You are on page 1of 48

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ

ትምህርት ቢሮ
የትም/ት ዕቅድና ሀብት ማፈላለግ ዳይሬክቶሬት
የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ
ለዞን/ልዩ ወረዳ፣ ወረዳና ከ/አስተዳደር የልማት ዕቅድ ባለሙያዎች የቀረበ

ጥቅምት 19/2015 ዓ.ም


ሀላባ
1
የሪፖርቱ ይዘት
መግቢያ ት
ዋ ና ተ ግ ባራ
የ ታ ቀዱ ዋ ና
1

ት አፈ ጻ ጸ ም፤
የተከናወኑ ተግ ባራ
ግ ጅ ት አ ን ጻ ር
ከዕቅድ ዝ ዘጋ ጀት አ ንጻ ር
ም ሪ ፖ ር ት ከ ማ
የዕቅድ አፈጻጸ
ር ዕ ቅ ድ ም ዘ ና ን
የው ጤ ት ተ ኮ ዎ ች
ለ ው ጥ ) ስ ራ
የሪፎርም (የ
ተ ዳ ደ ር አ ን ጻ ር
ከበጀት አስ ል ማ /ሰ ብ
አ ካ ላ ት እና ሲቪ
ለም ባ ን ክና አ ጋ ር
በአ
ድ ጋፍ ና ክት ት ል
መግቢያ

 የትምህርት ዕቅድ ዝግጅትና ሀብት ማፈላለግ ዳይሬክቶሬት


በሴክተሩ ከተቋቋሙ ዳይሬክቶሬቶች አንዱ ሲሆን የተቋቋመበት ዋና
ዓላማ ከተለያዩ ምንጮች ሃብት በማፈላለግ የተቋሙን የፋይናንስ
አቅም ማጎልበት፣ ሃብት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የሃብት
አስተዳደር ስርዓቱን ማጠናከር እና የእቅድና ሪፖርት ስርዓቱን
ማጠናከር ነው፡፡
 ከትምህርት ሴክተሩ የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት የትምህርት
ልማት ፕሮግራሞችን ካለው ውስን ሃብት ጋር በማጣጣም በዕቅድና
በተቀናጀ መልኩ መምራት ያስፈልጋል፡፡
የቀጠለ…

 በዚህም ዳይሬክቶሬቱ በዘርፉ በተለያዩ ደረጃዎች ያሉ መንግሥታዊና


መንግስታዊ ባልሆኑ አጋሮች የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ዕቅድ እና
የአፈጻጸም ሪፖርት ዝግጅት ሥራ የመምራት፣ ሀብት የማስባሰብና
የማስተዳደር፣ የበጀት ማሰባሰብ የማጠቃለል\ ለሚመለከታቸው የሥራ
ክፍሎች የመደልደል፣ አፈፃፀሙን የመከታተል፣ የመገምገም እና
የመደገፍ ተግባራትን ማከናወን፤
 በልማት አጋር ድርጅቶች የሚታቀዱ ፕሮጀክቶችን የብቃት ግምገማ
የማድረግ፣ የመከታተል፤ የመገምገምና ግብረ-መልስ የመስጠት፤
የቀጠለ…

 ከሌሎች ዳይሬክቶሬቶች ጋር ተቀናጅቶ የሴክተሩን በርካታ


ተግባራት የሚሰራ ሲሆን፡-
 ይህ ሃላፊነት የተሰጠው በየደረጃው ላለው የትምህርት ልማት
ዕቅድና ሃብት ማፈላለግ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡

በመሆኑም በዚህ መድረክ በዳይሬክቶሬቱ በ2014 በጀት ዓመት


ታቅደው የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና በ2015 ዓ.ም
በሴክተሩ መሪ ዕቅድ የተለዩትን ስትራቴጂክ የትኩረት መስኮች እና
የተጣሉ ግቦችን መነሻ በማድረግ ለምክክር መድረኩ በሚያመች
መልኩ የዳይሬክቶሬቱ ዕቅድና ሪፖርት እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡
በዳይሬክቶሬቱ የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት

 የቢሮውን የደመወዝ፣ የሥራ


 የትምህርት ሴክተሩን
ማስኬጃ እና የመደበኛ ካፒታል
ፖሊሲዎችንና የፊዚካልና የፋይናንሻል እቅድ
በማዘጋጀት ጥያቄ አቅርቦ
ስትራቴጂዎችን መሠረት
ማስፈቀድ፣
ያደረገ የልማት ዕቅድና  ከመንግስት የተገኘውን ሀብት

ፕሮግራም ማዘጋጀት በቢሮው ላሉ ዳይክቶሬቶች


መደልደልና ማፀደቅ፤
 የረጅምና የመካከለኛ  አመታዊ የበጀት እቅድና
ዘመን ዕቅድ ማዘጋጀት፤ የድርጊት መርሃ ግብር በሴክተር
ደረጃ ማዘጋጀትና ማስተላለፍ፤
 የትምህርት ተቋም
የአጭር ጊዜ (አመታዊ)
የቀጠለ…

 የዕርዳታና ብድር  መደበኛና ካፒታል


ፕሮግራሞች/ ፕሮጀክቶች ፕሮጀክቶችን መከታተል
ማስተባበርና መከታተል፤ በዓመቱ እናሳካለን ብለን
 የመያድ ፕሮጀክቶችን ያቀድናቸዉ ተግባራት ሲሆኑ
ማስተባበርና መከታተል፤ ከሀምሌ 1/2013 እስከ ሰኔ
 የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት 30/2014 ዓ.ም የተከናወኑ

ማዘጋጀት ክትትልና ግምገማ ተግባራት እንደሚከተለዉ

ማካሄድ፤ ቀርቧል፡፡
1. ከዕቅድ ዝግጅት አንጻር

የክልሉ ትም/ቢሮ ሴክቶሪያል እቅድ ከማዘጋጀት


አንጻር
 ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የትምህርት
ሴክተር የ5 ዓመት መሪ ዕቅድ ከትምህርት ሚኒስቴር
የመጣውን ማሻሻያና ቀድሞ በደ/ብ/ብ/ህ/ክልል ስር
የነበሩና የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልለ ሆነው
የወጡት ስድስት መዋቅሮችን ከዕቅዱ በማስወጣት
የመከለስ ስራ የተሰራ ሲሆን፡-
የቀጠለ…

በዚህም፡-

 የ10 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ፤

 የ5 ዓመት የESDP-VI እቅድ ከየክፍሉ ከተውጣጡ ባለሙያዎች

ጋር በመሆን በመከለስ እንዲታተም በማድረግ ለሚመለከታቸው

አካላት የማሰራጨት ስራ ተሰርቷል፡፡

 ከሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ጋር በመቀናጀት የንቅናቄና የቅበላ

ዕቅዶችን የማዘጋጀት ስራ ተሰርቷል፤

የ2015 ዓ/ም የቢሮው አመታዊ መሪ እቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡


የቀጠለ….

በተጨማሪም፡- የታቀዱት ዕቅዶች ተቋማዊ የትኩረት


አቅጣጫዎችና ግቦችን መሰረት ያደረጉ
 የስራ ክፍሉ የ2014 ዓ/ም የሁለት መንፈቅ ዓመት የቢኤስሲ
እቅድ በማቀድና በመተግበር ለውጤት በቅቷል፡፡
 እንዲሁም የ2015 ዓ/ም የመጀመሪያ ስድስት ወር የቢኤስሲ እቅድ
ተዘጋጅቶ እየተሰራበት ይገኛል፡፡
 ከስራ ክፍሉ የተቀዳ የፈጻሚ የስድስት ወር ዕቅዶችን በማዘጋጀት
የመፈራረም ስራ ተሰርቷል፣
2. የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ከማዘጋጀት

የክልሉ ትም/ ቢሮ አፈጻጸም ሪፖርት በሚመለከት

የየሩብ አመት ሪፖርት በማዘጋጀት


 የ1ኛ ሩብ አመት በሆሳዕና ከተማ፣
 የግማሽ አመት በጂንካ ከተማ፣
 የዘጠኝ ወር በሳውላ ከተማ እንዲሁም
 የአመቱ ማጠቃለያና የ25ኛው የትምህርት ጉባኤ በቡታጅራ
ከተማ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የማስገምገም ስራ
ተሰርቷል፡፡
የቀጠለ…

በአመታዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርያተኮረባቸው


የትምህርት ተደራሽነት
 የቅድመ-አንደኛ ደረጃ ትምህርት
 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት
 መካከለኛ ደረጃ ትምህርት
 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት
 በክልሉ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች
የቀጠለ…

የትምህርት ፍትሐዊነት

 የሴቶችን ተሳትፎ
 የልዩ ፍላጎት
 የአርብቶ አደር ተማሪዎች
 የወጣቶች፣ ጎልማሶች እና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት
የቀጠለ…

የትምህርት ጥራት
 የስርዓተ ትምህርት ልማት እና ትግበራ
 የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማትን
 የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ሙያ ፈቃድ
አሰጣጥና እድሳት
 የትምህርት ቤቶች ኢንስፔክሽን
 በክልላዊና በሀገር አቀፍ ፈተናዎች
 ትምህርትን በቴክኖሎጂ ከማስደገፍ
የቀጠለ…

የትምህርት ዉስጣዊ ብቃት


 የመድገም ምጣኔ
 የማቋረጥ ምጣኔ
 የቆይታና የማጠናቀቅ ምጣኔ

ተማክለው የሚሰሩ ስራዎች ዋና ዋናዎቹ የሪፖርቱ አካላት ናቸው፡፡


708,459
2,095,551

443,563

ቅድመ መደበኛ
2013 ዓ/ም
502,267
3,041,381

742,315

መጀመሪያ ደረጃ
2,211,696
483,704

2014 ዓ/ም
560,444
3,255,844

መካከለኛ ደረጃ
860,664
2,333,499
ሁለተኛ ደረጃ

483,099
2015 ዓ/ም
ከትምህርት ተደራሽነት አንጻር ሪፖርት የተደረገው

627,861
3,444,459
ድምር
መ በክልሉ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች



2• 4




•መ 51,


ደ9246



ረ 6482
123




የቀጠለ…

 የተቋሙንናየዳይሬክቶሬቱን ወቅታዊ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት


በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው አካላት የማድረስ፤
 ከዳይሬክቶሬቶችየቀረቡ ሪፖርቶችን ከበጀት አንጻር በማነጻጸር
የመደበኛ ካፒታል ፕሮግራሞች የዕቅድ አፈፃፀም በሩብ ዓመቱ
ተደራጅቶ ለሚመለከታቸው አካላት ተላልፏል፡፡
3. የውጤት ተኮር ዕቅድ ምዘናን በተመለከተ

 በዉጤት ተኮር ስራ አፈጻጸም መመሪያና የአፈጻጸም ማኑዋል


ላይ በተቋም ደረጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፣
 የተቋሙንና የዳይሬክቶሬቱን ውጤት ተኮር ዕቅድ አፈጻጸም
በየሩብ ዓመቱ በመስራት ለሚመለከተው አካል የማስተላለፍ፤
 የፈጻሚውን ውጤት ተኮር ዕቅድ አፈጻጸም በየመንፈቅ ዓመቱ
የመስራትና ለሚመለከተው አካል የማስተላለፍ፤
 በቢሮዉ ላሉ ሁሉም ዳይሬክቶሬቶች የውጤት ተኮር ምዘና
የዉጤት አሰጣጥ ሂደት ያለበትን ደረጃ ድጋፍና ክትትል መደረጉ፤
4. የሪፎርም (የለውጥ) ስራዎች

በተቋም ደረጃ ተቀዛቅዞ የነበረዉ


የሪፎርም ስራ በአመራሩ ቁርጠኛ
አቋም በሙሉ አቅም ወደ ስራ በመገባቱ በየዳይሬክቶሬቱ የሚገኙ
ፈጻሚዎች ተፈጠረዉን የቲም አደረጃጀት መነሻ በማድረግ በስራ
ክፍሎች፡-
 ሳምንታዊ ዕቅድ እና ሪፖርት
 በየሳምንቱ ግብረ-መልስ
 በሳምንት አንድ ጊዜ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ የሪፎርም
ስራዎች ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡
5. ከበጀት አስተዳደር አንጻር

