Professional Documents
Culture Documents
ማውጫ ገጽ
ክፌሌ አንዴ ................................................................................................................................................... 3
መግቢያ...................................................................................................................................................... 3
1. 2. የጥናቱ መነሻ ምክንያት/statement of the problem/ ............................................................ 4
1.3.የጥናቱ ዒሊማ (Objective of the Research) .............................................................................. 4
1.3.1.የጥናቱ ዋና ዓሊማ ...................................................................................................................... 4
1.3.2.ዝርዝር አሊማ (Specific Objective) ........................................................................................ 5
1.3.3. የጥናቱ ጥያቄዎች (Research Questions) .......................................................................... 5
1.3.4. የጥናቱ አስፇሊጊነት (Significance of the Research) ........................................................ 5
1.4.የጥናቱ ወሰን (Scope of the Research) ..................................................................................... 5
1.5.የጥናቱ ውስንነቶች ............................................................................................................................. 6
ክፌሌ ሁሇት .................................................................................................................................................. 7
የተዛማች የጽሁፌ ዲሰሳ/Related Litrature Review/ ............................................................................... 7
2.1. የዜጎች እርካታ፤ፅንሰ ሀሳብ ........................................................................................................... 7
2.2. የዜጎች እርካታ ጽንሰ ሃሳባዊ መነሻ (Conceptual frameworks) ................................................ 7
2.3. አገሌግልት ምንዴነው? .................................................................................................................... 8
2.4. በዯንበኞች እርካታ ጥናት የግብረ መሌስ ፊይዲ .............................................................................. 9
2.5. የዯንበኞች እርካታን ሇምን እናጠናሇን? ..................................................................................... 10
2.6. የመንግስት ተቋማት የዯንበኞች እርካታ ........................................................................................ 11
2.7. በመንግስት የሚቀርቡ አገሌግልቶችና ሌዩ ባህሪያቸው፤ .............................................................. 11
ክፌሌ 3 ....................................................................................................................................................... 13
3.የጥና ቱዘዳ (Research Methodology) .............................................................................................. 13
3.1. የጥናቱ ስሌት ................................................................................................................................. 13
3.2. የጥናቱ አይነት ............................................................................................................................... 13
3.3. የጥናቱ የመረጃ ምንጮች ............................................................................................................... 13
3.4. አጠቃሊይ ተጠኚ (population)...................................................................................................... 13
3.5. የናሙና መጠን አወሳሰዴዘዳ (Sampling Method) ................................................................... 13
3.6 የመረጃ አዯረጃጀትና አተናተን ዘዳ ................................................................................................. 14
ክፌሌ አራት ................................................................................................................................................ 15
4. የመረጃ ትንተና የጥናቱ ግኝቶች ........................................................................................................... 15
