You are on page 1of 44

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት

የ 2012 በጀት ዓመት

የ 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

መስከረም 30/2012 ዓ.ም.

አዲስ አበባ፣

0
1. መግቢያ
የድርጅቱን የ 1 ኛው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ከድርጅቱ ማኔጅመንት አባላት ጋር በመገምገም እና በቀጣይ የበጀት
ዓመቱ የዕቅድ ወራት የድርጅቱን አፈፃፀም ለማሻሻል አቅጣጫ በማስቀመጥ ወደ ትግበራ ተገብቷል፡፡
በዚህም መነሻነት የድርጅቱ በ 2012 በጀት ዓመት የ 1 ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እንደሚከተለው
ቀርቧል፡፡
1.1. ቁልፍ ተግባር
የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ግንባታ
ግብ 1 ደንብ /መመሪያ/ አሰራር በማዘጋጀት ለአመራሩና ፈፃሚ ግልፅ ማድረግ፣
ተግባር 1 ደንቦችና መመሪያዎችን በተሟላና በፅናት ከማከናወን አንጻር የተሰሩ ስራዎች
የድርጅቱ ማኔጅመንት በሰጠው አቅጣጫ መሰረት ማንኛውም የድርጅቱ ስራዎች መመሪያን እና አሰራርን ብቻ መሰረት
አድርጎ በየደረጃው ያለ አመራር የመወሰን ስልጣን እንዲኖረ እና ውሳኔዎች በተቻለ ፍጥንት እልባት እንዲያገኙ መግባበት
ላይ ተደርሶ እና አቅጣጫዎች ተቀምጠው የድርጅቱ ስራዎች በዚሁ አግባብ እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
ግብ 2 የአመለካከትና የክህሎት ችግርን ለመፍታት የሚያስችል ስልጠና /ግምገማ ነክ ስልጠና መስጠት፣
ተግባር 1 የአጫጭር ግዜ ስልጠናዎች በራስ ኃይል ወይም በአማካሪ ድርጅት እንዲሰጥ ማድረግን በተመለከተ፡-
የ 2012 ዓ/ም የድርጅቱ የስልጠና ፍላጎት ከስራ ክፍሎች በቀረበው ዝረዝር መሰረት በድርጅቱ ማኔጅመንት ታይቶ የብር 2.1
ሚልዮን የሚሆን በጀት የተያዘለት ሲሆን በቦርድ እንዲጸድቅ ቀርቦ የነበረ ቢሆንም ተስተካክሎ እንዲቀርብ በተሰጠው አቅጣጫ
መሰረት የስልጠናው ብዛት እና የገንዘቡ መጠን ተስተካክሎ የ 33 የሥልጠና አይነቶች ተለይቶ ለቦርድ እንዲጸድቅ የተላከ ሲሆን
ሲፀድቅ በተግባር ላይ እንዲውል ይደረጋል፡፡
ድርጅቱ ባዘጋጀው የ 2012 ዓ.ም የእቅድ ገለፃ እና 2011 በጀት አመት የአፈፃፀም ግምገማ ላይ ሰለ አጠቃላይ 2011 በጀት

አመት የድርጅቱ ስራ አፈፃፀምና ሰለ 2012 በጀት አመት የድርጅቱ አጠቃላይ እቅድ ላይ የድርጅቱ ሰራተኞች የአመለካካት
ግንዛቤ እንዲያገኙ የማብራሪያ ሥራ ተሰርቷል፡፡

1.2. አጠቃላይ ግብ
የቁልፍ ተግባር አጠቃላይ ግብ
ድርጅቱን በደንቦችና መመሪያዎች እንዲሁም በውስጥ አሰራር የጋራ አመራር ስርአት በመዘርጋት ስራን ማከናወንና ወጥ የሆነ
ተቋማዊ የአሰራርና ባህል መገንባት፣
የአባይት ተግባር አጠቃላይ ግብ

1
በ 1 ኛው ሩብ ዓመት የብር 28,086,294.14 ሚሊዮን የህንፃና የመንገድ የዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ስራን
ማከናወን፡፡
በገበያ ውስጥ የጫራታ ስራዎችን በማፈላለግ ለድርጅቱ ዋና ስራ ሂደቶች በማቅረብ የድርጅቱን ተፎካካሪነት ይበልጥ
በማሳደግ ጫራታዎችን በማሸነፍ ሰራዎችን በማከናወን የድርጅቱን እቅድ ማሳካት፡፡
2. የቁልፍ ተግባር አፈፃፀም
2.1. መመሪያና ደንቦችን በጽናት ከመተግበር አንፃር
ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ እስከ መስከረም ወር ድረስ የውስጥ መመሪያዎችን በማሻሸል እና እንደገና በማዘጋጀት
ላይ ያሉ ሰባት/7 የድርጅቱ የውስጥ መመሪየዎችን ማለትም የስራ መሪዎች መመሪያ ፤ የጥቅማጥቅም
መመሪያ፤የፋይናንስ መመሪያ፤የንብረት አስተዳደር መመሪያ፤የሰው ሃይል አስተዳደር መመሪያ፤የምዘና ስርዓት
መመሪያን በድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ እንዲጸደቅለት የላከ ሲሆንም የድርጅቱ የውስጥ የግዢ መመሪያን
በማኔጅመንት ደረጃ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል፡፡
በውጭ አማካሪ በመጠናት ላይ ያለው የድርጅቱ መዋቅር፣ የስራ መዘርዝር ፣የስራ መደብ፣ የስራ ደረጃ ፣ የስራ
መደብ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት ጥናት ላይ በባለቤትነት ይዞ በመሳተፍ ላይ የሚገኝ ሲሆን የመጨረሻውን
ሰነድ ተርክቦ ለስራ አመራር ቦርዱ አቅርቦ ያስተቸ ሲሆን የተሰጡትን አስተያየቶች እንደግብአት በመውሰድና
ሊስተካከሉ የሚገቡትን በማስተካከል ይጸድቅለት ዘንድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
የድርጅቱ መመሪያዎች ተዘጋጅቶ ለቦርድ የቀረቡ ሲሆን ጸድቆ እስከሚደርሰን ድረስ የግዢ በመንግስት ግዢ
መመሪያ እና በድርጅቱ የህብረት ስምምነት እና የጥቅማ ጥቅም መመሪያ መሰረት ያደረገ ስራዎች ባሉን
መመሪያዎች ለማስኬድ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡
2.2. የመፈፀም አቅም ግንባታ አጠናክሮ ከመቀጠል አንፃር፡-
የረጅም ጊዜ ስለጠናን በተመለከተ ከዚህ በፊት ድርጅቱ እየከፈለላቸው እየተማሩ የነበሩ 24 የድርጅቱ
ሰራተኞች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡

2.3. መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዲሞክራሲያዊና ደስተኛ የአሃድ ህይወት ከማረጋገጥ አንጻር፡-
ሰራተኛው በግልም ሆነ በጋራ የሚያነሱዋቸውን ችግሮችና ጥያቄዎች በተገቢው መንገድ ማስተናገድ፤
አሰራሩና መመሪያው በሚያስቀምጠው ልክ መመለስና በመፍትሔውም የአባሉን ተሳትፎ በማረጋገጥ በተቻለ
መጠን በየደረጃው ባሉ አመራሮች በተነሱ ጉዳዮች ላይ ሰራተኛውንም የመፍትሄው አካል በማድረግ ጭምር
መፍትሄ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
የድርጅቱን ውሳኔዎች በየደረጃው በተቀመጡ የአሰራር ሂደቶችን ሥርዓት በመከተል አሳታፊና ግልፅ እንዲሆን
በማድረግ በመተማመን ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡
2.4. የለውጥ ስራዎችን አጠናክሮ ከመቀጠል አንፃር

2
በአጠቃለይ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተሰጠ አቅጣጫ እና እየተከናወነ ባለው አጠቃለይ የድርጅቶች መዋቅር
ዝግጅት ውስጥ ድርጅቱ የበኩሉን ተሳትፎ በማድረግ አዲሱ መዋቅር በሚጠናቀቀበት ወቅት ተግባራዊነቱን
ከማስተግበሪያ ማንዋል ዝግጅት ጀምሮ በቴክኖሎጂ የሚደግፍ ይሆን ዘንድ በቂ በጀት ተይዞለታል፡፡
የድርጅቱ የ IFRS ትግበራ ከመተግበር አንጻር የ 2009 ዓ/ም የመጀመሪያ ባላንስ እስከ 2010 ዓ/ም መጀመሪያ

ተወስዶ የድርጅቱ የ 2010 በጀት ዓመት ሂሳብ ምዝገባ በኬዝ ቲም መሪ ከሌላ ስራ ውጪ በማድረግ የሂሳብ

ምዝገባው IFRS የተካሄደ ሲሆን የ 2011 በጀት ዓመት ሂሳብ ደግሞ ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ
እየተመዘገበ ይገኛል፡፡
2.5. ያሉንን ልምዶችና ዕውቀት ማሰባሰብና ተቋማዊ ለማድረግ የተደረገ እንቅስቃሴ
ድርጅቱ በ 2012 በጀት ዓመት በየግለሰቡ እና በየስራ ክፍሉ የሚኖሩ ጠቃሚ ልምዶች እና ዕውቀቶችን
በማሰባሰብ ተቋማዊ የማድረግ አሰራርን መከተል እንዳለበት አቅጣጫ ተቀምጦ በየስራ ክፍሉ ያሉ እንደ ቼክ

ሊስት ዝግጅት፣የዲዛይን ‘spread sheet format’ እና ወጥ የሆነ የዕቅድ እና የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የስራ
ክፍል ውስጥ ግምገማ እና መሰል ልምዶችን የማሰባሰብ ሂደት ላይ ይገኛል፡፡
2.6. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት የብልሹ አሠራር ተግባራት የመከላከል ተቋማዊ አሰራርን ማጠናከር እና
በየተቋማቱ ላይ የሃብት ብክነትን መከላከልና መቆጣጣርን በተመለከተ፡-
በ 2011 የዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና በ 2012 በጀት ዓመት ዕቅድ ገለፃ ላይ በተደረገው
ውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ መሠረት የብልሹ አሠራርንና የሃብት ብክነትን በየሥራ አፈፃፀምና ተግባራት
ላይ የመከታተል ፤ የመከላከልና የመቆጣጣር ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡

3. አበይት ተግባር አፈፃፀም


3.1. አጠቃላይ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር አፈፃፀም
1 ኛው ሩብ አመት የብር 28,086,294.14 ሚሊዮን የህንፃና የመንገድ የዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ስራ

ለማከናወን ታቅዶ የብር 24,274,850.71 ወይም የዕቅዱን 86.43% ለመፈፀም ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ እስከ

መስከረም ወር በድምሩ ብር 24,274,850.71 የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር

146,793,497.73 ውስጥ 16.54% ድርሻ ይይዛል፡፡

ድርጅቱ ባለፉት 3 ወራት 24 የጫራታ ስራዎችን በማፈላለግ ለሁለቱም ዋና ስራ ሂደቶች በማቅረብ በመሳተፍ
ሂደት ላይ ይገኛል፡፡
አጠቃላይ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር አፈፃፀም ሰንጠረዥ

3
ተ.ቁ ኘሮጀክቶች የ 2012 በጀት ዓመት የ 2 ዐ 12 በጀት ዓመት የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ የ 2 ዐ 12 በጀት ዓመት እስከ
ዕቅድ አፈፃፀም መስከረም ወር መጨረሻ ዕቅድ
አፈፃፀም
ዕቅድ በብር አፈፃፀም አፈፃፀም
ብር % ብር %
1 የህንፃ ኘሮጀክቶች 71,445,530.68 10,762,302.57 10,507,486.87 97.63% 10,507,486.87 14.71%
2 የመንገድ ኘሮጀክቶች 75,347,967.05 17,323,991.57 13,767,363.84 79.47% 13,767,363.84 18.27%
3 ከዕቅድ ውጭ - - - - - -
የተከናወኑ ስራዎች
ድምር 146,793,497.73 28,086,294.14 24,274,850.71 86.43% 24,274,850.71 16.54%

4. የህንፃ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር አፈፃፀም


በ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በ 1 ኛው ሩብ ዓመት 10,762,302.57 ብር የሚያወጣ ሥራ ለማከናወን ታቅዶ

10,507,486.87 ብር የሚያወጣ ሥራ የተከናወነ ሲሆን የዕቅዱን 97.63 በመቶኛ ሊከናወን ችሏል፡፡ የዚህ ሩብ

ዓመት ስራ አፈፃፀም ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነፃፀር 14.71 በመቶኛ ለማከናወን ተችሏል፡፡
4.1. የህንፃ ዲዛይን ቡድን አፈፃፀም
በ 2012 በጀት ዓመት በ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2,363,000 ብር የሚያወጣ የህንፃ ዲዛይን ሥራ ለማከናወን ታቅዶ

1,480,000 ብር የሚያወጣ ሥራ የተከናወነ ሲሆን የዕቅዱን 62.63 በመቶኛ ሊከናወን ችሏል፡፡ የዚህ ሩብ ዓመት

ስራ አፈፃፀም ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነፃፀር 10.00 በመቶኛ ለማከናወን ተችሏል፡፡

