You are on page 1of 28

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

የ¥:DN½ የ nÄJÂ የ tf_é UZ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋሙ


የሰው ሃብት ልማት፣ የሪፎርምና መልካም አስተዳደር
ስራዎች
የ 2008 ዓ.ም. ዕቅድ እና የድርጊት መርሃ ግብር

¬HúS 2008
አዲስ አበባ
                                                                                                                                 
              ማውጫ

ርዕስ
መ ግ ቢ ያ ……………………………...…………………….…………………………..…………...….3
ምዕራፍ አንድ
1.የማዕድን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ዘርፍ የመነሻ ሁኔታዎች
1.1. የዘርፉ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ሁኔታ…………………………...…………………………….4-5
1.2. የዘርፉ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ሁኔታ…………………………………………..................5
1.3. የዘርፉ የመዋቅሩ ሁኔታ
1.3.1. የአመራር ሁኔታ……………………………......……….……………………..…………….5
ሀ/ የከፍተኛ አመራሩ ሁኔታ………………………………...……….………………….........5-7
ለ/ የመካከለኛ አመራሩ ሁኔታ ………………………………..………………………...........7-8
ሐ/ የታችኛው አመራር ሁኔታ…………………………………...……….………………….….8
መ/ የግንባር ቀደም ፈፃሚ ሁኔታ……………………………...……….……………………….8
ሠ/ የፈፃሚው ሁኔታ………………………………..…….…………………...……..............8-9
1.4. የዘርፋ የህዝብ ክንፍ ሁኔታ…………………………...…………………………………9-10
1.4.1. የመልካም አስተዳደር ሥራዎች አፈፃፀም ያለበት ሁኔታ …………...………………...10-11
1.5. የለውጥ ሥራዎች አፈፃፀም ሁኔታ ……………………………...……….……………….11
1.5.1. የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አፈፃፀም………………………………...……………...11
1.5.2. የውጤት ተኮር ምዘና ሥርዓት አፈፃፀም………………………………...…………..…11-12
1.5.3. የዜጐች ቻርተር ትግበራ አፈፃፀም………………………………...………………………..12
1.5.4. የሰው ሃብት ልማት ሥራ አፈፃፀም ጉዳዮች…………………………………….…………12
1.6. ከሁኔታዎች ትንተና የሚወሰዱ መደምደሚያዎችና ዋና ዋና ጉዳዮች …………………...13
ምዕራፍ ሁለት
2.የ 2008 ዓ.ም. መሪ ዕቅድ ዓላማዎች፣ ግቦች፣ የአፈፃፀም አቅጣጫዎችና ዓበይት ተግባራት

2.1. አጠቃላይ ዓላማ ………………………………………………………………..…………..….13


2.2. ዋና ዋና ግቦች ………………………………………………………………..………………..14
2.3. ዕቅዱ የሚፈፀምባቸው ዋና ዋ አቅጣጫዎች ………………………………………………14-16
2.4. የቁልፍና ዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም
2.4.1. ቁልፍ ተግባር…………………………………...……….……………………………………...16
2.4.2. ቁልፍ ተግባሩን ለማሳካት የተጣሉ ግቦች…………………………………...………………….16

ምዕራፍ ሦስት
የተግባር ምዕራፍ
3. የአበይት ተግባራት አፈፃፀም ……………………………………………………………….....22
3.1. የአመራር ልማት ሥራዎችን በተመለከተ
3.1.1. የከፍተኛ አመራሩን አቅም ማጐልበት…………………………………...……………….........22
3.1.2. መካከለኛ አመራርን በተመለከተ…………………………………...………………………...23
3.1.3. መላው ፈፃሚን በተመለከተ …………………………………...………………………..23-24
3.1.4. በፈጻሚው ውስጥ የፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል ማቀጣጠል……………………………….24
3.2. ዋና ዋና የፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት እና ልማታዊነትና ተወዳዳሪነትን የሚያረጋግጡ ሪፎርሞችን የማስተባበር ሥራ
አጠናክሮ መቀጠል………………………...……………………………….24
3.3. በመልካም አስተዳደርና በሪፎርሞች ዙሪያ የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄ ……………………...25
3.3.1. የሪፎርምና መልካም አስተዳደር ሥራችንን በተመለከተ የሚኖሩን ተግባራት ዝርዝር
አፈፃፀም……………………………………………………………………………………..25
3.3.2. በተጠሪ ተቋሙ እና በሚኒስትር መ/ቤቱ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር
ችግሮች ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ መረባረብ…………………25-26
3.4. የህዝብ ክንፍና ባለድርሻ አካላት የተደራጀ ተሳትፎን ማረጋገጥ……………..……………26

1
3.5. ህገ መንግስታዊ ግንዛቤን በማጠናከር የፈፃሚውን አገልግሎት ሴኩላርነት ለማረጋገጥ መረባረብ……………..
……….…………………………………...…………………..26-27
3.6. የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን እና የተጠሪ ተቋሙን የመፈፀም አቅም የማጠናከር ሥራ
ማከናወን……………………….……….………………………………...……................27
ምዕራፍ አራት
4. የክትትልና ድጋፍ ሥርዓት………………………………...……….…………….........27
4.1. የሪፖርትና ግብረ መልስ ሥርዓት……………………………………………………...27-28
4.2. የግምገማና  ግብረ መልስ ሥርዓት…………………………………………………………28
4.3. የሱፐርቪዥንና ግብረ መልስ ሥርዓት…………………………………………………….28

ምዕራፍ አምስት
5.የማጠቃለያ ምዕራፍ………………………………...……….……………………………28
6.የድርጊት መርሃ ግብር……………………………………………..31-32

መግቢያ

ሀገራዊ ልማትን ለማፋጠንና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ የተቀረጹ የሪፎርም ፕሮግራሞች የተሻለ አፈጻጸም
l¥MÈT በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈፃፀምና በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን
ዕቅድ ትግበራ ላይ ሰፊ ውይይት btÌ¥CN bt-¶ tÌ ሙ µl# \ራ t®C ÆlDR ሻ xµ§T UR b2007 በጀት ዓመት
ዕቅድ አፈፃፀምን b መገምገምና የ 2008 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ በመወያየት ለቀጣዩ ተግባር አፈጻጸም በንቃትና

2
በቁርጠኝነት እንዲነሳሳ በቂ ግንዛቤ በመፍጠርና መግባባት ላይ bmDrS በዘርፋችን የሚከናወኑ ስራዎችን ለማጠናከር
እና በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የተቀመጡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ግባችን በተቀመጠላቸው ጊዜ
ውስጥ ለማሳካት በ 2008 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ማስቀጠል ነው፡፡

መልካም አስተዳደርን መረጋገጥ ከምንም በላይ የዜጎችን ፍትሃዊ ጥያቄን ከመመለስና የሚፈለገውን እርካታ ማስገኘት
መ/ቤታችን እና ተጠሪ ተቋሙ በምን ደረጃ እንዳሉ የምንመዘንበት ዋነኛ መንገድ ይሆናል፡፡

በመሆኑም ብቃት ያለውና ውጤታማ አገልግሎት በመስጠት በዓመቱ ውስጥ የተያዙትን ተልዕኮዎች በውጤታማነት
ለማሳካት እንዲቻል በቅድሚያ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ወሳኝ በመሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአጭር፤
በመካከለኛና በረጅም ጊዜ ዕቅድ መፈታት ይኖርባቸዋል፡፡

በዚሁ መነሻነት በ 2008 በጀት የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋሙን የሁለተኛውን
የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ l¥úµT ytÌ¥CNN አደረጃጀ T ና y አሰራ R ጥራት በመፈተሽና በማስተካከል
የተቀመጠውን ኢላማ l¥úµT እንዲቻል በጠንካራ የለውጥ ሠራዊት አግባብ መፈፀምን ዋንኛ ግብ b¥DrG
y ዓመ t$N የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የመልካም አስተዳደር ዕቅድ እንደሚከተለው
ቀርቧል፡፡

ምዕራፍ አንድ
1.የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ዘርፍ የመነሻ ሁኔታዎች

1. የዘርፉ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ሁኔታ


ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ መንግሥታችን የተጀመረውን ልማት የማስቀጠልና ኪራይ ሰብሳቢነትን የማድረቅ ጉዳይን
የሞት የሽረት ትግል አድርጎ የአመራርነት ሚናውን በአግባቡ እየተወጣ ቢሆንም በተቋማችን በየደረጃው ያለው
አመራር የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ሥርዓት ግንባታን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚያስችል
አግባብ ከመምራት አንፃር ውስንነቶች የሚታይበት ነው።በተደራሽነትና ቅንጅትን ባረጋገጠ አመራር የማዕድን፣
የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ በዘርፋ የሚታዩ ማነቆዎችን እየፈቱ የሕዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተሰሩ በርካታ
ስራዎች ቢኖሩም ከሕዝቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ፍላጎት እና የአገሪቱ ዕድገት ከሚጠይቀው አንጻር ግን
አመራሩ የሄደበት ርቀት በቂ ነው የሚባል አይደለም።

3
ባለፉት አምስት ዓመታት ዘርፋ የተለያዩ ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን በአገራዊ ዕድገቱ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ
ማበርከት ተችሏል። ይሁን እንጂ የዘርፉ የሰው ኃይል የመፈጸም አቅም ዝቅተኛ መሆን፣ ከፍተኛ የሰለጠነ የሰው
ኃይል እና ለዘርፉ ወሳኝ የሆኑ ባለሙያዎች እጥረት መኖር፣ ወደ ምርት ይ g ባሉ ተብለው የሚጠበቁ የምርመራ እና
የምርት ፍቃዶች በሚፈለገው ፍጥነት ወደ ምርት ያለመግባት፣ የወርቅ እና ሌሎች ማዕድናት እንዲሁም የነዳጅ
የዓለም ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ መቀነስ እና ከጥሬ ኦፖል ይልቅ ዕሴት የተጨመረባቸው የጌጣጌጥ ማዕድናት አለመላክ፣
አቅም እና ልምድ ያላቸው ትላልቅ የዓለም የማዕድን ኩባንያዎች በማዕድን ምርመራ እና የምርት ፍቃዶች ላይ
ለመሰማራት ፍላጎት አናሳ መሆን፣ የማዕድን ሥራ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የመሰረተ ልማት እና የአገልግሎት
መስጫ ተቋማት በሚፈለገው ደረጃ አለማስፋፋት፣ በባህላዊ ማዕድን አምራቾች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን
የመጠቀም ፍላጎት አነስተኛ መሆኑና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ የማላመድ ሥራ ያለመስራት፣በኬሚካል
ላብራቶሪ የናሙና ምርመራ የ ISO 1705 ዕውቅና እንዲያገኝ ያለማድረግና በድሪሊንግ ሥራ ላስፈላጊ ፕሮጀክቶች
ጥራትና ብቃት ያለው አገልግሎት መስጠት ያለመቻል ማነቆ የሆኑ ጉዳዮች ናቸው።

የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ዘርፍን የመልካም አስተዳደር ሁኔታ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የተለያዩ ተግባራት
እየተከናወኑ የሚገኝ ቢሆንም በማደግ ላይ በሚገኝ ኢኮኖሚ ውስጥ እያደገ የመጣውን የተገልጋዩን ፍላጎት
ከማርካት አንጻር ዘርፉ አሁንም ከችግር ያልወጣ መሆኑ ሊሰመርበት የሚገባው ጉዳይ ነው። በዚህ ረገድ የመልካም
አስተዳደርን ከማረጋገጥ አንጻር ዋነኛው ማዕከል የሰው ኃይላችን ሲሆን የዘርፉ የሰው ኃይል የመልካም አስተዳደር
ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዩን እርካታ ከማረጋገጥ አንፃር በአመለካከትም ሆነ በክህሎት ረገድ በርካታ
ያልተሻገራቸው ማነቆዎች እንዳሉ ያሳያል።

በአጠቃላይ በዘርፉ ኪራይ ሰብሳቢነትን በማዳከም የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ መስመርን ለማረጋገጥ የተሰሩ በርካታ
ስራዎች b!ñ ሩ M tgLU ዮ CN ወደሚፈልገው ደረጃ በማድረስ በኩል የተሄደበት ርቀት አበረታች xYdlM።የኪራይ
ሰብሳቢነትን ምንጭ ማድረቂያና የመልካም አስተዳደርን የማስፈን የሪፎርም ስራችን ውጤታማነት በአጠቃላይ
ሲታይ ችግር ያአለበት ሲሆን btlY ም በ¥:DN zR ፋ የኪራይ ሰብሳቢነት መፈልፈያ አመቺ የሆኑ ሥራዎችን
በሰራዊት አደረጃጀት በአግባቡ ለይቶ የማስተካከልና የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን የመስበር ስራ
የሚታለፍ አይሆንም።

Slz!H የኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ ዋነኛ የልማት ሠራዊት አቅማችን Slçn ያሉብንን KFtèC በዝርዝር በመፈተሽና
ጠንካራ አደረጃጀትን በመፍጠር የህዝብ ንቅናቄ ማቀጣጠልን ይጠይቃል።

2. የዘርፉ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ሁኔታ


በ 2007 ዓ.ም. የለውጥ ሠራዊቱን የግንዛቤ፣ የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የአቅርቦት፣የአደረጃጀትና አሠራር
ማነቆዎችን በዝርዝር የለየና ለማነቆዎቹ መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ አቅጣጫዎችን የተነተነና ሊያሠራ የሚችል
ዕቅድ በየደረጃው ለማዘጋጀትና አመራሩ፣ ፈጻሚውና የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቶች ተልዕኳቸውን በአግባ b# XNÄ!
w-# ጥረት ytdrg b!çNM የተወሰነ አመራር የግንባታ ስራውን በቁርጠኝነት ያልያዘውና ያልመራው በመሆኑ
የተሟላ ቁመና ያለው የለውጥ ሠራዊት መገንባት አልተቻለም።

Slz!H በትግበራ ላይ ያሉትነ የለውጥ ስራዎች ባልተቆራረጠና ውጤቱን መለካት በሚያስችል መልኩ በመተግበር
Ñl# ቁመና ÃlW የለውጥ ሠራዊት መገንባት እንዲቻል ከበላይ አመራሩ ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች
በቁርጠኝነት ylW_ |ራ WN የመከታተል፣ የመደገፍና አቀናጅቶ መምራት ይጠበቃል።የለውጥ አመራርም ተጠናክሮ
መስራት ይኖርበታል፡፡

3. የዘርፉ የመዋቅሩ ሁኔታ

4
4.1. የአመራር ሁኔታ
አመራሩ በአዳዲስ ሀሳቦችና አቅጣጫዎች ላይ ከሠራተኛው የተሻለ ግንዛቤ የማግኘት ዕድል ያለውና የሚሰጠዉን አቅጣጫ
ለመላው ሠራተኛ ማውረድ የሚጠበቅበት ሲሆን በዕለት ተዕለት ተግባሩም የተቀመጠው አቅጣጫ ሥራ ላይ እንዲውል
ማድረግ ያለበት bmçn# የልማት አቅሞችን አብቅቶ አደረጃጀቶችን በመከታተል በተዘረጋው የአሠራር ሥርዓት
ፈፃሚውን በማሰማራት ተጨባጭ ውጤት በማስመዝገብ መልካም ልምዶችንና ክፍተቶችን በመለየት የጠራ ዕቅድ
አዘጋጅቶ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መገባቱ እንዲሁም በጥብቅ ዲሲፕሊን የድጋፍና ክትትል ስራ b¥kÂwN
በተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እየፈቱ በመንቀሳቀስ ውጤት ማስመዝገብ የአመራር ወሳኝ ተልዕኮ
bmçn# በማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋሙ ላይ የሚገኘው የአመራር ሁኔታ
ትንተና እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

4.1.1. የከፍተኛ አመራሩ ሁኔታ


ከፍተኛ አመራሩ እራሱን የሰራዊቱ አንድ ውህድ አካል አድርጎ በመቁጠር ለግንባታ መንቀሳቀስ ይገባዋል፡፡ይህ አካል የሰራዊቱ
አመራር ሊያሟላ የሚገባውን ፖለቲካዊ እንዲሁም የስራ አመራር ብቃትና ስነ ምግባር ማሟላትም ይጠበቅበታል፡፡አመራር የሌለው
ሰራዊት የተሟላ ስብእና እና አደረጃጀት ተከትሎ የተሟላ ውጤት ለማምጣት የሚሳነው ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሲታይ የከፍተኛ
አመራሩን ተልኮ ቁልፍ ያደርገዋል፡፡

