You are on page 1of 34

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

የ 2012 የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ

የተሽከርካሪ ዘርፍ
የማጠቃለያ ሪፖርት
ይዘት
1. የቁልፍ ግቦችና ተግባራት አፈፃፀም
 አቅም ግንባታ
 አገልግሎት አሰጣጥ እና የቅሬታ አፈታት
 ሌብነትን መከላከል

Driver & Vehicle Licensing and Control


2. የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
 ዓላማ 1

Authority
 ዓላማ 2
3. ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች
4. የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫ
 የአጭር ግዜ
 የረጅም ግዜ 2
የቁልፍ ግቦችና ተግባራት አፈፃፀም

አቅም ግንባታ
 የ2011 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማን መሰረት በማድረግ የ2012
በጀት ዓመት እቅድ ተዘጋጅቷል፡
 በተዘጋጀው ዕቅድ ዙሪያ

Driver & Vehicle Licensing and Control


• ከሰራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡
• ከባለድርሻ አካላት/የተቋማት ኃላፊዎች/ ጋር የአንድ ቀን ውይይት

Authority
ተካሂዷል

 በምርመራ ተቋማት የግምገማ ውጤት እና የአሰራር ሂደት ዙሪያ


ከየተቋማቱት ኃላፊዎች ጋር የአንድ ቀን ውይይት ተካሂዷል

 በዘርፉ አዲስ ለተመደቡ ሰራተኞች ለ5ነት የስራ ላይ ስልጠና 3

ተሰጥቱዋል፡
የቁልፍ ግቦችና ተግባራት አፈፃፀም
አገልግሎት አሰጣጥ እና የቅሬታ አፈታት
• በዘርፉ ከሚሰጡ አገልግሎቶች
13 ያህሉ በስታንዳርድ
7 ከስታንዳርድ በታች
ስታንዳደርድ ያልወጣላቸው አገልግሎቶች 3 ናቸው

Driver & Vehicle Licensing and Control


• 63 ቅሬታዎች ተስተናግደዋል

Authority
28 ቅሬታዎች ተገቢነት የሌላቸው (የሞተር ሳይክል ይመዝገብልን
ጥያቄ)
35 ተገቢነት ያላቸው ሲሆኑ ተገቢነት የሌላቸው 28 ቢሆንም
የማስረዳት ስራ ተከናውናል፡፡
4
 በዘርፉ በሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋዩ እርካታ 75% እነዲደርስ ታቅዶ በ2ኛ
ሩብ አመት በተደረገ መጠይቅ መሰረት 72.29% ስለመሆኑ
የቁልፍ ግቦችና ተግባራት አፈፃፀም
ሌብነትን መከላከልና ኣሰራር ማሻሻያ
• የማክሰሚያ ሰነድ ተዘጋጅቷል
• ኮድ 3አአ-05894 የሆነ ተሸከርካሪ ባለቤትነት ጉዳይ በመንገዶች
ባለስጣን እና የቻይና መንገድና ድልድይ ስራ ድርጅት መሃል በነበረ
የመረጃ ክፍተት እና ሌላ ተሸከርካሪ በተመሳሳይ ሻንሲ እና ሞተር

Driver & Vehicle Licensing and Control


ቁጥር ሁለተኛ ታርጋ ሰጥቶ የተገኘ ባለሞያ ተጠያቂ እንዲሆን
ተደርጉዋል፡፡

Authority
• የአገልግሎት መስጫ ሲስተሙ የተገኛኘ(Networked) ስላልሆነ
አንድ ተሸከርካሪ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት መመዝገብ ከአገ/ጥ/ኦዲት ጋር
በመሆን የመለየት ስራ ተሰርቱዋል፡፡
• በየቅ/ጽ/ቤቱ የመረጃ፣ቅድመ ኦዲት እና ሲ-ቁጥር አገልግሎት
ከመስኮት በፊት እንዲኖር በማድረግ በአገልግሎቱ ላይ 5

የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራር ማስታካከል ተችሉዋል።


የቁልፍ ግቦችና ተግባራት አፈፃፀም

Driver & Vehicle Licensing and Control


6

Authority
የቁልፍ ግቦችና ተግባራት አፈፃፀም
• የቅድመ ኦዲት አሰራር ተላልፉ ተገልጋይ ያስተናገደ ፈጻሚ ተጠያየ እንዲሆን
ተደርጉዋል
• የሻንሲ ቁጥር በነጥብ እና ያለ ነጥብ በመመዝገብ ቀረጥ ያልከፈለን ከረጥ ነጻ
አስመስሎ ያረበ ፈጻሚ እንዲጠይ ተደርጉዋል፡፡
• በሰሌዳ እጥረት ምክንያት ይስተዋል የነበረውን ብልሹ አሰራር ውዝፍ