4.1. የምሊሾች መረጃ (Response Rate)............................................................................................. 16
4.2 የተሳታፈዎች የግሌመረጃ ................................................................................................................ 16
4.3.1. የዜጎች የስምምነት ቻርተር ግንዛቤ ........................................................................................ 18
ክፌሌ አንዴ
መግቢያ
በመንግስት አገሌግልት ሰጪ ተቋማት ውስጥ የዯንበኞችን /የዜጎችን/ ፌሊጎት ሇማርካት
አሇመቻሌ የመሌካም አስተዲዯር ጉዴሇት መገሇጫ ነው፡፡ መሌካም አስተዲዯር በአንዴ አገር
ወይም አካባቢ በሰሊማዊ ሁኔታ ሌማትን ሇማረጋገጥ የሚያስችሌ መሰረታዊ ጉዲይ ነው።
በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የተሇያዩ ተቋማት አማካኝነት በሚሰጡ አገሌግልቶችና መሌካም
አስተዲዯር የማስፇን ስራዎች አስመሌክቶ የዜጎች የእርካታ ዯረጃ በመሇየት የነዋሪዎችን ዘሊቂ
ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተገቢ እንዯሆነ ይታመንበታሌ፡፡ ሇዜጎች ቀሌጣፊና ፌትሃዊ አገሌግልት
በመስጠት የተጀመሩትን የሌማትና የመሌካም አስተዲዯር ስራዎች እውን በማዴረግ
የህብረተሰቡን እርካታ ወዯ ሊቀ ዯረጃ ማዴረስ ዯግሞ ሇነገ የሚባሌ ጉዲይ አይዯሇም፡፡ በአገሪቱ
የመሌካም አስተዲዯር ችግሮችን በወሳኝ ሁኔታ ሇመፌታት መንግስት ቁርጠኛ አቋም ይዞ
በመንቀሳቀስ ሊይ መሆኑ ይታወቃሌ። የመሌካም አስተዲዯር ችግሮቹ በየዯረጃው በሚገኙ
የመንግስት እርከኖች የሚገሇጹ በመሆናቸው እነዚህ በየዯረጃው የሚገኙ የመንግስት እርከኖች
ችግሩን ሇማቃሇሌ የተሇያዩ የመሌካም አስተዲዯር ማሻሻያ ተግባራት በመከናወን ሊይ ናቸው።
አፇፃፀሙ በምን ሁኔታ ሊይ እንዯሚገኝ ማወቁ ግን ተገቢ ነው።
1.3.1.የጥናቱ ዋና ዓሊማ
በአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፇቃዴና ቁጥጥር ባሇስሌጣን ተገሌጋዮችን የእርካታ ዯረጃ በማጥናት
ችግሮችን በመሇየት መወሰዴ ያሇባቸው የመፌትሄ ሃሳቦች ማመሊከት ነው፡፡
ጥናቱ ይበሌጥ ሳይንሳዊና ተኣማኒነት ያሇው ሇማዴረግ ናሙናው መወሰዴ የነበረበት ከተቋሙ
አጠቃሊይ ዯንበኞች ቁጥር አንጻር በነሲብ ተሰሌቶ ቢሆንም የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ ስሊሌፇቀዯ
ጥናቱ የተካሄዯው አገሌግልት ፇሌገው ወዯ ተቋሙ ከመጡት ብቻ መሆኑ ሇሚሰጡት ምሊሽ
በተወሰነ ዯረጃ ነጻነት እንዲይሰማቸው ከማዴረጉም በሊይ በተቋሙ ከሚገሇገለ የማሰሌጠኛ፣
ምርመራና የጥገና ተቋማት መረጃ መሰብሰብ አሌተቻሇም፡፡ በተቋሙ ቤተ-መጽሀፌትም ሆነ
የኢንተርኔት አክሰስ ባሇመኖሩ ሇጥናቱ አስፇሊጊ የሆኑ ተዛማች ጽሁፍችን ሇማግኘት ችግር
ነበር፤ በተጨማሪም አንዲንዴ ተገሌጋዮች የተሰጣቸውን መጠይቅ በግዴየሇሽነት የመሙሊትና
ሁለንም መጠይቆች ሇመሙሊት ፇቃዯኛ ያሇመሆን ይታይ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ይህንን ችግር
ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ቀዯም ሲሌ ዋሌታ ሚዱያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት በመንግስት
መ/ቤቶች የአገሌግልት አሰጣጥና በመሌካም አስተዲዯር የዜጎች ርካታ ዯረጃ ጥናት ሚያዚያ
2010 ዓ/ም ካዯረገባቸው ድክመንቶች ተዛማጅ ጽሁፍችን በመጠቀምና ተገሌጋዮችን በማግባባት
ጥናቱን የተሟሊ ሇማዴረግ ጥረት ተዯርጓሌ፡፡
ክፌሌ ሁሇት
የዜጎች እርካታ ጥናት ፅንሰ ሀሳብ አዱስ አይዯሇም፡፡ ሇመጀመሪያ ጊዜ የዜጎች እርካታ በአሜሪካ
በ1790 እንዯ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሕዝብ ቆጠራ መሌክ እንዯተጀመረ የታሪክ ዴርሳናት
ያወሳለ፡፡ ከ1970 ጀምሮ ዯግሞ የዜጎች እርካታ ጥናት በተሇያዩ አገራት ከታችኛው አስተዲዯር
እርከን አንስቶ እስከ ብሔራዊ ዯረጃ ዴረስ በርካታ ጥናቶች ተካሂዯዋሌ፡፡ ሃሪይ ሃትሪ የተባሇ
ጸሃፉ የነዋሪዎች አስተያየቶች ሇመንግስት ባሇሥሌጣናት በጣም ጠቃሚ መሆናቸውንና
የዯንበኞች አስተያየቶች ዯግሞ ሇንግዴ ተቋማት ውዴ መረጃዎች መሆናቸውን እንዯገሇጸ
ዊኪፒዴያ 2013 ዓ.ም አስፌሯሌ፡፡ ኪላ የሚባሌ ጸሀፉ በ2013 እንዲፃፇው በበርካታ የሊቲን
አሜሪካ አገሮች ዓመታዊ በጀት የሚበጀተው የዜጎችን ፌሊጎት መሰረት አዴርጎ ነው፡፡ ይህ
አሰራር በሊቲን አሜሪካ እንዯባህሌ የሚቆጠር መንግስታዊ የበጀት አስተዲዯር ስርዓት ነው፡፡
የፋዯራሌ፤ የክሌሌና የአውራጃ ወይንም ወረዲ አመራሮች በጀት የሚመዴቡት የሕዝብን
ፌሊጎትና ስሜት መሰረት አዴርገው ነው፡፡ ይህ በሕዝብ ፌሊጎት ሊይ የተመሰረተ የበጀት
አዯሊዯሌ ስርዓት በስራ ሂዯት የተከሰቱ ችግሮችን ዜጎች በሌበ ሙለነት ተጋፌጠው እንዱፇቱ
እንዲስቻሊቸውና ዜጎች በመንግስት ሊይ ያሊቸው ጥርጣሬ እንዱቀንስ የረዲ መሆኑን ፀሏፉው
ያስረዲሌ፡፡
አገሌግልት አገኛሇሁ ብሇው ተስፊ ያዯረጉ የሚኖራቸው እርካታ መጠን፣ አነስተኛ ቅዴመ
አገሌግልት ግምት ከሰጡት በይበሌጥ አገሌግልት አሰጣጡን እንዯጠበቁት ባያገኙት
የሚኖራቸው አሇመርካት (ቅሬታ) ከፌተኛ ነው። ምክንያቱም የኋሇኞቹ መሬት ሊይ ወርድ
የሚያገኙት አገሌግልት ቅዴመ ግምት ስሊሊስቀመጡሇት የተሰጣቸው አገሌገልት የተሻሇ
አዴረገው ስሇሚወስደት የእርካታ መጠናቸው የተሻሇ ነው።
የሃል ተፅእኖ በስነ-አእምሮ ትምህርት መስክ ሌዩ በሆነ ሁኔታ ጥናት ሲዯረግበት የነበረ ነው።
ይህም ከመጠን በሊይ የሆነ የማዛመዴ ሁኔታን የሚፇጥርና በግምገማ ሂዯት ውስጥ ያሇውን
ሌዩነት መመሌከት እንዲይችሌ ሁለንም የማመሳሰሌ እይታ ነው (መርፉና ላልች፣ 1993)።
ወቅታዊ የሆኑ በፐብሉክ ሰርቪስ እርካታ ዙሪያ የተዯረጉ ጥናቶች ዜጎች ከአጠቃሊይ የመንግስት
አገሌግልት አሰጣጥ ግምገማ ይሌቅ ውስን /specific/ በሆነ የህዝብ አገሌግልት ሊይ
ተመስርተው አጠቃሊይ ዴምዲሜ ይሰጣለ። ዜጎች በውስን የመንግስት ተቋም አገሌግልት ሊይ
ተመስርተው ሁለንም በጥቅሌ መፇረጅ ባህሪ “የሃል” ተፅእኖ ነው። አጠቃሊይ የአንዴ ተቋም
አገሌግልት አሰጣጥ እንዯ ሁለም የፐብሉክ ሴክተር አካሌ አዴርጎ መውሰዴ ነው (ቫን ስሉክ
እና ሮች, 2004፣ ማርቭሌ፣ 2016)። ቀጥታ የአገሌግልት ተጠቃሚዎች ሌምዴ እና እርካታ
የተጠቃሚዎች በተቋማት ሊይ የነበራቸው የአገሌግልት ሌምዴ በመንግስት ተቋማት በሚሰጡ
አገሌግልቶች ዙሪያ በዜጎች እርካታ ሊይ የራሱ የሆነ ተፅእኖ አሇው። ከዚህ በፉት የተቋማት
