You are on page 1of 40

የሪፖርትማጠቃለያ (Executive Summary)

የመከላከያ ኮንሰትራክሽን ዲዛይን ድርጅት በ 2012 በጀት ዓመት በሁለቱ ዋና የስራ ሂደቶች እና በደጋፊ የስራ ሂደቱ

ከሚከናወኑ የቁልፍና የአቢይት ተግባራት ዕቅድ ውስጥ በሁለቱ ዋና የስራ ሂደቶች በአበይ ተግብራት በበጀት ዓመቱ በጥቅል

የብር 146,793,497.73 ስራዎችን አቅዶ ወደ ስራ የገባ ሲሆን በእስከ አሁኑ ማለትም እስከ ታህሳስ ወር 2011 ዓ.ም.

ድረስ በህንጻ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት የብር 21,997,556.76 እንዲሁም በመንገድ ዲዛይን እና

ኮንትራት አስተዳደር ብር 27,639,885.97 በድምሩ የብር 49,637,442.73 አከናውኗል፡፡ይህም የበጀት አመቱን


ዕቅድ 33.81 መቶኛ አከናውኗል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱ በርከታ የቁልፍ እና አብይት
ተግባራት የዋና እና ሌሎች የደጋፊ ስራ ሂደት የተከናወኑ ስራዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
1.1. ደንቦችና መመሪያዎችን በተሟላና በፅናት ከማከናወን አንጻር የተሰሩ ስራዎች
ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ እስከ ታህሳስ ወር ድረስ የውስጥ መመሪያዎችን በማሻሸል እና እንደገና በማዘጋጀት ላይ ያሉ

ሰባት/7 የድርጅቱ የውስጥ መመሪየዎችን ማለትም የስራ መሪዎች መመሪያ ፤ የጥቅማጥቅም መመሪያ፤የፋይናንስ

መመሪያ፤የንብረት አስተዳደር መመሪያ፤የሰው ሃይል አስተዳደር መመሪያ፤የምዘና ስርዓት መመሪያን በድርጅቱ ስራ

አመራር ቦርድ እንዲጸደቅለት በድጋሜ የላከ ሲሆን የድርጅቱ የውስጥ የግዢ መመሪያን በማኔጅመንት ደረጃ ውይይት

እየተደረገበት ይገኛል፡፡

በውጭ አማካሪ በመጠናት ላይ ያለው ላይ የድርጅቱ መዋቅር፣ የስራ መዘርዝር ፣የስራ መደብ፣ የስራ ደረጃ ፣ የስራ
መደብ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት ጥናት ላይ በባለቤትነት ይዞ በመሳተፍ ላይ የሚገኝ ሲሆን የድርጅቱ ረቂቅ አዲስ

የመዋቅር አደረጃጀት በስራ አመራር ቦርድ ቀርቦ ተቀባይነት ያገኘ ሲሆን ቀጣይ ስራዎች ማለትም ረቂቅ(job tittle)
ተዘጋጅቶ ለድርጅቱ ማኔጅመንት ቀርቦለት አስተያየት እና ማስተካከያዎች ሰጥቶ ልኳል፡፡ በሌላ በኩል የዚሁ ስራ አንድ

አካል የሆነው job specification(ረቂቅ) ተልኮ ማኔጅመንቱ እያየው ይገኛል፡፡

1.2. ያሉንን ቋሚ አሰራሮች የማጠናከርና በፅናት ለመተግበር የተደረገ እንቅስቃሴ

በድርጅቱ ውስጥ በየደረጃው ኮሚቴያዊ አሰራር ይኖር ዘንድ እና የጋራ ውሳኔዎችን በቃለ ጉባኤ በማስደገፍ

የሚወሰኑበት አሰራር በማስፈን በማኔጅመንት ደረጃም ሆነ በስራ ሂደት ደረጃ በጋራ እየተወሰነ ይገኛል፡፡
1.3. መልካም አስተዳደርን ከማረጋገጥ አንጻር፡-

ሰራተኛው በግልም ሆነ በጋራ የሚያነሱዋቸውን ችግሮችና ጥያቄዎች በተገቢው መንገድ ማስተናገድ፤ አሰራሩና
መመሪያው በሚያስቀምጠው ልክ መመለስና በመፍትሔውም የአባሉን ተሳትፎ በማረጋገጥ በተቻለ መጠን በየደረጃው
ባሉ አመራሮች በተነሱ ጉዳዮች ላይ ሰራተኛውንም የመፍትሄው አካል በማድረግ ጭምር መፍትሄ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

1
የድርጅቱን ውሳኔዎች በየደረጃው በተቀመጡ የአሰራር ሂደቶችን ሥርዓት በመከተል አሳታፊና ግልፅ እንዲሆን በማድረግ
ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡
የ 2011 በጀት ዓመት መሰረት በማድረግ የተፈቀደው ቦነስ እና የአንድ እርከን ደመወዝ ሲፈቀድ የቦነሱ በእያንዳንዱ

ሰራተኛ ባገኘው ነጥብ መሰረት በድርጅቱ የህብረት ስምምነት በተቀመጠው 145 ሰራተኞች “A” ስላገኙ ሙሉ የወር

ደመወዝ አግኝቷል፤77 ሰራተኞች “B” የወር ደመወዛቸው 95% አግኝቷል እንዲሁም 1 ሰራተኛ “C” የደመወዛቸው

85% እንዲያገኙ ተደርጎ የቦነስ ክፍያው ተፈጽሟል፡፡


1.4. የለውጥ እንቅስቃሴ ውጤቶችንና ምርጥ ስራዎችን በማሰባሰብ በመመሪያና በአሰራር በመደገፍ ተቋማዊ ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
በአጠቃለይ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተሰጠ አቅጣጫ እና እየተከናወነ ባለው አጠቃለይ የድርጅቶች መዋቅር ዝግጅት
ውስጥ ድርጅቱ የበኩሉን ተሳትፎ በማድረግ አዲሱ መዋቅር በሚጠናቀቀበት ወቅት ተግባራዊነቱን ከማስተግበሪያ
ማንዋል ዝግጅት ጀምሮ በቴክኖሎጂ የሚደግፍ ይሆን ዘንድ በቂ በጀት ተይዞለታል፡፡
ድርጅቱ በዋንኛነት የለውጥ ስራ እቅዶቹ ሊያከናውን ካቀዳቸው ስራዎች ውስጥ የካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍናን
በድርጅቱ ውስጥ ለማስፈን ለኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ጥያቄ አቅርበን መለው ሰራተኛ እና አመራሩ ስልጠና
እንዲገኝ ፕሮግራም ተይዞ ገኛል፡፡
ከዚህ ሌላ ድርጅቱ የ ISO certificate ባለቤት እንዲሆን ከሚመለከታቸው ድርጅቶች ጋር ውል ፈርመን የስልጠና
መርሃ ግብር ተነድፍ በሂደት ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ የ ERP( enterprise resource planning ) የተሰኘ የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስርአትን ለመተግበር

የውስጥ ፍላጎት የማሰባሰብ እና የ work flow ጥናት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡


1.5. ያሉንን ልምዶችና ዕውቀት ማሰባሰብና ተቋማዊ ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
ድርጅቱ በ 2012 በጀት ዓመት በየግለሰቡ እና በየስራ ክፍሉ የሚኖሩ ጠቃሚ ልምዶች እና ዕውቀቶችን በማሰባሰብ
ተቋማዊ የማድረግ አሰራርን መከተል እንዳለበት አቅጣጫ ተቀምጦ በየስራ ክፍሉ ያሉ እንደ ቼክ ሊስት
ዝግጅት፣የዲዛይን ‘spread sheet format’ እና ወጥ የሆነ የዕቅድ እና የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የስራ ክፍል ውስጥ
ግምገማ እና መሰል ልምዶችን የማሰባሰብ ሂደት ላይ ይገኛል
1.6. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት የብልሹ አሠራር ተግባራት የመከላከል ተቋማዊ አሰራርን ማጠናከር እና በየተቋማቱ
ላይ የሃብት ብክነትን መከላከልና መቆጣጣርን በተመለከተ፡-
በ 2011 ዓ.ም የዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና በ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ገለፃ እንዲሁም በዘርፍ እና
በድርጅት ደረጃ በተሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ በተደረገው ውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ መሠረት የብልሹ
አሠራርን የሃብት ብክነትን በየሥራ አፈፃፀምና ተግባራት ላይ የመከታተል፣ የመከላከል እና የመቆጣጣር ሥራ እየተሰራ
ይገኛል፡፡
1.7. የአቅም ግንበታ ስራዎችን አጠናክሮ ከመቀጠል አንጻር

1.7.1. የአጭር ጊዜ ስልጠና ፡-

2
ድርጅቱ ባዘጋጀው የ 2012 ዓ.ም የእቅድ ገለፃ እና 2011 በጀት አመት የአፈፃፀም ግምገማ ላይ ሰለ አጠቃላይ 2011

በጀት አመት የድርጅቱ ስራ አፈፃፀምና ሰለ 2012 በጀት አመት የድርጅቱ አጠቃላይ እቅድ ላይ የድርጅቱ ሰራተኞች
የአመለካካት ግንዛቤ እንዲያገኙ የማብራሪያ ሥራ ተሰርቷል፡፡
የድርጅቱ ማኔጅመንት እና ሞያተኞች ያካተተ በሁለት ዙር በተለያዩ የስልጠና መስኮች ለ 2012 የሪፎርም ስራ አጋዥ
የሆኑ የጎቨርናንስ ማኔጅመንት፤የሊደርፕ፤የሪፎርም አተጋባበር፤የኮንስትራክሽ ማኔጅመንት እና የመሳሰሉ ስልጠናዎች
በዘርፍ በተማከለ እና በድርጅቱ እስከ ታች የወረደ ስልጠና እንዲሰጥ ተደርጓል፤
በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የመከላከያመተዳደሪያ ደንብ በድርጅቱ የሚገኙ ሁሉም የሰራዊት አባላት
እንዲወያዩበት በዘርፍ በተያዘው ፕሮግራም መሰረት ግንዛቤ እንዲኖረው ተድርጓል፡፡
የ 2012 ዓ/ም የድርጅቱ የስልጠና ፍላጎት ከስራ ክፍሎች በቀረበው ዝረዝር መሰረት በድርጅቱ ማኔጅመንት ታይቶ
በቦርድ እንዲጸድቅ ቀርቦ የነበረ ቢሆንም ተስተካክሎ እንዲቀርብ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በድጋሜ ተስተካክሎ
የ 2012 በጀት ዓመት የስልጠና በጀት ብር 1,010,439.69 ለቦርድ ቀርቦ የፀደቀ ስለሆነ በቀጣይ ተግባር ላይ
የሚውል ይሆናል፡፡

1.7.2. የረጀም ጊዜ ትምህርት በተመለከተ፡-

የረጅም ጊዜ ትምህርት ድርጅቱ እየከፈለላቸው ከዚህ በፊት እየተማሩ ያሉ 24 የድርጅቱ ሰራተኞች ትምህርታቸውን
እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡

3
2. አበይት ተግባር አፈፃፀም
2.1. አጠቃላይ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር አፈፃፀም
በጥር ወር የብር 13,152,049.72 ሚሊዮን የህንፃና የመንገድ የዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ስራ ለማከናወን ታቅዶ የብር 9,670,683.73 ወይም የዕቅዱን

73.53% ለመፈፀም ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ እስከ ጥር ወር በድምሩ ብር 59,308,126.46 የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር

146,793,497.73 ውስጥ 33.81% ድርሻ ይይዛል፡፡


2.1. 1. አጠቃላይ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር አፈፃፀም በሰንጠረዥ
ተ. ቁ ኘሮጀክቶች የ 2012 በጀት ዓመት የጥር ወር ዕቅድና አፈፃፀም እስከ ጥር ወር ከበጀት
ዕቅድ ዕቅድና አፈፃፀም ዓመቱ
አንፃር
አፈፃፀም
ዕቅድ በብር አፈፃፀም ዕቅድ በብር አፈፃፀም በ%
ብር % ብር %
1 የህንፃ ስራ ሂደት ኘሮጀክቶች 71,445,530.68 7,360,584.20 4,590,969.46 62.37 33,258,038.78 26,588,526.22 79 37.22
2 የመንገድ ስራ ሂደት 75,347,967.05 5,791,465.52 5,079,714.27 87.71 36,016,825.44 32,719,600.24 90.85 43.42
ኘሮጀክቶች
3 ከዕቅድ ውጭ የተከናወኑ - - - - - - -
ስራዎች
ድምር 146,793,497.73 13,152,049.72 9,670,683.73 73.53 69,274,864.22 59,308,126.46 85.61 33.81

