You are on page 1of 8

የቦሌ ክ / ከተማ ወረዳ 05 ህብረት ስራ ፅ / 2013 .

ቤት የ ዓ ም የመልካም አስተዳደር እቅድ

መስከረም 2013 ዓ.ም

መግቢያ
የቦሌ ክ/ከተማ ከፍተኛ የገበያ ፍላጎትና አቅርቦት ያለመጣጣም ችግር ይታይባታል፡፡ ይህንን የህብረተሰቡን መሰረታዊ
የኢኮኖሚና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲቻል በኅብረት ስራ ማህበራት አባላት ሙሉ ፍቃደኝነት 25
መሰረታዊ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራትና 1 ዩንየን ተደራጅተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በዚህም
በከተማችን ውስጥ በየግዜው የሚከሰቱ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ዋጋ መዋዥቅን በመከላከል ረገድ ባለፉት
ዓመታት ሰፊ እቅስቃሴ በማድረግ ግብይት ውስጥ በመግባታቸው ምርትና አገልግሎቶች በአቅርቦትና በፍላጎት ላይ
ብቻ እንዲመሰረት ለማድረግ በተሰራው ስራ የህብረት ስራ ማህበራቱን አባሎች ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም የከተማ
ነዋሪ ህብረተሰብ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ፡፡ ወረዳችን ልዩ ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ የሚታየውን
ያልተገባ ጥቅም ፈላጊነት /ኪራይ ሰብሳቢነት/ አስተሳሰብን ከሥር መሠረቱ በመናድ ልማታዊ የፖለቲካ ኢኮኖሚ
የበላይነትን ለማረጋገጥ የተጀመረውን የሰላም፣ የዲሞክራሲና ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትናብልፅግና ግንባታውን
በማስቀጠል የዜጐችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋናው ጉዳይ :: ከራሱ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አጣጥሞ
የህዝቡን አስተያየትና ፍላጐት በማካተት አቅዶ ለተግባራዊነቱ እንቅስቃሴ እያደረገ ሲሆን በ 2012 ዓመት ስፊ
ስራዎች ተከናውነዋል፡፡የመልካም አስተዳደር ተማችን የአዘጋጀዉን የአጭር፣የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የታቀደዉን
የእድገትና ትራናስፎርሜሽን እቅድና መልካም አስተዳደር እቅድ ተግባራዊ ለማድርግ ነየወቅቱ በአፈፃፀም ላይ
የሚፈጠሩ ችግሮችን ወቅታዊ መፍትሄ እየሰጡ መሄድ ወሣኝ ጉዳይ ነዉ፡፡በመሆኑም በ 2013 ዓ.ም የአገልቀግሎት

1
አሰጣጡን ቅልጥፍና የመልካም አስተዳደር የማስፈን ስራችን በለዉጥ ሰራዊት ለመምራት እንዲያስችል ይህን
የመልካም አስተዳደደር እቅድ ማቀድ አስፈላጊ ሁኖአል፡፡

የተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች


ራዕይ፡-

በ 2017 ዓ.ም የአባላትን ኑሮ መሻሻል በዘላቂነት ያረጋገጡ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ
የላቀ ሚና ያላቸው ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተፈጥረው ማየት፤
ተልዕኮ፡-
በከተማችን የሚኖረው ህብረተሰብ የአካባቢውን ሀብት መሰረት አድርጎ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሩን ለመፍታት
በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ በተለያዩ ዓይነት ደረጃ የተደራጁ የህብረት ስራ ማህበራትን በማጠናከርና በማደራጀት፣
አቅማቸውን በመገንባት፣የግብይት ድርሻቸውን በማሳደግ፣ የቁጠባ ባህልና መጠንን በማሳደግ የመበደር አቅም
በመፍጠር፣ ህጋዊነታቸውና ደህንነታቸውን በማስጠበቅ የአባላትን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ የህብረት ስራ ማህበራት
መፍጠር፣
እሴት፡-
 ግልጽነትና
 ተጠያቂነት
 ፍትሃዊነትና አሳታፊነት
 ታማኝነት
 ቁርጠኝነት

