You are on page 1of 18

በአማራብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድ ኢ/ገ/ል ቢሮ

/The Amhara National Regional State Trade & Market Development bureau
የሰሜን ወሎ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ
በግዳን ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት
N/Wollo Trade & Market Development Department
gidan wereda Trade & Market Development office

የ ሸማቾች ጉዳይና የመሰረታዊ ሸቀጦች ክትትልና ድጋፍ ቡድን consumer Affairs and Basic Goods
Monitoring and Support Team
ቁጥር ግ/ወ/ሸ /052/ 2015

ቀን 17/04/ 2015
በሰ/ወሎ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ

(ለሸማቾች ጉዳይና መ/ሸ/ክ/ድጋፍ ቡድን)


ወልዲያ

ጉዳዩ፡- የ 2015 በጀት ዓመት የ 2 ኛዉ ሩብ ዓመት ሪፖርት መላክን ይመለከታል

ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በ 2015 በጀት ኣመት በ 2 ኛዉ ሩብ ዓመት የተከናወኑ የቁልፍና አበይት
ተግባራት ሪፖርት በዝርዝር በማጠናቀር ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር --ገጽ የላክን መሆናችን እንገልፃለን፡

“ህገ-ወጥ የንግድ አሰራርን በጋራ እንከላከል”

ደርበው ዋሴ

የሸማቾች ጉዳይና መሰረታዊ ሸቀጦች ክትትል ባለሙያ

ግልባጭ

 ለጽ/ቤቱ ሀላፊ
ሙጃ
E-MAIL :- Derbewwassie@gmail.com

1
መግቢያ
ቢሮው የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ፖሊሲን መሰረት በማድረግ በማንኛውም የንግድ ስራ መስክ ምቹ ሁኔታዎች መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ በዘርፉ በርካታ
የሰራ ሂደቶችን በማጥናት ወደ ሙሉ ትግበራ መግባቱ ይታወቃል፡፡በመሆኑም የንግድ ስራ አገሪቱ በምትከተለው የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረት
ተገቢውን አሰራር ተከትሎ መካሄድ ስላለበት የንግዱን ህብረተሰብ ከፀረ- ውድድር እና ተገቢ ካልሆኑ የገበያ ተግበራት እንዲሁም ሸማቹን ከሚያሳስቱ
የገበያ ሁኔታወች የሚከላከልና በነፃ ውድድር አመቺነት ያለው ስርአት ማስፈን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የንግድ እንቅስቃሴ ማደግን ተከትሎ የሸማቾችን
ጤንነትና ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ የንግድ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መስፋፋት ለመግታት እነዲቻልና ደህንነታቸውንና ለጤና ተስማሚ መሆናቸውን
በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሸማቾች ጉዳይና መሰረታዊ ሸቀጦች ክትትልና ድጋፍ ቡድን ትልቅ ሚና ያለው ሲሆን በስራ ቡድኑ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ጥናት ማካሄድ፣ስልጠና መስጠት፣ግንዛቤና ተሳትፎን ማሳደግ፣ነፃ ውድድር ማስፈን፣የሸማቾችን መብትና ጥቅም ማስጠበቅ፣ቅሬታና አቤቱታዎችን
ማስተናደገድ እና የክትትልና ድጋፍ ተግባራት ናቸው፡፡

በዚህም መሰረት በስራ ሂደቱ በ 2015 በጀት አመት በ 2 ኛዉ ሩብ ዓመት የተከናወኑትን ተግባራት ያካተተ ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡

ዓላማ
 የሸማቹ ህብረተሰብ በማንኛዉም መንገድ ተጠቃሚ ሁኖ ማየት፡፡

ዝርዝር ዓላማዎች፡-
 የሸማቹ ህብረተሰብ ለፈጸመዉ ግብይት ደረሰኝ እንድያገኝ ማድረግ፣

 የሸማቹ ህብረተሰብ በኑሮ ዉድነት ተጠቂ እነዳይሆን መከላከል፣

 የሸማቹ ህብረተሰብ የመሰረታዊ ምርት በተቀመጠዉ አሰራር መሰረት ተጠቃሚ እንዲሆ ማድረግ

 የሸማቹ ህብረተሰብ ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር አይቶ እንዲገዛ ማድረግ፣

 የሸማቹ ህብረተሰብ የአገልግሎት ዘመን ያለፈባቸዉን ምርቶች እንዳይጠቀም ማድረግ፡፡

ግብ
 ለመብቱ ሞጋች የሸማች ህብረተሰብ እንዲፈጠር ማድረግ፣

 ህጋዊ የንግድ ስርዓቱን ማጎልበት፣

 የንግድና የግብይት ስርጫቱን በማደራጀት የደንበኞችን ተሳትፎ ማሳደግ፣

ክትትልና ድጋፍ በማድረግ የግብ ስኬት የተጠቀምንባቸው ስልቶች


 የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት እና ስልጠና መስጠት፣

 በአካል ድጋፍ መስጠት እና የስልክ ድጋፍ ማድረግ፣

 በመመሪያዎችና በአዋጁ ዙሪያ ግልጽና ተናባቢ ሰነድ ማውረድና ማወያየት፣

 ቸክሊስት በማዘጋጀት መደገፍ እና ከሪፖርታቸዉ በመነሳት በጥንካሬና በዉስንነት ግብረ መልስ መስጠት፡፡

2
ክፍል አንድ
 ከቁልፍ ተግባራት አኳያ
1.1. የስራ ቡድን የመፈጸም ብቃት ማሳደግ ተግባራት
1.1.1. ከሰው ሀይል ልማት አኳያ
 ለወረዳው የሚያስፈልግ የሰው ሀይል 4
 የተሟላ ያለው ሰው ሃይል ብዛት ወ 4 ሴ 0 ድምር 4

ተራ ቁጥር ወረዳ የተሟላ የሰዉ ሀይል ብዛት

አፈፃፀም
መሟላት ያለበት ወ ሴ ድ

በ%
የሰ/ሃ/ብዛት
1 ግዳን 4 4 0 4 100
1.1.2. የስራ ቡድን አደረጃጀት እንቅስቃሴ
 ጠቅላላ የስራ /ልማት/ ቡድኖች ብዛት፡- አንድ/1/፡፡
 ራሳቸውን ችለው የተደራጁ /የስራ/ልማት ቡድኖች ብዛት፡- አንድ/1/፡፡
 ከሌሎች ጋር ተጣምረው የተደራጁ/የስራ/ ልማት ቡድኖች ብዛት፡-የለም-፡፡
 የስራ ቡድን እንቅስቃሴ/ብልሹ አሰራርን ከመከላከል አንጻር ፣የአበይት ተግባራት አፈጻጸምን ከመገምገም አንፃርና
ሌሎች ተግባራትን ከመፈጸም አኳያ የተሰሩ ተግባረት በአጭሩ ፡-
 እቅድ --------------------አፈጻጸም በፐርሰንት--------------%