Driver & Vehicle Licensing and Control


ክፍያዎችን እና በየሳምንቱ የሚያስፈለገውን ፍላጎት በለመየት አቅርቦቱ
ሳይቆየራረጥ እንዲቀርብ ተደርጉዋል

Authority
• ሰሌዳ እጥረት በነበረበት ወቅት ሌሎች ሰራተኞች ጋር ሰሌዳ ሳይኖር በአንድ
ባለሞያ በሎከር ውስጥ 8ሰሌዳ በመገኘቱ እርምጃ ተወስዱዋል
• የሰሌዳ ስርጭቱ በአፈጻጸም ሪፖርት መሰረት በማዕከል እየታየ እነዲሆን
በማድረግ ፍትሀዊ እንዲሆን ተደርጉዋል
• በቅ/ጽ/ቤት ማለቅ ሲችሉ ወደ ማዕከል ይላኩ የነበሩ ስራዎችን እዛው
አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ቅልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጉዋል፡፡ 7

• ታክስ ሳይከፈልበቸው ወደ ሀገር ውስጥ ለገቡ ተሸከርካሪዎች ኮድ 2 ሰሌዳ


የሰጡ 69 ፈጻሚዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም

ዓላማ 1

Driver & Vehicle Licensing and Control


ጤነኛ እና አሰራሩን የጠበቀ የተሸከርካሪ መረጃ
ስርአት እንዲኖር ማድረግ

Authority
8
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 1፡ በተሸከርካሪዎች አካል ላይ የሚደረግ ጥገናን በመከታተል
በከተማዋ ብቁ ተሸከርካሪዎች እንዲኖሩ ይደረጋል፡፡
• ከዚህ ቀደም በጥገና ፍቃድ ብቻ ሻንሲ ለውጥ ያለ ፍቃድ ሲደረግ

Driver & Vehicle Licensing and Control


/ሲስተናገዱ የነበረውን በመመሪያው መሰረት የሻንሲ ለውጥ ፍቃድ
እንዲጠይቁ በማድረግ የመቆጣጠር ስራ ተጀምሩዋል፡፡

Authority
• አደጋ የደረሰባቸውን ተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ ወርሶ ከመሸጡ በፊት
የተሽከርካሪው ፋይል መኖሩንና መሰረታዊ ሰነዶችን የያዘ መሆኑን
ሳያረጋግጡ(ባለንብረቶች እየተጉለሉ በመሆኑ)ለባለተሽከርካሪው የካሳ
ክፍያ እንዳይከፍሉ ለኢንሹራንሶቹ የማሳወቅ ስራ የተሰራ ሲሆን 9

ለባለንብረቶቹ መረጃ እንዲሰጣቸው ለቅ/ጽ/ቤቶች አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡


የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም

Driver & Vehicle Licensing and Control


Authority
የተሸከርካሪ አካል ለውጥ እና ጥገና ፈቃድ
1000
900
አፈጸፀም

800
700
600
500
400
300
200
100 10
0
የተሸከርካሪ አካል ለውጥ ጥገና ፈቃድ መስጠት
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 2፡ የተሸከርካሪ መለያ መረጃዎች አያያዝ/ልውውጥ በመቆጣጠር በዘርፉ የሚሰማሩ
ተሸከርካሪዎችን መረጃ ስርአት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡

Driver & Vehicle Licensing and Control


Authority
የሞተር እና ሻንሲ ለውጥ እና ማስመቻ ፍቃድ
250
200
150
100
አፈጸፀም

50
0
ጥ ጥ ት ት 11
ታ ታ
ለው ለው ስ መ ስ መ
ተር ንሲ ማ ማ
ሞ ቻ ር ር
ቁጥ ቁጥ
ተር ንሲ
ሞ ቻ
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 3፡ በሚሰጡ የተሸከርካሪ ዘርፍ አገልግሎቶች ድጋፍና ክትትል በማድረግ
ወጥ፣ፍትሓዊና መመሪያን መሰረት ያደረገ የአገልግሎት ስርአት እንዲተገበር
ይደረጋል፡፡
• አጠራጣሪ ሞተርና ቻንሲ ቁጥር ምት ላይ ለ102 ተገልጋይ መልስ ለመስጠት
ከተያዘው እቅድ ለ60
• የመጫን አቅም ላይ ለ1 ተገልጋይ መልስ ለመስጠት ከተያዘው እቅድ ለ4 ተሰጥቷል

Driver & Vehicle Licensing and Control


• ምርት ዘመን ላይ ለ6 ተገልጋይ መልስ ለመስጠት ከተያዘው እቅድ ለ7 ተሰጥቷል
• ዋጋ ግምት ላይ ለ3 ተገልጋይ መልስ ለመስጠት ከተያዘው እቅድ ለ1 ተሰጥቷል

