Professional Documents
Culture Documents
1
የሥልጠናው ዓላማ
2
yoL«ÂW GïC
ከዚህ ሥልጠና በሁዋላ ሰልጣኞች፤
3
yoL«ÂW xµÿD
ገለጻና ማብራሪያ
በቀረበው ገለጻና ማብራሪያ ላይ የሰልጣኞች ጥያቄና አስተያየት
በተመረጡ ጭብጦች ላይ መጠነኛ ልምምድ ማድረግ
በመመሪያውና በሥልጠናው መካከል ያለውን አንድነት ማረጋገጥ
ሌሎች የሰልጣኞችን ጥያቄዎች በጋራ መመለስ
4
yoL«Â hùn¤¬N mwsN
TWWQ፡Ñlù SM#y`§ðnT dr©Â bbþx¤Ssþ ÃlãT y:WqT dr© (1#2#3#4#5)
የሰልጣኙ ፍላጎት (ከዕውቀት ክህሎትና አመለካከትአንጻር)
ygþz¤ አጠቃቀም
የሥልጠና ደንብ
አስተባባሪ /ኢነርጃይዘር
የየዕለት ውሎ ግምገማ አቅራቢዎች
ድህረ ሥልጠና ቃል ኪዳን
5
ክፍል አንድ
የባላንስድ ስኮርካርድ ምንነትና ጠቀሜታ
6
የባላንስድ ስኮርካርድ ምንነት
8
የባላንስድ ስኮርካርድ ምንነት. . .
እንዲገኝ በታሰበው ውጤትና ለውጤቱ መገኘት ምክንያት
በሚሆኑ ግቦች / በቀዳማይና በዳህራይ አመልካቾች /፣
በአእምሯዊና ቁሣዊ ሀብት ፣እና
በውጫዊና በውስጣዊ አፈጻጸም እይታዎች፣
መካከል ሊኖር የሚገባውን ስትራቴጂያዊ ትስስርና
ሚዛናዊነትን በጠበቀ መልኩ በሰፊው ጥቅም ላይ በማዋሉ
ባላንስድ የሚለውን ፅንሰ-ሀሳብ መያዝ ችሎአል፡፡
9
ስትራቴጂን የመፈፀም መሰናክሎች
85% የሚሆኑት
5 % የሚሆኑት 25 % የሚሆኑት የድርጅት 60 % የሚሆኑት
ሰራተኞች ብቻ አመራሮች ብቻ የተ አመራሮች በወር ተ ቋማት
የተስትራረጂውን ቋማቸውን ለ1 ሰዓት ብቻ በጀታችውን
ይረዳሉ ስትራቴጂ ከ ስለ ተቋ ከስትራቴጀው ጋር
ከማበረታቻ ሥርዓት ማቸው አያያየየዙም
ጋር ያስተሳስራሉ ሰትራቴጂ
ይወያያሉ
የባላንስድ ስኮርካርድ መገለጫ የሆነው የባላንስድ ስኮርካርድ መገለጫ
ያልሆነው
የስትራቴጂያዊ ዕቅድና ሥራ አመራር ሥርዓት የአፈጻጸም መለኪያ ብቻ
19
የባላንስድ ስኮርካርድ ጠቀሜታዎች
ተቋማት የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸምና ተልዕኳቸው መሳካቱን
ለማረጋገጥ ያግዛል፣
ግልጽና የተብራራ ተቋማዊ ራዕይንና ስትራቴጂን ለማዘጋጀትና
ለመተግበር፤
ከተቋማዊ ዒLT‹ (Targets) በመነሳት }sT© አፈጻጸምን
ከስትራቴጂያዊ ዕቅድ ጋር የሚያስተሳስሩ እይታዎችን
(Perspectives) ለይቶ ለማውጣትና ¾}sS< አፈጻጸም
ከእይታዎቹ አኳያ እንዲመዘን ለማድረግ ያስችላል፡፡
የፋይናንስ መመዘኛዎች የወደፊት አፈጻጸምን በሚያመለክቱ
መመዘኛዎች እንዲታገዙና የተሟላ ምዘና እንዲካሄድ ለማድረግ
ያስችላል፡፡
20
¾ባላንስድ e¢`"`É ጠቀሜታዎች. . .
ተቋማዊ ራዕይን ለማሳካት የሚነደፉ የስትራቴጂያዊ ¨<Ö?„‹”“ ግቦችን ስኬት
ለመመዘን የሚያገለግሉ ተስማሚ መKŸ=Áችን ለይቶ ለማስቀመጥና በጥቅም
ላይ ለማዋል ያገለግላል፤
ሁሉም ሠራተኞች በተቋሙ የወደፊት ስትራቴጂዎች፣አካሄዶችና ድክመቶች
ላይ እንዲያስቡና እንዲወያዩ ይረዳል፤
በተቋሙ ሥራዎች፣ስትራቴጂዎችና በጋራ ራዕይ መካከል ትስስርን ይፈጥራል ፤
የተቋሙ ውስጣዊና ውጫዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲዳብርና የጠበቀ እንዲሆን ፤
በሠራተኞች የዕለት ተዕለት ሥራዎችና በስትራቴጂው መካከል ጥብቅ ቁርኝት
እንዲፈጠር ይረዳል ፤
በሠራተኞች ዘንድ የባለቤትነትና የተጠያቂነት ስሜትንና ቁርጠኝነትን ይፈጥራል
፤
ተቋሙ በደንበኞቹ / ተገልጋዮቹ ፣ በሠራተኞቹ፣ በስትራቴጂዎቹና በውጤቶቹ
ላይ ሁለንተናዊ ትኩረት እንዲሰጥ ያስችላል ፤
21
በሥርዓቱ ግንባታና ትግበራ ሂደት የአመራሩ ሚና
ስለለውጡ አስቸኳይነት እና አንገብጋቢነት ድባብ/ ግንዛቤ መፍጠር፤
ተቋማዊ ራዕይን መቅረጽና ስትራቴጂን ከራዕዩ ጋር ማስተሳሰር፤
በራዕዩ ላይ የጋራ ስሜትና ትብብር መፍጠር፤
ራዕዩንና ስትራቴጂውን በግልጽ ማሳወቅና ማስገንዘብ፤
ስትራቴጂ ተኮር መሆንና ፈጻሚዎች ስትራቴጂውን እንዲተገብሩት ማብቃት፤
ለውጡን በተደራጀና በተቀናጀ መልክ ማስኬድና የለውጥ አደናቃፊ አስተሳሰብንና
ተግባራትን ለማስተካከል የሚያስችል መድረክ መፍጠር፤
የለውጡን ግለት መጠበቅ፤
የተገኙ ለውጦችን አጠናክሮ መቀጠል (ማስፋት)፤
ተጨማሪ ለውጥ ማስመዝገብ፤
አዲሱን የውጤት ተኮር ስርአት ተቋማዊ (Institutionalize) ማድረግ (ባለቤት
እንዲኖረውና ሁሉም የተቋሙ የስራ ክፍሎች ተግባራዊ እንዲ ያደርጉት ማድረግ)፤
22
የውተስ (BSC) ግንባታ ደረጃዎች
ደረጃ አንድ - ቅድመ ሁኔታና ተቋማዊ ዳሰሳ
ደረጃ ሁለት - ተቋማዊ ስትራቴጂን ማዘጋጀት
ደረጃ ሶስት - ስትራቴጂያዊ ግቦችን መቅረጽ
ደረጃ አራት - የስትራቴጂ ማፕ ማዘጋጀት
ደረጃ አምስት - የአፈጻጸም መለኪያዎችንና ዒላማዎችን
ደረጃ ስድስት - ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን መቅረጽ
የትግበራ ደረጃዎች
23
ክፍል ሁለት
የባላንስድ ስኮርካርድ ግንባታና ትግበራ
ምዕራፎች
24
ደረጃ አንድ
ቅድመ ሁኔታና ስትራቴጂያዊ ትንተና
25
በደረጃ አንድ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
የሚከተሉት ናቸው፤
የተቋሙን ለለውጥ ዝግጁነት ማረጋገጥና ቅድመ
ዝግጅት ማድረግ ፤
ስትራቴጂያዊ ትንተና ማካሄድ፤
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሙኒኬሽን ሥራዎችን
መሥራት፤
26
ዝግጁነትን ማረጋገጥና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ
የለውጡን ዓላማና አስፈላጊነት በግልጽ ማስቀመጥ፤
የለውጥ እና ኮሙኒኬሽን ስትራቴጂና ዕቅድ ማዘጋጀት
አደረጃጀቱን በመወሰን በአደረጃጀቱ የተካተቱ ቡድኖችን ሚናና