4
3. የህንፃ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት አፈፃፀም
በ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በተከለሰው የቀሪ 6 ወራት ዕቅድ መሠረት በጥር ወር ብር 7,360,584.20
ለመሥራት ታቅዶ ብር 4,590,969.46 ወይም 62.37% የተከናወነ ሲሆን በአጠቃላይ በ 7 ወራት ብር
29,358,140.96 የሚወጣ ሥራ ለማከናወን ታቅዶ ብር 26,588,526.22 ሥራ የተከናወነ ሲሆን
የዕቅዱን 91% ሊከናወን ችሏል፡፡ እስከዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ያለው የሥራ አፈፃፀም ከበጀት
ዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነፃፀር 37.22% ለማከናወን ተችሏል፡፡
3.1. የህንፃ ዲዛይን ቡድን አፈፃፀም
በ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በተከለሰ የቀሪ 6 ወራት ዕቅድ መሠረት በጥር ወር ብር 1,480,607.98
ለመሥራት ታቅዶ ብር 1,510,000.00 ወይም 102% የተከናወነ ሲሆን በአጠቃላይ በ 7 ወራት ብር
4,387,607.98 የሚያወጣ የህንፃ ዲዛይን ሥራ ለማከናወን ታቅዶ ብር 4,417,000.00 ሥራ
የተከናወነ ሲሆን የዕቅዱን 100.67% ሊከናወን ችሏል፡፡ እስከዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ያለው የሥራ
አፈፃፀም ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነፃፀር 29.82% ለማከናወን ተችሏል፡፡
3.1.1. የህንፃ ዲዛይን ቡድን የታህሳስ ወር እና የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት
1. የመከላከያ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ፕሮጀክቶች
1.1. በባህርዳር ከተማ ለሚገነባው የባህርዳር ወታደራዊ አካዳሚ የዲዛይን ስራ ሁሉም የውስጥ ዲዛይን
ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ ያለቁ ሲሆኑ፤ ከመሬት በታች ያለውና ከሳይት ጋር የተያያዘ ስራ
በመስራት ላይ እንገኛለን በዚሁ መሰረት በዚህ ወር በገንዘብ የታቀደ ስራ ባይኖርም የ 110,000 ስራ
ለመስራት ተችሏል፡፡
1.2. በቆሬ ሳይት እየተገነባ ላለው ወታድራዊ አካዳሚ የማስተካከያ ዲዛይን ስራና አዳዲስ የዲዛይን ስራ
የለው ሲሆን በዚህ ወር በታቀደው መሰረት የብር 1,000,000.00 ወይም 100% ስራ ለመስራት
ተችሏል፡፡
2. የአዲስ አባባ ቤቶች ፕሮጀክቶች
2.1. የአዲስ አባባ ቤቶች ለሚገነባቸው ባለ 3 ወለል ከምድር በታች እንዲሁም 21 ወለል ከመሬት በላይ
የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች የዲዛይን ክለሳ፤ ከመሬት በታች ዲዛይንና የአፈር ምርመራ ስራ ውል በመግባት

እየሰራን እንገኛለን በዚሁ መሰረት በዚህ ወር ከታቀደው የብር 480,607.98 የብር 400,000.00 ስራ
ወይም 83% ስራ ለመስራት ተችሏል፡፡
በአጠቃላይ በዚህ ወር የብር 1,480,607.98 ስራ ለመስራት ታቅዶ የብር 1,510,000.00 ወይም 102% ስራ

የተከናወነ ሲሆን በብር ግምት የሌላቸው የተለያዩ ስራዎች በግምት በእቅድ ከተያዘው ስራ ጋር ሲነፃፀር ከ 40-

45% የሚሆን ስራ ለማከናወን ተችሏል፡፡

3.2. የህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን አፈፃፀም


5
በ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በተከለሰ የቀሪ 6 ወራት ዕቅድ መሠረት በጥር ወር ብር 5,879,976.22
ለመሥራት ታቅዶ ብር 3,080,969.46 ወይም 52.40% የተከናወነ ሲሆን በአጠቃላይ በ 7 ወራት ብር
24,970,533.08 የህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማከናወን ታቅዶ ብር 22,171,526.22 ወይም
88.79% ሊከናወን ችሏል፡፡ እስከዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ያለው የሥራ አፈፃፀም ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ
ጋር ሲነፃፀር 39.15% ለማከናወን ተችሏል፡፡
3.2.1. የህንጸ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን የስራ አፈፃፀም ዝርዝር
ግብ፡-1 በህንጻ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን በጥር ወር የ 20 ፕሮጀክቶች ማለትም የ 19 ነባር እና የ 1
አዲስ ፕሮጀክቶች የኮንትራት አስተዳደር ስራ ለመስራት በእቅድ በተያዘው መሰረት የ 19 ነባር
ፕሮጀክቶች እና አንድ አዲስ (ጎፋ ፌዝ አንድ)ፕሮጀክት ኮንትራት ማስተዳደር ስራ ሲከናወን የጎፋ ፌዝ
አንድ ኘሮጀክት ግን በባለቤት የማማከርና ቁጥጥር የውል ሰነድ ባለመፈረሙ ምንም እንኳን ሥራው
ቢሠራም ከባለቤት ክፍያ መጠየቅ አልተቻለም፡፡ እንዲሁም በጥር ወር ከጨረታ ይገኛል ተብሎ ታቅዶ
የነበረው የብር 3,083,041.28 መጠን ስራ የተሳተፍንባቸውን ጨረታዎች ማሸነፍ ባለመቻላችን
አልተከናወነም፡፡

ዝርዝር ተግባራት

በጥር ወር ውስጥ አስር (10) ከስራ ተቋራጭ የቀረቡ ክፍያዎችን የመመርመርና የማረጋገጥ ስራ
በማከናወን ለስራው ባለቤት ክፍያ እንዲፈጽም ተላልፏል፡፡
በጥር ወር ከስራ ተቋራጭ የቀረቡ ሶስት (3) የጊዜ እና የገንዘብ ይገባኛል ጥያቄዎችን
በመመርመር ተገቢውን ምላሽ ተሰጥቷል፡፡
በጥር ወር ስምንት(8) የለውጥና የተጨማሪ ስራ ውል ሰነድ ዝግጅት የተሠራ ሲሆን ከእነዚህም
ውስጥ ጎፋ ፌዝ ሁለት፤ ጌጃ የኢንሳ ፕሮጀክት እና ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክት ይገኙበታል፡፡
በጥር ወር አራት የአማካሪ ክፍያዎችን በመመርመር ለሚመለከተው አካል ያስተላለፍን ሲሆን
ከእነዚህም ውስጥ ኦቲቲ እና ኤስቢ አማካሪዎች ይገኙበታል፡፡
በጥር ወር ውስጥ በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ስር ባሉ ፕሮጀክቶች በሙሉ የሳይት ጉብኝት እና
ወርሃዊ ስብሰባ በማካሄድ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ተደርጓል፡፡
በጥር ወር ውስጥ በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ስር ላሉ ፕሮጀክቶች በሙሉ የወርሃዊ ሪፖርት
በማዘጋጀት ለስራው ባለቤት ተልኳል፡፡
በጥር ወር ውስጥ በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ስር ያሉ ፕሮጀክቶች በሙሉ በተያዘላቸው
የግንባታ ጊዜ እንዲጠናቀቁ እና በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
እንዲከናወን ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ተደርጓል፡፡
6
ግብ፡-2 የግንባታ ሳይት ቦታ ርክክብ መፈጸም እና ማረካከብ፤

ዝርዝር ተግባራት

በጥር ወር ውስጥ የአንድ አደስ ፕሮጀከት(ጎፋ አንድ) ርክክብ በመፈጸም የቁጥጥር፤ ክትትልና ውል
ማስተዳደር ስራ ተከናውኗል፡፡
ግብ፡-3 ጊዚያዊና የመጨረሻ ርክክብ ማከናወን

ዝርዝር ተግባራት

በጥር ወር ውስጥ ርክክብ ለመፈጸም በእቅድ የተያዘ ፕሮጀክት ባይኖርም የተጠናቀቁና


የመጀመሪያ ርክክብ ተከናውኖ ከአንድ አመት በላይ የቆዩና ለመጨረሻ ርክክብ የደረሱ
ፕሮጀክቶችን እንከኖች ተለቅሞ ለስራ ተቋራጭ እነደያስተካክሉ የተሰጣቸውና በተደጋጋሚ
ክትትል ቢደረግም ማጠናቀቅ ባለመቻላቸው ርክክቡን ማከናወን አልተቻለም፡፡
ግብ፡-4 የማማከርና ቁጥጥር ስራ ውል መዋዋል

በጥር ወር የአንድ ፕሮጀክት(የሰላም ማስከበር) የአፈር ምርመራ የውል ሰነድ በማዘጋጀት


ለባለቤት ተልኳል፡፡
ማጠቃለያ

 በህንጻ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን በጥር ወር ብር 5,879,976.22 ለመሥራት ታቅዶ ብር


3,080,969.46 ወይም 52.40% ስራ ተሰርቷል፡፡

7
ሀ/ የህንፃ ዲዛይን የጥር ወር የአሃዝ አፈፃፀም በሰንጠረዥ
ተ.ቁ የኘሮጀክት አይነት ዕቅድ በወሩ የተከናወኑ ተግባራት የወሩ አፈፃፀም በ ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ
% እስከ ወሩ መጨረሻ
የሚከናወኑ ተግባራት ፋይናንሻል ብር ፊዚካል ፋይናንሻል አፈፃፀም%
በበጀት ዓመት 2012 አስከአሁን ያለው ዕቅድና
አፈጻጸም በብር

ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ

P F ዕቅድ ክንውን በመቶኛ P F

1. የመከላከያ
ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ
ፕሮጀክቶች
የሁሉም ህንፃዎች የውስጥ ሙሉ 0.00 0.00 110,000 110,000 33,000 0.0% 0.0% 350,000 640,000 183% 183% 183%
ዲዛይን ከተጠናቀቀ በኋላ የሳይት
1.1. የባህርዳር ስታፍ ወርክ ስራ መስራት
ኮሌጅ ስራ

1.2. የጦር ኮሌጅ የዲዛይን ክለሳና ፤ የአዳዲስ ዲዛይን


ስራና የሳይት ዲዛይን ስራ ማተናቀቅ
1,000,000 300,000 1,000,000 1,000,000 300,000 100% 100 1,410,000 1,630,000 102% 102% 102%
%

2 የመከላከያ ጤና ዋና ከመሬት በታች ያለውን ስራ ሲቀር


መምሪያ የሁሉም ዲዛይንና ሳይት ዎርክ
መስራትና ማጠናቀቅ
0.00 0.00 0.00 0.00 0.00 0.0% 0.00 223,000 180,000 80.72 80.7% 80.7%
2.1 የደ/ዘይት ሆሰፒታለ
%
መኖሪያ

3 የአዲስ አባባ ቤቶች


ፕሮጀክቶች
የዲዛይን ክለሳ፤ ከመሬት በታች 480,607 144,182 400,000 400,000 120,000 83% 83% 480,607 400,000 83% 83% 83%
3.1 3B+G+21 ዲዛይንና የአፈር ምርመራ ስራ

4 የጨረታ ስራዎች

7.1. የጨረታ ስራ ሙሉ ዲዛይን መስራት 0.00 0.00 0.00 0.00 0.00 0.0% 0.00 0.00 0.00 0.0% 0.0% 0.00

ከእቅድ ክለሳ በፊት 2,907,000 2,907,000 100% 19.6% 19.6%

ከጨረታ የተገኘ ስራ

ከእቅድ ክለሳ በሃላ 1,480,607 1,510,000 102% 10.2% 10.2%

ድምር 1,480,607.98 444,182 1,510,000 1,510,000 453,000 102% 102 4,387,607.98 4,417,000 100.67 29.8% 29.8%

8
% %

ለ) የህንፃ ኮንትራት አስተዳደር የጥር ወር የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

