You are on page 1of 49

ስትራቴጂን እስከ ግለሰብ የማውረጃ

እና ማስተግበሪያ ማኑዋል

ህዳር/2009 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ክፍል አንድ
መግቢያ
 በየደረጃው በሚገኙ ተቋማት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው የለውጥ
ስራ ተስፋ ሰጪ ጅምር ዉጤት ያስገኘ ቢሆንም በሚፈለገው
ክፍል አንድ

ደረጃ ስር-ነቀል ተቋማዊ ለውጥን ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡


 ስለሆነም በከተማችን ልማት እና መልካም አስተዳደርን፣
የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታን ለማጎልበት እና አገራዊ ራዕይ
እዉን ለማድረግ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል
በማስቀመጥ እና ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲግባቡበት
በማድረግ ስር ነቀል ተቋማዊ ለዉጥ የማረጋገጥ ጥረት አጠናክሮ
መቀጠል ያስፈልጋል፡፡

 በተለይም የBSC ስርዓትን በተሟላ መልክ ለመፈጸም ከደረጃ
ሰባት እስከ ዘጠኝ ባሉት የትግበራ ደረጃዎች የአፈፃፀም ችግሮች
ተስተውለዋል፡፡
• በደረጃ ሰባት የስኮር ካርዱን ዕቅድና ሪፖርት አውቶሜት
አድርጎ ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ ያለማድረግ፣
• በደረጃ ስምንት ስኮር ካርዱ ስራሂደት ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ
መቅረቱና እስከ ፈፃሚ ግለሰብ ካስኬድ አለመደረጉ፣
• እንዲሁም በደረጃ ዘጠኝ የምዘና ስርዓቱ በማዕከል ደረጃ እስከ
ቅርንጫፍ ተቋማት እንደ ተቋም ብቻ የሚካሄድና እስከ
ግለሰብ ድረስ ያልወረደ መሆኑ እና የዕውቅናና ሽልማት
ስርኣቱም ከምዘናው ውጤት ጋር በማያያዝ በመመሪያ
የተደገፈ አልነበረም፡፡
የማኑዋሉ አስፈላጊነት
ትምህርት ሴክተሩ ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር ስርዓቶችን
በመዘርጋት የተለያዩ የለውጥ መሳሪያዎችን አቀናጅቶ
በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ይህንንም ስራ ውጤታማ በሆነ መልክ
ለመምራትና ለመፈጸም እንዲሁም ግቦችንና ስትራቴጅን ወደ
ፈጻሚ አካላት የማውረዱን ስራ በተገቢው ቅደም ተከተል
ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ ለማከናወን የሚያሥችል
የማስፈጸሚያ ማኑዋል ባለመኖሩ የማኑዋሉን ዝግጅት
አስፈላጊ ያደርገዋል፡፡
የማኑዋሉ ዓላማ
የዚህ ማኑዋል ዋና ዓላማ ከላይ እስከታች ተቀ 㔫 ማት
በሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት የተጣሉ ግቦችን
በየደረጃው ለሚገኙ ፈጻሚ አካላት በተሟላ ሁኔታ ማውረድ
የሚቻልበትን ስርዓት በመዘርጋት ለአፈጻጸም ክትትል፤
ግምገማና ምዘና ስራ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ነዉ፡፡

የተፈጻሚነት ወሰን
በዚህ ስትራቴጂን እስከ ግለሰብ የማውረጃ እና ማስተግበሪያ
ማኑዋል የሚዛናዊ ስራ አመራር ተግባራዊ ያደረጉ ተቋማት
እና ፈጻሚዎች ይጠቀሙበታል፡፡
ክፍል ሁለት
የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች ጽንስ ሃሳባዊ ማዕቀፍ

ሀ. መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ /BPR/


መሠረታዊ የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ስርነቀል የአሰራርና
የአደረጃጀት ስርዓት በመዘርጋት አገልግሎቶችን በተመጣጠነ
ወጪ፣ ጥራት፣ መጠንና ፍጥነት በማቅረብ እመረታዊ የአፈጻጸም
ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል የሥራ አመራር መሳሪያ ነው፡፡
 መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ የሥራ ሂደት፣ የሥራ
አደረጃጀትና የመዋቅር ሥራ፣ እንዲሁም እሴቶችና የሥራ ሂደት
ለውጥን የተሟላ የሚያደርግ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጦችን
ለማምጣት የሚያስችል ነው፡፡

