You are on page 1of 61

የፕሮጀክት ምንነት ምዘና

ክትትልና ድጋፍ
2014 ዓ.ም
1.1 የፕሮጅክት ትርጉም

• ፕሮጀክት ለወደፊት የሚገኘውን ጥቅም በማሰብ ሀብት


የሚፈላለግበት አሰራር ነውⵆ
• የራሱ የሆነ ዕቅድ ፣በጀትና አመራር የሚጠይቅ ነውⵆ
• የመነሻና መድረሻ ጊዜው የሚታወቅና የሚያስገኘው ውጤትም
የሚለካ ነውⵆ
1.2 የፕሮጀክት አይነቶች
 ከተለያዩ መሰፈርቶች አንፃር በርካታ አይነት ፕሮጀክቶች አሉ
 ከሚከናወኑ ተግባራት ወይም ከሚጠይቁት ሀብት በመነሳት

በሦስት መክፈል ይቻላል


1. አዲስ ፕሮጀክቶች
2. የሚሰፋፉ ፕሮጀክቶች
3. የተሀድሶ ፕሮጀክቶች
 ከሚነሱበት አላማ በመነሳት በሁለት መክፈል ይቻላል
1. ትርፍን መሰረት ያደረጉና
2. በትርፍ ላይ ያልተመሰረቱ
1.3 የፕሮጅክት አስፈላጊነት
ፕሮጀክቶች ካሏቸው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታወች
የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው
 ገበያዎችን ለማቀናጅት
 ጥሬ ዕቃዎችን ጠቀሜታ ወደ አላቸው ምርቶች ወይም

አገልግሎቶች ለመለወጥ
 ለልማት ሀይሎች አስፈላጊውን መሰረተልማት ለመዘርጋት
 አዳዲስ ቴክኖሎጂን ወይም አሰራርን ለመተግበር/ለማስፋፋት
1.4 የፕሮጀክት ባህሪያት
የፕሮጀክት የጋራ ባህሪያት የሚከተሉት ናቸው
 የመጀመሪያና መጨረሻ ጊዜአቸው በግልፅ መታወቁ
 አንድና የተወሰነ አላማን ለማሳካት
 በተወሰነ ክልል መወሰናቸው
 ተጠቃሚዎች የተወሰኑ መሆናቸው
 በግልፅ የተለየና የተመደበ ግባት /ገንዘብ፤ የቁሳቁስ፣ የሰው

ሐይል/ የሚጠቀሙና ከሞላጎደልም አስቀድሞ የሚታወቅ


መሆኑ
1.5 ፕሮጀክቶች በጋራ የሚይዟቸው ነጥቦች

የተለያዩ ፕሮጀክቶች በርካታ ነጥቦችን የሚያካትቱ ቢሆንም


የጋራ የሆኑት የሚከተሉት ናቸው
 በፕሮጀክቱ የሚገባቸው አካላት
 የፕሮጀክቱ ውጤት ተፅኖ
 የፕሮጀክቱ አድማስ
 የጊዜ ሰሌዳ
 የፕሮጀክቱ ወጭ
 የአፈፃፅም አመልካቾ
የፕሮጀክት ኡደት

የፕሮጅክት
ዝግጅት

ፕሮጀክቶችን
የፕሮጀክት ምዘና
ለይቶ ማውጣት

የፕሮጀክት
ክትትልና ግምገማ
ትግበራ
2.1ፕሮጀክቶችን መለየት /project identification/
 በፕሮጅክት ዑደት መጀመሪያው ደረጃ የፕሮጀክት ሀሳብን
መለየት ነው
 ፕሮጀክቶችን መለየት ማለት በርካታ ፕሮጀክት ሀሳቦችን

ከመረጡ በሗላ ከሚቀረቡት አማራጮች በጣም አስፈላጊና


ጠቃሚ የሆነውን ለይቶ ማውጣት ማለት ነውⵆ
 ፕሮጀቶችን በምንለይበት ጊዜ በርካታ ጠቀሜታ ተግባራት

ይከናወናሉⵆ እነዚህም
2.1.1 የመረጃ ቋት ማቋቋም/establishing
data base/
 ፕሮጀክት ለማዘጋጀት መሰረታዊ መረጃዎች ያስፈልጋሉ ⵆ
እነዚህ መረጃወች ፕሮጀክቶችን ለማዘጋጀትና ሌሎች
የፕሮጀክት ደረጃወች ለማከናወን በጣም አስፈላጊ ናቸውⵆ
 የሚያስፈልጉን መረጃወች አይነትና ብዛት እንደ ፕሮጀክቱ

ባህሪናው ስብስብነት ይለያልⵆ


 ምንም ይሁን ምን ጥሩ ፕሮጀክት ሀሳብ ለመለየት በቂና

አስተማማኝ የሆኑ አህዛዊና አህዛዊ ያልሆኑ


መረጃወች/Quantitative and qualitative/ያስፈልጋሉ
የቀጠለ
 ለምሳሌ እንደ ፕሮጀክቱ አይነት ፕሮጀክቱ ስለሚተገበርበት
አካባቢ ጂኦግራፊያዊ አስተዳድራዊ ኢኮኖሚያዊ ባህላዊ
ቴክኖሎጂናሌሎችም ጠቃሚ ግንዛቤ ሊኖር ይገባልⵆ
2.1.2 የንኡስ-ፕሮጀክት ችግሮችን መለየት መተንተንና መፍትሄ ማስቀመጥ

