You are on page 1of 34

ከሐምሌ 1/2014 እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.


ዕቅድ አፈፃፀም

ሐምሌ/2015
መግቢያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የልደታ ክ/ከተማ አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በአሁኑ ወቅት 336

የሰው ኃይል በመያዝ የቅ/ጽ/ቤቱን ተልዕኮ ለማሳካት እንቅስቃሴ በማድረግ በክከተማና በማክሮ
ግ/ከ/ቅ/ጽቤት 21,996 ግብር ከፋይ ማህደር አደራጅቶ ተገቢውን አገልግሎት ለግብር ከፋዩ እየሰጠ
የሚገኝ ሲሆን

በአመቱ ውስጥ ብር 1,608.77 ቢሊዮን ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 1,612.82 ቢሊዮን በመሰብሰብ

100.25 መቶ ለመፈፀም የተቻለ ሲሆን ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 821.31
ሚሊዮን ብር ወይም 103.77 በመቶ ብልጫ አለው፡፡በአመቱ ውስጥ ከተመደበው በጀት 95.80
በመቶ ተጠይቆ ከመጣው 99.49 በመቶ ተከናውኗል::
 የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም፤፤

 የላቀ ደንበኞች አገልግሎት፤

 ውጤታማ ተቋማዊ ቅንጅት፤

 የተሻሻለ የሕግ ተገዥነት

 ቀጣይነት ያለው የገቢ ዕድገት

የትኩረት መስኮችን በመለየት አቅዶ


በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
1.የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ግንባታ፣

1.1 የሃብት አስተዳደር ውጤታማነትንና የሰው ኃይልን የመፈጸም ብቃትን ማሳደግ፤

 በአጠቃላይ የቅ/ጽ/ቤቱ መዋቅር ከሚፈቅደው 641 የሰው ኃይል ፍላጐት ውስጥ እስከ ሰኔ
30/2015 ዓ.ም ድረስ በሰው ሃይል የተሸፈኑ የሥራ መደቦች 120 ወንድ እና 216 ሴት ሲሆን
በጠቅላላ 336 ሰራተኞች የመዋቅሩን 52.42 በመቶ ተሸፍኗል፡፡ ከጠቅላላ ሰራተኞች ሲታይ የሴቶች
ድርሻ 64.29 በመቶ እና የወንዶች 35.71 በመቶ ሲሆን 3 ሰራተኞች በትምህርት ላይ ይገኛሉ፡፡
 9 ወንድ እና 11 ሴት በአጠቃላይ 20 ሰራተኞች ቅጥር ተፈጽሟል፡፡እንዲሁም 56 ሰራተኞች
የደረጃ እድገት አግኝተዋል፡፡
 በአጠቃላይ 15 ሰራተኞች በራስ ፍቃድ እና 1 ሴት ሰራተኛ ጡረታ የወጡ ሲሆን 16 ሰራተኞች
ከቅ/ጽ/ቤቱ የለቀቁ ናቸው፡፡
የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ግንባታ የቀጠለ….
1.2 የሰው ኃይል ብቃትን ማሳደግ

1.2.1 የልዩ ልዩ ስልጠና አፈጻጸም በተመለከተ

 በአጠቃላይ በአመቱ ውስጥ በተለያዩ አርዕስቶች በድግግሞሽ ለሰራተኞች 23 ስልጠናዎች የተሰጠ ሲሆን በወሳኝ
ስትራቴጂያዊ የሙያ መስኮች በቅ/ጽ/ቤት በውጭ እና በውስጥ 23 ለመስጠት ታቅዶ በአጠቃላይ 23 ስልጠናዎች
ለሰራተኞች በመስጠት 100 በመቶ ተከናውኗል፡፡

1.3 የሠራተኞች የዕርካታ ደረጃ ማሳደግ


 የሠራተኞች የዕርካታ ደረጃ በተመለከተ የወረዳና የክ/ከተማ ሰራተኞች የእርካታ ደረጃ ለማወቅ ቅጾችን በመበተን ምላሽ
የተሰጠ ሲሆን በ2015 በጀት ዓመት 75 በመቶ የሰራተኛ የእርካታ ደረጃ ለማድረስ ታቅዶ 62 በመቶ ተከናውኗል ፡፡
የውስጥ ኦዲት ሪፖርት

 የዕለት ገቢ ሰብሳቢ የሁለት ዓመት የትዕዛዝ ኦዲት ተጠናቆ ሪፖርት ለሚመለከተዉ ተልኳል የተሰበሰበ ገቢ ሲርም ደረሰኝ
ከSRV በብር 295.09 ብልጫ የሚያሳይ ገቢ ተደርጓል ፣ የነበረ የአሰራር ክፍተት እንዲስተካከል አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡
 የ2013 የሽ/መ/መሳሪያ ቅጣት አነሳስን አስመልክቶ ኦዲት ተደርጎ የተጠናቀቀ ሪፖርት ለሚመለከተዉ
ተልኳል፣የነበረ የአሰራር ክፍተት እንዲስተካከል አቅጣጫ ተሰጥቷል
 የ2014 በጀት የግብር ተመላሽ ኦዲት ተደርጎ የተጠናቀቀ ሪፖርት ለሚመለከተዉ ተልኳል ፣
 የዕለት ገቢ ሰብሳቢ ኦዲት ተጠናቆ ሪፖርት ለሚመለከተዉ ተልኳል፡፡ምንም አይነት ግኝት አልተገኘም፣
 የ2014 በጀት የግዥና ፋይንስ ኦዲት ተደርጎ የተጠናቀቀ ሪፖርት ለሚመለከተዉ ተልኳል፣የነበረ የአሰራር ክፍተት
እንዲስተካከል አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡
 የ2014 የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ኦዲት ተጠናቆ ለሚመለከተው ተላልፏል፡፡ የንብረት ጉድለት ግኝት ተገኝቷል፡፡
 የታለቁ ህዳሴ ግድብ ኦዲት ተጠናቆ ለሚመለከተው ተልኳል፡፡ምንም አይነት ግኝት አልተገኘም፣
በአጠቃላይ በ2015 በጀት አመት 7 ኦዲት ለማድረግ ታቅዶ 7ቱም ተጠናቋል በመሆኑ 100 በመቶ
ተፈጽሟል፡፡
የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ግንባታ የቀጠለ….

ለብልሹ ምግባር ተጋላጭ የሆኑ የአሠራር ስርዓቶች/ክፍተቶችን በመለየት ጥናት አድርጐ እንዲሻሻል ከማድረግ
አኳያ፤

 በታክስ ኢንተለጀንስ ምርመራ ስራ ሂደትና የደንበኞች መስተንግዶ የአሰራር ስርአት ጥናት የተጠና ሲሆን
በአመቱ ውስጥ 2 የአሰራር ስርአት ጥናት ለማድረግ ታቅዶ 2 ጥናት በማድረግ 100 በመቶ ተፈጽሟል፡፡

ትክክለኛነታቸው ከተረጋገጠ ውሳኔ ያገኙ ጥቆማዎች፣

 ካለፈው የዞረ 3 በአመቱ ውስጥ 4 በጠቅላላ 7 ጥቆማዎች የቀረቡ ሲሆን ጥቆማዎች ተጣርቶ ፣ 1 በዲሲፕሊን
ኮሚቴ በመታየት ላይ ያለ ፣1 ውሳኔ ያገኘ ፣ 2 የተቋረጠ ፣ 3 የተዘጋ ሲሆን ከጡረታና ከደመወዝ ጋር በተያያዘ
በቀረበው ጥቆማ መሰረት ተጣርቶ ብር 448,775.26 ከጥፋት የዳነ ነው፡፡
የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ግንባታ የቀጠለ….

የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስርአትን ከማሳደግና ከማስፋፋት አንጻር፤


የSIGTAS እና et Tax modules and procedures በሙሉ አቅም በመጠቀም ረገድ
 አጠቃላይ 10 ሞጁሎች ያሉ ሲሆን 3ቱ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሞጁሎች(ባንክ ትራኪንግ ፣ኦብጀክሽን ኬዝና ፋይል ማናጅመንት ሲሆን ጥቅም ላይ
ያልዋሉበት ምክንያት በስልጠና ያለመደገፍ በተጠናከረ መልኩ ወደ ስራ አልተገባም፡፡

 13 የet_Tax አጠቃቀም ያሉ ሲሆን 8ቱ ጥቅም ላይ የዋሉ ሲሆን 5 ሞጁሎች ጥቅም ላይ ያልዋሉበት ምክንያት ለደረጃ "ሀ" እና "ለ' ታስቦ የተሰራ
በመሆኑ ነው፡በመሆኑም ለወረዳዎች የታሰበው 8 የet_Tax ጥቅም ላይ የዋለ በመሆኑ 100 በመቶ ተፈጽሟል፡፡በመሆኑም በሁለቱ በሞጁሎችና
በet_Tax አጠቃቀምን አስመልክቶ 85 በመቶ ተከናውኗል፡፡

የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ

 ለክፍለ ከተማ የስራ ክፍሎችና ወረዳ ማክሮ ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤቶች ለማንኛውም የአይቲ ድጋፍ ፈጣን ምላሽ ተሰጥቷል፣ በመሆኑም ብዛት 3184 የድጋፍ
ጥያቄ ተጠይቆ ብዛት 3184 ወይም 100 በመቶ ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

 ለ ዳታቤዝ የክ/ከ ሲርም ባክ አፕ በየወሩ በማዘጋጀት በሼር ተልኳል

 በሼር ሰርቨር 18 አውትሉክ 2፣ በቴሌግራም 25 እና በITSM5 (329 ጥያቄዎች ተልኮ 291 ምላሽ ያገኙ ሲሆን የውስጥና የውጭ በሲስተም የመረጃ
ልውውጥ ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን በአጠቃላይ 374 ጥያቄዎች ተስተናግደዋል፣
የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ግንባታ የቀጠለ….
1.4 የበጀት አጠቃቀምና ውጤታማነትን ማሳደግ (Productivity)፣
1.4.1 ከተመደበ በስራ ላይ የዋለው የመደበኛ በጀት

ለደመወዝና ለሌሎች ሰብዓዊ ወጪዎች ብር 53,139,014.06 ሚሊየን እና ለስራ ማስኪያጃ ብር 32,128,769.59 ሚሊየን በድምሩ ብር
85,267,783.65 ወጪ በማድረግ ከተጠየቀው በጀት ብር 85,702,288 ሚሊየን ጋር ሲነፃፀር 99.49 በመቶ ተከናውኗል፡፡ ለበጀት አመቱ
ከተፈቀደዉ 89,003,314 ላይ 95.80 % ተከናውኗል፡፡
ለሰብዓዊ አገልግሎቶችና ለስራ ማስኪያጃ

የተፈቀደ አመታዊ በጀት


99.49 89.00 በአመቱ ውስጥ ከፋይናስ ተጠይቆ
የመጣ
ወጪ የተደረገ
ከፋይናስ ተጠይቆ ከመጣው
አጠቃቀም በመቶኛ
86.00
85.27

1.4.2 የግብዓት አቅርቦትን ማሳደግ

በአመቱ ውስጥ የግዥ አፈፃፀምን በተመለከተ በግዥ መርሃ-ግብር መሠረት ግልጽ ጨረታ፣ ፕሮፎርማ ግዥ ፣ ግዥ ኤጀንሲ፣ ከአንድ አቅራቢ
እና ቀጥታ ግዥ ብር 32.56 ሚሊየን ግዥ ለማከናወን ታቅዶ 32.13 ሚሊየን ግዥ በማከናወን 98.67 በመቶ ተከናውኗል፡
የተሻሻለ ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም ግንባታ የቀጠለ….

ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት


ንብረት ስርጭትና ምዝገባ
 ከተለያዩ ክፍለ ከተማውና የወረዳ ማይክሮ ጽ/ቤት የሥራ ክፍሎች ለቀረቡ የአገልግሎት ጥያቄዎች የቢሮ
ቁሳቁሶችና መገልገያዎች ወጪ ሆኖ የተሰጠ ሲሆን፡-የእስቴሽነሪ ዕቃ፣ቋሚና አላቂ እቃ፣የመኪና ነዳጅ ፣የህትመት
እቃ፣የመስተንግዶ ወጪ ተደርጎ ተሰጥቷል፡፡
 በሀርድና በሶፍት ኮፒ የንብረት አስተዳደር ገቢና ወጪ የመመዝገብ ስራ ተሰርቷል፡፡

የተሸከርካሪ ስምሪት ነዳጅ መቅዳትና የተሸከርካሪ ጥገናን


 ከስራ ክፍሎች የተጠየቁ 1489 የስምሪት ጥይቄ ቀርቦ 1118/75.08 በመቶ የስምሪት አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን
ነዳጅን በተመለከተ ለአራት መኪኖች ናፍጣ እና ለአንድ ሞተር ሳይክልና አውቶሞቢል ቤንዚን የተቀዳ ሲሆን
የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ ተሰጥቷል፡፡

ጥገና ፅዳትና ፎቶ ኮፒና ጥረዛና ጥበቃን በተመለከተ


 የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት ከኤጀንሲ ሰራተኞች ተቀጥረው አገልግሎት እየተሰጠ ሲሆን በሁሉም ስራ ክፍሎች፣
መጸዳጃ ቤቶችና መተላለፊያዎች ላይ የጽዳት አገልግሎት ተሰጥቷል ፤ ተጨማሪ የጽዳት ዕቃዎች የማቅረብ ስራ
ተሰርቷል፣
 የፎቶ ኮፒ ማንሳት እና የመጠረዝ አገልግሎት ተሰጥቷል፣
2.የላቀ አገልግሎት

