You are on page 1of 21

የፌዴራል የከተሞች ስራ እድል ፈጠራ እና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ

በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በስትራቴጅዎች እና የድጋፍ ማዕቀፎች ላይ የተሰጠ
የአሰልጣኞች ሥልጠና ሪፖርት

ህዳር 2013 ዓ.ም

አዲስ አበባ

ማውጫ

1. መግቢያ............................................................................................................................................2

0
2. የስልጠናው ዓላማ..............................................................................................................................3

2.1. ጥቅል ዓላማ...............................................................................................................................3

2.2. ዝርዝር ዓላማዎች......................................................................................................................3

3. የስልጠናው አስፈላጊነት......................................................................................................................4

4. የቅድመ ዝግጅት ስራዎች....................................................................................................................4

5. የስልጠና አሰጣጥ ዘዴ..........................................................................................................................5

6. የስልጠና ርዕሶች እና አሰልጣኞች..........................................................................................................6

7. የስልጠናው ቦታና ጊዜ.........................................................................................................................7

8. አሰልጣኞች እና አስተባባሪዎች............................................................................................................7

9. የስልጠና ተሳታፊዎች.........................................................................................................................8

10. በስልጠናው ላይ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች...........................................................................................9

11. በፌደራል ደረጃ ሊፈቱ እና ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች.......................................................11

12. ከስልጠናው የተገኙ ውጤቶች........................................................................................................12

13. የሰልጠና ተሳታፊዎች የእርካታ ደረጃ..............................................................................................13

14. ለስልጠናው የወጣው ወጪ............................................................................................................13

15. የስልጠናው ጠንካራ ጎኖች..............................................................................................................14

16. ያጋጠሙ ችግሮች.........................................................................................................................14

17. የተወሰዱ መፍትሔዎች................................................................................................................15

18. ማጠቃለያ...................................................................................................................................15

19. አባሪዎች.....................................................................................................................................17

1
1. መግቢያ
ሀገራችን ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለማሰለፍ ዘርፈ ብዙ የልማት ፖሊሲዎችንና
ስትራቴጅዎችን በመቅረጽ መንግስት መላውን ዜጋ በማነቃነቅ ለተግባራዊነቱ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡
በዚህም መሰረት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ የተሰማራው የህዝብ ቁጥር እና ዘርፉ
በቀጣይነት እየፈጠረ ያለው የስራ እድል ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እያደገ እና ለኢንዱስትሪው እድገት
መሰረት እየጣለ በመምጣት ላይ ይገኛል፡፡

የፌዴራል የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲም የዘርፉን ልማት በማፋጠን ተከታታይ
እና ቀጣይነት ያለው እድገት ለማስመዝገብ እና ዕቅዱን ለማሳካት ርብርብ በማድረግ ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት እቅዱን ለማሳካት ከሚሰሩ ስራዎች መካከል አንዱ የክልሎችን አቅም የመገንባት ስራ ነው፡፡

ስለሆነም ኤጀንሲያችን በ 2013 በጀት ዓመት በዘርፉ አፈጻጸም ላይ የሚታዩ የአተገባባር ውስንነቶችንና
የክህሎት ክፍተቶችን በስልጠና ለመሙላት እና ስራውን በዕውቀት እንዲመራ ለማስቻል የተያዙ የስልጠና
ዕቅዶችን ጊዜና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ ውስጥ
የሚገኙ ስድስት ዳይሬክቶሬቶችን በማቀናጀት በዘርፉ ስትራቴጂዎች እና የድጋፍ ማዕቀፎች ላይ ከህዳር 7
እስከ 23/2013 ዓ/ም በአዳማ ከተማ የተሰጠውን የአሰልጣኞች ስልጠና ሪፖርት ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

2. የስልጠናው ዓላማ

1.1. ጥቅል ዓላማ


ከክልል እስከ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ለሚገኙ የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች
ልማት ዘርፍ ስራን ለሚደግፉ የስራ ሂደት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች በድጋፍ ማእቀፎች ላይ በሀገር
አቀፍ ደረጃ የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት አቅም መገንባት ነው፡፡

2
1.2. ዝርዝር ዓላማዎች
 በአንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ የሚሰጡ አገልግሎቶች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንዲቻል
ስልጠና በመስጠት ወጥ የሆነ አሰራር እንዲሰፍን ለማድረግ፤
 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሻለ የገበያ እድል እንዲፈጠርላቸው ለማድረግ የሚያስችሉ
የግብይት ስርዓቶችን ላይ ስልጠና በመስጠት የኢንተርፕራይዞችን ምርታማነት ለማሳደግ፤
 ለስራ ፈላጊዎች እና ለኢንተርፕራይዞች የሚሰጡ መንግስታዊ ድጋፎች አሰጣጥ ላይ ስልጠና በመስጠት
ወጥና ፍትሃዊ አሰራር እንዲሰፍን ለማድረግ፤
 ስራ ፈላጊዎችን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የስራ እድል አማራጮችን አሟጦ ለመጠቀም
የሚያሰችል ስልጠና በመስጠት የስራ እድል ፈጠራው ወጥነት ባለው አሰራር እንዲመራ ለማድረግ፤
 የሞዴል ኢንተርፕራይዞች ተሞክሮ ቅመራና ማስፋት እንዲሁም የኢንተርፕራይዞች እድገት ደረጃ ሽግግር
አሰራር ዙሪያ ስልጠና በመስጠት ግልጽና ወጥ የሆነ አሰራር እንዲሰፍን ለማድረግ፤
 የእድገት ደረጃን መሰረት ያደረገ መንግስታዊ ድጋፎች እንዲመቻቹ ለማስቻል፤
 በዘርፉ መረጃዎች አሰባሰብ፣ አደረጃጀት እና አያያዝ ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን መነሻ ያደረገ ስልጠና በመስጠት ጥራቱን
የጠበቀ የመረጃ አያያዝ በሁሉም ደረጃ እንዲኖር ለማድረግ ነው፡፡

3. የስልጠናው አስፈላጊነት
በዘርፉ ስትራቴጂዎች እና የድጋፍ ማዕቀፎች ላይ ለሥራ ሂደት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች
ስልጠና በመስጠት፡-

 የሚታዩትን የድጋፍ አሰጣጥ ክፍተቶች ለመቅረፍ የሚያስችል አቅም ለመገንባት፣


 የሚሰጡ የህጋዊነት ማስፈን እና መንግስታዊ ድጋፎች ግልፅነትና ወጥነት ያለው አሰራር ለመዘርጋት፣
 የድጋፍ ማዕቀፎችን በተዋረድ የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞችን ለማፍራት፣
 በድጋፍ ማዕቀፎች አፈፃፀም ላይ ሰልጣኞች የልምድ ልውውጥ እንዲያገኙ ለማድረግ፣
 የሚታየውን የመረጃ አሰባሰብ፣ አደረጃጀትና አያያዝ ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመቅረፍ ወጥነት ያለው፣
ጥራቱን የጠበቀና ወቅታዊ መረጃ ፍሰት እንዲኖር ለማድረግ፡፡

3
4. የቅድመ ዝግጅት ስራዎች
 በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በድጋፍ ማዕቀፎች ላይ በየደረጃው ለሚገኙ የስራ
ሂደት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ሥልጠና ለመስጠት የማስፈጸሚያ ዕቅድ ለማዘጋጀት 6
አባላት ያለው ቡድን ተዋቅሯል፡፡
 ሥልጠናውን ለመስጠት ለየዳይሬክቶሬቶች የበጀት ድልድል ድርሻ ተዘጋጅቷል፡፡
 ሥልጠና ለመስጠት የሚያስፈልጉ ወጪዎች የማስፈጸሚያ ዕቅድ የማዘጋጀት እና የማፀደቅ ስራ
ተሰርቷል፡፡
 ለስልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እንዲሟሉ ተደርጓል፡፡
 ስልጠና የሚሰጡ አሰልጣኞች እና አስተባባሪዎች እንዲለዩና እንዲሟሉ ተደርጓል፡፡
 የሰልጣኞች የተሟላ መረጃ ተሰባስቧል፡፡
 ሰልጣኞችን በመለየት ጥሪ ተላልፏል፡፡
 የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀት፣ ማስተቸት፣ ለስልጠናው ዝግጁ ማድረግ፣
 የማሰልጠኛ ቦታ ዝግጁ ሆኗል፡፡
 በድጋፍ ማእቀፎች ላይ አቅም ለመገንባት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀውን የአሰልጣኞች ስልጠና የእርካታ
ደረጃዎች ለማወቅ የሚያስችል መጠይቅ ተጋጅቷል፡፡

