Professional Documents
Culture Documents
መጣችሁ !
አቅራቢ፡- ማሞ በላቸው
የሰው ሀ/ል/ስ/አመ/ዳይ/ሬት
ቡድን መሪ
1
የዚህ የኦሬንቴሽን መድረክ አበይት ርዕሶች፣
ይ ዘት - 2 ፡ - የ መ ን ግ ስ ት ሠ ራ ተ ኞ ች የ ድ ል ድ ል
አፈፃፀምመመሪያ ቁጥር-04/2015፣
2
አዲሱ የደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሲመሰረት ዋና
ዓላማው፣
3. ለ ሕዝ ብ ተ ደ ራ ሽ የ ሆ ነ በ እ ኩልነ ት ና ፍትሐዊ
ተጠቃሚነት ያለው መዋቅር ለማደራጀት ሲሆን፣
3
ለአዲሱ የመዋቅር መሻሻል ገፊ ምክንያቶች፣
o የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት እንደ
አ ዲ ስ የ ተ ደ ራ ጀ ቢ ሆ ን ም ቀ ደ ም ሲ ል የደ ቡ ብ ብ ሔ ር
ብሔ ረ ሰቦችና ሕዝ ቦች ክ ል ላዊ መ ን ግ ስት ሲ ጠቀ ም በት
የነበረውን መዋቅር እንዳለ ሲጠቀም ቆይ ል፡፡
4
የቀጠለ …… የመዋቅር መሻሻል፣
5
የቀጠለ …… የመዋቅር መሻሻል፣
o የክልሉ መንግስትም ይህ ችግር የሚያስከትለውን
ተጽ ዕኖ በመረዳት የአጭር ጊ ዜ መፍትሔ ማ ግኘት
እንዳለበት በማመን የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን
ድጋፍ በጠየቀው መሰረት ከኮሚሽኑና ከክልሉ ፐብሊክ
ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተወከሉ ባለሙያዎች
ቡድን በማደራጀት በ6ቱ ዞኖች፣ 5ቱ ከተማ አስተዳደሮች
የ41 ወረዳ ተ ማት የአመራር ስምሪትና የስራ መደቦች
የመዋቅር ማሻሻያ ጥናት ተደር ል፡፡
6
የጥናቱ ወሰን፣
የእዚህ ጥናት ትኩረት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ
መንግስት የነባሩ 6 /ስድስት/ ዞኖች × 24 መምሪያዎች =
144 ተ ማት ፣ በ5 ከተማ አስተዳደሮች (ቦንጋ፣ ሚዛን፣ ቴፒ፣
ታርጫ እና ማሻ) × የነባሩ 23 ጽ/ቤቶች= 135 ተ ማት ፣
በ41 ወረዳዎች × በነባሩ 24 ጽ/ቤቶች = 984 ተ ማት
በክልሉ የነባሩ ፈርጅ-3 ከተሞችና ክልሉ ከተደራጀ በኃላ
የተፈቀዱ አዳዲስ 9 ፈርጅ-3 ተ ማት ላይ ሲሆን በዞን፣
ከተማና ወረዳ የሚገኙ የገቢ መስሪያ ቤቶችን፣ የትምህርት
ተ ማት ፣ የጤና ተ ማት ፣ የከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት፣
የገጠር ግብርና ማዕከላት እና የገጠር ቀበሌዎች የስራ
መደቦች በዚህ ጥናት አልተካተቱም፡፡
7
በአዲሱ የዞን ማዕከል ሴክተር መ/ቤቶች፣
ተ.ቁ የተቋም ስም ተ.ቁ የተቋም ስም
4. ጤና 14. ፍትህ
9
በአዲሱ የከተማ አስ/ር ሴክተር መ/ቤቶች፣
ተ.ቁ የተቋም ስም ተ.ቁ የተቋም ስም
10
በአመራር ብዛት የዞን ማዕከል ሴክተር መ/ቤቶች፣13
ተ.ቁ የተቋም ስም
13
የነባሩ የአመራር
ብዛት
በአዲሱ የአመራር
ብዛት
ምርመራ
1. ዞን ም/ቤት 6 5
2. ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት 4 3
