Professional Documents
Culture Documents
የሪፖርቱ ዋና ዋና አካላት ቀጥለዉ የተዘረዘሩ አርዕስቶችን ያካተተ ይሆናል፡፡ ይህም ለእያንዳንዱ አርዕስት የተቀመጡትን ቸክሊሰቶች ዉጤት መሠረት በማድረግ
የስራ ክፍሉን ቁመና በሚገልጽ መልኩ ለእያንዳንዳቸዉ በማስረጃ የተደገፈ ሰፋ ያለ ትንተና ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ግምገማዉ የምካሄደዉ ከዕቅድ አንፃር ቢሆንም
ከዕቅድ ዉጪ የተከወኑ ክዋነዎች ካሉም በዝርዝር የምገለጹ ይሆናሉ፡፡
እያንዳንዱ መጠይቅ (ጥያቄ) በምከተለዉ መልክ ከ 0-5 ባለዉ እስክል መስረት ነጥብ ይሰጠዋል፡፡
“0” = የመገምገሚያ ነጥብ ተግባሩ በኮሌጁ/እንስቲዩቱ/ሆስፒታሉ ካልተከናወነ
“1” = የመገምገሚያ ነጥቡ ትግበራ በአንፃራዊነት ዋና ዋና ነጥቦችን ያላካተተ ከሆነ
“2” = በመገምገሚያው መስፈርት ዋና ዋና ተግባራት ተከናውነው ነገር ግን እንዳንድ
ተጨባጭ የሆኑ ማስረጃዎች ሳይገኙ ሲቀሩ
“3” = በመገምገሚያ መስፈርት ያሉ ቁልፍ ተግባራት የተከናወኑና በተወሰነ ደረጃ
ተጨባጭ መረጃ የተገኘ ሲሆን
“4” = በመገምገሚያ መስፈርቱ የሚጠበቁ ተግባራትን በሙሉ ሲያከናውንና ተጨባጭ
መረጃ ሲገኝ
“5” = በመገምገሚያ መስፈርቱ የሚጠበቁ ተግባራትን በሙሉ ሲከናወኑ እና ተጨባጭ
ማስረጃ ጋር ሲገኙ፤ በመልካም ተሞክሮነት ሊጠቀስ የሚችል ተግባር ሆኖ ሲገኝ
ይሆናል፡፡
ሐ). ለተሰጠዉ ነጥብ ፍትለፍቱ ላይ ያለዉን ባዶ ቦታ በመጠቀም በመረጃ የተደገፈ ገለፃ የሰጣል ይሰጠዋል (ተ.ቁ. የመልከቱ)፤፤
መ) በመቀጠል ለእያንዳንዱ አርዕስት (ተ.ቁ 13 ና 14 ን ሳያጠቃልል) በተያዘለት ኮታ መሰረት ስለት ይሰራለታል፡፡ በመቀጠል በጠቅላላ ከመቶ እጅ ተሰልቶ
የኮለጁ/የእንስቲትዩቱ/የሆስፒታሉ የአመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ይቀመጣል፡፡ ይህም የስራ ክፍሎቹን ላማወዳደሪም ይሁን የትኛዉ የስራ ክፍል በየትኛዉ መመዛኛ ነጥብ
አብላጫ ነጥብ እንዳስመዝገበ እና እያንዳዳቻዉ ለምቀጥለዉ የስራ ዘመን ላይ በየትኛው መመዘኛ መስፈርት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለባቸዉ ላማመላክት
ይረዳል፡፡
ሠ) አንዳንድ አርዕስቶች ወይም ቸክሊሰቶች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ የተጠየቁ ቢሆኑም በሥራ ክፍሉ ደረጃ ተሰልቶ የሚሞሉ ይሆናሉ፡፡ ለምሳሌ በበጀት አመቱ
ዪኒቨስሲቲዉ attrition rate በስንት እንደቀነሰ የምጠይቅ ከሆነ ይህ በኮሌጅ ደረጃ በስንት መቀነስ እንደተቻለ ታስቦ ይመለሳል፡፡
ረ) አንዳንድ ቸክሊሰቶች የስራ ክፍሉን የማይመለከት ከሆኔ አይመለክተንም በማለት መለፍ ይቻላል፡፡ ለምሳሌ በ STEM ፕሮጀክት የተጠቀሙ ተማሪዎች ብዛት
የምለዉ ሆስፕታልንና አንዳንድ ኮሌጆችን አይመለከታቸዉም