አገሌግልት የተጠቀመ ተጠቃሚ ቀጥተኛ የሆነ ማስረጃ ስሇሚኖረው አገሌግልት ወስድ
ከማያውቅ የተሇየ ሀሳብ ይኖረዋሌ። በዜጎች እርካታ ጥናት ሊይ በሚኖረው ውጤት ቀጥተኛ
የሆነ ሌምዴ የላሊቸው ተገሌጋዮች በመንግስት ተቋማት ዙሪያ በሚሰጡ አገሌግልቶች ሊይ
አስተያየት የመስጠት ሌምዴ መኖሩ ውጤቱን አለታዊ ተፅእኖ ይፇጥራሌ። በአገሌግልት
አሰጣጡ ሊይ ቀጥተኛ ሌምዴ ያሊቸው የዜጎች መረጃ ጥሩ አመሊካች ሲሆን፣ ሇውሳኔ የሚረደ
ውሳኔዎች ሇመወሰን ካሊቸው ሇእውነታ የቀረበ ሌምዴ መነሳት ይቻሊሌ (ማጊሌና ሊቡቺ፣
1992)።
አገሌግልት እውቀትን ወይም ሙያን መሰረት አዴርጎ የዯንበኞችን ፌሊጎት ሇማሟሊት የሚዯረግ
ጥረት ነው። አገሌግልት ዓሊማ ተኮር የሆነ የዯንበኞችን ፌሊጎት የማሟሊት ሂዯት ሲሆን
ስኬታማ ኢኮኖሚያዊ ቅሌጥፌና የተሊበሰ በአገሌግልት ተቀባዩ ዘንዴ ፊይዲ ያሇው እሴት
የሚጨምር በአገሌግልት አቅራቢው የሚከናወን ተግባር ነው። አገሌግልት በተፇሇገው መንገዴ
መሰጠቱን ሇማወቅ የዯንበኛው መኖርና አገሌግልቱን መቀበሌ በሂዯትም የነበረውን ስሜት
ማወቅና መረዲት ያስፇሌጋሌ። በአገሌግልት አሰጣጥ ሂዯት አገሌግልት ሰጪውና አገሌግልት
ተቀባዩ ፉት ሇፉት ካሌተገናኙ አገሌግልት ከአንደ ወዯ ላሊው አይሸጋገርም።
አገሌግልት ፇሊጊ ዜጎች የየተቋማቱ ዯንበኞች ተዯርገው ከተወሰደ የእነርሱን እርካታ እውን
ማዴረግ የሚቻሇው ሇሁለም እኩሌ አገሌግልት በመስጠት ነው፡፡ ይህ የሚሆነው በሁለም
አካባቢና ሁኔታ ዯንበኞች የምርትና የአገሌግልት ተጠቃሚ በመሆናቸው ነው። ዯንበኞች ምርት
ወይም አገሌግልት የሚገዙ ብቻ አይዯለም፡፡ የምርቱን ወይም የአገሌግልቱን ጥራትና
ተቀባይነቱን ሇማወቅ በሚዯረገው ጥረት ግብረ-መሌስ ሰጪዎችም ናቸው፡፡ ይህ ዯግሞ በስራ
ሂዯት ውስጥ የሚከናወን ነው፡፡ የዯንበኞች እርካታ ሇማሻሻሌ አንደ ዘዳ በቀጣይነት ከዯንበኞች
ግብረ - መሌስ ማግኘት ነው፡፡ ግብረ መሌሶችን ከዯንበኞች መሰብሰብ፣ መተንተንና ማሰራጨት
አገሌግልት ሰጪ የሆነው ተቋም ሇዯንበኞቹ ያሇውን ቀረቤታና ዯንበኞች ሇተቋሙ ምርቶች
ወይም አገሌግልቶች የሚሰጡትን በጎ ወይንም የቅሬታ አስተያየት ሇመረዲት ያስችሊሌ፡፡ በላሊ
በኩሌ ዯግሞ ዯንበኞች ሇቤተሰቦቻቸው፣ ጎረቤቶቻቸው፣ ጓዯኞቻቸውና ሇስራ ባሌዯረቦቻቸው
በሚያስተሊሌፈት የእርካታ አስተያየት እንዯመመዘኛ ሆኖ ያገሇግሊሌ፡፡ ከተቋም አንፃር የዯንበኞች
እርካታ ማህበራዊ እሴትንም ይጨምራሌ፡፡
ቅሬታ አፈታት ቡድን 2011 Page 9
በአገ/ጥ/ኦ/ ቅ/ አ/ ዲይይሬክቶሬት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የተገሌጋይ ርካታ ዲሰሳ ጥናት
ክፌሌ 3
ጥናቱ የመጀመሪያ ዯረጃ የናሙና ስብስብ (Primary Sampling Unit for Cluster
Sampling) በቅርንጫፌና ማእከሌ መወሰዴ ያሇበትን ቁጥር በኮታ በመሰን ተገሌጋዮችን
እንዯ ሁሇተኛ ዯረጃ የናሙና ትኩረት (Secondary Sampling Unit) በቀሊሌ የይሁንታ
ናሙና አመራረጥ ዘዳ(Simple Random Probability Sampling) በቀጥታ አገሌግልት
ሇማግኘት የመጡ ግሇሰብ ባሇጉዲዮች የጽሁፌ መጠይቅ (questionnaires) በመበተን
የተሰራጨ 35 30 30 30 35 35 30 30 35 30 40 40 400
መጠይቅ
ምሊሽ 31 27 29 28 31 30 28 26 29 28 36 37 360
የተሰጠ
ምንጭ በመስክ የተሰበሰበ
ክፌሌ አራት
በዚህ ክፌሌ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፌቃዴና ቁጥጥር ባሇስሌጣን የአገሌግልት ጥራትና የቅሬታ
አፇታት ዲይሬክቶሬት የቅሬታ አፇታት ባሇሙያዎች በባሇስሌጣን መ/ቤቱ ስር ባለ በሁለም
ቅርንጫፍች የሚገኙ ተገሌጋች የእርካታ ዯረጃ ሇማወቅ የእርካታ መሇኪያዎችን በማዘጋጀት
መጠይቁን በማስሞሊትና የተሞለ መረጃዎችን በማሰባሰብ የመተንተን ስራ በመስራት የተገሌጋዩን
የእርካታ ዯረጃን ሇመሇካት የተሰጠውን ምሊሽ በሚከተሇው መሌኩ ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ ሇተቋሙ
ዯንበኞች የሚቀርበው አገሌገልት አሰጣጥ ሇዜጎች እርካታ መጠን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ይኖረዋሌ፤
የዜጎች እርካታም የመንግስት የፖሇቲካ ህሌውና ይወስነዋሌ። የ2011 ዓ.ም የዜጎች እርካታ መጠን
ሇመመዘን ተገሌጋዮች በፆታ፣ ዕዴሜና በትምህርት ዯረጃ፣ መጠናዊ መረጃዎች ሊይ ተንተርሰው
ተተንትነዋሌ። በዚህ መሰረት ሇመጠናዊ መረጃ የአገሌግልት አሰጣጥን የተመሇከቱ ስምንት
ጥያቄዎች፣ በተቋሙ ከሚሰጡት ዋና ዋና የአገሌግልት አይነቶች የጎሊ ችግር የሚታይባቸውን
አገሌግልትና ተቋማት የሚያሳዩ 18 ጥያቄ ተዘጋጅተው በማእከሌና በ11ም የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ
ፌቃዴና ቁጥጥር ባሇስሌጣን ቅርንጫፌ ተገሌጋዮች 400 መጠይቆች እንዱሞለ ተሰራጭተዋሌ።
ከተሰራጩት መጠይቆች 90 በመቶ ተሞሌተው ተመሌሰዋሌ። ከመጠናዊ መረጃ በተጨማሪ ጥሌቀት
ያሊቸው መረጃዎችን ሇማሳባሰብ በግሌጽ ሀሳብ መስጫ መጠይቅ (open ended questionare)
የጽሁፌ አስተያየቶች አይነታዊ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡
ከጥናቱ ተሳታፉዎች ምሊሽ የተሰጠው መረጃ በየዘርፈ በሰንጠረዥና ግራፌ በጥናት ሰነደ ውስጥ
እንዱካተት ተዯርጓሌ። እያንዲንደ የአገሌግልት አሰጣጥ መሇኪያ ጥያቄ መጠናዊ መረጃ በአዎንታዊ
ምሊሽ/ በጣም እስማማሇሁና እስማማሇሁ/፣ በአለታዊ ምሊሽ/ አሌስማማምና በጣም አሌስማማም/
ተዯምረው በጥናቱ ትንተና ተዯርጎባቸዋሌ።
በአሃዛዊ ጥናት አሇውቅም ያለ የጥናት ተሳታፉዎች ቁጥር ቀሊሌ ግምት የሚሰጠው ባይሆንም
የጥያቄዎቹ ምሊሾች የተሳታፉዎች ምክንያት በቂ ትንታኔ መስጠት ስሇማይቻሌ ትንተና
አሌተሰራሇትም። በመጨረሻም የአገሌግልት አሰጣጥ መሇኪያዎች አዎንታዊና አለታዊ ምሊሾች
የተቋም አማካይ አፇፃፀም ከቅርንጫፍች አፇፃፀምና ከመጀመሪያው ሩብ ዓመት የአፇፃፀም ውጤት
ጋር ንጽጽር ይሰራሇታሌ፡፡
በ 2011 በጀት ዓመት ሁሇተኛው ሩብ ዓመት የተቋሙን ተገሌጋዮችን እርካታ ዯረጃ ሇማወቅ
መጠይቅ በመበተን የእርካታ ዲሰሳ ስራ ሇመስራት ተሞክሯሌ፡፡ በዚህም መሰረት በማእከሌና
በቅርንጫፌ ጽ/ቤት አገሌግልት ጠይቀው ሇሚመጡ 400 ግሇሰብ ተገሌጋዮች በጽሁፌ መጠይቅ
/Questionnaires/ ተበትነው 360 (90 በመቶ) በተገሌጋዩ ተሞሌተው ተመሌሰዋሌ ምሊሹ ከ85
በመቶ በሊይ ስሇሆነ ጥናቱን ማካሄዴ ተችሎሌ፡፡
በእዴሜ አኳያም ከ20-30 የሚገኙት 122 (35.06%)፣ ከ31- 40 ዓመት የሚገኙት 135 (38.79%)፣
ከ41-50 የሚገኙት 73 (20.95%) እና ከ50 በሊይ ያለት 18 (5.17%) ናቸው፡፡ ከዚህ መረዲት
የሚቻሇው በጥናቱ ሊይ የተሳተፈት አብዛኛዎቹ ወንድች እንዯነበሩና የሴቶች ተሳትፍ ዝቅተኝነት
እንዯሆነ ያሳያሌ፡፡ አብዛኛው መሊሾች ከ40 ዓመት በታች ያለ አምራች የእዴሜ ክሌሌ ውስጥ የሚገኙ
