You are on page 1of 23

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የ 2012 በጀት ዓመት ሚዛናዊ የስራ አመራር

እና ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ


ዓመት የምዘና ሪፖርት

የካቲት 2012 ዓ.ም


አዲስ አበባ

ክፍል አንድ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
1.1. መግቢያ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመኑ በሚኒስቴር መ/ቤቱ ባሉ


20 ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የለውጥ ስራውን ቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ ለመምራት፣
ተግባራዊነቱን ለማረጋገጥ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ለማስፈን እቅድ በማውረድ
በእቅድ በመመራት የሚመጡ ለውጦችን ለማስቀጠል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በሚኒስቴር መ/ቤቱ እስከ ዳይሬክቶሬቶች ድረስ በታቀደው የሁለተኛው የእድገትና


ትራንስፎርሜሽን እቅድ መነሻ በማድረግ በ 2012 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት
የእቅድ አፈጻጸም ምዘና ለማድረግ በሚኒስቴር መ/ቤቱ በተዘጋጀው የምዘና መስፈርት መሰረት
ለመመዘን በወጣው መርሃ ግብር መሰረት 18 ዳይሬክቶሬቶች በመመዘን በምዘና ወቅት የነበሩ
ጠንካራ ጎኖች፣ክፍተቶች፣የተገኙ ተሞክሮዎች፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎችን
በማካተት የተዘጋጀ ሪፖርት እንደሚከተለው ለማዘጋጀት ተሞከሯል፡፡

1.2. የሪፖርቱ አላማ ፡-

በሚኒስቴር መ/ቤቱ ስር ባሉ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የልማት ሰራዊት መገንቢያ እንዲሁም


የሪፎርም መሳሪያዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የእቅድ አፈጻጸምን በመመዘን ጥንካሬዎችን
ለማስቀጠልና ክፍተቶችን እየፈቱ ለመሄድ እንዲቻል ነው፡፡

1.2.1 ዝርዝር አላማዎች


 በ 2012 በጀት መጀመያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም በመመዘን በሚኒስቴር መ/ቤቱ
ስር ባሉ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች ግለሰብ/ ፈፃሚዎች ያሉበትን ደረጃ ለመለየት፤
 በምዘና የተገኙ ተሞክሮዎችን ለዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የ 2012 ሁለተኛ ግማሽ
ዓመት አፈጻጸም በግብአትነት ለመጠቀም፤
 በስራ አፈፃፀማቸው የተሻለ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖችና ግለሰብ
ፈፃሚዎች እውቅናና ማበረታቻ ለመስጠት፤
 የተሻለና አዎንታዊ የሆነ የውድድር ስሜት ለመፍጠር፤
 በአፈጻጸማቸው ወደ ኋላ የቀሩትን ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖችና ግለሰብ/ፈፃሚዎች
በመደገፍ የተሻለ አፈጻጸም እንዲኖራቸው ለማድረግ፤
 ግልፅነትንና ተጠያቂነትን በየደረጃው ለማስፈን፤
 የለውጡን ቀጣይነትና ውጤታማነት ለማረጋገጥ፤

1.3. የምዘናው ሪፖርት አስፈላጊነት፡-

በሚኒስቴር መ/ቤቱ ስር ባሉ ዳይሬክቶሬቶችና ቡድኖች የሚታቀዱ እቅዶች የሪፎርም


መሳሪያዎች ውጤታማ በሆነ ሁኔታ ተግባራዊ በማድረግ በመልካም አስተዳደርና አገልግሎት
አሰጣጥ ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን መቅረፍ የሚያስችል መሆን ይጠበቅበታል ፡፡ የተጀመሩትን

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
ሰራዎች አጠናክሮ ከማስቀጠል አንፃር የተሻሉ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖችን ለማበረታታት
እውቅና ለመስጠትና ክፍተት የታየባቸውን ለይቶ ለመደገፍ ያስችል ዘንድ የስራ
ክፍሎች አፈፃፀም ምዘና ማካሄድ በማስፈለጉ ይህንን ምዘና በዳይሬክቶሬቶች/ ቡድኖች
ፈፃሚ ግለሰቦች ደረጃ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡በመሆኑም በተጠናቀቀው የመጀመሪያ 6 ወር
እቅድ ተግባራዊ ሲደረግ ቆይቶ ውጤታማነቱ የተመዘነ በመሆኑ ውጤታማነቱን ለማስቀጠልና
ክፍተቶችን ለመቅረፍ እንዲያግዝ ይህ የምዘና ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡

1.4 የምዘናው ወሰን


ምዘናው የሚያተኩረው በሚኒስቴር መ/ቤቱ ስር ባሉ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖችና ግለሰብ
ፈፃሚዎችን ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፡፡

1.4.1 በሚኒስቴር መስሪያ ቤት ደረጃ የምዘና ወሰን

ተ.ቁ የዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች ብዛት የግለሰብ ፈፃሚዎች ብዛት

መመዘን የነበረባቸው የተመዘኑ


መመዘን የተመዘኑ
የነበረባቸው
1 20 18 123 -
በትራንስፖርት ሚኒስቴር በስሩ የሚገኙ የዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖችና የፈፃሚዎች የ 2012
በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ምዘናን ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች መመዘን
የነበረባቸው 20 የተመዘኑ 18፣ፈፃሚዎች መመዘን የነበረባቸው 123 የተመዘኑ ---- ናቸው፡፡
ከዚህም የምዘናው አፈጻጸም 59.57% እንደሆነ መረዳት ይቻላል፡፡

ክፍል ሁለት፡ የምዘና ዉጤት ትንተና


2.2. የዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የምዘና ውጤት ትንተና

የዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የ 2012 ዓ/ም የ 6 ወር ስኮር ካርድ እቅድ አፈጻጸም ምዘና ውጤት ማጠቃለያ

ተ/ቁ የተመዛኝ የዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች ስም የተመዛኝ የዳይሬክቶሬቶች/


ቡድኖች ያገኙት ውጤት
100% 90% 10% 100%
1 የብሔራዊ መንገድ ደህንነት ካውንስል ጽ/ቤት 57.75 51.98 8 59.98
2 የመንገድ መሰረተ ልማት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት 51.3 46.13 7.5 53.63
3 የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎትና ደህንነት ክትትል ሬጉላቶሪ 60.84 8.5 69.34
ዳይሬክቶሬት 67.6
4 የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት 50.3 45.27 9.5 54.77
5 የአቪዬሽን መሰረተ-ልማትና አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት 35.29 31.76 7.5 39.26
6 የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት 53.4 48.06 8.5 56.56
7 የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት 44.05 39.65 8 47.65
8 የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 66.75 60.08 9 69.08
9 የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት 69.3 62.37 9 71.37