ድምር ውጤት
4.2 ሲነፃጸር
3 ኛ ዲግሪ ያላቸውን መምህራን ጥምርታ ወደ ተቀመጠው 0፡25 ለማሳደግ
ታቅደው የተከናወኑ ተግባራት(በቅጥር ፣ሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር
የትምህርት ዕድል ማመቻቸት)…
ነጥብ 6፡ የ 70፡30 ቀመር ላይ የተመሰረተ ተገቢ ሀገራዊ ተሳትፎ መጠንን እውን ማድረግ
ተ.ቁ መስፈርት ነነነ (ነ 0-5) መግለጫ
8.1 የኢንዱስትሪ-ዩኒቨርሲቲ ትስስርን ለማሳደግ በተቋም ደረጃ አደረጃጀት 4 አስተባባሪ አካላት ተሰይመዋል
ትስስር የሚፈጠርባቸው ተቋማት
ተፈጥሮ ወደ ስራ መገባቱ(የሚያስተባብር አካል ስለመሰየሙ፣ዕቅድ
ተለይተው እቅድ በመያዙ
ስለመኖሩ፣ትስስር የሚፈጠርባቸው ተቋማት ስለመለየታቸውና የትስስር ሰነድ የተፈረመ የትስስር ሰነድ ስላለ ለምሳሌ
ስለመኖሩ፣የተከናወነ ተግባር) ኢንዱስትሪያል አድቫይዘሪ ኮሚቴ ገና
አልተመሰረተም
8.2 ዩኒቨርስቲው በበጀት አመቱ ከሚሰጡ ፕሮግራሞች ከጥናትና ምርምር 3 በአንዳንድ ት/ፕሮገራሞች የጥናትና
እንድሁም ከማህበረሰብ አገልግሎት አንፃር የተፈጠሩ የቴክኖሎጅ ትስስር መምርምር ውጤቶችን መሰረት ያደረገ
አይነቶች ትስስሮችን ለመመስረት እንቅስቃዎች
መኖራቸው ለምሰሌ ከሞሀ ለስላሳ
መጠጦች እና መስፍን ኢነዱስትሪያል ጋር
ከኮንስትራክሽ ፕሮጅክት ማናጅመንት
ኢንስትቲዩት ጋር የምርምር ውቴቶችን
ለባለድርሻ አካላት ለማድረስ የተደረገው
ጥረት ቢኖርም ስኬታማ አልልበረም
8.3 ዩኒቨርሲቲው በበጀት ዓመቱ ከዕቅድ አንፃር ከኢንዱስትሪዎች ጋር የፈጠረው 5 ከኮንስትራክሽ ፕሮጅክት ማናጅመንት
ትስስር ብዛት(የጋራ መግባቢያ ሰነድ፣የጋራ መድረኮች፣ውጤት) ኢንስትቲዩት ጋር የተፈረመ የጋራ
መግባቢያ ሰነድ ከእቅድ ውጭ በመሆኑ
ከ GIZ በመተባበር የተከናወነው
የቴክኖሎጂ ሽግግር ግነዛቤ ማስጨበጫ
የውይይት መድረክ እነዲሁም የቴክኖሎጂ
ሽግግር የስራ ሂደት ጋይድላይን/ ማንዋል
ዝግጅት ከእቅድ ባሻገር የተከናወነ በመሆኑ
8.4 በተፈጠረው የትስስር ሰነድ መሰረት የተከናወኑ ተጨባጭ ተግባራት(ከመማር 4 ከመማር ማስተማር አንፃር የተማሪዎችን
ማስተማር አንፃር፣ጥናትና ምርምር፣ማህበረሰብ አገልግሎት….) ኢንተርንሺፕ ቅበላን ተግባራዊ መደረጉ
ኢንዱስተሪውን ማእከል የደረጉ ጥናትና
ምርምሮችን ለማካሄድ የትስስር ሰነድ
ካለን ባለድርሻ አካላት ጋር ስምምነት ላይ
በመድረስ ለቀጣይ አመት ዕቅድ ለመያዝ
በዝግጅት በመሆናችን
8.5 ዩኒቨርስቲው ኢንኩቤሽን ሴንተር ማቋቋሙ(በቁሳቁስ ስለመደራጀቱ፣በሰው 2 በሂደት ላይ ከሚገኙ የኢንኩቤሽን ሴንተር
ኃይል ስለመሟላቱ፣በቴክኖሎጅ ስለመታገዙ፣) የማ kk ም ስራ ዘለለ እንቅስቃሴዎች
አለመኖራቸው
8.6 ወደ ማህበረሰቡ የተሸጋገሩ የምርምር ውጤቶችና ቴክኖሎጅዎች ብዛት 4 የማይክሮ ሃይድሮ ሓይል ማመንጫ
ግንባታዎች
ለማህበረሰቡ ጠቀሜታቸው የጎላ