5. የስልጠና አሰጣጥ ዘዴ
ስልጠናው በፌዴራል የከተሞች ስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በስራ ዕድል ፈጠራና
ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በሚገኙ ዳይሬክተሮች፣ ከፍተኛ ባለሙያዎች እና ተጋባዥ አሰልጣኞች
አማካኝነት የተሠጠ ሲሆን የስልጠና አሰጣጥ ዘዴውም በተዘጋጁ የስልጠና ሠነዶች ላይ ገለጻ በማድረግ፣
ተሳታፊዎችን በማወያየት፣ የእርስ በርስ የልምድ ልውውጥ እንዲያገኙ በማድረግ እና የማጠቃለያ አስተያየት
በመስጠት ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን በዝርዝር ሲታይ፡-

 በመጀመሪያው የስልጠና ቀን በኢንተርፕርነር እና በኢንትራፕርነር ምንነት ላይ መነሻ በማድረግ ሰፋ ያለ


የማነቃቂያ እና በዘርፉ ልማት ስትራቴጂ ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡
 በሁለተኛው ቀን ከኢትዮጵያ ኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ማዕከል በመጡ አራት አሰልጣኞች
የኢንተርፕርነርሽፕ አስተሳሰብ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡
 በመቀጠል ለአሥር ቀናት በአራት ክፍል ሰልጣኞችን በመከፋፈል በዘርፉ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና
ማኑዋሎች ላይ በአሰልጣኞች ገለፃ ተደርጓል፤

4
 በቡድን ውይይት በተነሱ ሃሳቦችና አስተያየቶች ላይ ማብራሪያ በመስጠት እንዲዳብሩ በማድረግ፣ ልምድ
እንዲለዋወጡ እና የጋራ መግባባት ላይ እንዲደርሱ ተድርጓል፡፡
 ሰልጣኞች በስልጠናው ማብቂያ ያገኙትን ግንዛቤና የእርካታ ደረጃ እንዲመዘን ተደርጓል፡፡
 የክልል ሰልጣኝ አስተባባሪዎች በክልሎቻቸውና ከተማ አስተዳደር በተዋረድ የሚሰጡትን የስልጠና መርሃ
ግብር /action plan/ በማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
 በሥልጠና ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ከሰልጣኞች የተነሱና በቡድን ውይይት በቂ ምላሽ ባልተሰጠባቸው
ጉዳዮች ላይ በኤጀንሲው የበላይ አመራር ሰፋ ያለ ማብራሪያና አቅጣጫ እንዲቀመጥ ተደርጓል፡፡

6. የስልጠና ርዕሶች እና አሰልጣኞች

ተ.ቁ የስልጠናው ርእስ የአሰልጣኝ ስም


1 የማናቃቂያ ስልጠና (Motivational training) ዶ/ር ወረታው በዛብህ
2 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂ አቶ በቀለ መንግስቱ
3 የኢንተርፕረነርሺፕ ግንዛቤ ሥልጠና EDC
4 የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ፣ አቶ ወንድሜነህ ጅማ
5 የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ማኑዋል አቶ እሸቱ ሁሴን
6 የአንድ ማዕከል አገልግሎት ማዕከላት ምዘና ማኑዋል፣ አቶ አክሊሉ ከፈለኝ
7 የምርጥ ተሞክሮ ቅመራና ማስፋት ማኑዋል አቶ ተመስገን መንግስት
8 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የእድገት ደረጃ ሽግግር አፈፃጸም መመሪያ ወ/ሪት ኤደን በድሉ
9 መረጃ አሰባሰብ፣ አደረጃጀትና አያያዝ ላይ የሚታዩ ክፍተቶች ለመሙላት የሚያስችል
አቶ ጌታሰው ታደለ
ሰነድ
10 የመረጃ አሰባሰብ፣ አደረጃጀት፣ ትንተና እና ስርጭት አቶ ፈቃዴ አስራት
11 የገበያ እና ግብይት ጽንሰ ሀሳብ አቶ ዘሪሁን አለማየሁ
12 አራቱ የግብይት ስርአቶች አቶ ሙሉ አድገህ እና ወ/ሮ
መስከረም ተስፋሁን
13 የኢግዚቢሽንና ባዛር አዘገጃጀት ማኑዋል ወ/ሮ አማለድ አድማሱ እና
14 ኢንተርፕራይዞች በሸማች ህ/ስራ ማህበራት የሚሸጡበት አሰራር ማኑዋል አቶ ሙሉ አድገህ
15 የመስሪያና መሸጫ ቦታ አጠቃቀምና አስተዳደር መመሪያ አቶ ባጫ ዋቅወያ
16 የፋይናንስ ድጋፍ (የብድርና ቁጠባ አፈጻጸም) መመሪያ አቶ አወቀ ፀሐይ
17 የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ አቶ መላኩ ወ/ዮሐንስ
18 የከተማ ግብርና ልማት ስትራቴጂ አቶ በኃይሉ አለማየሁ

5
19 የስራ ዕድል ፈጠራ አፈፃፀም ጋይድ ላይን አቶ አምሳሉ ባሼ
20 የጥሪት ማፍሪያ ጋይድ ላይን አቶ ጌታቸው ካፒቴ
21 ለተጎጂ ከስደት ተመላሽ መልሶ ማቋቋም ጋይድ ላይን አቶ አምሳሉ ባሼ
22 የሂሳብ አያያዝ ስርአትና ዝርጋታ ማሳያ ማኑዋል አቶ ሰይፉ ካሱ
23 ሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ማኑዋል አቶ ሌንዴን ተሰማ
7. የስልጠናው ቦታና ጊዜ
ስልጠናው በአዳማ ከተማ ገዳ ሪዞርት ከህዳር 07-23/2013 ዓ.ም ለስራ ሂደት አስተባባሪዎች እና ባለሙያዎች
የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

8. አሰልጣኞች እና አስተባባሪዎች
ስልጠናው በፌዴራል የከተሞች ስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች
ልማት ዘርፍ ውስጥ ባሉ ከፍተኛ ባለሙያዎች እና ከሌላ መስሪያ ቤት በተጋበዙ አሰልጣኞች፤ እንዲሁም የስድስቱ
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮችን በአስተባባሪነት በመመደብ ስልጠናው በጥብቅ ዲሲፒሊን የተመራ ሲሆን በስልጠናው
ላይ የተሳተፉ አስተባባሪዎችና አሰልጣኞች ብዛት በሚከተለው ሰንጠረዥ ቀርቧል፡፡

አሰልጣኝ
ተ. ከሌላ
የስራ ክፍል አስተባባሪ ድምር ምርመራ
ቁ ከኤጀንሲው መስሪያ
ቤት
የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት
1 1 1 2 GTC
ዘርፍ
2 የኢንተርፕራይዞች ልማት ዳይሬክቶሬት 1 4 4 9 EDC

3 የስራ ዕድል ፈጠራ ዳይሬክቶሬት 1 3 1 5 AARB

4 የአንድ ማዕከል ዳይሬክቶሬት 1 3 4

5 የገበያ ጥናት ዳይሬክቶሬት 1 3 4

6 የተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ዳይሬክቶሬት 1 2 3

7 የመረጃ ማደራጃ ዳይሬክቶሬት 1 2 1 4 CSA

ድምር 6 18 7 31
* GTC = Genius Training Center
** EDC = Entrepreneurship Development Center
*** AARB = Addis Ababa Revenue Bureau
**** CSA = Central Statistical Agency

6
9. የስልጠና ተሳታፊዎች
ስልጠናው ከዘጠኙ ክልሎችና ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ 200 የስራ ሂደት አስተባባሪዎች እና
ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 156 ወንዶች እና ለ 38 ሴቶች በድምሩ ለ 194 ሰልጣኞች
የተሰጠ ሲሆን የተሳታፊዎች ዕቅድ አፈጻጸም ድርሻ በክልልና በከተማ አስተዳደር እንደሚከተለው በሰንጠረዥ
ቀርቧል፡፡

በስልጠና የተሳተፉ በሥልጠናው ላይ የተገኙ


የሰልጣኝ አፈጻጸም ከሰልጣኝ
ተ.ቁ ክልሎች/ከተማ ተሳታፊዎች ብዛት
ዕቅድ አንጻር
አስተዳደሮች ወንድ ሴት ድምር
1 ኦሮሚያ 60 45 14 59 98.3
2 አማራ 30 23 3 26 86.7
3 ደቡብ 32 25 7 32 100
4 ሐረሪ 9 8 1 9 100
5 ድሬዳዋ 9 5 4 9 100
6 ጋምቤላ 9 8 1 9 100
7 አፋር 9 9 0 9 100
8 ሶማሌ 9 8 1 9 100
9 ቤንሻንጉል ጉሙዝ 9 7 2 9 100
10 አዲስ አበባ 15 13 2 15 100
11 ሲዳማ 9 5 3 8 88.9
ድምር 200 156 38 194 97

ማሳሰቢያ፡- ከአጠቃላይ 194 ሰልጣኞች ውስጥ ሦስት (2 ወንድና 1 ሴት) ባጋጠማቸው የግል ችግር ምክንያት ስልጠናውን
አቋርጠው ሄደዋል፡፡

10. በስልጠናው ላይ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች


 ለኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር ሊፈጥሩ የሚችሉ የአካባቢ፣ የክልል እና ሀገር አቀፍ የገበያ እድሎችን
አሟጦ ከመለየትና የተደራጀ መረጃ በማዘጋጀት ለኢንተርፕራይዞች ተደራሽ ማድረግ ላይ በየደረጃው ያሉ
አካላት አሁን ላይ ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ አይደሉም፡፡፡ ኤጀንሲዉ ይህንን ከማጠናከር አንጻር ምን አስቧል?
 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤግዚቢሽንና ባዛርን አስመልክቶ በአመት ከ 4 ጊዜ በላይ ማካሄድ አይቻልም
በሚል እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ተብሎ የወጣው መመሪያ እና ከፈቃድ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ
ያለው ውጣ ውረድ የፌደራል ኤጀንሲው ለምን አይደግፍም?