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
10 የአካባቢና የአየር ንብረት ለውጥ ዳይሬክቶሬት 61.18 55.06 8 63.06
11 የእቅድ፣በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት 76.7 69.03 9 78.03
12 የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት 54.3 48.83 8 56.83
13 የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 67.68 60.91 9 69.91
14 ግዢና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 67.3 60.53 7 67.53
15 ኦዲት ዳይሬክቶሬት 56 50.4 8.5 58.9
16 የክልልና ዘርፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቡድን 31.24 28.12 7.5 35.62
17 የለውጥና መልካም አስተደዳር ቡድን 61.6 55.44 8 63.44
18 ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ቡድን 53.86 48.47 9 57.47

1. በ 2012 በጀት ዓመት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስር በሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የ 6


ወር የስኮር ካርድ እቅድ አፈፃፀምን መሰረት በማድረግ የተቀመጠ የምዘና ውጤት
(ከ 59.57%)
1.5 የምዘናው አካሄድ፣ የመረጃ ምንጭና አሰባሰብ ዘዴ

1.5.1 የምዘናው አካሄድ


የምዘና ቅድመ ዝግጅት ስራውን በተመለከተ
የምዘና መስፈርት ኮሚቴዎችን በማዋቀር እቅድ ከተዘጋጀ በኋላ የምዘና መስፈርት
ዝግጅት ሲጠናቀቅ ለተመዛኝ የስራ ክፍሎች በምዘና ዙሪያ ኦረንቴሽን በመስጠትና
አስፈላጊ ግብአቶችን በማሟላት እንዲሁም የምዘና መርሃ-ግብር ለተመዛኝ አካላት
በመላክ የምዘና የቅድመ ዝግጅት ስራው ተጠናቆ ወደ ምዘና ስራው ተገብቷል፡፡
የምዘና ስራውን በተመለከተ
በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስር የሚገኙ 15 ዳይሬክቶሬቶች እና 3 የስራ ክፍል ቡድኖች
የስኮር ካርድ ምዘናው /ከ 70%/ የተከናወነ ሲሆን በምዘና መመሪያው መሰረት ከ 20%
በህዝብ ክንፍ ለማስመዘን የተጠናከረ ባለመሆኑ አዲሱ የሚኒስትሪው ካውንስል ስራ
አስፈፃሚ አዲስ በመሆኑ ስለሚያስቸግር /ከ 70%/ የነበረውን ስኮር ካርድ ምዘና ወደ
90%/ በመቀየር ለማጣጣም የተሞከረ ሲሆን የቅርብ ኃላፊ ምዘና /ከ 10%/ የየዘርፉ
ኃላፊዎች እንዲለኩ ተደረጓል፡፡

የግለሰብ ፈፃሚ ምዘናን በተመለከተ በግለሰቡ የስኮር ካርድ እቅድ አፈፃፀም መሰረት /ከ 70%/
በቅርብ ኃላፊው በተዘጋጀ የምዘና መስፈርትና ከ 10% ራስን የማብቃት እቅድ አፈጻጸም
መሰረት የተመዘነ ሲሆን ቀሪው /ከ 20%/ በዙሪያ መለስ ምዘና (በቅርብ ኃላፊው ከ 8%
፤በቡድን አባላት ከ 7% ፤በግለሰቡ በራሱ፤ከ 5%) አጠቃላይ ከ 100% ምዘናው ተካሂዷል፡፡

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
1.5.2 የመረጃ ምንጭና አሰባሰብ ዘዴ

 መዛኙ ቡድን ምዘና የሚካሄድባቸውን ዳይሬክቶሬቶች እና 3 የስራ ክፍል ቡድኖች


በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት ተመዛኝ የስራ ክፍል ኃላፊዎችና ፈጻሚዎች ጋር ቃለ
መጠይቅ /ውይይት/ በማድረግ፣
 በምዘና ወቅት መዛኝ ቡድኑ የሰነድ ምልከታ በማካሄድ፣
 የተለያዩ ዕቅዶች፣ ሪፖርቶች፣ ቃለ-ጉባኤዎችና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን
መረጃዎች በመጠቀም፤
 በቅርብ ኃላፊ ምዘና ለማካሄድ በተዘጋጀው የመመዘኛ መስፈር መሠረት በየደረጃው
የሚገኙ የሚመለከታቸው አካላት የየዘርፉ ኃላፊዎች ከተቀመጡት የመመዘኛ
ክብደቶች አኳያ ኃላፊነት በተሞላበት መልኩ ነጥብ እንዲሰጡ በማድረግ ምዘናው
ተግባራዊ ሆኗል፡
1.6 አጠቃላይ የምዘና ሂደት (የዝግጅት፣ትግበራና ማጠቃለያ ምእራፍ)
1.6.1 የዝግጅት ሂደት
የምዘና ዕ pÉ/´¡[ }Óv` T²Ò˃'

የመመዘኛ መስፈርቶችን T²Ò˃'

የምዘና ቡድንና ልዩ ልዩ ኮሚቴዎችን ማቋቋም፣

በምዘናው አጠቃላይ ስራ ዙሪያ u¾Å[Í ው ለሚገኙት ›S^` አካላት እና

መዛኝ ቡድኖች እንዲሁም ፣ተመዛኝ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች ፈፃሚዎች


*[”‚i” SeÖƒ'
 የምዘናውን ስራ ለማከናወን ›eðLÑ> የሆኑ ግብዓቶች እንዲሟሉ ማድረግ'
1.6.2 የትግበራ ሂደት

የምዘና ቡድኑ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን፣ የሰው ሀብት
አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት፣የብሔራዊ መንገድ ደህንነት ካውንስል ጽ/ቤት፣የመንገድ
መሰረተ ልማት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት፣የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት
ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት፣የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎትና ደህንነት ክትትል ሬጉላቶሪ
ዳይሬክቶሬት እና የእቅድ፣በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት በተውጣጣ መዛኝ
ኮሚቴ በ 18 የስራ ክፍሎች 123 የመስሪያ ቤቱ ፈፃሚዎች ላይ ምዘናው ተካሂዷል፡፡

