Professional Documents
Culture Documents
የፕሮጀክት ፅ/ቤት
የ 2014 በጀት ዓመት የ BSC ዕቅድ
2014 ዓ/ም
ሰንዳፋ
ማውጫ
Contents
መግቢያ.........................................................................................................................................................1
ክፍልአንድ......................................................................................................................................................2
1. የሁኔታግምገማ.......................................................................................................................................2
1.1. ውስጣዊ.........................................................................................................................................2
1.1.1 ጠንካራጎን..............................................................................................................................2
1.1.2. ደካማጎኖች.............................................................................................................................4
1.2.2. መልካምአጋጣሚዎች...............................................................................................................5
1.1.2. ስጋቶች..................................................................................................................................5
ክፍልሁለት.....................................................................................................................................................6
2.1. የዕቅዱዓላማ..................................................................................................................................6
2.4. እሴቶች፡........................................................................................................................................7
4. በፌ/ፖ/ኮ/አስ/ልማ/ዘርፍ የኮን/ምህ/ስ/ክትትል ዳይ/ሬት የ 2013 በጀት አመት ስትራቴጂያዊ ግቦች ከእይታ አንፃር.8
6. የቀመር መግለጫ...................................................................................................................................10
ማጠቃለያ....................................................................................................................................................25
ተልዕኮ ተግባራዊ በማድረግ ሁለንተናዊ ልማትና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እንዲጠናከር፤ የአንደኛውን የትራንስፎርሜሽን
ዕቅድ በስኬት በማጠናቀቅ እና የሁለተኛውን የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለመተግበር የበኩሉን ለመወጣት እንዲቻል
ከማስፈፀሚያ መሳሪያዎች አንዱ የሆነውን የ BSC ዕቅድ ባለፉት ዓመታት በማዘጋጀትና በመተግበር የተሻለ ውጤት
መመዝገቡ ይታወቃል፡፡
ምህንድስና ስራዎች ክትትልዳይሬክቶሬት በስሩ የሚገኙ፣ ዲቪዥኖችና ማሰተባበርያዎች እንዲሁም በተዋረድ የሚገኙ
ከአመራሩ ጀምሮ እስከ አባል ድረስ የ BSC ዕቅድ አፈፃፀም በዕቅዱ ዘመን የተያዙትን ጠንካራ ጎኖች በመውሰድና
በማጎልበት ደካማ ጎኖችን ደግሞ በማሻሻል በ 2013 ዓ/ም የዳይሬክቶሬቱ የ BSC ዕቅድ መሰረት ከዚህ በታች
1. የሁኔታግምገማ
1.1. ውስጣዊ
1.1.1 ጠንካራጎን
በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስ/ልማ/ዘርፍ የኮንስትራክሽንና ምህንድስና ስራዎች ክትትል ዳይሬክቶሬት በአዲስ
መልክ ከተደራጀበት ጊዜ ጀምሮ በየጊዜው መዋቅሩን በመፈተሽና የጎደለውን የሰው ኃይልና ሙያተኛ
በማሟላት እንዲሁም ያለፈውን የዳይሬክቶሬቱን እቅድ በመከለስ የራሱን እቅድ በማዘጋጀት የተሰጠውን
ሃላፊነት በብቃትና በቁርጠኝነት እየተወጣ ቆይቶዋል፡፡
ስለሆነም በ 2013 በጀት ዓመትም ሊሰፉና ሊዳብሩ የሚገባቸው ጠንካራ ጎኖች እንደነበሩ በአፈፃፀም ሪፖርት ለማየት
ተችሏል፡፡ ከነዚህም ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሱት፡-
በዳይሬክቶሬቱ ባለው ሰው ኃይልና ሙያተኛ በመጠቀም በእቅድና ከእቅድ ውጭ የመጡ ደራሽ
ስራዎች የተከናወኑ ሲሆን ፤የፓትሮል ተሸከርካሪ አግዳሚ የእንጨት ወንበርና እንዲሁም ለተቋሙ
የቢሮ ቁሳቁሶችና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ የእንጨትና ብረታ ብረት አዲስ ምርት ውጤቶች
እንዲሁም የቢሮ እድሳት ስራዎች በመሰራቱ ተቋሙን ከከፍተኛ ወጪ መዳኑናወደ ፊትም ቢሆን
ተስፋ ሰጪ የሆነና አመርቂ ውጤትማምጣት እንደሚቻል አመላካች መሆኑ፡፡
የንብረት አጠቃቀምና አያያዝ ላይ ቁጥጥርና ክትትል በሚያመች መልኩ የዕቃዎች ግዥ በናሙና መሰረት ወደ
ንብረት ክፍል በባለሞያ የማረጋገጥ ጥረት መደረጉ፤
ተቋሙ የሚያስገነባቸው ግንባታዎች ባለሞያ በመመደብ የቁጥጥር እና ክትትል ስራ በመከናወን
ያለቁትን ግንባታዎች የቅድመ ርክክብ ስራዎች የእርምት ስራዎች የመለየትና በከፍልና ጊዜያዊ
ርክክብ የማድረግ ስራ መሰራቱ፤
ተቋሙ የሚያስገነባቸው ግንባታዎች በገቡበት ውል መሰረት መስራት ያልቻሉት ተቋራጮች
ከአማካሪ ድርጅት ጋር በመሆን ህጉን ተከትሎ ውል የማቋረጥ ስራ ተስረተዋል፤
የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየትና በዕቅድ ይዞ እንዲፈቱ ከማድረግ አኳያ ቀደም ሲል
የነበሩትን የሙያተኛ እጥረትና የመዋቅር ችግሮችን ለመፍታት ክፍሉን በአዲስ መልኩ የማዋቀርና
የስራ መዘርዝር በማዘጋጀት በየደረጃው አመራሮችን የመመደብ ስራ በመሰራቱ 50 አባላትና አመራሮች ከቲም
እስከ ም/ዳይ/ር ሃላፊነት አግኝተዋል፡፡ የሰው ኃይልም ከሞላ ጎደል በተሟላ መልኩ መመደቡ፣
ዳይ/ሬቱ የተቋረጡና በጊዜ ሂደታቸው የዘገዩ እንዲሁም በጥሩ ሂደት ላይ ሚገኙ ፕሮጀክቶች ጭምር
የተሻለ ክትተልና ቁጥጥር መደረጉ፣
1.1.2. ደካማጎኖች
ዳይ/ሬቱ በ 2012 በጀት ዓመት የሚከናወኑ ተግባራት በእቅዱ መሰረት በመከታተልና በመቆጣጠር ውጤታማ ስራዎች እንዲሰሩ
የተደረገ ቢሆንም በቀጣይ በጀት ዓመት ሊታረሙ የሚገቡ እንቅፋት የሆኑ ክፍተቶችእንዳሉብን በአፈፃፀም ሪፖርቶች ለማረጋገጥ
