Professional Documents
Culture Documents
Textile 4rd Quarter
Textile 4rd Quarter
መስከረም 01/2014
ከሚሴ
ቁጥር፡-ኢንዱ/ኢንቨ/------2015
ቀን 25/01/2015
ከሚሴ
ከሠላምታጋር
የኢንዱስትሪልማትቡድንተወካይ
1.1 የልማትቡድንእንቅስቃሴንበተመለከተ
1.2 የመማማርናዕድገትንበተመለከተ
የመማማርናዕድገትንበተመለከተበኢንዱስትሪ ልማት ቡድን ውስጥ ወይም በስራሂደታችንአዳዲስ እቀቶችን እና ያሉ ችግሮችን በጋራ ከመፍታት
እስከዚህሩብአመትክንውን
2 በዚህሩብአመትአፈፃፀም/100%/እስከዚህሩብአመትአፈፃፀም/75%/የመማሪያርእናእደገትእሶችንእናሠነዶችንበማዘጋጀትፕሮግራሙተካሂዷል፡፡
በመሆኑም በኢንዱስትሪ ልማተ ቡድን ባለሙያዎች አነስተኛ ስለሆኑ ውጤት ተኮሩን ለመስራት አዳጋች ነው፡፡ የ BSC የመቱ እቅድ 4
የመሠረተልማትአቅርቦትችግር በዋናነትየመብራትመቆራረጥናየፓወርእጥረት፣የመብራትመስመርዝርጋታችግርይታያል፡፡
የግብአት ችግር ደግሞ በጨርቃጨርቅ እና አልባሳት ዘርፍ ላይ አምራቾች ላይ ላይ ነዶ ልብስ ወይም ጣቃ ጨርቅ እና የጨርቅ መስፊያ ግብአቶች
እጥረትተስተውሉዋል እና ዋጋው በፍጥነት መጨመሩ አስቸጋሪ ሆኑዋል፡፡
የመሬትእጥረትእናየገበያትስስር ችግር በተለይ የክላስተር ሼድ ለመጠቀም አዳጋች መሆኑ ናቸው፡፡ አንዳንዶች ደሞ የምርት ማሳያ ሼድ ስለለላቸው
መቸገራቸው እና የመሸጫ እና ፊሊሺንግ ሼዶችን በኪራይ ለመጠቀም ተገደዋል፡፡
ግብ 1፡የተቋሙንየመፈጸምአቅምማጎልበት
1.2. የደንበኞችንእርካታማሳደግበተመለከተ
እንደኢንዱስትሪልማትቡድንየአገልግሎትመስጫአካባቢዉለደንበኛወይምለተገልጋይበሚመችመልኩመዘጋጀትመቻሉአዲሱቢሮጥሩአገልግሎትለመ
ስጠትምቹእናሳቢነው፡፡
አገልግሎትፈልገውየሚመጡተገልጋዮችንበተቋሙአሰራርደንብናመመሪያመሰረትያለምንምመጉላላትትህትናበተሞላበትመንገድእየተስተናገዱናቸ
ው፡፡
የአምራችኢንዱስትሪዎችንየምርትጥራትናተደራሽነትበየጊዜውመረጃእተያዘመሆኑ፡፡
አምራችኢንዱስተሪዎችአየመጡያለቸውንችግሮችእሪፖረተማድረጋቸው፡፡
ችቻርተርየአገልግሎትአሰጣጥስታንዳርድበማዘጋጀትደምበኞችአገልግሎትፈልገውሲመጡአስቀድሞምቹሁኔታበመፍጠርየተሄደበትበተቋሙአሰራርደ
ንብናመመሪያመሰረትአገልግሎትፈልገውየሚመጡደንበኞችንትህትናበተሞላበትመልኩቀልጣፋየሆነአገልግሎትእየተሰጠይገኛል፡፡
1.4. የፈጻሚውንየመፈጸምናየማስፈጸምአቅምማጎልበትበተመለከተ
የፈጻሚውእውቀትንክህሎትከማሳደግአኳያእርስበእርስበማማማርፕሮግራምጊዜሰነድበማዘጋጀትየመማማርናእድገትትምህርታዊፕሮግራምንመሰረ
ትበማድረግአንዱለአንዱበማስረዳትየክህሎትናየእውቀትክፍተትንእየሞላይገኛል፡፡
ግብ 2: -የገቢምንጭንማስፋትናሃብትአጠቃቅምውጤታማነትማሳደግ
2.1 የተመደበበጀትንለታለመለትዓላማማዋልበተመለከተ
መደበኛበጀትንለታለመለትዓለማበመጠቀምየተግባርናተግባሩንለመፈፀምየወጣውበጀትጥምርታውጤታማነትበኩልየተገኘተጨባጭለውጥእንደመ
ምሪያስለሆነበጀቱአፈጻጸሙንበመምሪያውሪፖርትይገለጻል፡፡
