Professional Documents
Culture Documents
የየሳምንቱ ሪፖርት በየሳምንቱ እያንዳንዱ ባለሙያ ለቅርብ አለቃው እንዲያስረክብ በስራ ሂደቱ
ጀምረዋል፡፡
የበጀት ዓመቱን እቅድ መነሻ በማድረግ ሁሉም ፈፃሚዎች እቅዱን በተደራጀ ሁኔታ ተግባራዊ
ለማድረግ ቅርብ የሆነ ክትትልና ቁጥጥር በመደረግ ላይ ነው፡፡
የዲዛይን ስራዎች በቼክ ሊስት መሰረት ለማከናወን የሙከራ ስራዎች ተጀምረዋል
በኮሚቴ መወሰን ያለባቸው ጉዳዮች ሲገጥሙ በማኔጅመንት ደረጃም ሆነ በስራ ሂደት ደረጃ
የሰው ሃይል ቅጥርን በተመለከተ ለትልልቅ የመንገድ ፕሮጀክቶች በጎደሉት ባለሙያዎች ምትክ
1
1.3. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዲሞክራሲያዊና ደስተኛ የአሃድ ህይወት ከማረጋገጥ አንጻር፡-
የሰላም ማሰከበር ኮታ የመጣውን ቀድሚያ መሄድ የሚገባቸው የሰራዊት አባላት ለመመልመል እንዲቻል
ያልሄዱ እና የሄዱ ደግሞ ቅድም ተከተል መዝግቦ በመያዝ ሁለት ሰዎች ተሰጥትቶን የነበረው ኮታ
አስፈላጊው ዳታ ለዘርፍ በማቅረብ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ስለተሰጠን ባጠቃላይ አራት ሰዎች
ከድርጅታችን እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን ምርመራቸው ጨርሶ ወደ ስልጠና ቦታው እንዲሄዱ ተደርጓልሉ፡፡
ድርጅቱ መመሪዎች እና ጥቅማ ጥቅም ማዘጋጀት ጉዳይ ከስራ ቦርዱ በሰጠው አቅጣጫ ኮሚቴ
ተቋቁሞ በአዲሱ ስራስኪያጅ ከተመደቡ በኋላ እንዲታይ በሚል ስለተያዘ እና የደመወዝ እና
የድርጅቱ መዋቅር ጉዳይ መናጅመንቱ ቅዳሜ እየገባ በማየት ላይ የረገኛል፡
ባለፉት ስድስት ወራት ውሰጥ በስራ ሂደት ደረጃ ውሳኔ የሚሻቸው ጉዳዮች የውሳኔ ሃሳብ
በ ‘DB’ የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ እየሰሩ የሚገኙ ሙያተኞች ለስራ የሚገለገሉበት የስልክ ክፍያ
ባለፉት ስድስት ወራት (ከጥቅምት ወር ጀምሮ) ብር 200 እንዲከፈል ተደርገዋል፡፡
ባለፉት ስድስት ወራት ውሰጥ በ ‘DB’ የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ እየሰሩ የሚገኙ የሦስት
ሙያተኞች የደሞዝ ጭማሪ ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ተደርገዋል፡፡
የሙያተኛውን የስራ ተነሳሸነትና የሞራል አቅም ለማሳደግ መ/ቤቱ በዓመት የሚያገኘውን የትርፍ
መጠን በማየት የአንድ ወር ደሞዝ ቦነስ እና የአንድ ደረጃ እርከን እንዲሰጣቸው ተደርጓል፡፡
I.4. የለውጥ እንቅስቃሴ ውጤቶችንና ምርጥ ስራዎችን በማሰባሰብ በመመሪያና በአሰራር በመደገፍ
2
የ IFRS ትግበራው በወቅቱ ውሳኔ ስላልተሰጠው የዘገየ ቢሆንም በስድሰተኛው ወር ላይ በ IFRS
የሂሳብ ስርአት ለማከናወን ግንዛቤው ይኖር ዘንድ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በተጨማሪም ስልጠናው
ከሰጠው ድርጅት ውል ታስሮ ወደ ትግበራ የገባ ሲሆን እስከአሁን Gap analysis xena policy
አማራጭ ቀርቦ በተወሰነው መሰረት ፖሊሲ ተዘጋጅቶ የቋሚ ንብረት፤የአላቂ ንብረቶችና
የተሰብሳቢ ምዝገባ በፋይናንስ በኩል የሰራተኞች የዓመት ፈቃድ እና የአገልግሎት ክፊያ ያላቸው
ሰራተኞች ከ 2006 ጀምሮ ተዘጋጅቶ ለአማካሪ ድርጅቱ እንዲቀርብ በመሰራት ላይ ይገኛል
ኮንቨርዥን ለመሰራት የተሟላ ዶክሜንት ስለሚጠይቅ፡፡ የከፍተኛ ትምህርት መማር የሚፈልግ
አባል ከተመደበበት ስራ ጋር ተያያዥዥነት እስካለው ድረስ እና ተወዳድሮ ማለፍ እስከቻለ ድረስ
ከስራ ጋር በተጣጣመ መልኩ የሚማርበት ዕድል የተመቻቸ ነው፡፡
1.5. ያሉንን ልምዶችና ዕውቀት ማሰባሰብና ተቋማዊ ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
በድርጅቱ ውስጥ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ በሚደረጉ የሳይት የመስክ ዳሰሳ ጥናት ስራዎች
ጁኒየር ባለሙያዎች ከሲየር ባለሙያዎች ጋር ደርቦ በመላክ አቅማቸውን ለማሳደግ ጥረት
ተደርገዋል፡፡
ባለፉት ስድስት ወራት ወደተለያዩ ፕሮጀክቶች የሳይት ጉብኝት በማድረግ በስራ ወቅት ያጋጠሙ
ችግሮች ለመፍታት ጥረት ተደርገዋል፡፡
2. በዓቢይ ተግባር
በአንዳነድ የድርጅቱ የስራ ሒደቶች ውስጥ የስራ ልምድን ጁኒየር ባለሙያ ከሲየር ባለሙያ
እንዲቀስም እተደረገ ነው ለምሳሌ በመንገድ ዲዛይን ቡድን በህዳር ወር ውስጥ በአንድ ፕሮጀክት
ላይ በተደረገ የሳይት የመስክ ዳሰሳ ጥናት ስራ ጁኒየር ባለሙያ ከሲየር ባለሙያ ጋር ደርቦ በመላክ
3
2.3. የአጭር ጊዜ ስልጠና ፡-
የድርጅቱ ስልጣና የቀረበውን ፍላጎት በማናጅመንቱ ተለይቶ ሰባት የስልጠና ዓይነቶች ተለይተዋል
ማለትም፤
መሰረታዊ ኮምፒተር ስልጥና አዲስ ተመድቦ ለመጡ መሃንዲሶች
ኮንትራት አዲሚኒስትሬሽን ከሁሉም ዋና ስራ ሂደት መሰልጠን የሚገባቸው ተለይቶ ሲቀርቡ
ኮንሽትራክሽን ፕሮጀክት ማናጅመንት
Legal and Contractual Procedure
MS project
Program budget and research methodologies
Modern documentation በስልጠናው እንዲካተቱ ስለተወሰነ ከክፍሎች አስተካክሎ እያቀረቡ
ይገኛሉ፡፡
በመ/መ/ዲ/ኮ/አስተ የስራ ሂደት ስር በተለያዩ የሙያ መስኮች የተለያዩ ስልጠናዎች ሲሰጡ ቆይተዋል፡፡
(የሲቪል 3D ፡ በመሰረታዊ የአውቶካድ ትምህርት፤ በ ’INROADS’ ፤ በ ‘EAGLE POINT’ እና በ
‘STADPRO’ የተስጡ የተለያዩ ስልጠናዎች ተጠናቋል)
በስድስት ወራት እቅድ ውስጥ የተካተተ ባይሆንም በስራ ላይ የሚያጋጥሙ አንዳንድ የዋጋ
ጭማሪ ጉድለቶችን ለማስተካከል በዘርፍ ደረጃ በተዘጋጀ መርሃ ግብር መሰረት የሚመለከታቸው
ባለሙያዎች የአንድ ቀን ስልጠና ወስደዋል፡፡
ከኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ተመርቀው ለመጡት አዲሰ ምድብተኞች እንዲሁም ለአንዳንድ ነባር
በሁሉም የመንገድ በሰራተኞችና በተለይም በሰራዊት አባላት የሚታየው በትልቅ ደረጃ ለመስራት
ከ አንድ (1) ስራ ሂደት ውጪ ሑሉም የስራ ሂደቶች ወጥ በሆነ መለኩ በተላከላቸው የሪፖርት
3.3. በዓቢይ ተግባር ዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እና ዋና ዋና ችግሮች፣የተወሰዱ
የመፍትሄ ዕርምጃዎችና የወደፊት የአፈጻጸም አቅጣጫ
የታዩ ጠንካራ ጎኖች
በሰራተኞች በተለይም በሰራዊት አባላት የሚታየው በትልቅ ደረጃ ለመስራት ያለው ተነሳሽነት
በነበረው መቀጠሉ፡፡
5
የድርጅቱ ተሰብሳቢ ከመሰብሰብ አንጻር የድርጅቱ አመራሮች በ 2010 የተወሰነ የተሞከረ ቢኖርም
ክፍተኛው ገንዘብ መሰብሰብ አልቻለም በሚል በግምገማው ተነስቷል
አዲስ የተጠናው የመንገድ የስራ ሂደት የ BPR ጥናት ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ለመግባት
በውጪ አማካሪ ድርጅት የተጠናው የመዋቅር ጥናት በቅድሚያ ታይቶ መጽደቅ ስላለበት
3.4. በ 2011 በጀት አመት በ 6 ወር በዓቢይ ተግባር ዕቅድ አፈጻጸም ወቅት በሁለቱ ዋና ዋና ስራ ሂደቶች
ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች፣
6
በሁሉም የቡድኑ አባላት ደረጃ በሚባል መልኩ ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት እና ፍላጎት መኖሩ ከዚህ ጋር
ተያይዞም የተሰጣቸውን ስራ በተለይም ደግሞ ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በኩል የሚመጡ
የጨረታ ስራዎች በተሰጠው አጭር የጊዜ ሰሌዳ ለማስረከብ ከፍተኛ ርብርብ የሚደረግ መሆኑ፡፡
የአመቱ የስራ እቅድ ለማሳካት ሲባል ወደተለያዩ ክልሎች በአካል በመሄድ ገበያ የማፈላለግ እና
ድርጅታችንን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርተዋል፡፡
በሁሉም የቡድኑ አባላት ደረጃ በሚባል መልኩ ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት መቀጠሉና በቅርቡ
ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የተሰጠው የዲዛይን ስራ በተስጠው አጭር ጊዜ ውስጥ
ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርቡ አሁንም መቀጠሉ፡፡
የአመቱ የስራ እቅድ ለማሳካት ሲባል ከገበያ እቅድ ኬዝ ቲም ጋር በመቀናጀት በተለያዩ
ጨረታዎች ለመሳተፍ ባለፉት ስድስት ወራትም ጥረቱ ቀጥለዋል፡፡
7
የችግሩ ባለቤት
እንዳይዘገይ ተደርገዋል፡፡
የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ዲዛይን ከመውጣቱ በፊት ሳይት ላሉ መሃንዲሶች ተልኮ አስተያየት
እንዲሰጡበት ተደርገዋል፡፡
አቅጣጫ ተቀምጠዋል፡፡
እየተመቻቸ ነው፡፡
መከተል ተጀምረዋል፡፡
ዋናው መ/ቤት ወደ ፕሮጀክቱ ሰው በመላክ በተደረገ ስብሰባ ችግሩን መፍታት ተችለዋል፡፡
ምንም እንኩዋን ጊዜ ወስዶም ቢሆን የዲዛይን ችግሩ የተስተካከለ ቢሆንም ፕሮጀክቱ ላይ
ካስከተለው ተፅእኖ አንፃር ለችግሩ ምክንያት ለሆነው ሰው ማስጠንቀቂያ ተሰጥተዋል፡፡
8
4. የ 2011 በጀት ዓመት የስድስት ወራት አፈጻጸም ከገቢ አንጻር በብር ማጠቃለያ
4.1. የህንጻ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር የስራ ሂደት የስድስት ወራት አፈጻጸም ከገቢ አንጻር በብር ማጠቃለያ ሰንጠረዥ
ተ.ቁ ክፍል/ቡድን የታህሳስ ወር የታህሳስ ወር ንጽጽር በ% የስድስት ወራት የስድስት ወራት ንጽጽር በ% ከአመቱ እቅድ አንጻር ያለበት ደረጃ በ%
እቅድ ክንውን እቅድ ክንውን
የአመቱ ዕቅድ ንጽጽር በ%
1. ህንፃ ዲዛይን 681,673.40 750,314.90 110.07 3,164,669.80 2,127,230.50 67.22 14,315,382.89 15
ህንፃ
2. ኮንትራት
7,831,032.50 6,044,580.51 51,585,646.40 56
አስተዳደር 77.19 20,816,161.96 29,090,489.63
139.75
4.2. የመንገድ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር የስራ ሂደት የ 2011 ዓ.ም. የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ከገቢ አንጻር በብር ማጠቃለያ ሰንጠረዥ
ተ.ቁ. ክፍል/ቡድን የታህሳስ ወር የታህሳስ ወር ንጽጽር በ የስድስት ወራት እቅድ የስድስት ወራት ንጽጽር በ% ከአመቱ እቅድ አንጻር ያለበት ደረጃ በ
እቅድ ክንውን % ክንውን %
የአመቱ ዕቅድ ንጽጽር በ%
1 መንገድ ዲዛይን 3,288,000.00 2,301,600.00 70.00 10,604,490.99 9,489,988.49 89.49 27,289,346.41 35
9
4.3. የሁለቱም የስራ ሂደት የ 2011 ዓ.ም. የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ከገቢ አንጻር በብር ማጠቃለያ ሰንጠረዥ
ተ.ቁ. ክፍል/ቡድን የታህሳስ ወር የታህሳስ ወር ንጽጽር በ የስድስት ወራት እቅድ የስድስት ወራት ንጽጽር በ% ከአመቱ እቅድ አንጻር ያለበት ደረጃ በ%
እቅድ ክንውን % ክንውን
የአመቱ ዕቅድ ንጽጽር በ%
1 ህንፃ 8,512,705.9 6,794,895.41 79.8 23,980,861.76 31,217,720.13 130.18 65,901,029.29 47
10
5. የህንጻ፣ የመንገድ፣ የመስኖና ግድብ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር አፈጻጸም
5.1. የህንፃ ዲዛይን ቡድን የ 6 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት
11
ለማስወገድ እንዲቻል እንደገና የክልሳ ስራ እንድንሰራ ተገደናል፡፡ በዚሁ መሰረት በግማሽ
አመቱ ብር 86,235.60 ለመስራት ታቅዶ ሙሉ ወይም 100% ተጠናቀዋል፡፡
2.2. በአዳማ-1 ሳይት ለሚገነቡ ህንፃዎች የውስጥ ዲዛይን የተዘጋጀ ሲሆን ከባህርዳር ተመሳሳይ
ስራ ሲሆን ስራው ጉንበት ወር ተጀምሮ ሰኔ ወር መጠናቀቅ የነበረበት ቢሆንም የግንባታው