4.1.1. በህንጸ ዲዛይን በ 1 ኛው ሩብ አመት የተከናወኑ ስራዎች


1. የመከላከያ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ፕሮጀክቶች
1.1.በባህርዳር ከተማ የሚገነባው ወታደራዊ አካዳሚ የዲዛይን ስራ በ 2011 የተጀመረ ስራ ሲሆን በ 2012 መስከረም
መጨረሻ ከመሬት በታች ያለውን ስራ ሲቀር ሁሉንም ስራዎች ለመጨረስ የታቀደ ሲሆን በመጀመሪያው ሩብ ዓመት
እስከ መስከረም መጨረሻ የብር 250,000 ለመስራት ታቅዶ የብር 320,000.00 ማለትም 91.4% መስራት ሲቻል

በእቅዱ የተገለፁት ዝርዝር ተግባራት ማለትም ፡-


 ለተጨማሪና አዳዲስ ህንጻዎች የአፈር ምርመራ ማከናወን፣
 የአርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል ሳኒተሪና ኤሌክትሪካል የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን ማጠናቀቅ፣
 የተዘጋጀው የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን ባለቤት ማስተቸት፣
 የባለቤት አስተያየት አካቶ ከመሬት በላይ ያለውን የዲዛይን ስራ ማጠናቀቅ፣ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የአፈር ምርመራ
ስራ ሲቀር ከሞላ ጎደል የሁሉንም ህንፃዎች ዲዛይን ስራ ተከናውኗል፡፡

4
2. የአርሚ ፋውንዴሽን ፕሮጀክቶች
2.1 የአርሚ ፋውንዴሽን የስታንዳርድ የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች ዲዛይን በዚህ በጀት ዓመት የተጀመረ ስራ ሲሆን ነሐሴ ወር

መጨረሻ ማለቅ የነበረት ስራ ቢሆንም እስከ አሁን ከታቀደው የ 450,000 ብር ስራ የ 410,000 ብር ወይም 91.1%
ስራ ብቻ ለመስራት ተችሏል፡፡ ይሄውም የሶስቱንም ህንፃዎች ሙሉ ዲዛይን ስራ ያለቀ ሲሆን የስራ ዝርዝር ዝግጅት እና
የዋጋ ግምት ስራ ብቻ ይቀራል፡፡
3. የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ፕሮጀክቶች፣
 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገነባው የቆሬ የጦር ኮሌጅ በ 2011 የተጀመረ ስራ ሲሆን በ 2012 ነሐሴ ወር መጨረሻ

ማለቅ የነበረበት ቢሆንም በያዝነው በጀት ዓመት ከታቀደው 410,000 ብር ስራ የ 360,000 ብር ወይም

87.8% ስራ ለመስራት ተችሏል፡፡


 ስራው የዘገየበት ምክንያት በባለቤት የፍላጎት ለውጥ በመምጣቱ ነው፡፡
3.1. የምዕራብ ዕዝ ፕሮጀክቶች የሆኑት የኮማንድ መኖሪያ የግቢ ማስዋብ ዲዛይንና የዕዙ ቢሮ የጥገና ስራ

በ 2011 የተጀመሩ ስራዎች ሲሆኑ እስከ መስከረም መጨረሻ ለማጠናቀቅ ከታቀደው የ 150,000 እና የ 75,000 ምንም
ስራ መስራት አልተቻለም፡፡ ምክንያቱም ስራው ከተጀመረ በኃላ ባለቤት የውለታ ሰነድ እንዲፈርሙ ጥያቄ ቢቀርብ ዕዙ
ከቦታው በመነሳቱ ሥራውን መቀጠል አልተቻለም፡፡
4. የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ፕሮጀክቶች
4.1 የጦር ሃይሎች ሆስፒታል
 የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ዲዛይን በ 2011 የተጀመረ ስራ ሲሆን በያዝነው ዓመት ነሐሴ ወር ማለቅ የነበረበት

ቢሆንም ከተያዘው የ 223,000 ብር ስራ 180,000 ብር ወይም 80.7% ብቻ ተሰርተዋል፡፡ ይሄውም ስራ


በተያዘለት ዕቅድ ያልተጠናቀቀው የውል ሰነድ ባለቤት ሊፈርም ባለመቻሉ የሰው ሃይላችን ወደ ሌላ ስራ
በመስጠታችን ነው፡፡
4.2. የደ/ዘይት ሆስፒታል መኖሪያ

 በ 2012 የተጀመረ ስራ ሲሆን ስራው ከመስከረም ወር እስከ ህዳር ወር መጨረሻ በዕቅድ የተያዘ ሲሆን ፣እስከ

አሁን የ 100,000 ብር ስራ ለመስራ ታቅዶየ 100,000 ብር ወይም 100% ስራ ተሰርተዋል፡፡


5. የአየር ሃይል ዋና መምሪያ ፕሮጀክቶች
5.1. የፓይለቶች ቢሮ በመቀሌና በባህርዳር እንዲሰራ በ 2011 የተጀመረ ሲሆን ስራው ወደ 2012 ድ ተዛውሮ በዕቅ
በመስከረም ወር ማለቅ የነበረበት ቢሆንም ባለቤት የተሰራውን ስራ ተመልክቶ ባለመተቸቱና የውል ሰነድ
ባለመፈረሙ ለእያንዳንዱ የ 150,000 ብር በዚህ ወር የታቀደ ቢሆንም ምንም ስራ ለመስራት አልተቻለም 5.2

የፓይለቶች መኖሪያ ህንፃ በ 2011 የተጀመረ ስራ ሲሆን ወደ 2012 ተዛውሮ በዚህ ወር ብር 150,000 ታቅዶ

ብር 50,000 የተሰራ ሲሆን በባለቤት በኩል የዲዛይን የውል ሰነድ ባለመፈረሙ ስራውን መቀጠል አልተቻለም፡፡
6. የሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ

5
6.1. በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አከባቢ የሚገነባው የሰላም ማስከበር ሃውልት በ 2011 የተጀመረ ስራ ቢሆንም ስራው ወደ

2012 ተዛውሮ ነሐሴ ወር እንዲያልቅ የ 80,000 ብር ስራ በዕቅድ ተይዞ የ 60,000 ወይም 75% ስራ ብቻ
ተሰርተዋል፡፡ ስራውን በባለቤት ለማስተቸት ጊዜ በመውሰዱና በባለቤት ዲዛይኑን ስላላየው የአፈፃፀም መቀነስ
ታይቷል፡፡
6.2. የሰላም ማስከበር ግብ የማስተር ፕላን ስራ በ 2012 የመጣ ስራ ሲሆን መስከረም ተጀምሮ በጥቅምት ወር እንዲጠናቀቅ

በዕቅድ የተያዘ ስራ የነበረ ቢሆንም በወሩ ታቀደው 75,000 ብር ስራ አልተሰራም፡፡ ምክንያም የባለቤት የፍላጎት
ለውጥ በመኖሩ ምላሽ እየተጠበቀ ይገኛል፡፡
4.2. የህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን አፈፃፀም
በ 2012 በጀት ዓመት በ 1 ኛ ሩብ ዓመት 8,399,302.57 ብር የህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማከናወን

ታቅዶ 9,027,486.87 ብር የሚያወጣ ሥራ የተከናወነ ሲሆን የዕቅዱን 107.48 በመቶኛ ሊከናወን ችሏል፡፡

የዚህ ሩብ ዓመት ሥራ አፈፃፀም ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ ጋር ሲነፃፀር 15.94 በመቶኛ ለማከናወን ተችሏል፡፡

4.2.1. በህንጸ ኮንትራት አስተዳደር በ 1 ኛው ሩብ አመት የተከናወኑ ስራዎች


1. በመስከረም ወር የ 22 ፕሮጀክቶች ማለትም የ 20 ነባር እና የ 2 አዲስ ፕሮጀክቶች የኮንትራት አስተዳደር ስራ
ማከናወን፡-
በዕቅድ ከተያዘው ውስጥ የ 19 ነባር ፕሮጀክቶች ኮንትራት ማስተዳደር ስራ ሲከናወን አንዱ (ጃንሜዳ የተማሪዎች

ማደሪያ) ግን በባለቤት ስራው እንዲቆም በመወሰኑ ሳይከናወን ቀርቷል፡፡ እንዲሁም አዲስ ይጀመራል ተብሎ
የታሰበው የባህር ዳር አፓርትመንት የባህርዳር፤ የሽሬ እና ሐረር ፍሳሽ ማስወገጃም የውል መዋዋል ሂደቱ
ባለመጠናቀቁ ሥራው አልተጀመረም፡፡

ዝርዝር ተግባራት

በመስከረም ወር ውስጥ አስራ ስምንት(18) ከስራ ተቋራጭ የቀረቡ ክፍያዎችን የመመርመርና የማረጋገጥ ስራ

በማከናወን ለስራው ባለቤት የተላለፈ ሲሆን በአጠቃላይ በዚህ ሩብ አመትሃምሳ ሁለት (52) የስራ ተቋራጭ
የክፍያ ሰነዶች ተስተናግደዋል፡፡
በመስከረም ወር ከስራ ተቋራጭ የቀረቡ አራት (4) የጊዜ ይገባኛል ጥያቄዎችን በመመርመር ተገቢውን መልስ

የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ በዚህ ሩብ አመት ለአስራ አንድ (11) የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ በመመርመር ተገቢው
ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

6
በመስከረም ወር ሰላሳ ዘጠኝ የለውጥና የተጨማሪ ስራ ውል ሰነድ ዝግጀት የተስተናገደ ሲሆን በአጠቃላይ በዚህ

ሩብ አመት ሃምሰ ሁለት(52) ሰነዶች ተስተናግደዋል ከእነዚህም ውስጥ ሰላሳ አራቱ(34) የአዲስ አበባ ቤቶች
ኘሮጀክት ናቸው፡፡
በመስከረም ወር ሶስት የአማካሪ ክፍያዎችን በመመርመር ለሥራው ባለቤት የተላለፉ ሲሆን በአጠቃላይ
በመጀመሪያው ሩብ አመት ዘጠኝ የአማካሪ የክፍያ ሰነድ በመመርመር ለሥራው ባለቤት ተላልፏል፡፡
በመስከረም ወር በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ስር ባሉ ፕሮጀክቶች በሙሉ የሳይት ጉብኝት እና ወርሃዊ ስብሰባ
በማካሄድ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ተደርጓል፡፡እንዲሁም በመጀመሪያው ሩብ አመት በእያንዳንዱ ኘሮጀክት
ለሶስት ጊዜ በየወሩ መጨረሻ ስብሰባና ግምገማ ተከናውኗል፡፡
በመስከረም ወር በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ስር ላሉ ፕሮጀክቶች በሙሉ የወርሃዊ ሪፖርት በማዘጋጀት
ለስራው ባለቤት ተልኳል፡፡ እንዲሁም በመጀመሪያው ሩብ አመት በእያንዳንዱ ኘሮጀክት ለሶስት ጊዜ በየወሩ
መጨረሻ ሪፖርት በማዘጋጀት ለባለቤት የመላክ ስራ ተከናውኗል፡፡
በመስከረም ወር እና በመጀመሪያው ሩብ አመት በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ቡድን ስር ያሉ ፕሮጀክቶች በሙሉ
በተያዘላቸው የግንባታ ጊዜ እንዲጠናቀቁ እና በተቀመጠው የጥራት መስፈርት መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
እንዲከናወን ጥብቅ ክትትል ተደርጓል፡፡
2. የግንባታ ሳይት ቦታ ርክክብ መፈጸም እና ማረካከብ፤

ዝርዝር ተግባራት

የባህር ዳር፤ የሃረር እና የሽሬ የፍሳሽ ማስወገጃ ግንባታ ስራ በመስከረም ወር ይጀመራል ተብሎ በእቅድ የተያዘ

ቢሆንም የሥራው ባለቤት የግንባታ ፍላጎቱን ማለትም “WWTP” የነበረውን ወደ “Septic tank” እንዲቀየር
በመደረጉ ምክንያት የሴፕቲክ ታንክ ግንባታ ስራ ለማስጀመር የውል ሰነድ የዝግጅት ሥራ እየተሠራ ይገኛል፡፡
3. ጊዚያዊና የመጨረሻ ርክክብ ማከናወን

ዝርዝር ተግባራት

ምንም እንኳን በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ጊዜያዊና የመጨረሻ ርክክብ ለማከናወን የተያዘ እቅድ ባይኖርም
የመቀሌ አፓርትመንት ሳይት ወርክ የመጨረሻ ርክክብ ተከናውኗል፡፡
4. የማማከርና ቁጥጥር ስራ ውል መዋዋል

