Professional Documents
Culture Documents
Facility
Facility
አገልግሎት ቡድን መሪ
መግቢያ
በዚህም መሠረት የ 2011 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም የለውጥ መሣሪያዎችን እና ከዕቅድ አፈጻፀም
የተገኙ ተሞክሮዎችን መነሻ በማድረግ የ 2012 እቅድ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል በመሆኑም
ዝርዝር ዕቅዱ በዚህ ሰነድ ተካቶ ተዘጋጅል፡፡
ራእይ
በህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ጽ/ቤት ለህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን
መቅረፍ በሚያስችል መልኩ ለአመራሩ እና ለፈፃሚው ምቹ ሁኔታ መፍጠር ፡፡
ተልዕኮ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተለያየ የኑሮ ደረጃ ያለው ሕዝብ የሚኖርበት ክፍለ ከተማ እንደ መሆኑ መጠን
ከህንፃ አስተዳደር ቅጥር ግቢና ህንፃው ውስጥ ብዙ ችግሮች ይታዩበታል፤ በሌላ በኩል ክፍለ ከተማው
በአብዛኛው ቦታ በፕላን የተመራ ሆኖ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንፃዎች የተለዩ ባለመሆናቸው
ሰራተኛው አንዳንድ ሰራተኞች እና ከውጪ የሚገቡ የህብረተሰብ አካል ሊፍቱን ባግባቡ ያለመጠቀም
፣ውሀ በአግባቡ ያለመጠቀም ፣ የሽንት ቤት ቁልፍ በአግባቡ ያለመጠቀም፡ አንዳንድ ሰራተኞች ለፍተሻ
ተገቢውን ትብብር ያለማድረግ በአንዳንድ ሴክተር ላይ እቃ የመጥፋት ይታያል ፡ለአብነት ያህል የተለያዩ
፣ የባንባ እቃዎችን ሊጠፉ ይችላል እነኝህ የተጠቀሱት ምንጭ ናቸው ወዘተ ….
አመራሩ ያለበት ሁኔታ እንደ መነሻ
ህንፃ አስተዳደር ፅ/ቤት ተጨባጭ ሁኔታ በጽ/ቤቱ አመራር የሚባለው ጽ/ቤቱ ሃላፊን፤ የስራ ሂደትና ቡድን መሪ
አጠቃላይ ሰራተኛውን የሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም አመራሩ በአመቱ በሴክተሩ የተያዙ ዋና
ዋና ተግባራት እንዲሳኩና የተመዘገቡ ውጤቶች እንዲገኙ የራሱን ሃላፊነት የሚወጣ ቢሆንም በዚህ አመት
ከአመራር መቀያየር ጋር ተያይዞ የገጠመን ችግር በቀላል የሚታይ አይደለም፡፡በተጨማሪ ህንፃ አስተዳደር ፅ/ቤት
ሥራ በአንድ መሥሪያ ቤት ብቻ የሚሠራ ሥራ ባለመሆኑ አመራሩ ከሌሎች መሥሪያ ቤቶች ጋር በቅንጅት
የሚሰሩትን ሥራዎች አቀናጅቶ ለመሥራት እያደረጋቸው ያሉ ጥረቶች ያሉ ቢሆንም አሁንም ያልተፈቱ
በርካታ ችግሮች ይታያሉ፡ በተለይም የተለያዩ ንብረቶች መጥፋትና እና የህንፃው ንፅህና ችግሮችን መፍታት
ላይ የጥበቃ መላላት አሁንም ቀጣይ ስራ የሚጠይቅና ክፍተት ያለበት ነው፡፡ በተጨማሪም በክፍለ ከተማችን
