Professional Documents
Culture Documents
3
Training Schedule
_____ _ ____
____ _ ____Tea Break
_____ _ ____
_____ _ ___ Lunch
_____ _ ____
_____ _ ____ tea break
_____ _ ____
Time Keeper፡
4
አንቃቂ ቡድን/
Energizer Team
ከስልጠናው ምን እውቀት እና ክህሎት አዳብራለሁ ብለው
ይጠብቃሉ?
1.
2.
3.
6
የሥልጠናው ግቦች
ከዚህ ስልጠና በኋላ ሰልጣኞች፡-
ስለ ስትራቴጂያዊ አፈፃፀም አመራርና BSC
ምንነትና ጠቀሜታ ይገነዘባሉ፤
የተቋም ስትራቴጂክ እቅድ በBSC እንዴት
እንደሚገነባ እውቀት ያገኛሉ፣
7
yoL«ÂW xµÿD
የቡድን መልመጃ
የቡድን ስራ ሪፖርት እና
ውይይት
8
የስልጠናው ይዘት
ክፍል አንድ፡-የውጤት ተኮር ሥርዓት አጠቃላይ ዕይታ
እና
9
መንደርደሪያ ውይይት
ጆሮውን ሰጥቶ ለሚሰማ አለማችን ሁሌም ቢሆን የለዉጥ
ያለህ በሚል የማያቋርጥ ጩኸት ውሰጥ እንዳለች ያስተዉላል
የእድገት
ለውጥ
10
የጎንዮሽ ውይይት
11
መንደርደሪያ ውይይት
ጆሮውን ሰጥቶ ለሚሰማ አለማችን ሁሌም ቢሆን የለዉጥ ያለህ
በሚል የማያቋርጥ ጩኸት ውሰጥ እንዳለች ያስተዉላል
የእድገት
ለውጥ
12
መንደርደሪያ ውይይት
13
14
15
16
17
ክፍል አንድ
BSC… አጠቃላይ ዕይታ
18
የአፈጻጸም (performance) ምንነት
አፈጻጸም (performance)
በመዝገበ ቃላት ትርጉሙ፡
መፈጸም፤
መከወን፤
በዕቅድ መተግበር
አፈጻጸም በየደረጃው የሚገኝ የውጤት ሰንሰለት
(Result Chain) ነው፡፡
የአፈጻጸም አመራር ዓበይት ተግባራት
አፈጻጸም
አመራር
20
የአፈፃፀም አመራር ምንነት (Performance
Management)
21
የአፈፃፀም አመራር ጠቀሜታ
በፈፃሚ ኃይላት መካከል ቅንጅትን ይፈጥራል፤
ስትራቴጂንና ዓመታዊ ዕቅድን ያስተሳስራል፤
ተልዕኮ ተኮር መሪዎችንና ሰራተኞችን ያፈራል፤
ክፍያን ከውጤት ጋር፣ ውጤትን ደግሞ ከአፈፃፀም ጋር
በማስተሳሰር ተቋማዊ መማማርን ዕውን ያደርጋል፤
የላቀ አፈፃፀም ያለው ቡድን/ተቋም ለመፍጠር
ያግዛል፤
ግልጽነትን፣ ባለቤትነትንና ተጠያቂነትን እንደ ሥርዓት
ይፈጥራል፡፡
22
ባላንስድ ስኮርካርድ የአፈጻጸም አመራር ማዕቀፍ
በአገራችን የአፈጻጸም አመራርን ለመተግበር ስራ ላይ
እንዲውል የተመረጠው የባላንስድ ስኮርካርድ ማዕቀፍ ነው፡፡
ማዕቀፉ የባላንስድ ስኮርካርድ ኢንስቲትዩት ያወጣውን ባለ
ዘጠኝ ደረጃ ሞዴል ይከተላል፡፡
ይህ ሞዴል ስድስት የግንባታና እና ሦስት የትግበራ
ደረጃዎች አሉት፡፡
23
የአፈጻጸም አመራር ማዕቀፍ. . .
ታሪካዊ አመጣጥ፡-
እ.ኤ.አ በ1990/ ሮበርት ካፕላንና ዴቪድ ኖርተን በተባሉ
ምሁራን አማካይነት ተጀመረ፡፡
አጀማመሩ በአፈጻጸም ምዘና ማዕቀፍነት ነበር፡፡
በሂደት አፈጻጸምን በተቀናጀና ስትራቴጂያዊ በሆነ መልኩ
ለመምራት ጭምር እንዲያገለግል ተደረገ፡፡
አፈጻጸምን ከመምራት እና ከመመዘን በተጨማሪ የኮሚኒኬሽን
መሳሪያ በመሆን ያገለግላል፡፡
በኢንዱስትሪ ዘመን የተቋማት ውጤታማነት ይመዘን የነበረው
ምርትን በብዛትና በጥራት ከማምረትና አዳዲስ ቁሳዊ
ቴክኖሎጂዎችን ለምርት ሥራ በጥቅም ላይ ከማዋል አኳያ ነበር፡፡
24
ታሪካዊ አመጣጥ. . .
ባለንበት ዘመን ከፋይናንስ ስኬት ባሻገር
ለአዕምሯዊ ሀብት(Intangible Asset) ተገቢውን
ትኩረት መስጠት ለተቋማት ስኬታማነት ወሳኝና
መሰረታዊ ጉዳይ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ለሰው ሃብት ልማትና ዕድገት ትኩረት መስጠት
እንደሚያስፈልግ ካፕላንና ኖርተን አስገንዝበዋል፡፡
25
ታሪካዊ አመጣጥ . . .
አፈጻጸምን በፋይናንስ መመዘኛዎች ብቻ መመዘን
ለሚከተሉት ትችቶች በመጋለጡ፡-
በአጭር ጊዜ ትርፍ ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ማድረጉ፤
ሚዛናዊነትን አለማረጋገጡ
የዋጋ መጨመርን ወይም የጥራት መቀነስን ሊያስከትል
ስለሚችል ተቋሙን ከገበያ ሊያስወጣው ይችላል
የወደፊቱን የተቋም አፈጻጸም ሊወስኑ በሚችሉ ጉዳዮች
ላይ ትኩረት አይሰጥም
ከተቋም የሚጠበቅን የፋይናንስ፤ የኢኮኖሚ እና የዓላማ
ስኬትን የሚያሳዩ አልሆኑም፡፡
26
ታሪካዊ አመጣጥ. . .
ለተቋም ስኬታማነት የአእምሯዊ እሴቶች
/Intangible Assets አስተዋፀኦ ከፍ እያለ
በመምጣቱ
ከፋይናንስ/በጀት/ እይታ በተጨማሪ የተገልጋይ/
ባለድርሻ አካላት፣ የውስጥ አሠራር እና
የመማማርና ዕድገት ዕይታዎች እንዲካተቱ
ተደርገዋል፡-
27
የባላንስድ ስኮርካርድ ምንነት. . .