3. ትምህርት 1 1
4. ጤና 1 1
8. ፐብሊክ ሰ/የሰ/ሀ/ልማት 1 2
24. ሕብረት ስራ 1 0
25. አካባበ ጥበቃና ደን 1 0
26. ፓርቲ 13 13
ጠቅላላ ድምር 73 45 (28 የሚነሱ )
12
የአመራር ብዛት በወረዳ መዋቅር፣
ተ.ቁ የተቋም ስም የነባሩ የአመራር ብዛት በአዲሱ የአመራር ብዛት ምርመራ
1. የወረዳ ም/ቤት 5 5
2. የወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት 4 3
3. ትምህርት 2 1
4. ጤና 2 1
5. ግብርና አካባቢና ህብረት ስራ 5 2
8. ፐብሊክ ሰ/የሰ/ሀ/ልማት 2 2
13
ተ.ቁ የተቋም ስም የነባሩ የአመራር ብዛት በአዲሱ የአመራር ብዛት ምርመራ
14. ፍትህ 1 1
15. ገቢዎች 1 1
23. ሕብርት ስራ 1 0
ፓርቲ ጽ/ቤት 10 10
14
የአመራር ብዛት በከተማ አስተዳደር መዋቅር፣
ተ.ቁ የተቋም ስም የነባሩ የአመራር በአዲሱ የአመራር ምርመራ
ብዛት ብዛት
1. የከተማ ም/ቤት 5 5
2. የከንቲባ ጽ/ቤት 2 2
3. ትምህርት 1 1
4. ጤና 1 1
5. ግብርና አካባቢና ህብረት ስራ 1 1
6. ሴቶች፣ ህጻናት፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ 3 1
7. መንገድና ትራፊክ ጽ/ቤት 1 1
8. ፐብሊክ ሰ/የሰ/ሀ/ልማት 1 2
9. ሰላም፣ ጸጥታ ጽ/ቤት 1 1
10. ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት 3 2
11. ስራ ክህሎት፣ ንግድ ገበያ ኢንተርፕራይዝና 3 2
ኢንዱስትሪ ልማት
12. ማዘጋጃ ቤታዊ ጽ/ቤት 5 2
15
ተ.ቁ የተቋም ስም የነባሩ የአመራር ብዛት በአዲሱ የአመራር ብዛት ምርመራ
16
አዲሱ የተሻሻሉ የስራ መደቦች፣
(በተጨባጭ 25000 የማይበልጥ ሰራተኛ እንደ ክልል በሰው የተሸፈነ የስራ መደብ መሆኑ ታው ል)
17
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት
ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፣
21
የቀጠለ - - - - -
• የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ
መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሀብት
ልማት ቢሮ የክልሉ መንግስት የአስፈጻሚ
አካ ላት ተ ግ ባ ር ና ኃ ላ ፊ ነ ት ለ መ ወ ሰ ን
ባወጣዉ አዋጅ ቁጥር 04/2014 አንቀጽ
37 ንዑስ አ ንቀጽ 12 መ ሰ ረት ይ ህ ንን
መመሪያ አውጥቷል፡፡
ክፍል አንድ፡-
ጠቅላላ
1. አጭር ርዕስ፣
• ይ ህ መ መ ሪ ያ የ ደ / ም ዕ / ኢት / ህ / ክ
መንግስት የዞን፣ የወረዳና የከተማ
አስተዳደር መስሪያ ቤቶች መዋቅራዊ
አደረጃጀት ለውጥ መሰረት "የመንግስት
ሰራተኞች ድልድል አፈፃፀም መመሪያ
ቁጥር 04/2015" ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል፡፡