ዝርዝር ተግባራት

የባህርዳር፤ የሃረር እና የሽሬ ፍሳሽ ማስወገጃ ግንባታ ፕሮጀክቶች የማማከርና ቁጥጥር የውል ሰነድ ዝግጅት

በመስከረም ወር ውስጥ ለመዋዋል ዕቅድ የተያዘ ቢሆንም ሥራው በባለቤት ፍላጐት ከ“ WWTP” ወደ “Septic

tank” በመቀየሩ የውል ሰነድ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡

7
ጦር ኃይሎች ሆስፒታል እና የደ/ዘይት ሆስፒታል ሥታፍ መኖሪያ የማማከርና የቁጥጥር ሥራ ውል በባለቤት እጅ
የሚገኝ የነበረ ሲሆን ሥራው በባለቤት በዕቅድ ያልተያዘ መሆኑን ገልፀው በደብዳቤ የተመለሰ ሲሆን ሥራው
በዘርፍ ትዕዛዝ የተጀመረና የገንዘብና የባለሙያ ጊዜ የወጣበት መሆኑን ተገልፆ ለዘርፍ የበላይ ኃላፊ በደብዳቤ
ተመልሷል፡፡
የአየር ኃይል ቢሮ (መቀሌና ድሬደዋ) እና የአየር ኃይል ሥታፍ መኖሪያ ውል አሁንም በባለቤት እጅ የሚገኝ ሲሆን
ምላሽ እንዲሰጡ ክትትል እየተደረገበት ይገኛል፡፡
 በአቃላይ በ 2012 በጀት አመት በህንፃ ኮንትራት አስተዳደር"በመስከረም ወር 2,973,974.97 ብር ለመስራት
ታቅዶ ብር 2,725,049.46 በመስራት የአቅዱን 91.63 በመቶ ተከናውኗል፡፡ እንዲሁም በመጀመሪያው ሩብ
አመት 8,399,302.57 ብር ለመስራት ታቅዶ 9,027,486.87 በመስራት የእቅዱን 107.48 በመቶ ተከናውኗል፡፡

8
ሀ/ የህንጻ ዲዛይን ስራዎች የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

የዕቅድ አፈጻጸም
የ 2011 ፕሮጀክቱ ከተጀመረ አንስቶ እስከአሁን
በጀት ዓመቱ የመስከረም ወር 2012 ዕቅድ የዚህ በጀት ዓመት 2012
ተ.ቁ ፕሮጀክቶች የፐሮጀክት ስራዎች የፐሮጀክት ፕሮጀክ ቀሪ ስራዎች አፈጻጸም ያለው ዕቅድ አፈጻጻም በብር
ዕቅድ ፊዚካል ፋይናንሻል አስከአሁን ያለው ዕቅድ አፈጻጸም
ዋጋ ቱ በብር ምርመራ
በብር
የተጀመ
ረበ ት በብር በመቶኛ ዕቅድ ክንውን ዕቅድ ክንውን ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ
ጊዜ
1.የመከላከያ የአርክቴክቸራል፣
የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ኢንተርፕራይዝ ማጠናቀቅ፣
ዘርፍ
የተሰራውን የመጀመሪያ
ፕሮጀክቶች ደረጃ ዲዛይን ስራ በዲዛይን
1.1 የባህርዳር ቡድን ባለሙያዎች በጋራ
መተቸት (Jurry)
ስታፍ ኮሌጅ ስራ
የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ስራ ለባለቤት አስተያት
እንዲሰጥበት ማድረግ፣
1,890,230 2011 350,000 1,540,230 100% 100% 100% 100% 100,000 100,000 100% 350,000 320,000 91.4% 1,890,230.00 1,860,230 98.4%
18.5%

2. አርሚ
ፋውንዴሽን
2.1 ስታንዳርድ የአርክቴክቸራል፣
የስትራክቸራል፣
ዲዛይን ለባለ 1፣ የሳኒተሪ እና
2 እና 3 መኝታ የኤሌክትሪካል
የመጀመሪያ ደረጃ
ዲዛይን ማጠናቀቅ፣
450,000 2012 450,000 00% - - - - - 0.00 0.00 0.0% 450,000 410,000 91.1% 450,000 410,000 91.1%
3. የመሀንዲስ ዋና የተሰራውን
የመጀመሪያ ደረጃ
መምሪያ ዲዛይን ስራ በዲዛይን
ፕሮጀክቶች ቡድን ባለሙያዎች
በጋራ መተቸት
3.1 የጦ ኮሌጅ (Jurry)
የመጀመሪያ ደረጃ
ዲዛይን ስራ ለባለቤት
አስተያት እንዲሰጥበት
ማድረግ፣
903,750 2011 410,000 45% 490,750 100% 100% 100% 100% 0.00 0.00 0.0% 410,000 360,000 903,750 850,750 94.1%
87.8%
የባለቤት አስተያየት
3.2. የምዕራብ አካቶ የመጨረሻ ደረጃ
ዲዛይን ሠርቶ
ዕዝ የኮማንድ ማጠናቀቅ፣
መኖሪያ የተጠናቀቀውን
ዲዛይን ለባለቤት
ማስረከብ፣
350,000 2011 150,000 42.9% 200,000 200,000 160,0 200,0 80% 20,000 0.00 0.0% 150,000 0.00 0.0% 350,000 160,000 45.71%
00 00

9
3.3. የምዕራብ
ዕዝ ቢሮ ጥገና 42.9%
225,000 2011 75,000 150,000 150,000 75,00 150,0 50% 25,000 0.00 0.0% 75,000 0.00 0.0% 225,000 75,000 33.33%
0 00
4. የመከላከያ ጤና የአርክቴክቸራል፣
የስትራክቸራል፣
ዋና መምሪያ የሳኒተሪ እና
ፕሮጀክቶች የኤሌክትሪካል
የመጀመሪያ ደረጃ
4.1. ጦር ዲዛይን ማጠናቀቅ፣
ሀይሎች
የተሰራውን
ሆስፒታል የመጀመሪያ ደረጃ
ዲዛይን ስራ በዲዛይን
ቡድን ባለሙያዎች
በጋራ መተቸት
(Jurry)
የመጀመሪያ ደረጃ
ዲዛይን ስራ ለባለቤት
አስተያት እንዲሰጥበት 1,050,000 2011 223,000 21.1% 1,050,000 1,050,00 826,7 1,050, 78.74 0.00 0.00 0.0% 223,000 180,000 80.7% 1,050.0000 1,006,777 95%
ማድረግ፣
0 77.50 000 %
4.2 የደ/ዘይት የባለቤት አስተያየት “
አካቶ የመጨረሻ ደረጃ
ሆሰፒታለ ዲዛይን ሠርቶ
መኖሪያ ማጠናቀቅ፣
ከመሬት በታች ያለውን
ስራ ሲቀር የሁሉም
ዲዛይንና ሳይት ዎርክ
መስራትና ማጠናቀቅ

777,000 2011 350,000 45% 427,000 427,000 1,042, 427,0 244% 100,000 100,000 100% 100,000 100,000 100% 777,000 1,142,000 147%
000 00
5. የአየር ሃይል ዋና የአርክቴክቸራል፣
የስትራክቸራል፣ የሳኒተሪ
መምሪያ እና የኤሌክትሪካል
ፕሮጀክቶች የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ማጠናቀቅ፣
5.1. የአየር
በረራዎች ቢሮ የተሰራውን የመጀመሪያ
ደረጃ ዲዛይን ስራ በዲዛይን
(መቀሌ) ቡድን ባለሙያዎች በጋራ
መተቸት (Jurry)
የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን 542,000 2011 150,000 27.7% 392,000 392,000 180,0 392,0 45.9% 85,000 0.00 0.0% 150,000 0.00 0.0% 542,000 180,000 33.3%
ስራ ለባለቤት አስተያት 00 00
እንዲሰጥበት ማድረግ፣
5.2. የአየር
በረራዎች ቢሮ የባለቤት አስተያየት አካቶ
የመጨረሻ ደረጃ ዲዛይን
(ድሬዳዋ) ሠርቶ ማጠናቀቅ፣
ከመሬት በታች ያለውን ስራ
ሲቀር የሁሉም ዲዛይንና
ሳይት ዎርክ መስራትና
ማጠናቀቅ

10
542,000 2011 150,000 27.7% 392,000 392,000 180,0 392,0 45.9% 85,000 0.00 0.0% 150,000 0.00 0.0% 542,000 180,000 33.3%
00 00
.53 የፓይለቶች
የመኖሪያ
አፓርትመንቶች 590,000 2011 150,000 25.4% 440,000 440,000 365,0 365,0 83.0% 100,000 0.00 0.0% 150,000 50,000 33.3% 590,000 365,000 61.8%
00 00
6. የሰላም ማስከበር የአርክቴክቸራል፣
የስትራክቸራል፣ የሳኒተሪ
ዋና መምሪያ እና የኤሌክትሪካል
6.1 የሰላም የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ማጠናቀቅ፣
ማስከበር
ሃውልት የተሰራውን የመጀመሪያ
ደረጃ ዲዛይን ስራ በዲዛይን
ቡድን ባለሙያዎች በጋራ
መተቸት (Jurry)
የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ስራ ለባለቤት አስተያት
እንዲሰጥበት ማድረግ፣
205,000 2011 80,000 64% 125,000 125,000 112,0 112,0 90% 0.00 0.00 0.0% 80,000 60,000 75% 205,000 172,000 84.0%
00 00

6.2 የሰላም የአርክቴክቸራል፣ 175,000 2012 175,000 100% - - - - - 75,000 0.00 0.0% 75,000 0.00 0.0% 175,000 0.00 0.0%
የስትራክቸራል፣ የሳኒተሪ
ማስከበር እና የኤሌክትሪካል
የማስተር ፕላነን የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ማጠናቀቅ፣
ስራ
የተሰራውን የመጀመሪያ
ደረጃ ዲዛይን ስራ በዲዛይን
ቡድን ባለሙያዎች በጋራ
መተቸት (Jurry)
የመጀመሪያ ደረጃ ዲዛይን
ስራ ለባለቤት አስተያት
እንዲሰጥበት ማድረግ፣

11
ለ) የህንፃ ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
የእቅድ አፈጻጸም በ2012 በጀት ዓመት እስከ አሁን
የ2012 በጀት ፊዚካል የመስከረም ወር ዕቅድ አፈጻጸም የ1ኛው ሩብ አመት ዕቅድ አፈጻጸም ያለው ዕቅድ አፈጻጸም
ተ.ቁ የፕሮጀክቶች ስም አመት እቅድ ዕቅድ ክንውን ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ምርመራ
1 የ መ ከላከያ ኢ ን ተ ር ፕ ራ ይ ዝ ዘር ፍ
ውል ማስተ ዳደ ር ፤ ሳይ ቱን በ ጥራት ና ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በ ተ ቀ መ ጠለት ጊዜ እን ዲጠና ቀ ቅ በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
መ ቆ ጣጠር ፤ ለተ ሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ሰነድ ማጣራት ፤ ለሚነሱ የ ጊዜ ና ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
የ ገ ን ዘብ ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች በ ውል ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
መ ሰረት መ ር ምሮ መ ል ስ ጉብኝት ና ስብሰባ
1.1 ደብረዘይ ት ኢንጂ ነሪንግ ኮሌጅ ፌዝ አራት 1,619,528.76 መ ስጠት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና
ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
አ ዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት መ ላክ ፤
አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
መ ላክ ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ ስራዎ ች
የ ውል ሰነድ ማዘጋ ጀ ት

134,960.73 134,960.73 100.00% 404,882.19 404,882.19 100.00% 404,882.19 404,882.19 100.00%


ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ወር ሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና
1.2 የድ ሬ ደዋ አፓር ት መ ንት 2 1,721,036.04 ስብሰባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ
ሪፖ ር ት አ ዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት
መ ላክ ፤ ለ ተ ጨ ማሪና ለውጥ
ስራዎ ች የውል ሰነ ድ
" ማዘጋ ጀት 143,419.67 143,419.67 100.00% 430,259.01 430,259.01 100.00% 430,259.01 430,259.01 100.00%
1.3 የጃንሜዳ ስታ ፍ ኮሌጅ ጅምናዝየም 451,136.00 " " 64,448.00 64,448.00 100.00% 193,344.00 193,344.00 100.00% 193,344.00 193,344.00 100.00%
ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
ማጣ ራት ፤ ለሚነ ሱ የጊ ዜና
የገን ዘብ ይ ገባኛ ል ጥያ ቄዎ ች
በውል መ ሰረ ት መ ር ምሮ
1.4 አር ምድ ፎር ስ ሆስፒታ ል 1,482,624.96
መ ል ስ መ ስጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
አ ዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት
መ ላክ ፤ ለ ተ ጨ ማሪና ለውጥ
ስራዎ ች የውል ሰነ ድ
" ማዘጋ ጀት 123,552.08 123,552.08 100.00% 370,656.24 370,656.24 100.00% 370,656.24 370,656.24 100.00%
1.5 ጃንሜዳ የተማሪዎ ች ማደሪያ 1,185,644.28 " - 98,803.69 - 0.00% 296,411.07 98,803.69 33.33% 296,411.07 98,803.69 33.33%
ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
1.6 ባህ ር ዳር ስታ ፍ ኮሌጀ ፈዝ አንድ 3,874,996.76 እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ወር ሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና
" ስብሰባ ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ 165,100.65 - 0.00% 495,301.95 0.00% 0.00% 495,301.95 - 0.00%
1.7 ባህ ር ዳር ፡ ድ ሬዳዋ እና ሀ ረር ፍ ሳሽ ማስወገጃ
2,613,111.70 " - 261,311.17 - 0.00% 261,311.17 0.00% 0.00% 261,311.17 - 0.00%
ድምር 12,948,078.50 991,595.99 466,380.48 47.03% 2,452,165.63 1,497,945.13 61.09% 2,452,165.63 1,497,945.13 61.09%