 በቅድሚያ በአካባቢው ያለውን ችግሮች ሀሳብ መቅረፅ


እንደምንችልና ሌሎች ችግሮች ደግሞ በተለየ መንግድ
መፈታት እንዳለባቸው መረዳት እንችላለንⵆ
 ችግሮችን ስንለይና ስንተነትን የአካባቢውን ህብረተሰብና

የሌሎች ጠቃሚ ባለድርሻ ዎች /important sake holders /


ንቁ ተሳትፎ አስፈላጊ ነውⵆ
 ችግ ሮች ከ ተለ ዩ እ ያ ን ዳ ን ዳ ቸውበ ጥሞና መተን ተን

ይኖርባቸዋልⵆ
የቀጠለ
የችግሮች ትንተና ከሌሎች ጋር በመሆን የሚከተለውን ጠቀሜታ
ይሰጡናል
 የችግሩ ምንጭን ለመለየት
 የችግሩን ክብደት ለማወቅ
 ችግሩ በዚያን አካባቢ ምን ያህል እውቅና እንዳለው ለመገንዘብ
 የአካባቢውን ሕብረተሰብ በንቃት ለማሳትፍ
 ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ሀሳቦችን ለማሳተፍ
 በፕሮጀክት ሂደት የአካባቢውን ህብረተሰብ ድጋፍ ለማግኘት

ይረዳናል
የቀጠለ
 ችግሮችን ለመተንተን በቅድሚያ ችግሮችን በቅደም ተከተል
ማስቀመጥ ያስፈልጋል ⵆ
 ስናስቀምጥም በራሳችን አቅም ሊፈቱ የሚችሉ ችግሮች
 ከድጋፍ ሰጭ ተቋማት በብድር፣ በስጦታ የሚፈቱ ችግሮችን
በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ የሚከተሉትን ማየትና መገምገም
አስፈላጊ ነው
የቀጠለ
 የአገር አቀፍ፤ የክልል የልማት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች
 የአገር አቀፍ ፤ የክልል ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ፕሮግራም
 የክልል የኢንዱስትሪ ፕሮግራሞች እና እቅዶች
 በኢንዱስትሪውና በሌሎች የልማት ዘርፎች ያሉት ችግሮች

ትስስርና ግንኙነት
 የክልሉ የሀብት አቅም
 የችግሩ አንገብጋቢነትና ሌሎች ችግሮችን ለመፍታት

የሚደረገው አስተዋፅኦ
2. የዝግጅት ምእራፍ /የፕሮጀክት አዘገጃጅት /

 የፕሮጀክት ዝግጅትየተመረጠውን የፕሮጀክት ሀሳብ በዝርዝር


የሚብራራበትና የሚገለፅበት የመጀመሪያው የፕሮጀክት ደረጃ
ነውⵆየፕሮጀክት ሰነድ ሁለት አብይት አላማዎች አሉት
ሀ/ የፕሮጅክቱን መነሻ ሀሳብ ዘርዘር ባለ መልኩ ለማዘጋጅት
ይህም የፕሮጀክቱን አስፈላጊነት ጠቀሜታ በሚያሳምን መልኩ
ማሳየት ያስችላልⵆ
የቀጠለ

ለ/ የፕሮጀክቱ ሀሳብ ተቀባይነት ካገኘ ፕሮጀክቱን ለመተግበር ፡


ለመከታተልናለመገምገም የሚስችል የትግበራ ፕሮግራም
ለማዘጋጅት ይረዳልፕሮጀክቶች
ⵆዝ ግጅት ብዙ ጊዜ
የፕሮጀክቱን የአዘገጃጅት ሂድት የሚያመለክት ግልፅ
የአዘገጃጅት መመሪያ /terms of reference / መዘጋጀት
ያሥፈልገዋል
የፕሮጀክት ዝግጅት ላሰራር የሚያግዙ የተለያዩ የዝግጅት
ቅፆች/ፈሮማት/ ሊኖራቸው ይችላልⵆ
የቀጠለ
 እነዚህን የተለያዩ የዝግጅት ቅፆች እንደ ፕሮጀክቱ ባህሪ
ይለያያሉ ⵆፕሮጀክቶች በአገር አቀፍ በክልል በወረዳ በተቋም
ደረጀ ሊዘጋጁ ይችላሉⵆየተዘጋጁትም ፕሮጀክቶች
እንደሚቀርቡበት ድርጅት አይነት ይለያያልⵆ
 በፕሮጀክት ዝግጅት ወቅትትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡት

ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው


2.1 ለፕሮጀክቱ ተስማሚ ስያሜ መስጠት(creating an
appropriate project tittle)
የቀጠለ
 የፕሮጀክት መጠሪያ ስም ለፕሮጀክት ዝግጅት አንዱ ጠቃሚ
ነገር ነውⵆፕሮጀክት ስያሜ ሁልጊዜ ማራኪ፡ግልፅና ፕሮጀክቱ
የሚፈልገውን አላማ በቀላሉ የሚያመለክት መሆን ይኖርበታልⵆ
የፕሮጀክቱ ስያሜ በመመልከት ሰዎች ፕሮጀክቱ ምን
እንደሚሰራ ሊያውቁ ይገባልⵆ
2.2 የፕሮጀክቱ ገፅታ/project context/
ይህ ፕሮጀክቱ ስለሚከናወንበት ቦታየሚያስተዋውቁ ክፍል ነውⵆ
የቀጠለ

 የቦታውን ጂኦግራፊያዊ ሁኔታ


 ስለቦታው የፖለቲካ አመራርና አስተዳድር አጭር መግለጫ
 የማህበራዊና ባህላዊ ሁኔታዎች
 ስለኢኮኖሚ እንቅስቃሴ
 ያለው የሀብት አቅም
 የህዝብ ብዛት አሰፋፈር ወዘተ

በፕሮጀክት ገለፃ ፕሮጀክቱ ስለሚከናውንበት አካባቢ ዝርዝር


ማብራሪያ መስጠት ያስፈልጋል ⵆለምሳሌ ፕሮጀክቱ
ስለሚከናወንበት ወረዳ፤ወይም ከተማ
የቀጠለ
2.3 የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትንተና/industry sector analysis/
 የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት ስናዘጋጅ ስለ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በቂ

ትንተና መስጠት አስፈላጊ ነው ⵆ


 የዘርፍ ትንታኔ /sector analysis/ ሲደረግ ዘርፉ በአገር አቀፍ፡

በክልልና በወረዳ ደረጃ ስላለበት ሁኔታ በተለይም ፕሮጀክቱ


በሚፈፀምበት ቦታ ላይ ትኩረት በመስጠት መተንተን
ይኖርበታል ⵆ
 የ ዘ ር ፉ ትን ታኔ ስ ፋትና ጥል ቀት እ ን ደ ፕሮጀክ ቱ

አይነት ሊለይ ይችላልⵆ


የቀጠለ
የኢንዱስትሪ ዘርፍ ጥንታኔ የሚከተሉትን ያጠቃልላል
 ስለኢንዱስትሪ ሥልጠና ፡ፖሊሲ፡ ስለኢንዱስተሪ ልማት ዘርፍ

ፕሮግራም ስለኢንዱስትሪ ዘርፍ ስትራተጂ ወዘተ…ዘርዘር ያለ


መግለጫ መስጠት
 በየደረጃው ስለሚገኝ የኢንዱስትሪ አደረጃጅት አመራር

መግለጽ
 በክልል በዞንና በወረዳ ስላለው የኢዱስትሪ ፕሮገራም እቅድና

ስትራተጂ ወዘተማስረዳት
 በአገር አቀፍ በክልልና በወረዳ ስላለው ኢንዱስትሪዎች ብዛት
 የኢንዱስትሪ ሴክተር አብይት ክንዋኔዎችና ችግሮች
2.4 የፕሮጀክቱ ማብራሪያ /ማሳመኛ/project justification /rational/

 ይህ ክፍል ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ የፕሮጀክት ዝግጅት አንዱ


ክፍል ነውⵆ
 በዚህ ክፍል ፕሮጀክቱ ተቀባይነትና ድጋፍ በተለይም የመስሪያ

ቦታ፡ የገንዘብ ወዘተ እጥረቶች እንዳያጋጥመው ለማድረግ


ያሉንን አሳማኝ ነጥቦች በሙሉ የምናካትትበት ነውⵆ
 አስፈላጊና ጠቃሚ ፕሮጀክቶች በቂ አሳማኝ ነጥብ ከሌላቸው

በቀላሉ አድማጭና ደጋፊ ሊያጡ ይችላሉⵆ


የቀጠለ
 የፕሮጀክት ማሳመኛ በምናስቀምጥበት የሚከተሉትን ማየት
አስፈላጊ ይሆናልⵆ
 ፕሮጀክቱትኩረት ሊሰጠው ስላሰበው ቁልፍ ችግር
 በአሁኑ ጊዜ ፕሮጀክቱ ለምን እንደአስፈለገ
የቀጠለ
 ከፕሮጀክቱ የሚገኘው ጥቅም በአመዛኙ ከፕሮጀክቱ ወጭ
መብለጡን
 የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች እነማን እንደሆኑ እንዴት