2. ትርጓሜ
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ
በስተቀር በመመሪያ ውስጥ፡-
26
የቀጠለ ……… ትርጓሜ፣
• “መስፈርት” ዝቅተኛውን ተፈላጊ ችሎታ አ ልተው
ለ ድል ድሉ የ ቀ ረ ቡ እ ጩዎ ች ን በማወ ዳደር
የተሻለውን ለመምረጥ የተቀመጠ መለኪያ ነው፡፡
27
የቀጠለ ……… ትርጓሜ፣
•“ድልድል ያገኘ ሰራተኛ” ማለት በዚህ የድልድል
አፈጻጸም መመሪያ በሚፈጸም ድልድል በተለያዩ
ምክንያቶች ምደባ ያላገኘ ሰራተኛ ነው፡፡
የጾታ አገላለጽ፣
ለ ወ ን ድ ጾ ታ የ ተገ ለ ጸ ው አነ ጋ ገ ር ለ ሴት ም
ያገለግላል፡፡
28
3. ዓላማ፣
የመመሪያው ዓላማ የሚከተሉት ናቸው፡-
• የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ መንግስት የዞን፣ የወረዳና ከተማ አስተዳደር
ተቋማት ለተሰጣቸው ተልዕኮ የሚመጥን የሰው ሀይል ስምሪት
እንዲያካሂዱ ለማስቻል፤
33
6. ጠቅላላ፣
35
3. የቀጠለ… ጠቅላላ፣
በቀድሞ አደረጃጀት አንድ መስሪያ ቤት የነባሩና በአዲሱ አደረጃጀት ወደ
ሁለት መስሪያ ቤት ስልጣንና ተግባራቸው የሄዱ መስሪያ ቤቶች ውስጥ
ባሉ የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የነበሩ
ሰራተኞች አዲስ በተደራጁት መስሪያ ቤት ባሉ የአስተዳደር ወይም
ድጋፍ ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የመወዳደር መብት አላቸዉ፡፡
ለምሳሌ፡-
ሀ. የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት መምሪያ አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት
ጽ/ቤት ህብረት ስራ ጽ/ቤት የአስተዳደር ወይም ድጋፍ ሰጪ የስራ
መደቦች ላይ የነበሩ ሰራተኞች በአዲሱ ግብርና አካባቢ ጥበቃና
ህብረት ስራ ልማት መምሪያ/ጽ/ቤት ብቁ በሆኑባቸዉ የስራ መደቦች
ላይ ይወዳደራሉ፤
ለ. የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ የአስተዳደር ወይም ድጋፍ
ሰጪ የስራ መደቦች ላይ የነበሩ ሰራተኞች አዲስ በተደራጁት የሴቶችና
ህጻናት ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች መምሪያ/ጽ/ቤት እና በስራና
ክህሎት እንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ/ጽ/ቤት ብቁ
በሆኑባቸው የስራ መደቦች ላይ ወዘተ… ይወዳደራሉ፤
የቀጠለ… ጠቅላላ፣
4. በዚህ መመሪያ መሰረት የአስተዳደር ወይም
ድ ጋ ፍ ሰ ጪ የ ስ ራ መ ደ ቦ ች እ ን ዳ ይ ኖራ ቸ ው
የ ሚ ደ ረጉ ተ ቋ ማ ት በ ሚኖ ሩ በ ት ጊ ዜ ቀ ድ ሞ
በመስሪያ ቤቱ ውስጥ የአስተዳደር ወይም የድጋፍ
ሰ ጪ የስ ራ መ ደቦች ላይ ተ ደል ድለው የ ነበ ሩ
ሰራተኞች ተጠሪ ለሆኑበት መምሪያ/ጽ/ቤት ስር
በሚኖሩ ብ ቁ በሆ ኑ ባቸው የስራ መደቦች ላይ
የመወዳደር መብት ይኖራቸዋል፤