ችለናል፡፡ በዚህም መሰረት በዓመቱ የታዩ ዋናዋና ክፍተቶች ፡
ለዕቅድ አፈፃፀማችን ውጤታማነት አስተዋጾ የሚያደርጉ መልካም አጋጣሚዎችን ለይቶ እነሱን መጠቀሙ ተገቢ ነው፡፡
በመሆኑም ለእቅድ አፈፃፀማችን ምቹ የሆኑ ዋና ዋና ሁኔታዎች፡-
ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የአጫጭር ጊዜ የስልጠና ዕድሎችን በማግኘት መጠቀም
መቻል፤
ከተለያዩ የፕሮጀክት በላድርሻ አካላት ጋር በቅርበት የጋራ መድረኮችን በመፍጠርና በማወያየት ግልጽነት
እየተፈጠረ መሆኑ፣
ኮሚሽኑ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች በአዲስ አበባም ሆነ በክልል መስተዳደሮች በኩል የመሬት
አቅርቦትን በተመለከተ እገዛ ለማድረግ ቁርጠኝነት መታየቱና ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴዎች
መኖራቸው፣
ለኮሚሽኑ የግንባታ ስራዎች እቅድ ውጤታማነት የመንግስት የካፒታል በጀት ለመበጀት ያለው
ዝግጁነትና ሙሉ ድጋፍ መኖር፣
ለፕሮጀክት ስራዎች ድጋፍ የኮሚሽኑ የበላይ አመራር የቅርበት ክትትልና እያደረገ ያለው ድጋፍ
በተለይም ለዚህ ስራ ሲባል በበጀት አመቱ ጥቂት ተሽከርካሪዎች መመደባቸው በዋነኝነት የሚጠቀሱ
ናቸው፤
1.1.2. ስጋቶች
ዳይ/ሬቱየያዘውን ዕቅድ ለማሳካት እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ የተለያዩ ጉዳዮች አሉ እነዚህን ስጋቶች በመለየት እና ትኩረት
ሰጥቶ መስራት አስፈላጊ ነው ከነዚህ ስጋቶች ውስጥ፡-
በመንግስት የተመደበልንን በጀት በግዥ አፈፃፀምበታዩ ችግሮች ምሳሌ በገበያ ላይየሚፈጠር የዋጋ ግሽበት፣ ከዶላር
ምንዛሬ መጨመር ጋር ተያይዞና በጨረታ ሂደት መጓተት ምክንያት በፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የጎላ ክፍተት ማሳየቱ
እንዲሁም ጥራት ያለው ዕቃ በወቅቱ አለመቅረብ ለዕቅድ አፈፃፀማችን ስጋት ሊሆኑ ይችላል፡፡
በጥናት ተደግፎ የቀረበው የሙያተኞች ጥቅማጥቅም መመሪያ ውሳኔ አለማግኘቱ ለሙያተኞቹ መልቀቅ እንደመንስኤ
መሆኑ፣
እየተገነባ ያለው ግንባታ በወቅቱ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባት ባለመቻሉ አሁን ባለው የተበታተነ የስራ ክፍሎች
አቀማመጥና በቂ የሆነ የቢሮ ፋሲሊቲዎች ምቹ ባለመሆኑ ምክንያት ለአገልግሎት አሰጣጥ ላይ እንቅፋት ሊሆን
የሚችል መሆኑ፤
የሙተኞች የደኅንነት ቁሳቁሶች አለመሟላታቸው፣
ክፍልሁለት
2.1. የዕቅዱዓላማ
የፌደራል ፖሊስ ከተቋቋመበት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከማንኛውም ጥቃት ከመጠበቅ አንፃር ስራውን ውጤታማ
ለማድረግ ይረዳው ዘንድ በውጤት ተኮር ስርዓት መሰረት በማድረግ የመረጣቸውን ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች ከግብ
ለማድረስ ዳይ/ሬቱ የ 2013 በጀት ዓመትዕቅድ አውጥቶ መንቀሳቀስ በማስፈለጉ ይህ የውጤት ተኮር ዕቅድ ተዘጋጅቷል፡፡
2.4. እሴቶች፡
ለኢፌዲሪህገ-መንግስትታማኝመሆን፣
የተስተካከለፖሊሳዊስብዕና፣
ከራስበላይየህዝብናየሀገርጥቅምማስቀደም፣
በማንኛውምፖሊሳዊተልዕኮየላቀውጤት፣
የሀብት/ፋይናንስ
የሀብትና የበጀት አጠቃቀም
ዕይታ ውጤታማነትንማሳደግ
የውስጥ አሠራር
ዕይታ
የሴቶችን ተሳትፎ፣ አቅምና የግብዓት አቅርቦትና የፕሮጀክት ግንባታን ማሳደግ
ተጠቃሚነት ማሳደግ የጥገናአቅም ማሳደግ የፀረ-ሙስናና የኪራይ ሰብሳቢነት
ትግልን ማሳደግ
ማሳደግ
መማማርና
እድገት የሰው ኃይል ክህሎትና አመለካከት ማሳደግ
1. መለኪያና ቀመር
ተ/ቁ ስትራቴጂያ መለኪያ ቀመር የቀመር መግለጫ መስፈሪያ የመረጃ ምንጭ ፈጻሚ
ዊ ግቦች
1 የተገልጋይ የተገልጋይ እርካታ በዳይ/ሬቱ በተሰጡ አገልግሎቶች በዳይሬክቶሬቱ በሚሰጣቸው ዋና ዋና በመቶኛ ሁሉም የስራ ክፍሎች ሁሉም የስራ ክፍሎች