2.2. የሃብትማግኛፕሮጀክትበመቅረጽተጨማሪሀብትበገንዘብምሆነበአይነትማግኘትንበተመለከተ
ፕሮጀክትበመቅረፅተጨማሪሃብትበማግኘትእናበተቀረጸዉፕሮጀክትበተገኘተጨማሪሃብትለስራምቹሁኔታ በመፍጠርበኩልበዚህ ሩብ አመት
ላመስራት ተሞክሩዋል፡፡በተጨማሪም በአቅራቢያ ወደሚገኘው የኮማቦልቻ እና ሌሎች የግብአት ፋብሪካዎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር
የእንጨት እና ብረታ ብረት የግብአት ምርቶችን በቀላሉ ለማግኘት እየተሞከረ ነው፡፡ በተለይም ከተለያዩ የግብአት አስመጪዎች ጋር በጋራ
መስራት አስፈልጓል
ግብ 4-የኢኮኖሚሽግግርየሚያመጡፕሮጀክቶችንማሳደግ
4. 1. የአምራችኢንዱስትሪዎችንሁለንተናዊችግርለይቶመፍታትበተመለከተ
በአብዘኛዉበዚህበ 3 ኛሩብ አመት ወስጥየተለዩችግሮችላይከሚመለከታቸዉአካላትጋርበመተባበር
ለሚመለከተውበማቅረብችግሮችአንዲፈቱማድረግአናእንዲሁምበኛበኩልሊፈቱየሚችሉትንእየፈታንበመሄድላይሲሆንበ 3 ኛሩብ
ለመደገፍየተዘጋጀሪፖርትማድረጊያቅጽ -1 ሀ
ዚህ ሩብ አመት ውስጥ ውስጥ 2 አነስተኛ የልብስ ስፌት በአዲ መልከ ወደስራ ገብተዋልማምረት ስራ ጀምረዋል
ተ. ክልል ወረዳ/ከተማ ቀበሌ ስልክ ቁጥር የተመ የዕድገት
ቁ አስተዳደር ሠተበ ደረጃ(ጀማ
ት ሪ/ታዳጊእና
ዓ.ም የበቃ)
የአደረጃጀት
የተሰማራበትየ ዓይነት(በግል፤ የግብርከፋይ
የኢንዱስትሪው ስም ዞን ስራመክ በህ/ሥ/ማህበር መለያ ቁጥር
1 አከለ ቢሻው አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 0921633852 2007 ል/ስ በጋራ 4658929 ታዳጊ
2 አቡሽ ግርማ አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 0929420737 2010 ልብስ ስፌት በግል 52911233 አነስተኛ
3 መሀመድ ሰይድ አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 0920790973 2010 ልብስ ስፌት በግል 50883889 አነስተኛ
4 ተክሌ ልብስ ስፌት አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 00913399048 2010 ልብስ ስፌት በግል 43009023 አነስተኛ
5 ጋሻዉ ሙሉ አለሙ አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 0913485064 2010 ልብስ ስፌት በግል 430172053 አነስተኛ
6 ኡስማንአሰፋመኮንን አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 05 0910109045 1996 ልብስሰፈት በግል 0003173940 አነስተኛ
7 አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 በግል አነስተኛ
ካሳሁን ላቀው ክፈለ 0044065220
0921272890 2005 ልብስሰፈት
