You are on page 1of 2

የለውጥ መሣሪያዎች ምንነት እና ተመጋጋቢነት 1.

4 ፕሮግራም በጀት (Programme Budgeting)


የፕሮግራም በጀት በጀትን ከውጤት ጋር የሚያዛምድ የበጀት አሠራር ሲሆን

የለውጥ ማስፈጸሚያ መሣሪያዎች በእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውጤትን ለመለካት፣ ተጠያቂነትም ለማስፈንና ፖሊሲና ስትራቴጂን መሠረት
ያስቀመጥናቸውን ስትራተጂያዊ ግቦች ከማሣካት አካያ ካላቸው ፋይዳ አንጻር በማድረግ ዕቅድን ከበጀት ጋር የሚያስተሳስር ቁልፍ መሳሪያ ነው፡፡
የለውጥ መሣሪያዎች ምንነትና ተመጋጋቢነት ላይ የተሻለ ግንዛቤ መፍጠር የፕሮግራም በጀት ሃብትን ከመንግስት ፖሊሲ፣ ዓላማዎችና ቅድሚያ ከሚሰጡ
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በሚከተለው መሠረት ተደራጅቶ የቀረበው ጹሁፍ
ጉዳዮች አንጻር የሚመድብ ሲሆን የበጀት አሠራሩም ትኩረት የሚያደርገው
የሚደርሳቸው አካላት በተሻለ ግንዛቤ ይወስዳሉ በሚል ታሣቢ ነው፡፡
ተቋማዊ መዋቅር እና ውጤት ነው፡፡ ይህም ወጪን ከፕሮግራም አንጻር
1. የለውጥ መሣሪያዎች ትርጉም
የመመደብ፣ የአፈጻጸም ጥንካሬና ድክመትን ከዓላማ አንጻር የመፈትሽ እና
1.1. መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ (Business Process Reen- ለወጪ ገቢ ትንተና የሚውል አሰራር ሲሆን በአጠቃላይ ፕሮግራም በጀት
gineering) የፕሮግራም አደረጃጀትን በመጠቀም ሃብትን ለውጤት መመደብ የሚያስችል

የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ተቋማት መሠረታዊ የሆነ አስተሳሰብ የለውጥ መሣሪያ ነው ፡፡
በማዳበር የደንበኞችን አገልግሎት ለማሻሻልና የኦፕሬሽን ወጪዎችን በመቀነስ 1.5. ተግባር ተኮር ሥራ አመራር (Activity Based
አለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችል የሥራ ሂደት ለመቅረጽ
የሚያስችል የለውጥ መሣሪያ ነው፡፡ የተቋም ተልዕኮ፣ ስትራቴጂክ ዓላማዎች Management)
እና የደንበኞች ፍላጎት መነሻ በማድረግ እሴት የማይጨምሩ ተግባራትን ተግባር-ተኮር ሥራ አመራር በአንድ መ/ቤት ውስጥ የሚከናወኑ ተግባራትን
በማስወገድ እና አላስፈላጊ የሀብት ብክነትን በማስቀረት የአፈጻጸም መለኪያዎች በመለየትና ተግባራቱን ለማከናወን የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በመወሰን
(ወጪ፣ መጠን ፣ ጥራት እና ጊዜ) በከፍተኛ ደረጃ በማሻሻል ተቋማት አፈጻጸማቸውን ከጊዜና ከጥራት አኳያ ለይቶ ማስቀመጥ ነው፡፡ ተግባር ተኮር
ተልዕኳቸውን እንዲያሳኩ ከፍተኛ አስተጽኦ የሚያደርግ ነው ፡ ሥራ አመራር ተግባራትን በመለየትና በመገምገም ወጪን በሚቀንስና
የተገልጋይን እርካታ በሚጨምሩ ስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ወሳኝ
1.2. ስትራቴጂክ ዕቅድ (Strategic Planning)
የለውጥ መሣሪያ ነው፡፡
ስትራቴጂክ ዕቅድ አንድ ተቋም ያለው ውስን ሀብት ላይ በማተኮር ሠራተኞች 1.6. የዙሪያ መለስ ምዘና (የ360° ምዘና)
ለአንድ ዓላማ እንዲሰሩ በማድረግ፣ ካለው ተለዋዋጭ አካባቢያዊ ሁኔታ ጋር
ሠራተኞች አስተማማኝና ግልፅ የሆነ ግብረ መልስ በአካባቢያቸው አብረው
የተቋሙን አቅጣጫ ለመዳሰስና ማሻሻያዎችን ለማድረግ የሚረዳ የሥራ
ከሚሰሩ ሰዎች የሚያገኙበት ስርዓት ነው፡፡ ግብረ መልሱ አብዛኛውን ጊዜ ግለ
አመራር መሣሪያ ነው፡፡ የስትራቴጂክ ዕቅድ ተቋሙ ያለበትን ሁኔታ በመረዳት
ሂስን፣ በሃላፊነት ደረጃ የበታች ባልደረቦችን፣ የአቻ ባለሙያዎችን፣