SlçnM ከከፍተኛ አመራሩ በአንድ እርከን ዝቅ ብሎ የሚገኘውን መካከለኛ አመራር በትክክለኛ አቅጣጫ የሚያበቃና
የሚገነባ እንዲሁም አመራር የሚሰጥ እንደመሆኑ መጠን ስትራቴጂያዊ ሚናው እጅግ የላቀ ነው፡፡ ይህ አመራር
ያለፈውን የአምስት ዓመት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማሳካት የሀገራችን የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ
ጋዝ ዘርፍ ዕድገት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር በተደረገው ከፍተኛ ርብርብ ለተመዘገቡ ስኬቶች ድርሻው ከፍተኛ
bmçn#Â ለተፈጠሩ ችግሮችም ቀዳሚው ተጠያቂ Xs# X ራ s# Slçn አመራሩ ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል፡፡

የዘርፉ አመራር ባለፉት ዓመታት በተከታታይ እየተደረገ ባለው የአገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ላይ በመመስረት ስለ
ለውጥ ሠራዊት ምንነትና አስፈላጊነት፣የሠራዊት ክንፎች ማንነት፣ የጋራና የተናጠል ተልዕኮ እና በለውጥ ሠራዊት
ግንባታ ጉዳዮች ላይ ሥራውን ለመምራትና ለመተግበር መነሻ የሚሆን ግንዛቤና አመለካከት በመገንባቱ ተቋማዊ
ለውጡን ከመምራትና የለውጥ ሠራዊቱን ከመገንባት አንፃር የተሻለ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ከተቋሙ እና
ከተጠሪ ተቋሙ ያልተመጣጠነ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ አፈፃፀም የታየ ቢሆንም ባለፈው ዓመት ከሞላ ጎደል
የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ጉዳይ በየደረጃው የሚገኝ አመራር አጀንዳ መሆኑና አመራሩ የለውጥ ሠራዊቱን
ለመገንባት ያሳየው ጥረት የተሻለ b!çNM የኪራይ ሰብሳቢነት ዝንባሌን፣አመለካከትና ተግባርን አምርሮ በመታገል
ለውጥ ከማምጣት አንጻር የሚፈለገው ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ የመልካም አስተዳደርና የሪፎርም ስራዎች አፈፃፀም
ከያዝ ለቀቅ ያልዘለለና አፈጻጸሙ ሲታይ ወጥነት የሚጐድለውና ከችግር ያልወጣ ነው።

በተለይም የለውጥ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት የተደራጀ የሪፎርምና የመልካም አስተደደር ዕቅድ አዘጋጅቶ ለበላይ
አመራሩ ማቅረብ አለመቻል አመራሩ ማናውን በተማላ ሁኔታ እንዳይጫወት አድርጐታል፡፡  
Slz!H ውጤት ተኮር የምዘና ሥርዓቱ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ሆኖ የሚፈለገው ውጤት ላይ ለመድረስ አጥጋቢ
ሥራ አልተሰራም።የሥርዓታችን ትልቁ  አደጋ ኪራይ ሰብሳቢነትን አምርሮ በመታገል ረገድ የተሄደበት ርቀት የራሱ
ችግሮች ያአለበት ሲሆን ከታች ያለው አመራር የሚፈፅማቸውን የፀረ ዴሞክራሲያዊ ዝንባሌዎችንና ተግባራትን
በቀጣይነት መንስዔዎቻቸውን እየፈተሸ የሚያስከትሉትን አደጋ እና ለልማትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ
ያላቸውን አንድምታ እየተነተነ ቀጣይ የመታገያ ስልት ከማድረግ አንጻር እና አስተማሪ የሆነ ዕርምጃ መውሰድ ላይ
ውስንነቶች ይስተዋላሉ፡፡  

5
መልካም አስተዳደርን ከማስፈን አንፃር አመራሩ በሚመራው ተቋም ውስጥ እና የውጭ ተገልጋዮች §Y y¸¬ዩ
የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት በየደረጃው ለመፍታት የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች b!ñ ሩ M
ከችግሩ ስፋትና ከሚነሳው ቅሬታና እሮሮ አኳያ ያመጣቸው ለውጦች ፈጣንና ሁሉን አቀፍ አለመሆናቸው ይታያል፡፡
ከፍተኛ አመራሩ በሚመራው ተቋም መካከለኛ አመራሩን፣ግንባር ቀደሙን እያንቀሳቀሰ እና የሕዝብ ክንፉን
እያሳተፈ  ለውጥ ማምጣት ሲገባው ብዙ መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮች አሉ።

በመሆኑም ለለውጥ ሠራዊት ግንባታ ሂደት ወሳኙ አካል ከፍተኛ አመራሩ በመሆኑ በቅድሚያ አቅሙን በመገንባትና
የለውጡ አቀጣጣይ ሞተርና ግንባር ቀደም የመሪነት ሚናውን መጫወት ይገባዋል። ከዚህ በተጨማሪ ሁለቱ
የሠራዊት ክንፎች በተለይም መካከለኛ አመራሩና ፈፃሚው እንዲሁም የህዝብ ክንፋን በለውጥ ሠራዊት ግንባታና
አመራር ላይ ግልፅነትና ተጠያቂነትን እስኪፈጥር ድረስ በተግባር ውስጥም አቅማቸውም እየተገነባ እንዲሄድ
ማድረግ የጠበቅበታል፡፡

4.1.2. የመካከለኛ አመራሩ ሁኔታ

መካከለኛ አመራሩ ለከፍተኛ አመራሩ በቅርበት የሚገኝ በመሆኑና በአዳዲስ ሀሳቦችና አቅጣጫዎች ላይ ከሠራተኛው የተሻለ ግንዛቤ
የማግኘት ዕድል ያለውና ከከፍተኛ አመራሩ የሚሰጠዉን አቅጣጫ ለመላው ሠራተኛ ማውረድ የሚጠበቅበት፣ በዕለት ተዕለት
ተግባሩም የተቀመጠው አቅጣጫ ሥራ ላይ እንዲውል በከፍተኛ አመራሩና በመላዉ ሰራተኛ መካከል እንደ አገናኝ ድልድይ ሆኖ
ማገልገል ያለበት ወሳኝ አካል ነው፡፡ ሆኖም ተገቢውን አገልግሎት ካለመስጠት፣ ኢ-ፍትሃዊ ውሳኔዎችን የመወሰን፣
በሥሩ ያሉ ፈፃሚዎችን ሃሳባቸውን ነፃ ሆነው እንዲገልፁ ያለማድረግ፣ የተነሳሽነትና የቁርጠኝነት ጉድለት የሚታይበትም
በመሆኑ በስሩ ያሉትን ሰራተኞች በግንባር ቀደምነት ለመምራት የሚያስችለዉ በቂ የአመለካከት ትጥቅ ያለመኖር የሚታዩ ጉዳዮች
ናቸው፡፡

የመልካም አስተዳደር ችግሮች መንስዔ የኪራይ ሰብሳቢነት ዝንባሌ፣ አመለካከትና ተግባር እንደሆነ በሚገባ
ተገንዝቦና አምኖ የተጠያቂነትና ግልፅነት ሥርዓትን ለማስፈን የሚያደርገው ጥረትና ትግል በተደራጀና በወጥነት
የሚሰራ የለውጥ ሰራዊት አደረጃጀትን አለማጠናከር፣የተደራጀ የሪፎርምና የመልካም አስተደደር ዕቅድ አዘጋጅቶ
ለበላይ አመራር ማቅረብ አለመቻል ሰፊ ጉድለት ያለበት ስለሆነ ችግሮችን በፍጥነት ከመፍታት አንፃር የሚታየው
አዝጋሚ አፈጻጸም ጠንካራ ትግል የሚጠይቅ ነው፡፡

ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች ቢኖሩም የዘርፉ አብዛኛው መካከለኛ አመራር ከጊዜ ወደ ጊዜ ያሳያቸው
መሻሻሎችን ስናይ በዕቅድና ፈፃሚን በማዘጋጀት ረገድ፣ የተቋሙን ተጨባጭ ሁኔታ ማዕከል በማድረግ በግምገማ
ላይ የተመሠረተ ዕቅድ በማዘጋጀት፣ በሥሩ ያሉትን ቡድኖችና ፈፃሚዎች በወቅቱና በበቂ ዝግጅት ለተልዕኮ
በማዘጋጀት፣ የፈፃሚ ዝግጅት መድረኮች እንደ አንድ የአቅም ግንባታ መድረክ bmF-R XÂ የድጋፍና ክትትል
ሥርዓት ውጤት በሚያመጣና እሴት በሚጨምር አግባብ ለመ tGbR Ñk ራ ãC tdRgêL፡፡ቢሆንም የተወሰኑ የሥራ
ክፍሎች በለውጥና በመልካም አስተዳደር ሥራዎች ትግበራ ላይ እንብዛም ያልተሻገሩ መሆኑ ይታያል፡፡

በመሆኑም k§Y ytgl[#TN ¥nöãC ለመፍታት በቅድሚያ የአመለካከት ግንባታ ሥራውን በትኩረት መሥራት፣
የአመራር ሚናውን በሚገባ እንዲገነዘብ ማድረግ፣ በገባው ልክ ወደ ተግባር እንዲገባ y¸ö-R ተልዕኮ ሰጥቶ
በማሰማራት በሥራ አፈፃፀሙ የሚታዩ ክፍተቶችን እየለየና እየተከታተለ በመሙላት የአመራር ክህሎቱን
በተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እያዳበረ እንዲሄድ ድጋፍና ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

የመካከለኛ አመራሩ በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በግብዓት አቅርቦት በአሰራርና አደረጃጀት ያሉበትን ማነቆዎች
በመፍታት ቀጣይነት ያለው ጥረትና በበላይ አመራሩ ድጋፍ በመፍታት የለውጥ ሠራዊቱ ግንባር ቀደም አንቀሳቃሽ
ኃይል በመሆን የመልካም አስተዳደርና የልማት ስራዎቻችንን ውጤታማ ማድረግ ይጠበቅበታል።

6
4.1.3. የታችኛው አመራር ሁኔታ
የበታች አመራሩ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመምራት የሚያስችለውን አስተሳሰብ ½ ዕውቀትና ክህሎት በመያዝ
የለውጥ ሠራዊት ለመፍጠርና ለመገንባት አደረጃጀቱን በማጠናከርና በማስተሳሰር የለውጥ ፕሮግራም ፓኬጆችን
በመተግበር ረገድ ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራት የተነሳ ብቃት ያለው አገልግሎት ያለመስጠት፣
ለተልዕኮው የሚመጥን ዕውቀትና ክህሎት ይዞ ከመምራትና ከመፈፀም አኳያ ክፍተት y¸¬YbT bmçn# የተሰጠውን
የአመራር ሚና ውጤታማ በሆነ መንገድ በመፈፀም ፈጻሚውን በለውጥ ሠራዊት እንቅስቃሴ lmgNÆT
አልቻለም፡፡

ሰለዚህ በፈጻሚው ዘንድ ያለው የኪራይ ሰብሳቢነት ዝንባሌና አስተሳሰብ እንዲሁም የተሰጠውን ተልዕኮና ተግባር
መሠረት አድርጎ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመፈፀም የሚያስችለው ዕውቀትና ክህሎት እንዲሁም በተቀመጡ
የግንባታ አቅጣጫዎች መሠረት ከአድርባይነት ራሱን ነፃ አድርጎ ለሥራውና ለተግባሩ የሚመጥን የሥራ ዝግጁነትና
ትግል በማድረግ በሚፈለገው መንገድ ሊመራ xLÒlM፡፡

ባለፋት ዓመታት የታችኛው አመራር በለውጥና በመልካም አስተዳደር ሥራዎች ትግበራ በርካታ መሻሻሎችን ያሳዩ
ቢኖሩም አሁንም የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራት የሚታይባቸው አካላት አልጠፋም፡፡

4.1.4. የግንባር ቀደም ፈፃሚ ሁኔታ


ግንባር ቀደም በአንድ የሥራ ሂደት ወይም በቡድን አደረጃጀት ውስጥ ካሉ ሠራተኞች በአመለካከቱ፣ በክህሎቱ፣
በሥነምግባሩ፣ በሥራ አፈፃፀሙ፣ በፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት አቋሙና ትግሉ፣ በተባባሪነቱ በሥራ ተነሳሽነቱ ወዘተ…
ከሌሎች ሠራተኞች በተግባር W ጤቱ ጎላ ብሎ በአርአያነት የሚታይ የሥራ ሂደት ሃላፊ፣ የቡድን መሪ እና ፈፃሚ
መሆኑ በመሪ ዕቅድ ላይ ተመልክቷል፡፡  የግንባር ቀደም ዋነኛ ተልዕኮ በግልና በአደረጃጀቱ በመንቀሳቀስ በልማታዊ
ሠራዊት አቅም ለመሥራት የያዛቸውን በየደረጃው ባለ በተለይ ከእሱ አንድ እርከን ከፍ ብሎ በሚገኝ አመራር
የተሰጠውን ተልዕኮ ለማሳካት በሚደረገው ርብርብ በአስተሳሰብና በተግባር በራሱ ግንባር ቀደም በመሆን ሌሎች
ተከታዮችን ራሱ በደረሰበት የአመለካከት አና አፈፃፀም ደረጃ እንዲደርሱ ማገዙ የያዝ ለቀቅ አዝማሚያ
ይታይበታል፡፡ከዚህ አንፃር እስካሁን በዘርፉ የተለዩ ግንባር ቀደሞች ቁጥር ከአጠቃላይ የፈጻሚዎች ቁጥር ጋር
ሲነፃፀር እዚህ ግባ የማይባል በጣም እጅግ አነስተኛ ቁጥር ያለው ሆኖ ይገኛል፡፡ በመሆኑም አብዛኛው ፈጻሚ ግንባር
ቀደም አልሆነም፡፡ በዚህ መሠረት የግንባር ቀደም አጠቃላይ እንቅስቃሴ ሲታይ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እየመጣ ያለ
ቢሆንም ከተለዩትም ቁጥሩ ቀላል ያልሆነ ግንባር ቀደም የጥራት ችግር ያለውና ለልማታዊ ዴሞክራሲያዊ መስመር
ጠንካራ መሠረት ነው ተብሎ የሚወሰድ አይደለም፡፡

4.1.5. የፈጻሚው ሁኔታ


በዘርፉ በ 2007 በጀት ዓመት ፈጻሚው ተልዕኮን ከማሳካት አንፃር የራሱን ሚና በአግባቡ መወጣት ይችል ዘንድ
የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎች ታቅደው ከመከናወናቸውም በላይ የለውጡን ቀጣይነት የሚያረጋግጡ የሪፎርም
ፕሮግራሞች ተዘርግተው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ናቸው፡፡

በሪፎርሞችና ፓኬጆች ላይ የተሟላ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ እንዲይዝና ማነቆዎቹንም ለመፍታት


በዝግጅት ምዕራፍ  በሀገራዊ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች፣ የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ምንነትና  የሲቪል
ሰርቪሱ አገልጋይነት ስሜት እንዲሰርፅ ለማድረግ እንዲሁም በአገሪቱ ላይ እየተመዘገቡ ያሉ ለውጦችና የህዳሴ ጉዞ
ተገንዝበው የሚጠበቅባቸውን ርብርብ እንዲያደርጉ በዕቅድ የተመራ ስልጠና እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡
ፈጻሚው ቁልፍ ማስፈፀሚያ አድርጎ ሊይዛቸው የሚገቡ የሪፎርሞች፣ፓኬጆች፣የመንግስት የተለያዩ የልማት
ፖሊሲዎች፣ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና አሠራሮችን ለማስተዋወቅና ለማስገንዘብ በየጊዜው የተሠሩ
ሥራዎች ቢኖርም ሠራተኛው የሚያገለግለውን ህዝብ በልማትና በዕድገት ጎዳና እየመራ ያለውን ፖሊሲ፣ አዋጅና
አሠራሮች በሚገባ አውቆ በጥራት በመፈፀም ላይ ውስንነቶች ያለበት ነው፡፡