ዜጎች መሆናቸው የአገሌግልት ጥራትና ቅሌጥፌናን ከጊዜና ወጪ አኳያ ስሇሚገነዝቡት መጉሊሊትን
ሉታገሱ እንዯማይችለ መረዲት ያስፇሌጋሌ፡፡
ዯረጃ ያሊቸውም ተቀራራቢ ቁጥር እንዲሊቸው ያስገነዝባሌ የተሇያዬ የእውቀት ዯረጃ ያሊቸው
ተገሌጋዮች በጥናቱ በመካተታቸው በተሇያዬ የግንዛቤ ዯረጃ በርካታ ሀሳቦችን ማሰባሰብ ያስችሊሌ፡፡
100%
90%
80%
70%
60% አላውቅም
50% በጣም አልስማማም
40%
30% አልስማማም
20% እስማማለሁ
10%
0% በጣም እስማማለሁ
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
%
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስ አ/ ማእከል ድምር
ከተማ
በግራፈ መረዲት እንዯተቻሇው በተቋሙ አገሌግልት ፇሌገው ከመጡ ተገሌጋይ መሊሾች የዜጎች
የስምምነት ቻርተር ሊይ በቂ ግንዛቤ መኖር ሊይ 44.8% አወንታዊ ምሊሽ ሲሰጡ 16% የዜጎች
የስምምነት ቻርተር ሊይ በቂ ግንዛቤ እንዯላሊቸው አለታዊ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በቅርንጫፌ ዯረጃ
ሲታይ አቃቂ ቃሉቲ 65.2%፣ ኮሌፋ ቀራኒዮ 63.7%፣እና ቂርቆስ 63.6% መሊሾች በተከታታይ
ከተቋሙ አማካይ የተሻሇ አወንታዊ ምሊሽ ሲኖራቸው አዱስ ከተማ 24.5% አዱስ አሽከርካሪ 29.6%፣
እና አራዲ 31% መሊሾች ከተቋሙ አማካይ በታች አወንታዊ ምሊሽ አግኝተዋሌ፡፡
100%
90%
80%
70%
60% አላውቅም
50% በጣም አልስማማም
40% አልስማማም
30% እስማማለሁ
20%
በጣም እስማማለሁ
10%
0%
%
%
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
%
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስ አ/ ማእከል ድምር
ከተማ
ምንጭ፡-
በመስክ የተሰበሰበ
100%
90%
80%
70%
አላውቅም
60%
50% በጣም አልስማማም
40%
30% አልስማማም
20%
እስማማለሁ
10%
0% በጣም እስማማለሁ
%
%
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
%
%
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስ አ/ ማእከል ድምር
ከተማ
100%
80%
60% አላውቅም
20% አልስማማም
0% እስማማለሁ
%
%
በጣም እስማማለሁ
%
%
%
ቦሌ የካ
%
ቃሊቲ ጉለሌ
%
ን/ላፍቶኮልፌ
ቂርቆስአ/ ከተማ
ማእከል ድምር
100%
90%
80%
70%
አላውቅም
60%
በጣም አልስማማም
50%
አልስማማም
40%
እስማማለሁ
30%
20% በጣም እስማማለሁ
10%
0%
%
%
%
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስአ/ ከተማማእከል ድምር
እንዯ ግራፌ 5 ጥናት ጉዲዮችን ሲያስፇፅሙ የዴሇሊ ስራ የሚሰሩ አካሊት ስሇማጋጠሙ ሇቀረበሊቸው
ጥያቄ 50.6 በመቶ ምሊሽ ሰጪዎች በስራቸው ዯሊሊ እንዲሊጋጠማቸው አወንታዊ ምሊሽ የሰጡ
ሲሆን 26.6 በመቶ ዯሊልች እንዲጋጠሟቸው አለታዊ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ ኮሌፋ 75 በመቶ፣ ንፊስ
ስሌክ ሊፌቶ 58.8 በመቶ እና ጉሇላ 57.1 በመቶ ከተቋሙ አማካይ በሊይ ዯሊልች እንዯማይታዩ
አወንታዊ ምሊሽ የሰጡ ሲሆን በአንጻሩ ቦላ 36 በመቶ፣ አራዲና የካ 36.4 በመቶና ማእከሌ 35
በመቶ ከተቋሙ አማካይ በታች የሆነ አወንታዊ ምሊሽ ያገኙ ናቸው፡፡ በመሆኑም አብሊጫው ምሊሾች
የዴሇሊ ስራ የሚሰሩ አካሊት እዲሊጋጠማዋቸው ከመጠይቁ ሇመረዲት ቢቻሌም ቀሊሌ የማይባሌ ቁጥር
ዯሊልች አሁንም እንዲለ ስሇሚያመሊክት በተሇይ በ3ቱ ቅርንጫፍች ችግሩ አሳሳቢ እንዯሆነ
ያመሊክታሌና ትኩረት ቢሰጥበት ጥሩ ነው፡፡
100%
90%
80%
70%
60% አላውቅም
50% በጣም አልስማማም
40% አልስማማም
30%
እስማማለሁ
20%
በጣም እስማማለሁ
10%
0%
%
%
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስ አ/ ማእከል ድምር
ከተማ
ግራፌ 6 እንዯሚያመሇክተው ጉዲዩትን ሲያስፇጽሙ በተቋሙ አመራርና ፇጻሚ አካሊት ኪራይ ወይም
ጉቦ እንዱሰጡ የተጠየቁበት አግባብ አጋጥምዎት ከሆነ በሚሌ በተጠየቀው መሰረት 55.3 በመቶ
መሊሾች በአመራርና ፇጻሚ አካሊት ኪራይ ወይም ጉቦ እንዯማይጠየቁ አወንታዊ ምሊሽ የሰጡ ሲሆን
20.9 በመቶ መሊሾች በአመራርና ፇጻሚ አካሊት ኪራይ ወይም ጉቦ እንዯሚጠየቁ አለታዊ ምሊሽ
ሰጥተዋሌ፡፡ ኮሌፋ 70 በመቶ፣ አዱስ አሽከርካሪ 64.3 በመቶና ቂርቆስ 64 በመቶ የተሸሇ አወንታዊ
ምሊሽ የተሰጠባቸው ሲሆን አዱስ ከተማ 47.3 በመቶ፣ የካ 26.9 በመቶ፣ አራዲ 26.4 በመቶና
ማእከሌ 26.2 በመቶ ከተቋሙ አማካይ የበሇጠ አለታው ምሊሽ ተስተናግድባቸዋሌ ከዚህ ነባራዊ
ሁኔታ በመነሳት አብዛኛው መሊሽ አገሌግልት ፌሇጋ ወዯ ተቋሙ በሚመጡበት ጊዜ ኪራይ ወይም
ጉቦ እንዯማይጠየቁ አወንታዊ ምሊሽ ቢሰጡም አለታዊ ምሊሾችም የሚያሳዩት ተግባሩ እስከ አሁን
መኖሩን ስሇሚያመሊክት ጥንቃቄ መዯረግ እንዲሇበት ያሳያሌ፡፡
100%
90%
80%
70%
60% አላውቅም
50% በጣም አልስማማም
40% አልስማማም
30% እስማማለሁ
20%
በጣም እስማማለሁ
10%
0%
Count
%
Count
Count
Count
Count
%
Count
Count
Count
Count
%
Count
Count
%
Count
%
Count
%
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስ አ/ ማእከል ድምር
ከተማ
14
12
10
8 በጣም እስማማለሁ
6 እስማማለሁ
4 አልስማማም
በጣም አልስማማም
2
አላውቅም
0
%
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
Count
%
%
%
ቦሌ የካ ልደታ አራዳ አ/አሽ ቃሊቲ ጉለሌ ን/ላፍቶ ኮልፌ ቂርቆስ አ/ ማእከል
ከተማ
በተቋሙ የአገሌግልት አሰጣጥ ችግርና ሊቀረቡት ቅሬታ ፇጣን ምሊሽ ስሇማግኘታቸው በቀረበሊቸው
ጥያቄ መሰረት 51.2 ከመቶ ምሊሽ ሰጪዎች ፇጣን ምሊሽ እንዯሚያገኙ አወንታዊ ምሊሽ የሰጡ
ሲሆን 29.5 ከመቶ መሊሾች ሇጠየቁት አገሌግልት አሰጣጥ ችግርና ሊቀረቡት ቅሬታ ፇጣን ምሊሽ
አሊገኘሁም በሚሌ አለታዊ ምሊሽ ስጥተዋሌ ፡፡ ከቅርንጫፌ አንጻር ስናየው ማእከሌ 84.2በመቶ፣
አቃቂ ቃሉቲ 75 በመቶና ኮሌፋ ቀራኒዮ 61.9 በመቶ ከተቋሙ አማካይ የተሸሇ አወንታዊ ምሊሽ
የተሰጠ ሲሆን ሌዯታ 57.1 በመቶ፣ አዱስ ከተማ 50 በመቶና አራዲ 38.9 በመቶ ከአማካይ የበሇጠ
አለታዊ ምሊሽ አስተናግዯዋሌ፡፡ ጥናቱ ሚያሳዬው ፇጣን ምሊሽ አሰጣጥን በሚመሇከት ምንም እንኳ
አወንታዊ ምሊሾች ከአለታዊ ምሊሽ የሚበሌጥ ቢሆንም አፇፃፀሙ ከግማሽ ብዙም ፇቀቅ ያሊሇ ስሇሆነ
ብዙ መስራት እንዯሚጠበቅብን ያስገነዝበናሌ፡፡
በስምንቱ መመዘኛዎች በ1ኛ ሩብ ዓመት 64.94 በመቶ በ2ኛሩብ ዓመት 54.31 ርካታ የተፇጠረ
