Professional Documents
Culture Documents
1.3. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዲሞክራሲያዊና ደስተኛ የአሃድ ህይወት ከማረጋገጥ አንጻር፡-
የድርጅቱ አዲስ የተጠና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት (BPR) እና የደመወዝ ስኬል
እና የደረጃ ጥናት ተጠቃልሎ ካለቀ የቆየ ቢሆንም ማኔጅመንቱ አይቶ ስራ የሚጀምርበት
ሁኔታ ባለመመቻቸቱ የቅሬታ ምንጭ እየሆነ ይገኛል፡፡
የድርጅቱ ተሰብሳቢ ከመሰብሰብ አንጻር የድርጅቱ አመራሮች በ 2010 የተወሰነ ሙከራ
ያደረጉ ቢሆንም እስከ 2011 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር ድረስ ግን በሚገባቸው ልክ
በመንቀሳቀስ ተሰብሳቢው ሊሰበሰብ አልቻለም፡፡
በድርጅቱ የተለያዩ የስራ ሂደቶች በተለይም በአስተዳደር እና ፋይናንስ ቡድን ውስጥ የተለያዩ
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 2|Page
ወቅት የውሳኔ ከመተላለፉ በፊት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቶ እና ለባለጉዳዩ
በማሳወቅ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
የድርጅቱ የ 2009 በጀት አመት የመጀመሪያ ረቂቅ የኦደት ሪፖርት ዘግይቶም ቢሆን
በጥቅምት ወር መጀመሪያ ደርሶ ማኔጅመንቱ በኩል ምልከታ ተደርጎበት አስተያየት
አልተሰጠበትም በመሆኑም የ 2010 በጀት ዓመት ኦዲት ለማድረግ ድርጅቱ የ IFRS ትግበራ
መጨረሰ እንዳለበት ህጉ ስለሚያስገድድ የ IFRS ትግበራው በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡
በኦዲት ግኝት መሰረት የተሸከርከዎች የባለቤትነት ጉዳይ በድርጅቱ አቅም መፍታት
የሚቻለውን ለማሰተካከል ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም በመከላከያ ኮንስትራክሽን
ኢንተርፕራይዝ ስም የነበረው ተሸከርካሪን ስም የማዞር ጉዳይ የተሸከርካሪ የሆነው አልቡሪጅ
የተባለ ድርጅት በገቢዎች እና ጉምሩክ ባስልጣ የብር 4.5 ሚሊየን ብር ዕዳ ያለበት በመሆኑ
ስም ማዞር እንደማይቻል የተገለጸ በመሆኑ ጉዳዩን በቅርብ በመከታተል ሂደት ላይ ይገኛል፡፡
በበ‘‘DB’የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ እየሰሩ የሚገኙ ሙያተኞች ለስራ የሚገለገሉበት የስልክ
ክፍያ ከጥቅምት ወር ጀምሮ ብር 200 እንዲከፈል ተደርገዋል፡፡
በበ‘‘DB’የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ እየሰሩ የሚገኙ የሦስት ሙያተኞች የደሞዝ ጭማሪ ጥያቄ
መልስ እንዲያገኝ ተደርገዋል፡፡
1.4. የለውጥ እንቅስቃሴ ውጤቶችንና ምርጥ ስራዎችን በማሰባሰብ በመመሪያና በአሰራር በመደገፍ
ተቋማዊ ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
የድርጅቱ የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት (BPR) ትግበራው የጥቅማጥቅም
መመሪያው በማናጅመንቱ በወቅቱ ታይቶ እንዲጸድቅ ስላልተወሰነ አቀናጅቶ ለማሰተግበር
ጊዜ በመውሰዱ ምክንያት በተያዘው እቅድ መሰረት ማስተግበር አልተቻለም፡፡
ድርጅቱ እቅዱ መሰረት አስከ ታህሳስ 2011 በጀት ዓመት ድረስ የማይሰሩ ንብረቶችን ዋጋ
እንዲሞላ በፋይናንስ ጥረት የተደረገ ቢሆንም የድርጅቱ ንብረት አያያዝ ክፍተት ስላለበት
ሂሳቡ ሊገጥም ባለመቻሉ ዘግይቷል፡፡ በመሆኑም በድርጅቱ የተደረጉ ሁሉም የንበረት
ቆጠራዎች ንብረት የተገዛበት ጊዜ፤የንብረቱ ዋጋ፤በማን እጅ እንደሚገኝ በሚገልጽ መልኩ
በተሟላ እንዳላቀረቡ እንዲሁም የ 2010 ቆጠራ ኮሚቴዎች በቀላሉ አግኝቶ ማሟላት
አልተቻለም፡፡ በመሆኑም የድርጅቱ ንብረት ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉም
ሰነዶች በማጣራት እንዲያቀርቡ በፋይናንስ ሃላፊ የሚመራ ቆጠራ ኮሚቴው ተቋቁሞ እና
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 3|Page
እቅድ ወጥቶ ለዋና ስራ አስኪጅ በማሳወቅ በንብረት ማሰውገድ ሂደት የገጠመው ችግር
ይፈታል ተብሎ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ የ IFRS ትግበራ ከሐምሌ 2010 ጀምሮ እንደሚጀምር ያሰቀመጠ ቢሆንም አሸናፊ
ከሆነው ድርጅት ጋር ውሉ ታስሮ የፖሊሲ አማራጭ አቅርቦ ማኔጅመንቱ እንዲወያይበት
ጊዜ ወስዶ መስከረም 25 ቀን ማብራርያ ከተደረገለት በኋላ ጥቅምት 8 ቀን 2011 ዓ/ም
ተወስኖ ስለተላከላቸው በትግበራ ደረጃ ሳይሆን በፖሊሲ ቀረጻ እና ቻርት ኦፍ አካውንት
ዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት መማር የሚፈልግ አባል በሚፈልገው የትምህርት መስክ ተወዳድሮ
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 4|Page
2. በዓቢይ ተግባር
2.1. አደረጃጀት የማስተካከልና አስፈላጊውን የሰው ኃይልና የማቴሪያል ስታንዳርድ ማዘጋጀት ፡ ድርጅቱ
አዲስ በተጠናው የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት መሰረት ትግበራ ያልጀመረ ቢሆንም በርካታ
በአስቸኳይ (quick wins )መተግበር ያለባቸው የአደረጃጀት እና የሰው ሀይል ምደባዎች በተለያዩ
የድርጅቱ ዋና የስራ ሂደቶች እና በዋና ስራ አስኪያጁ ደጋፊ ያስራ ሂደት ላይ በመከናወን ላይ ይገኛሉ
፡፡
2.2. የአጭር ጊዜ ስልጠና ፡
ድርጅቱ ለሰራተኞቹ እና ለአመራሩ በበጀት አመቱ በተለያየ ሙያዎች ሊሰጥ ያቀደውን የስልጠና
ፍላጎቱ ከየክፍሎቹ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ በተለያየ የሙያ ዘርፍ የ ISO የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ለማግኘት የሚያስችሉ
ስልጠናዎችን ለማግኘት ሰልጣኞቹን መልምሎ ስልጠናውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡
በመ/መ/ዲ/ኮ/አስተ የስራ ሂደት ስር በተለያዩ የሙያ መስኮች የተለያዩ ስልጠናዎች ሲሰጡ
ቆይተዋል፡፡(የሲቪል 3D ፡ በመሰረታዊ የአውቶካድ ትምህርት፤ በ ’INROADS’ ፤ በ
‘EAGLE POINT’ እና በ ‘STADPRO’ የተስጡ የተለያዩ ስልጠናዎች ተጠናቋል)
2.3. የረጀም ጊዜ ትምህርት በተመለከተ፡- ፡
የድርጅቱ አባላት በተጨማሪ በመንገድ ዲዛይን ቡድን ውስጥ የአንድ የሰራዊት አባል በአዲስ አበባ
ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሃ ግብር በስትራክችራል ምህንድስና ለመማር ከድርጅቱ ጋር ውል አስሮ
ት/ት ጀምረዋል፡፡
2.4. የአመለካከት ግንባታ በተመለከተ በመከላከያ እንዲሰራ ከተሰጡ ስራዎች ውስጥ የታላቁ
ህዳሴ ግድብ ዋንጫ አቀባበል የድርጅቱ ሰራተኞች የቦንድ ግዢ እንዲያከናውኑ ተደርጓል፡፡
ከመከላከያ የመጣው ስለ ሰራዊት ያለው ሁኔታ የመጣው ጽሁፍ በድርጅታችን ለሚገኙ
አባላት ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ያለውን ሁኔታ ተረድቶ ማከናወን እንዲችሉ ማብራሪያ
ተሰጥቷል፡፡
በዘርፍ ደረጃ የተዘጋጀው የጸረ ሙስና ስልጠና ከኬዝ ቲም መሪ እና ከፍተኛ መኮነኖች
ስልጠናው እንዲከታተሉ ተደርጎ ግናዛቤ እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
3. በቁልፍ ተግባር ዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እና ዋና ዋና ችግሮች፣የተወሰዱ የመፍትሄ
ዕርምጃዎችና የወደፊት የአፈጻጸም አቅጣጫ
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 5|Page
3.1. በቁልፍ ተግባር ዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እና ዋና ዋና ችግሮች፣የተወሰዱ የመፍትሄ
ዕርምጃዎችና የወደፊት የአፈጻጸም አቅጣጫ
የታዩ ጠንካራ ጎኖች፡
በሁሉም የመንገድ ዋና የስራ ሂደት አባላት ደረጃ በሚባል መልኩ ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት እና
የሚያደርጉ መሆናቸው፡፡
የነበሩዳካማጎኖች
በድርጅታችን የአቅም ግንባታ እና ወጪ ቅነሳ ቀላል የማይባል አሉታዊ ተፅእኖ እያሳደረ ይገኛል፡፡
አሁንም የየሳምንቱ ሪፖርት አስታዋሽ ሳያስፈልግ በሳምንቱ መጨረሻ የማስረከብ ባህል የሚቀረው ነገር
መኖሩና በቅርብ ጊዜም መቀዛቀዝ መታየቱ
አዲስ የተጠናው የመንገድ የስራ ሂደት የ BPR ጥናት ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ አለመግባት፤
3.2. በቁልፍ ተግባር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፣ የችግሮች ባለቤት ፣የተወሰዱ
የመፍትሄ ዕርምጃዎችና የወደፊት የአፈጻጸም አቅጣጫ፡-
በየጊዜው ለቡድኑ አባላት ማሳሳቢያ በመስጠት የየሳምንቱን አጠቃላይ የስራ አፈፃፀም እንዲያስረክቡ ጥረት
እየተደረገ ነው፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 6|Page
4. የህንጻ፣ የመንገድ፣ የመስኖና ግድብ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር አፈጻጸም
4.1. የህንፃ ዲዛይን ቡድን የመሰከረም ወር እና የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም
ሪፖርት
1. የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍፕሮጀክቶች
1.1. በጅጅጋከተማሊገነባየታቀደውየሰራዊትየጋራመኖሪያየውስጡዲዛይንከሞላጎደልየተጠናቀቀሲሆን
ከግንባታውቦታማጣጣምናየሳይትዎርክስራንለመስራትብር 239,628.00
ተይዞለትበጥቅምትወርተጀምሮበታህሳስወርመጨረሻየሚያልቅስራሲሆን፤በዚህወር
የ 79,876.00 ብርስራለመስራትታቅዶምንምስራለመስራትአልተቻልም፡፡
ምክንያቱምለግንባታየሚሆንቦታእንዲቀርብልንበተደጋጋሚባለቤትንብንጠይቅምማቅረብባለመ
ቻሉነው፡፡
1.2. በመከላከያምድርሃይልግቢየሚሰራውየመከላከያሃወልትቀደምብሎበሌላንዑሰአማካሪየተጀመረሲ
ሆንበዚህወርየብር 28,571.00 ስራለመስራትታቅዶየብር 7,142.90 ወይም 25%
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 7|Page
ለመስራትተችለዋል፡፡
ለአፈፃፀሙማነስዋናምክንያትሃወልቱንበተመለከተበንዑስአማካሪስርየሚሰራሌላንዑስአማካሪያ
ለውሲሆንየዉልናጨረታስራአወጣጥላይበመዘግየቱነው፡፡
1.3. በባህርዳርከተማለሚገነባውየሜ/
ጄነራልሃየሎምአርአያወታደራዊአካዳሚየዲዛይንስራበዚህወርብር 92,300.00
ስራለመስራትታቅዶ 100%ወይም 92,300.00 ብርለመስራትተችለዋል፡፡
1.4. የአየርሃይልየባንከርስራበነባሩፕሮጀክትላይያልተሟሉናአዳዲስፋላጎቶችንበማካተትሙሉዲዛይንየ
ሚሰራስራሲሆንበዚህወርየብር 60,000.00 ስራለመስራትታቅዶሙሉወይም
100%የተሰራሲሆንይህምከአዲሱየሰርቨይግዳታበማጣጣምየፍሳሽናየኤሌክትሪክስራዎችከግማሽ
በላይየተሰሩበመሆኑነው፡፡
2. የአርሚፋውንዴሽንፕሮጀክቶች
2.1. በባህርዳርሳይትለሚገነቡህንፃዎችየውስጥዲዛይንየተዘጋጀሲሆንስራውሰኔወርመጠናቀቅየነበረበት