የግብር ከፋይ ማህደር መረጃ የግብር ከፋዮች ቁጥር

 በክፍለ ከተማና በወረዳ አዲስ ማህደር የተከፈተላቸው (ደረጃ ሀ-492፣ደረጃ ለ-734 ፣ ደረጃ

ሐ-1790 በድምሩ 3,016፣ እንዲሁም (ደረጃ ሀ-98፣ደረጃ ለ-107 ደረጃ ሐ-1107) በድምሩ

1312 ግብር ከፋዮች ድርጅታቸውን ዘግተዋል፣በአጠቃላይ በክፍለ ከተማና በወረዳ (ደረጃ ሀ-

3,621፣ደረጃ ለ-2,794 ፣ ደረጃ ሐ-15,581 በድምሩ 21,996 ግብር ከፋዮች

ናቸው፣ከ2014 በጀት አመት መጨረሻ ወር ከነበረው ግ/ከፋይ 19685 ጋር አሁን ያለው

እድገት የ2311 ግ/ከፋይ ወይም 11.74 በመቶ ነው፡፡

 የግብር ከፋይ የውሳኔ ማስታወቂያ ስርጭት በተመለከተ ከባለፈው የዞረ 37 በአመት ውስጥ

የቀረበ 2380 በድምሩ 2417 ግብር ውሳኔ ማስታወቂያ ውስጥ 2209 (91.39%) የተሰራጨ

ሲሆን 208 ውሳኔዎች ሳይሰራጭ ወደ ቀጣይ ዞሯል፡፡


የላቀ አገልግሎት የቀጠለ…

የደንበኞች አገልግሎት ሥርዓትን ከማሻሻል፣


የመዝጊያ እና የእድሳት ክሊራንስ
ክሊራንስ አፈፃፀም መውሰድ ያለባቸው የወሰዱ %

ደረጃ "ሀ" 3046 3013 98.91

ደረጃ "ለ" 2019 1336 71.07

ደረጃ "ሐ" 9950 8994 90.39


ድምር
15015 13343 88.86

በመሆኑም የክሊራንስ አፈጻጸም 98 ለማድረስ ታቅዶ 88.86 በመቶ ተከናውኗል፤


የተገልጋዮች ቻርተር ትግበራ
 ተግባራዊ በተደረገው በተገልጋዮች ቻርተር መሰረት በአጠቃላይ 148,408 አገልግሎቶች የተሰጡ ሲሆን ከስታንዳርድ
በታች 129,229 ወይም 87.08 በመቶ፣ በስታንዳርዱ የተሰጡ 18,030 ወይም 12.16 እንዲሁም ከስታንዳርድ
በላይ/በተጨማሪ ጊዜ/የተሰጡ 1115 ወይም 0.76 አገልግሎቶች ተሰጥቷል፡፡ በመሆኑም ከስታንዳርድ ባነሰ የተሰጠ
አገልግሎትና በስታንዳርድ የተሰጡ አገልግሎቶች 147259/99.23 በመቶ ተከናውኗል፡፡
የላቀ አገልግሎት የቀጠለ…
የታክስ ውሳኔ አቤቱታ አፈታት አፈጻጸም

 ከባለፈው ወር የዞረ 2 በአመቱ ውስጥ የቀረበ 356 በድምሩ 358 ቅሬታ/አቤቱታ የቀረበ ብር 90.30 ሲሆን ምላሽ
ያገኙ 168 በማፅናት የገንዘብ መጠን ብር 33.15 ሚሊየን እና 180 በማሻሻል የገንዘብ መጠን ብር 56.04 ሚሊየን
በድምሩ 348 አቤቱታዎች ብር 89.19 ሚሊየን ውሳኔ ያገኙ 10 በፈቃዳቸው ያቋረጡ ናቸው ፡፡በመሆኑም ውሳኔ
ከተሰጣቸው ጋር ሲነጻጸር 100 በመቶ ተከናውኗል፡፡

አጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ አፈጻጸም የሚገኝበት ደረጃ፣


 በአጠቃላይ 31 ቅሬታዎች ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የቀረበ ሲሆን 30 ቅሬታዎች ከቀረበባቸው ክፍሎች ጋር
በመነጋገር የተፈታ ሲሆን 1 ቅሬታ ሳይፈታ ወደ ቀጣይ ወር ዞሯል፡፡

የግብር ታክስ ተመላሽ አፈጻጸምን ማሳደግ፣


 17 የግ/ከፋይ የተመላሽ ጥያቄ ብር 11,801,781.13 በአመቱ ውስጥ የቀረበ ሲሆን መረጃው ተጣርቶ 7 ግብር ከፍይ
ብር 6,279,126.94 በደብዳቤ የተቋረጠ ፣ብር 1,252,163.44 ውድቅ የተደረገ፣ ብር 896,702.90 በዕዳ
የተካካሰ እና ብር 2,684,749.42 በገንዘብ የተመለሰ ነው ፡፡ በመሆኑም 100 በመቶ ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

በአገልግሎት አሠጣጥ የተገልጋይ ዕርካታን ማሳደግ


 በአገልግሎት አሠጣጥ የተገልጋይ ዕርካታ 85 በመቶ በእቅድ ተይዞ 73.90 በመቶ ማድረስ ተችሏል ፡፡
1.

3.ውጤታማ ተቋማዊ ቅንጅት፣

ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የማስፈፀም አቅምን ማሻሻል፣


 ከባለድርሻ አካላትጋር በቅንጅት ለመስራት ስምምነት መኖሩ በመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሞ ወደ
ስራ በመገባቱ ውጤት ሊመዘገብ መቻሉ፣የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፣ የክፍለ ከተማዉ ምክር
ቤትና ፕላን ኮሚሽን በየወቅቱ ገቢውን በመገምገም ግብረ መልስ በመስጠት እገዛ በማድረግ
ፖሊስ መምሪያ በግብር ማሳወቂያ ወቅት ተራ በማስጠበቅና ደንብ በማስከበር የወረዳ
አስተዳደር/ባለድርሻ አካላት/የወረዳውን ምክር ቤት ጨምሮ ለግብር ስኬት በቀጠና ተከፋፍሎ
ተቀናጅቶ የመቀስቀስና ስራ በመሰራቱ ፣እንዲሁም አንድ የስራ ክፍል ከሌሎች የስራ ክፍሎች
የሚያሰፈልጉ መረጃዎን በመለዋወጥ እና የስራ ደረጃ ያለበትን ሁኔታ በመከታታል በቅንጅት
ለመስራት በመቻሉ ገቢያችን ከዕቅዱ (100.25 በመቶ) በመፈጸም በማሳካት የጋራ ስምምነቱ
ውጤታማ ማድረግ ተችሏል፡፡
የመረጃ አስተዳደር ውጤታማነት ማሻሻል፤
የሦስተኛ ወገን የመረጃ ምንጭ ማሳደግ
 በአመቱ ውስጥ የሦስተኛ ወገን የመረጃ ምንጭ ከአምስት (5) ተቋማት የሚሰበሰብ ሲሆን ከባንክ ፣የተለያዩ
መጠጥ ውጤቶች ፣ቄራ ፣የተሽከርካሪ … ወዘተ መረጃዎች ለኦዲት አገልግሎት እንዲውል ተደርጓል፡፡
ከተሰበሰበው የግዥ እና ሽያጭ መረጃዎች ወደ መረጃ ቋት ማስገባት
 መረጃ ከሚሰበሰብባቸው ከ5 ተቋማት 17,183 ግብር ከፋዮች የግዢና የሽያጭ መረጃ ለመሰብሰብ ታቅዶ 16,797
ግብር ከፋይ በመሰብሰብ 97.75 በመቶ የተፈጸመ ሲሆን የተሰበሰበው መረጃ የያዘው የገንዘብ መጠን ብር 22.57
በሊየን ነው፡፡የተሰበሰበው የግዢና ሽያጭ 246,869 መረጃ የገባ ሲሆን የያዘው ብር 11.74 ቢሊየን ነው፡፡
በታክስ ውሳኔ ሂደት ለተወሰኑ ውሳኔዎች ጥቅም ላይ የዋለ የሦስተኛ ወገን መረጃ ማሳደግ፤
 በታክስ ውሳኔ ሂደት ለተወሰኑ ውሳኔዎች ወደ መረጃ ቋት ከገባው ብር 124,642,520.48 የግዥ መረጃና ብር
6,562,254.77 የሽያጭ መረጃ ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡
የተሻሻለ የህግ ተገዥነት የቀጠለ…