8 ኡመርሀሰንአደም አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 01 0911368188 2006 ልብስሰፈት በግል 0020143655 አነስተኛ
9 አንዋር ስይድ አማራ ኦሮሚይ ከሚሴ 03 0925214620 2007 ልብስሰፈት በግል ------ አነስተኛ
የአምራችኢንዱሰትሪወችንዘላቂነትለማረጋገጥናየማምረትአቅምለማሰደግበማምረትላይያሉትንአምራችኢንዱሰትዎች
በልዩሁኔታለመከታተልናለመደገፍየተዘጋጀ ሪፖርትማድረጊያቅጽ -1 ሀ
ተ.ቀ ችግሮች
የተለዩበት
ኢንዱስትሪው አድራሻ ኢንዱሰትሪው የገጠሙት ችግሮች ቀን/ወር/ዓ.ም
ኢንዱሰትሪው ተሰማራበ
ስም ት መስክ ስልክ ቁጥር ደረጃ ወረዳ ቀበሌ
1 ልብሰስፌት አነሰትኛ ከሚሴ የየገባዬ ትስስር አለመኖር
የፓውር ችግር
የመስርያ ቦታችግር
የመሸጫ ቦታ
መሀመድ ሰይድ 0920790973 የገንዝብ አያያዝ ወይም አለመቆጠብ
01 የካየዝን አጠቃቅም 09/07/2014
2 ካሳሁን ላቀው
ል/ሰ አነሰትኛ ከሚሴ
የትስስርኢትርት
09/07/2014
8 አንዋር ስይድ ልብሰ ስፌት 0925214620 አነሰትኛ ከሚሴ የየገባዬ ትስስር አለመኖር 09/07/2014
የፓውር ችግር
የመስርያ ቦታችግር
የመሸጫ ቦታ
የገንዝብ አያያዝ ወይም አለመቆጠብ
03 የካየዝን አጠቃቅም አለመኖሩ
9 ልብሰ ስፌት አነሰትኛ ከሚሴ የየገባዬ ትስስር አለመኖር 09/07/2014
የፓውር ችግር
ሀሚድ አብደላ የመስርያ ቦታችግር
የመሸጫ ቦታ
0935600054 የገንዝብ አያያዝ ወይም አለመቆጠብ
01 የካየዝን አጠቃቅም አለመቻል
ያልተፈቱችግሮች
የመሸጫ ቦታ
የገብያ አለምርጋጋት
የመስርያ ቦታ
የትስስር እጠርት
2 አማ ኦሮሚ ከሚሴ 1 የገበያ ትስስር ኢጠርት ችግሮችየተፈቱበትአግባብ
ራ ይ የፓውር ችግር በኢንቴርፕርነር
የመስርያ ቦታ ሽፕ ስልጠና እና ከኬሚሴ ከቴክኒክ
የመሸጫ ቦታ
ሙያ ኮሌጅ ጋር ትስስር በመፈጠር
የገብያ አለምርጋጋት
ስልጠና በማድርገ
ያልተፈቱችግሮች
የመሸጫ ቦታ
የገብያ አለምርጋጋት
የመስርያ ቦታ
የትስስር እጠርት
ያልተፈቱችግሮች
የመሸጫ ቦታ
የመስርያ ቦታ
የትስስር እጠርት
የገብያ አለምርጋጋት
ካሳሁን ላቀው
ክፈለ 0921272890
3 አመ ኦሮሚ ከሚሴ 05 የየገባያ ትስስር አለመኖር ችግሮችየተፈቱበትአግባብ
ሀራ ያ የፓውር ችግር በኢንቴርፕርነር
የመስርያ ቦታ ወይም ሼድ አለመኖር ሽፕ ስልጠና እና ከኬሚሴ ከቴክኒክ
የመሸጫ ቦታ የለውም
ሙያ ኮሌጅ ጋር ትስስር በመፈጠር
የጊዜ አጠቃቅም
ስልጠና በማድርገ
የካየዝን አጠቃቅም
የገብያ አለምርጋጋት ችግሮች ዋነኞቹ
ናው
የተፈቱችግሮች
የመሸጫ ቦታ
የገብያ አለምርጋጋት
የመስርያ ቦታ
የትስስር እጠርት
ኡስማንአሰፋ
መኮንን 0910109045
ያልተፈቱችግሮች
የመስርያ ቦታ
የትስስር እጠርት
የገብያ አለምርጋጋት
አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ተጠቃሚ በማድረግና ችግራቸውን በመፍታት የማምረት አቅማቸውን ማሳደግ
አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከዩኒቨርሲቲዎች እና ቴ/ሙያ ኮሌጆች ጋር ትስስር እንዲፈጠርላቸው በማድረግ አምራች ኢንዱስትሪዎች በ 4 ቱ የድጋፍ
ማዕቀፎች (የቴክኒካል ክህሎት፣ የኢንተርፕረነር ክህሎት፣ የጥራትና ምርታማነት እና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ) መሠረት የኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን
አገለግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ የማምረት አቅማቸው እንዲያድግ እና የደረጃ ሽግግር እንዲያደርጉ በመደገፍ በኩል የተሰራ ስራና የመጣ
ውጤት በተመለከተ እየተሰራ ነው፡፡
3. አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከሙያና ስልጠና ክህሎት ጋር ትስስር ማድረግን በተመለከተ
እንዲፈጠርላቸው ማድረግ የአመቱ ዕቅድ 9 የዚህ ሩብ አመትዕቅድ 3 እስከዚህ ሩብ አመት 9 ሲሆን ክንዉኑ የዚህ ሩብ አመት 7 እስከዚህ ሩብ አመት 7 ሲሆን አፈፃፀሙ
ደግሞ የሩብ አመቱ 100 ፐርሰንት ሲሆን እስከዚህ ሩብ አመት 75 ፐርሰንት ነው፡፡
የቴክኒክሙያክህሎትስልጠናየተሰጣቸውየኢንዱስትሪባለሙያዎችመረጃመላኪያቅጽ-4
የቴክኒክስል
የኢንዱስትሪ ስጠናየወሰደውየኢንዱስትሪባለ ስልጠናውንየሰጠውተቋ ስልጠናውየ መግ
ተ.ቁ ውስም የስራመስክ ደረጃ ሙያስም የወሰደውየስልጠናዓይነት ም ወሰደውጊዜ ለጫ
አከለ ቢሻው የሲንጀር ስልጠና እና የሙያ እናስልጠና 14/12/20
1 ልብስ ስፌት አነስተኛ ግርማ አቢቶ ግንዛቤ ፈጠራ ክህሎት ባለሙያዎች 13
አነስተኛ ዳኜ ሙሉአለም የሲንጀር ስልጠና እና የሙያ እናስልጠና 14/12/20
አቡሽ ግርማ ግንዛቤ ፈጠራ ክህሎት ባለሙያዎች 13
2 ልብስ ስፌት
አነስተኛ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ የሲንጀር ስልጠና እና የሙያ እናስልጠና 02/07/20
3 መሀመድ ሰይድ ግንዛቤ ፈጠራ ክህሎት ባለሙያዎች 14
ልብስ ስፌት
ካሳሁን አነስተኛ ካሳሁን ላቀው የሲንጀር ስልጠና እና የሙያ እናስልጠና 02/07/20
ላቀው ግንዛቤ ፈጠራ ክህሎት ባለሙያዎች 14
ክፈለ
4 ልብስ ስፌት
ኡመርሀሰንአ አነስተኛ ሀብታሙ አስፋው የሲንጀር ስልጠና እና የሙያ እናስልጠና 02/07/20
ደም ግንዛቤ ፈጠራ ክህሎት ባለሙያዎች 14
5 ልብስ ስፌት
አንዋር አነስተኛ ሰይድ አደም የሲንጀር ስልጠና እና የሙያ እናስልጠና
ስይድ ግንዛቤ ፈጠራ ክህሎት ባለሙያዎች 25/02/20
6 ልብስ ስፌት 14
ልብስ አነስ
አከለ ቢሻው ስፌት ተኛ ብሎክ ሲንጀር በዋልያ ፋጣን አገልግሎት
ልብስ አነስ
ሀሚድ አብደላ ስፌት ተኛ ብሎክ ሲንጀር በግል ፋጣን አገልግሎት
የጥራትና ምርታማነት አቅም ግንባታ (ካይዘንን) ማለትም የትግበራ ደረጃ በዝርዝር የሚያሳይ መረጃ መላኪያ ቅጽ-6
ካይዘን ተግባራዊ ያደረገው
