You are on page 1of 2

በቅድመ ዝግጅት የተከናወኑ

 ዕቅድ ዝግጅትና ውይይት

ሀ. ዕቅድ ዝግጅት

 የመሰረታዊ ድርጅት ሰብሳቢ ተዘጋጅቷል፡፡


 የመሰረታዊ ድርጅት አራቱ ዘርፎች አዘጋጅተዋል፡፡
 የህዋስ ሰብሳቢ ዕውድ ተዘጋጅቷል፡፡
 የህዋስ ሶስቱ ዘርፎች አዘጋጅተዋል፡፡
 ከ-----አባላት----ዕቅድ አዘጋጅተዋል፡፡

ለ. ዕቅድ ውይይት

በመሰረታዊ ድርጅት ዕቅድ ላይ፡-

 የመሰረታዊ ድርጅት አሰራርና ህዋስ አመራር ተወያይተወል፡፡


 በአባላት ኮንፈረስ ውይይት ተደርጎ ፀድቋል፡፡

የህዋስ እቅድ፡-
 በየህዋሳቸው ውይይት ተደርጎበታል፡፡

በተግባር ምዕራፍ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባሮች

ሀ. የፖለቲካ ስራዎች በተመለከተ

3.1 የአባላት ኮንፈረንስ ውይይት

የ 1 ኛው ሩብ ዐመት ኮንፈረንስ ቅድመ ዝግጅት ተደርጎ የተካሄደ ሲሆን በዚህ የአባላት ኮንፈረንስ የመሰረታዊ ድርጅት
የ 2014 በጀት ዐመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በውይይት ትኩረት ተደርጎ መሰራት አለበት የተባሉትን ነጥቦች
በትኩረት አንስቶ ተወያይቷል፡፡ በተለይም፡-

 የኮንፈረንስ ዝግጁትን በጥሩ ጎን አንስቶ ተወያይቷል፡፡


 በዕቅዱ መነሻ ላይ የ 2013 በጀት አመት በጥንካሬና በድክመት የነበረውን አፈፃፀም ገምግሟል፡፡
 በዚህ አመት ትኩረት መሰጠት አለበት ብሎ ካየናቸው ዋና ዋናዎች፡-

 አመራሩ ተግባሮችን እየገመገመ መምራት ይገባዋል፡


 አመራሩ ህዋስ አመራሮችን እየደገፈ የአባላትን አቅም መገንባት ይጠበቅበታል፡፡
 የብልፅግና ፓርቲ አባላትን ለመንገባት የሚሆኑ ሠነዶች አዘጋጅቶ ሊገነባ ይገባል፡፡ ይህን ችግር በመፍታት
የመንግስት ድርጅት አመራር ከላይም እየታገለ አባላትን መገንባት ይጠበቅበታል፡
 አባላትና ደጋፊ ማፍራት ትኩረት ተሠጥቶ ሊሰራበት ይገባል፡፡
 የመንግስት ዋና ዋና ስራዎች በድርጅት አስተሳሰብ ተወስደው ሊመሩ ይገባል በተለይም፡-
 አገልግሎት አሰጠጥ
 የኪራይ ሠብሳቢ አመለካከትና ተግባር
 የገቢ አሠባሰቡ በባለቤት መደገፍ
 የውስጥና የውጪ ችግር አፈታት
 በአካባቢ የፀጥታ ሁኔታ ላይ
 የአመራር መልስ ማደራጀት በአባላት ኮንፈረንስ ቀርቦ በኮንፈረንስ ተሳታፊዎች ፀድቋል፡፡ የኮንፈረንስ
ተሳታፊዎች በስፋትና በዕቅድ ዝግጅት ላይ ነፃና ግልፅ ሆኖ በመወያየት የቀጣይ ትኩረት መሠጠትና መፈፀም
አለባቸው ባላቸው ጉዳዮች ባለ 9 የአቋም መግለጫ በማዘጋጀት ኮንፈረንስ የ
 ስለሆነም የ 2 ኛው መደበኛ የአባላት ኮንፈረንስ ተሣታፊዎች የ 6 ወሩን አፈፃፀም በስፋት እንደሚያዩ
ይጠበቃል፡፡

You might also like