የህንፃው ደህንነት በተሻለ ሁኔታ እንዲቆይ ፣ ከጉዳት እንዲጠበቁና ተገቢው አገልግሎት ለህብረተሰቡ
እንዲሰጡ ለማድረግ እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች በቂ ናቸው ብሎ መውሰድ አይቻልም ፡፡
በአካባቢ ችግሮች ዙሪያ በህዝቡ የሚነሱ ችግሮችን እንዲፈታ ማድረግ ላይ አሁንም በርካታ ክፍተቶች
ይስተዋላሉ፡፡ በመሆኑም አመራሩ በቀጣይ ይህንን የሚለውጥ ስራ መስራት ይጠይቀዋል፡፡
በየደረጃው ያለው ፈፃሚ የመንግሥት ፓሊሲና ስትራቴጂ በሚገባ ተገንዝቦ የሕዝብ ተጠቃሚነት እና
የተገልጋይ እርካታ እንዲረጋገጥ መሥራት ይጠበቅበታል፡፡ ይሁን እንጂ የመሥሪያ ቤቱ ፈፃሚዎች
በተቀመጡበት ቦታ የሕዝብ አገልጋይነታቸውን ከልብ በመቀበልና ባለጉዳዮች በዚህ ዙሪያ የሚያነሱት ቅሬታ
መፍታት ያለብኝ እኔ ነኝ ብለው በማመን ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠትን በተመለከተ
ያመጡት ያለው ለውጥ አበረታች ቢሆንም መሻሻል ያለባቸው ክፍተቶች እንዳሉ ታይቷል፡፡
የሥራ ክፍሉን መነሻ አድርጎ የግል ዕቅድ ማዘጋጀትና ለዕቅዱ የድርጊት መርሀ ግብር ማዘጋጀት
፣መረጃዎችን በአግባቡ አደራጅቶ መያዝ፣ያከናወናቸውን ተግባራት በጥንቃቄና በወቅቱ ለሚመለከተው
አካል ሪፖርት ማቅረብ ላይ እንደዚሁም ያለበትን የዕውቀትና የክህሎት ክፍተት ለመዝጋት የሚያደርገው
ጥረት አበረታች ቢሆንም አሁንም ብዙ የሚቀረው ክፍተት ያለበት ነው ፣ የመንግስትን የስራ ሰዓት
ለመንግስት ሥራ ብቻ ማዋልና የኪራይ ሰብሳቢ ነት ተግባራትን ለይቶ ትግል ማድረግ ላይ አሁንም
መስተካከል የሚገባው ችግር ነው፡፡ የክህሎት እና የአስተሳሰብ ክፍተቶችን በመሙላት የተሻለ ለውጥ
እንዲያመጣ ፈጻሚው እራሱን ማብቃት በቀጣይ የሚጠይቀው ጉዳይ ነው የህንን ለማጠናከርም በቀጣይ
በተቋሙም አስፈላጊው ጥረት ይደረጋል፡፡
የሠራዊት ግንባታ ስራዎቻችን እንደ መነሻ በሀገራችን የልማታዊ መንግስት መስመር በፈጠረው ምቹ ሁኔታ
እየተመዘገበ ባለው ዕድገት ምክንያት እያደገ የመጣውን የህብረተሰብ የመገልገል ፍላጎት ጥያቄ ምላሽ
ለመስጠት ህብረተሰቡን እና የመንግስት ክንፍን በተደራጀ መልኩ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡
ሦስቱን የልማት ሀይሎች አቀናጅቶ በመተግበር ባለፉት አመታት የልማት፣ የዲሞክራሲ ግንባታ፣ እና የመልካም
አስተዳደር ጥያቄዎችን ምላሽ በመስጠት በኩል ከፍተኛ እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ዘርፈ ብዙ ውጤት
ማስመዝገብ ተችሏል፡፡
የለውጥ የሰራዊት ግንባታ ስራዎቻችንን ለማሳለጥ ሁሉም ፈጻሚዎች በአደረጃጀቶች ውስጥ እንዲካተቱ
በማድረግ እና ሰራተኛው በሚሰራው ስራ ላይ የአገልጋይነት መንፈስ ተላብሶ ተቀራራቢ አመለካከት እና