9
የእቅድ አፈጻጸም በ2012 በጀት ዓመት እስከ አሁን ያለው ዕቅድ
የ2012 በጀት አመት ፊዚካል የጥር ወር ዕቅድ አፈጻጸም አፈጻጸም
ተ.ቁ የፕሮጀክቶች ስም እቅድ ዕቅድ ክንውን ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ምርመራ
1 የ መ ከላ ከያ ኢ ን ተ ር ፕ ራ ይ ዝ ዘ ር ፍ
ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና
በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ
መ ቆጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ ሰነድ መ ቆጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ
ማጣራት ፤ ለሚነሱ የ ጊዜ ና የ ገ ንዘብ ሰነድ ማጣራት ፤ ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል መ ሰረት ጉብኝት ና ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ
1.1 ደብረዘይ ት ኢንጂ ነሪንግ ኮሌጅ ፌዝ አራት 1,619,528.76 መ ር ምሮ መ ል ስ መ ስጠት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት ሪፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ መ ላክ፤
ሪፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
መ ላክ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ ስራዎ ች የ ውል
ሰነድ ማዘጋ ጀ ት 134,960.73 134,960.73 100.00% 944,725.11 944,725.11 100.00%
ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና
በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ
መ ቆጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ
ሰነድ ማጣራት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
1.2 የድሬ ደዋ አፓ ር ትመ ንት 2 1,721,036.04 ጉብኝት ና ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ
ሪፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
መ ላክ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ ስራዎ ች
" የ ውል ሰነድ ማዘጋ ጀ ት 143,419.67 143,419.67 100.00% 1,003,937.69 1,003,937.69 100.00%
1.3 የጃንሜዳ ስታ ፍ ኮሌጅ ጅምናዝየም 451,136.00 " " 64,448.00 64,448.00 100.00% 451,136.00 451,136.00 100.00%
ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና
በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ
መ ቆጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ
ሰነድ ማጣራት ፤ ለሚነሱ የ ጊዜ ና
የ ገ ንዘብ ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል
መ ሰረት መ ር ምሮ መ ል ስ
1.4 አርምድ ፎር ስ ሆ ስፒ ታ ል 1,482,624.96
መ ስጠት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና
ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
መ ላክ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ ስራዎ ች
የ ውል ሰነድ ማዘጋ ጀ ት
" 123,552.08 123,552.08 100.00% 864,864.56 864,864.56 100.00%
1.5 ጃንሜዳ የተማሪዎ ች ማደሪያ 1,185,644.28 " - 98,803.69 98,803.69 100.00% 494,018.45 494,018.45 100.00%
ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና
በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ
መ ቆጣጠር ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
1.6 ባህር ዳር ስታ ፍ ኮሌጀ ፈዝ አንድ 3,874,996.76 ጉብኝት ና ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ
ሪፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት መ ላክ
" 401,824.27 130,957.04 32.59% 1,517,823.53 1,246,956.20 82.15%
ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና
በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ
መ ቆጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ ሰነድ መ ቆጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ
ማጣራት ፤ ለሚነሱ የ ጊዜ ና የ ገ ንዘብ ሰነድ ማጣራት ፤ ለሚነሱ የ ጊዜ ና
ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል መ ሰረት የ ገ ንዘብ ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል
መ ር ምሮ መ ል ስ መ ስጠት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት መ ሰረት መ ር ምሮ መ ል ስ
1.8 ጎፋ አፓ ር ትመ ንት ፌዝ ሁ ለት ጉብኝት ና ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ መ ስጠት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና
ሪፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
መ ላክ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ ስራዎ ች የ ውል አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
ሰነድ ማዘጋ ጀ ት መ ላክ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ ስራዎ ች
የ ውል ሰነድ ማዘጋ ጀ ት
1,869,852.36 155,821.03 155,821.03 100.00% 1,090,747.21 1,090,747.21 100.00%
1.9 ቆሬ አቅም ግንባታ 1,988,016.24 " " 165,668.02 165,668.02 100.00% 1,159,676.14 1,159,676.14 100.00%
1.10 ጎፋ አፓ ር ትመ ንት ፌዝ አንድ " " 74,514.88 - 0.00% 74,514.88 - 0.00%
ድምር 14,192,835.40 1,363,012.37 1,017,630.26 74.66% 7,601,443.57 7,256,061.36 95.46%

10
2 የ መ ከላ ከያ ሰ ራ ዊ ት ፋው ንዴ ሽን

2.1 አዲስ አበባ ሰሚት አን ድ

- 44,657.47 - 593788.97 638,446.44 -


ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራ ት ና ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ ሰ ነ ድ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ
ማጣ ራት ፤ ለ ሚነ ሱ የ ጊ ዜ ና የ ገ ን ዘብ ሰ ነ ድ ማጣ ራት ፤ ለሚነ ሱ የ ጊ ዜ ና
ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል መ ሰ ረ ት የ ገ ን ዘብ ይ ገ ባ ኛ ል ጥ ያ ቄ ዎ ች በ ውል
2.2 አዲስ አበባ ሰሚት ሁ ለት መ ር ምሮ መ ል ስ መ ስ ጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት መ ሰ ረ ት መ ር ምሮ መ ል ስ
ጉ ብኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ መ ስ ጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት ጉ ብኝት ና
ሪ ፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪ ፖ ር ት
መ ላክ ፤ ለተ ጨ ማሪ ና ለ ውጥ ስ ራዎ ች የ ውል አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት መ ላክ
2,068,170.96 ሰ ነ ድ ማዘጋ ጀ ት 172,347.58 172,347.58 100.00% 1,206,433.06 1,206,433.06 100.00%
ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ
2.3 መ ቀሌ አዲሃ ሰ ነ ድ ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት
ጉብ ኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ
ሪ ፖ ር ት አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
1,601,934.48 " መ ላክ ፤ 133,494.54 133,494.54 100.00% 934,461.78 934,461.78 100.00%
2.4 አዳማ 1 እና 2 1,453,001.88 " " 121,083.49 121,083.49 100.00% 847,584.43 847,584.43 100.00%
ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ
ሰ ነ ድ ማጣ ራት ፤ ለሚነ ሱ የ ጊ ዜ ና
የ ገ ን ዘብ ይ ገ ባ ኛ ል ጥ ያ ቄ ዎ ች በ ውል
2.5 በቢሾፍ ቱ መ ሰ ረ ት መ ር ምሮ መ ል ስ
መ ስ ጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት ጉ ብኝት ና
ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪ ፖ ር ት
አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት መ ላክ ፤
1,383,751.44 " 115,312.62 115,312.62 100.00% 807,188.34 807,188.34 100.00%
ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ
2.6 አዋሳ ሰ ነ ድ ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት
ጉብ ኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ
ሪ ፖ ር ት አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
1,525,645.56 " መ ላክ ፤ 127,137.13 127,137.13 100.00% 889,959.91 889,959.91 100.00%
2.7 ቃሊቲ አን ድ 1,317,963.48 " " 109,830.29 109,830.29 100.00% 768,812.03 768,812.03 100.00%
2.8 ቃሊቲ ሁ ለት 1,317,963.48 " " 109,830.29 109,830.29 100.00% 768,812.03 768,812.03 100.00%
ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት
2.10 ባህ ር ዳር አፓ ር ት መ ን ት ጉብ ኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ
ሪ ፖ ር ት አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
1,601,934.48 " መ ላክ ፤ 133,494.54 211,984.61 158.80% 342,103.42 420,593.49 122.94%
ድምር 12,270,365.76 1,022,530.48 1,145,678.02 112.04% 7,159,143.97 7,282,291.51 101.72%
ሌሎ ች "
ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራ ት ና ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ ሰ ነ ድ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ
ማጣ ራት ፤ ለ ሚነ ሱ የ ጊ ዜ ና የ ገ ን ዘብ ሰ ነ ድ ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት
ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል መ ሰ ረ ት ጉብ ኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ
መ ር ምሮ መ ል ስ መ ስ ጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት ሪ ፖ ር ት አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
ጉ ብኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ መ ላክ ፤
ሪ ፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
መ ላክ ፤ ለተ ጨ ማሪ ና ለ ውጥ ስ ራዎ ች የ ውል
4 የ ጨ ር ቃ ጨ ር ቆች ወር ክ ሾኘ 1,501,608.00 ሰ ነ ድ ማዘጋ ጀ ት 125,134.00 125,134.00 100.00% 875,938.00 875,938.00 100.00%
5 ምስራቅ እዝ 629,036.40 - - - 629,036.40 629,036.40 100.00%
5 ኢመ ደኤ
ውል ማስ ተ ዳ ደ ር ፤ ሳ ይ ቱ ን በ ጥራት ና
በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊ ዜ እ ን ዲ ጠ ና ቀ ቅ
መ ቆ ጣ ጠ ር ፤ ለተ ሰ ራ ስ ራ የ ክ ፍ ያ
ሰ ነ ድ ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳ ይ ት
ጉብ ኝት ና ስ ብሰ ባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ
ሪ ፖ ር ት አ ዘ ጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
5.1 የ ኢ. መ . ደ . ኤ ጌጃ 666,373.95 " መ ላክ ፤ 133,274.79 133,274.79 100.00% 932,923.53 932,923.53 100.00%
5.2 የ ኢ. መ . ደ . ኤ 3 ሪሞት ሣ ይ ቶች 764,916.50 " " 152,983.30 659,252.39 430.93% 4,689,006.33 5,195,275.42 110.80%
11 በጫረታ የ ሚገኝ 21,675,205.06 " 0 3,083,041.28 0 0.00% 3,083,041.28 0 0.00%
ድምር 25,237,139.91 3,494,433.37 917,661.18 26.26% 10,209,945.54 7,633,173.35 74.76%
አጠ ቃ ላይ ድ ም ር 51,700,341.07 5,879,976.22 3,080,969.46 52.40% 24,970,533.08 22,171,526.22 88.79%

11
2. የመንገድ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት አፈፃፀም
በጥር ወር የብር 5,791,465.52 የመንገድ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ያህል ስራዎችን ለማከናወን
ታቅዶ የብር 5,079,714.27 ወይም የዕቅዱን 87.71% ለማከናወን ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ እስከ ጥር ወር
መጨረሻ በድምሩ ብር 32,719,600.24 የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር
75,347,967.05 ውስጥ 43.42% ድርሻ ይይዛል፡፡
2.1. የመንገድ ዲዛይን ቡድን አፈፃፀም
በጥር ወር የብር 658,065.73 የመንገድ ዲዛይን ለማከናወን ታቅዶ የብር 248,169.37 ወይም የዕቅዱን
37.71% ብቻ ነው ማከናወን የተቻለው፡፡ በበጀት ዓመቱ ሰባት ወራት በድምሩ ብር 4,722,968.81
የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር 23,462,812.76 (ሃያ ሶስት ሚሊዮን አራት
መቶ ስልሳ ሁለት ሺ ስምንት መቶ አስራ ሁለት ከ 29/100) ውስጥ 20.13% ድርሻ ይይዛል፡፡
2.1.1. የመንገድ ዲዛይን ቡድን ዝርዝርየስራ አፈጻጸም ዝርዝር
1. የአዲሹሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ፕሮጀክት
 ምንም እንኳን የቀሪው ሴክሽን የጂኦሜትሪክና የስተራክችራል ዲዛይን ቀደም ብሎ የተጠናቀቀ ቢሆንም በቅርቡ
ከኢ.መ.ባ. ጋር በተደረገ ውይይት የሚያከራክረው የመንገድ ክፍል እልባት እስኪያገኝ ድረስ ከኪ.ሜ. 20+000 እስከ
ኪ.ሜ. 35+000 ድረስ ላለው ብቻ ተነጥሎ እንዲገባ በተወሰነው መሰረት ተዘጋጅቶ ለስራ ተቋራጩ ተልኳል፡፡
 በተከለሰው እቅድ መሰረት በወሩ ውስጥ መከናወን ያለበት የዲዛይን ስራ የተከናወነ በመሆኑ በወሩ ውስጥ የብር
130,412.63 የሚገመት የዲዛይን ስራ ማከናወን ተችሏል፡፡
2. የመሎዶኒ ጀንክሽን-ቡሬ-ማንዳ የመንገድ ፕሮጀክት
 ቀደም ሲል ለረጅም ጊዜ ተንጠልጥሎ የነበረው የውል ስምምነት በባለቤት በኩል በመፈረሙ ቀደም ሲል በድራፍት
ደረጃ ገቢ የተደረጉት ሰነዶች ውስጥ በባለቤት በኩል አስተያየት ከተሰጠባቸው ውስጥ የ’ Tender Document’ ፤
‘Engineering Report’ እና ‘Engineering Estimate’ በ ‘Final’ ደረጃ ማዘጋጀት ተችሏል፡፡
 በተከለሰው እቅድ መሰረት በወሩ ውስጥ መከናወን ያለበት ዲዛይኖችን በ ‘Final’ ደረጃ የማዘጋጀት ስራ የተከናወነ
በመሆኑ በወሩ ውስጥ የብር 37,756.74 የሚገመት የዲዛይን ስራ ማከናወን ተችሏል፡፡
3. የአየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ የውስጥ ለውሰጥ መ/ድ እና የአየር ሃይል ሆስፒታል የውስጥ ለውሰጥ መ/ድ
 በርእሱ ላይ የተገለጹት ሁለት ፕሮጀክቶች በቅርቡ ከመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በተሰጠ የስራ ትእዛዝ
መሰረት በአጭር ጊዜ የዲዛይን ስራዎቻቸው ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ሲሆን በዚሁ መሰረት የስራ
ትእዛዙ ከመጣ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ስራ በመግባት የቅየሳ ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን ሌሎች የዲዛይን ስራዎችም
በጅምር ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆነም በተከለሰው እቅድ መሰረት የቅየሳ ስራ ማጠናቀቅ በመቻሉ የአጠቃላይ ስራው
20% ማለትም የብር 80,000.00 የሚገመት የዲዛይን ስራ ማከናወን ተችሏል፡፡