ለ. የvL”eÉ e¢` "`É (Balanced


Scorecard) ታሪካዊ አመጣጥ
.›?.›. Ÿ1858-1975 uq¾¨< ¾›=”Æስƒ] ²S” ŸS„ ¯Sƒ uLÃ
ÁeqÖ[ Ñ>²?' ¾}sTƒ ¨<Ö?T’ƒ ÃS²” ¾’u[¨< U`ƒ” uw³ƒ
ŸTU[ƒ“ lX© ‚¡•KAÍ=­‹” KU`ƒ Y^ uØpU Là ŸTªM ›"DÁ
’በር::
J•U ¾›=”Æeƒ] ²S” uS[Í“ °¨<kƒ ²S” c=}"' ’²=I G<K< Ø[„‹
›ðéçU” KThhM“ }sTƒ }¨ÇÇ] J’¨< እ”Ç=kØK< ›Le‰K<U::
U¡”Á~U' uS[Í“ °¨<kƒ ²S” ›ðéçU” uTÑAMuƒ u}¨ÇÇ]’ƒ ¨Åòƒ
SÕ´ ¾T>‰K¨< u"úM“ ulX© ‚¡•KAÍ= w‰ XÃJ”' Kc¨<
ሃÃM“ KTÃÇcc< ›እUbአ© Gwƒ (Intangible assets) }Ñu=¨<”
ƒŸ<[ƒ uSeÖƒ ßU` uSJ’< ’¨<::
Ÿ²=IU uS’Xƒ .›?.›. u1992 ¯.U au`ƒ "ýL”“ ÈቪÉ •`}” ¾}vK<
UG<^” ›ðéçU uT>³“©’ƒ KSK"ƒ ¾vላ”eÉ e¢`"`É eMƒ”
KSËS]Á Ñ>²? ØpU Là ›¨<KªM::
የሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት /BSC/

የሚዛናዊ ሥራ አመራርና ምዘና ስርዓት ማለት የተቀናጀ


የስትራቴጂያዊ እቅድ ሥራ አመራር፤ የተግባቦትና የአፈጻጸም
መለኪያ ስርዓትን አጣምሮ የያዘ የለውጥ መሳሪያ ነው፡፡
ሚዛናዊ ስራ አመራር ስርዓት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ
የሚያተኩር፣ እነዚህን ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ለመተግበር
የሚያስችሉ ግቦችን ለይቶ የሚያስቀምጥ፣ ግቦቹ
በምክንያትና በውጤት ተሳስረው እንዴት እሴት
እንደሚፈጥሩ የሚያሳይ፣ የተቋምን ስኬት እንዲያረጋግጡ
የተቀረጹ ግቦች እንዴት እንደሚለኩ የሚያሳይና ለግቦች
የተቀመጠላቸውን ዒላማ ለማሳካት የሚያስችሉ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች የሚቀረጹበትን አግባብ
የስራ አመራር ስርዓት
መሣሪያ

ተግባቦት መሣሪያ

ምዘና መሣሪያ

የBSC አሰራር/ ግንባታ/ ደረጃዎች


1. ደረጃ አንድ QDm ሁኔታና ተÌ¥êE Äsú
2. ደረጃ ሁለት tÌ¥êE ST‰ቴጂ ¥zUjT
3. ደረጃ ሶስት ST‰ቴጂÃêE GïCN mQrA
4. ደረጃ አራት ST‰ቴጂያዊ ¥P ¥zUjT
5. ደረጃ አምስት mlኪያዎችንና ዒላማዎችን ¥zUjT
6. ደረጃ ስድስት ST‰ቴጂያዊE XRM©ãCN mQrA
አምዶች