የመደበኛ በጀት እና የመደበኛ ካፒታል ፕሮጀክቶች


አፈጻጸም
 ረቂቅ የበጀት ዕቅድ በማዘጋጀት ለፋይናንስ ቢሮ
የማቅረብና የበጀት ገለጻ የመስጠት (ዲፌንስ የማድረግ)
 የመጣውን በጀት በየስራ ክፍሉ የመደልደል፣
 የተደለደለውን በጀት ወደ IBEX የማስገባት
የማጸደቅና ለክፍሎች የማሳወቅ፤
የቀጠለ…

 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ድርሻ የመደበኛና ካፒታል


በጀት በማስላት የማስተላለፍ፤
 በጀትን የመቆጣጠርና አፈጻጸሙን ለሚመለከታቸው
አካላት በሪፖርት የማሳወቅ፤
 የበጀት ማስተካከያዎችን የመስራት ስራ ተሰርቷል፡፡
 ከዳይሬክቶሬቶች ከሚቀርቡ የበጀት ዝዉዉር ጥያቄ
መሰረት የበጀት ዝዉዉር የመስራት ተግባራት ተከናዉነዋል፡፡
6. የአጋር አካላት ፕሮግራሞችን ከመምራትና ከማስተባበር አንጻር

 በGEQIP-E አጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ


ፕሮግራም ለፍትሃዊነት
 በዩኒሴፍ የሚደረጉ ድጋፎችን
 የማስተባበርና የመምራት፤
አፈጻጸማቸውን በድጋፍና ክትትል የማጠናከር
ተግባራት ተከናዉነዋል፡፡
ለአብነት የተከናወኑ ተግባራት

ሀ. በአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ለፍትሃዊነት


ፕሮግራም
 በክልሉ ለሚገኙ ሁሉም በመንግስት የሚተዳደሩ የቅድመ አንደኛ፣
አንደኛና መካከኛ ደረጃ፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና
አማራጭ መሰረታዊ ጣቢያዎች 175,505,374 የድጎማ በጀት
ለትምህርት ቤቶች ተላልፏል፡፡
 ከአንደኛ ወደ ሁለተኛ ክፍል የመሸጋገር ምጣኔና በአምስተኛ ክፍል
የመዝለቅ ምጣኔ የላቀ አፈፃፀም ላላቸዉ 404 ትምህርት ቤቶች
12,120,000 ብር የማበረታቻ ሽልማት፤
የቀጠለ….
 ለ110 የልዩ ፍላጎት/አካቶ ትምህርት የድጋፍ መስጫ 1,100,000 ብር
የትምህርት ቤት ድጎማ በጀት ተሰራጭቷል፡፡
 በ2014 ዓ.ም ለተቋቋሙ ለ23 የልዩ ፍላጎት የድጋፍ መስጫ
ማእከላት 1,150,000 ብር በማሰራጨት የድጋፍ መስጫ ማዕከላትን
የማጠናከር ስራ ተሰርቷል፡፡
 በቢሮ ደረጃ ለሚሰጡ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች፣ ለድጋፍና
ክትትልና ለትምህርት መሳሪያዎች ህትመትና ግዢ፣ ለልዩ ፍላጎት
ድጋፍ መስጫ ማዕከላት ቁሳቁስ ግዢ፣ ስልጠና እና ድጋፍና ክትትል
ብር 155,155,275 ስራ ላይ ውሏል፡፡
ለ. በዩኒሴፍ የትምህርት ድጋፍ
ዩኒሴፍ በክልላችን በ5 ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 6 ወረዳዎች እና አንድ ልዩ
ወረዳ በጥቅሉ በ7 ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ፡-
 441 የቅድመ አንደኛ (183 ከት/ቤት ውጪ ያሉ) 144,293 (ሴት
67,647) ህጻናት
 262 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች (13 አመት ጣቢያዎች) 40,309
(ሴት 18,999)
 33 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች እና
29,651 (ሴት 13,935) ተማሪዎች በጥቅሉ 214,053 (ሴት
100,581) ተማሪዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል፡፡
የቀጠለ….