የቀጠለ… ጠቅላላ፣
5.በየተቋማት የሚገኙ የሰዉ ሀብት ባለሙያዎች በተቋማቱ
የሰ ዉ ሀ ብ ት መደ ብ እ ንዳ ይ ኖ ር የ ተ ደ ረገ በ መሆ ኑ
በ የ አ ስ ተ ዳ ደ ር እር ከኑ ባ ሉ ት ፐብ ሊ ክ ሰ ር ቪ ስ ና
የሰ/ሀ/ል/መምሪያዎች /ጽ/ቤቶች ዉስጥ ካሉ ባለሙያዎች
ጋር ተወዳድረዉ ይመደባሉ፡፡
19. በድልድል ወቅት አንድ ሠራተኛ ለአንድ የስራ መደብ ተቀመጠውን የስራ
ልምድ ለማ ሟ ላት እስ ከ አ ን ድ ዓመ ት ከጎ ደ ለው እና ለ ስ ራ መ ደ ቡ
የተቀመጠውን ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟላ ሌላ ሠራተኛ ከሌለ ሠራተኛውን
በታሳቢነት ደልድሎ ማሰራት ይችላል፤
የቀጠለ… ጠቅላላ፣
20. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ (18) መሰረት የተደለደለ ሠራተኛ ለስራ
መደቡ የተወሰነውን የተፈላጊ ችሎታ ወይም የስራ ልምድ ሲያሟላ የስራ
መደቡን ያለተጨማሪ ውድድር በዘላቂነት እንዲይዝ ተደርጎ ደመወዝና
ጥቅማ ጥቅሙንም እንዲያገኝ ይደረጋል፤
5 . መ ደ ብ ያገኘ ሰራ ተኛ ለ ስራ መ ደ ቡ የተወሰነው ደ መ ወዝ
የሚያገኘው ድልድሉ ለበላይ ሀላፊ ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ በሁሉም
ዞኖ ች፣ ወረ ዳዎችና ከ ተ ማ አ ስ ተዳ ደ ሮ ች ወጥ በ ሆ ነ ሁኔ ታ
እንዲከፈል ለማድረግ ሲባል የምደባ ደብዳቤዉ ከሐምሌ ወር
2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ይሆናል፡፡
10. የሰራተኛች ድልድል ቅድመ-ሁኔታዎች፣
አንድ ሰራተኛ በስራ መደብ ለመወዳደር፣
52
የቀጠለ - - - - ቅድመ-ሁኔታዎች፣
3. የሙከራ ቅጥር ጊዜውን የፈፀመና ቋሚ ሰራተኛ መሆን
አለበት፡፡
2. የኮሚቴ አባላት፣
የኮሚቴዉ አባላትና ስብጥር በሚከተለዉ መልኩ ይሆናል፡-
• ሀ) በበላይ አመራር የሚወከሉ ሰብሳቢ እና አንድ ጸሀፊ፣
(አንድ ወንድ እና አንድ ሴት)
1. አ ጠ ቃ ላ ይ የ ሰ ራ ተ ኞ ች ን ድ ል ድ ል በ ተ መ ለ ከ ተ
ከሰራተኞች ጋር ግልፅ ዉይይት በማድረግ በሂደቱም
ሆነ በዉጤቱ ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲያገኙ ያደርጋል፤
2. ከ ድል ድል ኮ ሚ ቴ አ ቅ ም በ ላ ይ የ ሆ ኑ ጉ ዳዮ ች
ሲቀርቡለት አፋጣኝ ምላሽ ይሰጣል፤ አፈፃፀሙን
ይከታተላል፤
3. ድልድሉ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንዲጠናቀቅ
አ ስ ፈላጊ ዉን ክ ት ት ል ያ ደ ር ጋ ል ፣ አ ፈፃ ፀ ሙን
ይገመግማል፤ ድልድሉንም ያፀድቃል፤
የቀጠለ - - - - - የበላይ ኃላፊ ስልጣንና ኃላፊነት፣
4. በኮሚቴዉ የዉሳኔ ሃሳብ ካልተስማማ ምክንያቱን በመዘርዘር
ለ አ ን ድ ጊ ዜ ኮሚ ቴ ዉ ጉ ዳ ዩ ን በ ድ ጋ ሜ አ ይቶ አ ስ ተ ያ የ ት
እንዲያቀርብ ያዛል፤ ድጋሚ የሚቀርቡለትን አስተያየት መርምሮ
ዉሳኔ ይሰጣል፤