ቢሆንምከዚህበፊትበሌሎችየግንባታቦታዎችየታዩችግሮችንለማስወገድእንዲቻልእንደገናየክልሳስ
ራእንድንሰራተገደናል፡፡ በዚሁመሰረትበዚህወርብር 64,676.60 ወይምከተያዘለትጠቅላላዋጋ 75%
የሚሆንስራለመስራትተችሏል፡፡
3. የመከላከያመሃንዲስዋናመምሪያፕሮጀክቶች
3.1. የሰላም ማስከበር ሀውልት መስከረም ተጀምሮ በጥር ወር መጨረሻ የሚያልቅ ስራ ሲሆን፤
ከዚህ በፊት ስራው በሌላ ንዑስ አማካሪ እንዲስራ ታስቦ የነበረ ቢሆንም የስራው መጠን ሲታይ
ግን በውስጥ አቅም መስራት እንደምንችል ስለወሰን በዚህ ወር የብር 25,000.00 ስራ
ለመስራት ታቅዶ የስራው ይዘትና ፅንስሃሳብ ‘’Design Concept’’የመሳሰሉት ስራዎችን
በመሰራታቸው ብር 17,500.00 ወይም 75% ስራ ለመስራት ተችለዋል፡፡
3.2. የማዕከላዊ ዕዝዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የመዝናኛና ሌሎች ያካተተ ህንፃ ስራ
የውስጥ ዲዛይኑ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ሲሆን፤ ከሳይት ጋራ ተያይዞ የሚሰሩ ስራዎች የቀሩ
ቢሆንም፤ ባለቤት በዚሁ አመት የመገንባት እቅድ እንደሌላቸው በመጥቀስ ቀጣዩ ስራዎችን
ባለበት እንዲቆሙ አሳዉቀውናል፡፡ ምንም እንኳን ፕሮጀክቱ መስከረም ወር መጨረሻ
እንዲያልቅ ታስቦ በዚህ ወር የተያዘልት የብር መጠን ባይኖርም ከጠቅላላ ዋጋ 5% ወይም
7,500.00 ብር ተሰርተዋል፡፡
3.3. የማዕከላዊ ዕዝ ነባሩ ዋና መ/ቤት የጥገና ስራ የስራው መጠንና ጠቅላላ ፍላጎት ለማወቅ ወደ
ቦታው ሞያተኛ ልከን ስራውን የጀመርን ሲሆን በዚህ ወር ከታቀደው የብር 50,000.00 ስራ
25,000.00 ወይም 50% የሚሆን ስራ ለማከናወን ተቸሏል፡፡
4. ሌሎችስራዎች
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 8|Page
4.1. የጦርሃይሎችሆስፒታልስራየሙሉዲዛይንስራሲሆን፤ በዚህወርየብር 92,050.00
ስራለመስራትታቅዶ 100%ወይምየብር 92,050.00 የተሰራሲሆን፣
የመጀመያየዲዛይንደረጃበመጠናቀቁለሌሎችሞያተኞችለማከፋፈልያስችለንዘንድበዲዛይኑላይ
ግምገማወይምየማስተካከያስራበመስራትላይነን፡፡
4.2. በአየርሃይልዋናመምሪያበመቐሌእናበድሬዳዋከተማለሚገነቡየአብራሪዎችቢሮበዚህወርማለቅየ
ነበረበትስራቢሆንምበዚህወርየብር 64,579.00 ስራለመስራትቢታቀድምምንምአልተሰራም፡፡
ምክንያቱምከዚህበፊትየተዘጋጀውየመጀመሪያደረጃዲዛይንማብራሪያ “Presentation”
እንዲሰጠቸውብንጠየቅምበባለቤትየግዜመጠበብምክንያትማየትባለመቻላቸውየዘገየቢሆንም
በዚህወርበመጀመሪያሳምንትደጋግመንስንጠይቅስራውበዚህአመትየመገንባትእቅድስለሌለእንዲ
ቆምበማለትበስልክወይም “informal” ተነግሮናል፡፡
በአመቱእቅድያልተካተቱስራዎች
o በእጃችንላይያሉስራዎች
የተገባውመተማ
ታ. ስራውባለቤት የፕሮጀክቱስም የሚሰራውስራ መኛ የውልሁኔታ ዋጋግምት
ቁ
1. የመከላከያጤናዋናመም የደ/ዘይት “ Hi-tech” የልብናየኩላሊትየዲዛይንክለሳ 100,000.00
ሪያ ሆስፒታል የለም አልተዘጋጀም
2. የመከላከያጤናዋናመም የደ/ዘይት “ Hi-tech” የ “Furinture”
ሪያ ሆስፒታል የዲዛይን፤የስራዝርዝርማዘጋጀትናናሙ
ናማፀደቅ የለም በዝግጅትላይ 120,000.00
3. የመከላከያጤናዋናመም የመቀሌ “referral”
ሪያ ሆስፒታል ‹‹ የለም በዝግጅትላይ 120,000.00
4. የመከላከያጤናዋናመም የባህርዳር “referral”
ሪያ ሆስፒታል ‹‹ የለም በዝግጅትላይ 120,000.00
5. የመከላከያኢንተርፕራይ የመከላከያዋናመስሪያቤ
ዝዘርፍ ት ‹‹ የለም በዝግጅትላይ 120,000.00
6. የአየርሃይልዋናመምሪያ የፓይለቶችመኖሪያ መጠይቅቀርበዋል
ሙሉዲዛይን አልተዘጋጀም 480,000.00
7. የምዕራብዕዝዋናመምሪ የምዕራብዕዝየኮማንድ መጠይቅቀርበዋል
ያ መኖሪያ ሙሉዲዛይን 200,000.00
o በጨረታላይያሉስራዎች
አሁንያለበትደረጃ
ታ. ስራውባለቤት የስራውአይነት የጨረታውግዜ ማብራሪያ
ቁ
1. ዋልያብረታብረትኢንዱሰትሪ ሙሉዲዛይን ፐሮግራምአስረክበናልየ
Apartment, high-rise B/d & አልፈዋል ተሞላሰነድበመጠባበቅ ግዜውተራዝመዋል
PVC plant Factory
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 9|Page
2. አዋሽባንክ ሙሉዲዛይንናማማከር Dec. 05/2018 አንድወርገደማአለው
B+G+4 Mixed use B/d ስራውተጀምረዋል
3. ብሔራዊባንክ Nov. 01/2018 Up to የጨረታውሰነድበመረዳ
እድሳትናማማከርስራ Nov. 28/2018 ትላይ 28 ቀናትቀርተዉታል
4. ኢንዳስተሪያልፓርክ DB ዲዛይናግንባታስራ Oct. 04/2018 up to አብሮየሚሰራፍለጋ ከሌላጋርበቅንጅትየሚሰራ
Nov. 16/2018 ስራነው
4.2. በህንጻ ኮን/አስተዳደርናኘ/ ክትትል የጥቅምት ወር 2011 በጀት አመት እቅድ የሥራ
አፈፃፀም ሪፖርት
1. የመስክጉብኝት
በጥቅምትወርድርጅቱየቁጥጥርናየኮንትራትአስተዳደርስራዎችበሚሰራባቸውየህንፃግንባታፕሮጀ
ክቶችጉብኝትከተደረገባቸውአርሚፋውንዴሽን(ደብረዘይት፣አዳማ፣አዋሳ፣መቀሌ
፣ሰሚትአንድእናሁለት፣ቃሊቲአንድናሁለትእንዲሁምመቀሌባለሶስትኮኮብ)፣መ/ዋና
መ/ቤት፣መቀሌሆስፒታል፣ባህርዳርሆስፒታል VIP
ጎፋአፓርትመንት፣ድሬዳዋአፓርትመንትናምስራቅእዝእናአዲስአበባቤቶችገላንናባሻወልዴሳይትላ
ይየመሰክጉብኝትናስብሰባተከናውኗል፡፡
2. የሳይትርክክብ
በጥቅምትወርለአንድየኢንሳፕሮጀክት(ካራመድሀኒያለም)
የተሰጠውንእርማትአስተካክሎበመጨረሱሳይትላይየመጀመሪያርክክብየተጠናቀቀሲሆንእንዲሁ
ለስራተቋራጩየሳይትርክክብለማድረግየተሞከረሲሆንስራተቋራጩፈቃደኛባለመሆኑሳይከናወን
ቀርቷል፡፡
የማማከርየቁጥጥርናየኮንትራትአስ/ክፍያመጠየቂያ
ድርጅቱየቁጥጥርናየኮንትራትአስተዳደርስራዎችበሚሰራባቸውየህንፃግንባታፕሮጀክቶችበጥቅም
ትወርየቁጥጥርናየኮንትራትአስተዳደርአገልግሎትየክፍያምሥክርወረቀቶችበማዘጋጀትየአገልግሎ
4,980,343.69(134.6%)በማዘጋጀትለሚመለከታቸውየፕሮጀክትባለቤቶችቀርቧል፡፡
ለስራተቋራጮችየክፍያምስክርወረቀትማዘጋጀት
በጥቅምትወርውስጥየተለያዩየህንጻፕሮጀክቶችንየግንባታስራከሚያካሂዱስራተቋራጮችለቀረቡ
17 የክፍያጥያቄዎችተገቢውንየሆነምላሽእንዲያገኙሲደረግየክፍያምስክርወረቀትከተዘጋጀላቸው
ሰሚትሁለት፣ደሳለኝአስራደ)፣የመ/ዋናመ/ቤት፣የኢንሳሪሞትየተለያዩፕሮጀክቶችእናየድሬዳዋክፍ
ያዎችይጠቀሣሉ፡፡
የለውጥእናተጨማሪሥራውለታሰነድዝግጅት
በጥቅምትወርውስጥስድስትየለውጥናተጨማሪየግንባታሥራዎችየውልሰነድበማዘጋጀትለሚመለ
ከታቸውአካላትተልኳል፡፡
ከነዚህምውስጥአይሻደወሌ፣ወራቤ፤ሆሳእና፣ኢንጂነሪንግኮሌጅይገኙበታል፡፡
የግንባታጊዜማራዘሚያጥያቄዎችመመርመር
በጥቅምትወርውስጥከሥራተቋራጮችየቀረቡየአምስትኘሮጀክቶችየግንባታጊዜማራዘሚያጥያቄ
ዎችንበመመርመርአስፈላጊውውሣኔተሰጥቶባቸዋል፡፡
እንዲሁምተጨማሪመረጃለሚያስፈልጋቸውስራተቋራጮችማስረጃቸውንእንዲያስገቡበደብዳቤ
ተጠይቋል፡፡
ከነዚህምውስጥሰሚትአንድ፣ካራመድሀኒያለም(ኢንሳሪሞትሳይት)፣ጎፋአፓርትመንትእናየመቀሌ
አዲሀይገኙበታል፡፡
ወርሐዊሪፖርትማዘጋጀት
በግንባታሥራላይላሉየተለያዩየህንፃግንባታኘሮጀክቶችወርሐዊሪፖርትበማዘጋጀትለየኘሮጀክትባ
ለቤቶችናለሚመለከታቸውአካላትተልኳል፡፡
ለአማካሪየተከፈሉክፍያዎች
በጥቅምትወርለ 5 አማካሪድርጅቶችየክፍያሰነድበማዘጋጀትክፍያውተፈፅሟል፡፡
የክፍያምስክርወረቀትከተዘጋጀላቸውአማካሪዎችኦቲቲእናኤስቢኮንሰልትይጠቀሣሉ፡፡
የማማከርውልሰነድዝግጅት
በጥቅምትወርምንምአይነትአዲስየማማከርውልያልተዘጋጀሲሆንነገርግንየአዲስአበባቤቶችየማ
ማከርውልበተፈቀደውማራዘሚያመሰረትተዘጋጅቶለባለቤትተልኳል፡፡
የስራመርሃግብርመመርመር
በጥቅምትወርየሶስትፕሮጀክቶችየስራመርሃግብርተመርምሮመልስተሰጥቷል፡፡
አነሱምደብረዘይትፌዝአንድናሁለትእናመቀሌባለሶስትኮኮብናቸው፡፡
የድርጅቱተሰብሳቢ
ሰረትበዚህወርከሰራዊትፋውንዴሽንእናከመከላከያመሀንዲስዋናመምሪያጋርውይይትየተደረገሲሆ
ንተጨማሪመረጃዎችንአንደሚፈልጉናእንደሚከፍሉንቃልገብተዋል፡፡
በዚህምመሰረትየሚፈለጉዶክመንቶችንለመላክዝግጅትእተደረገይገኛል፡፡
የቼክሊስትናፎርማትዝግጅት
በህንፃኮንትራትአስተዳደርክፍልስርያሉፎርማትናቼክሊስቶችወጥናተመሳሳይነትእንዲኖራቸውለ
ማድረግበዋናስራአስኪያጅኮሚቴተዋቅሮስኬጁልበማዘጋጀትበስኬጁሉመሰረትየድርጅታችንንነባ
ርፎርማቶችናየሌሎችተመሳሳይድርጅቶችንእንደተሞክሮበመውሰድበዚህወርዝግጅቱሲከናወንየ
ቆየሲሆንበአሁኑሰአትየማጠናቀቂያናዶክመንቶቹንየማደራጀትስራበመከናወንላይሲሆንበቀጣዩወ
ርመጀመሪያላይተግባራዊእንደሚሆንታሳቢተደርጓል፡፡
ስራቆጥሮመስጠትናመቀበል
ስራዎችንለሚመለከታቸውሰራተኞችከተመሩበኌላስራዎችእስከሚመለሱተከታትለንእንጠይቃለ
ንበዚህረገድበጥቅምትወርየተሻለአፈፃፀምታይቷል፡፡
የስራሰአትማክበር
የስራሰአትማክበርንበተመለከተሰራተኛውከአሁንበፊትከነበረውበተሻለሁኔታላይይገኛል፡፡
የሆሚቾአሙኒሽንመቃረቢያእናየውስጥለውስጥመንገድየዲዛይንስራበዚህየበጀትአመትከተያዙትየዲዛይን
ከዋናው ዲዛይን በተጨማሪ በርእሱ ላይ ለተጠቀሰው ፕሮጀክት የዲቱር ዲዛይን ስራ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
በተሰጠው ትእዛዝ መሰረት እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን ቀደም ሲል በአብዛኛው ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም የዋናው
መንገድ ዲዛይን ስራ ላይ አንዳንድ ማሻሻያዎች በመደረጋቸው ከዋናው መንገድ ዲዛይን ጋር የማጣጣም ስራ ለመስራት
ሲባል የክለሳ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
3. የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት የአውሮፕላን ማረፊያ ዲዛይን ስራ
የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ዲዛይን ቀደም ሲል የክላሳ ስራው የተጀመረ ሲሆን በዚሁ
መሰረት ከአውሮፕላን ማረፊው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ቀሪ የሃድሮሎጂ ስራዎች በጥቅምት ወር ውስጥ የተጠናቀቁ
ሲሆን ሌሎች ቀሪ የስትራክቸር፤ የድራፍቲነግ እና የካንቲቲ ስራ በመሰራት ይገኛል፡፡ በመሆኑም እስከ ጥቅምት ወር
መጨረሻ ድረስ የእቅዱን 100% ማለትም 130,809.80 (አንድመቶሰላሳሺስምንትመቶዘጠኝከ 80/100)
የሚገመት የዲዛይን ስራ ማከናወን ተችለዋል፡፡
4. የድሬዳዋ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገድ የዲዛይን ክለሳ ስራ
የድሬዳዋ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገድ ዲዛይን ቀደም ሲል ሙሉ የዲዛይን ስራው በማጠናቀቅ ለስራ
ተቋራጩ ተልኮ የነበረ ቢሆንም አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ሳይት ፕላኑ ላይ በተደረገ ለውጥ የክለሳ ስራ ተሰርቶ የተጠናቀቀ
ሲሆን ከህንጻ ስራዎች ጋር የመጨረሻ የማናበብ ስራ ተሰርቶ በቅርቡ ወደ ስራ ተቁዋራጩ የሚላክ ይሆናል፡፡
5. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ስራዎች
የአዲ ሹሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ፕሮጀክት ቀደም ሲል ድርጅታችን ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጨረታ
መወዳደሪያ የሚሆን የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን መስራቱ የሚታወቅ ሲሆን በዚሁ መሰረት መከላከያ ኮንስትራክሽን
ኢንተርፕራይዝ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በመታወቁና ዲቴይል ዲዛይኑንም እንድናዘጋጅላቸው የስራ ትእዛዝ
በመስጠታቸው አንዳንድ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
መንገድ ዲዛይን ቡድን በዕቅድ አፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፣ የችግሩ ባለቤት የተወሰዱ
የመፍትሄ እርምጃዎች እና የቀጣይ የአፈጻጸም አቅጣጫዎች
4 ሌሎች ስራዎች
4.1 የአምቦ ሆሚቾ አሙኒሽን እንዱስትሪ የውስጥ ለውስጥ 164,780.73 284,780.73 172.8% 822,799.47 658,269.73 80.0% ከነሃሴ እና መስከረም ወር የተላለፉ
ስራዎች በመሰራታቸው
መንገድ
5 ቀደም ሲል በእቅድ ውስጥ ያልነበሩ በእቅድ ውስጥ የተካተቱ
አዳዲስ ስራዎች
5.1 የመከላከያ ዋና መ/ቤት የአውሮፕላን ማረፊያ እና 130,809.80 130,809.80 100% 305,222.86 305,222.86 100%
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 2|Page
4.4. የመንገድ፤መስኖና ግድብ ፕሮጀክት ክትትልና ኮንትራት አስተዳደር የ 2011 ዓ.ም. የጥቅምት ወር
4.4.1. ፡-
ስራየማፈላለግእናድረጅታችንየማሰተዋወቅ፤
ስ/ተቋራጩለሚያቀርባቸውየክፍያጥያቄዎችመርምሮማጸደቅናወደአሰሪውመ/ቤትማስተላለፍ፤
አማካሪድርጅቱለፈፀማቸውየቁጥጥርናየማማከርአገልግሎትክፍያእንዲፈፀምለትመጠየቅእናተሰ
ብሳቢዎችንመከታተል፡
ካሉከተመደቡትተቆጣጣሪመሃንዲሶችጋርበመነጋገርመልስናማብራሪያዎችመስጠት፤
ለተጨማሪስራዎችየውልሰነዶችን(suppl.agr,variationorder,add/omission)
እንደአስፈላጊነቱማዘጋጀት፤
በአዲስየሚያዙፕሮጀክቶችካሉየውልስምምነቶችንማዘጋጀትና፤እንዲሁምለስራውየሚያስፈልገ
ውንሙያተኛናተሽከርካሪየማሟላትስራመስራት፤
ሁሉምስራዎችበተያዘላቸውየስራመርሃ-ግብርመሰረትመፈፀማቸውንመከታተል፤
ወርሃዊየስራአፈፃፀምሪፖርትበማዘጋጀትለሚመለከተውአካልማቅረብ፤
4.4.2. የኮንትራት አስተዳደር የዓቢይ ተግባራት የፕሮጀክቶች ግንባታ ዝርዝር አፈፃፀም አፈጻጸም
ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች
የታዩ ጠንካራ ጎኖች
- በሁሉምየቡድኑአባላትደረጃበሚባልመልኩከፍተኛየስራተነሳሽነትእናፍላጎትመኖሩከዚህጋርተ
ያይዞምየተሰጣቸውንስራበጊዜለማስረከብከፍተኛርብርብየሚያደርጉመሆናቸው፡፡
- የአመቱየስራእቅድለማሳካትገበያየማፈላለግእናበሚወጡጨረታዎችላይየመሳተፍስራተሰርቷ
ል፡ለምሳሌበኢትዮጵያመንገዶችባለስልጣንድህረገጽበወጣውማስታወቅያመሰረትበስድስት
(06) ፕሮጀክትመሳተፍእነደምንፈልግበደብዳቤአሳውቀናል፡፡
ከዚህበተጨማሪበቤኒሻንጉልክልልየጠጠርመንገድየማማከርስራላይለመወዳደርየጨረታሰነድበ
መግዛትየቴክኒካልእናየፋይናንሻልሰነድበማዘጋጀትተልከዋል፡፡
የነበሩ ደካማጎኖች
የድርጅታችንየመኪናግዢበዘግየቱምክንያትለመኪናኪራይየሚወጣውየገንዘብመጠንበድርጅታችን
የአቅምግንባታእናወጪቅነሳቀላልየማይባልአሉታዊተፅእኖእያሳደረይገኛል፡፡
4.4.3. የፕሮጀክቶችግንባታዝርዝርአፈፃፀም፡-
በመስራትላይያሉፕሮጀክቶች
1. የባህርዳርሆስፒታልየውስጥለውስጥመንገድ
የሥራውባለቤት....................................................የመከላከያኢንተርፕራዝዘርፍ
ሥራተቋራጭ.......................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ..................................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል..................................................ብር 71,443,056.80
ተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል……………………ብር (490,557.71)
አጠቃላይየሥራውል................................................ ብር 70,952,499.09
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠጊዜ……43 ካላንደርቀናት
በጊዜይገባኛልጥያቄየተሰጡቀናት…………..303 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ……586 ካላንደርቀናት
1.1. የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................……………ብር 21,432,917.04
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ...............ብር 41,949,729.82
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 2|Page
ቅድመክፍያያልተመለሰ…………………….…………ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................…………….ብር 63,382,646.86
1.2 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
ስ/
ተቋራጩየመንገድስራውንቀሪስራዎችበማጠናቀቅየመጀመሪያደረጃርክክብእንዲጠይቅበደብዳቤአ
ሳውቀናል፡፡
የመንገድስራውበአብዛኛውየተጠቃለለቢሆንምየግቢማስዋብስራውግንየባለቤትፍላጎትበወቅቱባለ
መታወቁምክንያትየስራክፍተትተፈጥሮቆይቷል፡፡
ባለቤትየሰጠውንየስራትዕዛዝመነሻበማድረግለግቢማስዋብስራውአዲስየውልሰነድበማዘጋጀትላይ
እንገኛለን፡፡
1.3 ያጋጠሙችግሮች-
የሥራአፈፃፀምከእቅዱበታችመሆን፣
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት)
ተዘጋጅቶለፊርማናማህተምወደአሰሪውመ/ቤትከተላከበኋላሳይፈረምተመላሽተደርጓል፡፡
የግቢማስዋብየስራውልየባለቤትፍላጎትበተሟላመንገድባለመታወቁበስራውላይመዘግየትንአስከት
ሏል፡፡
1.4 የተወሰደእርምጃ-
የመንገድስራውንቀሪስራዎችበማጠናቀቅየመጀመሪያደረጃርክክብእንዲጠይቁ
በደብዳቤአሳውቀናል፡፡
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት)ከግቢማስዋብስራውጋርአዲስየውልሰነድ
አዘጋጅተንለማውጣትበመስራትላይእንገኛለን፡፡
2. የመቀሌሆስፒታልየውስጥለውስጥመንገድ
የሥራውባለቤት....................................................የመከላከያኢንተርፕራዝዘርፍ
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 3|Page
ሥራተቅራጭ.......................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ..................................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል..................................................ብር 56,906,648.21
ተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል……………………ብር 4,575,111.61
አጠቃላይየሥራውል..............................................ብር 52,331,536.60
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ….34 ካላንደርቀናት
በጊዜይገባኛልጥያቄየተሰጡቀናት……………………193 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ……………467 ካላንደርቀናት
2.1 የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ….. ብር 26,138,753.87
ቅድመክፍያያልተመለሰ………………………………… ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................……… ብር 43,210,748.34
2.2 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
ስ/
ተቋራጩየመንገድስራውንቀሪስራዎችበማጠናቀቅየመጀመሪያደረጃርክክብእንዲጠይቅበደብዳቤአ
ሳውቀናል፡፡
የመንገድስራውበአብዛኛውየተጠቃለለቢሆንምየግቢማስዋብስራውግንየባለቤትፍላጎትበወቅቱባለ
መታወቁምክንያትየስራክፍተትተፈጥሮቆይቷል፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 4|Page
ባለቤትየሰጠውንየስራትዕዛዝመነሻበማድረግለግቢማስዋብስራውአዲስየውልሰነድበማዘጋጀትላይ
እንገኛለን፡፡
2.3 ያጋጠሙችግሮች
የሥራአፈፃፀምከእቅዱበታችመሆን፣
የግቢማስዋብየስራውልየባለቤትፍላጎትበተሟላመንገድባለመታወቁበስራውላይመዘግየትንአስከት
ሏል፡፡
2.4 የተወሰደእርምጃ
የመንገድስራውንቀሪስራዎችበማጠናቀቅየመጀመሪያደረጃርክክብእንዲጠይቁ
በደብዳቤአሳውቀናል፡፡
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት)
ከግቢማስዋብስራውጋርአዲስየውልሰነድአዘጋጅተንለማውጣትበመስራትላይእንገኛለን፡፡
3 . አየርሃይልጠ/መምሪያ (phase-1)፡-
የሥራውባለቤት..........................................የመከላከያመሃንዲስዋናመምሪያ
ሥራተቋራጭ.............................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ.........................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል.........................................ብር 36,643,574.82
አጠቃላይየሥራውል....................................ብር 36,643,574.82
በጊዜይገባኛልጥያቄምክንያትየተሰጠጊዜ….170 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ……………535 ካላንደርቀናት
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 5|Page
3.1 የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ….. ብር 7,132,490.18
ቅድመክፍያያልተመለሰ…………………………………. ብር 7,733,855.07
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................……… ብር 10,391,707.55
3.2 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
ዋናውበርላይስላብከልቭርትየማስቀመጥስራበመሰራትላይነው፡
3.3 ያጋጠሙችግሮች
የሥራአፈፃፀምከእቅዱበታችመሆን፣
በሳይቱ
ላይየተዘረጉየስልክመስመሮችበአብዛኛውየተነሱቢሆንምአሁንምበስራውላይእንቅፋትየሚፈጥሩና
ያልተነሱመሆናቸው፡፡
3.4 የተወሰደእርምጃ
በተከለሰውየስራመርሃግብርመሰረትእስከህዳርወርስራውንሙሉበሙሉእንደሚያጠናቅቁጸድቆላቸ
ዋል፡፡
የስልክመስመሮችንየሚያነሳውየቴሌስራቢሆንምሳይትላይያሉሙያተኞችከሚመለከታቸውየተጠ
ቃሚአካላትጋርውይይቶችበማድረግችግሮችንለመፍታትጥረትበማድረግላይናቸው፡፡
4. ደ/ዘይትኢንጅ/ኮሌጅየማስፋፊያፕሮጀክት
የሥራውባለቤት..........................................የመከላከያኢንተርፕራዝዘርፍ