1.6.3 የማጠቃለያ ምእራፍ


 የምዘናውን የአፈጻጸም ሂደት በመገምገም ጠንካራና ደካማ ጎኖችን መለየት፣

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
 ለተመዛኝ የስራ ክፍሎች የቃልና የጽሁፍ ግብረ-መልስ መስጠት፣
 የምዘናውን አጠቃላይ ሂደት የሚያሳይ ሪፖርት ማዘጋጀት፣
 ከምዘናው የተገኙ ጠንካራና ደካማ ጎኖች መነሻ በማድረግ የመወያያ ሪፖርት
ማዘጋጀትና በየደረጃው ውይይት ማካሄድ፣
 በምዘናው ሂደት የተገኙ ተሞክሮዎችን መለየትና መቀመር፣

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
ከአራቱ የዕይታ መስኮች አንፃር ለዉይይት የሚቀርቡ በእያንዳንዱ ተቋም የተገኙ ውጤቶች

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች የ 2012 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት የኮርፖሬት የምዘና ውጤት ማጠቃለያ
ተመዛኝ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች ያገኙት ነጥብ

አቪዬሽ/ መ/ ል/ አ/ ክ/ ሬ/ ዳ
የየለዕይታ መስኩ የተሰጠ

ባቡር/መ/ል/አ/ደ/ክ/ሬ/ዳ
መ/ መ/ ል/ ክ/ ሬ/ዳ

ማ/ ሎጂ/ አ/ማ/ዳ

የዕቅ/በ/ዝ/ክ/ግ/ዳ

ስ//ምና/ፀ/ሙ/ቡ
መ/ት/አ/ክ/ሬ/ ዳ

ክ/ዘ/ጉ/ማ/ቡ
አ/የአ/ን/ለ/ዳ

የለ/መ/አ/ቡ
ሰ/ሀ/አ/ል/ዳ

ኢ/ኮ/ቴ/ዳ
ሴ/ህ/ወ/ዳ

ን/ጠ/አ/ዳ
ግ/ፋ/ዳ
ህ/ግ/ዳ
ለመለኪያዎች የሚሰጥ ክብደት

ኦ/ዳ
ብሔ/መ/ደ/ጽ/ቤት
የዕይታ መስክ

የተገል
2
ጋይ የተገልጋይ 8. 8.3 8.
5
ተገልጋይ

25 0 - 16.7 6.25 0 - 4.25 - 8.33 - 8.33 - 8.3 4.2 0


እርካ እርካታ 33 3 33
%
ታን በመቶኛ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
ማሳደ

የበጀት ዕቅድና
የበጀት
አፈፃፀም
አጠቃ 8 8 8 0 8 0 8 8 8 8 8 8 8 8 8 8 0 8 8
ንጽጽር
ቀም
1 በመቶኛ
ውጤ
5 የተሟላ
የውስጥ አሰራር ፋይናንስ/በጀት

ታማነ
% ግብዓት እና
ትን 3.
ውጤታማ 7 4.5 5.25 7 3.5 3.5 7 3.5 7 3.5 5.8 7 3.5 7 5.25 3.5 2.33 5
ማሳደ 5
አጠቃቀም

በመቶኛ

4 35 24
34. 24. 18.0 32. 19.6 26.
0 40
5
27.3 33.6 27.5
21
28.6
5
35 33.4
13
36.5 26 .1 31.7 25
6 5
.6
% 5 3
   
የመፈጸም
ክፍተታቸው
የዘርፉ
የተለየና 1. 3.7
ን 5 2.5 - 1.66 1.25 0 - - 5 5 5 2.75 5 2.5 5 2.25 0
የሰለጠኑ 45 5
የመፈ
መማማርና እድገት

ሰራተኞች
ጸምና
2 በመቶኛ
የማስ
0 በአፈፃፀም
ፈጸም
% ምዘና
አቅም
የተገመገመ 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 3 3 2 2 2 2 3 1 1

የሠራተኛ
ማሳደ
ብዛት
ግ፣
በዘርፉ 3 0 - 0 - 0 - 1.5 0 3 1 4 1 0 1 - 0 2.5 3

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
የተከናወነ
የግንዛቤ
ማስጨበጫ
በመቶኛ
የለውጥ
ሰራዊት
ግንባታ
ስራዎችን 5
3.2
3.75 3.66 3.75
2.5
3.75 3.75 4.75 3
3.2
4.16 3.75
2.
4.5 3.8 1 3.5
2.
ተግባራዊ 5 8 5 75 4
ያደረጉ
(የኳሊቲ
ሰርክል)
ዘመና በአይ.ሲ.ቲ
ዊ የሰለጠኑና
የመረ ድጋፍ ያገኙ 2 0 1 0 - 0 1 - 2 0 - 0 2 0 1 2 0 0 0
ጃ እና ሰራተኞች
የቴክኖ በመቶኛ
ሎጂ
አጠቃ
ቀም ያደገ
ውጤ የአይ.ሲ.ቲ
3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3 3
ታማነ አጠቃቀም
ትን በመቶኛ
ማሳደ

1 67 53
ድምር

57. 35. 44.0 66.7 61. 31.2 61.


100 51.3 67.6 50.3 53.4 69.3 76.7 54.3 .6 67.3 56 .8
0     75 29 5 5 18
8
4 6
6
0

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
ከግብ ተኮርተግባራት ምዘና የተገኘ ውጤት
በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስር የሚገኙ 15 ዳይሬክቶሬቶች እና 3 የስራ ክፍል ቡድኖች የሰራተኞ/ፈፃሚዎች የ 2012 በጀት አመት የ 6
ወር ምዘና ውጤት ማጠቃለያ

የባህርይ ምዘና ከ 30%

ጠቅላላ ድምር ከ 100%


ተ.ቁ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች ስም

ከ 70%
የተመዛኙ ሰራተኛ ስም የሰራተኞች የስራ ልዩነት
አማካይ ክፍሉ
ውጤት ውጤት
ከመቶ

የሚኒስትር ጽ/ቤት ወ/ሮ መሰሉ ታዬ


ወ/ሮ ኢየሩስ
ወ/ሮ ዝናሽ

ወ/ሮ መሰረት ፀጋዬ አበበ 67 27.8 94.8


ወ/ሮ አዳነች ከተማ ገ/ሥላሰየ 67 27.7 95
የብሔራዊ መንገድ ደህንነት ካውንስል ጽ/ቤት አቶ ዮናስ በለጠ 51.98 8 59.98 83.66% 59.98% 23.68%
አቶ ፋንታሁን ዓለሙ 65.2 27.2 92.4