5. በድልድል ዉጤት ላይ ከሰራተኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን በቅሬታ
ሰሚ ኮሚቴ ተጣርቶዉ የሚቀርቡ የዉሳኔ ሃሳቦችን በመመርመር
ዉሳኔ ይሰጣል፤
6. የሰራተኞች ድልድል ሲጠናቀቅ ዉጤቱ በተወከለዉ ጸሀፊ
አማካ ኝነት በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ እ ንዲለጠፍ ያደ ርጋል፤
ቅሬታዎች በአግባቡ እንዲስተናገዱ ያደርጋል፡፡
7. በድልድል ወደ ተለያዩ የስራ ዘርፎች የተመደቡ ሠራተኞች
በወቅ ቱ ወደ የ ተመ ደ ቡበት የስራ ዘር ፎ ች በመሄ ድ ስራ
መጀመራቸዉን ያረጋግጣል፡፡
19. ድልድል የሚመለከታቸዉ ሠራተኞች ኃላፊነትና ግዴታ፣
1. ሠራተኞች በየመስሪያ ቤታቸዉ በሚወከለዉ ጸሀፊ በኩል
ተጠቃሎ የሚሰጠዉን የራሳቸዉን መረጃ ትክክለኛነት መፈተሸና
ስለ ትክክለኛነቱ በፊርማቸዉ እያረጋገጡ በመመለስ ወይም
መ ስተካ ከ ል ያለበት መ ረ ጃ ካ ለ ከህጋዊ ማረ ጋገጫ ጋ ር
የማስተካከያ የጊዜ ገደብ ማለትም በማስታወቂያ ከተገለጸዉ
የጊ ዜ ገ ደ ብ ሳ ያልፍ የ ይ ስ ተ ካ ከ ል ልኝ ጥ ያ ቄ ማ ቅ ረ ብ
ይኖርባቸዋል ( ከ ትምህርትና ስራ ልምድ መ ረጃ / ማስረጃ
ዉጪ)፡፡
የሰራተኞች ድልድል
መስፈርቶችና ክብደት
የሰራተኞች ድልድል መስፈርቶችና ክብደት፣
•ድልድል የሚካሄደዉ ዕጩ ተወዳዳሪ ለስራ መደቡ
ብ ቃትን ና ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታዉን ማሟላቱ
ተረጋግጦ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የመመዘኛ
መስፈርቶች ነጥቦች እና ለነጥቦቹ የተሰጡትን
የክብደት መጠን በመጠቀም ይሆናል፡፡
20. ለቡድን መሪ (አስተባባሪ) የስራ መደቦች፣
ሠንጠረዥ-1
ለቡድን መሪ (አስተባባሪ) የስራ መደቦች የመመዘኛ መስፈርቶች አጠቃላይ ነጥብ
አሰጣጥ፣
4. በ በ ላ ይ አ መ ራ ር ለ አ መ ራ ር ነ ት ክህ ሎ ት 20
የሚሰጥ ነጥብ
ጠቅላላ ድምር 100
21. ከቡድን መሪ (አስተባባሪ) የስራ መደቦች በታች ላሉ የባለሙያ ወይም
የሰራተኛ የስራ መደቦች፣
ሠንጠረዥ -2
ከቡድን አስተባባሪ የስራ መደቦች በታች ላሉ የባለሙያ ወይም ሰራተኛ ስራ መደቦች
ላይ የመመዘኛ መስፈርቶች አጠቃላይ ነጥብ አሰጣጥ
• ማ ን ኛ ዉም ተ ወ ዳ ዳ ሪ ለ ስ ራ መ ደ ቡ
የተቀመጠዉን ዝቅተኛ የትምህርት ዝግጅት
አሟ ልቶ ለ ዉ ድ ድ ሩ ከ ተ መ ዘ ገ በ በ ኃ ላ
ለትምህርት ዝግጅት የሚሰጠዉ ነጥብ
ከዚህ በታች ባለዉ ሠንጠረዥ -3 መሰረት
ይሆናል፡፡
ሠንጠረዥ-3
ለትምህርት ዝግጅት የሚሰጥ ነጥብ አፈፃፀም፣
ተ.ቁ የማወዳደሪያ መስፈርት የማወዳደሪያ ነጥብ
(30%)
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
28. የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ሂደት፣
1. መስሪያ ቤቱ በድልድል አፈጻጸም ላይ ቅሬታ ያላቸውን
ሰራተኞች ቅሬታ መርምሮ ውሳኔ ሀሳብ የሚያቀርብ