እይታዎች

ስትራቴጂክ ግብ

ስትራቴጂክ
መለኪያዎች

ተግባራት
የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች
ተመጋጋቢነት
በተለያዩ የሥራ አመራር ምሁራን እንደተገለጸው ለሁሉም ተቋማዊ
የአሠራር ችግሮቻችን ምላሽ የሚሰጥ አንድና የተዋጣለት ብቸኛ
የሥራ አመራር መሳሪያ እንደሌለ ነው፡፡ እያንዳንዱ የሥራ አመራር
መሳሪያ የራሱ የሆኑ መሠረታዊ መነሻ፣ ይዘትና ባህርይ ያለው
በመሆኑ በአንድ ተቋም ውስጥ የሚገኙትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች
በተሟላ ደረጃ ለማቃለልና ለመፍታት የራሱ እጥረት/ውስንነት
ይኖረዋል፡፡ ከዚህ እውነታ መገንዘብ የሚቻለው ብቸኛ የሆነ የሥራ
አመራር መሳሪያ ይዞ ውጤታማ መሆን እንደማይቻል ነው፡፡
በመሆኑም እንደተቋማዊ የአሠራር ችግሮቻችን ዓይነትና ብዛት
እንዲሁም ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ መሠረት በማድረግ የተለያዩ
የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎችን አቀናጅቶ መጠቀም የበለጠ
ውጤታማ ሊያደርግ እንደሚችል በግልጽ መረዳት ይቻላል፡፡
ክፍል ሶስት
ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ ምንነት እና የማውረጃ
ዘዴዎች

በሚዛናዊ ስራ አመራር ሥርዓት የግንባታ ደረጃዎች


ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የተዘጋጁትን ግቦችና
ስትራቴጂዎች ተግባራዊ የማድረግ ሥራ ቀጣዩ አብይ
ተግባር ነው፡፡ በተለይ ደረጃ ስምንት/Cascading/
ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ተግባር ይሆናል፡፡
1. ስትራቴጂን
ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ ምንነት
ስትራቴጂን በየደረጃው ላሉ አካላት ማውረድ ሲባል
የተቋሙን ስትራቴጂ ሁሉም ፈፃሚ አካላት
ተገንዝበውት የዕለት ተዕለት ሥራቸው
እንዲያደርጉት ማስቻል ነው፡፡
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ
ምንነት
በየደረጃው የሚገኙ አካላት ለስትራቴጂው ስኬታማነት
የበኩላቸውን ድርሻ ሊያበረክቱ ይችሉ ዘንድ ስለስትራቴጂው ሙሉ
ግንዛቤ መፍጠርን፣ ስትራቴጂውን ሲወስዱ ስትራቴጂያዊ ትስስሩን
ጠብቀው ለስኬታማነቱም ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ
መሆናቸውን ማረጋገጥ ያጠቃልላል፡፡
ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው በስትራቴጂያዊ
ግቦች አማካይነት ነው፡፡ ስትራቴጂን የሚያወርደው አካል
/የካስኬዲንግ ቡድን/ የተቋሙን ስትራቴጂያዊ ግቦች መሠረት
በማድረግ ለሚያዘጋጃቸው ግቦች መለኪያዎችን፣ ዒላማዎችንና
እንዳስፈላጊነቱ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማዘጋጀት ይኖርበታል
2. ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ
አስፈላጊነት
የተቀረጹትን ስትራቴጂዎች ወደ ፈፃሚ አካላት ማውረድ
ስትራቴጂዎቹን ስኬታማ ለማድረግ ወሳኝ ነው፡፡ ይኸውም፡-
 የተቋሙን ራዕይ የጋራ በማድረግ ስትራቴጂውን በየደረጃው
የሚገኙ ፈፃሚዎች የዕለት ተዕለት ተግባር እንዲያደርጉት፣
 ስትራቴጂ ተኮር የሆነ የሥራ ባህል ለመገንባትና እያንዳንዱ ፈፃሚ
አካል የመጨረሻውን ተቋማዊ ውጤት እያሰበ እንዲሰራ
ለማድረግ፣
 ማበረታቻና ሽልማትን ከስትራቴጂያዊ ውጤት ጋር ለማያያዝና
ሠራተኞች ውጤት ባመጣ ምን አገኛለሁ / what is in it
for me? / በማለት ለሚያነሱት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት፤
3.ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረጃ
ዘዴዎች
በተቋም ደረጃ የተዘጋጀን ስትራቴጂ በየደረጃው
ለሚገኙ ፈፃሚ አካላት ለማውረድ በሚከተሉት
ተያያዥነት ባላቸው ሶስት ዘዴዎች መሰረት
ይወርዳል፡፡ እነዚህም ስትራቴጂውን ማስረጽ
/Spiritual Cascading/፣ ግቦችን ለፈፃሚ
አካላት ማውረድ /Physical Cascading/ እና
ውጤትን ከሽልማት ጋር ማያያዝ /Reward/
በመባል ይታወቃል፡፡
በየደረጃው የሚገኙ አካላት በሴክተሩ እና በተቋሙ
ስትራቴጂውን ማስረጽ ወይም የትምህርትና ተግባቦት ሥራ