12
2 የ መ ከላከያ ሰ ራ ዊ ት ፋ ው ን ዴ ሽ ን
" ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
ማጣ ራት ፤ ለሚነ ሱ የጊ ዜና
2.2 አዲስ አበባ ሰሚ ት ሁ ለት የገን ዘብ ይ ገባኛ ል ጥያ ቄዎ ች
በውል መ ሰረ ት መ ር ምሮ
መ ል ስ መ ስጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
2,068,170.96 አ ዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት መ ላክ 172,347.58 172,347.58 100.00% 517,042.74 517,042.74 100.00% 517,042.74 517,042.74 100.00%
ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
2.3 መ ቀሌ አዲሃ ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
አ ዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት መ ላክ ፤
1,601,934.48 " 133,494.54 133,494.54 100.00% 400,483.62 400,483.62 100.00% 400,483.62 400,483.62 100.00%
2.4 አዳማ 1 እና 2 1,453,001.88 " " 121,083.49 121,083.49 100.00% 363,250.47 363,250.47 100.00% 363,250.47 363,250.47 100.00%
ውል ማስተ ዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለ ት ጊዜ
እ ን ዲ ጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠ ር ፤
ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
ማጣ ራት ፤ ለሚነ ሱ የጊ ዜና
2.5 በቢሾፍ ቱ የገን ዘብ ይ ገባኛ ል ጥያ ቄዎ ች
በውል መ ሰረ ት መ ር ምሮ
መ ል ስ መ ስጠ ት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረ ግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
1,383,751.44 " አ ዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት መ ላክ ፤ 115,312.62 115,312.62 100.00% 345,937.86 345,937.86 100.00% 345,937.86 345,937.86 100.00%
ውል ማስተዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በ ጥራት ና በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊዜ
እንዲ ጠና ቀ ቅ መ ቆጣ ጠር ፤
ለተሰራ ስራ የ ክ ፍ ያ ሰነድ
2.6 አዋሳ ማጣ ራት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
1,525,645.56 " አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት መ ላክ ፤ 127,137.13 127,137.13 100.00% 381,411.39 381,411.39 100.00% 381,411.39 381,411.39 100.00%
2.7 ቃሊቲ አንድ 1,317,963.48 " " 109,830.29 109,830.29 100.00% 329,490.87 329,490.87 100.00% 329,490.87 329,490.87 100.00%
2.8 ቃሊቲ ሁ ለት 1,317,963.48 " " 109,830.29 109,830.29 100.00% 329,490.87 329,490.87 100.00% 329,490.87 329,490.87 100.00%
ውል ማስተዳ ደ ር ፤ ሳይ ቱ ን
በ ጥራት ና በ ተ ቀ መ ጠ ለት ጊዜ
እንዲ ጠና ቀ ቅ መ ቆጣ ጠር ፤
2.9 ሶስት ኮከብ ሆቴል ወር ሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
1,465,535.52 " አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት መ ላክ ፤ 122,127.96 0 0.00% 366,383.88 - 0.00% 366,383.88 - 0.00%
2.10 ባህ ር ዳር አፓ ር ት መ ንት 1,601,934.48 " 0 133,494.54 0 0.00% 400,483.62 - 0.00% 400,483.62 - 0.00%
ድምር 13,735,901.28 1,144,658.44 889,035.94 77.67% 3,433,975.32 2,667,107.82 77.67% 3,433,975.32 2,667,107.82 77.67%

13
3 የመ ሀ ን ዲ ስ ዋ ና መ ም ሪ ያ -
ውል ማስተዳደ ር ፤ ሳይ ቱን
በ ጥራት ና በ ተቀ መ ጠለት ጊዜ
እንዲጠና ቀ ቅ መ ቆጣጠር ፤
ለተሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነድ
ማጣራት ፤ ለሚነሱ የ ጊዜ ና
የገን ዘብ ይ ገ ባ ኛ ል ጥያ ቄ ዎ ች
3.1 ጎፋ አፓ ርትመ ንት በ ውል መ ሰረት መ ር ምሮ መ ል ስ
መ ስጠት ፤ ወር ሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረግ ፤ ወር ሃዊ ሪፖ ር ት
አ ዘጋ ጅ ቶ ለባ ለቤ ት
መ ላክ፤ ለተጨ ማሪና ለውጥ
1,869,852.36 " ስራዎ ች የ ውል ሰነድ ማዘጋ ጀ ት 155,821.03 155,821.03 100.00% 467,463.09 467,463.09 100.00% 467,463.09 467,463.09 100.00%
3.2 ቆሬ አቅም ግንባታ 1,988,016.24 " 165,668.02 165,668.02 100.00% 497,004.06 497,004.06 100.00% 497,004.06 497,004.06 100.00%
ድምር 3,857,868.60 321,489.05 321,489.05 100.00% 964,467.15 964,467.15 100.00% 964,467.15 964,467.15 100.00%
ሌሎ ች "
ውል ማስተ ዳደ ር፤ ሳይ ቱን ውል ማስተዳ ደ ር፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠለት ጊዜ በጥራት ና በተ ቀመ ጠ ለት ጊዜ
እን ዲጠ ና ቀቅ መ ቆ ጣ ጠር፤ እን ዲ ጠና ቀቅ መ ቆ ጣጠ ር፤
ለተሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
ማጣራት ፤ ለሚነ ሱ የጊዜና የገን ዘብ ማጣራት ፤ ወርሃዊ ሳይ ት
ይ ገባኛ ል ጥያ ቄዎ ች በውል ጉብኝት ና ስብሰባ
መ ሰረት መ ርምሮ መ ል ስ ማድ ረግ ፤ ወርሃዊ ሪፖ ርት
መ ስጠ ት ፤ ወርሃዊ ሳይ ት ጉብኝት ና አዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት መ ላክ ፤
ስብሰባ ማድ ረግ ፤ ወርሃዊ ሪፖ ርት
አዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት
መ ላክ ፤ ለተ ጨ ማሪና ለውጥ
ስራዎ ች የውል ሰነ ድ ማዘጋ ጀት
4 የጨ ርቃ ጨ ርቆች ወርክ ሾኘ 1,501,608.00 125,134.00 125,134.00 100.00% 375,402.00 375,402.00 100.00% 375,402.00 375,402.00 100.00%
ሳይ ት ላይ ስራዎ ችን እና
የግ ን ባታ እቃ ዎ ችን ቆጥሮ
5 ምሥ ራቅ ዕዝ 1,258,072.80 " ማረካከብ ተ ጠ ና ቋል 104,839.40 104,839.40 100.0% 314,518.20 314,518.20 100.00% 314,518.20 314,518.20 100.00%
6 ኢመ ደኤ - " - - - - - - - - -
ውል ማስተዳ ደ ር፤ ሳይ ቱ ን
በጥራት ና በተ ቀመ ጠ ለት ጊዜ
እን ዲ ጠና ቀቅ መ ቆ ጣጠ ር፤
ለተ ሰራ ስራ የክ ፍ ያ ሰነ ድ
ማጣራት ፤ ወርሃዊ ሳይ ት
ጉብኝት ና ስብሰባ
ማድ ረግ ፤ ወርሃዊ ሪፖ ርት
6.1 የኢ. መ . ደ . ኤ ጌጃ 666,373.95 " አዘጋ ጅ ቶ ለባለቤ ት መ ላክ ፤ 133,274.79 133,274.79 100.00% 399,824.37 399,824.37 100.00% 399,824.37 399,824.37 100.00%
6.2 የኢ. መ . ደ . ኤ 3 ሪሞት ሣይቶች 764,916.50 " " 152,983.30 684,895.80 447.69% 458,949.90 2,808,222.20 611.88% 458,949.90 2,808,222.20 611.88%
ድምር 4,190,971.25 516,231.49 1,048,143.99 203.04% 1,548,694.47 3,897,966.77 251.69% 1,548,694.47 3,897,966.77 251.69%

14
5. የመንገድ የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር አፈፃፀም
በአንደኛው ሩብ አመት የብር 17,323,991.57 የመንገድ ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ያህል ስራዎችን

ለማከናወን ታቅዶ የብር 13,767,363.84 ወይም የዕቅዱን 79.47% ለማከናወን ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ

እስከ መስከረም ወር መጨረሻ በድምሩ ብር 13,767,363.84 የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ

ከታቀደው የብር 75,347,967.05 ውስጥ 18.27% ድርሻ ይይዛል፡፡


5.1. የመንገድ ዲዛይን ኘሮጀክቶች አፈፃፀም
በአንደኛው ሩብ አመት የብር 4,116,335.29 (አራት ሚሊዮን አንድ መቶ አስራ ስድስት ሺ ሶስት መቶ

ሰላሳ አምስት ከ 29/100) የመንገድ ዲዛይን ለማከናወን ታቅዶ የብር የብር 2,983,813.55 (ሁለት

ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት ሺ ስምንት መቶ አስራ ሶስት ከ 55/100) ወይም የዕቅዱን 72.49%

ለማከናወን ተችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ እስከ መስከረም ወር መጨረሻ በድምሩ ብር 2,983,813.55

የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር 23,462,812.76 ውስጥ 12.72% ድርሻ
ይይዛል፡፡
5.1.1. በመንገድ ዲዛይን በ 1 ኛው ሩብ አመት የተከናወኑ ስራዎች

1. የአዲሹሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ፕሮጀክት

Environmental Report’ ተጠናቆ ለስራ ተቋራጩ (ለመ.ኮ.ኢ.)በነሃሴ ወር ላይ ገቢተደርጓል

የፕሮጀክቱ ሙሉ የቅየሳ ሪፖርት በሃምሌ ወር መጀመሪያ ለኮንሳልታንቱ በ’Soft Copy’ ገቢ ተደርጎ የነበረ

ሲሆን በሃምሌ ወር መጨረሻም ሪፖርቱን በ’Hard Copy’ ገቢ ማድረግ ተችሏል፡፡

የ ‘QC/QA’ ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለስራ ተቋራጩ (ለመ.ኮ.ኢ.) በነሃሴ ወር ላይ ገቢ ተደርገዋል፡፡

Work ASchedule’ ቀደም ሲል በኮንሳልታንቱ በኩል በተሰጠው ኮሜንት መሰረት በማስተካከል በ ‘ Final’
ደረጃ ተዘጋጅቶ በነሃሴ ወር መጨረሻ ላይ ገቢ ተደርገዋል፡፡
የቀሪ 54 ኪ.ሜ. ጂኦሜትሪክ ዲዛይን በድራፍት ደረጃ ለሌሎች ዲዛይኖች ግብአት በሚሆን መልኩ በነሃሴ
ወር መጨረሻ ላይ ተጠናቋል፡፡
የቀሪ 54 ኪ.ሜ. ሃይድሮሎጂ ጥናት በድራፍት ደረጃ ተጠናቋል፡፡ የቀሪው 54 ኪ.ሜ. የስትራክችራል ዲዛይን
ስራ የተጀመረ ሲሆን ከማቴሪያል ሪፖርት ውጪ ሌሎች ዲዛይኖች እስከ ኦክቶበር መጨረሻ ድረስ
ለማስረከብ እቅድ ተይዟል፡፡
ቀደም ሲል ለኮንሳልታንቱ ገቢ ተደርጎ የነበረው የመጀመሪያው 20 ኪ.ሜ. የሃይድሮሎጂ ሪፖርት በተሰጠው

ኮሜንት መሰረት በማስተካከል እና በ ‘Final’ ደረጃ በማዘጋጀት ለስራ ተቋራጩ (ለመ.ኮ.ኢ.)ገቢ


ተደርገዋል፡፡
15
ቀደም ሲል ለኮንሳልታንቱ ገቢ ተደርጎ የነበረው የመጀመሪያው 20 ኪ.ሜ. የጂኦሜትሪክ ዲዛይንና

የስተትራክችራል ዲዛይን ስራዎች በተሰጠው ኮሜንት መሰረት በማስተካከል በ ‘Final’ ደረጃ ተዘጋጅቷል፡፡፡
ቀደም ሲል ሲንከባለል የቆየው የአፈር ምርመራ ስራ የጨረታ ሂደቱ በመጠናቀቁ በህጉ መሰረት ቅሬታ ጊዜ
ከተጠናቀቀ በኃላ ለአሸናፊው ድርጅት የማሳወቂያ ደብዳቤ ተጽፎለታል፡፡
የአፈር ምርመራ ስራ(Soil sampling) ከአራት ወራት በፊት በሳይት ደረጃ የተጠናቀቀ ቢሆንም የአፈር
ናሙናው ግን አሁንም በሳይት ላይ ይገኛል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞም በሩብ አመቱ ውስጥ የማቴርያል ሪፖርት
ለማዘጋጀት የተከናወነ ስራ የለም፡፡ ዘግይቶም ቢሆን የአፈር ናሙናው ከሳይት ለማምጣት እንቅስቃሴ
በመጀመሩ በሚቀጥለው ወር የላቦራቶሪ ምርመራ ስራ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በሩብ አመቱ ውስጥ መሰራት ከነበረበት የብር 3,552,000.00 ስራ ውስጥ የእቅዱን 68.24% ማለትም