7
ፈጻሚው ፖሊሲዎቻችንና ሰትራቴጂዎቻችን እንዲሁም የማስፈፀሚያ ስልቶች በሆኑ የሪፎርሞች ፓኬጆች ዙሪያ
የጋራ አቋምና የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ረገድ መሻሻሎች የታዩ ቢሆንም አሁንም bz!H §Y Bz# m|ራ T Y-bQBÂL፡፡

በተለይ ግንባር ቀደም ፈጻሚው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ባሉ ሪፎርሞች፣ አሠራሮች፣ አዋጆች፣ ደንቦችና
መመሪያዎች ላይ የተሟላ ትጥቅ ይዞ በውስጡ እየተጋገለ እንቅስቃሴ ለመፍጠር የሚያደርገው ትግል አነስተኛ
መሆንና ከአድርባይነትና ተቻችሎ ከመሄድ ችግር ያልተላቀቀ እንዲሁም ለተልዕኮው የሚመጥን ቁርጠኝነት የሌለው
እና ለግል ጥቅሙ ቅድሚያ የሚሰጥ የመገነባባት ልምድን ያላደበረ መሆኑ በስፋት የሚታይበት ነው፡፡

በአጠቃላይ የሠራዊት አቅሙን ወደ ተሟላ ንቅናቄ እንዲገባና እጅግ እየሰፋና እያደገ የመጣውን የሕዝብ የልማትና
የመልካም አስተዳደር ፍላጎት በልማታዊና ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ማዕቀፍ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት
እንዲገነባ በዚህ መስክ የተሰማራን በየደረጃው የምንገኝ የዘርፉ አመራርና ፈጻሚዎች ሁለተኛውን የዕድገትና
ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ግቦች ለማሳካት መረባረብ ይጠበቅብናል፡፡

5. የዘርፉ የህዝብ ክንፍ ሁኔታ


የዘርፉ የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቱን በማጠናከርና ወጥነት ያለው የአሰራር ሥርዓት በመዘርጋት የሕዝብ ክንፉ
ውጤታማ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ምቹ ሁኔታ መፍጠር የሚጠበቅብን በመሆኑ ባለፋት ዓመታት በ¥:DN½
ynÄJÂ ytf_é UZ ዘርፍ የሕዝብ ክንፉን ከማጠናከር፣ ከማሳተፍና በዘርፉ ላይ የሚታዩ የመልካም አስተዳደርና
የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን እንዲታገል ምቹ ሁኔታዎችን ከመፍጠር አንፃር ጅምር ሥራዎች ተሰርተዋል።
የሕዝብ ክንፉ የዘርፉ ዕቅድ ዋነኛ ባለቤትና ፈፃሚ አካል እንደመሆኑ መጠን በዕቅድ ዝግጅት፣ የዕቅድ አፈጻጸምን
በጋራ በመገምገም እና በዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የሚታዩ የተለያዩ ማነቆዎችን፣ የሥነ ምግባርና ብልሹ አሰራር
ችግሮችን ለይቶ ለአፈጻጸም መሻሻል በግብዓትነት እንዲውሉ በማድረግ በኩል አስተዋፅዎ ማድረግ ጀምሯል። ከዚህ
አንፃር በእስካሁኑ ስራችን የሕዝብ ክንፉ የጊዜ ሰሌዳ ተቀምጦለት የተቋማትን የሥራ አፈጻጸም የሚገመግምበትና
አሉ የሚላቸውን የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮች በየፈርጁ ነቅሶ በማውጣት በተደራጀ ሁኔታ
ፊት ለፊት መታገል የጀመረበት ሁኔታ እየተፈጠረ መጥቷል። በውጤቱም የሕዝቡ ተሳትፎና ባለቤትነት ከጊዜ ወደ
ጊዜ እየተሻሻለ ይገኛል።

የሕዝብ ክንፉን አደረጃጀት መልሶ የመገንባትና የማጠናከር ጉዳይ ቅድሚያና ትኩረት ተሰጥቶት የሚከናወን ስራ
በመሆን ዕቅድን በጋራ ከማቀድ ጀምሮ በጋራ እየገመገሙ መሄድ፣ ከሕዝብ ክንፉ ጋር የሚሰሩ ስራዎችን ወጥ በሆነ
ሁኔታ የጊዜ መርሃ ግብር በማስቀመጥ መስራት፣ ከሕዝብ ክንፉ የሚቀርቡ አስተያየቶች፣ጥቆማዎችና ቅሬታዎች
በአግባቡ በማደራጀትና በመፈተሽ ለስራችን ውጤታማነት በግብዓትነት መጠቀም በእጅጉ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
ናቸው። ከሁሉ በላይ የሕዝብ ክንፉ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራችን ባለቤትም ፈጻሚም መሆኑን በሙሉ
ልብ መቀበልና ይህንኑ በእምነት ይዞ ለተግባራዊነቱ በሙሉ ቁርጠኝነት መንቀሳቀስ በየደረጃው ያለውን አመራርና
ፈጻሚ ትኩረት የሚፈልግ ጉዳይ ነው። የሕዝብ ክንፉ በሌሎች የሠራዊት አደረጃጀት አቅሞች ጋር በተቀናጀ ሁኔታ
እንዲሰራ ማድረግም ሌላው የሕዝብ ክንፉን አስተዋፅዎና ውጤታማነት ከፍ የሚያደርግ ጉዳይ ነው። ጠንካራ
ግንባር ቀደም መሪ፣ ፈጻሚና አደረጃጀት ባለበት እንዲሁም የሕዝብ አገልጋይነት መንፈስ የተላበሰና ይህንኑ
ውጤታማ ለማድረግ የሚተጋ አመለካከትና ክህሎት ያለው ፈፃሚ በተደራጀ ሁኔታ ካለ ዋነኛው የልማት አቅም
የሆነውን ሕዝቡን ለማሳተፍና በውጤታማነት ለማንቀሳቀስ የሚያስቸግር አይሆንም።

ስለሆነም ሕዝቡ የተደራጀ ተሳትፎውን እውን እንዲያደርግ ሁነኛ የሠራዊት አቅም ሆኖ እንዲንቀሳቀስ ዋነኛው
ጉዳይ ጠንካራ አመራር፣ ግንባር ቀደሙና ውጤታማ ፈጻሚ የማይተካ ሚና ያላቸው በመሆኑ የእነዚህን አቅሞችን
ማነቆ በመፍታት ወደ ሕዝቡ የዘለቀ ንቅናቄ በማቀጣጠል ተጨባጭ ለውጦችን ማምጣት ይገባናል።       

5.1. የመልካም አስተዳደር እና የኪራይ ሰብሳቢነት ትግል ሥራዎች አፈፃፀም ያለበት


ሁኔታ
በ¥:DN½ ynÄJÂ ytf_é UZ ዘርፍ የመልካም አስተዳደርን ለማስፈን እና የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር
በመታገል ውጤት ለማስመዝገብ ራሱን የቻለ ዕቅድ በማውጣት እንቅስቃሴ ተደርጓል። በዚሁ መሠረት የሚነሱ
የልማታዊ መልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች በሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችና ባለድርሻ አካላት

8
ተሳትፎ በጋራ ለመፍታት አቅጣጫ በማስቀመጥ፣ ተከታታይ እና ቀጣይነት ባላቸው እንቅስቃሴዎች ካለፉት
ዓመታት የተሻለ ስራ ማከናወን ተችሏል።
በዚህ ረገድ ከተከናወኑት ተግባራት መካከል ተጠሪ ተቋሙን በሲቪል ሰርቪስ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ማኑዋል
በተቀመጠው የጊዜ ማዕቀፍ በራሳቸው ዕቅድ ከሚያደርጉት ውይይት በተጨማሪ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በበጀት
ዓመቱ ከክልል ማዕድን፣ ውሀና ኢነርጂ ቢሮዎች፣ ከጌጣጌጥ ማዕድናት ኤክስ±RtéC፣ እና ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት
መድረኮችን በማዘጋጀት በተቋማቱ ዕቅድ አፈጻጸም፣ በዘርፎቹ ከሚነሱ የልማታዊ መልካም አስተዳደርና
የአገልግሎት አሰጣጥ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ በእያንዳንዱ መድረክ የተነሱ ጉዳዮች በዕቅድ ተይዘው
መፍትሔ እንዲያገኙ ጥረት ተደርጓል።

የበጀት ዓመቱን የልማታዊ መልካም አስተዳደር ዕቅድ በተደራጀና በተቀናጀ ሁኔታ ከሕዝብ ክንፍና ባለድርሻ አካላት
ጋር በማከናወን ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ በዘርፉ የልማታዊ መልካም አስተዳደር እና
የአገልግሎት አሳጣጥ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት የተደረገ ቢሆንም፣ በሌላ በኩል ደግሞ በርካታ ያልተፈቱ
የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዳሉም ግንዛቤ ተወስዷል።    

በኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባር ዙሪያ የሠራተኛውን ግንዛቤ ለማዳበር በ 1 ለ 5 አደረጃጀት ከሚደረገው
ውይይት በተጨማሪ በክትትልና ድጋፍ አግባብ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ መከናወኑ መልካም ጅምር ቢሆንም እንደ
አገር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር በዝርዝር መለየት እና የመታገያ
ስልቶችን በማስቀመጥ በሚፈለገው ፍጥነት ወደ ስራ አለመገባቱ እና ተከታታይነት ያለው ተጨባጭ እርምጃዎችን
ከመውስድ አንጻር አፈጻጸሙ ሰፊ ክፍተት እንደነበረበት ተገምግሟል።

በአጠቃላይ የተጀመሩ የመልካም አስተዳደርና የሪፎርም ስራዎች ቢኖሩም አሁንም ሰፊ የመልካም አስተዳደር እና
የኪራይ ሰብሳቢነት ጥያቄ የሚነሳበት ዘርፍ ሆኖ ይገኛል፡፡ ለአብነት ያህል በማዕድን ፍቃድ አሰጣጥ፣ካዳስተር
በማስተዳደር፣የማዕድናት ኮንትሮባንድና ዝውውርን የመግታት፣ yêU Tm X በግብይት ሥርዓ t$ ሰፊ ችግር
የሚስተዋልበትና የልማት አቅማችንን በጊዜ፣ በጥራት፣ በተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚፈታተን ሆኖ መቀጠሉ፣
በዘርፉ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮች መጥቀስ ይቻላል።  
በመሆኑም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ቀጣይነት ባለው አሰራር ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እንዲሁም በማዕድን
ዘርፍ ያሉ የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮች እንዲደርቁ ለማድረግ እና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ የተለያዩ
ችግሮችን ነቅሶ አውጥቶ ለመፍታት ሚኒስቴር መ/ቤቱ እና በተጠሪ ተቋማቱ በአመራሩ፣ በፈጻሚው እና ህዝቡ
የነቃና የተደራጀ ተሳትፎና ተነሳሽነት በከፍተኛው አመራር የመሪነት ሚና በመንቀሳቀስ በአጭር ጊዜ ውስጥ
እመርታዊ ለውጥ ለማስመዝገብ የሚያስችል ንቅናቄ መቀጣጠል አለበት፡፡

6. የለውጥ ሥራዎች አፈፃፀም ሁኔታ


6.1. የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አፈጻጸም  
በ¥:DN½ nÄJÂ ytf_é UZ ሚኒስቴር የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ (BPR) ጥናት ተጠናቆ በመተግበሩ
ከተገኘው ጠቃሜታ መካከል የሥራ ሂደትን ቀልጣፋ አድርጐታል፣ የአገልግሎት ጊዜን ማሳጠር አስችሏል፣ የስራ
ስታንዳርድ እንዲኖር አስችሏል፣ ፕሮሰስን መሠረት ያደረገ አደረጃጀት ተፈጥሯል። በአጠቃላይ ጥናቱ በቅልጥፍና
ረገድ የመጣው ለውጥ የተሻለ ሲሆን የሚፈለገው ደረጃ ላይ ደርሷል ባይባልም ውጤታማነትም ለመጨመር
የሚያስችል ሁኔታ ፈጥሮአል፡፡

የሚኒስቴር መ/ቤቱን XÂ yt-¶ tÌÑN ተልዕኮ ለማሳካት ቀደም ሲል ግልጽነት ያልነበረው የመንግስት አሰራር
ግልጽነት እንዲኖረው፣ ዜጋውም የመገልገል መብቱን እንዲያውቅ፣ አመራርና የመንግስት ሠራተኛውም ማገልገል
ግዴታው መሆኑን፣ ተጠያቂነትም መኖሩን እንዲረዳ አድርጓል፣ የአስተሣሰብ መሻሻል  አምጥቷል፣ የሌሎች የለውጥ
መሣሪያዎችም መሠረት ሆኖ  አገልግሏል፡፡

9
6.2. የውጤት ተኮር ምዘና ሥርዓት አፈጻጸም

የውጤት ተኮር አፈፃፀም ምዘና ስርዓት (BSC)አፈፃፀም በተመለከተ በሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ተቋ ÑN ጨምሮ
ስራ ላይ የዋለ  ሲሆን የሥርዓቱ ትግበራ ከዓመት ዓመት የሠራተኛ አፈፃፀም ምዘናው ላይ መሻሻል እየታየ ይገኛል፡፡
የውጤት ተኮር የምዘና ሥርዓት ትግበራ በመጀመሩ የተሻለ አፈፃፀም ያሳዩ ፈጻሚዎችን በመለየት እንዲበረታቱ እና
በቀጣይነት አቅማቸውን እንዲያጠናክሩ በማድረግ የጅምላ ጉዞ የነበረውን አሠራር የማስቀረት ጅምር እየታየ የመጣ
ሲሆን፣ በውጤት የመለካት አስፈላጊነት ላይ የነበረው ግንዛቤ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል፡፡  

ይህ  ለውጥ እንደተጠበቀ ሆኖ በየደረጃው የሚገኘው አመራር የውጤት ተኮር ሥርዓት ተቋማዊ ለውጥን
ለማረጋገጥ ቁልፍ የሪፎርም መሣሪያ መሆኑን በሚፈለገው ደረጃ በእምነት ወስዶ ለትግበራው ተገቢውን ድጋፍና
ክትትል አላደረገም፡፡የምዘና ሥርዓቱን ተጠቅመን ፈጻሚን እና ተቋሙን ለመመዘን ጥረት ytdrg ሲሆን፣ የተደረገው
ምዘና በተከታታይ  በሚያዙ የአፈፃፀም መረጃዎች ላይ ተመስርቶ በጥብቅ ዲስፕሊን ካለመከናወኑ የተነሣ
ፈፃሚውን የማይገልጽ የአፈፃፀም ውጤት የመስጠት ሁኔታ ታይቷል፡፡ ከታዩት ተግዳሮቶች መካከል በጊዜ
አለመመዘን፣ የይስሙላ ውጤት በግምት መሙላት፣ በተወሰነ ደረጃ መጠቃቀም ወይም መጎዳዳት የሚነሱ ችግሮች
ናቸው፡፡

በአጠቃላይ የውተስ (BSC)ለመተግበር በተደረገው ጥረት የተሻለ ስራ ለማከናወን የተቻለ ቢሆንም፣ ባለፉት
ዓመታት የውጤት ተኮር ስረዓት መርህ ያለመከተል ችግር፣ በትግበራ ሂደት የታዩ ክፍተቶችን በወቅቱ በማረም
በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ስራ ለመስራት አመራሩ ተገቢውን ፖለቲካዊ ትርጉም በመስጠት የለውጥ አመራር
ዳይሬክቶሬት የምዘና ሥርዓቱን በባለቤትነትና በግንባር ቀደምትነት ያለመምራቱ ሚዛናዊ ውጤት ተኮር ስርዓቱን
ፍትሃዊነት የሚያሳጣው በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይጠበቅበታል፡፡