ክህሎት ለመፈጠር እንዲቻል ለሰራዊት ግንባታ ስራችን አጋዥ የሆኑ የአሰራር በመፍጠር
ይሁን እንጂ አሁንም በስራ ሂደቱ ከሰራዊት ግንባታ ስራዎቻችን አንጻር አሁንም ያልተሸገር ናቸው በርካታ
ችግሮች አሉ፡፡
ከነዚህ መካከልም ወጥ በሆነ መልኩ ሁለቱም አደረጃጀቶች የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራትን
ለመቅረፍ በሚደረገው ትግል ላይ በሚፈለገው ደረጃ አለመድረስ፣ ሳምንታዊ የአደረጃጀቱ ውይይቶችን
የመቆራረጥና የሚፈለገውን ውጤት አለማስመዝገብ
በጽ/ቤቱ ያለው የለውጥ ቡድን እና በ 1 ለ 5 አደረጃጀት የሚነሱ ጥያቄዎቸን ፈጣን ምላሽ አለመስጠት እና
ተከታታይነት ያለው ድጋፍ እና ግብረ- መልስ የመስጠት ክፍተት መኖር፣
በፐሮሰስ ካውንስል እንደ አጀንዳ በመያዝ ግብረ መልስ የመስጠት ክፍተት ቀጣይ ትኩረት የሚፈልግ ጉዳይ
ነው፡፡
የሞዴል አደረጃጀቶችና ፈፃሚዎችን እንደ መነሻ በተግባር አፈጻጸማቸው አርዕያ የሆኑ ሰራተኞች እና
አደረጃጀቶች ሆነው በሌሎች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው አካላት የመፍጠር ሂደት ነው፣ በዚሁ መሰረት
ሰራዊት ለመገንባት የተደራጁ አደረጃጀቶችን በተግባር አፈጻጸማቸው ሞዴል በመፍጠር እና ከእነሱ
የተገኘውን ተሞክሮ ለሌሎች አካላት ማስፋት ላይ ክፍተት መኖሩ
የተቀመጠውን ቁልፍ ተግባር በሰራዊት ቁመና በመምራት የምንሰጠውን አገልግሎት የህብረተሰቡን ፍላጎት
ማርካት ማስቻል በሚል ዕቅድ ታቅዶ ወደ ተግባር የተገባ ቢሆንም የሚፈለገውን ውጤት ግን ማምጣት
አለመቻላችን ትልቁ ችግራችን ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል ፡፡
የሪፎርም ስራዎች አፈፃፀም እንደ መነሻ ሁኔታ
በዚሁ መሰረትም በዋና ስራ ሂደታችን ስር የሚገኙ አገልግሎቶችን በስታንደርድ፣ ከስታንደርድ በላይና በታች
የሚሰጡትን በማነጻጸር እንዲሁም በዋና ሰራ ሂደቱ ስታንዳርዳቸዉ የማይታወቁ አገልግሎቶችን የመለየት ስራ
በጅምር ደረጃ ማየታችን በጥንካሬ የሚወሰድ ይሆናል፡፡
በ 2012 በጀት አመት አጠቃላይ የሚሰጡትን አገልግሎት ለሚገለገው ህብረተስብ ግልጽ በማድረግ ተገልጋዩ
የሚጠብቅበትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ግዴታውን እንዲወጣ እንዲሁም በተቀመጠው መንገድ
አገልግሎት ካልተሰጠው መብቱን ለማስከበር እንዲጠይቅ ለማድረግ ጅምር ስራዎች ቢኖሩም የሰራናቸው ግን
በቂ ነው ለማለት አያስደፍርም ምክንያቱም የዜጎች ቻርተር በተገቢው መንገድ ተዘጋጅቶ ለህብረተሰቡ
በተገቢው ቦርድ ተዘጋጅቶለት ከመስራት አንጻር የሚታው ክፍተት ትልቅ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል፡፡
