Professional Documents
Culture Documents
ርብየሆነክትትልናቁጥጥርበመደረግላይነው፡፡
የሰው ሃይል ቅጥርን በተመለከተ ለትልልቅ የመንገድ ፕሮጀክቶች በጎደሉት ባለሙያዎች ምትክ
በማኔጅመንት ደረጃ በተወሰነው መሰረት በ‘recommendation’ እተከናወነ ነው፡፡
1.3. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዲሞክራሲያዊና ደስተኛ የአሃድ ህይወት ከማረጋገጥ አንጻር፡-
የቦንድ ግዢው በድርጅቱ ፋይናንስ በኩል ተጣርቶ ስላልተዘጋጀ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ
ለሰራተኞች ማቅረብ አልተቻለም፡፤
የድርጅቱ ነዓመታዊ እቅድ በሰኔ ወር የተዘጋጀ ቢሆንም በድርጅት ደረጃ ተጠቃልሎ መጠቃለል
ያለበት እና በድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ ዘግይቶ በመጽደቁ በድርጅቱ የስራ ክፍሎ ውይይ
የተደረገበት ቢሆንም መላው ሰራተኛ መሰከረም አጋማሽ ላይ በድርጅት ደረጃ ዘግይቶ ቢሆንም
ውይይት ተካሂዶበታል፡፡
የሰላም ማሰከበር ኮታ የመጣውን ቀድሚያ መሄድ የሚገባቸው የሰራዊት አባላት ለመመልመል
እንዲቻል ያልሄዱ እና የሄዱ ደግሞ ቅድም ተከተል መዝግቦ በመያዝ ሁለት ሰዎች ተሰጥትቶን
የነበረው ኮታ አስፈላጊው ዳታ ለዘርፍ በማቅረብ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ስለተሰጠን ባጠቃላይ
አራት ሰዎች ፍትሃዊ በሆነ ምልመላ በማካሄድ ከድርጅታችን እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን
ምርመራቸው ጨርሶ እንዲሄዱ ተዘጋጅቶ ይገኛሉ፡፡
በ 2010 ማጠቃለያ ግምገማ ተነስቶ ከነበሩ የብልሹ አሰራር መገለጫዎች ውስጥ የሊፋን መኪና
ጎማ ካልተቀየረ በስተቀር እንደዚህ ማርጀት አልነበረበትም ተብሎ የነበረ በመሆኑ በነሓሴ ወር
ለማጣራት እንዲቻል ኮሚቴ በማቋቋም ለማጣራት ጥረት የተደረገ ቢሆንም የኮሚቴ አባላት
እንሰራም የሚል እየቀረበ እስካሁን ኮሚቴው ሪፖርት ማቅረብ አልቻለም፡፡
አዲሱ የተጠናወ BPR እና የደመወዝ ጥናት ተጠቃልሎ ካለቀ የቆየ ቢሆንም ማናጅመንቱ
አይቶ ስራ የሚጀምርበት ሁኔታ አልተከናወነም ተብሎ የተነሳ ሲሆን ማናጅመንቱም ትክክል
መሆኑ የተቀበለው ስለሆነ በ 2011 በጀት አመት እንዲጠቃለል በእቅድ ተይዟል፡፡
የድርጅቱ ተሰብሳቢ ከመሰብሰብ አንጻር የድርጅቱ አመራሮች በ 2010 የተወሰነ የተሞከረ
ቢኖርም ክፍተኛው ገንዘብ መሰብሰብ አልቻለም በሚል በግምገማው ተነስቷል
የድርጅቱ ንብረት የሚቀመጥበት ስቶር እጥረት እያጋጠመ ስለሆነ ለዚሁ መፍትሄ
እንዲሰጥበተ በሚል ተገምግሟል፡፡
የሙያተኛውንየስራተነሳሸነትናየሞራልአቅምለማሳደግመ/
የሙያተኛውንየስራተነሳሸነትናየሞራልአቅምለማሳደግመ/
ቤቱበዓመትየሚያገኘውንየትርፍመጠንበማየትየአንድወርደሞዝቦነስእናየአንድደረጃእርከንእን
ዲሰጣቸውተደርጓል፡፡
1.4. የለውጥ እንቅስቃሴ ውጤቶችንና ምርጥ ስራዎችን በማሰባሰብ በመመሪያና በአሰራር በመደገፍ ተቋማዊ
ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
የ IFRS ትግበራው በወቅቱ ውሳኔ ስላልተሰጠው የዘገየ ቢሆንም በመጨረሻው የመጀመሪያው
ሩብ አመት አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል ታስሮ አሰከ ጋፕ አናላይሲስ እና የፖሊሲ ምርጫ
ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በማናጅመንቱ ውሳኔ የሚያስፈልጋቸው ተሰብሳቢ፤የቢሮ ጉዳይ እና
ተከፋይ ሂሳቦች በየስራ ክፍሉ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ የስራ ትእዛዝ ተላልፏል፡፡
የ BPR ትግበራው የጥቅማጥቅም መመሪያው በማናጅመንቱ በወቅቱ ታይቶ እንዲጸድቅ
ስላልተወሰነ አቀናጅቶ ለማሰተግበር ጊዜ በመውሰዱ ምክንያት በተያዘው እቅድ መሰረት
ማስተግበር አልተቻለም፡፡
በመስሪያቤታችን ያሉ የሠራዊት አባላት የማዕረግ መቆያ ጊዜያቸውን እንደሸፈኑ ወደ ማ/ ማ/ማዕከል
በመላክ ስልጠና እንዲያገኙና ወደ ሚቀጥለው ማዕረግ እንዲሸጋገሩ ተደርጓል፡፡ በስራ ሂደቱ ውስጥ
ሶስት አባላት ከመ/
ከመ/አ ወደ ሻ/
ሻ/ል የመቆያ ጊዜያቸውን ሸፍነው የተሸጋገሩ ሲሆን፡ አንድ አባል ደግሞ
ከሃ/
ከሃ/አለቃ ወደ ም/
ም/መ/አ እንዲሁም አንድ ሰው ከ
ከ አለቃ ወደም/
ወደም/መ/አለቃ ስልጠናቸውን ጨርሰው
ተሹሟል፡፡
ከመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ተመርቀው የሚመጡ የሠራዊት አባላት ወደ ስራ የሚያስገባቸው
አጫጭር ስልጠናዎች ይሰጣቸዋል፡፡
የሰላም ማስከበር ተሳትፎ ሙያን መሰረት ባደረገ መልኩ በሚመጣልን ኮታ መሰረት ያለ አድልዎ
እና በአሰራር በመልመል ወደ ተለያዩ አገሮች ይላካል፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
3|Page
1.5. ያሉንን ልምዶችና ዕውቀት ማሰባሰብና ተቋማዊ ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
ህዳሴ ዋንጫ አቀባበል መሰረት በማድረግ የድርጅቱ ሰራተኞች የቦንድ ግዢ እና ወርሃዊ መዋጮ
ፈቃደኛ የሆኑ ሰራተኞች እንዲሳተፉ ተደርጎ የተወሰኑ ሰራተኞች እና ሁሉም የማናጅመንት
አባላት በቦንድ ግዢው ተሳትፈዋል፡፡
የህዳሴ ዋንጫ ምክንያት በማድረግ ሁሉም የድርጅቱ ሰራተኞች እና ማናጅመንት አባላት የጽዳት
ስራ እንዲያከናውኑ ተደርጓል፡፡
2. በዓቢይ ተግባር
2.1. አደረጃጀት የማስተካከልና አስፈላጊውን የሰው ኃይልና የማቴሪያል ስታንዳርድ ማዘጋጀት ፡ አዲስ
በተጠናው የመንገድ የስራ ሂደት የ BPR ጥናት መሰረት የቅየሳ ባለሙያዎች በአንድ ኬዝ ቲም ስር
መደራጀት ያለባቸው ሲሆን በዚሁ መሰረት የውስጥ ማሰታወቂያ ወጥቶ የኬዝ ቲም መሪ ተመድቦ በአንድ
አደረጃጀት ስር እንዲሆኑ በሃምሌ ወር ላይ የተከናወነ ቢሆንም በነሃሴ እና በመስከረም ወር ላይ ግን
ከአደረጃጀት ጋር ተያይዞ የተከናወነ ስራ የለም፡፡
2.2. የአጭር ጊዜ ስልጠና በመ/መ/ዲ/ኮ/አስተ የስራ ሂደት ስር በተለያዩ የሙያ መስኮች የተለያዩ ስልጠናዎች
በሁሉም የመንገድ ዋና የስራ ሂደት አባላት ደረጃ በሚባል መልኩ ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት እና
ፍላጎት መኖሩ ከዚህ ጋር ተያይዞም የተሰጣቸውን ስራ በጊዜ ለማስረከብ ከፍተኛ ርብርብ
የሚያደርጉ መሆናቸው፡፡
የአመቱ የስራ እቅድ ለማሳካት ገበያ የማፈላለግ እና ድርጅታችን የማስተዋወቅ ስራ ወደ ሁለት
የነበሩዳካማጎኖች
ከፕሮጀክትየሚመጡወርሃዊሪፖርቶችናአቴንዳስበተፈለገውጊዜያለማድረስችግርአለ፡፡
በድርጅታችን የአቅም ግንባታ እና ወጪ ቅነሳ ቀላል የማይባል አሉታዊ ተፅእኖ እያሳደረ ይገኛል፡፡
አሁንም የየሳምንቱ ሪፖርት አስታዋሽ ሳያስፈልግ በሳምንቱ መጨረሻ የማስረከብ ባህል የሚቀረው ነገር
መኖሩና በቅርብ ጊዜም መቀዛቀዝ መታየቱ
አዲስ የተጠናው የመንገድ የስራ ሂደት የ BPR ጥናት ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ አለመግባት፤
3.2. በቁልፍ ተግባር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፣ የችግሮች ባለቤት ፣የተወሰዱ
የመፍትሄ ዕርምጃዎችና የወደፊት የአፈጻጸም አቅጣጫ፡-
በየጊዜው ለቡድኑ አባላት ማሳሳቢያ በመስጠት የየሳምንቱን አጠቃላይ የስራ አፈፃፀም እንዲያስረክቡ ጥረት
እየተደረገ ነው፡፡
2. የአርሚፋውንዴሽንፕሮጀክቶች
2.1. በባህርዳርሳይትየውስጥዲዛይንየተዘጋጀሲሆንየሚቀረውንየስትራክቸራልስራከቦታውማጣጣምናየሳይ
ትወርክስራነው፡፡
ምንምእንኳንስራውንበሐምሌወርተጀምሮማለቅየነበረበትበነሃሴወርቢሆንምበዚሁወርየብር
21,558.90 ወይምከተያዘለትጠቅላላዋጋ 20% የሚሆንስራተሰርተዋለ፡፡በአጠቃላይበሩብዓመቱየብር
86,235.60 ለመስራትታቅዶየብር 38,806.00 ወይም 45% ለመስራትተችሏል፡፡
5.3.2. መንገድ ዲዛይን ቡድን በዕቅድ አፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፣ የችግሩ ባለቤት
የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች እና የቀጣይ የአፈጻጸም አቅጣጫዎች
ያጋጠሙ ችግሮች
ለቅየሳ ስራ ወደ ሆሚቾ አሙኒሽን ፕሮጀክት ተጉዞ የነበረው ቡድን ውስጥ መጠነኛ አለመግባባት
መፈጠሩ
ምንም እንኩዋን የዲዛይን ስራው ቀደም ብሎ የተከናወነ ቢሆንም የአየር ሃይል የውስጥ ለውስጥ
መ/ድ ፕሮጀክት ላይ የዲዛይን ችግር መከሰቱና ከዚህ ጋር ተያይዞም መጉዋተት በመፈጠሩ የስራ
ተቀራጩ ተጨማሪ የጊዜ ማካካሻ መጠየቅ ችለዋል፡፡
ምንም እንኩዋን በጣም የተጋነነ መጉዋተት ባይሆንም የበለስ መካነ ብርሃን ፕሮጀክት ላይ
በጂኦቴክኒካል ሪፖርቱ ላይ በነበሩ አንዳንድ ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዮች ምክንያት የቀሪ ድልድዮች
ዲዛይን ለማጠናቀቅ ከታሰበው ጊዜ በላይ በጥቂት ቀናት መዘግየቱ
የችግሩ ባለቤት
በዲዛይን ስራውና በቅየሳ ስራው የተሳተፉ የቡድኑ አባላት