Authority
• መረጃ ለሚጠይቁ አካላት መረጃ ተሰጥቷል፣
• ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ በፍ/ቤት ጉዳይ ምክንያት የሰሌዳ ለውጥ ያላደረገ
ሰነዱም/ፋይሉም ጠፍቶ የነበረው ተሽ/ፈይሉ እንዲደራጅ በማድረግ ምዝገባ
እንዲያገኝ ተደርጓል
• ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ተማሳይ ሰሌዳ 24 በመመረቱ ምክን ኮልፌና
ልደታ ተመሳሳይ ሰሌዳ የተሰጠ ሲሆን 22ቱ በፈቃደኝነት 2 በፖሊስ ተገደው 12
ሰሌዳውን እንዲቀይሩ ተደርጓል፡፡
• ቀረጥ ይነሳልኝ ጋር ተያይዞ ለሚነሱ ጥያቄዎች በእቅድ የተያዘው ብዛት 15
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
• በተለያዩ አካላት ከተሽከርካሪ እግድ ይደረግልን እና እግድ ይነሳልን
ተብለው ለሚጠይቁ አገልግሎት ለመስጠት የታቀደው 13 ክንውን
225 ፡፡

Driver & Vehicle Licensing and Control


• የሞተር ሳይክል የመንቀሳቀሻ ፈቃድ ለ594 ተገልጋዮች ለመስተት

Authority
ታቅዶ ለ2354 እንዲሰጣቸው ተደርጓል፡፡

• የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን በሮዝ ወረቀት ላይ ተመሳሳይ


የሞተር ቁጥር በመፃፉ ምክንያት የካና ንፋስ ስልክ ላፍቶ የተመዘገቡ
ተመሳሳይ ሞተር ያላችን ተሽከርካሪዎች ተመዝግበው የነበረ ሲሆን 13

ከፌ/ት/ባለስልጣን ጋር በመነጋገር ሮዝ ረቁ እንዲታረም በማድረግ


የኢፋይል ተግባር እና ክንውን
• በ አስሩም ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሚሠሩት የተሽከርካሪ ደረቅ
ፋይልን ወደ ኤለክትሮኒክስ ፋይል በማዘመን ደረጃ በሶስት (3)
ቅርንጫፎች ላይ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ ሲሆኑ በተቀሩት
ሰባቱ (7) ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ላይ በሁለት(2) ወራት የእቅድ
ክንውን ተይዞ እየተሰራ ይገኛል፡፡

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
• በ ኣጠቃላይ በ ቅርንጫፍ ያሉት የፋይል ብዛት 608,995 ሲሆን
ከነዚህ ውስጥም 463,321 ስካን ተደርገው ያለቁናለተገልጋይ በ
ዌብ ሲስተም አማካኝነት ዝግጁ የሆነው አገልግሎት እየሰጡ
ይገኛልበ፡፡
• በ ጥቅል ስራው በ 70% ደረጃ ይገኛል
14
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም

ዓላማ 2

Driver & Vehicle Licensing and Control


የተሸከርካሪዎችን ብቃት በማረጋገጥ ለከተማ የሚመጥኑ
ተሸከርካሪዎች እንዲኖሩ ማድረግ

Authority
15
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 1፡ መመሪያዎችን እና አሰራሮችን በማሻሻል የተሸከርካሪ
ተቋማትን አቅም ማሳደግ፡፡
• የተሸከርካሪ መመሪያዎችና ስታንዳርዶች ከፌደራል ትራንስፖርት
ባለስልጣን ጋር በመሆን የጥናት ቡድን በማቋቋም እንዲሻሻሉ ተደርጓል፣
• በ35/2011 የምርመራ ተቋማት መመሪያና ስታንዳርድን በመፈተሸ የሚታዩ

Driver & Vehicle Licensing and Control


ክፍተቶችን በጥናት በመለየት ለፌደራልትንስፖር ባለስልጣን ቀርቧልል፡
• የምርመራ ተቋማት ምርመራ የሚተገበሩባቸው ሲስተም ሶፍትዌር

Authority
ካሊብሬት ያልተደረጉ እና መረጃ ከውጭ የሚቀበሉ በመሆኑ አንድ ወጥ
የሆነ ሲስተም ማንኛውንም መረጃ የማይቀበል፣ ሰኪዩርድ እና ካልብሬት
የተደርገ ሲስተሙ በልጽጎ፣ 44ቱም ተቋማት እንዲጠቀሙበት ለማድረግ
ተቋማቶች የሚጠቀሙባቸውን ሲስተም ዓይነቶች ተለይተው ቀርቧል፡፡
• እየታየ ያለው የቴክኒክ ምርመራና የቦሎ አሰጣጥ ችግር ለመቅረፍ የተሻለ
አደረጃጀትና አገልግሎት አሰጣጥ መፍጠር የሚያስችል የመመሪያ ጥናት 16