ተ.ቁ ኢንዱስትሪ ስም የስራ መስክ ደረጃ ካይዘንን ተግባራዊ ለማድረግ የተሰጠው ድጋፍ
አከለ ቢሻው
1 ልብስ ስፌት አነስተኛ የግንዛቤ ፈጠራ እና በማኑዋል አንዲሁም በስልጠና በማዳበራቸው ጥሩ ተጠቃሚ ሆነዋል
አቡሽ ግርማ አነስተኛ የግንዛቤ ፈጠራ እና በማኑዋል አንዲሁም በስልጠና በማዳበራቸው ጥሩ ተጠቃሚ ሆነዋል
2 ልብስ ስፌት
መሀመድ ሰይድ አነስተኛ የግንዛቤ ፈጠራ እና በማኑዋል አንዲሁም በስልጠና በማዳበራቸው ጥሩ ተጠቃሚ ሆነዋል
3 ልብስ ስፌት
ካሳሁን ላቀው አነስተኛ የግንዛቤ ፈጠራ እና በማኑዋል አንዲሁም በስልጠና በማዳበራቸው ጥሩ ተጠቃሚ ሆነዋል
ክፈለ
4 ልብስ ስፌት
ኡመርሀሰንአደም አነስተኛ የግንዛቤ ፈጠራ እና በማኑዋል አንዲሁም በስልጠና በማዳበራቸው ጥሩ ተጠቃሚ ሆነዋል
5 ልብስ ስፌት
አንዋር ስይድ አነስተኛ የግንዛቤ ፈጠራ እና በማኑዋል አንዲሁም በስልጠና በማዳበራቸው ጥሩ ተጠቃሚ ሆነዋል
6 ልብስ ስፌት
ወረዳ/ከተማ ስልክ
ተ.ቁ የኢንዱስትሪውስም የስራመስከ ደረጃ ዞን
9. አነስተኛ የአምራች የኢንዱሰትሪዎች ሊዝ ፋይናስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለዋልያ ካፒታል ጥያቄ ያቀረቡ
ኢንተርፕራይዞቹ ሊዝ ፋይናስ እንዲጠቀሙ በዋልያ ካፒታል እቃ አስመጪ ባለሙያዎች ግንዛቤ የተፈጠረ ሲሆን ግንዛቤው የተፈጠረላቸዉ አምራች
ኢንተርፕራይዞች ብዛት የአመቱ ዕቅድ 9 የዚህ ሩብ አመት ዕቅድ 2 እስከዚህ ሩብ አመት 6 ሲሆን ክንዉኑ የዚህ ሩብ አመት 0 እስከዚህ ሩብ አመት 0 ሲሆን አፈፃፀሙ
ደግሞ 0% ነው፡፡
የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ተጠቃሚ ለመሆን ለዋልያ ጥያቄ ያቀረቡ ባለሀብቶች መሰባሰቢያ ቅጽ 16
የካፒታል ዕቃ ተጠቃሚ ለመሆን ለዋልያ ጥየቄ ያቀረበ የለም
10. አነስተኛ የአምራች የኢንዱሰትሪ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ጥያቄያቸው በዋልያ የጸደቀላቸው ኢንዱስትሪዎች
የዓመቱ እቅድ 6 ኢንተርፕራይዞቹ የካፒታል እቃ ፋይናስ ጥያቄዐቅርበው እንዲጠቀሙ በዋልያ ካፒታል እቃ አስመጪ ባለሙያዎች ግንዛቤ የተፈጠረ
ቢሆንም ግንዛቤውንተጠቅመው አልጠየቁም የፀደቀም የለም፡፡ ሆኖምአምራች ኢንተርፕራይዞች ብዛት የአመቱ ዕቅድ 9 የዚህ ሩብ አመት ዕቅድ 2 እስከዚህ
ሩብ አመት 6 ሲሆን ክንዉኑ የዚህ ሩብ አመት 0 እስከዚህ ሩብ አመት 0 ሲሆን አፈፃፀሙ ደግሞ 0% ነው፡፡ ስለሆነም የካፒታል ዕቃ ተጠቃሚ ለመሆን ለዋልያ ጥየቄ ያቀረበ የለም፡፡
11. አነስተኛ የአምራች የኢንዱሰትሪ ፕሮጀክቶችን የስራ ማስኬጃ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥያቄ ያቀረቡ ኢንዱስትሪዎች
ኢንተርፕራይዞቹ የስራ ማስኬጂያ ብድር እንዲጠቀሙ ለዋልያ ካፒታል እቃ አስመጪ ድርጅትጥያቄ እስካሁን አልቀረበም፡፡በመሆኑም አምራች