ኃላፊነት መወሰን፣
ለውጡን ለመተግበር የሚያስፈልገውን ሃብት መለየት፤
የለውጥ ተግዳሮቶችን መለየትና መቀነሻ ስልቶችን መንደፍ፤
ስጋቶችን መለየትና መፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ፤
ዝርዝር መርሃ ግብር ማዘጋጀት፤
27
. . ቅድመ ዝግጅት ማድረግ…
የኮሙኒኬሽን ስትራቴጂና ዕቅድ ማዘጋጀት - የኮሙኒኬሽን ዐውደ ጥናት መርሀ
ግብር ማዘጋጀት፣
የኮሙኒኬሽን ቡድን አባላትን መለየት፣
ጥናት ማካሄድ፣ በተለይ የባላንስድ ስኮርካርድ አስፈላጊነትና ወቅታዊነት
በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት፤
በስትራቴጂው መሰረት አደረጃጀት መፍጠር
የስትራቴጂያዊ አመራር ቡድን
የትኩረት መስክ ቡድኖች (ስትራተጂያዊ የትኩረት መስኮች ከተለዩ በኋላ
የሚሰየም)
የኮሙኒኬሽን ቡድን
የለውጥ አስተባባሪ ወይም የስትራተጂ ስራ አመራር ጽ/ቤት
የካስኬዲንግ ቡድኖች
የውጭ አማካሪ ቡድን
28
. . .ቅድመ ዝግጅት ማድረግ…
ቀጣይነት ያለው አመራርና ድጋፍ መስጠት፤
መርሀ ግብር ማዘጋጀት፤
ቡድኖችን ማቋቋም፣ ሃላፊነታቸውን መወሰን፤
ተልዕኮ፣ራዕይ፣ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች፣ውጤቶች እና
እይታዎችን ማዘጋጀት፤
የኮሙኒኬሽን ቡድን ያዘጋጀውን የኮሙኒኬሽን ስትራቴጂና ዕቅድ
ማጽደቅ፤
29
ስትራቴጂያዊ ትንተና ማካሄድ
ውጫዊ አካባቢን መረዳት - ፖለቲካ፣ኢኮኖሚ፣ሶሻል፣ቴክኖሎጂ፣ ኢንቫሮንመንት
እና ሕግ፣
የውስጥ ጥንካሬንና ድክመት ለመረዳት - ስትራቴጂ ፣ የአሠራር
ስርዓት፣አደረጃጀት፣ብቃት(ዕውቀት፣ክህሎትና አመለካከት)፣ ድርጅታዊ
ባህል፣የውሳኔ አሠጣጥና የውሳኔ ዘይቤ፣ቅንጅት/ ትስስር፣
ተገልጋዮችንና ባለድርሻ አካላትን መለየትና ፍላጎታቸውን መተንተን፣
የጥንካሬ፣ ድክመት፣ መልካም አጋጣሚና ስጋቶች ትንተና ውጤት መሠረት
የተቋሙን ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶች መቃኘት (Revalidation) ወይም ከሌሉ
እንደ አዲስ ማዘጋጀት ፤
30
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
ተገልጋዮችን መለየትና ፍላጎታቸውን መተንተን፤
ተገልጋይ ማለት የተቋሙ አገልግሎቶች ወይም ምርቶች ቀጥተኛ
ተጠቃሚ የሆነ አካል ማለት ነው፡፡
ባለድርሻ አካል ማለት በተቋም የዓላማ ስኬት ላይ ፍላጎት/ድርሻ
(Interest/Stake) ያለው ነው፡፡ ተገልጋዮች ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሆኑ
ባለድርሻ አካላት ናቸው፡፡
ባለድርሻ
አካላት
32
የደንበኞች ፍላጎት መተንተኛ ሠንጠረዥ
ተገልጋይ/ አገልግሎት/ ምርት የአገልግሎቱ/ምርቱ ባህርያት ግንኙነት የተቋሙ ገጽታ
ባለድርሻ አካላት (Relation-ship) (Image)
አሰራር
አደረጃጀት
የሥራ ባህል ፣
WÅêE Äsú
WÅêE Äsú ለማµÿD ytlmdW zÁ ltEµዊ፣ ኢ÷ñ¸ÃêE፣ ¥Hb‰êE፣ ቴKñlÖጂÃêE፣
ከባቢያዊና ሕጋዊ ሁኔ¬ãCN (PESTEL) ከራስ tÌM nƉêE :Wn¬ UR tx¥ኒ bçn xtÃY
mtNtN ነው፡፡
34
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
አስቻይና ፈታኝ ሁኔታዎችን መለየት
35
±ltEµêE gùÄ×C
xþ÷ñ¸ÃêE gùÄ×C
ymNGoT ±lþsþãC
Þ¯C# dNïC mm¶ÃãC GlÖƧYz¤>N
lþf™Ñ y¸gÆcW PéG‰äC yxþ÷ñ¸ :DgT hùn¤¬
kØÁ‰lþZM UR ytÃÃzù gùÄ×C x¥µY ynFS wkF gbþ
ylU> xbĶ tÌ¥T ±lþsþãC yêU G>bT
yxm‰R xµ§T lW_ ymG²T xQM
y¬KS SR›T
yêU ±lþsþ wzt.
±ltEµ#
xþ÷ñ¸#
¥Hb‰êE gùÄYÂ
t½KñlÖ©þ
¥Hb‰êE gùÄ×C
yÞZB B²T t½KñlÖ©þÃêE gùÄ×C
ySn ÞZB ±lþsþ bS‰ §Y ymg¾ zÁãC
wQ¬êE yz¤¯C/dNb®C x¥‰u yxgLGlÖT xsÈ_
xStúsïC# XMnèC# ÆÞL# zÁãC
yኑሮ zYb¤ xÄÄþS yf«‰ W«¤èC
ydNb®C F§¯T xÄÄþS yS‰ zÁãC wzt.
t§§ð/mD`nþT yl> b>¬ãCwzt.
አስቻይ ሁኔታዎች ፈታኝ ሁኔታዎች
ጥንካሬ ድክመት
ው • ምን በጥሩ ሁኔታ እየሰራን ነው? • ልናሻሽለው የሚገባ /የምንችል/
• ምን ልዩ /ከሌሎች በተነፃፃሪ/ ሀብት አለን? ምንድን ነው?
ስ • ከሌሎች ጋር ሲነጻጸር አነስተኛ ሀብት
• ሌሎች ስለ ተቋማችን ሁኔታ ሲገልጹ ጥንካሬ ነው
ጣ የሚሉት ምን ጉዳይ አለ? ያለን የት ቦታ ነው?
ዊ • ሌሎች ስለተቋማችን ሁኔታ ሲገልጹ
ደካማ ነው የሚሉት ምን ጉዳይ አለ?
ማጠናከር
42
ደረጃ ሁለት
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና
ዕይታዎችን ማዘጋጀት
43
ዋና ዋና ተግባራት
44
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችን መለየት
ንግድን ማስፋፋት
መልካም አስተዳደር
የኦፕሬሽን ልህቀት
የአገልግሎት ልህቀት
ቁርጠንነት ያለው አመራርና ሠራተኛ
ደንበኞች ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ሂደቶች
በማንኛው ጊዜ በማንኛውም ቦታ አገልግሎት ማቅረብ ፣
46
የስትራቴጂያዊ ትኩረት መስክ ምሳሌዎች ፣
47
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችን . . .
የጥሩ ስትራቴጂያዊ ትኩረት መስኮች ባህሪያት
48
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችን . . .
የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች አመራረጥ
መንግሥት ያወጣውን ፖሊሲና ስትራቴጂ እንዲሁም የሴክተር /የክልል
መንግስታት ስትራቴጂዎችን በመተንንተን ፤
ከዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ፣
ከጥድመስ ትንተና ከተገኙ መረጃዎች ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን በመለየት ፤
ከተገልጋዮችና ባለድርሻ ፍላጎት ትንተና በስትራቴጂ ዘመኑ የሚፈቱ ቁልፍ
ፍላጎቶች ለይቶ ቅደም ተከተል በማስያዝ፤
ተቋሙን ተልዕኮ መሠረት በማድረግ በስትራቴጂ ዘመኑ ትኩረት
የሚያስፈልጋቸውን የድርጅቱ ወሳኝ ተግባራት በመለየትና ቅድሚያ
ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን በማስቀመጥ ፤
ወደተቋሙ ራዕይ የሚያመሩ የስትራቴጂ እቅድ ዘመኑ የትኩረት
አቅጣጫዎችን በመለየት፤
49
የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች ማጣሪያ መስፈርቶች
52
የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና ውጤቶች መግለጫ
53
t‰ qÜ. yTkùrT mSK ST‰t½©þÃêE
W«¤T
1 NGDN ¥SÍÍT bnÆRÂ bxÄdS
gbÃãC ygbà DRš
m=mR #
2 yåPÊ>N LHqT tgLUY tኮር የሆነና
ስታንዳርዶችን መሠረት
ያደረገ ቀልጣፋ
የአገልግሎት አሰጣጥ
በመስጠት ተገልጋዮችን
ከተወዳዳሪዎች በላቀ
ሁኔታ ማርካት ፣
የቀጠለ
t‰ qÜ. yTkùrT mSK ST‰t½©þÃêE W«¤T
3 አጋርነትን ማሳደግ የአጋሮች ቁጥር ማደግ እና
የአጋርነት ጥራት ማደግ ፤ሁሉም
አጋሮች የጋራ አሸናፊነት ደረጃ
ላይ መድረሳቸው ፤
56
ፋይናንስ/በጀት ዕይታ
YH ዕY¬ xND DRJT yµpE¬L ሥ‰ xm‰„N (Capital
Management) wYM ygNzB FsቱN (Cash Flow) tGƉêE
k¥DrG xµ*à y¸qrጹ GïCN SኬT lmmzN y¸ÃSCሉ y:QD xfÚም
xmLµÓCN y¸ÃµTT nW፡፡
XNdyተቋሙ አጠቃላይ ሁኔታ y¸ktሉT ZRZR xmLµÓC
በፋይናንስ/በጀት ዕይታ ሥር ሊካተቱ ይችላሉ፡፡
TRÍ¥nT /yt=mr hBT
bxGÆቡ _QM §Y yêl bjT
ሥ‰ §Y yêl µpE¬L TRÍ¥nT (ROCE)
y>Ãu mጠN
lÆl xKሲ×ñC y¸kfL yTRF DRš mጠN (Dividend)
57
ስትራቴጂያዊ ተልዕኮ
ዕይታዎች
የተገልጋይ እይታ
ተገልጋዮች እንዴት ያዩናል ?
የበጀት እይታ
በአነስተኛ ወጪ ከፍ
ያለ አገልግሎት መስጠት የዉስጥ አሠራር ሂደት እይታ
እንችላለን ? የተገልጋዮችን እርካታ
ስትራቴጂ
ለእያንዳንዷ ሣንቲም ለመጨመር የትኞቹን የውስጥ
ተመጣጣኝ ዋጋ የለው አሠራሮች መለወጥ ይገባናል?
ጠቀሜታ ማስገኘት
እንችላለን?
የመማማርና እድገት እይታ
ተገልጋዮቻችንን በይበልጥ
ለማርካት የሠራተኞቻችንና
የተቋምን አቅም በዘላቂነት
ማሳደግ እንችላለን ወይ?
:Y¬ãC lTRF ytÌÌÑ DRJèC mNGo¬êE lTRF ymmz¾ TkùrT
(Perspective) ÃLtÌÌÑ DRJèC
60
የአመራር ልማት ተግባራት
አመራሩ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችን፣ ስትራቴጂያዊ
ውጤቶችንና ዕይታዎችን ለመለየት የሚደረግ ወርክሾፕን
በባለቤትነት መምራት፤
ለአመራሩና ለኃላፊዎች የትኩረት መስኮችን፣ ስትራቴጂያዊ
ግቦችና ስትራቴጂ ማፕን ለማዘጋጀት የሚያስችል ሥልጠናና
ድጋፍ እንዲሰጥ ማድረግ፣
የተከናወኑ ሥራዎችንና የደረሱበትን ደረጃ ለሁሉም
ፈፃሚዎች ለማሳወቅ ከኮሙኒኬሽን ቡድን ጋር በጋራ
መስራት፣
የትኩረት መስክ ቡድኖችን ማቋቋምና አባላትን መሰየም፣
61
dr© ƒST
ST‰t½©þÃêE GïC
62
በዚህ
ደረጃ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ፣
ስትራቴጂያዊ ግቦችን ማዘጋጀት፤
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ
መሥራት፣
63
ስትራቴጂያዊ ግቦችን ማዘጋጀት
yST‰t½©þ GïC MNnT
yTkùrT mS÷Cን ወደ ተጨባጭ ስራዎች በመመንዘር
ስትራቴጂያዊ ውጤትን የሚያስገኙ፣
lþlkù y¸Clù ytÌÑN ST‰t½©þÃêE W«¤èC y¸Ãúkù
qÈYnT çcW y¥ššÃ KNWñC
ytÌÑ ST‰t½©þ y¸gnÆባቸው ማዕከሎች
የስትራቴጂው ውጤት እንዲሳካ ምን ምን ስራዎች መከናወን
እንዳለባቸው የሚወስኑ፣
ST‰t½©þያዊ የትኩረት መስኩ XNÁT wd ተግባር
XNd¸¹UgRና ወደ ውጤት እንደሚደርስ የ¸Ãú† ናቸው፡፡
64
የስትራቴጂያዊ ግቦችና የስትራቴጂ ትስስር
‰:Y ST‰t½©þ y¸flgù
W«¤èC
ydNb®C F§¯T
}sS< U” KTŸ“¨”
Ácu ’¨<?
¾›ðéçU SS²—‹
¾Óu< vKu?„‹
ST‰t½©þÃêE
እRM©ãC
ስትራቴጂያዊ እይታዎች ስትራቴጂያዊ ግቦች
ትርፍን ማሳደግ ፣ ገቢን ማሳደግ ፣ ወጪን መቀነስ ፣
ፋይናንስ ወዘተ
66
ጥሩ ግቦች ጥሩ ያልሆኑ ግቦች ማሻሻያ ሃሳቦች
ትርፍን ማሳደግ ሂሳብ በወቅቱ መሰብሰብ የሂሳብ መሰብሰቢያ አሠራርን
አስተማማኝነት ማሳደግ ፤
69
የስትራቴጂያዊ ግቦች መግለጫ /Objective
Commentary /ማዘጋጀት
የስትራቴጂያዊ ግቦች መግለጫ ማለት፣
ስለእያንዳንዱ ግብ ወሰን (scope) ማለትም ግቦች ምን እንደሚይዙና ምን
እንደማይዙ የሚያመለክት
የግቦቹ ተፈላጊ ውጤቶች ምን እንደሆኑ የሚያሳይ
የእያንዳንዱን ግብ ዋና ዋና ጉዳዮች እንዲያሳይ ተደርጎ የሚዘጋጅ፤
የግቦች መግለጫ የሚያስፈልገው ፣
ቡድኖች በቀጣይ የተጠቃለለ ስትራቴጂያዊ ማፕ፣ መለኪያዎችና ዒላማዎች
በሚያዘጋጁበት ጊዜ ማስታወሻ እንዲሆን፣
በሂደቱ ላልተሳተፉ በማብራሪያ ምንጭነት እንዲጠቅም፣
በሂደቱ ላልተሳተፉ አካላት እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ገለጻ ለማድረግ
እንደማስታወሻ እንዲያገለግል፣
70
71
የትኩረት ውጤት ፣በነባርና በአዳዲስ ገበያ የገበያ ድርሻን
ማሳደግ
ገቢን ወጪን
ትርፍን ማሳደግ
የፋይናንስ ዕይታ ማሳደግ መቀነስ
72
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ መሥራት
የለውጥ ሥራ አመራር ተግባራት
የስትራቴጂያዊ ግቦችን ምንነት፣ ጠቀሜታና አጠቃቀም ማሳወቅ፣
ስትራቴጂያዊ ግቦች ለስትራቴጂያዊ ስራ አመራር ሂደት ያላቸውን
ሚና ማስረጽ፣
74
በደረጃ አራት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ለትኩረት መስኮች ስትራቴጂ ማፕ ማዘጋጀት
የተጠቃለለ ስትራቴጂ ማፕ ማዘጋጀት
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን
ተግባራት ማከናወን
75
የስትራቴጂ ማፕ ማዘጋጀት
yST‰t½©þE ¥P MNnT
btlÆ ዕY¬ãC oር የ¸ቀመጡ ST‰t½©þÃêE GïC
በMKNÃT W«¤T ተሳስረው እንዴት ተጨማሪ እሴት
እንደሚፈጥሩ የምንመለከትበት ፤
yGïC tmUUbþnT y¸¬YbT ፤
ፈፃሚዎች ስትራቴጂውን የራሳቸው ዕውቀት እንዲያደርጉት
የሚያስችል፤
ST‰t½©þW bxu„ y¸trKbT MSL ፤
ውተስን ከሌሎች የስትራቴጂ ቀረፃ ዘዴዎች ልዩ የሚያደርገው
መሳሪያ ፤እና
b«Nµ‰ አመክኖ (ሎጂክ) §Y y¸mሠrT m§MT (hypothesis) ፤
76
የጥሩ ST‰t½ጂ ¥P ÆHRÃT፤
ym=ršWN ST‰t½©þÃêE W«¤T l¥GßT bGïC mµkL
lþñR y¸gÆWN «Nµ‰ yMKNÃT W«¤T TSSR እና
የእሴት ፈጠራ ትረካን ማሳየቱ፣
XÃNÄNÇN ዕY¬ y¸wKlù GïCN ¸²ÂêE በሆነ መልኩ
አስተሳስሮ መያዙ፣
በተመሳሳይ ስትራቴጂያዊ ከፍታ (Altitude) የሚገኙና ወደ
ኦፕሬሽን ደረጃ ያልወረዱ GïCN የያዘ ሆኖ መገኘቱ#
77
yST‰t½©þE ¥P ማዘጋጀት
የST‰t½ጂ ¥P «q»¬ãC
በሚከተሉት መካከል ሚዛን እንዲኖር ያግዛል፤
በፋይናንስና ፋይናንስ ነክ ባልሆኑ፣
በመጨረሻ እንዲሳኩ በታሰቡ ውጤቶችና ለውጤቱ መገኘት
ምክንያት በሚሆኑ፣
በአእምሯዊና ቁሳዊ ሃብት መካከል ሚዛን እንዲጠበቅ ያስችላል፣
በአፈጻጸም መለኪያዎችÂ bGïC mµkL #
yST‰t½©þWN ፈጻሚዎችና gùĆ y¸mlk ¬cWን xµ§T l¥St¥RÂ
l¥úwQ YrÄL#
ለዕሴት ፈጠራ አስተዋጽኦ የማይኖራቸውን ግቦች ለማስወገድና ትስስሩን
የተሟላ ለማድረግ የሚያስፈልጉ አዳዲስ ግቦችን ለመጨመር ይረዳል፣
78
yST‰t½©þE ¥P . . .