28
የባላንስድ ስኮርካርድ ምንነት. . .
እንዲገኝ በታሰበው ውጤትና ለውጤቱ መገኘት
ምክንያት በሚሆኑ ግቦች / በቀዳማይና በዳህራይ
አመልካቾች /፣
በአእምሯዊና ቁሣዊ ሀብት ፣እና
በውጫዊና በውስጣዊ አፈጻጸም እይታዎች፣
መካከል ሊኖር የሚገባውን ስትራቴጂያዊ ትስስርና
ሚዛናዊነትን በጠበቀ መልኩ በሰፊው ጥቅም ላይ በማዋሉ
ባላንስድ የሚለውን ፅንሰ-ሀሳብ መያዝ ችሎአል፡፡
29
የባላንስድ ስኮርካርድ ጠቀሜታዎች
ተቋማት የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸምና ተልዕኳቸው
መሳካቱን ለማረጋገጥ ያግዛል፣
ግልጽና የተብራራ ተቋማዊ ራዕይንና ስትራቴጂን
ለማዘጋጀት ያስችላል፡፡
}sT© አፈጻጸምን ከስትራቴጂያዊ ዕቅድ ጋር
የሚያስተሳስሩ እይታዎችን (Perspectives) ለይቶ
ለማውጣትና ¾}sS< አፈጻጸም ከእይታዎቹ አኳያ
እንዲመዘን ለማድረግ ያስችላል፡፡
የፋይናንስ መመዘኛዎች የወደፊት አፈጻጸምን
በሚያመለክቱ መመዘኛዎች እንዲታገዙና የተሟላ ምዘና
እንዲካሄድ ለማድረግ ያስችላል፡፡
30
¾ባላንስድ e¢`"`É ጠቀሜታዎች. . .
ተቋማዊ ራዕይን ለማሳካት የሚነደፉ የስትራቴጂያዊ ¨<Ö?„‹”“
ግቦችን ስኬት ለመመዘን የሚያገለግሉ ተስማሚ መKŸ=Áችን
ለይቶ ለማስቀመጥና በጥቅም ላይ ለማዋል ያገለግላል፡፡
ሁሉም ሰራተኞች በተቋሙ የወደፊት ስትራቴጂዎች፣
አካሄዶችና ድክመቶች ላይ እንዲያስቡና እንዲወያዩ ይረዳል፡፡
በተቋሙ ሥራዎች፣ ስትራቴጂዎችና በጋራ ራዕይ መካከል
ትስስርን ይፈጥራል፡፡
የተቋሙ ውስጣዊና ውጫዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲዳብርና
የጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፡፡፣
31
¾ባላንስድ e¢`"`É ጠቀሜታዎች…
በሰራተኞች የዕለት ተዕለት ስራዎች ፣ በተቋሙ
አጠቃላይ ዕይታ፣ ሊመጡ ከታሰቡት ውጤቶች
እንዲሁም መለኪያዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዲኖር
ይረዳል፡፡
በሠራተኞች ዘንድ የባለቤትነትና የተጠያቂነት
ስሜትንና ቁርጠኝነትን ይፈጥራል፡፡
ተቋሙ በደንበኞቹ/ተገልጋዮቹ፣ በሠራተኞቹ፣
በስትራቴጂዎቹና በውጤቶቹ ላይ ሁለንተናዊ ትኩረት
እንዲሰጥ ያደርገዋል፡፡
32
ስኬታማ ባላንስድ e¢`ካ`É እንዲኖር
33
ስኬታማ ባላንስድ . . .
vL”eÉ e¢`"`É” ¾eƒ^‚Í=Á© °pÉ“ ¾›ðéçU ›S^`
Y`›ƒ ›É`Ô Sp[ê ¾T>Áe‹M Ö”"^“ ¾}TEL
ማዕቀፍ SÖkU
uG<K<U Å[Í ¾›S^` wnƒ” TdÅÓ“ Ÿ ‹ ¨Å
LÃ& ŸLà ¨Å ‹ ”Ç=G<U ¾Ô”Äi
¢S<’>Ÿ?i” እ”Ç=•` TÉ[Ó
u¾Å[ͨ< ¾T>ј ¨<Ö?ƒ” u}ŸÃ Twc`&
¾T>ðKÓ ¾vI] K¨<Ø” Tu[ƒ
34
ክፍል ሁለት
የውጤት ተኮር ሥርዓት ግንባታ እና
ትግበራ ደረጃዎች
35
የው.ተ.ስ (BSC) ግንባታ ደረጃዎች
የው.ተ.ስ (BSC) ግንባታ ደረጃዎች
የትግበራ ደረጃዎች
ደረጃ ሰባት፡- የአፈጻጸም መረጃ ሥርዓት መዘርጋት
ደረጃ ስምንት፡- ውጤት ተኮር ዕቅድን በየደረጃው ለሚገኙ
ፈፃሚ አካላት ማውረድ
ደረጃ ዘጠኝ፡- የአፈፃፀም ክትትልና ግምገማ
36
Building & Implementing a Balanced Scorecard:
Nine Steps To Success™
PROGRAM LAUNCH
1 Assessment 9 Evaluation
2 Strategy
8 Alignment
3 Objectives
7 Performance
Analysis
38
Step One: Assessment
40
ቅድመ ዝግጅት ማድረግ…
41
…የቀጠለ
የተግባቦት ስራን ደጋግሞ በመስራት መረዳትን መጨመር
44
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
45
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
ከተገልጋዩ ጋር የሚኖር ግንኙነትንና ተቋሙ በተገልጋዩ ዓይን
ያለውን ገፅታ /Image/ ለማወቅ፣
የተቋሙን ምርቶች/አገልግሎቶች ምን የተለየ ጠቀሜታ
ለተገልጋዩ እንደሚሰጡ ለመለየት፣
በአጠቃላይ ተቋማት በአገልግሎት አሰጣጣቸው ተገልጋይ ተኮር
እንዲሆኑ ለማስቻል ነው፡፡
46
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
ተ ቋሙ ተ ገል ጋ ዮች / ተ ገል ጋ ዮች / ባለድርሻ የተ ገል ጋ ዮች / ባለድርሻ
ተ ገል ጋ ዮች / ከተ ገል ጋ ዮች / ባለድርሻ አካላት አካላት በተ ቋሙ ላይ አካላት በተ ቋሙ ላይ
ባለድርሻ አካላት ከተ ቋሙ አሉ ታ ዊ ተ ጽዕኖ የሚ ኖረው ተ ፅዕኖ ደረጃ
ባለድርሻ አካላት
የሚ ፈል ጋ ቸው የሚ ፈል ጉት ምርት የሚ ያሳድሩባቸው /ከፍ ተ ኛ፣ መ ካከለኛ፣
ባህሪያት ወ ይም አገል ግሎ ት ጉዳዮች ዝቅተ ኛ /
ተገል ጋዮች
ባለድርሻ
አካላት
47