የዜጎች የስምምነት ሰነድን ለህብረተሰቡ ከማሳወቅ አኳያ መስተካከል ያለባቸው ችግሮች መካከል በአብዛኛው
የዜጎች ቻርተር ሰነዱን ትኩረት በመስጠት ለተግባራዊነቱ መረባረብ ላይ ሰፊ መሻሻል ያለባቸው ናቸው፡፡
ከመልካም አስተዳደር አንጻር ከልየታ ጀምሮ የተለዩትንም ሆነ በተግባር ሂደት የሚያጋጥሙ የመልካም
አስተዳደርና በአገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚታየውን ችግር ለመፍታት ከላይ እስከ ታች ያለው አመራርና
ፈጻሚ እኩል ግንዛቤ ኖሮት በባለቤትነት ስሜት በየወሩ ምላሽ የተሰጠውንና ያልተሰጠውን እየለዩ የተደራጀ
መረጃ ይዞ ከመፈጸምና ከማስፈጸም አንጻር ሰፊ ክፍተት ያለበት መሆኑ፡፡
የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በክፍለ ከተማ በከተማና በፌደራል የሚፈቱ የመልካም አስተዳደር ችግችን
በተገቢው መንገድ ለይቶ መሄድ ላይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራ የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡
መደበኛ ስራንና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መደበላለቅ እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተጠናከረ
የህዝብ ንቅናቄ ተሳትፎ ያለመፍታት እና ህዝቡን የችግሩም ሆነ የመፍትሄው አካል እንዲሆን በማድረግ
ቀጣይነት ባለው ሁኔታ የተጠናከረ ስራ አለመሰራቱ በክፍተት የሚቀመጥ ስለሆነ በቀጣይ በልዩ ትኩረት
መስራት ያለበት ጉዳይ ሆኖ የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለይቶ በእቅድ ያለመመለስ ክፍተትም
ይስተዋላል፡፡
መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግልና የተጠያቂነት አሰራር እንደ መነሻ
በሴክተራችን ከነበረው የስነ ምግባርና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ሲታይ በአብዛኛው አመራሮችና ፈፃሚዎች
ላይ በአንፃራዊነት በትግልም ሆነ የተጠያቂነትን አሰራር ለማጠናከር የተሰሩ ስራዎች ጅምሩ ጥረቶች ቢኖሩም
አሁንም በአመራርም ሆነ ፈጻሚ ተጠያቂ ማድረግ ላይ በክፍተት የተስተዋለ ክፍተት ነው፡፤
ልማታዊ አስተሳሰብ ያለው አመራርና ፈጻሚ ለመፍጠርና ለመገንባትም ሆነ ህዝቡን የትግሉ ባለቤት እንዲሆን
የሚደረገው ጥረት በውስንነት የሚታይ መሆኑ፣
የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ስፋቱ የሚለያይ ቢሆንም በሁሉም ፈጻሚ የሚታይ ችግር ባይሆንም በቀጣይ
ከችግሩ ለመላቀቅ በአስተሳሰብ ላይ የተጠናከረ ስራ በመስራት ጎን ለጎን የተጠያቂነት አሰራርን ይበልጥ