የብር 2,423,964.11 የሚገመት ስራ ብቻ ነው ማከናወን የተቻለው፡

2. የመሎዶኒ ጀንክሽን-ቡሬ-ማንዳ የመንገድ ፕሮጀክት


በባለቤት በኩል የውል ስምምነቱ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ቀደም ሲል በተሰጠው አስተያየት መሰረት ቀሪ
የመጨረሻ ዲዛይኖችን ማስረከብ ያልተቻለ ሲሆን በቅርቡ የውል ስምምነቱ ጉዳይ እልባት በማግኘቱ
በመስከረም ወር ላይ እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡
በዚሁ መሰረት የፕሮጀክቱ ‘Engineering Estimate’ በ ‘Final’ ደረጃ ተዘጋጅቶ በመስከረም ወር

አጋማሽ ለአሰሪው መ/ቤት ገቢ የተደረገ ሲሆን ሌሎችም ለማዘጋጀት በእንቅስቃሴ ላይ እንገኛለን ፡፡


ከውል ስምምነቱ መዘግየት ጋር በተያያዘ በሩብ አመቱ ውስጥ በገቢ ደረጃ መታየት ከነበረበት የብር

503,423.16 ስራ ውስጥ የእቅዱን 18.00% ብቻ ማለትም የብር 90,616.17 የሚገመት ስራ ብቻ ነው


ማከናወን የተቻለው፡፡

3. የባህርዳር አፓርትመንት ተጨማሪ ስራዎች

ከግቢው የሚወጣውን ፍሳሽ የሚወገድበት መንገድ የሚያሳየው ፕሮፖዛል ለከተማው መስተዳድር በድጋሚ
በቀረበ ጥያቄ መሰረት የከተማው መስተዳድር መሃንዲሶች ሳይቱን በአካል በመገኘት በጋራ ከተጎበኘ በኃላ
የሚመለከታቸው የከተማው መስተዳድር አካላት በቅርቡ ምላሽ እንደሚሰጡበት ቃል የገቡ ቢሆንም
በቃላቸው መሰረት የሰጡት ምላሽ ባለመኖሩ የተቆጣጣሪው ባለስልጣን ድጋፍ ይፈልጋል
4. የጎፋ ካምፕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች(ምእራፍ-2) የውስጥ ለውስጥ መ/ድ የክለሳ ስራ
እስከ ሩብ አመቱ መጨረሻ ድረስ ቀሪ የክለሳ ስራዎች ለማጠናቀቅ በተያዘው እቅድ መሰረት ሙሉ የክለሳ
ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ባለቤት በሰጠው የስራ ትእዛዝ መሰረት ቅድሚያ ሊሰሩ የሚችሉ ስራዎች በጋራ

ተለይተው ለአሰሪው መ/ቤት ገቢ ተደርጓል፡፡


5. የአየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ የውስጥ ለውስጥ መ/ድ
16
ቀደም ሲል ከመ.ኮ.ኢ. በኩል የቀረበው የምእራፍ ሁለት የዋጋ ድርድር ያልተሟሉት ሰነዶች በቅርቡ
ተሟልተው በመቅረባቸው የድርድር ስራው ተጠናቆ ለአስተያየት ወደ መኮኢ ተልኳል፡፡
ቀደም ብሎ ከአሰሪው መ/ቤት ጋር በተደረገ ውይይት የፋውንቴይን ስራው እንዲቀር በመወሰኑ ለመ.ኮ.ኢ.
በፅሁፍ እንዲያውቀው ተደርጓል፡፡
6. የቃሊቲ መጋዘኖች የውስጥ ለውስጥ መ/ድ የክለሳ ስራ
ምንም እንኳን የዋጋ ድርድር ስራው በታሰበው ጊዜ የተጠናቀቀ ባይሆንም ለመ.ኮ.ኢ. በድጋሚ ማሳሳቢያ

ከተሰጠ በኃላ የድርድር ስራው በአፋጣኝ እንዲጀመር ከመ.ኮ.ኢ. ሃላፊዎች ጋር በተደረሰው መግባባት
መሰረት የድርድር ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን የውል ስምምነት ስራውም በኮንትራት አስተዳደር ቡድን በኩል
እየተከናወነ ይገኛል፡፡
7. የቆሬ ጋራዥ የውስጥ ለውስጥ መ/ድ የክለሳ እና የማጠናቀቂያ ስራ
ከባለቤት በኩል እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ የዋጋ ድርድር ስራ ተጠናቆ የውል ስምምነት እንዲፈጸም

የተሰጠውን አቅጣጫ መሰረት በማድረግ ለመ.ኮ.ኢ.ማሳሳቢያ ከተሰጠ በኃላ የድርድር ስራው በተቻለ
ፍጥነት የተጠናቀቀ ሲሆን የውል ስምምነት ስራውም በኮንትራት አስተዳደር ቡድን በኩል እየተከናወነ
ይገኛል፡፡
8. የመከ/ዋና መ/ቤት የውስጥ ለውስጥ መ/ድ እና ተዛማጅ የሳይት ወርክ ስራዎች የክለሳ ስራ

ቀደም ሲል የመከ/ከፍተኛ ሃላፊዎች አጠቃላይ ሳይት ፕላኑ ላይ በሰጡት ኮመንት መሰረት መሻሻል
ያለባቸው ዲዛይኖች የክለሳ ስራ ተሰርቷል ፡፡
ለውሳኔ መቅረብ ያለባቸው ጉዳዮችና ድሮዊንጎች ለሚመለከታቸው አካላት ቀርቧል፡፡
ቀደም ሲል በተሰጡት ኮሜንቶች መሰረት የተስተካከለው ድሮዊንግ በመስከረም ወር አጋማሽ ለስራ
ተቋራጩ ተልኳል፡፡

9. የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ የሰልፍ ሜዳ እና የአዳራሽ የክለሳ ስራ


ቀደም ሲል የተዘጋጀው ዲዛይንና በግንባታ ስራ ጅማሮ ወቅት የተገኘው ሁኔታ የተለያየ ሆኖ በመገኘቱ
የክለሳ ስራ ተሰርቶ ነሃሴ ወር ላይ ለስራ ተቋራጩ ተልኳል ፡፡
10. የቆሬ ዋር ኮሌጅ የውስጥ ለውስጥ መ/ድ የክለሳ ስራ
ምንም እንኳን አሁንም ለባለድርሻ አካላት ለመጨረሻ ጊዜ የሚቀርብ ቢሆንም አጠቃላይ ዲዛይኑና የሳይት

ፕላን አቀማመጡ በተመለከተ ቀደም ሲል ለመከ/ከፍተኛ ሃላፊዎች ቀርቦ በተሰጠው አስተያየት መሰረት
የሳይት ፕላን ማሻሻያ ስራው የተከናወነ በመሆኑ የክለሳ ስራ በቅርቡ ይጀመራል፡፡
11. የአፍዴራ-ቢዱ የጠጠር መ/ድ

17
የመጀመሪያው እና የሁለተኛው ሴክሽን የጂኦቴክኒካል ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለስራ ተቋራጩ (ለመ.ኮ.ኢ.) ገቢ
ተደርጓል፡፡
የሁለተኛው ሴክሽን (ከ 74+000 አስከ መጨረሻው) የጂኦሜትሪክ ዲዛይን ስራ በ ‘Final’ ደረጃ ተዘጋጅቶ

ለስራ ተቋራጩ (ለመ.ኮ.ኢ.) ገቢ ተደርጓል፡፡


12. የምእራብ እዝ መቃረቢያ መ/ድ
የምእራብ እዝ መቃረቢያ መንገድ በ 2011 ዓ.ም. የበጀት አመት የተጀመረ የዲዛይን ስራ ሲሆን ወደ አዲሱ

የበጀት አመት የተሸጋገሩት ቀሪ ስራዎች በሃምሌ ወር መጨረሻ ላይ በመጠናቀቃቸው የብር 60,912.13

ስራ ውስጥ የእቅዱን 100.00% ማከናወን ተችሏል፡፡


13. የባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ መቃረቢያ መ/ድ
ቀደም ሲል የካሳ ሂደት በመጠናቀቁ የመቃረቢያ መንገዱ ስራ ለመጀመር ያመች ዘንድ የቅየሳ ስራ በቅርቡ
ተጀምሯል፡፡
14. የላሊበላ ጀንክሽን-አበርገለ(ሎት-2) መ/ድ
የዲዛይን ስራው በውስጥ አቅም መስራት እንደማይቻል በመረጋገጡ በማኔጅመንት በተወሰነው መሰረት

በዘርፉ የተሰማሩ የተለያዩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ (በጋዜጣ) ተጋብዘው የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ
ይገኛል፡፡
5.2. የመንገድ ኮንት/አስ/ፕሮ/ክትትል ቡድን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት
ባለፉት ሶስት ወራት የብር 13,207,656.24 ሚሊዮን የመንገድ የማማከርና ኮንትራት አስተዳደር

ለማከናወን ታቅዶ የብር 10,783,550.29 ሚሊዮን ወይም የዕቅዱን 81.65% ለማከናወን ተችሏል፡፡

በበጀት ዓመቱ በሶስት ወራት በድምሩ ብር 10,783,550.29 ሚሊዮን የተከናወነ ሲሆን ይህም በበጀት

ዓመቱ ሊሰራ ከታቀደው የብር 51,885,154.29 ሚሊዮን ውስጥ 20.78% ድርሻ ይይዛል፡፡
5.2.1. በመንገድ ኮንት/አስ/ፕሮ/ክትትል በ 1 ኛው ሩብ አመት የተከናወኑ ስራዎች
1. ሁርሶ የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ት/ቤት የሰልፍ ሜዳና የአዳራሽ ግንባታ ስራ
የተሰሩ ስራዎች
የአዳራሽ የግንብና የባክ ፊል ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው
የሰልፍ ሜዳው የሳብ ቤዝ ስራ በመሰራት ላይ ነው
-የቀረበው የሥራ መርሃ ግብር ጸድቆ ወቷል
ያጋጠሙ ችግሮች
የቀን ሰራተኞችን አለማግኘት

በየጊዜው የድንጋይ ዋጋ መጨመር


18
በዝናብ ምክንያት ስራው መቆራረጥ

2. መከላከያ ዋና መ/ቤት የው/ለውስጥ መንገድና የሳይት ወርክ ስራዎች


የተሰሩ ስራዎች
የቁፋሮ ስራ በአብዛኛው ቀደም ሲል ተሰርቷል

የአጥር ኮለን የአርማታ ስራ በመሰራት ላይ ነው

የአጥር ናሙና ቀርቦ አስተያየት ተሰጥቶበታል

የማቴሪያል መረጣ ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው

ስ/ተቋራጩ የጠየቀው የስራ ክፍያ ጸድቆ ወቷል


ያጋጠሙ ችግሮች
ሥራ ተቋራጩ የሥራ መርሃ ግብር በወቅቱ ማቅረብ አልቻለም

የማማከርና የቁጥጥር የውል ስምምነት ሰነድ በአሰሪው መ/ቤት ተፈርሞ አልተመለሰም፡፡


መፍትሄዎች
የሥራ መርሃ ግብር በወቅቱ ባለመቅረቡ ምክንያት ከተጠየቀው የስራ ክፍያ 5% እንዲያዝ ተደርጓል

3. ባ/ዳር ሆ/ል ምድረ-ግቢ ማስዋብ


የተሰሩ ስራዎች
በእግረኛ መንገድ ዙሪያ የሳርና ዛፍ ተከላ ስራ እየተከናወነ ነው

የፍሳሽ መውረጃ ቦዮች የግንብ ስራ እየተሰሩ ናቸው

የማስተካከያ ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው


ያጋጠሙ ችግሮች
ያልተመጣጠነ የዛፎች አተካከል ሁኔታ ነበር

ስራውን ሳተጠናቅቋልይጠናቀቅ የኮንትራት ጊዜው


የተሰጡ መፍትሄዎች
ለግቢው ውበት ያመጣሉ የተባሉ ዛፎች እንዲካተቱ ከዋናው ቢሮ በተላኩ አርክቴክቶች ውሳኔ ተሰጥቷል

ስ/ተቋራጩ የሚያቀርበው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ ካለው እንዲያቀርብ ደብዳቤ ተፅፎለታል


የበላይ አካል ድጋፍ የሚፈልጉ ነጥቦች
የተተከሉ ዛፎችና ሳር የሚጠቀሙት የውሃ ጉድጓድ እንዲቆፈር በሚደረገው ጥረት የበላይ አካል ድጋፍ

ይጠይቃል

19
4. መቀለ ሆ/ል ምድረ-ግቢ ማስዋብ
የተሰሩ ስራዎች
የሳር እና የዛፍ ተከላ ስራው የተጠናቀቀ ቢሆንም አንዳንድ የማስተካከያ ስራዎችና ቀሪ የእግረኛ መንገድ