 የልማት ሰራዊት የመፈጸም አቅም ከማሳደግ አኳያ


 በአመለካከት

በጥንካሬ

 አድሱን የዉይይት ፕሮግራም የስራ መመሪያ በማድረግ ለለዉጥ ከልብ መስራትና የበሰለ ዉይይት ማድረግ መቻሉ እና
ባለሙያዉ በአመለካከቱ የተሻለ ቁመና ላይ መገኘቱ
 ወቅቱ የሚጠይቀዉን የለዉጥ አመለካከት ተቀብሎ ወደተግባር መገባት መቻሉ
 ባለሙያዉ ያለዉን ክፍተት በማንሳትና በማረም የተሻለ ስራ መስራት መቻሉ
 የአብይት ተግባራት ማስፈጸሚያ መሆኑን ተገንዝቦ ንጹህ የስራ ፍቅር ይዞ መስራት መቻሉ

በዉስንነት፡-የለም

ከክህሎት

 በጥንካሬ
 ስራዉን በትክክል አዉቆ ለመተግበር አዋጆችን ደምቦችንና መመሪያዎችን በማንበብና በመማማርና እድገት
ፕሮግራም ላይ የባለሙያዎችን አቅም ማሳደግ የሚችል ስልጠናዊ ዉይይት መደረጉና ክፍተቱን እየለዩ መወያየት
መቻሉ
 ባለሙያዉ አዳድስ አሰራሮችን ለማወቅ ጥረት መደረጉና የማያሰሩትን በተግባር በመፈተሸ ትግል ማድረግ መቻሉ

3
በዉስንነት ፡- የለም፡፡

 አሰራርና አደረጃጀት

በጥንካሬ

 በቡድኑ ዉስጥ የሚገኙትን አደረጃጀቶች ልማት ቡድን የለዉጥ ሰራዊት መማማርና እድገት ማኔጅመንት እና
የቴክኒክ ኮሚቴን የስራ ማሳለጫ መሆናቸዉን በእምነት በመያዝ ጠንካራ ዉይይት ማድረግ መቻሉ በየወሩ በ 27
እየተገናኙ ችግር ፈች ዉይይት መደረጉ
 የቡድኑ ባለሙያዎች በማንኛዉም የጽ/ቤቱ አደረጃጀቶች በመገኘት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ አቅም መፍጠር
መቻ፡፡
በዉስንነት
 ምቹ የስራ ቦታና የመስሪያ ማሽኖችን(የቢሮ፤፣ኮምፒዩተር እና ፐሪንተር) ለማግኘት መቸገር

ከግብአት አጠቃቀም
 በጥንካሬ
 በስራ ቡድኑ ዉስጥ የሚገኙ አላቂ ግብዓቶችን ለምሳሌ ወረቀት ሃላፊነት በተሞላበት መንገድ መጠቀም መቻሉ
እና ኮምፒዩተር በትዉስት ለመጠቀም ችለናል፡፡
በዉስንነት

 የለም


1.1.3. የመማማርና እድገት ፕሮግራም አፈጻጸም
1.1.3.1. የመመማር ፕሮግራሙ በየወሩ ያለበት ሂደት
 በመማማር እድገት ፕሮግራም መሰረት በየወሩ በሰነድ የተደገፈ መማማር ይደረጋል ::
1.1.3.2. ለመማማር የተመረጡ ዋናዋና ርዕሶች እና የመማማሪ ሰነድ ስለመኖሩ
 በመመሪያ ቁጥር 3 /2011 ላይ አንቀጽ 4. ስለ ነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት (ሃምሌ )
 በመመሪያ ቁጥር 5 /2011 ላይ ፡-16.የመንግስት ሠራተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማ ነዋሪዎች የዱቄት ስርጭት
(ነሀሴ )
 በመመሪያ ቁጥር 906/2014 አንቀጽ 5፡- በወረዳ ንግድ ጽ/ቤት የነዳጅ ዉጤቶች ችርቻሮ ንግድን ለመቆጣጠር የሚከናወኑ
ተግባራት
(መስከረም )
 በመመሪያ ቁጥር 06/2011 አንቀጽ 3 የወረዳ፣ የከተማ አስተዳዳርና የክ/ከተማ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ተግባርና

ኃላፊነት(ጥቅምት)

 በመመሪያ ቁጥር 06/2011 አንቀጽ 3 ንኡስ አንቀጽ 1 የስኳርና የምግብ ዘይት ቸርቻሪዎች ተጠያቂ የሚያደርጉ ጥፋቶች

4
 በመመሪያ ቁጥር 06/2011 አንቀጽ 4፣ የክዋኔ ኦዲት አፈጻጸም 1. የስኳርና የፓልም የምግብ ዘይት ስርጭት የክዋኔ ኦዲት አፈጻጸም
(ታህሳስ )

1.1.4. የውጤት ተኮር እቅድ አተገባበርን በተመለከተ


በወሩ ዉስጥ
በ 6 ወር ዉስጥ
ዉል የያዙ ሰራ
ዉጤት የተ ሞላ ዉልና ዉጤት ያልተሞ ዉል የያዙ ሰራ ዉጤት የተሞላላ ዉጤት ያል ያዙ ሰራተ ኞች
ተኞች ብዛት
ላቸዉ ሰራተኞች ላላቸዉ ሰራተኞች ብዛት ተኞች ብዛት ቸዉ ሰራተኞች ብዛት
4 ምክኒያት ብዛት

