You are on page 1of 7

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ለዩኒቨርሲቲ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ቡድን ቢዝነስና ልማት
መሪ

በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር ብቻ የሚሞላ

የቅረብ ኃላፊ የሥራ መደብ የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ
/ተጠሪነት
ለሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ዳይሬክተር XIV 06 66 56

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
በያሉበት
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
 የቡድኑን ሥራ በማቀድ፣ በመምራት፣ በማስተባበር፣ የህብት ልማትና ገቢ ማመንጫን ለማሳደግ የሚረዱ ጥናቶ
እንዲከናወኑ በማድረግ አሰራር በማሻሻል፣ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች እንዲሰጡ እና ክትትልና ድጋፍ በማድረ
ነው፡፡
2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት 1፡- የቡድኑን ሥራ ማቀድ መምራትና ማስተባበር፡፡
 ከዳይሬክቶሬቱ አጠቃላይ እቅድ በመነሳት የቡድኑን ዕቅድ ያዘጋጃል፣ ሲፈቀድ ተግባራዊ ያደርጋል፣
 የቡድኑን ስራ ያደራጃል፣ የአፈጻጸም ስልቶችን ይነድፋል፣ይመራል፣ ይከታተላል፣
 የቡድኑን ዕቅድ አፈጻጸም ተግባራዊነት የሰው ሀብት፣ መገልገያ መሰሪያዎችና ልዩ ለዩ ፍላጐቶች እንዲሟ
ያደርጋል፣ ዝርዝር የአፈጻጸም መርሐ-ግብር ከዳይሬክተሩ ጋር በመሆን ያዘጋጃል፣ ሂደቱ
ያስትባብራል፣ይመራል፣በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋላቸውን ያደርጋል፣
 የባለሙያዎችንና በስሩ ያሉትን ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ከተዘጋጀው ዕቀድ በመነሳ
ይገመግማል፣ይደግፋል፣ተግባራዊነቱን ይከታተላል፣
 ባለሙያዎች ያሉባቸውን የአቅም ክፍተት በመለየት አቅማቸው እንዲጎለብት ያደርጋል፣
 የቡድን ሥራዎችን ልምድ እንድዳብር ያደርጋል ፤
 የቡድኑን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከተው ኃላፊ ያቀርባል፣

ውጤት 2፡ የህብት ልማትና ገቢ ማመንጫን ለማሳደግ የሚረዱ ጥናቶች እንዲከናወኑ በማድረግ አሰራር ማሻሻል፡፡
 የቡድን የስራ ፍላጎት ዳሳሳ ጥናቶችን የሚያካሄዱ ባለሙያዎችን ያደራጃል፣ ጥናት እንድዘጋጅ ያደረጋል፣ የጥናቱ
ሂደት ይከታተላል፣ድጋፍ ያደርጋል፣

1
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 አዳዲስ የስራ ፈጠራዎችን በማመንጨት ተግባዊ እንድሆን ለሚመለከተው ኃላፊ ያቀርባል፡፡

 በዳይሬክቶሬቱ ዘርፍ ውስጥ ልዩ ልዩ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራዎች እንድጠናከሩ ስልቶች
ይቀይሳል፤ተግባር ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፡
 ትርፋማ የሆኑና ያልሆኑ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራዎች በመለየት ለሚመለከተው አካል ለውይይት
ለውሰኔ ያቀርባል ፤
 በቡድኑ ጥናትና ዕቅድ ላይ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እንድሳተፉ ያደርጋል፣ያረጋግጣል፣
 በባለሙያዎች የሚቀርቡ የማሻሻያ አስተያየቶች በቡድኑ ዕቅድ ውስጥ እንድካተቱ ያደርጋል፣ ለበላይ ጋላፊ
ያቀርባል፣ሲጸድቅ ተግባር ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣
 የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞችን ያመጡትን ለውጥ በማጥናት ማሻሻያ ያደርጋል፣
ውጤት 3 ፡- የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች እንዲካሄዱ ማድረግ እና የክትትልና ድጋፍ ሥራዎችን ማከናወን፡፡
 የአቅም ግንባታ የሚያስፈልጋቸውን አካላት እነዲለዩ ያደርጋል፣

 ለስልጠና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ጊዜ፣ስልጠናውን የሚሰጡ ባለሙያዎችና የስልጠና ማኑዋል እንዲዘጋጁ ያደርጋል