ሲሆን ከአገሌግልት አሰጣጥ መመዘኛዎቹ ውስጥ በመመሪያና ዯንብ መሰረት አገሌግልት መስጠት
(70.4 %)፣ ተቋሙ ቀዯም ሲሌ ከነበረው አሰራሩን ስሇማሻሻለ (67 %)፣ በአመራርና በፇጻሚ ጉቦ
አሇመጠየቅ (64.35%) የተሻሇ አወንታዊ ምሊሽ የታየባቸው ሲሆኑ በዜጎች የስምምነት ቻርተር ሊይ
በቂ ግንዛቤ ስሇመኖር (48.2 %)፣ በተቋሙ የሚታዬው የኪራይ ሰብሳቢነት አመሇካከትና ተግባር
(50.3%) እና ሇቀረበ አገሌግልትና ቅሬታ ፇጣን ምሊሽ ስሇማግኘት (52.15%) ምሊሾች ከተቋሙ
አማካይ በታች የዜጎች እርካታ የተፇጠረባቸው ሆነዋሌ። በአጠቃሊይ ሲታይ በሁሇተኛው ሩብ ዓመት
በእያንዲንደ አገሌግልት ከመጀመሪያው ሩብ ዓመት ጋር ሲነፃፀር እርካታ እየቀነሰና ቅሬታ
እየጨመረ እንዯመጣ ያመሊክታሌ፡፡ የግማሽ ዓመቱ የተገሌጋይ አርካታ በአማካይ 59.6 % ሲሆን
50
40
30
ቁጥር
20 መቶኛ
10
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
100%
60% መቶኛ
40% ቁጥር
41 28 37 11 10
20%
0%
በጣም ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
ከፍተኛ
39
40
35 35
35
30
25
ቁጥር
20
መቶኛ
15 27.6 27.6
30.7 10
8
10
5 7.9
6.3
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
የቴክኒክ ምርመራ አገሌግልት ሊይ የነበረውን የእርካታ ዯረጃ በሚመሇከት ሇቀረበው ጥያቄ 27 (22.7
በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣ 31 (26.1 በመቶ) ከፌተኛ፣ 32 (26.9 በመቶ) መካከሇኛ፣17 (14.3 በመቶ)
ዝቅተኛ እና 12 (10.1በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች
ወይም 48.1 በመቶ ያህለ በተሰጠው የቴክኒክ ምርመራ አገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም
እንዯተቋም በቴክኒክ ምርመራ አገሌግልት ሊይ ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
13.8
29.8
13 በጣም ከፍተኛ
28
16
15 ከፍተኛ
መካከለኛ
22 16
ዝቅተኛ
17 አላውቅም
23.4
39
40
35 35
35
30
25
ቁጥር
20
መቶኛ
15 27.6 27.6
30.7 10
8
10
5 7.9
6.3
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
አመታዊ ምርመራ አገሌግልት ሊይ ያሊቸውን የእርካታ ዯረጃ ሇመሊሾች ሇቀረበው ጥያቄ 39 (30.7
በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣ 35 (27.6 በመቶ) ከፌተኛ፣ 35 (27.6 በመቶ) መካከሇኛ፣ 8 (6.3 በመቶ)
ዝቅተኛ እና 10 (7.9 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች
ወይም 58 .3 በመቶ ያህለ በተሰጠው ዓመታዊ ምርመራ አገሌግልት መርካታቸውን ያሳያሌ፡፡
29
30 28
21
20 27.9
20.2 26.9
15
10 ቁጥር
11
14.4 10.6 መቶኛ
0 መቶኛ
በጣም ከፍተኛ ቁጥር
ከፍተኛ መካከለኛ
ዝቅተኛ
አላውቅም
የተሸከርካሪ የአገሌግልት ሇውጥሊይ በሚሰጠው አገሌግልት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ
21 (20.2 በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣ 29 (27.9 በመቶ) ከፌተኛ፣ 28 (26.9 በመቶ) መካከሇኛ፣15
14.4 በመቶ) ዝቅተኛ እና 11 (10.6 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም
አብዛኛው መሊሾች ወይም 48.1 በመቶ ያህለ በተሰጠው የተሸከርካሪ የአገሌግልት ሇውጥ
መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም የተሸከርካሪ የአገሌግልት ሇውጥ ሊይ ከግማሽ በሊይ
ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ
የፊይሌ ዝውውር አገሌግልት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 24 (24.7 በመቶ) በጣም
ከፌተኛ፣19 (19.6 በመቶ) ከፌተኛ፣ 24 (24.7 በመቶ) መካከሇኛ፣ 21 (21.6 በመቶ) ዝቅተኛ እና 9
(9.3 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 44.3 በመቶ
ያህለ በተሰጠው የፊይሌ ዝውውር አገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም
የተሸከርካሪ የአገሌግልት ሇውጥ ሊይ ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
4.4.8የዋጋግምት
70
60
50
40 መቶኛ
30
ቁጥር
20
10
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
የዋጋ ግምት አገሌግልት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 21 (23.9 በመቶ) በጣም
ከፌተኛ፣18 (20.5 በመቶ) ከፌተኛ፣ 28 (31.8 በመቶ) መካከሇኛ፣13 (14.8 በመቶ) ዝቅተኛ እና 8
(9.1 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 44.4 በመቶ
ያህለ በተሰጠው የዋጋ ግምት የአገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም በዚህ
አገሌግልት ዯንበኞችን ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
4.4.9 ሉብሬና ቦል
ግራፌ 16 ሉብሬና ቦል ግሌባጭ
40
35
30
25 ቁጥር
20
መቶኛ
15
37
10 38.5 22 22.9
16.7
5 16 12 12.5 9 9.4
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
ሉብሬና ቦል አገሌግልት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 37 (38.5 በመቶ) በጣም
ከፌተኛ፣ 16 (16.7 በመቶ) ከፌተኛ፣ 22 (22.9 በመቶ) መካከሇኛ፣12 12.5 በመቶ) ዝቅተኛ እና 9
(9.4 በመቶ) ሇመሊሾች አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም
55 .2 በመቶ ያህለ ሇመሊሾች በተሰጠው ሉብሬና ቦል አገሌግልት መርካታቸውን ያሳያሌ፡፡
ሇመንጃ ፌቃዴ የንዴፇ ሀሳብ ፇተና የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 23 (22.1 በመቶ)
በጣም ከፌተኛ፣ 24 (23.1 በመቶ) ከፌተኛ፣ 26 (25 በመቶ) መካከሇኛ፣19 (18.3 በመቶ) ዝቅተኛ
እና 12 (11.5 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም
45.2 በመቶ ያህለ በተሰጠው ሇመንጃ ፌቃዴ የንዴፇ ሀሳብ ፇተና የአገሌግልት መርካታቸውን
የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም የተሸከርካሪ የአገሌግልት ሇውጥ ሊይ ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ
መሆኑን ያሳያሌ፡፡
60
27.6
24.8
50 22.9
40
17.1 መቶኛ
30
ቁጥር
20 7.6
26 29 24
10 18
8
0
በጣም ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
ከፍተኛ
የመንጃ ፌቃዴ ተግባር ፇተና እርካታ ዯረጃ ሇማወቅ ሇቀረበው ጥያቄ 18(17.1 በመቶ) በጣም
ከፌተኛ፣ 26 (24.8 በመቶ) ከፌተኛ፣ 29 (27.6 በመቶ) መካከሇኛ፣ 24 (22.9 በመቶ) ዝቅተኛ እና 8
(7.6 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 41.9 በመቶ
ያህለ በተሰጠው የመንጃ ፌቃዴ ተግባር ፇተና አገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም
እንዯተቋም በአገሌግልቱ ሊይ ያሇው ርካታ ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
30 25.9
23.5 20 22.4
20
8.2
20
10 17 22
19 ቁጥር
0 መቶኛ
7 መቶኛ
በጣም ቁጥር
ከፍተኛ ከፍተኛ
መካከለኛ
ዝቅተኛ
አላውቅም
መንጃ ፇቃዴ መስጠት እርካታ ዯረጃ ሊይ 20 (23.5 በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣ 17 (20 በመቶ)
ከፌተኛ፣ 22 (25.9 በመቶ) መካከሇኛ፣ 19 (22.4 በመቶ) ዝቅተኛ እና 7 (8.2 በመቶ) አሊውቅም
የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 43.5 በመቶ ያህለ በተሰጠው መንጃ
ፇቃዴ መስጠት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ
መሆኑን ያሳያሌ፡፡
35
29.3
30
25 22 22.7 22.7
20
20 17 17
15 ቁጥር
15 መቶኛ
10
5.3
4
5
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
የመንጃ ፌቃዴ እዴሳት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 21 (23.9 በመቶ) በጣም
ከፌተኛ፣18 (20.5 በመቶ) ከፌተኛ፣ 28 (31.8 በመቶ) መካከሇኛ፣13 (14.8 በመቶ) ዝቅተኛ ና 8
(9.1 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 52 በመቶ
ያህለ በተሰጠው የመንጃ ፌቃዴ እዴሳት የአገሌግልት መርካታቸውን ያሳያሌ፡፡
5 15
16 በጣም ከፍተኛ
ከፍተኛ
14 መካከለኛ
ዝቅተኛ
20
አላውቅም
የኢንተርናሽናሌ አገሌግልት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 15 (21.4 በመቶ) በጣም
ከፌተኛ፣14 (20 በመቶ) ከፌተኛ፣ 20 (28.6 በመቶ) መካከሇኛ፣16 (22.9 በመቶ) ዝቅተኛ እና 5
(7.1በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 41.2 በመቶ
ያህለ በተሰጠው የኢንተርናሽናሌ አገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም የተሸከርካሪ
የአገሌግልት ሇውጥ ሊይ ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
60
50
40
29.6
30 26.8 መቶኛ
22.5
20 15.5 ቁጥር
10 19 21 16
11 5.6
0 4
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
የጠፊ ምትክ መስጠት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 11(15.5 በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣
19 (26.8 በመቶ) ከፌተኛ፣ 21 (29.6 በመቶ) መካከሇኛ ዝቅተኛ 16 (22.5 በመቶ) ዝቅተኛና 4(5.6
በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 42.3 በመቶ ያህለ
በተሰጠው የጠፊ ምትክ መስጠት የአገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም
የተሸከርካሪ የአገሌግልት ሇውጥ ሊይ ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
40
30
20 ቁጥር
መቶኛ
10
0
በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ አላውቅም
ያሇፇበት እዴሳት የእርካታ ዯረጃ ሇመሇካት ሇቀረበው ጥያቄ 9 (15.3 በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣11
(18.6 በመቶ) ከፌተኛ፣ 21 (35.6 በመቶ) መካከሇኛ፣10 (16.9 በመቶ) ዝቅተኛ እና 8 (13.6 በመቶ)
አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 33.9 በመቶ ያህለ
በተሰጠው ያሇፇበት እዴሳት የአገሌግልት መርካታቸውን የሚሳይ ቢሆንም እንዯተቋም የተሸከርካሪ
የአገሌግልት ሇውጥ ሊይ ከግማሽ በሊይ ማርካት ያሌተቻሇ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
ቅሬታ አፈታት ቡድን 2011 Page 35
በአገ/ጥ/ኦ/ ቅ/ አ/ ዲይይሬክቶሬት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የተገሌጋይ ርካታ ዲሰሳ ጥናት
በተናጥሌ በተሰጡ አገሌግልቶች የዯንበኞች እርካታ ዯረጃ አማካይ 45.5% በመቶ ነው። ከ50 በመቶ
በሊይ ሇተገሌጋይ እርካታ የፇጠሩና በዯንበኞች አዎንታዊ ምሊሽ የተመዘገበባቸው አገሌግልቶች
ዓመታዊ ምርመራ (58.3%)፣ ሉብሬና ቦል ግሌባጭ (55.2%)፣ የስም ዝውውር (54.3%)፣ አዱስ
ተሸከርካሪ ምዝገባና ስረዛ (52.7%)፣የመንጃ ፌቃዴ እዴሳት (52%) እና ሌዩ ሌዩ መረጃዎች መስጠት
(50.6%) በዯረጃ ተጠቃሽ ናቸው። ከዚህ በተቃራኒው ዝቅተኛ የዜጎች እርካታ የታየባቸው፣ አወንታዊ
አስተያየት ከአማካይ (45.4 በመቶ) በታች ሆኖ የከፊ ችግር መኖሩ የተገሇፀባቸው አገሌግልቶች፣
ጊዜ ያሇፇበት መንጃ ፌቃዴ መስጠት (33.9%) የመንጃ ፌቃዴ ተግባር ፇተና (41.9%)፣
ኢንተርናሽናሌ አገሌግልት (41.4%) የጠፊ ምትክ መስጠት (42.3%) መንጃ ፌቃዴ አሰጣጥ
(43.5%) ናየፊይሌ ዝውውር (44.3%) በቅዯም ተከተሌ የተቀመጡ ናቸው። የተስተናገዯባቸውን
አገሌግልቶች ሌዩ ትኩረት በመስጠት መንቀሳቀስ ግዴ የሚሌ መሆኑን ያስገነዝባሌ፡፡
40
30
20
16.3 34.9 Count
27.9
10 14 %
24 14
30
0 7
12 %
1 6
2 Count
3
4
5
አሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፌቃዴና ቁጥጥር ባሇስሌጣን አጠቃሊይ ያሇበት የአገሌግልት አሰጣጥ ዯረጃ