ወደፊት ስለሚያጋጥመው ሁኔታና ሊደረስበት ስለሚፈለገው ውጤት
የኃላፊዎችን እና የደንበኞችን ወይም የባለድርሻ አካላትን አስተያየት ያካትታል፡፡
የሚያመለክት ስትራቴጂክ ስልት የሚከተል ሲሆን አጠቃላይ ዝግጅቱ በሀገራዊ
የ360° ምዘና (ዙሪያ መለስ ምዘና) አመራሮች የመስሪያ ቤቱን ጥንካሬና
ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ማዕቀፎች መሠረት እንዲቀረጽ ከማስቻሉም
ድክመትን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት የሚያስችላቸው ሲሆን፤ ለግለሰብ
በላይ የክፍለ ኢኮኖሚውን አጠቃላይ ስኬት ለማሳካት የሚረዳ ነው፡፡ በዚህ
ሰራተኞች ደግሞ የራሳቸውን ድክመትና ጥንካሬ በመለየት የአቅም ግንባታ
አግባብ የተዘጋጀ ዕቅድ ቅደም ተከተልን የሚዘረዝርና የጋራ እሴቶችን
እቅድ (Self Development Plan) እንዲያቅዱ የሚያስችላቸው መሳሪያ ነው፡፡
የለውጥ መሣሪያዎች ምንንነት እና ተመጋጋቢነት የሚያመላከት፣ ተልዕኮና ሚና፣ ዓላማና ሥራን የሚለይ ሆኖ ከ3 እስከ 5
ዓመታት የሚያገለግል አቅጣጫ ጠቋሚ የለውጥ መሣሪያ ነው፡፡ 1.7. የጥራት ሥራ አመራር /TQM/
የጥራት ሥራ አመራር ማለት ባለው የሥራ ሂደት ማዕቀፍ ውስጥ የሚሰሩ
1.3 የውጤት ተኮር ሥርዓት (Balanced Score Card)
የጥራት ስራ ሆኖ የለውጥ መገለጫቸው ቀጣይና የማያቋርጥ ማሻሻያ /
የውጤት ተኮር ስርዓት ማለት የተቀናጀ የስትራቴጂያዊ እቅድ ስራ አመራር፣ continuous incremental improvement / የማድረግ መርህን መከተል ነው፡፡
ኮሙኒዩኬሽንና የመለኪያ ስርዓትን አጣምሮ የያዘ የለውጥ መሳሪያ ነው፡፡ የጥራት ማሻሻያ ዋነኛ ዓላማም የነበረውን ሥራ በአዲስ አሠራር መቀየር
የውጤት ተኮር ስርዓት በጥቂት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የሚያተኮር፣ እነዚህን ሳይሆን ያንኑ በተሻለ ማከናወን ነው፡፡
ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ለመተግበር የሚያስችሉ ግቦችን ለይቶ የሚያስቀምጥ፣ 2. የለውጥ ሥራ አመራር መሣሪያዎች ተመጋጋቢነት
ግቦቹ በምክንያትና በውጤት ተሳስረው እንዴት እሴት እንደሚፈጥሩ
እያንዳንዱ የሥራ አመራር መሳሪያ የራሱ የሆነ ጥንካሬና ውስንነት ስላለው
የሚያሳይ፣ የተቋምን ስኬት እንዲያረጋግጡ የተቀረጹ ግቦች እንዴት እንደሚለኩ
በጥምረት በመጠቀም የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስኬት እንዲረጋገጥ
የሚያሳይ፣ ዒላማ የተቀመጠላቸውን ግቦች ለማሳካት የሚያስችሉ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
በጥራትና በአግባቡ ሥራን መምራት አስፈላጊ በመሆኑ የለውጥ መሳሪያዎችን
የሚቀረጹበትን አግባብ የሚያሳይ በዋናነት የሚያተኩረው ስትራቴጂያዊ ግቦች ሲቀረጹ ሚዛናዊ
እንዲሆኑ ለማድረግ በአራት እይታዎች ላይ ነው፡፡ እነዚህም የተገልጋይ/ሕዝብ፣ የፋይናንስ፣ የውስጥ ተያያዥነትና ተመጋጋቢነት መረዳትና በተግባር ማዋል አማራጭ
የለውጥ መሣሪያዎች የአሰራር ቅልጥፍና እና ውጤታማነትን የሚያጎለብቱ አሰራር (ውጤት ተኮር)፣ መማማርና ዕድገት (የማስፈጸም አቅም) እይታ ናቸው፡፡ የለውጥ መሣሪያዎች የለውም፡፡የለውጥ መሳሪያዎቹ የዓላማ ማስፈፀሚያ እንጂ ራሳቸውን የቻሉ
የአሰራር ቅልጥፍና እና ውጤታማነትን የሚያሰፍኑ ናቸው! ሥራዎች ያለመሆናቸው በሰራተኞች ዘንድ ከግንዛቤ ውስጥ ባለመግባቱ የሥራ
ናቸው
አመራር መሳሪያዎች የእቅዶቻችን ማሳኪያ መሳሪያዎች መሆናቸውን
መገንዘብና በተናጠል ያላቸውንም ውስንነቶች በተቻለ መጠን ለመቀነስ
1.