 ስልጠናው እንዲሰጥ ያደርጋል፣የስልጠናው ውጤት ያመጣውን ፋይዳ በመገምገም ውጤቱን ለሚመለከተው አካ

ያሳውቃል፣
 ስልጠናው ካስገኘው ውጤት በመነሳት የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራዎች እንዲጠናከሩ ማድረግ የሚያስች
የአሰራር ስልቶችን በመቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፣
 ሀብቶችና የሚሰበሰቡ ገቢዎች በአግባቡ መያዛቸውን ይከታተላል፣ይቆጣጠራል፤
 በባለሙያዎች ተለይተው የሚቀርቡ ስጋቶች የመፍተሄ አቅጣጫ እንዲገኝላቸው ያደርጋል፣ ለውይይት ያቀርባል፤
 ከዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አቅም ፍላጎቶችና ከቡድኑ ስራ ዑደቶች ጋር መተሳሰራቸውን ይከታተላል፣ያረጋግጣል፣
 የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ማዕከላት በወጣለቸው ስታንዳርድ መሰረት ሥራ ላይ መዋለቸው
ይከታተላል፣ድጋፍ ይሰጣል፤
 እየተከናወኑ የሚደኙ የሥራ ፈጠራዎች የደይሬከቶሬቱን ዕቅድ እና የቡድኑን አቅም ክፍተት ለመሙላት የሚስች
መሆነቸውን ይከታተላል፣ይደግፋል፣ይቆጣጠራል፤
 የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ዕቅድ ውጤታማነት ለቡድን አባላት ያቀርባል፣ የተሸለ አፈፃፀም እንድዳብ
ያደርጋል፣ይደግፋል፣ያበረታታል፤
 በየገቢ ማዕከላቱ የስራ ውጤታማነት ከአገልግሎት ጥራት አኳያ በየወቅቱ እየተፈተሸ እንደአስፈላገነቱ የማሻሻ
ሃሰቦችን ለሚመለከተው ኃላፊ ለውይይት ያቀርባል፤አፈጻጸሙን ይከታተላል፣

III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች

2
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

3.1 የሥራ ውስብስብነት

 ሥራው የቡድኑን ሥራ ማቀድ መምራት፣ማስተባበር፣መታተልና መገምገም፣የቡድን የስራ ፍላጎት ዳሳሳ ጥናቶች
የሚያካሄዱ ባለሙያዎችን ማደራጀት፣ጥናት እንድዘጋጅ ማድረግ፣ የጥናቱን ሂደት መከታተልና ድጋ
ማድረግ፣አዳዲስ የስራ ፈጠራዎችን ማመንጨት፣በዳይሬክቶሬቱ ዘርፍ ውስጥ ልዩ ልዩ የሀብት ልማትና ገቢ ማመን
ሥራዎች እንድጠናከሩ ስልቶችን መቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣ትርፋማ የሆኑና ያልሆኑ የሀብት ልማት
ገቢ ማመንጫ ሥራዎች መለየት፣ በባለሙያዎች የሚቀርቡ የማሻሻያ አስተያየቶች በቡድኑ ዕቅድ ውስጥ እንድካተ

ማድረግ፣የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞችን ያመጡትን ለውጥ በማጥናት ማሻሻያ ማድረግ፣የአቅ

ግንባታ የሚያስፈልጋቸውን አካላት እነዲለዩ ማድረግ፣ለስልጠና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ጊዜ፣ ስልጠናውን የሚሰ