ደረጃ የተዘጋጁትን ስትራቴጂዎችንና


ስለስትራቴጂዎቹ አዘገጃጀት አስፈላጊውን መረጃና
ትምህርት በመስጠት ጠለቅ ያለ ውይይት በማካሄድ
ስትራቴጂውን በእምነት፣ በዕውቀትና በባለቤትነት
ስሜት ካልተቀበሉት ሥራዎችን ቆጥረው ቢወስዱም
እንኳ በተሳካ ሁኔታ ይፈጽሙታል ለማለት
ያስቸግራል፡፡ በመሆኑም የተቋሙን ራዕይና ስትራቴጂ
በሠራተኞች ዘንድ ማስረጽ የሚያስችል ስትራቴጅን
ወደ ፈጻሚ አካላት የማዉረጃ ዘዴ ነዉ፡፡

በተጨማሪም የሚከተሉትን የተግባቦት


ሥራዎች በየወቅቱ ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
ስኬትን ማብሰር
የአፈፃፀም ውጤት ማሳወቅ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማሳወቅ

የፈፃሚዎችን ልቦናና አዕምሮ መግዛት



ii. ስልቶችን መንደፍ
የተግባቦት ስልቶች የሚባሉት ፈፃሚውን ይበልጥ ግልጽ አድርጎ
ለማሳመን የሚያገለግሉ ውጤታማዎቹ መልዕክት ማስተላለፊያ
ዘዴዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም በዕቅድ ዝግጅት ላይ ብቁ ስልቶች
በመንደፍ በዋነኛነት ፈፃሚውን በማሳወቅ፣ በማሳመንና ወደ
ተግባር ሊያስገባ የሚያስችል ስልት የመንደፍ ጉዳይ ነው፡፡
 የውይይት መድረክ ዝግጅት
 የጉብኝትና ተሞክሮ ልውውጥ ዝግጅት

 ስልጠና
 የኮሚኒኬሽን
 የአንድ ለአምስት አደረጃጀት
ለ. ግቦችን የማከፋፈል ሥራ (Physical
Cascading)
 ግቦችን ለፈጻሚ ማከፋፈል በዋናነት በሁለት ደረጃዎች የሚከናወን
ይሆናል፡፡
 ለሥራ ሂደቶች እና ኬዝ ቲሞች ማውረድ
 ሁለተኛው ለግለሰብ ፈፃሚዎች ማውረድ ነው፡፡
 የተቀረፁ ግቦችን መሰረት በማድረግ እንደተቋሙ ተጨባጭ ሁኔታ
የሚወሰን የካስኬድንግ ቡድኖችን ማደራጀት ያስፈልጋል፡፡ የካስኬድንግ
ቡድኑ ስትራቴጂውን የእያንዳንዱ ፈፃሚ አካል የዕለት ተዕለት ተግባር
ለማድረግ በሚያስችል መንገድ ሊደራጅና ሊሰራ ይገባል፡፡
 ስትራቴጂውን ወደ ፈፃሚ አካል የማውረድ ኃላፊነት በዋናነት
የእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ሲሆን አጠቃላይ የማውረድ ሥራው
ከተቋሙ አመራር ጋር በመሆን የሚሰራ ነው፡፡
የግለሰብ ፈፃሚዎች ዕቅድ ከተቋሙና ከስራ ሂደቱ ስትራቴጂ
ጋር ተናቦ መዘጋጅቱ የሚከተሉት ጠቀሜታዎች ይኖሩታል፡-
ስለ ስትራቴጂው በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና
ለተግባራዊነቱ በተነሳሽነትና በቁርጠኝነት
እንዲንቀሳቀሱ ያስችላቸዋል፤
ግለሰቦች ዕቅዳቸውን ሲያዘጋጁ የተቋሙና የሥራ

ክፍላቸው ውጤት ተኮር ዕቅዶች ያላቸውን


ትስስር አጥርተው እንዲያዩትና እንዲፈጽሙት
ይረዳቸዋል፤
እያንዳንዱ ፈፃሚ/ግለሰብ ከስትራቴጂው አንፃር

እሴት የሚጨምሩ ተግባራት ላይ እንዲያተኩር


ያደርገዋል፡፡
ወረዳ
ትም/ጽ/ቤት

ትም/ቤቶች
ወረዳ ስራሂደት

ዲፓርትመንት
ፈፃሚ

መም
ህራን
ሐ. ውጤትን ከእውቅናና ሽልማት ጋር ማያያዝ
(Recognition and Reward)