ሥራተቋራጭ.............................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ.........................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 6|Page
ጠቅላላእስከአሁንየወሰደውጊዜ…………… 303 ካላንደርቀናት (83.01%)
4.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
a. ያጋጠሙችግሮች
የሥራአፈፃፀምዝቅተኛመሆን፣
ስ/ተቋራጩባቀረበውየስራመርሃግብርመሰረትስራውንማከናወንአልቻለም፡፡
በሳይቱላይየኤሌክትሪክመስመሮችመኖርለስራውመፋጠንእንቅፋትሆነዋል፡፡
4.3 የተወሰደእርምጃ
ስ/ተቋራጩስራውንበተያዘለትየጊዜገደብእንዲጨርስበደብዳቤአሳውቀናል፤
የኤሌክትሪክመስመሮችእንዲነሱልንለመሓንዲስዋናመምሪያበደብዳቤአሳውቀናል፤
5. ዲቾቶ -ጋላፊ-ኤሊዳር-በልሆ፡-
5.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የዲዛይንናየኮንትራትአስ/ ስራለሰራንበትክፍያተጠይቋል፡፡
የፕሮጀክቱስራበተያዘለትጊዜእንዲጠናቀቅበሁሉምደረጃጥረቶችእየተካሄዱናቸው
5.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
የመኪናመለዋወጫዎችብልሽትበየጊዜውያጋጥማል፡
5.3 የተወሰደእርምጃ
ተሽከርካሪዎችበተሻለፍጥነትእንዲጠገኑይደረጋል፤
6. ሙስሌ-ባዳ፡-
6.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የዲዛይንናየኮንትራትአስ/ ስራለሰራንበትክፍያተጠይቋል፡፡
የፕሮጀክቱስራበተያዘለትጊዜእንዲጠናቀቅበሁሉምደረጃጥረቶችእየተካሄዱናቸው፡፡
6.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
-የሚፈለግሙያተኛበምንፈልገውመጠንማግኘትአልቻልንም
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 7|Page
መ.ኮ.ኢበሚያቀርበውየኳንቲቲሪፖርትባለመቅረቡበሚልያልተገባምክንያትከየካቲትጀምሮየተጠየቀወርሃዊ
ክፍያፀድቆእየመጣልንአይደለም፡፡
6.3 የተወሰደእርምጃ
- ሙያተኞችንበሪኮመንዴሽንመሰረትበማፈላለግቅጥርለመፈጸምጥረትይደረጋል፡፡
- የኳንቲቲስራተጠናቆለመኮኢሪፖርትተልኳል
7. በለስ-መካነብርሃን፡-
7.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የዲዛይንናየኮንትራትአስ/ ስራለሰራንበትክፍያተጠይቋል፡፡
የፕሮጀክቱስራበተያዘለትጊዜእንዲጠናቀቅበሁሉምደረጃጥረቶችእየተካሄዱናቸው፡
7.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
በውለታችንመሰረትለፕሮጀክቱየሚያስፈልጉተሽከርካሪዎችበወቅቱአለመግዛታችንድርጅታችን
ማግኘትየሚገባውንገቢለኪራይእየከፈለነው፡፡
7.3 የተወሰደእርምጃ
ድርጅቱለፕሮጀክቱየሚያስፈልጉተሽከርካሪዎችእንዲገዛጥረትማድረግሌላአማራጭማየትይጠይ
ቃል፡፡
8. አፍድራ-ቢዱ፡-
8.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የፕሮጀክቱስራጊዜየወሰደቢሆንምበአሁኑወቅትበመገባደድላይይገኛል፡፡
8.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
በአካባቢውበተፈጠረየአውሎነፋስምክንያትየሰርቬየርእቃዎችላፕቶፕጨምሮጉዳትእንደደረሰባቸ
ውከሙያተኞችሪፖርትመረዳትችለናል፡፡
8.3 የተወሰደእርምጃ
የሰርቬየርእቃጉዳትመጠነኛበመሆኑወደስራተመልሰዋል፡፡
የመጀመርያርክክብየተካሄደባቸውፕሮጀክቶች፤
1. ጎፋአፓር/ት፡-
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 8|Page
የሥራውባለቤት...........................የመከላከያኢንተርፕራዝዘርፍ
ሥራተቋራጭ..............................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ.........................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል.........................ብር 11,294,612.60
ተጨማሪየሥራውል(1-5).............ብር 2,825,312.68
አጠቃላይየሥራውል.....................ብር 14,119,925.28
ዋናውየሥራውልየተፈረመበትቀን……Feb.07,2014
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………145 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ…..76 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…135 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………356 ካላንደርቀናት
ኘሮጀክቱየወሰደውየሥራጊዜ(ሳይትወርክሳይጨምር)…283 ካላንደርቀናት
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...................................................................…….ብር 3,388,383.78
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 7,758,946.43
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 11,147,330.21
1.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም፡-
በተፈጠረውተጨማሪየስራትዕዛዝምክንያት፡
ተዘጋጅቶለስ/ተቋራጭተልኳል፡፡
የመንገድስራውየማጠቃለያርክክብከተካሄደብዙጊዜያትንያስቆጠረቢሆንምየሳይትወርክስራ
ውግንእስካሁንድረስርክክብአልተፈጸመም፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 9|Page
1.2 ያጋጠሙችግሮች
1.3 የተወሰደእርምጃ
በአሁኑጊዜፊውዝሰለቀረበየምድረግቢውየኤሌክትሪስራዎችእየተሰሩናቸው፡፡
2. ጎልፍኮርስፕሮጀክት፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያሰራዊትፋውንዴሽን
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 201,188,906.22
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል(1)……................ብር (91,113,935.77)
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 110,074,970.29
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………1335 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…453 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………1788 ካላንደርቀናት
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ................................................................……………ብር 40,237,781.24
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ...............ብር 45,052,843.70
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................…………….ብር 78,395,539.38
የሳርተከላስራውተጠናቅቆከፊልርክክብተካሂዷል፡፡
የኤሌክትሮመካኒካልሲስተምናየፓይፕጥገናስራእየተሰራቢሆንምየጥራትደረጃውአጥጋቢአይደለም
፡፡
ስ/ተቋራጩየጠየቀውየጊዜይገባኛልጥያቄጸድቆየወጣቢሆንምአሁንምብዙያለፉጊዜያትአሉ፡፡
2.2 ያጋጠሙችግሮች
ሥራተቋራጭለቀሪስራዎችባቀረበውናበፀደቀውመርሃግብርመሰረትስራዎችንማጠናቀቅአልቻለ
ም፡፡
ከውለታስምምነቱበላይብዙቀናትንአሳልፈዋል፤
ለሥራተቋራጭየተሰጡትየማስተካከያስራዎችበተለይምየኤሌክትሮመካኒካልስራውተጠናቅቆለር
ክክብዝግጁማድረግአልቻሉም፡፡
2.3 የተወሰደእርምጃ
ፕሮጀክቱንሙሉጊዜያዊርክክብለማድረግቀሪየማስተካከያስራዎችንበአንድሳምንትውስጥአጠናቅ
ቀውእንደሚጨርሱቀጠሮየተያዘቢሆንምእስካሁንድረስማጠናቀቅአልተቻለም፡፡
የፕሮጀክቱስራሙሉበሙሉየተጠናቀቀባይሆንምከሚያዚያወር 2010
ዓ.ምጀምሮየማማከርናየቁጥጥርክፍያአቋርጠናል፡፡
3. ቶጋካምፕ፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያመሃንዲስዋናመምሪያ
ሥራተቋራጭ....................................................እሸቱለማመንገድስራተቋራጭ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 16,212,352.83
ያልጸደቀተጨማሪ/ተቀናሽየስራውል....................ብር 1,258,008.90
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 16,212,352.83
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ……………………180 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…230 ካላንደርቀናት
በአሰሪውመ/ቤትውሳኔመሰረትየፀደቀጊዜ……….120 ካላንደርቀናት
በሦስትዮሽስብሰባውሳኔመሰረት……………………45 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………575 ካላንደርቀናት
አጠቃላይኘሮጀክቱየወሰደውየሥራጊዜ……………1858 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)…………15,346,932.44(94.66%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 3,242,470.57
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 11,437,203.93
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................…….ብር 14,679,674.50
3.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
3.2 ያጋጠሙችግሮች
ከውልስምምነቱበላይረጅምጊዜወስደዋል፡፡
የተጨማሪስራውልለፌርማወደሥራተቋራጭከተላከብዙጊዜያትንያስቆጠረቢሆንምእስካሁንድረስ
ፈርመውሊመልሱትአልቻሉም፡፡
የተጠናቀቀቢሆንምየማጠቃለያርክክብአልተፈጸመም፡፡
3.3 የተወሰደእርምጃ
ስልክለማነጋገርተሞክሯል፡፡
ከተያዘለትየውልጊዜበላይላለፉትቀናትከውልስምምነቱየገንዘብመጠን 10%
የጉዳትካሳወደባለቤትገቢእንዲያደረግለስ/ተቋራጩበደብዳቤአሳውቀናል፡፡
ለስ/
ተቋራጩየማጠቃለያርክክብእንዲፈጸምበደብዳቤከማሳወቃችንምበተጨማሪበስልክምለማነጋገር
ሞክረናል፡፡
4. ካሊብሬሽንሴንተር፡-
የሥራውባለቤት.................................................በብ/ብ/ኢን/ኮርፖ/የካሊብሬሽንማዕከል
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 11,951,405.99
ተጨማሪየሥራውል(1-2)...................................ብር 8,126,677.51
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል(1-4)…….............ብር (55,936.10)
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 20,022,147.40