ተጠንቶ ድራፍቱ ቀርቧል፡፡


የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 2፡ የተሽከርካሪ ተቋማትን ብቃት በማረጋገጥ እና ክትትልና ድጋፍ
በማድረግ የሚሰጡት አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ይደረጋል፡፡
• 38ቱ የምርመራ ተቋማት በተሠጣቸው የብበት ማረጋገጫ መሰረት እየሰሩ
ስለመሆኑ ተገምግመው ውጤቱ ለባለድርሻ አካላት ለወይይት ቀርቦ
ወይይት ተደርጎበታል

Driver & Vehicle Licensing and Control


• ከምርመራ ተቋማት ጋር የሪፖርት እና የመረጃ ልውውጥ ስርዓት ተዘርግቶ
ሁሉም ተቋማት በየወሩ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተደርጓል፡፡

Authority
• በቀን መመርመር ከሚገባቸው ተሸከርካሪ በላይ ሲመረምሩ የተገኙ 3
የምርመራ ተቋማት የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡
• ላልተመረመረ ተሸከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ በመስጠት የቦሎ አገልግሎት
እንዲያገኝ የሞከረ ኤች.ቲ.ኤስ የተባለ ተቋም እና የተሰተፉ በለሞየዎች
በመመሪያው መሰረት ለአንድ ዓመት አገልግሎት እንዳይሰጡ ታግደዋል
17
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
• በባለስልጣን መ/ቤቱ የምርመራ ፈቃድ የወሰዱ 44 ሲሆኑ
 38ቱ ነበር እናእድሳት ያደረጉ
 6 አዲስ ፈቃድ የወሰዱ ሲሆን
• በማዕከል የጥገና ፈቃድ የወሰዱ ተቋማት 13 ሲሆኑ
 6 አዲስ ፈቃድ የወሰዱ

Driver & Vehicle Licensing and Control


 7 እድሳት ያደረጉ ናቸው
• የአካል ለውጥ የጥገና ፈቃድ የወሰዱ ተቋማት 25 ሲሆኑ

Authority
 4 አዲስ ፈቃድ የወሰዱ
 21 እድሳት ያደረጉ ናቸው
• 11 የምርመራ ተቋማት በመመሪያ 35/2011 መሰረት መስፈርት
አሟልተው ደረጃቸውን አስተካክለዋል ፡፡
18
• በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች 919 ተቋማት የጥገና ስታንዳርዱን አሟልተው
ፈቃድ የወሰዱ
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
በቅ/ፍ የሚገኙ የጥገና ተቋማት ብዛት
ተ.ቁ.   በ2012 ፋይል ያላቸው የጥገና ተቋማት
ቅ/ጽ/ቤቶ ብዛት
ች ፈቃድ እደሳት አዲስ ፈቃድ ነባር አጠቃላይ
ያደረጉ የወሰዱ

1 ቂርቆስ 4 3 27 30

Driver & Vehicle Licensing and Control


2 አ/ቃሊቲ 5 9 29 38
3 አራዳ 10 1 49 50
4 ቦሌ 0 7 33 40
5 የካ 6 5 182 187

Authority
6 ን/ስ/ላፍ 6 23 6 29

7 ልደታ 10 0 133 133
8 አ/ከተማ 0 1 10 11
9 ጉለሌ 1 4 85 89
10 ኮልፌ 0 4 308 312
ቀራንዮ
ድምር 42 57 862 919 19
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 3፡ በተሸከርካሪ ዘርፍ ለሚሰጡ አገልግሎቶች የህትመት ግብአቶች እንዲሟሉ
በማደደረግ ወቅቱን ጠብቆ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ይደረጋል፡፡

• ለ2012 የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ ስራ ግብአት የሚውሉ 12000


ሰርትፍኬት (5000 የከፍተኛና 7000 የአነስተኛና መካከለኛ የቼክሊስት)

Driver & Vehicle Licensing and Control


ተዘጋጅተው ለግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለህትመት ቀርበዋል
• በ12 ወራት 3200 ፓድ ሰርትፍኬት ለምርመራ ተቋማት ተሰራጭቷል

Authority
• ለድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ አገልግሎት የሚውሉ የተሸከርካሪ
መመርመሪያ ቅጽ 624 ፓድ እና የመክሰሻ ቅጽ 624 ፓድ እንዲታተም
ተጠይቋል
• ለቴክኒክ ምርመራ ስራ የሚውሉ ምልክት/ኮን፣ ስቶፐር፣ 2 ወኪቶኪ፣
ፓዶች እና ሚኒባስ መኪና ተሟልቷል
20
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 4፡ በ6ሺ ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ የመንገድ ላይ የቴክኒክ ምርመራ በማከናወን
ያለባቸውን የቴክኒክ ችግር እንዲያስተካክሉ ይደረጋል
ምርመራውን ያለቅጣት በ5 ቀን
የተመረመረ በብቃት ያለፉ እንዲያስተካክሉ ተቀጥቶ አስተካክሎ በዳግም
ተ.ቁ የተከናወነበት ጊዜ ተሸከርካሪ ብዛት ተሽከርካሪዎች የተደረገ እንዲመጣ የተደረገ ምርመራ