ኢንተርፕራይዞች ብዛት የአመቱ ዕቅድ 9 የዚህ ሩብ አመት ዕቅድ 2 እስከዚህ ሩብ አመት 6 ሲሆን ክንዉኑ የዚህ ሩብ አመት 0 እስከዚህ ሩብ አመት 0 ሲሆን አፈፃፀሙ
ደግሞ 0% ነው፡፡
6.2.1.3 የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን የስራ ማስኬጃ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍን በተመለከተ
12. አነስተኛ የአምራች የኢንዱሰትሪ ፕሮጀክቶችን የስራ ማስኬጃ ብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥያቄ ያቀረቡ ኢንዱስትሪዎች የለም፡፡
በቁልፍና አበይት ተግባር የነበሩ ዋና ዋና ጥንካሬዎችን እና ጉድለቶች እንዲሁም ቀጣይ መፍትሄ የሚያፈልጋቸው ጉዳዮች በተመለከተ ፤-
በአደረጃጀቶች የታዩ ጥንካሬዎች
የተወሰደ መፍትሄ
የመሽጫናየማምረቻ ቦታ ችግር
ለግብአት የሚሆን የተለያዩ ጨርቃጨርቆች ዋጋ መጨመር እና በአከባቢዉ ያለመገኘት ችግሮች ይታያሉ፡፡
የአምራች ኢንዱስሪዎችን ምርጥ ተሞክሮ በመቀመር እና የተቀመሩት ተሞክሮዎች ለሌሎች ኢንዱስትሪዎች በማስፋት በኩል የተሰራ ስራና
ማስፋቱ ያመጣው ለውጥ በሰነድ የተደገፈ መሆን አለበት አሁን አልተሰራም በቀጣይ ሩብ አመት ይሰራል፡፡
አቅማቸው ባደገ ነበር አምአራች ኢንዱስትዎች በዲስ የተፈጠረ የስራ እድል መረጃ መላኪያ ቅጽ-10
ተ.ቁ የኢንዱስትሪውስም አድራሻ የስራ ዕድል ከተፈጠረው የስራ ዕድል ተጠቃሚ የሆኑ
ዞን ከተማ ስልክ ወጣቶች አካል ጉዳተኞች
የስራመስክ
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
ደረጃ
1 አከለ ቢሻው ልበስ ስፌት አነስተኛ ኦሮሚያ ከሚሴ 0921633852 4 - 4 4 - 4
የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫ ለሚጠይቁ ባለሀብቶች ድጋፍ በመስጠት፤ የቀረቡ የዘርፉን ፕሮጀክቶች ፕላንትና ማሽን ለይ -አውት ገምግሞ
በማስተካከል እና በተገመገመው የፕሮጀክት እቅድ መሰረት ያሸነፈበትን ፕሮፎርማና ተገዝተው የቀረቡ ማሽኖችን በማረጋገጥ በኩል የተሰራ ስራና
የመጣ ለውጥ ባይኖርም ግን እየተሰራ ነው፡፡
ፕላንትና ማሽን ለይ-አውት ተገምግሞ የተስተካከለላቸው ኢንዱ/መረጃ መላኪያ ቅጽ-12
በተስተካከለውእናበተገመገመውየፕሮጀክትእቅድመሰረትያሸነፈበትንፕሮፎርማናተገዝተውየቀረቡማሽኖችንመረጃመላኪያቅጽ-13
6.1.14. የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫ ለሚጠይቁ ባለሀብቶች ድጋፍ በመስጠት የተሰራ ስራና የመጣ ለውጥ
የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫ የጠይቁ ባለሀብቶች መረጃ መላኪያ ቅጽ-14
የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ተጠቃሚ ለመሆን ለልማት ባንክ ጥያቄ ያቀረቡ ባለሀብቶች መሰባሰቢያ ቅጽ 15