You are on page 1of 42

.

የ2013 በጀት ዓመት አፈፃፀም


ምዘና ዉጤት ትንተና
ማጠቃለያ ሰነድ

ነሀሴ/ 2013
አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ማውጫ

ክፍል አንድ ............................................................................. 3


1.1. መግ ቢያ.......... ... .. ..................................... ... .. ..................................... ... .. ... .. 3
1 . 2 . የምዘናው አላማ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4
1 . 2 . 1 . የምዘናው አጠቃላይ ዓላማ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4
1 . 2 . 2 . ዝ ር ዝር ዓ ላ ማ ዎ ች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4

1 . 3 . የምዘናው አ ስ ፈ ላ ጊ ነ ት ና ጠቀሜታ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 5
1 .4.የምዘናው ወሰን. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ... . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ... . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ... 5
1 . 5 . የምዘናዉ አካሄድ፣የመረጃ ምንጭና አሰባሰብ ዘዴየመረጃ ት ን ተ ና ዘ ዴ ፣ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 6
1 . 6 . አጠቃላይ የምዘናው ሂ ደ ት ( የ ዝ ግ ጅ ት ፣ ትግበራ ና ማጠቃለያ ም ዕ ራ ፍ ) . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 8

ክ ፍ ል ሁለት . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ..11
2. የምዘና ሽ ፋ ን እ ና ውጤት ት ን ተ ና . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 1 1
2 . 2 . የ 2013 በጀ ት የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ን ተ ና . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 13
2 . 3 . የ ቅ ር ን ጫ ፍ ጽ / ቤ ቶ ች የ 2013 በ ጀት ዓመት የማጠቃለያ የምዘና ውጤት ት ን ተ ና . . . . . . . . . . . . . . . . 16
2 . 4 . በማዕከልና በቅርንጫፍ / ጽ / ቤት የሚገኙ ፈ ጻ ሚ ዎ ች የ 2013 የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ን ተ ና . 29

3 . የአፈፃፀም ደ ረ ጃ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3 2
3.1.የተቋማት የምዘና ውጤት የ 2013 በ ጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ከማጠቃለያ ምዘና ጋ ር ሲነፃፀር . . . . . 32

ክ ፍ ል አራት . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ..35
4 . 1 . የ ተ ገ ኙ አስተምህሮቶች እ ና ተሞ ክሮ ዎች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 3 5
4 . 2 . ከ አ ራ ቱ የዕይታ መስኮች አ ን ፃ ር የ ተ ገ ኙ ው ጤ ቶ ች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 37
4 . 3 . የ ተ ገ ኙ ምርጥ ተሞክሮዎች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 39

ክ ፍ ል አምስት . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Error! Bookmark not defined.


5 . በ ም ዘ ና ወቅት ያ ጋጠሙ ች ግ ሮ ች ና የተወሰዱ መ ፍ ት ሄ ዎ ች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 4 0
5 . 1 ያ ጋ ጠ ሙ ች ግ ሮ ች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 40
5 . 2 . የተወሰዱ የመፍትሄ እርም ጃዎች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 40

5.3.1. የቀጣይት ኩረት አቅጣጫ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ..40

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 2


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ክፍል አንድ
1.1 መግቢያ

በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን የ ተ ገ ል ጋ ይ ን


እ ር ካ ታ ለማረጋገጥ የ ተ ለ ያ ዩ የለዉጥ መሳሪያዎችን አ ቀ ና ጅ ቶ በመተግበር ብቁና ተወዳዳሪ ለመሆን
ከ ፍ ተ ኛ ጥረት እያ ደ ረ ገ ይ ገኛል፡፡
ተቋሙ በማዕከልና በአስራ አንዱም ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች የ ተ ለ ያ ዩ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች ን እየሰጠ የሚገኝ
ሲሆን በዚህም አ ገ ል ግ ሎ ቱ ዘርፉ በሚፈለገው ደረጃ መከናወኑንና በቀጣይ አ ገ ል ግ ሎ ቱ ን ለ ማሻሻል
የለውጥ መሳሪያዎችን አ ቀ ና ጅ ቶ በመተግበር የአፈፃፀም ደረጃቸውን ለማወቅና የ ክ ት ት ል ና ግምገማ
ስርዓት ዘርግቶ በመተግበር ስኬታማነቱን ለማረጋገጥና ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ያስገኘውን ጥቅም፣
የጨመረውን እ ሴ ት እ ና ያመጣውን ለውጥ የ መ ከ ታ ተ ል ፣ የመደገፍ፣ የመገምገምና የመለካት ስራ ወጥና
ዘላቂነት ያለው የአሰራር ስርዓትን በ መ ከ ታ ተ ል ና በ ተደራጀ ሁ ኔ ታ የስትራቴጂ ትግበራን የአፈፃፀም
ደረጃ ምዘና መተግበር አስፈላጊ ሆኖ ተ ገ ኝ ቷ ል ፡ ፡
በ2013 በ ጀት ዓመት የማጠቃለያ ምዘና በየደረጃው ባሉ የማዕከል ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤ ቡ ድ ኖ ች ና እ ና
ፈ ፃ ሚ ዎ ች እንዲሁም የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ፣ ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤ ቡ ድ ኖ ች ና ግለሰብ ፈ ጻ ሚ ዎ ች
የተጣሉ ስት ራቴጂ ያዊ ግቦች አፈጻጸም በምዘና መረጋጋጥ አለበት፡፡ በዚህም መ ነ ሻ ነ ት የ2013 በጀት
ዓመት የማጠቃለያ የስራ አፈጻጸም ምዘና በሁሉም ደረጃ ከሃምሌ 05 እስከ ነሃሴ 1 0 /2013 ዓ.ም
ድረስ ተካሂዷል፡፡

በዚሁ መሰረት በተካሄደዉ የበጀት ዓመቱ አጠቃላይ አፈፃፀም ምዘና መሰረት የምዘና ት ን ተ ና ሰነድ
ያ ዘ ጋ ጀ ን ሲሆን ይህ የምዘና ውጤት ት ን ተ ና ሰነድ የምዘናውን አጠቃላይና ዝርዝር ዓላማዎች፤
የምዘናው ወሰን፤ የምዘናው አ ስ ፈ ላ ጊ ነ ት ፤ የምዘና መስፈርት አዘገጃጀትና ክብደት አሰጣጥ፣ የምዘና
የመረጃ አሰባሰብ ዘ ዴ ፤ የምዘና መስፈ ርቶ ች ለመመዘን ያላቸው ብ ቃ ት ፤ የምዘናው የነጥብ አሰጣጥ
ውጤት ት ን ተ ና ሂ ደ ት ና በውጤት ት ን ተ ና ተመዛኝ አካላት ያ ሉ በ ት ደረጃ፤ በምዘና ወቅት የተገኙ
ተሞክሮዎች እ ና አስተ ምህሮዎ ች፤ በምዘና ወቅት ያጋጠሙ ች ግ ሮ ች ና የተወሰዱ የመፍትሄ
እርምጃዎች ና ማጠቃለያ አካቶ ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ፡ ፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 3


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

1.2. የምዘናው አላማ

1.2.1. የምዘናው አጠቃላይ ዓላማ

የምዘናው ዋና ዓላማ በአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍ ቃ ድ ና ቁጥጥር ዘርፍ የ2013 በ ጀት ዓመት የዓመቱ


የስኮር ካርድ እ ቅ ድ አፈጻጸም በማዕከል ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤ ቡድኖችና ፈፃሚዎች፤ እንዲሁም
በቅርንጫፍ ጽ / ቤት ደረጃ ያ ሉ ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤ ቡ ድ ኖ ች ና ፈ ፃ ሚ ዎ ች ን ፤ በመመዘን በአፈጻጸም
ውጤታማ የሆኑትን ለማበረታታት እ ና ዝ ቅ ተ ኛ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ ያሉትን በመለየት
በ ተ ከ ታ ታ ይ ክ ት ት ል ና ድ ጋ ፍ በማብቃት በመካካላቸው ጤናማ የሆነ የውድድር ስሜት እንዲፈጠር
ለማድረግና በምዘናው የ ተ ገ ኙ ተሞክሮዎችን በመቀመርና በማስፋት እየተተገበረ ያለውን የሪፎርም
ስራ ቀጣይነቱን በማረጋጋጥ የ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥና መልካም አስተ ዳ ደር ን ማስፈን ነው፡፡
1.2.2. ዝርዝር ዓላማዎች
 በአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን የተጣሉ ተ ደ ራ ሽ ግቦችን አፈጻጸም
በማዕከል ዳይሬክተሮች፤ቡድኖችና ፈፃሚዎች፤ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ በቅርንጫፍ
ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤ በቅርንጫፍ ቡ ድ ኖ ች ና ፈ ፃ ሚ ዎ ች ፤ በመመዘን በስራ አፈጻጻማቸው የተ ሻለ
ደረጃ ላይ የሚገኙትን ለመለ የት ፤
 ሁሉም ፈጻሚና አስፈጻሚ አካላት በስራና በስራ ውጤታቸው ብቻ የሚለኩበት የምዘና ስርዓትን
በመዘርጋት የ ግ ል ጽ ነ ት ና ተ ጠ ያ ቂ ነ ት አሰራ ርን ማስፈን፤
 በተቋሙ ባሉ ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፣ ቡ ድ ኖ ች ና ግለሰብ ፈ ጻሚ ዎ ች መካከል ጤናማ የውድድር ስሜት
እንዲፈጠር ማድረግ፤
 በስራ አፈፃፀማቸው ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ተቋማትንና ፈጻሚዎ ችን ለ ማ በ ረታታ ት ፣
በአንጻሩ በስራ አፈፃፀማቸው ዝ ቅ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ለመደገፍና ለማብቃት፤
 በመተግበር ሂ ደ ት የላቀ አፈፃፀም ካሳዩ የማዕከልና የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ፣ ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤
ቡ ድ ኖ ች ና ፈ ፃ ሚ ዎ ች ፤ የ ተ ገ ኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን በልምድ ልውውጥ እ ና በተሞክሮ ቀምሮ
ለማስፋፋት፤
 በ2013 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ዕቅድ አፈፃፀም ስ ራ ዎ ች የ ተ ገ ኙ ት ን ውጤታማ ስ ራ ዎ ች ን
ለማስቀጠልና ያ ሉ ክ ፍ ተ ቶ ች ን በመለየት ዕቅዶችን ከልሶ በቀጣይስኬታማ የሆኑ
ሥራዎችን
እንዲከናወኑ ለማድረግ፤

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 4


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

1.3. የምዘናው አስፈላጊነትና ጠቀሜታ


አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት ለማሳካት ያስቀመጣቸውን
የግብ ስኬቶችን ለማወቅ፣ የሚሰጡት አ ገ ል ግ ሎ ት በ ተ ገ ል ጋ ዩ ላይ ያመጣውን የእ ርካታ ደረጃ
ለመለካት፣ የበጀት አጠቃቀም ውጤታማነትን ለ ማ ሻ ሻ ል ፣ የባለስልጣኑን የፈፃሚዎችን አፈፃፀም
ጥራትና ደረጃ ለማሳደግ እንዲሁም ግ ል ፀ ኝ ነ ት ና ተ ጠ ያ ቂ ነ ት ያለው አ ሰ ራ ር ለማስፈን የአፈፃፀም
ምዘና ማካሄድ ከ ፍ ተ ኛ የሆነ ጠቀሜታ አለው፡፡ ከዚህም አንፃር፡-
 የ2013 በጀት ዓመት ምዘና በባለስልጣን መ/ ቤቱ ስር የሚገኙ ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ፤ ቡ ድ ኖ ች ና
ፈ ፃ ሚ ዎ ች ፤ በጀት አመ ቱ ለማሳካት ካስቀመጧቸው ግቦች አኳያ በአፈጻጸም ወቅት ለግቦች
መሳካትና አለመሳካት ምክንያት የነበሩ መረጃዎች አውቀው የመፍትሄ ሀሳቦች
ጠቃሚ ለማመላከት፤
 የቀጣይ ስኮርካርድ እቅዶቻቸውን ሲያዘጋጁ ለግቦች የሚቀመጥ መለኪያ ሊለካ በ ሚ ች ል መልኩ
ለ ማዘጋጀትና ስትራቴጂክ ተ ኮር ሆነው እንዲሄዱ ለማስቻል፤
 በየደረጃው የ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥና መልካም አስተ ዳደ ርን ለማስፈን ት ኩ ረ ት ሊደረግባቸው የሚገቡ
ጉ ዳዮ ችን ለ መለ የት ፣ በ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥ ላይ የ ተ ገ ል ጋ ዩ ን ፍላጎት ከማርካት አን ፃ ር
ያ ሉ በ ት ን ደረጃ ለማወቅ፤
 ከምዘና ውጤት መ ነ ሻነ ት የ ተ ሻ ሉ ት ን የመለየትና እውቅና የመስጠት እንዲሁም በየደረጃው
የተመዘገቡ/ የተገኙ ውጤቶችን በቀጣይነት ለውስጥ ሰ ራ ተ ኞ ች ለሚኖር የ ዕ ድ ገ ት ፣ ዝውውር፣
ስ ል ጠ ና ፣ የትምህርት ዕ ድ ል ፣ ማበረታቻ ወዘተ … እንዲሁም ዝ ቅ ተ ኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡትን
ለመደገፍ እንደ አስፈላጊነቱም ተ ጠ ያ ቂ የሚደረጉበት ስርዓት በመዘርጋት በተቋማት፤ በቡድ ኖች
እና በግለሰቦች መካከል በውጤት እለካለሁ የ ሚል አመለካከትና ጤናማ የውድድር መንፈስ
ለ መፍጠር፣ አስፈላጊ በመሆኑ ይህ ምዘና ተካሂዷል፡፡
1.4 የምዘናው ወሰን
በማዕከል ደረጃ
 የተሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥ ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት -1
 የተሽከርካሪ አ ገ / ድ ጋ ፍ ና ክ ት ት ል ቡድ ን ብዛት- 1
 የተ ሽ/ ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡድ ን ብዛት- 1
 የአሽከርካሪና ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ እ ና ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት- 1
 የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡድን ብዛት- 1
 የአሽከርካሪ አ ገ ል ግ ሎ ት ና ድ ጋ ፍ ቡ ድን ብዛት- 1