የጂኦቴክኒካል ጥናቱን ያከናወነው ንኡስ ስራ ተቁዋራጭ
የተወሰዱ የመፍትሄ አቅጣጫዎች
ከዋናው መ/ቤት ወደ ፕሮጀክቱ ሰው በመላክ በተደረገ ስብሰባ ችግሩን መፍታት ተችለዋል፡፡
ምንም እንኩዋን ጊዜ ወስዶም ቢሆን የዲዛይን ችግሩ የተስተካከለ ቢሆንም ፕሮጀክቱ ላይ ካስከተለው
ተፅእኖ አንፃር ለችግሩ ምክንያት ለሆነው ሰው የቃል ማስጠንቀቂያ ተሰጥተዋል፡፡
4.4. የመንገድ፤መስኖናግድብፕሮጀክትክትትልናኮንትራትአስተዳደር
4.4.1. የፕሮጀክቶችግንባታዝርዝርአፈፃፀም፡-
በመስራትላይያሉፕሮጀክቶች
1. የባህርዳርሆስፒታልየውስጥለውስጥመንገድ
የሥራውባለቤት....................................................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቋራጭ.......................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ..................................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል……………………ብር 8,972,475.14
አጠቃላይየሥራውል................................................ ብር 80,415,531.94
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠጊዜ……23 ካላንደርቀናት
በጊዜይገባኛልጥያቄየተሰጡቀናት…………..303 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ……566 ካላንደርቀናት
1.1. የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................……………ብር 21,432,917.04
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ...............ብር 41,949,729.82
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................…………….ብር 63,382,646.86
1.2 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
ስ/ተቋራጩቀደም ሲልየመጀመሪያደረጃርክክብእንዲደረግለትጥያቄአቅርቧል፡፡
የአስፋልትስራውየተጠቃለለቢሆንምበለውጥስራየተሰጡትየአፈርቆረጣናሙሌትስራእየተከናወነነ
ው፡፡
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት)
ተዘጋጅቶለፊርማናማህተምወደአሰሪውመ/ቤትከተላከበኋላሳይፈረምተመላሽተደርጓል፡፡
የሳይትላይጉብኝቶችንበማድረግተጨማሪየተሰጡትንየለውጥስራዎችንበማካተትየውልሰነድተዘጋ
ጅተዋል፡፡
1.3 ያጋጠሙችግሮች-
የለውጥስራዎችየስራውልበወቅቱበባለቤትውሳኔባለመሰጠቱበስራውላይመዘግየትንአስከትሏ
ሌሎችተጨማሪየለውጥስራዎችበመኖራቸውምክንያትየተዘጋጀውየለውጥስራውልከባለቤቱተመ
ላሽተደርጓል፡
ስ/ተቋራጩየተከለሰየስራመርሃ-ግብርማቅረብአልቻለም፤
የባለቤትፍላጎትበተማላመንገድአለመታወቁ፡፡
1.4 የተወሰደእርምጃ-
አንዳንድየቀሩስራዎችእስከሚጠናቀቁድረስርክክብማድረግእንደማንችልለቀረበውየርክክብጥያቄ
መልስተሰጥቷል፡፡
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት)
ከሌሎችተጨማሪየለውጥስራዎችጋርበአንድሰነድአዘጋጅቶለማውጣትበመስራትላይእንገኛለን፡፡
ስ/ተቋራጩየተከለሰየስራመርሃ-ግብርእንዲያቀርብበደብዳቤጠይቀናል፡፡
2. የመቀሌሆስፒታልየውስጥለውስጥመንገድ
የሥራውባለቤት....................................................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቅራጭ.......................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ..................................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል..................................................ብር 56,906,648.21
ተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል……………………ብር 589,306.94
አጠቃላይየሥራውል..............................................ብር 57,495,955.15
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ….34 ካላንደርቀናት
በጊዜይገባኛልጥያቄየተሰጡቀናት……………………193 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ……………467 ካላንደርቀናት
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
14 | P a g e
ከውልስምምነትበላይየወሰደውጊዜ………………….231 ካላንደርቀናት (49.46%)
2.1 የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ….. ብር 26,138,753.87
ቅድመክፍያያልተመለሰ………………………………… ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................……… ብር 43,209,562.96
2.2 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
ስ/ተቋራጩቀደም ሲልየመጀመሪያደረጃርክክብእንዲደረግለትጥያቄአቅርቧል፡፡
የአስፋልትስራውየተጠቃለለቢሆንምበለውጥስራየተሰጡትየአፈርቆረጣናሙሌትበመስራትላይነ
ው፡፡
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት) ተዘጋጅቶለሁሉምወገኖችእንዲደርስተደርጓል፡፡
የሳይትላይጉብኝቶችንበማድረግበቦታውላይበሚሰጡየስራትዕዛዞችመሰረትተጨማሪየለውጥስራ
ዎችእንዲሰሩለስ/ተቋራጩበደብዳቤአሳውቀናል፡፡
2.3 ያጋጠሙችግሮች
የሥራአፈፃፀምከእቅዱበታችመሆን፣
ስ/ተቋራጩየተከለሰየስራመርሃ-ግብርማቅረብአልቻለም፡፡
የባለቤትፍላጎትበተማላመንገድአለመታወቁ፡፡
2.4 የተወሰደእርምጃ
አንዳንድየቀሩስራዎችእስከሚጠናቀቁድረስርክክብማድረግእንደማንችልለቀረበውየርክክብጥያቄ
መልስተሰጥቷል፡፡
የለውጥስራውል(የአፈርቆረጣናሙሌት) ተዘጋጅቶለሁሉምባለድርሻአካላትእንዲደርስተደርጓል፡፡
ስ/ተቋራጩየተከለሰየስራመርሃ-ግብርእንዲያቀርብበደብዳቤጠይቀናል፡፡
3 . አየርሃይልጠ/መምሪያ (phase-1)፡-
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
15 | P a g e
የሥራውባለቤት..........................................የመከላከያመሃንዲስዋናመምሪያ
ሥራተቋራጭ.............................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ.........................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል.........................................ብር 36,643,574.82
አጠቃላይየሥራውል....................................ብር 36,643,574.82
በጊዜይገባኛልጥያቄምክንያትየተሰጠጊዜ….170 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ……………535 ካላንደርቀናት
3.1 የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ….. ብር 7,132,490.18
ቅድመክፍያያልተመለሰ…………………………………. ብር 7,733,855.07
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................……… ብር 18,125,562.62
3.2 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
የተጨማሪየፓርክቦታናየስላብከልቭርትስራበመሰራትላይነው፡
ስ/ተቋራጩያቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄጸድቆወቷል፡፡
ስ/ተቋራጩያቀረበውየአስፋልትናሙናእናየጠጠርላቦራቶሪውጤትአጽድቀናል፡፡
ስ/ተቋራጩያቀረበውየተከለሰየስራመርሃግብርእስከ Nov.2018
ስራእንደሚያጠናቅቅጸድቆወቷል፡፡
3.3. ያጋጠሙችግሮች
የኤሌክትሪክናየውሃመስመሮችከሚመለከታቸውባለድርሻአካላትየጋራውይይቶችበማድረግናችግሮ
ችንለመፍታትተችሏል፡፡
4. ደ/ዘይትኢንጅ/ኮሌጅየማስፋፊያፕሮጀክት
የሥራውባለቤት..........................................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቋራጭ.............................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ.........................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
4.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
የቁፋሮሥራበአብዛኛውየተሰራሲሆንሌሎችስራዎችግንበአብዛኛውአልተጀመሩም፡
a. ያጋጠሙችግሮች
የሥራአፈፃፀምዝቅተኛመሆን፣