ባለሙያዎችና የስልጠና ማኑዋል እንዲዘጋጁ እና ስልጠናው እንዲሰጥ ማድረግ፣የስልጠናው ውጤት ያመጣውን ፋይ

መገምገም፣ስልጠናው ካስገኘው ውጤት በመነሳት የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራዎች እንዲጠናከሩ ለማድረ
የሚያስችል የአሰራር ስልቶችን በመቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፈፃፀማቸውን መከታተል፣ሀብቶች
የሚሰበሰቡ ገቢዎች በአግባቡ መያዛቸውን መከታተልና መቆጣጠር፣በባለሙያዎች ተለይተው የሚቀርቡ ስጋቶ
የመፍተሄ እንዲያገኙ ማድረግ፣የዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አቅም ፍላጎቶች ከቡድኑ የሥራ ዑደቶች ጋ
መተሳሰራቸውን መከታተልና ማረጋገጥ፣የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ማዕከላት በወጣለቸው ስታንዳርድ መሰረ
ሥራ ላይ መዋለቸውን መከታተልና ድጋፍ ማድረግን የሚጠይቅ ሲሆን በሥራው ክንውን ወቅት በዩኒቨርሲቲ የሀብ
ማመንጫ ፕሮግራሞች ዙርያ በተለያዩ አካላት ተቀባይነት አለማግኘት፣ለአዳዲስ አሰራሮች ግብአትነት የሚው
ተሞክሮዎች በሚፈለገው መጠንና አይነት አለመገኘት፣የዳሰሳ ጥናት የሚያስፈልጉ መረጃዎችና የተገልጋዮ
ፍላጎቶች መረጃ ሰጪዎች በግልጽና በአግባቡ አለማሳወቅ፣ከዩኒቨርሲቲው የሀብት ማመንጨት ዕቅድና ፕሮግራሞ
ውጭ የሆኑ አዳዲስና ተለዋዋጭ ፍላጎቶች መምጣትና ያልታሰበ ወጪና የሰው ኃይል የሚጠይቁ መሆኑ፣በተዘጋ
የሀብት ማመንጨት ዕቅዶች መሠረት ተገልጋዬች የሚፈለግባቸውን ክፍያና ሌሎች ግዴታዎች በአግባ
ያለመወጣት፣በዩኒቨርስቲው የሀብት ማመንጫ ዘርፎች በአይነት የተለያዩ መሆን፣የተለዩ የገቢ ማመንጫ ሥራዎ
ስታንዳርድ በሠራተኞች ዘንድ የአረዳድ ልዩነት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ሲሆኑ እነዚህንም ፖሊሲዎች
ስትራቴጂዎች ሲነደፉ መነሻ ያደረጉትን አስተሳሰብና መሠረተ ዓላማ ከበላይ ሀላፊዎች ጋር በመመካርና ጠንቅ
በማስረዳት፣የተለያዩ ተሞክሮዎችን ለማግኘት ጥረት በማድረግና የራስ ፈጠራ በመጠቀም፣ የዩኒቨርስቲውን የውስ
ገቢ አቅም ግንባታ ፍልጎቶችና ክፍተቶች መሠረት በማድረግ በተነደፉ ስልቶችና ዕቅዶች በመምራትና፣ ለሀብ
ማመንጨት የሚዘጋጁ የጥናት ሰነዶች የዩኒቨርስቲውን የገቢ አቅም ችግር የሚፈቱ መሆናቸውን ሂደቱን በመከታተ
በመደገፍ፣ በመገምገምና በመመዘን በማብቃት ችግሩን መፍታት ይጠይቃል፡፡
3.2 ራስን ችሎ መስራት
3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ
 ሥራው በአዋጅ፣ ህግ፣ ደንብና የአፈፃፀም መመሪያዎችን እንዲሁም የቡድኑን የስራ እቅድ መሠረት በማድረ

3
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

ያለተጨማሪ ዝርዝር መመሪያ የሚከናወን ነው፡፡

3.2.2 ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ
 ሥራው ህግ፣ ደንብና የአፈፃፀም መመሪያዎችን መሠረት በማድረግ ያለተጨማሪ ዝርዝር መመሪያ በአግባ
ስለመከናወኑ እና የቡድኑን ዕቅድ ከማሳካት አንፃር በመጨረሻ በሚቀርብ ሪፖርት በቅርብ ኃላፊው ግምገ
ይደረግበታል፡፡
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1 ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/፣
 ሥራው የቡድኑን ሥራ ማቀድ መምራት፣ማስተባበር፣መታተልና መገምገም፣የቡድን የስራ ፍላጎት ዳሳሳ ጥናቶች
የሚያካሄዱ ባለሙያዎችን ማደራጀት፣ጥናት እንድዘጋጅ ማድረግ፣ የጥናቱን ሂደት መከታተልና ድጋ
ማድረግ፣አዳዲስ የስራ ፈጠራዎችን ማመንጨት፣በዳይሬክቶሬቱ ዘርፍ ውስጥ ልዩ ልዩ የሀብት ልማትና ገቢ ማመን
ሥራዎች እንድጠናከሩ ስልቶችን መቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣ትርፋማ የሆኑና ያልሆኑ የሀብት ልማት
ገቢ ማመንጫ ሥራዎች መለየት፣ በባለሙያዎች የሚቀርቡ የማሻሻያ አስተያየቶች በቡድኑ ዕቅድ ውስጥ እንድካተ

ማድረግ፣የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞችን ያመጡትን ለውጥ በማጥናት ማሻሻያ ማድረግ፣የአቅ