 ማበረታቻን /እውቅናና ሽልማት/ ከውጤት ጋር ማያያዝ የተቋሙ


ስትራቴጂ በሠራተኞች ዘንድ ትኩረት እንዲያገኝና ተግባራዊ
እንዲሆን ያስችላል፡፡
 የሚዛናዊ ስራ አመራር ስርዓት የአሠራር ባህልን የመቀየር ዓላማ
ያለው እንደመሆኑ መጠን ማበረታቻዎቹ ከግቦች መሳካት ጋር
መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የማበረታቻ ስርዓት ሲዘረጋ በቢሮ፣
በተቋም፣ በስራ ሂደትና ግለሰብ ፈፃሚ ደረጃ ሥርዓቱ በትክክል
መዘርጋቱን ማረጋገጥና ፍትሃዊነቱን ማየት ይጠይቃል፡፡
 ለዚህም የዙሪያ መለስ ምዘናንና የሚዛናዊ ስራ አመራርና ምዘና
ሥርዓትን በጥምረት በመተግበር ሠራተኞች ከሚሰጣቸው ግብረ
መልስ በመነሳት ራሳቸውን፣ የሥራ ባልደረቦቻቸውንና
ተቋማቸውን እንዲያውቁና እንዲረዱ ብሎም የባህሪ ለውጥን
እንዲያመጡ ማገዝ ይገባል፡፡
በሥራ ሂደትና ኬዝ ቲም ደረጃ የተለዩ ግቦችን በሥራ
መዘርዝር (Job DEscription)፣ በመሠረታዊ የሥራ ሂደት
ለውጥ (BPR) እና በዓመታዊ ዕቅድ መሠረት በውጤት
ተኮር ተግባራት ለግለሰብ ፈጻሚዎች ማውረድ
ይህ ደረጃ ለስራ ሂደት የወረዱ ስትራቴጂያዊ ግቦች በውጤት
ተኮር ተግባራት ተመንዝረው ወደ ፈጻሚ ግለሰብ ደረጃ
እንዴት መድረስ እንዳለባቸው የምናይበት እና የግለሰብ
ፈጻሚዎችን ድርሻ በመለየት የተግባሮቹን አፈጻጸም
በሚቀመጡት መለኪያዎች መሰረት በመከታተልና በመለካት
ግለሰብ ፈጻሚው ከ70 በመቶ የሚመዘንበት ነው፡፡ ይህን
ለማስፈጸም የሚከተሉትን ንዑስ ደረጃዎች ማከናወን
ያስፈልጋል፡፡
ሀ. የግቦች ዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራት መለየት
የግቦችን ዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራትን ለመለየት
መሰረታዊ መነሻ የሚሆነዉ የመሰረታዊ የስራ ሂደት
ለዉጥ ሰነድ ሲሆን በተጨማሪም የአመታዊ እቅድ
ሰነድን እንዲሁም በቢሮ ደረጃ ለየፕሮግራሞች
የተዘጋጀውን የልማት ፕሮግራም ሰነድን መፈተሽ
ይገባል፡፡
ለ) ለዋናዋና ዉጤት ተኮር ተግባራት የመቶኛ ክብደት መስጠት
 ለዉጤት ተኮር ተግባራት የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ላይ
በሚቀመጡ የጊዜ፣ የመጠንና ጥራት ስታንዳርዶች መሰረት ተገቢ
መለኪያና ኢላማ በማስቀመጥ አፈጻጸምን ለመከታተል ይረዳል፡፡
የእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የመቶኛ ድርሻ ለማስላት
የሚከተሉትን ጉዳዮች መነሻ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
1.ለየግቦቹ የተቀመጡ ዉጤት ተኮር ተግባራትን ለማከናወን
የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድን መሰረት በማድረግ
ለእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የተቀመጠ የስራ ፍሰትን
የሚያሳዩ ዝርዝር ተግባራትን መለየት፣
2.በመሰረታዊ የስራ ሂደት ለዉጥ ሰነድ ላይ ለተለዩት ዝርዝር
ተግባራት የተሰጣቸዉ የጊዜ መጠን በመደመር ዉጤት ተኮር
ተግባሩን ለማከናወን የሚያስፈልገዉን ጊዜ መለየት፣
3.የእያንዳንዱን ዉጤት ተኮር ተግባር የጊዜ መጠን በግቡ ስር
ካሉ ሁሉም ዉጤት ተኮር ተግባራት የጊዜ መጠን ድምር
በማነጻጸር የእያንዳንዱን ዉጤት ተኮር ተግባር የመቶኛ ድርሻ
መለየት፣
4.ለእያንዳንዱ ዉጤት ተኮር ተግባር የተለየዉ የመቶኛ ድርሻ
ግቡን ለማስፈጸም ያለዉን የመቶኛ ድርሻ ያመለክታል፡፡ በግቡ
ስር የመቶኛ ድርሻ የተሰጣቸዉ ዉጤት ተኮር ተግባራት
የመቶኛ ድርሻ ድምር 100 መሆኑን ማረጋገጥ፤
ውጤት ተኮር ተግባራትን በመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድ መሰረት ለግለሰብ
ፈጻሚዎች ማከፋፈል

