Professional Documents
Culture Documents
ኮዲና የወጪ ርዕስ የፀደቀ በጀት የተጨመ የተቀነሰ የተስተካከለ በጀት ከሐምሌ ከወጪቀሪ በጀት
ረ በጀት እስከ
ታህሳስ
2014 ዓ.ም
ወጪ
001-የአስ/ሕ/ጥገ/-6244 1,200.000.00 1,200.000.00 0 1,200.000.00
002-የመም/ሽ/ቤ/መ/ 6323 235,525.00 235,525.00 0 235,525.00
003-የመማ/ክፍ/ጥ 6244 1,490,063.00 1,490,063.00 0 1,490,063.00
005-የውስጥ መ/ግንባታ 7,968,982.00 7,968,982.00 0 7,968,982.00
008-የተሸከርካሪ ግዥ 2,821,701.00 2,821,701.00 0 2,821,701.00
009-ቅድመ መ/ክ/ግ 2,230,771.00 2,230,771.00 0 2,230,771.00
ድምር 15,947,042.00 15,947,042.00 15,947,042.00
ኮዲና የወጪ ርዕስ የፀደቀ በጀት የተጨመ የተ የተስተካከለ በጀት ከሐምሌእስከ ከወጪቀሪ በጀት
ረ በጀት ቀነሰ ታህሳስ 2014
ዓ.ም ወጪ
003-የመማ/ክ/ጥገና--6244 1,490.063.00 1,490.063.00 396,480.94 1,093,582.06
004-የላቭራቶሪ ሕ/ግ/-6323 4,462,260.00 4,462,260.00 0 4,462,260.00
006-የጊቢ/ዙ/አጥ/ግ/ -6324 3,847,677.00 3,847,677.00 1,964,268.47 1,883,408.53
007-የ G+3 ሕ/ግ -6323 5,000,000.00 5,000,000.00 4,640,356.97 359,643.03
ድምር 14,800,000.00 14,800,000.00 7,001,106.38 7,798,893.62
መግቢያ
የኮሌጁ የግ/ፋ/ን/አስ/ዳሬክቶሬት የ 2014 ዓ.ም ኮሌጁን የመማር ማስተማር ሥራን ለመደገፍ የራሱን
ዕቅድ በመንደፍና በመምራት አፈፃፀሙን ለሚመለከተው አካል ወቅቱን ጠብቆ ማቅረብ ወሳኝ በመሆኑ ይህንን
ሪፖርት በማዘጋጀት አቅርቧል፡፡
በመሆኑም፤
ለፀደቀ በጀት በየወጪው ርዕስ አጠቃይ ሌጀርና የወጪ ተቀጽላ ሌጀር መክፈት፤ በሌጀርና በ IBX
የተመዘገበ ስሆን ዕቅዱን 100% አደርሶታል፡፡
የመምህራንና አሰ/ሠራተኞችን በ 3 ኛ ሩብ ዓመት ደመወዝ ከዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ፔሮልና ማዘዣ
ደብዳቤ በማዘጋጀት መጠይቅ በማቅረብ የዝውውሩን ደብዳቤ አድቫይስ በመቀበል RV(ገቢ)
በመቁረጥና ደመወዛቸውን በሠራተኞች በተከፈተው አካውንት በማስተላለፍ በ IBX ና በሌጀር
የተመዘገበ ስሆን ዕቅዱን 100% አድርሷታል፡፡
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ሥራ ማስከጃና ደመወዝ ከዞ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ማዘዣ ደብዳቤ
በማዘጋጀት መጠይቅ ቀርቦ ካፒታል በጀት ብር 8,786,331.20 የተላለፈ ስሆን መደበኛ ሥራ
ማስከጃ ብር 9,983,733.00 ደመወዝ ብር 17,347,335.79 በድምሩ 36,117,399.99 ዝውውር
የተወሰደ ስሆን ዕቅዱን 70% አድርሷታል፡፡
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት ከኃላፊ ተፈርመው ለመጡ ለእያንዳንዱ ደብዳቤ የባንክና የሣጥን ወጪዎች(BPV
እና CPV) በማዘጋጀትና በማስፀደቅ ክፍያ በመፈፀም በሌጀርና በ IBX የተመዘገበ ስሆን ዕቅዱን
70% አድርሷታል፡፡
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት የተማሪውን የኪስ ገንዘብ ከዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ዝውውር በመጠይቅ ብር
3,108,687.15 በእያንዳንዱ ተማሪ በተከፈተው CBA የባንክ አካውንት ቁጥር ውስጥ ብር