1 ሐምሌና ነሐሴ 376 268 34 9 65


2 መስከረም 424 327 35 11 51

3 ጥቅምት 381 294 32 9 46

Driver & Vehicle Licensing and Control


4 ሕዳር 181 161 2 9 9
5 ታህሳስ 323 28 7 13 4 19
ጥር

Authority
6 461 421 8 12 20

7 የካቲት 401 342 25 11 23


8 መጋቢት 611 476 34 30 71

9 ሚያዚያ 960 677 105 85 93

10 ግንቦት 1976 1256 171 344 205

11 ሰኔ 646 304 24 181 137


 
 ድምር 6740 4813 483 705 739 21
 
 በፐርሰንት 112.3 71.4 7.16 10.4 11
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
ግብ 5፡ የድንገተኛ የምርመራ ውጤትን ከምርመራ ተቋማት አሰራር ጋር አዛምዶ በመፈተሽ
ተቋማቱ በመመሪያው መሰረት ብቻ የምርመራ ተግባር እንዲያከናውኑ ይደረጋል፡፡
• ከሐምሌ 1/2011 እስከ መጋቢት 30/2012 በ7 ወራት በድንገተኛ የመንገድ
ላይ የቴክኒክ ምርመራ የተፈተሹ 2518 ተሸከርካሪዎች የምርመራ ውጤት
የምርመራ ተቋማቱ ያሉበትን በብቃት የመመርመር ደረጃ ሊያሳይ የሚችል
ጥናት ተጠንቷል፡፡

Driver & Vehicle Licensing and Control


 የጥናቱ ውጤትም የምርመራ ተቋማት ከመረመሯቸው ተሸከርካሪዎች የድገተኛ
የብቃት ፍተሻውን ያለፉት 84% ብቻ መሆኑን አመላክቷል

Authority
• በጥናቱ መሰረት የድንገተኛ የምርመራ ውጤቱ ከምርመራ ተቋማት ጋር
ያለው ዝምድና ተለይቶና ተተንትኖ ለያንዳንዱ ምርመራ ተቋም
ግብረመልስ ተሰጥቷል
• የየሳምንቱ የመንገድ ላይ የድንገተኛ የምርመራ ውጤት ተደራጅቶና
ተተንትኖ እየተደራጀ ለጣይ ስራ ዝግጁ ተደርጉዋል
22
• አደጋ አድርሰው በትራፊክ ፖሊስ መረጃቸው የሚያዝ ተሸከርካሪዎች
ያለባቸውን የቴክኒክ ችግር ከመረመሯቸው ተቋማት ጋር ለማዛመድ
መረጃውን ማምጣት ተጀምሯል
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም

ግብ 6፡ በተሸከርካሪ ብቃት ማነስ ምክንያት በሚከሰት የትራፊክ አደጋ በሀገሪቱ እያደረሰ


ያለውን የሰው ህይወትና ንብረት ውድመት ለመከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ስራ ለህብረተሰቡ
ይሰራል

 በድንገተኛ የመንገድ ላይ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምረመራ ዙሪያ ለህብረተሰቡ

Driver & Vehicle Licensing and Control


ግንዛቤ ለመፍጠር FM 97.1 የአየር ስዓት በመውሰድ ዓላማውንና ጠቀሜታውን
በተመለከተ ማብራሪያና ገለጻ ተሰጥቷል

Authority
 የተለያዩ ሚድያዎች ማለትም አዲሰ ሚድያ ኔትወርክ፣ ኢቢሲ፣ ፋና፣ አዲስ
አውቶሞቲቭ 97.1 በድንገተኛ የመንገድ ላይ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ ዙሪያ
ስራ ቦታው ላይ በመገኘት የምርመራ ሂደቱን በመቅረጽ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ
እንዲያገኝ ተደርጓል
 በአሐዱ ቲቪ ሁሉ ደህና የተሌቭዥን እና የሬድዮ ፕሮግራም በድንገተኛ የመንገድ ላይ
የተሸከርካሪዎች የቴክኒክና ምርመራና በመመሪያ 35/2011 ዙሪያ ባሉ ክፍተቶችና
23
ጠንካራ ጎኖች ለሁለት ቀናት የተሌቭዥን የውይይት ፕሮግራም ሰፊ የሆነ
ማብሪሪያ ተሰጥቷል፡፡
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
የተሸከርካሪ ብዛት በአይነት
ተ.ቁ ሜጀር ኮድ የአገልግሎት አይነት ብዛት
1 1 ታክሲ 32,199
2 2 የግል 216,178
3 3 ኮመርሻል 301,668
4 4 የመንግስት 28,407
5 5 የህዝባዊ ድርጅት 4,213
6 6 የተያዘ 3
7 7 ዲፕሎማቲክ 2,818