6.3. የዜጎች ቻርተር ትግበራ አፈፃፀም  


የዜጎች ቻርተር ትግበራ አፈፃፀም ሁኔታን በተመለከተ የሚኒስቴ R m¼b@t$ የዜጎች/የተገልጋዮች ቻርተር ሰነድ
ዝግጅት ተጠናቆ አገልግሎት አሰጣጡ በስታንዳርዱ መሠረት መሆኑን በክትትልና ድጋፍ አግባብ የማረጋገጥ ስራ
btwsn# y|ራ KFlÖC Xyts ራ bT b!çNM bxNÄND y|ራ KFlÖC KFtèC Ãl# bmçn# bDU¸ Klú b¥DrG
lPésS µWNSL b¥QrB b¥SgMgM bqÈY kÆlDR ሻ xµ§T UR lmwÃyT bZGJT §Y SNçN yt-¶ tÌÑ
XSµh#N የዜጎች/የተገልጋዮች ቻርተር ሰነድ yl@lW b!çNM ZGJt$N b¥-ÂqQ §Y Yg¾LÝÝ የዜጎች ቻርተር
የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥንና የውጤት ተኮር አፈፃፀም ምዘና ስርዓቱን ክፍተት በመሙላት ወደ ኋላ
እንዳይመለስ የሚያግዝና  እና ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርስ የሚያስችል አንዱ የለውጥ መሣሪያ ሲሆን፣ በዜጎች
ቻርተር አማካኝነት በመሰረታዊ የሥራ ሂደት የመጣውን የተቋሙን ቅልጥፍና በውጤት ተኮር ስርዓት የመጣውን
ለውጥ በማቀድ ውጤታማነት በዜጎች አማካይነት የአገልግሎት ስታንዳርድ በማስቀመጥና በመተግበር፣ግልጽነትና
ተጠያቂነት እንዲሰፍን በማድረግ በድምሩ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ መልካም አስተዳደር ለማስፈን
የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ጥቅም ላይ ለማዋል ጥረት እየተደረገ ይገኛል። çñM የዜጎች/የተገልጋይ ቻርተር
አዘጋጅቶ ከማስራጨት ባለፈ ለፈጻሚዎች ተገቢው የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ አለማካሄድና ተግባራዊ መደረጉን
አለመከታተል፣ ወደ ተግባር የገቡ y|ራ KFlÖCM በስታንዳርዱ መሠረት አገልግሎት አለመስጠት፣ ተከታታይነት
ያለው ማስተካከያ እያደረጉ አለመሄድ እና የእርካታ ዳሰሳ በማድረግ የማሻሻያ ስራ አለማከናወን በተጨባጭ
የሚታይ ችግር መሆኑ ተገምግሟል።

6.4. የሰው ሃብት ልማት ሥራ አፈጻጸም ጉዳዮች


በመጀመሪያውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዓመታት በዘርፉ የሚገኘውን አመራርና
ፈጻሚ የማብቃት ስራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ተከናውኗል። በዚሁ መሠረት በአገሪቱ
ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች እና የአገሪቱ የህዳሴ ጉዞ በተመለከተ አመለካከትን ማስተካከልና የጋራ
መግባባትን መፍጠር የሚያስችሉ ስልጠናዎች እና ግምገማዊ ስልጠናዎችን መስጠት tC§*LÝÝ

10
በተለይ ለዘርፉ አመራርና ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና ቢሰጥም በበጀት ዓመቱ ለማስመዝገብ ያቀድነው
የልማት ሥራችንና የኪራይ ሰብሳቢነት ትግላችን ውጤት አጥጋቢ ሆኖ ባለመገኘቱ በድጋሚ በሁለት ዙር ስልጠናው
እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ዘርፉ የሚፈለገውን የሰው ኃይል በብዛትና በጥራት ደረጃ በደረጃ ማሟላት የሚቻለው
የትምህርትና ስልጠና መመሪያውን በተግባር ላይ በማዋል ነው፡፡

7. ከሁኔታዎች ትንተና የሚወሰዱ መደምደሚያዎችና ዋና ዋና ጉዳዮች


ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እና ተጠሪ ተቋሙ በሰጠው አመራር ተጨባጭ ሕዝባችንን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማትና
የመልካም አስተዳደር ውጤቶች ማስመዝገብ ተችሏል። በልማቱ ረገድ ያመጣነውን ያህል ለውጥ በመልካም
አስተዳደርና ኪራይ ሰብሳቢነትን በማዳከም በኩል ግን አምጥተናል ተብሎ ሊወስድ አይቻልም። በዚህ ረገድ ዋነኛ
ማነቆዎች ተደርገው ሊወሰዱ የሚገባቸው የልማታዊና ዲሞክራሲያዊ አመለካከት መጓደልና የመንግሥት
ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን በእምነት ይዞ በሕዝባዊ ወገንተኝነትና ቁርጠኝነት ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ያሉ
ተግዳሮቶችና የሚያጋጥሙ ችግሮች ናቸው። በመሆኑም በማዕድኑ ዘርፍ የኢኮኖሚ ዕድገታችንን እና የሕዝባችንን
ፍላጎት በሚጠይቀው ልክ ውጤታማ ተግባራትን ለማከናወን እንዲቻል እነዚህን ተግዳሮቶች በተደራጀና ቀጣይነት
ባለው የሠራዊት ንቅናቄ ሥር ነቀል በሆነ ሁኔታ መለወጥ ይገባናል።

የተሟላ ቁመና ያለው የሠራዊት ግንባታ ሥራ በማከናወን ተግባሮቻችንን በሠራዊት አቅም ለማከናወን በ 2007
ዓ.ም. እንደ ቁልፍ ተግባር ተይዞ ርብርብ ተደርጓል።በውጤቱም የሠራዊት አቅሞችን የማጠናከር ተሳትፏቸውን
የማጎልበትና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ጅምር ሁኔታዎችን መፍጠር ተችሏል። ከእነችግሩም ቢሆን ሞዴል የሆኑ
ፈፃሚዎችን በመለየት ለመሸለም ጥረቶች ተደርገዋል።አንዳንድ የሥራ ክፍሎች የራሳቸውን ፈጻሚ መዝነው
ለመላክ እንኳን ያልቻሉበት ሁኔታ የታየበት መሆኑ ሲጨመርበት ጉዳዩ በቀጣይ ልዩ ትኩረት የሚሻና የአመራሩን
ቁርጠኝነት የሚጠይቅ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል።

በዘርፉ መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ የመልካም አስተዳደርና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ማቀጣጠያ ሰነድ ተዘጋጅቶ
ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን ከተቋም ተቋም የነበረው ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ በተዘጋጀው ዕቅድ ላይ የሁሉም
ሠራዊት ክንፎች ግልፅነት ፈጥረው እና ተግባብተው እንዲንቀሳቀሱ ጥረት ተደርጓል። በውጤቱም አንዳንድ የሥራ
ክፍሎች የውስጥና የውጪ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት የጀመሩ ሲሆን፣ በአንዳንድ የሥራ ክፍሎች
አሁንም ከአገልግሎት አሰጣጥና ከግልፅኝነት አሰራር ጋር በተያያዘ የተገልጋይና የባለድርሻ አካላት እሮሮ ያልቀነሰበት
ሁኔታ ይስተዋላል። በመሆኑም ያለፈው ዓመት ውጤቶቻችንን በይበልጥ በማጐልበት የታዩብንን ድክመቶች ደግሞ
ያለመሸፋፈን በዝርዝር ገምግመን ያለምንም ምህረት በመታገል የእርምት እርምጃ የምንወስድበትን አቅጣጫ
አስቀምጠን መረባረብ እንዳለብን ግንዛቤ ይዘን ወደ ተግባር መግባት ይገባናል።  
    
ምዕራፍ ሁለት

የ 2008 ዓ.ም. መሪ ዕቅድ ዓላማዎች፣ ግቦች እና የአፈፃፀም አቅጣጫዎች፤

2.1. አጠቃላይ ዓላማ


በየደረጃው ያለውን አመራርና ፈጻሚ አቅም በማጐልበት፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ግቦቻችንን ማሳካት
የሚችል የተደራጀ የሠራዊት ንቅናቄ በመፍጠር በዘርፉ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥና የኪራይ ሰብሳቢነት
ፖለቲካል ኢኮኖሚን በማዳከም ለልማታዊና ዲሞክራሲያዊ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ምቹ መደላድል መፍጠር።  
 

2.2. ዋና ዋና ግቦች

11
 የአመራሩና የፈጻሚው የአመለካከትና ክህሎት ማነቆዎች በመፍታት  የማልማት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
 ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነትና እየተመዘገበ ካለ ዕድገት ጋር ተያይዞ የተፈጠረ የህዝብ ፍላጎትና ከዘርፉ
ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ጋር ተያይዞ በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች
በሠራዊት ንቅናቄ መፍትሔ እንዲያገኙ በማድረግ በሂደቱም የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን
በመታገልና በማዳከም የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ግንባታውን ማሳለጥ፡፡
 የዘርፉን የሬጉላቶሪ ሥርዓቶችን በተጠናከረ አግባብ ተግባራዊ በማድረግና የተጠሪ ተቋሙን የማስፈፀም
አቅም መገንባት፡፡
 የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን እና የተጠሪ ተቋሙን የመፈፀም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ፡፡
2.3. ዕቅዱ የሚፈፀምባቸው ዋና ዋና አቅጣጫዎች
የ 2008 ዓ.ም. ዕቅድ የመነጨው ከሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በመሆኑ ይህ ዕቅድ አገራችን
ኢትዮጵያን የመካከለኛ ገቢ ዝቅተኛ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያለው ነው፡፡  በመሆኑም የዕቅዱ
እያንዳንዱ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አቅጣጫ መፈፀም ይገባዋል፡፡  ይህን ደግሞ
በየጊዜው በሚተገበረው ሥራና ከሚገኘው ውጤት ሳንዘናጋ እንዴት ተፈፀመ? የሚለውን መሪ ጥያቄ እያነሳን
በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሠረት ስለመፈፀሙ እየተረጋገጠ መሄድ የመልካም አስተደደር ጥያቄዎችን
በመመለስና ኪራይ ሰብሳቢነትን በሚደፍቅ አግባብ መፈጸም አለበት አለበት፡፡  በዚህ መሠረት መሪ ዕቅዱን
መነሻ በማድረግ የዚህ ዓመት የሚኒስቴር መ/ቤቱ ዕቅድ የሚፈፀመው ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የአፈፃፀም
አቅጣጫዎች ይሆናል፡፡

1. በዕቅዱ የተመላከቱ ተግባራት ሲፈፀሙ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ መስመርን ይበልጥ በሚያጎለብት አግባብ
ይፈፀማሉ፡፡ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ  የልማት ሠራዊት እንዳይገነባ እንቅፋት የሆኑ አመለካከቶች እነዚህም
የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት፣ አድሏዊ አሰራር፣የመልካም አስተዳደር ችግሮች የመሳሰሉት በዕለት ተዕለት
የተግባር እንቅስቃሴ ውስጥ እየፈተሹ የማዳከም አቅጣጫ መከተል ይገባል፡፡  በምትኩ ልማታዊ አስተሳሰብ
የህዝብ አገልጋይነት፣ ታታሪነት፣ ህዝባዊ ወገንተኝነት፣ ለህዝብ ጥቅም መቆምን፣ ህዝቡ ሲጠቀም እኔም
እጠቀማለሁ የሚል አስተሳሰብ፣ ኪራይ ሰብሳቢነት የሥርዓቱ አደጋ እንደሆነ በሚገባ ተገንዝቦ ለመታገል ዝግጁና
ተነሳሽ መሆን ወዘተን ማጠናከርና ማጎልበት ያስፈልጋል፡፡  የዘርፋችን የዚህ በጀት ዓመት ዕቅድ ውጤታማ ሊሆን
የሚችለው ከሁሉ በላይ አመራሩ ራሱን በማብቃት አስተሳሰብና አመለካከትን ለመለወጥ በቁርጠኝነት
ከተንቀሳቀሰ ብቻ ነው፡፡  ስለዚህ አስተሳሰብና አመለካከትን የመቀየር ሥራ ለዕቅዳችን ስኬት የሞት የሽረት
ጉዳይ መሆኑ በዕምነት ሊያዝ ይገባዋል፡፡  ከዚህ እምነት በመነሳት በእያንዳንዱ ተግባራዊ ንቅናቄ የአመራሩን፣
የፐብሊክ ሰርቪሱንና የህዝብ ክንፍ አስተሳሰብ መለወጥ ያስፈልጋል፡፡  ስለሆነም ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ
አስተሳሰብ በዕለት ተዕለት የተግባር እንቅስቃሴ የሚጎለብት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አጫጭር ሥልጠናዎች፣
ሥልጠናዊ ግምገማዎችና የተለያዩ አመለካከትን የሚገነቡ ተግባራት የመተግበር አቅጣጫ እንከተላለን፡፡

2. በዕቅድ ውስጥ የተመላከቱ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ የአመራር፣ የሰፊው ፈጻሚና የህዝብ የተደራጀ
ንቅናቄ ወሳኝ ነው፡፡ በመሆኑም በተደራጀ የለውጥ ሠራዊት ንቅናቄ ብቻ የሚፈፀም ይሆናል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት
በተለይ የ 2007 ዓ.ም.ዕቅድ አፈፃፀም ሲታይ በዘርፉ የለውጥ ሠራዊት ፋይዳና ምንነት እንዲሁም የለውጥ
ሠራዊት ክንፎች የጋራና የተናጠል ተልዕኮዎችን በመለየት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡
በለውጥ ሠራዊት ክንፎች ዘንድ በአስተሳሰብና በክህሎት የነበሩ ችግሮችን በመቅረፍ የሥራ ክፍሎች በተለያየ
አፈፃፀም ደረጃ ላይ ያሉ ቢሆንም በለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ የመግባትና ሠራዊቱን የመገንባት ሥራ
ጀምረዋል፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ሥራችን አንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለ
በአዝጋሚ ሂደት ውስጥ ያለ በመሆኑ የሥራ ክፍሎች በዓመቱ እናሳካለን ብለው ያስቀመጡትን የልማትና
የመልካም አስተዳደር ግቦች ሙሉ በሙሉ ማሳካት አልቻሉም፡፡  ተቋማዊ ለውጥም ሊረጋገጥ አልቻለም፡፡
በመሆኑም በ 2008 በጀት ዓመት የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የመጀመሪያ ዓመት ዕቅድ ግቦችን
ለማሳካት የምንተገብራቸው ማናቸውም ተግባራት በተደራጀ የለውጥ ሠራዊት ንቅናቄ ብቻ የመሥራት
አቅጣጫን መከተል አለብን፡፡

12
ስለዚህ የለውጥ ሠራዊቱን በአመለካከት የመቅረፅ፣ ተፈላጊውን ክህሎት እንዲታጠቅ የማድረግ በሠራዊት ግንባታ
ማኑዋል መሠረት የተገነቡ የሠራዊቱ ክንፎች የጋራና የተናጠል ተልዕኳቸውን በሚገባ ለይቶ ይበልጥ
የማጠናከርና የተዘረጉ አሠራሮችን የመፈተሽና በጥብቅ ዲሲፕሊን ተግባራዊ የማድረግ ሥራዎች በአግባቡና
በትኩረት እንዲሠሩና አስፈላጊው ውጤት እየተመዘገበ መሆኑ እየተረጋገጠ የሚሄድበት አቅጣጫ እንከተላለን፡፡
ስለሆነም በዚህ ዓመት የተሟላ ቁመና ያለው የለውጥ ሠራዊት ግንባታችንን ዕውን በማድረግ የተቋማትን
ተልዕኮ በማሳካት ተቋማዊ ለውጡን እውን ማድረግ አለብን፡፡

3. የበጀት ዓመቱ ዕቅድ አሳታፊ፣ ዴሞክራሲያዊ እንዲሁም የግልፅነትና ተጠያቂነት አቅጣጫን በሚያረጋግጥ
አግባብ መፈፀም አለበት፡፡  በየደረጃው ያሉ የሠራዊት አቅሞች በዕቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም እንዲሁም
በክትትልና ድጋፍ ተግባራት ላይ የተደራጀና ንቁ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል አቅጣጫን መከተል፡፡  የተደራጀ
ተሳትፎ ለዕቅድ የባለቤትነት መንፈስ መዳበር፣ ለውጤታማነትና ቁርጠኝነት መረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅዖ
አለውና፡፡  በተለይ የህዝብ ክንፉ የተደራጀ ንቅናቄ ለሪፎርምና መልካም አስተዳደር ግቦቻችን ስኬት አስተዋፅዖ
አለው፡፡  የሚደረገው ተሳትፎ ዴሞክራሲያዊ መሆን አለበት፡፡  ሁሉም የሠራዊት አቅሞች በፍላጎታቸው ርብርብ
የሚያደርጉበት፣ አሳምኖ የማሠራት መርህን በመላበስ በዋና ዋና የበጀት ዓመቱ ዕቅዶች ዙሪያ የጋራ መግባባትን
የመፍጠር አቅጣጫ ትልቅ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡

በተመሳሳይ ዕቅዱ ሲዘጋጅ ወይም ሲፈፀም የዘርፉን ተቋማት አሠራር ግልፅ የሚያደርግ አቅጣጫ በመከተል
ይሆናል፡፡  እያንዳንዱ ተግባር በምን ህግና መርህ እንደሚመራ፣ እንዴት እንደሚፈፀም ማን እንደሚፈጽመው፣
መቼ እንደሚፈፀም ወዘተ … ሥርዓቱን ሙሉ በሙሉ ሠራዊት አቅሞች ከማሳወቅ ጀምሮ ምን እንደተወሰነ፣
ምን እንደተፈፀመ፣ የአፈፃፀሙ ሙሉ መረጃ መልሶ የሠራዊት አቅሞች እንዲያውቁት ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡
ምክንያቱም ተሳትፏቸው በዕውቀትና ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ መሆን ስላለበት፡፡  ለዚህም ለዕቅዳችን ግቦች ስኬት
ሚኒስቴር መ/ቤቱና ተጠሪ ተቋሙ የዜጎች ቻርተራቸውን ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ግልፅ የማድረግ አቅጣጫ
መከተል እንዳለብን ግንዛቤ ተይዟል፡፡

የዚህ ዓመት ዕቅድ ሲተገበርም በዘርፋ ያሉ ዳይሬክቶሬቶችና ጽ/ቤቶች ለተገልጋይ ጥራት ያለውና ከአድልዎ የፀዳ
ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ሁሉም አገልግሎቶች ለህዝቡ በተቀመጠው ጊዜ መጠንና ጥራት መስጠት ካልቻለ
እንዲሁም የተሟላ ቁመና ያለው የለውጥ ሠራዊት ግንባታውን እውን ካላደረገ በገባው ቃል መሠረት
ባለመፈፀሙ የሚጠየቅበትን አቅጣጫ መከተል ይገባናል፡፡ ቃሉን በመጠበቅ የአገልጋይነት መንፈስ ተላብሶ ውጤት
ያስመዘገበና የህዝብን ዕርካታ ያረጋገጠ አካልና ፈፃሚ ደግሞ የሚበረታታበት አቅጣጫ ተግባራዊ እንደሚደረግ
ከስምምነት ደርሰናል፡፡

4. በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አተገባበር ሂደት የለውጥ ሠራዊቱ ያገኛቸው ትምህርቶችና
ልምዶች በአስተሳሰብም ሆነ በክህሎት የመፈፀም አቅሙ እንዲገነባ ከፍተኛ አስተዋፅዖን አበርክቷል፡፡ በመሆኑም
ይህ አሠራር በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመንም ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡እያንዳንዱን የበጀት
ዓመቱን ተግባራት በሠራዊት ክንፎች እንዲተገበሩና ውጤት እንዲያመጡ የማስፈፀም አቅም የሚገነቡበትን
አቅጣጫ መከተል ተገቢ ነው፡፡ በዝግጅት፣ ተግባርና ማጠቃለያ ምዕራፍ ተግባራት እንቅስቃሴ ውስጥ የሠራዊት
አቅሞች አቅም እየተገነባ መሆኑን በትክክል እየለየን የምንሄድበትን አቅጣጫ ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡

4. በዚህ ዕቅድ ውስጥ የተመለከቱ ተግባራት በተጠኑና ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ የሪፎርም መሣሪያዎች ብቻ ነው
የሚፈፀሙት፡፡  የሰው ሃብት ልማት፣ የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ሥራዎቻችንም ድግግሞሽንና የሃብት
ብክነትን የሚያስቀር ሁኔታና አንዱ ሥራ ለሌላው ግብዓት እየሆነ በመቀናጀት ተጨማሪ ውጤት የሚያመጡበትን
አቅጣጫ በመከተል ሁሉም የለውጥ መሣሪያዎችና ፓኬጆች ተቀናጅተው ተግባራዊ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡

2.4. የቁልፍና ዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም


2.4.1. ቁልፍ ተግባር
በዘርፉ አመለካከቱ የተለወጠ፣ ኪራይ ሰብሳቢነትን የሚጸየፍና የግብዓት ተግዳሮቶች ከዓላማው የማያስቆሙት
የተሟላ ቁመና ያለው የለውጥ ሠራዊት በመገንባትና ተቋማዊ ለውጥን በማረጋገጥ የህዝብን ዕርካታ ወደ ላቀ
ደረጃ ማሸጋገር፡፡

13
2.4.2. ቁልፍ ተግባሩን ለማሳካት የተጣሉ ግቦች
ግብ 1. በዘርፉ የተመጣጠነ አፈጸጻምና የተሟላ ቁመና ያለው የሲቪል ሰርቪስ የለውጥ
ሠራዊት ተገንብቷል።
ዋና ዋና ተግባራት
 የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችን በማጠናከር የራሳቸው ዕቅድ እንዲኖራቸው ማድረግ፣
 የለውጥ ሠራዊት የ 1 ለ 5 አደረጃጀቶችን ማጠናከር፣ የውይይት አጀንዳዎችን መቅረጽ፣ ሃሳቦችን ማሰባሰብና
ለቀጣይ አደንጃ ቀረፃ ግብዓትነት መጠቀም፣
 ግምገማዊ ስልጠናዎችን በማካሄድ የአመለካከትና የክህሎት ማነቆዎችን መለየትና የማስተካከያ እርምጃዎችን
መውስድ፣
 የፈጻሚውን የሕገ መንግሥት ግንዛቤ ደረጃ በማሳደግ የዘርፉ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ሴኩላሪዝምን
ያረጋገጠ እንዲሆን ይደረጋል።
  በክትትልና ድጋፍ አግባብ ያልተቆራረጠ ግምገማ በማድረግ እሴት ያለው ግብረ መልስ መስጠት፣

የሚጠበቅ ውጤት፡-
የተመጣጣ አፈጻጸም፣ የተስተካከለ አመለካከትና ለውጥን ለመቀበል ዝግጁ የሆነ ሠራዊት ተገንብቷል።

ግብ 2. የኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባር በተደራጀ ሠራዊት ንቅናቄ በማዳከም


ልማታዊ አስተሳሰብ ማስረጽ።
ዋና ዋና ተግባራት
 የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ንቅናቄውን በውጤታነት መምራት የሚያስችል የማቀጣጠያ ሰነድ ማዘጋጀት፣
 የተዘጋጀውን ሰነድ ለፈፃሚውና ለሕዝብ ክንፉ በማቅረብ ስምምነት ላይ መድረስ፣
 የፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል የ 1 ለ 5 አደረጃጀቶች ዋነኛ አጀንዳ እንዲሆን ማድረግ፣
 ለኪራይ ሰብሳቢነት በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ የሆኑ የሥራ ክፍሎችን በመለየት ከዕቅድ ዝግጅት ጀምሮ ክትትልና
ድጋፍ ማድረግ፣
 የሕዝብ አደረጃጀት መድረኮች ግልፅ ውይይት የሚደረግባቸው እና የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትም ሆነ
ተግባራት በቀጣይነት እየተጋለጡ የሚሄዱባቸው እንዲሆኑ ማስቻል፣
  የዘርፉን ፈጻሚ የአገልጋይነት አመለካከትና ብልሹ አሰራሮችን የመፀየፍና መልካም ሥነ ምግባርን ለማጎልበት
የሚረዱ ሥራዎች ማከናወን፣
 ከተለያዩ አካላት የሚቀርቡ ጥቆማዎችን እና ቅሬታዎችን በመቀበል በአግባቡና በፍጥነት በማጣራት ምላሽ
መስጠት፣
 ከዘርፉ ተቋማት የሥራ ባሕሪ አንጻር የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር መለየት፣ የመታገያ ስልት መንደፍ፣
ተግባር ላይ ማዋል እና አፈጻጸሙን መከታተል፣
 ስለ ብልሹ አሰራር፣ ሙስናንና ስነምግባርን በሚመለከት የተለያዩ ጽሁፎችን በማዘጋጀት በተጨማሪም የተዘጋጁ
መጽሄቶች፣ በራሪ ወረቀቶች፣ ፖስተሮችና ብሮሸሮች ማሰራጨት፣
 የግዥ አሰራር፣ የሠራተኞች የደረጃ ዕድገት፣ ዝውውር፣ ቅጥር፣ ሥልጠና በመመሪያውና ህጉ ባስቀመጠው
መሰረት መከናወኑን ማረጋገጥ፣

የሚጠበቅ ውጤት፡-
 ግልጸኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት፣ከኪራይ ሰብሳቢነት ነጻ የሆነ አገልግሎት አሰጣጥ፣

14
ግብ 3. የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ እና ሌሎች የለውጥ መሣሪያዎች ትግበራ
ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ዋና ዋና ተግባራት፤
 የተለያዩ የሥራ ክፍሎችን በቢፒአር የተቀመጡ የአገልግሎት አሰጣጥ እስታንዳርዶች ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ
ጋር መጣጣማቸውን በማገናዘብ ክለሳ ማካሄድ፣
 በቢፒአር ተዘጋጅቶ የነበረውን የሥራ ሂደቶች አደረጃጀት የሚያሰሩና የማያሰሩትን በመለየት አዲስ የአደረጀጀት
ሥርዓት በመከለስ እንዲደራጅ ማድረግ፡፡
 የተለያዩ የተከታታይ ማሻሻያ ስራዎችን ማከናወን (ከይዘን፣ ቤንች ማርኪንግ፣ ወዘተ...)

ግብ 4. የውጤት ተኮር ምዘና ሥርዓት (BSC) እቅድ ዝግጅትና ትግበራ አጠናክሮ መቀጠል፤
ዋና ዋና ተግባራት
 የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ዘርፍን የ 2008-2012 የውጤት ተኮር ሰነድ ማዘጋጀት፣
 በዕቅዱ ላይ ከሠራተኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ ግብዓት ማሰባሰብ እና ሰነዱን የጋራ ማድረግ፣
 የካስኬዲንግ ስራ ማከናወን፣ ቲም ቻርተር አዘጋጅቶ መፈራረም፣
 በየዕለቱ፣ በየሳምንቱ፣ በየሁለት ሳምንቱና በየወሩ ዕቅዱንና አፈጻጸሙን መገምገምና የአፈፃፀም መረጃዎችን
መያዝና ማደራጀት፣
 በተቀመጠው የጊዜ ማዕቀፍ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣ እሴት የሚጨምር ግብረ መልስ መስጠት፣
 በተያዙ መረጃዎች መሠረት የእያንዳንዱን ፈፃሚ ሠራተኛ የየወሩ አፈጻጸምን በማጠቃለል የመጀመሪያውን
የመንፈቅ ዓመት (ከ 1/11/2007 - 30/04/2008) አፈፃፀም ውጤት ታህሳስ መጨረሻ 2008 ዓ.ም መሙላት፣
መፈራረምና ማፅደቅ፣
 የሁለተኛውን (ከ 1/5/2008 – 30/10/2008)ዓ.ም ያለውንና የዓመቱን የተጠቃለለ አፈፃፀም ሰኔ መጨረሻ 2008
ዓ.ም መሙላት፣
 የ 2008 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈጻጸም (የሥራና የባሕሪ) ማጠቃለልና ለሰው ሃብት ሥራ አመራር የሥራ ሂደት
መላክ፣
 የቢ.ኤስ.ሲ. ሥርዓቱን እና የ 1 ለ 5 ስብሰባዎችን ቃለ ጉባኤ እና የአፈጻጸም መረጃዎችን አያያዝ በ ኢንፎርሜሽነ
ቴክኖሎጂ እንዲደገፍ ማድረግ፣
የሚጠበቅ ውጤት፡-
 ወቅታዊ የሆነና የተደራጀ የውጤት ተኮር ምዘና ሥርዓት (BSC) እና የአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና
ውጤታማነት፣

ግብ 5. የ 2008 ግንባር ቀደም የሥራ ሂደቶች፣ ቡድኖችና ፈጻሚዎች መምረጥ እና


እውቅና መስጠት
 የግንባር ቀደም መምረጫና ማበረታቻ መመሪያ ማዘጋጀትና ተግባራዊ ማድረግ፣
 በየወሩ በአፈጻጸማቸው ግንባር ቀደም የሆኑትን ቡድኖችና ሠራተኞች በመምረጥ እውቅና መስጠት፣
 በ 2008 የበጀት ዓመት የተጠቃለለ ዓመታዊ አፈጻጸም የላቀና ከፍተኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቡድኖችና
ፈጻሚዎች መለየት፣
 በመመሪያው መሠረት እውቅና መስጠት/መሸለም፣

15
የሚጠበቅ ውጤት፡-
 የሥራ ተነሳሽነቱ የጨመረ ሠራተኛና የተጠናከረ የውድድርና የቡድን ስራ፣

ግብ 6.ከሕዝብ ክንፍና ባለድርሻ አካላት የውስጥ (ማኔጅመንት አካላትና ሠራተኞች)


ከውጭ (በዘርፉ ከተለዩ የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችና ባለድርሻ አካላት)ጋር በእቅድና
አፈጻጸም፣ በልማታዊ መልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በጋራ
መድረክ ውይይትና ግምገማ ተካሂዷል፣ አፈፃፀሙም በጥብቅ ዲስፕሊን ተመርቷል።
 ከመላው ፈጻሚና የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር የ 2007 በጀት እቅድ አፈፃፀም እና የ 2008
በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ ውይይት ማድረግ፣
 ከሠራተኞች ጋር በየወሩ ቋሚ መድረኮችን በማመቻቸት በመደበኛ ዕቅድ አፈጻጸም እና በልማታዊ መልካም
አስተዳደርና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት ማድረግ፣
 በዘርፉ ከተለዩት የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር በየ 3 ወሩ  ቋሚ መድረኮችን በማመቻቸት
በመደበኛ እና በልማታዊ መልካም አስተዳደርና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈጻጸምና ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ
ውይይት ማድረግ እና የተሰጡ ግብዓቶች በዕቅድ ተይዘው የማስተካከያ እርምጃ የተወሰደ መሆኑን መከታተል፣
ግምገማ ማድረግ፣ ግብረ መልስ መስጠት፣
 በተወሰዱ የማስተካከያ እርምጃዎች የተገኙ ውጤቶችን መገምገምና ቀጣይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ፣
አዲስ የሚነሱ ጉዳዮችን መቀበል፣ መርሃ ግብር በማውጣት መፍትሔ መስጠት፣
 የልማታዊ መልካም አስተዳደርና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቶች ሳይዛነፉ በተቀመጠው የጊዜ
ማዕቀፍ ማቅረብ፣

የሚጠበቅ ውጤት፡-
 የተሻሻለ የልማታዊ መልካም አስተዳደርና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈጻጸም፣

ግብ 7. የዘርፉን የለውጥ እንቅስቃሴዎች በተገልጋዮች መድረክ ለሕዝብና ባለድርሻ አካላት


ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ተሳትፏቸውን/አጋርነታቸውን ማረጋገጥ
የሚያስችል ራሱን የቻለና(Comprehensive የኮሙኒኬሽን ተግባቦት)ዕቅድ
ተዘጋጅቶ ተግባር ላይ ውሏል።
 የዘርፉን የሥራ እንቅስቃሴና የተገኙ ውጤቶችን ለማወቅ የመስክ ጉብኝት ማድረግ፣
 ከዘርፉ እንቅስቃሴዎች ጋር በተያያዘ መፅሄት፣ ዜና መፅሄት፣ ብሮሽር፣ ሌሎች በራሪ ፅሁፎች ማዘጋጀትና
ማሰራጨት፣
 የዘርፉን የሥራ እንቅስቃሴ እና በዘርፉ የተመዘገቡ ስኬቶችን በተመለከተ ዘገባዎችን አዘጋጅቶ በተለያዩ የሚዲያ
አግባቦች ለሕብረተሰቡ ማቅረብ፣

የሚጠበቅ ውጤት፡-
 የጎለበተ የባለቤትነት ስሜት፣ መሥሪያ ቤቱ ስለሚያከናውናቸው ስራዎች ወቅታዊና በቂ መረጃ ያለው ተገልጋይና
ባለድርሻ አካል፣ የተገነባ የዘርፉ ገፅታ