እርካታን የረኩ ተገልጋዮች ብዛት ሲካፈል አገልግሎቶች ላይ ተገልጋዩ ያለውን ሀሳብ መስጫ መዝገብና
ማሳደግ በአጠቃላይ አገልግሎት ለማግኘት እርካታ ያመለክታል ሳጥን
የቀረቡ ተገልጋዮች ሲባዛ በመቶ
የተፈቱና የቀነሱ የተፈቱና የቀነሱ አቤቱታዎችና በዳይሬክቶሬቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ሁሉም የስራ ክፍሎችና ሁሉም የስራ ክፍሎች
የአባላትና የአገ/ት ቅሬታዎች ሲካፈል አጠቃላይ ዙሪያ በአጠቃላይ ከተገልጋይ ቀርበው በመቶኛ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት
አቤቱታዎችና የቀረቡ አቤቱታዎችና ቅሬታዎች የተፈቱ ቅሬታዎችና አቤቱታዎችን
ቅሬታዎች ሲባዛ በመቶ ያመለክታል
2 የሀብትና የካፒታል በጀት የዓመቱ የካፒታል በጀት በዓመቱ መንግስት ለተቋሙ በመቶኛ የበጀት አፈፃፀም ሪፖርት የኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/
በጀት አጠቃቀም አጠቃቀም ሲካፈል አጠቃላይ የተፈቀደውን የካፒታል በጀት በዕቅዱ ዲቪዝን
አጠቃቀም ለካፒታል ለተፈቀደ በጀት ሲባዛ መሰረት መከናወኑን ያመለክታል
ውጤታማነትን በመቶ
የቀነሰ ፕሮፎርማ ግዢ የዚህ ዓመት ፕሮፎርማ ግዥ የቀነሰ ፕሮፎርማ ግዥን ያመለክታል በመቶኛ የግዥና ፋይናንስ ሪፖርት ምህ/ጥገ/ስ/ እና
ማሳደግ ብዛት ሲካፈል የባለፈው ዓመት እን/ብ/ብ/ስ/ ዲቪዥኖች
ፕሮፎርማ ግዥ ብዛት ሲባዛ
በመቶ
ግልፀኝነትና ተዘጋጅተውና የተተገበሩ መመሪዎች በዳ/ሬቱ የተተገበሩ መመሪያዎች ብዛት በመቶኛ ሁሉም የስራ ክፍሎች ሁሉም የስራ ክፍሎች
3 ተጤቂነት ተሸሽለው የተላኩ ሲካፈልተዘጋጅተውና ያመለክታል
አሰራርን መመሪዎች ተሸሽለው ለተላኩ
ማሻሻል መመሪዎች ሲባዛ በ 100
4 ስትራቴጂካ ከሚመለከታቸው አካላት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም ለስራ አመቺ የሆኑ የተፈጠሩ በቁጥር ሁሉም የስራ ክፍሎች ሁሉም የስራ ክፍሎች
ዊ አጋርነት ጋር ጠንካራና ለስራ ከአማካሪዎች ከኮንትራክተሮች ግንኙነቶችን ያመለክታል፡፡
አመቺ የሆነ ግኑኝነት እንዲሁም ሌሎች የመንግስትና
ማሳደግ መመፍጠር የግል ድርጅቶች ጋር ተቀናጅቶ
መስራት
5 የግብዓት አነስተኛ ግንባታዎች አነስተኛ ግንባታዎች በቁጥር ለተቋሙ ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች በቁጥር የምህንድስናና ጥገና የምህንድስናና ጥገና
አቅርቦትና በቁጥር የተሠሩ የግንባታ ስራን ያመለክታል ስራዎች ዲቪዥን ስራዎች ዲቪዥን
የጥገና አቅም
ከስራና ሰራተኛ ስምሪት የተፈቱ አስተዳደራዊ ቅሬታዎች የተፈቱ ስራና ሰራተኛ በመቶኛ ኢንዶ/መል/አስ/ር ለውጥ ሁሉም የስራ ክፍሎች
ጋር ተያይዞ የቀነሰ ቅሬታ ሲካፈል አጠቃላይ ስምሪትአስተዳደራዊ ስራዎች ማስተባበሪያ
መጠን ለቀረቡአስተዳደራዊ ቅሬታዎች ቅሬታዎችንያመለክታል
ሲባዛ በመቶ
የቀነሰ የአባላት ባለፈው የተከሰተ የዲሲፕሊን የቀነሰ የአባላት የዲሲፕሊንና የስነ በመቶኛ ሁሉም የስራ ክፍሎች ሁሉም የስራ ክፍሎች
የዲሲፕሊንና የስነ ግድፈቶች ሲቀነስ በዓመቱ ምግባር ግድፈቶች ያመለክታል
ምግባር ግድፈቶች የተከሰቱ የዲሲፕሊንና የስነ
ምግባር ግድፈቶች ሲካፈል
ለባለፈው ዓመት ለተከሰቱ የስነ
ምግባር ግደፈቶች ሲበዛ በመቶ
የፀረ-ሙስናና የተለዩ የኪራይ አዲስ ለኪራይ ሰብሳቢነት የተለዩ ከዚህ በፊት ከተለዩት በተጨማሪ አዲስ በቁጥር ሁሉም የስራ ክፍሎች ሁሉም የስራ ክፍሎች
9 የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮች ምንጮች ብዛት የፀረ ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት
ሰብሳቢነት ትግልን ለማጠናከር የተለዩ ተጨማሪ