ስ/ተቋራጩባቀረበውየስራመርሃግብርመሰረትስራውንማከናወንአልቻለም፡፡
በሳይቱላይየኤሌክትሪክመስመሮችመኖርለስራውመፋጠንእንቅፋትሆነዋል፡፡
4.3 የተወሰደእርምጃ
ስ/ተቋራጩስራውንበተያዘለትየጊዜገደብእንዲጨርስበደብዳቤአሳውቀናል፤
የኤሌክትሪክመስመሮችእንዲነሱልንለመሓንዲስዋናመምሪያበደብዳቤአሳውቀናል፤
5. ዲቾቶ -ጋላፊ-ኤሊዳር-በልሆ፡-
5.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የዲዛይንናየኮንትራትአስ/ ስራለሰራንበትክፍያተጠይቋል፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
17 | P a g e
የፕሮጀክቱስራበተያዘለትጊዜእንዲጠናቀቅበሁሉምደረጃጥረቶችእየተካሄዱናቸው
ሙያተኞችከዋናውመ/ቤትሳይቱላይበተፈለገውጊዜበመገኘትጉብኝትአድርገዋል፡፡
5.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
የመኪናመለዋወጫዎችብልሽትበየጊዜውያጋጥማል፡
ለዘመንመለወጫበአልለእረፍትየመጡባለሙያዎችወደፕሮጀክቱሲመለሱመጠባጠብታየተዋ
5.3 የተወሰደእርምጃ
ተሽከርካሪዎችበተሻለፍጥነትእንዲጠገኑተደረጋል፤
የቃልመስጠንቀቅያተሰጠዋል
6. ሙስሊ-ባዳ፡-
6.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የዲዛይንናየኮንትራትአስ/ ስራለሰራንበትክፍያተጠይቋል፡፡
የፕሮጀክቱስራበተያዘለትጊዜእንዲጠናቀቅበሁሉምደረጃጥረቶችእየተካሄዱናቸው፡፡
ሙያተኞችከዋናውመ/ቤትሳይቱላይበተፈለገውጊዜበመገኘትጉብኝትአድርገዋል፡፡
6.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
-የንድፍስራሙያተኛማግኘትአልቻልንም
በኃላበመጨረሻሃሳቡቀይሮለመሄድፍቃደኛአልሆነም::
መ.ኮ.ኢበሚቀያርበውየካንቲቲሪፖርትባለመቅረቡበሚልያልተገባምክንያትከየካቲትጀምሮየተጠየቀ
ወርሃዊክፍያፀድቆእየመጣልንአይደለም፡፡
6.3 የተወሰደእርምጃ
- የካንቲቲስራተጠናቆሪፖርትተልከዋል
7. በለስ-መካነብርሃን፡-
7.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
የዲዛይንናየኮንትራትአስ/ ስራለሰራንበትክፍያተጠይቋል፡፡
የፕሮጀክቱስራበተያዘለትጊዜእንዲጠናቀቅበሁሉምደረጃጥረቶችእየተካሄዱናቸው፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
18 | P a g e
የቶፖግራፊሰርቬይንግስራለሰራድርጅትክፍያተፈጽሟል፡፡
7.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
በውለታችንመሰረትለፕሮጀክቱየሚያስፈልጉተሽከርካሪዎችበወቅቱአለመግዛታችንድርጅታችን
ማግኘትየሚገባውንገቢለኪራይእየከፈለነው፡፡
7.3 የተወሰደእርምጃ
ድርጅቱለፕሮጀክቱየሚያስፈልጉተሽከርካሪዎችእንዲገዛጥረትማድረግሌላአማራጭማየትይጠይ
ቃል፡፡
8. አፍዴራ-ቢዱ፡-
8.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፡-
ከመኮኢጋርየዲዛይንናኮንትራትአስተዳደርየስራውልስምምነትተዘጋጅቷል፡፡
የፕሮጀክቱስራእየተገባደደነው፡፡
8.2 ያጋጠሙችግሮች፡-
በአካባቢውበተፈጠረየአውሎነፋስምክንያትየሰርቬየርእቃዎችላፕቶፕጨምሮጉዳትእንደደረሰባቸ
ውከሙያተኞችሪፖርትመረዳትችለናል፡፡
8.3 የተወሰደእርምጃ
የሰርቬየርእቃጉዳትመጠነኛበመሆኑወደስራተመልሰዋል፡፡
የመጀመርያርክክብየተካሄደባቸውፕሮጀክቶች፤
1. ጎፋአፓር/ት፡-
የሥራውባለቤት...........................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቋራጭ..............................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ.........................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል.........................ብር 11,294,612.60
ተጨማሪየሥራውል(1-5).............ብር 2,825,312.68
አጠቃላይየሥራውል.....................ብር 14,119,925.28
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………145 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ…..76 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…135 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………356 ካላንደርቀናት
አጠቃላይኘሮጀክቱየወሰደውየሥራጊዜ……………356 ካላንደርቀናት
1.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም፡-
በተፈጠረውተጨማሪየስራትዕዛዝምክንያት፡
378,752.70 ተዘጋጅቶለስ/ተቋራጭተልኳል፡፡
የመንገድስራውየማጠቃለያርክክብከተካሄደብዙጊዜያትንያስቆጠረቢሆንምየሳይትወርክስራ
ውግንእስካሁንድረስርክክብአልተፈጸመም፡፡
1.2 ያጋጠሙችግሮች
1.3 የተወሰደእርምጃ
በአሁኑጊዜፊውዝስለቀረበየምድረግቢውየኤሌክትሪስራዎችእየተሰሩናቸው፡፡
2. ጎልፍኮርስፕሮጀክት፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያሰራዊትፋውንዴሽን
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 201,188,906.22
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል(1)……................ብር -91,113,935.77
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 110,074,970.45
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………1335 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…453 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………1788 ካላንደርቀናት
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ................................................................……………ብር 40,237,781.24
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ...............ብር 45,052,843.70
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................…………….ብር 85,289,906.94
2.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም
የሳርተከላስራውተጠናቅቆከፊልርክክብተካሂዷል፡፡
የኤሌክትሮመካኒካልሲስተምናየፓይፕጥገናስራእየተሰራቢሆንምየጥራትደረጃውአጥጋቢአይደለም
፡፡
ስ/ተቋራጩየጠየቀውየጊዜይገባኛልጥያቄጸድቆየወጣቢሆንምአሁንምብዙያለፉጊዜያትአሉ፡፡
2.2 ያጋጠሙችግሮች
ሥራተቋራጭለቀሪስራዎችባቀረበውናበፀደቀውመርሃግብርመሰረትስራዎችንማጠናቀቅአልቻለ
ም፡፡
ከውለታስምምነቱበላይብዙቀናትንአሳልፈዋል፤
ለሥራተቋራጭየተሰጡትየማስተካከያስራዎችበተለይምየኤሌክትሮመካኒካልስራውተጠናቅቆለር
ክክብዝግጁማድረግአልቻሉም፡፡
2.3 የተወሰደእርምጃ
በአንድሳምንትውስጥአጠናቅቀውእንደሚጨርሱቀጠሮየተያዘቢሆንምእስካሁንድረስማጠናቀቅአ
ልተቻለም፡፡
የፕሮጀክቱስራሙሉበሙሉየተጠናቀቀባይሆንምከሚያዚያወር 2010
ዓ.ምጀምሮየማማከርናየቁጥጥርክፍያ አቋርጠናል፡፡
3. ቶጋካምፕ፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያመሃንዲስዋናመምሪያ
ሥራተቋራጭ....................................................እሸቱለማመንገድስራተቋራጭ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 16,212,352.83
ያልጸደቀተጨማሪ/ተቀናሽየስራውል....................ብር 1,258,008.90
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 16,212,352.83
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ……………………180 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…230 ካላንደርቀናት
በአሰሪውመ/ቤትውሳኔመሰረትየፀደቀጊዜ……….120 ካላንደርቀናት
በሦስትዮሽስብሰባውሳኔመሰረት……………………45 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………575 ካላንደርቀናት
አጠቃላይኘሮጀክቱየወሰደውየሥራጊዜ……………1858 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)…………15,346,932.44(94.66%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 3,242,470.57
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 11,437,203.93
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0
ርቴንሽን……………………………………………………667,257.94