የህ/ሰብ ተሳትፎ እንቅስቃሴ

 በወረዳችን የህዝብ ተሳትፎ ያለበት ሁኔታ አበረታች ነው ማለት ይቻላል በተለይ ከዚህ በፊት ከነበረው
ከአደረጃጀቶች ጋር ተቀናጅቶ አለመስራት ሁኔታ በማስተካከልና አደረጃጀች የአከባቢው ነዋሪ የንሮ ደረጃ ባገናዘበ
መልኩ በማድረግ ከሞላ ጎደል የራሳቸዉ ድርሻ ነበራዉ፡፡ በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰባችን ክፍሎች ጋር
ዉጤት በሚያመጣ መልኩ በ 2013 አብርን መስራት እንዳለብን አመላካች ሁኜታወች አሉ፡፡

ማህበራት የስራ እንቅስቃሴ

 የህብረት ስራ ማህበራ በየጊዜዉ የሚታየዉን የህገወጥነት ባህሪ አመራሩ በተሟላ ክኅሎት ለመታገል በሚያስችል
ቁመናላይ አይደለም ፡፡ለዚህም

 ማህበራት መካከለኛና ዥቅተኛ አመራሩን ፣ፈፃሚዉን የክህሎት ችግር ያለመፍታት፡፡


 የህዝብ ክንፍ ተግባርና ሀላፊነቱን አዉቆ አለመንቀሳቀስ፡፡
 ተገልጋይ የሚያነሳቸዉን ችግሮች በወቅቱ ያለመፍታትና የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡

የለውጥ ስራዎች

 በወረዳችን ውስጥ የለውጥ ስራዎች ማለትም (ቢኤስሲ እና በቢ.ፒ.አር) ተግባራዊ ባይሆንም በጽ/ቤታችን በኩል ግን
ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንገኛለን ስለሆነም የጽ/ቤቱን ስኮር ካርድ መሰረት በማድረግ እቅድ አውጥቶ ተግባዊ
በመሆን ላይ ይገኛል በተጨማሪም አውቶመሽን ተግባራዊ በማድረግ የ 2013 ዓ/ም ወርሃዊም ሆነ የሩብ አመት
እንዲሁም አመታዊ ሪፖርቶችን አመቱን ሙሉ ለመጠቀም አቅደናል፡፡

2
የአመራሩ አመለካከት

 በ 2012 ዓ/ም ጽ/ቤቱ ከሞላ ጎደል በርካታ ስራዎችን ሰትተናል፡፡ ስራው ከየአመራሩንም ትኩረት የሚፈልግ ከመሆኑ
ጋር ተያይዞ አመራሩ ከፍተኛ ትኩረት ሳይሰጠው ቆይተዋል፡፡ ለዚህም እንደማሳያ በሸማች በኩል የሚነሱ የግብአት
ማከማቻ እና የሱቅና የመሳሰሉትን እንደማሳያ ማንሳት ይቻላል፡፡ ስለሆነም አጠቃላይ በአመራሩ መፈታት
የሚችሉትን በ 2013 ዓ/ም እንዳይሻገር ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ችግሮቹን በራሱ እንዲፈታ እና አመራሩ
ለጽ/ቤቱ ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት ተወያይቶ እቅዱን ለማሳካት አቅዷል፡፡

የፈጻሚው አመለካከት

 የጽ/ቤቱ ፈጻሚ ስራውን በአግባቡ እየሰራ ቢሆንም መሰረታዊ የሆኑ አንዳንድ ችግሮች ግን አልታጡም እነዚህ
ችግሮች ግብአት አለመሟላት፤የሰዉ ሀይል እጥረት ፣የክህሎት ክፍተት በህ/ስ/ማ የመረጃ መለዋወጥ ክፍተት
ወዘተ….የመሳሰሉት ችግሮች ጥቂቶቹ ናቸው ፡፡ነገር ግን በ 2013 ዓ/ም ፈጻሚው አካል ከእቅድ ጀምሮ የእለት
ተእለት ተግበሮቹን በአገልጋይነት ስነምግባርና ስሜት የህብረተሰባችንን የመለካም አስተዳደር ችገግሮች መቅረፍ
በሚያስችል መልኩ እንዲያከናውን በማድረግ የበጀት አመቱን እቅድ ለማሳካት ታስቧል፡፡