ትግልን የሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን
ማሳደግ ያመለክታል
ግንዛቤ ያገኙ አባላት የፀረ ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት የፀረ ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት በመቶኛ ሁሉም የስራ ክፍሎች ሁሉም የስራ ክፍሎች
ትግልን ለማጠናከር በተዘጋጁ ላይ ትግልን ለማጠናከር በተዘጋጁ የግንዛቤ
የተሳተፉ አባሎች ብዛት ሲካፈል ማስጨበጫ መድረኮች ላይ የተሳተፉ
አጠቃላይ የዳይሬክቶርቱ አባላት አባላት እድገትን ያመለክታል
ሲበዛ በመቶ
10 የፕሮጀክት ጊዜያዊ ርክክብ ጊዜያዊ ርክክብ ተደረገባቸው በአመቱ ውስጥ ተሰርተው ጊዛዊ በቁጥር የዲ/ዝግ/ክት/፣ የዲ/ዝግ/ክት/፣
ግንባታን ተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ብዛት ርክክብ የተደረገባቸው መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስ/ እና መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስ/ እና
ማሳደግ ፕሮጀክቶች ፕሮጀክቶችን ያመለክታል ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/ ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/
ዲቪዥኖች ዲቪዥኖች
የመጨረሻ ርክክብ የመጨረሻ ርክክብ በአመቱ ውስጥ ተሰርተው በቁጥር የዲ/ዝግ/ክት/፣ የዲ/ዝግ/ክት/፣
ተደረገባቸው ተደረገባቸው ፕሮጀክቶች የመጨረሻ ርክክብ የተደረገባቸው መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስ/ እና መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስ/ እና
ፕሮጀክቶች ብዛት ፕሮጀክቶችን ያመለክታል ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/ ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/
ዲቪዥኖች ዲቪዥኖች
የአጥር ግንባታ በመረከብ የአጥር ግንባታ የአጥር ግንባታ የተደረገላቸውን በቁጥር ምህ/ጥገ/ስራዎችና እና ምህ/ጥገ/ስራዎችና እና
የሚደረግላቸው የሚደረግላቸው ይዞታዎች ይዞታዎች ብዛት ያመለክታል መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስተ/ መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስተ/
ይዞታዎች ብዛት ዲቪዥኖች ዲቪዥኖች
አዲስ በጀት የተፈቀደላቸው በጀት ተጠይቆ ተፈቅዶ በጀት የተመደበላቸው አዲስ በቁጥር ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/ ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/
ፕሮጀክቶች የተመደበላቸው አዲስ ፕሮጀክቶች ብዛትንያመለከታል ዲቪዥን ዲቪዥን
ፕሮጀክቶች ብዛት
ክትትል የተደረገባቸው በበጀት ዓመቱ ጥብቅ ጥብቅ ክትትል የተደረገባቸው በቁጥር የዲ/ዝግ/ክት/፣ እና የዲ/ዝግ/ክት/፣ እና
ነባርናአዲስ ፕሮጀክቶች ክትትል የሚደረግባቸው ነባርና በአዲስ ፕሮጀክቶች ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/ ኮን/ው/አስ/በጀ/ዝግ/
ነባርና በአዲስ ተጀመሩ ብዛትን ያመለከታል ዲቪዥኖች ዲቪዥኖች
ፕሮጀክቶች ብዛት
ካርታ የወጣላቸው በአ/አበባና በክልል የሚገኙ በአ/አበባና በክልል የሚገኙ የነባር በቁጥር መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስተላፍ መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስተላፍ
ነባርና የነባርና አዲስ ይዞታዎችን ይዞታዎችን ካርታ የማውጣት ዲቪዥን ዲቪዥን