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
8 8 ዩናይትድኔሽን 2,686
9 9 አ.አ.ድ 637
10 10 የዕርዳታ ድርጅት 14,504
11 14 ፖሊስ 1,523
12 15 ልዩ 1,993
13 21 3 ተሳቢ 8
14 24 ዕድ ኮድ 129
15 25 አሕ ኮድ 190
16 26 የተመ ኮድ 69
24
17 35 እርዳታ ድርጅት 1,765
18 90 የእለት 5
ድምር 608,995
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
የተሸከርካሪ ብዛት በአይነት
የተሸከርካሪ ብዛት በአይነት
350000

300000

250000

200000

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
150000

100000

50000

0
ል ል ዘ ን ስ ልዩ ሳቢ ኮድ ኮድ ኮድ ጅት ለት
ክሲ የግ ርሻ ግስት ጅት ተያ ቲክ ኔሽ .አ.ድ ጅት ሊ
ታ ር የ ማ ድ አ ድር ፖ ተ ር የእ

ኮ መ የመ ዊ ድ ሎ ት 3 ዕድ አሕ ተመ ድ
የ ታ

ባ ዲ
ፕ ናይ
ዩ ርዳታ ዳ 25
የህ የዕ እር
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም

በተሸከርካሪ ዘርፍ ተሰጡ አገልግሎቶች ብዛትእና አይነት

የተሽከ
ርካሪ ቀረጥ
የተሽከርካ ዋጋ ወይም የምርመ
አዲስ ሪ ዋጋ ግምት ቀረጥ መደበኛ ራ
ተሸ/ምዝ ግምት ለሽያ ዓመታዊ ነፃ የአገልግሎ ሰሌዳ ፋይል እዳ እና ተላላፊ ደብዳቤ ተላላፊ ውጤት የቀ.ተሽ/ ሥም መረጃ
ቅ/ጽ/ቤት ገባ ለማሳወቅ ጭ ምርመራ ማንሳት ት ለውጥ መስጠት ዝውውር እግዳ መመለስ ዎች እድሳት ማስገባት መ/ማ ልዩ ልዩ ዝውውር ለውጥ
አራዳ 1786 216 2985 16096 66 1299 1820 124 2628 1784 1277 49 7915 0 0 2713 540
ቦሌ 6774 387 6942 38971 225 2325 4559 473 7387 4609 5392 220 12815 138 661 4649 6536
ጉለሌ 2167 63 1777 8869 18 1038 1607 118 1909 1601 718 39 5855 27 0 1774 3011
ቂርቆስ 4583 5202 5137 35422 184 2986 4943 613 4766 4625 2948 106 11629 0 0 4237 6882

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
ኮልፌ 2030 148 2919 17388 77 1848 2079 168 2523 2160 1070 88 10888 13 1040 2690 0
ልደታ 4023 167 3368 35075 101 1552 3846 165 2203 4046 1578 30 8076 0 0 2950 0
ን/ስ/ላፍቶ 2483 494 6126 35075 152 3091 2422 332 7494 2617 2925 161 10094 40 0 5676 0
የካ 4331 3929 2633 15526 59 1244 2890 167 2747 2872 1237 45 2890 74 2 2382 0
አቃቂ ቃሊቲ 3302 369 6181 39974 228 2925 3046 557 8492 3046 3346 190 13866 124 0 5461 0
አዲስ ከተማ 1822 140 3929 18335 57 1370 1764 245 2660 1764 1205 27 6731 86 0 3462 1380
ድምር 33301 11115 41997 260731 1167 19678 28976 2962 42809 29124 21696 955 90759 502 1703 35994 18349

26
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
በተሸከርካሪ ዘርፍ ተሰጡ አገልግሎቶች ብዛትእና አይነት

የ2012 ዓ.ም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የተሰጠ አገልግሎት ብዛት እና አይነት