7
 በአንዳንድ አካባቢዎች (አዲስ አበባ) ወደ ታዳጊ መካከለኛ የተሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞችን በመመሪያው
መሰረት ከመሥሪያ ቦታቸው ለማስለቀቅ ሲሞከር አመራር ራሱ በተለያየ መልኩ የጥቅም ትስስር
በመኖራቸው ችግር የሚፈጥርበት ሁኔታ አለ ለምንድነው ህግን/አሰራርን/ ማስከበር ያልተቻለው?
 ቀደም ሲል በጥሪት ማፍሪያ ፕሮጀክቶች (የታክሲ ተራ አስከባሪዎች፣ የመናኸሪያ ውስጥ ጫኝና አውራጆች፣
የአሸዋና ማዕድን ማውጣት ሥራ ላይ) የተሰማሩ እና ሀብት ያካበቱ ዜጎች ሥራውን ለአዳዲሶች ላለመልቀቅ
ጥረት ያደርጋሉ፡፡ በምን መልኩ ማስለቀቅና ማከናወን እንችላለን?
 የሰፉ ተሞክሮዎች ተግባር ላይ መዋላቸውን እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል ፤ የውጭ ተሞክሮ የቀረበ የለም
ለምንድን ነው?
 የሽግግር ስራውን የሚሰራው ብዙ ጊዜ በተደራቢ ባለሞያ ሲሆን ባለሙያውም ስለ ስራው በቂ እውቀት

(ግንዛቤው) የለውም፤ ባለድርሻ አካላት ስራውን በሚፈለገው ደረጃ እየሰሩት አይደሉም ኤጀንሲው ይህን

ለማስተካከል ምን እየሰራ ነው?


 ከአገልግሎት ወደ ማኑፋክቸሪንግ የዘርፍ ለውጥ ለሚያደርጉ ኢንተርፕራይዞች ለአተገባበሩ የተዘጋጀ
መመሪያ አለ ወይ?
 በኦሮሚያ ክልል በጥሪት ማፍሪያ ላይ ከዚህ በፊት መመሪያ ወጥቶ ለጥሪት ማፍሪያነት የተለዩ ስራ መስኮች
አሁን ለባለሃብቶች እየተሰጡ መሆናቸውና ለስራ ፈላጊዎች ለጥሪት ማፍሪያ የሚዉሉት ላይ ችግር
መፈጠሩና ለጥሪት የሚውሉትን ስራዎችን የላብራቶሪ ፍተሻ ችግር እንዴት ይፈታል?
 ጥናት በማድረግ የተፈጠረው ስራ ዕድል መሬት ላይ መኖሩን ከማረጋገጥ አንፃር ምን የተሰሩ ስራዎች አሉ?
አጠቃላይ ከሚፈጠሩ የስራ ዕድሎች የመክሰም ዕድላቸው ምን ያህል ነው?
 በየደረጃው ያለው የዘርፉ የሰው ሀይል ተረጋግቶ እንዲሰራ ለስራው የሚመጥን የማትጊያ ስርዓት ተዘርግቶ
ለምን ድጋፍ አይደረግም?
 የማምረቻ፣ መሸጫና ገበያ ማዕከላት ወጥ ስታንዳርድ ዲዛይን በማዘጋጀት በኩል ፌዴራል ምን እየሰራ ይገኛል?
 ለማምረቻና መሸጫ ሼዶች ግንባታ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚመድቡት መዋዕለ ንዋይ በጣም በሚባል ደረጃ
ቀንሷል/ እስከናካቴውም ቀርቷልና መፍትሄ ይሻል?
 በዘርፉ ላይ የማምረቻና መሸጫ ሼዶችን ዳታ በአግባቡ መዝግቦ የመያዝ ሰፊ ክፍተት ስላለ ለወደ ፊቱ በትኩረት
የሚደገፍበት የመረጃ አያያዝ ሥርዓቱን እንደ ሀገር ወጥ በሆነ መልኩ መያዝ የሚቻልበት ሁኔታ ቢፈጠር?
 የከተማ ግብርና ልማት ስትራቴጂ አሁን ካለው ከኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂ እና ከከተሞች ምግብ ዋስትና
ስትራቴጂ በምን ይለያል? ድግግሞሽ አይደለም ወይ?
 የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ በታሰበው ልክ ውጤታማ አይደለም ውጤታማ እንዲሆን በኤጀንሲው
በኩል የተጠና ጥናት አለ ወይ?
 ተንቀሳቃሽ ንብረት በማስያዝ ብድር የማግኘት አሰራር እስከ አሁን አልተለመደም መመሪያው በየክልሉ
በተቋቋሙ የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ይገኛል ወይ? በአተገባበሩ ላይ ማብራሪያ ቢሰጥበት?

8
 በቁጠባና ብድር አገልግሎት አሠጣጥ ስርዓት በአበዳሪ ተቋሙ ውስጥ የአሰራር ክፍተቶች ይስተዋላል ይህን
ችግር በክትትል እና ድጋፍ ለመቅረፍ ምን ታስቧል?
 የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ብዙውን ጊዜ በመደበኛ የተሠጠን ብድር የማስመለስ ስራ ላይ ብቻ ትኩረት
ያደርጋሉ ሆኖም ግን ተዘዋዋሪ ብድር ለማስመለስ የሚደረገው ቅንጅታዊ አሰራር ጎልቶ አይታይም ይህን
ችግር ለመቅረፍ ምን ታስቧል?
 ፍራንቻይዚንግና አውትግሮዎር የግብይት ስርዓት ትስስር ለመፍጠር አማራጮች ቢኖሩም የግንዛቤ ችግር
በመኖሩ ምክንያት የአፈጻጸም ችግር እንዳለ ተገልጸል፡፡
 ኤግዚቢሽንና ባዛር አመራሩ ትኩረት ስለማይሰጠው በጀት ያለመያዝ ችግሮች መኖር፣
 ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን በሸማቶች ህ/ስ/ማ ሱቆች አስገብተው እንዲሸጡ ከማድረግ አንጻር
የህ/ስራ መዋቅርና የስራ ዕድል ፈጠራ መዋቅር በቅንጅት ያለመስራት ክፍተት መኖሩ፣

11. በፌደራል ደረጃ ሊፈቱ እና ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች


 የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ፣ ኢትዮጵያ ሥራ ዕድል ፈጠራ
ኮሚሽን እና የፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማስፋፊያ ባለሥልጣን ከሥራ
ዕድል ፈጠራና መንግሥታዊ ድጋፎች አንጻር የተግባርና ኃላፊነት መደበላለቅ እና የመገፋፋት ሁኔታዎች
አሉ እንዴትስ ይስተካከላል? በተጨማሪም ከፌደራል ጀምሮ እስከታችኛው የመንግስት መዋቀር ድረስ
ተናባቢ የሆነ ወጥ የዘርፉ መዋቅር ለምን አይኖርም?
 የከተማ ግብርና ልማት ስትራቴጂን ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር ከፍተኛ የሆነ የአደረጃጀት ክፍተት አለ፡፡ ሰነዱን ወደ
ተግባር ለማሻገር ምን ዓይነት አደረጃጀት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር እንዴት ሊመራ ታስቧል?
 የኢንተርፕራይዞች የሂሳብ አያያዝ ስርአት ዝርጋታ እና ምርመራ አገልግሎት ስራ በሲቪል ሰርቪስ በኩል
በቂ ግንዛቤ ባለመያዛቸው እና ትኩረት ባለመሰጠቱ በጄኤጂ (JEG) ምዘና ወቅት ደረጃው ዝቅ ብሎ
በመምጣቱ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች መደቡን ለቆ ወደሌላ መደብ እየተዛወሩ ስለሆነ ይህ
በናንተ በኩል ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመነጋገር እንዲስተካከልና ለየክልሉ የሚወርድበት ሁኔታ
ቢመቻች?
 የስራ ፈላጊዎች ምዝገባ እና በቅጥር የሚፈጠሩ የስራ እድሎችን በሚመለከት ከሠራተኛና ማህበራዊ
ጉዳይ መዋቅር ጋር የተግባርና ኃላፊነት መደራረቦች እንዲሁም መገፋፋት ያለ ሲሆን በምን መልኩ
ይፈታል?
 ባለድርሻ አካላት አንድ ማዕከል ገብቶ አገልግሎት ከመስጠት አንፃር ውስንነት ይታያል በምን አግባብ ቢሰራ
ለውጥ ማምጣት ይቻላል?