መሳሪያዎቹን በቅንጅት መጠቀም የግድ ይላል፡፡
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን፣የዳታቤዝንና የሲስተሞችን ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ ማውረድ ባለመቻሉ የተግባር ተኮር ስር
ስትራቴጂክ እቅድ ሚኒስቴር መ/ቤታችን ጥራቱን የጠበቀ አመራር ስርዓትን በጥምረት መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
አጠቃቀምንም ያስፋፋል፡፡
አገልግሎት ለዜጎች ለማቅረብና ክልሎችን፣ ከተሞችንና ተጠሪ መ/ ከዚህም በመነሳት እያንዳንዱ ሰራተኛ እቅዱን ከማስፈፀም አንፃር
በፕሮግራም በጀት አሠራር መሰረትም የመሰረተ ልማት አገልግሎት
ቤቶችን የመከታተልና የመደገፍ ተልዕኮውን ከመወጣት አንፃር ያስመዘገበውን ውጤት መለካት የሚቻልበት ቢሆንም ሰራተኛው
አይነተኛ የሥራ አመራር መሳሪያ በመሆን ተቋማቱን ዘመናዊ አሰጣጥ የወጪ ቆጣቢነት፣ የቀልጣፋነት እና የውጤታማነት
ስራውን እንዴት አድርጎ ሰርቶ ውጤት እንዳመጣ ግን የሚያሳይ/
ለማድረግ እንዲያስችለው በማለም በተግባር ላይ እያዋለው ነው፡፡ መለኪያዎችን በመጠቀም የአፈፃፀም ደረጃን ለመለካት ከማስቻሉም የሚለካ አይደለም፡፡ ይህንን ክፍተት ለመሙላት ደግሞ የዙሪያ
የስትራቴጂክ ዕቅድ ከሌሎች ዕቅዶች የሚለይባቸው መሠረታዊ በላይ ለሕዝብ ተጠያቂነትን ያጎለብታል፡ መለስ ምዘና ዘዴን መጠቀም የማይታለፍ ወቅታዊ ጥያቄ ይሆናል፡፡
ጉዳዮች ወሳኝ የሆኑ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን በመለየት መፍትሔ ስለሆነም አሠራሩ የግለሰብ አፈፃፀምን ለመመዘን የሚያስችል የዙሪያ መለስ ምዘና ዘዴ ባህርይንና ብቃትን፣ ግለሰቡ በሌሎች
ለመስጠት ማስቻሉ፣ በዕቅድ ዝግጅት ሂደቱ ተቋማዊ ግብን ግልጽ መሠረት እንደሚጥል ለመረዳት ይቻላል፡ የፕሮግራም በጀት እና ሠራተኞችና አመራሮች እይታ፣ የማዳመጥ፣ የማቀድና ግብን
አድርጎ ማስቀመጡ፣ የተቋሙን ሃብት (የሰው ኃይልና ቁሳዊ) ውጤት ተኮር ስርዓት ከመ/ቤቱ ተልዕኮ በመነሳት ውጤት የመቅረጽ ችሎታን፣ የግል አመለካከት ላይ በማተኮር የቡድን
ማቀናጃ መሆኑ፣ ተለዋዋጭ ጉዳዮች/ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ፈጣን የሚለካበትን ስርዓት ለማመቻቸት የተዘረጉ ናቸው፡፡ ሥራን፣ ባህርይና የአመራር ብቃትን ይመዝናል፤ የልማት
ምላሽ መስጠት ማስቻሉና ዓላማውን ተግባራዊ ለማድረግ ውጤት ተኮር ስርዓት የማኔጅመንት ስርዓት ሆኖ የዕለት ተዕለት መሳሪያም በመሆን ሰራተኞች ድክመታቸውንና ጥንካሬያቸውን
የሚያስችል የአሰራር ስርዓት መከተሉ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ሆኖም ተግባርን ማከናወኛ መሣሪያ አድርጎ መጠቀምና ቀጣይነት ያለው ለይተውና አሻሽለው ለላቀ ውጤት እንዲተጉ ለማድረግ ያስችላል፡፡