ጥቅም ላይ መዋል ያለባቸው ቀስቶች ጥቅም ላይ መዋል የሌለባቸው ቀስቶች
79
yST‰t½©þ ¥P xzg©jT £dT
ለእያንዳንዱ ST‰t½©þÃêE yTkùrT mSK ማፕ ማዘጋጀት
bስትራቴጂያዊ ሥራ አመራር ቡድኑ በተወሰነው የዕY¬ãች xq¥m_ መሰረት
ለትኩረት መስኩ ስትራቴጂያዊ ውጤት መገኘት ከተቀመጡ ግቦች መካከል
የመጨረሻ ውጤት (effect) ከሚያስገኘው ስትራቴጂያዊ ግብ መነሳት\
በእያንዳንዱ ዕይታ ሥር የሚገኙ ግቦችን የምክንያትና የውጤት ትስስር መለየት\
ቀጥሎም በአንድ ዕይታ ሥር የሚገኙ ግቦችን በሌሎች ዕY¬ãC SR ከሚገኙ
ግቦች ጋር የውጤትና የምክንያት ትስስር መፍጠር፣
bስትራቴጂያዊ ሥራ አመራር ቡድኑ በተወሰነው የዕY¬ãች xq¥m_ መሰረት
ለትኩረት መስኩ ስትራቴጂያዊ ውጤት መገኘት ከተቀመጡ ግቦች መካከል
የመጨረሻ ውጤት (effect) ከሚያስገኘው ስትራቴጂያዊ ግብ መነሳት\
በእያንዳንዱ ዕይታ ሥር የሚገኙ ግቦችን የምክንያትና የውጤት ትስስር መለየት\
ቀጥሎም በአንድ ዕይታ ሥር የሚገኙ ግቦችን በሌሎች ዕY¬ãC SR ከሚገኙ
ግቦች ጋር የውጤትና የምክንያት ትስስር መፍጠር፣
80
የምክንያት W«¤T TSSR መኖሩን ¥rUg_ የሚቻለውM#
k§Y wd ¬C SNwRD |XNÁT?´ እንዲሁም
k¬C wd §Y |lMN?´ y¸L _Ãq½ bm«yQ#
ግቦችን ትክክለኛውን አቅጣጫ በሚያሳይ ቀስት በማያያዝ ነው፤
ስትራቴጂ ማፑን ከታች ወደላይ በማንበብ የእሴት ፈጠራ ታሪኩን እንደገና
በመቃኘት፣
እንደአስፈላጊነቱ የውጤትና የምክንያት ትስስሩን ቅደም ተከተል ማስተካከልና
አዳዲስ የሚጨመሩ ግቦች ካሉ በማዘጋጀት፣
የtጠቃለለ የተÌM የST‰t½©þE ¥P ማዘጋጀት
ለየST‰t½©þÃêE የትኩረት mSኩ የተዘጋጁት GïC ተለይተው እንዲጻፉ
ማድረግ፣
byዕY¬W y¸gßù tdUU¸ ST‰t½©þÃêE GïCN ¥êê_ bÈM tq‰‰bþ
yçnù GïCN ¥ዋሃድ (Affinity Grouping)
btጠቃለለው የስትራቴጂ ማፕ lþµttÜ ያLÒlù ST‰t½©þÃêE GïCን ለብቻ
b¥S¬wš /Parking Lot/ bmÃZ bydr©W l¸zU° GïC bmnšnT mgLgL””
የግቦች መግለጫ ማዘጋጀት፡፡
81
የትኩረት ውጤት ፣በነባርና በአዳዲስ ገበያ የገበያ ድርሻን
ማሳደግ
ገቢን ወጪን
ትርፍን ማሳደግ
የፋይናንስ ዕይታ ማሳደግ መቀነስ
የደንበኞ የገበያ
የተገልጋዮ
የደንበኛ ዕይታ ች እርካታን ች ድርሻን በክቡ
ማሳደግ ቁጥርን ማሳደግ
ማሳደግ የሚታዩት
ከያንዳንዱ
የውስጥ አሰራር ዕይታ የአገልግሎት ዕይታ አንጻር
ተደራሽነትን የአገልግሎት የተቀመጡ
የአገልግሎት ማሳደግ መስጫ ጊዜን ስትራቴጂያዊ
ጥራትን ማሻሻል ግቦች ናቸው
ማሳደግ
82
83
84
85
የተጠቃለለ ተቋማዊ ስትራቴጂ ማፕ
የተገልጋይ ዕይታ
የፋይናንስ ዕይታ
የውስጥ አሠራር
ዕይታ
የመማማርና
ዕድገት ዕይታ
የየትኩረት መስኮች
ስትራቴጂ ማፕ
86
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ መሥራት
87
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን . . .
89
ደረጃ አምስት
መለኪያዎችና ዒላማዎች
90
በደረጃ አምስት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
መለኪያዎችን ማዘጋጀት
ዒላማዎችን ማዘጋጀት
የአፈጻጸም ደረጃ ማዘጋጀት
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ
መስራት
91
መለኪያዎችን ማዘጋጀት
የአፈጻጸም መለኪያዎች ምንነትና አስፈላጊነት
የስትራቴጂያዊ ግቦችን ySk¤T dr© (W«¤T) lmmzN y¸ÃSCሉ፣
ytÌÑN ST‰t½©þያዊ ግቦች xfÚ™M lmk¬tL y¸ÃSClù#
bST‰t½©þ zmnù በታቀደውና እየተፈጸመ ባለው መካከል
ያለውን ልዩነት የሚያሳዩ፣
tÌ¥êE W«¤¬¥ነትና ቅልጥፍና bGLA y¸mlkTÆcW፣
92
. . . ምንነትና አስፈላጊነት
yxfÚ™M mlkþÃãC
m¿‰T ÃlÆcWN o‰ãC ምን ያህል sRtÂL? (Effectiveness)
ተገልጋዮችና የባለድርሻ አካላት ከስራዎቻችን ምን ያህል
ተጠቃሚ ሆኑ?
ተገልጋዮቻችን በምንሰጠው አገልግሎት በምን ያህል ረክተዋል?
እና
o‰ãCN ምን ያህል bTKKL ¿‰N? wYM o‰ãCN XNÁT s
‰N? (Efficiency)
ፕሮጀክቶቻችንንና ፕሮግራሞቻችንን በምን ያህል የተሻለ ሁኔታ
መምራት ችለናል?