አጠናክሮ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል፡፡
ዓላማዎች
ዋናዋናግቦችናተግባራት
ቁልፍ ተግባር
ዓላማ፡-
በሴክተራችን የልማት ሰራዊት በመገንባት የሪፎርም እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች፣ በላቀ ደረጃ በማከናወን
በከተማችን የበላይነቱን የያዘውን የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር በመናድ በምትኩ ልማታዊና
ዲሞክራሲያዊ አመለካከትና ተግባር በማጎልበት የክፍለ ከተማችን ልማት ከአካባቢ ጋር የተጣጣመ እንዲሆን
የተቀመጡ ግቦችን ማሳካት፡፡
የሪፎርም መሳሪያዎችን ቅንጅታዊና ውጤታማ በሆነ መልኩ ተግባራዊ በማድረግ የልማትና የመልካም አስተዳደር ግቦች
በከፍተኛ ደረጃ በመፈፀም እና በመረጃና ዘመናዊ ተክኖሎጂ የታጀበ ዘመናዊ የአሰራር ስርዓትን በመዘርጋት ህብረተሰቡን
በልማትና በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ እንዲሁም የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዳይዝ በማድረግ ያለውን ተሳትፎ ወደ
ላቀ ደረጃ በማሳደግ ተጠቃሚነቱን ማረጋገጥ ነው፡፡
ተግባሩ ዋና ዋና ግቦች
ሰራተኛውን እንደ አንድ ሰራዊት በማንቀሳቀስና በመምራት የኪራይ ሰብሳቢነት መንገዶችን በመዝጋት ና
የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በመፍታት የተጀመረውን ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ፡፡
በየደረጃው ያሉ ፈጻሚዎች በሞርኒንግ በሪፊንግ የለውጥ ቡድን እንዲደራጁ በማድረግ ከጠቅላላ የተቋሙ
ፈጻሚዎች መካከል 90% ያህሉ በተሰማራበት የስራ መስክ ሁሉ ግንባር ቀደም ሆኖ እንዲወጣ በማድረግ
በተገልጋዩ እና በአገልጋይ ሰራተኛእና ህብረተሰብ ዘንድ የሚነሱ የአግልግሎት አስጣጥና የመልካም አስተዳደር
ችግሮችን ዘለቂነት መቅረፍ፡፡
የመ/ቤቱ የኪራይ ሰብሳቢነት የጸረ-አክራሪነት ትግልን በማጠናከርና በየስራ ክፍሉ በማስፋት የልማታዊ
ፖለቲካል ኢኮኖሚ አስተሳሰብ የበላይነት እንድይዝ ማድረግ፡፡
በተለያዩ የስራ ሂደቶች መካከል የሚለዋወጡ የተለያዩ መረጃዎች በፍጥነትና በጥራት በጥንቃቄ ለታዘዘለት አካለ
በትክክል መድረሱን ይከታተላል፡፡
ማንኛውም በጽ/ቤቱ/ በከፍተኛ አመራሩ የሚቀርቡ አገልግሎቶች ጥራታቸውን በጠበቀና ፍላጎትን መሰረት
አድርጎ በቅልጥፍና መቅረቡን ይከታተላል፡፡
የምድረ ግቢውን ገፅታ ውብና ማራኪ እንዲሆን ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡
የግቢውን ውበት የበለጠ ለማሳመርና ማራኪ ለማድረግ በየጊዜው አዳዲስ የግቢ ውበት አያያዝ ዘዴዎችን፣