ተገልጋይ/ባለድርሻ አካላት ፍላጎት ትንተና
ተገልጋይ/ አገልግ የአገልግሎቱ/ምርቱ ባህርያት ግንኙነት የተቋሙ
ባለድርሻ ሎት/ (Relatio ገጽታ
ምርት n-ship) (Image)
አካላት የአገልግሎቱ ጥራት አገልግሎቱን ለአገልግሎ
ጠቀሜታ ለማግኘት ቱ
(function) የሚወስደው የሚከፈል
ጊዜ ዋጋ
/price/
Conducting SWOT Analysis
ጥንካሬ፣ ድክመት፣ የመልካም አጋጣሚና ስጋት (SWOT) ትንተና
53
ተቋሙን ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶች መቃኘት
54
የድርጅቱ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች
የድርጅቱ ተልዕኮ
55
የድርጅቱ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች
የቢሮው ተልዕኮ
• “ብቃት ያለውና አገልጋይነትን የተላበሠ የሠው ኃይል በመጠቀም፣ ፍትሀዊና
ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓትን በመገንባት ፣ተደራሽ አገልግሎት
በመስጠት፣ግብርን በፍቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር ለከተማዋ እድገትና
ልማት የሚያስፈልጋትን ገቢ በብቃት መሰብሰብ ፡፡”
56
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
የጥሩ ራዕይ ምንነትና ባህሪያት
ተቋሙ በረጅም ጊዜ መድረስ የሚፈልግበትን የሚያመላክት፣
ግልጽና አጭር፣
57
የድርጅቱ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች
የድርጅቱ ራዕይ
58
ራዕይ (የቢሮው)
የአገራችን ርዕይ፡-
የከተማችን ርዕይ፡-
“በ2022 አዲስ አበባ ከተማን ከፍተኛ የመካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ተርታ ማሰለፍ ”
የቢሮው ርዕይ
59
ስትራቴጂያዊ ትንተና …
60
የተቋሙ ዕሴቶች
አገልጋይነት፡-(Customer Centered)፡-
•የተቀላጠፈ፣ ፍትሃዊና ምቹ አገልግሎት በመስጠትና በማገዝ፣ ተገልጋይን በማመን ላይ የተመሰረተ ጥራት
ያለው አገልግሎት መስጠት፣
ተጠያቂነት ማስፈን (Accountability)፡-
•ያለአድልዎ በታማኝነት በማገልገል፣ መልካም አስተዳደርን በማስፈን የሌብነት አመለካከትና ተግባራትን
መከላከልና መዋጋት፤
ሙያዊ ብቃት /Professionalism/፡-
•ማንኛውንም ተግባር ወደ ከፍተኛ ስኬት በሚያደርስ መልኩ ሙያና ክህሎትን በተላበሰና፣ ቀጣይነት ባለው
መሻሻል መፈጸም፣
አሳታፊነት (Participatory)
•በቢሮው በየደረጃው የሚገኝ አመራርና ፈጻሚ እና ግብር ከፋዩን (ተገልጋዩን ሕብረተሠብ) ለእቅዱ መሳካት
በማሳተፍ ለተቋሙ ዓላማ መሳካት በትጋት መስራት፤
•ጠንካራ የቡድን መንፈስ (Team spirit )፡-
•በተቋሙ ደረጃ፣ በየሥራ ሂደት፣ ቡድን እና ከተገልጋዮች ጋር በሕብረትና በትብብር እንዲሁም በመግባባትና
ለተቋሙ ዓላማ መሳካት በትጋት መስራት፣
•ህግን ማክበር (Rule of law) ፡-
61
•የታክስ ህጐችን በማወቅና በማሳወቅ ህግን ማክበርና ማስከበር፣
የቡድን ውይይት አንድ
1. በተቋማችሁ የተሰራውን ውስጣዊ ጥንካሬና ድክመት እንዲሁም ውጫዊ
መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን ጥ.ድ.መ.ስ/SWOT/ ትንተና
ገምግሙ፡፡
62
ደረጃ ሁለት
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና
ዕይታዎችን ማዘጋጀት
63
Step Two: Strategy
2
ዘመናዊ የታክስ መረጃ ሥርዓት ያደገ ተደራሽነት ያለው፣ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ፣
3
የግብር ከፋዮች አገልግሎትና ትምህርት ያደገ የታክስ ህግ ተገዥነት፣
5
ገቢ አሰባሰብ ያደገ ገቢ፣
የስትራቴጂ ጉዳዮች ኢንሰቲትዩት ስትራቴጂያዊየትኩረትመስኮች
1
ጥናት፤ምርምር እና ትንተና የጨመረ ጥናት ምርምርና ትንተና
3
ስትራቴጅክ አጋርነት ያደገ አጋርነት
4 መማር እና እድገት
ዘላቂ ተቋም
71
የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና ውጤቶች መግለጫ
ማዘጋጀት
ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮቹና ውጤቶቹ ከተለዩ በኋላ
የትኩረት መስኮችና ውጤቶች መግለጫ ሊዘጋጅ ይገባል፡፡
ይህም በየትኩረት መስኮቹ ግቦችን ለሚያዘጋጁት የትኩረት መስክ
ቡድኖች ስራውን ግልጽና የቀለለ ያደርገዋል፡፡
ተቋሙ BSC ለባለድርሻ አካላት ሲያስተዋውቅ በተደረሰው
ስምምነት መሰረት ለማቅረብና ገለጻዎችን ለማድረግ ያስችላል፡፡
72
የስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮችና ውጤቶች መግለጫ
N.