4. የኮረም-ሰቆጣ-አበርገሌ ሎት-2 የመንገድ ፕሮጀክት

12
- ይህ ፕሮጀክት ከሶስት ወራት በፊት ከመኮኢ የተሰጠ የ’DB’ ፕሮጀክት የዲዛይን ስራ ሲሆን በውስጥ
አቅም መስራት ስለማይቻል በዘርፉ የተሰማሩ የተለያዩ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ በጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ወጥቶ
የተጫራቾች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ግምገማ የተጠናቀቀ ሲሆን የእያንዳንዱ ተጫራጭ ውጤት ለእያንዳንዱ
ተጫራች ድርጅት የተበተነ በመሆኑ በቅርቡ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በማሰር የዲዛይን ስራው የሚጀመር
ይሆናል፡፡

5. የተለያዩ የጨረታ ስራዎች


ምንም እንኳን በተከለሰው እቅድ መሰረት በጥር ወር ውስጥ የብር 409,896.36 የዲዛይን ስራ ከተለያዩ የጨረታ
ስራዎችና ከገበያ ከሚገኙ ስራዎች ለማከናወን ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በተወዳደርንባቸው የጨረታ ስራዎችም ሆነ
ከገበያው የተገኘ ስራ ባለመኖሩ የተከናወነ ስራ የለም፡፡

6. የበለስ መካነብርሃን መንገድ ፕሮጀክት የተለያዩ የክለሳ ስራዎች ስራዎች


 በቅርቡ ከኢ.መ.ባ. ጋር በተደረገ የሶስትዮሽ ስብሰባ ቀደም ሲል የተለያዩ አማራጮችን ለማየት ሲባል
በእንጥልጥል ቆይቶ የነበረው የ 3 ኪ.ሜ. የጀንክሽን ዲዛይን ባለበት ደረጃ ገቢ እንዲደረግ በተስማማነው መሰረት
ዲዛይኑ ተዘጋጅቶ ለስራ ተቋራጩ ተልኳል፡፡
 ቀደም ሲል ከኪ.ሜ. 24+000 እስከ ኪ.ሜ. 28+000 ድረስ ላለው የመንገድ ክፍል የተሻለአማራጭ ካለ ዲዛይኑ
እንዲከለስ ከስራ ተቋራጩ በቀረበ ጥያቄ መሰረት በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና የክለሳ ስራው የሚያከናውነው
ኮር ኮንሰልቲንግ ማጠናቀቅ በነበረበት ጊዜ ባለማጠናቀቁ ለስራ ተቋራጩ ፈጣን ምላሽ መስጠት አልተቻለም፡፡
 ቀደም ሲል የዲዛይን ክለሳ ጥያቄ ከስራ ተቋራጩ በኩል የቀረበባቸው ሶስት ድልድዮች በድርጅታችና የዲዛይን
ስራው በሚያከናውነው ባለሙያ መካከል ያለው የተንጠለጠለ ጉዳይ እልባት ባለማግኘቱ ምክንያት ምላሽ መስጠት
አልተቻለም፡፡

7. የቆሬ ዋር ኮሌጅ የውስጥ ለውሰጥ መ/ድ የዲዛይን ስራ


የዚህ ፕሮጀክት የዲዛይን ስራ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት መከናወን የነበረበት ቢሆንም ከሳይት ፕላን
አለመጽደቅ ጋር ተያይዞ ወደ 2 ኛው መነወፈቅ ሊሻገር ችሏል፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የጂኦሜትሪክ ዲዛይን የተጠናቀቀ
ሲሆን የሃይድሮሊክ ዲዛይንም በጅምር ላይ ይገኛል፡፡
8. የባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ መቃረቢያ መ/ድ የክለሳ እና የዋጋ ድርድር ስራ
 የዚህ ፕሮጀክት የዲዛይን ስራ ቀደም ብሎ ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም መንገዱ የሚያልፍበት መስመር
አንዳንድ ቦታዎች ላይ ካሳ ከተከፈለበት ቦታ በመውጣቱ መጠነኛ ማስተካከያ በማድረግ ለስራ ተቋራጩ
እንዲላክ ተደርጓል፡፡ ምንም እንኳን ከስራው አጣዳፊነት አንጻር የግንባት የውል ስምምነት ሳይዘጋጅ ወደ
ግንባታ የተገባ ቢሆንም ከስራው ጎን ለጎን የውል ስምምነቱን ለማዘጋጀት ሲባል የስራ ተቋራጩ ዋጋ ሞልቶ
እንዲያቀርብ በተጠየቀው መሰረት የተሟላ ሰነድ ባይሆንም በቅርቡ አቅርቧል፡፡
2.2. የመንገድ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን አፈፃፀም

13
በጥር ወር የብር 5,133,399.79 የመንገድ ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች ለማከናወን ታቅዶ የብር 4,831,544.90 ወይም
የዕቅዱን 94.1% ለማከናወን ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ ሰባት ወራት በድምሩ ብር 18,517,474.49 የተከናወነ ሲሆን
ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር 51,885,154.29 ውስጥ 53.5 % ድርሻ ይይዛል፡፡
2.2.1. የመንገድ ኮንተራት አስተዳዳር በድን የስራ አፈጻጸም ዝርዝር
ለስራ ተቋራጭ የክፍያ ምስክር ወረቀት ማዘጋጀት
-02 ፕሮጀክቶች (መከላከያ ዋና መ/ቤትና አየር ሃይል ዋና መምሪያ)
በድርጅቱ ለተሰሩ የዲዛይን፣ የማማከርና ኮንትራት አስተዳደር ክፍያዎችን አዘጋጅቶ መጠየቅ
-10 ክፍያዎችን አዘጋጅተን ለባለቤት ጠይቀናል
የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ በመመርመር ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ
-02 ፕሮጀክቶች (ደ/ዘይት አየር ሃይልና መከ/ዋና መ/ቤት)
ወርሃዊ ሪፖርቶች ማዘጋጀት
-06 ፕሮጀክቶች
በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ማዘጋጀት ወይም ፍላጎት ማሳወቅ
-01 የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፈናል

4.2.1.1 . የፕሮጀክቶች ዝርዝር አፈፃፀም


1.ሁርሶ የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ት/ቤት የሰልፍ ሜዳና የአዳራሽ ግንባታ ስራ

የተሰሩ ስራዎች

የአዳራሽ የሺር ወል፤የግሬድ ቢም፤የካንቲሌቨርና የኮለን የብረት;ስቴር ኬዝና የኮንክሪት ስራዎች


በመሰራት ላይ ናቸው
የሰልፍ ሜዳው የቤዝ ኮርስ ስራ በመሰራት ላይ ነው
የሰልፍ ሜዳው የቤዝ ኮርስ የፊልድ ደንሲቲ ናሙና ተሰርቷል
የግንባታ ስራው ከተያዘለት በጅት 20.2% ያህል ስራ ተሰርቷል
የተጨማሪ/የተቀናሽ ቁ.2 የውል ሰነድ ለፊርማና ማህተም ወደ ስ/ተቋራጩ ተልኳል
ስራው ከተጀመረ እስካሁን ድረስ የወሰደው ጊዜ 176 ቀናት (30.88%)
ያጋጠሙ ችግሮች

የአስፋልት ዋጋ ከታሰበው በላይ መሆኑ


ወቅታዊ የአካባቢው የፀጥታ ሁኔታ ባለመረጋጋት ምክንያት የሰው ሃይል እጥረት መኖር
የተሰጡ መፍትሄዎች

14
ከተገኘው ተቋራጭ ጋር ተደራድሮ ስራው መሰራት እንዳለበት ባለቤት ውሳኔ እንዲሰጥበት ተደርጓል
2.መከላከያ ዋና መ/ቤት የው/ለውስጥ መንገድና የሳይት ወርክ ስራዎች

የተሰሩ ስራዎች

የሄሊኮፕተር ማረፊያና የተሸከርካሪዎች ፓርኪንግ ቦታ የሮክ ፊል ስራ በመሰራት ላይ ነው


የዋናው መንገድ ፍሳሽና የማን ሆል ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው
የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ (intent claim) በቀጥታ ከሳይት ተጠይቋል፡፡
የተጨማሪ/የተቀናሽ ቁ.2 የውል ሰነድ ተጠናቅቆ ለሁሉም ባለድርሻ እንዲደርስ ተደርጓል
የግንባታ ስራው ከተያዘለት በጅት 23.5% ያህል ስራ ተሰርቷል
ስራው ከተጀመረ እስካሁን ድረስ የወሰደው ጊዜ 295 ቀናት (77.23%)
ያጋጠሙ ችግሮች

ሥራ ተቋራጩ ባለፈው ወር ያቀረበው የሥራ መርሃ ግብር በትክክል የተሰራ አይደለም


የጊዜ ይገባኛል ጥያቄዎች በየጊዜው ከሳይት በኩል በቀጥታ ይቀርባሉ
የእግረኛ መንገድ ቴራዞ ታይል እንዲጸድቅ ስ/ተቋራጩ ጥያቄ አቅርቧል
የማሽነሪ እጥረት በመኖሩ ምክንያት ስራው በተፈለገው መጠን ሊሄድ አልቻለም
በሳይቱ ላይ ያልተነሱ የተበላሹ መኪናዎች መኖራቸው
መፍትሄዎች

የሥራ መርሃ ግብር በወቅቱ ባለመቅረቡ ምክንያት ከተጠየቀው የስራ ክፍያ 5% እንዲያዝ ተደርጓል
የቀረበው የእግረኛ መንገድ ቴራዞ ታይል በላብ ውጤት ተረጋግጦና አማራጭ ከለሮችን አሟልተው
እንዲያቀርቡ በደብዳቤ ተመልሷል
የተጠየቀው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ በዋና ቢሮ በኩል ተመርምሮና ተስተካክሎ እንዲያቀርብ ተመላሽ
ተደርጓል
ዋናው የስራ መርሃ ግብር ሳይፀድቅ የተጠየቀው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ መልስ እንደማያገኝ በደብዳቤ
አሳውቀናል
ስራው በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተገቢው ትኩረት እንዲሰጠው ለስ/ተቋራጩ ደብዳቤ ጽፈናል
ስራ ቦታው ላይ ያሉ መኪናዎች እንዲነሱ ለሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ በደብዳቤ አሳውቀናል

3.ባ/ዳር ሆ/ል ምድረ-ግቢ ማስዋብ

የተሰሩ ስራዎች

በሳይቱ ላይ የሚሰሩት መቀመጫዎች የማርብልና ግራናይት ስራዎች እየተሰሩ ናቸው

15
ስ/ተቋራጩ ከፊል ርክክብ እንዲካሄድላቸው ጠይቀዋል
የግንባታ ስራው ከተያዘለት በጅት 55.35% ያህል ስራ ተሰርቷል
ከተያዘለት የውል ጊዜ በላይ የወሰደው ጊዜ 48 ቀናት (13.04%)

ያጋጠሙ ችግሮች

ለግሪነሪ የሚያስፈልገው የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አልተቆፈረም


የኮንትራት ጊዜው ተጠናቅቋል
የምድረ ግቢው የመብራት ስራዎችና አንዳንድ የዛፍ ችግኞች ተተክለው አልተጠናቀቁም
የተሰጡ መፍትሄዎች

ለግሪነሪ ስራው የሚያስፈልገው የውሃ ጉድጓድ እንዲቆፈርና ስራውን የሚረከብ አካል እንዲዘጋጅ
ለመከ/ጤና ዋና መምሪያ በደብዳቤ አሳውቀናል
ስራው ሙሉ በሙሉ ባለመጠናቀቁ የተጠየቀውን ከፊል ርክክብ መቀበል እንደማንችል በደብዳቤ አሳውቀናል
4.መቀለ ሆ/ል ምድረ-ግቢ ማስዋብ

የተሰሩ ስራዎች

የሳር እና የዛፍ ተከላ ስራው በአብዛኛው የተጠናቀቀ ቢሆንም አንዳንድ የማስተካከያ ስራዎችና ቀሪ የእግረኛ መንገድ
በመሰራት ላይ ናቸው
ስ/ተቋራጩ በያዝነው ወር ከፊል ርክክብ እንዲካሄድላቸው ጠይቀዋል
የግንባታ ስራው ከተያዘለት በጅት 86.27% ያህል ስራ ተሰርቷል
ከተያዘለት የውል ጊዜ በላይ የወሰደው ጊዜ 54 ቀናት (14.59%)
ያጋጠሙ ችግሮች

የኮንትራት ጊዜው ተጠናቅቋል


ለግሪነሪ የሚያስፈልገው የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አልተቆፈረም
የተሰጡ መፍትሄዎች