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………146 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ……107 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…60 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………313 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)………..19,137,710.94(95.58%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...................................................................…….ብር 0.00
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 18,305,636.55
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 18,305,636.55
4.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
የማጠቃለያርክክብለማድረግሃምሌ 17/2010
ዓ.ምከሁሉምባለድርሻአካላትየተውጣጡባለሙያዎችሳይቱላይየስራጉብኝትየተደረገቢሆንምአንዳ
ንድያልተስተከከሉስራዎችበመኖራቸውምክንያትበተያዘውፕሮግራምመሰረትሊከናወንአልቻለም፡
4.2 ያጋጠሙችግሮች
በማጠቃለያርክክቡወቅትአንዳንድማስተካከያዎችበመኖራቸውምክንያትርክክቡበተያዘለትፕሮግራ
ምመሰረትሊፈጸምአልቻለም፡፡
4.3 የተወሰደእርምጃ
የማስተካከያስራዎችበአጭርጊዜእንዲስተካከሉናርክክቡንማከናወንእንዲቻልለስ/
ተቋራጩበድጋሜበደብዳቤአሳውቀናል፡፡
1. ሰ/ማስከበርማዕከል፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 42,483,413.41
ተጨማሪየሥራውል(1-3)...................................ብር 12,408,025.50
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል………….ብር (6,436,989.25)
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር (48,454,449.66)
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………161 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…134 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………411 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)…………..48,454,449.05(100%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 12,745,024.02
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 29,389,279.44
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 42,134,303.46
5.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
የማጠቃለያርክክብለማድረግሃምሌ 19/2010
ዓ.ምከሁሉምባለድርሻአካላትየተውጣጡባለሙያዎችሳይቱላይየስራጉብኝትየተደረገቢሆንምአንዳ
ንድያልተስተከከሉስራዎችበመኖራቸውምክንያትበተያዘውፕሮግራምመሰረትሊከናወንአልቻለም፡
ከ 5%የመያዣገንዘብበስተቀርሁሉምክፍያተፈጽሟል፡፡
የሥራአፈፃፀሙበተያዘለትየጊዜገደብአልተጠናቀቀም፣
በማጠቃለያርክክቡወቅትየመብረቅመከላከያአልተገጠመም፡፡
ለስ/
ተቋራጩየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱየላክንላቸውቢሆንምእስካሁንሊመለስልንአ
ልቻለም፡፡
5.3 የተወሰደእርምጃ
ተቋራጩበድጋሜበደብዳቤጠይቀናል፡፡
2. ጃንሜዳስታፍኮሌጅ፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያኢንተርፕራዝዘርፍ
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 40,405,241.12
ተጨማሪየሥራውል(1-3)...................................ብር 14,008,513.46
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል(1-3)…….............ብር (5,701,869.37)
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 48,706,885.21
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………150 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ….212 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…229 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………591 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)…………..48,706,883.94(100%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 12,121,572.34
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 34,467,620.99
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 46,589,193.33
6.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
ዓ.ምከሁሉምባለድርሻአካላትየተውጣጡባለሙያዎችሳይቱላይየስራጉብኝትየተደረገቢሆንምአንዳ
ንድያልተስተከከሉስራዎችበመኖራቸውምክንያትበተያዘውፕሮግራምመሰረትሊከናወንአልቻለም፡
6.2 ያጋጠሙችግሮች
የሥራአፈፃፀሙበተያዘለትየጊዜገደብአልተጠናቀቀም፣
በማጠቃለያርክክቡወቅትአንዳንድማስተካከያዎችበመኖራቸውምክንያትርክክቡበተያዘለትፕሮግራ
ምመሰረትሊፈጸምአልቻለም፡፡
ለስ/
ተቋራጩየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱየላክንላቸውቢሆንምእስካሁንሊመለስልንአ
ልቻለም፡፡
6.3 የተወሰደእርምጃ
ከውለታስምምነቱበላይላለፉትቀናትከውልስምምነትገንዘብ 10%
የጉዳትካሳእንዲከፍልወደባለቤትተልከዋል፡፡
ቀሪየማስተካከያስራዎችበአጭርጊዜእንዲጠናቀቁናየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱ
ለስ/ተቋራጩበድጋሜበደብዳቤጠይቀናል፡፡
7. ቢሾፍቱአውቶሞቲቭኢንዱስትሪ፡-
የሥራውባለቤት …………………....በብ/ብ/ኢንጅ/ኮርፖ/ቢሾፍቱአውቶሞቲቭኢንዱስትሪ
ሥራተቋራጭ.......................................................አሰርኮንስትራክሽንሃ/የተ/የግ/ማ
አማካሪመሃንዲስ..................................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል..................................................ብር 47,904,887.60
የለውጥስራውል……………………………. ብር (13,389,045.13)
አጠቃላይየሥራውል..............................................ብር 34,515,842.47
የሥራውልየተፈረመበት........................................June 29,2016
ስራውየተጀመረበትቀን……………………..Nov. 30,2016
የኘሮጀክቱየሥራጊዜ............................................. 40 ካላንደርቀናት
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 17 | P a g e
የተከለሰየስራማጠናቀቂያጊዜ………………Dec.5,2018
የጸደቀየጊዜይገባኛልጥያቄ......................................212 ካላንደርቀናት
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 14,371,466.28
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ….ብር 14,524,977.94
ቅድመክፍያያልተመለሰ...............................................……..ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................……...ብር 28,896,444.22
7.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፤
ከ 2.5%የመያዣገንዘብበስተቀርሁሉምክፍያተፈጽሟል፡፡
ስ/ተቋራጩባቀረበውየማጠቃለያክፍያመሰረትተመርምሮናጸድቆወቷል፡፡
7.2 ያጋጠሙችግሮች
የለም፡፡
7.3 የተወሰደእርምጃ
የለም፡፡
ማጠቃለያ፡-
የለውጥናተጨማሪስራየውልሰነድማዘጋጀት
ከንኡስሥራተቃራጭጋርየስራውልሰነድማዘጋጀት
-የ 1 ፕሮጀክትየሰርቬይንግስራየውልሰነድከኮርኮንሳልቲንግጋርተዘጋጅቷል (ማንዳ-ቡሬ)
ለፍሪላንሰሮችናንኡስሥራተቃራጭየክፍያምስክርወረቀትማዘጋጀት
-ለ 12 የመኪናኪራይየክፍያምስክርወረቀትተዘጋጅተዋል
የማማከር፤የቁጥጥርናኮንትራትአስተዳደርክፍያዎችንመጠየቅ
ደ/ዘይትአየርሃይል፤ደ/ዘይትኢንጅነሪንግኮሌጅኤክስፓንሽን፤ዲቾቶጋላፊ፤ሙስሊባዳ፤በለስመካነብርሃንናአፍ
ዴራ)
ወርሃዊሪፖርቶችንማዘጋጀት
- የ4 ፕሮጀክቶችወርሃዊሪፖርቶችተሰርቷል፡፡ (ባ/ዳርሆ/ል፤መቀሌሆ/ል፤-
ደ/ዘይትአየርሃይል፤ደ/ዘይትኢንጅነሪንግኮሌጅኤክስፓንሽን)
በዕቅድ አፈፃፀም ወቅት በኮንትራት አስተዳደር ቡድን ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ
እርምጃዎች
ያጋጠሙችግሮች
ለ DB ፕሮጀክቶችየተመደቡመኪኖችብልሽትማጋጠሙ
የአብዛኞችፕሮጀክቶችየሥራአፈፃፀምከእቅዱበታችመሆን፣
የችግሩባለቤት
የሁሉምባለድርሻአካላትተሳትፎአለበት
የተወሰዱየመፍትሄአቅጣጫዎች
ሙያተኞችበማፈላለግቅጥርእንዲፈጸምጥረትተደርገዋል፤ሆኖምመደበኛየቅጥርስራመስራትየሚ
ያስችለውንየአሰራርስርዓትመዘርጋትይጠበቃል፡፡
በአማካሪውበኩልየሚታዩትንችግሮችለመፍታትከፕሮጀክትናከዋናውቢሮሙያተኞችጋርግምገማ
ዎችበማድረግየመፍትሄአቅጣጫለማስቀመጥጥረትተደርገዋል፡፡
OCTOBER,2018 TO DATE
CONTRACT
NO. PROJECT CLIENT
AMOUNT
Plan Executed % plan Executed %
Defence Engineering
3 Debrezeyit Air Force 135,143.03 135,143.03 135,143.03 100.0 540,572.12 540,572.12 100.0
Main Department
Ditchoto Galafi
Defence Construction
4 Junction-Elidar-Belho 721,835.27 721,835.27 715,908.12 99.18 2,887,341.08 2,566,861.69 88.9
Enterprise
Road DB Project
Defence Construction
5 Musli-Bada DB Project 721,835.27 721,835.27 720,284.97 99.79 2,887,341.08 2,811,008.63 97.4
Enterprise
12 105 105,000.0
1.7 Air force banker design revision 60,000.0 60,000.0 100.0% 87.5% 58.33% 180,000.00 Site visit done
0,000.00 ,000.00 0
Army
2
Foundation
8 on design revision
21 Bahidar Site Work back log 64,676.6 75.0%
6,235.60
66,647.6 77.3% 66,647.6 77.3% 86,235.52
1.