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
22 | P a g e
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 14,012,416.57
3.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
3.2 ያጋጠሙችግሮች
ከውልስምምነቱበላይረጅምጊዜወስደዋል፡፡
የተጨማሪስራውልለፊርማወደሥራተቋራጭከተላከብዙጊዜያትንያስቆጠረቢሆንምእስካሁንድረስ
ፈርመውሊመልሱትአልቻሉም፡፡
የተጠናቀቀቢሆንምየማጠቃለያርክክብአልተፈጸመም፡፡
3.3 የተወሰደእርምጃ
የተጨማሪስራውልተፈርሞእንዲላክለሥራተቋራጭተደጋጋሚደብዳቤከመጻፋችንምበተጨማሪበ
ስልክለማነጋገርተሞክሯል፡፡
ከተያዘለትየውልጊዜበላይላለፉትቀናትከውልስምምነቱየገንዘብመጠን 10%
የጉዳትካሳወደባለቤትገቢእንዲያደረግለስ/ተቋራጩበደብዳቤአሳውቀናል፡፡
ለስ/
ተቋራጩየማጠቃለያርክክብእንዲፈጸምበደብዳቤከማሳወቃችንምበተጨማሪበስልክምለማነጋገር
ሞክረናል፡፡
4. ካሊብሬሽንሴንተር፡-
የሥራውባለቤት.................................................በብ/ብ/ኢን/ኮርፖ/የካሊብሬሽንማዕከል
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 11,951,405.99
ተጨማሪየሥራውል(1-2)...................................ብር 8,126,677.51
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል(1-4)…….............ብር (55,936.10)
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………146 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ……107 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…60 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………313 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)………..19,137,710.94(95.58%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...................................................................…….ብር 0.00
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 18,305,636.55
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 18,305,636.55
4.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
ተልከዋል::
የማጠቃለያርክክብለማድረግሃምሌ 17/2010
ዓ.ምከሁሉምባለድርሻአካላትየተውጣጡባለሙያዎችሳይቱላይየስራጉብኝትአድርገናል፡፡
4.2 ያጋጠሙችግሮች
ስራተቋራጩከውለታስምምነቱበላይላለፉትቀናትበቂማስረጃያለውየጊዜማራዘሚያጥያቄአላቀረ
በም::
ወደባለቤትየላክነውየጉዳትካሳውሳኔእስካሁንድረስመልስአላገኘንም፡፡
በማጠቃለያርክክቡወቅትአንዳንድማስተካከያዎችበመኖራቸውምክንያትርክክቡበተያዘለትፕሮግራ
ምመሰረትሊፈጸምአልቻለም፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
24 | P a g e
4.3 የተወሰደእርምጃ
ስራተቋራጩየሚያቀርበውየጊዜማራዘሚያጥያቄካለውእንዲያቀርብሳይትላይእንዲሁምበዋናው
ቢሮደረጃበደብዳቤተጠይቋል፡፡
ከውለታስምምነቱበላይላለፉትቀናት 10%
የጉዳትካሳእንደሚያስቀጣበመግለጽባለቤትውሳኔእንዲሰጥበትበድጋሜደብዳቤከመጻፋችንምበላይ
በስልክለማነጋገርተሞክሯል፡፡
የማስተካከያስራዎችበአጭርጊዜእንዲስተካከሉናርክክቡንማከናወንእንዲቻልለስ/
ተቋራጩበድጋሜበደብዳቤአሳውቀናል፡፡
5. ሰ/ማስከበርማዕከል፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 42,483,413.41
ተጨማሪየሥራውል(1-3)...................................ብር 12,408,025.50
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል………….ብር (6,436,989.25)
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር (48,454,449.66)
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………161 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ….116 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…134 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………411 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)…………..48,454,449.05(100%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 29,389,279.44
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 42,134,303.46
5.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
ስራተቋራጩያቀረበውየጊዜማራዘሚያጥያቄተገቢየሆኑትንበመለየትናበማፅደቅመልስተሰጥቷል፡፡
ከመያዣገንዘብበስተቀርየማጠቃለያክፍያእንዲከፈላቸውወደአሰሪውመ/ቤት
ተልኳል፡
የማጠቃለያርክክብለማድረግሃምሌ 19/2010
ዓ.ምከሁሉምባለድርሻአካላትየተውጣጡባለሙያዎችሳይቱላይየስራጉብኝትተደርጓል፡፡
5.2 ያጋጠሙችግሮች
ሥ/
ተቋራጩከውለታስምምነቱበላይያሳለፉትጊዜበመኖሩየጊዜይገባኛልጥያቄውንያለማብራርያአቅር
በዋል፡፡
የሥራአፈፃፀሙበተያዘለትየጊዜገደብአልተጠናቀቀም፣
በማጠቃለያርክክቡወቅትየመብረቅመከላከያአልተገጠመም፡፡
ለስ/
ተቋራጩየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱየላክንላቸውቢሆንምእስካሁንሊመለስልንአ
ልቻለም፡፡
5.3 የተወሰደእርምጃ
የጊዜይገባኛልጥያቄውተገቢየሆኑትንበመለየትመልስተሰጥቷል፡፡
የመብረቅመከላከያበአስቸኳይእንዲገጠምናየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱለስ/
ተቋራጩበድጋሜበደብዳቤጠይቀናል፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
26 | P a g e
6. ጃንሜዳስታፍኮሌጅ፡-
የሥራውባለቤት.................................................የመከላከያመሠረተልማትግንባታዘርፍ
ሥራተቋራጭ....................................................መከላከያኮንስትራክሽንኢንተርኘራይዝ
አማካሪመሃንዲስ...............................................መከላከያኮንስትራክሽንዲዛይንድርጅት
ዋናውየሥራውል...............................................ብር 40,405,241.12
ተጨማሪየሥራውል(1-3)...................................ብር 14,008,513.46
የተጨማሪ/ተቀናሽየሥራውል(1-3)…….............ብር (5,701,869.37)
አጠቃላይየሥራውል...........................................ብር 48,706,885.21
ለኘሮጀክቱየተያዘለትየሥራጊዜ…………150 ካላንደርቀናት
በተጨማሪስራዎችምክንያትየተሰጠተጨማሪጊዜ….212 ካላንደርቀናት
በቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄመሰረትየፀደቀጊዜ…229 ካላንደርቀናት
አጠቃላይለኘሮጀክቱየተሰጠውየሥራጊዜ…………591 ካላንደርቀናት
አጠቃላይየተከናወነሥራ (ቫትንጨምሮ)…………..48,706,883.94(100%)
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 12,121,572.34
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ……ብር 34,467,620.99
ቅድመክፍያያልተመለሰ..................................................……..ብር 0
ጠቅላላየተከፈለክፍያ.....................................................……...ብር 46,589,193.33
6.1 የኘሮጀክቱዝርዝርአፈፃፀም
የውልሰነድተዘጋጅቶናፀድቆለሁሉምወገኖችእንዲደርስተደርጓል፡፡
ከመያዣገንዘብበስተቀርየማጠቃለያክፍያእንዲከፈላቸውወደአሰሪውመ/ቤት
ተልኳል፡
ዓ.ምከሁሉምባለድርሻአካላትየተውጣጡባለሙያዎችሳይቱላይየስራጉብኝትአድርገናል፡፡
6.2 ያጋጠሙችግሮች
ሥ/
ተቋራጩከውለታስምምነቱበላይያሳለፉትጊዜበመኖሩያቀረቡትየጊዜይገባኛልጥያቄማብራርያየለ
ውም፡፡
የሥራአፈፃፀሙበተያዘለትየጊዜገደብአልተጠናቀቀም፣
በማጠቃለያርክክቡወቅትአንዳንድማስተካከያዎችበመኖራቸውምክንያትርክክቡበተያዘለትፕሮግራ
ምመሰረትሊፈጸምአልቻለም፡፡
ለስ/
ተቋራጩየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱየላክንላቸውቢሆንምእስካሁንሊመለስልንአ
ልቻለም፡፡
6.3 የተወሰደእርምጃ