የሃብት አጠቃቀም

 ስራዉን ለመስራት የለነን ግብአት በአግባቡና አስፈላጊ በሆነ ወቅት መጠቀም ወሳኝ ቢሆንም ይህንነ የለመተግበር
ክፍተቶች ይስተዋላሉ፡፡ሆኖምበ 2013 ዓ/ም ጽ/ቤቱ በቢሮ ያሉትን የተለያዩ ንብረቶችና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉን
እቃዎች ጥገና በማድረግ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ይደረጋል ፤በተጨማሪ እቃዎቹ በትክክል ስራ ላይ
መዋላቸውን ይከታተላል፡፡

የክህሎት ክፍተት

 የጽ/ቤታችን መዋቅር በከተማ ደረጃ የተስተካከለ ቢሆንም ለባለሞያው የክህሎት ማስገንዘቢያ ስራዎች እየተሰጡ
ያልሆነበት ሁኔታ ስላለ በ 2013 ዓ/ም ሙያዊ ስልጠና በምጠት የማብቃት ስራ ይሰራል፡፡

የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት

 በወረዳችን ኪራይ ሰብሳቢነት በጎላ መልኩ ባይታይም ከአሁን በፊት የነበረውን በማህበራት በኩል የሚታየውን
ከህብረተሰቡ ተጨማሪ ክፍያ ጥያቄ ጽ/ቤቱ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ና ህ/ሰቡ ጥቆማ እንዲሰጥ በማድረግ
እንዲሁም ለማህበራረቱ በኪራይ ሰብሳቢነት ዙሪያ ግንዛቤ በመስጠት ኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር እንዲቆጠቡ
ማስጠንቀቂያ ከመስጠት ጭምር ስራ ተሰርቷል ስለሆነም ጽ/ቤቱ ኪራይ ሰብሳቢነትን በመዋጋትና ጥራት ያለው
ስራ በመስራት የ 2013 ዓ/ም እቅድ ለማሳካት ተነስቷል፡፡

 የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/የሸማቹ ኅ/ስ/ማ ሁኔታ


የገ/ቁ/ህ/ስ/ማ/እናየሸማች ህ/ስ/ማ ህብረተሰቡን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በተለያዩ የአደረጃጀት ስረአት ዉስጥያሉና
በአደረጃጀታቸዉ በከል መብታቸዉን ለማስከበር ተፈጠሩ ናቸዉ፡፡

በየደረጃዉ የሚገኑ አመራርና ፈፃሚበከተማዉ የሚገኙ አደረጃጀቶችን አንቅቶ ወደስራ ማስገባትና የሚሰጡትን ግብአት
በእቅድ ዉስጥ በማካተትስራ የመስራት ልምመድ ብዙም አለመኖሩ እንደቅሬታ የሚነሳ ነዉ፡፡ይህን ችግለ ለመፍታት

3
በየደረጃዉ ያለዉ አመራርና ፈፃሚ ለችግሮቱ ምለሽ ከመስጠት አንፃር ግምሮች ቢኖሩም በሚፈለገዉ ልክ እንዳልሆነ
ይታያል፡፡በገ/ቁ/ህ/ስ/ማ በተዘረጋዉ የጥቆማ ስረአት የሚታዩ የህገወጥና የኪራይ ሰብሳቢነትአመለካከቶችን ታግሎ
መስተካከልም በመጠኑ የሚታይ ችግር ነዉ፡፡

 የተለዮ ችግሮችና መንሰኤ እንዲሁም መፍትሄዎቻቸዉ


 የድኮማ ሸቀጥ አቅርቦት ከፍላጎቱ አለመመጣጠን፡፡
 በተመጣጣን ዋጋ የግብርና ምርቶችን አለማቅረብ፡፡
 የሰራተኞችናመስተንግዶ ላይ የክህሎት ክፍተት፡፡
 የቁጥጥር ዉስንነት ፡፡
 የሰዉ ሀይል እጥረት፡፡
 የበጀት አጠቃቀም ጨግር(የሸማቹን ከመዝናኛዉ የመቀላቀል)
 አሰራርን ያለመከተል(ባንክ ሳይገባ ገንዘብ የመጠቀም)፡፡
 የሸማች ሱቅ እጥረት (ቀጠና 6)
 ሰዉ ሀይል ዕጥረት (የሰራተኛ አስተዳዳሪ ከስራ አስኪያጅ ዉጭ)
 የሸማች አባላት የስነምግባር ችግር፡፡
 የቁጥጥር ኮሚቴ ስራዉን በአግባቡ አለመስራት፡፡
 የሂሳብ አያያዝ ክፍተት፡፡
 የገ/ቁ/ማ ሪፖርት በወቅቱ አለመላክ(ገቢዎችና ዉሀ ዲዛይን)
 አዲስ ማህበር ወደስራ አለመግባት፡፡
 የድጋፍና ክትትል ዉስንነት፡፡
 ስራ ቦታ ምቹ ያለመሆን፡፡
 የአስተዳደራዊ እርምጃ ወቅታዊ በሆነ መል አለመሆን፡፡
 ኪራይን በፅናት አለመታገል፡፡