ይህን ለማከናወን የሚከተሉትን ጉዳዮች መነሻ ማድረግ


ያስፈልጋል፡-

1. የሥራ መዘርዝርን በመጠቀም የእያንዳንዱን ሰራተኛ ከስራ መደብ


አኳያ የሚኖረውን የስራ ድርሻ መለየት፤
2. የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድን መሰረት በማድረግ ለእያንዳንዱ
ውጤት ተኮር ተግባር የተመለከተውን ፈጻሚ በስራ መደብና
በሙያ መለየት፤
3. ከላይ በሥራ መዘርዝር የተለየውን የስራ ድርሻና የመሰረታዊ
የሥራ ሂደት ለውጥ ሰነድ የሚያመላክተውን በማናበብ ማን
የትኛውን ውጤት ተኮር ተግባር መፈጸም እንዳለበት መለየት፤
4.ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባራቱ ከመቶ የተቀመጠ ድርሻ
(ክብደት) ያላቸው በመሆኑ ለግለሰብ ፈጻሚዎች ሲከፋፈሉ
በሁለት መንገድ ማየት ያስፈልጋል፡፡
ውጤት ተኮር ተግባር ላይ ከአንድ ሰው በላይ የሚካፈል ከሆነ
የውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ድርሻ ለፈጻሚዎቹ እንደ
የስራ መደባቸው፤ እንደስራው ሁኔታ፤ ሌሎች ውጤት ተኮር
ተግባራት ላይ እንደሚኖራቸው ድርሻና በሌሎች መስፈርቶች
የውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ ድርሻ ለግለሰብ ፈጻሚዎቹ
ተከፋፍሎ ይቀመጣል፡፡
አንድን ውጤት ተኮር ተግባር አንድ ግለሰብ ብቻውን
የሚፈጽመው ከሆነ ለውጤት ተኮር ተግባሩ የተቀመጠው
የመቶኛ ድርሻ ግለሰቡም ከውጤት ተኮር ተግባሩ የሚወስደው
ድርሻ ይሆናል ማለት ነው፡፡
5. እያንዳንዱ ፈጻሚ ከእያንዳንዱ ውጤት ተኮር ተግባር
የሚኖረው የመቶኛ ድርሻን በመለየት በሥራ ሂደቱ ስር ካሉ
ግቦች የሚኖረው አጠቃላይ ድርሻ ከተለየ በኃላ አፈጻጸሙ
ተቆጥሮ ከተሰጠው ከውጤት ተኮር ተግባሮቹ የመቶኛ ድምር
ይነጻጸራል
ምሳሌ፡- የጥራት አለካክን በተመለከተ ለአብነት አንድ ተግባር
ወስደን ስንመለከት
ግብ 2 ተግባር 2፡ የተቀመጡ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች
ከባላንስድ ስኮር ካርድ ኢላማዎችና መለኪያዎች ጋር እንዲቃኙ
ማድረግና ከላይ እስከታች የተሳሰሩና ተግባራዊ እየተደረጉ
መሆኑን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
ተግባር የጥራት አመላካች የጥራት ደረጃ