ግን በየደረጃው የሚወጡ እቅዶች አለመናበብ፣ እቅዱ እስከ ግለሰብ ሂደት መሆኑን መገንዘብ ያሻል፡፡ ይህም ማለት ውጤትን መሰረት ይህ ዘዴ የሰራተኞችን የሥራ ውጤት ከግል አስተሳሰብ በፀዳ
አለመውረዱና ሰራተኛው ውጤትንና ስኬትን እያሰበ እንዳይሰራ ያደረገ ግምገማ፣ ዒላማዎችንና ግቦችን በማሻሻል፣ የድርጊት መርሃ መልኩ (Objectively) ሊለካ አለመቻሉና ቴክኒካል ወይም ሥራ
ማድረጉ የሥራ አመራር መሳሪያውን ምልዑ ሊያደርገው ግብርን በማሻሻልና የውጤቶችን መላቅ በመከታተል መ/ቤቱ ተኮር ክህሎት ላይ የማያተኩር በመሆኑ ብቻውን ጠንካራ መለኪያ
አልቻለም፡፡ ከተሰጠው ተልዕኮ በመነሳት የቀረፀውን ራዕይ እውን ማድረጊያ ሊሆን አይችልም፡፡
ከስትራቴጂያዊ ማዕቀፍ በተጨማሪ ለህብረተሰቡ የተገኙ መሳሪያ ነው፡፡ ለዚህም ተፈፃሚነት ግለሰቦች የራሳቸውን እቅድ
ለውጦችንና ከመ/ቤቱ በቀጥታ የተገኙ ውጤቶች በሚቀርብ ዓመታዊ እንዲያቅዱ ማድረግ፣ ከመ/ቤቱ ተቋማዊ ዒላማና ውጤት ጋር ስለሆነም የዙሪያ መለስ ምዘናን፣ የውጤት ተኮር ምዘና ስርዓትንና
ሪፖርት የሚደግፍ ከሆነ የፕሮግራም በጀት አሰራር በላቀ ደረጃ የተጣጣመ እቅድ ሆኖ የአስተዋጽኦ ደረጃቸውን አውቀው እንዲሰሩ ራስን የማብቃት አቅድ ምዘና የለውጥ መሣሪያዎችን በማቀናጀት /
የተሟላ እንዲሆን ያስችላል፡፡ የሚታቀዱ እቅዶች ስትራቴጂያዊ ማድረግ ያስፈልጋል፤ ይህ ደግሞ የተግባር ተኮር የሥራ አመራር በማዋሃድ / መጠቀም ምዘናው የተሟላና ተቋማት ለተልኮ የበቁ
የሆኑትን የመለየትና በጀትም ሲመደብ በትኩረት ደረጃው መርህ ጋር ይያያዛል፡፡ ከተግባር ተኮር የሥራ አመራር ሆነው የተገልጋዩን እርካታና አመኔታ የሚያረጋግጥ መሆኑ
(Prioritize) ማድረጉ አስፈላጊ ሲሆን ዓላማዎችም ሊለኩ የሚችሉ፣ ጠቀሜታዎች መካከል የውጤት ተኮር መለኪያ ስኮር ካርድን ከተሞክሮ እና የሚ/ር መ/ቤቱ ከጥር 1/2004 ዓ.ም ጀምሮ ወደ
ሊደረስባቸው የሚችሉ፣ አግባብነት ያላቸውና የጊዜ ገደብ ያላቸው በበለጠ ለመለካት የሚረዳ፣ እሴት የማይጨምሩ ተግባራትን በግልፅ ምዘና ሥርዓት ውስጥ በመግባት በዕቅድ የተያዙ ሥራዎችን ባለቤት
መሆን አለባቸው፡፡ የሚያሳይ፣ የፕሮግራሞችን ቀጣይነት ያለው የመሻሻል ደረጃን እንዲኖራቸው በማድረግ ለዘርፉ ተለይቶ የተሰጠውን የእድገትና
ከግብዓት ወደ ውጤት (Process) ላይ የተመሰረተ የበጀት አሠራር የሚያሳይ መሆኑና ሁሉም ባለሙያዎች በቀላሉ መረዳት የሚችሉት ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን በማሳካት ከሚያደርገው እንቅስቃሴና
ሥርዓት ሽግግር ተቀባይነት አግኝቶ ስራ ላይ የማይውል ከሆነ የሥራ አመራር መሳሪያ በመሆኑ ከአብዛኞቹ የሥራ አመራር አፈጻጸም ለማየት የሚቻል ጉዳይ ነው፡፡