9
 ከመሥሪያና መሸጫ ቦታ መረጣና ዝግጅት ጋር ተያይዞ ከከተሞች መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጋር ያለው ውጣ ውረድ
አስቸጋሪ ስለሆነ እንደ ፌዴራል ችግሩን ለመፍታት ምን የታሰበ ነገር አለ? በማምረቻና መሸጫ ሼዶች ማስተላለፍ ጉዳይ
ፖለቲካዊ ወገንተኝነትን የማሳየት አዝማሚያ በፖለቲካ አመራሩ ላይ ይታያል ይህን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
 በደቡብ እና በሲዳማ ክልሎች አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም
በበርካታ ችግሮች ውስጥ ሆኖ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ መስጠት ወደማይችልበት ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
ኤጀንሲው ከሚመለከተው አካል ጋር ክትትል በማድረግ እንዲስተካከል ለምን ድጋፍ አያደርግም?
 በአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ወለድ-አልባ የቁጠባና ብድር አገልግሎት አሠጣጥ ስርዓት ለምን ተግባራዊ
አይደረግም?
 የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ስራዎችን ለማሳለጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን
በመጋበዝና ሀብት በማፈላለግ ዘርፉን ለመደገፍ ለምን ጥረት አይደረግም?
 ኢንተርፕራይዞች ወደ ታደጊ መካከለኛ የእድገት ደረጃ ለመሸጋገር ፍላጎት አለመኖር ይታያል፤
ምክንያታቸው ደግሞ ለተሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች የተመቻቸ ነገር የለም በሚል ነው፡፡ ይህንን ችግር
ለመፍታት ምን የታሰበ ነገር አለ?
 ለዘርፉ ልማት ዘመናዊ የመረጃ ስርዓት አያያዝ ከመገንባት አኳያ ምን እየተሰራ ነው?

12. ከስልጠናው የተገኙ ውጤቶች


 የኢንተርፕርነርሽፕ እና የማነቃቂያ ስልጠና የሰልጣኞችን ተነሳሽነት አሳድጓል፡፡
 በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በድጋፍ ማዕቀፎች ላይ በተሰጠው ገለጻ እና በቡድን
ውይይት በቂ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡
 በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በድጋፍ ማዕቀፎች ላይ በጥያቄ መልስ እና በቡድን
ውይይት የልምድ ልውውጥ ተገኝቷል፡፡
 በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በድጋፍ ማዕቀፎች ላይ በተነሱ ሃሳቦችና አስተያየቶች
ላይ በመወያት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
 በየደረጃው ለሚገኙ የስራ ሂደት አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች
ልማት ዘርፍ የድጋፍ ማዕቀፎች ስልጠና ኢንተርፕራይዞችን በብቃት ለመደገፍ እና በተዋረድ ስልጠና
ለመስጠት አቅም ፈጥሯል፡፡

10
13. የሰልጠና ተሳታፊዎች የእርካታ ደረጃ

የስል ጠ ና እር ካታ ደ ረጃ በ %
አን ድ ስራ
የተ ሞ ክሮ ገበያ ማ ዕከል መ ረጃ ዕድ ል አማ ካኝ
ተ /ቁ የ ተ ሰ ጡ የ አ ገል ግ ሎ ት ዓ ይ ነ ቶ ች ቅመ ራ ና ጥናት ኢን ተ ር ፕ ራ ይ ዝ አ ገል ግ ሎ ት ማ ደራ ጃ ፈጠራ የ እር ካታ
ሽ ግ ግ ር ዳ /ት ዳ/ት ል ማ ት ዳ/ት ዳ/ት ዳ/ት ዳ/ት ደረጃ
I የ ስ ል ጠ ና ሰ ነ ዶ ች ላይ የ እር ካታ ደ ረ ጃ

1 ስል ጠናው አስፈላጊነትና ጠቀሜታ 97% 98% 98% 97% 96% 97% 97%

2 ከስል ጠናው ያገኙ ት ግ ንዛቤ 92% 92% 87% 87% 75% 88% 87%

3 ለስል ጠና ርዕሱ የተሰጠው ጊዜ 81% 82% 72% 79% 63% 74% 75%

4 ስል ጠና ለመስጠት የፈጠረው አቅም 91% 91% 87% 86% 73% 86% 86%

5 የአሰል ጣኙ የስል ጠኛ አሰጣጥ /አቀራረብ ዘዴ 92% 93% 91% 83% 83% 89% 88%

6 የአሰል ጣኙ የስል ጠና ጊዜ አጠቃቀም 91% 94% 88% 86% 86% 90% 89%

7 የስል ጠና ሠ ነድ ዝግ ጅት 90% 90% 86% 86% 79% 90% 87%

የ እር ካታ ደ ረ ጃ በ % 91% 91% 87% 86% 79% 88% 87%

II ጠ ቅ ላላ አገ ል ግ ሎ ት የ እር ካታ ደ ረ ጃ
8 የስል ጠናው ቦታ ምቹነት 79% 82% 80% 80% 78% 80%

9 የስል ጠናው የግብዓት አቅርቦት 79% 84% 78% 82% 86% 82%

10 ለስል ጠናው የተዘጋ ጁ አዳራሾች ምቹነት 78% 81% 82% 74% 76% 78%

11 የስል ጠና መ ስተንግዶ አገል ግሎ ት 59% 67% 73% 75% 71% 69%

12 ስል ጠናው የተዘጋ ጀበት ጊዜ /ወቅታ ዊነት 80% 85% 88% 82% 83% 84%

የ እር ካታ ደ ረ ጃ በ % 75% 80% 80% 79% 79% 78%


አጠ ቃ ላይ የ እር ካታ ደ ረ ጃ በ % 83%

14. ለስልጠናው የወጣው ወጪ


ለአሰልጣኞች፣ አስተባባሪዎች እና ሰልጣኞች የውሎ አበል ወጪ ብር 1,857,827.75 የትራንስፖርት ወጪ ብር
181,968.00 እና የመስተንግዶ (ሪፍሬሽመንትና አዳራሽ) ወጪ ብር 1,015,680.00 በድምሩ ብር 3,055,475.75
(ሦስት ሚሊዮን ሃምሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ሰባ አምስት ከ 75/100 ብር) ለስልጠናው ወጪ ተደርጓል፡፡

15. የስልጠናው ጠንካራ ጎኖች


 ለሥልጠናው መሳካት በስድስቱም የዘርፉ ዳይሬክቶሬቶች ጠንካራ የቅንጅት ስራ መሰራቱ፣

11
 በቂ ግንዛቤ ባላቸው እና ዝግጅት ባደረጉ የኤጀንሲው ባለሙያዎች እና ተጋባዥ አሰልጣኞች ስልጠናው
በብቃት በመሰጠቱ ሠልጣኞች ዕውቀት እንዲይዙ መደረጉ፣
 ሠልጣኞች በሁሉም ሰነዶች ላይ ተቀራራቢ ግንዛቤ እንዲያገኙ መደረጉ፤
 የተሰጠውን ስልጠና መነሻ በማድረግ በውይይት እንዲያዳብሩ እና ልምድ እንዲለዋወጡ መደረጉ፣
 ከሰልጣኞች ጋር በቀጣይ በየክልሎቻቸውና ከተማ አስተዳደሮቻቸው በሚሰጠው የስልጠና መርሃ ግብር
/action plan/ ላይ የጋራ መግባባት መደረሱ፤
 ሥልጠናው በተቀናጀ አግባብ በመመራቱ የስልጠና ጊዜ እና ወጪን መቆጠብ መቻሉ፤
 የሥልጠና ሰነዶችን በሃርድ ኮፒ እና በሶፍት ኮፒ ወዲያው ለሰልጣኞች እንዲደርስ መደረጉ፣
 ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከሥልጠና አሰጣጥ ዘዴ፣ ከቅንጅትና ከሥልጠና ማስተባበር አንጻር የተሻለ ልምድ
ያገኙበት መሆኑ፣
 የሥልጠናው ተሳታፊዎች ከዕቅዱ አንጻር 97 በመቶ የተሳተፉ መሆኑ፣
 ለሠልጣኞች የአሰልጣኞች ሥልጠና ሰርቲፊኬት ተዘጋጅቶ መሰጠቱ፣