ቦታ ሊያሰራ የሚችል በመሆኑ ቀደም ብለን መጀምር የተቻለ ሲሆን፤ በዚሁ መሰረት በግማሽ
አመቱ የተያዘለት እቅድ ባይኖርም የ 69,931.70 ብር ወይም ከጠቅላላ ዋጋው 35% ስራ
ለመስራት ተችለዋል፡፡
3. የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ፕሮጀክቶች
3.1. የሰላም ማስከበር ሀውልት መስከረም ተጀምሮ በጥር ወር መጨረሻ የሚያልቅ ስራ ሲሆን፤
ከዚህ በፊት ስራው በሌላ ንዑስ አማካሪ እንዲስራ ታስቦ የነበረ ቢሆንም የስራው መጠን ሲታይ
ግን በውስጥ አቅም መስራት እንደምንችል ስለወሰን በግማሽ አመቱ የብር 75-000.00 ስራ
ለመስራት ታቅዶ 75% ወይም ብር 67,500.00 መስራት ተችለዋል፡፡
3.2. የምዕራብ ዕዝ ነባሩ ዋና መ/ቤት የጥገና ስራ የስራው መጠንና ጠቅላላ ፍላጎት ለማወቅ ወደ
ቦታው ሞያተኛ ልከን ስራውን የጀመርን ሲሆን በግማሽ አመቱ ከታቀደው የብር 150,000.00
ስራ በመስራት መጠናቀቅ የነበረበት ቢሆንም የብር 30,000.00 ወይም 20% የሚሆን ስራ
ለማከናወን ተቸሏል፡፡ የክንውኑ ማነስ ምክኒያት ስራው ተጨማሪ ጥናት ስለሚያስፈልገው
ነው፡፡
4. ሌሎች ስራዎች
4.1. የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ስራ የሙሉ ዲዛይን ስራ ሲሆን፤ ስራው ሀምሌ ተጀምሮ የካቲት ወር
መጨረሻ የሚያልቅ ሲሆን በግማሽ አመቱ የብር 460,250.00 ስራ ለመስራት ታቅዶ 71%
ወይም የብር 326,777.50 የተሰራ ሲሆን፣ የመጀመያ የዲዛይን ደረጃ በመጠናቀቁ ለሌሎች
ሞያተኞች ተከፋፍሎ ስራ መጀምር ተችለዋለ፡፡
4.2. በአየር ሃይል ዋና መምሪያ በመቐሌ እና በድሬዳዋ ከተማ ለሚገነቡ የአብራሪዎች ቢሮ
በጥቅምት ወር ማለቅ የነበረበት ስራ ቢሆንም በግማሽ አመቱ 129,158.00 ብር የተያዘለት
ቢሆንም ምንም አይነት ስራ መስራት አልተቻለም፡፡ ምክንያቱም ከዚህ በፊት የተዘጋጀው
የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን ማብራሪያ “Presentation” በጠየቁት መሰረት እንድናቀርብ
ብንጠየቅም በባለቤት የግዜ መጠበብ ምክንያት ማየት ባለመቻላቸው ነው፡፡
5. በመከላከያ እንዲሰሩ የታዘዙ አዳዲስ ስራዎች
5.1. የመከላከያ ዋና መስራቤት የፈርኒቸር ስራ የዲዛይንና የእስፐስፊኬሽን ስራ ሲሆን እስከ አሁን
ወይም በግማሽ አመቱ የ 168,000.00 ስራ ለመስራት ታቅዶ የብር 190,000.00 ወይም
113% ለመስራት ተችለዋል፡፡
12
5.2. የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ስራ ከሆነው የደብረዘይት ሃይቴክ ሆስፒታል የልብና
የኩላሊትዲዛይን ማሰተካከያ ስራ ሲሆን እስከ አሁን ወይም በግማሽ አመቱ የ 100,000.00
ስራ ለመስራት ታቅዶ የብር 100,000.00 ወይም 100% በመስራት ተጠናቀዋል፡፡
5.3. የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ስራ ከሆነው የደብረዘይት ሃይቴክ ሆስፒታል የፈርኒቸር ስራ
የዲዛይንና የእስፐስፊኬሽን ስራ ሲሆን እስከ አሁን ወይም በግማሽ አመቱ የ 92,000.00 ብር
ስራ ለመስራት ታቅዶ የብር 98,000.00 ወይም 106.5% ስራ ለመስራት ተችለዋል፡፡
5.4. የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ስራ ከሆነው የመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል የፈርኒቸር ስራ
የዲዛይንና የእስፐስፊኬሽን ስራ ሲሆን እስከ አሁን ወይም በግማሽ አመቱ የ 96,000.00 ብር
ስራ ለመስራት ታቅዶ የብር 80,000.00 ወይም 83.3% ስራ ለመስራት ተችለዋል፡፡
5.5. የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ስራ ከሆነው የባሀርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ከመቀሌው ተመሳሳይ
ስራ ሲሆን እስከ አሁን ወይም በግማሽ አመቱ የ 96,000.00 ብር ስራ ለመስራት ታቅዶ
የብር 80,000.00 ወይም 83.3% ለመስራት ተችለዋል፡፡
5.6. የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ስራ ከሆነው የምዕራብ ዕዝ የኮማንድ አዲስ የዲዛይን ፍላጎት የግቢ
ማስዋብና ተጨማሪ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን እስከ አሁን ወይም በግማሽ አመቱ የ
140,000.00 ብር ስራ ለመስራት ታቅዶ የብር 60,000.00 ወይም 42.9% ስራ ለመስራት
ተችለዋል፡፡
5.7. የአየር ሀይል ዋና መምሪያ ስራ ከሆነው የፓይለቶች የመኖሪያ አፓርትመንት ሙሉ የዲዛይን
ስር ሲሆን እስከ አሁን ወይም በግማሽ አመቱ የ 160,000.00 ብር ስራ ለመስራት ታቅዶ
የብር 120,000.00 ወይም 75% ስራ ለመስራት ተችለዋል
በአጠቃላይ በግማሽ አመቱ ለመስራት ዕቅድ ከተያዘለት የብር 3,164,669.80 ስራ የብር
2,127,230.50 ወይም 67.22% ስራ መከናወን ተችለዋል፡፡
13
Building Design Report for Decenber and Up to this Month of 2011 FEY Plan
Design work plan & executed in Executed up to date vs to the year
Design work plan in this month executed in this month
Up to this Month revenue 2010EFY estimated
Remark
design revenue
plan in executed in
SN Project Activities in birr in birr in% executed in % in Birr In %
birr birr
1 Infrustracture
design proposal
1.1 Mekelle Appartment Site Work 79,876.0 0.0 0.0% 79,876 0 0.0% 0 0.00% 239,628.00
is done
design proposal
1.2 Bahirdar Appartement Site Work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 189,732.00
is done
design proposal
1,3 Bisheftu Appartement Site Work 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 239,628.00
is done
design proposal
1.4 Jigjiga Appartment site work 79,876.0 0.0 0.0% 239,628.00 0 0.0% 0 0.00% 239,628.00
is done
Monument part
1.5 MOND Monument All design works 28,571.4 28,571.4 100.0% 85,714.2 64,285.7 75.0% 64,285.7 75.00% 85,714.20
is almost done
1.6 Bahirdar staff college design work 92,300.0 138,450.0 150.0% 507,650.00 461,500.00 90.9% 461,500.00 55.56% 830,700.00
1.7 Air force banker design revision back log 9,000.0 100.0% 180,000.00 180,000.00 100.0% 180,000.00 100.00% 180,000.00 Site visit done
1.8 Infrasturcture & army foundation office design program 0.0 0.0 0.0% 0 0 0.0% 0 0.00% 0.00 Proposal sent
Sub Total 1 280,623.40 176,021 350.0% 1,092,868.20 705,785.70 265.9% 705,786 230.56% 2,005,030.20
2 Army Foundation
on design
21 Bahidar Site Work back log 4,311.8 5.0% 86,235.60 86,235.6 100.0% 86,235.6 100.0% 86,235.52
revision
1.2 Adama 1 Site Work 0.0 69,931.7 35.0% 0 69,931.7 35.0% 69,931.7 35.00% 199,804.96
Sub Total 2 0.00 74,244 40.0% 86,235.60 156,167.30 135.0% 156,167 135.00% 286,040.48
4 Others
design proposal
4.1 Toorhaylochi Hospital All design works 92,050.00 92,050.0 100.0% 460,250.00 326,777.50 71.0% 326,777.50 44.38% 736,400.00
is done
design proposal
4.2 Air Force Mekele Office All design works back log 0.0 0.0% 129,158.00 0 0.0% 0.00 0.00% 129,158.00
is done
design proposal
4.3 Air Force Diredawa Office All design works back log 0.0 0.0% 129,158.00 0 0.0% 0.00 0.00% 129,158.00
is done
Sub Total 4 92,050.00 92,050 100.0% 718,566.00 326,777.50 71.0% 326,778 44.38% 994,716.00
14
5 በመከላከያ እንዲሰሩ ታዘዙ አዳዲስ ስራዎች
የመ ከላከያ መ ሰ ረ ተልማት ፕሮጆክቶች
5.1 1.1 የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት የፈርኒቼር ስራ
42,000.0 70,000.0 166.7% 168,000.00 190,000 113.1% 190,000.00 90.48%
210,000.00
Sub Total 5.1 42,000.00 70,000.00 1.67 168,000.00 190,000.00 1.13 190,000.00 90.48% 210,000.00
5.2 የ መ ከ ላከ ያ ጤ ና ዋ ና መ ምሪያ ፕ ሮ ጆክ ቶች
Sub Total 5.2 122,000.00 153,000.00 5.29 574,000.00 471,000.00 82.06% 471,000.00 58.15% 810,000.00
5.3 የ መ ሃ ን ዲ ስ ዋ ና መ ምሪያ
ፕ ሮ ጆክ ቶች
1.1 የምዕራብ ዕዝ የኮማንድ መ ኖሪያ አዲስ
40,000.00 60,000.0 150.0% 140,000.00 60,000 42.9% 60,000.00 30.00% 200,000.00
የዲዛይን ፍ ላጎት
Sub Total 5.3 40,000.00 60,000.00 1.50 140,000.00 60,000.00 0.43 60,000.00 0.30 200,000.00
5.4 የ አየ ር ሃ ይ ል ዋ ና መ ምሪ ያ ፕ ሮ ጆክ ቶች
1.1 የአየር ሃ ይል የፓ ይሎ ቶች የመ ኖሪያ
80,000.00 100,000.0 125.0% 160,000.00 120,000 75.0% 120,000.00 25.00% 480,000.00
አፓርት መ ንት
Sub Total 5.4 80,000.00 100,000.00 1.25 160,000.00 120,000.00 0.75 120,000.00 25.00% 480,000.00
Work Executed Vs Schedule 681,673.4 750,314.9 110.07% 3,164,669.8 2,127,230.5 67.22% 2,127,230.5 40.44% 5,260,786.7
15
5.2. የህንጻ ፕሮጀክት ክትትልና ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች
የ 6 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት
የመስክጉብኝት
በ 6 ወር ውስጥ ድርጅቱ የቁጥጥርና የኮንትራት አስተዳደር ስራዎች በሚሰራባቸው የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች
ጉብኝት ከተደረገባቸው አርሚ ፋውንዴሽን(ደብረዘይት ፣አዳማ ፣አዋሳ ፣መቀሌ ፣ሰሚት አንድ እና ሁለት፣
ቃሊቲ አንድና ሁለት እንዲሁም መቀሌ ባለ ሶስት ኮኮብ)፣መ/ዋና መ/ቤት፣መቀሌ ሆስፒታል ፣ባህርዳር
ሆስፒታል VIP ጎፋ አፓርትመንት፣ ድሬዳዋ አፓርትመንትና ምስራቅ እዝ እና አዲስ አበባ ቤቶች ገላንና ባሻ
ወልዴ ሳይት ላይ የመሰክ ጉብኝትና ስብሰባ ተከናውኗል፡፡እንዲሁም የኢንሳ ሪሞት ሳይት ፕሮጀክቶች
የመጀመሪያ ርክክብ ለማከናወን ከባለቤት ባለሙያዎች ጋር በመሆን በጋራ ለ 15 ሳይቶች ወደየ ፕሮጀክቶቹ ጉዞ