 የ BSC የወርና የ 6 ወር አቅድ ዉል ያሊያዙበት ምክኒያት፡ የለም፡፡


 የ BSC የወርና የ 6 ወር አቅድ ዉል ያሊያዙበት ምክኒያት፡ የለም፡፡
2. ክትትልና ድጋፍ ተግባራት አፈፃፀም አኳያ
 ወረዳዎችን/ከተሞች ተግባራትን ለማከናዉን የተጠቀሙበት የድጋፍና ክትትል ስልቶች/ዘዴዎች/ የሚያሳይ
 -------------------------------------------------፡፡
3. የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ ተግባራት
 ተግባራትን በአግባቡ ለማከናወን ከተለመደው የአሰራር ዘይቤ በመዉጣት በተሻለ መንገድ ለመፈጸም የተጠቀሙበት ስልት
-------------------------------------------------------------------------------------------------------- ፡፡
 ወረዳዎች/ከተሞች/ በወሩ ዉስጥ የተሰጠ ደረጃ ፡- ---------------------------------
4. ብልሹ አሰራርን ከመከላከል እና የመልካም አስተዳደር ችግር አፈታት
4.1. የብልሹ አሰራርን ከመከላከል አንጻር
 ከመሰረታዊ ምርት ጋር ተያይዞ ኪራይ ሰብሳቢነትን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት በአጭሩ /አሀዛዊ
መገለጫዎችም / ያካተተ ሪፖርት፡-በአጭሩ
 የመሰረታዊ ምርት ስርጭት በአግባቡ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለማከናወን የሚያስችል በወረዳችን የሚገኙ
ከ 3000 በላይ የመንግስት ሰራተኞችን የቤተሰብ ዝርዝር በአግባቡ የማደራጀት ስራ ተሰርተዋል፡፡ በዚህም
ከቤተሰብ ዉጭ የመጠቀም ፍላጎት፣ ከአንድ ቤት በባል /ሚስት/ የመጠቀም እና በተለያየ ቦታ የመዉሰድ
ችግር ለማስቆም የሚያስችል ስራ ተሰርቷል፡፡
 በመንግስት ድጎማ የሚቀርበዉን ምርት ለታለመለት አካል እንዲደርስ በባለሙያዎች የስርጭት ቁጥጥርና ክትትል
ይደረጋል፡፡
 እንዲሁም የምርት ብክነት እንዳይከሰት የኦዲት ስራ ይሰራል፡፡

4.2. በህገውጥ ንግድ ቁጥጥር የተያዘ የመሰረታዊ ምርት


4.2.1. በህገውጥ ንግድ ቁጥጥር የተያዘ የመሰረታዊ ምርት ዓይነትና ብዛት
5
የምርት አይነት መለኪያ ብዛት
የዚህ ሩብ ዓመት እሰከዚህ ሩብ ዓመት
ስኳር በኩ/ል የለም የለም
ዘይት በሊትር የለም የለም
ዱቄት በኩ/ል የለም የለም
ቤንዚል በሊትር የለም የለም
ናፍታ በሊትር የለም የለም
4.2.2. የተያዘበት መንገድ በዝርዝር
 -------------------------------------------------፡፡
4.3. ከመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የተፈታበት መንገድ
1. በወሩ /በሩብ ዓመት የተነሱ ዋና ዋና የመልካም አስተዳር ቸግሮች በአጭሩ ፡-
 በዚህ ወር ዉስጥ የለየናቸዉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፡-
 የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸዉ የኢንዱስትሪ ምርቶች መከታተልና ማስወገድ
 በልኬታ ምክንያት የሚፈጠረዉን ግብይት ማጭበርበር መከላከል
 የኑሮ ዉድነትን የሚያባብሱ ድርጊቶችን መከታተልና መፍትሄ መስጠት
 የመሰረታዊ ምርት ስርጭትን መከታተልና ኦዲት ማድረግ
 በተነሱት የመልካም አስተዳደር ችግር የተፈታበት መንገድ በአጭሩ ፡-
 ለሸማችና ነጋዴዎች ግንዛቤ በመፍጠር ማንኛዉም ሸማች የሚገዛዉን የኢንዱስትሪ ምርት የተሟላ
መግለጫ ያለዉና የአገልግሎት ጊዜዉ ያላለፈበት የኢንዱስትሪ ምርት ገዝተዉ እንዲጠቀሙ እና ችግር
ካጋጠማቸዉ ለባለሞያዎች ጥቆማ እንዲሰጡ የሚያስችል በንግድ እቃዎች ግብይት ወቅት የንግድ ንቃተ
ህሊና/ግንዛቤ/ ስራ ተሰርቷል፡፡ በዚህ መሰረት በንግድ ድርጅቶች በተደረገ ፍተሻ እስከዚህ ሩብ ዓመት በጠጣር
24.1 ኪ/ግ ፣በፈሳሽ 9 ሊትር እና በፍሬ 80 የሚሆኑ የተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በመሰብሰብ
በኮሚቴዉ እንዲወገድ ተደርጓል፡፡
 ሌላዉ በንግድ እቃዎችና አገልግሎቶች ግብይት ወቅት በህገወጥ መለኪያ መሳሪያዎች የሚጠቀሙ
ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ በመዉሰድ ሸማቹን ተገቢ ካልሆነ ማጭበርበር በመታደግ መብቱን
ለማስከበር ተችሏል፡፡በዚህም 20/ሃያ/ ህገ ወጥ ጉቾ ለማስወገድ ተችሏል፡፡በተለያዩ ገበያ ማእከላት በተደረገ
ቁጥጥር 27 ህግ ወጥ ጉቾ ተይዟል፡፡ ሌላዉ በ 5 ልኳንዳ ቤቶች በተደረገ ፍተሻ ሩብ ኪሎ ስጋ በ 250 ግራም
መሸጥ ሲገባቸዉ በ 200 ግራም ሲሸጡ ባገኘናቸዉ ድርጅቶች ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት
እንዲያስተካክሉ ተደርጓል፡፡
 የኑሮ ዉድነትን በተመለከተ በከተማችን የሚደረገዉ የንግድ እቃዎችና አገልግሎቶች ከዚህ በፊት በነበረዉ
ዋጋ እንዲቀጥል ግንዛቤ በመፍጠር ክትትል ይደረጋል፡፡ በዚህም ዋጋ ላይ የተጋነነ የኑሮ ዉድነት አልታየም፡፡
 ምክኒያታዊ ያልሆነ ዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 10 ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ በመዉሰድና ግንዛቤ በመፍጠር ቀድሞ ወደነበረበት
ዋጋ እንዲመለስ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ጥብስ ከብር 130 ወደ ብር 120፣ሽሮ ፣እንጀራ ፍርፍር እና በያይነት ከብር 60 ወደ ብር
50 እንዲስተካከል ተደርጓል፡፡ ሌላዉ ትኩስ መጠጥ ለምሳሌ ኖርማል ሻይ ከብር 7 ወደ ብር 5 እና ለዉዝ ሻይ ከብር 20 ወደ ብር
15 እንዲስተካከል በማድረግ እስከዚህ ሩብ ኣመት እንዲቀጥል ተደርጓል፡፡