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 5


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013
 ዕጩ አሽከርካሪ ምዝገባና ቀጠሮ ቡድ ን ብዛት 1
 ድ ን ገ ተ ኛ የተሸከርካሪ ምርመራና የተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት
 ተሽከርካሪ ቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡድ ን ብዛት-1
 የተሸከርካሪ ድ ን ገ ተ ኛ የቴክኒክ ምርመራ ቡድ ን ብዛት -1
 የ አ ገ ል ግ ሎ ት ጥራት ኦ ዲ ት ቅ ሬ ታ አ ፈ ታ ት ዳይሬክቶሬት ---ብዛት 1
 የሲስተም ማበልፀግና ማስተዳደር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት
 ሲስተም ኦ ዲ ት ቡድን-1
 የውስጥ ኦ ዲ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 መንግስት ግ ዥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 ንብ ረትና ጠቅላላ አ ገ ል ግ ሎ ት ቡድን ብዛት 1
 ዕቅድና በ ጀት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 የሰው ኃ ብ ት አ ስ ተ ዳ ደ ር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 የስነ-ምግባር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 ፋይናንስ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 የህዝብ ግ ን ኙ ነ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት 1
 የለውጥ ስራ አ መ ራ ር ቡ ድ ን ብዛት 1
 የ አሰራር ማሻሻያ ፕ ሮ ጀ ክ ት ጥና/ክት/ቡድን ብዛት 1
 በማዕከል የሚገኙ ለምዘናዉ ብቁ የሆኑ ሁሉም ፈ ፃ ሚ ዎ ች ብዛት- 1 52

በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ደረጃ


 ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ብዛት- 11
 የተሸከርካሪ ብ ቃ ት ፈ ቃ ድ ማረጋገጥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ብዛት-10
 የተሸከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡድ ን ብዛት- 1 0
 የተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ማረጋገጥ ቡድ ን ብዛት- 1 0
 የአሽከርካሪ ብ ቃ ት ፈ ቃ ድ ማረጋገጥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 11
 የአሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥ አ ገ ል ግ ሎ ት ቡድ ን ብዛት- 11
 የተሸከርካሪ ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ን 9
 የ አ ገ ል ግ ሎ ት ጥራት ኦ ዲ ት ና የ ቅ ሬ ታ አ ፈ ታ ት ቡድ ን ብዛት- 11
 ፋይናንስ ቡ ድ ን ብዛት 11

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 6


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013
 የሪከርድና ማህደር ቡድ ን ብዛት- 8
 ጠ/ንብረት አ ያ ያ ዝ ቡ ድ ን ብዛት 5
 የንድፈ ሃሳብ ፈ ተ ና ቡ ድ ን ብዛት- 1
 የተግባር ፈ ተ ና ቡ ድ ን ብዛት- 1
 ኔትወርክና ዳ ታ አ ድ ሚ ኒ ስ ት ሬ ሽ ን ቡድ ን ብዛት 1
 የተግባር ውጤት አ ጠናቃ ሪ ቡ ድ ን ብዛት 1
 በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ስር የሚገኙ ለምዘናዉ ብቁ የሆኑ ሁሉም ፈ ፃ ሚ ዎ ች ብዛት 72
1.5. የምዘናው አካሄድ፣ የመረጃ ምንጭና አሰባሰብ ዘዴ
1.5.1 የምዘናዉ አካሄድ
በማዕከል ደረጃ የሚገኙ 12 ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ና 11 ቡ ድ ኖ ች ፤ የ11 ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች አስር
( 1 0 ) የተሸከርካሪ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች እ ና አስራ አ ን ድ ( 1 1 ) አሽከርካሪ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች እንዲሁም 78
ቡ ድ ኖ ች ን በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ ተ ደ ርጓል ፡፡

ምዘናውን ለማካሄድ በማዕከል ደረጃ ሁለ ት የመዛኝ ቡድ ን የተቋቋመ ሲሆን

 አን ድ ኛ ው መዛኝ ቡድ ን በማዕከል የሚገኙ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ን እ ና ቡ ድ ኖ ች ን ፣


 ሁለተኛው መዛኝ ቡድን 11 ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶችን የመዘነ ሲሆን

 በቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ስር የሚገኙ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ን ፣ ቡ ድ ኖ ች ን ና ፈጻማዎችን የሚመዝን

በራሳቸዉ የተቋቋመ ቡድ ን አማካኝነት ምዘናዉ ተካሂዷል፡፡


የምዘና ውጤት አሰጣጡም ፤ -

 ቢኤስ ሲ /ስኮርካርድ/ አፈጻጸም ከ8 0 %፣


 ከተገልጋይ አስተያየት ( 1 0 % ) ፣
 በቅርብ ኃላፊ የሚሰጥ ( 1 0 % ) ሲሆን
በዚሁ መሰረት ሁሉም አካላት ከ100% እ ንዲመዘኑ በማድረግ ደ ረጃቸው
በአፈጻጸ ም ተለይተዋል፡፡
የግለሰብ ፈጻሚ ዎችን አፈጻጻም በግብ ተ ኮር ዕቅድ አፈፃፀማቸዉ ከ 8 0 % ፤ የባህሪ ምዘና ከ 1 0 %
( የስራ ሂ ደቱ አባላት 6 % እ ና በፈጻሚው በራሱ 4 % ) እንዲሁም በቅርብ ሃላፊ የሚሞላ10%
በመመዘን ፈ ፃ ሚ ዎ ች ያ ሉ በ ት ን ደረጃ ለመለየት ተሞክሯል፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 7


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

1.5.2 የመረጃ ምንጭና አሰባሰብ ዘዴ


የ2013 በ ጀት አ መ ት ማጠቃለያ ምዘና ለማካሄድ የተዘጋጀው መመዘኛ መስፈርት መዛ ኞ ች
ሊጠቀሟቸው የሚገቡ የመረጃ አ ይ ነ ቶ ች ን ግልፅ በሆነ ሁ ኔ ታ እንዲያመላክት ሆኖ ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ፡ ፡
በዚሁ መሰረት መዛኝ ቡድን እነዚህን መመዘኛ መስፈ ርቶች መነሻ በማድረግ የ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ፤
ቡ ድ ኖ ች ና ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት አፈፃፀም ደረጃ የሚያመላክቱ እ ና የምዘና ውጤት ለመሙላት
የሚያስችሉ ቅጾ ችን በመጠቀም የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ (Primary Data) እ ና ሁ ለ ተ ኛ ደረጃ
መረጃ (Secondary Data) ተጠቅመዋል፡፡ ከዚህ አን ፃ ር መዛኝ ቡ ድ ኑ የተጠቀሟቸው
የመጀመሪያ ደረጃ መረጃዎች እንደ ቀጥታ ም ል ከ ታ ፣ ቃ ለ ም ል ል ስ እ ና በውይይት ወቅት የ ተ ገ ኙ
መረጃዎችን ሲሆን የነዚህን መረጃዎች ተጨባጭነት ለማረጋገጥ በዋናነት ሁ ለ ተ ኛ ደረጃ
መረጃዎች ከግለሰብ ጀምሮ እስከ ዳ ሬ ክ ቶ ሬ ት ፤ ቡ ድ ን ና ቅ/ጽ/ ቤት ድረስ የ ታ ቀ ዱ እ ቅ ዶ ች ን ፣
በዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ወቅት የተያዙ ቃ ለ ጉ ባ ኤ ዎ ች ን ፣ የአፈፃፀም ሪ ፖ ር ቶ ች ን ፣ የስልጠና
አ ቴ ን ዳ ሶ ች ን ፣ ፕ ሮ ፖ ዛ ሎ ች ን ፣ የተዘጋጁ ሰ ነ ዶ ች ን ፣ ማኑዋሎችን ተ ያ ያ ዥ ነ ት ያላቸው ል ዩ ል ዩ
መረጃዎች ለምዘናዉ ስራ ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡
1.5.3. የመረጃ ትንተና ዘዴ

የመረጃ ት ንተናው / የውጤት ትንተናው/ የተከናወነው በምዘና ቡድን አባላት አማካይነት ነው፡፡ ይህም
ከ100% በተዘጋጀው ስኮርካርድ ዕቅድ አፈጻጸም መመዘኛ መስፈርት ላይ ለስትራቴጂክ መለ ኪያዎች
ከተሰጠው ክብደት አን ጻ ር አፈጻጸሙን በተቀመጠው ቀመር መሰረት በማስላት የተገኘውን ውጤት
ለመለኪያው ከተቀመጠው ክብደት አ ን ጻ ር በማብዛት ውጤቱን በማስቀመጥ እንዲደመር በማድረግ
ሲሆን ከመቶ የተገኘውን ውጤት ወደ 80 % በመቀየር ነው፡፡
ሠ =/መ- ለ/ × ሀ
/ሐ- ለ/
ሀ= ለመለኪያ የተሰጠ ክብደት
ለ= ነባራዊ መነሻ
ሐ = ኢላማ
መ = የኢላማ
ክንውን

1.6. አጠቃላይ የምዘናው ሂደት


(የዝግጅት፣ ትግበራና ማጠቃለያ
ምዕራፍ)
1.6.1 የምዘና ስራ የዝግጅት ምዕራፍ
አፈጻጸም
በምዘናዉ የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ
የዝግጅት ምዕራፍ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 8
በዋናነት የተከናወኑ ጉ ዳ ዮ ች

 የምዘና መስፈርት ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ፤
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013
 የምዘና ማስፈፀሚያ ዕቅድ ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ፤
 በምዘና መ ስ ፈ ር ቶ ች ና በማስፈፀሚያ ዕቅዱ ላይ የ ጋ ራ መግባባት ተ ደ ር ሷ ል ፤
 የመመዘኛ መስፈ ርቶች በወረደዉ መመሪያ መሰረት እንዲከናወን ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
 ስኮር ካርድ አፈጻጸምን ከ 8 0 % ክብደት በመሰጠት ለመመዘን በተመዛኝ ስኮርካርድ ዕቅድ ላይ
የተቀመጡ 4 የ እ ይ ታ መስኮች ከ 1 0 0 % ክብደት እንዲይዙ በማድረግ እ ያ ን ዳ ን ዱ እ ይ ታ መስክ
ከያዘው ክብደት ለስትራቴጂክ ግቦቹና ለመለኪያዎች በማከፋፋል የራሳቸውን የክብደት ነጥብ
እንዲይዙ በማድረግ መስፈርቱ ተ ዘ ጋ ጅ ቷ ል ፡ ፡
 የምዘናዉን መስፈርት በፕሮሰስ ካዉንስል የማጽደቅ ስራ ተ ከ ና ዉ ኗ ል ፤
 ምዘናው በ ዋ ነኛ ነት በበላይ አ መራ ሩ የሚመራ ሁኖ 7/ ሰባት/ መዛኝ አባላትን የያዘ የምዘና ቡ ድ ን
የማዋቀር ስራ ተ ሰ ር ቷ ል ፤
 በተዘ ጋጀዉ መስፈርት ዙሪያ መዛኝ ቡ ድ ኑ የ ጋ ራ ግንዛቤ እንዲኖረዉ ተገቢዉ ዉ ይ ይ ት
መደረጉ፤
 ተመዛኝ አካላት የምዘና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እ ን ዲ ች ሉ የምዘና ፕሮግራማቸዉ ቀደም ብሎ
እንዲደርሳቸዉ መ ደ ረ ጉ ፤
1.6.2 የምዘናው የተግባር ምዕራፍ ስራዎች አፈጻጻም
 የግለሰብ አፈጻጸምን ለመመዘን እ ያ ን ዳ ን ዱ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ፤ . ቡ ድ ን ና ለግለሰብ ፈጻሚው ተግባር
ቆጥሮ በሰጠው / ካስኬድ ባደረገው ል ክ የግብ ተ ኮር ተ ግባ ራት ዕቅድ አፈጻጸም ከ80% ክብደት
እንዲይዝ ተ ደ ር ጎ ከራስ ተጨባጭ ሁ ኔ ታ ጋ ር በማጣጣም የቅርብ ሃላፊ እንዲመዝን ተ ደ ር ጓ ል ፤
 በህዝብ / በ ተ ገ ል ጋ ይ መስተንግዶና የአፈፃፀም ደረጃ/ ለሚካሄድ ምዘና /10%/ ክብደት እንዲይዝ
በተደረገዉ መሰረት ምዘናዉ ተካሂዷል፡፡
 በቅርብ ሃላፊ ለሚካሄድ ምዘና (10%) ክብደት መሰረት በማድረግ በመመዘኛ መስፈርቶቹ መሰረት
ሁሉም የቅርብ ሃላፊዎች ምዘናዉን እንዲያካሂዱ ተ ደ ር ጓ ል ፤

1.6.3 የምዘናው የማጠቃለያ ምዕራፍ አፈጻጸም


 በምዘናው የማጠቃለያ ምዕራፍ በዋናነት መረጃ የመሰብሰብና የማደራጀት ስራ የተሰራ ሲሆን
በተለይም ለማዕከልና ለቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች በ ተ ገ ል ጋ ይ የተሞሉ የምዘናው ውጤቶች እንዲሁም
ለዳይሬክቶሬቶችና ለቡድኖች በቅርብ ኃላፊ የተሞሉ የምዘና ውጤቶችን በማሰባሰብ
እንዲደራጁ ተ ደርጓ ል፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 9


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013
 በተመዛኝ ተቋማት በምዘና ወቅት በ ታ ዩ ጠንካራና በቀጣይ መ ሻ ሻ ል በሚገባቸው ነጥቦች ዙሪያ
የ ጽሁፍ ግብረ መልስ እ ን ዲ ዘ ጋ ጅ ተ ደር ጓል ፡፡
 ለቀጣይ የምዘና ስራችን ትምህርት አንዲወሰድበት በ ሚያስችል ደረጃ በአጠቃላይ የምዘና ስራው
አካሄድ እንዲገመገም በማድረግ በምዘና ወቅት የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጐኖችን ለመለየት
ተችሏል፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 10


.