በመሰራት ላይ ነው

የፋውንቴን ስራ የስራ ተቋራጩ ዋጋ ሞልቶ ያቀረበ ቢሆንም ቀደም ሲል በአመታዊ ስብሰባ ላይ በተሰጠ

አቅጣጫ መሰረት እንዲቆም ተደርጓል፡፡


ያጋጠሙ ችግሮች
ስራውን ሳተጠናቅ የኮንትራት ጊዜው ተጠናቅቋል
የተሰጡ መፍትሄዎች
ስ/ተቋራጩ የሚያቀርበው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ ካለው እንዲያቀርብ ደብዳቤ ተፅፎለታል
የበላይ አካል ድጋፍ የሚፈልጉ ነጥቦች
የተተከሉ ዛፎችና ሳር የሚጠቀሙት የውሃ ጉድጓድ እንዲቆፈር በሚደረገው ጥረት የበላይ አካል ድጋፍ

ይጠይቃል

5. ደ/ዘይት አየር ሃይል ዋና መምሪያ

የተሰሩ ስራዎች
በተጨማሪ ስራ የተሰጡት፤የቅርጫት ኳስ ሜዳ የሳብ ቤዝ ስራ ተጠናቀዋል
የከርብ ስቶን የእርማት ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው
ስ/ተቋራጩ የእግረኛ መንገድ ኮንክሬት ታይል/ንጣፍ በመሰራት ላይ ነው
ያጋጠሙ ችግሮች
የስራ አፈጻጸሙ ከእቅዱ በታች ነው
በተጨማሪ የተሰጡ የአስፋልት ስራዎች በክረምት ዝናብ ምክንያት አልተጀመረም
የተሰጡ መፍትሄዎች
ስ/ተቋራጩ ያቀረበው የጊዜ ይገባኛል ጥያቄ በመታየት ላይ ነው
ስ/ተቋራጩ ቀሪ ስራዎችን በማጠናቀቅ ርክክብ እንዲጠይቅ ደብዳቤ ተጽፎለታል

6. ደ/ዘይት ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ማስፋፊያ


የተሰሩ ስራዎች
የዲች ግንብ ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው
ያጋጠሙ ችግሮች
የክረምት ወቅት በመድረሱ ምክንያት ከ subbase በላይ ያለው ስራ ለመስራት አልተቻለም
የተሰጡ መፍትሄዎች
የኮንትራት ውል ጊዜው ከህንጻ ግንባታው ጋር በመሆኑ የውል ጊዜው አልተጠናቀቀም
20
7. አዲሽሁ-ደላ-ሳምረ
የተሰሩ ስራዎች
ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ባለሙያዎች መስከረም ወር መጀመሪያ አካባቢ ወደ ሳይቱ ተልከዋል፡፡
የፍሪላንሰሮች (ሀይዌይ፤ስትራክቸርና ሃይድሮሎጂስት) ክፍያዎች ተፈጽሟል
ያጋጠሙ ችግሮች
የክረምት ወቅት በመሆኑ ምክንያት ስራውን በወቅቱ መጀመር አልተቻለም

8. ዲቾቶ-ጋላፊ መገንጠያ ኤሊዳር-በልሆ


የተሰሩ ስራዎች
የዲዛይንና የኮንትራት አስ/ ስራ ለሰራንበት በየወሩ ክፍያ ይጠይቃል፡፡
የፕሮጀክቱ ስራ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በሁሉም ደረጃ ጥረቶች እየተካሄዱ ናቸው

21
ሀ). የመንገድ ዲዛይን ቡድን የ 1 ኛው ሩብ አመት የየፕሮጀክቱ አፈጻጸም የሚያሳይ ሰንጠረዥ

የሩብ አመት የዕቅድ አፈጻጸም ፕሮጀክቱ ከተጀመረ አንስቶ


የ 2012 በ 2012 በጀት ዓመት አስከአሁን
አጠቃላይ ፕሮጀክቱ ቀሪ ስራዎች የመስከረም ወር ዕቅድ አፈጻጸም እስከአሁን ያለው ዕቅድ
የፕሮጀክቶች ስም በጀት ያለው ዕቅድ አፈጻጸም
ተ.ቁ የፕሮጀክት ዋጋ የተጀመረበት ፊዚካል ፋይናንሻል አፈጻጻም ምርመራ
ዓመቱ
ጊዜ
በብር በመቶኛ ዕቅድ ዕቅድ ክንውን ዕቅድ ክንውን ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ክንውን በመቶኛ
1 የአዲሹሁ- 14,112,716.74 የካቲት 6,631,997.30 47.0% 4,800,000. 3,552,0 2,423,964 432,00 324,000. 75.00% 3,552,0 2,423,96 68.24% 10,752, 8,562,62 79.64%
00 00.00 .11 0.00 00 00.00 4.11 000.00 7.44
ደላ- ሳምረ 25-2011

መንገድ
2 የመሎዶኒ 11,138,072.48 ጥቅምት 1,641,495.64 14.70% 503,423.1 503,423 90,616.17 - 90,616.1 - 503,42 90,616.1 18.00% 10,000, 9,587,19 95.87% ከባለፉት
6 .16 7 3.16 7 000.00 3.01
ጀንክሽን-ቡሬ- 01-2011 ወራት
ማንዳ የተሻገሩ
የመንገድ ስራዎች
ፕሮጀክት
3 የምእራብ እዝ 380,700.82 ጥር 01- - - 60,912. 60,912.13 - - - 60,912. 60,912.1 100.00% 380,70 380,700. 100.00%
60,912.13 13 13 3 0.82 82
መቃረቢያ 2019

መ/ድ
4 የባህርዳር 565,617.43 በበጀት 509,055.69 90.0% 565,617.4 - 56,561.74 - - 56,561.7 - 56,561.7 ከታቀደ
3 56,561.7 4 4
ስታፍ ኮሌጅ አመቱ 4 ው ጊዜ
መቃረቢያ እቅድ በፊት
መ/ድ መሰረት ቀድሞ
በየካቲት የተጀመረ
ወር
ይጀመራ
ል ተብሎ
የታቀደ፤
ቀድሞ
የተጀመረ
5 የጎፋ ካምፕ 517,583.95 የካቲት 155,275.18 30.0% 155,275.1 155,275 155,275.1 38,818. 38,818.7 100.00% 155,27 155,275. 100.00% 517,58 517,583. 100.00% በበጀት
8 .18 8 795 95 5.18 18 3.95 95
የጋራ መኖሪያ 2010 አመቱ
ቤቶች(ምእራ የተሰራው

22
ፍ-2) የውስጥ ስራ
ለውስጥ መ/ድ የክለሳ
የክለሳ ስራ ስራ
በመሆኑ
በገቢ
ደረጃ
የሚታይ
አይደለም
፤ የክለሳ
ስራው
በገንዘብ
ደረጃ
መተመን
ስላለበት
የተዘጋጀ
6 የባህርዳር 220,000.00 ታህሳስ 132,000.00 60.0% 132,000.0 132,000 79,200.00 52,800. - 0.00% 132,00 79,200.0 60.00% 220,00 167,200. 76.00%
0 .00 00 0.00 0 0.00 00
አፓርትመንት 2011

ተጨማሪ
ስራዎች
7 የመከ/ዋና 578,559.39 መስከረም 115,711.878 20.0% 115,711.8 115,711 115,711.8 23,142. 23,142.3 100.00% 115,71 115,711. 100.00% 578,55 578,559. 100.00% በበጀት
78 .878 78 3756 756 1.878 878 9.39 39
መ/ቤት 2011 አመቱ
የውስጥ የተሰራው
ለውስጥ መ/ድ ስራ
እና ተዛማጅ የክለሳ
የሳይት ወርክ ስራ
ስራዎች በመሆኑ
የክለሳ ስራ በገቢ
ደረጃ
የሚታይ
አይደለም
፤ የክለሳ

23
ስራው
በገንዘብ
ደረጃ
መተመን
ስላለበት
የተዘጋጀ
8 የቃሊቲ 497,652.69 ታህሳስ 199,061.07 40.0% 199,061.0 199,061 199,061.0 49,765. 49,765.2 100.00% 199,06 199,061. 100.00% 497,65 497,652. 100.00% በበጀት
76 .07 7 26 6 1.07 07 2.69 69
መጋዘኖች 2010 አመቱ
የውስጥ የተሰራው
ለውስጥ መ/ድ ስራ
የክለሳ እና የክለሳ
የማጠናቀቂያ ስራ
ስራ በመሆኑ
በገቢ
ደረጃ
የሚታይ
አይደለም
፤ የክለሳ
ስራው
በገንዘብ
ደረጃ
መተመን
ስላለበት
የተዘጋጀ
9 የቆሬ ጋራዥ 499,771.47 የካቲት 49,977.14 10.0% 49,977.14 49,977. 49,977.14 12,494. 12,494.2 100.00% 49,977. 49,977.1 100.00% 499,77 499,771. 100.00% በበጀት
14 28 8 14 4 1.47 47
የውስጥ 2010 አመቱ
ለውስጥ መ/ድ የተሰራው
የክለሳ እና ስራ
የማጠናቀቂያ የክለሳ
ስራ ስራ
በመሆኑ

24
በገቢ
ደረጃ
የሚታይ
አይደለም
፤ የክለሳ
ስራው
በገንዘብ
ደረጃ
መተመን
ስላለበት
የተዘጋጀ
10 የቆሬ ዋር 578,005.65 መጋቢት 462,404.52 80.0% 462,404.5 184,961 - 184,96 - 0.0% 184,96 - 0.0% 578,00 115,601. 20.0% ሳይት
2 .80 1.80 1.80 5.65 13
ኮሌጅ የውስጥ 2011 ፕላኑ
ለውስጥ መ/ድ በሚመለ
የክለሳ ስራ ከታቸው
አካላት
ታይቶ
አስኪጸድ
ቅ ድረስ
የዲዛይን
ስራው
ያልተጀ
መረ
11 የሁርሶ 531,688.85 ጥር 2011 531,68 531,688. 100.00%
8.85 85
ኮንቲንጀንት
ማሰልጠኛ
የሰልፍ ሜዳ
እና የአዳራሽ
የክለሳ ስራ
12 የአፍዴራ-ቢዱ 4,451,725.77 መስከረም 351,759.4 7.9% 351,759 351,759.4 - - - 351,75 351,759. 100.0% 4,451,7 4,451,72 100.00%
.4 9.4 4 25.77 5.77
2005

25
የጠጠር መ/ድ

26
ተ.ቁ የኘሮጀክት ዕቅድ/በብር/ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም ከበጀት ዓመቱ
ዓይነት በፐርሰንት ዕቅድእስከ ወሩ
መጨረሻ አፈፃፀም
%
የበጀት አመቱ የ 1 ኛ ሩብ አመት ፋይናንሻል ብር ፋይናንሻል(%) ፋይናንሻል(%)
ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ ገቢ ወጪ
1 ሁርሶ ሰ/ማ 2,397,771.1 1,303,326. 599,442.78 325,831.5 501,279.3 340,869.9 100. 104.6 20.9 26.2
ማ/ት/ቤት የሰልፍ 2 2 0 1
ሜዳና የአዳራሽ
ግንባታ ስራ
2 መከ/ዋና መ/ቤት 1,755,635.0 1,141,162. 438,908.8 285,290.7 438,908.8 285,290.7 100. 100.0 25.0 25.0
የው/ለውስጥ 8 0
መንገድና የሳይት
ወርክ ስራዎች
3 የባህርዳር 401,623.02 247,871.9 401,623.02 247,871.9 381,341.4 247,871.9 94.9 100.0 100. 100.0
ሆስፒታል ምድረ 5 0
ግቢ ሥራ
4 የመቀለ ሆስፒታል 401,623.02 275,761.9 401,623.02 275,761.9 424,250.3 275,762.7 105. 100.0 105. 100.0
ምድረ ግቢ ሥራ 63 63
5 አየር ሃይል 405,429.09 263,528.9 405,429.09 263,528.9 405,429.1 263,528.9 100. 100.0 100. 100.0
ጠ/መምሪያ 0 0
6 ደ/ዘይት ኢ/ኮሌጅ - - 270,801.6 176,021.0 - 65.0 100. 65.0
ማስፋፊያፕሮጀክ 0

7 አዲሽሁ-ደላ- 14,011,112. 8,470,105. 1,546,437.0 368,066.4 - - 0
ሳምረ 54 5
8 ዲቾቶ -ጋላፊ- 2,262,043.3 1,960,437. 2,262,043.3 1,538,189. 1,493,734. 1,000,802. 66.0 65.1 66.0 51.0
ኤሊዳር-በልሆ 8 6 8 5 9 4 3 4
9 ሙስሌ-ባዳ 4,512,779.0 2,933,306. 2,256,389.5 1,534,344. 1,651,210. 1,089,798. 73.1 71.0 36.5 37.2
4 4 2 9 5 9 8 9
10 በለስ-መካነ ብርሃን 18,240,576. 11,856,374 4,399,197.7 2,991,454. 4,583,670. 3,116,895. 104. 104.2 25.1 26.3
16 .5 9 5 2 7 2 3
11 አፍድራ-ቢዱ 496,561.88 322,765.2 496,561.88 223,452.9 632,924.4 284,816.0 127. 127.5 127. 88.2
5 5