ምን ሊይ ይገኛሌ ሇሚሇው ጥያቄ 14(16.3 በመቶ) በጣም ከፌተኛ፣ 24 (27.9 በመቶ) ከፌተኛ፣ 30
(34.9 በመቶ) መካከሇኛ፣ 12 (14 በመቶ) ዝቅተኛ እና 6 (7 በመቶ) አሊውቅም የሚሌ ምሊሽ
ሰጥተዋሌ፡፡ በመሆኑም አብዛኛው መሊሾች ወይም 44.2 በመቶ መሊሾች ተቋሙ ያሇበትን ዯረጃ
በአወንታዊ መሌኩ ምሊሽ የሰጡ ሲሆን 14 በመቶ የሚሆኑት ምሊሽ ሰጪዎች የተቋሙን የአፇጻጸም
ዯረጃ ዝቅተኛ ነው በማሇት አለታዊ ምሊሽ ሰጥተዋሌ ይህ አሃዝ በተናጥሌ የተሰጡት አገሌግልቶች
አማካይ እርካታ ጋር በእጅጉ እንዯሚመሳሰሌ ሇመገንዘብ ያስችሊሌ፡፡
ችግር ሳይኖርና ወይም ትንሸዋን ችግር በማግዘፌ እንዯሚረደ በመግሇጽ የውሇታ ክፌያ
መጠየቅ፣
ተገሌጋዩና የሰራተኛው ቁጥር ባሇመመጣጠኑ የወረፊ መብዛት የተገሌጋይ እርካታ ሊይ በጣም
ከፌተኛ ቅሬታ በመፌጠር ቀዲሚ ችግሮች ናቸው፡፡
ከሠንጠረዡ ማየት እንዯሚቻሇው የዚህ ግማሽ ዓመት በተቋሙ አገሌግልት አሰጣጥ የተገሌጋዮች
እርካታ በአማካይ 54.4 በመቶ ነው። ከአማካዩ በሊይ ሇዯንበኞቻቸው እርካታ የፇጠሩና የዜጎች
አዎንታዊ አስተያየት ያገኙ ቅርንጫፍች ውስጥ ኮሌፋ ቀራኒዮ (68.29 %)፣ ማእከሌ (62.38%)፣
አቃቂ ቃሉቲ (61.48%)፣ ጉሇላ (60.85%) እና ቂርቆስ (59.23%) ናቸው። ከዚህ በተቃራኒው
ዝቅተኛ የተገሌጋዮች እርካታ የታየባቸው ቅርንጫፍች አራዲ (45.%)፣ አዱስ አሽከርካሪ (46.96 %)
እና የካ (48.03%) በቅዯም ተከተሌ የተቀመጡ ናቸው። ስሇሆነም የጥናት ውጤት እንዯሚያሳየው
ኮሌፋ ቀራንዮ (1ኛ)፣ ማእከሌ (2ኛ)፣ አቃቂ ቃሉቲ (3ኛ) እና ጉሇላ (4ኛ) በቅዯም ተከተሌ
ሲቀመጡ በአንጻሩ አራዲ 12ኛ፣ አዱስ አሽከርካሪ 11ኛ እና የካ 10ኛ ዯረጃ ይዘው ይገኛለ።
በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ጥናቱ በቅርንጫፌ ተሇይቶ ስሊሌሇተካሄዯ በቅርንጫፌ ማነፃፀር
አሌተቻሇም፡፡ ሆኖም ተቋሙ የሁሇቱ ሩብ ዓመት አማካይ አገሌግልት አሰጣጥ ሇተገሌጋዮች
የፇጠረው እርካታ 59.6 በመቶ ሲሆን ይህም በዝቅተኛ የአፇፃፀም ዯረጃ የሚፇረጅ ነው፡፡
ክፌሌ አምስት
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፇቃዴና ቁጥጥር ባሇስሌጣን ተገሌጋዮች የእርካታ
ዯረጃ በጥናት በመሇየትና መወሰዴ ያሇባቸው የመፌትሄ ሃሳቦች ማመሊከት ሲሆን ዝርዝር
ዓሊመዎቹን ሇማሳካት በጥናቱ መመሇስ ያሇባቸው ጥያቄዎች ተቋሙ በሚሰጣቸው አገሌግልቶች
ሊይ የተገሌጋዮች እርካታ በምን ዯረጃ ይገኛሌ?፣ በአገሌግልት አሰጣጥ ዙሪያ የሚታዩ
ጥንካሬዎችና መሰረታዊ ችግሮች ምንዴን ናቸው?፣ በየትኞቹ አገሌግልቶችና ቅርንጫፍች ነው
ችግሮች ይበሌጥ ጎሌተው የሚታዩት? የተገሌጋዮችን እርካታ ዯረጃ ከፌ ሇማዴረግ መወሰዴ ያሇባቸው
መፌትሄ ሃሳቦች ምን መሆን አሇባቸው? የሚለ ሲሆኑ በጥናቱ ሁለንም ጥያቄዎች ሇመመሇስ ጥረት
ተዯርጓሌ፡፡
በዚሁም መሰረት፤
አገሌግልት ስሇመስጠት (70.4 %)፣ ተቋሙ ቀዯም ሲሌ ከነበረው አሰራር መሻሻሌ ስሇማሳየቱ
(67 %)፣ በአመራርና በፇጻሚ ጉቦ አሇመጠየቁ (64.35%) የሚለትና የእርካታ ዯረጃ
ሇመመዘን ከተዘረዘሩ 18 አገሌግልቶች ሇተገሌጋይ የተሸሇ እርካታ የተመዘገበባቸው
አገሌግልቶች ዓመታዊ ምርመራ (58.3%)፣ ሉብሬና ቦል ግሌባጭ (55.2%)፣ የስም ዝውውር
(54.3%)፣ አዱስ ተሸከርካሪ ምዝገባና ስረዛ (52.7%)፣ የመንጃ ፌቃዴ እዴሳት (52%)
በመጠኑ የታዩ ጥንካሬዎች ናቸው።
በተቃራኒው ሇዝቅተኛ የዯንበኞች እርካታና ዯካማ አገሌግልት አሰጣጥ ምክንያት ናቸው
ተብሇው በተገሌጋዮች የተሇዩት፤ዋና ዋና ችግሮች የስራ ሰዓት አሇማክበር፣ የተዝረከረከ
የፊይሌ አያያዝና ኋሊ ቀር አሰራር መኖር፣ በማሰሌጠኛና ምርመራ ተቋማት ሊይ የተጠናከረ
ቁጥጥርና ክትትሌና አሇማዴረግ፣ የባሇሙያዎች እጥረት፣ በተሇያዬ አገሌግልት ተቋም
የቅንጅት ችግር፣ ሇሚታዩ ችግሮች በጊዜው የእርምት እርምጃ አሇመውሰዴ፣ የሰራተኞች ስነ
ምግባር መጓዯሌና የግሌ ጥቅምን ማስቀዯም፣ የመዝገብ ቤት አያያዝ ብሌሹነት፣ የፊይልች
መዝረክረክና መጥፊት፣ በኪራይ ሰብሳቢ አመራርና ፇጻሚዎች ሊይ የሚወሰዴ እርምጃና
ተጠያቂነት አሇመኖር፣ የመብራትና የሲስተም መቆራረጥና ላልችም በተቋሙ የሚታዩ
የአገሌግልት አሰጣጥ ችግር በመሆን ተሇይተዋሌ
3. በየትኞቹ አገሌግልቶችና ቅርንጫፍች ነው ችግሮች ይበሌጥ ጎሌተው የሚታዩት ሇሚሇው
ጥያቄ ከአገሌግልት አሰጣጥ 8 መሇኪያዎች መሊሾች ዝቅተኛ አገሌግልት አግኝተውባቸው
አለታዊ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፤
ከሊይ የቀረበውን መዯምዯሚያ መነሻ በማዴረግ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፇቃዴ ቁጥጥር ባሇስሌጣን
የአገሌግልት ጥራትና ቅሬታ አፇታት ዲይሬክቶሬት በማዕከሌ ዯረጃ የተገሌጋዩን እርካታ ሇማሳዯግና
ቅሬታን ሇመቀነስ በ2011 ግማሽ ዓመት ጥናት ሊይ በሇተሇዩት ችግሮች በቀጣይ መወሰዴ የሚገባቸው
የመፌትሄ ሃሳቦች እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡
በኋሊ ቀር አሰራር የተዝረከረከ ፊይሌ አያያዝ፣ የተንዛዛና አሰሌቺ ወረፊ፣ የተንቀራፇፇ የክፌያ ስርዓት
የተቋሙ መገሇጫዎች መሆናቸውን ከተገሇሌጋዮች አይነታዊ መረጃ በብዛት ተገሌጾአሌ፡፡ በመሆኑም
መዝገብ ቤቱን ወዯ ኢ- ፊይሌይንግ ሲስተም ክፌያውን ወዯ ባንክ በማሸጋገር ሇኪራይ ሰብሳቢነት
በመጨረሻም የዜጎች የእርካታ ሌኬት አሰራር ዘርግቶ ውጤታማ ስራ እንዱሰራ እና ዝቅተኛ አፇፃፀም
ያሇውን የተገሌጋዮችን ፌሊጎት መሇየት አንዴ ጥሩ ነገር ሆኖ ፇጥኖ ችግሩን ማስተካከለ ግን ከምንም
በሊይ ወሳኝ ይሆናሌ። ስሇሆነም የተቋማቱ የበሊይ አመራሮች በአስቸኳይ ውጤታማ የዜጎች
የአገሌግልት አሰጣጥ ተሞክሮዎችን በመውሰዴ የተሻሻሇ አገሌግልት በመስጠት የተቋሙን ውስጣዊ
ተነሳሽነትና የአፇፅፀም ዯረጃውን ውጤታማነት ማረጋገጥ ይኖርባቸዋሌ።
አባሪ አንድ፡
ማጣቀሻዎች /Reference/
Andersen, S.C., & Hjortskov, M. (2015). Cognitive biases in performance evaluations. Journal
of Public Administration Research and Theory, online first.
Bannon, I. (1999). The fight against corruption: a World Bank perspective.
http://www.iadb.org/regions/re2/consultative_group/groups/transparency_workshop6.
html (Accessed 28 October 2011).
th
Diamond, E.(2007). Building trust in gov.t by improving governance. The 7 globa forum on
reinventing government building trust in gov.t Available at http://www. Stanford,