ክፍል ሁለት
2. የምዘና ሽፋን እና ውጤት ትንተና

2.1. የ2013 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ምዘና ከ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ምዘና ጋር
ያለው ንፅፅር እና የምዘና ውጤት ትንተና

2.1.1. በማዕከል ደረጃ


የተቋም ስም
በ2013 በጀት በ2013 በጀት አፈጻጸም በ2013 በጀት በ2013 አፈጻጸም
ግማሽ ዓመት ግማሽ ዓመት ዓመት ማጠቃለያ በበጀትዓመቱ
መመዘን የተመዘኑ ብዛት መመዘን ማጠቃለያ የተመዘኑ
የነበረባቸው ብዛት የነበረባቸው ብዛት ብዛት

በማዕከል

ዳይሬክቶሬት 12 12 100%
13 12 92.3%
ቡድን 13 13 100%
13 11 84.61%
ግለሰብ ፈ ጻ ሚ ዎ ች 149 135 90.6%
158 153 97.45%
ድምር
1 74 1 60 91.9 184 176 92%

ከላይ በተገለፀዉ መሰረት በ2013 ግማሽ ዓመት በማዕከል ደረጃ መመዘን ከነበረባቸው 12
ዳይሬክቶሬት 12ቱም የተመዘኑ ሲሆን በ2013 የማጠቃለያ መመዘን ከነበረባቸዉ 13
ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች 1 2 ቱ የተመዘኑ ሲሆን አ ን ድ ያ ል ተ መ ዘ ነ የ አ ፕ ሩ ቫ ል ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት በበጀት ዓመቱ
ያ ል ተ ደ ራ ጀ ና ምንም ዓይነት ስራ ያ ል ጀ መ ረ በመሆኑ መመዘን አልቻለም፡፡ በ2013 በጀ ት ግማሽ
ዓመት ስኮር ካርድ የወረደላቸዉና መመዘን የሚገባቸዉ 12 ቡ ድ ኖ ች ሁሉም የተመዘኑ ሲሆን
ከማጠቃለያ ምዘና ጋ ር ስናየው መመዘን ከነበረባቸዉ 13 ቡ ድ ኖ ች 1 1 ዱ በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ
እ ን ዲ ያ ል ፉ መደረጉን ያሳያል፡፡ ይህም ሙሉ በሙሉ ያ ል ተ መ ዘ ነ በ ት ምክንያት በሲስተም ማበልፀግና
ማስተዳደር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ውስጥ የሚገኙት የ ዳ ታ ቤዝ እ ና የሲስተም አድ ሚ ኒ ስት ሬ ሽ ን ቡ ድን በሰው
ኃ ይ ል መ ጓ ደ ል እ ና ከስራ መ ል ቀ ቅ ምክንያት ያ ል ተ መ ዘ ነ መሆኑን ፤ ከዚሁ ጎን ለጎን በግለሰብ ፈጻሚ
ደረጃ በ2013 በ ጀት ግማሽ ዓመት መመዘን የነበረባቸው 149 ሲ ቪ ል ሰርቪስ ሰ ራ ተ ኞ ች ውስጥ
135 /90.6%/ የተመዘኑ ሲሆን ፣ በማጠቃለያ ምዘና መመዘን ከነበረባቸው 1 58 የማዕከል
(የባለስልጣን መ/ቤቱ ፈ ፃ ሚ ዎ ች ) ውስጥ 153 ( 9 7 . 4 5 % ) የተመዘኑ መሆኑንና 5 ፈ ፃ ሚ ዎ ች አዲስ
በመሆናቸው ምክንያት ያ ል ተ መ ዘ ኑ እንዲሁም1የህግ ክ ፍ ል ስኮር ካርድ ያ ል ወ ረ ደ ለ ት በመሆኑ መመዘን
አልተ ቻለ ም ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስ ተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013
ግራፍ1. የ2013 በጀት ግማሽ ዓመት እና የ2013 ማጠቃለያ ምዘና ንጽጽር በማዕከል ደረጃ

100%
50% በ2013 በበጀትዓመቱ ማጠቃለያ
0% የተመዘኑ ብዛት
ዳይሬክቶሬት ቡድን በ2013 በጀት ግማሽ ዓመት
ግለሰብ የተመዘኑ ብዛት
ፈጻሚዎ

2.1.2. በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ደረጃ


ፅ/ቤት/ዳይሬክቶ በ2013 በጀት በ2013 በጀት በ2013 በ ጀት በ2013
ግማሽ ግማሽ ማጠቃለያ በ ጀት አፈጻጸም
ሬት፤ቡድንና አፈጻጸ
ዓመት መመዘን ዓመት የተመዘኑ መመዘን ማጠቃለያ
ግለሰብ ፈጻሚ የነበረባቸው ብዛት ብዛት ም የነበረባቸው የተመዘኑ
ብዛት ብዛት
ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት 11 11 100% 11 11 100%
ዳይሬክተር 21 21 100% 21 21 100%
ቡ ድን 76 76 100% 78 78 100%
ፈፃሚ 742 715 96.7% 758 720 95.60%
ድም ር 850 823 96.8 868 830 95.6

ግራፍ 2. የ2013 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ምዘና እና የማጠቃለያ ምዘና ንጽጽር
በቅርንጫፍ ፅ/ቤት ደረጃ

100%
80%
በ2013 በጀት ማጠቃለያ የተመዘኑ
60%
ፈጻሚዎች ብዛት
40%
በ2013በጀት ግማሽ ዓመት
20% የተመዘኑፈፃሚዎች ብዛት
0%
ቅርንጫፍ ዳይሬክተር ቡድን ፈፃሚ
ጽ/ቤት

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 12


.
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ከላይ ያለዉ ሰንጠረዥ እንደሚያመለክተዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ደረጃ የ2013 በጀት የመጀመሪያ


ግማሽ ዓመትን ከ2013 የማጠቃለያ ምዘና ጊ ዜ ጋ ር የነበረዉን የምዘና ሂ ደ ት ለማነፃፀር ተ ሞ ክ ሯ ል ፡፡
በዚህም መሰረት በቅርንጫፍ ፅ/ ቤት ደረጃ መመዘን የነበረባቸው 11 ቅ/ፅ/ ቤቶች ሁሉም ቅርንጫፍ
ፅ/ ቤቶች የተመዘኑ ሲሆን አፈፃፀሙን 1 0 0 % እንዲሆን አ ድ ር ጓ ል ፡ ፡ መመዘን የነበረባቸው 21
ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ሁሉም ተመዝነዋል፡፡ በተጨማሪም መመዘን የነበረባቸው 78 ቡ ድ ኖ ች ሁሉም በምዘና
ሂ ደ ት ውስጥ ማለፍ ችለዋል፡፡ በፈፃሚ ደረጃ በ2013 ግማሽ ዓመት የተመዘኑት ፈ ፃ ሚ ዎ ች ቁጥር
ከማጠቃለያ ምዘና ጋ ር ሲነፃፀር ከ715 ወደ 7 20 ያ ደገ መሆኑን ያሳያል፡፡

2.2. የ2013 በጀት የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ትንተና


2.2.1. በማዕከል ደረጃ
ሀ. የማዕከል ዳይሬክተሮች የተጠቃለለ ውጤት

ከተገልጋይ ከቅርብ የተጠቃለለ ደረጃ ምርመራ


ተ. ከስኮር ካርድ
ዳይሬክቶሬቶች አን ፃ ር ኃላፊ አ ንፃ ር ውጤት
ቁ. አን ፃ ር ከ 8 0 % ከ10% ከ10% ከ100%
1 አገል/ጥ/ኦ/የቅ/አፈ/ ዳ ይ ሬ ክ ተ 73 7.5 8 88.5 4ኛ ከፍተኛ
2 የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና 7 5. 57 7.5 8.5 91. 5 7 2ኛ ከፍተኛ
ፈ ቃ ድ አገልግሎት ዳይሬክተር
3 የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና 7 6. 35 7.5 8.5 92. 3 5 1ኛ ከፍተኛ
ፈ ቃ ድ አገልግሎት ዳይሬክተር
4 ድን/ተሸ/ምርመ/ተቋ/ብቃ/ማረጋገጥ 5 3. 04 7.5 8 68. 5 4 11ኛ መካከለኛ
ዳይሬክተር
5 ሲስተም ማበልፀግና ማስተዳደር 6 1. 84 7.5 8 77. 3 4 8ኛ መካከለኛ
ዳይሬክቶሬት
6 የሰው ኃብ/ ል/ አ ስ / ዳ ይ ሬክቶ ሬት 7 5. 24 7.5 8.5 91. 2 4 3ኛ ከፍተኛ
7 የመንግስት ግ ዥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 5 5. 4 7.5 7.5 70.4 10ኛ መካከለኛ
8 የፋይናንስ አ ስ ተ ዳ ደ ር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 6 1. 69 7.5 8.5 77. 6 9 7ኛ መካከለኛ

9 የውስጥ ኦ ዲ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 65 7.5 6.5 79 6ኛ መካከለኛ


10 የስነ-ምግባር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 7 7. 14 7.5 7.5 76.7 9ኛ -
መካከለኛ
11 ዕቅድና በጀት አስተዳደር 7 0. 44 7.5 7.5 85. 4 4 5ኛ ከፍተኛ
ዳይሬክቶሬት
12 የ አ ፕ ሩቫ ል ዳይሬክቶሬት - 7.5 - - - -
13 ኮሙኒኬሽን ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 6 3. 19 7.5 7 77. 6 9 7ኛ መካከለኛ
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ግራፍ-3 የማዕከል ዳይሬክተሮች የተጠቃለለ ውጤት

የማዕከል ዳይሬክቶሬት
100
80
60
40
20
0

ውጤት ከ100%

በማዕከል ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ 1 3 ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ውስጥ1 ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ያ ል ተ መ ዘ ነ ሲሆን


ከላይ በማብራሪያ ላይ ተቀምጧል፡፡ በዚህም መሰረት ከተመዘኑትም ውስጥ 5 ከፍተኛ እ ና
7መካከለኛ ውጤት ያላቸው መሆኑን ማየት ይቻላል፡፡
ለ. የማዕከል ቡድኖች የተጠቃለለ ውጤት

ከቅርብ ኃላፊ የተጠቃለ


ተ. ቡድኖች ከስኮርካርድ ከተገልጋይ
አንፃር ለ ውጤት ደረጃ ምርመራ
ቁ. አንፃርከ80% ከ10%
ከ10% ከ100%
1 የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ
ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ 6 7.9 6 7.5 8.1 8 3. 56 7ኛ ከፍተኛ
ቡድን
2 የተሸከርካሪ አገልግሎት 7.5
ድ ጋ ፍ ና ክ ት ት ል ቡድን 75.3 8 90.8 3ኛ ከፍተኛ

3 የተሽከርካሪ 7.5
6 8.8 7 7.5 8 3. 87 6ኛ ከፍተኛ
ብቃት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ
ቡድን
4 አሽከርካሪ አገልግሎትና 7.5
7 8.1 4 8.3 9 3. 94 2ኛ ከፍተኛ
ድ ጋ ፍ ቡ ድን

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 14


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

5 የተሸከርካሪ 7.5
ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ 57 8.85 73 .3 5 9 ኛ መካከለኛ
ቡድን
6 ድንገተኛ የተሸከርካሪ 7.5
60 8.75 76 .2 5 8 ኛ መካከለኛ
ቴ ክ ኒ ክ ምርመራ ቡ ድ ን
7 የዕጩ አሽከርካሪ 7.5
57.4 8.34 73 .2 4 1 0 ኛ መካከለኛ
ምዝገባና ቀጠሮ ቡ ድ ን
8 ኔትወርክ 7.5
- - - - -
አ ድሚ ን ስ ትሬሽን ቡ ድ ን
9 የሲስተም ኦ ዲ ት ቡ ድ ን 7.5
70. 5 6 8.25 86 .3 1 5ኛ ከፍተኛ
10 የ ዳ ታ ቤዝ ቡ ድ ን - 7.5 - - - -
11 ን ብረ ት ና 7.5
47. 1 4 8 62 .6 4 1 1 ኛ መካከለኛ
ጠቅ/አገ/ቡድን
12 አ ሰ ራ ር ማሻሻያ ቡ ድ ን 78.6 7.5 8 94.1 1ኛ ከፍተኛ
13 የለውጥ ስራ አመራር 7.5
71. 0 9 8 86 .5 9 4ኛ ከፍተኛ
ቡድን

በማዕከል ደረጃ መመዘን ከሚገባቸዉ 13 ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ 1 1 ዱ በምዘና ሂደት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ


የተደረገ ሲሆን በሲስተም ማበልፀግና ማስተዳደር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ውስጥ የሚገኙት ሁ ለ ት ቡድኖች
ማለትም የኔትወርክ አ ድ ሚ ኒ ስት ሬ ሽ ን እ ና የ ዳ ታ ቤዝ ቡድ ን በሰው ኃ ይ ል አለመሟላት ምክንያት
ያ ል ተ መ ዘ ኑ መሆኑን እ ና ከተመዘኑት ውስጥ 7 ከ ፍ ተ ኛ ፣ 4 መካካለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆኑን
መረዳት ይቻላል፡፡
ግራፍ-4. የማዕከል ቡድኖች የተጠቃለለ ውጤት

የማዕከል ቡድን
100

50

ውጤት ከ100%
0

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 15


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

2.3. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ2013 በጀት ዓመት የማጠቃለያ የምዘና ውጤት ትንተና

2 .3.1. ሀ. በቅርንጫፍ ፅ/ቤት ደረጃ


የተመዘኑ
ተ.ቁ ከቅርብ የተጠቃለለ
ቅርንጫፍ ከስኮር ካርድ ከተገልጋይ
ኃላፊ ውጤት ደረጃ ምርመራ
. ጽ/ ቤት ውጤት ከ 8 0 % ከ 1 0 %
ከ10% ከ100%
1 አራዳ 71.76 7 7.5 86.26 8 ኛ ከፍተኛ
2 ኮልፌ 72.88 7 7.5 87.38 6 ኛ ከፍተኛ
3 አቃቂ ቃሊቲ 77.32 7.5 8 92.82 1 ኛ ከፍተኛ
4 ቃ / አ / አሽከርካሪ 77.04 7 8 92.04 2 ኛ ከፍተኛ
5 ቂርቆ ስ 75.55 7.5 8 91.05 3 ኛ ከፍተኛ
6 ልደታ 71.69 7.5 7.5 86.69 7 ኛ ከፍተኛ
7 ን/ስ/ላ 69.66 7 7.5 84.16 1 0ኛ ከፍተኛ
8 የካ 71.76 7.5 7.5 86.76 9 ኛ ከፍተኛ
9 አዲስ ከተማ 66.83 7 7.5 81.33 1 1ኛ ከፍተኛ
10 ጉለሌ 72.87 7.5 7.5 87.87 4 ኛ ከፍተኛ
11 ቦሌ 73.12 7 7.5 87.62 5 ኛ ከፍተኛ