ለግሪነሪ ስራው የሚያስፈልገው የውሃ ጉድጓድ እንዲቆፈርና ስራውን የሚረከብ አካል እንዲዘጋጅ
ለመከ/ጤና ዋና መምሪያ በደብዳቤ አሳውቀናል
ስራው ሙሉ በሙሉ ባለመጠናቀቁ የተጠየቀውን ከፊል ርክክብ መቀበል እንደማንችል በደብዳቤ አሳውቀናል

5.ደ/ዘይት አየር ሃይል ዋና መምሪያ

16
የተሰሩ ስራዎች

የግንባታ ስራው ዋናው በር ላይ ያልተገጠሙ መብራቶች ከመኖራቸው ውጭ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቋል


የመጀመሪያ ርክክብ ጥር 26/2012 ዓ.ም ተካሂዷል
ያጋጠሙ ችግሮች

 የአልሙኒየም ሀንድ ሪል በ ø25mm የታዘዘውን ስራ በ ø13mm መሰራቱ


 በሳይት የታዘዙና ሌሎች በጊዜያዊነት የተተከሉ ዋጋዎች እስካሁን ድረስ የዋጋ ድርድር አልተካሄደም
የተሰጡ መፍትሄዎች

 የአልሙኒየም ሀንድ ሪል በታዘዘው መሰረት እንዲሰራ አልያም የታዘዘው ገበያ ላይ የማይገኝ መሆኑን
ማረጋገጫ እንዲያቀርቡ ለስ/ተቋራጩ በደብዳቤ አሳውቀናል
 በሳይት የታዘዙና ሌሎች በጊዜያዊነት የተተከሉ ዋጋዎች በአስቸኳይ ድርድር እንዲደረግና የውል ሰነዶች
እንዲስተካከሉ ለስ/ተቋራጩ በደብዳቤ አሳውቀናል
6.ደ/ዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ማስፋፊያ

የተሰሩ ስራዎች

የቀረበው የእግረኛ መንገድ cement concrete tile ጸድቆ ወቷል


የግንባታ ስራው ከተያዘለት በጅት 33.16% ያህል ስራ ተሰርቷል
ለግንባታው የተሰጠው የውል ጊዜ ከህንጻ ስራው ጋር ስለሆነ የውል ጊዜው አልተጠናቀቀም
ያጋጠሙ ችግሮች

በተጨማሪ ስራዎች ምክንያት ስ/ተቋራጩ intent claim ጠይቋል


ስ/ተቋራጩ የተጨማሪ ስራ ዋጋ ድርድር በወቅቱ እንዲሰራ አለማድረግ
ስ/ተቋራጩ የሚያስፈልገውን የማቴሪያልና የሰው ሃይል ባለማቅረቡ ምክንያት የስራው ሂደት
በፍጥነት እየሄደ አይደለም

የተሰጡ መፍትሄዎች

የተጨማሪ ስራዎች ዋጋ ድርድር እንዲደረግ ለስ/ተቋራጩ በደብዳቤ አሳውቀናል


7.አዲሽሁ-ደላ-ሳምረ

የተሰሩ ስራዎች

ለሙያተኞች ሰርቪስ የሚሰጡ 04 መኪናዎች ወደ ሳይቱ ተልከዋል


የቁፋሮ ስራ በመሰራት ላይ ነው

17
ያጋጠሙ ችግሮች

 የኮምፒውተርና ፕሪንተር ግዥ አልተፈጸመም


የተሰጡ መፍትሄዎች

 የኮምፒውተርና ፕሪንተር ግዥ በአዲሱ የግዥ መመሪያ መሰረት ተገዝቶ እንዲላክ ለዋና ስ/አስኪያጅ
በድጋሜ ደብዳቤ ጽፈናል
8.ዲቾቶ-ጋላፊ መገንጠያ ኤሊዳር-በልሆ

የተሰሩ ስራዎች

 የዲዛይንና የኮንትራት አስ/ ስራ ለሰራንበት በየወሩ ክፍያ ይጠይቃል፡፡

ያጋጠሙ ችግሮች

 የድራፍቲንግና ኳንቲቲ ሰርቬየር ሙያተኞች ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጡ ስራቸውን መልቀቃቸው

የተሰጡ መፍትሄዎች

 ኳንቲቲ ሰርቬየር በአስቸኳይ እንዲተካ ሌሎች አማራጮች እየታዩ ነው

9.ሙስሊ ባዳ

የተሰሩ ስራዎች

 የዲዛይንና የኮንትራት አስ/ ስራ ለሰራንበት በየወሩ ክፍያ ይጠይቃል፡፡


 በለቀቁት መሃንዲሶች ምትክ ባለሙያዎች ለመመደብ ሲቪ ወደ መኮኢ በመላክ እነዲጸድቅ ተደርጓል፡፡
ያጋጠሙ ችግሮች

 የመኪና ብልሽት ማጋጠሙ


10.በለስ-መካነ ብርሃን

የተሰሩ ስራዎች

18
 የዲዛይንና የኮንትራት አስ/ ስራ ለሰራንበት በየወሩ ክፍያ የምንጠይቅ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ክፍያ ሊፈጸምልን
አልቻለም፡፡ ለአሰሪው መ/ቤት (ለመከ/ኮን/ኢንተርፕራይዝ) በደብዳቤ አሳውቀናል፡፡

11.አፍዴራ-ቢዱ

 የተጨማሪ ስራ ውል ተዘጋጅቶ ለፊርማና ማህተም ወደ መኮኢ የተላከ ቢሆንም እስካሁን ድረስ አልተመለሰም
 የፕሮጀክቱ ስራ መስከረም 17/2012 ዓ.ም. ተጠናቅቋል
 የዲዛይንና የኮንትራት አስ/ ስራ ለሰራንበት የ 5 ወራት ክፍያ አልተከፈለንም
12.ሆሚቾ አሙኒሽን መቃረቢያና የው/ለው/ መንገድ

የተሰሩ ስራዎች

 የፕሮጀክቱ ዲዛይን ስራ ቀደም ብሎ ተጠናቅቆ ለአሰሪው መ/ቤት ገቢ ተደርጓል


ያጋጠሙ ችግሮች

ዲዛይን የሰራንበት ክፍያ እስካሁን አልተከፈለንም

የተሰጡ መፍትሄዎች

ዲዛይን የሰራንበት ክፍያ እንዲከፈለን በድጋሜ ለአሰሪው መ/ቤት ደብዳቤ ጽፈናል፡፤


14.ሜሎዶኒ-ማንዳ-ቡሬ

የተሰሩ ስራዎች

የዲዛይን ስራው ቀደም ብሎ የተጠናቀቀ ቢሆንም የፕሮጀክቱ የውል ስምምነት ሰነድ ግን እስካሁን ድረስ
አልተጠናቀቀም፡፡
14.የቆሬ ጋራዥና የቃሊቲ መጋዝኖች የው/ለው/ መንገድ

የሁለቱም ፕሮጀክቶች የውል ሰነድ የተዘጋጁ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ግን ፊርማና ማህተም

አልተካሄደም

የሁለቱንም ፕሮጀክቶች የማማከርና የቁጥጥር የውል ሰነድ አዘጋጅተን ለፊርማና ማህተም ወደ


ባለቤት ተልኳል
ለሁለቱም ፕሮጀክቶች የሚያስፈልጉ የሰው ሃይል የ 02 ሰርቬየሮች ቅጥር የተፈጸመ ቢሆንም እስካሁን
ድረስ ስራው አልተጀመረም፡፡
15.የባ/ዳር ስታፍ ኮሌጅ የመቃረቢያና የው/ለው/ መንገድ

19
 የውል ስምምነት ሰነዱ ለማዘገጀት የዋጋ ድርድር ስራ ተጀምሯል

 የሰርቬየር ሙያተኛ በአስቸኳይ አስፈላጊ በመሆኑ በጊዜያዊነት ከዋናው ቢሮ ወደ

 ሳይት ተልኳል

20
ሀ). የመንገድ ዲዛይን የጥር ወር የአሃዝ አፈፃፀም በሰንጠረዥ
ተ. የኘሮጀክት አይነት ዕቅድ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም በ% ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ
ቁ እስከ ወሩ መጨረሻ
የሚከናወኑ ተግባራት ፋይናንሻል ብር ፊዚካል ፋይናንሻል
አፈፃፀም%

ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ
ማብራሪያ

P F P F

1 የአዲሹሁ ደላ በባለቤት ፍላጎት 130,412. 57,730.26 ተዘጋጅቷል 130,412.63 - 100% 100% 75.55% 75.55%
ሳምረ የመንገድ መሰረት ከኪ.ሜ. 63
ፕሮጀክት 20+000 እስከ ኪ.ሜ.
35+000 ድረስ ላለው
ነጥሎ ጂኦሜትሪክ
ዲዛይን ማስገባት

2 የመሎዶኒ በባለቤት በኩል 37,756. የ’Engineerin 37,756.74 - 100% 100% 77.5.0 77.50%
ጀንክሽን-ቡሬ- የተሰጡ ኮሜንቶች 74 g Report’, %
በማካተት የተስተካከለ -
ማንዳ የመንገድ Cost
ሰነድ ማስገባት
ፕሮጀክት Estimate’,
እና ‘Tender
document’
በተሰጠው
ኮሜንት
መሰረት
ተስተካክሎ
ተዘጋጅቷል

3 የአየር ሃይል የቅየሳ ስራ ማጠናቀቅ 80,000.00 16,801.54 የቅየሳ ስራ 80,000.00 16,801.5 100% 100% 20% 20%
መቅላይ መምሪያ ተጠናቋል 4
እና የአየር ሃይል
ሆስፒታል የውስጥ
ለውስጥ

21
መንገዶች

4 የተለያዩ የጨረታ 409,896.3 81,979.27 የተከናወነ ስራ - - 0% 0% 0% 0%


ስራዎች 6 የለም

ድምር 658,065.7 156,511.07 248,169.37 16,801.5 37.71% 37.71% 20.13%


3 4

አቨር ሄድ (80%) - 13,441.2

ጠቅላላ ድምር 248,169.37 30,242.7

ለ). የመንገድ ኮንትራት አስተዳደር የጥር ወር የአሃዝ አፈፃፀም በሰንጠረዥ


ከበጀት ዓመቱ እስከ ወሩ መጨረሻ ከበጀት ዓመቱ ዕቅድእስከ
ዕቅድ/በብር/ በወሩ የተከናወኑ ተግባራት
አፈፃፀም ወሩ መጨረሻ አፈፃፀም%
የኘሮጀክት
ተ.ቁ
ዓይነት የበጀት አመቱ የወሩ ፋይናንሻል ብር ፋይናንሻል(%) ፋይናንሻል ብር ፋይናንሻል(%)

ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ

ሁርሶ የሰላም ማስከበር


2,042,547. 1,327,65 167,093. 108,61 167,093. 108,610 100. 725,84
1 ማሰልጠኛ ት/ቤት የሰልፍ ሜዳና 1,116,685.98 54.7 54.7
00 5.6 10 0.5 10 .5 0 100.0 5.9
የአዳራሽ ግንባታ ስራ

መከላከያ ዋና መ/ቤት
1,600,793. 1,040,51 120,496. 78,32 120,496. 78,32 100. 843,472.4 548,25
2 የው/ለውስጥ መንገድና የሳይት ወርክ 52.7 52.7
94 6.1 07 2.4 07 2.4 0 100.0 9 7.1
ስራዎች

የባህርዳር ሆስፒታል ምድረ ግቢ 633,255 411,61 115,816. 75,28 115,816. 75,28 100. 745,736.3 484,72
3 65.0 117.8 117.8
’ Land Scape’ ሥራ .40 6.0 19 0.5 19 0.5 0 4 8.6

4 የመቀለ ሆስፒታል ምድረ ግቢ 633,255 411,61 115,816. 75,28 115,816. 75,28 100. 964,316. 626,80 152.3 152.3

22
’ Land Scape’ ሥራ .40 6.0 19 0.5 19 0.5 0 65.0 69 5.8

አየር ሃይል 540,572 351,37 135,143. 87,84 135,143. 87,84 100. 6 946,001. 614,90
5 175.0 175.0
ጠ/መምሪያ (phase-1) .12 1.9 03 3.0 03 3.0 0 5.0 21 0.8

ደ/ዘይት ኢንጅ/ኮሌጅ 270,801 176,02 90,267 58,67 90,267. 58,67 100. 6 631,870. 410,71
6 100.0 100.0
የማስፋፊያ ፕሮጀክት .63 1.1 .21 3.7 21 3.7 0 5.0 47 5.8

ዲቾቶ -ጋላፊ- 3,724,062. 2,420,64 487,339. 316,77 487,339. 316,770 100. 6 3,367,642.4 2,188,967
7 90.4 90.4
ኤሊዳር-በልሆ 24 0.5 62 0.8 62 .8 0 5.0 8 .6

7,054,699. 4,585,55 635,480. 413,06 649,385. 422,100 102. 6 3,896,074.2 2,532,448


8 ሙስሌ-ባዳ 55.2 55.2
04 4.4 00 2.0 56 .6 2 5.0 8 .3

18,240,576. 11,856,374 1,537,930. 999,65 1,537,930. 999,655 100. 100 7,183,512


9 በለስ-መካነ ብርሃን 11,051,557.79 60.6 60.6
16 .5 93 5.1 93 .1 0 .0 .6

496,561 322,76 671,357. 302,11


10 አፍድራ-ቢዱ     135.2 93.6
.88 5.2 - - - - 11 0.7

14,095,953. 9,162,36 1,412,257. 917,96 1,412,257. 917,967 100. 100 3,529,522.6 2,294,189
11 አዲሽሁ-ደላ-ሳምረ 25.0 25.0
50 9.8 00 7.1 00 .1 0 .0 7 .7

657,513 427,38
  ባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ                    
.30 3.6

1,894,562. 1,231,46 315,760. 205,24


12 ሌሎች                
68 5.7 45 4.3

51,885,154. 33,725,350 5,133,399. 3,336,709 4,831,544. 3,140,50 94. 9 17,912,482.