 የቅድመ አንደኛ ት/ቤቶችን ለሕፃናት ምቹ ለማድረግ


 የመማሪያ ማስተማሪያ ቁሳቁሶች የማቅረብ፣
 የመምህራንን አቅም የማጎልበት፣
 ከትምህርት ገበታ ውጪ ለሆኑ ሕፃናት ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ
የትምህርት መሳሪያዎች የማቅረብ፣
 የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በሚከሰቱባቸው አካባቢዎች የሕፃናትን
ትምህርት የመደገፍ፣
 የአማራጭ መሠረታዊ ትምህርት አመቻቾችን አቅም በማሳደግ እንዲሁም
በመረጃ አያያዝና አጠቃቀም እና
 የእቅድ ዝግጅትና ትግበራ ስርዓትን ለማጠናከር ድጋፍ ተደርጓል፡
የቀጠለ….

ከቁሳቁስ ድጋፍ አንጻር


 ለ73 የቅድመ አንደኛ ትምህርት ጣቢያዎች 11,818 (ሴት 5,574)
ሕፃናት ተጠቃሚ ያደረገ የማስተማሪያ ቁሳቁስ
 በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው 15 ትምህርት
ቤቶች 5,769 (2,745 ሴቶች) ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገ 35
ድንኳኖች
 በ15 ወረዳዎች ለሚገኙ 92 ትምህርት ቤቶች በፀሐይ ኃይል
የሚሰሩና ትምህርት በሬዲዮ ፕሮግራም የተጫነባቸው ፍላሾችንና
1,717 ሬዲዮዎች ተሰራጭተዋል፡፡
7. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ፕሮጀክቶች የማስተባበር፣ የመደገፍና የመከታተል አንጻር

በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ተፈራርመዉ ወደ ስራ የገቡ


 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 66
 የፕሮጀክቶች ብዛት 146
 ፕሮጀክቶቹ የሚገኙባቸዉ ዞኖች/ል/ወረዳ 12
 ጠቅላላ የበጀት መጠን 5,554,591,180 ብር
 ለትምህርት የተመደበ በጀት 1,837,051 ብር ነዉ
የቀጠለ…

ፕሮጀክቶቹ ባሉባቸዉ አካባቢዎች፡-


 የመማሪያ ክፍሎችን መገንባት
 የመፀዳጃ ቤት ግንባታ
 የመጠጥ ዉሀ ግንባታ
 ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ
 ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ግብዓት
 ለመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ
 ለመምህራን አቅም ግንባታ እና ወዘተ…
8. የፈጻሚን አቅም ከማጎልበት አንጻር

በበጀት ዓመቱ ለክልል ለዞንና ልዩ ወረዳ ባለሙያዎች


 በትምህርት ቤቶች ድጎማ በጀት አጠቃቀም፤
 በአከባቢ ጥበቃና ማህበራዊ ደህንነት፤
 በሀብት አስተዳደር፤
 በእቅድና ሪፖርት አዘገጃጀት የአቅም ማጎልበቻ
ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
9. ድጋፍዊ ክትትል፣ ግምገማ እና ግብረ-መልስ ሥራዎች አፈጻጸም

 ከሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ጋር መበቀናጀት ድጋፍና


ክትትል የማድረግ፤
 የስራ ክፍሎች በየስድስት ወሩ የውጤት ተኮር ዕቅድ
አፈጻጸም እየመዘኑ ስለመሆኑ የመከታተል፤ ውጤት ተኮር
ዕቅድ አፈጻጸም በየሩብ ዓመቱ፤
 የዳይሬክቶሬቶች/የስራ ክፍሎች የዕቅድ አፈጻጸም
መሰረት በማድረግ ግብረ-መልስ የመስጠት፤
የ2015
ዓ.ም
ዕቅድ
የእቅዱ የትኩረት አቅጣጫዎች፡