16. ያጋጠሙ ችግሮች


 የመገጣጠሚያ ደብዳቤያቸው በሚፈለገው ልክ በትክክል ባለመፃፉ እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎችን
አለመላክ፤
 የመጀመሪያ ዙር ውሎ አበል አከፋፈል በመዘግየቱ በሰልጣኞች ላይ የመረበሽ ሁኔታ በመፍጠሩ ሥልጠናውን በትክክል
ለመከታተል ተፅዕኖ አሳድሯል፣
 ሦስት ሰልጣኞች በችግር ምክንያት ሥልጠናውን አለማጠናቀቃቸው፣
 የሥልጠና ጊዜ ከመርዘሙ ጋር ተያይዞ በሰልጣኞች የመሰላቸት ሁኔታ መታየቱ፣
 ከስልጠና አዳራሾች መካከል አንዱ አዳራሽ ለስልጠናው ምቹ አለመሆን፣
 የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከመከላከል አንፃር አንዳንድ ሰልጣኞች በስልጠና አዳራሽ ውስጥ የፊት ጭምብል
ለማድረግ ፈቃደኛ አለመሆን፣

17. የተወሰዱ መፍትሔዎች


 በሥልጠናው ላይ ከሥራው ጋር ግንኙነት ያላቸው ባለሙያዎችና የሥራ ሂደት/ዳይሬክቶሬት ኃላፊዎች ብቻ እንዲገኙ
ጠንካራ ሥራ ተሠርቷል፣
 ከውሎ አበል አከፋፈል ጋር የተፈጠረው ችግር እንዲፈታ የማግባባት ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የሥልጠና ጊዜ በመርዘሙ የሰልጣኞችና የአሰልጣኞች የመሰላቸት ሁኔታን ለመቀነስ አንድ እሁድ እረፍት
እንዲኖር ተደርጓል፡፡
 አሰልጣኞችና አስተባባሪዎች ክትትል በማድረግ ማስክ የማያደርጉ ሰልጣኞች ቁጥር እንዲቀንስ ተደርጓል፡፡

12
18. ማጠቃለያ
ከዘጠኙ ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ የዘርፉ የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በዘርፉ
ስትራቴጂዎች፣ የአሰራር መመሪያዎችና ማንዋሎች ላይ የአሰልጣኞች ስልጠና ለመስጠት በተያዘው ዕቅድ መሰረት
ስኬታማ ስልጠና ለመስጠት የዘርፉ ባለሙያዎችና ዳይሬክቶሬቶች ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል፡፡ በመጀመሪያ የቅድመ
ዝግጅት ሥራዎችን ለማከናው ከዝክረ ተግባር ዝግጅት ጀምሮ የማሰልጠኛ ሰነዶችን ከማዘጋጀት እና ለተሳታፊ
ባለሙያዎችና አስተባባሪዎች ጥሪ በማስተላለፍ በኩል በቅንጅት የተሰራው ሥራ ውጤታማ ነበር፡፡
በስልጠናው ወቅትም ሰልጣኞችን ተቀብሎ በስልጠናው ከማሳተፍና ክትትል ከማድረግ አንፃር የተዋጣለት ነበር ማለት
ይቻላል፡፡ በስልጠናው ላይ ስልጠና ሲሰጡ የነበሩ ባለሙያዎች የሚያቀርቡትን ሰነዶች በቂ ዝግጅት አድርገው ለማቅረብ
ጥረት አድርገዋል፡፡ ጥሪ ከተደረገላቸው ሰልጣኞች 97% የሚሆኑ ሰልጣኞች መገኘታቸው እና በስልጠናው ላይ የነበራቸው
ተሳትፎ በጣም ከፍተኛ የነበር ሲሆን የሚያነሷቸው ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና የልምድ ልውውጦች በስልጠናው የተሻለ
ዕውቀት እንዳገኙበትና በየክልሎቻቸው የሚስተዋለውን የአሰራር ችግሮች ለመቅረፍ ምቹ ሁኔታዎችን እንደፈጠረላቸው
የሚያሳይ ነው፡፡
የስልጠናው ሁኔታ ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ ስልጠናው እስከተጠናቀቀበት ጊዜ ድረስ በአጠቃላይ ሲታይ የተሻለ ሥራ
የተሰራበት መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን የስልጠናው ተሳታፊዎች መስተካከል አለባቸው ብለው ያነሷቸውን አስተያየቶች
ከግምት በማስገባት እና በስራ ዘርፉም በክፍተት የታዩትን ጉዳዮች በማስተካከል በቀጣይ በሚዘጋጁ የስልጠና መድረኮች
ላይ የተሻለ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ የሚያስፈልግ ሲሆን የተሰጠው ስልጠና ክልሎች በተዋረድ እንዲያሰፉት
እቅድ በማዘጋጀት ለተግባራዊነቱ መረባረብ ያስፈልጋል፡፡

13
19. አባሪዎች

የፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በመመሪያዎችና ማኑዋሎች ላይ ከህዳር 07-23/2013 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የአሰልጣኞች ስልጠና የተሳተፉ የክልል ባለሙያዎችና
ኃላፊዎች ዝርዝር መረጃ
በዘርፉ ያለዉ
ተ.ቁ የሠልጣኝ/ኛ ስም ክልል የሥራ ቦታ ዞን/ክ/ከተማ የት/ትደረጃ የሥራ ድርሻ ፆታ እድሜ ሥራ ልምድ ስልክ ቁጥር ምርመራ
1 ተስፋዬ ግርማ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የህጋዊ ማስፈንና አደረጃጀት ባለሙያ ወ 37 3 0911064207  
2 ፀጋዬ ሎሃ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የህጋዊ ማስፈንና አደረጃጀት ባለሙያ ወ 36 11 0913245233  
3 ዘላለም ለገሰ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የኢን/የደረጃ/ሽግግርና ምርጥ ተሞክሮ ባለሙያ ወ 34 14 0911093536  
4 አበበ አስፋው ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የሀገር ውስጥ ገበያ ልማት ባለሙያ ወ 47 6 0916860199  
5 የኔነህ መኮንን ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ ብረታ ብረት ባለሙያ ወ 35 3 0916577667  
6 አለልኝ አስፌ አማራ ቢሮ ባ/ዳር ማስተር የብድር ባለሙያ ወ 38 2 0918221500  
7 ሁሉመናይ ጌታቸው ደቡብ ዞን አርባምንጭ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ሴ 33 14 0927836334  
8 ኪዳነ ዲኖ ደቡብ ዞን ሸካ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 42 2 0912484659  
9 ማሙሽ ትርፌ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የመረጃ ስርዓት አመራር ባለሙያ ወ 31 4 0978905874  
10 ነጋሽ ጫኬቦ ደቡብ ዞን ሆሳዕና ማስተር የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 37 10 0911952300  
11 መለሰ ዘሩ አማራ ዞን ምዕ/ጎንደር ድግሪ የብድር ባለሙያ ወ 35 2 0918516455  
12 ሀብታሙ ደሴ አማራ ዞን ባ/ዳር ከ/አስተዳደር ድግሪ ምግብና ምግብነክ ንግድ አገልግሎት ባለሙያ ወ 40 3 0918801687  
13 እንድሪስ አሊ አማራ ዞን ኦሮሞ ብ/ዞ ድግሪ የተሞክሮ ባለሙያ ወ 40 1 0911095709  
14 በላይነሽ ተፈራ አማራ ምዕ/ጎንደር ገንደውሃ ድግሪ የማምረቻና መሸጫ ባለሙያ ሴ 38 15 0918493912  
15 አጥናፍ ጎሸ አማራ ዞን ደ/ጎንደር ድግሪ የገበያ ልማት ባለሙያ ወ 42 4 0918714686  
16 መንግስቱ ጌታሁን አማራ ዞን ደሴ ድግሪ አግሮፕሮሰሲንግ/ኢ/ዞች ክትትል ባለሙያ ወ 27 1 0915862207  
17 ታቦቱ ይባቤ አማራ ዞን ባህር ዳር ድግሪ ግ/ፋ/ሥ/ፈ/ መረጃ ክትትል ባለሙያ ሴ 38 12 0962922210  
18 ብርሃኑ አስማማው አማራ ሰሜን ጎንደር ደባርቅ ድግሪ የቴክኖሎጂ ሽግግር ባለሙያ ወ 25 1.6 0927790757  
19 ሙሉጌታ ኃ/ማርያም ድሬዳዋ ድሬዳዋ ድሬዳዋ ድግሪ የኢንተርፕራይዞች ልማት ኃላፊ ወ 36 2 0915753080  
20 ሙንትሃ ኢብራሂም ድሬዳዋ ድሬዳዋ ድሬዳዋ ድግሪ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ባለሙያ ሴ 32 6 0915039680  
21 መሀመድ አወል ድሬዳዋ ድሬዳዋ ድሬዳዋ ድግሪ የአቅምግንባታ እና የአንድ ማዕከል ባለሞያ ወ 30 4 0927911245  
22 ኳኦት ማኝታፍ ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ማስተር የኢንተርፕራይዞች ል/የሥራ ሂደት ወ 36 አዲስ 0946525302  
23 ድርሳን ወንድሙ ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ድግሪ የገበያ ልማት ባለሙያ ወ 42 10 0911804249  
24 ሉካ ማች ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ድግሪ የሀጋዊነት ማሰፍንና አደረጃጀት ወ 33 2 0911746311  
25 አደም ሁሴን አፋር ቢሮ ሰመራ ድግሪ እንጨትና ብረታ ብረት ባለሙያ ወ 32 5 0991637526  
26 ኢብራሂም ሞያሌ አፋር ቢሮ ሰመራ ድግሪ የገበያ ጥናትና ትስስር ባለሙያ ወ 28 7 0912816734  
27 በረከት ፀጋየ አፋር ቢሮ አሳይታ ድግሪ የብድርና ቁጠባ ባለሙያ ወ 25 3 0910936858  