6
የቁልፍ ተግባር ሪፖርት መሰብሰቢ ሰንጠረዥ
ተ.ቁ የዓመቱ እቅድ ክንውን አፈጻጸም በ%
ዝርዝር መለኪያ ዕቅድ የዚህ ሩብ እስከዚህ ሩብ የዚህ ሩብ እስከዚህ ሩብ የዚህ ሩብ እስከዚህ ሩብ ከዓመቱ
ተግባራት ዓመት አመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት

1 የሰውሃይል  በቁጥር  4  4  4 4  4  100%  100%


የመፈጸምአቅ
ም ግንባታ
1.1 የሰውሃይል 4 4 4 4 4 100% 100%
ብዛት
ወንድ  4 4 4 4 4 100% 100%

ሴት - - - - -
1.2 የስራ ቡድን ጠቅላላ የስራ ቡድን
ውይይት ብዛት
ራሱንየቻለ 1 1 1 1 1 100% 100%
ከሌሎችጋራ የተቀላቀለ  - - - - -

ውይይት ያካሄዱ 1 1 1 1 1 100% 100%


ቡድኖች ብዛት
ተሳታፊ ወ  4 4 4 4 100% 100%  100%

ሴ  - - - - -
ድ  4 4 4 4 4 100% 100%

ውይይት ያላካሄዱ ቡድን

1.3 የመማማርፕሮ የቡድን ቁጥር  12  3  6 3  6 100% 100%


ግራም ያካሄዱ

7
 የአበይት ተግባራት አፈጻጸም
1.1. ግብ-1፡- የንግድና ግብይት ተዋንያንን የተደራጀ ተሳትፎና አቅም ማሳደግ
1.1.1. ተግባር 1 ፡- የግንዛቤ ፈጠራና ትምህርት እና ስልጠና ስራን በተመለከተ
1.1.1.1. ለሸማቹ ማህበረሰብ ግንዛቤ መፍጠር ፡-
ዝርዝርተግባራት ወንድ ሴት ድምር አፈፃጸም ከዓመቱ

ወ ሴ ድ
የዓመቱ ዕቅድ፡- 983 983 1966
የሩብ ዓመት ዕቅድ 82 81 163
እስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 409 408 817
የሩብ ዓመት ክንዉን 90 80 170 100% 98.8%
100%

100% 100% 100% 50.45%


እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን 502 490 992

 ግንዛቤ የተፈጠረበት የመድረክ ብዛት ፡ 1(አንድ)


 በግንዛቤ የሴቶች፣የወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ተሳትፎ ያካተተ መሆኑን በናሬሽን በአጭሩ ቢገለጽ ፡-
 በዚህ ወር የተፈጠረዉ ግንዛቤ ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ያካተተ ሲሆን በተለይ በት/ቤት ለተማሪዎችና መምህራን
እንዲሁም ለቀበሌ አስተዳደር ሰራተኞች እና የጤና ጣቢያ ባለሙያዎች መድረክ በማዘጋጀት ለሸማቾች በህግ
የተቀመጠላቸዉን መብታቸዉን እንዲገነዘቡ ተደርጓል፡፡
1.1.1.2. ለንግዱ ማህበረሰብ ግንዛቤ መፍጠር
ዝርዝርተግባራት ወንድ ሴት ድምር አፈፃጸም ከዓመቱ

ወ ሴ ድ
የዓመቱ ዕቅድ፡- 625 625 1250
የሩብ ዓመት ዕቅድ 53 52 105
እስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 315 313 628
የሩብ ዓመት ክንዉን 60 50 110 100% 96.15%
100%

እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን 339 317 656 100% 100% 100% 52.48%

 ግንዛቤ የተፈጠረበት የመድረክ ብዛት ፡1(አንድ)


 በስልጠናዉ የሴቶች፣የወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ተሳትፎ ያካተተ መሆኑን በናሬሽን በአጭሩ ቢገለጽ ፡-
በዚህ ወር ለነጋዴ የተፈጠረዉ ግንዛቤ በአዋጅ ቁጥር 813/2006 ላይ የተቀመጡትን ጸረ-ውድድር የሆኑ የንግድ
አሰራሮችን ስለመከላከል፣ስለንግድ እቃዎች መግለጫ እና በንግድ እቃዎችና አገልግሎቶች ላይ ስለሚገኙ ጉድለቶች
በተመለከተ መድረክ በማዘጋጀት በሰነድ የተደገፈ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡

1.1.1.3. ስልጠና መስጠት


ዝርዝርተግባራት ወንድ ሴት ድምር አፈፃጸም..% ከዓመቱ

ወ ሴ ድ
የዓመቱ ዕቅድ፡- 120 120 240
የሩብ ዓመት ዕቅድ 10 10 20
እስከዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 60 60 120
8
የሩብ ዓመት ክንዉን 15 20 35 100% 100% 100%
እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን 63 57 120 100% 100% 100%

 በስልጠናዉ የሴቶች፣የወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ተሳትፎ ያካተተ መሆኑን በናሬሽን በአጭሩ ቢገለጽ ፡-
 በዚህ የተሰጠዉ ስልጠና እድሜ ጾታና አካላዊ ሁኔታን ሳይለይ ሁሉንም የንግድ ማህበረሰብ ያሳተፈ ሲሆን አዋጅ ቁጥር
813/2006 ላይ የተመለከተዉን ስለ ንግድ እቃዎች መግለጫ እና ስለ ደረሰኝ መስጠትና ቀሪዎችን ስለመያዝ በሚል
በሰነድ የተደገፈ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
 ስልጠናው የተሰጠበት መንገድ/በመድረክ/ ፣ የበጀት ምንጭ፣ የተዘጋጀ ሰነድ ስለመኖሩ በናሬሽን ማረጋገጥ ፡፡
 ይህ ስልጠና ሲሰጥ ምንም እንኳ የበጀት እጥረት ቢኖርም አዳራሽ በማስፈቀድ መድረክ ተዘጋጅቶ ሰልጣኞች በራሳቸዉ
ወጭ ስልጠናዉን ወስደዋል፡፡

ተግባር 2. የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራትን ማጠናከር


የሸማች ማህበራትን በማጠናከር የቀረበ የግብርናና ኢንዱስትሪ ምርት
የቀረበዉ የምርት የ 1 ኩ/ል የተገዛበ ት ማህበሩ የሚሸጥ ከነፃዉ ገበያ ያለዉ