 ህብረተሰቡ፣ አጋር አካላትና በጎ አድራጎት ድርጅቶችና


ማህበራት ለትምህርት ቤቶች የሚያደረግጉት ድጋፍ
በማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማተማር ሂደቱ
ምቹ ማድረግ፤
 የሀብት አስተዳደር ውጤታማነትን ማሻሻልና የመፈጸም
አቅምን ማጎልበት ፤
 የአፈጻጸም ምዘናና የድጋፍና ክትትል ስርዓትን ማጠናከር፤
 የአፈጻጸም መረጃ ልውውጥ ስርዓትን ማጠናከር፤
የሚጠበቁ ውጤቶች

 የጨመረ ከማህበረሰቡና ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና


ማህበራት የተሰበሰበ ሃብት፤
 በአግባቡ ስራ ላይ የዋለ ከመንግስት፣ ከአጋር ድርጅቶችና
ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት የተሰበሰበ ሃብት፤
 አቅማቸውን ያጎለበሩ የትምህር ባለሙያዎች፤
 የተፈጠረ ምቹ የመማር ማስተማር ስፍራ፤
 የተሻሻለ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትና አፈጻጸም፤
የቀጠለ…

 አቅምን ያጐለበተና ተጠያቂነት የሰፈነበት ያልተማከለ

የትምህርት አስተዳደር፡
 ውጤታማ የሀብት አጠቃቀም ሥርዓትን ማጎልበት፡
 ብዝሃነት ውስጥ በብሔራዊ አንድነት የሚያምኑ
ዜጎች፤ 
በዳይሬክቶሬቱ ለ2015 የተጣሉ ግቦች

የትምህርት ሴክተሩን ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን


መሠረት ያደረገ የልማት ዕቅድ ከማዘጋጀት አንጻር

 የክልሉ የ10 ዓመት የትምህርት ሴክተር መሪ ዕቅድና የ5


ዓመት ትምህርት ልማት መርሃ ግብሮችን አጠናቆ
ማሳተም ማሳተም፣
 የ2015 የተቋም መሪ ዕቅድ ማዘጋጀት፤
 የ2015 የንቅናቄ ዕቅዶችን ማዘጋጀት፤
 የ2015 የተማሪ ቅበላ ዕቅዶችን ማዘጋጀት፤
የቀጠለ…

 የ2015 ዓ.ም የቢሮውንና የዳይሬክቶሬቱን ሚዛናዊ


የዉጤት ተኮር ዕቅድ በተከለሰው መርሃ ግብር
ማዘጋጀት፤
 የ2015 የተቋሙን የመልካም አስተዳደርና የልማት
እቅድ ማዘጋጀትና፤
 2015 የፈፃሚዎችን አመታዊ ሚዛናዊ የዉጤት ተኮር
ዕቅድ ማዘጋጀት፤
የፕሮጀክቶችን አተገባበር በማሻሻል ተጠቃሚነትን ማሳደግ

 ለ2015 በጀትተ ዓመት በዪኒሴፍና በGEQIP-E በጀት


ጠይቆ ማስመጣት፤
 የGEQIP- E እና የዩኒሴፍ እቅድ ለሚመለከተዉ አካል
አዘጋጅቶ ማስተላለፍ፤
 የዩኒሴፍና የGEQIP- E ዕቅድ አፈጻጸጸም ወቅታዊ
ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ማቅረብ፤
 የመጣጠውን በጀት በፕሮግራሙ መሰረት ስሰራ ላይ
ማዋል፤
የቀጠለ…

 ለዩኒሴፍና በGEQIP-E ተግባራት ለታችኛዉ መዋቅር


ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤
 GEQIP-E የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በየሩብ ዓመቱ
ግብረ መልስ መስጠት፤
 በአካባቢ ጥበቃና ማህበራዊ ድህንነት ላይ የሚከናወኑ
ተግባራትን መከታል፤
የተቋሙን የዕቅድ አፈጻጸም ስርዓትን ከማጠናከር አንጻር