የተደረገ ሲሆን ቀሪ ሳይቶች ደግሞ ስራዎችን እንዲያጠናቅቁ ድጋፍ ለማድረግ ከባለቤት ጋር በመሆን የሳይት
ጉብኝት ተከናውኗል፡፡ እነሱም፡- ሰለክላካ፣ እንጢጮ፣ ባሌጎባ፣ ኮረም፣ ሰቆጣ፣ ቢስቲማ፣ ህዳሴ ግድብ፣ በደሌ
እና ባኮ ናቸው፡፡
የሳይት ርክክብ
በ 6 ወር አንድ አዲስ የሚጀመር ፕሮጀክት (ቆሬ አቅምግንባታ) ለሰራ ተቌራጩ ሳይቱ የተረከበ ሲሆን
እንዲሁም ሁለት የመከላከያ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ፕሮጀክቶች (ደብረ ዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፌዝ አንድ
እና ፌዝ ሁለት) እናየተጠናቀቁ በመሆናቸው የመጀመሪያ ርክክብ (provisional acceptance) ተደርጔል፡፡
በተጨማሪም ለ 17 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት የሪሞት ሳይት ፕሮጀክቶች የመጀመሪያ ርክክብ
ተከናውኗል፡፡
የማማከር የቁጥጥርና የኮንትራት አስ/ክፍያ መጠየቂያ
ድርጅቱ የቁጥጥርና የኮንትራት አስተዳደር ስራዎች በሚሰራባቸው የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች በ 6 ወር
የቁጥጥርና የኮንትራት አስተዳደር አገልግሎት የክፍያ ምሥክር ወረቀቶች በማዘጋጀት የአገልግሎት ገቢውን
ለመሰብሰብ ብር 20,816,161.96 በእቅድ የተያዘ ሲሆን በዚሁ መሰረት ብር 29,090,489.63(140%)
በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለቤቶች ቀርቧል፡፡በ 6 ወሩ የተከናወነው ስራ ከፍ ያለ አፈፃፀም
ያሳያል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ይጠናቀቃሉ ተብሎ የታሰቡ ፕሮጀክቶች (የኢንሳ ሪሞት ሳይት) በወቅቱ
ባለመጠናቀቀቸው የመጣ ጭማሪ ነው፡፡
16
ፕሮጀክቶች የአርሚ ፋውንዴሽን (ቃሊቲ ሁለት፤ሰሚት ሁለት፣ሰሚት አንድ) ፣የመ/ዋና መ/ቤት፣የኢንሳ ሪሞት
የተለያዩ ፕሮጀክቶች፣ ድሬዳዋ አፓርተመንት እና የመቀሌ እና ባህርዳር ሆስፒታል ክፍያዎች ይጠቀሣሉ፡፡
የለውጥ እና ተጨማሪ ሥራ ውል ሰነድ ዝግጅት
በ 6 ወር ውስጥ 44 የለውጥና ተጨማሪ የግንባታ ሥራዎች የውል ሰነድ በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው አካላት
ተልኳል፡፡ከነዚህም ውስጥ ባኮ፣ደንቢ ዶሎ፣ ቻግኒ፣ጎባ፣ የባለስልጣን መኖሪያ እና ድሬዳዋ አፓርትመንት
ይገኙበታል፡፡
የግንባታ ጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄዎች መመርመር
በ 6 ወር ውስጥ ከሥራ ተቋራጮች የቀረቡ የ 36 ኘሮጀክቶች የግንባታ ጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄዎችን በመመርመር
አስፈላጊው ውሣኔ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለሚያስፈልጋቸው ስራ ተቋራጮች
ማስረጃቸውን እንዲያስገቡ በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ ከነዚህም ውስጥ መቀሌ አዲሀ፣የባለስልጣናት
መኖሪያእናድሬዳዋ አፓርትመንት እና መቀሌ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት ይገኙበታል፡፡
ወርሐዊ ሪፖርት ማዘጋጀት
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በግንባታ ሥራ ላይ ላሉ የተለያዩ የህንፃ ግንባታ ኘሮጀክቶች ወርሐዊ ሪፖርት በየወሩ
በማዘጋጀት ለየኘሮጀክት ባለቤቶችና ለሚመለከታቸው አካላት ተልኳል፡፡
ባለቤት ለአማካሪ እንዲከፍል የተዘጋጁ ክፍያዎች
በ 6 ወር ለ 2 አማካሪ ድርጅቶች 18 የክፍያ ሰነድ በማዘጋጀት ክፍያው እንዲፈፀም ተልኳል፡፡ የክፍያ ምስክር
ወረቀት የተዘጋጀላቸው አማካሪዎች ኦቲቲ እና ኤስቢ ኮንሰልት ናቸው፡፡
የቼክ ሊስትና ፎርማት ዝግጅት
በ 6 ወር ውስጥ በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ክፍል ስር ያሉ ፎርማትና ቼክ ሊስቶች ወጥና ተመሳሳይነት
እንዲኖራቸው ለማድረግ በዋና ስራ አስኪያጅ ኮሚቴ ተዋቅሮ ስኬጁል በማዘጋጀት በስኬጁሉ መሰረት
የድርጅታችንን ነባር ፎርማቶችና የሌሎች ተመሳሳይ ድርጅቶችን እንደተሞክሮ በመውሰድ ዝግጅቱ ሲከናወን
የቆየ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ተጠናቆ ወደ ትግበራ በመግባት ሂደት ላይ ነው፡፡
ስራ ቆጥሮ መስጠትና መቀበል
ስራዎችን ለሚመለከታቸው ሰራተኞች ከተመሩ በኌላ ስራዎች እስከሚመለሱ ተከታትለን እንጠይቃለን በዚህ
ረገድ በ 6 ወር ጊዜያት ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ የተሻለ አፈፃፀም ታይቷል፡፡
የስራ ሰአት ማክበር
የስራ ሰአት ማክበርን በተመለከተ ሰራተኛው ከአሁን በፊት ከነበረው በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡
ተሰብሳቢ
በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ክፍል ስር በ 6 ወር ውስጥ ለመሰብሰብ 38,937,499.45 ብር በእቅድ የተያዘ ሲሆን
በዚሁ መሰረት ብር 10,283,707.58(26.41%) ለመሰብሰብ ተችሏል
17
18
በህንፃ ኮንትራት አስተዳደርና ኘሮጀክት ክትትል ቡድን ከታህሳስ 1 ቀን እስከ ታህሳስ 30 ቀን
2011 ዓ.ም ድረስ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም
19
በህንፃ ኮንትራት አስተዳደርና ኘሮጀክት ክትትል ቡድን ከታህሳስ 1 ቀን እስከ ታህሳስ 30 ቀን
2011 ዓ.ም ድረስ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም
በመ/ዋናው መ/ቤት፣ መቀሌ አድሃ፣ ሰሚት አንድ፣ ሰሚት ሁለት፣ መቀሌ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል
ሐዋሣ ኘሮጀክት፣ የኢንሣ ኘሮጀክቶች ፣መቀሌ ሆስፒታል፣ባሀርዳር ሆስፒታል፣ድሬዳዋ አፓርተመንት፣ደ/ዘይት ኢንጂነሪንግ
ኮሌጅ ፣ደ/ዘይት ሆስፒታል ፣ ጎፋ አፓርትመንት፣ ጃንሜዳ ጅምናዝየም ፣ቃሊቲ 1 ና 2 የጋራ መኖሪያ ፣
ባሻወልዴ ችሎት እና ገላን ሣይት
የኘሮጀክት ርክክብ
1
2
3
የጊዜ ማራዘሚያ
1 ነነዌ የጊዜ ማራዘሚያ ቁጥር 1
2 ባለ 3 ኮኮብ ሆቴል ኮስት ክሌም
3 ካራ መድሀኒያለም
4
የግንባታ ውለታ እና የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት
1 የአዲስ አበባ ቤቶች የዋጋ ማስተከከያ የመጨረሻ ሰነድ ዝግጅት
2 የጌጃና ረጲ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት ክለሳ
3 ባህርዳር አፓርትመንት
የስራ መርሃ ግብር መመርመር
1
2
የለውጥ ሥራ እና ተጨማሪ ሥራ
1 የቆሬ ሳይት ጀነራል አይተም ቫሬሽን
2 ዶሎ ኦደ የለውጥ ስራ
3 አየሻ ሌ የለውጥ ስራ ቁጥር
4 የባለስልጣን መኖሪያ የለውጠ ስራ
20
በህንፃ ኮንትራት አስተዳደርና ኘሮጀክት ክትትል ቡድን ከታህሳስ 1 ቀን እስከ ታህሳስ 30 ቀን
2011 ዓ.ም ድረስ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም
ሪፖርት √ √
1 ጎፋ አፓርትመንት √ √
2 ጨርቃ ጨርቅ √ √
3 ደብረ ዘይት ኢንጂ/ኮሌጅ Phase 1,2&3 √ √
4 VIP ኘሮጀክት √ √
5 መ/ዋና መ/ቤት √ √
6 ደ/ዘይት ሆስፒታል √ √
7 መቀሌ ሆስፒታል √ √
8 መቀሌ ባለ ሶስት ኮኮብ ሆቴል √ √
9 ድሬደዋ አፓርትመንት √ √
10 ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ √ √
11 ጃንሜዳ ጅምናዝየም √ √
12 ቆሬ አቅም ግንባታ √ √
13 ባህርዳር ሆስፒታል √ √
14 ምስራቅ እዝ √ √
15 አዲሰ አበባ የኪራይ ቤቶች √ √
16 የኢንሳ ሪሞት ሳይት 3 ፕሮጀክቶች √
17 ሰሚት አንድና ሁለት የሠራዊት ፋውንደሽን ኘሮጀክቶች √ √
18 ጳውሎስ ዘለቀ፣ ብርሃን ጦቢያው፣ማን ኢንጀነሪንግ፣ ደሣለኝ አስረዳ √ √
19 ቴክሮም ኮንስትራክሽን ቃሊቲ አንድ እና ሁለት √ √
20 ሰሚት አንድና ሁለት የሠራዊት ፋውንደሽን ኘሮጀክቶች √ √
21 ጳውሎስ ዘለቀ፣ ብርሃን ጦቢያው፣ማን ኢንጀነሪንግ፣ ደሣለኝ አስረዳ፣ ቴክሮም ኮንስትራክሽን √ √
22 ቃሊቲ አንድ እና ሁለት ፣መቀሌ አዲሃ √ √
21
በ ህ ን ፃ ዲ ዛይ ን ና ኮን ት ራ ት አስ ተ ዳ ዳር
የህ ን ፃ ኮን ት ራ ት አስ ተ ዳደ ር የኘ ሮ ጀ ክ ት ቁ ጥ ጥ ር ና ክ ት ት ል ቡ ድ ን የ2011 በጀት የ6 ወ ር
የሥ ራ አፈ ፃፀ ም ማ ጠ ቃ ለ ያ ሠ ን ጠ ረ ዥ
ስራው ከእቅድ
የህ ን ፃ ኮን ት ራ ት አስ ተ ዳ ደ ር በላይ ሥ ራው የተወሰደ
በታ ህሳስ ወር ገቢ የ 6 ወር ገቢ
የኘ ሮ ጀ ክ ት ቁ ጥ ጥ ር ና ክ ት ት ል የተከናወነበት ያል ተከናወነበት የማስተካከያ
ተ.ቁ የታ ቀ ዱ ተ ግ ባ ራ ት ምክንያት ምክንያት እርምጃ
ዕቅድ ዕቅድ
ዕቅድ አፈፃፀም አፈፃፀም ዕቅድ አፈፃፀም አፈፃፀም
የኘ ሮ ጀ ክ ት ቁ ጥ ጥ ር ና ክ ት ት ል በመ ቶኛ በመ ቶኛ
1 የመ ከላ ከያ ኢ ን ተ ር ፕ ራ ይ ዝ ዘ ር ፍ -
1.1 ደብረዘይ ት ኢንጂ ነሪንግ ኮለጅ 134,960.73 134,960.73 100% 809,764.38 809,764.38 100% -
1.2 የድ ሬ ደዋ አፓ ርትመ ንት 143,419.67 85,975.79 60% 783,926.18 515,854.74 66%
1.3 የጃንሜዳ ስታ ፍ ኮሌጅ ጅምናዝየም 64,448.40 257,793.60 386,690.40 150%
1.4 አርምድ ፎርስ ሆ ስፒታ ል 123,552.08 123,552.07 100% 741,312.48 741,312.42 100%
1.5 ጃንሜዳ የተማሪዎ ች ማደሪያ 98,803.69 0% 592,822.14 0% ስራው ባለመጀመሩ
እሰ ከ አ ሁ ን ድ ረ ስ በ ታ ህ ሳ ስ በ ዕቅ ድ በታ ህ ሳ ስ ወ ር
ያለ የ ተ ያዘ ተ ሰ ብ ሳ ቢ ገቢ የ ሆ ነ ተ ሰ ብ ሳ ቢ ገቢ በ 6 ወ ር በ እቅ ድ ያል ተ ሰ በሰ በበት
ተ /ቁ የተ ሰ ብ ሳ ቢ ዝ ር ዝ ር ተስብሳቢ ሂሣብ ሂሣብ ሂሣብ በመ ቶ ኛ የ ተ ያ ዘ ገቢ የ 6 ወ ር ገቢ በመ ቶ ኛ ም ክን ያት
የሠ ራ ዊ ት ፋ ው ን ዴ ሽ ን
1 ቃሊቲ ሜዳል ያንና ባጅ ፋብሪካ ዲዛይን 979,154.29 979,154.29 0.00%
2 ደ /ዘይት ፣ ሐዋሣ ፣ ናዝሬት የማማከር ክፍ ያ 1,817,693.85 1,817,693.85 0.00%
3 ናዝሬት የማማከር ክፍ ያ 121,083.49 121,083.49 0.00%
4 ሠሚት የማማከር ክፍ ያ 109,826.30 109,826.30 109,826.30 109,826.30 100.00%
5 ደ /ዘይት የማማከርና ቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 115,317.61 115,317.61 0.00%
6 UBM የማማከር ና የቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 749,324.10 749,324.10 0.00%
7 ሪል ስቴት የዲዛይን ክፍ ያ 2,287,803.40 2,287,803.40 0.00% 2,287,803.40 0.00%
8 መ ቀሌ ላጪ የማማከር ና ቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 133,494.54 133,494.54 0.00% 133,494.54 0.00%
ድምር 6,313,697.58 2,421,297.94 109,826.30 4.54% 6,313,697.58 109,826.30 1.74%
የመ ሐ ን ዲ ስ ዋ ና መ ም ሪ ያ
1 የጐፋ አፓ ርት መ ንት የማማከር ና የቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 1,854,270.28 1,558,210.33 1,854,270.28 1,558,210.33 84.03%
2 Dire Dam Hanger የዲዛይን ክፍ ያ 2,410,447.66 2,410,447.66 0.00%
3 ቃሊቲ የዲዛይን ክፍ ያ 2,306,974.36 2,306,974.36 0.00%
4 Archive የማማከር ና የቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 155,432.16 155,432.16 0.00%