የመፍትሄ ሀሳቦች
 በወቅቱ የሚታዩ ምንም ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌላቸው የመንግት ሸቀጥ በምርቶች እና በገ /ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/ የኪራይ ሰብሳቢነት
ችግሮች ከሚመለከታቸው ሴክተር መ/ቤት ጋር በጋራ በመሆን በጥናት ላይ የተመሰረተ አፋጣኝ መፍትሄ መስጠት
 የህ/ሥ/ማህበረት የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶች በህብረት ሥራ ማህበረት ዘርፉ በሚታዩ የኪራይ ሰብሳቢነት እና የስነ ምግባር
ችግሮችን በማጋለጥ ውጤታማ ተሳትፎ እንዲያደርጉ በማስቻል መስፈርት አውጥቶ ደረጃ መሰጠት
 በኮንደሚኒየም ሳይቶች እና በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ወደ ህ/ሥ/ማ/በሌሎች ላይም እንድ ሰታፉ በጥብቅ ግንኙነት ሰንሰለት በጸዳና
ጥልቀት ባለው ሁኔታ የሚተገብር ማክሰሚያ ስትራቴጂ መንደፍ
 በአመራሩ፣ በፈጻሚው እና በህ/ስ/ማ/ህበረሰብ የሚታዩ የስነ ምግባር እና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን መፍታት የሚችል ጠንካራ እና
የአድርባይነት፣ ከጥቅም ግንኙነት ሰንሰለት በጸዳና ጥልቀት ባለው ሁኔታ የሚተገብር ማክሰማያ ስትራቴጂ መንደፍ
 የኪራይ ሰብሳቢነት ፍንጮች ከተገኙ ጊዜ ሳይሰጡ መፈተሽ፣ መረጃ ሲገኝ ያለማመንታትና ተመጣጣኝና አስተማሪ እርምጃ
በመውሰድ ለህዝቡም ግልጽ ማድረግ እና ይህንን አሰራር በማያቋርጥ አኳኋን በመፈጸም በእያንዳንዱ ሂደት የነጋዴውን ህብረተሰብ
ተሳትፎ ማረጋገጥ
 የመልካም አስተደደርና የኪራይ ሰብሳቢነትን አስተሳሰብን የመተጋገሉ ባህል እንዲዳብር መስራት
 የመሠረታዊ ፍጆታ የተመደበላቸውን ኮታ ሸማቾች በወቅቱ እንዲፈቱና ለተጠቃሚ እንዲያደርሱ የክትትልና ድጋፍ ስራ መስራት
 የአቅረርቦት ጥያቄን ለሚመለከተው አካል እንዲያውቁት ማድረግ
 የቦታ ጥበትን በተመለከተ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅና አብሮ መስራት
 የአገልግሎት ሰጪው ሠራተኛ የህዝብ አገልጋይነት አመለካከት ችግሮች መንስኤ መፍትሄዎች ላይ በሁሉም ደረጃ ከሚገኘው ሠራተኛ
ጋር መወያየት
 ክፍት የሥራ መደቦችን መለየት በቅጥርና ዝውውር ማሟላት ማሰልጠንና የፈጻሚ ኃይላችንን ፈትሾ ማስተካከል