የተቀመጡ የአገልግሎት ፈፃሚዎች የየዕለት 90 እና ከ90 በላይ በጣም ከፍተኛ

አሰጣጥ ስታንዳርዶች ሥራዎቻቸውን


ከባላንስድ ስኮር ካርድ እየመዘገቡና ከስታንዳርድ
ከ75-89 ከፍተኛ
ኢላማዎችና መለኪያዎች ጋር እያነፃጸሩ እንዲሄዱ
ጋር እንዲቃኙ ማድረግና ማስቻሉ፣
ከላይ እስከታች የተሳሰሩና የሚከታተላቸው ተቋማት ከ60- 74 መካከለኛ

ተግባራዊ እየተደረጉ የሚሰጧቸው አገልግሎቶች


መሆኑን ክትትልና ድጋፍ በስታንዳርድ መሰረት ከ50-59 ዝቅተኛ
ማድረግ፣ እንዲሰጡ ማድረጉ፣
የለውጥ መሳሪያዎች
አቀናጅተው እንዲተገበሩ
ማድረግ፣
የዙሪያ መለስ የምዘና ስርዓትን ለመተግበር የፈፃሚውን
ባህሪይ የሰራተኛው የቅርብ አለቃ፣ የሰራተኛው የቅርብ
የሥራ ባልደረቦች እንዲሁም ሰራተኛው ራሱን በፊት ለፊት
ግምገማ (Face to face evaluation/appraisal) ማድረግ
ያስፈልጋል፡፡
ምሳሌ 1
ለተግባራት ክብደት መስጠት 01
ለስራሂደት የተለዩ ግቦች ግቡን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ዋና ዋና ለእያንዳንዱ ዋና ዋናውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ
ውጤት ተኮር ተግባራት የተሰጠው ክብደት በ %

ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ 40


ማሳደግ ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ
 
የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ
መመራቱን ማረጋገጥ
ተግባር2፡- ወላጆች ለት/ቤቱ የማቴሪያልና 30
የፋይናንሰ ድጋፍ እንዲያደርጉ ድጋፍ
ማድረግ
በት/ቤቱ አመራር ወላጆች
ተግባር 3፡- 30
የባለቤትነት ስሜት እንዲኖራቸው
በተለያዩ አደራጀቶች ተሣታፊ
እንዲሆኑ ማድረግ
100
ድምር
ለሁሉም ፈጻሚዎች ሲከፋፈል 02
ግቡን ለማስፈጸም ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ውጤት ፈጻሚ ሰራተኛ ከውጤት ተኮር ተግባሩ
የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር ከመቶ የመቶኛ ክብደት ሰራተኛው
ተኮር ተግባራት የተሰጠው ክብደት በ % የሚደርሰው የመቶኛ ድርሻ በ
%

ተግባር1፡-የትምህርት 40 አቶ 20
ቤት የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር በየት/ቤቱ
የወላጅ ኮሚቴ
ተቋቁሞ በእቅድ
መመራቱን ማረጋገጥ
ወ/ሮ 20

ተግባር2፡- ወላጆች 30 አቶ 15
ለት/ቤቱ
የማቴሪያልና
የፋይናንሰ ድጋፍ
እንዲያደርጉ
ድጋፍ ማድረግ
ወ/ሮ 15

ተግባር 3፡- በት/ቤቱ 30 አቶ 15
አመራር ወላጆች
የባለቤትነት ስሜት
እንዲኖራቸው
በተለያዩ አደራጀቶች
ተሣታፊ እንዲሆኑ
ማድረግ ወ/ሮ 15
ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ
የፈፃሚ አመታዊ እቅድ
ከውጤት ተኮር መለኪያ
ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባሩ የመቶኛ የተሰጠው የክንውን ወቅት
ተግባራት ክብደት ለክብደት
ሰራተኛው
የሚደርሰው መለኪያ ዒላማ
(2008
የመቶኛ ድርሻ በ 3ኛ 4ኛ
% ) 1ኛ ሩብ 2ኛሩብ ሩብ ሩብ

ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ


ተግባር1፡- 20 10 መጠን 10 3 3 3 1
የትምህርት ቤት
የወላጅ ግንኙነት 5 ጊዜ(በሰዓት) 80 24 24 24 8
እንዲጠናከር
5 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
በየት/ቤቱ የወላጅ
ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ መመራቱን
ማረጋገጥ
ተግባር2፡ 30 10 መጠን 4 1 1 1 1
ወላጆች
ለት/ቤቱ
የማቴሪያ 10 ጊዜ(በሰዓት) 32 8 8 8 8
ልና
የፋይናንሰ
ድጋፍ
እንዲያደር 10 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
ጉ ድጋፍ
ማድረግ
በት/ቤቱ
ተግባር3፡- 30 10 መጠን 4 1 1 1 1
አመራር ወላጆች
የባለቤትነት
ስሜት 10 ጊዜ 32 8 8 8 8
እንዲኖራቸው
በተለያዩ
አደራጀቶች 10 ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%