ከውለታስምምነቱበላይላለፉትቀናትከውልስምምነትገንዘብ 10%
የጉዳትካሳእንዲከፍልወደባለቤትተልከዋል፡፡
ቀሪየማስተካከያስራዎችበአጭርጊዜእንዲጠናቀቁናየመጀመሪያርክክብሰነድፈርመውእንዲመልሱ
ለስ/ተቋራጩበድጋሜበደብዳቤጠይቀናል፡፡
7. ቢሾፍቱአውቶሞቲቭኢንዱስትሪ፡-
የሥራውባለቤት …………………....በብ/ብ/ኢንጅ/ኮርፖ/ቢሾፍቱአውቶሞቲቭኢንዱስትሪ
ሥራተቋራጭ.......................................................አሰርኮንስትራክሽንሃ/የተ/የግ/ማ
ዋናውየሥራውል..................................................ብር 47,904,887.60
የለውጥስራውል……………………………. ብር (13,389,045.13)
አጠቃላይየሥራውል..............................................ብር 34,515,842.47
የሥራውልየተፈረመበት........................................June 29,2016
ስራውየተጀመረበትቀን……………………..Nov. 30,2016
የኘሮጀክቱየሥራጊዜ............................................. 40 ካላንደርቀናት
የተከለሰየስራማጠናቀቂያጊዜ………………Dec.5,2018
የጸደቀየጊዜይገባኛልጥያቄ......................................212 ካላንደርቀናት
የኘሮጀክቱየፋይናንስሁኔታ
ቅድመክፍያ...............................................................................…….ብር 14,371,466.28
ለተከናወነሥራበክፍያሰርተፍኬትየተፈፀመክፍያ….ብር 14,524,977.94
ቅድመክፍያያልተመለሰ...............................................……..ብር 0.00
ጠቅላላየተከፈለክፍያ..................................................……...ብር 28,896,444.22
7.1 የኘሮጀክቱአፈፃፀም፤
ሥራተቋራጩያሳለፈውንየጊዜይገባኛልጥያቄአቅርቦአጸድቋል፡፡
ስ/ተቋራጩባቀረበውየማጠቃለያክፍያመሰረትተመርምሮናጸድቆወቷል፡፡
7.2 ያጋጠሙችግሮች
ሥራተቋራጭተጨማሪስራዎችንለማጠናቀቅረጅምግዜወስደዋል፡፡
7.3 የተወሰደእርምጃ
ሥራተቋራጩያቀረበውየጊዜይገባኛልጥያቄበአሰሪውመ/ቤትፀድቆወደስ/ተቋራጩተልኳል፡፡
ማጠቃለያ፡-
የለውጥናተጨማሪስራየውልሰነድማዘጋጀት
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
29 | P a g e
-2 የለውጥስራየውልሰነድተዘጋጅቷል (ባ/ዳርሆ/ል፤መቀሌሆ/ል)
ከመኮኢጋርየስራውልሰነድማዘጋጀት
-የ 6 DB ፕሮጀክቶችየውልሰነድተዘጋጅቷል
ከፍሪላንሰርባለሙያዎችጋርየውልሰነድማዘጋጀት
የክፍያም/ወረቀትመመርመርናማስተላለፍ
-03 ፕሮጀክትቢሾፍቱአውቶሞቲቭ፤ባ/ዳር፤መቐለሆስፒታል
ለፍሪላንሰሮችናንኡስሥራተቃራጭየክፍያምስክርወረቀትማዘጋጀት
-ለ 36 የመኪናኪራይየክፍያምስክርወረቀትተዘጋጅተዋል
የማማከር፤የቁጥጥርናኮንትራትአስተዳደርክፍያዎችንመጠየቅ
ደ/ዘይትአየርሃይል፤ደ/ዘይትኢንጅነሪንግኮሌጅኤክስፓንሽን፤ዲቾቶጋላፊ፤ሙስሊባዳ፤በለስመካነብርሃንናአፍ
ዴራ)
የተከለሰየስራመርሃግብርጥያቄዎችንመመርመርናማጽደቅ
-1 ፕሮጀክት (አየርሃይል)
ወርሃዊሪፖርቶችንማዘጋጀት
- 12 ወርሃዊሪፖርቶችተሰርቷል፡፡ (ባ/ዳርሆ/ል፤መቐለሆ/ል፤-
ደ/ዘይትአየርሃይል፤ደ/ዘይትኢንጅነሪንግኮሌጅኤክስፓንሽን፤ወርሃዊሪፖርቶችተሰርቷል፡፡
ከኢትዮጵያመንገዶችባለስልጣንበግብዣየተሰጠንንየሜሌዶኒ-ማንዳ-
ቡሬየመንገድስራፕሮጀክትዋጋበመሙላትናየሚያስፈልጉሙያተኞችሲቪአዘጋጅተንወደመ/
ቤታቸውልከናል፡፡
4.4.2. በመንገድ ኮ/አስ/ ቡድን ስር በ 1 ኛ ሩብ አመት ውስጥ በዕቅድ አፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ዋና
ዋና ችግሮች፣ የችግሩ ባለቤት የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች እና የቀጣይ የአፈጻጸም
አቅጣጫዎች
ያጋጠሙ ችግሮች
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
30 | P a g e
በአየር ሃይል የውስጥ ለውሰጥ መ/ድ ግንባታ ላይ ከአፈር ምርመራ ውጤት ጋር ተያይዞ ከስራ
ተቀራጩ በኩል ለቀረበው ጥያቄ በወቅቱ አፋጣኝ ምላሽ አለመሰጠቱና ከዚህ ጋር ተያይዞመ የስራ
ተቀራጩ የጊዜ ይገባኘል ጥያቄ ማቅረቡ
ለትልልቆቹ ፕሮጀክቶች (ለ DB ፕሮጀክቶች)ሲኒየር ባለሙያ በመደበኛ የቅጥር ሂደት መቅጠር
አለመቻሉ
ለመኮኢ የጨረታ ስራዎች የጥናት ስራ ላከናወንበት የመጀመሪያ ደረጃ የዲዛይን ስራ ተዘጋጅቶ
ወደ መኮኢ የተላከው የውል ስምምነት በጊዜ ምላሽ አለማግኘቱ
ለ DB ፕሮጀክቶችየተመደቡመኪኖችብልሽትማጋጠሙ
የችግሩ ባለቤት
የአየር ሃይል ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ
የዲዛይን ስራው እንዲሰራለት ያዘዘው ድርጅት (መኮኢ)
በተጨማሪም የሁሉምባለድርሻአካላትተሳትፎአለበት
የተወሰዱ የመፍትሄ አቅጣጫዎች
በፕሮጀክት ደረጃ የተጠየቀው ጥያቄ በጊዜ ምላሽ ባለመሰጠቱ ምክንያት የስራ መጉዋተት
በመፈጠሩና ተጨማሪ የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ በማስከተሉ ለፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲሱ የቃል
ማሰጠንቀቂያ ተሰጥተዋል፡፡
ምንም እንኩዋን በመደበኛው የቅጥር ሂደት ሲኒየር ባለሙያዎች ማግኘት አስቸጋሪ ቢሆንም በ
‘recommendation’ በጎደለው ቦታ የሰው ሃይል ለማማላት ጠረት እየተደረገ ነው፡፡
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር የውል ሰነዱ ምላሽ እንዲሰጥበት ጥረት እተደረገ ነው፡፡
የግዢእናየጥገናሂደቱበፍጥነትተፈጽሞወደስራእነዲመለስተደርገዋል፡፡
በአማካሪውበኩልየሚታዩትንችግሮችለመፍታትፕሮጀክትድረስበመሄድየመፈትሄአቅጣጫለማስቀ
መጥጥረትተደርገዋል::
በአጠቃላይ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ የብር 9,927,671.91 ስራ ለመስራት ታቅዶ የዕቅዱን 99.8%
1 Infrustracture
design
1.1 Mekelle Appartment Site Work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 239,628.00 proposal is
done
design
1.2 Bahirdar Appartement Site Work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 189,732.00 proposal is
done
design
1,3 Bisheftu Appartement Site Work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 239,628.00 proposal is
done
design
1.4 Jigjiga Appartment site work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 239,628.00 proposal is
done
Monument
part is
1.5 MOND Monument All design works 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 85,714.20 almost
done
184,600. 138,450.
1.6 Bahirdar staff college design work 92,300.0 69,225.0 75.0% 00 00
75.0% 128,643 15.49% 830,700.00
ሣይት ማስረከብ
25
የኘሮጀክት ርክክብ
26 አጣዬ፣ ባልጪ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ከማሺ፣ ህዳሴ ግድብ፣ አይሻ
ደወሌ፣ ተፈሪ በር፣ አፍዴራ፣ በርሃሌ፣መተማ፣ ኢንጀባራ
ቻግኒና አዲስ አበባ ካራ መድሀኒያለም
የጊዜ ማራዘሚያ
27 ድሬደዋ አፓርትመንት
28 ቢስቲማ
29 ኦሮሚያ
30 ሰሚት ፌዝ አነድ ቁጥር 6
31 WWTP የመቀሌ አፓርትመንት
32 መከላከያ ዋና መ/ቤት ለቁጥጥር ለአልሙኒየም
33 መከላከያ ዋና መ/ቤት ለቁጥጥር ለስቲል
34 VIP
የአማካሪ የውለታ ሰነድ ማዘጋጀት
35
36
የዋጋ ማስተካከያ
የለውጥ ሥራ እና ተጨማሪ ሥራ
37 ከማሼ የለውጥ ሥራ ቁጥር 2
38 እንጅባራ የለውጥ ሥራ ቁጥር 1
39 ደውሃን የለውጥ ሥራ ቁጥር 1
ሪፖርት
44 ጎፋ
45 ጨርቃ ጨርቅ
47 2B+G+12 ኘሮጀክት
48 VIP ኘሮጀክት
49 መ/ዋና መ/ቤት
50 ደ/ዘይት ሆስፒታል
51 መቀሌ ሆስፒታል
52 መቀሌ ባለ ሶስት ሆቴል
53 ድሬደዋ አፓርትመንት
54 ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ
55 ባህርዳር ሆስፒታል
56 ጨርቃ ጨርቅ
57 ሆሣዕና
58 አዶላዋዩ
59 ባልጪ
60 አይሻ ደወሌ
61 ባኮ
62 ህዳሴ ግድብ
63 ከማሼ
64 ወራቤ
65 አጣዬ ሌሉችም የሚቆጣጠራቸው ኘጀክቶች ሪፖርት ቀርቧል
66 ሰሚት አንድና ሁለት የሠራዊት ፋውንደሽን ኘሮጀክቶች
67 ጳውሎስ ዘለቀ፣ ብርሃን ጦቢያው፣ማን ኢንጀነሪንግ፣ ደሣለኝ አስረዳ
68 ቴክሮም ኮንስትራክሽን ቃሊቲ አንድ እና ሁለት
69 አጣዬ ሌሉችም የሚቆጣጠራቸው ኘጀክቶች ሪፖርት ቀርቧል