Strategic Themes Content and Scope Strategic Results
o
1 Innovative,
Reliable&
Consistent services
delivered
73
ዕይታዎች (Perspectives)
1 ፋይናንስ
2 ተገልጋይ/ ባለድርሻ
3 የውስጥ አሰራር
4 መማመርና ዕድገት 74
የእይታዎች አቀማመጥ
75
የዕይታዎች የእርስ በርስ ትስስር
እይታዎች የተቋማትን አፈጻጸም በተሟላና ሚዛናዊ በሆነ ሁኔታ
ለማየት እንዲያስችሉ እርስ በርሳቸው በምክንያትና ውጤት
መተሳሰር አለባቸው፡፡
እይታዎቹ እንደ የተቋሙ በዓይነት፣ በብዛትና በትስስር
ሁኔታቸው ሊለያዩ ይችላሉ፡፡
በመንግስትና ለትርፍ ባልተቋቋሙ ተቋማት አብዛኛውን ጊዜ
የተገልጋዮች /የዜጎች/ ዕይታ የትስስሩን የመጨረሻ እሴት ፈጠራ
ቦታ ይይዛል፡፡
ለትርፍ በተቋቋሙ ተቋማት ደግሞ የፋይናንስ / የበጀት/ እይታ
የትስስሩን የመጨረሻ እሴት ፈጠራ ቦታ ይይዛል፡፡
76
የቡድን ውይይት ሁለት
1. የመስሪያ ቤታችሁን ስትራቴጂያዊ
• የትኩረት መስኮችን
• ውጤቶችን ለዩ
• መግለጫ አዘጋጁ
2. የመስሪያ ቤታችሁን ዕይታዎች ለዩ
አቀማመጣቸውንም ወስኑ፡፡
78
dr© ƒST
ST‰t½©þÃêE GïC
¥zUjT
79
Step Three: Strategic Objectives
“It is the set of the sails, not
the direction of the wind
that determines which way
we will go.”
Jim Rohn
ለምሳሌ ፡-
የስራ ቅልጥፍናን ማሳደግ፣
የአገልግሎት ተደራሽነት
ፋይናንስ/በጀት
የበጀት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማጎልበት
ለቀጣይ ማስታወሻ፤
91
የትኩረት መስክ፣ አስተማማኝ ደህንነት
ውጤት፣ በማንኛውም ቦታ አስተማማኝ፣ ወጥነት
ያለውና በፊጠራ የታገዘ የደህንነትና ኢሚግሬሽን
አገልግሎት
ተደራሽነትን ማሻሻል
የተገልጋይ ዕይታ
የፋይናንስ ምንጮችን
የፋይናንስ ዕይታ ማበራከት በክቡ
የሚታዩት
ከያንዳንዱ
የውስጥ አሰራር ዕይታ የአሠራር ጥራትን የአገልግሎት መስጫ ጊዜን
ዕይታ አንጻር
ማሻሻል ማሻሻል
የተቀመጡ
ስትራቴጂያዊ
የሠራተኞችን ክህሎት የመረጃ ሥርዓትን
ግቦች ናቸው
m¥ማRÂ XDgT ዕY¬ ማሳደግ ማሻሻል
94
ደrጃ xራT
የSTራቴጂ ማፕ ማzUjT
95
Step 4: Prepare Strategy Maps
97
yST‰t½©þE ¥P ማዘጋጀት
የST‰t½ጂ ¥P «q»¬ãC”-
በሚከተሉት የስትራቴጂው አካላት መካከል ሚዛን እንዲኖር
ያግዛል፤
በፋይናንስና ፋይናንስ ነክ ባልሆኑ፣
በመጨረሻ እንዲሳኩ በታሰቡ ውጤቶችና ለውጤቱ መገኘት
ምክንያት በሚሆኑ፣
በአእምሯዊና ቁሳዊ ሃብት መካከል ሚዛን እንዲጠበቅ
ያስችላል፣
98
yST‰t½©þE ¥P . . .
SlST‰t½©þW ፈጻሚዎችንና gùĆ y¸mlk ¬cWን
xµ§T l¥St¥R l¥úwQ YrÄL#
ለዕሴት ፈጠራው አስተዋጽኦ የማይኖራቸውን ግቦች
ለማስወገድና ትስስሩን የተሟላ ለማድረግ የሚያስፈልጉ
አዳዲስ ግቦችን ለመጨመር ይረዳል፣
99
yST‰t½©þE ¥P ÆH¶ÃT
100
yST‰t½©þE ¥P. . .
TSS„ kxND :Y¬ wd l¤§ :Y¬ têrDN
œY«BQ/ሊዘል YC§L”” ሆኖም በመማማርና ዕድገት
እይታ ስር ያሉ ግቦች የሚመግቡት በውስጥ አሰራር ዕይታ
ላሉት ግቦች ብቻ ነው፡፡
XNd tÌÑ ÆHRY |bÍYÂNS wYM btgLUY´ :Y¬
SR µlù ym=rš GïC bStqR qȆN wYM y¯N×>
GBN y¥YmGB GB xYñRM””
bTSS„ mµkL mÌr_ (Dead End) wYM qSèCN
wd¬C y¥mLkT hùn¤¬ xYñRM””
101
Skipping the Process Perspective Ignores the Logic of the Map
Youth Community Center Example
Community
Transform the
Spirit, Mind &
Improve Body of Youth
Community
Satisfaction
Financial
Stewardship
Increase
Financial
Resources
Increase Cost
Effectiveness
Internal
Process
Improve
Quality of
Programs
Improve
Management
of Resources
Organizational
Capacity
Improve Improve Staff
Facilities Competence
BSC PPT For Jigjiga R. Hospital By
01/09/22 102
Degusew Tesema
Skipping the Process Perspective Ignores the Logic of the Map
Youth Community Center Example
Community
Transform the
Spirit, Mind &
Improve Body of Youth
Community
Satisfaction
Financial
Stewardship
Increase
Financial
Resources
Increase Cost
Effectiveness
Internal
Process
Improve
Quality of
Programs
Improve
Management
of Resources
Organizational
Capacity
Improve Improve Staff
Facilities Competence
BSC PPT For Jigjiga R. Hospital By
01/09/22 103
Degusew Tesema
Objectives Cannot Be Achieved “Magically” or “Lead to Nowhere”
Government Intelligence Agency Example
Customer &
Stakeholder Increase
Safety &
Security
Financial
Stewardship
Increase Cost
? Effectiveness
Internal
Process Improve
Sharing with
?
Defense
Improve Covert
Intelligence Improve
Gathering Research &
Analysis
Improve the
Use and
Sharing of
Information
Organizational
Capacity
Improve Skills Improve
& Expertise Technology
Edge
BSC PPT For Jigjiga R. Hospital By
01/09/22 104
Degusew Tesema
Double Arrows Confuse the Value Creation Story
Broadway Musical Theater Example
Financial
Increase
Profit
Increase
Customer Attendance
Revenues
Create
Raving Fans
Internal
Process
Increase
Invigorate
Production of
Current Shows
New Shows
Improve
Creative
Output
Organizational
Capacity
Improve
Awareness of Attract &
Creative Retain Talent
Trends
BSC PPT For Jigjiga R. Hospital By
01/09/22 105
Degusew Tesema
Value Should Flow Up, NOT DOWN
Private Tour Bus Company Example
Financial
Increase
Profit
Decrease Increase
Costs Revenue
Customer
Improve
Travel
Experience
Internal
Process
A Strategy Map is not a
Improve Improve
Itinerary Travel flow diagram, logic diagram
Management Entertainment
or systems diagram (i.e. no
feedback loops)!