ግብ 8. አገልግሎት ፈላጊው በተሰጠው አገልግሎት ቅሬታ ወይም አስተያየት ካለው ይህንኑ


በተቀመጠው አሰራር በማቅረብ ምላሽ አግኝቷል።

16
 ከተገልጋዮች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ተገቢውን ማጣራት በማድረግ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣
 የሃሳብ መስጫ ሳጥኖችና መዝገቦች ለተገልጋዩ/ተጠቃሚው በሚታዩና አመቺ በሆኑ ቦታዎች መቀመጣቸውን
ማረጋገጥ፣
 የሀሳብ መስጫ ሳጥኖች በየወቅቱ እንዲታዩና አስተያየቶች እንዲሰባሰቡ ክትትል ማድረግ፣
 የተሰጡት አስተያየቶችን አደራጅቶ በመተንትንና ሰነድ በማዘጋጀት ለቀጣይ የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ
ሥራዎች በግብአትነት መጠቀም፡፡
 ተገልጋዮች/ተጠቃሚዎች/ ባለድርሻ አካላትና የውስጥ ሠራተኞች ተቋሙ በሚሰጠው አገልግሎት ላይ ያላቸውን
የእርካታ ደረጃ ለማወቅ የዳሰሳ ጥናት ማከናወን፣

የሚጠበቅ ውጤት፡-
 የተፈታ የተገልጋዮች ቅሬታና ያደገ የተገልጋዮች/ተጠቃሚዎች እርካታ፣

ግብ 9.  አገልግሎት አሰጣጡ በዜጎች ቻርተር መሠረት ስለመከናወኑ ተረጋግጧል።


 የዜጎች ቻርተሩን አሳትሞ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ማሰራጨት፣
 በዜጎች ቻርተር በተቀመጠው የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ መሠረት የሥራ ሂደቶች አገልግሎት እየሰጡ
ስለመሆናቸው ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣
 የቻርተሩን አተገባበር በተመለከተ የሚሰጡ አስተያየቶችን በማሰባሰብ አደራጅቶ መያዝ፣
 አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ቻርተሩን እንደገና መከለስ፣

የሚጠበቅ ውጤት፡-
 በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት የተሰጠ ውጤታማ አገልግሎት፣

ግብ 10. የሰው ሃብት ልማት፣ የሪፎርምና መልካም አስተዳደር ስራዎች አፈጻጸም


በተመለከተ የክትትል፣ ድጋፍ፣ ግምገማና ግብረ መልስ ሥርዓት ተጠናክሮ
ቀጥሏል።
 የዕቅድ አፈጻጸም በተያዘው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት መሆኑን በየወሩ የአፈጻጸም ሪፖርትችን በመቀበል ግምገማ
ማድረግ፣ በግኝቱ መሠረት ግብረ መልስ መስጠት፣
 በየሦስት ወሩ በቼክ ሊስት የታገዘ ሱፐርቪዥን ማካሄድ፣ የታዩ ክፍተቶችን ማስተካከል፣
 የልማታዊ መልካም አስተዳደርና የለውጥ ስራዎች ዕቅድ አፈጻጸም የወር፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመትና የ 12
ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማዘጋጀትና በወቅቱ ለሚመለከታቸው አካላት መላክ፣
የሚጠበቅ ውጤት፥
 በአፈጻጸማቸው ደረጃ የወጣላቸው ተቋማት/የሥራ ሂደቶች እና የተፈጠረ ጤናማ የውድድር መንፈስ፣

ግብ 11. በዘርፉ የተጀመረውን የሰው ኃይል ልማት የጋራ ዕቅድ አፈጻጸም የክትትልና ድጋፍ
ስራ ተከናውኗል።
 በጋራ እቅዱ አተገባበር መሠረት የተሰጡና እየተሰጡ ያሉ የትብብር ስልጠናዎችን መረጃ አደራጅቶ መያዝ፤

17
 በዘርፉ በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተደራጁና በሰራ ትስስር ተጠቃሚነታቸው የተረጋገጠ ሰልጣኞችን
መረጃ ማሰባሰብ፣ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
 በስቲሪንግ ኮሚቴ የተሰጡ አቅጣጫዎች በአግባቡ መተግበራቸውን መከታተልና ድጋፍ ማድረግ፣
የሚጠበቅ ውጤት፥
 ውጤታማ የክትትልና ድጋፍ ስራ

ግብ 12.በሰው ኃይል ዙሪያ የሚታዩ የአመለካከት፣ የክህሎትና የዕውቀት  ክፍተቶችን


በመለየት የውጭና የሀገር ውስጥ የአጫጭር ጊዜ ሥልጠናዎች እና የልምድ
ልውውጥ መድረኮችን በማመቻቸት ተግባራዊ ተደርጓል።
 ከግምገማዊ ስልጠናዎች  እና ከ 1 ለ 5 ውይይቶች የተገኙ የአመለካከትና የክህሎት ክፍተቶችን በዝርዝር መለየት፣
 የተለዩትን ክፍተቶች መሠረት ያደረገ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ (Tailor Made) ስልጠና  ማዘጋጀት፣
 ስልጠናውን ማካሄድና ከስልጠናው በኋላ ፋይዳውን መገምገም፣ ለቀጣይ ስልጠና ግብዓት መስጠት፣
 በተለያዩ መንገዶች የሚገኙ የውጭ አገር የአጭር እና የረዥም ጊዜ የስልጠና ዕድሎች በመመሪያው መሠረት
በአግባቡ መተግበራቸውን ማረጋገጥ፣
 የስልጠና ፋይዳ ግምገማ (Impact Assessment)ማድረግ፣
የሚጠበቅ ውጤት፥
 የተገነባ አቅምና የአፈጻጸም ለውጥ

ግብ 13. የዘርፉ የሰው ሃብት ልማት ስትራቴጂክ ሰነድ ተጠናቆ ተግባር ላይ  እንዲውል
ተደርጓል።
 የተጀመረው ጥናት እንዲጠናቀቅ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
 በሰነዱ ላይ በየደረጃው ባለድርሻ አካላት ተመልከተው ግብዓት እንዲሰጡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣
 በየደረጃው የተሰጡ ግብዓቶች ተካተው የጥናት ሰነዱ ተስተካክሎ መቅረቡን ማረጋገጥ፣
 የስትራቴጂክ ሰነዱን ማጸደቅ፣ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ማሰራጨት፣
 የጥናት ሰነዱን ትግበራ አፈጻጸም መከታተል፣
የሚጠበቅ ውጤት
 በዕቅድ የሚመራ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር

ምዕራፍ ሦስት
የተግባር ምዕራፍ

3. የአበይት ተግባራት አፈጻጸም


በማዕድን፣የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ዘርፍ የሰው ሃብት ልማት፣ የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ሥራችንን በተመለከተ
የሚኖሩን አበይት ተግባራት ዝርዝር አፈፃፀም ከዚህ የሚከተለው ይሆናል።

3.1 የአመራር ልማት ሥራዎችን በተመለከተ፤


 3.1.1. የከፍተኛ አመራሩ ሁኔታ

18
 የዘርፉ ከፍተኛ አመራር የክትትል፣ የሪፖርት፣ የድጋፍ፣ የሱፐርቪዥን፣ የግምገማና ግብረ መልስ ሥርዓቶችን
በግልፅ አስቀምጦ እና በየደረጃው ከሚገኝ አመራርና ፈፃሚ ጋር ተግባብቶ ተግባራዊ ያደርጋል።

 ችግር ፈቺ የሆነ የመልካም አስተዳደርና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ማቀጣጠያ ሰነድ እንደ ተቋሙ ሁኔታ
በማዘጋጀትና ግምገማዊ ሰልጠና በማዘጋጀት ከፈፃሚው ጋር የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ከሕዝብ /ተገልጋይ/
ክንፉ ጋርም በሰነዱ ላይ ተወያይቶ ግብዓቶችን በማከል ቀጣይነት ባለው የሠራዊት ንቅናቄ ተግባራቱን እንዲመራ
ይደረጋል።

 በየጊዜው በሚኒስቴር መ/ቤቱ እና ተጠሪ ተቋሙ ደረጃ በሚደረጉ የግምገማ መድረኮች ከአድርባይነት በፀዳና የጋለ
ትግል በሚደረግበት አግባብ የግንባታ መድረክ ሆነው እንዲያገለግሉ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ይሰራል።

 የሪፎርም ፕሮግራሞችን እንደ አንድ ቁልፍ የለውጥ መሳሪያ ተጠቅሞ በተቋሙ የታቀዱ የሁለተኛው የዕድገትና
ትራንስፎርሜሽን ዕቅዶችን ቆጥሮ በመስጠትና ቆጥሮ በመቀበል መርህ በላቀ ደረጃ ለማሳካት በልዩ ትኩረት
እንዲሰራ ይደረጋል። በዚህ ሂደት የተሻለ አፈጻጸም ያሳየ አመራር የሚበረታታበት፣ ወደ ኋላ የቀረና በአግባቡ
ያልሰራ አመራር የሚጠየቅበት ሥርዓት በጥብቅ ዲስፕሊን ይፈፀማል።

 በሚኒስቴር መ/ቤቱ እና በተጠሪ ተቋሙ ደረጃ የተቋማትን የአፈፃፀም ደረጃ በአግባቡ ለመከታተልና ለመገምገም
የሚያስችል አስተማማኝ የመረጃ አደረጃጀትና አያያዝ ሥርዓትን ተዘርግቶ እና የተጠናከረ የሱፐርቪዥን ቡድን
ተደራጅቶ ወደ ስራ እንዲገባ ይደረጋል።

 የአመራሩን አመለካከትና የአመራር ክህሎት እያዳበሩ ከመሄድ አንፃር የአመራሩን የአመለካከትና የክህሎት ክፍተት
በጥናት እየለዩ አጫጭርና የረዥም ጊዜ ስልጠናዎችን በማመቻቸት ቀጣይነት ያለው የአመራር አቅም ግንባታ
ስትራቴጂ ተግባራዊ ይደረጋል።

 የአመራሩ የዕለት ተዕለት የተግባር እንቅስቃሴ ቁርጠኝነቱን የማረጋገጥ ሥራዎችን ከአድርባይነት ነፃ በሆነ
መልኩና በትግል የመምራት ጉድለቶችን ተከስተው ሲገኙም የማረምና የውግንና ውስንነቶችን እየፈተሹና
እየታገሉ ማስተካከል በልዩ ትኩረትና በጥብቅ ዲሰፕሊን ይፈፀማል።  

3.1.2.  መካከለኛ አመራርን በተመለከተ


 የመካከለኛ አመራሩ የማስፈፀም አቅም መገንቢያ ዋነኛው አቅጣጫ የሆነውን የለውጥ ሠራዊት ፈጥሮ በሠራዊቱ
አቅም የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶችን እንዲያሳካ በበላይ አመራሩ ተገቢው ክትትልና ድጋፍ
ይደረግለታል።

 በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዝግጅትና ዕቅዱን ከማሳካት አንፃር ከእርሱ የሚጠበቁ ጉዳዮች
ላይ ተገቢውን ግንዘቤ ጨብጦ ወደ ተግባር እንዲገባ ይደረጋል።

 የለውጥ መሣሪያዎች ና መልካም አስተዳደርን ከማረጋገጥ፣ ኪራይ ሰብሳቢነትን ከመታገልና የተጀመረውን ፈጣን
ልማት በማስቀጠል ሕዝቡን ተጠቃሚ ከማድረግ አንፃር ያላቸውን ፋይዳ በሚገባ እንዲገነዘብ በማድረግ
በመካከለኛ አመራሩ የሪፎርምና የለውጥ መሠሪያዎችን በጥብቅ ይዞና ያለመቆራረጥ ተግባራዊ እንዲያደርግ ልዩ
ትኩረት ተሰጥቶት ተግባራዊ ይደረጋል።

 የ 1 ለ 5 እና የግንባር ቀደሞች መድረኮች በእርግጥም የለውጥ ማዕከላት እንዲሆኑ መካከለኛ አመራሩ ያዝ ለቀቅ
ከማድረግ የአመራር አባዜ ወጥቶ በጥብቅ ይዞት እንዲመራ ተገቢው የክትትል፣ የድጋፍ፣ የሪፖርት፣
የሱፐርቪዥን፣ የግምገማና ግብረ መልስ ስርዓት ተዘርግቶና የጊዜ ሰሌዳ ተቀምጦለት ተግባራዊ እንዲሆን
ይደረጋል።

19
 የመካከለኛ አመራሩ የአመለካከትና የክህሎት ክፍተቶችን በተገቢው ጥናት በመለየት ቀጣይነት ያለው የአቅም
ግንባታ ሥልጠናዎች ከአጭርና ረዥም ጊዜ አንፃር ተቃኝተው ተግባራዊ ይደረጋሉ።

 የዲሞክራሲያዊነት፣ የአሳታፊነት እንዲሁም ከአድርባይነት የፀዳ በመርህ ላይ የተመሰረተ ትግል በማድረግ


ስራዎች በውጤታማነት እና በተገቢው የጥራት ደረጃ ይፈጸማሉ።

 መካከለኛ አመራሩ በሕዝብ ክንፍ መድረኮች የሚነሱ ጉዳዮችን ለቅሞ በመያዝና የሚሰጡ አስተያየቶችን
በግብዓትነት በመውስድ በሚሰራበት ተቋም ለመልካም አስተዳደር መስፈንና ለኪራይ ሰብሳቢነት መዳከም ግንባር
ቀደም ሚና እንዲጫወት ይደረጋል።  

3.1.3.  መላ ፈጻሚውን በተመለከተ


 መላ ፈፃሚው የመጀመሪያውን የዕ.ት.ዕ. አፈፃፀምና የሁለተኛውን የዕ.ት.ዕ. ላይ ዝርዝር ውይይት በማድረግ
ተገቢውን ግንዛቤ ጨብጦ ዕቅዱን ተቀብሎ በተሟላ ቁርጠኝነት ወደ ተግባር እንዲገባ ይደረጋል።

 ፈፃሚው ኃይል የታቀዱ የመልካም አስተዳደርና የፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ማቀጣጠያ ሰነዶች ላይ ተገቢውን
ግንዛቤ እንዲይዝ በማድረግና ከሕዝብ ክንፉ ጋር ተቀናጅቶ በቅርበት እንዲሰራ በማስቻል የመልካም አስተዳደር
ማስፈን ስራው ዋነኛው አንቀሳቃሽ ሞተር እንዲሆን ሁሉን አቀፍ ርብርብ ይደረጋል።

 በየዕለቱ የሚደረጉ የለውጥ መድረክ ውይይቶች ከውይይት ባለፈ ውጤት አምጪ የሚሆኑበት አሰራር ተዘርግቶ
የእርስ በእርስ ትግልና ግንባታ በተጠናከረ ሁኔታ ይከናወናል።

 የፈፃሚውን አቅም የማልማት ጉዳይ ልዩ ትከረት የሚያሻው በመሆኑ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴው ሂደት
የሚኖሩ የአቅም ክፍተቶች እየተለዩ ተከታታይና ቀጣይነት ያለው ስልጠና እንዲያገኝ ይደረጋል። በዚህ ረገድ
ከኢትዮ.ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ፣ ከኢትዮ.ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት፣ ከከይዘን ኢንስቲትዩት፣ከተለያዩ
ዩኒቨርስቲዎች እና ከሌሎች ተቋማት ጋር ቅንጅታዊ ሥራ ይሰራል።

 ፈፃሚውን በማበረታታት የተሻለ ውጤትን ከማስመዝገብ አንፃር ለፈፃሚው የተለያዩ የማበረታቻ ሥርዓቶች
ተዘርግተው ተግባራዊ ይደረጋሉ።   

3.1.4.በፈጻሚው ውስጥ የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል ማቀጣጠል


 በዚህ ዓመት የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል በተደራጀ የህዝብ ንቅናቄ ለመምራት በዘርፉ የትግል ማቀጣጠያ
ሰነዶች እንደየተቋማቱ ተጨባጭ ሁኔታ ተዘጋጅተው ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

 የዘርፉ የመልካም አስተዳደር ችግር መፍቻ እና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል ማቀጣጠያ ዕቅድ ተዘጋጅቶ
ለመንግሥትና ሕዝብ የሠራዊት ክንፎች ይቀርባል።