ግራፍ-5 የቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የተጠቃለለ ውጤት

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
100
90
80
70

ዉጤት 100%

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 16


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ከላይ በሰረጠረዥና በግራፍ ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን


የሚገባቸዉ አስራ አ ን ድ ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ዉስጥ አስራ አንዱም በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ
የተደረገ ሲሆን በአፈፃፀም ደረጃ ሁሉም ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆኑን
መ ረዳት ተ ች ሏ ል ፡
ለ.በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የተሸከርካሪ ዳይሬክቶሬቶች የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ስኮር ካርድ
ቅርንጫፍ ከተገልጋይ ከቅርብ የተጠቃለለ
ውጤት ደረጃ ምርመራ
ጽ/ቤት ከ10% ኃላፊ ከ 1 0 % ውጤት ከ 1 0 0 %
ከ80%

1. ን/ስ/ላ 74 7 9 90 8ኛ ከፍተኛ

2. አዲ ስ ከተማ 76 7 8.5 91.5 6ኛ ከፍተኛ


3. ልደታ 7 8. 59 7.5 8 94.09 3ኛ ከፍተኛ
4. አራዳ 78 7 9 94 4ኛ ከፍተኛ
5. ኮልፌ 79 7 8 94 4ኛ ከፍተኛ
6. አቃቂ ቃሊቲ 79.5 7.5 9 96 1ኛ በጣም ከ ፍ ተ ኛ
7. ቂ ርቆ ስ 7 8. 28 7.5 8.5 94.28 2ኛ ከፍተኛ

8. የካ 72 7.5 9 88.5 9ኛ ከፍተኛ

9. ጉለ ሌ 7 1. 95 7.5 8.75 88.2 10ኛ ከፍተኛ

10. ቦሌ 75 7 9 91 7ኛ ከፍተኛ

በሰረጠረዥና በግራፍ 6 ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ


አስር የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች የተሸከርካሪ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ዉስጥ አስሩም በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ
እንዲያልፉ የተደረገ ሲሆን ይህም አፈፃፀሙ 1 0 0 % መሆኑን ያሳያል፡፡ ከተመዘኑት አስር
ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች አ ን ድ በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን ቀ ሪ ዎ ቹ ዘጠኝ ዳይሬክቶሬቶችበ
ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ደረጃ መሆኑን መረዳት ተችሏል፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 17


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ግራፍ 6. በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የተሸከርካሪ ዳይሬክቶሬቶች የተጠቃለለ የምዘና


ውጤት

ተሸከርካሪ ዳይሬክተር
99
97 97 97.28
95.59
94.5
93 93.5
92
90.7

ን/ስ/ላ አዲስ ልደታ አራዳ ኮልፌ አቃቂ ቄርቆስ የካ ጉለሌ ቦሌ


ከተማ ቃሊቲ

ሐ. ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥ ቡድን የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ተ.ቁ ቅርንጫፍ ከተገልጋይ የቅርብ


80% ከ100% ደረጃ ምርመራ
ጽ/ቤት ከ10% ሀላፊ ከ 1 0 %

1 ን/ስ/ላ 73.5 7 8.4 88.9 6ኛ ከፍተኛ

2 ኮልፌ 78 7 8 93 2ኛ ከፍተኛ

3 አራዳ 69.6 7 8 84.6 10ኛ ከፍተኛ

4 አ ዲስ ከተማ 75 7 6.5 88.5 7ኛ ከፍተኛ

5 ልደታ 75.6 7.5 6 89.1 5ኛ ከፍተኛ

6 የካ 72 7.5 8.5 88 7ኛ ከፍተኛ

7 ቄር ቆስ 7 6. 06 7.5 8 91 .5 6 4ኛ ከፍተኛ

8 አቃቂ ቃሊቲ 77 7.5 9 93.5 1ኛ ከፍተኛ

9 ቦሌ 76.5 7 9 92.5 3ኛ ከፍተኛ

10 ጉለሌ 70.2 7.5 9 86.7 9ኛ ከፍተኛ

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 18


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ከላይ በሰረጠረዡ ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ አስር


የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ተሸከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ 10 በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ
እ ን ዲ ያ ል ፉ የተደረገ ሲሆን ይህም 1 0 0 % ያህሉ የተመዘኑ መሆኑን ያሳያል፡፡ ከተመዘኑት 10
ተሸከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ ሶስት በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሲሆን ቀ ሪ ዎ ቹ
በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡
ግራፍ 7. በቅርንጫፍ ጽ/ ቤቶች ስር የሚገኙ የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥ ቡድን የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ተሽከርካሪ ቡድን
98
96
94
92
90
ከ100%
88
86
84
82
ን/ስ/ላ ኮልፌ አራዳ አዲስ ልደታ የካ ቄርቆስ አቃቂ ቦሌ
ከተማ ጉለሌ ቃሊቲ

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 19


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

መ. ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የተሽከርካሪ ፈቃድ ማረጋገጥ ቡድን የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ተ.ቁ ቅርንጫፍ በተገልጋይ የቅርብ


80% ከ100% ደረጃ ምርመራ
ጽ/ ቤት ከ10% ሀላፊ ከ 1 0 %
1 ልደታ 78.75 7.5 7 93.25 3ኛ ከፍተኛ

2 አዲስ ከተማ 76 7 8.5 91.5 5ኛ ከፍተኛ

3 ን/ስ/ላ 74.8 7 8.4 90.2 6ኛ ከፍተኛ

4 አራዳ 72.4 7 8 87.4 9ኛ ከፍተኛ

5 ቄር ቆ ስ 78.2 7.5 9 94.7 2ኛ ከፍተኛ

6 የካ 72 7.5 8.5 88 8ኛ ከፍተኛ

7 ቦሌ 77 7 9 93 4ኛ ከፍተኛ

8 ኮልፌ 75 7 7 89 7ኛ ከፍተኛ

9 ጉለሌ 70.1 7.5 9 86.6 10ኛ ከፍተኛ

10 አቃቂ ቃሊቲ 79.25 7.5 9 95.75 1ኛ በጣም ከ ፍ ተ ኛ

ግራፍ 8. በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማረጋገጥ ቡድን የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

የተሸከርካሪ ፈቃድ ማረ/አገ/ቡድን


100

90
80
ዉጤት 100%
ልደታ አዲስ
ን/ስ/ላ አራዳ ቄርቆስ የካ ዉጤት 100%
ከተማ ቦሌ ኮልፌ ጉለሌ አቃቂ

ቃሊቲ

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 20


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ከላይ በሰረጠረዥና በግራፍ 8 ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ


አስር የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ተሸከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ አስሩም በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ
እ ን ዲ ያ ል ፉ የተደረገ ሲሆን ይህም 1 0 0 % ሁሉም የተመዘኑ መሆኑን ያሳያል፡፡ ከተመዘኑት አስር ተሸከርካሪ
ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ 1 በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን የ ተ ቀ ሩ ት ዘጠኙ ደግሞ
ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡

ሠ. ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የተሽከርካሪ ተቋማት ብቃት ማረጋገጥ ቡድን የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ተ.ቁ ቅርንጫፍ ከተገልጋይ የቅርብ


80% ከ100% ደረጃ ምርመራ
ጽ/ቤት ከ10% ሀላፊ ከ 1 0 %
1 ን/ስ/ላ 74.7 7 8 89.7 4ኛ ከፍተኛ

2 ኮልፌ 77 7 8 92 3ኛ ከፍተኛ

3 አራዳ 7 2. 24 7 8 87. 2 4 5ኛ ከፍተኛ

4 አ ዲስ ከተማ 72 7 7 86 6ኛ ከፍተኛ

5 ልደታ - - - - - የሰው ኃይል


ባለመኖሩ ያ ል ተ መ ዘ ነ

6 የካ 70 7.5 7 84.5 8ኛ ከፍተኛ

7 ቄር ቆስ 68.3 7.5 8 83.8 9ኛ ከፍተኛ

8 አቃቂ ቃሊቲ 76.5 7.5 8.5 92.5 1ኛ ከፍተኛ

9 ቦሌ 76 7 9 92 2ኛ ከፍተኛ

10 ጉለሌ 69.2 7.5 9 85.7 7ኛ ከፍተኛ

ከላይ በሰረጠረዥና በግራፍ ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ


አስር የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች የተሸከርካሪ ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ ዘጠኙ በምዘና
ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ የተደረገ ሲሆን ይህም 9 0 % ሲሆን 1 ዱ በ ል ደ ታ ቅርንጫ ጽ / ቤ ት የሚገኘው
በሰው ኃ ይ ል እጥረት ምክንያት ያ ል ተ መ ዘ ነ መሆኑን ማወቅ ተችሏል፡፡ በዚህም መሰረት ሁሉም ተሸከርካሪ
ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ ቡ ድ ኖ ች በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 21


በአዲስ አበባ ከተማ አስ ተ ዳደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ረ. በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና ፈቃ ድ አገል ግሎት


ዳይሬክቶሬቶች የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ስኮር ካርድ ከቅርብ የተጠቃለለ


ቅርንጫፍ ከተገልጋይ
ውጤት ኃላፊ ውጤት ደረጃ ምርመራ
ጽ / ቤት ከ10%
ከ80% ከ10% ከ100%
1. ን/ስ/ላ 74 7 9 90 8ኛ ከፍተኛ

2. አዲስ ከተማ 77 7 8.5 92.5 4ኛ ከፍተኛ


3. ል ደ ታ 7 8. 44 7.5 7 9 2 .9 4 3ኛ ከፍተኛ
4. አ ራ ዳ 75 7 8 90 8ኛ ከፍተኛ
5. ኮ ል ፌ 78 7 8 93 2ኛ ከፍተኛ
6. አ ቃ ቂ 7 9. 25 7.5 9 9 5 .7 5 1ኛ በጣም ከ ፍ ተ ኛ
ቃሊቲ
7. ቂር ቆ ስ 7 6. 3 7.5 8.5 92.3 5ኛ ከፍተኛ
8. የካ 72 7.5 8.5 89 10ኛ ከፍተኛ
9. ጉለሌ 6 8. 43 7.5 8.75 8 4 .6 8 11ኛ ከፍተኛ
10 ቦሌ 75 7 9 91 7ኛ ከፍተኛ

11 ቃሊቲ 76 7 9 92 6ኛ ከፍተኛ
አዲስ

ግራፍ 9. በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የአሽከርካሪ ዳይሬክቶሬት የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

አሽከርካሪ ዳይሬክተር
1
0
0

9
0
ዉጤት ከ100%
ን/ስ/ላ አዲስ ልደታ አራዳ
8 ኮልፌ አቃቂ
ከተማ ቂርቆስ የካ
0 ጉለሌ ቦሌ
ቃሊቲ ቃሊቲ

አዲስ

ከላይ በሰረጠረዥና ግራፍ 9 ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን


የሚገባቸዉ አስራ አ ን ድ የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች የአሽከርካሪ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ዉስጥ አስራ

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 22


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

አንዱም በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ የተደረገ ሲሆን ይህም 1 0 0 % ያህሉ የተመዘኑ መሆኑን


ያሳያል፡፡ ከተመዘኑት አስራ አ ን ድ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች አ ን ድ በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን
ቀ ሪ ዎ ቹ 10 ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን መረዳ ት ተችሏል፡፡
ሸ. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና ፈቃድ አገልግሎት ቡድን
ስኮር
ቅርንጫፍ ከተገልጋይ የቅርብ ሀላፊ
ተ.ቁ ካርድውጤት ከ100% ደረጃ ምርመራ
ጽ/ቤት ከ10% ከ10%
ከ 80%
1 ልደታ 7 3. 4 7.5 6 86.9 7ኛ ከፍተኛ
2 ኮልፌ - - - - የሰው ኃ ይ ል ያልተመዘነ
የሌለው
3 አራዳ 7 2. 24 7 8 87.24 5ኛ ከፍተኛ
4 አዲስ ከተማ 7 5. 7 7 9 91.7 2ኛ ከፍተኛ
5 ን/ስ/ላ 72 7 8 87 6ኛ ከፍተኛ
6 ቦሌ 75 7 9 91 3ኛ ከፍተኛ
7 ቂር ቆ ስ 7 2. 4 7.5 8.5 88.4 4ኛ ከፍተኛ
8 የካ 71 7.5 8 86.5 8ኛ ከፍተኛ
9 ጉለሌ 6 8. 43 7.5 8.9 84.83 10ኛ ከፍተኛ
10 አቃቂ ቃሊቲ 70 7.5 8 85.5 9ኛ ከፍተኛ
11 ቃ ሊ ቲ አዲስ 7 6. 5 7 8.5 92 1ኛ ከፍተኛ

ግራፍ 10. አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና ፈቃድ አገልግሎት ቡድን የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

የአሽ/ብቀ/ማረ/ፈቃ/አገ/ቡድን
100%
80%
60%
40% ውጤት ከ%
20%
0%
ልደታ ኮልፌ አራዳ አዲስ ን/ስ/ላ ቦሌ ቂርቆስ
የካ ጉለሌ አቃቂ ቃሊቲ ከተማ
ቃሊቲ አዲስ

ከላይ በሰንጠረዥና በግራፍ 10 ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን


ከየሚገባቸዉ የአሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ አስሩ በምዘና

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 23


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ የተደረገ ሲሆን ይህም 9 0 . 9 0 % ያህሉ የተመዘኑ መሆኑን ያሳያል፡፡


ያልተ መዘ ነው ቡ ድን ኮ ል ፌ ቀራንዮ ቅርንጫ ጽ / ቤ ት ላይ የሚገኘው የአሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና
ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ቡድ ን ሲሆን ይህም በሰው ኃ ይ ል በቦታው ላይ ባለመኖሩ ምክንያት መሆኑ ሊታወቅ
ይገባል፡፡ ከተመዘኑትም 1 0 የአሸከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ቡ ድ ኖ ች ውስጥ ሁሉም
በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆኑን መረዳት ተ ች ሏ ል ፡

ቀ. በቃሊቲ አዲስ አሽከርካሪ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር ያሉ ቡድኖች የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ስኮር ካርድ የቅርብ