Organizational
Capacity
Increase
Travel Improve Bus
Knowledge & Fleet
Skills
BSC PPT For Jigjiga R. Hospital By
01/09/22 106
Degusew Tesema
Try to Balance Clarity with Detail
Government Revenue Collection Ministry Example
Detail is needed for strategy to be meaningful… but too much at this point can be hard to communicate.
Expand the
Number of
Customer & Taxpayers that Exceed
Pay Expectations with
Stakeholder Increase Increase Image of our Our Services
Increase
Satisfaction Dept. with the Public
& with the Parliament Revenues for
Decrease Tax
Fraud
to Increase Funding Other Depts.
Increase the
Number of
Financial Funding Sources
Process Improve
Advisory
Improve Access
Optimize Services
to the Tax
Business Website
Improve Improve
Workflow
Improve
Communication with
Services Environmental
Stewardship
Improve Speed
of Tax Return Taxpayers and
Improve
Collaboration with
Processing Suppliers
Technology
Partners
Improve
Increase Understanding of
Employee Customer Service
Motivation Trends
Organizational Implement a 360
Degree Evaluation Increase
Capacity System to Improve Increase Increase
Understanding
of Lean Six
Employee Employee Financial Skills
Performance Sigma
Development of our Staff
Increase Increase
Increase
Capacities Technology
Systems
Increase
Funding
Customer
Service Skills
108
የስትራቴጂ ግቦች ምክንያትና ውጤት ትስስር
የትኩረት መስክ፡- ሁለንተናዊ የአገልግሎት ልዕቀት
ውጤት፡- በፈጠራ የታገዘ፣ ተደራሽነት ያለውና አስተማማኝ አገልግሎት
የተገልጋይ ዕይታ
የተገልጋይ እርካታን
ተደራሽነትን ማሳደግ
ማሳደግ
ፋይናንስ የፋይናንስ
አቅም
ማሳደግ የሃብት አጠቃቀምን
ትርፋማነትን ማሻሻል
ማሳደግ፣
ተገልጋይ
/ባለድርሻ
የውስጥ
አሰራር
መማማርና የሠራተኛን
ዕድገት እርካታ ማሳደግ
የአመራርና የቴከኖሎጂ
የሠራተኛን አቅም BSC PPT For Jigjiga R. Hospital By አጠቃቀምን
01/09/22 ማጎልበት Degusew Tesema
ማጎልበት 110
የስትራቴጂያዊ ጉዳዮች አንስቲትዩቱ የተጠቃለለ ማፕ
111
yST‰t½©þ ¥P xzg©jT . . .
የtጠቃለለ የተÌM የST‰t½©þE ¥P ማዘጋጀት፡-
ለST‰t½©þÃêE የትኩረት mSኮች የተዘጋጁት GïC ተለይተው
እንዲጻፉ ማድረግ፣
by;:Y¬W y¸gßù tdUU¸ ST‰t½©þÃêE GïCN ¥êê_ bÈM
tq‰‰bþ yçnù GïCN ¥ዋሃድ (Affinity Grouping)
btጠቃለለው የስትራቴጂ ማፕ lþµttÜ ያLÒlù ST‰t½©þÃêE
GïCን ለብቻ b¥S¬wš /Parking Lot/ bmÃZ bydr©W l¸zU°
GïC bmnšnT mgLgL””
የግቦች መግለጫ ማዘጋጀት፡፡
112
የተጠቃለለ ተቋማዊ ስትራቴጂ ማፕ
የተገልጋይ ዕይታ
የፋይናንስ ዕይታ
የውስጥ አሠራር
ዕይታ
የመማማርና
ዕድገት ዕይታ
የየትኩረት መስኮች
ስትራቴጂ ማፕ
113
የቡድን ውይይት ሦስት
1. በቡድን ውይይት ሁለት ለተለዩት ስትራቴጂያዊ የትኩረት
መስኮች ማሳኪያ ከ10 ያላነሱ ስትራቴጂያዊ ግቦችን ቅረጹ::
• በደረጃ አንደ የተለዩ ችግሮችን የሚፈቱ መሆኑን፤
• በቂ ቁጥር ያላቸው መሆኑ፤
• በትክክል መጻፋቸውን
• በትክክለኛው እይታ ስር መቀመታቸውን
2. የግቦች መግለጫ አዘጋጁ፡፡
3. ያዘጋጃችሁትን ስትራቴጂያዊ ግቦች የምክንያትና ውጤት
ትስስር የሚያሳይ ስትራቴጂያዊ ማፕ አዘጋጁ፡፡
114
ደረጃ አምስት
መለኪያዎችና ዒላማዎች ማዘጋጀት
115
Step Five: Performance Measures
117
ምንነትና አስፈላጊነት
yxfÚ™M mlkþÃãC፡-
yST‰t½©þÃêE GïCN Sk¤T l¥rUg_ `§ðãCና fÚ¸ãC
W«¤T b¸Ãm«ù gùÄ×C §Y XNÄþÃtkù„ ያደርጋሉ፣
bXÃNÄNÇ fÚ¸ dr© y¸«bqÜ W«¤èCN GLA b¥DrG
bfÚ¸ãC mµkL yU‰ mGÆÆTን ይፈጥራሉ፣
የtÌMን yxfÚ™M Sk¤TÂ DKmT ለmlየት ÃglG§lù
118
The Logic Model Helps Users Focus on Output and
Outcome Measurements
120
ባህርያት. . .
• የመለኪያ ጊዜ/ድግግሞሽ በሥራው ባህርይ የሚወሰን
መሆኑ፡
• የተጠቃሚው ወይም የምርቱ መጠን ሲለዋወጥ
መለኪያዎችን ላለመለወጥ ጥመርታን ወይም መቶኛን
መጠቀማቸው፣
• ከውጤት ጋር ከፍተኛ ትስስር ያላቸው መሆናቸው፡፡
121
መለኪያዎችን ማዘጋጀትና መምረጥ
የአፈጻጸም መለኪያዎችን ለማዘጋጀት የምንከተላቸው
መሰረታዊ ሂደቶች፡-
– ከስትራቴጂያዊ ግቦች የሚጠበቁ ውጤቶችን ማጤንና
በግብአትነት መጠቀም፣
– አግባብነት ያላቸውን መለኪያዎች ማዘጋጀትና
መምረጥ፡-
– መለካት የተፈለገውን የግብ ውጤት መሰረት በማድረግ
መለኪያዎችን በውይይት ማፍለቅ፣
122
ማዘጋጀትና መምረጥ. . .