የሚሉትን m¿r¬êE _Ãq½ãC lmmlS ያግዛሉ\
93
. . . ምንነትና አስፈላጊነት
yxfÚ™M mlkþÃãC፣
yST‰t½©þÃêE GïCN Sk¤T l¥rUg_ `§ðãC ና
fÚ¸ãC W«¤T b¸Ãm«ù gùÄ×C §Y
XNÄþÃtkù„ ያደርጋሉ፣
bXÃNÄNÇ fÚ¸ dr© y¸«bqÜ W«¤èCN GLA
b¥DrG bfÚ¸ãC mµkL yU‰ mGÆÆTን
ይፈጥራሉ፣
የtÌMን yxfÚ™M Sk¤TÂ DKmT ለmlየት
ÃglG§lù
94
የአፈጻጸም መለኪያ ምንነትና አስፈላጊነት
96
. . . ባህርያት
የረዥም ጊዜ የአፈጻጸም ንጽጽር ለማድረግ መለኪያዎቹ
ለረዥም ጊዜ የማይለዋወጡ መሆናቸው፡
የመለኪያ ጊዜ/ድግግሞሽ በሥራው ባህርይ የሚወሰን
መሆኑ፡
የተጠቃሚው ወይም የምርቱ መጠን ሲለዋወጥ
መለኪያዎችን ላለመለወጥ ጥመርታን ወይም መቶኛን
መጠቀማቸው፣
ከውጤት ጋር ከፍተኛ ትስስር ያላቸው መሆናቸው፡፡
97
የአፈጻጸም መለኪያ ዓይነቶች
የመለኪያ ዓይነት መግለጫ
98
. . . የመለኪያ ዓይነቶች
በሌላ መልኩ መለኪያዎች ፣
ቀዳሚ የአፈጻጸም መለኪያዎች (Leading Measures)፣
99
100
ዕይታ ስትራቴጂያዊ ግብ መለኪያ
የተገልጋይ/ደንበኛ
ምሳሌ
የተገልጋዮች እርካታን ማሳደግ የተገልጋዮች እርካታ ደረጃ በመቶኛ
103
. . . ማዘጋጀትና መምረጥ
በውይይት ከፈለቁት መለኪያዎች የሚከተሉትን
መስፈርቶች ተጠቅሞ ለእያንዳንዱ ስትራቴጂያዊ ግብ
ከሁለት ያላነሱ ከሶስት ያልበለጡ መለኪያዎችን መምረጥ
ለተጠቃሚው ግልጽ የሆኑ (Clear)
ከሚፈለገው ውጤት አንጻር አግባብነት ያላቸው (Relevant)
መረጃ ለመሰብሰብና ለመተንተን ወጪ ቆጣቢ የሆኑ
(Economical)
104
. . . ማዘጋጀትና መምረጥ
አፈጻጸሙን ለመገምገም ይቻል ዘንድ በቁጥራቸው
በቂ የሆኑ (Adequate)
ለክትትል አመቺ የሆኑ (Monitorable)
መለኪያዎቹ ፈጻሚው አካል ሊቆጣጠራቸው
የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣
መለኪያዎቹ በፈጻሚው ላይ ተፈላጊውን የባህሪ
ለውጥ (Desired Behavior) የሚያመጡ
መሆናቸውን እርግጠኛ መሆን
105
የመለኪያዎች መግለጫ /Measure Definition/ ማዘጋጀት
የመለኪያ መግለጫው ይዘት ፣
የመለኪያ መጠሪያ
የሚለካው ግብ
መስፈሪያ (Unit of measure)
ቀመር (formula)
የቀመሩ መግለጫ (clarifications on the formula)
የመረጃ ምንጭ (data source)
መረጃው የሚሰበሰብበት ድግግሞሽ (collection frequency)
የመረጃውን አግባብነትና ትክክለኛነት ያረጋገጠው
106
107
ዒላማዎችን ማዘጋጀት
የዒላማዎች (Targets) ምንነት
ዒላማዎች ከእያንዳንዱ መለኪያ አንጻር የሚጠበቁ
የአፈጻጸም ደረጃዎችን የሚገልጹ ናቸው፡፡
በአሃዝ (Quantitatively) ሊገለጹ የሚገባቸው ሲሆኑ
በቁጥር (Number)፣ በመቶኛ (Percent)፣ በጥምርታ
(Ratio)፣ ወዘተ መልክ ይገለጻሉ፡፡
የሚጠበቁ የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds)
በመወሰን ተቋሙ በዋናነት መሻሻል ባለባቸው ጉዳዮች ላይ
እንዲያተኩር ይረዳሉ፣
የላቀ አፈጻጸም ለማምጣት ፍላጎትና ተነሳሽነት እንዲኖር
ያግዛሉ፣ 108
የዒላማዎች አዘገጃጀት
ትርጉም ያላቸው ዒላማዎችን ለመቅረጽ የሚከተሉትን የመረጃ ምንጮች
ግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል፡-
ከመንግስት ከተሰጠ አቅጣጫ (የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ)
፣
ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን በመጠየቅ ፣
ከአፈጻጻም አዝማሚያ (trends) እና ከአፈጻጸም መነሻ
(Baseline) ፣
ከምርጥ ተሞክሮዎች ፣
ተቀባይነት ያላቸው ዝቅተኛ yxgLGlÖT dr©ãC
(Minimum Service Standards) ፣
ከተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት ግብረመልስ ፣
ከሠራተኞች የመረጃ ግብዓት ፣
የውስጣዊና ውጫዊ ግምገማ ሪፖርቶችን በመዳሰስ ፣
109
. . . አዘገጃጀት
የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds) መወሰን
የአፈጻጸም ደረጃዎችን መወሰን ሲባል አፈጻጸሙ
ዒላማውን የመታ (Good)፣
ከዒላማው በታች ሆኖ ግን ትኩረት የሚያስፈልገው
(Caution)፣
ዝቅተኛ ከመሆኑ የተነሳ አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃ
የሚያስፈልገው (Immediate Action)
አፈጻጸምን በመመዘን አስፈላጊውን የማስተካከያ
(ቀጣይነት ያለው ማሻሻያ) ወይም ምርጥ ተሞክሮን
በተቋሙ ውስጥ የማስፋፋት እርምጃ በወቅቱ ለመውሰድ
ይረዳል፡፡
110
የዒላማዎች መግለጫ
የዒላማው ዒላማ
ግብ መ ለኪያ የአፈጻጸም ምንጮች የአፈጻጸም ደረጃዎ ች
መ ነሻ (Thresholds)
(Baseline) ቀይ ቢጫ አረን 2003 2004 2005 2006 2007
ጓዴ
111
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ መስራት
የለውጥ ሥራ አመራር ተግባራት
113
የለውጥ ሥራ አመራርና . . .
የኮሚዩኒኬሽን ተግባራት፡-
የአፈጻጸም መለኪያዎችና ዒላማዎችን ለማስተዋወቅ
ማቀድ
የአፈጻጸም መለኪያዎችና ዒላማዎችን የማዘጋጀትና
የመጠቀም ዓላማ ፈጻሚዎች ቀጣይነት ያለው መሻሻል
ላይ እንዲያተኩሩ እንጂ ለቁጥጥር እንዳልሆነ ግንዛቤ
ማስጨበጥ
114
ደረጃ ስድስት
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
115
በደረጃ ስድስት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-
116
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ማዘጋጀት
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ምንነትና አስፈላጊነት
በተቋሙ የአፈጻጸም መነሻ (Performance Baseline)
እና በዒላማዎች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት
የሚቀረጹ፣
ስትራቴጂያዊ ግቦችን በማስፈጸም ስኬታማነትን
ለማረጋገጥ የሚረዱ፣
ወደ ተግባር የሚቀየሩ፣
ትርጉም ያለው ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ዕድል
የሚፈጥሩ የአጭርና የረጅም ጊዜ ፕሮጀክቶች ናቸው፡፡
117
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎች አዘገጃጀት
118
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን መለየት
ከመንግስት የልማት ዕቅዶችና ፓኬጆች፣
ፕሮግራሞች፣ፕሮጀክቶች፣ ውስጥ ተቋሙን የሚመለከቱ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን መለየትና ወደ ተቋሙ
መመንዘር፤
በትግበራ ላይ ያሉትን ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች መለየት፤
ለተቀረጹት ግቦች ያላቸውን አስተዋጽኦ በመገምገም
ማስተሳሰር፣
ስትራቴጂያዊ ያልሆኑ ነባር እርምጃዎችን ማስወገድ፣
አንዳንድነባር ፕሮጀክቶችን በማዋሀድ ለስትራቴጂያዊ ግቦች
ስኬት የጎላ አስተዋጽኦ እንዲኖራቸው ማድረግ ይቻላል፡፡
119
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን . . .
ከኋላ ማስታወሻዎች (ParkingLot) መውሰድ፣
የክፍተት መሙያ ሊሆኑ የሚችሉ ተጨማሪ ስትራቴጂያዊ
እርምጃዎችን በውይይት ማፍለቅ፣
ተመሳሳይ የሆኑትን ማዋዋጥ/ማዋሃድ
ከነዚህ ምንጮች በመነሳት የተለዩት ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
የሚከተሉትን የሚያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡-
ከተቋሙ ተልዕኮ ጋር የሚጣጣም ነውን?
የስትራቴጂያዊ እርምጃው መሳካት ከተቋሙ ራዕይና
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ ጋር የሚጣጣም ነውን?
ስትራቴጂያዊ እርምጃው ለስትራቴጂያዊ ውጤት/ ውጤቶች/
መሳካት የሚያግዝ ነውን?
120
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን . . .
ስትራቴጂያዊ እርምጃው ለየትኞቹ ስትራቴጂያዊ ግቦች
መሳካት ያግዛል?
ስትራቴጂያዊ እርምጃውን ለመተግበር የሚያስከትለው
ወጪ ስትራተጂያዊ ግቦቹ የሚያስገኙት ውጤት ጋር
የሚመጣጠን ነውን?
ከተለዩት ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ውስጥ ለመምረጥ
የማጣሪያ መስፈርቶችን መለየት፣
የክብደት ነጥብ መስጠትና
መስፈርቶቹን ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡
121
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎች መምረጫ መስፈርቶችን
ማዘጋጀት
122
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎች መምረጫ . . .
123
መስፈርቶቹን በመጠቀም የስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን
ማጣራት
ለስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ደረጃ ከመሰጠቱ በፊት
ስራውን ቀላል ለማድረግ ከላይ የወጡትን መስፈርቶች
መሰረት በማድረግ የማጣራት ስራ ይሰራል፡፡
የማጣራት ስራው በውይይት ወይም በድምጽ ብልጫ
ወይም ተቋሙ በሚመርጠው ሌላ ዘዴ ሊከናወን
ይችላል፡፡
124
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን የቅደም ተከተል ደረጃ ማውጣት
125
126
127
128
129
130
131
132
133
የፕሮጀክት መግለጫና ፕሮፋይል ማዘጋጀት
የሰነዱ ይዘት
ወሰን (Scope)- ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ምን ምን
ጉዳዮችን እንደሚያካትቱ ማመልከት፣
ጠቀሜታ (Importance)- ስትራቴጂያዊ እርምጃዎቹ
የሚፈጥሩትን መልካም አጋጣሚና የሚሸፍኗቸውን
ስትራቴጂያዊ ግቦች ብዛት መዘርዘር፣
የሚጠበቁ ውጤቶች (Deliverables)- እርምጃዎቹን
ተግባራዊ ለማድረግ የሚጠበቀውን ውጤትና የመጨረሻ ስኬቱን
ከወዲሁ ማሳየት፣
የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት
134
የፕሮጀክት መግለጫና . . .
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (Inputs)- ስትራቴጂያዊ
እርምጃዎቹን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጉ
ግብዓቶችና የሚያስፈልገው በጀት
መለኪያዎችና ዒላማዎች
ፈጻሚ አካላት
የፕሮጀክቱ ባለቤት (አስተባባሪ አካል)
135
136
የለውጥ ሥራ አመራርና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ መስራት
የለውጥ ሥራ አመራር ተግባራት
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች እንዴት እንደሚዘጋጁና አፈጻጸምን ለማሳደግ ያላቸውን
ጠቀሜታ ማስረዳት፣
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን ቅደም ተከተል እንዴት መወሰን እንደሚቻል
መግለጽ፣
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ሃብት፣ ፈጻሚዎችና የፕሮጀክት ጊዜ ሊመደብላቸው
እንደሚገባ፣ እንደማንኛውም ፕሮጀክት አፈጻጸማቸው ክትትል ሊደረግበትና
ሊመራ እንደሚገባ ግንዛቤ ማስጨበጥ፣
የኮሙኒኬሽን ሥራዎች
የእርምጃዎችን ምነነትና ጠቀሜታ ማሳወቅ ፣
እርምጃዎች መቼ መፈጸም እንዳለባቸው ማሳወቅ ፣
የእርምጃዎችንና የግቦችን ትስስርና ለተግባራዊነታቸው ኃላፊነት ያለውን ወገን
ማሳወቅ ፣ 137
የለውጥ ሥራ አመራርና. . .
139
ደረጃ ሰባት
ውተስን ኦቶሜት ማድረግ
140
የኦቶሜሽን ምንነትና አስፈላጊነት
የአፈጻጸም መረጃዎችን ከግለሰብ እስከ ተቋም ድረስ
በተለያየ ደረጃ የመመዝገብ፣ የማሰባሰብ፣ የመተንተንና
ጥቅም ላይ የማዋል ስራዎችን የሚያካሂድ፣
ስትራቴጂውን ለፈጻሚዎች፣ ለተገልጋዮችና ለባለድርሻ
አካላት ቀላል በሆነ መንገድ ኮሚዩኒኬት የሚያደርግ ፣
አጋዥ መሣሪያ ነው፡፡
141
የኦቶሜሽን ምንነትና አስፈላጊነት
የው.ተ.ስ የመረጃ ስርዓትን በኦቶሜሽን መደገፍ የሚከተሉት
ጠቀሜታዎች አሉት፡፡
የውጤት ተኮር ዕቅድ አፈፃፀም ቀጣይነት ያለው እና ቀልጣፋ
እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችል መረጃ ለማሰባሰብና
ለማሰራጨት፣
ትክክለኛውን ግብረ መልስ ከትክክለኛ ቦታ በተቀላጠፈ መልክ
ለማግኘት፣
የመረጃ ልውውጥ ግንኙነት የቀለለና የሰመረ እንዲሆን
ለማስቻል፣
የዕውቀት መማማርና ልውውጥን ለማፋጠን፣
የፈፃሚዎችን አቅም ለማጎልበት፣
የአፈጻጸም መረጃን በስእላዊና ስታቲስቲካዊ መግለጫዎች
ለማቅረብ፣
142
ሶፍትዌር መምረጥ
143
የኦቶሜሽን ምንነትና አስፈላጊነት
የው.ተ.ስ የመረጃ ስርዓትን በኦቶሜሽን መደገፍ የሚከተሉት
ጠቀሜታዎች አሉት፡፡
የውጤት ተኮር ዕቅድ አፈፃፀም ቀጣይነት ያለው እና ቀልጣፋ
እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችል መረጃ ለማሰባሰብና
ለማሰራጨት፣
ትክክለኛውን ግብረ መልስ ከትክክለኛ ቦታ በተቀላጠፈ መልክ
ለማግኘት፣
የመረጃ ልውውጥ ግንኙነት የቀለለና የሰመረ እንዲሆን
ለማስቻል፣
የዕውቀት መማማርና ልውውጥን ለማፋጠን፣
የፈፃሚዎችን አቅም ለማጎልበት፣
የአፈጻጸም መረጃን በስእላዊና ስታቲስቲካዊ መግለጫዎች
ለማቅረብ፣
144
ሶፍትዌር መምረጥ
145
በኦቶሜሽን ወቅት ትኩረት የሚሹ ቁልፍ ጉዳዮች
በመጀመሪያ የተቋሙ የመረጃና የሪፖርት ፍላጎትን ግልጽ ማድረግ፣
148
ደረጃ ስምንት
ስትራቴጂን በየደረጃው ማውረድ
/Cascading/
149
በደረጃ ስምንት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረድ ምንነት፣
አስፈላጊነትና ዘዴዎቹን መረዳት፣
ስትራቴጂውን ማስረጽ (Spiritual Cascading)
ግቦችን ለፈጻሚ አካላት ማውረድ (Physical Cascading)
ለስራ ክፍሎች/ሂደቶች/ቡድኖች ማውረድ
ሰትራቴጂን የማውረጃ አካሄድ መወሰን
መርሃ ግብር ማዘጋጀትና የካስኬዲንግ ቡድኖችን ማደራጀት
ለግለሰብ ፈጻሚዎች ማውረድ
ውጤትን ከዕውቅናና ሽልማት ጋር ማያያዝ /Reward/
የለውጥ ሥራ አመራርና የአመራር ልማት ሥራዎችን
መሥራት
150
ስትራቴጂን በየደረጃው ማውረድ
ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ ምንነት
G<K<U ðéT> አካላት ተገንዝበውት ¾°Kƒ }°Kƒ
Y^†¨< እ”Ç=ÁÅ`Ñ<ƒ Te‰M ማለት ነው፡፡
ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው
በስትራቴጂያዊ ግቦች አማካይነት ነው፡፡
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት ማውረድ ሲባል
የው.ተ.ስ ደረጃ ስድስት ከተጠናቀቀ በኋላ
ስትራቴጂን እንደገና ማዘጋጀት ሳያስፈልግ
ስትራቴጂያዊ ግቦችን ማውረድ ማለት ነው፡፡
151
ስትራቴጂን በየደረጃው ማውረድ
ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ ምንነት
G<K<U ðéT> አካላት ተገንዝበውት ¾°Kƒ }°Kƒ
Y^†¨< እ”Ç=ÁÅ`Ñ<ƒ Te‰M ማለት ነው፡፡
ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው
በስትራቴጂያዊ ግቦች አማካይነት ነው፡፡
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት ማውረድ ሲባል
የው.ተ.ስ ደረጃ ስድስት ከተጠናቀቀ በኋላ
ስትራቴጂን እንደገና ማዘጋጀት ሳያስፈልግ
ስትራቴጂያዊ ግቦችን ማውረድ ማለት ነው፡፡
152
…የማውረድ ምንነት...