የተዘጋጁ የስልጠና መድረኮች እና ግንዛቤ የሚፈጥሩ ብሮሸሮች


የተዘጋጀ የስልጠናና የውይይት መድረክ ማሳደግ፤

 በአመቱ ውስጥ ለ7,944 ግብር ከፋዮች የማለዳ ገፅ ለገፅ ትምህርት በአካል ለመጡ የተሰጠ ሲሆን በተለያዩ የንግድ
ዘርፍ የተሰማሩ አዳዲስ ወደ ታክስ መረቡ የገቡ ፣በመጠጥ ንግድ ዘርፍ እና በኢ- መደበኛ ንግድ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ
በመረጃ አያያዝና በታክስ ህግ ተገዥነት ፣በሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና በታክስ አዋጅ እና መመሪያ ላይ በመድረክ 14
ስልጠና ለማዘጋጀት ታቅዶ 18 መድረኮች ወይም 128.57 ፐርሰንት ተከናውኗል፡፡

 የግብር ከፋይ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ ከታቀደው 1556 ግ/ከፋዮች የተገኘው ተሳታፊ 1196 ግ/ከፋዮች/ 76.86
በመቶ ተከናውኗል፡፡ በመሆኑም 65 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ 76.86 ተፈጽሟል፡፡

የተሰራጩ ብሮሽሮች ና በራሪ ወረቀቶች

 በመደበኛነት አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቅ/ጽ/ቤት ለሚመጡ ግብር ከፋዮች ግንዛቤ 4 በአይነት ለመስጠት ታቅዶ
5/125 በመቶ እና በስርጭት ብዛት 10,158 ብሮሸሮች እና 5 በራሪ ወረቀቶች ታቅዶ 6/150 በመቶ በአይነትና 11,422
በማሰራጨት ከመቶ ፐርሰንት በላይ የተከናወነ ሲሆን እንዲሁም 1057 ቡክሌት ተሰራጭቷል ፣

በትምህርት ቤቶች የሚቋቋሙ የታክስ ክበባት ቁጥር ማሳደግ፤

16 የታክስ ክበባት ባለፈው አመት ተቋቁሞ የዞረ በአመቱ 4 ለማቋቋም ታቅዶ 8 ወይም 200 በመቶ ሲሆን በጠቅላላ
በቅ/ጽ/ቤቱ 24 የታክስ ክበባት ተቋቁሟል፡፡
የተሻሻለ የህግ ተገዥነት የቀጠለ…
የስጋት አስተዳደር ውጤታማነትን ማሻሻል፤
የግብር ከፋይ ፕሮፋይላቸውን

የተደራጁ የግብር ከፋይ ፕሮፋይሎች ብዛት ከተደራጁት ውስጥ የስጋት ትንታኔ የተሰራላቸው ለኦዲት
ቅ/ጽ/ቤት የተላለፉ
ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ ብዛት
ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም መቶኛ መቶኛ መቶኛ
ብዛት ብዛት ብዛት

2,000 4,505 785 17 3,023 67 697 16 533


ልደታ 225.25
ድምር 2,000 4,505 225.25 17 67 16 533

 ለ2015 በጀት ዓመት የስጋት ትንተና ከተሰራላቸዉ ማህደራት ዉስጥ በተሰጠው ዕቅድ መሠረት በበጀት ዓመቱ ኦዲት የሚደረጉ ለአጠቃላይ
ኦዲት 229፣ ለዉስን ኦዲት 366 እና ለዘፈቀደ ኦዲት ደግሞ 02 በድምሩ 597 ማህደራት ተመርጠዋል።
 ለ2015 የስጋትና የህግ ተገዥነት ትንታኔ የተሰራላቸዉ 4,505 ማህደራት በሁለቱም የትንተና ሂደት ያላቸዉን ደረጃ በ “Data Matching” ሲስተም በማመሳከር
የስጋት ህግ ተገዥነት ማትሪክስ ተዘጋጅቷል፤
 ለ2016 በጀት ዓመት የስጋት ትንተና ከተደራጁ ማህደራት ዉስጥ የ2014 የግብር ዘመን ዓመታዊ ግብራቸዉን በሂሳብ መዝገብ ያሳወቁ 3,688 ግብር ከፋዮችን በግብር
ከፋይ ደረጃ፣ በአድራሻ፣ በዘርፍ፣ በሽያጭ መጠን፣ ባሳወቁት ትርፍ፣ ባሳወቁት ግብር፣ እና በሌሎችም የመትንተኛ መስፈርት መረጃዎች የማደራጀት ስራዎች
ተሰርተዋል፡፡
 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እዉቅናና ሽልማት ለመስጠት 100 ግብር ከፋዮችን አስፈላጊዉን ማጣራት በማድረግ ተመርው፣ሽልማት ተሰጥተዋል
የተሻሻለ የህግ ተገዥነት የቀጠለ…
የሂሳብ መዝገብ የሚይዙ ማህደራት በታክስ ሕግ ተገዥነት ደረጃ ትንተና
የተሰራላቸው

ሂ ሳ ብ መ ዝ ገ ብ የ ያ ዙ ፕ ሮ ፋይ ል የ ስጋ ት ደረጃ የሂ ሳብ ከነፋስ ስል ክ ሂ ሳ ብ መ ዝ ገብ የ ያ ዙ
መ ዝ ገብ የመ ጡ እና ያል ያዙ ድም ር
ዕቅ ድ ክን ዉ ን ከፍ ተ ኛ መ ካከለኛ ዝቅተኛ ያ ል ያ ዙ ብዛት
2,000 4,505 785 3,023 697 622 2,702 7,829

የ ተ ካ ሄ ደ የ ህ ግ ተ ገ ዥ ነት ት ን ታ ኔ የ ህ ግ ተ ገ ዥ ነት ደ ረ ጃ በ ህ ግ ተ ገ ዥ ነታ ቸ ው ደ ረ ጃ የ ተ ወ ሰ ደ የ መ ፍ ት ሔ እር ም ጃ