  ጠቅላላ ድምር 27,764,237.51 53.5 53.1
29 .4 79 .9 90 4.2 1 4.1 9

23
5. የደጋፊ የስራ ሂደቶች አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረቢያ ፎርማት
5.1. ፋይናንስ ኬዝ ቲም
የድርጅታችን የ 2010 በጀት አመት በ IFRS የሂሳብ ስርአት የማከናወን ስራ በአማካሪው ድርጅት ተከናውኖ የመጨረሻ
ሪፖርት የመጣ ሲሆን በውጪ ኦዲተር ለማከናወን ለኦዲት ኮርፖሬሽን አገልግሎት ፕሮግራማቸውን እንዲያሳውቁንና ኦዲት
እንዲያደርጉል በደብዳቤ የተገለጸላቸው ሲሆን ምላሽ በመጠበቅ ላይ እንገኛለን፡፡
የ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ከስራ ሂደቶች የመጡ ተሰብሳቢዎች በተሰብሳቢነት ምዝገባ ተከናውኗል፡፡

የ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ከዘንድሮ እና ከቀደምት አመታት በጀት ዓመት ሳይሰበሰቡ የቀሩ ተሰብሳቢዎች
የድርጅቱን የዋና ሥራ ሂደቶች የግንባታ ዲዛይን የቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ገቢዎች ወደ ድርጅቱ ሒሳብ ገቢ
እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡
የ 2012 ዓ.ም በጀት እስከ ህዳር ወር የመንግስት ግዴታ የሆኑ የገቢ ግብር፣ የተ.እ.ታ. የተከፋይ ተቀናሽ ግብር እና የጡረታ
መዋጮ እና ሌሎች ተቀናናሾችን በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት በወቅቱ መክፈል እና ማሳወቅ፡፡

የክፍያው ዓይነት የተከፈለው የገንዘብ መጠን

ስራ ግብር 3,063,387.53

ወጪ መጋራት 23,455.00

ዊዝሆልዲንግ ታክስ 217,266.04

ቫት 544,108.59

ከሰራተኛ የተቀነሰ ጡረታ 779,130.16

ከድርጅቱ የተከፈለ ጡረታ 1,348,922.49

ክሬዲት አሶሲየሽን 36,877.75

ሠራተኛ ማህበር 72,111.54

ጠቅላላ ድምር 6,085,259.10

24
5.1.1. በድርጅቱ ከ 2003 እስከ 2012 በጀት ዓመት በተሰብሳቢ የሚገኘውን ገንዘብ በሚያሳይ መልኩ ቀጥሎ በቀረበው ሰንጠረዥ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

Sr. no Customer Name 2,003 2,005. 2,006 2,007 2,008 2,009 2,010 2,011 2,012 Total
1,631,592.0 1,181,983. 798,307 1,937,776. 5,549,659.6
1 Defence Enterprise sector 2           72 .01 88 3
627,451. 1,989,81 428,18 649,373. 497,033 2,729,855. 1,310,208. 8,231,921.7
2 Defence Army Foundation 50   4.21 5.20 85 .31 26   41 4
238,924. 238,924.
3 Zequala steel rolling Building 00                 00
Gafat Industry Building 28,750. 28,750.
4 supervsion 00                 00
88,112 524,196 612,309.
5 Defence Southern East Command             .63   .70 33
761,929. 831,196 503,210 2,096,335.8
6 Metal Engineering Coroporation         74 .08 .07     9
27,772. 610,25 32,220. 10,329,739. 20,758,268. 11,511,966. 43,270,221.7
7 Defence Construction Enterprise   50 4.45   67   52 05 54 3
25,864. 77,59 103,458.
8 Western command HQ   72 4.16             88
384,647. 644,592. 162,439 255,393 1,624,685. 2,117,492. 5,189,250.5
9 House /Combat Engineering   40     44 .53 .09 74 38 8
366,39 366,399.
10 Meles Zenawi Foundation     9.11             11
570,53 184,000 257,887 280,312 1,292,733.7
11 Urban development     3.76       .00 .50 .50 6
57,50 57,500.
12 Air Force Head Quarter       0.00           00
275,37 275,374.
13 Tekelebirhan Ambaye Con PLC       4.65           65
125,134 625,672 750,807.
14 Ethiopian Textile Industry               .57 .85 42
133,274 2,005,080. 4,659,990. 4,474,904. 11,273,248.8
15 INSA           .79 00 09 00 8
116,736 116,736.
16 Ethiopian Investment Comn           .56       56
431,250 431,250.
17 Metal Engineering Corp             .00     00
2,227,681. 460,013 2,687,694.5
18 A/A Housing Constraction Prt             33 .24   7
283,865 662,353 946,219.
20 Homicho Amunition Engi.             .90 .77   67

25
1,221,407. 1,221,407.4
20 Defence Peace Keeping Main                 40 0
2,526,717.5 438,284. 3,614,59 761,05 2,088,116.7 1,740,680. 20,220,171. 29,346,639. 24,003,937. 84,740,203.8
Total   2 62 5.69 9.85 0 27 52 97 66 0

26
5.1.2. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርድት ከ 2011 በጅት አመት እና 2012 በጀት አመት በታህሳስ ወር
ከደንበኞች የተሰበሰበው ገንዘብ ሪፖርት ዝርዝር መግለጫ
Collected Receivables For The Month of December 2019 (until 02/01/2019)

Amount
Amount
Collected
Collected
from Year Total
from Year 2011
S/No Customer Name 2012 Amount

1.00 Defence Construction Enterprise    1,359,872.87 1,359,872.87

2.00 Defence Army foundation   998,859.78 998,859.78


Urban development presidential
3.00 House   33,637.50 33,637.50

4.00 Defence Enterprise Sector   1,865,079.86 1,865,079.86


A/A Housing Constraction Project
5.00 Office     -

6.00 Defence engineering Main Dep     -

7.00 INSA     -

8.00 Defence Estern Southern Command     -


Ethiopian Textile Industry
9.00 Development Inistitut     -

10.0
0 Peace Keeping Center     -

4,257,450.0 4,257,450.0
Total   - 1 1

27
5.1.3. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርድት ከ 2011 በጅት አመት እና 2012 በጀት አመት አስከ ታህሳስ ወር
ከደንበኞች የተሰበሰበው ገንዘብ ሪፖርት ዝርዝር መግለጫ
 
Collected Receivables For The Six Month of December 2019 (until 02/01/2019)

 
Amount Amount
Collected Collected
Customer Name Total Amount
S/No from Year from Year
2011 2012

1.00 Defence Construction Enterprise 6,437,631.25 2,951,748.77 9,389,380.02

2.00 Defence Army foundation 998,859.78 4,867,161.24 5,866,021.02


Urban development presidential
3.00 House 100,912.50 134,550.00 235,462.50

4.00 Defence Enterprise Sector   4,881,617.01 4,881,617.01


A/A Housing Constraction Project
5.00 Office 470,235.76   470,235.76

6.00 Defence engineering Main Dep 321,489.05 165,668.02 487,157.07

7.00 INSA 1,541,918.63   1,541,918.63


Defence Estern Southern
8.00 Command 104,839.34   104,839.34
Ethiopian Textile Industry
9.00 Development Inistitut 625,672.85   625,672.85

10.0
0 Peace Keeping Center   167,093.10 167,093.10

10,601,559.1 11,807,965.2 22,409,524.4


Total   6 7 3

28
5.1.4. አስከ ህዳር 2012 ያለው የፋይናንስ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል፡፡

Defence Construction Design Enterprise


Income statement
For the Six Months of December, 2019
Revenue and Expense type Revenue & expense Percent

Building design Revenue 767,367.59 2%


Building Supervision and contract
administration 14,137,270.52 45%
Road Designe 578,559.39 2%
Road Supervision and Contract
Administration 16,170,473.9 51%
Total Revenue       31,653,671.40 100%
EXPENSES    
Spare Parts Consumption 320,434.30 2%
fuel Oil &Lubricant 92,584.02 0%
Supplies expenses 28,868.89 0%
Salary expenses 15,868,315.71 77%
Employee Benefits 493,753.24 2%
Operating expenses 1,691,921.20 8%
Repair & maintenance 420,363.48 2%
Rent expenses 1,192,757.83 6%
Utilities expense 157,075.09 1%
professional fee 484,975.73 2%
Other Expense 164,223.86 1%
Total
  Expenses     20,594,839.05 100%
Net Income before tax     11,058,832.35 35%

የ 2012 በጀት ዓመት ሩብ ዓመት ዓመት ያልተከናወኑ ተግባራት

 ለረዥም ጊዜ በተሰብሳቢነት እና በእዳ ተከፋይነት የተያዙ ተሰብሳቢዎች እና ተከፋይ የህግን አግባብ ጠብቆ ከመዝገብ ላይ
እንዲወጡ አለማድረግ

29
5.2. የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር አፈፃፀም
5.2.1. የድርጅቱ አጠቃላይ የሰው ኃይል ብዛት ማቅረቢያ ቅፅ
ተ/ቁ የሥራ ሂደት ቋሚ ኮንትራት የሠራዊት አባል ጠቅላላ ድምር

ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

1 የህንፃ ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት 14 13 27 42 11 53 22 03 25 105

2 የመንገድ መ/ግ/ዲዛይንና ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት 03 02 05 43 02 45 19 - 19 69

3 በዋና ሥራ አስኪያጅ 04 03 07 01 - 01 01 - 01 09

3 አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን 16 27 43 03 06 09 02 - 02 54

ድምር ……… 38 46 84 89 19 108 44 3 47 237

5.2.2. የድርጅቱ አጠቃላይ የሰው ሀብት በትምህርት ዝግጅት ሪፖርት ማቅረቢያ ቅፅ

ተ/ የሥራ ሂደት ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ አድቫንስ ዲኘሎማ ዲኘሎማ ቴክኒክና ሙያ ከ 1 – 10 ኛ ጠቅላላ
ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወን ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ድምር
ቁ ድ
1 የህንፃ ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት 7 1 8 60 19 81 3 - 3 8 1 9 - 2 2 - - - 101
2 የመንገድ መ/ግ/ዲዛይንና - - - 36 2 38 6 - 6 19 1 20 1 1 2 3 - 3 69
ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት
በዋና ሥራ አስኪያጅ 7 1 8 1 2 5 - - - 1 1 2 13
3 - - - - - -
አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን - - - 3 3 6 - - - 2 7 9 - 1 22 16 38 54
4 1
ድምር ……. 14 2 16 100 26 130 9 - 9 30 10 40 2 3 5 25 16 41 237

30
5.2.3. የድርጅቱ አራት/04/ የሥራ ሂደት የ 2012 ዓመት እስከ ታህሳስ ወር አጠላይ የሰው ሃብት መረጃ ነባር፣ አዲስ የተቀጠሩ እና ከሥራ የተሰናበቱ ሠራተኞች በፆታና
በሙያ ሪፓርት ማቅረቢያ ቅፅ
ነባር ሠራተኛ አዲስ የተቀጠሩ ሠራተኖች ከሥራ የተሰናበቱ ሠራተኞች የአመለካከት የክህሎት ሁኔታ
ሁኔታ
ፆታ የሰለጠኑበ ፆታ የሰለጠኑበት ፆታ የሰለጠኑ የተሰናበቱበት አመራር ፈፃሚ አመራር ፈፃሚ

የስታንዳርድአፈፃፀምውጤት የ 6 ወራት
ወ ሴ ድምር ትሙያ ወ ሴ ድምር ሙያ ወ ሴ ድምር በትሙያ ምክንያት
ተ. ቁ

የግብአትአቅርቦትሁኔታ
የሥራምዘናውጤት/
የስራሂደቱመጠሪያ

1 መ/መ/ግ/ዲ/ኮ/አስ/ 65 04 69 0 0 0 0 0 0 -
የስርሂደ
2 ህንፃ/ዲ/ኮ/አስ/ የስራ 78 23 101 1 0 0 12 1 13 Civil በኘሮጀክት