መምረጫ መስፈርቶች
ለተጠቃሚው ግልጽ የሆኑ (Clear)
ከሚፈለገው ውጤት አንጻር አግባብነት ያላቸው (Relevant)
መረጃ ለመሰብሰብና ለመተንተን ወጪ ቆጣቢ የሆኑ (Economical)
አፈጻጸሙን ለመገምገም ይቻል ዘንድ በቁጥራቸው በቂ የሆኑ
(Adequate)
ለክትትል አመቺ የሆኑ (Monitorable)
መለኪያዎቹ ፈጻሚው አካል ሊቆጣጠራቸው የሚችሉ መሆናቸውን
ማረጋገጥ፣
መለኪያዎቹ በፈጻሚው ላይ ተፈላጊውን የባህሪ ለውጥ (Desired
Behavior) የሚያመጡ መሆናቸውን እርግጠኛ መሆን
123
የመለኪያ ምሣሌዎች
ዕይታ ስትራቴጂያዊ ግብ መለኪያ
የተገልጋይ/ የተገልጋዮች እርካታ ማሳደግ የተገልጋዮች እርካታ ደረጃ በመቶኛ
ደምበኛ የቀነሰ ቅሬታ በመቶኛ
የአገልግሎት ተደራሽነትን የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ቁጥር
ማሳደግ በመቶኛ
የተገልጋዮች ቁጥር እድገት በመቶኛ
126
ዒላማዎችን ማዘጋጀት
የዒላማዎች (Targets) ምንነት
ዒላማዎች ከእያንዳንዱ መለኪያ አንጻር የሚጠበቁ
የአፈጻጸም ደረጃዎችን የሚገልጹ ናቸው፡፡
በአሃዝ (Quantitatively) ሊገለጹ የሚገባቸው ሲሆኑ
በቁጥር (Number)፣ በመቶኛ (Percent)፣ በጥምርታ
(Ratio)፣ ወዘተ መልክ ይገለጻሉ፡፡
የሚጠበቁ የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds) በመወሰን
ተቋሙ በዋናነት መሻሻል ባለባቸው ጉዳዮች ላይ
እንዲያተኩር ይረዳሉ፣
የላቀ አፈጻጸም ለማምጣት ፍላጎትና ተነሳሽነት እንዲኖር
ያግዛሉ፣
127
y›þ§¥ qrÉ መርሆዎች
በዘፈቀደ የማይቀመጥ
ከመንግስት ከተሰጠ አቅጣጫ (የመንግስት የልማት ዕቅድ)
ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን በመጠየቅ፣
ከአፈጻጻም አዝማሚያ (trends) እና ከአፈጻጸም መነሻ (Baseline)
ከሠራተኞች የመረጃ ግብዓት
ውስጣዊና ውጫዊ ግምገማ ሪፖርቶችን በመዳሰስ፣
ተቋማዊ አቅምን ታሳቢ ያደረገ
ምርጥ ተሞክሮዎችን መነሻ የሚያደርግ
የተገልጋዩን ፍላጎት የሚያሟላ
በጥረት ተደራሽና ተግባራዊ ሊሆን የሚችል
የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds) የሚያሳይ
128
የአፈጻጸም ደረጃዎችን (Thresholds) መወሰን
• መካከለኛ (ከ65%-79.99%)፣
• ዝቅተኛ (ከ55%-64.99%) እና
የአፈጻጸም
መነሻ የዒላማው በጣም በጣም
ግብ መለኪያ (Baseline) ምንጮች ዝቅተኛ ዝቅተኛ መካከለኛ ከፍተኛ ከፍተኛ 2008 2009 2010 2011 2012
Example
Perspective Objectives Measures Target Initiatives
s
Learning and Improve No. of employees 400 Employee
Growth Employees trained capacity
95%
Capacity % employees building
improved their project
performance
ዕይታ ክብደት
ለተገልጋይ 20-25 %
ለፋይናንስ 10-15 %
133
Annual plan Format for Departments and teams
Perspectives perspective’s Strategic Objective’s Measure Measure’s Base Target
weight Objectives weight weight Line
Customer 20 Obj.1 12 M1 7
M2 5
0bj.2 8 M3 5
M4 3
Finance 15
Internal 35
Bus.
Process
Learning 30
& Growth
134
ዕይታ የዕይታ ግብ የግብ መለኪያ የመለኪያ መነሻ ኢላማ
ክብደት ክብደት ክብደት
ተገልጋይ
ፋይናንስ
የውስጥ
አሰራር
መማማር
ና ዕድገት
135
የቡድን ውይይት አምስት
136
ደረጃ ስድስት
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
137
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ምንነትና አስፈላጊነት
– በተቋሙ የአፈጻጸም መነሻ እና በተቀረጹት ዒላማዎች
መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት ፡፡
– ከተቋሙ የእለት ከለት ተግባር የተለዩ እና ለውጥ ለማምጣት
የመምንተገብራቸው መሳሪያዎች (ዘዴዎች) ማለት ነው፡፡
– ስትራቴጂያዊ ግቦችን በማስፈጸም ሂደት ስኬታማነትን
ለማረጋገጥ የሚረዱ የአጭርና የረጅም ጊዜ ተግባራት፣
ፕሮጀክቶች እና ፕሮግራሞች ናቸው፡፡
የቀጠለ…
ለምሳሌ፡-
• የመንግስት የለውጥ ፕሮግራሞች
– BPR
– የመሳካት ዕድሉ ፣
• በጥንድ ማወዳደር
የፕሮጀክት መግለጫና ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣
• ወሰን (Scope)- ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ምን ምን
ጉዳዮችን እንደሚያካትቱ ማመልከት፣
• ጠቀሜታ (Importance)- ስትራቴጂያዊ እርምጃዎቹ
የሚፈጥሩትን መልካም አጋጣሚና የሚሸፍኗቸውን
ስትራቴጂያዊ ግቦች ብዛት መዘርዘር፣
• የሚጠበቁ ውጤቶች (Deliverables)- እርምጃዎቹን
ተግባራዊ ለማድረግ የሚጠበቀውን ውጤትና የመጨረሻ
ስኬቱን ከወዲሁ ማሳየት፣
የቀጠለ…
– የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፣
– የሚያስፈልግ ግብዓት (Inputs)- ስትራቴጂያዊ
እርምጃዎቹን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጉ
ግብዓቶችና የሚያስፈልገው በጀት
– መለኪያዎችና ዒላማዎች
– ፈጻሚ አካላት
– የፕሮጀክቱ ባለቤት (አስተባባሪ አካል)
የስትራቴጂያዊ እርምጃዎች ቅደም ተከተል መምረጫ መግለጫ
መስፈርቶች
ራዕዩን የሚሸፍናቸ የሚጠይ የሚወስደ ድምር ደረጃ
ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
የማሳካት ው ግቦች ቀው ውጊዜ 100%
ዕድል ብዛት ወጪ (20%)
(30%) (30%) (20%)
149
የው.ተ.ስ የትግበራ ደረጃዎች
151
ደረጃ ሰባት
ው.ተ.ስን ኦቶሜት ማድረግ
152
የኦቶሜሽን ምንነትና አስፈላጊነት
ምንነት
ከግለሰብ እስከ ተቋም ድረስ ያሉትን የዕቅድና የአፈጻጸም መረጃዎችን
• የማሰባሰብ፣
• የመመዝገብ፣
• የመተንተንና
• ጥቅም ላይ የማዋል ስራዎችን የሚያካሂድ ሥርዓት ነው፤
…የቀጠለ
160
Step Eight: Alignment/Cascading
162
ስትራቴጂን በየደረጃው ማውረድ
ስትራቴጂን ወደ ፈፃሚ አካላት የማውረድ ምንነት
G<K<U ðéT> አካላት ተገንዝበውት ¾°Kƒ }°Kƒ
Y^†¨< ”Ç=ÁÅ`Ñ<ƒ Te‰M ማለት ነው፡፡
ስትራቴጂ በየደረጃው ላሉ አካላት የሚወርደው
በስትራቴጂያዊ ግቦች አማካይነት ነው፡፡
ስትራቴጂን ወደ ፈጻሚ አካላት ማውረድ ሲባል
የው.ተ.ስ ደረጃ ስድስት ከተጠናቀቀ በኋላ ስትራቴጂን
እንደገና ማዘጋጀት ሳያስፈልግ ስትራቴጂያዊ ግቦችን
ማውረድ ማለት ነው፡፡
163
…የማውረድ ምንነት...