70 ሰሚት አንድና ሁለት የሠራዊት ፋውንደሽን ኘሮጀክቶች
71 ጳውሎስ ዘለቀ፣ ብርሃን ጦቢያው፣ማን ኢንጀነሪንግ፣ ደሣለኝ አስረዳ
72 ቴክሮም ኮንስትራክሽን ቃሊቲ አንድ እና ሁለት
4 ሌሎች ስራዎች
4.1 የአምቦ ሆሚቾ አሙኒሽን እንዱስትሪ የውስጥ ለውስጥ 231,635.79 115,817.89 50% 658,018.74 373,489.00 56.76%
መንገድ
5 በእቅድ ውስጥ ያልነበሩ ስራዎች
5.1 የሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶች ለጨረታ - - - - 500,000.00
1 Bahirdar Hospital Compound Road Defence Infrastructure & Construction Sector 141,416.34 127,113.79 133,872.34 105.3 381,341.37 401,617.02
2 Mekelle Hospital Compound Road Defence Infrastructure & Construction Sector 141,416.34 127,113.79 133,872.34 105.3 381,341.37 387,314.47
3 Debrezeyit Air Force Defence Engineering Main Department 135,143.03 135,143.03 135,143.03 100.0 405,429.09 405,429.09
5 Musli-Bada DB Project Defence Construction Enterprise 721,835.27 721,835.27 595,284.97 82.47 2,165,505.81 2,090,723.66
6 Beles-Mekane Birhan DB Project Defence Construction Enterprise 1,234,093.75 1,110,221.50 1,020,203.00 91.89 3,330,664.50 3,585,460.39
7 Afdera-bidu DB road project Defence Engineering Main Department 275,694.11 275,694.11 252,349.11 91.53 827,082.33 803,737.33
8 Eng/college expansion project Defence Construction Enterprise 90,267.21 90,267.21 90,267.21 100.00 270,801.63 270,801.63
በድምሩ ...............................................03
4.5.3. ዝውውር/ምደባ
በሲኒየር የኘሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ ኃላፊነት በአዳማ የተመደቡ የሠራዊት አባል …01
ከሠላም ማስከበር ግዳጅ ተመልሰው ወደ ሥራ የተመደቡ ……………………………01
ከኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ተመርቀው የተመደቡ የሠራዊት አባላት ……………………… 02
ድምር …………. 04
4.5.4. ስንብት፤
የሠራዊት እና ሲቪል ሠራተኞች
በድምሩ …………………… 08
በ 2010 በጀት ዓመት የቦነስ ክፍያ የተፈፀመላቸው የሠራዊት አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች
በአጠቃላይ 260 ሲሆን የእርከን ጭማሪ የተደረገላቸው የሠራዊት አባላት 27 ቋሚ ሲቪል
ሠራተኞች 80 እና ኮንትራት ሠራተኞች 69 በድምሩ ለ 176 ሠራተኞች የእርከን ጭማሪ
ተደርጓል፡፡
01 ሠራዊት - 01 - 04 02 -
02 ሲቪል 04 - 01 01 01 -
1 MSc/Degree 2 1 3
2 Degree 17 14 31
3 Diploma 9 15 24
4 Certificate .. 2 2
5 የቀለም ከ 6 - 12 ኛ ያሉ 10 13 23
6 ትምህርት የሌለው .. 3 3
ድምር……….. 38 48 86
የትምህርት ዝግጅት
ተ/ቁ ዓይነት ወንድ ሴት አጠቃላይ ድምር
1 MSc/Degree 7 - 7
2 Degree 75 11 86
3 Diploma 29 6 35
4 Certificate 1 … 1
5 የቀለም ከ 6 - 12 ኛ ያሉ 4 3 7
6 ትምህርት የሌለው 1 .. 1
የትምህርት ዝግጅት
ተ/ቁ ዓይነት ወንድ ሴት አጠቃላይ ድምር
1 MSc/Degree 4 .. 4
2 Degree 32 3 35
3 Diploma 8 .. 8
4 Certificate 3 .. 3
ድምር……….. 47 3 50
4.5.17. ማጠቃለያ
ተ/ቁ የሠራተኛው
ፆታ
የቅጥር ሁኔታ የትምህርት ደረጃ
2 ሴት 48 20 3 71 3 16 2 21 28 1 71
ከሐምሌ 2010 - መስከረም 2011 ከባለፈው እና ከዘንድሮ በጀት ዓመት ሳይሰበሰቡ የቀሩ
ተሰብሳቢዎች የድርጅቱን የዋና ሥራ ሂደቶች የግንባታ ዲዛይን የቁጥጥር እና የኮንትራት
አስተዳደር ገቢዎች ወደ ድርጅቱ ገቢ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ ገቢ ያልሆኑ የቆዩ ተሰብሳቢዎች
ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ፣ ከኢንሳ፣ ከብረታ ብረት፣ ከአ.አ ቤቶች ጋር
ያለንን ገንዘብ ለመሰብሰብ በስልክ ንግግር የተደረገ ሲሆን ኢንሳ እና ብረታ ብረት በጀት
ሲለቀቅ እንደሚከፍሉ የነገሩን ሲሆን አ.አ ቤቶች ደግሞ ውል ስላልታሰረ በመሆኑ ውሉ
እንደታሰረ የሚከፍሉን ሲሆን በተጨማሪም ከኢንተርፕራይዝ ጋር መስተካከል ያለበት
እንደተስተካከለ የሚከፈለን ይሆናል፡፡
የድርጅቱን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ ማስኬጃ (የአበል፣ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዢ)
ክፍያዎች በየተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ በጥራት ክፍያ ተፈጽሟል፡፡
የድርጅቱን ከሀምሌ - ነሀሴ 2010 ዓመት የባንክ ምዝገባ የሚዛንን እና ከፋይናንስ የመዝገብ
ሚዛን ጋር የማስታረቅ ስራ ተከናውኗል፡፡
የድርጅቱን ሀምሌ 2011 የመንግስት ግዴታ የሆኑ የገቢ ግብር፣ የተ.እ.ታ. የተከፋይ ተቀናሽ ግብር
እና የጡረታ መዋጮ እና ሌሎች ተቀናናሾችን በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው የመንግስት
ተቋማት በወቅቱ መክፈል እና ማሳወቅ፡፡
2008 እኛ 2009 ዓመት የህዳሴ ግድብ ቦንድ ለማምጣት ከእያንዳንዱ ሰራተኞ ተቀናሽ
10,979,313.98 12,626,211.07
other income 0%
EXPENSES
Sanitary expense 0%
Printer color 0%
Severance pays 0%
0%
Depreciation Expense - 0%
Vehicle inspection 0%
Penality 0%
sponsorship 0%
social Aid 0%
ለስራ ክፍሎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል የድርጅቱን ውጤታማነት አጠናክሮ
ለመቀጠል የሚያስችሉ አገልግሎቶችን ማቅረብ
ተግባር አንድ፡- ምቹና የተቀላጠፈ የተሸከርከሪ አቅርቦት እና ስምሪት የአሰራር ስርዓት እንዲኖር ማድረግ
ዝርዝር ስራዎች፡-
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ከተገዙ በኋላ ለመከላከያ መሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ
ከተላለፉ በኋላ በድርጅታች ካፒታል እንዲከተተቱ ከተደረጉ በኋላ የተሸከርካሪዎች መረጃ በመጥፋቱ
ምክንት ቤለቤትነት ስም ሳይዛወር መቆይት የተሸከርካሪዎቹ መረጃ በአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በመገኙቱ የተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ስም ወደ ድርጅታችን ተዛውሮ አዲስ የሰሌዳ ቁጥር
ወጥቶላቸዋል፡፡ ይህንንም የሚመለከታቸው አካላት እንዲያውቁት ተደርጓል፡፡ የመድን ዋስትና ውል
ወደ ድርጅታችን እንዲዛወር እንዲዞር ተደርጎ ብር 5,144.76 ክፍያ እንዲፈጸም ደብዳቤ ተዘጋጅቶ
ተልኳል፡፡
ድርጅታችን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ለሚያከናውናቸው የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ ፕሮጀክትች
የመስክ ጉብኝነት ለማካሄድ ባለሙያዎችን ይዞ ወደ ፕሮጅክቶቹ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪ
ተመድቦላቸዋል፡፡
ከስራ ክፍሎች የሚቀርቡ የተሽከርካሪ ስምሪት ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የተቀናጀና
የተቀላጠፈና የተቀናጀ የከተማ ውስጥና የመስክ ስራ የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 187/2002
ሲቋቋም ድርጅቱን ለማጠናከሪያ ከተሰጡት ስድስት (6) ቶዮታ ፒክአፕ ተሽከርካሪዎች መካካል
ተደርጓል፡፡
በ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የድርጅቱ ንብረት የሆኑና በዋናው መ/ቤት እና በመንገድ ግንባታ
ፕሮጀክቶች የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሚያጋጥማቸውን ብልሽት የማስተካከልና እንዲሁም የኪሎ ሜትር መጡኑን