በ ደ ል ዳ ይ ኮ ሚ ቴ ዉ ስ ጥ ያልተ ካ ተ ቱ አ ን ድ
ሰብሳቢ፣ሶስት አባላትና አንድ ፀሀፊ ያሉት የቅሬታ
ሰሚ ኮሚቴ ይቋቋማል፤
90
የፈጻሚ ግለሰብ ለድልድል የሚረዱ መረጃዎች ማጠቃለያ ቅጽ፣
የመ/ቤቱ ስም፡ ___________________
የስራ ሂደቱ፡________________
ድምር፡
91
ቁጥር፡ ________________________
ቀን፡ ________________________
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በአዲሱ በተሻሻው የዞን የወረዳና ከተማ አስተዳደር ተጠንተው ጸድቀው በወረዱ የስራ መደቦች ላይ ለሠራተኞች
ድልድል የወጣ ክፍት የስራ መደቦች ማስታወቂያ፣
የመ/ቤቱ ሙሉ ስም ፡__________________________________________________
ተ.ቁ የዳይሬክቶሬቱ/ የስራ የስራ መደቡ የመደብ መታወቂያ የስራ ደመወዝ ተፈላጊ ችሎታ ምርመራ
ክፍሉ ስም መጠሪያ ቁጥር ደረጃ የትምህርት ደረጃ የትምህርት የስራ
አይነት/የሙያ መስመር/ ልምድ
92
• ቀን፡ __________________________
•
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አዲስ በተሻሻለው የዞን፣ የወረዳና ከተማ አስተዳደር
መዋቅር በተቋሙ በወረዱ የስራ ደረጃዎች ላይ የሠራተኞች ድልድል ማመልከቻ ቅጽ፡01
• የሚወዳደሩበት መ/ቤት ስም፡ _____________________________________________
1ኛ ምርጫ፣
• የሚያመለክቱበት ዳይሬክቶሬት ሥም፡ ____________________________
• የስራ መደቡ መጠሪያ፡ _______________________________________
• የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡_________________________________
• የስራ ደረጃ፡________________________________________________
2ኛ ምርጫ፣
• የሚያመለክቱበት ዳይሬክቶሬት ሥም፡ ____________________________
• የስራ መደቡ መጠሪያ፡ _______________________________________
• የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡_________________________________
• የስራ ደረጃ፡________________________________________________
3ኛ ምርጫ፣
• የሚያመለክቱበት ዳይሬክቶሬት ሥም፡ ____________________________
• የስራ መደቡ መጠሪያ፡ _______________________________________
• የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡_________________________________
• የስራ ደረጃ፡________________________________________________
94
አመሰግናለሁ !