እንደሚጠቅሙና እንዴት እንደሚመረጡⵆ


 ፕሮጀክቱ ለተዘነጉ የህብረተሰብ ክፍሎችና አካባቢዎች ትኩረት

ስለመስጠቱ
 የፕሮጀክቱ ቀጣይነት
 በፕሮጀክቱ ፍጻሜ ይኖራሉ ተብለው የሚገመቱ ሁኔታዎች
2.5. የፕሮጀክቱ አላማዎች/project objectives/
 ፕሮጀክቱ በሚዘጋጅበት ወቅት የፕሮጀክቱ አላማ ቀላል፡
የሚለካ፡ የሚደረስበት፡እውነተኛና በጊዜ የተወሰነ መሆኑ በጣም
አስፈላጊ ነውⵆ
 የፕሮጀክቱ አላማ የአፋጣኝ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ሊሆኑ

ይችላሉⵆ
 ፕሮጀክት አላማ በምናዘጋጅበት ወቅት አላማው የሚከተሉትን

የያዘ መሆን አለበት


የቀጠለ
 ከሌሎች የልማት ዘርፎች ጋር ተያያዥንት ያለው መሆን
 ከአቅም ጋር የተመጣጠነ መሆን
 በአካባቢው ህብረተሰብ ተቀባይነት ማግኘቱ
 በቀላሉ ወደ ተግባር ሊተረጎም መቻሉ
 ከሌሎች የፕሮጀክት ክፍሎች ጋር ግንኙነት ያለው መሆኑ

መታየት አለበትⵆ
የቀጠለ
 የፕሮጀክት አላማ ዎችን በምናዘጋጅበት ጊዜ ለግምገማና ምዘና
የሚረዱ አመለካክቶች /አህዛዊና አህዛዊ ያልሆኑ/ መካተት
ይኖርባቸዋልⵆይህም የፕሮጀክቱን ግብ የምናሳካበትና
በሂደትም በዕቅዳችን መሰረት መጓዛችን የምናረጋግጥበት ነውⵆ
2.6 የፕሮጀክት ትግበራ (project activities)
 የፕሮጀክቱን አላማ ለማሳካት የምናከናውነው ሁሉ የፕሮጀት
ተግባራት ይባላሉⵆ
 ፕሮጀክቱን ደረጃ በደረጃ ለመተግበር እንድንችል የፕሮጀክቱ

ተግባራት ተከታታይነት ባለው መልኩ ተዘርዝረው በፕሮጀክቱ


ሰነድ ውስጥ በግልፅ መቀመጥ ይኖርባቸዋል
የቀጠለ

የፕሮጀክት ተግባራት የሚከተሉትን ሊያሟላ ይገባል


 ከተቀመጡት የፕሮጀክት አላማዎች ጋር መያያዝ
 ከፕሮጅክቱ ውጤት ጋር መተሳሰር
 አሳማኝ በሆነ መልኩ በቅደም ተከተል ማቅረብ
 በተወሰነ የጊዜ ገደብ መከናወን
 በታቀደው ፕሮጀክት ግባት መሰረት ሊፈጸሙ መቻላቸው
 በፕሮጀክቱ ዕድሜና የሥራ መጠን (scope)መሰረት መጠናቀቅ

የሚችሉ መሆን አለባቸው


የቀጠለ
 ዘርዘር ብሎ የሚቀርብ የፕሮጀክት ተግባራት የፕሮጀክቱን ዋጋ
ከማቅለሉ በተጨማሪ ሥራዎችን በቀላሉ ለመከታተል
ያስችላልⵆ
2.7 የፕሮጀክት ግባት /project inputs/
 የፕሮጀክት ግባት ማለት ፕሮጀክቱን አላማ ለማሳካት ሲባል

በፕሮጀክቱ ትግበራ ወቅት የምንጠቀምባቸውንና


የምንገለገልባቸውን ሁሉ ያጠቃልላልⵆ
 በፕሮጀክቱ ዝግጅት ወቅት የሚፈለጉ የፕሮጀክት ግባዓት

በሙሉ አንድ ሳይቀር መካትት ይኖርባቸዋልⵆ


 በአብዛኛው የፕሮጀክት የሚከተሉትን ግባቶች ያካትታልⵆ
የቀጠለ
 የሰው ሀይል/human resource/ ሁኔታን በስራ መደብ፡ በብዛት፡
በትምህርት ደረጃ በሚፈለግበት ጊዜ ወዘተ….
 የሚያስፈልጉ ጥሬ እቃዎች፡ ቁሳቁሶች ፡በአ

ይነት በብዛት፡በጥረት፡ በጊዜ ወዘተ


 የገንዘብ /financial resource/ መጠን፡ ፍሰት፡ጊዜ ወዘተ
 ሌሎች ሀብቶች ናቸው
 በፕሮጀክት ትግበራ ወቅት የፕሮጀክት ግብአቶች በብቃትና

በጥራት መቅረብ ፕሮጀክቱን ለመተግበር ወሳኝነት አለውⵆ


2.8 የፕሮጀክት ውጤትና ስኬት/project out puts and
impacts/
 ፕሮጀክት ሲዘጋጅ አንዳንድ ውጤቶች እዲገኙና በመጨረሻም
የነበረውን ሁኔታ ያሻሽላል፡ ይለውጣል፡ ስኬቱም ያምራል
በሚል ግምት ነውⵆ
 ስለዚህ ሁሉም ፕሮጀክቶች የራሳቸው የሆነ ውጤትና ስኬት