ዕ ቅድ ክን ውን አ ፈፃፀ ም ከፍ ተኛ መ ካከለኛ / ዝ ቅ ተኛ መ ካከለ ኛ የህ ግ


ተ .ቁ ቅ /ፅ /ቤት በማ ህደ ር በማ ህደ ር በ % /አ ረን ጓዴ / ቢጫ / /ቀይ / ከፍተኛ የህ ግ ተገዥ ነት ተገዥ ነት ዝቅ ተኛ የህ ግ ተገዥ ነት

1 1 4 ግ ብ ር ከፋ ዮ ች
ተ ለ ይ ተ ዉ በ ከተ ማ ና 101 ማ ህደ ራ ት ጥ ና ት
በቅ / ጽ / ቤ ት ደ ረ ጃ እ ን ዲ ደ ረ ግ ባቸ ዉ
እ ዉ ቅ ና ና ሽ ል ማት መ ካከለ ኛ የ ህ ግ ለኢ ንተ ለጀንስ
የ ተ ሰ ጣ ቸ ዉ ሲሆ ን ተ ገዥ ነት ደ ረጃ ተ ላል ፈ ዋ ል ፤
ዋ ን ጫ ፣ ሰር ቴ ፊ ኬ ት ካላ ቸ ዉ ዉ ስ ጥ 50 ማ ህደ ራ ት ቁ ጥ ጥ ር
እ ና የ2015 436 ማ ህደ ራ ት እ ን ዲ ደ ረ ግ ባቸ ዉ ለ ታ ክ ስ
1 ልደ ታ 2000 4505 225% 573 3184 748
የመ ስተ ን ግ ዶ ስል ጠ ና መ ረ ጃና ቁ ጥ ጥ ር
የቅ ድ መ አገል ግ ሎ ት እ ን ዲ ሰጣ ቸ ዉ ተ ላል ፈ ዋ ል ።
ማግ ኛ መ ታ ወቂ ያ ለት /ት ቡድ ን 383 ማ ህደ ራ ት ደ ግ ሞ
ተ በር ክ ቶ ላቸ ዋ ል ። ተ ላል ፈ ዋ ል ለ ግ ን ዛ ቤ ማ ስጨ በጫ
2 0 ግ ብ ር ከፋ ዮ ች ለ ት ም ህር ት ቡ ድ ን
ለ መ ስክ ጉ ብ ኝ ት ተ ላል ፈ ዋ ል ።
ተ መ ርጠዋል ።
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ በሥራ ላይ ያዋለ የደረጃ ሀ“ና “ለ “ ግብር ከፋዮች ሽፋን ማሳደግ፤

በጠቅላላው የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ መግዛትና መጠቀም ካለባቸው የደረጃ “ሀ” እና “ለ” 4585 ግ/ከፋዮች
ውስጥ 4,032 የሚጠቀሙ በመሆኑ 87.94 በመቶ ሲሆን 3,321 ግ/ከፋዮች የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ
መግዛትና መጠቀም የማይገደዱ፣ 553 ገዝተው መጠቀም ያልጀመሩ ናቸው፡፡
የደረሠኝ እና ሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ቁጥጥር አፈጻጸም፤
24,578 ግ/ከፋዮች (የንግድ ቤቶች) ላይ በመደበኛና የዘመቻ ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ 24,653 ግ/ከ
በመቆጣጠር 100.31 በመቶ የተፈጸመ ሲሆን የህግ ተገዥነት 7421 አረንጓዴ፣ 15,687 ቢጫ፣ 1082 ቀይ1 እና
463 ቀይ 2 ሲሆኑ በቁጥጥሩ ወቅት የተለያየ ጥፋት የፈፀሙ ማለትም ካለደረሰኝ ግብይት ማከናወን፣ አመታዊ
የቴክኒክ ምርመራ አለማከናወን፣ ማስታወቂያ አሟልቶ አለመለጠፍ፣ በጠቅላላ በቢሮ አገልግሎት እና በመደበኛ
654 ግብር ከፋዮች ብር 24,460,000.00 አስተዳደራዊ ቅጣት ተቀጥተዋል፣
የተሻሻለ የህግ ተገዥነትየቀጠለ…
4.4. የኢንተለጀንስ ስራዎች አፈጻጸም ማሻሻል፣

በስጋት ከተላለፉት ውስጥ የኢንተለጀንስ ጥናት አፈጻጸም ፤

 144 ድርጅቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጥናት ለማድረግ ታቅዶ 148 ድርጅቶች ላይ ጥናት በማድረግ 102.78 በመቶ
ተከናውኗል፡፡

የኦፕሬሽን ውጤታማነት ፤

 በ76 ድርጅቶች ላይ ኦፕሬሽን ለመስራት ታቅዶ 81 /106.58 በመቶ ተከናውኗል፡፡ከተጠናው 148 የተከናወነው 81 የኢንተለጀንስ
ኦፕሬሽን አፈፃፀም 54.73 በመቶኛ ሲሆን ከተጠናው የተከናወነ 65 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ 54.73 በመቶ ተከናውኗል፡፡ ውጤታማ
ከሆነው ውስጥ ለቀጣይ ወንጀል ምርመራ 81ዱም ተላልፈዋል፡፡ በተጨማሪም 99 ተጠርጣሪዎች የተያዙ ናቸው፡፡፡

እንዲጣራ ከቀረበው የተጣራ ደረሠኝ ፤

 አጠራጣሪ ደረሰኞችን በተመለከተ ካለፈው የዞረ 575 በአመቱ ውስጥ የቀረበ 1349 በድምሩ 1924 አጠራጣሪ ደረሰኞች ውስጥ
1787/92.88 በመቶ ደረሰኞች ተጣርተው ከዚህ ውስጥ 336 ደረሰኞች ብር 16.20 ሀሰተኛ ሆነው የተገኙ፣ በተለያየ ምክንያት ውድቅ
የተደረገ 24 ደረሰኞች ሲሆን 97 ግብር ከፋይ 137 ደረሰኞች ወደ ቀጣይ ወር ተላልፏል፣

ተጣርቶ ሀሰተኛ ከሆነው ውስጥ ሕጋዊ እርምጃ የተወሰደባቸው ፤

 አጠራጣሪ ሆነው ከተገኙ ደረሰኞች ውስጥ 27 ግብር ከፋይ 79 ደረሰኞች ለኢንቨስቲጌሽን ኦዲትና 10 ግብር ከፋይ 42 ደረሰኞች
የተሻሻለ የህግ ተገዥነትየቀጠለ…