አሰራሩ ሊተገበር አይችልም፡፡ ስለሆነም የመሠረታዊ የሥራ ሂደት መሳሪያዎች ጋር ያለውን ቁርኝት መገንዘብ ይቻላል፡፡
ለውጥ ግብዓት-ውጤት-ስኬት ሂደትን የሚከተል አሰራር በመሆኑ
የተግባር ተኮር ሥራ አመራር የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን
ለፕሮግራም በጀት አሰራር ተግባራዊነት ትልቅ ድርሻ አለው፡፡
በመጠቀም እሴት የሚጨምሩ ተግባራትን እና በተቋሙ ያሉትን
ከተገልጋዮችም ፍላጎት አንፃር የሚሰጠውን አገልግሎት ከመጠን፣
ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች የአተገባበር ሂደት ለመለየትና ለመገምገም
ከጥራት፣ ከጊዜና ከወጪ አንፃር በላቀ ደረጃ በማሻሻል የተገልጋዮችን
የሚጠቅም መሳሪያ/Tool/ ነው፡፡ የተግባር ተኮር ሥራ አመራር
የዕርካታ መጠን ከፍ የማድረግና ለስራ አመቺ የሆነ አደረጃጀትን
ስልታዊ ምክንያት- ውጤት ትስስር መንገድ ሆኖ የተግባራቱን
ለመፍጠር በጥቅም ላይ የዋለ አይነተኛ የሥራ አመራር መሳሪያ
ወጪዎች ከምርት፣ አገልግሎት እና ከተገልጋይ እርካታ ጋር
ነው፡፡ የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ በላቀ ደረጃ ለመተግበርም
የማስተሳሰሪያ መንገድ በመሆንና ግቦችንም ለማሳካት ተግባራትን
የሰራተኞች የውጤት ተኮር የሥራ አፈፃፀም ምዘና ስርዓት ወሳኝ የማስፈፀም አቅማችንን ማጎልበት በዘርፉ ውጤታማ ልማትና
አቀናጅቶ መምራት የሚል መርህን የሚከተል ነው፡፡ በዚህ
ነው፡፡ ዕድገት ለማስፈን ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ የሰው ኃይል ልማት
መሠረታዊ መርህ ውጤት የሚመጣው በተግባራት ነው፡፡ ሥራችን ቁልፍ ተግባራችን ሆኖ ይቀጥላል!
የውጤት ተኮር ሥርዓት ቁሳዊና አዕምሮአዊ ሀብትን በአግባቡ
በመጠቀም ከተገልጋዮች ጋር ሊኖር የሚገባውን ግንኙነት ከላይ የተዘረዘሩት የለውጥ ሥራ አመራር መሳሪያዎች በክትትልና
ያሳልጣል፣ የተገልጋዮችን ፍላጎት የሚያረኩ ምርቶችና ግምገማ አስፈላጊነት ላይ ትኩረት ይሰጣሉ፤ ፕሮግራም በጀትም
አገልግሎቶችን በጥራት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት ለመስጠት ለወደፊት ዕቅዶች የሚደረገው የወጪ ድልድል በቅርብ ጊዜ
አፈፃፀምና ግምገማ መታገዝ እንዳለበት ታሳቢ ያስቀምጣል፡፡ ስ.ቁ ፡ 0115541251
እንዲሁም የሰራተኞችን ችሎታና ተነሳሽነት ለቀጣይ መሻሻል
በተመሳሳይ መልኩም የውጤት ተኮር የምዘና ስርዓት ውጤትን Website: www.mudc.gov.et
ግብአት በሚሆን መልኩ ለመጠቀም ከማስቻሉም በላይ -mail reformoffice@gmail.com
የሚለካ አሰራር ቢሆንም እቅድን እስከ ግለሰብ በአራቱም ዕይታዎች

You might also like