You are on page 1of 1

RAS GAYINT SECURITY AND CLEANING SEVICE

ራስ ጋይንት የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት


አድራሻ፡-ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ጀርባ
ስልክ፡-+251984992672/+251918196446
ቀን፡ 03/02/2013 ዓ.ም

ቁጥር፡ራስ/1233/013

ለቲ.ዲ.ቲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ጉዳዩ፡- የነሀሴ ወር ክፍያ መቀበልን ይመለከታል

እንደሚታወቀው ድርጅታችን ራስ ጋይንት የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት ከቲ.ዲ.ቲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር


የጥበቃ ስራ ውል ስምምነት በመፈጸም የጥበቃ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የነሃሴ ወር
የአገልግሎት ክፍያ በጠየቅነው መሰረት በቀን 08/10/2020 የተጻፈ እና የቼክ ቁጥሩ 33100006 በሆነ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንዳፋ ቅርንጫፍ ቼክ ክፍያ የተፈጸመልን መሆኑን እና ቼኩንም የተቀበልን መሆኑን
እንገልጻለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ራስ ጋይንት የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት

You might also like