Professional Documents
Culture Documents
Melkam Asetedader Plan2015
Melkam Asetedader Plan2015
/
በሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ ቤት
1.መግቢያ
ለአንድ አገር መሰረቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ አግባብነት ባለው መንገድ ለይቶ ማቀድ እና በየደረጃው
መፍታት መቻል ነው ፡፡ የመልካም አስተዳደር ችግር ሙሉ በሙሉ መፍታት ባለመቻልም የተወሰነ መቀነስ ግን
አጠቃላይ የአንድ ተቋም ተግባራትን ከግብ ለከማድረስ ጉልህ ሚና አለው፡፡ በየደረጃው በጽ/ቤቱ ላይ የሚነሱ
የመልካም አስተዳደርና ኪራይ ሰብሳቢነት ጥያቄዎችን መፍታት እና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ማቅረብ
ከተቻለ አገራችን ከዘርፍ ማግኘት የሚገባትን አግኝታ በአገአገራችን ኢትዮጵያ የበለጸገችና መካከለኛ ገቢ
ካላቸው አገሮች ተርታ በማሰለፍ የህዝቧን የኑሮ ሁኔታ ቀጣይነት ባለው መልኩ ለማሻሻል የሚያስችል
ለኢንዱስትሪ ልማት መሰረት በመጣል ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ሀገራዊ የድህነት ቅነሳ
ግብን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡
የመልካም በዓመቱ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በ 1 ኛው ሩብ ዓመት የተፈቱ የመልካም እንከ ሰኔ 30/2015 የሚፈታ
አስተዳደር አስተዳደርና ኪራይ ሰብሳቢነት ተግባራት የሚፈቱ ው አካል
ችግር
በዓይነት በቁጥር በዓይነት በቁጥር በዓይነት በ
ቁ
ጥ
ር