በማስተላለፍ በሌጀርና በ IBX የተመዘገበ ስሆን ዕቅዱን 80% አድርሷታል፡፡
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት የመደበኛና የውስጥ በጀት ሂሳቦችን ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል
ሪፖርት የተደረገ ሲሆን ዕቅዱን 70% አድርሷታል፡፡
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት የ G+2 ሕንፃ ግንባታ፤የመማርያ ክፍል ጥገና፤የጊቢው ዙሪያ አጥር ግንባታ ክፍያ
ብር 8,786,331.20 ክፍያ የተፈፀመ ስለመሆኑ፤፤
በ 3 ኛ ሩብ ዓመት ከግንባታ ሥራዎችና ከተለያዩ ግዥዎች የተሰበሰበ 2% ሥራ ግብር ገቢ ለዞን
ገቢዎች ባለስልጣን ገቢ የተደረገ ስሆን ዕቅዱን 60% አድርሷታል፡፡
ኮድ የፀደቀ በጀት የተጨመረ የተቀነሰ የተስተካከለ በጀት ከሐምሌ እስከ ከወጪቀሪ በጀት
በጀት በጀት መስከርም 2015 ዓ.ም
ወጪ
6111 28,824,276.00 28,824,276.00 8,180,912.06 20,643,363.94
6121 2,566,035.00 2,566,035.00 624,266.70 1,941,763.30
6131 3,170,670.00 3,170,670.00 790,323.38 2,380,346.62
6211 600,000.00 600,000.00 - 600,000.00
6212 50,000.00 50,000.00 - 50,000.00
6213 200,000.00 200,000.00 946.24 199,053.76
6214 20,000.00 20,000.00 - 20,000.00
6215 900,000.00 900,000.00 99,745.40 800,254.6
6217 1,500,000.00 1,500,000.00 412,334.94 1,087,665.01
6218 150,000.00 150,000.00 200.00 149,800.00
6219 200,000.00 200,000.00 - 200,000.00
6223 300,000.00 300,000.00 - 300,000.00
6231 1,600,000.00 1,600,000.00 257,529.00 1,342,471.00
6232 20,084.00 20,084.00 3,310.00 16,774.00
6233 9,600.00 9,600.00 2,000.00 7,600.00
6241 2,000,000.00 2,000,000.00 - 2,000,000.00
6243 100,000.00 100,000.00 - 100,000.00
6244 800,000.00 800,000.00 448,571.16 351,428.84
6245 480,000.00 480,000.00 72,196.02 407,803.98
6251 50,000.00 50,000.00 - 50,000.00
6253 33,000.00 33,000.00 - 33,000.00
6254 250,000.00 250,000.00 - 250,000.00
6255 331,476.00 331,476.00 174,645.00 156,831.00
6256 20,000.00 20,000.00 - 20,000.00
6257 500,000.00 500,000.00 245,803.62 254,196.38
6258 500,000.00 500,000.00 146,773.85 353,226.15
6259 200,000.00 200,000.00 145,109.00 54,891.00
6271 2,600,000.00 2,600,000.00 96,712.79 2,503,287.21
6313 728,000.00 728,000.00 - 728,000.00
6314 3,000,000.00 3,000,000.00 - 3,000,000.00
6412 300,000.00 300,000.00 220,000.00 80,000.00
6417 2 ,385,450.00 2 ,385,450.00 17,000.00 2,368,450.00
ድምር 54,388,591.00 54,388,591.00 11,938,2379.10