ሂደት መጠናቀቅ
engineer
ምክንያት

3 አስ/ፋይናንስቡድን 21 33 54 0 0 0 0 0 0

5 በስራ አስኪያጅ ውስጥ 09 04 13 0 0 0 0 0 0 -


የሚገኙ
ጠቅላላድምር 173 64 237 1 0 0 12 1 13

31
6. የማኔጅመንት ደጋፊ የሥራ ሂደቶች አፈፃፀም
6.1. የእቅድ እና ገበያ ልማት አገልግሎት ኬዝ ቲም የ 2012 በጀት ዓመት የጥር ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
1. የዕቅድ፣ጥናትና ቢዝንስ ዴቨሎፕመንት
የዕቅድና ገበያ ልማት አገልግሎት ኬዝ ቲም የድርጅቱን የ 2012 በጀት ዓመት አጠቃለይ ዓመታዊ እቅድ ከየስራ ሂደቶቹ

የ 2011 በጀት ዓመት ነባራዊ ሁኔታ አፈፃፀምን መሰረት በማድረግ ፣ ከድርጅቱ አጠቃለይ ስትራቴጂያዊ እቅድ እንዲሁም
ከመከላከያ የእቅድ ፍላጎት በመነሳት ረቂቅ ዓመታዊ እቅድ እና በጀት አሰናድቷል፡፡፡በዚህ መሰረትም ድርጅቱ የበጀት
ዓመቱ(2012 በጀት ዓመት) ዕቅድ የመከላከያን መነሻ እቅድ እና የስራ ሂደቶች ፍላጎት አካቶ በረቂቅ ደረጃ በማዘጋጀት
የድርጅቱ ማኔጅመንት እና መላ ሰራተኛው ተወያይቶበታል፡፡ በሌላ በኩል የድርጅቱ የእቅድ ማስፈጸሚያ በጀት ከየስራ
ክፍሎች ፍላጎቶቹን በማሰባሰብ በድርጅት ደረጃ ከመላው ሰራተኛ ጋር ውይይት ተደርጎበት ለስራ አመራር ቦርዱ ተልኮ
አስተያየቶች እና ማስተካከያዎች ታክለውበት ጸድቋል፡፡
ድርጅቱ በ 2012 በጀት ዓመት በቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ተግባራቱ የድርጅቱን የገበያ ስትራቴጂያዊ እቅድ መሰረት ያደረገ
ዐጠቃለይ የኢንደስትሪውን ነባራዊ ሁኔታ የሚዳስስ ፣ ከነባር ደንበኞች ጋር የገበያ ግንኙነትን የሚዳስስ፣ በተጨማሪም
በመመዘኛ መስፈርቶች መሰረት የአግልግሎት እርካታ (satisfaction) እና የደንበኛ ታማኝነት (Customer

loyalty )መጠን የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ደንበኞችን የሚያቆይበትን ሰልት የመንደፍ በተያያዘም ድርጅቱ በዋናነት
ከተቋቋመበት ተልዕኮ በተጓዳኝ በሀገሪቱ ልማት ላይ በገበያ ተወዳድሮ በህንጻ እና መንገድ ዲዛይን እና በኮንትራት አስተዳደር
ስራዎቹ ላይ ለመሳተፍ ያመች ዘንድ ጨረታዎችን የማፈላለግ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡ በመሆኑም በየስራ ክፍሉ
በርካታ የገበያ እድሎች በማፈላለግ ድርጅቱ በገበያዎች ተፎካካሪ ብሎም አሸናፊ የሚሆንበት ስልቶችን እና ታክቲኮች
በመንደፍ እና አፈፃፀሞችን ክትትል የማድረግ ስራዎች ለመስራት በእቅድ የያዘ በመሆኑ የእቅድ ዓመቱን የወርሃ ጥር 2012

ዓ.ም. የስራ አፈጻፀም ሪፖርት እንደሚከተው አቅርቧል ፡፡

1. የእቅድና ገበያ ልማት አገልግሎት ኬዝ ቲም የ 2012 የጥር ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት

1.1. የእቅድናበጀትዝግጅት እና ሪፖርት አፈጻጸም


የፕሮግራሙ ግብ

32
የ 2012 በጀት ዓመት ዓመታዊ እቅድ የድርጅቱን አጠቃላይ ስትራቴጂያዊ እቅዱን መሰረት ያደረገ አልያም
በሌላ ድርጅቱ በሚከተለው መንገድ መሰረት ዓመታዊ እቅድ ማዘጋጀትና ከስራ እቅድ ጋር የተቀናጀ የበጀት
ዝግጅት እና የሪፖርት አሰራር ስርአት መዘርጋት እቅድ የነበረው ሲሆን የጥር ወር አፈፃፀም እንደሚከተለው
ቀርበቧል፤
1.1.1. የእቅድ ሪፖርት እና የእቅድ ዝግጅት
ዋና ዋና ተግባራት
የድርጅቱ የእስከ ስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም እና ተጨባጭ ሁኔታን ያገናዘበ የበጀት ዓመቱ የቀሪ የስድስት
ወራት እቅድ ከሁለቱ ዋና የስራ ሂደቶች እና ከደጋፊ የስራ ሂደቱ እንዲሁም የማኔጅመንት ደጋፊ የስራ ሂደቶች
በማሰባሰብ በቁልፍ ተግባራት እና በዓብይ ተግባራት በመከፋፈል አንድ ወጥ ረቂቅ የግማሽ ዓመት የክለሳ እቅድ
ተዘጋጅቷል ፡፡
የ 2012 በጀት ዓመት ወርሃዊ ድርጅታዊ የጥር ወር የቁልፍ እና የአበይት ተግባራት የእቅድ አፈጻፀም ሪፖርት
ከእቅድ አንጻር እና መርሁን የተከተለ ስለመሆኑ በማረጋገጥ በሶስት ደረጃ ለማኔጅመንት በዝርዝር ፣ ለስራ አመራር
ቦርድ እንዲሁም ለተቆጣጣሪ ባለስልጣን በጥቀል በሚሆን መልኩ ሪፖርቶች ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
ድርጅቱ ከዚህ ሌላ ከ 2012 በጀት ዓመት ዓመታዊ እቅድ በመነሳት የድርጅቱን የአምስተኛውን እቅድ አፈፃፀም

እና የስድስተኛውን የ 100 ቀናት እቅድ አሰናድቷል፡፡


1.2. የ 2012 በጀት ዓመት በጀት ዝግጀት
የድርጅቱ የስራ ማስፈጸሚያ በጀት በስራ አመራሩ ማስተካከያዎች እንዲደረግበት አስተያየት

ከተሰጠበት በኋላ ብር 93,571,445.89 ሆኖ ጸድቆ ለስራ ክፍሎች እንዲያውቁት ተደርጓል፡፡

2. የገበያ ልማትና የደንበኞች ግንኙነት ፕሮግራም

2.1. ንዑስ ፕሮግራም አንድ የገበያ ማስፋፊያ ጥናትናትግበራ


ድርጅቱ በገበያ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ እና ድርሻ አሁን ካለበት እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ
የገበያ ልማት ጥናትና ትግበራ ወሳኝ እርምጃ ነው፡፡ ይህ የገበያ ልማት ፕሮግራም የሚያካትታቸው ጉዳዮች

በዓመታዊ እቅዱ በሁለት መልኩ ተዘጋጅቶ ተግባራቱ በበጀት ዓመቱ የጥር ወር 2012 ዓ.ም. እንደሚከተለው

ተከናውኗል፡-
ዋና ዋና ተግባራት
የድርጅቱ ዋና የስራ ሂደቶች በዋነኛው ተልዕኳቸውን ማለትም የመከላከያን የኮንስትራክሽን ዲዛይን
እና ኮንትራት አስተዳደር ፍላጎት ከማሟላት ባሻገር በገበያ ተሳትፎ ይኖራቸው ዘንድ በርካታ ስልት

(ታክቲካዊ እና ቴክኒካዊ) የተነደፉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም ስራዎችን ከገበያ በማፈላለግ እስከ
የመጀመሪያዎቹ አምስት ወራት ድረስ ለመንገድ መስኖ እና ግድብ ዋና የስራ እና ለህንጻ ዋና የስራ

33
ሂደት የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር ሂደት በውስጡ በርካታ ስራዎች ያሏቸው( አርባ ሁለት ) 42
የቀጥታ የጨረታ ስራዎች እና የፍላጎት ማሳወቂያ ጨረታዎች ቀርበው በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛሉ

ከዚህ በተጨማሪም በወርሃ ጥር 2012 ዓ.ም. ተጨማሪ አስራ አራት (14) ተመሳሳይ የቀጥታ የጨረታ
ስራዎች እና የፍላጎት ማሳወቂያ ጨረታዎች ቀርበው በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛሉ ፡፡ በተያያዘም ከነዚህ
ውስጥ የዲዛይን እና የግንባታ ጥምር ስራዎችን ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ጋር
ለመስራት ፍላጎቱ ተልኮላቸው በሂደት ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ ከላይ እስከ በጀት ዓመቱ አጋማሽ ድረስ በድምሩ ሃምሳ ስድስት (56) ጨረታዎችን ፣የፍላጎት

ማሳወቂያዎችን እና ከመ.ኮ.ኢ. በጋራ የሚከናወኑ ስራዎችን ጨምሮ እስከ አሁን ስለደረሱበት ሁኔታ
መረጃዎችን ከዋና የስራ ሂደቶች በመቀበል የሚከታተል የውስጥ የዳሰሳ ጥናት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ ከስራው ባህሪ አንጻሪ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ከሚያስተዋውቅባቸው መንገዶች አንዱ

በቀጥተኛ የገበያ ትውውቅ ወይም Direct marketing ስልት በመሆኑ ዝርዝር የማስፈጸሚያ
ይዘት እና ፕሮግራም ተሰናድቶ ለዋና ስራ አስኪያጅ ተልኮ ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የባለቤትን ፣ የተቋራጮችን እና የሌሎች ባለድርሻ አካላት
ግብአት ለመውሰድ የሚያስችለው የምክክር መድረክ ፕሮግራም እና ይዘት ተሰናድቶ ለዋና ስራ
አስኪያጅ ተልኮ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ፡፡
ድርጅቱን የብራንዲንግ ስራዎች ከሚሰራባቸው መንገዶች ሌላኛው ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረው

የንግድ ምልክት (logo) በቀላሉ ሊታወስ የሚችል፣ ገላጭ እና አይረሴ የንግድ ምልክት ይሆን ዘንድ
የይዘት አቅጫዎች ተሰናድተው ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ነው፡፡
ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ ስራዎቹን እና የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማስተዋወቅ የሚረድ
የማስታወቂያ መገኛኛ ብዙሃን እና ፕሮግራሞች ለመምረጥ የዳሰሳ ጥናት በማከናወን ላይ
ይገኛል
ከዚህ ሌላ ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ ሊያከናውን ካቀደው የዳሰሳ ጥናት ውስጥ የደንበኞች
የታማኝነት ጥናት (Customer loyalty) ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አንፃር
የዳሰሳ ጥናቱን አከናውኗል፡፡
ድርጅቱ በዋንኛነት ለውጥ ስራ እቅዶቹ ሊያከናውን ካቀዳቸው ስራዎች ውስጥ የካይዘን ስራ
አመራር ፍልስፍናን በድርጅቱ ውስጥ ለማስፈን የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ለመላ
የድርጅቱ ሰራተኞች እና አመራሩ ስልጠና ሰጥቶ የድርጅቱ ተጠሪ ግለሰብ (focal person )
መርጦ ቀጣይ ስራዎችን ለማከናወን በሂደት ላይ ይገኛል ፡፡
ከዚህ ሌላ ድርጅቱ የ ISO certificate ባለቤት እንዲሆን ከሚመለከታቸው ድርጅቶች ጋር
በመሆን ለድርጅቱ አመራሮች ስልጠና ተስጥቷል፡፡

34
ድርጅቱ የ ERP( enterprise resource planning ) የተሰኘ የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም

ስርአትን ዝክረ ተግባር( Term of reference ) ተሰናድቶ ለመጨረሻ አስተያየት ለስራ ሂደቶች
ቀርቧል፡፡
3. ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች
3.1. በስራ ክፍሉ
 ድርጅቱ እንደ አንድ የስራ ክፍል በአግባቡ ያልተዋቀረ እና ከፍተኛ የሰው ሃይል እጥረት
ያለበት በአብዛኛው ስራዎቹን በትርፍ ሰዓት ማለትም ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም
ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጪ የሚከናውኑ መሆናቸው
 የድርጅቱ የእቅድ እና ገበያ ልማት ኬዝ ቲም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ካቀዳቸው ስራዎች
በሰው ሃይል እጥረት እና አንዳንድ ስራዎች የይሁንታ ውሳኔዎች በወቅቱ ባለማግኘታቸው
በሙሉ አቅሙ መስራት ባለመቻሉ እቅዶቹን በወሳኝ መልኩ በማጠፍ ከልሷቸዋል ፡፡