የምርምር ውቴቶችን በመለየት
ወደማህበረሰቡ እንዲሸግገሩ ቅድመ
ሁኔታዎችን ማመቻቸት ለምሳሌ
የምርምሩ በለቤት የሆኑ ተመራቂዎችን
በመቅጠርና የትምህርት እድል በመስጠት
ቴክኖሎጊዎቹ ዕንዲጎለብቱ መደረጉ
ድምር ውጤት
ነጥብ 9፡- በአገራዊ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ የጥናትና ምርምር አቅምን መገንባት (13%)
ተቁ መሰፈርት ነነነ (ነ 0-5) መግለጫ
9.1 በምርምር ላይ ያተኮረ ስልጠና ዕቅድ ከተያዙ መምህራን ውስጥ
በስልጠና የተካፈሉ መምህራን በመቶኛ
9.2 የምርምር በጀት ከአጠቃላዪ የዪኒቨርሲቲው መደበኛ በጀት ምጣኔ
ነጥብ 10፡ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የማህበረሰብ አገልግሎት የመስጠት ሁኔታ (10%)
ተ.ቁ መስፈርት ነነነ (ነ 0-5) መግለጫ
12.1. ለተቋሙ ተጨማሪ የበጀት ድጎማን ከማግኘት አኳያ የተደረገ ጥረት( ከዕቅድ
2 አፈፃጸም አኳያ የሚነፃጸር)
12.1. ተቋሙ የውስጥ ገቢን ከማጎልበት አኳያ አደረጃጀት ፈጥሮ ወደ ስራ
3 ስለማስገባቱ(ኢንተርፕራይዝ ስለማቋቋሙ፣ግብአት ስለማሟላቱ፣ አሰራር
ስርአት ስለመዘርጋቱ፣ተግባራት በየሩብ አመቱ እየተገመገሙ ስለመሰራቱንና
የተገኘ ውጤት)
12.1 ተቋሙ የሀብት አጠቃቀምን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ ግኝቶችን
.4 መሰረት በማድረግ ለማሻሻል የተከናወኑ ተግባራት(የህዝብ ተወካዮች ምክር
ቤት ፣የዋና ኦዲተር፣የፌደራል ጸረ ሙስናና ስነ ምግባር ኮሚሽን ሪፖርቶች
የሀብት አጠቃቀሙን በየሩብ አመቱ የገመገመ)
12.1. የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሳለጥ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግዥ
5 ስርአት ታግዞ ጥራቱንና ጊዜውን ጠብቆ ስለማቅረብ(አሳታፊ የግዥ ዕቅድ
ስለመኖሩ፣ግልጽ የግዥ ጨረታ ስለመኖሩ፣የግዥ ሂደቱና ስርጭቱ በየጊዜው
እየተገመገመ ስለመሰራቱ)
12.2 ልዩ ልዩ
12.2. ተቋሙን ለተማሪዎችና ለሰራተኞች ምቹ ውብና ማራኪ ለማድረግ አረንጓደ
1 ልማትን ከመተግበር አኳያ (በዕቅድ ተይዞ አፈፃጸሙ አየተገመገመ የግቢ
ውበትን፣መዝናኛ ቦታዎችን…) ለማሻሻል የተደረጉ ጥረቶች
12.2. ተማሪዎችን ጤናማ ዜጋ አድርጎ ከማውጣት አኳያ በኤች አይ ቪ ኤድስ ፣ስነ
2 ተዋልዶ፣ አደንዛዥ ዕጽ ከመከላለከል አንፃር የተሰሩ ስራዎች (ዕቅድ፣ ግንዛቤ
ማስጨበጫ ስልጠናዎች፣ ክበባቶች ስለመቋቋማቸው)
ድምር ውጤት
ማሳሰቢያ
የግምገማ መስፈርቶቹና አካሄዱ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ከተፈለገ በዩኒቨረሲቲ ደረጃ የተቋቋማን ኮሚቴ መጠየቅ የቻላል፡፡
የግምገማ ሪፖርቱ ከነ አባሪዉ ከነሓሴ 15 በፊት በሲዲ እና ሃርድ ኮፒ ፕረዝዳንት ቢሮ መድረስ አለበት