Adama 1 Site Work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 199,804.96
2
86, 66,6
Sub Total 2 0.00 64,677 75.0%
235.60 47.60
77.3% 66,648 77.29% 286,040.48
MoND
3 Engneering Main
Department
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 2|Page
3. All design
PSO Monument 25,000.0 17,500.0 70.0% 50,000 17,500.0 35.0% 17,500.0 14.00% 125,000.00
1 works
3. Centeral Command All design 15 127 127,500.0 AR, EL, ST & BOQ
back log 7,500.0 5.0% 85.0% 85.00% 150,000.00
2 Head Office works 0,000.00 ,500.00 0 done
3. Western Command Design 12 27 27,500.0
50,000.0 25,000.0 50.0% 22.0% 18.33% 150,000.00
3 Head Office Maintenance 5,000.00 ,500.00 0
325, 17
Sub Total 3 75,000 50,000 125.0% 142.0% 172,500 117.33% 425,000.00
000.00 2,500.00
4 Others
4. All design 36 234 234,727.5 design proposal is
Toorhaylochi Hospital 92,050.00 92,050.0 100.0% 63.8% 31.88% 736,400.00 done
1 works 8,200.00 ,727.50 0
4. Air Force Mekele All design 12 design proposal is
64,579.00 0.0 0.0% 0 0.0% 0.00 0.00% 129,158.00 done
2 Office works 9,158.00
4. Air Force Diredawa All design 12 design proposal is
64,579.00 0.0 0.0% 0 0.0% 0.00 0.00% 129,158.00 done
3 Office works 9,158.00
626, 234,7
Sub Total 4 221,208 92,050 100%
516.00 27.50
63.8% 234,728 31.88% 994,716.00
Work Executed Vs 556,955.4
Schedule 0 366,169.49 65.74% 1,543,099 816,768 53% 816,768.00 22.01% 3,710,786.68
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 3|Page
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 4|Page
በህንፃ ኮንትራት አስተዳደርና ኘሮጀክት ክትትል ቡድን ከመስከረም 1 ቀን እስከ መስከረም 30 ቀን
2010 ዓ.ም ድረስ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም
ወደ ህንፃ
ኮንትራት ለሥራው ታርሞ በጠቅላላው
አስተዳደር የተመራበት የዘገየበት
ተመሮቶ
የሥራው ዓይነት የተሰጠው የወጣበት የወሰድው
ቀን ሁኔታ
የመጣበት ጊዜ ቀን ጊዜ
ተ/ቁ ቀን
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 5|Page
ወደ ህንፃ
ኮንትራት ለሥራው ታርሞ በጠቅላላው
አስተዳደር የተመራበት የዘገየበት
ተመሮቶ
የሥራው ዓይነት የተሰጠው የወጣበት የወሰድው
ቀን ሁኔታ
የመጣበት ጊዜ ቀን ጊዜ
ተ/ቁ ቀን
ሣይት ማስረከብ
25
የኘሮጀክት ርክክብ
26 አጣዬ፣ ባልጪ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ከማሺ፣ ህዳሴ ግድብ፣ አይሻ
ደወሌ፣ ተፈሪ በር፣ አፍዴራ፣ በርሃሌ፣መተማ፣ ኢንጀባራ
ቻግኒና አዲስ አበባ ካራ መድሀኒያለም
የጊዜ ማራዘሚያ
27 ድሬደዋ አፓርትመንት
28 ቢስቲማ
29 ኦሮሚያ
30 ሰሚት ፌዝ አነድ ቁጥር 6
31 WWTP የመቀሌ አፓርትመንት
32 መከላከያ ዋና መ/ቤት ለቁጥጥር ለአልሙኒየም
33 መከላከያ ዋና መ/ቤት ለቁጥጥር ለስቲል
34 VIP
የአማካሪ የውለታ ሰነድ ማዘጋጀት
35
36
የዋጋ ማስተካከያ
የለውጥ ሥራ እና ተጨማሪ ሥራ
37 ከማሼ የለውጥ ሥራ ቁጥር 2
38 እንጅባራ የለውጥ ሥራ ቁጥር 1
39 ደውሃን የለውጥ ሥራ ቁጥር 1
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 6|Page
ተመሮቶ
የመጣበት
ቀን
ሪፖርት
44 ጎፋ
45 ጨርቃ ጨርቅ
47 2B+G+12 ኘሮጀክት
48 VIP ኘሮጀክት
49 መ/ዋና መ/ቤት
50 ደ/ዘይት ሆስፒታል
51 መቀሌ ሆስፒታል
52 መቀሌ ባለ ሶስት ሆቴል
53 ድሬደዋ አፓርትመንት
54 ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ
55 ባህርዳር ሆስፒታል
56 ጨርቃ ጨርቅ
57 ሆሣዕና
58 አዶላዋዩ
59 ባልጪ
60 አይሻ ደወሌ
61 ባኮ
62 ህዳሴ ግድብ
63 ከማሼ
64 ወራቤ
65 አጣዬ ሌሉችም የሚቆጣጠራቸው ኘጀክቶች ሪፖርት ቀርቧል
66 ሰሚት አንድና ሁለት የሠራዊት ፋውንደሽን ኘሮጀክቶች
67 ጳውሎስ ዘለቀ፣ ብርሃን ጦቢያው፣ማን ኢንጀነሪንግ፣ ደሣለኝ አስረዳ
68 ቴክሮም ኮንስትራክሽን ቃሊቲ አንድ እና ሁለት
69 አጣዬ ሌሉችም የሚቆጣጠራቸው ኘጀክቶች ሪፖርት ቀርቧል
70 ሰሚት አንድና ሁለት የሠራዊት ፋውንደሽን ኘሮጀክቶች
71 ጳውሎስ ዘለቀ፣ ብርሃን ጦቢያው፣ማን ኢንጀነሪንግ፣ ደሣለኝ አስረዳ
72 ቴክሮም ኮንስትራክሽን ቃሊቲ አንድ እና ሁለት
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 7|Page
መንገድ ዲዛይን የመጀምሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም የሚያሳይ ሰንጠረዥ
ተ/ የኘሮጀክቱ ስም የመስከረም የመስከረም ንፅፅርበ% የ 1 ኛ ሩብ የ 1 ኛ ሩብ አመትአፈጻፀም ንፅፅርበ%
4 ሌሎች ስራዎች
4.1 የአምቦ ሆሚቾ አሙኒሽን እንዱስትሪ የውስጥ ለውስጥ 231,635.79 115,817.89 50% 658,018.74 373,489.00 56.76%
መንገድ
5 በእቅድ ውስጥ ያልነበሩ ስራዎች
5.1 የሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶች ለጨረታ - - - - 500,000.00
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 8|Page
መንገድ ኮንትራት አስተዳደር የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም የሚያሳይ ሰንጠረዥ
SEPTEMBER,2018 TO DATE
CONTRACT
NO. PROJECT CLIENT
AMOUNT
Plan Executed % plan Executed %
1 Bahirdar Hospital Compound Road Defence Infrastructure & Construction Sector 141,416.34 127,113.79 133,872.34 105.3 381,341.37 401,617.02
2 Mekelle Hospital Compound Road Defence Infrastructure & Construction Sector 141,416.34 127,113.79 133,872.34 105.3 381,341.37 387,314.47
3 Debrezeyit Air Force Defence Engineering Main Department 135,143.03 135,143.03 135,143.03 100.0 405,429.09 405,429.09
5 Musli-Bada DB Project Defence Construction Enterprise 721,835.27 721,835.27 595,284.97 82.47 2,165,505.81 2,090,723.66
6 Beles-Mekane Birhan DB Project Defence Construction Enterprise 1,234,093.75 1,110,221.50 1,020,203.00 91.89 3,330,664.50 3,585,460.39
7 Afdera-bidu DB road project Defence Engineering Main Department 275,694.11 275,694.11 252,349.11 91.53 827,082.33 803,737.33
8 Eng/college expansion project Defence Construction Enterprise 90,267.21 90,267.21 90,267.21 100.00 270,801.63 270,801.63
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 9|Page
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 10 | P a g e
4.5. የደርጅቱ ደጋፊ የሥራ ሂደትየ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም
4.5.1. አብይ ተግባር
1. የሰው ሃበት ልማት አስተዳደርና
የሰው ሃብት አስተዳደር ሥራዎች የድርጅቱን እቅድ ለማሳካት የሰው ኃይል በቅጥር፣ በዝውውር ፣ በምደባ
እንዲሟላ ያደርጋል፡፡ የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት ሠራተኞች የማብቃት ሥራ ይሰራል፣ በልዩ ልዩ
ምክንያት ከድርጅቱ ለሚሰናበቱ አስፈላጊው መብታቸው እንዲሟላ በማድረግ በወቅቱ እንዲሰናበቱ
ያደርጋል፡፡ በደረጃ እድገት ያሉትን ክፍተቶች ያሟላል ፣ የሠራዊቱን የማዕረግ እድገት አስፈላጊውን ፎርማሊቲ
በማሟላት በወቅቱ የማዕረግ እድገት እንዲሰጥ ያደርጋል፡፡ የሠራተኞችን የህክምና አገልግሎት እና የመድን
ሽፋን እንዲያገኙ ክትትል ያደርጋል፣ የሠላም ማስከበር ምልመላና መረጣ ያደርጋል፣ የደመወዝና ልዩ ልዩ ጥቅማ
ጥቅም ክፍያዎች በመመሪያው እና በደንቡ መሠረት እንዲፈፀም ያደርጋል፡፡
1.1. ግብ
ደስተኛ አሀድ ከመፍጠር አኳያ ሠራተኞችን በውስጥ የደረጃ ዕድገት በማውጣት ሠራተኞችን ለተሻለ
ደረጃ እና ደመወዝ ብቁ ማድረግ፣ በተለያዩ ትምህርትና ሥልጠናዎች ማብቃት፣ የሠራዊቱን የማዕረግ
ዕድገት እና የሙያ የእጅ ብልጫ በወቅቱ እንዲያገኙ ክትትል ማድረግ፣ እና ሌሎች ተዛማጅ የሆኑ
ሥራዎችን በማከናወን ደመወዝና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ክፍያዎች በመመሪያው እና በደንቡ መሠረት
ፈጣን፣ ቀልጣፋና ተደራሽ ማድረግ፡፡
ተግባር አንድ ፡- የሰው ኃይል አስተዳደር ሥራዎች የተሟላ የሰው ኃይል እንዲኖር የክፍሎችን ፍላጎት
በቅጥር፣ በደረጃ ዕድገት እና በዝውውር/በምደባ እንዲሟላ ማድረግ፡፡
1.1.1. በውጭ ቀጠራ ፡ ከላይ በተገለፁት ዓላማ እና ግብ አንፃር የተከናወኑ ሥራዎች ከሥራ ሂደቶች
ከውጪ በቅጥር እንዲሟላ በቀረበው ጥያቄ መሠረት በአራት (04)የሥራ መደቦች በሪፓርተር
ጋዜጣ ማስታወቂያ በማውጣት የሥራ ልምድ እና የት/ት ዝግጅታቸው ተገምግሞ የቃል ፈተና
የተሰጣቸው የሥራ መደቦች፡-
ሲኒየር II ዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ባለሙያ
ጁኒየር II ዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ባለሙያ
ሲኒየር I የቢዝነስ ዴኘሎኘመንት ባለሙያ
ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር
1.1.3. የማዕረግ ዕድገት በተመለከተ፡- በጥር ወር 2011 ዓ/ም ለ 4 አባላት የማዕረግ እድገት ለሚገባቸው
አባላቶች ዝርዝር ፎርማሊቲዎች እንዲሟሉ ለየሥራ ሂደቱ መረጃዎች የተላኩ ሲሆን ለሹመት
የቀረቡትም፡-
ከሻምበል ወደ ሻለቃ …………… 04
የማዕረግ ዕድገት አፈፃፀም መመሪያ መሠረት በማድረግ በጥር ወር 2011 ዓ/ም የማዕረግ የመቆያ
ጊዜያቸውን ለሸፈኑ 4 የሠራዊት አባላት የሥራ አፈፃፀም ተሞልቶ ወደሚመለከተው ክፍል እንዲላክ
የተደረገ ሲሆን ዝርዝሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
1.1.4. ሰላም ማስከበር ፡ከዚህ በፊት ወደ ሠላም ማስከበር የተላኩ የሠራዊት አባላት እና አዲስ ምልመላን
በተመለከተ ሠላም ማስከበር የተሰማሩ የሠራዊት አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች፡-
ሲቪል ሠራዊት
ተ/ቁ የግዳጅ ቦታ
ኦብዘርቨር ኮንተንጀንቲ ስታፍ ድምር በኦብዘርቨር/ስታፈ ኮንተንጀንቲ ድምር የጠቅላላ
የሠራዊት እና
1.1.5. ዝውውር/ምደባ
ከሠላም ማስከበር ግዳጅ ተመልሰው ወደ ድሬደዋ ኘሮጀክት የተመደቡ ………….01
2.3. ስንብት
በጡረታ የተሰናበቱ ሲቪል ሠራተኛ …………………………………………….. 01
በጡረታ የተሰናበቱ የሠራዊት አባል ……………………………………………. 01
ድምር …………………..