4
 ለአመራርና ፈጻሚዎች አጫጭር ስልጠና መስጠት ከ 1 ለ 5 አደረጃጀቶች እና በለውጥ ቡድኖች ሠራተኛው እርስ በርስ እንዲማማርና
ችግሮችን እየለየ እንዲፈታ ማድረግ
 በጽ/ቤታችን ወንበር ጠረጴዛ ኮምፒውተር ችግሮችን በዝርዝር በመለየት የየደረጃው አመራር ማነቆውን እንዲፈታ ማድረግ
የዕቅድ ዓላማ

o የፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር ትግሉን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የተደራጀ የልማት ሠራዊት በመገናኛ የለውጥና
የመልካም ልማታዊ አስተዳደር ስራዎችን በተቀናጀ የህዝብ ንቅናቄ በማድረግ ቀልጣፋ ጥራት ያለው እና ውጤታማ የሆነ
ግልጋሎት በመስጠት የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡
o የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና የኪራይ ሰብሳቢነትን አስተሳሰብና ተግባር በመለየት ለችግሩ ቀልጣፋና ፍትሀዊ አገልግሎት
በመስጠት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ነው፡፡
 ያለንን አገልግሎት ለማሻሻል የክትትልና ድጋፍ ስራችንን በመዘርጋት ተግባራዊ ማድረግ

ከዕቅዱ የሚጠበቁ ውጤቶች

 የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ስራዎቻችን ላይ የህብረተሰቡ እርካታ ይጨምራል


 የተፈጠረው የልማት ሠራዊት የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን የሚፀየፍ ይሆናል ብሎም በጽናት ይታገላል
 በአገልግሎት አሰጣጥ ግልጽኝነትና ተጠያቂነት ስርዓት አፈጻጸም ላይ መሠረታዊ ለውጥ ይመዘገባል
 የአገልግሎት አሰጣጥን የመልካም አስተዳደር ስራችን ላይ ለውጥ በማምጣት የህብረተሰቡን እርካታ እንዲጨምር ማድረግ
 የተፈጠረውን የልማት ሠራዊት የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባር በጽናት የሚታገል ሠራዊት መገንባት
 በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የግልፀኝነት ስርዓት ይዘረጋል አፈጻጸም ላይ መሠረታዊ ለውጥ ማስመዝገብ

ግቦችና ዝርዝር ተግባራት

ግብ 1. የ 2013 በጀት ዓመት መልካም አስተዳደር እቅድ

 የድጎማ ሸቀጥ አቅርቦት ከፍላጎቱ አለመመጣጠን፡፡


 በተመጣጣን ዋጋ የግብርና ምርቶችን አለማቅረብ፡፡
 የሰራተኞችናመስተንግዶ ላይ የክህሎት ክፍተት፡፡
 የቁጥጥር ዉስንነት ፡፡
 የሰዉ ሀይል እጥረት፡፡
 የበጀት አጠቃቀም ቺግር(የሸማቹን ከመዝናኛዉ የመቀላቀል)
 አሰራርን ያለመከተል(ባንክ ሳይገባ ገንዘብ የመጠቀም)፡፡
 የሸማች ሱቅ እጥረት (ቀጠና 6)
 ሰዉ ሀይል ዕጥረት (የሰራተኛ አስተዳዳሪ ከስራ አስኪያጅ ዉጭ)
 የሸማች አባላት የስነምግባር ችግር፡፡
 የቁጥጥር ኮሚቴ ስራዉን በአግባቡ አለመስራት፡፡
 የሂሳብ አያያዝ ክፍተት፡፡
 የገ/ቁ/ማ ሪፖርት በወቅቱ አለመላክ(ገቢዎችና ዉሀ ዲዛይን)

5
 አዲስ ማህበር ወደስራ አለመግባት፡፡
 የድጋፍና ክትትል ዉስንነት፡፡
 ስራ ቦታ ምቹ ያለመሆን፡፡
 የአስተዳደራዊ እርምጃ ወቅታዊ በሆነ መል አለመሆን፡፡
የአፈፃፀም አቅጣጫዎች

 የተደራጀና የተቀናጀ የአመራር ስርአት ይዘረጋል


 ሱፐርቪዠን ይደረጋል
 ግብረ መልስ ይሰጣል
 በየሳምንቱ ተግባራት ይገመገማሉ

የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግር


የግብዓት እጥረት

ተ የተለዩ የመልካም አስተዳደር የሚፈታበት እርከን ባለድ ችግሩ የሚፈታበት ጊዜ ች


ቁ ችግሮች ርሻ
አካላ

ሴክተ

በጽ/ቤት በወረ በክ/ከ በከ የተፈ
ዳ ተ ቱ

የውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአጭ በመካ በረጅ
ር ከለኛ ም
የግብዓት እጥረት
 