 የዳይሬክቶሬቱን ወቅታዊ ሪፖርት ማዘጋጀት፤


 የተቀሙን ወቅታዊ ሪፖርት በማጠናከር ለሚመለከተው
አካል ማስተላለፍ፤
 የዳይሬክቶሬቱን የመልካም አስተዳር ሪፖርት
ማዘጋጀትና ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ፤
የበጀት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግ

 የበጀትና የፊዚካል ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ንጽጽር፤


 ለታለመለት አላማ መዋሉ ተረጋገጦ የተወዳደቀ
የዩኒሴፍና የGEQIP-E በጀት፤
 ለታለመለት ዓላማ የዋለ መደበኛና ካፒታል በጀት፤
 ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ አአጋር አካላት፣
ከህብረተሰቡና ከትምህርት ቤቶች የሚገኘውን ሃብት
ምነንጮችን ማጠናከርና የአፈጻጸም ውጤታማነትን
ለማሻሻል የሚያግዙ ስራዎች ማከናወን፤
በሴክተሩ የተጣለዉን ግብ ለማሳካት የሪፎርም ስራዎችን
ከማጠናከር አንጻር፤
 በየ15 ቀኑ የዳይሬክቶሬቱ የሥራ ግምገማ ማድረግ
 በየ 3 ወሩ የዳይሬክቶሬቱንና የአባላትን ምዘና ማካሄድ
 ለዳይሬክቶሬቶች/ስራ ክፍሎች የውጤት ተኮር ዕቅድ
አዘገጃጀትን በሚመለከት ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤
 ወቅቱን ጠብቆ የተቋሙን የዉጤት ተኮር ዕቅድ ምዘና
ማካሄድ
 ወቅቱን ጠብቆ የዳይሬክቶሬቱን የዉጤት ተኮር ዕቅድ
ምዘና ማካሄድ
የበጀት አስተዳደር ሥርዓትን ከማጠናከር አንጻር

 የ2015 በጀት አስተዳደር እቅድ ለሚመለከተዉ አካል


አዘጋጅቶ ማስተላለፍ
 ከመንግስት ለካፒታል ፕሮግራሞች ማስፈፀሚያ ለ2015
ዓ.ም የበጀት ጥያቄ ማቅረብ፤
 ከመንግስት ለመደበኛ ፕሮግራሞች ማስፈፀሚያ ለ2015
ዓ.ም በጀት መጠየቅ፤
 በተጠየቀዉ መሰረት ለሚመለከተዉ አካል አቅርቦ የ2015
በጀት ማስፈቀድ፤
የቀጠለ…..
 የመደበኛ ካፒታል ፕሮግራሞች እቅድ አፈፃፀም
ማዘጋጀት፤
 የ2015 ዩኒሴፍ እቅድ ለሚመለከተዉ አካል አዘጋጅቶ
ማስተላለፍ፤
 የመደበኛ በጀት ፕሮግራሞች የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
በየሩብ ዓመቱ ማዘጋጀት፤
 የበጀት አስተዳደር የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በየሩብ
ዓመቱ ማዘጋጀት፤
በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ፕሮግራሞችን
በድጋፍና ክትትል አቅማቸዉን ማሳደግ
 ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድጋፍና ክትትል
ማድረግ፤
 ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት የዕኩሌታ ጊዜ ግምገማ
ማድረግ፤
 ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት የማጠቃለያ ጊዜ
ግምገማ ማድረግ፤
 ለበአድማት በዕኩሌታ ጊዜ ግምገማ መሠረት ግብረ መልስ
መስጠት፤
 ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት በማጠቃለያ ጊዜ
ግምገማ መሠረት ግብረ መልስ መስጠት፤
የሰው ኃይል ብቃትና ተነሣሽነትን ማሳደግ
 የሠራተኞችን የስራ አቅም በድጋፍና ክትትል ማሳደግ፤
 በፈጻሚዎች መካከል የመደጋገፍ ባህልን ማዳበር
 የፈጻሚዎችን ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ማጎልበት፤
 ለሠራተኞች ክፍተትን በመለየት የአቅም ግንባታ ስልጠና
መስጠት፤

You might also like