• ስትራቴጂ የሚያወርደው አካል የተቋሙን
ስትራቴጂያዊ ግቦች መሰረት በማድረግ
ለሚያዘጋጃቸው ግቦች
መለኪያዎችን፣
ዒላማዎችንና
እንዳስፈላጊነቱ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን
ማዘጋጀት ይጠበቅበታል፡፡
164
Organizational Strategy Can Be Aligned by Cascading to
Different Tiers
Mission/Vision/Values/Strategic Themes/Results
Strategy Map / Measures Targets Initiatives
Objectives
Customer
Top
Top Level
Level (Tier
(Tier 11
Financial
Scorecard):
Scorecard): Strategy
Strategy
defined
defined in
in aa top
top level
level
Process
strategy
strategy map
map andand
Organizational
Capacity scorecard
scorecard
Tier 2:
How does my unit Department/Unit
contribute to our
Strategy?
Scorecard
Tier 3:
Employee
How do I contribute
to our Strategy? Scorecard
168
ስትራቴጂውን ማስረጽ (Spiritual Cascading)
በእምነት፣
በዕውቀትና
በባለቤትነት ስሜት
169
ስትራቴጂውን ማስረጽ...
• የማስረጽ ስራው፡-
በትምህርትና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎች የሚታገዝ፣
¾›”É ¨pƒ Y^ w‰ ያልሆነ፣
k×Ã’ƒ vK¨<“ ›ÖnLà uJ’ °pÉ ¾T>S^
¾vI] K¨<Ø ማምጣት ላይ ያተኮረ
ሊJ” ÃÑvªM::
170
ግቦችን ለፈጻሚ አካላት ማውረድ
(Physical Cascading)
171
ለስራ ክፍሎች/ሂደቶች/ቡድኖች ማውረድ
172
ለስራ ክፍሎች/ሂደቶች/ቡድኖች ማውረድ…
የተkሙ አደረጃጀት ግቦችን ለማውረድ ምቹ ካልሆነ
መዋቅሩን በመፈተሽና
– ያሉትን የስራ ክፍሎች በማስፋት ወይም በማጠፍ፣
– ሌሎች የስራ ክፍሎችን በመፍጠር፣
ለስትራቴጂ በሚመች መልኩ ማስተካከል ሊያስፈልግ
ይችላል፡፡
የሚወርደው ግብ wd ›m¬êE yxfÚ™M XQD
ytmnzr mçN YñRb¬L””
173
የየስራ ክፍል/ቡድን ስኮር ካርድ ይዘት
አስቀድሞ የክፍሉን ዓላማ (Purpose Statement) መጻፍ
ግቦችን መለየት፣
ግቦች በሁሉም ዕይታዎች ሥር ማስቀመጥ፣
ለስትራቴጂያዊ ግቦች መግለጫ (Objective Commentary)
ማዘጋጀት፣
ለግቦች የክብደት ነጥብ መስጠት፣
ለግቦቹ መለኪያ፣ ዒላማ፣የአፈጻጸም ደረጃ እና የመለኪያ
መግለጫ ማዘጋጀት፣
ስትራቴጁያዊ ማፕ ይዘጋጃል፣
የበጀት ማስቀመጥ፣
174
ከተቋም የወረዱትን ስትራቴጅያዊ ግቦችን መሠረት ያደረገ የዘርፍ ስኮር
ካርድ አዘገጃጀት፣
ፋይናንስ 1 X X X
2 X X X X X
ተገልጋይ 3 X X
4 X X X
የውስጥ 5
አሰራር 6
7
መማማና 8
ዕድገት 9
176
Example: Cascade Through Strategic Objectives to
Align Strategy
Tier 1:
Improve
Corporate Ease Of
Customer Access
Scorecard PM1: % of
customers satisfied
Tier 2: Improve My
Department’s
Ability To Assist
Department/Unit Customers
PM1: % of
Scorecard processes
automated
Improve My
Tier 3: Customer Service
Skills
Employee PM1: Service Skill
Scorecard Exam Score
የውስጥ 35
አሰራር
መማመርና 30
BSC PPT For FJLRTI By Degusew
ዕድገት 178
Tesema
የስራ ሂደት/ቡድን የውጤት ተኮር ስኮር ካርድ ማዘጋጃ ቅጽ
-05
እይታዎች ክብደት የተቋሙ የስራ ክብደት መለኪያ ክብደት መነሻ ዒላማ ስትራቴጂያዊ
ስትራቴጂያዊ ሂደቱ/ቡድኑ እርምጃዎች
ግቦች ዓመታዊ
ግቦች
የስራ ሂደት/ቡድን ስትራቴጂያዊ ግቦች ዋና ዋና ተግባራት የድርጊት
መርሃ-ግብር ቅጽ
እይታዎች የእይታ የስራ ሂደቱ ዓመታዊ የፈጻሚ ግቦች የግቦች ክብደት መለኪያ የመለኪ መነ የ6 በግለሰብ የመረ የፈጻሚ