ይኖራቸዋልⵆ
 በፕሮጀክት ሰነድ የፕሮጀክቱ ውጤትና ስኬት በግልፅ መቀመጥ

ይኖረበታልⵆ
የቀጠለ
የፕሮጀክት ውጤትና ስኬት
 ከፕሮጀክቱ አላማ ጋር የሚያያዙ
 ተጨባጭ
 በተወሰነ የጊዜ ገደብ ሊገኙ የሚችሉ
 የሚለኩ
 የፕሮጀክቱ ተግባራት ውጤት ሊሆኑ ይገባል
 በተለይ የፕሮጀክቱ ስኬት የፕሮጀክቱን ጠቀሜታ ለማሳመንና

ፕሮጀክቱ ለወደፊት ሊያመጣው ወደሚፈልገውለውጥና ራዕይ


በማተኮር በፕሮጀክቱ ሰነድ በዝርዝር መቅረብ ይኖርበታልⵆ
2.9 የፕሮጀክቱ በጀት ግመታ/project budget estimate/

 አንዴ የፕሮጀክቱ አላማወች ፡ተግባራት፡ ግባት፡ ውጤተና ስኬት


ከተገለፀ በሗላ ቀጣዩ ተግባር የፕሮጀክቱን ማስፈፀሚያ
ገንዘብ ግምት ማስቀመጥ ይሆናልⵆ
 በፕሮጀክቱ ዝግጅት ወቅት ፕሮጀክቱን ለማስፈፀም

የሚያስፈልገውን ገንዘብና ሌላም ሀብት ጥቅል በሆነ መልኩ


ለውሳኔ ሰጭዎች ለማሳየት ሲባል ረቂቅ ይሰራልⵆ
 የበጀት ግምት የፕሮጀክቱን ቀጥታ ወጪና መደበኛ ወጪ

ሊያመላክት ይገባልⵆ
2.10 የፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ/project
monitoring and evaluation/
አንድ ፕሮጀክት ሲዘጋጅ ፕሮጅክቱ በትግበራ ወቅትና ከዚያም
በሗላ እንዴት መከታተልና መገምገም እንደሚቻል በግልፅ
ማስቀመጥ ይኖርበታልⵆ
 ምንም እንኳን በፕሮጀክት ትግበራ እቅድ ዝግጅት ውስጥ ስለ

ፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ በዝርዝር ቢካተትም በፕሮጀክት


ዝግጅቱ ወቅት ስለፕሮጀክቱ ክትትልና ግምገማ እንዲሁም
ስለሚያስፈልገው ሀብት /resource/ መሰረታዊ መረጃ መስጠት
አስፈላጊ ነውⵆ
የቀጠለ
 በፕሮጀክት ሰነድ ውስጥ የፕሮጀክት ክትልና ግምገማ
የሚከተለውን ማሳይት ይኖርበታል
 ፕሮጀክቱ በምን ወቅጥ ክትልና ግምገማ እንደሚከናወን
 ሊኖር ስለሚገባው የፕሮጀክት ክትልና ግምገማ መዋቅርና

ስርአት/structure and systems/


 የምንጠቀምበት መሳሪያ/instruments/
 እነማን እንደሚሳተፉ
 የሚያስፈልጉ መረጃዎች
የቀጠለ
 የተገኘው የክትትልና ግምገማ መረጃ እንዴት እንደሚቀነባበር፡
አገልግሎት ላይ እንዲውልና እንደሚሰራጭ መዘርዘር
ይኖርበታልⵆ
2.11 የፕሮጀክት ቀጣይነት (project sustainability)
 ፕሮጅክቶች ከፕሮጀክቱ ፍፃሜ በሗላ ይቀጥላልⵆ
 ስ ለ ዚህ በ ፕሮጀክ ት ሰ ነ ድ ውስ ጥ አ ን ድ ፕሮጀክ ት

ከተከናወነ በሗላፕሮጀክቱ እንዴት እንደሚቀጥልና ውጤት


እንደሚያመጣ በዝርዝር ማመልከት አስፈላጊ ነው ⵆ
 የ ሚከ ተሉትን በ ግ ል ፅ ማሳ የ ት ያ ስ ፈል ጋ ል ⵆ
የቀጠለ
 ፕሮጀቱ እንዴ ይንቀሳቀሳል?
 ስራው እንዴት ይደራጃል?እንዴትስ ይመራል?
 ስራውን ለመቀጠል የመስሪያ ቦታ፡የገንዘብ ድጋፍ ከየት

ይገኛል ?
 የፕሮጀክቱን ስኬት እንዴት ማራዘም ይቻላል?
 ፕሮጀክቱ አስፈላጊነቱ ከታመነ እንዴት ማሳደግና ማብዛት

ይቻላል?
የቀጠለ
 የፕሮጀክት ዝግጅት ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ስጋቶችና አሉታዊ
ውጤቶች ማመልከት ይኖርበታልከዚህ
ⵆበ ተጨማሪ የቅድሚያ
የትግበራ ቅድና ፕሮጀክት ማጠቃለያ መዘጋጀት ይኖርበታልⵆ
3.የፕሮጀክት ምዘና /project appraisal/