ዛት
መለኪያ

አይነት ዋጋ በት የ 1 ኩ/ል ዋጋ የዋጋ ልዩነት ማነፃፀር


የዚህ ሩብ እስከዚህሩብ ብር ሳ ብር ሳ ብር ሣ
ኣመት ዓመት
በሸ/ህ/ስ/ማ በኩል የቀረበ
የግብርና ምርት

የኢንዱስትሪ ምርት

የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን ከገበያ ማረጋጋት ባሻገር ወደ አገልግሎት ዘርፍ እንድገቡ በማቋቋም ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በመዝናኛ፣
በካፌ እና በሱፐር ማርኬት በተሻለ ደረጃ ተወዳዳሪ በመሆን ሸማቹን እና ራሳቸዉን ከአላግባብ የዋጋ ጭማሬ እንድታደጉት ለማድረግ
የተሰራ ስራ ፡፡
 ---------------------------------------------፡
ተግባር 3 ፡- የሸማች ጥበቃ ተማሪ ክበባት
በወረዳዉ ያሉ 5 ኛ ክፍል እና በላይ ት/ቤቶች ፡- አቅድ 52 ክንዉን 52 አፈፃፀም 100%
የተማሪ ክበባት በመቋቋማቸዉ የተሰሩ ተግባራት በአጭሩ (ስልጠና፣ ግንዛቤ….. ወዘተ)
 የተማሪ ሸማች ክበብ ሲቋቋም ከግዳን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ጋር በማደራጃ ማነዋሉ እና ስለ ክበቡ
አስፈላጊነት የጋራ መግባባት ከደረስን በኋላ በእያንዳንዱ ት/ቤት በመዉረድ ክበቡን ካቋቋምን በኋላ
ለትምህርት ቤት አመራሮች፣ለክበቡ ተጠሪ መምህራኖች እና ለተማሪዎች ስለሸማቾች መብትና ስለ
ነጋዴዎች ግዴታ ግንዛቤ ተፈጥሯል ፡፡
ተግባር 4. የሸማች ጥበቃ ማህበራት /ሲቪክ ማህበራት
9
አዲስ የተቋቋሙ ሲቪክ ማህበራት ብዛት ------
ነባሮቹ ዕውቅናቸው የታደሰ የሸማች ጥበቃ ሲ/ማህበራት አቅድ----------ክንዉን ---------አፈፃፀም-----
 የማህበሩ አባላት ብዛት በጾታ የተለየ ወ------ሴ------ ድ --------

የሲቢክ ማህበራት በመቋቃማቸዉ የተከናወኑ ተግባራት በአጭሩ ፡


 --------------------------------------------፡፡

ግብ -2 ህጋዊ የንግድ ስርዓት ማጎልበት


ተግባር 1. ልዩ ልዩ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራዎች
1.1. የቴክኒክ ደንብ አስተባባሪ ኮሚቴ በማጠናከር ወደ ስራ ከማስገባት አኳያ ፡-
 ዕቅድ 1(አንድ) ክንውን 1(አንድ)
በኮሚቴው የታዩ ድርጅቶች እና የታዩ ጉድለቶች የተወሰዱ እርምጃዎች እና ሌላም የተከናወኑ ተግባራት
 በኮሚቴው የታዩ ድርጅቶች ብዛት 50 /ሀምሳ/
 የታዩ ጉድለቶችና የተወሰዱ እርምጃዎች እና ሌላም የተከናወኑ ተግባራት
o በታዩ ድርጅቶች የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸዉ የኢነዱስትሪ ምርቶች የተያዘ ሲሆን ለግለሰብ ነጋዴዎቹ በቀጣይ
ከእንዲህ ዓይነት ችግር ራሳቸዉን እንዲያቅቡ ግንዛቤ በመፍጠር በኮሚቴዉ እንዲወገድ ሆኗል፡፡ እነዚህም፡-
 948 ፍሬ ሶሊ ሳሙና ባለ 25 ግራም (23.7 ኪሎ ግራም)
 11 ፍሬ ዲያና ሳሙና ባለ 25 ግራም (0.275 ኪሎ ግራም)
 5 ፍሬ ላይክ ሳሙና ባለ 25 ግራም (0.125 ኪሎ ግራም)
 ናኒ ብስኩት 3 እሽግ
 ሳባ የጸጉር ማጥቆሪያ 17 ፍሬ
 ኮካ ኮላ 3 ሊትር
 ፋንታ 6 ሊትር
 ባቶክ ማስቲካ 28 ፍሬ
 ከረሚላ 52 ፍሬ
 ሳባ የጸጉር ቅባት 2 ፍሬ እነዚህ የኢንዱስትሪ ምርቶች በኮሚቴዉ ተወግደዋል፡፡

ተግባር 2. የሸማቾችን መብቶችና ጥቅሞች ከማስጠበቅ አንፃር


2.1. ህጋዊ ደረሰኝ አሰጣጥ
በወረዳዉ ውስጥ ያለ ጠቅላላ የነጋዴ ቁጥር /ከንግድ ምዝገባና ፈቃድ ቡድን ቁጥር ጋር ተናባቢ የሆነ/ ድምር 1500
ከዓመ
እቅድ ክንውን አፈጻጸም በ%

የዚህ ሩብ እስከዚህ የዚህ እስከዚህ የዚህ ሩብ እስከዚ
ዝርዝር ተግባራት ከዓመቱ
ዓመት ሩብ ሩብ ሩብ ዓመት ህ ሩብ
አመት ዓመት አመት አመት

10
አዲስ ህጋዊ ደረሰኝ ያዘጋጁ የንግድ ድርጅቶች 100
24 50 5 8 20.8% 16% 8%
ነባርህጋዊ ደረሰኝ ያላቸው የንግድ ድርጅቶች 168
ለተጠቃሚው መስጠታቸውን ክትትል
ማድረግ 42 84 42 84 100% 100% 50%
ደረሰኝ ባለማሳተማቸው ለኢንስፔክሽን -
በሪፖርት የተላለፉ ድርጅቶች ብዛት - - - - - - -
ዋጋ ዝርዝር የመለጠፍ ተግባርና ክትትል እና 1220
ቁጥጥር ማድረግ 303 610 314 620 100% 100% 50%