ጠብቆ ሙሉ ሰርቪስ የተደረገላቸው ሲሆን የሚያስፈልጋቸው የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ እንዲሁም የብልሽትና
አይነት በወጪ ዝርዝር ከዚህ በታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
1,264.52 5/11/2010
1 አአ-3-60181 ሊፋን 520 የተለያዩ የጥገና ስራዎች ሊፋን ሞተር 5,812.49 08/01/2011
6,868.48 22/12/2010
የሞተር ዘይት 1,100.00 6/11/2010
የዘይት ፊልትሮ ሞኢንኮ 332.80 5/11/2010
2 አአ-3- 00647 ሚኒባስ የናፍጣ ፊልትሮ ሞኢንኮ 907.39 5/11/2010
የተለያዩ የጥገና ስራዎች ገነት ወንድማገኝ 2,415.00 25/11/2010
አጠቃላይ ሰርቪስ ሞኢንኮ 9,270.84 15/01/2011
የሞተር ዘይት 1,100.00 6/11/2010
3 ኢት -3- 62708 ሚኒባስ የዘይት ፊልትሮ ሞኢንኮ 332.80 5/11/2010
የናፍጣ ፊልትሮ ሞኢንኮ 907.39 5/11/2010
የተሸከርካሪው የተሸከርካሪው የብልሽቱ ዓይነት ጥገና የተደረገበት የጥገና ክፍያ ጥገና የተደረገበት ቀን
ተ.ቁ
ሰሌዳ ዓይነት ድርጅት
1,675.29 5/11/2010
4 አአ-3-75873 ሊፋን 520 የተለያዩ የጥገና ስራዎች ሊፋን ሞተር 3,721.70 29/12/2010
7,048.12 22/01/2011
8,431.56 16/11/2010
5 አአ-3-64946 ሊፋን 520 የተለያዩ የጥገና ስራዎች ሊፋን ሞተር 856.84 23/11/2010
1,550.07 07/01/2011
ባትሪ ኒያላ ሞተር 5,426.56 26/11/2010
የፊት አሞዛተር ዮዲት ገ/ዮሀንስ 4,500.00 05/01/2011
የኋላ ግራ ፍሬቻ ዮዲት ገ/ዮሀንስ 4,800.00 05/01/2011
ፕሬዠር ፕሌት ት/ኩራባቸው 6,400.00 05/01/2011
6 አአ -3- 67007 ፒክአፕ
ፊውል ፓምፕ አቤል ሰሙ አስ/ 48,000.00 05/01/2011
የፍሬቻ አምፖል አቤል ሰሙ አስ/ 100.00 05/01/2011
ኤር ክሊነር አቤል ሰሙ አስ/ 1,400.00 05/01/2011
ኤሲ ክሊነር አቤል ሰሙ አስ/ 1,750.00 05/01/2011
የተለያዩ የጥገና ስራዎች ገነት ወንድማገኝ 17,625.00 22/01/2011
7 ኢት -3- 47408 ፒክአፕ የኋላ የግራና ቀኝ መብራት ዮዲት ገ/ዮሀንስ 3,800.00 05/01/2011
የኃላ ስቶፕ ላይት (ፍሬቻ) 4,800.00 05/01/2011
8 ኢት -3- 43255 ፒክአፕ የኋላ የግራና ቀኝ መብራት ዮዲት ገ/ዮሀንስ 3,800.00 05/01/2011
የግራ መሪ ቴስቲኒ ዘርዑ በርሄ 1,478.26 05/01/2011
የኃላ ስቶፕ ላይት (ፍሬቻ) 4,362.00 05/01/2011
ብዛት
ተ. የተሽከርካሪ የነዳጅ መለኪ ድም ያንዱ
ሰሌዳ ቁጥር ሐም ጠቅላላ ድምር
ቁ ው ዓይነት ዓይነት ያ ሰኔ ነሐሴ ር ዋጋ
ሌ
1 አአ -3-A00647 ሚኒ ባስ ናፍጣ በሊትር 200 250 280 730 16.335 11,924.55
2 ኢት -3- 62708 // // // 200 200 330 730 16.335 11,924.55
3 ኢት -3- 65435 ኮስተር // // 60 60 120 240 16.335 3,920.40
4 አአ -3- 36766 ቲን ካፕ // // 250 290 240 780 16.335 12,741.30
5 ኢት -3- 43255 ፒክአፕ // // 90 - 90 16.335 1,470.15
6 አአ -3- 30140 ሚኒ ባስ // // 120 - 120 16.335 1,960.20
7 አአ -3- 25688 ሚኒ ባስ // // 200 250 300 750 16.335 12,251.25
8 አአ -3- 85123 ሚኒ ባስ // // 250 250 210 710 16.335 11,597.85
9 ኢት -3- 88161 ሃርድቶፕ // // 140 100 234 474 16.335 7,742.79
10 አአ -3- 37219 ፒክአፕ // // 104 154 154 412 16.335 6,730.02
11 አአ -3- 52485 ሚኒባስ // // 200 210 290 700 16.355 11,448.50
12 አአ -3- 58448 ፒክአፕ // // 110 - - 110 16.335 1,796.85
13 አአ -3- 05433 // // // 50 200 270 520 16.335 8,494.20
14 ኢት -3- 47474 ፒክአፕ // // - - 20 20 16.335 326.70
15 ኢት -3- 44133 ፒክአፕ // // - - 20 20 16.335 326.70
16 ኢት -3- 47408 ፒክአፕ // // - - 60 60 16.335 980.10
17 ኢት -3- 47466 ፒክአፕ // // - - 90 90 16.335 1,470.15
ድምር // // 1974 1964 2618 6556 16.335 107,106.26
18 አአ -3- 64905 ሊፋን 620 ቤንዚን በሊትር 85 150 154 389 18.755 7,295.70
19 አአ -3- 64945 // // // 35 135 105 275 18.755 5,157.63
20 አአ -3- 60281 ሊፋን 520 // // 70 30 30 130 18.755 2,438.15
21 አአ -3- 60217 // // // 70 60 90 220 18.755 4,126.10
22 አአ -3- 75873 // // // 65 95 90 250 18.755 4,688.75
23 አአ -3- 64946 // // // 60 140 75 275 18.755 5,157.63
24 አአ -3- 65947 // // // 110 140 154 404 18.755 7,577.02
25 አአ -3- 42257 ኮሮላ - 210 125 335 18.755 6,282.93
26 ኢት -3- 86219 ኒሳን // // 150 150 200 500 18.755 9,377.50
27 ኢት -3- 86220 // // // 150 150 100 400 18.755 7,502.00
28 ኢት -3- 86218 // // // 160 200 150 510 18.755 9,565.05
29 አአ -3- 40276 ቪትዝ - 35 35 18.755 656.43
30 አአ -3- 48661 // // // 95 40 105 240 18.755 4,501.20
31 አአ -3- 48935 // // // 105 105 145 355 18.755 6,658.03
ክፍያ እንዲፈጸም ደብዳቤ ተዘጋጅቶ ለፋይናንስ አስተዳደር ተልኳል፡፡ ዝርዝሩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ
ቀርቧል፡፡
ተግባራ አራት፡- የተቀላጠፈና ወጪ ቀጣቢ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መሳሪያዎች ጥገና ስራዎች ማካሄድ
ዝርዝር ስራዎች፡-
በድርጅታችን የሚገኙ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና መሳሪያዎች የጥገናና የሰርቪስ አገልግሎት
የሚሰጥ ድርጅት ለመምረጥ በተሰበሰበው የጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ጋላክሲ ኦፊስ
ቴክኖሎጅ የተባለ ድርጅት ዝቅተኛ ዋጋ በማቅረብ ተመርጦና የስራ ውል ተይዞ ወደ ስራ
ከዚህ ቀደም ከአዲስ አበባ - መቀሌ እና ከአዲስ - አበባ ጅጅጋ ተገዝተው የነበሩ ሶስት የአውሮፕላን
በረራዎች በአስቸኳይ ስራ ምክንያት ጥቅም ላይ ባለመዋላቸው ምክንያት ተመላሽ ተደርገዋል፡፡
o ከዚህ ተጨማሪ በሰኔ ወር 2010 ዓ/ም እና በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከተደረጉ
በረራዎች መካከል ክፍያ ለተጠየቀባቸው በረራዎች ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ብር
139,235.00 ክፍያ እንዲፈጸም ሰነዶችን በማጣራት ደብዳቤ ተዘጋጅቶ ለፋይናንስ ክፍል
ተላልፏል፡፡ ዝርዝሩም ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ መሰረት ክፍያ ተፈጽሟል፡፡
ተግባር ሰባት፡- የውል ስምምነቶችን በማዘጋጀት ተግባራዊነታቸውን በመከታተል የድርጅቱን ጥቅም ማስከበር
ዝርዝር ስራዎች፡-
ተግባር ስምንት ፡- የመዝገብ ቤት፣ የፎቶ ኮፒና የትረዛ አገልግሎችን በጥራትና በተቀላጠፈ ሁኔታ ማቅረብ
ዝርዝር ስራዎች፡-
የማረጋገጥ ስራ ተከናውኗል፡፡
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከስራ ክፍሎች በሚቀርቡ ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ
ተግባር ዘጠኝ፡- የድርጅቱን ቢሮና የአካባቢ ጽዳትና ውበት በመጠበቅ ምቹ የስራ አካባቢ እንዲኖር ማድረግ
በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ጽዱና ምቹ የስራ አካባቢ ከመፍጠር አኳያ በየዕለቱ አስፈላጊው የቢሮ ጽዳት
ስራዎች ከማከናወኑ በተጨማሪ አረንጓያማ የማድረግና ችግኞችን የመንከባከብ ስራዎች በመከናወን
ላይ ይገኛሉ፡፡
1. በጠቅላላ አገልግሎት ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
1.1 ያጋጠሙ ችግሮች
የመስክ ስራ ተሸከርካሪ ተሽከርካሪ እጥረት፡- በተለይም የበህንጻና መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች
በዋና መ/ቤት የሚገኙ አሽከርካሪዎች በመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ
አለመሆን
አስቸኳይ ስራዎች በማለት በመደበኛ የስራ ሰዓት መጨረሻ ላይ በተደጋጋሚ መምጣት ለምሳሌ
የአውሮፕላን ትኬት ግዥ እና ወጪ የሚደረጉ ደብዳቤዎችና ሰነዶች
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
77 | P a g e
በድርጅታችን ንብረት የሆኑ የሊፋን 520 እና 620 ሞዴል ተሽከርካሪዎች ተደጋጋሚ ጥገና
የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ ለተጨማሪ የጥገና ወጪ በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱ እንዲሁም
እስከአሁን ድረስ ውሳኔ አለመሰጠቱ
o የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
በድርጅታችን ያለውን የመስክ ስራ (ለመንገድና ለህንጻ ፕሮጀክቶች) ተሸከርካሪ እጥረት
ለማቃለል በኪራይ እንዲቀርብ ተደርጓል፡፡
በመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ተመድቦ ለመስራት ያለውን ተነሳሽነት ማጣጣት በዋናነት ከደበወዝና
ከጥቅማ ጥቅም ማነስ ምክንያት ቢሆንም ውይይት በማካሄድ ከመግባባት ላይ ተደርሶ
የተነሳሽነት ችግሩ ለማቃለል ተችሏል፡፡
የሚመጡ አስቸኳይ ስራዎችን ከመደበኛ ስራ ሰዓት ውጪ በትርፍ ሰዓት እንዲከናወኑ ተደርጓል፡፡
2. የጠቅላላ አገልግሎት ጠንካራና ደካማ ጎኖች
ደርጅቱ የተፈቀደለትን ካፒታል ገደብ በ 2002 ዓ/ም ሲቋቋም የተፈቀደለት የተከፈለ የብር 11
ሚልዮን እና ያልተፈቀደ ብር 30 ሚልዮን ገደብን ቀደም ብሎ ማለፉ እና አሁን ደግሞ በድርጅቱ
2010 በጀት አመታዊ የሃብት ማሳወቅያ ቅጽ ላይ ከብር 90 ሚልን በላይ መሆኑ ጊዝያዊ የሂሳብ ሪፖርቱ
ስለሚያመላክት የህግ አግባብነት የሌለው ከመሆኑም በላይ ተጠያቂነት ሊያስከትል ስለሚችል በተስብሳቢ፤
ተከፋይ እና የተሸከርካዎች የሚታየው ችግር ተፈትቶ የድረጅቱ ካፒታል የሚስተካከልበት ሁኔታ
ቢታሰብበት፡፡
ለረጅም ጊዜ ያልተሰበሰቡ ተሰብሳቢዎች ለስራ ሂደቶች በተሰጠው ዝርዝር መሰረት ሊሰበሰቡ የሚገባቸው
በበርካታ ሚልዮን የሚቆጠር ገቢ ሳይሰበሰብ መቅረቱ እና በምክንያትነት ከሚነሱት ውስጥ አልሰራችሁም
የሚል ስለሆነ በስራሂደቶች በኩል አስፈላጊው ማሰረጃ በማቅረብ ገቢ የሚሆንበት እንዲመቻች፡፡
የተንቀሳቃሽ ገንዘብ እጥረት በዋነኛነት ድርጅቱ ከተቋቋመበት የኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ማማከር ስራዎች
ማግኘት የነበረበትን ገቢ በወቅቱ እና በሚፈለገው መጠን ካለማግኘቱም በላይ በገቢው ግብአቶችን
በሚፈለገው መጠን እና ጊዜ በሟሟላት ተልእኮውን ከጊዜ ከጥራት እና ከወጪ ቆጣቢነት አንጻር ለማሳካት
ከፍተኛ ተግዳሮት ስለሆነ ቢስተካከል፡፡
በድርጅቱ ስም ያልተመዘገቡ ተሸከርካሪዎች ድርጅቱ ሲቋቋም ከእህት ድርጅት በተቆጣጣሪ
ባለስልጣኑ ለማቋቋሚያነት የተሰጡ ስድስት ተሸከርካሪዎች ጉዳይ መፍትሄ ሊሰጠው
እንደሚገባ፡፡
የድርጅቱን የገቢ እና የወጪ ሰነዶችን ወደ ፋይናንስ ኬዝ ቲም በጊዜው ከዋና ስራ ሂደቶች የተሰሩ
ገቢዎች እና ወጪዎች በየወሩ ተጠቃለው ስለማይደርስ ወርሃዊ የድርጅቱ ፋይናንስ አቋም
ለሚመለከታቸው የውስጥ እና የወጪ አካላት ማሳወቅ ባለመቻሉ በሚመለከታቸው የስራ ክፍል
በሰኔ ወር ቀድሞ ሊስተካከል እንደሚገባ፡፡
ሂሳብ በጊዜው አለመወራረድ እየታየ ስለሆነ ሰራተኞች ከመስክ እንደተመለሱ እንዲያወራርዱ
ቢደረግ፡፡
የኢንተርናሽናል ፋይናንስ ምዝገባ ስታንዳርድ (IFRS) መንግስት ከ 2010 በጀት ዓመት ጀምሮ በ
IFRS ሪፖርት በማቅረብ ተግባራዊ እንደሚሆን ስለሚያስገድድ የድርጅቱን ሂሳብ የ 2008
የተዘጋው ሂሳብ በ 2009 መጀመሪያ በ IFRS ተቀይሮ መዘጋጀት እና የ 2010 ሪፖርት ሁለንተናዊ
የሂሳብ ትንተና እንዲያዘጋጁ የ 2009 በጀት ዓመት ሂሳብ መዝጊያ ለ ለ 2010 በጀት ዓመት መነሻ
የሚሆን የንጽጽር ሪፖርት የሚያዘጋጁ እና ለሂሳብ ስርአቱ መገልገያ ማንዋል እንዲያዘጋጁ በሰኔ
የስራ ሂደቶቹ ዓመታዊ ረቂቅ እቅዶቻቸው ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ ያዘጋጁትን ረቂቅ በጀት ከተሰጠው አቅጣጫ
አንፃር ስለመሆኑ ማረጋገጥ፤
ድርጅቱ በመከላከያ ሰራዊት የመሰረተ ልማት ግንባታ 100% የገበያ ድርሻ ይኖረዋል፤
በገበያ ውስጥ በመሳተፍ የተገኘ ተጨማሪ የገቢ መጠን ከአጠቃላይ ገቢ አንጻር ከ 70 በመቶ በላይ
ይደርሳል፤
ዋና ዋና ተግባራት
የፕሮግራሙ ግብ
ዋና ዋና ተግባራት
የደንበኞችና ባለድርሻ አካላት የአገልግሎት እርካታ መጠን ጥናት ማካሄድ ወይም መከለስ፤
ይህ የስራ ክፍል በዋንኛነት የድርጅቱን ዓመታዊ እቅድ፣ በጀት ፣ የእቅድ አፈፃፀም ክትትል እና ግምገማ፣
በሌላ በኩል የድርጅቱን የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ስራ ከተጨባጭ ደንበኞች ጋር ያለውን የገበያ ግንኙነት
የማጥናት እንዲሁም ወደ ገበያ በመውጣት አዳዲስ ገበያ የማፈላለግ የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ
አቅጣጫዎችን የሚቀየስ እና ስለተፈፃሚነቱ ወቅታዊ ክትትል እና ግምገማ በማድረግ ሪፖርት
የሚያደርግ ነው በመሆኑም ይህን ለመተግባር የሚከተሉትን ስልቶች ተከትሏል፡፡
የመ.ኮ.ዲ.ድ. የ 2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
86 | P a g e
የድርጅቱን የገበያ እና እቅድ የስራ ክፍል በሰው ሃብት እና በቁሳቁስ እንዲደራጅ በማደረግ ስራ
ለማስጀመር በሚቻልባቸው ቁመና ላይ ይገኛል
ድርጅቱ በ 2011 በጀት ዓመት ለሚኖረው የእቅድ እና የበጀት ፍላጎት ዝግጅት ሁሉም የስራ
ሂደቶች ወጥ የሆኑ የዝግጅት ቅፆችን አዘጋጅቶ አሰራጭቷል፣ ከዋና ስራ አስኪያጅ በተሰጠው
አቅጣጫ እና በተቀመጠለት ቀነ ገደብ ስለመሆኑ በመከታተል አፈፃፀሙም የስራ ክፍሎች ወደ
ወጥ የሪፖርት ዝግጅት እና በተቀመጠላቸው ጊዜ ለማከናወን ስላለመገባቱ ለዋና ስራ አስኪያጅ
ሪፖርት አድርጓል፡፡
ከኢትዮ ቴሌኮም የምናገኘው የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት ፍጥነት በእጥፍ እንዲሻሻል ቢደረግም
አገልግሎቱ እንደተፈለገው ተደራሽ ያለመሆን ችግር ለመቅረፍ አንድ ኮምፒዩተር አንደ ፕሮክሲ
ሰርቨር በመጠቀም የኢንተርኔት ፍሰቱ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ ሆኖም ግን ይህ
የተደረገው ጊዜያዊና መጠነኛ መፍትሄ በዘላቂነት ችግሩን እንደማይቀርፈው ለማስገንዘብ
እንወዳለን፡፡
በተለያየ ምክንያት ንብረት ክፍል ተመልሰው የነበሩ ኮምፒዩተሮች እና ተዛማጅ እቃዎቻቸውን
በማደራጀት፣ የማይሰራውን አካል ከሌላ በመተካት፣ ኦፕሬቲንግ ሲሰተም እና አፕልኬሽን
ሶፍትዌሮችን በመጫን ሙሉ አገልግሎት እንዲሰጡ አድርገናል፡፡
በተለያዩ የስራ ክፍሎች ችግር የገጠማቸውን ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የኔትወርክ መስመር
እና የኢንተርኔት አገልግሎት ብልሽቶችን በመለየት ለችግሮቹም የሶፍትዌር እና የሲስተም
ማስተካከያ መፍትሔ በመስጠት መደበኛ አገልግሎታቸው እንዲያከናውኑ ሲደረግ በተጨማሪም
ደግሞ የፎቶኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር በውጪ ባለሙያ ጥገና ሲደረግላቸው የተቀየሩትን የውስጥ
አካላት ጥራት እና የጥገናውን ሂደት ክትትል ተደርጓል፡፡
በልዩ ልዩ ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያልቻሉ ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮችን
ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ የተለያዩ አፕልኬሽን ሶፍትዌሮች እና አንቲቫይረስ ፕሮግራም በመጫን
ሠራተኞች በአግባቡ ሥራቸውን ማከናወን እንዲችሉ ተደርጓል፡፡
ምንም እንኳን የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ሠራተኛ ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መሆኑ እና
ይህንኑም ክፍተት ለመሙላት ከኢትዮ ቴሌኮም የምናገኘውን የብሮድ ባንድ ፍጥነት መጠን በእጥፍ
ብናሳድግም እየተገለገልንበት የሚገኘው የኔትወርክ መስመር መስፈርቱን ያልጠበቀ ዝርጋታ በመሆኑ፤
በመሆኑም እያጋጠመ ያለውን ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲሁም ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት
ያለውን ጠቀሜታ በመገንዘብ ዘላቂና አስተማማኝ፣ ስርዓት እና ደንቡን የጠበቀ እንዲሁም ትክክለኛ
መስፈርቱን የሚያሟላ አዲስ የኔትወርክ መስመር ዝርጋታ የላቀ ጠቀሜታ እንደሚሰጥ በመገንዘብ
ትኩረት እንዲሰጥበት እና ተግባራዊ የሚደረግበት ሁኔታ እንዲመቻች ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
5.11. የሴቶች ጉዳይ ዝርዝር አፈጻጸም