ዲዛይኖችን በመምረጥ ግቢን የማልማትና የማስዋብ ስራዎች እንዲሰሩ ያደርጋል፣ይከታተላል፣ ከሚመለከታቸው
አካላት ጋር በጋራ ይሰራል፡፡
ከሌሎች ተቋማት ጋር ግንኙነት በመፍጠር ወይም የልምድ ልውውጥ በማድረግ የግቢ ዲዛይን እና ሌሎች ውበት
ሰጪ ነገሮችን በግቢው እንዲሰሩ ያደርጋል፣ ይከታተላል፣
የግቢው አትክልቶች በቂ ውሃ ማግኘታቸውን ይከታተላል፡፡
የውሃ ሞተር ደህንነቱንና በስአቱ ወይም በማኑዋሉ መሰረት መስራቱን ክትትል ያደርጋል፡፡
የመኖሪያ ቤቶችንና የቢሮወችን ቅጥር ግቢ ኮሪደሮች ፣መፀዳጃ ቤቶች፣ንፅህና አጠባበቅ ደረጃውን የጠበቀ
እንዲሆን ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፡፡
የአውት ሶርስ ስራዎችን በውሉ መሰረት መሰራታቸውንና የፅዳት ቁሳቁስ በወቅቱ መግባቱን ይከታተላል፡፡
ከሌሎች ተቋማት ጋር ግንኙነት በመፍጠር በግቢው የሚጠራቀም ቋሻሻን በየጊዜው በቆሻሻ አሰወጋጅ ማህበራት
እንዲነሱ እና እንዲወገዱ ክትትል ያደርጋል ፡፡
ማጠቃለያ
የ 2012 በጀት ዓመት እቅድ አጠቃላይ የእስትራቴጂክ እቅድና የሃገሪቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድን
መሰረት በማድረግ የታቀደ ሲሆን ይህንን እቅድ ለማሳካት የክፍለ ከተማና የወረዳ ፈጻሚዎችና ባለድርሻ
አካላት ተቀናጅተውና ተናበው በመስራት የታቀደውን እቅድ ከግብ ለማድረስ መጣር ይጠበቅባቸዋል፡፡ በአካባቢ
ላይ መጠነ ሰፊ ግንዛቤ የሚፈጥሩና የሚስጨበጡ ስራዎችን በመስራት የህብረተሰቡንና የባለድርሻ አካላትን
ያሳተፈ የህን እና ንብረት አስተዳደር ስራዎችን መስራት፣ የክትትልና ግምገማ ስራዎችን መስራት፤ አሁን
እየተሰራባቸው ያሉትን የትስስር ሰነዶች አጠናክሮ ማስቀጠልና አዳዲስ የትስስር ሰነዶችን በመፈራረም
እንዲተገበሩ በማድረግ ክፍለ ከተማውን የህንፃውን ደህንነት ከሚያጋልጡ የህንፃውን ደህንነትና ንፅህናውን
እንዲጠበቅ እንዲኖር ማስቻል ተገቢነው፡፡በመሆኑም በእቅዱ የተያዙ ፕሮጀክቶችና ተግባራት የተሳኩ
እንዲሆኑ ጠንካራ የክትትልና ድጋፍ ስርአት በመዘርጋት ትግል በማቀጣጠል በህንፃ አስተዳደር አገልግሎት
ጽ/ቤት የ 2012 ዓ.ም አፈፃፀም ተግባር በሰው ኃይልና በግብዓት አቅርቦት በማደራጀት ለአመራሩና
ለፈፃሚዎች ምቹ ሁኔታ መፍጠር ያሥፈልጋል፡፡ሆኖም የህንፃውን የጥገና አገልግሎት የጽዳት ስራውን
በሚገባ በማከናወን፡፡
የፅዳትና ተላላኪ ዝርዝር ተግባራት
በስራ ክፍሉ ውስጥ የሚገኙ ኮምፒተር ፕሪንተር ጠረጴዛዎችና ወንበሮችና መደርደሪያዎች ይወለውላል፤
ተዘበራርቀው የነበሩ ወረቀቶችን ሰብስቦ ግልጽ በሆነ ቦታ ያስቀምጣል፡፡
btÌÑ yNBrT KFL ytk¥c$ :”ãC mdRd¶ÃãCN xÆ*‰ ÃiÄL½ y¹r¶T DRÂ
በመጸዳጃ ቤት አግልግሎት መስጠት ያቆሙ የእጅ መታጠቢያዎችንና ፍሳሽ ማስወገጃዎች በወቅቱ እንዲጠገኑ