27
12 ከጨረታ ስራዎች 7,000,000.0
0
ጠቅላላ ድምር 51,885,154. 28,774,640 13,207,656. 8,053,793. 10,783,550 7,081,658. 81.6 87.9 20.7 24.6
25 .9 28 1 .5 1 5 8
ለ) የመንገድ ኮንትራት አስተዳደር ፕሮ/ክትትል ቡድን የ 1 ኛ ሩብ አመት የአሃዝ አፈፃፀም

28
6. በአፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ አቅታጫዎች
ተ.ቁ በመጀመሪው እሩብ አመት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
1 ስራ የሚሰራውን አካል ስራን በተሰጠው ግዜ ሰርቶ በራስ ተነሳሽነት አለመመለስ፤
2 ስራ የሚሰራውን አካል የስራ ሰአትን በአግባቡ አለመጠቀም፤
3 ስራውን የሚመራ አካል ስራ ወደታች ማውረድ ካልሆነ በስተቀር ለሚያጋጥሙ ችግሮች አስቸኳይ መፍትሄ
መስጠት ላይ ደካማ መሆን፤
4 አስቸኳይ ስራዎች መብዛትና አጭር ግዜ መፈለጋቸው፤
5 የተሰሩ ስራዎች በተለያዩ ምክንያት ወደ ውለታ የመቀየር ችግር፤
6 የባለቤት ፍላጎት መቀያየርና ተጠናቆ አለመቅረብ፤
7 ባለቤት ፍላጎት አቅርቦ የዲዛይን ስራዎች ከተጀመሩ በኃላ ባለቤት ፍላጎቱን በተለያየ ምክንያት መሰረዝ እና
ውል አለመፈረም፡፡

6.1. በህንፃ ዲዛይንና ኮንትራት አስተዳደር

ተ.ቁ. የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች መፍትሄ የሰጠው አካል

1 አጥጋቢ ባይሆንም ሰራተኞችን በጋራና በተናጥል ማወያየት የስራ መሪው

2 አጥጋቢ ባይሆንም ሰራተኞችን መምከርና ማስጠንቀቅ በተናጥል

3 ምንም እኳን ውለታዎች በጊዜ ማዘጋጀት ላይ የራሱ የሆነ ችግር ነበረ የስራ ሂደት
ቢሆንም ለባለቤት የውል ሰነድ ተዘጋጅቶ ተልኳል
4 የዲዛይን ስራ ከመጀመሩ በፊት በፕሮግራም ደረጃ ለባለቤት ገለፃ በስራ ሂደቱ የሚመለከታቸው
ማቅረብ ሞያተኞች
5 ለበላይ አካል ውሳኔያቸውን በድጋሚ እንዲያዩትና ብዙ የሰው ሀይልና ጊዜ የስራ ሂደት
ባክኖ ስራዎች ከተሰሩ በኃላ እንዲህ አይነት ውሳኔ መወሰኑ አግባብ
አለመሆኑን በመግለፅ ደብዳቤ ተልኳል

29
ተ.ቁ የበላይ አካል ድጋፍ የሚስፈልጉ ጉዳዮች ድጋፍ የሚስፈልግበት
ግዜ

1 በመስራቤታችን የሚካሄደው ሪፎርም ከሚገባው ጊዜ በላይ ባስቸኳይ


በመውሰዱ እቅዱን ከመተግበር አኳያ የራሱ የሆነ ተፅኖ ስላለው
በተቻለ ፍጥነት እንዲያልቅ ቢደረግ
2 በሌሎች አማካሪዎች የሚተዳደሩ ፕሮጀክቶች(መቀሌና ባህርዳር
ሆስቢታል እንዲሁም የመከላከያ ዋና መስራያ ቤት)
የድርጅታችንን ብዙ የሰው ሀይል እና ጊዜ የሚወስዱ በመሆኑ
ሌሎች በእቅድ ያሉ ስራዎችን ለመፈፀም የራሱ ተፅእኖ ከመኖሩ
ባሻገር የነዚህ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም የማይለካ በመሆኑ ከበላይ
አካላት መፍትሄ ቢበጅላቸው

6.2. በመንገድ ዲዛይንና ኮንትራት አስተዳደር


ተ.ቀ. ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
1. የአዲሹ- ደላ-ሳምረ ፕሮጀክት ላይ በወቅቱ መሰራት የነበረበት የማቴርያል የላቦራቶሪ ስራ
ባለመሰራቱ የማቴርያል ሪፖርት ማዘጋጀት አልተቻለም
2. የመሎዶኒ-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ፕሮጀክት ላይ ከአሰሪው መ/ቤት ጋር ያለው የውል
ስምምነት በታሰበው ጊዜ አለመጠናቀቁ እና ቀሪ ዲዛይኖችም ማስገባት አለመቻሉ
3. በየፕሮጀክቱ የመኪኖች ብልሽት ማጋጠሙና አፋጣኝ ምላሽ መስጠት አለመቻል
4. በተለያየ ጊዜ በድርጅቱ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ቢኖሩም ልምድ ያለው ሙያተኛ
አለማግኘት
5. የአዲሹ- ደላ-ሳምረ ፕሮጀክት ላይ ለፕሮጀክት የሚያስፈልግ የሰው ሃይል ቅጥር
በተፈለገው ፍጥነት አለካመሄዱና የሰው ሃይል ወደ ሳይት ማንቀሳቀስ አለመቻሉ

ተ.ቀ. የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች መፍትሄው የሰጠው


አካል
1. ለችግሩ በሚመጥን ፍጥነት ባይሆንም ላቦራቶሪ የሚሰሩ ድርጅቶች የድርጅቱ
አመራሮች
የመለየት ስራው ለማፋጠንና የላቦራቶሪ ስራው ለማስጀመር ጥረት
ተደርጓል
2. ከአሰሪው መ/ቤት ጋር ተከታታይ ውይይት እና ክትትል በማድረግ የውል
የሚመለከታቸው
ስምምነቱ ለፊርማ ዝግጁ ሀኖዋል
የድርጅቱ

30
አመራሮች
3. የአዲሹ የሰው ሃይል ቅጥር የሚጠናቀቅበት ሁኔታ ከሚመለከታቸው
የሰው ሃይል ክፍል እና የድርጅቱ ሃላፊዎች ጋር በመነጋገር በአጭር ጊዜ የሚመለከታቸው
የድርጅቱ
የሚጠናቀቅበት ሁኔታ እንዲፈጠር ጥረት ተደርጓል አመራሮች
4. የመኪኖች ብልሽት ፕሮጀክት ላይ ካለው ተጽአኖ አንጻር አፋጣኝ ምላሽየድርጅቱ ስራ
አመራር እና
ባይሰጥም በቅርቡ በማኔጅመንት ደረጃ አቅጣጫ ተቀምጦለት ችግሩን
የሚመለከታቸው
ለመፍታት ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ ስራ ክፍሎች

7. የድርጅቱ ደጋፊ የስራ ሂደቶች አፈፃፀም ሪፖርት


7.1. ፋይናንስ ኬዝ ቲም
የድርጅታችን የ 2010 እና 2011 በጀት አመት በ IFRS የሂሳብ ስርአት የማከናወን ስራ የተጀመረ ሲሆን

የ 2010 የመጨረሻ ድራፍት ሪፖርት እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ከስራ ሂደቶች የሚመጡ ተሰብሳቢዎችን በተሰብሳቢነት ምዝገባ ተከናውኗል፡፡

የ 2012 በጀት ዓመት ሩብ ዓመት ወር ከዘንድሮ በጀት ዓመት ሳይሰበሰቡ የቀሩ ተሰብሳቢዎች የድርጅቱን

የዋና ሥራ ሂደቶች የግንባታ ዲዛይን የቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ገቢዎች ወደ ድርጅቱ ገቢ

እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡

31
7.1.1. በድርጅቱ ከ 2003 እስከ 2011 በጀት ዓመት በተሰብሳቢ የሚገኘውን ገንዘብ በሚያሳይ መልኩ ቀጥሎ በቀረበው ሰንጠረዥ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
S/ Customer
No Name 2003 2005 2006 2007 2008 2009 2010 2011 2012 Total
Defence
Enterprise 1,631,592.0 1,181,983. 798,307. 541,345. 4,153,228.
1 sector 2           72 01 48 23
Defence
Army 627,451. 1,989,814. 428,185. 649,373. 497,033 2,729,855. 998,859. 7,920,573.
2 Foundation 50   21 20 85 .31 26   78 11
Zequala steel
rolling 238,924. 238,924.
3 Building 00                 00
Gafat
Industry
Building 28,750. 28,750.
4 supervision 00                 00
Defence
Southern East 88,112. 209,678. 297,791.
5 Command             63   68 31
Metal
Engineering 761,929. 831,196 503,210. 2,096,335.
6 Coroporation         74 .08 07     89
Defence
Construction 27,772. 610,254. 32,220. 10,329,739. 18,323,824. 9,107,340. 38,431,152.
7 Enterprise   50 45   67   52 41 56 11
Western 25,864. 77,594. 103,458.
8 command HQ   72 16             88
Combat
Engineering
Main 384,647. 644,592. 162,439 255,393. 1,946,174. 747,596. 4,140,843.
9 department/   40     44 .53 09 79 14 39
Meles Zenawi 366,399. 366,399.
10 Foundation     11             11
Urban
development
presidential 570,533. 184,000. 358,800. 179,400. 1,292,733.
11 House     76       00 00 00 76
Air Force 57,500. 57,500.
12 Head Quarter       00           00

32
Tekelebirhan
Ambaye
Construction 275,374. 275,374.
13 PLC       65           65
Ethiopian
Textile
Industry
Development 125,134. 250,269. 375,403.
14 Inistitute               57 14 71
133,274 2,005,080. 6,201,908. 2,165,563. 10,505,826.
15 INSA           .79 00 72 05 56
Ethiopian
Investment 116,736 116,736.
16 Commission           .56       56
Metal
Engineering
Coroporation
Bishoftu 431,250. 431,250.
17 Automotive             00     00
A/A Housing
Constraction
Project Office
(Koye Feche 2,227,681. 920,026. 3,147,707.
18 Site)             33 48   81
Homicho
Amunition 283,865. 662,353. 946,219.
19 Engi. Industry             90 77   67
Defence
Peace
Keeping Main 334,186. 334,186.
20 Department                 20 20
2,528,720.5 440,289. 3,616,601. 763,066. 2,090,124. 1,742,689 20,222,181. 29,338,540. 14,701,919. 75,192,154.
Total 2 62 69 85 70 .27 52 75 05 36

33
7.1.2. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርድት ከ 2011 በጅት አመት እና 2012 በጀት አመት አስከ መስከረም 26
ቀን 2012 ዓ/ም ከደንበኞች የተሰበሰበው ገንዘብ ሪፖርት ዝርዝር መግለጫ

Collected Receivables For The Two Month of September 2019


Amount Amount
from Collected Collected
Year from Year from Year
S/No Customer Name 2010 2011 2012 Total Amount
Defence Construction
1 Enterprise 4,003,187.61 611,873.82 4,615,061.43
Defence Army
2 foundation   998,859.78 998,859.78 1,997,719.56
Urban development
3 presidential House       -
Defence Enterprise
4 Sector   1,123,313.49 1,123,313.49
A/A Housing
Constraction Project
5 Office       -
Defence engineering 321,489. 165,66 487,157.0
6 Main Dep   05 8.02 7
1,541,918.
7 INSA   63   1,541,918.63
Defence Estern 104,839. 104,839.3
8 Southern Command   34   4
Ethiopian Textile
Industry Development 625,672. 625,672.8
9 Inistitut   85   5

10 Peace Keeping Center       -


7,595,967. 2,899,71
Total - 26 5.11 10,495,682.37

34
7.1.3. አስከ ነኃሴ 2011 ያለው የፋይናንስ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል፡፡

Defence Construction Design Enterprise


Income statement
For the Eleven Months of September 10, 2019

Percen
Revenue & expense
REVENUE           t
Building design Revenue 0%
Building Supervision and contract
administration 5,487,069.21   36%
Road Design 4,233,815.03   28%
Road Supervision and Contract Administration 5,539,736.18   36%
other income 1,650.00   0%
Total Revenue       15,102,270.53   100% 
EXPENSES    

Spare Parts Consumption 29,991.04   0%

fuel Oil &Lubricant 68,848.09   1%


Supplies expenses 2,718.80   0%

Salary expenses 5,163,427.61   59%

Employee Benefits 1,655,808.55   19%

Operating expenses 274,521.15   3%

Repair & maintenance 108,348.35   1%

Rent expenses 167,340.00   2%

Utilities expense 66,576.24   1%

Insurance Expense 58,354.52   1%

professional fee 931,308.56   11%


Board members fee 6,625.00   0%

Other Expense 278,096.51   3%


Donation & sponsor
Ship Donation   0%
  Total Expenses     8,811,964.42 - 58%
Net Income
  before tax     6,290,306.11 - 41%

የ 2012 በጀት ዓመት ሩብ ዓመት ዓመት ያልተከናወኑ ተግባራት

35
 ለረዥም ጊዜ በተሰብሳቢነት እና በእዳ ተከፋይነት የተያዙ ተሰብሳቢዎች እና ተከፋይ የህግን አግባብ ጠብቆ
ከመዝገብ ላይ እንዲወጡ አለማድረግ