ግንባታ የሚያስፈልጋቸውን አካላት እነዲለዩ ማድረግ፣ለስልጠና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ጊዜ፣ ስልጠናውን የሚሰ

ባለሙያዎችና የስልጠና ማኑዋል እንዲዘጋጁ እና ስልጠናው እንዲሰጥ ማድረግ፣የስልጠናው ውጤት ያመጣውን ፋይ

መገምገም፣ስልጠናው ካስገኘው ውጤት በመነሳት የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራዎች እንዲጠናከሩ ለማድረ
የሚያስችል የአሰራር ስልቶችን በመቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፈፃፀማቸውን መከታተል፣ሀብቶች
የሚሰበሰቡ ገቢዎች በአግባቡ መያዛቸውን መከታተልና መቆጣጠር፣በባለሙያዎች ተለይተው የሚቀርቡ ስጋቶ
የመፍተሄ እንዲያገኙ ማድረግ፣የዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አቅም ፍላጎቶች ከቡድኑ የሥራ ዑደቶች ጋ
መተሳሰራቸውን መከታተልና ማረጋገጥ፣የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ማዕከላት በወጣለቸው ስታንዳርድ መሰረ
ሥራ ላይ መዋለቸውን መከታተልና ድጋፍ ማድረግን የሚጠይቅ ሲሆን እነዚህ ተግባራት በአግባቡ ባይከናወ
በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በሌሎች የሃብት ማመንጨት የሚከናወኑ ሥራዎች ላይ መስተጓጎልን በመፍጠር በተቋሙ
እቅድ ብሎም ገፅታ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡
3.3.2 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
 የለበትም፡፡
3.4 ፈጠራ
 አዳዲስ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሀሳቦችን ማፍለቅና መለየት፣ ለተግባራዊነቱ አዳዲስ አሰራሮችን እና ችግ
ፈቺ ጥናቶች ማካሄድ፣ ተሞክሮዎችን በመቀመር እና በሥራ ላይ እንዲውሉ በማድረግ ችግሮቹን መፍታ
ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/

4
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

3.5.1 የግንኙነት ደረጃ

 ሥራው ከውስጥ ከቅርብ ኃላፊው፣ከዩኒቨርሲቲው አመራርና ማኔጅመንት፣ ኢኒስቲትዩት እና ማዕከላት ኃላፊዎች
ባለሙያዎች፣ከፌደራልና የክልል መስተዳድሮች ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ካሉ አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ተቋማት
ባለሙያዎች፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሀብት ማመንጫ ተቋማት እና ከልዩልዩ የሀብት ማመንጫ ተቋማ
እንዲሁም ሌሎች ከሥራው ጋር አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር ግንኙነቶችን ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ
 የሥራ መመሪያ ለመቀበል፣ ሪፖርት ለማቅረብ፣ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞች ከፖሊሲ
ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች እንዲነሱ ለማድረግ፣ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ አገልግሎቶችን ለማስፋት፣ የዳሰ
ጥናቶችን ለማከናወን፣ መረጃ ለመለዋወጥ፣ ለመከታተል፣ ለመደገፍ፣ ባለሙያዎችን ለማብቃት፣ የሚታቀ
ሥራዎችንና የሚቀመሩ አዳዲስ ዘዴዎችንና ተሞክሮዎችን በሥራ ላይ ለማዋል ነው፡፡
3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ
 ከመደበኛ የሥራ ሥዓት ጊዜው 3 ዐ % ይወስዳል፡፡
3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በሀላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
 እንደየ ዩኒቨርስቲዎቹ አደረጃጀት የሚወሰን ይሆናል፡፡ /እስከ 14 ባለሙያዎች ይመራል/
3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ
 መምራት፣ ማስተባበር፣ መከታተል፣ አፈፃፀም መገምገም፣ ማብቃት እና አስተዳደራዊ እርምጃ የመውሰድ ነው፡፡
3.6.2 ኃላፊነት ለንዋይ /ገንዘብ/
 የለበትም፡፡
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
 ለሥራው የሚረከባቸው የቢሮ ዕቃዎች፣ የሥራ መሳሪያዎች (ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ መደርደሪያ፣ ኮምፒውተ
ፕሪንተር፣ ኤልሲዲ)፣ ግምታቸው ብር 50,000 የሚሆኑ ንብረቶችን በአግባቡ የመያዝና የመጠበቅ ኃላፈነት አለበት፡
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
 የቡድኑን ሥራ ማቀድ መምራት፣ ማስተባበር፣ መታተልና መገምገም፣ የቡድን የስራ ፍላጎት ዳሳሳ ጥናቶች
የሚያካሄዱ ባለሙያዎችን ማደራጀት፣ ጥናት እንድዘጋጅ ማድረግ፣ የጥናቱን ሂደት መከታተልና ድጋፍ ማድረ
አዳዲስ የስራ ፈጠራዎችን ማመንጨት፣ በዳይሬክቶሬቱ ዘርፍ ውስጥ ልዩ ልዩ የሀብት ልማትና ገቢ ማመን
ሥራዎች እንድጠናከሩ ስልቶችን መቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣ትርፋማ የሆኑና ያልሆኑ የሀብት ልማት
ገቢ ማመንጫ ሥራዎች መለየት፣ በባለሙያዎች የሚቀርቡ የማሻሻያ አስተያየቶች በቡድኑ ዕቅድ ውስጥ እንድካተ