የታክስ ኦዲት እና ኢንቨስቲጌሽን ኦዲት አፈጻጸም ማሻሻል፣


በኢንቨስትጌሽን ኦዲት የተሰሩ ስራዎች

 በአመቱ ውስጥ 46 የግብር ከፋይ ፋይሎችን የኦዲት ውሳኔ ለማውጣት ታቅዶ 49 ውሳኔዎችን ለማውጣት የተቻለ ሲሆን

106.52 % ተከናውኗል፣
 በብር 87.42 ሚሊየን ለመወሰን ታቅዶ ብር 134.13 ሚሊየን በመወሠን 153.43 % ተከናውኗል፣

 በኢንቨስትጌሽን ኦዲት ከተወሰኑ ውሳኔዎች ብር 27 በመሰብሰብ 31 በመቶ ተከናውኗል: ከተወሰነው ውሳኔ ብር 134.13

ሚሊየን ውስጥ ብር 11.2 ሚሊየን የሰኔ ወር ውሳኔ 30 ቀን ያልሞላቸውና የ3 ግብር ከፋዮች ብር 34.5 ሚሊየን ቅሬታ
በመግባታቸው ተቀንሷል፡፡በመሆኑም ብር 88.4 ሚሊየን ውሳኔ ሲሆን ብር 27 ሚሊየን በመሰብሰብ ከተወሰነው 25 በመቶ
ለመሰብሰብ ታቅዶ 31 በመቶ ተከናውኗል፡፡
 በኢንቨስትጌሽን ኦዲት ከተወሰኑ ውሳኔዎች ውሰጥ በአብዛኛው የተወሰኑ ውሳኔዎች ግብር ከፋዮቹ በአካል የሌሉና ከወንጀል

ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለመሰብሰብ አስቸጋሪ ነው ፣


 በኢንቨስትጌሽን ኦዲት ከተወሰኑ ውሳኔዎች ውሰጥ 22 ማህደር ወደ ወንጀል ምርመራ ተላልፏል፡፡
የቀጠለ…

የታክስ ኦዲት አፈጻጸምን ማሻሻል፤


የአጠቃላይ እና የውስን ታክስ ኦዲት ሽፋን ማሳደግ፣
 በታክስ ኦዲት 1847 የግብር ከፋይ ማህደር በአጠቃላይ ኦዲት፣በውስን እና በቅድመ ኦዲት ለማድረግ ታቅዶ 3530
ወይም 191.12 በመቶ ማህደራት ኦዲት የተደረገ ሲሆን ከአጠቃላይና ውስን ታክስ ኦዲት 670 ኦዲት የተደረገ
በማህደር ሲሆን እቅዱ 767 /87.35 በመቶ ነው፡፡
በታክስ ኦዲት ከተወሰነው ውስጥ ወደ ገቢ የተቀየረ ፤
 በጠቅላላ ከአጠቃላይ ኦዲት፣በውስን እና ቅድመ ኦዲት ብር 376.97 ሚሊየን ለመወሰን ታቅዶ ብር 649.03 ሚሊየን
በመወሰን 172.17 በመቶ የተከናወነ ሲሆን ከተወሰነው የተሰበሰበ ብር 249.65 /38.47 በመቶ ተፈጽሟል፡፡
በስጋት ከተመረጡት ውስጥ የታክስ ኦዲት ሽፋን ማሳደግ፤
 በስጋት የተላከ ማህደር 425 ሲሆን 281 ማህደራት ኦዲት በማድረግ 66.12 በመቶ ተከናውኗል፡፡
በታክስ ኦዲት ውሳኔ አግኝተው በአቤቱታ አጣሪ ማሻሻያ ያልተደረገባቸው
 በአጠቃላይ በኦዲት ተወስነው ወደ አቤቱታ አጣሪ የሄዱ ፋይሎች 86 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 5 የተቋረጠ፣ ማሻሻያ
ያልተደረገባቸው 31 (በማጽናት) ማህደር ሲሆን 50 የግብር ከፋይ ማህደራት ማሻሻያ ተደርጎበታል፡፡
5፡-ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ
በግብር አወሳሰን ከተወሰነው ውስጥ ወደ ገቢ የተቀየረ ፤
በአጠቃላይ በግብር አወሳሰን ብር 270.02 ሚሊየን የተወሰነ ሲሆን ከተወሰነዉ የተሰበሰበ ብር 231.66 ሚሊየን አፈፃፀሙም ከተወሰነ
አንጻር 86 በመቶ ማከናወን ተችሏል፡፡

የተወሰነ ታክስ ውሳኔ በገንዘብ የተወሰነ ታክስ ውሳኔ በማህደር


ከተወሰነው
አፈጻጸም
ክንውን የተሰበሰበ ገንዘብ አፈጻጸም ዕቀድ ክንውን አፈጻጸም
በመቶኛ
ዕቅድ በመቶኛ በመቶኛ

252 270,016,097 107.0% 231,663,755 86 5,450 5127 94.00

ከውዝፍ ዕዳ ክትትል የተሠበሠበ ገቢ


 ውዝፍ ታክስ ዕዳ አሰባሰብ ካለፈው የዞረና በአመቱ ውስጥ የተጨመረ በአጠቃላይ 630 ግብር ከፋዮች ብር 199.89 ሚሊየን ሲሆን
ብር 128.26 /64.17 በመቶ መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን የ189 ግብር ከፋዮች ብር 71.63 ሚሊየን ወደ ቀጣይ ወር ዞሯል፡፡
ለግብር ከፋዮች የተሰጠ የክፍያ ጊዜ ስምምነት
 ካለፈው በጀት ዓመት የዞረና በአመቱ ውስጥ 199 ግብር ከፋይ ብር 48.16 የክፍያ ጊዜ ስምምነት የወሰዱ ሲሆን በአመቱ 25/15
በመቶ የከፈሉ 116 ግብር ከፋይ ብር 13.40 ክፍያ የፈጸሙ 709 ግብር ከፋይ ብር 37.54 ሚሊየን ፣ክፍያ ከፈጸሙት ያጠናቀቁ
103 ግ/ከ ሲሆን 99 ግብር ከፋዮች ወደ ቀጣይ ወር ዞሯል፡፡
የግብር ከፋይ ህግ ተገዥነትን (Compliance Rate) ማሻሻል፣

የተጨማሪ እሴት ታክስ የሕግ ተገዥነት ደረጃ


 ማሳወቅ ካለባቸው 3175 ግብር ከፋዮች በአማካኝ 2692 ግብር ከፋዮች 84.78 በመቶ ያሳወቁ ሲሆን ከዚህ
ውስጥ በክፍያ ያስታወቁት 1300 ወይም 48.29 በመቶ፣ በባዶ ያስታወቁት 560 ወይም 20.80 በመቶ እና
በተመላሽ ያስታወቁት ደግሞ 800 ወይም 29.71 በመቶ ድርሻ አላቸው፡፡ በመሆኑም ማሳወቅ ካለባቸው
ያላሳወቁ 483 ግብር ከፋዮች 15.21 በመቶ ናቸው፡፡
የንግድ ትርፍ የሕግ ተገዥነት ደረጃ
 ማሳወቅ ካለባቸው 20,188 ግብር ከፋዮች 20,158 ግብር ከፋዮች 99.85 በመቶ ያሳወቁ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
በክፍያ ያስታወቁት 19156 ወይም 95.03 በመቶ፣ በኪሳራ ያስታወቁት 463 ወይም 2.42 በመቶ እና በባዶ
ያስታወቁት ደግሞ 539 ወይም 2.67 በመቶ ድርሻ አላቸው፡፡ በመሆኑም ማሳወቅ ካለባቸው ያላሳወቁ 30
ግብር ከፋዮች 0.15 በመቶ ናቸው፡፡