17
28 ተሸመ ሰይፉ ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የጥ/ማ/የሥራ ሂ/አስተባባሪ ወ 40 6 0916865818  
29 ትሩፋት ተመስገን ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የመ/አ/ግ/ገ/ል/አስተባባሪ ሴ 34 10 0916860239  
30 ጌታቸው ገነቦ ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የአንድ ማዕከል እተባባሪ ወ 45 15 0912123160  
ካሰች አበራ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ የኢን/ሽ/ባለሙያ ሴ 6  
31 ድግሪ 37 0932632632
አብዱልቃድር ሰይድ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ የእሴት/ሰ/ባ/ሙያ ወ 2 0911638600  
32 ድግሪ 41
አሰፋ እንዳለ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ የገ/ት/ባለ ሙያ ወ 4 0913969890  
33 ድግሪ 29
ተሸለ ነገራ ኦሮሚያ ደ/ም/ሸዋ ወሊሶ የአቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ 13 0911318674  
34 ድግሪ 41
ኢሣያስ ፉፋ ኦሮሚያ ቡራዩ ቡራዩ የመረጃ ባለሙያ ወ 7 0920283648  
35 ድግሪ 28
ሁሴን አህመድ ኦሮሚያ ምስ/ሸዋ መተሐራ የመረጃ ባለሙያ ወ 6 0936229642  
36 ድግሪ 32
ትግስት አሰፋ ኦሮሚያ ቡኖበደሌ ቡ/በደሌ የአ/ግ/ኢን/ሽ/ቡድን መሪ ሴ 10 0913121983  
37 ድግሪ 30
ዱላ ሰንበታ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቢሾፍቱ ማስተር የግብርና ባለሙያ ወ    
38 34 14
ፈለቀ ንጉሴ ኦሮሚያ ዞን አዳማ ድግሪ የከ/ሥ/እ/ፈ/ቡድን መሪ ወ 0913344363  
39 32 5
40 አለምገና አዱላ ኦሮሚያ ም/ወላጋ ዞን ነቀምቴ ማስተር የከ/ሥ/እ/ፈ/በለ ሙያ ወ 30 10 0917095232  

41 ዳዲ አምሳሉ ኦሮሚያ ኦሮ/ልዩ ዞን ሱሉልታ ድግሪ የብ/የማ/ሊዝና የኦደት አገ/ት የሥ/ ሂደት ባለቤት ወ 32 3 0913516905  
42 ስዩም ረጋሣ ኦሮሚያ ምዕ/ሐረርጌ   ድግሪ የማ/መሸ/ቡድን መሪ ወ 43 20 0953205817  

43 ሎሚቱ ረጋሳ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ድግሪ የገ/ቡድን መሪ ሴ 39 4 0913037161  

44 ካሳሁን አበበ ኦሮሚያ ምስ/ወለጋ ነቀምቴ ድግሪ የመ/ቦ/የስ/ህደት ኃላፊ ወ 52 7 0911991044  

45 ያደሣ ኡጌሳ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ባለሙያ ወ 28 6 0921455764  

46 ናስር ጀማል ኦሮሚያ ዞን ጅማ ድግሪ የንግድና አገልግሎት ባለሙያ ወ 49 25 0912069914  

47 ያሲን ፋኖሴ ኦሮሚያ ገላን ገላን ድግሪ የአ/ግ/ኢን/ሽ/ቡድን መሪ ወ 31 8 0920049597  


በዳዳ አዱኛ ኦሮሚያ ሰ/ሸዋ ፍቼ ማስተር የከተማ የሥራ ዕድል ፈጠራ አስተባባሪ ወ 39 0911774716  
48 19
49 ማርቆስ መስፍን ቤ/ጉ ቢሮ አሶሳ ማስተር የሥራ ዕድል ፈጠራ ኢን/ልማት ቡ/መሪ ወ 38 8 0913197397  

50 መኮንን ማሩ ቤ/ጉ ቢሮ አሶሳ ድግሪ መንግስታዊ ድጋፍና ክትትለ ቡድን መሪ ወ 46 10 0913964158  

51 ጉተማ ገመቹ ቤ/ጉ ቢሮ አሶሳ ድግሪ የሀገር ውስጥ ገበያ ልማት ባለሙያ ወ 29 9 0920159364  

52 በሽር አብዲ ሱማሌ ቢሮ ጅግጅጋ ድግሪ የኢን/ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር ወ 30 13 0927885299  

53 አብዲፈተህ ሹግሪ ሱማሌ ዞን ጅግጅጋ ማስተር የአንድ ማዕከል አገልግልት ኃላፊ ወ 30 10 0915055520  
54 ሙሃምድ ሁሴን ሱማሌ ዞን ደጋሓቡር ድግሪ የሥራ ፈጠራ ባለሙ ወ 30 10 0915117056  
55 ወርቁ ተጋፋው አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የገበያ ልማት ባለሙያ ወ 35 8 0921249939  
56 ከማል ሀጂ አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የተሞክሮ ቅመራና ማስፋት ባለሙያ ወ   6 0911680460  
57 ዮናስ መኩሪያ አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የአንድ መዕከል መረጃ ቡድን መሪ ወ 32 6 0966869519  
58 ስዩም ታፈሰ አ\አ ቢሮ አ\አ ማስተር የአ/ማ/ አገልግሎትና መረጃ ትንተና አስተዳደር ወ 54 35 0913097375  
59 ፎዚ ኡስማን ሐረሪ ቢሮ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ወ 29 7 0973834049  

18
60 ሸጊቱ ተስፋዬ ሐረሪ ቢሮ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ሴ 25 3 0933322437  
61 ሸመልስ ሞቱማ ሐረሪ ከተማ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ወ 32 1 0915423815  
62 ኮይሻወርቅ ጥበቡ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የህጋዊ ማስፈንና አደረጃጀት ባለሙያ ሴ 38 5 0917801190  

63 ፀሐይነሽ ጌታቸዉ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የሂሳብና መዝገብ አያያዝና ኦዲት ድጋፍ ባለሙያ ሴ 44 3 0913744769  

64 ቡናዬ ቡቼ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የሀገር ዉስጥ ገበያ ልማት ባለሙያ ወ 32 4 0916056676  

65 ዛፋ ታደሰ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ አንድ ማዕከል አቅርቦት ባለሙያ ሴ 50 7 0913332665  

66 ብዙአየሁ መሸሻ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የከተማ ግብርና ባለሙያ ወ 43 21 0911800050  

67 አማኑዔል አንሼቦ ደቡብ ዞን ጂንካ ድግሪ የኦዲት ባለሙያና ሒሳብ መዝገብ አያያዝ ወ 30 7 0916725804  

68 አዲሱ ሃይሌ ደቡብ ዞን ቦንጋ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 30 5 0910501895  

69 አለምነሽ እጅጉ ደቡብ ዞን ቤ/ሸኮ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ተወካይ ሴ 29 2 0917154225  

70 ወጋየሁ ለማ ደቡብ ዞን ወላይታ-ሶዶ ማስተር የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 37 4 0941880813  

71 አበራ ሽፈራዉ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የሀገር ዉስጥ ገበያ ልማት ባለሙያ ወ 59 13 0916830257  