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
አቶ ዳንኤል ሀይሌ 64.17 26.9 91.07 የ 1 ሰው
አቶ ጥላሁን ገለታ 64.19 27 91.19 ይቀራል

አቶ አምላኩ
የመንገድ መሰረተ ልማት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት አቶ መሀሪ አዲሴ 65.09 25.1 90.19 90.03% 53.63% 36.4%
ወ/ሪት ሳራ አለሙ 65 27.43 92.52
አቶ በላይ ተክላይ 65.09 27.6 92.69
ወ/ሮ ዘነበወርቅ ይልማ 57.4 27.32 84.72
የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎትና ደህንነት ወ/ሮ ሲሳይ ጉታ 60.84 8.5 69.34 90.2% 69.34% 20.86%
አቶ ባህሩ ገ/ማርያም 63.91 28.2 92.11
ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት
ወ/ሮ ፍሬዘውድ እስጢፋኖስ 63 26.1 89.1
አቶ ስንታይሁ ሐይሉ’ 65.17 29.1 94.27
አቶ ናስር ሰብሬ 65.31 29.2 94.51
አቶ በየነ አይናበባ 65.52 29.6 95.12
አቶ ውባየሁ ለገሰ 64.4 28.1 92.5
አቶ ታደሰ ፉፋ 65.17 29.5 94.67
የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል አቶ ይርጋ ታደሰ 89.66% 54.77% 34.89%
ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት ገብረህይወት ሙላቱ 64.92 28 92.92
የ 1 ሰው
አበራ ሞሲሳ 67.43 24.6 91.48 ይቀራል
ዋጋዬ ማሞ 65.33 26 91.33
ፍሬህይወት ገ/ጨርቆስ 59.2 25.5 84.7
ዘላለም ፍስሀ 67.43 20.62 88.05
ደረሰ በልሁ 67.43 22.05 89.48
የአቪዬሽን መሰረተ-ልማትና አገልግሎት አቶ አላምረው ጌጡ 31.76 7.5 39.26 75.51% 39.26% 36.25
ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት አቶ ሙርጃን ተክሌ 53.3 27 80.3
ወ/ሮ ገነት ተክልአብ 64.4 27.1 91.5
ወ/ሮ ሄዋን አለኸኝ 61 30 91
የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ወ/ሮ ኤደን ግርማ 45.27 9.5 54.77 79.23% 56.56% 22.67%
ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት አቶ ፍቅሩ አሰፋ 63 27.05 90.05
አቶ አምሳሉ በቀለ 52.9 24.7 77.6
አቶ አዲሱ ገብሬ 61.3 26.85 88.15

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
አቶ መልካሙ ታመነ 53.8 25.45 79.25
አቶ እንድሪስ ኡመር 53.4 24.83 78.23
ወ/ሪት ሰላም ሰለሞን 50.95 23.13 74.08
ወ/ሮ ሮዛ ወንድአጥር 65 26.75 91.75
የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አቶ እንዳልካቸው ፀጋዬ 39.65 8 47.65 74.88 47.65% 27.23%
አቶ ሙሴ ይሄይስ 58 23.8 81.8
አቶ ደጀኔ ደበበ 58 23.5 81.5
አቶ ዘሪሁን ብርሃኔ 59 24.3 83.30
ወ/ሮ አለምዘርፍ ፍቅሩ 55 20.25 75.25
ወ/ሮ ፌቨን ካሣሁን 56 21.25 77.25
አቶ ታጁራ ላምቤቦ 56 21.3 77.30
አቶ ዮሐንስ ጥላዬ 55 20 75
የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት አቶ ገዛኸኝ ጉማታ 60.08 9 69.08 77.77% 69.08% 8.69%
ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ ዓለምፀሐይ አርአያ 64.97 26.4 91.37
ወ/ሮ ሰብለ በየነ 50.79 23.73 74.52
አቶ ረታ ሽመልስ 60 21.95 82
ወ/ሮ ጎርፌ አስፋው 56.7 24 80.7
ወ/ሮ ዘለዓለም ሰለሞን 54 24.3 78.3
ወ/ሮ ቅድስት ከበደ 64.2 25.7 89.9
አቶ ሱራፌል ተኮላ 43 24 67
አቶ ታደለ ታምራት 40.5 26.6 67.1
የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ወ/ሮ ትእግስት ይሄይስ 62.37 9 71.37 86.21% 71.37% 14.84%
ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ ሸዋዬ ወንዴ 63 27.5 90.5
አቶ ጀማል አህመዲን 61.5 25.8 87.3
ወ/ት ፋሲካ ጌታቸው 63.25 29.3 92.55
አቶ አባተ ታዘብ 62.23 27 89.23
ወ/ሮ ምሳዬ ንጉሴ 59.1 27.25 86.35
የአካባቢና የአየር ንብረት ለውጥ ዳይሬክቶሬት አቶ ጆቢር አያሌው 55.06 8 63.06 75.49% 63.06% 12.43%
አቶ ነስረዲን ማህሙድ 52.32
አቶ ይዘንጋው ይታይህ 54.75 25.5 80.25 የ 1 ሰው
አቶ ትካቦ መኮንን 51.57 24.97 76.54 ይቀራል
አቶ ታረቀኝ ጉታ 52.11 23.31 75.42
ወ/ሮ ስምረት ሙሉጌታ 55.98 26.19 82.19