300000

250000

200000

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
150000

100000

50000

0
ገባ ቅ
ያጭ ራ ት ጥ ት ር ዳ ለስ ች ሳት ባት /ማ ልዩ ር ጥ
ዝ ሳወ ርመ ንሳ ለው ስጠ ው እግ ቤዎ ስገ ልዩ

ም ለሽ ማ ው ና መ

ዳ እ ድ / መ ው ለው
ሸ/ ለማ ት ም ነፃ
ት ዳ


ዝ እ
ፊ ደብ ፊ ማ ሽ ዝ
ረጃ
ተ ት ዊ ሎ
ሰሌ እዳ ላላ ላላ ት
ቀ.
ተ ም

ግም ግም ታ ጥ ልግ ፋይ ተ ጤ ሥ መ
አዲ ቀረ ገ ኛ ተ ው የ
ዋጋ ዋጋ ዓመ የአ ደበ ራ
ካሪ ይም መ ርመ 27
ካሪ ከር ወ
ከር ሽ ጥ የም
ሽ የተ ቀረ
የተ
ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች
• ያጋጠሙ ችግሮች
በተቋማችን ተገዝቶ የሚገኝ የምርመራ ማሽን አገልግሎት የማይሰጥ
መሆን፡፡
የምርመራ ተቋማት የምርመራ ሲስተም በስታንዳርዱ በተቀመጠው
መስፈርት መሰረት አለመሆን (ያልተመረመረ ተሸከርካሪ ማረጋገጫ

Driver & Vehicle Licensing and Control


መስጠት መቻሉ)፡፡
የኢንተርኔት አገልግሎት በስራ ክፍሎች አለመሟላት ከተለያዩ አካላት

Authority
የሚጠየቁ መጃዎችን በሚፈለገው ፍጥነት ማድረስ አለመቻል፡፡
የተሸከርካሪ አገልግሎት መስጫ ሲስተም ያልዘመነ በመሆኑ ለብልሹ
አሰራር የተጋለጠ መሆን
ከጉምሩክ የሚመጡ የሻንሲ እና ሞተር ቁጥር እርማት መረጃ መላኪያ
ደብዳቤዎችን በDHL መላክ ሲገባቸው በባለጉዳዩ በእጅ መላክ ለአገልግሎቱ
ጥራት ችግር መፍጠሩ 28

ለስራ ክፍሎች የሚሆኑ ግባአቶች በወቅቱ ተገዝተው አለመሟለት


የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም
• ያጋጠሙ ችግሮች
• ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጋር የተያያዙ
 ከአዲስ ተሸከርካሪ ምዝገባ ጋር ተያይዞ የሮዝ ወረቀት ላይ ያለ መረጃ እና በአካል
ተሸከርካሪው ቀርቦ ሲታይ ልዩነት ያለው ሁኖ መገኘት
 የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያን አስመልክቶ ደረሰኝ የሚቆረጠው በአስመቺው ስም
በመሆኑ ትክክለኛውን ባለቤት ለማረጋገጥ አስቸጋሪ መሆኑ

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
 የፍጥነት መገደቢያ ላስገጠሙ አካላት የሚቆረጠው ደረሰኝ ለብዙ ተገልግዮች በአንድ
ደረሰኝ ላይ ተዘርዝሮ መላኩ፣ ተገልጋዮች በቅ/ጽ/ቤቶች ሲቀርቡ ኮፒ አድርገው
ለመምጣት ስለሚገደዱ የወረቀቱን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ አስቸጋሪ መሆኑ
 ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የሚመጡ የፍጥነት መገደቢያ ማረጋገጫ ወረቀቶች
ላየ የደረሰኝ ቁጥር የማይገለጽ በመሆኑ በቀላሉ ለማረጋገጥ አስቸጋሪ መሆኑ
 ተገልጋዮች አዲስ ተሸከርካሪ በስማቸው ለማስመዝግብ የቀበሌ መታወቂያ
ስለሚጠየቁ ለውጭ ዜጎች ኮድ 2 ሰሌዳ የማይሰጥ በመሆኑ በተለያ በሀገራችን
የመኖር ፍቃድ የተሰጣቸው ኤርትራዊያን በዚ ምክንያት ተደጋጋሚ ጥያቄ
እያቀረቡመሆኑ፡፡ 29
የዓበይት ተግባራት አፈፃፀም

• ያጋጠሙ ችግሮች
• ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጋር የተያያዙ …የቀጠለ

 ከደረቅ ጭነት ወደ ፈሳሽ ጭነት የአካል ለውጥ ሲደረግ የስሪት


ዘመናቸው ከ6-አመት ማለፍ እንደሌለበት ገደቡ የተጣለው ለሁሉም

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
ፈሳሽ ጭነት በተመሳሳይ በመሆኑ እድሜያቸው ገፋ ያሉትን
ተሸከርካሪዎች በከተማ ውስጥ ለውሀ አቅርቦት መጠቀም የሚፈልጉ
ግለሰቦች አገልግሎት ለመስጠት ተቸግረናል፡፡ ስለዚህ አደጋ ቢፈጠር
ብዙ ችግር የማይፈጥሩት የውሀ ቦቴዎች የእድሜ ገደብ ቢሻሻል፡፡