ለሚመለከተው ክፍል ሪፖርት ያደርጋል፡፡
ለፅዳት ስራ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችና ሌሎች አስፈላጊ የጽዳት እቃዎች በወቅቱ ተሟልተው እንዲገኙ
ጥያቄ ያቀርባል፣ሲሟሉም ለጽዳት አገልግሎት ያውላል፡፡
የስራ መገልገያ መሳሪያዎችና አልባሳት በጥንቃቄና ንጽህና በመያዝ በአግባቡ አገልግሎት ላይ ያውላል፡፡

የስራ መገልገያ
በክፍሉ ውስጥ የሚገኙ መጋረጃዎች እና የቢሮ ምንጣፎችን ያጥባል፡፡
መሳሪያዎችና
አልባሳት በጥንቃቄና ንጽህና በመያዝ በአግባቡ አገልግሎት ላይ ያውላል፡፡
የሚያጋጥሙ ችግሮች
አዳዲስ የውሃ፣ የፍሳሽ፣ የንፋስ፣ የጋዝ መስመሮች፣ ይዘረጋል ቀለል ያሉ ፊክስቸሮች ይገጥማል፣ የተበላሹ
መስመሮችን ይጠግናል፣ ይለውጣል፣
የውሃ ማጠራቀሚያ ጋኖችና ፓምፖችን ደህንነት በየዕለቱ ይፈትሻል ቀለል ያሉ ብልሽቶችን ይጠግናል፣
የሚያጋጥሙ ችግሮች
-ኤሌክትሪክ እቃዎች ግዚ ሲጠየቅ ግዚ አስተዳደር ቶሎ ያለመግዛት
-ጥራት የሌለው እቃ ያለመግዛት
የመፍትሄ አቅጣጫዎች
-ጥራት ያለው እቃ እንዲገዛ ማድረግ
-በግዚና ንብረት በኩ ቶሎ እንዲ ገዛ ማድረግ
ውጤት 1፡ የገቢና ወጭ ደብዳቤዎችን፣ መረጃዎችን በወቅቱና በአግባቡ ለሚመለከተው አካል እንዲደርሱ ማድረግ፣
ደብዳቤዎችን እና መረጃዎችን በመረከብ ማህተም፣ ቀን፣ ቁጥርና አባሪ መኖሩን በማረጋገጥ በገቢ ካርድ
ይመዘግባል፡፡
በገቢ ካርድ የተመዘገቡ ደብዳቤዎችንና መረጃዎችን ከሚመለከተው ፋይል ጋር በማያያዝ ቁጥር በመስጠት
ለሚመለከተው አካል ያስተላልፋል፣
ÍYl# gĆ xLö smlS b¥Hd„ WS_ Ãl# gòCN b_NÝq½ ö_é YrkÆL#
ldBÄb@ãC mLS ytsÈcW mçnùN ÃrUGÈL#
ወደተለያዩ ተቋማት ወይም መ/ቤቶች የሚላኩ ወይም የሚወጡ ደብዳቤዎችን በትክክለኛው ባለቤት
መፈረሙን ያረጋግጣል፡፡
የመፍቴሄዎቻቸው አቅጣጫ
-ያልተማሉ እቃዎች በወቅቱ እንዲማሉ ማድረግ
y¥Sfi¸Ã ST‰t&ጂ ãC
ህብረተሰቡንናባለድርሻአካላትንበማሳተፍየአካባቢልማትናእንክብካቤስራዎችንመስራት
የክትትልና ግምገማ ስራዎችን መስራት
ተጨባጭለውጥላመጡፈፃሚዎች፤ግለሰቦች፣ድርጅቶችእናተቋማትሽልማትናእውት
መጠነሰፊግንዛቤየመፍጠርናየማስጨበጥስራመስራት
ከባለድርሻአካላትጋርየጋራስራትስስርሰነዶችንመፈራረምናየተፈረሙትስምምነቶች፣
ጥሩ ልምድና ተሞክሮዎችን ማሰባሰብና ማስፋ
ሊያጋጥሙየሚችሉችግሮች
የሠራተኞች ሥራ መልቀቅና የቅጥር ሂደት ጊዜ የሚወስድ መሆኑ
የተሽከርካሪ ዕጥረት
የአካባቢ ብክለት ምንጭች እየጨመሩ መምጣታቸው
ከሌሎች ባለድርሻ አካለት ተገቢው ትብብር አለመኖር
በትስሰርየሚሠሩሥራዎችየተፈለገዉንያህልላይሆን ይችላል
የደራሽ ስራዎችመብዛት ሊያጋጠሙ ይችላሉ
5. የሚወሰዱ መፍተሄዎች
በሚለቁ ሰራተኞች በቅጥር እንዲተኩ ማድረግ
ባለው መኪና አብቃቅቶ መጠቀም
