Professional Documents
Culture Documents
ን/ስ/ላ/ቅ ጽ/ቤት
የማጠቃለያ ሪፖርት
የሪፖርቱ ይዘት
የቀጠለ……………
የ2012 በጀት አመት የቁልፍና አበይት ተግባራት አፈፃፀም
2.1 የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም
ግብ 1 ፡-በየደረጃውየሚገኘውአመራር፣ ፈፃሚና
የህዝብክንፍተልዕኮውን እንዲወጣ
የሚያስችለውአቅምእንዲፈጠርለትይደረጋል፣
የተከናኑ ዝርዝር ተግባራት
• በለውጥ ስራዎች ዙሪያ ከስልጠና ባሻገር ሁሉም
ፈፃሚ በየስራ ክፍሉ መሠራት ያለባቸውና ማወቅ
ያለባቸው ጉዳይ ዙሪያ እርስ በራሳቸው እየተገነባቡ
ይገኛል ፡፡
• ከተለያዩ ስልጠናዎች መልስ አብዛኛው ፈፃሚ
ተገልጋይን በሚያረካ አገልግሎት አሰጣጥ ሁኔታችን
እያከናወነ ቢሆም አንዳንድ ፈፃሚ ከዘርፉ አዲስነት
ጋር በተያያዘ አሁንም ግንባታ እንደሚያስፈልገው
ይገመታል፡
ግብ 2 ፡- በየደረጃው የሚገኝ የአመራር አደረጃጀት መፍጠር
እና ወደ ተግባር በማስገባት የመንግስት ክንፍ በተደራጀ
መልኩ እንዲከናወን ተደርጓል
• የተከናወኑ ተግባራት
• አጠቃላይ ካለን 74 ሠራተኞች 74ቱም በ10 ሞርኒግ
ቢሪፊንግ 2 በለውጥ ቡድን ተደራጅቷል በዚህም
በሞርኒግ ብሪፊንግ እና በለውጥ ቡድን ስራ ላይ
ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ተከናውኗል፡፡
• ለሞርኒግ ብሪፊንግ ቡድኖች የተነሱ ጥያቄዎችን
የለውጥ ቡድን በየሳምንቱ ምላሽ በፅሁፍ እየሰጠ
ይገኛል
• በበጀት አመቱ ውስጥ ካሉን 10 ሞርኒግ ብሪፊን 7
የተሻሉ ሲሆኑ 3 በመካከለኛ ደረጃ የሚገኙ ናቸው
እንዲሁም ካሉን ሁለት የለውጥ ቡድን አንዱ የተሻለ
ሲሆን አንዱ በመካከለኛ ደረጃ ይገኛል፡፡ አጠቃላይ
ካሉን 74 ፈፃሚ መካከል 39 ፈፃሚዎች በሞዴል
ደረጃ የሚታዩ ናቸው፡፡
የቀጠለ……………