ተሣታፊ
እንዲሆኑ ማድረግ
የ-ነሀሴ--ወር እቅድ
ግቡን ለማስፈጸም
የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት
ተኮር ተግባራት የ----- ወር እቅድ

የ1ኛ የ-----
መለኪያ ሩብ ወር
አመት ኢላማ ኢላማ
1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
ሳምንት ሳምንት ሳምንት ሳምንት

ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ

ተግባር1፡-የትምህርት መጠን 3 3 1 1 1
ቤት የወላጅ ግንኙነት
እንዲጠናከር 8
ጊዜ(በሰዓት) 24ሰ 24ሰ 8 8
በየት/ቤቱ የወላጅ
ኮሚቴ ተቋቁሞ
በእቅድ መመራቱን ጥራት 100% 100% 100% 100% 100%
ማረጋገጥ
ተግባር2፡ወላጆችለት/ቤቱ መጠን 4 2 1 1
የማቴሪያልና የፋይናንሰ
ድጋፍ እንዲያደርጉ ድጋፍ
ማድረግ

ጊዜ(በሰዓት) 32ሰ 16 8 8

ጥራት 100% 100% 100% 100%



ተግባር በት/ቤቱ
3፡-
መጠን 4 2 1 1

አመራር ወላጆች
የባለቤትነት ስሜት
እንዲኖራቸው ጊዜ(በሰዓት) 32ሰ 16 8 8
በተለያዩ አደራጀቶች
ተሣታፊ እንዲሆኑ
ማድረግ ጥራት 100% 100% 100% 100%
የ-ነሀሴ-ወር--1ኛ-ሳምንት እቅድ
ግቡን ለማስፈጸም የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ኢላማ ክንውን
ተግባራት

ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ


መጠን 1
ተግባር1፡- የትምህርት ቤት የወላጅ
ግንኙነት እንዲጠናከር በየት/ቤቱ
የወላጅ ኮሚቴ ተቋቁሞ በእቅድ ጊዜ(በሰዓት) 8
መመራቱን ማረጋገጥ

ጥራት 100%

መጠን 2
ተግባር2፡-
ወላጆች
ለት/ቤቱ
16
የማቴሪያልና ጊዜ(በሰዓት)

የፋይናንሰ ድጋፍ
እንዲያደርጉ
ድጋፍ ማድረግ ጥራት 100%

-
መጠን
ተግባር በት/ቤቱ
3፡-
አመራር ወላጆች
የባለቤትነት ስሜት
እንዲኖራቸው
በተለያዩ

-
ጊዜ(በሰዓት)
አደራጀቶች
ተሣታፊ እንዲሆኑ
ማድረግ

ጥራት

-
የእቅድ አፈፃፀም ውጤት

አፈፃፀም=(ክንውን/ኢላማ)*100

የአፈፃፀም ውጤት= አፈፃፀም(የመለክያ


ክብደት)/100
ግቡን ለማስፈጸም ከውጤት ለመለኪ
የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት
ተኮር ተግባሩ ያ
የመቶኛ የተሰጠ የክንውን አፈፃፀም
ተኮር ተግባራት ክብደት
ሰራተኛው

ክብደት
የሚደርሰው
መለ
የመቶኛ ድርሻ ዒላማ
በ% ኪያ
ክንው የአፈፃፀም
አፈፃፀም
ን ውጤት

ግብ. የህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ


ተግባር1፡- የትምህርት 40 20 መጠን 10 7 (7/10)*10
0=70 (70*20)
ቤት የወላጅ ግንኙነት /100=14
እንዲጠናከር በየት/ቤቱ 10 ጊዜ(በሰ 80 60 (60/80) (75*10)/1
ዓት) *100=75 00=7.5
የወላጅ ኮሚቴ
ተቋቁሞ በእቅድ 10 ጥራት 100% 80 80 (80*10)/1
00=8
መመራቱን ማረጋገጥ
አመሰግናለሁ

You might also like