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
የእቅድ፣በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ አቶ ሰለሞን አያለው 69.03 9 78.03 73.93% 78.03% -4.1%
ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ አስቴር አሊ 43 20.05 63.05
ወ/ሪት አስካለ ተክሌ 62.9 29 91.5 ከክፍሉ
ወ/ሮ ብዙነሽ በቀለ 43.7 26.4 70.1 በታች
አቶ መሰረት ደረጀው 42 25 67
የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወ/ሮ አቦነሽ ከበደ 48.83 8 56.83 79.3% 56.83% 22.47%
ዳይሬክቶሬት አቶ ኪዳነማርያም ዘውዱ 63 27.4 90.4
አቶ ሚሊዮን ካሣ 57 25.7 83.3
አቶ አያና አሰፋ 59.5 26.1 85.6
አቶ ይርጋዓለም ስሜነህ 57.4 26.7 84.1
አቶ አሸብር አጥሶ 56 25.8 81.8
አቶ ዳዊት ደምሰው 50.4 22.7 73.1
የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አቶ ከድልማግስት ኢብራሂም 55.06 8 63.06 83.25% 69.91% 13.34%
ግዛቸው አለሙ 53.93 25.35 79.28
ነጻነት ተስፋዮ 52.82 25.9 78.72
አማኑኤል ጋሻዉ ይታገሱ 55.25 24.7 79.95
ይድነቃቸው ፍቅሩ መኮንን 60.32 24.88 85.21
ደሳለኝ እውነቴ አብተው 64.99 25.68 90.67
መብራቱ ገመቹ ኤገን 61.14 24.64 85.78
እሸቴ ሙላቱ ገ/ዮሃንስ 61.22 25.5 86.7
ደረጄ ወርቁ ሃይሉ 62.13 21.43 83.545
ዳዊት አብረሃም ገ/ሥላሴ 59.61 25.73 85.342
ሄኖክ እሸቴ ንጉሴ 61.56 24.286 85.846
ብሩክ አበበ ጫላ 59.48 23.35 81.83
አለምነሽ ታደሰ አሰፋ 61.75 29.3 91.05
ጽጌ ግርማ ሀይሉ 61.81 26.8 88.61
ወይንሸት መስፍን 60.2 28.8 89
አልማዝ ወ/አረጋይ 53.62 23.93 77.55
ግዢና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ በላይነሽ ሀይሉ 60.53 7 67.53 84.79% 67.53% 17.26%
ወ/ሮ ፀዳለ ገ/ጊዮርጊስ 66 23.2 89.2
ወ/ሮ እታፈራሁ ማሞ 64.5 23.76 88.26
አቶ ሰለሞን ተፈራ 63 23.2 86.2
ወ/ሮ ሶስና አድማሱ 65 24.18 89.2

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
ወ/ሮ ብዙወርቅ ንጉሤ የ 1 ሰው
ወ/ሪት አስቴር በየነ 62 22.07 84.07 ይቀራል
ወ/ሮ ከዋክብት ደገፋ 67 23.5 90.5
አቶ ታደሰ አያና 65 22.3 87.3
አቶ ታደሰ ጥላሁን 63 21.3 84.3
ወ/ሮ ሂሩት ምናሴ 62 19.4 81.4
ኦዲት ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ ሐመረ ሹመት አልተመዘኑ 58.9%
አቶ ሙሉጌታ የኔአለም ም
የክልልና ዘርፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቡድን አቶ ጋሻው ተድላ 28.12 7.5 35.62 76.17% 35.62% 40.55%
ወ/ት ፈለቀች ተክሉ 56 25.1 81.1
የለውጥና መልካም አስተደዳር ቡድን አቶ ብርሀኑ ተመስገን 55.44 8 63.44 79.91% 63.44% 16.47%
አቶ ተስፋዬ ወጋ 60.05 26.95 87
ወ/ሮ ትዕግስት አስራት 62.15 27.15 89.3
ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ቡድን አቶ አሳምነው በፍርዱ አልተመዘኑ 57.47%

የአፈፃፀምደረጃ፡-

1 ኛ.ዝቅተኛ (ከ 50-59.99 %) 6 ሰራተኛ

2 ኛ.መካከለኛ (ከ 60%-79.99 %) 30 ሰራተኛ

3 ኛ.ከፍተኛ (ከ 80-94.99%) 68 ሰራተኛ

4 ኛ.በጣም ከፍተኛ (95%ና በላይ) 1 ሰራተኛ

ከአራቱ የእይታ መስኮች አንፃር የታዩ የአፈጻጸም ጥንካሬዎችና ድክመቶች

1 ምዘና የተደረገለት ዳይሬክቶሬቶች ስም፡- የሚኒስቴር መ/ቤቱ ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች


ምዘናዉ የተደረገበት ቀን ፡-27-29/5/2012 ዓ/ም
የታዩ ጥንካሬዎች - የታዩ ድክመቶች

1. የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
 የተገልጋይ እርካታ
 የተገልጋይ እርካታን ከማሳደግ አኳያ የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎት እና ደህንነት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ከተገልጋዎች አስተያየት
በመሰብሰብ የዳሰሳ ጥናት በመስራት የእርካታ ደረጃቸው ምን ላይ እንደሚገኝ መቀመጡ በጥንካሬና ለሌሎች አስተምሮ በሚሆን መልኩ
ታይቷል፡፡
 የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ፣ የዕቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ፣ ንብረትና ጠቅላላ

አገልግሎት ዳይሬክቶሬት፣የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት፣ ለውጥና መልካም አስተዳደር

ቡድን፣ እና የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና የሥራ ክፍል የእርካታ ደረጃው ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ መጠይቆችን በማዘጋጀት እና

በማስሞላት የተወሰነ አስተየያት መሰብሰባቸው በጥንካሬ ቢወሰድም ፤ የተሞሉ መጠይቆች አስተያየታቸው ተሰብስበው

እርካታ ደረጃ አለመለካቱ በክፍተት እንዲሁም የአቪዬሽን ዳይሬክቶሬት፣ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ማስተባበሪያ

ዳይሬክቶሬት፣ የመንገድ መሰረተ ልማት ክትትልና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት እና የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት ጽ/ቤት፣የአካባቢና አየር
ንብረት ለውጥ ዳይሬክቶሬት፣የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት፣የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት፣የሰው ሀብት
አስተ/ልማት ዳይሬክቶሬት፣የግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት፣የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት መጠይቆችን በማዘጀትና

በማስሞላት አስተያየት መቀበያ ሥርዓት አለመዘርጋቱና የተሰራ የእርካታ ዳሰሳ በስራ ክፍሎች አለመኖሩ በድክመት ማየት

ተችሏል፡፡

 በአጠቃላይ ከተገልጋይ እርካታ እይታ መስክ አንፃር መጠይቆች ተዘጋጅተው አስተያየት መሰብሰብ መጀመሩ በጥሩ ጎን

አይተነዋል፡፡

 በክፍተት የታየው፡-በቂ አስተያየት አለመሰብስቡ፣

፡-የተሰጡ አስተያየቶች ትንተና ተሰርቶ የስራ ክፍሉ የእርካታ ደረጃ አለመቀመጡ፣

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
፡-በእይታ መስኩ ላይ በስራ ክፍሎች ትክክለኛ ግንዛቤ አለመኖሩ፣