153
eƒ^‚Í=ን ለðéT> አካላƒ ¾T¨<[ድ ›eðLÑ>’ƒ
የተቋሙን ራዕይ የጋራ በማድረግ ስትራቴጂውን
በየደረጃው የሚገኙ ፈጻሚዎች የዕለት ተዕለት
ተግባር ለማድረግ፤
ስትራቴጂ ተኮር የሆነ ¾Y^ vIM ለመገንባትና
እያንዳንዱ ፈፃሚ አካል የመጨረሻውን ተቋማዊ
ውጤት እያሰበ እንዲሰራ ለማድረግ፤
154
...¾T¨<[ድ ›eðLÑ>’ƒ...
155
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት ማውረጃ ዘዴዎች
156
ስትራቴጂውን ማስረጽ
የማስረጽ ስራው ፣
በትምህርትና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎች የሚታገዝ፣
¾›”É ¨pƒ Y^ w‰ ያልሆነ፣
k×Ã’ƒ vK¨<“ ›ÖnLà uJ’ °pÉ
¾T>S^
¾vI] K¨<Ø ማምጣት ላይ ያተኮረ
ሊJ” ÃÑvªM::
157
ስትራቴጂውን ማስረጽ...
የትምህርትና የኮሚዩኒኬሽን ስራው ¯LT
eKስትራቴጂው }Ñu=¨<” S[Í“ ƒUI`ƒ
uêG<õ' uewcv ”Ç=G<U u}KÁ¿ ¾SÑ“— ²È‹ SeÖƒ፣
158
ስትራቴጂውን ማስረጽ...
የኮሚዩኒኬሽን ስራው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡፡
ውተስ lMNÂ XNÁT XNd¸tgbR ¥úwQN ፣
b:QÇ y¸fቱ CgéCN ማሳየትን ፣
bሥ‰ xm‰R £dTÂ bሠ‰t¾ xStÄdR rgD
:QÇ y¸ñrWን ÍYÄ ማስገንዘብን ፣
tÌÑ ሊያmÈ y¸gÆWN lW_ ለመላው ፈፃሚ ኃይል
¥úwQN ፣
159
ግቦችን ለፈጻሚ አካላት ማውረድ
(Physical Cascading)
160
ለስራ ክፍሎች/ሂደቶች/ቡድኖች ማውረድ
መርሃግብር ማዘጋጀት፣
የካስኬዲንግ ቡድኖችን ማደራጀት፣
ስትራቴጂውን ወደ ፈጻሚ አካላት የማውረዱ
ኃላፊነት በዋናነት የስራ ክፍሉ/የስራ ሂደቱ/ቡድኑ
ሲሆን የማውረድ ሥራው ከተቋሙ አመራር ጋር
በመሆን የሚሰራ ነው፡፡
161
የካስኬዲንግ መርሆዎች
በየስራ ክፍሉ የካስኬዲንግ ቡድን ማggH ፤ግለሰብ ፈጻሚዎች ግን
የራሳቸውን ስኮርካርድ በራሳቸው እንዲያዘጋጁ ማድረግ፣
የስራ ክፍሉን / ቡድኑን / ግለሰቡን ተልዕኮ በግልጽ
162
163
የስራ ክፍሉ /ቡድኑ ሚወርዱ ግቦችን መምረጫ ሞዴል
/Template/
ተቋማዊ ስትራቴጂ ወሳኝ የስራ ወሳኝ የስራ ወሳኝ የስራ ደጋፊ የስራ ደጋፊ የስራ
ግቦች ሂደት/ክፍል ሂደት/ክፍል ሂደት/ክፍል ሂደት/ክፍል ሂደት/ክፍል
1 2 3 1 2
1 X X
2 X X
3 X X X
4 X X
5 X X X
6 X X X
164
165
ለስራ ክፍሎች/ሂደቶች/ቡድኖች ማውረድ…
ተቋማዊ ስትራቴጂ ወደ ወሳኝ የስራ ሂደቶች ሲወርድ
ተቋማዊ ግብን ሳይቀየር እንዳለ የሚወሰድበት ሁኔታ
ሊያጋጥም ይችላል ፤
166
ካስኬዲንግ ሰንጠረዠ 2
ደረጃ እይታ ግብ መለኪያ ዒላማ
በመቶኛ
ተቋም ደንበኛ ምቹና አስተማማኝ በአማካይ የጨመር 10
የመጓጓዣ አገልግሎት የህዝብ ትራንስፖርት
ማሻሻል ተጠቃሚ
167
ከተቋሙ ለሥራ ሂደቱ የወረዱ ስትራቴጂያዊ ግቦችን መነሻ በማድረግ የሥራ ክፍሉ
ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጃ ሞዴል
ዕይታዎች የተቋሙ ለሥራ ሂደቱ መለኪያ ለግቡ ግብ ተኮር ዒላማ ዒላማ በሩብ ዓመት
ስትራቴጂያዊ የወረዱ የተሰጠ ተግባራት
ግቦች ስትራቴጂያዊ ክብደት
1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
ግቦች
168
169
dr© z«Ÿ
ውጤት ተኮር የxfÉ{M GMg¥
170
በደረጃ ዘጠኝ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
የግምገማን ምንነት፣ አስፈላጊነትና ዓይነቶችን መረዳት
የግምገማ ዕቅድ ማዘጋጀት
የተቀመጠን ዕቅድ ከክንውን ጋር በማነጻጸር መገምገም
አስፈላጊ የሆኑ የማስተካከያ እርምጃዎችን መውሰድና
የሥርዓቱን ሚዛናዊነት መጠበቅ
¾K¨<Ø Y^ ›S^`ና የ¢ሚ¿’>Ÿ?i” ተግባራት ማከናወን
171
የግምገማ ምንነትና አስፈላጊነትን መረዳት
የግምገማ ምንነት
የተቋሙን ስትራቴጂ ከትግበራ አፈጻጸም ጋር
በማነጻጸር ያለውን ክፍተት የሚፈተሽበትና
የሚጠበቁ ውጤቶች መገኘታቸው የሚረጋግጥበት
ሥርዓት፣
¾}sሙ ስትራቴጂ ¾ደረሰበትን የአፈጻጸም ደረጃ
እና ስኬታማነት ለማረጋገጥ ቀጣይነት ባለው መልኩ
በተወሰነ የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ የሚካሄድ፣
172
የግምገማ ምንነት . . .
በዋናነት በክትትል ወቅት ከተገኙ የአፈጻጸም
መረጃዎች በመነሳት የሚከናወን፣
በአገር፣ በክልል፣ በሴክተር፣ በተቋም፣ በሥራ
ሂደት/ክፍል፣ በቡድንና በግለሰብ ደረጃ በየደረጃቸው
ከሚጠበቅባቸው ስትራቴጂያዊ ውጤቶች አንጻር
የሚካሄድ፣
ሥርዓት ነው፡፡
173
የግምገማ መርሆዎች
ግልጽነት
አሳታፊነት
ወቅታዊነት
ሚዛናዊነት ወዘተ
174
¾ÓUÑT ›eðLÑ>’ƒ
የስትራቴጂው አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑን እና
አለመሆኑን ለማወቅ፣
በስትራቴጂው አፈጻጸም ወቅት የታዩ ክፍተቶችን እና
ፈታኝ ሁኔታዎችን ለመለየት፣ እንዲሁም በቀጣይነት
የማስተካከያ እርምጃዎችን ለመውሰድ፣
ስትራቴጂው ሲቀረጽ የተቀመጡ ታሳቢዎችን
አግባብነትና ትክክለኛነት ለማረጋገጥ፣
175
¾ÓUÑT ›eðLÑ>’ƒ . . .