…… 02
3. ተግባር ሦስት ፡- የድርጅቱን የሥራ ክንውን ውጤታማ ለማድረግ ሠራተኞችን በተለያዩ ሥልጠናዎች
ማብቃት፤ እንዲሁም የትምህርት ውል ፈፅመው የት/ት ክፍያ እየተፈፀመላቸው በመማር እራሳቸውን
እንዲያበቁ ተደርጓል፡፡
ዝርዝር ሥራዎች
ስልጠና ላጠናቀቁ 31 ሠልጣኞች የምስክር ወረቀት እንዲሰጣቸው ተደርጓል፡፡
01 ሠራዊት - 01 - 04 02 -
02 ሲቪል 04 - 01 01 02 -
ድምር ……… 04 01 01 05 04 - 15
ረጅም ጊዜ ትምህርት እየወሰዱ የሚገኙ ሠራተኞች 15 ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 8
ሲቪል እንዲሁም 7 የሠራዊት አባላት ሲሆኑ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
4. ተግባር አራት፡- በድርጅቱ ጥቅማ ጥቅም መመሪያ እና ህብረት ስምምነት መሠረት ልዩ ልዩ ጥቅማ
ጥቅም ክፍያዎችና የመብት ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠ ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው በሠንጠረዥ
ቀርቧል፡፡
ተ/ቁ የክንውን ዓይነት ብዛት
ማስተካከያ የተደረገላቸው
2 የዋስትና ደብዳቤ የተፃፈላቸው ሲቪል ሠራተኞች እና የሰራዊት አባላት 03
3 የሥራ ልምድ ለሚመለከተው ሁሉ የተፃፈላቸው የሲቪል ሠራተኞች እና የሠራዊት አባላት 11
4 የሙያ ፈቃድ ለማሳደስ ለኮንስትራክሽን ሚ/ር የትብብር ደብዳቤ የተፃፈላቸው አባላት 16
5 በማዕረግ ለውጥ ምክንያት መታወቂያ እንዲሰራላቸው ለዘርፍ የተፃፈላቸው የሠራዊት አባላት 3
6 የዕለት ፈቃድ የተሰጣቸው ሲቪል ሠራተኞች 26
7 የሀኪም ፈቃድ የተሰጣቸው 06
8 የረጅም ጊዜ ፈቃድ የወሰዱ ሲቪል ሠራተኛ 3
9 ያለደመወዝ ፍቃድ የወሰዱ ከህንፃ ዲዛይን ቡድን 01
10 በጡረታ የተሰናበቱ ሲቪል ሠራተኛ 01
11 በጡረታ የተሰናበቱ የሠራዊት አባል 01
12 በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ለህክምና የተላኩ ሲቪል ሠራተኞች 10
13 በጦር ኃይሎች ህክምና እንዲያገኙ የተላኩ የሠራዊት አባላት 02
14 የት/ቤት ክፍያ የተፈፀመላቸው የሠራዊት እና ሲቪል ሠራተኞች 06
15 አዲስ የትምህርት ውል የፈፀሙ የሠራዊት እና ሲቪል ሠራተኞች 03
16 የድጋፍ ደብዳቤ የተፃፈላቸው የሠራዊት እና ሲቪል ሠራተኞች 06
17 በድርጅቱ ጥቅማ ጥቅም መመሪያ መሠረት የሁለት ወር ደመወዝ የረጅም ጊዜ ብድር የተሰጣቸው ሲቪል
ሠራተኞች 09
18 ለመድሃኒት መግዣ ባቀረቡት ደረሰኝ መሠረት ሂሣቡ የተተካላቸው 05
19 ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተማሩ የወጪ መጋራት/Cost Sharing ከጥቅምት ወር 2011 ጀምሮ 16
የተፃፈላቸው
24 የወታደራዊ መደብር ካርድ እንዲያገኙ ለመምሪያው የተፃፈላቸው የሠራዊት አባላት 02
25 በኘሮጀክት የተመደቡ የሠራዊት አባላት የሞባይል ካርድ ግዥ እንዲፈፀምላቸው ለግዥ 02
የተፃፈላቸው
26 የ 1 ኛ ዙር የቦንድ ሽያጭ ገንዘቡ ገቢ እንዲደረግ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውክልና የተላከላቸው 01
የሠራዊት አባል
ጠ/ድምር ………… 159
በድምሩ…….. 270
የትምህርት ዝግጅት
ተ/ቁ ዓይነት ወንድ ሴት አጠቃላይ ድምር
1 MSc/Degree 2 1 3
2 Degree 17 14 31
3 Diploma 9 15 24
4 Certificate .. 2 2
5 የቀለም ከ 6 - 12 ኛ ያሉ 10 11 21
6 ትምህርት የሌለው .. 3 3
ድምር……….. 38 46 84
የትምህርት ዝግጅት
ተ/ቁ ዓይነት ወንድ ሴት አጠቃላይ ድምር
1 MSc/Degree 7 - 7
2 Degree 75 11 86
3 Diploma 29 6 35
4 Certificate 1 … 1
5 የቀለም ከ 6 - 12 ኛ ያሉ 4 3 7
6 ትምህርት የሌለው 1 .. 1
ድምር……….. 117 20 137
2 ሴት 46 20 3 71 3 14 2 21 28 1 69
በአ/አበባ ዙሪያ እና በኘሮጀክት የሚገኙትን ኮንትራት ሠራተኞች በሙሉ ያላቸው የዓመት ፈቃድ
የቋሚ ሠራተኞች ፈቃድ መመዝገቢያ በተደራጀ መንገድ ለመያዝና ሥራን ለማቀላጠፍ የሚሰራ
Advance Excel ሶፍት ዌር ከዘመን መቁጠሪያ በማገኛኘት የመስራት ሙከራ በማካሄድ ላይ
ይገኛል፡፡፡
በ 2011 በጀት ዓመት እርከን ያገኙ ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ማረጋገጫ ደብዳቤ
የተዘጋጀ ቢሆንም በበላይ ኃላፊ የተወሰነበት ደብዳቤ ባለመድረሱ በወቅቱ ወጪ ተደርጎ
አልተሰጠም፡፡
ሠራተኞች የጡረታ ቅፅ እንዲሞሉ ግፊት አለማድረግ፣
የድርጅቱን የሥራ ክንውን ውጤታማ ለማድረግ ሠራተኞችን በተለያዩ ሥልጠናዎች ማብቃት፣ የደረጃ
ዕድገት፣ የማዕረግ ዕድገት፣ የሠላም ማስከበር ምልመላና መረጣ ፣ ዝውውርና ምደባ፣ የመድህን ዋስትና ሽፋን ፣
የህክምና ፣ የጡረታ እና ስንብት፣ ዲስኘሊን ግድፈት፣ የዋስትና እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችንና ልዩ ልዩ
አስተዳደራዊ ጉዳዮችን ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ በማከናወን የድርጅቱን የሥራ ክንውን ውጤታማ
በማድረግ በድርጅቱ የደመወዝና የጥቅማ ጥቅም መመሪያ እና በህብረት ስምምነቱ መሠረት ሠራተኞቹ
በተሻለ የሥራ ክንውን ለውጤት ማብቃት፣
3. የፋይናንስ አስተዳደር
በፋይናንስ ኬዝ ቲም በጥቅምት ወር አስከ ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ/ም የተለያዩ ስራዎች የተከናወኑ
ሲሆኑ ዋና ዋናዎች ቀጥሎ በቀረበው ዝርዝር መሰረት ቀርባል፡፡
የድርጅታችን የ 2011 በጀት ዓመት በ IFRS የሂሳብ ስርአት ለማከናወን የፖሊሲ አማራጭ
ለድርጅታችን በቀረበው መሰረት ለድርጅቱ ማናጅመንት ገለጻ ከተደረገለት በኋላ ማናጅመንቱ
ከተወያየበት በኋላ ማሻሽያ በመጨመር አጽድቆት ለአማካሪ ድርጅቱ ከተላከ በኋላ በድርጅቱ ቻርት
አካውንት መካተት የሚገባቸው አዘጋጅቶ ስላቀረበ በፋናንስ እየታየ ስለሚገኝ ከጸደቀለት በኃላ
ቀጣይ ስራውን የሚሰራ ይሆናል፡፡
የ 2010 ትርፍ ግብር ለመክፈል የድርጅቱ ሪፖርት በ IFRS እንዲቀርብ ገቢዎች የጠየቁን ቢሆንም
ይህን ጉዳይ በበላይነት ከሚቆጣጠረው ABE ከተባለው የመንግስት መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር
1 23/07/18 D/Z & Nathret Real State Defence Army foundation 205,566. 236,401. Jun-18 CRV1345-1346
17 10
2 23/07/18 Kality Real State Site Two Sup. Defence Army foundation 191,002. 219,652. March & CRV1342-1343
26 60 June 2018
3 23/07/18 Summi Apartment Site One Defence Army foundation 95,501. 109,826. Jun-18 CRV1341
13 30
4 23/07/18 Summi Apartment Site Two Defence Army foundation 149,867. 172,347. Jun-18 CRV1344
46 58
5 23/07/18 Mekelle Adiha Defence Army foundation 116,082. 133,494. Mar-18 CRV1349
21 54
6 23/07/18 Hawasa Real Estate Defence Army foundation 110,554. 127,137. Jun-18 CRV1348
49 66
7 13/08/18 Nathret Real State Sup. Defence Army foundation 105,289. 121,083. Mar-18 CRV1355
99 49
8 13/08/18 Hawasa Real State Sup. Defence Army foundation 110,554. 127,137. Mar-18 CRV1359
49 66
9 13/08/18 D/Z Real State Sup. Defence Army foundation 100,276. 115,317. Mar-18 CRV1354
18 61
10 13/08/18 Kality Site Two Real State Sup. Defence Army foundation 191,002. 219,652. Jan & Feb CRV1358
26 60 2018
11 13/08/18 Summit Site One Apartment Defence Army Foundation 95,501. 109,826. Mar-18 CRV1356
13 30
12 13/08/18 Summit Site Two Apartment Defence Army Foundation 149,867. 172,347. Mar-18 CRV1357
46 58
13 13/08/18 Mekelle Adiha Apartment Defence Army Foundation 116,082. 133,494. Jun-18 CRV1353
21 54
14 13/08/18 SIP Plant Design Legendary Defence Products S.C 400,000. 460,000. Design CRV1360
00 00 30%
15 30/08/18 Musli-Bada Road Sup. Defence Construction Enterprise 647,623. 744,766.45 Dec-17 CRV1365
00
16 30/08/18 Musli-Bada Road Sup. Defence Construction Enterprise 427,543. 491,675.17 Sep-17 CRV1366
63
17 30/08/18 Ditchato-Galafi Road Sup. Defence Construction Enterprise 600,703. 690,809.36 Oct-17 CRV1367
ለረጅም ጊዜ በተስብሳቢነት እና በእዳ ተከፋነት የተያዙ ሂሳቦች የህግን አግባብ ጠብቆ ከመዝገብ
እንዲወጡ አለማደርግ ለአፈጻጸም ምቹ ሁኔታ በድርጅቱ መወሰን የሚገባው ስላልተከናወነ፡፡
የድርጅቱ ሰነድ እና የመረጃ አያያዝ የተደራጀ እንዲሆን ከማድረግ አኝጻር አልተሰራበትም፡፡
ያጋጠሙ ችግሮች
የተሸከርካሪ ኪራይ አቅርቦት ጥያቄ ቀድሞ ከመጠየቅ ይልቅ ያለ ፕሮግራም አስቸኳይ በሚል
ስለሚቀርቡ ለአፈጻጸም መቸገር ታይቷል፡፡
2. የበጀት ዓመቱ ግብ
ለስራ ክፍሎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል የድርጅቱን ውጤታማነት አጠናክሮ
ለመቀጠል የሚያስችሉ አገልግሎቶችን ማቅረብ
ተግባር አንድ፡- ምቹና የተቀላጠፈ የተሸከርከሪ አቅርቦት እና ስምሪት የአሰራር ስርዓት እንዲኖር ማድረግ
ዝርዝር ስራዎች፡-
እንዲፈጸም ደብዳቤ ተዘጋጅቶ የተላከ ሲሆን ዝርዝሩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ቀርቧል፡፡
ሰሌዳ ቁጥር
የተሽከርካሪው የነዳጅ የመስከረ
ተ.ቁ መለኪያ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ድምር
ዓይነት ዓይነት ም ወር
1 አአ -3-A00647 ሚኒ ባስ ናፍጣ በሊትር 190 16.335 3,103.65
2 ኢት -3- 62708 // // // 180 16.335 2,940.30
ድምር
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በተፈረመው የዱቤ ሽያጭ ውል መሰረት ለድርጅቱ የስራ አመራር
አባላትና ሰራተኞች የቅድመ አገልግሎት ሽያጭ ውል መሰረት በጥቅምት ወር 17 የመሄጃና
መነሻ
ተ.ቁ መድረሻ ቦታ የመመለሻ ቀን ትኬት ቁጥር ጠቅላላ ዋጋ
ቦታ ቀን
1 አዲስ አበባ 01/13/2010 መቀሌ 01/13/2010 0712121364605 300.00
2 ሰመራ 23/01/2011 አዲስ - 0712121627292 6,358.00