 በዚህ ረገድ በየተቋማቱ ውስጥ የሚካሄደው እንቅስቃሴ ከዕቅድ ዝግጅት ጀምሮ እስከ ትግበራና ማጠቃለያ
ምዕራፍ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እየተፈፀመ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚረዳ ጠንካራ የክትትል ስራ ትኩረት
ተሰጥቶት የሚከናወን ይሆናል።

 ለኪራይ ሰብሳቢነት በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ለሆኑ የሥራ ክፍሎችን ልዩ ትኩረት በመስጠት ጠንከር ያለ እና
የሕዝብ ክንፉን ያሳተፈ ግምገማዊ ስልጠና በመሰጠት ውጤቱን መሠረት አድርጎ የማስተካከያ እርምጃ
በመውሰድ ለሕዝቡ ቅሬታ ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

 የፈጻሚውን ሥነ ምግባር ከመገንባት አኳያ ወሳኙ ጉዳይ መላውን ፈጻሚ ወደ ተሟሟቀ የልማትና መልካም
አስተዳደር እንቅስቃሴ ማስገባት በመሆኑ እንቅስቃሴውንና የእንቅስቃሴውን ውጤት መሠረት ያደረገ ጠንካራ
የለት ተዕለት ግንባታ በማካሄድ ተግባሩ በጥብቅ ዲስፕሊን ይመራል፡፡

20
3.2.ዋና ዋና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት እና ልማታዊነትና ተወዳዳሪነትን የሚያረጋግጡ
ሪፎርሞችን የማስተባበር ሥራ አጠናክሮ መቀጠል
 የሚኒስቴር መ/ቤቱንና የተጠሪ ተቋሙን የሰው ሃብት ልማት፣ የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች
የመከታተል፣ የመደገፍና የማስተባበር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በተለይ ፖለቲካዊ
ኢኮኖሚን ከመቀየር አኳያ ወሳኝ አስተዋፅዖ ያላቸው ሴክተሮች ያለፉት አምስት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን
ዓመታት ዕቅድ አፈፃፀም በዝርዝርና በጥልቀት የተገመገመ ሲሆን ለዚህ ዓመት ዕቅድ መነሻ ይሆን ዘንድ በተጠሪ
ተቋሙ የታዩትን ጠንካራ ጎኖች ይበልጥ የማጠናከር ደካማ አፈጻጸም በታየባቸው የማካከስ ሥራ የመሰራት
እንዲሁም የታዩ ክፍተቶች እንዳይደገሙና ወደ ጥንካሬ እንዲለወጡ የመሥራት ሥራ ትኩረት የሚሰጠው
ይሆናል፡፡

 ከዚህ በተመሳሳይ ቀደም ብሎ እንደተገለፀው በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በየጊዜው በነዚህ ሴክተሮች ተግባራዊ
እየተደረጉ ያሉ የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች ክፍተቶችን በመለየት ክፍተቶችን ሊሞላ የሚችልና
እሴት የሚጨምር የክትትልና ድጋፍ ተግባራት በጥብቅ ዲሲፕሊን ይሠራሉ፡፡  በአፈፃፀም ሂደት በየተቋማቱ
የሚገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመለየትና በመቀመር ለሌሎች ተቋማት በማስፋፋት የተመጣጠነ አፈፃፀም
እንዲኖር ጥረት ይደረጋል፡፡

3.3. በመልካም አስተዳደርና በሪፎርሞች ዙሪያ የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄን  ማቀጣጠል


 ከላይ እንደተገለጸው ባለፈው ዓመት በመልካም አስተዳደር ዙሪያ በተለያዩ አካላት የተካሄዱ ጥናቶችን እንደ
ግብዓት በመውሰድ፣ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችን በተመለከተ
ከሕዝብ ክንፍና ከባለድርሻ አካላት ጋር ባለፈው ዓመት በተከታታይ በተደረጉ ውይይቶች ሲነሱ የነበሩ የመልካም
አስተዳደር ችግሮችን በዝርዝር የንቅናቄ ዕቅድ እና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል ማቀጣጠያ ሰነዶች ተዘጋጅተው
በሠራዊት አቅሞች ርብርብ በማድረግ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡  በዚህ ዓመት በሁሉም ደረጃ የተሟሟቀ የመልካም
አስተዳደር ንቅናቄ ይደረጋል፡፡  

 በሪፎርሞችም ዙርያ ተመሳሳይ ተግባራት ይሠራሉ፡፡  በሪፎርም መሣሪያዎች አፈፃፀም ዙሪያ የፈጻሚውንና
የህዝብ ክንፉን የተደራጀ ንቅናቄ ለማረጋገጥ ከመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ጋር አስተሳስሮ መፈፀም ይገባል፡፡

 በተለይ በውጤት ተኮር የምዘና ሥርዓት አተገባበር ዙሪያ እየታየ ያለው የግለሰብ ሠራተኛን ውጤት ከተቋም
የሥራ አፈፃፀም ውጤት ነጥሎ በመለየት ለማበረታታትና ለመሸለም የተደረገው ጥረት ጅምር ሥራውን
ለማየትና የሙከራ ሥራ እንደሆነ ተወስዶ በዚህ ዓመት በተቻለ መጠን የሠራተኛውን ውጤታማነት ከተቋም
ውጤታማነት ጋር አያይዞ ዕውቅና ለመስጠትና ለማበረታታት የሚረዳ ሥርዓት ቀርፆ ተግባራዊ ማድረግ
ያስፈልጋል፡፡

3.3.1. የሪፎርምና መልካም አስተዳደር ሥራችንን በተመለከተ የሚኖሩትን ተግባራት


ዝርዝር አፈፃፀም
 በዚህ ዓመት መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ ዕመርታዊ ለውጥ ለማምጣት ከዚህ በታች የተመለከቱ አራት ዋና
ዋና ተግባራት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ርብርብ ይደረጋል።

3.3.2. በሚኒስቴር መ/ቤቱ እና በተጠሪ ተቋሙ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ


የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ መረባረብ
 ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከመሠረቱ ለመፍታት የሚዘጋጀውን
የንቅናቄ ሰነድ በፈጻሚውና በሕዝብ የተደራጀ ንቅናቄ ተግባራዊ ማድረግ፡፡

21
 ተጠሪ ተቋማችንና ሚኒስቴር መ/ቤቱን ጨምሮ በመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ (BPR)፣ ውጤት ተኮር የምዘና
ሥርዓት (BSC) በዜጎች ቻርተር ወይም በሌሎች የለውጥ መሣሪያዎች ላይ ለተገልጋዩ ሕዝብ ቃል የገቡትን
አገልግሎት በገቡት ቃል መሠረት እየሰጡ መሆን አለመሆናቸውን የመፈተሽና ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ሥራ
በ 2008 ዓ.ም ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት የሚሰራ ይሆናል፡፡

 ተጠሪ ተቋሙ ተግባራዊ ባደረጋቸው የለውጥ መሣሪያዎች አማካይነት ለዜጎች እናቀርባለን ያሉትን አገልግሎት
በስታንዳርዱ በተቀመጠው ጊዜ፣ ቅልጥፍና፣ ጥራትና ውጤታማነት መሠረት እየሰጡ መሆን አለመሆናቸውን
በፍተሻ እየተረጋገጠ ተቋሙ ውጤታማ በሆነበት ልክ እንዲበረታታ በአንፃሩ ደግሞ ቃሉን መጠበቅ ባልቻለበት ልክ
ተጠያቂነቱን እየተረጋገጠ የሚሄድበት ጠንካራ አሠራር ተቀርፆ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

 ይህ ሥራ ጠንካራ የመፈፀም አቅም ያለው ተቋማዊ ብቃት የሚጠይቅ ነው፡፡ ከዚህ አኳያ እስካሁን ይህ ነው
የሚባል ተቋማዊ አቅም እየገነባን አለመምጣታችንን ታሳቢ በማድረግ የሚከተሉት ሥራዎች በዚህ ዓመት
ትኩረት ተሰጥቷቸው ይተገበራሉ፡፡

3.4. የህዝብ ክንፍና ባለድርሻ አካላትን የተደራጀ ተሳትፎን ማረጋገጥ


 የህዝብ ክንፉን በአገልግሎት አሰጣጥ እና በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ በስፋትና በቀጣይነት በማሳተፍ
የማያባራ የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ማቀጣጠልና ማስቀጠል ዋናው የትኩረት አቅጣጫችን ይሆናል፡፡ በዚህ
ረገድ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በተለያዩ ከተሞች የተደረጉ ጥረቶችን በመገምገም መልካም ተሞክሮዎችን
በመቀመር /የታዩ ውስንነቶችን በማስወገድ/በሂደቱም የተደራጀ የህዝብ ንቅናቄን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ስራ
ይሰራል፡፡

 በተለይ በህዝብ የተደራጀ ተሳትፎ በተጨባጭ ተቆጥረው የተለዩ የህዝብ የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት
አሰጣጥ ክፍተቶች ዙሪያ ዕቅድ ተይዞ ሰፊ የተደራጀ እንቅስቃሴ የሚደረግበትና የእንቅስቃሴው አፈፃፀም ውጤት
ተቆጥሮ በተደራጀ ሁኔታ በሪፖርት መልክ ለባለድርሻ አካሉ የሚቀርብበት፣ የሚገመገምበት እንዲሁም በሂደቱ
የፈፃሚው አካል ተጠያቂነት እየተረጋገጠ የሚሄድበት አሠራር ተጠናክሮ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

 ሌላው የዜጎች ተሳትፎን ከማረጋገጥ አኳያ የሚሠራው ሥራ ተጠሪ ተቋሙ የሚሰጠው አገልግሎት ተጠቃሚ
የሆነውን የሕክዝብ ክንፍንና የባለድርሻ አካላትን በመለየት የሚካሄደው የዜጎች ተሳትፎ ማረጋገጫ ሥራ ነው፡፡

  የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ፣ ዓመታዊ ዕቅድ፣ ዝግጅት፣ መደበኛ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ፣
የዜጎች ቻርተር አተገባበርና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች በሁሉም ተቋማት ተሳትፎው የሚያተኩርባቸው ዋና
ዋና አጀንዳዎች ተደርገው መወሰድ ያለበት ሲሆን የተገልጋዩን ህብረተሰብ የሚነኩ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጆዎች፣
ህጎችና አሠራሮች ሲቀረፁ በቅድሚያ በሰፊው እንዲወያዩበትና በተቻለ መጠን የጋራ መግባባት ላይ እንዲደረስ
የማድረግ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት የሚፈፀም ይሆናል፡፡

 የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር የዜጎች ተሳትፎን የማረጋገጥ ሥራ ራሱን የቻለ ባለቤት ተመድቦለት እየተሰራ
ሲሆን ይህም በተጠሪ ተቋሙም መዋቅሩን በማጠናከርና ውጤታማ የማድረግ ተግባር ማከናወን ይጠበቅብናል፡፡

3.5  ህገ መንግሥታዊ ግንዛቤን በማጠናከር የፈጻሚውን አገልግሎት ሴኩላርነት ለማረጋገጥ


መረባረብ
 ፈጻሚው በህገመንግሥቱ መሠረታዊ መርሆዎች ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው ለማድረግ በተለይ ባለፈው በጀት
ዓመት የተሠራው ሥራ ተስፋ ሰጪ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ የፈጻሚው ህገመንግሥታዊ ግንዛቤ በጣም ደካማ
መሆኑን በግልፅ የታየ ጉዳይ ነው፡፡ ከዚህ ሌላ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደትም አንዳንድ ህገ መንግሥታዊ መርሆዎችን
የሚፈታተንና ከዚህም አልፎ አሰጣጡ ሴኩላርነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገቡ የተለያዩ ድርጊቶችን በሥራ ገበታው
ላይ ሆኖ የሚፈፅምበትና ተገልጋዩ ህብረተሰብ ቅር የሚሰኝባቸው አጋጣሚዎች ቀላል አይደሉም፡፡  ከዚህ
በመነሳት በዚህ ዓመት በፈጻሚው ውስጥ ባለፈው ዓመት የተጀመረውን የህገ መንግሥት አስተምሮ ሥራው
ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

22
 የፈጻሚውን አገልግሎት ሴኩላር ለማድረግ ራሱን የቻለ ዕቀድ ወጥቶ ከላይ እስከታች ያለውን መላውን ፈጻሚ
በዚህ አጀንዳ ዙሪያ በማንቀሳቀስ ሰፊ ሥራ ይሠራል፡፡ ስራው አሁን በፈጻሚዎች ውስጥ ሴኩላር አገልግሎት
የመስጠት ጥረታችንን እየተፈታተኑ ያሉ የግንዛቤ፣ አመለካከትና ክህሎት ችግሮችን ፈትሾ በመለየት ችግሮቹን
ሥርነቀል በሆነ መልኩ ለመፍታት የሚያስችሉ ሥራዎችንና ዕርምጃዎችን በዝርዝር የሚለይና በመድረኮቹ የተለዩ
ችግሮችን በፍጥነት የማስተካከልና የማረም ሥራ ይሰራል፡፡

3.6. የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን እት የተጠሪ ተቋሙን የመፈፀም አቅም የማጠናከር


ሥራ ማከናወን
 አሁን በስራ ላይ የሚገኘውን የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ጥናት (BPR) እንደገና በመፈተሽ የዘርፉን
ተጠቃሚዎች/ተገልጋዮች ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ጥናት ይካሄዳል።

 አገራዊውን ሁለተኛ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሠረት ያደረገ የዘርፉ የ 2008-2012 የውጤት ተኮር
ዕቅድ ተዘጋጅቶ ስራ ላይ ይውላል።  

    ከሰው ኃይል ልማት ስራዎች ጋር ተያይዞ ያለውን ችግር ለመቅረፍ ፈጻሚዎችን በአስተሳሰብና ክህሎት
የማብቃት ስራ ይከናወናል።

 የሰው ኃይል ፍልሰት ምክንያቶችን በማጥናትና ለችግሩ መፍትሔ የሚሰጡ ስራዎች ይከናወናሉ።

ምዕራፍ አራት

4. የክትትልና ድጋፍ ሥርዓት

በተቋማችን ያለውን የለውጥ ሠራዊት ክንፍ በማስተባበርና ዕቅድ ላይ የጋራ መግባባትን በመፍጠር ወደ ተግባር
እንቅስቃሴ ከተገባ በኋላ የሚያጋጥሙ መሰናክሎችን በመከታተል ለመለየትና ለመፍታት እንዲቻል ተገቢውን የክትትልና
ድጋፍ ሥርዓት በማስቀመጥ የታቀዱትን የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ማቀጣጠያ ዕቅዶች ስኬታማ እንዲሆኑ በጥብቅ
ዲስፕሊን መስራት ይጠበቃል።
ከዚህ አንጻር ሦስቱን የክትትልና ድጋፍ ስልቶች ማለትም የሪፖርትና ግብረ መልስ፣ የግምገማና ግብረ መልስ እና
የሱፐርቪዥንና ግብረ መልስ የክትትልና ድጋፍ መስተጋብሮችን አስተሳስረን ወጥነት ባለው ሁኔታ መፈፀም ይኖርብናል።

4.1 ሪፖርትና ግብረ መልስ ሥርዓት

በዚህ የመልካም አስተዳደርና የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ንቅናቄ ማቀጣጠያ ሰነድ የተቀመጡ ግቦችና ተግባራት በተገቢው
ሁኔታ ሳይንጠባጠቡ መፈጸማቸውን ወጥነት ባለው መልኩ ለማረጋገጥ እንዲቻል ወጥነት ያለው የአፈጻጸም ክትትል
የሪፖርት ፎርማት በሚኒስቴር መ/ቤቱ እና በተጠሪ ተቁሙ በጋራ ተቀርፆ ተግባራዊ ይደረጋል። በተጠሪ ተቋሙም
የተገመገመውን ሪፖርት ከሚኒስቴር መ/ቤቱ በተላከለት የሪፖርት መላኪያ ፎርማት መሠረት በማጠናቀር በየወሩ
ለሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ይልካል።

በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እና በተጠሪ ተቋሙ የተደራጀውን የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ማቀጣጠል ስራን
የሚከታተለው አካል የተላከውን ሪፖርት ከዕቅዱ ጋር በማገናዘብ በጽሑፍ ግብረ መልስ ለተቋሙ ይልካል።