72 አብዱረዛቅ ሱልጣን ደቡብ ዞን ወረቤ ማስተር የስራ ዕድል ፈጠራ ቡዱን መሪ ወ 31 3 0912080794  

73 ዘላለም ገላው አማራ ዞን ምስ/ጎጃም ድግሪ ኢ/ኤ/ቴ/ሽ/ቡድን መሪ ወ 52 1 0911969248  

74 በላይ በየነ አማራ ዞን አዊ ብ/ዞ ድግሪ የኢ/መረጃ ወ 36 3 0921280330  

75 አሞኘ ጤና አማራ ዞን ምዕ/ጎጃም ድግሪ የማ/መሸ/ማዕከላት አቅርቦትና ክትት ድጋ/ ባለሙያ ወ 26 3.7 0924514469  

76 ነጋ ደመቀ አማራ ዞን ሰ/ሸዋ ድግሪ የገበያ ልማት ባለሙያ ወ 30 5 0912414560  

77 ከበደ ገ/ማሪያም አማራ ዞን ደሴ ድግሪ አገልግሎትና ንግድ ኢ/ዞች ክትትል ባለሙያ ወ 56 5 0936911979  

78 ሐሰን ዓሊ አማራ ዞን ባህር ዳር ድግሪ አግሮፕሮሰሲንግ ኢ/ዞች ክትትል ባለሙያ ወ 59 14 0918701754  

79 መሀመድ ጋሻው አማራ ዞን ምዕ/ጎንደር ድግሪ የቴ/ሽ/ባለሙያ ወ 27 2 0924252690  

80 ኤሊያስ መሐመድ ድሬዳዋ ቢሮ ድ/ደዋ ድግሪ አስተባባሪ ወ 35 3 0993862443  

81 ገ/ስላሴ ተስፋ ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ማስተር የኮንስትራክሽን ግብዓት/ም/ቴ ባለሙያ ወ 30 9 0917303086  

82 ኡቶው ቻም ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ድግሪ የተሞክሮ ቅመራና ማስፋት ባለሙያ ወ 28 1 0912799739  

83 ኢብራሂም መሐመድ አፋር   ሰመራ ድግሪ አደ/ህግ/ ማስፈን ባለሙያ ወ 28 4 0942355035  

84 መሀመድ ከድር አፋር   ሰመራ ድግሪ የደረጃ ሽግግር ባለሙያ ወ 29 8 0920543745  

85 በየነ በጀቶ ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የአግሮ ፕሮሰሲን ባለሙያ ወ 40 9 0920163132  

86 አሰለፈች ተፈራ ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የኢን/ ሽግ/ ተሞ/ቅ/ ባለሙያ ሴ 36 8 0912072114  

87 መቅደስ ሃይሉ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ማስተር የኢን/ኤክ/አቅ/ግ/ቡድን መሪ ሴ 32 2 0917802277  

88 ጉዲሳ ምንከፉ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የገ/ት/ባለ ሙያ ወ 31 8 0913841892  

89 መርግቱ ኦልጅራ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የአ/ባ/ሙያ ሴ 28 2 0921172056  

90 በቀላ ባይሳ ኦሮሚያ ም/ሸዋ አምባ   የአቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ 28 14 0912094802  

91 አያና ፊጣ ኦሮሚያ ጅማ/ዞን ጅማ ድግሪ የአቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ 45 6    

19
92 አድማሱ ጉታ ኦሮሚያ ገላን ገላን ድግሪ የአቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ 30 8 0911001856  

93 ማርታ ቡሊ ኦሮሚያ ነቀምቴ ነቀምቴ ድግሪ የአ/ግ/ኢን/ሽ/ቡድን መሪ ሴ 30 12 0919554498  

94 አባይነህ ቶላ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ልዩ ዞን ድግሪ የአ/ግ/ኢን/ሽ/ቡድን መሪ ወ 41 21 0938426449  

95 አሸናፊ ቸኮል ኦሮሚያ ጅማ/ዞን ጅማ ድግሪ የከተማ የሥራ ዕድል ፈጠራ ወ 30 8 0917833271  

96 ቶለሣ ኦልጂራ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ዱከም ድግሪ የከ/ሥ/እ/ፈ/ቡድን መሪ ወ 36 10 0915728966  

97 ተካ ወርቅነህ ኦሮሚያ ዞን በደሌ ድግሪ የብ/የማ/ሊዝና ኦዲት አገ/ት ቡድን መሪ ወ 49 4 0913783403  

98 ሸምሲ ማማ ኦሮሚያ ባሌ ሮቤ ማስተር የብ/የማ/ሊዝና የኦደት አገ/ት የሥ/ ሂደት ባለቤት ወ 41 4 0912060627  

99 አለማየሁ ጅራ ኦሮሚያ ቢሾፍቱ ቢሾፍቱ ድግሪ የማ/መሸ/ቡድን መሪ ወ 33 19 0921062595  

100 አቡ ድሪባ ኦሮሚያ ባሌ ሮቤ ማስተር የገ/ት/ባለ ሙያ ወ 32 5 0973702594  

101 ጌታቸው አበራ ኦሮሚያ ሰ/ሸዋ ፍቼ ድግሪ የአቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ 40 7 0911774158  

102 አብዲ ሃጂ ኦሮሚያ አሰላ አሰላ ድግሪ የአቅም ግንባታ ባለሙያ ወ 35 10 0910954533  

103 ሳምሶን ከፍያለው ኦሮሚያ አዳማ አዳማ ድግሪ የመረጃ ባለሙያ ወ 24 18 0912788618  

104 ጀይላን አብዲ ኦሮሚያ ባሌ ሮቤ ድግሪ የ/ሥ/እ/ፈ/ቡድን መሪ ወ 30 5 0915829444  

105 ብርሃኔ ባሊሣ ኦሮሚያ ሆለታ ሆለታ ድግሪ የገ/ል/የመ/የማ/ቡድን መሪ ወ 40 2 0918365454  

106 ባዩ ኃይሉ ኦሮሚያ ጅ/ከ ጅማ ድግሪ የአቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ 30 2 0984015433  

107 ሙስጠፋ መሀመድ ቤ/ጉ ቢሮ አሶሳ ድግሪ የከተማ ግ/ኢን/ክትትል ባለሙያ ወ 54 1 0917710811  

108 ደጊቱ ወርቁ ቤ/ጉ ቢሮ አሶሳ ድግሪ የኦዲት እና ሂሳብ ዝርጋታ ባለሙያ ሴ 48 6 0979618641  

109 ከደራ አህመድ ሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ድግሪ የዕቅድ ባለሙያ ሴ 22 2 0915436803  

110 ኢብራሂም ዑመር ሱማሌ ዞን ጅግጅጋ ድግሪ የኢንተርፕራይዞች የሥራ ሂደት ሃላፊ ወ 26 5 0915211686  

111 ታደሉ መኮንን አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የገበያ ልማት ባለሙያ ሴ 30 2 0913131373  

112 ሃዋ መሀመድ አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የከተማ ግብርና ባለሙያ ወ 32 7 0919454272  

113 ሞገስ ወርቁ አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የአገ/ዘ/ስ/ዕ/ፈ/ ባለሙያ ወ 34 4.5 0913944059  

114 በላቸው ለአ አ\አ ቢሮ አ\አ ማስተር የመሥሪያ ቦታ ልማትና አስተዳደር ባለሙያ ወ 33 10 0911051055  

115 ፈቲ መሃመድ ሐረሪ ቢሮ ሐረር ማስተር የኮንስትራክሽን ባለሙያ ወ 25 5 0902050802  

116 ረመዳን አህመድ ሐረሪ ከተማ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ወ 27 2 0982921521  

117 አስማማዉ ጎሹ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ማስተር የማምረቻና መሸጫ ባለሙያ ወ 38 4 0923375160  


118 አሰለፈች ደምሴ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የወጣቶች ኢንስፔክሽን ድጋፍና ክትትል ባለሙያ ሴ 25 7 0916054342  
119 ናትናኤል ዶሊሶ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ ምርታማነትና ጥራት ማሻሻል ባለሙያ ወ 34 8 0916034003  
120 ሳፉ አበበ ደቡብ ዞን ቁሊቶ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 28 8 0913941413  
121 አበራ አብሬ ደቡብ ዞን ዱራሜ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 34 14 0913927646  
122 ተመስገን ገ/ማሪያም ደቡብ ዞን ተርጫ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 30 11 0979720403  
123 አልማዝ ይርሳው አማራ ዞን ጎንደር ማስተር የብድር ባለሙያ ሴ 25 2 0963713537  