ድምር 6,727,124.46 - 1,558,210.33 6,727,124.46 1,558,210.33 23.16%
የኢን ፎ ር ሜ ሽ ን መ ረብ ደህ ን ነት ኤ ጀ ን ሲ
1 የጌጃና ረጲ የማከርና የቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 1,999,117.35 1,999,117.35 533,099.16 26.67% በበጀት ምክንያት
2 የጌጃና ረጲ የት ራንስፖ ርት ክፍ ያ 486,864.00 486,864.00 0.00 0.00% በመጣራት ሂደት ለይ
3 የሪሞት ሣ ይት የማማከር ና የቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 18,000,961.50 18,000,961.50 3,706,027.91 20.59%
ድምር 20,486,942.85 - 20,486,942.85 4,239,127.07 20.69%
ብ ረ ታ ብ ረ ት ኮር ፖ ሬ ሸን
1 የብረታ ብረት እና ኢንጂ ነሪንግ የቢሮ ግንባታ የማማከር 2,008,723.86 2,008,723.86 2,008,723.86
2 የኳ ሊቲ ኢንጂ ነሪንግ የሳይት ወርክ ስራ የማመ ከር 87,612.03 87,612.03 87,612.03
3 ቢሾፍ ቱ አውቶሞቲቨ የዲዛይን ክፍ ያ 431,250.00 431,250.00 431,250.00
ድምር 2,527,585.89 2,527,585.89 2,527,585.89
የኢት ዮጵ ያ ጨ ር ቃ ጨ ር ቅ ኢን ደት ሪ
የተለያዩ ህንፃዎ ች ግንባታ የማማከርና ቁጥ ጥ ር ክፈያ 817,633.85 817,633.85 817,633.85
ድምር 817,633.85 817,633.85 817,633.85
የ መ ከ ላከ ያ ኢ ን ተ ር ፕ ራ ይ ዝ ዘ ር ፍ
ጃንሜዳ G+7 የተማሪዎ ች ማደሪያ የዲዛይን ክፍ ያ 624,737.50 624,737.50 624,737.50
ጃንሜዳ ጅምናዝየም የማማከር ና ቁጥ ጥ ር ክፍ ያ 1,439,777.32 1,439,777.32 1,439,777.32
ድምር 2,064,514.82 2,064,514.82 2,064,514.82
የአዲስ አበባ ቤቶች ፕሮጀክት 4,376,543.88 4,376,543.88
አ ጠ ቃ ላይ ድ ም ር 38,937,499.45 7,831,032.50 6,044,580.51 77.19% 38,937,499.45 10,283,707.58 26.41%
23
7,231,871.02 19,419,467.09 283,865.90 10,394,750.05 6,727,124.46
5,993,158.68 2,527,585.89 7,231,871.02 2,290,172.38
6,313,697.58
1,366,129.19 2,811,451.79 17,626,621.07
4,239,126.87
6,727,124.46
4,376,543.88
2,877,079.26
20,486,942.85
448,500.00
8,404,186.80 460,000.00
269,366.05
2,064,514.82
39,449,371.02
460,000.00
38,989,371.02
39,449,371.02
2,527,585.89
817,633.85
0.716823934
55,033,557.27
55,033,557.27
24
ጠንካራ ጎኖች
6. የመንገድ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር የስራ ሂደት የ 2011 ዓ.ም. የስድስት ወራት
(ከሃምሌ እስከ ታህሳስ) የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም
የመንገድ ዲዛይን ቡድን የስራ አፈጻጸም
25
1. የሆሚቾ አሙኒሽን መቃረቢያ እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ
የሆሚቾ አሙኒሽን መቃረቢያ እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ የዲዛይን ስራ በዚህ የበጀት አመት ከተያዙት
የዲዛይን ስራዎች አንዱ ሲሆን በእቅዱ መሰረት የቅየሳ ስራውን እስከ ሃምሌ ወር መጨረሻ ድረስ መጠናቀቅ
ተችላል፡፡ በመሆኑም በእቅዱ መሰረት በሃምሌ ወር ውስጥ የ 201,433.83 (ሁለት መቶ አንድ ሺ አራት
መቶ ሰላሳ ሶስት ከ 83/100) የሚገመት የዲዛይን ስራ ማለትም የእቅዱን 100% ተከናውነዋል፡፡ምንም
እንኩዋን የቅየሳ ስራው ቀደም ብሎ መጨረስ ይቻል የነበረ ቢሆንም አካባቢው ጫካ የበዛበት ከመሆኑ ጋር
ተያይዞ በባለቤት በኩል ሚከናወነው የምንጠራ ስራ በሚፈለገው ፍጥነት ባለመሄዱ እስከ ሃምሌ ወር
መጨረሻ ድረስ ሊገፋ ችለዋል፡፡
ምንም እንኩዋን ከፊሉን የዲቴይል ጥናት እስከ ነሃሴ መጨረሻ ድረስ ለማከናወን እቅድ ይዘን የነበረ ቢሆንም
በመሃል ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመጡ የጨረታ ስራዎች ምክንያት በተወሰነ ደረጃ
መግፋት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝተዋል፡፡ በመሆኑም ከላይ በተገለጸው ምክንያት በነሃሴ ወር ውስጥ መስራት
የተቻለው በመስክ ደረጃ የማቴርያል፤ የሃይድሮሎጂ እና የ ‘minor’ ስትራክቸር ዲቴይል ጥናት በመሆኑ
ለማከናወን ከታቀደው 224,949.12 (ሁለት መቶ ሃያ አራት ሺ ዘጠኝ መቶ አርባ ዘጠኝ ከ 12/100)
ውስጥ መስራት የተቻለው የእቅዱን 25% ማለትም 56,237.28 (ሃምሳ ስድስት ሺ ሁለት መቶ ሰላሳ ሰባት
ከ 28/100) የሚገመት ስራ ብቻ ነው፡፡
በእቅዱ መሰረት የዲቴይል ዲዛይን ስራው ሙሉ በሙሉ አስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ መጠናቀቅ
የነበረበት ቢሆንም የዲችኦቶ ጋላፊ ፕሮጀክት አንዲሁም በቅርቡ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በኩል
የተገኘው የመሎዶኒ-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ፕሮጀከቶች የዲቱር ዲዛይን ለመስራት ሲባል ማጠናቀቅ የተቻለው
በህዳር ወር መጨረሻ ሲሆን በአጠቃላይ በስድስት ወራት ውስጥ የታቀዱት ስራዎች በማጠናቀቅ
የምህንድስና ግምት ለአሰሪው መ/ቤት ለውሳኔ ማስገባት በመቻሉ የብር 822,799.47 (ስምንት
ተችለዋል፡፡
2. የበለስ መካነብርሃን ቀሪ የዲዛይን ስራዎች
የበለስ መካነብርሃን የዲዛይን ስራ በአብዛኛው በባለፈው የበጀት አመት ተጠናቆ የተለያዩ የክለሳ ስራዎች
እያከናወነ የቆየ ቢሆንም ወደ 2011 የበጀት አመት የተሸጋገሩ ቀሪ የድልድዮች ስትራክቸራል ዲዛይን ስራዎች
በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ለማጠናቀቅ አቅድ በተያዘው መሰረት የቀሪ ድልድዮች ስትራክችራል ዲዛይን
በማጠናቀቅ ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ገቢ ማድረግ የተቻለ በመሆኑ በእቅዱ መሰረት
የ 185,658.87 (አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት ከ 87/100) የሚገመት ስራ
ማለትም የእቅዱን 100% ማከናወን ተችላል፡፡
3. በበጀት አመቱ እቅድ ውስጥ ያልነበሩ ስራዎች
3.1. የጨረታ ስራዎች
26
ከመከላከያ ኮንሰትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በቀረበልን ጥያቄ መሰረት የሁለት ፕሮጀክቶች ለጨረታ
መወዳደሪያ የሚያገለግል የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን በማከናወን ማስረከብ ተችለዋል፡፡ ምንም እንኩዋን
ስራዎቹ በእቅድ ላይ ያልነበሩ ቢሆንም ቀደም ሲል ለጨረታ ማስገቢያ የተሰጠው ጊዜ አጭር ከመሆኑ የተነሳ
በእቅድ ላይ የነበሩትን ስራዎች ለጊዜው እንዲቆዩ በማድረግ ስራዉን ማጠናቀቅ በመቻሉ ከሁለቱም
ፕሮጀክቶች በድምሩ የ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) የሚገመት ስራ እስከ ነሃሴ ወር መጨረሻ
ድረስ ማከናወን ተችለዋል፡፡
3.2. የመሎዶኒ ጀንክሽን-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ፕሮጀክት ዲቴይል ዲዛይን ስራ
በማዋቀር የዲዛይን ስራው በተሰጠው የጊዜ ገደብ እና በተከለሰው የስራ መርሃ ግብር መሰረት
የ ‘Feasibility Study’ ጥናቱ ከእቅዱ በሁለት ሳምንት ዘግይቶ ማጠናቀቅ የተቻለ ሲሆን
አማራጮች አንዲካተቱ በአሰሪው መ/ቤት በኩል ትእዛዝ በመሰጠቱ ነው፡፡ ስለሆነም በዚህ
ምክንያት የዘገየውን ስራ ለማካካስ ሲባል የተከለስ ዲዛይን መርሃ ግብር በማዘጋጀት ለኢትዮጵያ
መንገዶች ባለስልጣን ተልከዋል፡፡ በመሆኑም እስከ ታህሳስ ወር መጨረሻ ድረስ የእቅዱን 83.0%
በመሆኑም ባለፉት ስድሰት ወራት ውስጥ የተለያዩ ሪፖርቶች ማለትም ‘Surveying Report ‘፤
Feasibility Study Report’ እና ‘Material & Site Investigation Report’ ለአሰሪው መ/ቤት
ገቢ ማድረግ ተችለዋል፡፡
3.3. የመሎዶኒ ጀንክሽን-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ፕሮጀክት እና የዲቺኦቶ ጋላፊ የዲቱር ዲዛይን ስራ
27
ከዋናው ዲዛይን በተጨማሪ በርእሱ ላይ የተጠቀሱት ሁለት ፕሮጀክቶች የዲቱር ዲዛይን ስራ ከኢትዮጵያ
መንገዶች ባለስልጣን እንዲሁም ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተሰጠ የስራ ትእዛዝ መሰረት
የዲቺኦቶ ጋላፊ ፕሮጀክት የዲቱር ዲዛይን ስራ ተጠናቆ ለአስተያየት ወደ ኮንሳልታንቱ የተላከ ሲሆን
የመሎዶኒ ጀንክሽን-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ፕሮጀክት የዲቱር ዲዛይን ስራ ቀደም ሲል በአብዛኛው
ህንጻ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የፍሳሽ ማስወገጃ ዲዛይን ስራዎች እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ
ድረስ በማጠናቀቅ የእቅዱን 100% ማለትም 436,032.65 (አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺ ሰላሳ
በተዘጋጀው ‘ToR’ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ለመጋበዝ ተቅዶ የነበረ
28
ቢሆንም በስራ መደራረብ ምክንያት ወደ ታህሳስ ወር መሻገር ችለዋል፡፡በአሁኑ ወቅት
በእቅድ ተይዞ ከነበረው 360,000.00 ውስጥ 66.0% ማለትም 237,600.00 (ሁለት መቶ ሰላሳ
ስራዎች የዋጋ ድርድር ስራ ሲሆን በህዳር ወር ውስጥ ተጠናቆ ለስራ ዝግጁ እንዲሆን በተያዘው
ከዚህ በተጨማሪ ከዚህ ቀደም በተለያየ ምክንያት ተንጠልጥለው የነበሩት የተጨማሪ ስራዎች
ሰነድ ዝግጅት ለማጠናቀቅ በተያዘው እቅድ መሰረት የአየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ የውስጥ
መንገድ ዲዛይን ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም በባለቤት የፍላጎት ለውጥ ምክንያት ሳይት ፕላኖች ላይ
29
የ 2011 የበጀት አመት የስድስት ወራት የመንገድ ዲዛይን ቡድን የስራ አፈፃፀም ከእቅድ ጋር የተደረገ ንፅፅር ማጠቃለያ ሰንጠረዥ (ከገቢ አንጻር)
ተ/ቁ የኘሮጀክቱ ስም የታህሳስ የታህሳስ ንፅፅር በ% የስድስት ወራት የስድስት ወራት ንፅፅር በ ከአመቱ እቅድ አንጻር ያለበት
4 ሌሎች ስራዎች
4.1 የአምቦ ሆሚቾ አሙኒሽን እንዱስትሪ የውስጥ - - - 822,799.47 822,799.47 100 % 100 %
ለውስጥ መንገድ
5 ቀደም ሲል በእቅድ ውስጥ ያልነበሩ በእቅድ ውስጥ
ስራ
5.3 የመከላከያ ዋና መ/ቤት የአውሮፕላን ማረፊያ እና - - - 436,032.65 436,032.65 100 % 100 %
30
31
በአጠቃላይ በመንገድ ዲዛይን ቡድን ስር በአመቱ ውስጥ ሊከናወን ከታቀደው አጠቃላይ የዲዛይን ስራ
ማለትም 20% ተጨማሪውን ጨምሮ 27,289,346.41 (ሃያ ሰባት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺ
ሶስት መቶ አርባ ስድስት ከ 41/100) ውስጥ በስድስት ወራት ውስጥ የ 9,489,988.49 (ዘጠኝ ሚሊዮን አራት
መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ስምንት ከ 49/100) የሚገመት የዲዛይን ስራ የተከናወነ በመሆኑ