4.2 የግምገማና ግብረ መልስ ሥርዓት

ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እና ተጠሪ ተቋሙ በየወሩ በሚኒስቴር መ/ቤቱ አስተባባሪነት በንቅናቄ ማቀጣጠያ ዕቅድ
አፈፃፀም ላይ ዝርዝር ግምገማ ያደርጋል፣ ከግምገማው በመነሳትም የማስተካከያ እርምጃዎች ይወሰዳል።

23
በጋራ መድረኩ በሚሰጥ አቅጣጫ መሠረትም ተጠሪ ተቋሙ ከሣምንት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሁሉንም የለውጥ
ኃይሎች ያሳተፈ የተዋረድ ግምገማ አድርገው የማስተካከያ እርምጃ በመውሰድ ለሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሪፖርት
ያቀርባል። የቀረበውን ሪፖርት በመገምገም ግብረ መልስ ይሰጣል።

4.3 የሱፐርቪዥንና ግብረ መልስ

በመደበኛነት ከሚካሄዱ የጋራ ግምገማ መድረኮች እና ከሪፖርትና ግብረ መልስ አሰራር በተጨማሪ የመልካም
አስተዳደር ዕቅዱ አፈጻጸም በተጨባጭ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ፣ እንዴት እየተፈፀመ እንደሚገኝ፣ ያልተፈፀሙ
ጉዳዮች ካሉም ለምን እንዳልተፈፀሙ በአግባቡ ለይቶ ተገቢውን ድጋፍ እና ማስተካከያ ለማድረግ በአካል ወርዶ
የመመልከትና የሱፐርቪዥን ስራ ይሰራል። ከዚህ በተጨማሪ ምርጥ አፈፃፀሞችን በመለየት ቀምሮ ወደ ሌሎች
ለማስፋትና በአፈፃፀም ረገድ ከአቅም በላይ የሆኑ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች ካሉም በአግባቡ ለይቶ መንስኤዎችን
በመፈተሽ ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት በየወሩ የሱፐርቪዥን ስራ እየተሰራ የተደራጀ ሪፖርት በሚቀርብበት
አግባብ ወጥነት ባለው ቼክ ሊስት የታገዘ የሱፐርቪዥንና ግብረ መልስ ሥርዓት ተዘርግቶ በጥብቅ ዲስፕሊን ተግባራዊ
ይደረጋል።

ምዕራፍ አምስት
5. የማጠቃለያ ምዕራፍ
 ዕቅዱን ውጤታማ ለማድረግ በየወቅቱ የሚደረገው የክትትልና ድጋፍ ሥራ እንደተጠበቀ ሆኖ የዚህ ዕቅድ
የማጠቃለያ ምዕራፍ ወቅትን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፡፡  አንደኛው የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም
ግምገማ ነው፡፡  ሁለተኛው ደግሞ በዓመቱ መጨረሻ ይሆናል፡፡
 በእነዚህ ወቅቶች በየዕለቱ፣ ሳምንት፣ ወር፣ ሦስት ወራት ወ.ዘ.ተ. ሲደረጉ የነበሩ የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች
ሰብሰብ ተደርገው አጠቃላይ የተቋም ገፅታ በሚያሳይ መንገድ በብስለትና ጥልቀት የሚታዩበት ሲሆን፣ በዕቅድ
አፈፃፀሙ የተገኙ ውጤቶች ይበልጥ ተጠናክረው የሚሄዱበት የታዩ ድክመቶች ደግሞ ዳግም እንዳይፈጠሩ እና
እንዲታረሙ የሚደረግበት የትግልና የግንባታ መድረክ መሆን አለበት፡፡ መልካም ተሞክሮዎች ተቀምረው
የሚስፋፉበት መድረክም ጭምር ሆኖ ያገለግላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በግምገማዊ ስልጠና እና ሂስ ግለ ሂስ
የአፈፃፀም ፍረጃ ይካሄዳል፡፡
 የማጠቃለያ ምዕራፋችን ዋናው መነሻ በየጊዜው የሚደረጉ የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች እንደመሆኑ መጠን
ሁሉንም የክትትልና ድጋፍ ስልቶችን አሟጦ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
 ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዚህ በጀት ዓመት የሚጀመር እንደመሆኑ ከመጀመሪያው
የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያገኘናቸውን አቅሞችና ትምህርቶችን በመጠቀም የተያዙትን ግቦች ሙሉ
በሙሉ ለማሳካት ርብርብ ይደረጋል፡፡ በዚህ መድረክ ይህን ግብዓት በማድረግ የ 2009 ዓ.ም. ዕቅድ ይዘጋጃል፡፡
 እንደ ዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎቻችን የማጠቃለያ ምዕራፍ ሥራችንም ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ራሱን በቻለ
ዕቅድ መመራት አለበት፡፡
የመልካም አስተዳደር ችግሮች

ተቁ ችግሮች መንስኤ መፍትሔ ፈጻሚ አካል


የከበሩ ማዕድናት ግብይት ደንብ ረቂቅ አፀድቆ በሥራ ላይ ማዋል የደንቡ ረቂቅ ተቋሙ፣ክልሎች
በተቋሙ ፣ በክልሎችና በባለድርሻ ባለመቻሉ ከሚመለከታቸው አካላት ባለድርሻ አካላት
1.1
አካላት ውይይት ዳብሮና ጸድቆ ሥራ በውይይት አዳብረውት
ላይ አለመዋሉ እንዲጸድቅ ማድረግ፤
በክልል ደረጃ በማዕድን ሕጎች ላይ ማዕድን ስራዎች ደንብ ግንቦት በበላይ አመራሩ ደንቡ ተቋሙ፣ክልሎች
1.2 የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ አለማከናወን 03/09/07 ዓ.ም ለሚኒስትሮች እንዲጸድቅ ክትትል ማድረግ ባለድርሻ አካላት
ም/ቤት ቢላክም ባለመጽደቁ፤
ለተቋሙን ጂኦሳይን መረጃ ድረ-ገጽና የድረ-ገጽና የካዳስተር ድረ-ገጽ የጂኦሳይንስ መረጃና ተቋሙ፣ተጠሪ
1.3 ካዳስተር በማስተዳደር መረጃዎችን አስተዳደርን ሥራ እየተካሄደ ካዳስተርን በወጥነት ማስተዳደር ተቋሙና ባለድርሻ

24
ተቁ ችግሮች መንስኤ መፍትሔ ፈጻሚ አካል
በአግባቡ ለተገልጋዮች አለማድረስ ቢሆንም ወጥነት አለመኖር አካላት
ተቋሙ፣ተጠሪ
ከባለድርሻ አካላት እና ከሕዝብ ክንፍ በውይይት የተገኘውን ምርጥ በምርጥ ተሞክሮን ቀምሮ ተቋሙና ባለድርሻ
1.4
ጋር የውይይት መድረክ አጠናክሮ ተሞክሮን ቀምሮ አለማስፋት ማስፋት አካላት
አለማስቀጠል
1.5 የሥራ ክፍሎች ከባለድርሻ አካላት እና የሚያገናኛቸውን ሥራዎች ሥራዋችን በጋራ በመለየት ተቋሙ፣ተጠሪ
ከሕዝብ ክንፍ በሚያገናኛቸው በጋራ አለመለየት፣ አቅጣጫ እያስቀመጡ ተቋሙና ባለድርሻ
ሥራዎች ላይ የውጭ ትስስር ሰነድ ውጤታማ ለመሆን መስራት አካላት
በመፈራረም የተሰሩና ያልተሰሩ
ሥራዎችን አለመለየት፣
የማዕድናት ኮንትሮባንድና ከክልሎችና ከባለድርሻ አካላት ተቋሙ፣ ተጠሪ ተቋሙና
ዝውውርን ለመግታት ትኩረት ሰጥቶ አለመስራት ጋር በቅንጅት መስራት ባለድርሻ አካላት
1.6
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
በቅንጅት አጠናክሮ አለመስራት
የክልል ማዕድን ቢሮና የተቋማችን ከክልሎችና ከባለድርሻ አካላት ተቋሙ፣ ተጠሪ ተቋሙና
ባለድርሻ አካላት
1.7 የህ/ግንኙነት ባለሙያዎች በቅንጅት ትኩረት ሰጥቶ አለመስራት ጋር በቅንጅት መስራት
አለመስራት
በባህላዊ አምራቾች የአካባቢ አያያዝና ትኩረት አለመስጠት አቅዶ ሥልጠና መስጠት ተቋሙ፣ ተጠሪ ተቋሙና
1.8 የሙያ ጤንነት በክልሎች በብቃት ባለድርሻ አካላት
ስልጠና አለመስጠት
1.9 በፌደራልና በክልል ደረጃ ላሉት በዕቅድ መሰረት አለመስራት ትኩረት ሰጥቶ መስራት ተቋሙ፣ ተጠሪ ተቋሙና
ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ባለድርሻ አካላት
ማስጨበጫና የአቅም ግንባታ
ሥራዎችን በአግባቡ አለመስራት
1.10 የኪራይ ሰብሳቢነት የተለዩ ተቋሙና ተጠሪ ተቋሙ የኪራይ ሰብሳቢ ምንጮችን ተቋሙ፣ ተጠሪ ተቋሙና
ምንጮችን እየገመገሙ እና ባለድርሻ አካላት የኪራይ ትኩረት ሰጥቶ መገምገምና ባለድርሻ አካላት
የመፍትሄ አቅጣጫ እየሰጡ ሰብሳቢነት ምንጮችን ትኩረት የመፍትሔ እርምጃ መውሰድ
አለመሄድ ሰጥቶ አለመገምገም
1.11 የውጭ የትስስር ሰነድ መፈራረም በተፈራረሙት ስምምነት ሰነድ በጊዜ ሰሌዳቸው መሠረት ስምምነት የተፈራረሙ
ውጤታ ስራ አለመሰራቱ መሠረት ውጤታማ ስራ በአግባቡ ስምምነታቸውን አካላት
በቁርጠኘነት አለመስራት መፈፀም
1.12 በባህላዊ ማዕድናት አምራቾችየአካባቢ ተገቢውን የስራ ላይ ደህንነት እንደስራው ባህሪ አንገብጋቢነት ተቋሙና ባለድርሻ
አያያዝና የሙያ ደህንነት ስልጠና መሪያዎችን አለመተገበር የስራ ላይ ደህንነት መመሪያን አካላት
ለክልሎች አለመስጠት መተግበር
1.13 የኢትዮጵያ ጂኣሎጂካል ሰርቬይ መሠረታዊ ግብአቶችን ተጠሪ ተቋሙ መሠረታዊ ተጠሪ ተቋሙና ባለድርሻ
የጂኦሳይንሰ ላብራቶሪ የ ISO-17025 አለማሟላትና አስመጪዎች ግብአቶችን ማሟላትና አካላት
ሠርተፊኬት አለማግኘት ኬሚካሎችን በወቅቱ ከአስመጪዎችና ከሌሎች
አለማስገባት አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት
1.14 የኢትዮጵያ ጂኣሎጂካል ሰርቬይ ኬሚካል አስወጋጅ ተቋማት ኬሚካል አስወጋጅ ተቋማት ተጠሪ ተቋሙና ባለድርሻ
የኬሚካል ማስወገድ ችግሮችን በቅንጅት አለመስራትና ለቀረበላቸው ጥያቄ ወቅታዊ አካላት
ማስፈፀም አለመቻል (የ Obsolete ለቀረበላቸው የማሰወገድ ምላሸ መስጠትና በቅንጅት
chemicals ችግር) ጥያቄ ወቅታዊ ምላሽ መስራት
አለመስራት
1.15 በተሰጠው ስታንደርድ መሠረት በቅንጅት አለመስራትና ከተጠሪ ተቋሙና አስመጪዎች ተጠሪ ተቋሙና ባለድርሻ
የድሪሊንግ አገልግሎት መስጠት ለተበላሹ የሪግ መሳሪያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ጋር አካላት
አለመቻል መለዋወጫ አለማግኘት በቅንጅት መስራት
1.16 በዜጐች ቻርተር የሚሰጠውን የአገልግሎት አሰጣጥ ወቅታዊ ክለሳ በማድረግ ተቋሙ፣ ተጠሪ ተቋሙና
አገልግሎት በተቀመጠው ስታንደርድ ስታንደርድን በየወቅቱ እየከለሱ አገልግሎቱን ተደራሽ ማድረግ ባለድርሻ አካላት
መሰረት አለመስጠት ይፋ አለማድረግ

25
6. የድርጊት መርሐ ግብር

1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመ

ነሐሴ

ታሕሳስ
ሐምሌ

መስከረም

ሚያዚያ
ጥቅምት

መጋቢት

ግንቦት
ሕዳር

ጥር

የካቲት
ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪ መጠን

1.1 የከበሩ ማዕድናት ግብይት ደንብ ረቂቅ በተቋሙ ፣ በቁጥር 1 1


ከክልሎችና ከባለድርሻ አካላት ውይይት በማድረግ
አጸድቆ ሥራ ላይ ማዋል

1.2 በክልል ደረጃ በማዕድን ሕጎች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጥ በቁጥር 4 1 1 1 1


ሥራ ማከናወን

1.3 የተቋሙ ድረ-ገጽ፣ የጂኦሳይንስ መረጃዎች እና በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1


ካዳስተር በማስተዳደር መረጃዎችን በአግባቡ
ለተገልጋዮች ማድረስ

1 1
1.4 ከባለድርሻ አካላት እና ከሕዝብ ክንፍ ጋር የውይይት በቁጥር 3 1
መድረክ ማመቻቸት

1.5 3 1 1 1
ተቋሙ ከባለድርሻ አካላት ጋር ትስስር ሰነድ በቁጥር
ሰመፈራረም አፈፃፀሙን በመገምገም አቅጣጫ
መስቀመጥ

1.6 በቁጥር 2 1 1
በተቋሙ እና ተጠሪ ተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ
የውጭ ተገልጋይ እርካታ ለማረጋገጥ የዳሰሳ ጥናት
በማድረግ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ማስቀመጥ

በቁጥር

26
1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመ

ነሐሴ

ታሕሳስ
ሐምሌ

መስከረም

ሚያዚያ
ጥቅምት

መጋቢት

ግንቦት
ሕዳር

ጥር

የካቲት
ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪ መጠን

1.7 የማዕድናት ኮንትሮባንድና ሕገወጥ ንግድና 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ዝውውርን ለመግታት ከሚመለከታቸው አካላት
ጋር በቅንጅት አጠናክሮ መስራት

በቁጥር
1.8 የተቋሙን የተጠሪ ተቋሙ የፕሮሞሽን
2 1
ዶክመንትና የገጽታ ግንባታ ሥራዎች ወቅታዊ
በማድረግ ለባለድርሻ አካላት ሙቹ ሁኔታ
መፍጠር

በቁጥር
1.9 በባህላዊ አምራቾች የአካባቢ አያያዝና የሙያ ጤንነት 2 1 1
በክልሎች ስልጠና መስጠት

1.10 በቁጥር 1 1 1
በዜጐች ቻርተር ስታንደርድ መሠረት የሥራ
ክፍሎች አገልግሎት ስለመስጠታቸው እና
ተገልጋዮችና ባለድርሻ አካላት ግዴታቸውን
እየተወጡ ስለመሆኑ ማረጋገጥ

1.11 በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
በተቋሙና በተጠሪ ተቋሙ ድጋፍና ክትትል
እንዲሁም ግምገማን በማካሄድና የሪፖርት
የአፈፃፀም ደረጃውን በማወቅ አፈፃፀሙን
መገምገም
1.12 የዜጐች ቻርተር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቁጥር 1 1
በመወያየት የተገኘውን ግብአት በሥራ ላይ
ማዋል
1.13 የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከብና ተግባራት ላይ በቁጥር 3 1 1 1
ሠራተኛው ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና
መስጠት
1.14 የኢትዮጵያ ጂኣሎጂካል ሰርቬይ የጂኦሳይንሰ በቁጥር 1
ላብራቶሪ የ ISO-17025 ሠርተፊኬት ማግኘት

1.15 የኢትዮጵያ ጂኣሎጂካል ሰርቬይ የኬሚካል ማስወገድ በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1


ችግሮችን ማስፈፀም መቻል (የ Obsolete
chemicals ችግር)
1.16 በተሰጠው ስታንደርድ መሠረት የድሪሊንግ አገልግሎት በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
መስጠት

27

You might also like