st
edu/Governance in the 21 century,policy Brief ,No 15,August.
Grahams, J.,Amos,B.and Plumptre,T(2003). Principles of Good ITF.(2005) corporate governance
in lebanon;an imestro perspective.IIF equity Advisory group Available at
http//WWW.iff.com/download.Kimy,B.& Kim,J (2007). Increasing trust in gov’t throuth
more participatory and transparent gov’t available at;http://www.unpan.org
Marvel, J.D. (2016). Unconscious bias in citizens’ evaluations of public sector
performance. Journal of Public Administration Research and Theory, 26(1): 143-58.
McGill, A.L., & Iacobucci, D. (1992). The role of post-experience comparison standards in the
evaluation of unfamiliar services. In: John F. Sherry, Jr. and Brian Sternthal, Advances
in consumer research, vol. 19, pp. 570-579. Provo, UT: Association for Consumer
Research
Mogove, R. (200) ” Good Governance: another Export to Africa” in Oguejiocter Jobi (ED)
Philosocphy,Democracy and Responsible Governance in Africamn New Brunswick and
London,TransactionPublishers PP.36 63 PhP-UNESOC URL-ID=5205 and URL-DO
PRINTPAGE and URL-SECTION=201.html. University press
Morgeson, F.V. (2012). Expectations, disconfirmation, and citizen satisfaction with the U.S.
federal government: Testing and expanding the model. Journal of Public Administration
Research and Theory, 23(2): 289-305.
Murphy, K.R., Jako, R. and Anhalt, R.L. (1993), ``Nature and consequences of halo error: a
critical analysis’’, Journal of Applied Psychology, Vol. 78, pp. 218-25
Oliver R.L. (1977). Effect of expectation and disconfirmation on postexposure product
evaluations - an alternative interpretation. Journal of Applied Psychology, 62(4): 480-86.
Oliver R.L. (1980). A cognitive model of the antecedents and consequences of
satisfaction decisions. Journal of Marketing Research, 17(4): 460-69
Poister, T.H., & Thomas, J.C. (2011). The effect of expectations and expectancy
confirmation/disconfirmation on motorists' satisfaction with State highways. Journal
of Public Administration Research and Theory, 21 (4): 601–617.
Ron G, Ronald O (2002) Health Productivity Management Assists Benefits Business Strategy
Schneider,H (1999).Participatory Governance: The Missing Link for poverty Reduction, policy
Brief No.17 Paris: OECD Development Centre.
Sidique,N (2008).Service delivery innovations and governance. The Malaysian
experience, Transforming Government people process and policy, 2(3),194-213
https://www.transparency.org/news/feature/corruption_perceptions_index_2017
UNDP (1996). Report on the workshop on Governance for sustainable Human Developments
of public Administration Research. Theory, (3),371-391
UNESCO (2005) Good Governance http:// Portal. Unesco.org/ci/en/er.
Van Slyke, D.M., & Roch, C.H. (2004). What do they know, and whom do they hold
accountable? Citizens in the government–nonprofit contracting relationship. Journal
of Public Administration Research and Theory, 14(2): 191-209.
Victor Ayeni, public sector reform in developuing countries, managing the public service,
1January 2001.
World Bank (2003). Public sector governance; Indicators of Governance nd Institutional
quality, Washington.D.C
World Bank(2005) Public Sector Governance and Accountability Sevies: Washington, DC,
MDGD, New York
-
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች፣ /ግንቦት 1994 ዓ.ም.ዓ ሜጋ ማተሚያ
ኢንተርፕራይዝ
- የከተማ የመልካም አስተዳዯር ንቅናቄ ማቀጣጠያ ሠነድ - 2 /2009 ዓ.ም/፣በአዲስ አበባ ከተማ
አስተዳዯር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልklማት ቢሮ፣ ASG Printing Press.
- የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት /ነሐሴ, 1987 ዓ.ም./
1. ግሇሰባዊ መረጃ
ጾታ ወንድ ሴት
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በእርሰዎ ግንዛቤ በተቋሙ ሇሚታዩ የአሰራር ችግሮች መፌትሄ ይሆናሌ የሚለትን ሀሳብ
ቢገሌጹ ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------------- እናመሰግናሇን
49 | P a g e