5
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

ማድረግ፣ የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ፕሮግራሞችን ያመጡትን ለውጥ በማጥናት ማሻሻያ ማድረግ፣ የአቅ

ግንባታ የሚያስፈልጋቸውን አካላት እነዲለዩ ማድረግ፣ ለስልጠና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፣ ጊዜ፣ ስልጠናውን የሚሰ

ባለሙያዎችና የስልጠና ማኑዋል እንዲዘጋጁ እና ስልጠናው እንዲሰጥ ማድረግ፣ የስልጠናው ውጤት ያመጣውን ፋይ

መገምገም፣ ስልጠናው ካስገኘው ውጤት በመነሳት የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ሥራዎች እንዲጠናከሩ ለማድረ
የሚያስችል የአሰራር ስልቶችን በመቀየስና ተግባር ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፈፃፀማቸውን መከታተል፣ሀብቶች
የሚሰበሰቡ ገቢዎች በአግባቡ መያዛቸውን መከታተልና መቆጣጠር፣በባለሙያዎች ተለይተው የሚቀርቡ ስጋቶ
የመፍተሄ እንዲያገኙ ማድረግ፣የዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አቅም ፍላጎቶች ከቡድኑ የሥራ ዑደቶች ጋ
መተሳሰራቸውን መከታተልና ማረጋገጥ፣የሀብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ማዕከላት በወጣለቸው ስታንዳርድ መሰረ
ሥራ ላይ መዋለቸውን መከታተልና ድጋፍ የማድረግ ተግባራትን ማከናወን ዓዕምሮ ላይ ድካም የሚያስከትሉ ሲሆ
ከመደበኛ የሥራ ሠዓት ጊዜው 70 በመቶ ይወስዳል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
 በሚቀርቡ የጥናት ውጤቶች ግምገማ ወቅት ከባለሙያዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ክርክሮ
አለመግባባቶች ስሜትን የሚፈታተኑ ሲሆን እነዚህንም በትዕግስት በመቋቋም የቡድኑን ሥራ ውጤታማ ማድረግ
ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
 የጥናት ሰነዶችን እና ተዛማጅ ፅሁፎችን ማንበብ፣ ዕቅድችንና ሪፖርቶችን ማዘጋጃትን፣ መመርምር፣ ማረጋገጥ፣ ሀገ
አቀፍና አለማቀፋዊ ተሞክሮዎችን ከተለያዩ ድህረ ገጾች ማንበብ፣ በኮምፒውተር ላይ መጻፍ ዕይታ ላይ ድካ
የሚስከትል ሲሆን ይህም ከሥራ ስዓቱ 3 ዐ በመቶውን ይወስዳል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
 ሥራው 80% በመቀመጥ እና 20% ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስና በመቆም ይከናወናል፡፡
3.8. የሥራ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ
 የለበትም፡፡
3.8.2. የሥራ አከባቢ ሁኔታ
 ሥራው ምቹ በሆነ የሥራ አካባቢ የሚከናወን ነው፡፡
3.9. እውቀትና ክህሎት፣
3.9.1. ትምህርት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት

6
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የመጀመሪያ ድግሪ በፋይናንስና ኢንቨስትመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽ

በኢኮኖሚክስ፣ በማናጅመንት፣ በፋይናንስ ሥራ አመራር፣ በሂሳ
አያያዝና ፋይናንስ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት

3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ

የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
8 ዓመት በሀብት ማመንጨት ሥራ ፣ በማማከር ፣ ስልጠና በመስጠት
በማስተማር፣በፕሮጀክት አስተዳደር ሥራ የተገኘ ልምድ

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

You might also like