አዲስይዞታዎች ካርታ የማውጣት ስራ ስራ በቁጥር
በቁጥር
የመሠረተ ልማት የመሠረተ ልማት ዝርጋታ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ በቁጥር መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስተላፍ መሬ/አቅ/ቤቶ/ማስተላፍ
ዝርጋታ ለተጠናቀቁ ለተጠናቀቁ ሕንፃዎች ለተጠናቀቁ ሕንፃዎች የተሠሩትን ዲቪዥን ዲቪዥን
ሕንፃዎች በቁጥር ስራዎች ያመለክታል
8 የሰላም የሰላም ሰራዊት ግንባታ አደረጃጀት አሰራሮች የተፈጠሩ የሰላም 27 28 28 28 28 28 የኢንዶ/መ/አ/ ሁሉም የስራ
ሰራዊት በመጠናከር የሚያስፈልጉ የውይይት ሰራዊት ለው/ስ/ ክፍሎች
ግንባታ ማቴሪያሎችን ማዘጋጀትና ማሰራጨት አደረጃጀቶች ቁጥር ማስተባበሪያ
አሰራርን
ውይይቶችን ማድረግ
ማሳደግ የግንባታ መድረኮች 4 4 1 1 1 4 ኢንዶ/መ/ ሁሉም የስራ
ግንባር ቀደሞች በመለየት
የትራንስፎርሜሽን ቡድኖችን መለየት ብዛት አስለውጥስራዎ ክፍሎች
የውይይትና ግንበታ መድረጎችን ች ማስተባበሪያ
በግንባታ መድረኮች 93% 95% 93% 92% 9% 95% ሁሉም የስራ ሁሉም የስራ
በማመቻቸት በተለያዩ ወቅታዊና
የተሳተፉ አባላት ክፍሎች ክፍሎች
አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየትና እድገት
ስራን በመገምገም የአባላት የዲሲፕን
ችግሮችን መቀነስ የቀነሰ የአባላት አዲስ 85% 75% 80% 85% 85% ሁሉም የስራ ሁሉም የስራ
የዲሲፕሊንና የስነ ክፍሎች ክፍሎች
ምግባር ግድፈቶች
9 የፀረ-ሙስናና የሙስናና ኪራይ ስብሳቢነትን ምንጮችን የተለዩ የኪራይ 3 2 - - - 2 ሁሉም የስራ ሁሉም የስራ
የኪራይ በግምገማና በአባላት ተሳትፎ መለየት ሰብሳቢነት ምንጮች ክፍሎች ክፍሎች
ሰብሳቢነት በተለይም ከፕሮፎርማ ግዥና የንብረት ገቢና
ትግልን ወጪ ሂደት ጋር በተያያዘ ለምስናና ኪራይ ግንዛቤ ያገኙ 93% 90% 80% 85% 88% 90% ሁሉም የስራ ሁሉም የስራ
ማሳደግ ሰብሳቢነት በር የሚከፍቱ አሰራሮችና ለይቶ አባላት ክፍሎች ክፍሎች
ማሻሻል
የሙስናና ኪራይ ስብሳቢነትን አደጋ የተወሰዱ እርምጃዎች 100 100% 100% 100% 100% 100% ሁሉም የስራ ሁሉም የስራ
ክፍሎች ክፍሎች
አስመልክቶ መድረኮችን በማዘጋጀት
ለአመራሩና ለአባሉ በተከታታይ ማስገንዘብ፣
የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር የፈጸሙ የተዘረጉ አሰራሮችና 3 3 - - - 3 ሁሉም የስራ ሁሉም የስራ
አባላት ላይ አስፈላጊውን አስተዳደራዊና ስርዓቶች ክፍሎች ክፍሎች
ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው
ማድረግ
ማጠቃለያ
በፌደራል ፖለስ ኮሚሽን አስ/ልማ/ዘርፍየኮንስትራከሽንና የምህንድስና ስራዎች ክትትል ዳይሬክቶሬት የግንባታ ስራዎችን በበላይነት ሲቆጣጠርና ሲከታተል በቆየባቸው
ጊዜያቶች የተደራጀ መዋቅራዊ አደረጃጀትን በዳሰሳ ጥናት በመፈተሸና በተሟላ የሰው ሃይል በማደራጀት የዳይሬክቶሬቱን የስራ ክፍሎች በተዋረድ እንዲፈትሹ በማድረግ
አመራሮችና አባሎች የየስራ ክፍላቸውን የስራ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ይህን መዋቅር እንዲያሻሽሉ በማድረግና ለዘርፍ ልኮ በማፀደቅበአዲሱ አደረጃጀት
በየደረጃው ኃላፊዎች እንዲመደቡ የተደረገ ሲሆን በየደረጃው ተመደበው አመራር ለ 2013 በጀት ዓመት የዳይሬክቶሬቱን የቢ ኤስ ሲ ዕቅድ በጋራ በመወያየትና የትኩረት
አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ይህ እቅድ ሊዘጋጅ ችሏል፡፡
ያዘጋጀው ስራ ክፍል ኃላፊ ስም……………………… ያፀደቀው ኃላፊ ሥም ………………………..
ፊርማ…………..………….. ፊርማ…………………………