በትስሰርየሚሠሩሥራዎችየተፈለገዉንያህልእንድሆንየጋራመድረክፈጥሮመወያየት
ጽ/ቤቱን ለማጠናከር የሚያስፈልጉ ግንዓቶችን እና የሚታዩ ክፍተቶችን ለሚመለከተው
የበላይ አካል በወቅቱ ማሳወቅ፣
ከሚመለከተቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት ምቹ ሁኔታዎች መፍጠር፣
ማጠቃለያ
የ 2012 በጀት ዓመት እቅድ አጠቃላይ የእስትራቴጂክ እቅድና የሃገሪቱን የእድገትና
ትራንስፎርሜሽን እቅድን መሰረት በማድረግ የታቀደ ሲሆን ይህንን እቅድ ለማሳካት የክፍለ
ከተማና የወረዳ ፈጻሚዎችና ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተውና ተናበው በመስራት የታቀደውን
እቅድ ከግብ ለማድረስ መጣር ይጠበቅባቸዋል፡፡ በአካባቢ ላይ መጠነ ሰፊ ግንዛቤ የሚፈጥሩና
የሚስጨበጡ ስራዎችን በመስራት የህብረተሰቡንና የባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የህንፃእና
ንብረት አስተዳደር ስራዎችን መስራት፣ የክትትልና ግምገማ ስራዎችን መስራት፤ አሁን
እየተሰራባቸው ያሉትን የትስስር ሰነዶች አጠናክሮ ማስቀጠልና አዳዲስ የትስስር ሰነዶችን
በመፈራረም እንዲተገበሩ በማድረግ ክፍለ ከተማውን የህንፃውን ደህንነት ከሚያጋልጡ
የህንፃውን ደህንነትና ንፅህናውን እንዲጠበቅ እንዲኖር ማስቻል ተገቢነው፡፡በመሆኑም
በእቅዱ የተያዙ ፕሮጀክቶችና ተግባራት የተሳኩ እንዲሆኑ ጠንካራ የክትትልና ድጋፍ ስርአት
በመዘርጋት ትግል በማቀጣጠል በህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ጽ/ቤት የ 2012 ዓ.ም
አፈፃፀም ተግባር በሰው ኃይልና በግብዓት አቅርቦት በማደራጀት ለአመራሩና
ለፈፃሚዎች ምቹ ሁኔታ መፍጠር ያሥፈልጋል፡፡ሆኖም የህንፃውን የጥገና አገልግሎት
የጽዳት ስራውን በሚገባ በማከናወን የተሻለ የመልካም አስተዳደር ስራ በማከናወን
ውጤት ተኮር ተግባር በማከናወን የተሻለ ስራ እንሰራለን፡፡
የ 2012 በጀት አመት

የመፍትሄዎቻቸው አቅጣጫ
y¥Sfi¸Ã ST‰t&ጂ ãC
ህብረተሰቡንናባለድርሻአካላትንበማሳተፍየአካባቢልማትናእንክብካቤስራዎችንመስራት
የክትትልና ግምገማ ስራዎችን መስራት
ተጨባጭለውጥላመጡፈፃሚዎች፤ግለሰቦች፣ድርጅቶችእናተቋማትሽልማትናእውት
መጠነሰፊግንዛቤየመፍጠርናየማስጨበጥስራመስራት
ከባለድርሻአካላትጋርየጋራስራትስስርሰነዶችንመፈራረምናየተፈረሙትስምምነቶች፣
ጥሩ ልምድና ተሞክሮዎችን ማሰባሰብና ማስፋ
ሊያጋጥሙየሚችሉችግሮች
የሠራተኞች ሥራ መልቀቅና የቅጥር ሂደት ጊዜ የሚወስድ መሆኑ
የተሽከርካሪ ዕጥረት
የአካባቢ ብክለት ምንጭች እየጨመሩ መምጣታቸው
ከሌሎች ባለድርሻ አካለት ተገቢው ትብብር አለመኖር
በትስሰርየሚሠሩሥራዎችየተፈለገዉንያህልላይሆን ይችላል
የደራሽ ስራዎችመብዛት ሊያጋጠሙ ይችላሉ
6. የሚወሰዱ መፍተሄዎች

41