3.2. በድርጅቱ
 የስራ ክፍሉ ስራዎች ወሳኝ የሆነው የድርጅቱ የእቅድና ክትትል እንዲሁም ስትራቴጂያዊ
የሆኑ የገበያ ልማት ስራዎች ሆነው እያለ የስራ ክፍሉ በድርጅቱ የማኔጅመንት እና የስራ
አመራር ቦርድ ስብሰባዎች ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎችላይ በቀጥታ ተሳታፊ አለመሆኑ
የአደረጃጀቱ አንዱ ክፍተት ስለመሆኑ ፡፡
 የድርጅቱ የ 2012 በጀት ዓመት የቀሪ የግማሽ ዓመት የዋና የስራ ሂደቶች የክለሳ እቅድ

በአብዛኛው የገቢ(የስራ) ቅነሳ እና ማሸጋሸግ ላይ ያተኮረ ነው ፡፡ ነገር ግን በቅድሚያ


ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ ሊያሳካ ካቀዳቸው ተግባራት ውስጥ ለመተግበር

ያልተቻለበት ዋና ዋና ችግሮቹ ተለይተው መፍትሄው ላይ በተለየ አካሄድ (special

intervention) ተግበራዊ በማድረግ ለመተግበር ጥረት ቢደረግ ፡፡

35
6.2. 6.3. በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ክፍል የጥር ወር 2012 ዓ/ም የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
የተከናወኑ
ተ መግለጫ
. ዕቅድ አፈፃፀ /ማብራሪያ/ ምርመራ
ቁ ዝርዝር ተግባራት እቅድ ክንውን ም የአፈፃፀም ደረጃ
(%)
1 ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ሲስተምና ተመሳሳይ ችግር የገጠማቸውን ኮምፒዩተሮች
ተዛማጅ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሲስተሙን ኮንፊገሬሽን በማስተካከል ዘለቄታዊ መፍትሔ 5 4 80
የኔትወርክ መስመሮች እና መስጠት፡፡
የኢንተርኔት ግንኙነት ብልሽት
ውስጣዊ አካል ችግር የገጠማቸውን ኮምፒዩተሮች በአዲስ
ሲገጥማቸው የተከሰተውን ችግር ምንም ክንውን
አካል መተካትና ሲስተሙን በማስተካከል ለአገልግሎት ዝግጁ 3 0 0
በመለየት የሲስተም፤ የሶፍትዌር አልተፈፀመም፡፡
ማድረግ፡፡
እንዲሁም የቴክኒክ ማስተካከያ
በማከናወን የተሟላ አገልግሎት የኔትወርክ/የኢንተርኔት ግንኙነት የተቋረጠባቸውን በየጊዜው በሚቀርብ
እንዲሰጡ ማድረግ፡፡ ኮምፒዩተሮች/ፕሪንተሮች መስመር ማስተካከል እንዲሁም ጥያቄ ቅደም ተከተል
10 6 60
አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ማገናኛ ጫፎችን መቀየር፡፡ መሰረት

ፕሪንተሮች ማተም ሲያቅታቸው ችግሩን በመመርመርና


የቴክኒክ መፍትሔ በመስጠት አገልግሎት እንዲሰጡ 5 6 120
ማድረግ፡፡
በኔትወርክ መስመር የተገናኙ ፕሪንተሮችን ከተለያዩ
ኮምፒዩተሮችን ጋር በማስተዋወቅ ማተም እንዲችሉ 5 5 100
ተደርጓል፡፡
2 ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዲሁም አፕልኬሽን ሶፍቴዌሮችን በኮምፒዩተሮች ላይ መጫን እና
10 6 60
አፕልኬሽን ሶፍትዌሮችን በአዲስ ከሲስተሙ ጋር ማስተዋወቅ፡፡
መልክ በኮምፒዩተሮች ላይ በመጫን ዊንዶውስ 7 እና ዊንዶውስ 10 ኦፕሬትንግ ሲስተም
ጊዜ ያለፈባቸውን እና አገልግሎት እንዲሁም የተለያዩ ለየጽህፈት፣ ለምህንድስና እና ለሌላ
3 2 67 በየጊዜው በሚቀርብ
የማይሰጡ ሶፍትዌሮችን በማስወገድ ተግባራት መጠቀሚያ የሚሆኑ አፕልኬሽን ሶፍትዌሮችን
ጥያቄ መሰረት
እንዲሁም የስራ ፋይሎችን (የሶፍት ኮምፒዩተሮች ላይ መጫን፡፡
ኮፒ መረጃዎችን) ደህንነት ፋይሎችን (ሶፍት ኮፒ መረጃዎችን) ከድንገተኛ አደጋ
በመንከባከብ የኮምፒዩተሮችን አቅም ምንም ክንውን
ለመታደግ በጊዜያዊ ማቆያ ቋት መገልበጥና ኮምፒዩተሮቹን 2 0 0
ማሳደግ፡፡ አልተፈፀመም፡፡
በማስተካከል ፋይሎቹን ወደ ነበሩበት መመለስ፡፡
የተከናወኑ መግለጫ /ማብራሪያ/
ተ.ቁ ዕቅድ ምርመራ
ዝርዝር ተግባራት እቅድ ክንውን አፈፃፀም(%) የአፈፃፀም ደረጃ

36
3 ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ሌሎች በውስጥ አቅም መጠገን የማይችሉ
ተዛማጅ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብልሽት ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና
በተለያየ ጊዜ ብልሽት
ገጥሟቸው በውስጥ አቅም መጠገን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመለየት በውጭ 5 4 80
በገጠመበት ወቅት
የማይችሉትን በመለየት በውጭ ባለሙያዎች ባለሙያ ጥገናና የፅዳት አገልግሎት
ጥገና እና የውስጥ አካል ቅያሪ እንዲደረግላቸው እንዲደረግላቸው ማሳወቅ፡፡
ማሳወቅ፡፡ ጥገናው ሲከናወን ደግሞ ሂደቱን ፎቶ ኮፒ ማሽኖች/ፕሪንተሮች በውጭ
መከታተል፣ መቆጣጠር እና በአግባቡ ባለሙያ የውስጥ አካል በአዲስ ሲቀየር/ሲተካ
መጠናቀቁን ማረጋረጥ፡፡ እንዲሁም የፅዳት/የሰርቪስ አገልግሎት
2 2 100 በተለያየ ጊዜ
ሲከናወን ሂደቱን በመከታተል፣ በመቆጣጠር
እና ጥገናው በአግባቡ መጠናቀቁን በማረጋገጥ
ስራ እንዲጀምሩ ማድረግ፡፡
4 የኮምፒዩተር ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህጋዊ በነፃ የሚገኘውን አቫስት አንቲቫይረስ
ፈቃድ ያለውን አንቲቫይረስ ፕሮግራም ፕሮግራም የአገልግሎት ጊዜያቸው
የአገልግሎት ጊዜው ሲያበቃ ተከታትሎ ማደስ ያበቃባቸውን ኮምፒዩተሮች ዳግመኛ
እንዲሁም በነፃ የሚገኘውን አንቲቫይረስ ፕሮግራሙን በመጫን እንዲሁም 5 3 60 በተለያየ ጊዜ
ፕሮግራም ወቅቱን የጠበቀና የታደስ ዴፍኔሽን የአንቲቫይረስ ዴፍኔሽን ከኢንተርኔት
ከኢንተርኔት ተከታትሎ በማውረድና በማሻሻል በማውረድ እንዲሻሻል ማድረግ፡፡
ኮምፒዩተሮች ከቫይረስ የፀዱ ማድረግ፡፡
5 ኢንፎርሜሽን እና ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጂን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት
አስመልክቶ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን መዘርጋት (የኔትወርክ መስመር ዝርጋታ፣
የሙያ እገዛና ድጋፍ መስጠት እንዲሁም አስፈላጊ የዕቃዎች አደረጃጀት፣ መገልገያ ምንም
ወቅቱን የጠበቀ፣ ለሁሉም ተደራሽና ቀልጣፋ ሲሰተሞች እና የክትትል ተግባራት) ድርጅቱን ክንውን
1 0 0
አሰራርን ለማዘመን የሚረዳ አደረጃጀት እና ለማዘመን እና ሥራን ከማሳለጥ አኳያ አልተፈፀ
የሲሰተም አገልግሎት እንዲተገበር የሚረዳ የሚኖረውን ጠቀሜታ አስመልክቶ ትኩረት መም፡፡
አማራጭ በማቅረብ ተግባራዊ እንዲደረግ እንዲያገኝ ማስገንዘብና ተግባራዊ እንዲደረግ
ክትትል ማድረግ፡፡ ክትትል ማድረግ፡፡

37
የተከናወኑ
መግለጫ /ማብራሪያ/
ተ.ቁ ዕቅድ ምርመራ
አፈፃፀም የአፈፃፀም ደረጃ
ዝርዝር ተግባራት እቅድ ክንውን
(%)
6 የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት ግንኙነት ባልታወቀ ምክንያት የሚከሰት የኢንተርኔት
አገልግሎትን መቆጣጠር፣ በተለያየ ምክንያት አገልግሎት መቋረጥ ለኢትዮ ቴሌኮም
ከማሰራጫው ሲቋረጥ ለኢትዮ ቴሌኮም በማሳወቅ አገልግሎቱ እንዲቀጥል ማድረግ፡፡
2 2 100 በተለያየ ጊዜ
በስልክ በማስመዝገብ እና የቅርብ ክትትል
በማድረግ መደበኛ ስርጭቱን በማስቀጠል
የኢንተርኔት ፍላጎት ተደራሽነትን ማረጋገጥ፡፡
7 በቀጥታም ሆነ በግልፅ ጨረታ ኮምፒዩተሮች፣ የኮምፒዩተሮች፣ የፕሪንተሮች እና ሌሎች
ፕሪንተሮች እንዲሁም ሌሎች ተዛማጅ ተዛማጅ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ዝርዝር
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥን ለማከናወን መስፈርቶችን ከሥራ ክፍሎች በሚቀርብ ጥያቄ
የሚረዳ ወቅቱን የጠበቀ ዝርዝር መስፈርት መሰረት ማዘጋጀት፡፡ 2 2 100 በተለያየ ጊዜ
ማዘጋጀት እና በግዥ ሂደት ያለፉ ዕቃዎች
በሚቀርቡበት ጊዜ የተቀመጠውን መስፈርት
ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥና ማፅደቅ፡፡

38
6.4. የሴቶች ጉዳይ ክፍል የጥር ወር አፈፃፀም ሪፖርት

ተ.ቁ የተከናወኑ ተግባራት መግለጫ/ማብራሪያ/የአፈፃፀም ደረጃ ምርመራ

ዝርዝር ተግባራት አፈፃፀም

ዕቅድ ክንዉን %

1 ዋና ዋና ግቦች 1 1 100 በጥር ወር በድርጅታችን ዋና


 በህግ ዙሪያ ስልጠናን መስጠት ይህም በህገመንግስቱ ላይ፤በተሻሻላው ስራስኪያጅ ደብዳቤው ተፈርሞ
የቤተሰብ ህግ ላይ፤ ሀገራዊ እና አለም አቀፍ የህግ ማእቀፎች ላይ 60 ለሚሆኑ ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕግ መንግስት ጉዳዮች
ለድርጅታችን እና ለመከላክያ ኢነተርፕራይዝ ዘርፍ ሠራተኞች ስልጠና አጣሪ ጉባዔ ተልኳል፡፡
ለመስጠት በድርጅታችን ታቅዶ አስፈላጊውን ባለሞያ እንዲልኩልን
ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕግ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በደብዳቤ ጠይቀን
ስልጠናውን ለማከናወን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን፡፡

3  በ 13/4/2012 ዓ/ም በዘርፍ ደረጃ የተቋው ኮሚቴ ከዲዛይን ሰራቶኞች 1 1 100 በድርጅታችንም ትኩረት ተሰጥተዉ
ባለሙያዎች በጋር በመሰባሰብ ምን ደረጃ እንደደረሱ ላይ እንደደረሰ በአየው ባለሙያ ተመድቦ ሌላ ዲዛይን
መሰረት በኖርማል ዲዛይኑ ተስርቶ አልቋል፡፡ በኖርማል ስራ ተሰርቶ አልቀዋል ፡፡

4  በድርጅታችን የተለያዩ ኮሚቴዎች ያሉ ሲሆን በነዚህም ሴቶችን አሳታፊ 1 1 100 የድርጅታችን ሴቶች በኮሚቴ ስራ
በማድረጉ ድርጅቱ የበለጠ አጠናክሮ እየሰራ ነወ፡፡ እንዲሳተፉ ተደርጓል፡፡

39
40

You might also like