ክብደ ግቦች (ዋና ዋና ተግባራት ያ ሻ ወ ደረጃ ጃ ግቦችና
ት ቀጣይነት መሻሻልን ክብደት ር የሚያስ ምን መለኪያዎች
በሚያሳይ መልክ) ዒላ ፈልጉ ጭ ማብራሪያ
ማ ስትራቴ
ጂያዊ
እርምጃ
ዎች
የግለሰብ ፈጻሚ ግቦች ዝርዝር ተግባራት የድርጊት መርሃ-ግብር ቅጽ
-10
አሁን ያለኝ ክህሎት/ብቃትና ራስን የማብቃት/ማልማት ዓላማዎቼን ለማሳካት ዓላማዎቼን ለማሳካት ዓላማዎቼን ለማሳካት ዓላማዎቼን ለማሳካት
የአመለካከት ክፍተት አለማዎቼ ምንድን ናቸው? የሚከናወኑ ተግባራት የሚያስፈልግ የተቀመጠ ቀነ ገደብ የተከናወነበት ቀነ ገደብ
ድጋፍ/ሀብት
186
dr© z«Ÿ
y¸²ÂêE S÷RµRD xfÉ{M ክትትል
እና GMg¥
187
የክትትልና የግምገማ ምንነትና አስፈላጊነትን መረዳት
የክትትልና የግምገማ ምንነት
ክትትል- በእለት ከለት ሥራዎች ላይ ክፍትት የመለየትና
ድጋፍ የመስጠት ሥራ ሲሆን
ግምገማ- እቅድን ከአፈጻጸም ጋር በማነጻጸር ያለው
ክፍተት የሚፈተሽበትና የሚጠበቁ ውጤቶች መገኘታቸው
የሚረጋግጥበት ሥርዓት ነው፡፡
188
… ምንነትና አስፈላጊነትን መረዳት
190
ልዩነቶች
ክትትል ግምገማ
በግብዓት፣ በሂደት ውጤታማነትና ቅልጥፍና
/ስታንዳርድ/ ትግበራ ላይ ላይ ያተኩራል
ትኩረት ያደርጋል
191
…ልዩነቶች
ክትትል ግምገማ
በቀጣይነት የሚተገበር በተወሰነ ጊዜ (በ3፣ በ6፣
የግብረ መልስ ስርዓት በ9ኛው ወራት፣ በዓመትና
ነው፡፡ በስትራቴጂክ እቅዱ
ማጠቃለያ)
192
የግምገማ አይነቶች
አሳታፊነት፣
ወቅታዊነት፣
ሚዛናዊነት
ተፈጻሚነት
ተገቢነትና አስተማማኝነት
የግምገማ ቅድመ ሁኔታ
• በቂ እና ብቁ የሰው ሃብት መመደብ እና ማብቃት (የስትራቴጂክ
ስራ አመራር ዳይሬክቶሬትን ማጠናከር)
• በቂ ጊዜና በጀት መመደብ
• ወጥ አሰራር መዘርጋት (መመሪያ መቅረጽ፣ቅጾች፣ ስተንዳርዶች
ወዘተ ማዘጋጀት)
• ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የጋር አረዳድ መፍጠር
• ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ማድርግ
• ከተጠያቂነት ሥርዓት ጋር እንዲያያዝ ማድረግ
ክትትልና ግምገማ ስራን ለማከናወን የሚያስፈልጉ አቅሞች
01/09/22
የአፈጻጸም ደረጃን ለማወቅ
ውጤት = ክንውን x ክብደት
ኢላማ
የአፈጻጸም ደረጃ
• በጣም ከፍተኛ (ከ95%-100%)፣
• መካከለኛ (ከ65%-79.99%)፣
• ዝቅተኛ (ከ55%-64.99%) እና
2.ባህሪ
የግለሰብ አፈፃፀም ምዘናና ግምገማአደራረግ ሂደት
የግለሰብ ምዘና የሚደረገው በሁለት ምንገድ ነው፡፡
እነዚህም፡-
1. ከቅርብ አለቃው፤ በተሰጡ ተግባራት አፈፃፀም (Physical
Performance) ከ70 በመቶ የሚታሰብ፤
2. ባህርይን ለመመዘን ከ30 በመቶ የሚታሰብ፤
5% በሰራተኛው በራሱ
15% በ1ለ5 ቡድን አባላት በጋራ በሚካሄድ ግምገማ እና
10% በኃላፊ በሚካሄድ ግምገማ ይሆናል፣
የምዘና ውጤቱ በሰራተኛው ተፈርሞ እና በቅርብ ሃላፊው ጸድቆ ከሰራተኛው
የግል ማህደር ጋር መያያዝ ይኖርበታል፡፡
የግለሰብ ተግባር አፈጻጸም ምዘና ሂደት በምሣሌ
የሥራክፍል/የቡድን ለግለሰቡ የተሰጡ ግብ ተኮር ዒላማ (ሀ) ክንውን/ ለተግባራቱ የተሰጠ አፈፃፀም በመቶኛ ውጤት
ስትራቴጂያዊ ግቦች ተግባራት አፈፃጸም (ለ) የክብደት ነጥብ (ሐ) (መ=ለ/ሀX100)
(ሠ=መXሐ)/100
ግብ 1፡ ግብ ተኮር ተግባር 1፡ 2100 2000 98.2 4.8
5
ግብ ተኮር ተግባር 2፡ 500 500 100
4 4
ግብ 2፡ ግብ ተኮር ተግባር 1፡ 20 18 90
8 7.2
ግብ ተኮር ተግባር 2፡ 30 28 93.3
9 8.4
ግብ 3፡ ግብ ተኮር ተግባር 1፡ 40 40 100
8 8
ግብ ተኮር ተግባር 2፡ 90 90 100
7 7
ግብ ተኮር ተግባር 3፡ 20 20 100
6 6
ግብ 4፡ ግብ ተኮር ተግባር 1፡ 900 900 100
7 7
ግብ ተኮር ተግባር 2፡ 12 11 91.7
6 5.5
ድምር
ለመስፈርቱ የተሰጠው የአፈጻጸም ደረጃ
ተ/ቁ የባህሪ መገለጫ መስፈርቶች ክብደት 5 4 3 2 1 አስተያየት
በጣም ከፍተኛ
ከፍተኛ ከፍተኛ
67.9 + 25.8
= 93.7 መካከለኛ
ዝቅተኛ
በጣም ዝቅተኛ
206
ድህረ ምዘና
ግኝቶችን/ውጤቶችን ማሳወቅ
E-mail: degutesema@yahoo.com
211