ተ. ከተገልጋ ምርመ
ቃ ሊ ቲ አዲስ ቡ ድ ኖ ች ውጤት ሀላፊ ከ100% ደረጃ
ቁ ይ ከ10% ራ
ከ80% ከ10%
1 ን ድ ፈ ሀሳብ ቡ ድ ን መሪ 7 6 7 8.5 91.5 2ኛ ከፍተኛ
2 የተግባር ፈተና ቡድን 7 6 7 8.5 91.5 2ኛ ከፍተኛ
መሪ
3 ኔትወርክና 77 7 9 93 1ኛ ከፍተኛ
ዳታ አ ድ ሚ ኒ ስ ት ሬ ሽ ን
4 የተግባር 76 7 8.5 91.5 2ኛ ከፍተኛ
ውጤት አ ጠናቃ ሪ ቡድ ን

ግራፋ11. ቃሊቲ አዲስ አሽከርካሪ ላይ ያሉ ቡድኖች የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ውጤት ከ100%
ንድፈ ሀሳብ ቡድን መሪ
የተግባር ፈተና ቡድን መሪ
ኔትወርክና ዳታ አድሚኒስትሬሽን
የተግባር ውጤት አጠናቃሪ ቡድን

ከላይ በሰንጠረዥና በግራፍ ላይ ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቃሊቲ አዲስ አሽከርካሪ ቅርንጫፍ


ጽ / ቤ ት ደረጃ በሌሎች ቀሪ 1 0 ቅርንጫች ላይ የ ሌ ሉ መደቦች መመዘን የሚገባቸዉ አ ራ ት ቡ ድ ኖ ች
ውስጥ አራቱም በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ ያ ለፉ ሲሆን ሁሉም በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡

በ. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የአገልግሎት ጥራት ኦዲት ቡድኖችየተጠቃለለ የምዘና ውጤት

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 24


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ስኮር ካርድ የቅርብ


ቅርንጫፍ ከተገልጋይ ከ100
ተ.ቁ ውጤት ሀላፊ ደረጃ ምርመራ
ጽ/ ቤ ት ከ10% %
ከ80% ከ10%
1 ኮልፌ 78 7 8 93 1ኛ ከፍተኛ

2 ልደታ 74.2 7.5 7 88.7 8ኛ ከፍተኛ

3 ጉለ ሌ 6 8. 33 7.5 9 84.83 10ኛ ከፍተኛ

4 ን/ስ/ላ 75 7 9 91 4ኛ ከፍተኛ

5 አራዳ 71.6 7 8 86.6 11ኛ ከፍተኛ

6 ቃሊቲ አዲስ 76.5 7 9 92.5 2ኛ ከፍተኛ


አሽከርካሪ

7 ቦሌ 74 7 9 90 7ኛ ከፍተኛ

8 አቃቂ ቃሊቲ 76 7.5 8 91.5 3ኛ ከፍተኛ

9 አዲስ ከተማ 75 7 8.5 90.5 6ኛ ከፍተኛ

10 የካ 72 7.5 8.5 88 9ኛ ከፍተኛ

11 ቂርቆ ስ 75.4 7.5 8 90.9 5ኛ ከፍተኛ

ከላይ በሰረጠረዥ ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ አስራ


አ ን ድ የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች የ አ ገ ል ግ ሎ ት ጥራት ኦ ዲ ት ና የ ቅ ሬ ታ አ ፈ ታ ት ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ ሁሉም
በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ ተ ደርጓ ል ፡፡ ይህም አፈፃፀሙን 1 0 0 % ያደርገዋል፡፡ ሁሉም
ተ መዘ ኑት የ አ ገ ል ግ ሎ ት ጥራት ኦ ዲ ት ና የ ቅ ሬ ታ አ ፈ ታ ት ቡ ድ ኖ ች በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ
መሆኑን መረዳት ተችሏል፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 25


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ተ. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የፋይናንስ ቡድኖች የተጠቃለለ የምዘና ውጤት

ስኮር ካርድ የቅርብ


ከተገልጋይ ከ100
ተ.ቁ ቅርንጫፍ ጽ / ቤት ውጤት ሀላፊ ደረጃ ምርመራ
ከ10% %
ከ80% ከ10%
1 ኮልፌ 73 7 8 88 5ኛ ከፍተኛ
2 ልደታ 73 .4 4 7.5 7 87 .9 4 6ኛ ከፍተኛ
3 ጉለሌ 69 .4 1 7.5 8.5 85 .4 1 10ኛ ከፍተኛ

4 ን/ስ/ላ 74.2 7 9 90.2 2ኛ ከፍተኛ

5 አራዳ 71.4 7 8 86.4 9ኛ ከፍተኛ


6 ቃ ሊ ቲ አ ዲ ስ አሽከርካሪ 76 7 8 91 1ኛ ከፍተኛ

7 ቦሌ 74 7 9 90 3ኛ ከፍተኛ

8 አቃቂ ቃሊቲ 74 7.5 8 89.5 3ኛ ከፍተኛ

9 አዲስ ከተማ 71 .2 5 7 8 86 .2 5 8ኛ ከፍተኛ

10 የካ 72 7.5 7 86.5 7ኛ ከፍተኛ

11 ቂር ቆ ስ 68.3 7.5 7.5 83.3 11ኛ ከፍተኛ

ከላይ በሰረጠረዥ ለማመልከት እንደተሞከረዉ በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ አስራ


አ ን ድ የቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች የፋይናንስ ቡ ድ ኖ ች ዉስጥ ሁሉም በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ እ ን ዲ ያ ል ፉ
ተ ደ ርጓል ፡፡ ይህም አፈፃፀሙን 1 0 0 % ያደርገዋል፡፡ ከተመዘኑት የፋይናንስ ቡ ድ ኖ ች ውስጥ 11ዱም
ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ መሆናቸውን መረዳት ተችሏል፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 26


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ቸ. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሪከርድና ማህደር ቡድኖች የተጠቃለለ ውጤት

ከ10% ከ100%
ቅርንጫፍ ከደንበኞች
ተ.ቁ ከ80%ስኮር ካርድ 10%ከቅርብ የተጠቃለለ ደረጃ ምርመራ
ጽ/ ቤት
አፈፃፀም አስ ተ ያ የ ት ሀላፊ ውጤት

1 ቃ ሊ ቲ አዲስ 76.5 7 8.5 92 1ኛ ከፍተኛ

2 ቦሌ 74.5 7 9 90.5 2ኛ ከፍተኛ

3 አራዳ 73.5 7 8 88.5 4ኛ ከፍተኛ

4 አ/ከተማ 72 7 8 87 5ኛ ከፍተኛ

5 የካ 71 7.5 7 85.5 6ኛ ከፍተኛ

6 ኮልፌ 71 7 7.7 85.7 8ኛ ከፍተኛ

7 ን/ስ/ላ 73.4 7 8.4 88.8 3ኛ ከፍተኛ

8 ከፍተኛ
ልደታ 71 .3 8 7.5 5 83 .8 8 8ኛ

ከላይ በሰረጠረዥ እንደተመላከተው በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን የሚገባቸዉ አስራ አ ን ድ


የሪከርድና ማህደር ቡ ድ ኖ ች ውስጥ ስምንቱ ( 7 2 . 7 2 % ) ያህሉ በምዘና ሂ ደ ት ውስጥ ያ ለ ፉ ሲሆን
ቀ ሪ ዎ ቹ 3 ቱ ( 2 7 . 2 7 % ) አልተመዘኑም፡፡ በዚሁ መሰረት ሁሉም ቡ ድ ኖ ች በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ
ናቸው፡፡ ያ ል ተ መዘ ኑ ት ም ቂ ር ቆ ስ ና ጉለሌ ቅርንጫፍ የሚገኙ ሪከርድና ማህደር ቡ ድን ሲሆን ባለሙያ
ስለሌላቸዉ መመዘን አልተቻለም፡፡ አ ቃ ቂ ቃ ሊ ቲ ደግሞ 6 ወር ያልሞላ ባለሙያ በመሆኑ መመዘን
አልተቻለም፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 27


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ሰንጠረዥኘ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ጠ/ ንብረት አያያዝ ቡድኖች የተጠቃለለ ውጤት

ከ10% ከ100%
ቅርንጫፍ ከደንበኞች
ተ.ቁ ከ80% ስኮር 10%ከቅርብ የተጠቃለለ ደረጃ ምርመራ
ጽ/ ቤት
ካር ድ አፈፃፀም አስተያየት ሀላፊ ውጤት

1 አቃ/ቃሊቲ 73 7.5 8 88.5 4ኛ ከፍተኛ

2 ቃሊቲ 2ኛ ከፍተኛ
አዲስ 75.5 7 8.5 91

3 አ/ከተማ 76.6 7 8 91.6 1ኛ ከፍተኛ

4 ቦሌ 74 7 9 90 3ኛ ከፍተኛ

5 አራዳ 70. 2 4 7 8 85. 2 4 5ኛ ከፍተኛ

ከላይ በሰረጠረዥ ለማመላከት እንደተሞከረው በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን ከሚገባቸዉ አስራ


አ ን ድ ጠ/ ንብረት አ ያ ያ ዝ ቡ ድ ኖ ች ውስጥ አ ም ስ ት ( 4 5 . 4 % ) የጠ/ን/ አያያዝ ቡ ድ ኖ ች በምዘና ሂ ደ ት
ውስጥ ያ ለ ፉ ሲሆን ሁሉም ቡ ድ ኖ ች ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆኑን ለመገንዘብ ተችሏል፡፡
ቀ ሪ ዎ ቹ 6 ( 5 4 . 6 % ) ጠ/ ንብረት አ ያ ያ ዝ ቡ ድ ኖ ች ደግሞ የሰው ኃ ይ ል ባለመመደቡ ምክንያት
አልተመዘኑም፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 28


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

2.4. በማዕከልና በቅርንጫፍ /ጽ/ቤት የሚገኙ ፈጻሚዎች የ2013 የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ትንተና

መመዘን
የተመዘኑ ያልተመዘኑበት
ተ.ቁ. የተቋም ስም የነበረበት ያልተመዘነ
በቁጥር ምክኒያት
ፈፃሚ
1. ማዕከል 158 153 5 አዲ ስ ቅጥር በመሆናቸው
2. አራዳ 65 60 5 4 አዲስ እና1በ እግድላይያለ
3. ኮልፌ 63 49 14 አዲ ስ ቅጥር በመሆናቸው
4. አቃቂ ቃሊቲ 73 70 3 አዲ ስ ቅጥር በመሆናቸው
5. ቃ ሊ ቲ አዲስ አሽከርካሪ በልዩ ል ዩ ምክ ኒያት ና አ ዲስ
1 03 97 6 ቅጥር
6. ቂርቆ ስ 70 70 -
7. ልደታ 52 52 -
8. ን/ስ/ላ 71 71
9. የካ 66 66 -
10. አዲስ ከተማ 59 56 3 አዲ ስ ቅጥር በመሆናቸው
11. ጉለ ሌ 56 53 3 አዲ ስ ቅጥር በመሆናቸው
12. ቦሌ 80 76 4 አዲ ስ ቅጥር በመሆናቸው
ድምር 916 873 43

ግራፍ 13 . በማዕከልና በቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ ፈጻሚዎች የ2013 የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ትንተና

200
መመዘን የነበረበት
150
ፈፃሚ
100
50 የተመዘኑ
በቁጥር
0

ያልተመዘነ

ከላይ በተገለፀዉ መሰረት በ2013 በ ጀት ዓመት በማጠቃለያ ምዘና በማዕከል ደረጃ መመዘን ከነበረበት
158 ፈ ጻሚ ዎ ች ውስጥ ዉስጥ 153 የተመዘኑ እ ና 5 ፈ ፃ ሚ ዎ ች ስድስት ወር ያልሞላቸው በመሆኑ
አልተመዘኑም፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ደረጃ መመዘን ካለባቸዉ 7 58 ፈ ፃ ሚ ዎ ች ውስጥ
የተመዘኑት 720 ፈ ፃ ሚ ዎ ች ሲሆኑ 3 8 ፈ ፃ ሚ ዎ ች ደግሞ ስድስት ወር ያልሞላቸው እ ና በ ተለ ያዩ
ምክንያቶች መመዘን አልቻሉም፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 29


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

2.5. የ2013 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ምዘና ውጤት መሰረት የተሻሉና ዝቅተኛ ውጤት ያላቸው
ተቋማት ትንተና
ተቁ ያገኙት ውጤት በደረጃ ሲቀመጥ
ተመዛኝ የተመዘኑ ዝቅተኛ አጥጋቢ ከፍተኛ ከ80-94.99 በጣም ከፍተኛ
አካላት ከ60 በታች ከ60-79 ከ95-100
ብዛት
በቁጥር በ% በቁጥር በ% በቁጥር በ% በቁጥር በ%

1 ቅርንጫፍ 11 - - - - 11 100 - -
ፅ/ቤቶች
ድምር 11 - - - - 11 100 - -

በማጠቃለያ ምዘናው በመዛኝ ቡድ ን ከተመዘኑት 1 1 ቅርንጫፍ ፅ/ ቤቶች ውስጥ ሁለ ት ቅርንጫፍ


ፅ/ ቤቶች በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሲሆን ቀ ሪ ዎ ቹ ዘጠኙ ደግሞ በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ
ናቸው፡፡

2.6. የማዕከልና የቅርንጫፍ ፈፃሚዎች የ2013 በጀት ዓመት የምዘና ውጤት ትንተና

ያገኙት ውጤት በደረጃ ሲቀመጥ


ተ. ተመዛኝ የተመዘኑ ዝቅተኛ መካከለኛ ከፍተኛ በጣም ከፍተኛ
ቁ. አካላት ብዛት ከ60 በታች ከ60-79 ከ80- 94.99 ከ95-100
በቁጥር በ% በቁጥር በ% በቁጥር በ% በቁጥር በ%