• የተሸከርካሪ መመርመርያ ማሽን ወደ አገር ዉስጥ የሚገቡ በተመለከተ 30

እስታንዳርድ ባለመኖሩ ወጥ የሆነ መመርመሪያ ማሽን እንዳይኖር


ማድረጉ፡፡
ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች
እየተወሰዱ ያሉ መፍትሔዎች
• የምርመራ ማሽኑን ችግር ለመፍታት ከሞኢንኮ ባለሙያዎች ጋር
እየተነጋገርን ነው
• ሰራተኞች ያለውን የስራ ጫናና ለስራው ትኩረት በመስጠት
የተሽከርከሪዎችን መረጃ ወደ ኢኮቴ በመመላለስ መረጃ በመውሰድ

Driver & Vehicle Licensing and Control


ባለጉዳዮች የማስተናገድ ስራ እየተከናወነ ይገኛል ፡፡
• የተሸከርካሪ አገልግሎት መስጫ ሲስተም ለማሳደግ የዝክረተግር ዝግጅት

Authority
ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመሆን በማከናወን በ2013 በጀት አመት
ሲስተም ለማበልጸግ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡
• ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጋር ተያይዞ ባሉ ጉዳዮች ላይ
በሚመለከታቸው ዳይረክተሮች ጋር በስልክ በተደጋጋሚ መነጋገር እንዲሁም
በአካል እንዲገኙ እና እንዲወያዩ የማድረግ ስራ ተከናውናል እንዲሁም
የመወያያ ነጥቦች ተዘጋጅተው ለኃለፊ ቀርበዋል፣ 31
የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫ
• የአጭር ግዜ
 የቅድመ ኦዲት ስራውን አጠናክሮ መቀጠል
 በአማካኝ በመቶኛ 20 በመቶ የሚሆን ተገልጋይ ተመላሽ እንዲሆን ማድረግ
በማስቻሉ በአማካኝ 74.3 በመቶ ግኝቶች እንዲቀንሱ በማድረጉ
 የመንገድ ላይ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ ስራን ማጠናከርና ውጤቱን
ከምርመራ ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በመተንተን የማስተካከያ ስራ

Driver & Vehicle Licensing and Control


መስራት
• የመንገድ ላይ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ ስራን ማጠናከርና ውጤቱን

Authority
ከምርመራ ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በመተንተን የማስተካከያ ስራ
መስራት
• ለድንገተኛ ምርመራ የግብአት እና የሰው ኃይል ችግሮችና እንዲፈቱ መጣር
• የሰሌዳ አቅርቦቱ አሁን ከሚቀርብበት አግባብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማድረግ
• በቅርንጫፎች የክትትልን እና ድጋፍን ማጠናከርና ግብረ መልስ መስጠት፣
• የቦሎ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጥልቀጥ በማጥናት 32

የማስተካከያ ስራዎች ማከናወን


• የቦሎ ሰነድ አያያዝ እና አወጋገድ ስርአት በማበጀት ወጥ የሆነ አሰራር
የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫ
• በረጅም ግዜ
 ተንቀሳቃሽየምርመራ ማሽኑ ወደስራ የሚገባበትን ሁኔታ በጥብቅ ክትትል በማድረግ
ማሽኑ ስራ ላይ እንዲውል በማድረግ የምርመራ ተቋማትን አፈጻጸም በአግባቡ
መከታተል የሚያስችል አሰራር መፍጠር፡፡
 የተሸከርካሪ አገልግሎት መስጫ ሲስተም የማዘመን ስራ (System upgrading) በአግባቡ
በመምራት በተቀደለት ግዜ ለአገልግሎት እንዲበቃ መድረግ

Control Authority
Driver & Vehicle Licensing and
 የቅድመ ኦዲት ስራውን በተጠናከረ ሁኔታ ለመተግበር በቀጣይ የቅድመ ኦዲት ስራ
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ የማዘመን ስራውን ተግባራዊ ማድረግ፡፡
 የምርመራ ተቋማት የሚመረምሯቸው ተሸከርካሪዎች በአግባቡ በምርመራ ቦታዎች
እንዲገኙ በማድረግ እና ከእጅ ንክኪ ውጭ በሆነ አግባብ እየመረመሩ መሆኑን ለማረጋገጥ
የምርመራ አካሄድ በቀጥታ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ እንዲከታተል የሚያስችል ሲስተም
ከ INSA ጋር በመሆን አበልጽጎ ተግባራዊ ማድረግ፡፡
 በትራንስፖርት ቢሮ የተያዘው በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በሙሉ
ለማዘመን የተጀመረውን እና በ LC ምክንያት የቆመውን ፕሮጀክት ከሚመለከተው ጋር
33
በመስራት ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ
አመሰግናለሁ

Driver & Vehicle Licensing and Control


34

Authority

You might also like