የዋጋ ዝርዝር በማስለጠፍ ለደንበኞች ወቅታዊና የተሟላ እንዲሆን የተሰራ ስራ


 ----------------------------------------------------------------- ፡፡
ዋጋ ዝርዝር እንዲኖራቸው ግንዛቤ ተፈጥሮላቸው ባለማሳተማቸው ለኢንስፔክሽን በሪፖርት ኢንዲያውቁት የተደረጉ ነጋዴዎች
ቁጥር በጾታ ወ ----------- ሴ--------- ድ --------------፡፡
2.2. የተሟላ የንግድ እቃ መግለጫ ክትትል ማድረግ
 የዓመቱ እቅድ = 1620 የሩብ ዓመት እቅድ = 405 እስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ = 810
 የሩብ ዓመት ክንዉን 413 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን 818 አፈፃፀም 100%
 ጉድለት የተገኘባቸው የንግድ ድርጅት ብዛት 30
 ጉድለት አለባቸው ተብለው የተለዩ ምርቶች ፡-
 የለም ፡፡
 ጉድለት የተገኘባቸው ምርቶች ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ነጋዴዎች ለኢንስፔክሽን በሪፖርት እንዲያውቁት የተደረጉ
በቁጥርየለም፡፡
 የተወሰደ እርምጃ ፡-
 የለም
2.4. የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው ምርቶች መከታተልና ማስወገድ ተግባራት

 የዓመቱ እቅድ = 1620 የሩብ ዓመት እቅድ = 405 እስከዚህ ሩብ ዓመት እቅድ =810
 የሩብ ዓመት ክንዉን = 413 እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን =818 አፈፃፀም 100%

የተያዘዉ የምርት ብዛት በዚህ ሩብ ዓመት እስከዚህ ሩብ ዓመት ጠቅላላ ዋጋ


አይነት መለኪያ መለኪያ
በፍሬ በኪ/ግ በሊትር በፍሬ በኪ/ግ በሊትር ብር ሳ
ኮካ ኮላ በቁጥ 3 - 3 3 - 3 180

ፋንታ በቁጥ 12 - 6 12 - 6 420


የገላ ሳሙና( በቁጥ 964 24.1 - 964 24.1 - 870

ሶሊ፣ላይክ እና ር
ዲያና)
ሳባ የጸጉር በቁጥ 17 - - 17 - - 425

ማጥቆሪያ ር
ናኒ ብስኩት በቁጥ 3 - - 3 - - 15


ባቶክ ማስቲካ በቁጥ 28 - - 28 - - 56


ከረሚላ በቁጥ 52 - - 52 - - 52


ሳባ የጸጉር ቅባት በቁጥ 2 - -
11 2 - - 140


ጠቅላላ ድምር 1081 24.1 9 1081 24.1 9 2158
 የአገልግሎት ጊዜው ያለፈበት ምርት ይዘው የተገኙ ድርጅቶች ለኢንስፔክሽን በሪፖርት እንዲያውቁት የተደረጉ በቁጥር
------፡፡
 የተያዘዉ ምርቱ በመረካከቢያ ቅጽ ስለመሰብሰቡና የአወጋገድ ስርዓቱ ዝርዝር በአጭሩ ፡-የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸዉ

ምርቶች መሰብሰቢያ ቅጽ ከዚህ በታች የተቀመጠዉን ይመስላል፡፡

 ሌላዉ የተሰበሰበዉ ምርት በኮሚቴዉ እንዲቃጠል/ እንዲወገድ/ ተደርጓል፡፡

 -፡፡

ተግባር 3.የሸማቹ አቤቱታ አቀባበልና አፈታት


 ከቀረበው ቅሬታ የተፈታው ተነጻጽሮ ዕቅድ 100 ክንውን 100
 ከቀረቡት ዋና ዋናወቹ አቤቱታዎች ከሸማቾች መብት አንጻር ትኩረት ተሰጥቶ የተፈታ መሆኑን በአጭሩ -፡
 ከወቅታዊ የንግድ እቃዎች ዋጋ ንረትና ከመስፈሪያ መሳሪያዎች ጋር በተያያዘ ከሸማቹ የሚነሱ አቤቱታዎች
ሲሆን ለአቤቱታ መነሻ በሆኑት ህገ ወጥ ነጋዴዎች /ድርጅቶች/ በአካል በመዉረድ ግንዛቤ በመፍጠርና
አስተዳደራዊ እርምጃ በመዉሰድ ችግሩ እንዲስተካከልና አቤቱታዉ እንዲፈታ ተደርጓል፡፡

 በተደጋጋሚ እየቀረቡ ያሉትን ቅሬታዎችን በመለየት ምክንያቱን በዳሰሳ ጥናት መፈተሸ ፡-


 -------------------------------------------------፡፡

ግብ 3. የፋይናንስ አቅርቦት፣ አጠቃቀምና ውጤታማነትን ማሳደግ፣


 ከመንግስት በጀት ዉጪ የቡድኑን የተግባራት አፈጻጸም ለማሳደግ ፈንድ በማፈላለግ የተገኘ ገንዘብ እቅድ --------ክንውን--------

12
የመሰረታዊ ምርት አቅርቦትና ስርጭት
1.  የስኳር አቅርቦትና ስርጭት አፈጻጸም

የምርትዓይነት
ተ.ቁ ከባለፈው ዓመት የዞረ …….ዙር …….ዙር …. የቀረበ ድምር የተሰራጨ ቀሪ አፈጻጸም
ስኳር  -  -  -  133  133  0  -

በአቅርቦቱና ስርጭቱ ላይ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተፈታበት አግባብ በአጭር


 የቀረበልን ኮታ 1/3 ኛዉ በመሆኑ ለሸማቹ በቤተሰቡ ልክ ለማሰራጨት ጥልቅ ችግር ፈጥሮብናል፡፡ ቢሆንም እያንዳንዱ ሸማች መዉሰድ ካለበት
መጠን በግማሽ እና በፈረቃ እንዲወስድ በማድረግ መፍትሄ ተሰጥቷል፡፡
2.   የዘይት አቅርቦትና ስርጭት አፈጻጸም

የአቅርቦትዕቅድ የአቅርቦት ክንውን አፈጻጸም


የምርትዓይነት የወሩ/
ተ.ቁ የዓመቱ የዚህወር/ሩ/ዓ የዚህ
እስከዚህወር/ሩ/ዓ ሩብ እስከዚህወር/ሩ/ዓ እስከዚህወር/ሩ/ዓ ከዓመቱ
ዘይት በሊትር 268560   22380  134280  -  22380  -  16.7%

በአቅርቦቱና ስርጭቱ ላይ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተፈታበት አግባብ በአጭር