3.1 የፕሮጀክትምዘና አስፈላጊነት /the necessity for project


appraisal/
የፕሮጀክት ግምገማ ማለት ፕሮጀክሩ ከተዘጋጀ በሗላ
ተቃሚነቱና አስፈላጊነቱ የሚመዘንበት ሂደት ነውⵆ
የፕሮጀክት ምዘና አንዱ ውድ የሆነ ሀብት ከመፍሰሱ በፊት
ጠቃሚነቱን ማረጋገጥ መቻሉ ነውⵆ
ይ ህ ምአ ሳ ማኝ በ ሆኑ ምክ ን ያ ቶች የ ሮጀክ ቱን ሰ ነ ድ
ተመርምሮ ፕሮጀክቱ እንዲቀጥል ወይም እንዳይቀጥል
የሚወሰንበት የፕሮጀክት ሂደት ደረጃ ነውⵆ
የቀጠለ
 የፕሮጀክት ምዘና የሚካሄደው
 ችግሮች በትክክል ተለይተው መውጣጣታቸውን ለማረጋገጥ
 ችግሮቹ በሚገባ በቅደም ተከተል ተለይተውና ተተንትነው

መቀመጣቸውን ለማረጋገጥ
 ለፕሮጀክቱ አሳማኝ ነጥቦች መቅረባቸውን ለማየት
 የፕሮጀክቱ አቅም የተጠቀሱ ችግሮችን የዳሰሰ መሆኑን

ለማጤን
 ለፕሮጀክቱ የተጠየቀው ሀብት ከአቅማችን ጋር መመጣጠኑን

ለማወቅ
የቀጠለ

 ፕሮጀክቱ ጠቃሚናተቀባይነት እነንዳለው ለማረጋገጥ ነውⵆ


 ፕሮጀክቶች ከመፅደቃቻው በፊት በጉዳዩ በሚመለከታቸው

አካላት መመዘን አለበትⵆእንደፕሮጀክቱ አይነትና ስፋት


የተለያዩ መስፈርቶች በፕሮጀክት ምዘና ወቅት ጥቅም ላይ
ይውላሉⵆ
3.2 የፕሮጀክት ምዘና መስፈርቶች

1.ኢኮኖሚያዊ ምዘና /economic Appraisal/: ይህ ምዘና


ከፕሮጀክቱ የሚገኘው ጥቅም ከወጪው ጋር ሲነፃፀር የተሻለ
ጥቅም የሚያስገኝ መሆኑየሚረጋገጥበት ነውⵆ
 በርካታ የኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ

በወጭና ጥቅም ትንተና /cost –benefit analysis/


ይመሰረታልⵆ
የቀጠለ

2. ማህበራዊ ምዘና/social appraisal/: ይህ አይነቱ ምዘና


ፕሮጀክቱ በአካባቢው ህብረተሰብ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱና
መደገፉን ይመረምራልⵆ
 ከዚህ በተጨማሪ ፕሮጀክቱ በግለሰቦች ወይም በአጠቃላይ

በህብረተሰቡ ላይ የሚያመጣው አወንታዊ ወይም አሉታዊ


ለውጥ ምን እንደሆነ ይመረምራል
የቀጠለ
3. ቴክኒካዊ ምዘና/technical appraisal/ይህ አይነቱ ምዘና ደግሞ
ፕሮጀክቱ የሚጠቀመውን የቴክኖሎጂ አግባብነት ያያልⵆ
 ተፈላ ጊ ፋስ ሊቲዊች መሟላ ታቸውን የ ፕሮጀክ ቱ ቦ ታ

ተስማሚነትም ጭምር ይፈትሻልⵆ


4. የፋይናንስ ምዘና/financial appraisal/: የፋይናንስ ምዝና
ፕሮጀክቱ የጠየቀው ገንዘብ ስለመኖሩ በቂና ያለማቋረጥ
ገንዘቡን ማግኘት ስለመቻሉ
የቀጠለ

5.ፕሮጀክቱ የሚሰጠው ምርት ወይም አገልግሎት ተፈላጊነት


ምዘና /project product/services demand appraisal/: ይህ
ምዘና ፕሮጀክቱ የሚሰጠው ምርት ወይም አገልግሎት ምን
ጥቅምና ተፈላጊነት አለው የሚለውን ይመረምራልⵆ
6. ተቋማዊ ምዘና/institutional appraisal/:ይህ ምዘና
የፕሮጀክቱን ተቋማዊ ብቃት በመመርመር ፕሮጀክቱን
ለመምራትና ለማስተግበር ያለው ዝግጅት እንዲሁም ተፈላጊና
የሰለጠነ የሰው ሀይል መኖሩን ያረጋግጣልⵆ
የቀጠለ

7. ሥራአተ ፆታዊ ተኮር ምዘና/Gender sensitive appraisal/:


ይህ ደግሞ ፕሮጀክቱ ፆታዊ እኩልነትን ያገናዘበና በውስጡም
ሥርአተ ፆታዊ ተኮር መሆኑን ያረጋግጣልⵆ
8. አካባቢያዊ ምዘና/environmental appraisal/; የዚህ አይነቱ
ምዘና ፕሮጀክቱ ተግባራዊ በሚሆንበት ወቅጥ በአካባቢው
የሚያመጣው አሉታዊ ተፅዕኖ ምን እንደሆነ መመርመርና
ካለም ችግሩን ለመፍታት የተቀመጠው መፍትሄ ምን እንደሆነ
ለማየት የሚረዳ ነው
የቀጠለ
9. ስለቀጣይነቱ የሚደረግ ምዘና/ sustainability appraisal/:ይህ
ምዘና በፕሮጀክቱ ቀጣይነትና ስለሚሰጠው ጥቅም ላይ ትኩረት
ይሰጣልⵆእንዲሁም ፕሮጀክቱ በቀጣይነት ሚመራው ክፍል
ስለመኖሩ ያረጋግጣልⵆ
10. አንድ የፕሮጀክት ሰነድ ከላይ በተጠቀሱት የምዘና
መስፈርቶች መሰረት ተመዝኖ ለውሳኔ ይቀርባልⵆተቀባይነት
ካገኘ በተዘጋጀው መተግበሪያ እቅድ መሰረት ተግባራዊ
ይሆናልⵆ
የቀጠለ
 እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት የምዘና መስፈርቶች በጣም
መሰረተዊ ቢሆኑም እንደ ፕሮጀክቱ ደረጃ አይነትና መጠን
በሁሉም ሁኔታ መስፈርቶች መጠቀም ላያስፈልግ ይችላልⵆ
4. የፕሮጀክት አተገባበር
 4.1 በፕሮጀክት አተገባብር የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
 ፕሮጀክት አንዴ ተቀባይነት ካገኘ በሗላ ቀጣዩ ስራ ፕሮጀክቱን

ወደ ተግባር መለወጥ ነውⵆይህም የፕሮጀክት አተገባብር ደረጃ


ይባላልⵆበፕሮጀክት ትግበራ በርካታተግባራት ይከናወናሉ ⵆ
እነዚህም
የቀጠለ
 ዝርዝር የፕሮጀክት የድርጊት መርሀ ግብር ማዘጋጀት
 በቅድሚያ መቅረብ የሚገባቸውን እቃዎች ማዘዝና መግዛት
 ፕሮጀክቱን ለመፈፀም የሚያስችል ድርጅታዊና አስተዳድራዊ

ስርአት መዘርጋት
 የፕሮጀክት ሠራተኞች መመለመል መቅጠርና ማሰልጠን
 አስፈላጊ የፕሮጅክት ግብአቶች ማዘጋጀት
 የፕሮጀክት ቁሳቁሶች ማጓጓዝና ማሰራጨት
 ጊዜና በጀትን ያካተተ የስራ ፕሮግራም ማዘጋጀት
 ፕሮጀክቱን ተግባራዊ ማድረግ
በፕሮጀክት ትግበራ ወቅት የልዩ ልዩ ፈፃሚ አካላትን ሚና
ስለመወሰን /define the role of different
actors in project implementation/

 ፕሮጀክት ትግበራ የበርካታ አካላትን ተሳትፎ ይፈልጋል፡፡


 በአፈፃፅሙ ሂደት ግለሰቦች፡ተቋማት፤አካባቢው ህብረተሰብ

ወዘተ በንቃት መሳተፍ ይችላሉ፡፡


 በዚህም ወቅት የሥራመደራረብና ክፍተት እንዳይፈጠርና

ፕሮጀክቶች በጥራትና በብቃትእንዲከናወኑ በፕሮጀክቱ


የሚሳተፉት አካላት የስራ ድረሻ ግልፅ በሆነ መልኩ መዘጋጀት
ይኖርበታል፡፡
 
5. የፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ

 ክትትልና ግምገማ ፕሮጀክቱን በጥሩ ሁኔታ ተግባራዊ መሆንና


ውጤታማ ለውጥ ማስገኘቱን የምናረጋግጥበት መረጃዎች
የመሰብሰብና የመተንተኛ ሂደቶች ናቸው፡፡
 ክትትልፕሮጀክቶች በታሰበው መንገድ ተግባራዊ

ስለመደረጋቸው ሂደታቸውን በማወቅ ለውሳኔ የሚረዱ


መረጃዎችን የምናገኝበት ተከታታይ ተግባር ነው፡፡
የቀጠለ
 በሌላ በኩል ግምገማ አንድ ፕሮጀክት የታሰበውን መሻሻል
ወይም ለውጥ ስለመምጣቱ መረጃ የምንሰበስብበትና
የምንተነትንበት ሂደት፡፡
 ሁለቱም ተግባሮች ተደጋጋፊነት ያላቸው ቢሆኑም