-ወንበር
1 ኮንፒውተር   
-ጠረጴዛ  
-በተመጣጣን ዋጋ የግብርና ምርቶችን  
አለማቅረብ፡፡
 
-የሰራተኞችናመስተንግዶ ላይ የክህሎት ክፍተት፡፡

 
-የቁጥጥር ዉስንነት ፡፡

 
-የበጀት አጠቃቀም ቺግር(የሸማቹን ከመዝናኛዉ
የመቀላቀል)

 
-አሰራርን ያለመከተል(ባንክ ሳይገባ ገንዘብ

6
የመጠቀም)፡፡

 
-የሸማች አባላት የስነምግባር ችግር፡፡

 
-የቁጥጥር ኮሚቴ ስራዉን በአግባቡ አለመስራት፡፡

 
-የሂሳብ አያያዝ ክፍተት

 
-የገ/ቁ/ማ ሪፖርት በወቅቱ አለመላክ(ገቢዎችና ዉሀ
ዲዛይን)

 
-አዲስ ማህበር ወደስራ አለመግባት፡፡

 
-የድጋፍና ክትትል ዉስንነት፡፡

 
-የአስተዳደራዊ እርምጃ ወቅታዊ በሆነ መልኩ
አለመሆን፡፡

የውጭ የመልካም አስተዳደር ችግሮች


2   
-የድኮማሸቀጥ አቅርቦት ከፍላጎቱ
አለመመጣጠን፡፡
  
-የሸማች ሱቅ እጥረት ( በተለየ ቀጠና 6)

   
-ሰዉ ሀይል ዕጥረት (የሰራተኛ አስተዳዳሪ
ከስራ አስኪያጅ ዉጬ
 
-ስራ ቦታ ምቹ ያለመሆን፡፡

 ወንበር
 ኮንፒውተር
 ጠረጴዛ
 በተመጣጣን ዋጋ የግብርና ምርቶችን አለማቅረብ፡፡
 የሰራተኞችናመስተንግዶ ላይ የክህሎት ክፍተት፡፡
 የቁጥጥር ዉስንነት ፡፡

7
 የበጀት አጠቃቀም ቺግር(የሸማቹን ከመዝናኛዉ የመቀላቀል)
 አሰራርን ያለመከተል(ባንክ ሳይገባ ገንዘብ የመጠቀም)፡፡
 የሸማች አባላት የስነምግባር ችግር፡፡
 የቁጥጥር ኮሚቴ ስራዉን በአግባቡ አለመስራት፡፡
 የሂሳብ አያያዝ ክፍተት
 የገ/ቁ/ማ ሪፖርት በወቅቱ አለመላክ(ገቢዎችና ዉሀ ዲዛይን)
 አዲስ ማህበር ወደስራ አለመግባት፡፡
 የድጋፍና ክትትል ዉስንነት፡፡
 የአስተዳደራዊ እርምጃ ወቅታዊ በሆነ መልኩ አለመሆን፡፡

የውጭ መልካም አስተዳር ችግር

 የድኮማ ሸቀጥ አቅርቦት ከፍላጎቱ አለመመጣጠን፡፡


 የሸማች ሱቅ እጥረት ( በተለየ ቀጠና 6)
 ሰዉ ሀይል ዕጥረት (የሰራተኛ አስተዳዳሪ ከስራ አስኪያጅ ዉጭ)
 ስራ ቦታ ምቹ ያለመሆን፡፡

የ 2013 ዓ.ም የተፈታ ያልተፈታ ችግሮችን እቅድ

ማጠቃለያ
ቀደም ሲል እንደተቀመጠው በመልካም አስተዳደር ስርአት በማስፈንና የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ድርጊት
የማጥፋት ጉዳይ የሞት ሽረት ነው በመሆኑም ህዝቡ፣ አመራርና ፈፃሚው የመሪነቱን ሚና በተገቢው መንገድ
ሊወጣ ይገባል፣ ጥብቅ የግምገማ ስርአት ሊኖር ይገባል ተግባራትን አስተሳስሮና አቀናጅቶ መከወን ይገባል፣
የተጠያቂነትና የማበረታቻ ስርዓት የዳበረ ሊሆን ይገባል፣ይህንን መነሻ ማድረግና ለተግባራዊነቱ ርብርብ ሊደረግ
ይገባል፡፡

You might also like