2. የበጀት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግ

 የበጀት ዕቅድና አፈፃፀም ንጽጽር


 የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት ጽ/ቤት፣ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት፣ የመንገድ መሰረተ
ልማት ክትትልና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት፣ የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት፣
የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ፣ የዕቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ፣ ንብረትና ጠቅላላ
አገልግሎት ዳይሬክቶሬት እና የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና የሥራ ክፍል እና ለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን የፕሮግራም
በጀት ከነመረሀ-ግብሩ መታቀዱ የሚያሳይ መረጃ መኖሩ በጥንካሬ የታየ ሲሆን፡-
 የአቪዬሽን ዳይሬክቶሬት ፣የዘርፍና ክልል ጉዳዮች ቡድን እና የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎት እና ደህንነት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት
የፕሮግራም በጀት ስለመታቀዱ የሚያሳይ መረጃ አለመኖሩ በውስንነት ለማየት ተችሏል፡፡
 የተሟላ ግብዓት እና ውጤታማ አጠቃቀም በሚለው መለኪያ
 የግዥ ፍላጎት ዕቀድ መረጃ በሁሉም የስራ ክፍሎች የተዘጋጀና ለሚመለከተው መላኩ

 ለስራ የተሰጡ ንብረቶች እንደስራ ክፍል መዝግቦ መያዙ፡- የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎት እና ደህንነት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ፣

የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት፣ የአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ዳይሬክቶሬት፣የውስጥ
ኦዲት ዳይሬክቶሬት፣የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት፣ የሰው ሀብት አስተ/ልማት ዳይሬክቶሬት፣የግዥና ፋይናንስ
ዳይሬክቶሬት፣የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በባለሙያ ስም ተመዝግበው መኖራቸው በጥንካሬ የታየ ሲሆን
፣ሌሎች የቀሩት ስራ ክፍሎች ግን በስራ ክፍላቸው የሚገኙ ንብረቶች መዝግበው አለመያዛቸው በክፍተት ታይቷል፡፡

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
 በአጠቃላይ ከፋይናንስ እይታ መስክ አንፃር የተወሰኑ የስራ ክፍሎች ፕሮግራም በጀት ከነድርጊት መረሀ ግብሩ

አዘጋጅተው ወደ ስራ መግባታቸው በጥሩ ጎኑ ታይቷል፡፡

 በዚህ እይታ መስክ በክፍተት የታዩ፡-ሁሉም የስራ ክፍሎች በየወሩ የተጠቀሙትን በጀት ከተፈቀደው ጋር ንፅፅር

አለማወቃቸው እና መረጃ አለማደራጀታቸው፡፡


3. የውስጥ አሰራር

የውስጥ አሰራር እይታ መስክን በተመለከተ 18 ቱም የስራ ክፍሎች ከስራ ባህሪአቸው አንፃር በውስጥ አሰራር የወሰዱት ስትራቴጂክ

ግብና መለኪያ የተለያየ ሆኖ ከተሰጣቸው ከ 40% ውስጥ ከ 30 በላይ ያመጡት፡-የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት ጽ/ቤት፣የባቡር መሰረተ
ልማት አገልግሎት እና ደህንነት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ፣ የሰው ሀብት አስተ/ልማት ዳይሬክቶሬት፣የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ
ዳይሬክቶሬት ፣የአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ዳይሬክቶሬት፣የዕቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ፣ንብረትና

ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት እና የግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ጥሩ አፈፃፀም ሲያሳዩ ከ 30 በታች ያመጡት ሌሎች 10 የስራ

ክፍሎች በአፈፃፀማቸው ዝቅተኛ መሆኑ ታይቷል፡፡

o በአጠቃላይ ከውስጥ አሰራር እይታ መስክ አንፃር፡-በውስጥ አሰራራቸው ጎልተው የታዩ የስራ ክፍሎች በዋና ስራቸውን እንዴት

ውጤታማ እንደሆኑ ለሌሎች ጥሩ አብነት መሆናቸው ለማየት ተችሏል፡፡

o በውስጥ አሰራር እይታ መስክ በክፍተት የታዩ፡-በስራ ክፍል ኃላፊዎችም ሆኑ ባለሙያዎች የሚያዘጋጇቸው ሪፖርቶች

በቢኤስሲ ፎርማት አለመሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
፡-በአብዛኛው የስራ ክፍሎች ወርሀዊና ሳምንታዊ እቅድና ሪፖርት እያገናዘቡ ባለመሆኑ በምዘናው ሂደት ላይ መደናገራቸው

በክፍተት ታይቷል፡፡

፡-በአብዛኛው የስራ ክፍሎች በመጀመሪው ሩብ ዓመት በተደረገው የክትትልና ድጋፍ የተሰጡ ግብረ-መልሶችና ሪፖርት

እንደግብአት ወስደው ክፍተቶቻቸውን ባለማረማቸው እና በአሁኑም የእቅድ አፈፃፀም ምዘና ውጤታቸው መሻሻል

አለማሳየቱ በክፍተት ታይቷል፡፡


4. መማማርና እድገት
1. የዘርፉን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅምን ማሳደግ፣
 የመፈጸም ክፍተታቸው የተለየና የሰለጠኑ ሰራተኞች
 የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎት እና ደህንነት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት፣ የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት ጽ/ቤት፣ የመንገድ ትራንስፖርት
አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት፣ የአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ዳይሬክቶሬት፣የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት፣የሰው
ሀብት አስተ/ልማት ዳይሬክቶሬት፣የግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት፣የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ፣ የሴቶች፣
ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ፣ የዕቅድ በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ፣ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት
ዳይሬክቶሬት ፣ ለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን እና የዘርፍና ክልል ጉዳዮች ቡድን ለክፍሉ ባለሙያዎች የስልጠና ፍላጎት
ዕቅድ ያላቸው መሆኑ በጥንካሬ የታየ ሲሆን፡-
o የመንገድ መሰረተ ልማት ክትትልና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት፣ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት፣
የአቪዬሽን ዳይሬክቶሬት ፣ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬትና የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታታያ ሥራ ክፍል
የስልጠና ፍላጎት አለማዘጋጀታቸው በድክመት ለማየት ተችሏል፡፡