የግብር ከፋይ ደረጃ እንዲያሳውቅ የሚጠበቅ ያሳወቁት ብዛት መቶኛ


ያላሳወቁ
ሀ 3,046 3028 99.41 18
ለ 2,019 2007 99.40 12
ሐ 15123 15123 100.00 0
ድምር 20,188 20158 99.85 30
ውጤታማ የገቢ አሰባሰብየቀጠለ…

የገቢ አሠባሰብ ውጤታማነትን ማሳደግ


በአመቱ ውስጥ (ከቀጥታ ታክሶች ፣ ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች እና ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ በአጠቃላይ ብር
1,608.77 ቢሊዮን ለመሰብሰብ የታቀደ ሲሆን ብር 1,612.82 ቢሊዮን በመሰብሰብ የዕቅዱን 100.25
በመቶ ለማከናወን ተችሏል፡፡ይህ አፈፃጸም ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የብር 821.31 ወይም 103 በመቶ ብልጫ
አለው ፡፡
 በቀጥታ ታክሶች ብር 955.69 ሚሊዮን ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 904.230 ሚሊዮን በመሰብሰብ የዕቅዱን
94.61 በመቶ ለማከናወን ተችሏል፡፡ይህ አፈፃጸም ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የብር 438.45 ወይም 94.13
በመቶ ብልጫ አለው አጠቃላይ ከተሰበሰበው 56.07 ድርሻ ያለው ሲሆን ከበጀት አመቱ ዕቅድ 94.61 በመቶ
ተሰብስቧል፡፡
ገቢ አሰባሰብ የቀጠለ…
 ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች ብር 579.13 ሚሊዮን ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 532.54 ሚሊዮን በመሰብሰብ የዕቅዱን 91.96
በመቶ ለማከናወን ተችሏል፡፡ይህ አፈፃጸም ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የብር 261.63 ወይም 96.58 በመቶ ብልጫ
አለው አጠቃላይ ከተሰበሰበው 33.02 በመቶ ድርሻ ያለው ሲሆን ከበጀት አመቱ ዕቅድ 91.96 በመቶ ተሰብስቧል፡፡
 የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ ብር 73.94 ሚሊዮን ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 176.05 ሚሊየን በመሰብሰብ የዕቅዱን 238.09 በመቶ
ለማከናወን ተችሏል፡፡ይህ አፈፃጸም ካለፈው አመት ጋር 54.82 ሲነጻጸር የብር 121.23 ወይም 221.13 በመቶ ብልጫ
አለው አጠቃላይ ከተሰበሰበው 10.92 ድርሻ ያለው ሲሆን ከበጀት አመቱ ዕቅድ 238.09 በመቶ ተሰብስቧል፡፡
በራስ ፈቃድ ከማስታወቅ የተሰበሰበ ገቢ ማሳደግ፤

 በማሳወቂያ ጊዜ ከሁሉም የገቢ አርስቶች የተሰበሰበ ገቢና በየወሩ የሚሰበሰብ ደመወዝ ገቢ ግብር፣ከአገልግሎት ተጨማሪ ዕሴት ታክስ፣
ተርን ኦቨር ታክስ በማሳወቂያ ማሳወቅ ባለባቸው ግዜ ያሳወቁ ብር 790 ሚሊዮን ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 976.25 ሚሊዮን
በመሰብሰብ የዕቅዱን 123.57 በመቶ ለማከናወን ተችሏል፡፡

በግብር አወሳሰን ተወስኖ የተሠበሠበ ገቢ ማሳደግ፤


 በግብር አወሳሰን ብር 270.02 ሚሊየን የተወሰነ ሲሆን ከተወሰነዉ የተሰበሰበ ብር 231.66 ሚሊየን አፈፃፀሙም ከተወሰነ አንጻር 86
በመቶ ማከናወን ተችሏል፡፡

በታክስ ኦዲት ተወስኖ የተሠበሠበ የገቢ ማሳደግ፤


 በታክስ ኦዲት ብር 649.03 ሚሊየን በመወሰን 172.17 በመቶ የተከናወነ ሲሆን ከተወሰነው የተሰበሰበ ብር 249.65 /38.47
በመቶ ተፈጽሟል፡፡

በኢንቨስትጌሽን ኦዲት ተወስኖ የተሠበሠበ ገቢ ማሳደግ፤

 በኢንቨስትጌሽን ኦዲት ከተወሰኑ ውሳኔዎች ብር 134.13 ሚሊየን ውስጥ ብር 11.2 ሚሊየን የሰኔ ወር ውሳኔ 30 ቀን ያልሞላቸውና የ3 ግብር ከፋዮች ብር 34.5
ሚሊየን ቅሬታ በመግባታቸው ተቀንሷል፡፡በመሆኑም ብር 88.4 ሚሊየን ውሳኔ ሲሆን ብር 27 ሚሊየን በመሰብሰብ ከተወሰነው 31 በመቶ ተከናውኗል፡፡
ከውዝፍ ዕዳ ክትትል የተሠበሠበ ገቢ

 ውዝፍ ታክስ ዕዳ አሰባሰብ ካለፈው የዞረና በአመቱ ውስጥ የተጨመረ በአጠቃላይ 630 ግብር ከፋዮች ብር 199.89 ሚሊየን ሲሆን ብር 128.26 /64.17 በመቶ
መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን የ189 ግብር ከፋዮች ብር 71.63 ሚሊየን ወደ ቀጣይ ወር ዞሯል፡፡
ከሐምሌ1 /2014 እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም የክፍለ ከተማና የወረዳዎች የገቢ እቅድ አፈፃፀም፡-
መ/ቤት ዕቅድ አፈጻጸም በመቶኛ
ወረዳ 1 15,748,646.13 16,118,650.68 102.35
ወረዳ 2 12,710,765.27 13,174,918.59 103.65
ወረዳ 3 27,178,760.34 29,119,111.52 107.14
ወረዳ 4 19,987,554.52 21,706,235.66 108.60
ወረዳ 5 19,737,660.30 19,632,406.04 99.47
ወረዳ 6 15,885,400.60 18,079,423.75 113.81
ወረዳ 7 48,748,734.67 56,100,042.27 115.08
ወረዳ 8 95,815,613.21 98,095,167.33 102.38
ወረዳ 9 52,624,623.07 53,326,544.07 101.33
ወረዳ 10 20,478,199.19 22,533,585.51 110.04
የወረዳ ድምር 328,915,957.30 347,886,085.42 105.77
ክፍለ ከተማ 1,279,853,489.18 1,264,936,437.83 98.83
ቅ/ጽ/ቤት
1,608,769,446.48 1,612,822,523.25 100.25