36
7.2. የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር አፈፃፀም

7.2.1. የድርጅቱ አጠቃላይ የሰው ኃይል ብዛት ማቅረቢያ ቅፅ

ተ/ቁ የሥራ ሂደት ቋሚ ኮንትራት የሠራዊት አባል ጠቅላላ


ድምር
ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር
1 የህንፃ ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት 14 13 27 42 11 53 22 03 25 105
2 የመንገድ መ/ግ/ዲዛይንና ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት 03 02 05 43 02 45 19 - 19 69
3 በዋና ሥራ አስኪያጅ 04 03 07 01 - 01 01 - 01 09
3 አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን 16 27 43 03 06 09 02 - 02 54
ድምር ……… 37 45 82 89 19 108 44 3 47 237

7.2.2. የድርጅቱ አጠቃላይ የሰው ሀብት በትምህርት ዝግጅት ሪፖርት ማቅረቢያ ቅፅ


ተ/ቁ የሥራ ሂደት ሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ አድቫንስ ዲኘሎማ ዲኘሎማ ቴክኒክና ሙያ ከ 1 – 10 ኛ ጠቅላላ

ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ድምር

1 የህንፃ ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት 7 1 6 60 19 81 3 - 3 8 1 9 - 2 2 - - - 101

2 የመንገድ መ/ግ/ዲዛይንና - - - 36 2 38 6 - 6 19 1 20 1 1 2 3 - 3 69
ኮንት/አስተ/የሥራ ሂደት

3 በዋና ሥራ አስኪያጅ 7 1 6 1 2 5 - - - 1 1 2 - - - - - - 13

4 አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን - - - 3 3 6 - - - 2 7 9 1 - 1 22 16 38 54

ድምር ……. 14 2 12 100 26 130 9 - 9 30 10 40 2 3 5 25 16 41 237

37
7.2.3. የድርጅቱ አራት/04/ የሥራ ሂደት የ 2012 ዓመት 1 ኛ ሩብ ዓመት አጠላይ የሰው ሃብት መረጃ ነባር፣ አዲስ የተቀጠሩ እና ከሥራ የተሰናበቱ
ሠራተኞች በፆታና በሙያ ሪፓርት ማቅረቢያ ቅፅ
ነባር ሠራተኛ አዲስ የተቀጠሩ ሠራተኖች ከሥራ የተሰናበቱ ሠራተኞች የአመለካከት የክህሎት ሁኔታ
ሁኔታ

የስታንዳርድአፈፃፀምውጤት የ 6 ወራት
ፆታ የሰለጠኑ ፆታ የሰለጠኑ ፆታ የሰለጠኑ የተሰናበቱበት አመራር ፈፃሚ አመራር ፈፃሚ

ወ ሴ ድምር በትሙያ ወ ሴ ድምር በትሙያ ወ ሴ ድምር በትሙያ ምክንያት

የግብአትአቅርቦትሁኔታ
የስራሂደቱ

የሥራምዘናውጤት/
መጠሪያ

1 መ/መ/ግ/ዲ/ኮ/ 65 04 69 0 0 0 0 0 0 -
አስ/ የስርሂደ
2 ህንፃ/ዲ/ኮ/አስ/ 78 23 101 1 0 0 12 1 13 Civil በኘሮጀክት
የስራ ሂደት engine መጠናቀቅ
ምክንያት
er
3 አስ/ፋይናንስቡድን 21 33 54 0 0 0 0 0 0

5 በስራ አስኪያጅ 09 04 13 0 0 0 0 0 0 -
ውስጥ የሚገኙ
ጠቅላላድምር 173 64 237 1 0 0 12 1 13

8. የማኔጅመንት ደጋፊ የሥራ ሂደቶች አፈፃፀም


8.1. የዕቅድ፣ ጥናትና ቢዝነስ ዴቨሎኘመንት አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረቢያ ቅፅ

38
ተ.ቁ ዕቅድ የተከናወኑ ተግባራት መግለጫ/ ምርመራ
ዝርዝር ተግባራት አፈፃፀም ማብራሪያ/
የአፈፃፀም ደረጃ
እቅድ ክንውን %
1 የእቅድና በጀት ዝግጅት እና ሪፖርት
አፈጻጸም
የፕሮግራሙ ግብ
1.1 የእቅድ ዝግጅት ዓመታዊ እቅድ በረቂቅ ደረጃ ተዘጋጅቷል፡፡ 1 1 100
በረቂቅ ደረጃ በተዘጋጀው የ 2012 የድርጅቱ እቅድ ላይ የድርጅቱ 1 1 100
ማኔጅመንት እና መላው ሰራተኛ ውይይት ያደረገበት ቢሆንም
በድርጅቱ የስራ አመራር ቦርድ አልፀደቀም፡፡ ፡፡
ድርጅቱ ከ 2012 በጀት ዓመት ዓመታዊ እቅድ በመነሳት የድርጅቱን 1 1 100
የ 100 ቀናት እቅዶችን አሰናድቷል፡፡
1.2 ወርሃዊ እና ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም የ 2012 በጀት ዓመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በሶስት 3 3 100
ሪፖርት ዝግጀት ደረጃ ለማኔጅመንት በጥቅል፣ ለስራ አመራር ቦርድ እንዲሁም ለተቆጣጣሪ
ባለስልጣን በሚሆን መልኩ አዘጋጅቶ አቅርቧል፡፡
1.3 የ 2012 በጀት ዓመት የበጀት ዝግጀት የ 2012 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ተዘጋጅቷል፡፡ 1 1 100
የድርጅቱን የ 2012 በጀት ዓመት ዓመታዊ ረቂቅ የበጀት ፍላጎት 1 1 100
በማኔጅመንቱ እና በመላ ሰራተኛ ደረጃ ውይይት ተደርጎበት
ይጸድቅ ዘንድ ለድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ ተልኳል፡፡
2 የገበያ ልማትና የደንበኞች ግንኙነት
ፕሮግራም

39
2.1 ንዑስ ፕሮግራም አንድ የገበያ የድርጅቱ ዋና የስራ ሂደቶች በዋነኛው ተልዕኳቸውን ማለትም 24 24 100
ማስፋፊያ ጥናትና ትግበራ የመከላከያን የኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር
ፍላጎት ከማሟላት ባሻገር በገበያ ተሳትፎ ይኖራቸው ዘንድ

በርካታ ስልት (ታክቲካዊ እና ቴክኒካዊ) የተነደፉ ሲሆን ከነዚህ


ውስጥም ስራዎችን ከገበያ በማፈላለግ እስከ መጀመሪያው ሩብ
ዓመት ድረስ ለመንገድ መስኖ እና ግድብ ዋና የስራ እና ለህንጻ
ዋና የስራ ሂደት የዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር ሂደት

በውስጡ በርካታ ስራዎች ያሏቸው ሃያ አራት (24) የቀጥታ


የጨረታ ስራዎች እና የፍላጎት ማሳወቂያ ጨረታዎች ቀርበው
በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛሉ፡፡ በተያያዘም ከነዚህ ውስጥ የዲዛይን
እና የግንባታ ጥምር ስራዎችን ከመከላከያ ኮንስትራክሽን
ኢንትርፕራይዝ ጋር ለመስራት ፍላጎቱ ተልኮላቸው በሂደት ላይ
ይገኛል፡፡

ድርጅቱን ከማስተዋወቅ አንጻር ከጠቃሚ እና ተገቢ አካሄዶች 200 200 100


ውስጥ ለመላው ማህበረሰብ በጥቅል ለእምቅ

ደንበኞች( potential customers) በተናጠል በሚሆን መልኩ


በበጀት ዓመቱ ስራቸው መጀመር ያለባቸው በድርጅቱ ስም
የቀን መቁጠሪያ ካላንደር እና አጀንዳ ህትመት በማሳተም

ለደንበኞች እና ለእምቅ ደንበኞች( potential customers


በመታደል ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ ከስራው ባህሪ አንጻሪ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች
ከሚያስተዋውቅባቸው መንገዶች አንዱ በቀጥተኛ የገበያ

40
ትውውቅ ወይም Direct marketing ስልት በመሆኑ
ዝርዝር የማስፈጸሚያ ይዘት እና ፕሮግራም ተሰናድቷል፡፡
ድርጅቱ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የባለቤትን ፣
የተቋራጮችን እና የሌሎች ባለድርሻ አካላት ግብአት ለመውሰድ
የሚያስችለው የምክክር መድረክ ፕሮግራም እና ይዘት ተሰናድቶ
የመጨረሻ ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ፡፡
ድርጅቱን የብራንዲንግ ስራዎች ከሚሰራባቸው መንገዶች
ሌላኛው ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረው የንግድ ምልክት

(logo) በቀላሉ ሊታወስ የሚችል፣ ገላጭ እና አይረሴ የንግድ


ምልክት ይሆን ዘንድ የይዘት አቅጫዎች ተሰናድተው ውሳኔ
በመጠባበቅ ላይ ነው፡፡
ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ ጥናት ከሚያደርግባቸው የጥናት
ዘርፎች አንድ አጠቃለይ የኢንደስትሪው ወቅታዊ የዳሰሳ
ጥናት ተከናውኖ በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛል ፡፡
ድርጅቱ በባለፈው ዓመት የጀመረው እና የኢትዮጵያ መረብ 1 1 100
ደህንነት ኤጀንሲ ንብረት የሆኑ ዘጠኝ ፕሮጀክቶች ላይ
ስለሰራው የግንባታ ዲዛይን እና የኮንትራት አስተዳደር
የአገልግሎት አሰጣጥ እርካታን በዳሰሳ ጥናት ለመለየት ስራውን
የሚያከናውኑትን የዘጠኝ ተቋራጮችን የስራ እርካታ የዳሰሳ
ጥናት ተጠናቆ ለስራ ሂደቱ ቀርቧል፡፡

3 ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች


3.1 በስራ ክፍሉ ድርጅቱ እንደ አንድ የስራ ክፍል በአግባቡ ያልተዋቀረ እና ከፍተኛ
የሰው ሃይል እጥረት ያለበት በአብዛኛው ስራዎቹን በትርፍ ሰዓት
ማለትም ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ከስራ ሰዓት ውጪ

41
የሚከናውኑ መሆናቸው ፡፡
3.2 በድርጅቱ -የድርጅቱ የማኔጅመንት እና የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባዎች ላይ
የሚተላለፉ ውሳኔዎች የድርጅቱ የእቅድ እና የክትትል አካል ሆነው
እያለ የስራ ክፍሉ በጉዳዩ ላይ ተሳትፎ እንዲኖረው ያለማድረግ ፡፡
-የድርጅቱ የ 2012 በጀት ዓመት የእቅድ ማስፈጸሚያ በጀት
በማኔጅመንት ደረጃ ውይይት ተደርጎበት በስራ አመራር ቦርዱ በተቻለ
ፍጥነት ሊጸድቅ እንደሚገባው፡፡
-የድርጅቱ የበጀት አያያዝ እና አወጣጥ ወቅታዊ የሆነ ሚዛን ያለው
እንዲሆን ለማድረግ ከወዲሁ የበጀት ወጪ ስርአት ሊበጅለት
እንደሚገባ፡፡

42
9. ማጠቃለያ
ድርጅቱ እስከ መስከረም ወር ለመስራት ካቀደው አጠቃላይ ገቢ 28,086,294.14 ብር ውስጥ
24,274,850.71 ብር የሰራ ሲሆን ከእቅድ ጋር ሲነጻጸር 86.43%% በተጨማሪም ድርጅቱ ከ 2011 እና 2012

በጀት አመት አስከ መስከረም ወር ከተሰሩ ስራዎች ብር 10,495,682.37 (አስር ሚሊዮን አራት መቶ ዘጠና
አምስት ሺህ ስድስት መቶ ሰማኒያ ሁለት 37/100 ብር) የተሰበሰበ ተሰብሳቢ ወደ ድርጅቱ ሒሳብ ገቢ
እንዲሆን ተደርጓል፡፡
ድርጅቱ በ 2012 በጀት ዓመት በሁለቱ ዋና የስራ ሂደቶች በጥቅል የብር 146,793,497.73 ስራዎችን አቅዶ
ወደ ስራ የገባ ሲሆን እስከ አሁኑ ማለትም እስከ መስከረም ወር 2012 ዓ.ም. ድረስ በህንጻ ዲዛይን እና
ኮንትራት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት የብር 10,507,486.87 እንዲሁም በመንገድ ዲዛይን እና ኮንትራት
አስተዳደር ብር 13,767,363.84 በድምሩ የብር 24,274,850.71 አከናውኗል፡፡ይህም ከበጀት አመቱ ዕቅድ
16.54 መቶኛ አከናውኗል፡፡በዚህ አፈጻጸም መሰረት ከበጀት አመቱ እቅድ አንፃር ሲነፃፀር ድርጅቱ ያለበት
የአፈፃፀም ደረጃ አመርቂ ስለሆነ ወደፊት ከዚህ በበለጠ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል

43

You might also like