 በዘርፉ የተከናወነ የግንዛቤ ማስጨበጫ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
o በሁሉም የስራ ክፍሎች በየክፍላቸው በሚሰሩበት ዘርፍ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማዘጋጀት ለባለሙያዎች
አሊያም ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ መስሪያ ቤቶች ስልጠና አለመሰጠቱ በውስንነት ታይቷል፡፡
 የለውጥ ሰራዊት ግንባታ ስራዎችን ተግባራዊ ያደረጉ (የኳሊቲ ሰርክል) አደረጃጀቶች
o በሁሉም የስራ ክፍሎች የለውጥ ቡድን እና የካሊቲ ሰርክል ዕቅድ መኖሩ፣ የተቆራራጠ ቢሆንም ሳምንታዊ ውይይት
እየተደረገ መሆኑ፣ የባለሙያዎች የራስን ማብቃት ዕቅድ መዘጋጀቱ በጥንካሬ ሲወሰድ፡-
o ሳምንታዊ የኳሊቲ ሰርክል ውይይት እና ወርሃዊ ሪፖርት መቆራረጥ እና የራስን ማብቃት ዕቅድ ከማቀድ ባለፈ ሪፖርት
አለመኖሩ በውስንነት ታይቷል፡፡
o የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት በሁለት የኳሊቲ ሰርክል ቡድኖች 48 ጊዜ ውይይት
ስለመደረጉ በስራ ክፍሉ ማስረጃ ቢቀርብም በሩብ አመቱ በተካሄደው ግምገማ የስራ ክፍሉ በሩብ አመቱ ሶስት ጊዜ ብቻ
ስብሰባ እንዳካሄደ ሪፖርት በመደረጉ ስራ ክፍሉ ያዘጋጃቸው ቃለ-ጉባኤዎች ስብሰባ ሳይደረግ የተዘጋጁ ሀሰተኛ ቃለ-
ጉባኤዎች መሆናቸው የተሳሳተ አዝማሚያ ስለሆነ ሊታረም ይገባል፡፡
2. ዘመናዊ የመረጃ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግ
 አይ.ሲ.ቲ የሰለጠኑና ድጋፍ ያገኙ ሰራተኞች
o በሁሉም የስራ ክፍሎች የአይ.ሲ.ቲ የስልጠና ፍላጎት እቅድ አለመታቀዱና ባለሙያዎች ማሰልጠን አለመቻሉ በውስንነት
ታይቷል፡፡
 ያደገ የአይ.ሲ.ቲ አጠቃቀም
o ሁሉም የስራ ክፍሎች የመረጃ መለዋወጫ ዘዴዎችን (ኢሜይኤል፣ፐብሊክ ፎልደርና ፕሪንተርን ሼር በማድረግ) ለጊዜ
ቁጠባና በፍጥነት መረጃ ለመለዋወጥ በአግባቡ መጠቀም መቻሉ በጥንካሬ ተወስዷል፡፡
 በአጠቃላይ ከመማማርና እድገት እይታ መስክ አንፃር

፡-በአብዛኞቹ የስራ ክፍሎች የስልጠና ፍላጎት መለየቱ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
፡-የኳሊቲ ሰርክል እቅድ መታቀዱ

፡-ዘመናዊ የመረጃ መለዋወጫ ዘዴዎች መጠቀም መቻሉ

o በክፍተት የታየው፡-የስልጠና ፍላጎት ከማቀድ በዘለለ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አለመሰጠቱ

፡-ሳምንታዊ የኳሊቲ ሰርክል ውይይት መቆራረጥ እና ወርሃዊ ሪፖርት አለመዘጋጀቱ

፡-ለአደረጃጀቶች ጥንካሬና ክፍተት በለየ መልኩ ግብረ-መልስ አለመሰጠቱ

፡-ራስን የማብቃት እቅድ ከማቀድ ባለፈ የመጣውን ለውጥ ሪፖርት አለመዘጋጀቱ

ክፍል አራት፡-
4.1 የተገኙ አስተምህሮቶች
 የባቡር መሰረተ ልማት አገልግሎት እና ደህንነት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት (የተገልጋይ እርካታን ከማሳደግ አኳያ)፡-ከተገልጋዎች
አስተያየት በማሰባሰብ የዳሰሳ ጥናት በመስራት የእርካታ ደረጃቸው ምን ላይ እንደሚገኝ ውጤቱ በፐርሰንት ማስቀመጣቸው ለሌሎች
ስራ ክፍሎች ጥሩ አስተምሮ እንደሚሆን ለማየት ተችሏል፡፡
 በጥቂት የስራ ክፍሎች ለስራ የተሰጡ ንብረቶች እንደስራ ክፍል ተመዝግቦ መረጃ መያዙ ወደ ሁሉም ስራ ክፍሎች
ቢሰፋ መልካም ነው የሚል አስተያየት አለን፡፡
 በክፍተት የታየው ፡-

 በሁሉም የስራ ክፍሎች የተፈቀደላቸው በጀት፣የተጠቀሙትና ቀሪ በጀታቸው አለማወቃቸው ፡፡

 የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት የለውጥ ሰራዊት ግንባታ ስራዎችን ተግባራዊ

ከማድረግ ጋር ተያይዞ በሁለት የኳሊቲ ሰርክል ቡድኖች 48 ጊዜ ውይይት መደረጉን በስራ ክፍሉ ማስረጃ ቢቀርብም

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
በሩብ አመቱ በተካሄደው ግምገማ 3 ጊዜ ብቻ ውይይት እንዳካሄደ ሪፖርት በመደረጉ ስራ ክፍሉ ያዘጋጃቸው ቃለ-

ጉባኤዎች ውይይት ሳይደረግ የተዘጋጁ ሀሰተኛ ቃለ-ጉባኤዎች በመሆኑ አሉታዊ አስተምህሮ በሚል ለይተነዋል፡፡

ክፍል አምስት፡
ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ መፍትሄዎች
1.1. በምዘና ሂደት ከአሁን በፊት የነበሩ አሁንም ያልተሻገርናቸዉ ችግሮች
 በሁሉም ዳይሬክቶሬቶች/ቡድኖች እቅድና ሪፖርት በስኮር ካርድ ነባራዊ መነሻና ኢላማ በማስቀመጥ አለመዘጋጀቱ
 የስራ ክፍሎች በ BSC መሰረት በመጠን ፣በጊዜና በጥራት ለባለሙያዎቻቸው ካስኬድ አድርገው አለማውረዳቸው
 አብዛኞቹ የስራ ክፍሎች በሩብ ዓመት በተሰጣቸው ግብረ-መልስ ትምህርት አለመውሰዳቸው በአሁኑ ምዘና ተፅዕኖ
መፍጠሩ፡፡
 የኮርፖሬት ግብና መለኪያዎች በስራ ክፍሎች መለያየት (ሴቶችና ህፃናት ወጣቶች ዳይሬክቶሬት፣ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና
መከታተያ ስራ ክፍሎች)
 በየኳሊቲ ሰርክል ቡድኖች ውይይት ሳይደረግ የተዘጋጁ ሀሰተኛ ማስረጃዎች ማቅረብ
ስታንዳርድ ከመለየት ባለፈ የስራ ፍሰት ምዝገባ ባለመኖሩ በንፅፅር የመመዝገብ ውስንነት መኖሩ
በሁሉም ስራ ክፍሎች የመረጃ አደረጀጀት ላይ ሰፊ ክፍተት መኖሩ