 -----------------------------------------------------------------------------------፡፡
3. የስንደ አቅርቦትና ስርጭት አፈጻጸም

የአቅርቦት ዕቅድ የአቅርቦትክንውን አፈጻጸም


የምርትዓይነት እስከዚህ ሩብ የዚህ ሩብ
ተ.ቁ የዓመቱ እስከዚህ ሩብ ዓመት
የዚህ ሩብ ዓመት የዚህ ሩብ ዓመት ዓመት ዓመት እስከዚህ ሩብ ዓመት ከዓመቱ
ስንዴ በኩንታል  552  1606  3212  -  -  -  -  -

በአቅርቦቱና ስርጭቱ ላይ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮችና የተፈታበት አግባብ በአጭር


 ----------------------------------------------------------------------------፡፡
ለመንግስት ሰራተኛ የተሰራጨ ዱቄት በኩታል ፡- የቀረበ ምርት የለም
- የዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን ---------እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን -------- አፈፃፀም -------
ለድሃ ድሃ የተሰራጨ ዱቄት ብዛት ፡- የቀረበ ምርት የለም
- የዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን ---------እስከዚህ ሩብ ዓመት ክንዉን -------- አፈፃፀም -------
-

13
1. የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትአፈጻጸም
የምርት የአቅርቦትዕቅድ የአቅርቦት ክንውን አፈጻጸም
ተ.ቁ ዓይነት እስከዚህ ሩብ የሩብ እስከዚህ ሩብ የሩብ
የዓመቱ የዚህ ሩብ ዓመት እስከዚህ ሩብ ዓመት ከዓመቱ
/በሊትር ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት
1 ናፍጣ  -  -  -  -  -
2 ቤንዚን  -  -  -  -  --
3 ነጭጋዝ  -  -  -  -
የሚሰሩ ነዳጅ ማደያዎች ብዛት በካምፓኒ -----------
አገልግሎት የማይሰጡ ማደያዎች በስም ---------------------------
ቦታ ተለይቶ ተሰቷቸዉ ማይሰሩበት ምክንያት
 ----------------------------------------------------------------------፡፡
አዲስ ማደያ ለመገንባት ቦታ የወሰዱ ብዛት በቁጥር-------------
ግንባታ አጠናቀው በ 2015 በጀት ዓመት ስራ የጀመሩ በቁጥር…-----------
በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ በቁጥር ---------------
. ምንም ግንባታ ያልጀመሩ በቁጥር------------እና
ያልጀመሩበት ምክንያት--------------------------------------፡፡
በአቅርቦቱና ላይ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች በአጭር
 ------------------------------------፡፡
2. የድጎማ ነዳጅ አሰራር
 ከጠቅላላው ማደያ ብዛት አንጻር በቴሌ ብር ሽያጭ እየፈጸሙ ያሉ እቅድ--------------- ክንውን----------
 ከቴሌ ብር አንጻር ያሉ መልካም ነገሮችና ያጋጠሙ ችግሮች
 --------------------------------------------------------------፡፡
 ችግሮችን ለመፍታት የተከናወኑ ተግባራት
 --------------------------------------------------------------፡፡

3. የመ/ምርት ቸርቻሪዎች ኦዲት የማድረግ ተግባር


 የተጠቃለለ እቅድ 2 ሸማች ማህበራት ክንውን 2 ሸማች ማህበራት አፈጻጸም 100%

14
 በኦዲት የተገኘና የባከነ ምርት ብዛትና የተወሰደ እርምጃ በአጭሩ የተጠቃለለ
 የዚህ ሩብ ዓመት የለም ኪ/ግ እስከዚህ ሩብ ዓመት የለም. ኪ/ግ ስኳር/
 የዚህ ሩብ ዕመት …….ሊትር እስከዚህ ሩብ ዓመት …… ሊትር ዘይት
 የተገኘ መልካም ተሞክሮና በሰነድ ተቀምሮ የተያዘ
 -------------------------------------------------፡፡
በሩብ ዓመቱ የታዩ ጥንካሬዎች እና ውስንነቶች፡-

1. ጥንካሬ
 የነበሩ ጥንካሬዎች ከቁልፍና አበይት ተግባራት አንጻር ግልጽ በሆነና በአጭር ፡,-
 በዚህ ሩብ አመት በቁልፍ ተግባራት የታቀዱትን የልማት ቡድን እና የመማማር እድገት ፕሮግራም በተቀመጠላቸዉ መርሃ ግብር መሰረት
ያለምንም መቆራረጥ ማከናወን ተችሏል፡፡
 የቢኤስሲ የወርና የ 6 ወር ዉል ተይዟል ዉጤትም ተሞልቷል፡፡
 ሌላዉ ከዓበይት ተግባራት አኳያ፡- የግንዛቤ ፈጠራ ስራችን ለነጋዴዎች የተሰጠ ስልጠና በሰነድ የተደገፈ እና መድረክ በማዘጋጀት በተከታታይ ተከናዉኗል፡፡
 የበርከበር ጉብኝትና የገበያ ላይ ክትትል በማድረግ የህገ-ወጥ መለኪያ ቀጥጥርና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸዉ ምርቶችን የመሰብሰብ ስራ በትኩረት
ተሰርቷል፡፡
2. እጥረት
 በእቅድ ተቀምጠው መከናወን የነበረባቸው ያልተከናወኑ በአጭሩ
3. ያጋጠሙ ችግሮች
 በስራ ላይ ያገጠሙ ችግሮች ፡-
 -----------------------------------፡፡
4. የተሰጠ መፍትሄ ፡-
 ---------------------------------------------------------፡፡
5. ያልተፈቱ ከዞኑ አቅም በላይ የሆኑ ችግሮች
 ---------------------------------------፡፡
6. ማጠቃለያ ፡-
 -----------------------------------------------፡፡

15
የአበይት ተግባራት አፈጻጸም የተጠቃለለ ሪፖርት ማድረጊያ ሰንጠረዥ

ተ.ቁ መለኪያ የአመቱ እቅድ ክንውን አፈጻጸም በ%


ዝርዝር ተግባራት አቅድ የወር/ እስከዚህ የወሩ/ እስከዚህ ከወሩ/ እስከዚህ ከዓ የሴቶች
የሩብ ወር/ሩብ ሩብ ወር/ሩብ ሩብ ወርሩብ መቱ ተሳትፎ
ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመቱ ዓመት
1 ግንዛቤ ፈጠራና ስልጠና
1.1 በንግድ ህጉች፣ አዋጆችና በገበያ ማረጋጋት ዙሪያ ቁጥር 3216 268 1445 280 1648
ለሸማቾችና ነጋዴዎች ግንዛቤ መስጠት ጠ/ድምር 100% 100%
ወ 1608 134 724 150 841
100% 100%
ሴ 1608 134 721 130 807
97% 100%
1.1.1 ለሸማቾች በንግድ አዋጆች ህጉችናአሰራሮች ግንዛቤ ቁጥር
1966 163 817 100% 100%
170 992
መፍጠር ድምር
ወ 983 82 409 100% 100%
90 502