ከአመቱ እቅድ አንጻር ሲመዘን 34.78% ላይ ይገኛል፡፡
በስድስት ወራት ውስጥ በመንገድ ፕሮ/ክትትልና ኮንትራት አስተዳደር ቡድን ስር እስከ ታህሳስ ወር 2011
ተሰብሳቢዎችን መከታተል፡
ሳይት ላይ የሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች (claim, material approval, work schedule, etc) ካሉ
ማዘጋጀት፤
አውቶሞቲቭ፣አየርሃይል፣ካሊብሬሽን…)
32
ከንኡስ ሥራ ተቃራጭ እና ከፍሪላንሰር ባለሙያዎች ጋር የውል ሰነድ ማዘጋጀት
09 የውል ሰነድ ተዘጋጅቷል (መቀሌና ባ/ዳር ሆ/ል እንዲሁም ለተለያዩ መንገዶች የመጀመርያ ደረጃ
የዲዛይን ስራ)
አፍዴራ…)
(አየር ሃይል)
የድርጅታችን በተሰብሳቢ ያለ የገንዘብ መጠን ለመሰብሰብ ከባለድርሻ አካላት በማነጋገር ጥረት የተደርገ
ሲሆን ከፊሉ የገንዘብ መጠን ለመሰብሰብ ተችለዋል 9,988,426.71 ብር
ለአራት የመንገድ ስራ የማማከርና ድዛይን አገልግሎት ለመስጠት በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የቴክኒካልና
33
የሶማሌ ክልል የገጠርና የከተማ መንገዶች ጥገና
አዲስ-ሞጆ-መቂ መንገድ ስራ
አለምገና-ቡታጅራ መንገድ ስራ
ቡታጅራ-አረካ-ሶዶ መንገድ ስራ
ሰለክላካ-ሽሬ መንገድ ስራ
34
የ 2011 የበጀት አመት የስድስት ወራት የመንገድ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን የስራ አፈፃፀም ከእቅድ ጋር የተደረገ ንፅፅር ማጠቃለያ ሰንጠረዥ
December,2018 TO DATE
CONTRACT
NO. PROJECT CLIENT
AMOUNT
Plan Executed % plan Executed %
ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የብር 18,493,145.85 ስራ ለመስራት ታቅዶ የዕቅዱን 109% ማለትም የብር 20,294,450.576 ስራ የተከናወነ
ሲሆን ከአመቱ እቅድ ጋር ሲነጻጸር የ 49% ስራ የማማከር ስራ የተከናወነ ሲሆን በቀሪው ስድስት ወራት ውስጥ የ 51% ስራ መሰራት እንዳለበት
አመላካች ነው፡፡
35
የፕሮጀክቶች ግንባታዝርዝር አፈፃፀም፡-
በመስራት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች
1. የባህርዳር ሆስፒታል የውስጥ ለውስጥ መንገድ
36
ባለቤት የሰጠውን የስራ ትዕዛዝ መነሻ በማድረግ ለግቢ ማስዋብ ስራው አዲስ የውል ሰነድ ተዘጋጅቶ
አስቀምጠዋል፡፡
37
Current view of Bahirdar Hospital (2)
38
2.1 የኘሮጀክቱ የፋይናንስ ሁኔታ
ባለቤት የሰጠውን የስራ ትዕዛዝ መነሻ በማድረግ ለግቢ ማስዋብ ስራው አዲስ የውል ሰነድ ተዘጋጅቶ
39
Current view of Mekelle Hospital (2)
40
3.1. የኘሮጀክቱ የፋይናንስ ሁኔታ
ቀሪ ስራዎች
የ Base Course ስራ
የ Asphalt ስራ
የፋውንቴን ስራ
የቅርጫትና የመረብ ኳስ ሜዳዎች
3.3 ያጋጠሙ ችግሮች
41
Drainage System, Base Course layer & Curb Stone
42
የ Base Course ስራ
የ Asphalt ስራ
ተብሎ ይገመታል፡፡
Capping layer
5. ዲቾቶ -ጋላፊ-ኤሊዳር-በልሆ፡-
43
የፕሮጀክቱ ስራ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በሁሉም ደረጃ ጥረቶች እየተካሄዱ ናቸው
6. ሙስሌ-ባዳ፡-
7. በለስ-መካነ ብርሃን፡-
8. አፍድራ-ቢዱ፡-
44
ኘሮጀክቱ የወሰደው የሥራ ጊዜ (ሳይት ወርክ ሳይጨምር) …283 ካላንደር ቀናት
የመንገድ ስራው የማጠቃለያ ርክክብ ከተካሄደ ብዙ ጊዜያትን ያስቆጠረ ቢሆንም የሳይት ወርክ ስራው
45
ዋናው የሥራ ውል............................................. ብር 201,188,906.22
የኤሌክትሮ መካኒካል ሲስተምና የፓይፕ ጥገና ስራ እየተሰራ ቢሆንም የጥራት ደረጃው አጥጋቢ
አይደለም፡፡
ስ/ተቋራጩ የጠየቀው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ ጸድቆ የወጣ ቢሆንም አሁንም ብዙ ያለፉ ጊዜያት አሉ፡፡
ሥራ ተቋራጭ ለቀሪ ስራዎች ባቀረበውና በፀደቀው መርሃ ግብር መሰረት ስራዎችን ማጠናቀቅ
አልቻለም፡፡
46
ከውለታ ስምምነቱ በላይ ብዙ ቀናትን አሳልፈዋል፤
የቁጥጥር ክፍያአቋርጠናል፡፡
3. ቶጋ ካምፕ፡-
47
በሦስትዮሽ ስብሰባ ውሳኔ መሰረት……………………45 ካላንደር ቀናት
ቢሆንምእስካሁንድረስፈርመውሊመልሱትአልቻሉም፡፡
የፕሮጀክቱ የአንድ አመት ቆይታ ጊዜ (Defect liability period) የተጠናቀቀ ቢሆንም የማጠቃለያ
ርክክብ አልተፈጸመም፡፡
ከተያዘለት የውል ጊዜ በላይ ላለፉት ቀናት ከውል ስምምነቱ የገንዘብ መጠን 10% የጉዳት ካሳ ለውሳኔ
48
ለስ/ተቋራጩ የማጠቃለያ ርክክብ እንዲፈጸም በደብዳቤ ከማሳወቃችንም በተጨማሪ በስልክም
ለማነጋገር ሞክረናል፡፡
4. ሰ/ማስከበር ማዕከል፡-
49
የማጠቃለያ ርክክብ ለማድረግ ሃምሌ 19/2010 ዓ.ም ከሁሉም ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ
ሊመለስልን አልቻለም፡፡
50
በቀረበው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ መሰረት የፀደቀ ጊዜ…229 ካላንደር ቀናት
የማጠቃለያ ርክክብ ለማድረግ ሃምሌ 17/2010 ዓ.ም ከሁሉም ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ
ሊመለስልን አልቻለም፡፡
51
ከውለታ ስምምነቱ በላይ ላለፉት ቀናትከውል ስምምነት ገንዘብ 10% የጉዳት ካሳ እንዲከፍል ወደ
ባለቤት ተልከዋል፡፡
53
ከውለታ ስምምነቱ በላይ ላለፉት ቀናት የ 10% የጉዳት ካሳ እንዲቀጡ ባለቤትውሳኔ ውን
አሳውቆናል:
ከሁሉም ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ ባለሙያዎችህዳር 13/2011 ዓ.ም ሳይቱ ላይ የስራ ጉብኝት
II. የደርጅቱ ደጋፊ የሥራ ሂደቶች የ 2011 በጀት ዓመት የስድስት (6) ወር የስራ አፈጻጸም
6. የአስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን የስራ አፈጻጸም ሪፖርት
1. የፋይናንስ ኬዝ ቴም
ከሓምሌ 2010 እስከ መስከረም 2011 የዚሁ በጀት ዓመት እና የባለፈው በጀት አመት ተሰብሳቢ
54
S/No Customer Name 2003 2005 2006 2007 2008 2009 2010 2011 Total
Defence Infrastructure Construction
1 sector 1,631,592.02 1,181,983.72 882,531.10 3,696,106.84
2 Defence Army Foundation 627,451.50 1,989,814.21 428,185.20 649,373.85 497,033.31 2,729,855.26 236,401.10 7,158,114.43
3 Zequala steel rolling Building 238,924.00 238,924.00
4 Gafat Industry Building supervsion 28,750.00 28,750.00
5 Metal Engineering Coroporation 761,929.74 831,196.08 503,210.07 2,096,335.89
6 Defence Construction Enterprise 27,772.50 610,254.45 32,220.67 16,142,370.93 8,595,857.44 25,408,475.99
7 Western command HQ 25,864.72 77,594.16 103,458.88
House Adminstration /Combat
8 Engineering Main department/ 384,647.40 647,592.44 162,439.53 6,668,355.65 1,028,713.21 8,891,748.23
9 Meles Zenawi Foundation 366,399.11 366,399.11
Urban development presidential
10 House 570,533.76 184,000.00 89,700.00 844,233.76
55
በስድስት ወር እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2011 ዓ/ም ከተለያዩ ደንበኞች የተሰበሰበ ቀጥሎ በቀረበው ዝርዝር
5 INSA 4,239,126.87
8 Legendary 460,000.00
56
1.2. የድርጅቱ የትርፍ እና ኪሳራ መግለጫ
Defence Construction Design Enterprise
Income statement
For the Months of November30 2011 EC
Percen
REVENUE Revenue & expense t
Road Designe - 0%
Road Supervision and Contract
Administration 15,157,702.41 40%
EXPENSES
Spare Parts
Consumption 25,040.11 0%
57
2. የንብረትና ግዢ
2.1. የግዢ እና ንብረት አስተዳደር
በፕሮጅክት ተመድቦ ለሚሰሩ የድርጅቱ ተሸከርካሪዎች ጥገና መለዋወጫ የሚሆን በቀረቡ መጠየቅያዎች
መሰረት የኤሲ ኮመፕሬሰር እና ሌሎች መለዋወቻዎች ከሶስት ድርጅቶች በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ እና
በቀጥታ ከአቅራቢ ተግዝቶ ጥገና እንዲከናወን ተድርጓል፡፡
የፎቶ ኮፒ መለዋወጫ ግዢ፤ኮምፒተርና ፈርኒቸር ለመግዛት ፕሮፎርማ የተስበሰበ በሂደት ላይያለ
እንዲሁም የዋና ስራአስኪያጅ ፕሪንተር ጥገና በሂደት ላይ የተከናወነ ሲሆን ሌሎች ስራዎችም
ተከናወነዋል፡፡
የኤ 4 ወረቀት ግዢ፤ የሞባይል ካርድ ግዢ፤የመስተንግዶ ግዢ፤የአዲስ ጎማ 35 ጎማ ግዢዎች ተከናወኖ
ገቢ አድረገዋል፡፡
ለፕሮጅክት ተሸከርካሪዎች የሚሆኑ የመለዋወጫ ንብረቶች ተግዝቶ ገቢ በመስራት አስፈላጊው የወጪ
ማድረግያ ሰነድ ተሞልቶ እንዲወጣ ተደርጓል፡፡
በኦደት ግኝት የተነሱ በፋይናንስ፤በእቅድ እና ገበያ ልማት ኬዝ ቲም ዝውውር ያልተደረገላቸው
ንብረተቶች የማስተካከያ ስራ ተሰርቶ በየራሳቸው እንዲሆን በማድረግ ተስተካክሏል፡፡
ድርጅቱ የ A4 ወረቀት ግዢ በወቅቱ ስለማይቀርብ የቀረበውን በተገቢው መጠቀም እንዲቻል ክፍሎች
ያለችው ትንሽ ወረቀት እየጠየቁ እንዳይሰበስቡት ለሁሉም የሚዳረስበት የእደላ ስረአት በማድረግ
ያለወን እጥረት ለመፍታት ጥረት ተደርጓል፡፡
ለሰሌዳ ቁጥር ኮ 3-67007 ቶዮታ ፒካፕ ተሸከርካሪ የተለያዩ መለዋወጫዎች ፕረፐፎርማ ተሰብስቦ
እንዲገዛ ተደርጓል፡፡
ከገነት ወንድሙ፤ከዘርኡ በርሄ፤ከበአለም እና ሞኤንኮ ከፕሮጀክት ለመጡ ተሸከርካሪዎች መለዋወጫ
የሚሆኑ ፕሮፎርማ ተሰብስቦ አሽናፊ ከሆነው ድርጅት እንዲገዛ ተደርጓል፡፡
የተለያዩ የህንጻ እና ኤለክትሮኒክስ እቃዎች ከብራና የአውቶማቲከ ቲተር፤ለመዝገብ ቤት በረንዳ የሚሆን
እቃ፤የሰው ኃይል ቅጥር በሪፖርተር የማውጣት፤ የበር መዝጊያ ጡት የመሳሰሉ ግዢዎች ተከናወነዋል፡፡
ከተለያዩ ድርጅቶች በጨረታ ለመሳተፍ ከተለያዩ ድርጅቶች አምስት የጨረታ ሰነድ ተገዝቶ ለስራ
ሂደቶች ተሰጥቷል፡፡
ለፕሮጅክት የሚላክ የሰባት ተሸከርካሪዎች 35 ጎማ በቀጥታ ከአቅራቢው ድርጅት አዲስ ጎማ ተገዝቶ ገቢ
ሆኗል፡፡
የ A4 ወረቀት ከመንግስት ግዢ ከተፈቀደው 200 ደስጣ ተገዝቶ ገቢ የሆነ ሲሆን በመጨረሻ ደግሞ
የመንግስት ግዢ አሸናፊ የሆነው ድርጅት አላቀርብም ስላሉ ከሌላ ድርጅት 150 ደስጣ ተገዝቶ ገቢ
ሆኗል፡፡
የተለያዩ እቃዎች ተገዝቶ የገቡ እና በግምጃ ቤት ከነበሩ ሲገቡ ገቢ በሆኑበት መንገድ በክፍሎች ተጠይቆ
በቀረበው የማውጫ ሰነድ ተዘጋጅቶ እና በሚመለከተው ኃላፊ ሲወስን እደላው ተከናወኗል፡፡
58
የህዳሴ ዋንጫ ለመረከብ የሚያስፈልጉ እንደ ባነር፤ትንሹ እና መደበኛ ባንዴራ፤ሲዲ፤ዲቪዲ፤ግዢ
እንዲፈጸም በታዘዘው መሰረት ግዢው በማከናወን ገቢ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
ከስራ ክፍሎች በሚቀረበው ፍላጎት እና በሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ሲረጋገጥ እንደ የጽህፈት
መሳሪያ፤ የጽዳት የመሳሰሉ እቃዎች በሚቀረበው መጠየቅያ መሰረት ንብረቱ ለሚመለከታቸው
ታድለዋል፡፡
3. ሰው ሀብት ልማት