የግብአት አቅርቦት ችግር ለአብነት ላፕቶፕ፣ፕሪንተር፣ፎቶ ኮፒ

አንዳንድ የስራ ክፍል ኃላፊዎች ለምዘናው ትኩረት አለመስጠት ለምሳሌ የተሻለ ሰው አለመመደብ፣ላፕቶፕ ተባባሪ

አለመሆን፣ስራው ሳያልቅ ትተው እንዲመለሱ ማስገደድ
የተወሰዱ መፍትሄዎች
 በኮርፖሬት ዕቅድና የዕቅድ ክንውን መሰረት ለመመዘን ታችሏል፣
 መለኪያው የያዘውን ክብደት በማጣጣም ለመመዘን ታችሏል፣
 በኮርፖሬት ታቅደው ያልተከናወኑ መለኪያዎች
 የጸደቁ አዳዲስ እና ማሸሻያ የተደረገባቸው ህጎች ብዛት፣
 ክትትል የተደረገባቸው ክሶች ብዛት

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
 ምላሽ የተሰጠባቸው የህግ አስተያየቶች በመቶኛ
 የተዘረጋ የአሰራር ስርዓት
 የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ በመቶኛ
 የምህንድስና ግዢ ግምገማ የተደረገባቸው ሰነዶች በመቶኛ
 የተከናወነ የስልጠና ውጤት የፋይዳ ግምገማ ብዛት
 እውቅና ያገኙ ሰራተኞች
 በኮርፖሬት ታቅደው በሚፈለገው ደረጃ ያልተከናወኑ መለኪያዎች
 የተገልጋይ እርካታ ለማወቅ የሚሰራ የዳሰሳ ጥናት
 የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት
 የስራ ክፍሉ የፈፃሚዎች እርካታን ለማወቅ የሚደረግ የዳሰሳ ጥናት
 የለውጥ ሰራዊት አደረጃጀቶች ችግር ፈቺ አለመሆን
1.2. በምዘና ሂደት የተፈጠሩ ችግሮች
 ተመዛኝ አካላት (አንዳንዶቹ ) ምዘናውን እንደ ቁጥጥር አድርጎ የመወሰድና የምዘናውን ገፅታ ለማበላሸት ያለ አስፈላጊ
የሆና አመለካከት፤
የተወሰደ መፍትሄ
 ተመዛኞችን በማግባባት እና የሚመዘነው በስራ ክፍሉ የተሰሩ ስራዎች እንጂ ግለሰቦችን አለመሆኑን በማሳወቅ ለማካሄድ
ተችሏል፣

ክፍል ስድስት፡
በቀጣይ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ጉዳዮችና ማጠቃለያ
6.1. ቀጣይ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ጉዳዮች (Recommendation)
 የኮርፖሬት እቅድ ሲከለስ በጥራት ቢታቀድና ለመለኪያው የሚለካ ኢላማ ቢቀመጥለት
 ስለውጤት ተኮር ዝግጅትና የምዘና ምንነት ሙያዊ ስልጠና ለሁሉም ባለሙያዎች በጥብቅ
ዲሲፕሊን ቢሰጥ
 በአተገባበር ሂደት በቂ የክትትልና ድጋፍ ስራ ቢሰራ

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት
 በስኮር ካርዱ እቅድ አፈፃፀም መሰረት ከተቋም እስከ ግለሰብ የተጠያቂነት ስርዓት መዘርጋት ቢቻል
 የ SDP እቅዶች ሪፖርቶች የራስን ትክክለኛ ክፍተቶች መነሻ ባደረገ መልኩ ቢዘጋጅ፡፡
 ለስራ ውጤታማ መሆን የለውጥና መልካም አስተዳደር ስራ ክፍል በአቅምና በሰው ሀይል ቢጠናከር
 የምዘና ስርአት በ 6 ወሩ ቢተገበር
 በስኮር ካርዱ እቅድ አፈፃፀም መሰረት የምዘና የሽልማትና እውቅና ማኑዋል ተግባራዊ
የሚደረግበት እግባብ ቢፈጠር

6.2 ማጠቃለያ

በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ማጠቃለያ በተገኘው የምዘና ውጤት መሰረት የ 2012 በጀት ዓመት ሁለተኛ ግማሽ
ዓመት(ማጠቃላያ ምዘና ) የስራ ክፍሎች ያሏቸውን ጠንካራ ጎኖችና የሚታዩባቸውን ክፍተቶች ለይተው ክፍተቶቻቸውን
የሚሞሉበት፣ ጠንካራ ጎኖቻቸውን እንደስርዓት ይዘውና አጠናክረው የሚሄዱበት፣ በስራ ክፍሎች መካከል የተሻለና አወንታዊ የሆነ
የውድድር ስሜት የሚፈጠርበት፣ በየደረጃው ግልፅነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር የሚሰፍንበት፣ የለውጡ ቀጣይነትና ውጤታማነት
የሚረጋገጥበት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ለዚህም የአሰራር ስርዓት ውጤታማነት በየደረጃው ያለው አመራርና ፈፃሚ የልማት
ሰራዊት ግንባታን፤የለውጥ ስራውንና የመልካም አሰተዳደር አገልግሎት አሰጣጡን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መከታተልና
መደገፍ የሚያስችል ስርዓት በመዘርጋት ያሉትን የአመለካከት ፤የክህሎትና የግብዓት ማነቆዎችን በየጊዜው እየፈቱ መሄድ
ይጠበቃል፡

በትራንስፖርት ሚኒስቴር ውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት የተዘጋጀ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የምዘና ሪፖርት

You might also like