1 ማዕከል 15 3 45 29.61 93 61.18 14 9.21


2 ቅርንጫፍ
72 0 - 70 9.72 6 48 90 2 0.28
ጽ/ቤት

ድምር 873 - 115 741 16


በማጠቃለያ ምዘናው 872 ፈ ጻ ሚ ዎ ች በማዕከልና በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት በምዘና ሂ ደ ት ዉስጥ
እ ን ዲ ያ ል ፉ ተ ደ ርጓ ል፡፡ በዚሁ መሰረት በማዕከል ደረጃ ከተመዘኑት 153 ፈ ፃ ሚ ዎ ች ዉስጥ በዝቅ ተኛ
ደረጃ የ ተ ፈ ረጀ ፈጻሚ የሌለ ሲሆን45 ፈ ፃ ሚ ዎ ች በመካከለኛ ደረጃ፣ 9 3 ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ እንዲሁም
14 ፈ ፃ ሚ ዎ ች በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ያሳያል፡፡ በተመሳሳይ ሁ ኔ ታ በቅርንጫፍ
ጽ / ቤ ት ደረጃ ከተመዘኑት 720 ፈ ፃ ሚ ዎ ች ዉስጥ በ ዝቅተ ኛ ደረጃ የ ተ ፈ ረ ጀ የሌለ ሲሆን 70
በመካከለኛ ደረጃ፤ 648 ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ እንዲሁም 2 ፈ ፃ ሚ ዎ ች በጣም ከ ፍ ተ ኛ ደረጃ ላይ
እንደሚገኙ ያሳ ያል ፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 30


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

2.7. የኮርፖሬትውጤትማጠቃለያ

ተ.ቁ የማዕከል ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች የተጠቃለለው የቅርንጫፍ ፅ / ቤቶ ች የተጠቃለለ


ጤት ውጤት
ከ100% ከ100%
1 አ ገ ል ግ ሎ ት ጥራት ኦ ዲ ት ና የ ቅ ሬ ታ አ ፈ ታ ት 88.5 አራዳ 86.26
ዳይሬክተር

2 የተሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ 91.57 ኮልፌ 87.38


አገልግሎት ዳይሬክተር
3 የአሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ 92.35 አቃቂ ቃሊቲ 92.82
አገልግሎት ዳይሬክተር
4 ድን/ተሸ/ምርመ/ተቋ/ብቃ/ማረጋገጥ 68.54 አዲስ አሽከርካሪ ቃ ሊ ቲ 92.04
ዳይሬክተር
5 ሲስተም ማበልፀግና ማስተዳደር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 77.34 ቂር ቆስ 91.05

6 የሰው ኃብ / ል / አ ስ / ዳ ይ ሬክቶ ሬት 91.24 ልደታ 86.69

7 የመንግስት ግ ዥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 70.4 ን/ስ/ላ 84.16

8 የፋይናን ስ አ ስ ተ ዳ ደ ር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 77.69 የካ 86.76

9 የውስጥ ኦ ዲ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 79 አዲስ ከተማ 81.33


10 ዕ ቅድና በ ጀት አ ስ ተ ዳ ደ ር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 85.44 ጉለሌ 87.87

11 ኮሙኒኬሽን ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 77.69 ቦሌ 87.62

12 የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 76.7

13 የ አሰ ራ ር ማሻ/ጥ/ፕሮ// ክ ቡ ድ ን 94.1

14 የለውጥ ስራ አ መ ራ ር ቡ ድን 8 6. 59

አማካይ ውጤት 8 2. 65 87 .6 2

የ ኮ ር ፖ ሬ ት አማካይ ውጤት 85.13%


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ዳ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን በስሩ በማዕከል ደረጃ ባሉ
አ ራ ት ዘ ር ፎ ች አስራ አ ን ድ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች እ ና ቀጥተኛ ተጠሪ የሆኑ ሁለ ት ቡ ድ ኖ ች አማካይ ውጤት
8 2 . 6 5 % እንዲሁም አስራ አ ን ድ ቅርንጫፍ ፅ/ ቤቶች አማካይ ውጤት 8 7 . 6 2 % ሲሆን ያመጡት አማካይ
ውጤት ተደምሮ ለሁለት በማካፈል የባለስልጣን መ/ቤቱ ( የ ኮ ር ፖ ሬ ቱ ) ውጤት የተሰራ

ሲሆን ውጤቱም ከመቶ 85.13 % መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡


የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 31
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ክፍል ሶስት
3. የአፈፃፀም ደረጃ
3.1. የተቋማት የምዘና ውጤት የ2013 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ከማጠቃለያ ምዘና ጋር ሲነፃፀር
ሀ. የማዕከል ዳይሬክቶሬቶች

ተ.ቁ የማዕከል ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች የግማሽ የተጠቃለለው የማዕከል ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች የተጠቃለለ


ዓመት ጤት የማጠቃለያ ዓመት ውጤት ከ 1 0 0 %
ከ100%
1 አ ገ ል ግ ሎ ት ኦ ዲ ት ጥራት ቅ ሬ ታ 87 .6 8 አ ገ ል ግ ሎ ት ጥራት ኦ ዲ ት ና 88.5
አ ፈ ታ ት ዳይሬክተር የቅሬታ አ ፈ ታ ት ዳይሬክተር

2 የተሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ 90 .2 6 የተሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና 9 1. 57


አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ዳ ይ ሬክ ተ ር

3 የአሽከርካሪና ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ 86.8 የአሽከርካሪ ብ ቃ ት ማረጋገጥና 9 2. 35


ፈቃድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ፈ ቃ ድ አ ገ ል ግ ሎ ት ዳ ይ ሬክ ተ ር

4 ድን/ተሸ/ምርመራ/ተቋ/ብቃ/ ማረጋገጥ 74 .8 3 ድን/ተሸ/ምርመ/ተቋ/ብቃ/ማረ 6 8. 54


ዳይሬክተር ጋገጥ ዳ ይ ሬ ክ ተ ር
5 የሰው ሀብት አ ገ ል ግ ሎ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 72 .6 6 የሰውኃብ//አስ/ዳይሬክቶሬት 7 7. 34

6 ሲስተም ቴክኖሎጂ ማበልፀግና 71 .0 6 ሲስተም ማበልፀግና ማስተዳደር 9 1. 24


ማስተዳደር ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት ዳይሬክቶሬት
7 የመንግስት ግ ዥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 60.5 የመንግስት ግ ዥ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 70.4

8 ፋይ ና ን ስ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 73 .4 4 የፋይናንስ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 7 7. 69
9 ህዝብ ግ ን ኙ ነ ት ዳይሬክቶሬት 79.5 ህዝብ ግ ን ኙ ነ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 7 7. 69

10 የስነምግባርዳይሬክቶሬት 75 .4 4 የስነ-ምግባር ዳይሬክቶሬት -

11 የ እ ቅ ድ ና በ ጀት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 90 .0 2 ዕቅድና በ ጀት አ ስ ተ ዳ ደ ር 8 5. 44
ዳይሬክቶሬት
12 የውስጥ ኦ ዲ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 69 የውስጥ ኦ ዲ ት ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ት 79

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 32


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ከላይ በሰንጠረዥ ለማመላከት እንደተሞከረው በ2013 በ ጀት ዓመት ግማሽ አ መ ት እ ና የማጠቃለያ ምዘና


ውጤት ጋ ር ሲነፃፀር በግማሽ ዓመት ከተመዘኑት 12 ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ውስጥ ሁሉም በከፍተኛ ደረጃ ላይ የነበሩ
ሲሆን በማጠቃለያ ምዘናም በተመሳሳይ ሁሉም ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡ ነግር ግን
እንደ አጠቃላይ በማጠቃለያ ምዘናው የአፈፃፀም መ ሻ ሻ ል የታየበት ነው፡፡
ለ. የማዕከል ቡድኖች ንፅፅር

ተ.ቁ ቡ ድ ኖ ች የግማሽ ዓመት የተጠቃለለ ቡድኖች ማጠቃለያ


. ውጤትከ100% ዓመት
1 የለውጥ ስራ አ መ ራ ር ቡ ድን የለውጥ ስራ አ መ ራ ር ቡ ድ ን 8 6. 59
91
2 የኔትወርክ አ ድ ሚ ኒ ስ ት ሬ ሽን ቡ ድ ን ኔትወርክ -
88.65 አ ድ ሚን ስ ትሬሽ ን ቡ ድ ን
3 የሲስተም ኦ ዲ ት ቡ ድን 87.85 የሲስተም ኦ ዲ ት ቡ ድ ን 8 6. 31
4 አሽከርካሪ /ብ/ማ/ አ ገ ል ግ ሎ ት ና ድ ጋ ፍ አሽከርካሪ ብ/ማ/ 9 3. 94
ቡ ድን 8 7 .3 አ ገልግሎትና ድ ጋ ፍ ቡድን
5 የተሸከርካሪ አ ገ ል ግ ሎ ት ድ ጋ ፍ ና ክ ት ት ል የተሸከርካሪ አ ገ ል ግ ሎ ት 90.8
ቡ ድን 86 ድ ጋ ፍ ና ክ ት ት ል ቡድን
6 የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ የተሽከርካሪ ብ ቃ ት 8 3. 87
ቡ ድን 86 ማረጋገጥና ፈ ቃ ድ ቡ ድ ን
7 የ ዳ ታ ቤዝ እ ና ሲስተም አ ዲሚ ኒ ስ ትሬ ሽን የ ዳ ታ ቤዝ እ ና ሲስተም -
ቡ ድን 83.45 አ ዲ ሚ ኒ ስ ት ሬሽ ን ቡ ድ ን
8 አ ሰ ራ ር ማ ሻሻ ያና ፕ ሮጀ ክት ጥናት
አ ሰ ራ ር ማ ሻሻያና ፕ ሮ ጀክ ት
ክ ት ት ል ቡድን 78.52 94.1
ጥናት ክ ት ት ል ቡ ድ ን
9 አሽ/ማ/ተቋማትብቃትማረጋገ 8 3. 56
አሽ/ማ/ተቋማትብቃትማረጋገጥቡድን 7 7 .8 ጥቡድን
10 የዕጩ አሽከርካሪ ምዝገባና 7 3. 24
የ እ ጩ አሽከርካሪ ምዝገባና ቀጠሮ
74.24 ቀጠሮ ቡ ድ ን
ቡድን
11 የተሸከርካሪ ተቋማት ብ ቃ ት ማረጋገጥ የተሸከርካሪ ተቋማት ብ ቃ ት 7 3. 35
ቡ ድን 70.85 ማረጋገጥ ቡ ድ ን
12 ድንገተኛ የተሸከርካሪ ቴክኒክ ድ ን ገ ተ ኛ የተሸከርካሪ ቴክ ኒክ 7 6. 25
ምርመራ ቡ ድን 70.65 ምርመራ ቡ ድን

13 ንብረ ት ና ጠቅላላ አ ገ ል ግ ሎ ት ቡ ድ ን 6 2. 64
ን ብረ ትና ጠቅ/አገ/ቡድን
50

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 33


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

3.2. የቅርንጫ ጽ/ቤቶች የ2013 በጀት የግማሽ ዓመት እና የማጠቃለያ ምዘና


የውጤት ትንተና ደረጃ በንጽጽር
የግማሽ ዓመት ምዘና ውጤት የማጠቃለያምዘናውጤት
የተመዛኝ
ተ.ቁ
ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ት ከ100% ደረጃ የተመዛኝ ቅርንጫፍ ከ100% ደረጃ
ጽ / ቤት
1 አቃቂ ቃሊቲ 9 7. 8 1ኛ አቃቂ ቃሊቲ 92.82 1ኛ

2 ቂር ቆ ስ 9 1. 8 2ኛ ቂር ቆ ስ 91.05 3ኛ

3 ቦሌ 8 8. 3 3ኛ ቦሌ 87.62 5ኛ

4 የካ 8 7. 18 4ኛ የካ 86.76 7ኛ

5 ንፋስ ስ ለልክ ላፍቶ 8 6. 2 5ኛ ን/ስ/ላ 84.16 9ኛ

6 አ/ከተማ 8 5. 9 6ኛ አዲ ስ ከተማ 81.33 11ኛ

7 ልደታ 8 5. 5 7ኛ ልደታ 86.69 8ኛ

8 ቃ ሊ ቲ አዲስ 8 4. 3 8ኛ አዲ ስ አሽከርካሪ ቃ ሊ ቲ 92.04 2ኛ

9 አራዳ 8 3. 84 9ኛ አራዳ 86.26 10ኛ

10 ጉለሌ 82 10ኛ ጉለሌ 87.87 4ኛ

11 ኮልፌ 8 1. 7 11ኛ ኮልፌ 87.38 6ኛ

ከላይ ከቀረበው ሰንጠረዡ ለመረዳት እንደሚቻለው በባለስልጣን መ/ ቤቱ ስር ከሚገኙ 11 የቅርንጫፍ


ጽ / ቤ ቶ ች በምዘና ሂ ደ ት ያ ለ ፉ ት ን ከግማሽ ዓመት የምዘና ውጤት ጋ ር በንጸጽር ለማስቀመጥ የተሞከረ ሲሆን
በግማሽ በጀት ዓመት ምዘና የተመዛኝ ጽ / ቤ ቶ ች ቁጥር እ ና በዓመቱ ማጠቃለያ በተመሳሳይ ሁ ኔ ታ ሁሉም
ቅርንጫፍ ፅ/ ቤቶች ( 1 0 0 % ) በምዘና ሂ ደ ት ውስጥ አ ል ፈ ዋ ል ፡ ፡ በግማሽ አ መ ት ምዘና አ ን ድ ተቋም በጣም
ከ ፍ ተ ኛ ና የ ተ ቀ ሩ ት 10 ተቋማት ደግሞ በከፍተኛ ደረጃ ላይ የነበሩ ሲሆን በማጠቃለያ ምዘና ደግሞ ሁሉም
ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች በከፍተኛደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው ሆኖም ግን የአፈፃፀም መ ሻ ሻ ል የታየበት ነበር፡፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 34