1. ተግባር አንድ ፡- የሰው ኃይል አስተዳደር ሥራዎች የተሟላ የሰው ኃይል እንዲኖር የክፍሎችን ፍላጎት
በቅጥር፣ በደረጃ ዕድገት እና በዝውውር/በምደባ እንዲሟላ ማድረግ፡፡
1.1 ከላይ በተገለፁት ዓላማ እና ግብ አንፃር ከውጪ በሪፓርተር ጋዜጣ እና በውስጥ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ በማውጣት በቅጥር እንዲሟላ የተደረገ፤
ክፍት የሥራ መደቦች ……………………………………06
የተፈፀመ ቅጥር ………………………........................ 06
1.9. ዝውውር/ምደባ
በተለያዩ የሥራ ክፍል ምደባ የተደረገ ………………………………………. 05
59
2. ተግባር ሁለት፡- በዲስፒሊን ግድፈት ደመወዝ የተቀጡና የፅሑፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው
……………………………………………………………………… 11
2. ስንብት፤
የሠራዊት እና ሲቪል ሠራተኞች
በተለያዩ ምክንያቶች የተሰናበቱ ………………………………………… 14
3. ሠላም ማስከበር የተሰማሩ
ወደ ሠላም ማስከበር ግዳጅ የተላኩ የሠራዊት አባላት ……………………………04
01 ሠራዊት - 01 - 04 02 -
02 ሲቪል 04 - 01 01 02 -
ድምር ……… 04 01 01 05 04 - 15
2. ሥልጠናን በተመለከተ
በተለያዩ ሥልጠና ያጠናቀቁ አባላት …………………………………. 16
4. ተግባር አራት፡-
1. በድርጅቱ ጥቅማ ጥቅም መመሪያ እና ህብረት ስምምነት መሠረት ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም
ክፍያዎችና የመብት ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠ ……… 646
2. በድርጅታችን ያለዉ ወቅታዊ የሰዉ ኃይል፡
ቋሚ ሲቪል ሠራተኛ ………………. 85
ኮንትራት ሠራተኛ ………………… 140
60
የሠራዊት አባላት …………………… 49
በድምሩ……. 274
ማጠቃለያ
የቅጥር ሁኔታ የትምህርት ደረጃ
ተ/ቁ የሠራተኛው ቋሚ ሲቪል የሠራዊት ትምህርት በሁለተኛ ጠቅላላ
ፆታ ሲቪል ኮንትራት አባል ድምር የሌላቸው የቀለም ሰርተፍኬት በዲኘሎማ ዲግሪ ዲግሪ ድምር
7. በቁልፍ እና በአብይ ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀም ወቅት የነበሩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች፣ የተወሰዱ
የመፍትሄ አቅጣጫ
7.1 የታዩ ጠንካራ ጎኖች
በ 2011 በጀት ዓመት እርከን ያገኙ ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ማረጋገጫ ደብዳቤ እንዲደርሳቸው
ተደርጓል፡፡
ከመልካም አስተዳደር አንፃር በሠራተኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎች በአብዛኛው የሥራ ልምድ እና የሙያ
ፈቃድ ለማሳደስ ለኮንስትራክሽን ሚ/ር በአስቸኳይ እየተስተናገደ ይገኛል፡፡
መረጃዎችን በሚገባ በማህደር አደራጅቶ በወቅቱ እንዲያዝ የማድረግ ስራው እየተከናወነ ይገኛል፣
የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑ የሠራዊት አባላት ወደ ሚቀጥለው ማዕረግ እንዲያድጉ የሥራ
አፈፃፀማቸው በወቅቱ ተሞልቶ ወደ ዘርፍ ተልኳል፡
7.2. ያልተከናወኑ ሥራዎች
61
4. የጠቅላላ አገልግሎት ኬዝ ቲም
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ከተገዙ በኋላ ለመከላከያ መሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ
ከተላለፉ በኋላ በድርጅታች ካፒታል እንዲከተተቱ ከተደረጉ በኋላ የተሸከርካሪዎች መረጃ በመጥፋቱ
ምክንት ቤለቤትነት ስም ሳይዛወር መቆይት የተሸከርካሪዎቹ መረጃ በአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በመገኙቱ የተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ስም ወደ ድርጅታችን ተዛውሮ አዲስ የሰሌዳ ቁጥር
ወጥቶላቸዋል፡፡ ይህንንም የሚመለከታቸው አካላት እንዲያውቁት ተደርጓል፡፡
ድርጅታችን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ለሚያከናውናቸው የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ ፕሮጀክትች
የመስክ ጉብኝነት ለማካሄድ ባለሙያዎችን ይዞ ወደ ፕሮጅክቶቹ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪ
ተመድቦላቸዋል፡፡
ከስራ ክፍሎች የሚቀርቡ የተሽከርካሪ ስምሪት ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የተቀናጀና
የተቀላጠፈና የተቀናጀ የከተማ ውስጥና የመስክ ስራ የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 187/2002
ሲቋቋም ድርጅቱን ለማጠናከሪያ ከተሰጡት ስድስት (6) ቶዮታ ፒክአፕ ተሽከርካሪዎች መካካል
በ 2011 በጀት ዓመት አጋማሽ የድርጅቱ ንብረት የሆኑና በዋናው መ/ቤት የሚገኙ ተሽከርካሪዎች
የሚያጋጥማቸውን ብልሽት የማስተካከልና እንዲሁም የኪሎ ሜትር መጡኑን ጠብቆ ሙሉ ሰርቪስ የተደረገላቸው
ሲሆን በመንገድ ፕሮጀክቶች ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች የሚያስፈልጋቸው የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ ተፈጽሞ
የተላከላቸው ከመሆኑም በተጨማሪ ከባድ ብልሽት ያጋጣቸው የመስክ ስራ ተሸከርካሪዎች ወደ ዋናው መ/ቤት
እንዲመለሱ ተደርጎ የጥገና ስራ ውል ከተያዘው ድርጅት አማካኝነት የጥገና ስራ ተከናውኖላቸዋል፡፡ ዋናዋናዎቹም
እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡፡
የድርጅታችን ንብረት የሆነው በዲኦችቶ - ጋላፊ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ተመደበው የሰሌዳ ቁጥር
ኢት -3- 47466 ቶዮታ ፒክእፕ ተሸከርካሪ ባጋጠመው የመሪ መስመር ዘንግ ብልሽት ምክንያት
ስራ አቁሞ ወደ አዲስ አባባ እንዲመለስ ተደርጎ በገነት ወንድምአገኘሁ የመሪ ዘንግና ሌሎች የጥገና
62
በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ ዲቸቶ ጋላፊ - ጋላፊ እና በሙስሊ - ባዳ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት
ለአአ -3- 67007 በብር 193,684.02 ግዥ ተፈጽሞ የጥገና ስራው በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ሆኖም
ግን የመለዋወጫ እቃዎች የግዥ ሂደት በመዘግየቱ ምክንያት ተሽከርካሪው ከሶስት ሳምንታት በላይ ያለ
ምንም ስራ በጋራዥ እንዲቆም ተደርጓል
ከዚህም በተጨማሪ የሰሌዳ ቁጥር ኢት -3- 43255 ቶዮ ፒክአፕ ተሸከርካሪ ብልሽት አጋጥሞት ወደ
ዋና መ/ቤት እንዲመለስ ተደርጎ በጋራዡ ታቶ የሚያስፈልጉ የመለዋወቻ እቃዎች ግዥ በመፈጸም ላይ
ይገኛል፡፡
በሙስሊ - ባዳ፣ ዲቸቶ - ጋላፊ እና አፍዴራ - ቢዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ለተመደቡ የመስክ ስራ
10667 ሊትር ዜንዚን ተሞልቶላቸዋል፡፡ ለአገልግሎት ክፍያ እንዲፈጸም ተጠርቶ ደብዳቤ ተዘጋጅቶ
ለፋይናንስ አስተዳደር በየወሩ እየተላከ ይገኛል፡፡
4. ኢንተርኔት የስልክና ሌሎች የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶችን በተመለከተ
ኢትዮ ቴሌኮም ባደረጋው የአገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ መሰረት የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት
በድርጅታችን አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙት አስራ ሰባት (17) የገመድ አልባ፣ የሞባይልና
የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት መጨረሻ ድረስ ብር
63
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በተፈረመው የዱቤ ሽያጭ ውል መሰረት ለድርጅቱ የስራ
አመራር አባላትና ሰራተኞች በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ውስጥ 138 የመሄጃና
ፕሮጀክቶች የሚሆኑ በተለያዩ ጊዜያት ሰባት (7) ፒክአፕ ተሸከርካራዎች ነዳጅ ከተከራይ
64
አገልግሎት ከተባለ አከራይ ጋር ከዳነጅ ከፕሮጀክቱ ሾፌር ከአከራይ ሆኖ በቀን ብር
65
የሚገኙ ተሽከርካሪዎች ወቅቱን የጠበቀ የሙሉ ሰርቪስና የጥናገና ስራዎች እንዲከናወንላቸው
መደረጉ
መልካም የስራ ግንኙነት ያለ መሆኑ
በመከላከያ መሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ ባለቤትነት የነበሩ ሁለት ለ 520 ተሽከርካሪዎችን
የባለቤትነት ስም በፍጥናት አዛውሮ ወደ ስራ መገባቱ
1.2. ደካማ ጎኖች
ድርጅቱ ሲቋቋም ለመጠናከሪያ ከተሰጡት ስድስት የመስክ ስራ ተሸከርካሪዎች መካከል
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከቀረጥ ነጻ የገባው ተሸከርካሪ የባለቤት ስም
የማዛወር ሲደት በሚፈለገው ደረጃ አለመሄድ
ህጋዊ የሆኑና በሌሎችን ምክንያት እየፈጠሩ ከስራ መቅረት እንዲሁም አርፍዶ ወደ ስራ
መግባት ቀድሞ መውጣት በአንዳንድ ሰራተኞች ላይ መታየት
ባጋጠማቸው ብልሽት ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ የቢሮ መገልገያ/ ፈርኒቸሮችን ጥገና
አለማካሄድ
66
በዋና መ/ቤት የሚገኙ አሽከርካሪዎች በመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ተመድቦ ለመስራት
ፈቃደኛ አለመሆን
አስቸኳይ ስራዎች በማለት በመደበኛ የስራ ሰዓት መጨረሻ ላይ በተደጋጋሚ መምጣት
ለምሳሌ የአውሮፕላን ትኬት ግዥ እና ወጪ የሚደረጉ ደብዳቤዎችና ሰነዶች
በድርጅታችን ንብረት የሆኑ የሊፋን 520 እና 620 ሞዴል ተሽከርካሪዎች ተደጋጋሚ ጥገና
የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ ለተጨማሪ የጥገና ወጪ በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱ
እንዲሁም እስከአሁን ድረስ ውሳኔ አለመሰጠቱ
የፎቶ ኮፒ ማሽኖች የቀለም ጥራት ችግር ያለበት እና እንደገና የተሞላ በመሆኑ በማሽኖቹ
67
የድርጅቱ የ 2011 በጀት ዓመት ግዢ በወቅቱ እንዲገዛ የድርጅቱ የጸደቀ የግዢ ፍላጎት በወቅቱ ቢደርሰን እና
ግዢው ቀድሞ በግልጽ ጨረታ የሚፈጸምበት ሁኔታ ከወዲሁ ቢመቻች ተደጋጋሚ የሆነ በፕረሮፎርማ እና
ቀጥታ ግዢ እየተፈጸመ ስለሆነ፤
ደርጅቱ የተፈቀደለትን ካፒታል ገደብ በ 2002 ዓ/ም ሲቋቋም የተፈቀደለት የተከፈለ የብር 11 ሚልዮን
እና ያልተፈቀደ ብር 30 ሚልዮን ገደብን ቀደም ብሎ ማለፉ እና አሁን ደግሞ በድርጅቱ 2010 በጀት አመታዊ
የሃብት ማሳወቅያ ቅጽ ላይ ከብር 90 ሚልን በላይ መሆኑ ጊዝያዊ የሂሳብ ሪፖርቱ ስለሚያመላክት የህግ አግባብነት
የሌለው ከመሆኑም በላይ ተጠያቂነት ሊያስከትል ስለሚችል በተስብሳቢ፤ ተከፋይ እና የተሸከርካዎች የሚታየው ችግር
ተፈትቶ የድርጅቱ ካፒታል የሚስተካከልበት ሁኔታ ቢታሰብበት፡፡
ለረጅም ጊዜ ያልተሰበሰቡ ተሰብሳቢዎች በዋና ስራ ሂደቶች በተሰጠው ዝርዝር ምክንያት መሰረት ሊሰበሰቡ
የሚገባቸው በበርካታ ሚልዮን የሚቆጠር ገቢ ሳይሰበሰብ መቅረቱ እና በምክንያትነት ከሚነሱት ውስጥ አልሰራችሁም
ወይም ሰነድ አልተሟላም የሚል ስለሆነ በስራሂደቶች በኩል አስፈላጊው ማሰረጃ በማቅረብ ገቢ የሚሆንበት
እንዲመቻች፡፡
የተንቀሳቃሽ ገንዘብ እጥረት በዋነኛነት ድርጅቱ ከተቋቋመበት የኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ማማከር ስራዎች ማግኘት
የነበረበትን ገቢ በወቅቱ እና በሚፈለገው መጠን ካለማግኘቱም በላይ በገቢው ግብአቶችን በሚፈለገው መጠን እና ጊዜ
በሟሟላት ተልእኮውን ከጊዜ ከጥራት እና ከወጪ ቆጣቢነት አንጻር ለማሳካት ከፍተኛ ተግዳሮት ስለሆነ ቢስተካከል፡፡