የስትራቴጂውን የሃብት አመዳደብና አጠቃቀም በቀጣይነት
ለማሻሻል፣
የተለያዩ ፈጻሚ አካላትን በአፈጻጸም ውጤታቸው መሠረት
ለመሸለምና ለማበረታታት፣
ለሚቀጥለው የስትራቴጂ ዘመን ለስትራቴጂ ቀረጻ ግብአት
የሚሆኑ ጉዳዮችን ለመለየት፣
ስለስትራቴጂው አፈጻጸምና ስለተገኘው ውጤት ለተለያዩ
ባለድርሻ አካላት መረጃ ለመስጠት፣
176
የግምገማ ዓይነቶች
በ°pÉ Å[Í የሚካሄድ ÓUÑT
ueƒ^ቴÍ= ዝግጅት ሂደት ወቅት Çcd uT"H@É የተዘጋጀው
ስትራቴጂ
ሁሉን አቀፍ፣
177
በትግበራ ሂደት የሚካሄድ ÓUÑT
በተወሰነ የጊዜ ወሰን የሚካሄድ፤
ስትራቴጂው በታሰበው አኳኋን እና በዕቅዱ መሠረት
እየተተገበረና የታሰበው ስትራቴጂያዊ ውጤት እየመጣ
መሆኑ የሚረጋገጥበት፣
ለሚታዩ የአፈጻጸም ክፍተቶች የማሻሻያ እርምጃ
የሚወሰድበት ነው ፣
ለግምገማው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከÓw¯ƒ፣
ከተፈፀሙ }Óv^ƒ፣ ከትግበራ ió” እና ከፈጻሚ አካላት
የተግባር አፈጻጸም አንጻር ይቃኛሉ ፤
178
የ¨<Ö?ƒ ማጠቃለያ ÓUÑT
179
የÓUÑT °pÉ ማ²Ò˃
የግምገማውን ዓላማ ማስቀመጥ
የፕሮግራም፣ የአገልግሎት፣ የምርት እና የፕሮጀክት
ውጤቶችን መከለስ፤
በስትራቴጂ ታሳቢዎች ላይ የተደረገውን ክለሳ መሠረት
በማድረግ ስትራቴጂዎችን ማሻሻል፣
የውጤት ተኮር ሥርዓቱ ሚዛናዊነቱን የጠበቀ ማድረግ፣
180
የÓUÑT °pÉ ማ²Ò˃ . . .
181
የÓUÑT °pÉ ማ²Ò˃ . . .
ቁልፍ የግምገማ ጥያቄዎችን መለየት
አሁን ያለው ውጤት ለምን ተገኘ?
የአፈጻጸም መረጃዎችን ወቅታዊነትና አግባብነት የተቋሙ
ሠራተኞች እንዴት ያዩታል?
መረጃው የሚሰጠው ጥቅምና አጠቃቀሙ በየትኛው የሥራ
ክፍል ሊሻሻል ይገባል?
የትኞቹ የስትራቴጂያዊ ግቦች ትስስር፣የአፈጻጸም
መለኪያዎች፣ ዒላማዎችና ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
ሊሻሻሉ፣ሊጨመሩ ወይም ሊወገዱ ይገባቸዋል?
182
የÓUÑT °pÉ ማ²Ò˃ . . .
ÓUÑT ¾T>Å[Óv†¨< ጉዳዮች
184
የÓUÑT °pÉ ማ²Ò˃ . . .
ÓUÑT ¾T>Å[Óv†¨< ጉዳዮች
የኮሙኒኬሽን እንቅስቃሴው አሳታፊና ሁሉን አቀፍ መሆኑ፣
አዳዲስ የለውጥ አቅጣጫዎች ለW^}™‹ መገለጻቸውና
ተቀባይነት ማግኘታቸው፣
Tu[‰‹ የሚፈለገውን የባህርይ ለውጥ ማስገኘታቸው፣
ስትራቴጂዎች በËቱን እየመሩት መሆኑ፣
185
የÓUÑT °pÉ ማ²Ò˃ . . .
የገምጋሚ ቡድኑን ዝርዝር ተግባራትና የድርጊት መርሃ ግብር
ማዘጋጀት
ግምገማ ለማካሄድ ግምገማውን በባለቤትነት
የሚመራ አካል እንደሚኖር ታሳቢ በማድረግ ዝርዝር
ተግባራቱን የሚፈጽምበት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
ያስፈልጋል፡፡
186
eƒ^ቴÍ=ያዊ pÆ” ከክንውን ¨<Ö?ƒ Ò` T’ጻጸ`
187
ውጤታማ የአፈጻጸም ግምገማ ሂደት
የግ ም ገማ ነጥ ቦች የው ጤ ታ ማ ነ ት ደረ ጃ
/ከ 1 እስ ከ 5 ነ ጥ ብ መ ስ ጠ ት /
የ ኮሙ ኒ ኬ ሽን ውጤ ታ ማነት
ተለይ ተው በመ ተግ በር ላይ ያሉ ወሳኝ የአፈጻጸም ጉ ዳዮች
ስት ራቴጂ ው የሚ ተገበር ና ውጤ ታ ማ መ ሆ ኑ
የ ተቀመ ጡ የአፈጻጸም መ ለኪያዎ ችና ዒ ላማዎ ች ውጤ ታ ማነት
የ አመ ራ ሩ ና ሌሎ ች ሠ ራ ተኞች በሙ ሉ ል ብ መ ሠ ማራ ት
በግ ቦች ላይ መ ግ ባባት ላይ መ ደረሱና ተ ግ ባራዊ መ ሆ ና ቸው
የ ስት ራቴጂ ያዊ እር ምጃዎ ች ውጤ ታ ማነት
የ በጀት ተጽዕ ኖ ግ ል ጽ መ ሆ ን
ተቋማዊ የ አፈጻጸም ባህል ተግ ባራ ዊ መ ፈጠ ሩ
ተቀባይ ነት የሌላቸው አፈጻጸሞች መ ለየታ ቸውና መ ፍ ት ሔ
መ ሰጠ ቱ
የ አፈጻጸም መ ረጃ ከተቋማዊ ብቃት ጋ ር መ ተ ሳሰሩ
ጠ ቃሚ የአፈጻጸም መ ረጃ ለሚ መ ለከታ ቸው አካላት በት ክክለኛው
ጊዜ መ ድ ረሱ
የ ሥ ራ ሂ ደት መ ሻሻል እውን መ ሆ ን
የ ማበረታ ቻ/ሽል ማት ኘሮ ግ ራ ም ውጤ ታ ማነት
የ ተገል ጋ ዮች እር ካታ ደረጃዎ ች መ ሻሻላቸው
188
የአመራርና የ¢ሚ¿’>Ÿ?i” ተግባራት ማከናወን
¾›S^` }Óv^ƒ
¾ÓUÑT ¨<Ö?ƒ ለT” እ”ÅT>ደርስና ¨<Ö?~U እ ”ȃ
እንሚሠራጭ S¨c”፣
የተቋሙን ¾Y^ H>Å„‹ KThhM É`Ï© Sªp` ShhM
TeðKÑ<” S¨c”፣
¾Y^ H>Å„‹ን አፈጻጸም ለማሻሻል ¾Y^ ThhÁ u<É”
መሰየም፣
በሥራ ላይ ያለው fõƒ «` በS[Í የተደገፈ ውሳኔ ለመስጠት
የሚያስችል መሆኑን ማረጋገጥ፣
የስትራቴጂውን አፈጻጸም ለማሻሻል የሚያግዙ አስፈላጊ
የለውጥ እርምጃዎችን መውሰድ፣
189
የአመራርና የ¢ሚ¿’>Ÿ?i” ተግባራት . . .
¾¢ሚዩ’>Ÿ?i” }Óv^ት
¾ÓUÑT ¨<Ö?„‹” መቀመርና ለኮሚዩኒኬሽን ዝግጁ
ማድረግ፣
190
ተፈጸመ !!!