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ክ ፍ ል አራት

4.1. የተገኙ አስተምህሮቶች እና ተሞክሮዎች


ሀ. ከመልካም አስተዳደር እና አገልግሎት አሰጣጥ አንፃር የተገኙ አስተምህሮቶች

 ለ ፈ ፃሚዎች ተ ግባ ራት በመጠን፤ በጥራት፤ በጊዜ ተቆጥረው መሰጠት መቻላቸውና በዚያዉ


ል ክ አ ገ ል ግ ሎ ት እንዲሰጡ ጥረት መ ደ ረጉ ፤ የ ተ ለ ያ ዩ የአሰራር ማ ሻ ሻ ያ ዎ ች መደ ረጋ ቸው ፤
ለምሳሌ በተሸከርካሪ ዘርፍ ለ አ ገ ል ግ ሎ ት የሚመጡ ፋ ይ ሎ ች ን ቅድመ ኦ ዲ ት በማድረግ
አላስፈላጊ እ ን ግ ል ት ን መቀነስ፤ በአሽከርካሪ ዘ ርፍ የመንጃ ፈ ቃ ድ እ ድ ሳ ት ከመጀመሪያ
እስከመጨረሻ ኦ ዲ ት ን ጨም በሲስተም እንዲሆን መደረጉ ከሌብነት ጋ ር በተያ ያዘ
ይሚፈጠሩ ችግ ሮች ን መቀነሱ፤
 የ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥ ጥሰት /ግኝት/ የቀነሰ መሆኑ ፤ ይህም የቅድመ ኦ ዲ ት ስራው አ መ ር ቂ
ውጤት እያመጣና ከ ፍ ተ ኛ ፋ ይ ዳ እንዳለው ያመላከተ መሆኑ፤
 ተ ገ ል ጋ ዬ ን አከብራለሁ ዝቅ ብዬም አገለግላለሁ በሚል መሪ ቃ ል በቅርንጫፍ ፅ/ ቤቶች ምሳ
ሰዓትን ጨምሮ አ ገ ል ግ ሎ ት እየተሰጠ በመሆኑ ተ ገ ል ጋ ዮ ች በሚያመቻቸው ጊ ዜ ና ሰዓት
መ ገ ል ገ ል መቻላቸው፤
 የ ሰ ራ ተ ኞ ች ን አቅም ለመገንባት በሚሰጡ አጫጭር ስ ል ጠ ና ዎ ች ሰራተኛው ፈጣንና ጥራት
ያለው አ ገ ል ግ ሎ ት በመስጠቱ ረገ ድ ከ ፍ ተ ኛ መ ሻ ሻ ል መ ታ የ ቱ ፤
 የ ተ ጠ ያ ቂ ነ ት ስ ር አ ት መ ዘ ር ጋ ቱ ፣ በብልሹ አ ሰ ራ ር ውስጥ ገበተው የ ተ ገ ኙ ሰ ራ ተ ኞ ች ተ ጠ ያ ቂ
የሆኑበት አግባብ መኖ ሩ ፤
 የስነምግባር መመሪያ በማዘጋጀትና ከቅርንጫፍ እስከ ማዕከል ያ ሉ አ መራ ሮ ች ና የሰራ ክ ፍ ል
መ ሪዎች የ ካውንስሉ አ ባ ል በመሆን ስ ራ ዎ ች ን ከስር ከስር መ ከ ለ ታ ተ ል መቻ ሉ ፤
 ውጤት ተ ኮ ር የምዘና ስርዓት እየጎለበተ መሄዱ ፤
 በሚታዩ ክ ፍ ተ ቶ ች ና በተሰሩ ተግባራ ት ዙሪያ ግብረ-መልስ መስጠት መ ቻ ሉ ፤
 ተ ግባራት በተቀመጠላቸው የ ጊ ዜ ሰሌዳ መሰረት ለመተግበር ጥረት መ ደ ረ ጉ ፤
 የሚቀርቡ ቅ ሬ ታ ዎ ች በተሻለ ሁኔ ታ እየቀነሱ መምጣታቸው፣
 በቅርንጫፍፅ/ቤት ስር ያ ሉ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች እ ና ቡ ድ ኖ ች ስራቸውን ቆጥሮ በሰጣቸው
በራሳቸው ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በተቋቋመ ቡ ድ ን እንዲመዘኑ መደረጉ የምዘናውን ፍ ት ሃ ዊነ ት ና
ግ ልፅ ነ ት ይ ጨ ም ራ ል ፤

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 35


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

 ቀደም ሲ ል በ እ ና ት መ/ ቤት ሲመዘኑ የነበሩ ዳ ይ ሬ ክ ተ ሮ ች ና ቡ ድ ኖ ች በባለስልጣን መ/ ቤቱ


መዛኝ ቡድን መመዘን መቻሉ የስራ ኃላፊዎቹን የስራ ውጤት በ ት ክ ክል መገምገም መቻሉ
ምዘናውን ፍትሀዊ ማድረግ መ ቻ ሉ ፤
 የ ተ ገ ል ጋ ይ አ ስ ተ ያ የ ት ና ቅ ሬ ታ አቀራ ረብ ፣ ስለሚያገኙት አ ገ ል ግ ሎ ት ፤ የስራ ቦታ
ምቹነትና የመሳሰሉት የተለየ ት ኩ ረ ት ተሰጥቷቸው እንደ መመዘኛ መስፈርት መያዛቸው፣
 ምዘናዉ ስኮር ካርድ ላይ ከተቀመጡ ግቦች የተመረጡ ዉስን መለኪያዎችን መሰረት ያ ደ ረገ
መሆኑ
ለ. ከአመራር አንፃር
 አፈፃፀማቸው የተ ሻለ ከሆኑ ተቋማት የ ተ ገ ኙ አስተምህሮቶችን መሰረት በማድረግ አጠቃላይ
ስ ራ ዎ ች ን ለመምራት የ አመራ ሩና የፈፃሚው ት ኩ ረ ት የተሻለ መሆኑ እ ና የተግባራትን አፈፃፀም
ለመገምገም የተቀመጡ አ ደ ረ ጃ ጀ ቶ ች በተቀመጠላቸው የ ጊ ዜ ሰሌዳ መ ሠ ረ ት ማስኬድ መ ቻ ሉ ፤
 አብዛኛዉ ተቋማት ለምዘናዉ በተቀመጠው የ ጊ ዜ ሰሌዳ መሰረት የቅድመ - ዝግጅት ስ ራ ዎ ች
መከናወናቸዉ፤
 ከደንበኞች የሚሰጡ አ ስ ተ ያ የ ቶ ች ና የሚቀርቡ ቅ ሬ ታ ዎ ች እየተጠመሩና እየ ተ ቀመሩ
በተቋም ደረጃ የ ጋ ር እ የ ተ ደ ረ ጉ የሚሰጡ ምላሾች ለ ተ ገ ል ጋ ይ ማሳወቅ መ ቻ ሉ ፤
 ሪ ፖ ር ቶ ች በስኮር ካርድ መሰረት ለማዘጋጀት ጥረት መ ደ ረ ጉ ፤
 የተካሄደው ምዘና በተቀመጠው ግብ አፈፃፀም ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ የተቋማት
ግቦችን
ፈ ፃ ሚ ዎ ች እ ለ ት ተ እ ለ ት ከሚያከናውኗቸ ውጤት ተ ኮር ተግባራት ጋ ር ለማስተሳሰር ጥረት
መደረጉ፤
 በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሰጡ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች ና አ ገ ል ግ ሎ ቱ ን ለማግኘት የ ሚያ ስፈ ል ጉ
ቅድመ ሁ ኔ ታ ዎ ች ን እንዲሁም የሚደረጉ የአሰራር ማ ሻ ሻ ያ ዎ ች ለ ተ ገ ል ጋ ዩ ህብተሰብ በተቋሙ
ማህበዊ
ድ ረ ገ ፆ ች እንዲ ያ ውቁ ት መ ደ ረ ጉ ፤
 በተቋሙ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጡን ሊያሳልጡ የሚ ችሉ የ ተ ለ ያ ዩ ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመር
መቻ ሉ ፤
ሐ. ከፈፃሚ አንፃር
 ግብ ተ ኮ ር ተቋም መገንባት ለውጤት የሚኖረውን ድ ር ሻ ፈፃሚው መገንዘብ መቻሉ እ ና
ለቀጣይ ተገቢውን አስተምህሮት የተወሰደበት መሆኑ፤
 የሚሰጡ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች ን መመዝገብ መቻላቸውና አፈፃፀሙንም በተቀመጠው
ስ ታ ን ዳ ር ድ የ2013
ለመስጠት መሞከራቸው፤
ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 36
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

የሚሰጡ አ ገ ል ግ ቶ ች ን እየመዘገቡና እያነፃፀሩ መሆኑ፤ መ.


ከተገልጋይ አንፃር
 ተገልጋዩ ህብረተሰብ መብ ትና ግ ዴ ታ ውን እ ያ ወቀ መምጣቱ ና ለህገወጥ
ደላሎ ች የሚጋለጥበትን ሁ ኔ ታ እየቀነሰ መምጣቱ፤
 በየተቋሙ በተዘረጉ የ አስተ ያ የ ት መስጫ ሳጥን እ ና መዝገብ ላይ ስለ ተቋሙ
አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥ ደካማና ጠንካራ ጎን አ ስ ተ ያ የ ት በፅሁፍ ማስፈር መቻላቸው ፤

4.2. ከአራቱ የዕይታ መስኮች አንፃር የተገኙ ውጤቶች


ሀ. ከህዝብ እይታ መስክ አንፃር
 የሚሰጡ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች እየተመዘገቡና መሆኑ እ ንዲሁም በስታንዳርድ
እየተነፃፀረ
፣ ከ ስ ታ ን ዳ ርድ በላይ፣ ከስታንዳርድ በ ታ ች እ ና እ ስ ታ ን ዳ ር ድ ያልወጣላቸው ተብለው በ ተደ ራጀ
አግባቡ መያዛቸው፤
አ ብ ዛ ኛ ዎ ቹ ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች በ2012 በጀት ዓመት እ ቅ ድ አፈፃፀምና በ2013 በጀ ት
አ መ ት እ ቅ ድ ዝግጅት ውይይት ላይ ባለ ድርሻ አካላትንና የህዝብ ክንፎችን በማሳተፍ ግንዛቤ
መፍጠር መቻላቸዉ፣
በብሮሸር፣ በበራሪ ወ ረቀ ቶ ች ና ባነሮችን በመጠቀም ስለተቋሙ አጠቃላይ ሁ ኔ ታ ና የሚሰጣቸውን
አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች ተ ገ ል ጋ ዩ ህብረተሰብ ግንዛቤ እንዲኖረዉ መ ደ ረ ጉ ፤
የመረጃ ሽ ፋ ን ተ ደ ራ ሽ ነ ት ን ከማሳደግ እ ና የተቋሙን ገፅታ ከመገንባት አ ን ፃ ር በራዲዮና በጋዜጣ
እንዲሁም የሜይንስትሪም ሚ ዲ ያ ዎ ች ን መጠቀም መቻ ሉ ፤ በተጨማሪም ማእከሉ እ ና
እያንዳንዱ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የtelegram እ ና facebook ገፅ በመክፈት ወቅታዊ
መረጃዎችን ለማድረስ መሞከሩ፤
ተ ገ ል ጋ ዩ ህብረተሰብ በ አገ ል ግ ሎ ት አሰጣጡና በሚያጋጥመው ች ግ ር ላይ አስተ ያ የ ቱ ን እንዲሰጥ
ለማድረግ የተ ለ ያ ዩ ቅ ጾ ች ን ና መዝገቦች በማዘጋጀት ለ ተ ገ ል ጋ ይ ግ ል ጽ በሆነ ቦታ
ማስቀመጥ መ ቻ ሉ ፣
የተ ገል ጋ ይ ህብረተሰብና የፈፃሚ እ ር ካ ታ ዳሰሳ ጥናት በማዕከል እ ንደ ተቋም
እና
እ ያ ነ ዳ ን ዱ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ደግሞ የፅ/ቤቱን ተ ገ ል ጋ ዮ ች ና ሰ ራ ተ ኞ ች እ ር ካ ታ በየእሩብ
አ መቱ እየተለካ መሆኑ፤
 የሚቀርቡ ቅ ሬ ታ ዎ ች ከጊዜ ወደ ጊ ዜ በተሻለ ሁ ኔ ታ እየቀነሱ መምጣታቸው፣
ቋማት በ ተ ገ ል ጋ ዮ ች የሚሰጡ አ ስ ተ ያ የ ቶ ች ን በማደራጀትና በፕሮሰስ ካውንስል የ ጋ ራ
በማድረግ የተስተካከሉና የተሸሻሉ ጉዳዮችን ለ ተ ገ ል ጋ ዩ ህብረተሰብ በተ ለያ ዩ
መንገዶች የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 37
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ለማሳወቅ ጥረት እ ያ ደ ረ ጉ መሆኑ፤ ለምሳሌ ሁሉም ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች በማህበራዊ ሚ ዲ ያና


በቦርድ ተ ገ ል ጋ ዮ ች እን ዲ ያው ቁት ማድረጋቸው፤
ለ. ከፋይናንስ እይታአንፃር
 በተቋሙ ከተለያዩ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች የሚሰበሰብ ገቢ በየቀኑ ወደ ባንክ ገቢ መ ደ ረ ጉ ፤
 የፈጻሚዎች በቋሚ ንብረት ና አላቂ እ ቃ ዎ ች ን መረካከቢያ ቅፅ በመመዝገብ
ርክክብ ማድረግ፣
 በሚሰጡ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች ላይ የ አ ገ ል ግ ሎ ት ክፍያን በማሻሻል የመንግስት ገቢን ማሳደግ
መቻሉ፣
 የንብረት ቆጠራ በበጀት አ መቱ 2 ጊ ዜ መካሄዱ እ ና ለንብረቶች የመለያ ኮድ መለጠፍ ፣
ቢን ካርድ እ ና ስቶክ ካርድ የንብረት ማስተላለፊያ ካርድ መጠቀም መቻሉ እንዲሁም
የሚያገለግ ሉ ና የማያ ገለግሉ ንብረቶችን በመለየ ት መወገድ
ያ ለባቸውንብ ረ ቶ ች በህግ አግባብ እንዲወገዱ ማድረግ መቻሉ እንደ መገለጫ በጥንካሬ
የሚቀርቡ ናቸው፡፡
ሐ. ከውስጥ እይታ መስክ አንፃር
 አ ብ ዛ ኛ ዎ ቹ ተቋማት በBSC ዕቅድ ማቀዳቸው አ ና በእቅዳቸው መሰረት መፈፀማቸው፤
 በብልሹ አ ሰራ ር ውስጥ ገብተው የ ተ ገ ኙ ፈፃሚ ዎች ን ተ ጠ ያ ቂ ማድረግ መ ቻ ሉ ፣
 የ ክ ት ት ል ና ድ ጋ ፍ ቼክሊስቶች በማዘጋጀት ለተቋማ ት ክ ት ት ል ና ድ ጋ ፍ በማድረግ የ ቃ ል ና
የጽ ሁፍ ግብረ መልስ መሰጠቱ፣
 ተቋማት ቼክሊስት በማዘጋጀት ሱ ፐ ር ቪ ዥ ን ማካሄዳቸውና ግብረመልስ መስጠታቸው፣
 የተ ሻለ አፈፃፀም ካላቸው ተቋማት ል ም ድ ልውውጥ መካሄዱ፣
 ምርጥ ተሞክሮዎች በቢጋሩ መሰርት ተለይው መቀመር መቻላቸውና ለማስፋት ጥረት
መደረጉ፡፡ ለምሳሌ አ ቃ ቂ ቃ ሊ ቲ እ ና አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የ ዜ ጎ ች ቻ ር ተ ር
ማስተግበሪያ የቴሌግራም ቦት እ ና የኢ ፋይሊንግ አፕሊኬሽን እንዲሁም ቂር ቆ ስ
ቅርንጫፍ ፅ/ ቤት የፕሪንተር ቀለም በመሙላት ወጪ ቆጣቢ አሰራርን በመተግበር ረገ ድ
አ በ ረ ታ ች ጅምሮች መኖራቸው፡፡
መ. ከመማርና ዕድገት /ከአቅምግንባታ/ የዕይታ መስክ አንፃር
 የ ክ ፍ ተ ት ዳሰሳ ጥናትና የስልጠና ፍላጎት በመለየት የአመለካከትና የክህሎት ክ ፍ ተ ት ን
ለመሙላት በተሸከርካሪና አሽከርካሪ ዋጆች ፣ መመሪ ያ ዎ ች እና የ አ ሰራር
ማ ሻሻያ ዎ ች ፣ በ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥና ስነምግባር እንዲሁም በየስራ ክ ፍ ሉ ስራውን
መሰረት ያ ደ ረ ጉ
የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 38
በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