በድርጅቱ ስም ያልተመዘገቡ ተሸከርካሪዎች ድርጅቱ ሲቋቋም ከእህት ድርጅት በተቆጣጣሪ ባለስልጣኑ
ለማቋቋሚያነት የተሰጡ ስድስት ተሸከርካሪዎች ጉዳይ ከግብአት የመጡ አምስት ተሸከርካሪዎች በተለየ
መልኩ ከኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እና ከክፍሉ በመነጋገር መፍትሄ ሊሰጠው እንደሚገባ፡፡
የድርጅቱን የገቢ እና የወጪ ሰነዶችን ወደ ፋይናንስ ኬዝ ቲም በጊዜው ከዋና ስራ ሂደቶች የተሰሩ ገቢዎች
እና ወጪዎች በየወሩ ተጠቃለው ስለማይደርስ ወርሃዊ የድርጅቱ ፋይናንስ አቋም ለሚመለከታቸው
የውስጥ እና የወጪ አካላት ማሳወቅ ባለመቻሉ በሚመለከታቸው የስራ ክፍል በሰኔ ወር ቀድሞ
ሊስተካከል እንደሚገባ፡፡
ሂሳብ በጊዜው አለመወራረድ እየታየ ስለሆነ ሰራተኞች ከመስክ እንደተመለሱ እንዲያወራርዱ ቢደረግ፡፡
ድርጅቱ የደመወዝ ስኬልና ጥቅማ ጥቅም ፓኬጅ የሚቀርብለትን በጊዜው መልስ ስለማይሰጥ ስራው
እየተጓተተ ይገኛል ስለሆነም ማናጅምንቱ በስራ ምክንያት የማይመቻቸው ከሆነ ሃላፍነቱ ለሌላ
በመስጠት ሰራው የሚሰራበት ሁኔታ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራበት፡፡
አዲስ ተጠንቶ የቀረበው መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ጥናት ከጥቅማ ጥቅም ፓኬጁ ጋር በማዋሀድ
ስራው እንዲሰራ አስፈላጊው የሰው ኃይል ተመድቦ የሚዘጋጅበት ሁኔታ ትኩረት ቢሰጠው፡፡
የተጠናው የድርጅቱ መዋቅር መሰረት ተደርጎ ለድርጅቱ ሰራተኞች የደረጃ ምደባ ፤የደረጃ እድገት እና
አገልግሎት አያያዝ ፍትሃዊ እንዲሆን የማስፈጸሚያ ማንዋል የሚያዘጋጅ ኮሚቴ ቢደራጅ እና እንዲዘጋጅ
ትኩረት ቢሰጠው የተሻለ ይሆናል፡፡
በአጠቃላይ የድርጅቱ ማናጅመንት በስራ ምክንያት ተዘጋጅቶ የቀረቡ ማንዋሎች እና ሌሎች ስራዎች
በጊዜው እየታዩ ስላልሆነ ማናጅመንቱ ቅዳሜ እና እሁድ እንዱሁም አምሽቶ የሚሰራበት ፕሮግራም
በማመቻቸት ስራው የሚሰራበት ሁኔታ እንዲመቻች ትኩረት ተሰጥቶ ቢሰራበት፡፡
68
በድርጅቱ ነባር መዋቅር ያልተካተቱ ሰራተኞች እድገት እና ምደባ ሲደረግ አዲስ በተጠናው ቢደረግ የተሻለ
መፍትሄ ይሆናል ተብሎ የሚታሰብ ቢሆንም በድሮው መዋቅር የተካተተው ግን በአዲሱ ማስተናገድ ተገቢ
ባለመሆኑ እና ጥያቄ የሚያስነሳ ስለሆነ ባልጸደቀ ምደባ ወይም እድገት ባይደረግ የተሻለ ስለሆነ የቀረበውን
ጥናት ታይቶ ወደ ተግባር የሚገባበት ሁኔታ ቢታሰብበት፡፡
69
9. የማኔጅመንት ደጋፊ የስራ ሂደቶች በ 2011 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
1. የዕቅድ፣ጥናትናቢዝንስ ዴቨሎፕመንት
የድርጅቱን የ 2011 በጀት ዓመት አጠቃለይ ዓመታዊ እቅድ እና በጀት አዘጋጅቶ በማፀደቅ ብሎም የእቅድ አፈፃፀም
ለመከታተል ይረዳ ዘንድ በአዲሱ በጀት ዓመት በሚኖሩ የእቅድ አፈፃፀም የክትትል እና ግምገማ አካሄድ እና የሪፖርት
ዝግጅት አቅጣጫዎች ላይ በስራ ሂደቶች መካከል ወጥ አረዳድ እንዲኖር ይደረጋል፡፡
ድርጅቱ በ 2011 በጀት ዓመት በቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ተግባራቱ የድርጅቱን የገበያ ስትራቴጂያዊ እቅድ መሰረት ያደረገ
የገበያ ግንኙነትን ከነባር ደንበኞች ጋር በጊዜ (Time)፣በስራ ጥራት(quality)፣በአቤቱታ/የአለመግባባት አፈታት ሁኔታ
(complain handling) ፣ በቅንጅታዊ አሰራር (coordination and integration) እና በሌሎች መስፈርቶች ነባር
ደንበኛን በማርካት (satisfaction) በተያያዘም የድርጅቱ አጠቃለይ የገበያ ዝንቅ (Marketing mix) ወቅታዊ የዳሰሳ
ጥናቶችን ማከናወን በሌላ በኩል ድርጅቱ ወደ አዳዲስ ደንበኞች፣ አገልግሎቶች እና ገበያዎች የሚገባበትን ስልቶችን እና
ታክቲኮች በመንደፍ እና አፈፃፀሞችን ክትትል ማድረግ ይሆናል፡፡
1.1. የዕቅዱ አጠቃላይ ዓላማ
ድርጅቱ የተዘረዘረ፣የሚለካ፣ተደራሽ፣እውነተኛ(የሚተማመኑበት) እና በጊዜ የተለካ ዓመታዊ እቅድ፣ በጀት
እና የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት አቅጣጫ እንዲኖረው በማድረግ ዝርዝር ተግባራቱ በተያዘላቸው እቅድ መሰረት
ስለመተግበራቸው የክትትል እና ግምገማ አሰራር መዘርጋት እና መፈፀም፡፡
1.1.1. አጠቃላይ ግብ
ድርጅቱ በአግባቡ የታቀደ አሰራር ስርዓት ከጊዜ፣ ከጥራት፣ ከወጪ እና ከደንበኛ ዕርካታ አንጻር ያለው እና
ደንበኛን ማዕከል ያደረገ የንግድ ጠብቆ ማቆየት እና ማስፋፋት ስራ ይሰራል፡፡
1.1.2. የበጀት ዓመቱ ዋና ዋና ግቦች
ግብ አንድ፤የድርጅቱን ስትራቴጂያዊ እቅድ እና የ 2010 በጀት አፈጻጸም ግምገማን መሰረት ያደረገ የ 2011
በጀት ዓመት ዓመታዊ እቅድ ማዘጋጀትና ከስራ እቅድ ጋር የተቀናጀ የበጀት ዝግጅት እስከ ሐምሌ 20 ድረስ
አዘጋጅቶ ያጠናቅቃል
ግብ ሁለት ፤ የ 2011 በጀት ዓመት ዓመታዊ እቅድ እና በጀት አፈጻጸም ወጥ የሆነ ወርሃዊ የሪፖርት አሰራር ይዘረጋል ፤
ግብ ሶስት፤ድርጅቱ በመከላከያ ሰራዊት የመሰረተ ልማት ግንባታ 100% የገበያ ድርሻ ይኖረዋል፤
በገበያ ውስጥ በመሳተፍ የተገኘ ተጨማሪ የገቢ መጠን ከአጠቃላይ ገቢ አንጻር ከ 70 በመቶ በላይ ይደርሳል፤
ግብ አራት፤የአፈር ምርመራ ላቦራቶሪን አገልግሎት አዋጭነት ማጥናት፤
ግብ አምስት፤በዓመት 2 ጊዜ የደንበኞችና ባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ፣እንዲሁም ከተመረጡ ሁለት
ደንበኞች ጋር የገበያ ግንኙነት ጥናት ይከናወናል፡፡
70
2. የእቅድ፣በጀት ዝግጀት እና ክትትልና ግምገማ ዝግጅት እና አፈጻጸም
ይህ ዓመታዊ እቅድ ከድርጅቱ አጠቃለይ ስትራቴጂያዊ እቅድ የተመነዘረ እና የስራ ክፍሉ የድርጅቱን አጠቃላይ
የ 2011 በጀት ዓመት ዕቅድ እና በጀት የ 2010 በጀት ዓመት ግምገማ፣የድርጅቱን የስትራቴጂያዊ እቅድ እና
ሌሎች የመከላከያን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዓመታዊ እቅድ በቁልፍ ተግባራት እና በአበይት ተግባራት ከፋፍሎ
በየስራ ሂደቶቹ የተዘረዘረ፣የሚለካ፣ተደራሽ፣አስተማማኝ እና በግዜ መስፈርት የሚለካ ዝርዝር እቅድ
እንዲኖር በማድረግ አፈጻጸሙን በየወቅቱ የሚከታታል እና የሚገመግም እና ውጤቱን ሪፖርት የሚያደርግ
ይሆናል፡፡ በተያያዘም የድርጅቱ የበጀት ዝግጅት ከስራ እቅድ ወይም ፕሮግራም ጋር የተሳሰረ እንዲሆን
ይደረጋል፡፡ በጀት ሲያዝ በተቻለ መጠን የፕሮግራም በጀት (Program Budgeting) አሰራርን የተከተለ
እንዲሆን በማድረግ ድርጅቱ ስራንና በጀት አቀናጅቶ የሚያቅድበትን አሰራር የሚዘረጋበት እና እያንዳንዱ
የተዘረዘረ እቅድ ወደ ማስፈጸሚያ በጀት በመቀየር ያስፈለገበት ምክንያቶች በግልጽ እንዲቀመጡ
ያደረጋል
2.1. ንዑስፕሮግራም፤የእቅድናበጀትዝግጅትናአፈጻጸም
የፕሮግራሙ ግብ
ድርጅቱ ስትራቴጂያዊ እቅዱን መሰረት ያደረገ ዓመታዊ እቅድ ማዘጋጀትና ከስራ እቅድ ጋር የተቀናልጀ የበጀት
ዝግጅት እና የሪፖርት አሰራር መዘርጋት በእቅድ የያዘ በመሆኑ የሚከተሉት ተግባራት እስከ በጀት ዓመቱ
አጋማሽ ድረስ ተከናውኗል፡፡
71
የድርጅቱን ዓመታዊ እቅድ በስራ አመራር ቦርዱ ማስተቸት፣ ተጨማሪ አስተያየት መቀበል በግብአቱ መሰረት
ማፀደቅ፡፡
ያልተከናውኑ ተግባራት እና ያጋጠሙ ችግሮች
የድርጅቱን ዓመታዊ ረቂቅ እቅድ በድርጅቱ አጠቃላይ ማህበረሰብ (መላ ስራተኛ) ውይይት እንዲደረግበት
በማስደረግ ተጨማሪ ግብአቶችን መውሰድ
ያልተከናወነበት ምክንያት
የድርጅቱ የስራ ክፍሎች ረቂቅ እቅዶቻቸውን የበጀት ዓመቱ ከመጀመሩ በፊት ያለማዘጋጀታቸው አንዱ ቢሆንም
ማኔጅመንቱ ይህን የማድረግ ልምድ የሌለው መሆኑ እና የሚገባውን ትኩረት አለመስጠት ፡፡
72
2.1.3. ወርሃዊ እና ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዝግጀት
የድርጅቱን ወርሃዊ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ወጥ የሆነ የአዘገጃጀት አካሄድ፣ ስልቶች፣ቅጾች እና ቼክ
ሊስት አዘጋጅቶ ለየስራ ሂደቶቹ ተስጥቷል፡፡
የድርጅቱ የስራ ሂደቶች በተቀመጠላቸው የሪፖርት አካሄድ እና ስልት መሰረት የእቅድ አፈጻጸም
ሪፖርት በማሰባሰብ ወጥ የሆነ ሪፖርት ተዘግጅቷል፡፡
የድርጅቱን ወርሃዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ በማኔጅመንቱ ደረጃ ውይይት እንዲደረግበት እና
የጋራ መግባባት ላይ ተደርሶ ተጨማሪ ግብአቶችን በመውሰድ የመጨረሻ ሪፖርቶች በየወሩ
ተደርጓል፡፡
ከየስራ ሂደቶቹ የተሰባሰበውን አጠቃለይ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ወጥ በሆነ መልኩ ለተቆጣጣሪ
ባለስልጣኑ እና ለስራ አመራር ቦርዱ ተልኳል፡፡
73
2.2. የገበያ ልማትና የደንበኞች ግንኙነት ፕሮግራም
2.2.1. ንዑስፕሮግራምአንድየገበያማስፋፊያጥናትናትግበራ
ድርጅቱ በገበያ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ እና ድርሻ አሁን ካለበት እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ
የገበያ ልማት ጥናትና ትግበራ ሌላው ወሳኝ እርምጃ ነው፡፡ ይህ የገበያ ልማት ፕሮግራም የሚያካትታቸው
ጉዳዮች፡-
የገበያ ልማት እቅድ ማዘጋጀት፡– የገበያ ልማት እቅድ ዝግጅት ትብብር፣ ተሳትፎና መልካም ግንኙነትን
ማጎልበት፤ የገበያ ድርሻ ማስፋት፣ እንዲሁም የገበያ ስራ አመራር ስርዓትን ማጎልበት የሚሉትን የድርጅቱ
ስትራተጂያዊ ግቦች ስኬታማ ለማድረግ መሰረት ይጥላል፡፡ የገበያ ልማት እቅድ ዘርፉ ካለው የተወዳዳሪነት
ሁኔታ አኳያ ድርጅቱ ሰፊ የገበያ ድርሻ እንዲኖረው ለማድረግ የሚከተላቸውን ስትራተጂያዊ አቅጣጫዎች
ያመላክታል፡፡
የገበያ መረጃን ማሰባሰብና ጥቅም ላይ ማዋል፡– የገበያ ድርሻን ከፍ ለማድረግ ጠቃሚ የገበያ መረጃዎችን
ያለማቋረጥ ማሰባሰብና ጥቅም ላይ ማዋል ፡፡ የገበያ መረጃዎችን ለማሰባሰብ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮችን
መለየትና ቀልጣፋ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴን መጠቀም ፡፡
የማስተዋወቅ፣ ገበያ ማፈላለግና ክትትል ስራዎችን ማከናወን፡– የገበያ ድርሻን ከፍ ለማድረግ ቁልፍ ከሆኑት
ተግባራት መካከል ውጤታማ የማስተዋወቂያ መንገዶችን መጠቀም ይጠቀሳል፡፡ የገበያ እቅዱ ላይ የሚኖሩትን
የደንበኞች ክፍል (Customer Segments) መሰረት በማድረግ የተለያዩ የህትመትና ኤሌክትሮኒክ የመገናኛ
መንገዶችን በመጠቀም ማስተዋወቅ ይጠበቃል፡፡ ገበያ የማፈላለግ የክትትል ስራ አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ
ባለፈ ከነባርና አዳዲስ ደንበኞች ጋር ግንኙነት በመፍጠርና የገበያ መረጃዎችን በመዳሰስ የድርጅቱን
አገልግሎቶች የሚፈልጉ ደንበኞችን በመለየት ምላሽ መስጠት ነው፡፡
የፕሮግራሙ ግብ
ድርጅቱ በመከላከያ ሰራዊት የመሰረተ ልማት ግንባታ 100% የገበያ ድርሻ ይኖረዋል፤
በገበያ ውስጥ በመሳተፍ የተገኘ ተጨማሪ የገቢ መጠን ከአጠቃላይ ገቢ አንጻር ከ 70 በመቶ በላይ ይደርሳል፤
ዋና ዋና ተግባራት
የገበያ ስራ አመራር አደረጃጀትና አሰራርን ለመዘርጋት የስራ ክፍል የተቋቋመ ቢሆንም በሙሉ የሰው
ሃብት እና የመፈጸም ኃላፊነት፣ አደረጃጀት እና አቅም ያተደራጀ አይደለም ፤
የድርጅቱን ተጨባጭ እና እምቅ የመተግበር አቅም (actual or potential capacity) ለማጥናት
የሚያስችል የድርጅቱን ሰራተኞችን በየሙያቸው፣በትምህርት ዝግጅታቸው፣ አሁን በተጨባጭ
(በእጃቸው ላይ ያለ) የሰራ መጠን እና የባለሙያዎችን እምቅ አቅም የማጥናት ስራ አካል የሆነ በህንጻ
ዲዛይን የስራ ክፍል ላይ ተከናውኖ ለሚመለከተው የስራ ክፍል ተስጥቷል፡፡
74
ድርጅቱ በዋንኛነት ከተሰጠው የመከላከያን የግንባታ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ፍላጎት
ከማሟላት ተልዕኮ ጎን ለጎን በሀገሪቱ የልማት ስራዎች ላይ በመሳተፍ እና በርካታ የጨረታ ስራዎችን