3 // 23/01/2011 // - 0712121627289 6,358.00
4 // 23/01/2011 // - 0712121627290 6,358.00
5 // 23/01/2011 // - 0712121627291 6,358.00
6 // 23/01/2011 // - 0712121627287 3,347.00
ጠቅላላ ድምር 29,079.00
ተግባር ስድስት፡- የውል ስምምነቶችን በማዘጋጀት ተግባራዊነታቸውን በመከታተል የድርጅቱን ጥቅም ማስከበር
ዝርዝር ስራዎች፡-
ድርጅታችን በጌጃና ረጲ ለሚያካሂዳቸው የህንጻ ፕሮጀክት ክትትልና ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች ለፕሮጀክት
ተቆጣጣሪዎች በኪራይ ሲቀርቡላቸው የነበሩ ሁለት ቶዮታ ቪትዝ ተሸከርካሪዎች የግንባታ ስራው የተቋረጠ
መሆኑ ጥቅምት 16 ቀን ህንጻ ኮንትራት አስተዳደር ያሳወቁን ቢሆኑም የኪራይ ውሉ እንዲቋረጥ የ 15 ቀናት
የመ.ኮ.ዲ.ድ . የ 2011 በጀት ዓመት የአራት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት 34 | P a g e
የማስጠንቀቂያ ጊዜ ደብዳቤ ለአካራይ ድርጅቱ ሆሳእና የመኪና ኪራይ ኮሚሽን ኤጀንት በመስጠት ተሸርካሪው
ግን ለሰባት ቀን አገልግሎት ለቢሮ እንዲሰጥ በማድረግ ከድርጅቱ ጋር በማስማመት ከውሉ በፊት እንዲወጡ
ተሰጥቷል፡፡
በድርጅታችን ዋና መ/ቤትና በመንገድና ህንጻ ፕሮጀክቶች ያጋጠሙ የተሸከርካሪ እጥረት ለማቃለቀል በኪራይ
ለምንጠቀምባቸው ተሽከርካሪዎች በበጀት ዓመቱ የጳጌሜ 2010 ዓ/ም እና የመስከረም 2011 ዓ/ም የተሰጡ
የኪራይ አገልግሎቶች ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ ክፊያው በዝርዝር ቀርበዋል፡፡
ዝርዝር ስራዎች፡-
እንዲደርሱ ተደርጓል፡፡
ስራ ተከናውኗል፡፡
ተግባር ዘጠኝ፡- የድርጅቱን ቢሮና የአካባቢ ጽዳትና ውበት በመጠበቅ ምቹ የስራ አካባቢ እንዲኖር ማድረግ
በድርጅታችን ንብረት የሆኑ የሊፋን 520 እና 620 ሞዴል ተሽከርካሪዎች ተደጋጋሚ ጥገና
የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ ለተጨማሪ የጥገና ወጪ በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱ፡፡
የሰው ሃይል በተፈለገው ፍጥነት አለመሟላት፡- የመዝገብ ቤት ሰራተኛ እና የቢሮ ጽዳትና
ውበት
የተሽከርካሪ ኪራይ ክፍያዎችን በወቅቱ አለመፈጸም
3.2 የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
ከሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ጋር በመነጋገር ግዥዎች በተለይም የተሸከርካሪና
የአሌሌክትሮኒክስ እቃዎች መለዋወጫ እቃዎች በተቻለ ፍጥነት እንዲገዙ ለማድረግ
ተሞክሯል፡፡
የሚመጡ አስቸኳይ ስራዎችን ከመደበኛ ስራ ሰዓት ውጪ በትርፍ ሰዓት እንዲከናወኑ
ተደርጓል፡፡
የኪራይ አገልግት ክፍያዎች በወቅቱ እንዲፈጸሙ ከሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ጋር
በመነጋገር እንዲፈታ ተደርጓል፡፡
4. ጠንካራና ደካማ ጎኖች
4.1. የማኔጅመንት ደጋፊ የስራ ሂደቶች በ 2011 በጀት ዓመት በመጀመሪው ሩብ ዓመት
የስራ ሂደቶቹ ዓመታዊ ረቂቅ እቅዶቻቸው ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ ያዘጋጁትን ረቂቅ በጀት ከተሰጠው አቅጣጫ
አንፃር ስለመሆኑ ማረጋገጥ፤
IV. የስራ ሂደቶቹ ዓመታዊ ረቂቅ እቅዶቻቸው ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ ያዘጋጁትን ረቂቅ በጀት
ከተሰጠው አቅጣጫ አንፃር ስለመሆኑ በማረጋገጥ ረቂቅ ጥቅል የድርጅቱ በጀት እንዲዘጋጅ
ተደርጎ እና በስራ አመራር ቦርድ ተተዝቶ ጸድቋል፡፡
4.1.1.3. ወርሃዊ እና ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዝግጀት
የድርጅቱን ወርሃዊ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ወጥ የሆነ የአዘገጃጀት አካሄድ፣ስልቶች ፣ቅጾች እና ቼክ
ሊስት አዘጋጅቶ ለየስራ ሂደቶቹ መስጠት
የድርጅቱን ወርሃዊ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ወጥ የሆነ የአዘገጃጀት አካሄድ እና ስልቶች
ይኖሩ ዘንድ ለክፍሎች የሪፖርት ማዘጋጃት ቅጾች እና የሪፖርት ናሙና ለሁሉም የስራ
ክፍሎች እንዲደርሳቸው በማድረግ እስከ ጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ያለውን የድርጅቱን
ሪፖርት ከየክፍሎቹ በማሰባሰብ ወጥ ለማድረግ ተሞክሯል፡፡
ከየስራ ሂደቶቹ የተሰባሰበውን አጠቃለይ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ወጥ በሆነ መልኩ
ለተቆጣጣሪ ባለስልጣኑ እና ለስራ አመራር ቦርዱ በ 2011 በጀት ዓመት እስከ የመጀመሪያው
ሩብ ዓመት ድረስ ተልኳል፡፡
4.1.2. የገበያ ልማትና የደንበኞች ግንኙነት ፕሮግራም
4.1.2.1. ንዑስ ፕሮግራም አንድ የገበያ ማስፋፊያ ጥናትና ትግበራ
የፕሮግራሙ ግብ
ድርጅቱ በመከላከያ ሰራዊት የመሰረተ ልማት ግንባታ 100% የገበያ ድርሻ ይኖረዋል፤
ዋና ዋና ተግባራት
7. የብሔራዊ ባንክ ጥቅምት 4 2011 ዓ.ም. በሪፖርተር ጋዜጣ ለአቃቂ ካምፓስ የማማር አገልግሎት (Consultancy Before ,November
services for Akaki campus renovation) 28,2018
የፕሮግራሙ ግብ
ዋና ዋና ተግባራት
ይህ የስራ ክፍል በዋንኛነት የድርጅቱን ዓመታዊ እቅድ፣ በጀት ፣ የእቅድ አፈፃፀም ክትትል እና ግምገማ፣
በሌላ በኩል የድርጅቱን የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ስራ ከተጨባጭ ደንበኞች ጋር ያለውን የገበያ ግንኙነት
የማጥናት እንዲሁም ወደ ገበያ በመውጣት አዳዲስ ገበያ የማፈላለግ የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ
የድርጅቱን የገበያ እና እቅድ የስራ ክፍል በሰው ሃብት እና በቁሳቁስ እንዲደራጅ በማደረግ ስራ
ጀምሯል፡፡
ድርጅቱ በ 2011 በጀት ዓመት ለሚኖረው የእቅድ እና የበጀት ፍላጎት ዝግጅት ሁሉም የስራ
ሂደቶች ወጥ የሆኑ የዝግጅት ቅፆችን አዘጋጅቶ አሰራጭቷል፣ ከዋና ስራ አስኪያጅ በተሰጠው
አቅጣጫ እና በተቀመጠለት ቀነ ገደብ ስለመሆኑ በመከታተል አፈፃፀሙም የስራ ክፍሎች ወደ
ወጥ የሪፖርት ዝግጅት እና በተቀመጠላቸው ጊዜ ለመከናወን አለመከናወኑ ለዋና ስራ አስኪያጅ
ሪፖርት አድርጓል በማከናወንም ላይ ይገኛል፡፡
በእቅድ እና በገበያ ልማት የስራ ክፍል ውስጥ የሚከናወኑ ማንኛውም ስራዎችን መደበኛ እና ኢ-
መደበኛ ግነኙነቶች የጋራ ምልከታ በየወቅቱ በማድረግ
በዕቅድ አፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፣ የችግሩ ባለቤት የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
እና የቀጣይ የአፈጻጸም አቅጣጫዎች
ያጋጠሙ ችግሮች
የስራ ክፍሉ በበጀት ዓመቱ የተለያዩ የእቅድ እና የገበያ ልማት ስራዎች ለመተግበር ሲቋቋም
ሊይዝ በሚገባው ሙሉ የሰው ሀብት ባለመጀመሩ እና እስከአሁንም በበቂ የሰው ሃብት
ያልተደራጀ በመሆኑ እቅዱን በሚፈለገው መጠን የመተግበር ችግር ገጥሞታል፡፡
የድርጅቱ የእቅድ እና የገበያ ልማት የስራ ክፍል አሁን ያለበት ቢሮ ወደ ጣሪያ የቀረበ እና በወበቅ
ምክንያት ከሰዓት በኋላ ስራ መስራት የሚያስችግር በመሆኑ አሁን በቀጠራ ሂደት ላይ
የሚገኙ ሰዎችን ከግምት በማስገባት ተጨማሪ ቢሮ የሚያስፈልግ መሆኑ፡፡
የስራ ክፍሉ በተለያየ ጊዜ ያዘጋጃቸው የገበያ ልማት የዳሰሳ ጥናቶች እና ጽሑፎች በማኔጅመንት
ደረጃ ለማየት እና ለመረዳት ያለመቻል፡፡
የችግሩ ባለቤት
የድርጅቱ የስራ ክፍል በበቂ የሰው ሀብት ለመደራጀት መዘግየት በድርጅቱ ያለው ረጅም
የቀጠራ ሂደት የሚወስደው ጊዜ እና ይህን ለማስተካከል እርምጃ ያልወሰደው
ማኔጅመንቱ ፡፡
ወጥ የሆነ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያለመኖሩ ጉዳይ ከመንገድ መስኖ እና ግድብ ዋና
ስራ ሂደት እና ከአስተዳደር እና ፋይናንስ ቡድን ውጪ ያሉ የስራ ክፍሎች በሙሉ
በእቅድ እና የገበያ ልማት አገልግሎት የሚቀርቡ ጥናቶች እና ጽሁፎች ላለመቅረባቸው
(present) የድርጅቱ ማኔጅመንት ፡፡
ከኢትዮ ቴሌኮም የምናገኘው የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት ፍጥነት በእጥፍ እንዲሻሻል ቢደረግም አገልግሎቱ
እንደተፈለገው ተደራሽ ያለመሆን ችግር ለመቅረፍ አንድ ኮምፒዩተር አንደ ፕሮክሲ ሰርቨር በመጠቀም
የኢንተርኔት ፍሰቱ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ ሆኖም ግን ይህ የተደረገው ጊዜያዊና መጠነኛ
መፍትሄ በዘላቂነት ችግሩን አይቀርፈውም፡፡
በተለያየ ምክንያት ንብረት ክፍል ተመልሰው የነበሩ ኮምፒዩተሮች እና ተዛማጅ እቃዎቻቸውን
በማደራጀት፣ የማይሰራውን አካል ከሌላ በመተካት፣ ኦፕሬቲንግ ሲሰተም እና አፕልኬሽን ሶፍትዌሮችን
በመጫን ሙሉ አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡
በተለያዩ የስራ ክፍሎች ችግር የገጠማቸውን ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የኔትወርክ መስመር እና
የኢንተርኔት አገልግሎት ብልሽቶችን በመለየት ለችግሮቹም የሶፍትዌር እና የሲስተም ማስተካከያ
መፍትሔ በመስጠት መደበኛ አገልግሎታቸው እንዲያከናውኑ ሲደረግ በተጨማሪም ደግሞ የፎቶኮፒ
ምንም እንኳን የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ሠራተኛ ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መሆኑ እና ይህንኑም
ክፍተት ለመሙላት ከኢትዮ ቴሌኮም የምናገኘውን የብሮድ ባንድ ፍጥነት መጠን በእጥፍ ብናሳድግም
እየተገለገልንበት የሚገኘው የኔትወርክ መስመር መስፈርቱን ያልጠበቀ ዝርጋታ በመሆኑ፤
ከኤሌክትሪክ መስመር ገመዶች ጎን ለጎን በቅርበት መገኘት የኔትወርክ መስመሩ በውስጡ የሚያልፉት
መረጃዎች እንዲረበሹና ፍሰቱን ማስተጓጎል፣
የኔትወርክ ገመዱ ሙሉ በሙሉ ለአደጋ የተጋለጠ መሆን ጉዳት የደረሰበት ገመድ በውስጡ ያሉት የተለያዩ
ክሮች እርስ በእርሳቸው በሚገናኙበት ጊዜ በሚፈጠረው አላስፈላጊ ንክኪ ምክንያት የስርጭት መረበሽና
መቆራረጥ የኢንተርኔት ፍጥነት አቅም በማዳከም አገልግሎቱ ለተጠቃሚው በአግባቡ እንዳይደረስ
ከፍተኛ ተፅእኖ መፍጠሩ፣
በተጨማሪ ደግሞ በተለያየ ምክንያት የኔትወርክ ግንኙነት ብልሽት ሲከሰት በቀላሉ ለጥገና አመቺ
አለመሆን እና አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ወደ ግንኙነት መስመር ለማስገባት ቀደም ተብሎ ታሳቢ ያልተደረገ
አደረጃጀት በመሆኑ ችግሩን ውስብስብ አድርጎታል፡፡
በመሆኑም እያጋጠመ ያለውን ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲሁም ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት ያለውን
ጠቀሜታ በመገንዘብ ዘላቂና አስተማማኝ፣ ስርዓት እና ደንቡን የጠበቀ እንዲሁም ትክክለኛ መስፈርቱን
የሚያሟላ አዲስ የኔትወርክ መስመር ዝርጋታ የላቀ ጠቀሜታ እንደሚሰጥ በመገንዘብ ትኩረት እንዲሰጥበት እና
ተግባራዊ የሚደረግበት ሁኔታ እንዲመቻች ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