ሴ 983 81 408 98.76% 100%


80 490

1.1.2 ለነጋዴዎች ግንዛቤ መፍጠር ድምር ቁጥር


1250 105 628 100% 100%
110 656

ወ 625 53 315 100% 100%


60 339

ሴ 625 52 313 96.15% 100%


50 317

1.2 ለንግዱን ማህበረሰብ ስልጠና መስጠት ድምር ቁጥር


240 20 120 100% 100%
35 120
ወ 120 10 60 100% 100%
15 63
ሴ 120 10 60 100% 95%
20 57
1.3 ለሁሉም ህ/ሰብ በንግድ ውድደርና ሸማቾች ጉዳይ ፎረም ብዛት 4 1 1 1 1 100% 100%
የሚዲያ ፎረም እንዲዘጋጅና እንዲሰጥ መደገፍ
1.4 የሚዲያ ጽሁፍ ማዘጋጀት የጽሁፍ ብዛት 4 1 1 1 1 100% 100%

በሚዲያ የተሰጠ መግለጫ ብዛት ቁጥር 4 1 1 1 1 100% 100%


16
2 የሸማቾችህ/ስ/ ዩኔን ማጠናከር ቁጥር - - - - -
2.1 ሸ/ህ/ሥራ ማህበራት በመደገፍ የገበያ ማረጋት ስራ ቁጥር 6 - - - - - -
እንዲሰሩ ማድረግ
2.2 ዩኔንና ሸ/ህ/ስ/ማ በሌሎች አካባቢዎች ልምድ ቁጥር
ልውውጥ እንዲያካሂዱ በማድረግ ተጠቃሚ መሆን
3 የሸማቾች ጥበቃ ተማሪ ክበባት ከ 5 ኛ ክፍል እና የክበብ ብዛት 52 52 52 52 52 100% 100%
በላይ ባሉ ት/ቤቶች ማቋቋም
4 የሸማቾች ጥበቃ/ሲቪክ ማህበራትን በሁሉም ከተማ የማህበር ብዛት - - - - -
አስተዳሮች ማቋቋምና ማጠናከር
የሸማቾች ጥበቃ ማህበር አባላት ብዛት ቁጥር - - - - -
5 የሙያ ብቃት አረጋጋጭ ተቋማት የግምገማ መድረክ የመድረክ ብዛት - - - - - - -
ማዘጋጀት
6 ጠቅላላ ህጋዊ /ተከታታይ ቁጥር ያለው/ ደረሰኝ የድርጅት ብዛት 268 22 110 15 73 68% 66.36%
አፈፃፀም
6.1 አዲስ/ህጋዊ/ደረሰኝ ያዘጋጁ የንግድ ድርጅቶች የድርጅት ብዛት
100 8 40 5 8
62.5% 20%
6.2 ነባር/ህጋዊ/ ደረሰኝ ያላቸው የንግድ ድርጅቶች የድርጅት ብዛት
168 14 84 14 84
ለተጠቃሚው መስጠታቸውን ክትትል ማድረግ 100% 100%
6.3 ደረሰኝ ባለማሳተማቸው ለኢንስፔክሽን በሪፖርት የድርጅት ብዛት -
የተላለፉ ድርጅቶች - -
7 ዋጋ ዝርዝር የመለጠፍ ተግባርና ክትትል እና ቁጥጥር የድርጅት ብዛት 620
1220 101 610 110
ማድረግ 100% 100%
ዋጋ ዝርዝር ባለመለጠፋቸው ለኢንስፔክሽን የድርጅት ብዛት -
የተላለፉ - -
8 የንግድ ዕቃዎችመግለጫ ስለመኖሩ መከታተል / የድርጅት ብዛት 1620 135 810 138 818
የኮንስትራክሽን ግብአት፣ የኬሚካል፣ የውበትና
ጽዳት፣ የምግብና መጠጥ ኢንዱ/ውጤቶች
የተሰማሩትን/ 100% 100%
9 የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምርቶች ክትትል የድርጅት ብዛት 1620 135 810 138 818
ማድረግ በድርጅት ቁጥር 100% 100%
በጥጥር/በኪ.ግ - - - - 24.1 - -
በፈሳሽ/በሊትር  -  -  -  -  9  -  -
በገንዘብ ሲተመን  -  -  -  -  2158 ብር
10 አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ምርቶችና አገልግሎት የምርት ዓይነት 10 2 6 2 6 100% 100%
ለማስከበር መከታተል

17
11 የሸማቾችን ቅሬታ፣አቤቱታመቀበል እናምርመራ አቤቱታ ብዛት 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100%
በማካሄድ ምላሽ ለመስጠት የቀረቡ
ምላሽ ያገኙ ብዛት 100% 100% 100% 100% 100% 100% 100%

12 የመሰረታዊ ምርት ለተጠቃሚ በትክክል መድረሱን የቸርቻሪ 97 - - - -


በኦዲት ማረጋገጥ በድግግሞሽ /ነጋዴ፣ሸ/ማ፣
ሁለገብ/ - --
የስኳር ቸርቻሪ ብዛት  24 - - - - - - -
የዘይት ቸርቻሪ ብዛት  47 - - - - - - -
የስኳርና የዘይት ቸርቻሪ ብዛት  26 - - - - - - -
13 የቡድኑን የስራ አፈጻጸም ለማሻሻል ፈንድ በብር - - - - - - -
በማፈላለግ የተገኘ ገንዘብ

መሳሰቢያ
 ተጨማሪ ተግባራት በማካተት አለባቸዉ ተብለዉ የሚታሰቡ ካሉ በሰንጠረዥ መጨመር ይቻላል ፡፡
 ለኢንስፔክሽን የተላለፉ ድርጅቶች በቡድኑ በኩል ግንዛቤ ተፈጥሮላቸዉ ተግባሩን መፈጠም ያልቻሉ ተለይቱው በአድራሻ የተሰጡ መሆኑን
ይገባቸዋል ፡፡

18

You might also like