1,800.00
1,608.77
1,600.00 1,612.83
1,400.00 1,279.85
1,264.94
1,200.00
1,000.00 የ12 ወር/2015 ዕቅድ
800.00 የ12 ወር/2015 ክንውን
600.00
400.00 328.92 347.89
200.00
-
ወረዳ ድምር ክ/ከተማ ጠቅላላ ድምር
ገቢ አሰባሰብ የቀጠለ…

በገቢ ሂሳብ አስተዳደር የተሰሩ ስራዎች


በቅ/ጽ/ቤቱ አማካኝነት የሚሰበሰቡ የቀጥታ ታክስ ገቢዎችን ከባንክ ወደሚመለከተው የከተማ አስተዳደሩ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

መተላለፉን ያላሰለሰ ጥረት በማድረግና በመከታተል ብር 1,422,155,606.93 ወደ ትሬዠሪ እና ብር 38,573,462.70 በጠቅላላ ብር

1,460,729,069.63 ፈሰስ በማድረግ 100 ተከናውኗል፡፡


 ከግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና መዋጮ ተሰብስቦ ወደ ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ ተላልፏል።

 የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የ2015 በጀት አመት 12 ወራት የተሰበሰበው የሥራ ግብር 154,503,917.91 የክፍለ

ከተማው ገቢ ላይ ተጨምሯል፡፡
በአመቱ ውስጥ ከአደራ ገቢ ሂሳብ የወጪ መጋራት ፣የፌዴራል ዊዝሆልዲንግ ታክስ 2%፣የክልሎች ዊዝሆልዲንግ ድርሻ 2% ፣የአዲስ አበባ

ከተማ አስተዳደር ዊዝሆልዲግ 2% ፣ የፌዴራል ቫት ዊዝሆልዲንግ 15%፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢ ድርሻ 15% እና የኦሮሚያ ክልል

ድርሻ 15% ቫት ዊዝሆልዲንግ ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወደ ክልሎች እንዲሁም ወደ ፌዴራል ተላልፏል።
ገቢ አሰባሰብ የቀጠለ…

ግብ ሁለት፡- የገቢ ውጤታማነት አመላካቾችን መሻሻል፤


 ከተሰበሰበው በአማካኝ በአንድ ሰራተኛ (Revenue pre-employee) 4.80 ሚሊየን ለመሰብሰብ ተቸሏል፡፡

 የቀነሰ የታክስ ወጪ ምጣኔ 6.91 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ በአመቱ ውስጥ የተሰበሰበ ገቢ ብር 1,612.82 ሲሆን የወጣ ወጪ ብር 85.27
ነው፡፡በመሆኑም 5.29 በመቶ ማድረስ ተችሏል፡፡

 የታክስ ዕዳ ከተሠበሰበው ገቢ ያለው ድርሻ 5 በመቶኛ ማድረስ ሲሆን ያልተሰበሰበ ውዝፍ የታክስ እዳ ብር 71.63 ሚሊየን ሲሆን
ከፌዴራል ገቢ ከተሰበሰበው ውጪ ብር 1458.36 ሲሆን 4.91 በመቶ ማድረስ ተቸሏል፡፡

 ካለፈው የዞረ 5370 እና በአመቱ የተጨመረ 41,894 በድምሩ 36,866 አንአሰስድ ዳታ ውስጥ 46776 አሰስድ በማድረግ 98.97 በመቶ
ሲሆን 488 ወደ ቀጣይ ወር ዞሯል ፡፡
ማጠቃለያ ፣

በአጠቃላይ ከላይ በየትኩረት መስኮችና በእያንዳንዱ ግብ የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር የቀረቡ ሲሆን ቅ/ጽ/ቤቱ
ባለው የሰው ኃይል እና ግብዓት አገልግሎቱን ግልፅ፣ ቀልጣፋና ወጥ የሆኑ አሰራሮችን በመዘርጋት መረጃን መሰረት
ያደረገ ውሳኔ በመወሰን እንዲሁም በዕየለቱ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በአደረጃጀት እየተፈታ በአመቱ ውስጥ ብር
1,612 .80 ቢሊየን በመሰብሰብ 100.25 በመቶ ለማከናወን ተችሏል፡፡ህጋዊ የንግድ እንቅስቃሴ የሚያካሂዱትን
በማበረታታት፣የመንግስትን ግብርና ታክስ የሚሰውሩትን እና የሚያጭበረብሩትን ለሌሎች አስተማሪ እንዲሆን ህጋዊ
እርምጃ እንዲወሰድባቸው በማድረግ እና ከግብር ከፋዩ የሚነሱ ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና በአሰራር ላይ የነበሩ
ክፍተቶችን ለቀጣይ በማሻሻል ደንበኛ ተኮር አገልግሎት በመስጠት በተጠናከረ መልኩ አመራርም ሆነ ፈፃሚ በቅንጅት
በመረባረብ የገቢ ዕቅዱን ለማሳካት ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል፡፡
የልደታ ከ/ከተማ አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የወረዳ እና የክ/ከተማ ከ1-30/11/2015 የሐምሌ ወር 2015
ዓ.ም የገቢ እቅድ አፈጻጸም

1-30/11/2015
ቅ /ጽ /ቤ ገቢ 1-30/11/2014 ከ 2014 ል ዩነት
የወ ር ዕ ቅ ድ ዓ .ም የተ ሰ በ ሰ በ
ት በመ ቶኛ ዓ .ም ል ዩነት በመ ቶኛ
የተ ሰ በ ሰ በ
ወ ረ ዳ 1 16,861,483.01 9,751,691.20 57.83 8,831,510.47 920,180.73 10.42
ወረዳ 2 9,000,000.00 8,956,801.57 99.52 7,196,640.66 1,760,160.91 24.46
ወ ረ ዳ 3 22,093,828.54 18,416,762.50 83.36 14,729,419.51 3,687,342.99 25.03
ወ ረ ዳ 4 18,591,184.73 13,026,210.11 70.07 8,843,796.05 4,182,414.06 47.29
ወ ረ ዳ 5 14,266,940.10 12,000,150.00 84.11 9,427,139.88 2,573,010.12 27.29
ወ ረ ዳ 6 19,000,000.00 15,703,284.34 82.65 15,703,284.34
ወ ረ ዳ 7 34,704,863.32 17,793,831.42 51.27 16,118,751.66 1,675,079.76 10.39
ወ ረ ዳ 8 65,000,000.00 46,849,668.84 72.08 40,389,322.83 6,460,346.01 16.00
ወ ረ ዳ 9 30,037,100.00 28,956,037.34 96.40 23,390,836.74 5,565,200.60 23.79
ወ ረ ዳ 10 20,765,522.05 13,084,634.31 63.01 9,227,415.57 3,857,218.74 41.80
ድምር 250,320,921.75 184,539,071.63 73.72 138,154,833.37 46,384,238.26 33.57
ክ / ከ ተ ማ 122,067,039.43 1 8 2 , 5 0 5 , 7 9 5 . 4 2 149.51 132,437,220.50 50,068,574.92 37.81
ቅ /ጽ /ቤ ት 372,387,961.18 367,044,867.05 98.57 270,592,053.87 96,452,813.18 35.65
ለን!
ሰግ ና
አና መ

You might also like