አጫጭር ስ ል ጠ ናዎ ች ን መሰጠት መቻሉ እና የሰራ ተ ኛ ውን አቅም ለመገንባት


ጥረት መ ደ ረ ጉ ፤
 ዉጤታማ ፈ ፃሚ፣ ሞርኒንግ ብሪፊንግና የለውጥ ቡድ ን መለየት መቻላቸው፣
 በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ ለ አ መ ራ ር ና ፈ ፃ ሚ ዎ ች ስል ጠ ና መሰጠቱ፣
4.3. የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎች
ምዘናው በየተቋማቱ ያ ሉ ግብ ተ ኮር አፈፃፀምን ከማሳየቱም ባሻገር ተቋማቱ ያላቸውን ጠንካራና

ደካማ ጎን እንዲፈትሹና ጥንካሬያቸውን በማስቀጠል ደካማ ጐ ና ቸ ው ላይ አትኩረው አንዲሰሩ


ይረዳል፡፡
በበጀት ዓመቱ ለተሞክሮ የሚሆኑ አ ሰራ ሮ ች በምርጥ ተሞክሮ መለያ መስፈርት መሰረት በተሟላ

ሁ ኔ ታ ተለይተው የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮዎች መኖራቸው፤


ከ ክ ል ል ና የተ ሻለ አፈፃፀም ካላቸው ተቋማት የልም ድ ልውውጥ በማካሄድ የ ተ ሻ ሉ አሰራሮችን

በተቋሙ መተግበር አንዳለበት ትምህርት መወሰዱ፤


የቅድመ ኦ ዲ ት አ ገ ል ግ ሎ ቱ በ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጥ ወቅት የሚገኙ የአሰራር ክ ፍ ተ ት ግ ኝ ቶ ች

እንዲቀንሱ ማድረግ መ ቻ ሉ ፤ በተጨማሪም የሚቀርቡ ቅ ሬ ታ ዎ ች መቀነስ መቻላቸው፤


 በተቋሙ አ ዳ ጊ የሆኑ ስ ራ ዎ ች ና የስራ ክፍሎ ች በመኖራቸው የአደረጃጀት ጥናት ማድረግ
እንደሚያስፈግ ትምህርት መወሰዱ፣
ማእከላዊ የ ተ ደ ረ ጉ አ ገ ል ግ ሎ ቶ ች ወደ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች መውረድ እንዳለባቸው ለ መረዳት

መ ቻ ሉ ፣ የሰው ኃ ይ ል ያልተሟላላቸው የስራ ክ ፍሎ ች እ ን ዳ ሉ ና በሰው ኃ ይ ል እንዲሟሉ መደረግ


እንዳለበት ትምህርት መወሰዱ፤
 7766 ነፃ የስልክ መስመር አ ገ ል ግ ሎ ት መቋረጡ፤

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 39


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

ክፍል አምስት
5. በምዘና ወቅት ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች
5.1 ያጋጠሙችግሮች

 በተቋሙ ማዕከላዊ አሰራርያላቸው የስራ ክ ፍ ሎ ች (የሰው ሃብት፣ ግ ዥ ፣ እ ና


ፋ ይ ና ን ስ ) በመኖራቸው ለ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጡ መቀላጠፍ ች ግ ር መሆኑ፤
 በቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ደረጃ የማይተገብሩት ግቦች ለቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች መዉረዳቸዉ ፤
ለምሳሌ የበጀት አጠቃቀም ወዘተ …
 በተወሰኑ የስራ መደቦች ላይ ባለሙያ ባለመሟላቱ እ ና የግብዓት እጥረት በመኖሩ አ ገ ል ግ ሎ ት
አሰጣጡን በማቀላጠፍ ተ ገ ል ጋ ይ ን እ ር ካ ታ ማሳደግ አ ለ መቻ ሉ ፤
 የቅርብ ኃላፊ ውጤት ለ ዳ ሬ ክ ቶ ሬ ት ፤ ለቡድን እ ና ለባለሙያ የሚሞሉ ውጤቶች በሚፈለገው
ጊ ዜ ተ ሞ ል ቶ አለ መቅረቡና መ ጓ ተ ቱ እንዲሁም መጋሸቡ፤
 በተወሰኑ የስራ ክ ፍ ሎ ች ለምዘና የሚየቀርቡት መረጃዎች የ ተ በ ታ ታ ኑ መሆናቸው፤
 የባለሙያ ( ፈ ጻ ሚ ዎ ች ) ዉጤት ተ ኮ ር አፈጻጸም ከወረደላቸዉ ዕቅድ አ ን ፃ ር አፈፃፀማቸዉ
በየጊዜዉ እየተመዘነ የማጠቃለያ ዉጤት አሰጣጥ ዙሪያ ክ ፍ ተ ት መኖ ሩ ፤
 ከኮረና ቫ ይ ረስ ወረርሽኝ ጋ ር ተ ያይ ዞ በ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጡ ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ፤

5.2. የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች

 የመረጃ አ ያ ያ ዝ ስርአት ን እ ን ዲ ያ ሻ ሽ ሉ አቅጣጫ በመስጠት በተገኘው መረጃ ብቻ ውጤት


እንዲያገኙ መደረጉ፤
 ባ ል ተ ደ ራ ጀ መልኩ በ ተለ ያዩ ቦ ታ ዎ ች ያ ሉ ት ን መረጃ በማየት መመዘንና ለቀጣይ ማጠቃለያ ምዘና
ትምህርት እንዲወሰድ የ ቃ ል ና የ ጽሁፍ ግብረመል ስመሰጠቱ፤
 በት ግበራ ዕቅ ድ ላይ የተ ካተ ቱ ና ስራው ስለመከና ወኑ የሚያሳይ መረጃ/እ ቅ ድ ና
ሪፖ ርት
በማመሳከር ለመመዘን ተሞክሯል፡፡
5.3. ቀጣይ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ጉዳዮችና ማጠቃለያ

5 . 3 . 1 . የቀጣይት ኩረት አቅጣጫ


 የለውጥ መሣ ሪያ ዎች ቅንጅ ታዊ ትግበራን አ ስ መል ክ ቶ ስትራቴጀካዊ ግብና መለኪያዎችን
ከተግባራት ጋ ር በማስተሳሰር ማቀድና አፈፃፀምንም በእለ ት እ ቅ ድ ክንውን መመዝገቢያ ቅ ጽ
መሰረት በማደራጀት ቀመርን ተጠቅሞ የእያንዳንዱ ን ስትራቴ ጂ ያዊ መለኪያ ዒላማ ክንውን
በሚ ገልጽ ሁ ኔ ታ ሪ ፖ ር ቶ ች ሊዘጋጁ ይ ገ ባ ል ፤

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 40


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

 በባለስልጣን መ/ቤቱ እ ና በቅርንጫፍ ጽ /ቤ ት ስር የሚገኙ ክፍት


የሰውኃይል እ ና ግብዓቶችን በማሟላት የስራ መደ ቦች ለ ተ ገ ል ጋ ይ ተገቢውን
የ ተ ገ ል ጋ ይ ን እ ር ካ ታ ማሳደግ ይ ገ ባ ል ፤ አ ገ ል ግ ሎ ት በመስጠት
 በየደረጃው ያ ሉ አ መ ራ ር ና ፈ ጻ ሚ ዎ ች መረጃዎችን በአግባቡ በሶፍ ት ና በሃርድ ኮፒ
አለ መያዝ ና ለምዘና ፈ ጆ ታ ብቻ በዘመቻ መስራት በተጨባጭ በምዘና ወቅት የ ታ ዩ በመሆኑ
አ መራ ሩ ለዕቅድ ዝ ግጅ ት ና ሪ ፖ ር ት እንዲሁም በእያንዳንዱ አፈጻጸም የ ተ ገ ኘ ውጤቶችንና
ሂ ደ ቶ ች ን የሚያሳዩ መረጃዎችን ለቀጣይ ት ኩ ረ ት በመስጠት ለማደራጀት ጥረት ቢ ደረግ፤
 በተቋሙ የሚደረገው የ ክ ት ት ል ና ድ ጋ ፍ አግባብ ቅ / ጽ / ቤቶ ች ተልዕ ኮ መሳካት ወሳኝ መሆኑን
ተገንዝቦ ል ዩ ት ኩ ረት በመስጠት ወጥነትና ተ ደ ራ ሽ ነ ት ባለው ሁ ኔ ታ ተጠናክሮ ሊቀጥል
ይገባል፤
 ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋ ር በተ ያያዘ የ ተገ ለ ጋዮችን የ እርካ ታ ደረጃ በዳሰሳ ጥናት
እየ ተ ረጋ ገ ጠና በ አ ገ ል ግ ሎ ት አሰጣጡም ላይ የሚቀርቡ ቅ ሬ ታ ዎ ች ን አፋጣኝ ምላሽ
መስጠት፣
 በተቋም ደረጃ ቀጣይነት ያለው ዘመናዊ የመረጃ ቅብብሎሽና አ ደረጃ ጀት ት ኩ ረ ት ሊሰጠው
ይገባል፤
 ስታን ዳር ድ ን መሰረት አ ድ ረ ጎ ተግባራትን ባለመፈጸም የ ተ ጠ ያ ቂ ነ ት ስርዓትን መ ዘ ር ጋ ት ና
መተግበር፤

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 41


በአዲስ አበባ ከተማ አ ስተ ዳ ደ ር አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈ ቃ ድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን 2013

5.3.2. ማጠቃለያ
የ2013 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ምዘና በተቀመጠለት የ ጊ ዜ ሰሌዳ መሰረት የተከናወነከ ከመሆኑም
ምባሻገር በዚህ ምዘና የተመዘኑ ቅርንጫፍ ጽ / ቤ ቶ ች ፣ ዳ ይ ሬ ክ ቶ ሬ ቶ ች ፣ ቡ ድ ኖ ች ና ፈፃ ሚ ዎ ች ን
በአጠቃላይ ግብ ተ ኮ ር አፈፃፀም ደረጃ የነበራቸውን ሚና ለመለየት ተሞክሯል፡፡ ይህም ተቋማትና
ግለሰብ ፈ ፃ ሚ ዎ ች የነበራቸው ጠንካራና ደካማጐን መለስ ብለው ለማየትና ለቀጣይ በሚያነሣሣ
መልኩ ጥንካሬያቸው እንዲ ቀ ጥል ና ድክመታቸውን በማረም የ ተሻለ ስትራቴጂክ አፈፃፀም
እንዲኖራቸው ከማስቻሉም ባሻገር እያ ን ዳን ዱ ተቋም እ ና ግለሰብ ባስመዘገብኩት ውጤት ወይም
በሚኖረኝ ሚና መሰረት እለካለሁ ብሎ አንዲያስብና በመልካም የፉክክር መንፈስ ለ ተ ሻለ አፈፃፀም
እንዲነሣሣ የሚያግዘው ይ ሆ ና ል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የምዘናው ስርዓት ቀጣይ ነት ባለው መልኩ
መተግበርና እውቅናና ሽ ል ማ ት ከውጤት ጋ ር በማስተሳሰር ተገቢውን እውቅና ለተገቢው ስራና
ውጤት ለመስጠት የ ሚ ያ ስች ል አ ሠ ራ ር አጠናክሮ በመቀጠል በከተማ ደረጃ ስርነቀል ተቋማዊ
ለውጥለ ማስመዝገብ ከ ፍ ተ ኛ ድ ር ሻ ይኖረዋል፡፡
በመሆኑም በ2013 በጀት ዓመት የማጠቃለያ የምዘና ውጤትን መነሻ በማድረግ የተ ሻለ ክ ት ት ል ና
ድ ጋ ፍ በማድረግ በምዘናው ሂ ደ ት የ ተ ገ ኙ አስተምሮቶችን እ ና ምርጥ አፈፃፀሞችን በማስፋት፤
የ ተ ሻ ሉ አፈፃፀሞችን አጠናክሮ በመቀጠልና የ ተለ ዩ ክ ፍ ተ ቶ ች ላይ አተኩሮ በመስራት ለ አ ገ ል ግ ሎ ት
አሠጣጥና መልካም አ ስተ ዳ ደ ር መስፈን ት ኩ ረ ት በማድረግ የተቋማትን አፈፃፀም ተ ቀ ራ ራ ቢ ደረጃ
ላይ ማድረስ ያ ስ ፈ ል ጋ ል ፡ ፡

የ2013 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘና ውጤት ት ና ተ ና Page 42

You might also like