በሚከናወኑበት ጊዜና በሚሰበስቡት የመረጃ አይነት የተለያዩ


ናቸው፡፡
 የክትትልና ግምገማ ዋና ባህሪያት የሚከተሉት ናቸው
የቀጠለ
 ክትትልና ግምገማ ለበላይ ሀላፊዎችና ፕሮጀክቱ በቀጥታ
ለሚመለከታቸው መረጃዎችይሰጣሉ
 የክትትልና ግምገማ መረጃ ስርአት በተናጠል በአንድ ወቅት ብቻ

የሚታሰቡ ሳይሆን የአጠቃላይ የፕሮጀክት ዑደት አካል ናቸው፡፡


 ክትትልና ግምገማ በተለይ በሀላፊዎች ውሳኔ

ለመስጠትየሚረዱ መረጃዎችን የመሰብሰቢያና የማቅረቢያ


መሳሪያ ሆነው ያገለግላሉ
የቀጠለ
 ክትትልና ግምገማ የሚለዩት በአላማ በወቅጥና በዋና
ተጠቃሚዎች አይነት ነው፡፡
 ክትትል ተግባራዊ የሚደረገው በፕሮጀክቱ ውስጣዊ አሰራር

ሲሆን ግምገማ ውሰጣዊና ውጫዊ አካሄድ ሊኖረው ይችላል፡፡


 የክትትልና ግምገማ ተደጋጋፊነትና ተያያዝነት
የቀጠለ
ክትትል ግምገማ
ውጤቶችን ይከታተላል ውጤቶችን ይመረምራል
በየደረጃው የተገኙ ውጤቶችን ያመለክታል በመጨረሻ የተገኙ ውጤቶች ላይ ያተኩራል
የፕሮጀክቱ አመራር ውጤት ላይ የሚፈለጉ ውጤቶች ለመገኘታቸውና
የተመሰረተ መሆኑን ለመቆጣጠር ያስችላል ተፈላጊ በመሆናቸው ላይ ያተኩራል
የበጀት አጠቃቅም ላይ ያተኩራል ስለአጠቃላይ የሀብት አመዳድብና ውጤት
ማስገኘትን ይመረምራል፡፡
ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግና በስትራቴጂ መንደፍ ላይ ትኩረት ያደርጋል
በማሻሻል ላይ ያተኩራል
ያልተቀናጀ /disaggregated/መረጃ የተቀናጀ/aggregated/መረጃ ይፈልጋል
መጠቀም ይችላል
5.1 የክትትልና ግምገማ አይነቶች
 መረጃዎች በተለያዩ ደረጃዎችና ወቅቶች እንደአስፈላጊነቱ
ለማግኘት እንዲቻል የተለያዩ የክትትልና ግምገማ አይነቶች
መጠቀም ይቻላል
5.1.1 የክትትል አይነቶች
 5.1.1.1 የፊዚካልና ፋይናንሻል ክትትል
 ይህ በፊዚካል ስራዎች ለምሳሌ የህንጸ ግንባታ በወቅቱ
መከናወኑን እንዲሁም የወጪዎችን ሁኔታ በአግባቡና በእቅድ
መካሄዱን የምንከታተልበት ነው፡፡
5.1.1.2 የስራ እንቅስቃሴ ክትትል

 ምን ስራዎች እንደተከናወኑና ከታሰበው ውጪ የተከናወኑና


ምን እርምት ሊደረግ እንደሚገባ ምንጠቀምበት የክትትል
አይነት ነው
5.1.1.3 የተጠቃሚዎች ተሳትፎ ክትትል
 የዚህ አይነት ክትትል ፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች ተሳትፎ ምን

ያህል እንደሆነ እና እንዴት መሸሻል እንዳለበት ለማወቅ


የምናከናውነው ነው፡፡
5.1.1.3 የልዩ ምርመራ ጥናት
 ይህ በፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ ላይ ተጽዕኖና ችግር የሚፈጥሩ
ለየት ያሉ ሁኔታዎችን በመለየት በመተንተን የማሻሻል ሀሳብ
የምናቀርብበት ክትትል አይነት ነው፡፡
5.1.2 የግምገማ አይነቶች
 5.1.2.1 ቅድሚያ ግምገማ፤ በዚህ ደረጃ የግምገማ ተግባር

የፕሮጀክት ሀሳብን ለማዳበር የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ


ነው፡፡
 5.1.2.1 የሂደት ግምገማ፤ የዚህ አይነቱ ግምገማ በፕሮጀክቶች

የመካከለኛ ጊዜ ውጤት ላይ ያተኩራል፡፡


 5.1.2.3 የፍፃሜ ግምገማ አንድ ፕሮጀክት ተከናውኖ ሲያልቅ

የተጠበቀው ውጤት መገኘቱን የምናውቅበት ግምገማ ነው፡፡


የቀጠለ

 የታሰበው ለውጥ ስለመገኘቱ፡ ፕሮጀክቱ ስራ ከተጠናቀቀ


ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ፕሮጀክቱ በመጀመሪያ ሲዘጋጅ ያመጣል
ተብሎ የታሰበው ለውጥ ወይም መሻሻል መገኘት አለመገኘቱን
የምንከታተልበት ነው፡፡
ለ ሁ
ግና
መሰ

You might also like