ከገበያ በማፈላለግ ወደ ሰላሳ (30) የሚሆኑ ለየዋና የስራ ሂደቶቹ የተሰጠ ሲሆን አፈጻጸማቸውን
በቅርብ በመከታተል ላይ ይገኛል፡፡
የድርጅቱን የተፎካካሪነት ብልጫ (competitive advantage) ለመለየት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት
ተከናውኗል፡፡
በሁለቱ ዋና የስራ ሂደቶች ያሉ ነባር ደንበኞችን በመለየት እና በተጨባጭ የያዙትን የፕሮጀክት መጠን
እና ሌሎች ለገበያ ግንኙነት የሚረዱ መረጃዎች ተሰባስቧል፡፡
የድርጅቱን የገበያ ስብጥር (marketing mix) ጥናት እና የዘርፉን የገበያ ጥናት ከድርጅቱ አንጻር
ጠቃሚ ማስረጃዎች በማሰባሰብ የዳሰሳ ጥናት ተካሂዷል፡፡
የድርጅቱን በገበያው እና በተጨባጭ እና በእምቅ ደንበኞች (actual and potential) ዘንድ
ስለሚተዋወቅበት ስልት የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ አቅጣጫዎችን ለይቷል፡፡
ቀደም ሲል የነበረውን የድርጅቱን የቢዝነስ ፕሮፋይል ላይ መጠነኛ ማስተካከያዎች አድረጎ በማዘጋጀት
ለህትመት ከመሄዱ በፊት ለዋና ስራ አስኪያጅ ተልኮ ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡
ያልተከናወኑ ተግባራት እና ያጋጠሙ ችግሮች
የገበያ ስራ አመራር አደረጃጀትና አሰራርን መዘርጋት፤
የድርጅቱን የስራ ሃላፊዎች የሚገኙበትን አድራሻ የሚያመላክት ቢዝነስ ካርድ አሳትሞ ያሰራጫል
ድርጅቱ መራጃዎችን ከተጨባጭ (actual) ደንበኞቹ ጋር እና ከእምቅ (potential) የሚለዋወጥበት
የራሱ የሆነ ድረ ገጽ እንዲኖረው በማድረግ
ድርጅቱ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶቹ በተጠና መልኩ የህትመት፣ የኤሌክትሮኒክስና የገጽ ለገጽ
ግንኙነት ዘዴዎችን በመጠቀም ማስተዋወቅ፤
ያልተከናወነበት ምክንያቶች
የድርጅቱ የገበያ ስራ አመራር አደረጃጀትና አሰራር የስራ ክፍሉ ሲቋቋም እንደሌሎች መሰል የንግድ
ተቋማት በሚፈለግበት የሰው ሀብት ልክ እና የመፈጸም ኃላፊነት፣ አደረጃጀት እና አቅም ያልተደራጀበት
ዋንኛ ምክንያት በማኔጅመንቱ ስላልታመነበት ነው፡፡
75
ዲዛይን፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይና መሰል አዳዲስ የአገልግሎት ዘርፎችን በመምረጥ መሰማራት
ይችላል፡፡ በመሆኑም ድርጅቱ አዳዲስ አገልግሎቶችን በመለየት፣ የአዋጭነት ጥናት በማካሄድ እና ተግባራዊ
በማድረግ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት እና አዳዲስ ደንበኞችን በማፍራት እና በሀገሪቱ ልማት ላይ ዘርፈ ብዙ
ተሳትፎ እንዲኖረው ለማድረግ ከዚህ በታች በዋና ዋና ተግባራቱ የተጠቀሱ ስራዎች በ 2011 በጀት ዓመት
ይከናወናል፡፡
የፕሮግራሙ ግብ
የአፈር ምርመራ ላቦራቶሪን ጨምሮ የሌላ አንድ አዳዲስ አገልግሎቶች አዋጭነታቸው ተጠንቶ አገልግሎት
መስጠት ይጀመራል፤
ዋና ዋና ተግባራት
የአፈር ምርመራ ላቦራቶሪ እና የተፋሰስ ዲዛይን አዳዲስ የአገልግሎት ዘርፎች አዋጭነት ጥናት
ለማካሄድ የስራ ክፍሉ ከድርጅቱ አቅጣጫዎች ይሰጡት ዘንድ ሁለት ጊዜ የጠየቀ ቢሆንም ምላሽ
ባለማግኘቱ ስራው ሊከናውን አልቻለም፤
76
ከነባር ደንበኞች(Active customers) ጋር የገጽ ለገጽ ማስተዋወቅ( direct marketing) ስራ ዋንኛው
የዚህ ዘርፍ የማስተዋወቅ ዘዴ ቢሆንም የስራ ክፍሉ ከሌሎች አስረጂ የየዋና የስራ ሂደቱ አባላት ጋር
ተቀናጅቶ ሊያከናውን ያልቻለበት ምክንያት ትኩረት ያለመስጥት ነው
77
ጨረታው የወጣበት ጨረታው ጨረታዉ የተመራለት ክፍል
ተ.ቁ የድርጅቱ ስም ቀን የስራው ዓይነት የሚዘጋበት ቀን ስራውን ያደረሰበት ደረጃ
78
campus Renovation) 2018 GC
79
14 በአ/ብ/ክ/መ ምዕራብ ጎጃም
ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የቤተ-መፅሃፍት ዲዛይንና የላህ Before
አስተዳድር ከተማ ልማት November 20, ወንዝ ድልድይ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ስራ December 06,
ቤቶችና ኮንስትራክሽን 2018 GC 2018 GC
አገልግሎት ጽ/ቤት
80
ጨረታው ጨረታው የሚዘጋበት ጨረታዉ የተመራለት ክፍል
ተ.ቁ የድርጅቱ ስም የወጣበት ቀን የስራው ዓይነት ቀን ስራውን ያደረሰበት ደረጃ
81
25 The Government of the 31st date of this
South Nations Nationalities በሪፖርተር ጋዜጣ Detail Engineering Design and announcement
& Peoples' Regional State (Dec16,2018) Social & Environmental Impact Assessment of
the following road projects
27. የጂግጂጋ ከተማ አስተዳደር (ኢትዮጵያን Consultancy Service: consultancy service for
ሔራልድ) (Dec designs and contract management Qorahay
18, 2018 asphalt.)
28 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባህል ሚኒስቴር Addis Zemen ( Request for Expression of Interest for January 04/2019
አዲስ ዘመን) Conceptual Architectural Design conceptual
(Dec 22, 2018) competition to get the most creative and iconic
Memorial Museum for Adwa Victory.)
82
1. የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጂ ደጋፊ ስራ ሂደት የ 2011 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም
ሪፖርት፡፡
10.1. በማኔጅመንትኢንፎርሜሽን ሲስተም ክፍል የኮምፒዩተር ሀርድዌርና ሶፍትዌር፣የኔትወርክ
መስመር፣የኢንተርኔት አገልግሎት እና ሌሎች ተዛማጅ ሙያዊ እገዛዎችን በተመለከተ የተከናወኑ
ተግባራት፤
እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች፤
ቀደም ሲል ከኢትዮ ቴሌኮም እናገኝ የነበረውን የኢንተርኔት አገልግሎት በወቅቱ ካለው የድርጅቱ
ተጠቃሚ ሠራተኛ ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መሄድ ጋር ለማመጣጠን ይረዳ ዘንድ እንደ ኤሮፓውያን
አቆጣጠር ከሴብቴምበር 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የነበረውን የብሮድ ባንድ ፍጥነት መጠን በእጥፍ
83
ብናሳድግም እየተገለገልንበት የሚገኘው የኔትወርክ መስመር በወቅቱ ለአጭር ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጥ
ታስቦ የተወጠነ እና መስፈርቱን ያልጠበቀ ዝርጋታ በመሆኑ ምክንያት እያስከተለ ያለው ችግር፤
የመፍትሄ አቅጣጫዎች
እያጋጠመ ያለውን ውስብስብ ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት ዘላቂና አስተማማኝ፣ ስርዓት እና ደንቡን
የጠበቀ ዲዛይን ተሰርቶለት እንዲሁም ትክክለኛ መስፈርቱን የሚያሟላ አዲስ የኔትወርክ መስመር
ዝርጋታ በቂ በጀት ተመድቦለት ተግባራዊ እንዲደረግ በተለያየ ጊዜ ባቀረብነው ወርሃዊ ሪፖርት
ብንገልፅም እስካሁን ድረስ ተግባራዊ አልተደረገም፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የጠበቀ የኔትወርክ መስመር
ዝርጋታ ለፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት እና ለሌሎች የኮምፒዩተር መረጃ ዝውውሮች ያለውን የላቀ
ጠቀሜታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ያቀረብነውን የመፍትሄ አቅጣጫ ትኩረት በመስጠት በቅርቡ
ተግባራዊ የሚደረግበት ሁኔታ እንዲመቻች ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
11. የሴቶች ጉዳይ ኬዝ ቲም
11.1. የበሴቶች ጉዳይ ደጋፊ ስራ ሂደት በ 2011 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፡፡
84
የድርጅታችን ሴቶች የት/ት ደረጃቸዉ ሃላፍነታቸዉ የሚያሳይ ስታቲክስ ዳታና ኑዑስ ኦርኔል
መሙላት
በማዕርግ ደረጃ ም/ም/አ = 2, )/አ = 1
በኃላፊነት በቡደን ተወካይ መሪ = 1 በኬዝ ቲም መሪ = 4
በት/ት ደረጃ
በማስተር = 1 በድግር = 27 ድፕሎማ = 21 12 ኛ = 5 11 ኛ = 1 10 ኛ= 5 8 ኛ = 1 7 ኛ = 1
6 ኛ= 5 አጠቃላይ 67 ሴቶች አሉን
በየ 3 ቱ ወር የድርጅታችን ሴት ሰራተኞች የእርስ በእርስ ግንኙነት እና ራሳችን እንዴት
እያበቃን ነዉ በት/ት ይሁን በስራችን እንዴት እየሰራን ነዉ በሚል ዉይይት አድርገናል ፡፡
በዚህ ዉይይት የ 2011 የተሰሩ ስራዎች አይተናል በዚህ ዉይይት ላይ በዕቅድ የተያዙት ስራዎች
ከመላጎደል በጡሩ ሁኔታ እየተሰሩ ናቸዉ ፡፡
በዚህ ዉይይት ላይ የተነሱ ሀሳቦች
ህገ-መግስታችን ያስቀመጠልን Affirmative action / ልዩ ድጋፍ ለሴቶች / በድርጅታችን ሴት
ሰራቶኞች መስፈርቱን አማልቶ ለዉድድር በቀረቡበት በማንኛዉም የዕድገት ዉድድር ሴት
በምትኖርበት ወቅት እኩል ዉጤት ካላት ዕድሉ ቅድምያ ለሴት ይሰጣታል ከአጠቃላይ ዉጤት
ተጨማሪ 3% አስከ አሁን በድርጅታችን አይተገበርም የመወዳደሪያ ነጥቦች ላይ ሴቶችን
ከመበራታታት አንፃር ተጨማሪ ከአጠቃላይ ነጥብ የሞያ ዕድገት ፣ለሐላፊነት ፣ለቅጥር 3% በድርጅቱ
መመሪያ አንዲካተትልን ጥያቄ አቅርበናል ፡፡
የሴቶች የወልድ ፊቃድ በአሰርና ሰራተኛ አዋጅ የተቀመጠዉ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅና
በመከላከያ በተቀመጠዉ መሰረት እንዲሻሻል ጥያቄ እንድመለስልን ማለት የመግስት ሰራተኛ
ሲቪል 1 ወር ቅድም ወልድ 3 ወር ድሕረ ወልድ ፀዲቃል የመከላከያ ቅድመ ወልድ 1 ወር ድሕረ ወልድ
3 ወር ከ 4 ወር ዕርፍት በኃላ 2 ወር ግማሽ ቀን ፀድቆዋል ፡፡
የልማት ድርጅቶች የራሳቸዉ መተዳደርያ ደንብ ስለ አለቸዉ አስከ ሚሻሻል መጠበቅ አንደአለብን
ተነጋግረናል በዚህ ጉዳይ ግን ሴት ሴት ነን አሁንም ግፊት አድደረግልን የሚል ሀሳብ ተነሰተዋል
አየጠየቅን ነዉ ፡፡
ድርጅቱ ከፍሎ ያስተማራቸዉ በተላላክ ያሉ ሠራተኞች " በፋናንስ የሚሰሩ ሰራቶኞች የስራ መሻሻል
ብደረግላቸዉ ለራሳቸዉም ለድርጁቱም ትልቅ ጥቅም አለዉ ፡፡
በ 2011 ዓ/ም መግስታዊና መግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች በነጻ ስልጠና አንድሰጡልን በዕቅድ ተይዞ
ነበር በአካል ሄደን ስንጠይቃቸዉ የለንም ድሮ ነበር በነጻ በህግ ዙሪያ ስራ መማከር የሴቶች ጉዳይ
በመክስኮ ያሉት በነፃ እንድያሰለጡነሉን ጠይቀን ነበር ከአሁን በፊት በነጻ ይሰጡ ነበር አሁን ግን
አንችልም ምክንያቱ የበጀት እጠረት ስላለን ነዉ ያሉን በዚህ ምክንያት ስልጠና ልናገኝ አልቻልንም ፡፡
85
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት በሴቶች ጉዳይ ጥያቄ በመዘጋጀት በድርጁቱ ለምገኙ የስራ
ኃላፊዎች ዕቅድ ሲያቅዱ ስርዓተ -ጾታ ታካቲታላቹሁ የሚል ጥያቄ በመዘጋጀት የተገኘዉ መልስ
አናካቲትም የምል ነዉ ያሉን ክፍተት ለመስተካከል ትልቅ ጥቅም አንዳለዉ ነዉ ፡፡
የ 2010 የድርጅታችን ሴት ሰራተኞች በስራ አፈጻጸማቸዉ ጡሩ የሆኑት ሴት ሰራተኞች ቡዙ ናቸዉ
ከነሱም የተወሰኑ የተሻሉት የምበሉት የሰርትፍኬትና የተወሰነ የገንዘብ ሽልማት ሰጥተናል ፡፡
የ 2011 ዓ/ም አለም አቀፍ የፀረ-ፆታ ጥቃት /የነጭ ሪቫን/ ቀን አከባበር በተመለከተ “ጀግኒት ወንድ
ልጇን በማስተማር ፆታዊ ጥቃትን ትከላከላለች” በሚል መሪ ቃል የራሳችን አቅም በመጠቀም አጭር
የፓነል ዉይይት በመዛገጀት በአሉን አስመልክቶ የጥያቄና መልስ ዉድድር በመዘጋጀት አና ስለ HIV
ፑረሸሮች በመለጠፍና በለ ሙያ በመጋበዝ የድርጅታችን ሰራተኞች በሙሉ አጠር ያለ ግንዘቤ
አንድያገኙ ተደርገዋል ፡፡
86