20
124 አበበ ገበየሁ አማራ ቢሮ ባ/ዳር ድግሪ ምግብና ምግብና ነክ አገልግሎት ዘርፍ ወ 56 10 0918717094  
125 መኮንን ሙሉዓዳም አማራ ዞን ምስራ/ጎጃም ድግሪ የማ/መሸ/ማእከላት ባለሙያ ወ 38 13 0913698556  
126 አለማየሁ በቀለ አማራ ዞን ደ/ብርሃን ድግሪ የከተማ ግን/ፈ/ እና የሥራ ፈላጊዎች ክ/ል ባለሙያ ወ 33 7.4 0969839827  
127 ተሰማ ብዙነህ አማራ ዞን ደ/ማርቆስ ድግሪ የስራ እድል ፈጠራና ኢ/ዞች ልማት ቡድን መሪ ወ 48 12 0935830404  
128 መሀመድ መሀሙድ ድሬዳዋ ቢሮ ድሬደዋ ድግሪ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን ወ 45 7 0915735646  
129 አብዱረህማን መሀሙድ ድሬዳዋ ከተማ ድሬደዋ ድግሪ የስራ ዕድል ፈጠራ የአንድ ማዕከል ኃላፊ ወ 26 4 0935673273  
130 አሰግደ አሰፋ ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ድግሪ የህብረት ሥራ ማህበራት አደራጅ ባለሙያ ወ 30 6 0912100911  
131 ኤርሚያስ ሀጄና ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ድግሪ የገበያ ትሥሥር ባለሙያ ወ 40 22 0918982461  
132 አሊ አሪፍ መሀመድ አፋር   ሰመራ ድግሪ የብድርና ቁጠባ ባለሙያ ወ 28 6 0952981992  
133 አህመድ ዋሬ አፋር ሰመራ ሰመራ ድግሪ የአንድ ማዕከል አገ/ አስተባባሪ ወ 32 9 0908339940  
134 ተሸመ ላሚሶ ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የኢንተርፕራይ ል/ባለሙያ ወ 42 3 0964032370  
135 ጌጤነሽ ኪዳን ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ማስተር የሕጋዊነት ማስፈን ባለሙያ ሴ 36 2.5 0912134566  
136 ኑሪያ ጀማል ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የክ/ክ/ድ/ቡድን መሪ ሴ 31 2 0913766379  
137 ራቢያ ሀሰን ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የገ/ት/ባለ ሙያ ሴ 27   0901182166  
138 አደም ገነሞ ኦሮሚያ ሻሸመኔ ሻሸመኔ ድግሪ የአንድ ማዕከል አ/ግ/ ቡድን መሪ ወ 34 9 0916005095  
139 አምሳሉ ባንቲ ኦሮሚያ ምዕ/ዋላጋ ግምቢ ድግሪ የዞን የአንድ ማዕከል የሥራ ሂደት መሪ ወ 42 11 0923844057  
140 ሐምቢሳ ተረፈ ኦሮሚያ ም/ወላጋ ዞን ግምቢ ድግሪ የከተማ የሥራ ዕድል ፈጠራ ባለሙያ ወ 34 10 0917078457  
141 ፍሬህይወት በየነ ኦሮሚያ ም/ወላጋ ዞን ነቀምቴ ድግሪ የብ/የማ/ሊዝና የኦድት አገ/ት ቡድን መሪ ሴ 30 5 0910616086  
142 ታምሩ ሂሊና ኦሮሚያ ደ/ምዕ/ሸዋ ወሊሶ ድግሪ የብ/የማ/ሊዝና የኦደት አገ/ት የሥ/ ሂደት ባለቤት ወ 32 2 0913648980  
143 አምሣሉ ረጋሣ ኦሮሚያ ም/ሸዋ አዳማ ድግሪ የማ/መሸ/ቡድን መሪ ወ 40 15 0917841850  
144 መኮንን ካሳሁን ቤ/ጉ ቢሮ አሶሳ ድግሪ የኮን/ማኑ/ኢን/ክትትል ባለሙያ ወ 49 8 0917857378  
145 ፍቅርተ ያደሳ ቤ/ጉ አሶሳ ከተማ አሶሳ ድግሪ የኢን/ሽግግር ባለሙያ ሴ 27 2 0962013322  
146 ሙስጠፋ ሙሃምድ ሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ማስተር የሥራ ዕድል ፈጠራ ባለሙያ ወ 35 12 0953554424  
147 ሙሃምድ ሁሴን ሱማሌ ዞን ቀብሪዳህር ማስተር የጥ/አ/ኢንት ድጋፍ አስተባባሪ ወ 32 10 0913999151  
148 መብርሂት ፀጋይ አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የገበያ ልማት ባለሙያ ሴ 27 6 0935976361  
149 ኑርሽ እንዳለ አ\አ ቢሮ አ\አ ማስተር የጨ/ጨርቅ፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ባለሙያ ወ 54 11 0911903493  
150 አሸናፊ ሃይሌ አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ ሞቢላይዜሽንና ሥልጠና ባለሙያ ወ 31 1.3 0913921509  
151 ሲሳይ በላቸው አ\አ ቢሮ አ\አ ማስተር የመሥሪያ ቦታ ልማትና አስተዳደር ባለሙያ ወ 51 5 0912240897  
152 ሬድዋን አህመድ ሐረሪ ቢሮ ሐረር ድግሪ የንግድ ዕቅድ ባለሙ ወ 26 2 0978209942  
153 አባስ የሱፍ ሐረሪ ከተማ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ወ 30 1 0923967341  
154 ጌታቸዉ ገ/ህይወት ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የፍይናንስ አቅርቦት ክትትል ባለሙያ ወ 42 5 0911804521  
155 አብረሃም አንግኖ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ድግሪ የህጋዊ ማስፈንና አደረጃጀት ባለሙያ ወ 33 7 0911558740  

21
156 የትምወርቅ ታደለ ደቡብ ቢሮ ሀዋሳ ማስተር የእንጨት ስራ ባለሙያ ሴ 30 2 0913036841  
157 እያሱ ታደሰ ደቡብ ጎፋ ሳዉላ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 48 1 0916877472  
158 ሸምሱ መሀመድ ደቡብ ዞን ወልቂጤ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 38 10 0910027194  
159 ጋሻው ጌታቸው ደቡብ ዞን ጌዲኦ (ዲላ) ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንት/ልማት ቡዱን መሪ ወ 28 1 0910837507  
160 መሠረት ሆነልኝ አማራ ቢሮ ባ/ዳር ድግሪ የኢን/የደ/ሽ/ ተሞክሮ ቅመራ ባለሙያ ወ 40 4 0918161872  
161 ወንድምአገኝ ተ/ዮሐንስ አማራ ዞን ደብረብርሃን ድግሪ የማ/መሸ/ግ/ ባለሙያ ወ 55 34 0911777988  
162 ንጉሤ ይገዙ አማራ ቢሮ ባ/ዳር ድግሪ የግንባታና ግብይት አቅርቦት ዳይሬክት ዳይሬክተር ወ 57 14 0918705957  
163 ወሰን ጌታሁን አማራ ዞን ጎንደር ድግሪ እን/ብርታ/ኢ/ዞች ክትትል ባለሙያ ወ 29 2 0969839827  
164 እሱባለው ፈጠነ አማራ ዞን ባህር ዳር ድግሪ የከተማ ግን/ፈ/ እና የሥራ ፈላጊዎች ክ/ል ባለሙያ ወ 50 7 0935830404  
165 ነፃነት ደመቀ ድሬዳዋ   ድሬ ደዋ ድግሪ ሞዴል ቅመራ ሴ 38 4 0910382902  
166 ቤተልሄም እሸቱ ድሬዳዋ   ድሬ ደዋ ድግሪ ገበያ ትስስር ሴ 35 4 0921162006  
167 አጅሉ ቶማስ ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ዲፕሎማ የሂ/አያያዝና ኦዲት ክ/ድ/ ባለሙያ ሴ 34 6 0965824866  
168 ቧይ ጋትኮት ጋምቤላ ቢሮ ጋምቤላ ድግሪ የኢንተርፕራይዞች ልማት ባለሙያ ወ 35 4 0936725302  
169 መሐመድ ዳራሶ አፋር ሰመራ ሰመራ ድግሪ የኢ/ል/ ደረጃ ከፍተኛ ባለሙያ ወ 28 7 0920101404  
170 አህመድ ሉባክ አፋር   ሰመራ ድግሪ የማምረቻና መሸጫ ማዕከል ባለሙያ ወ 33 5 0926139194  
171 አበራ ዴቢሶ ሲዳማ ሀዋሳ ሀዋሳ ድግሪ የጥ/አነ/ኢን/ አቅም ግ/ ባለሙያ ወ 45 3 0916833617  
172 ሉሌ ክፍሉ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የግብ/ባሰሙያ ሴ 26 4 0962489295  
173 አሰፋ ተሾመ ኦሮሚያ ቢሮ አ/አ ድግሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ባለሙያ ወ 28 3 0910759550  
174 አብዱልጀዋድ አህመድ ኦሮሚያ አዳማ አዳማ ማስተር የአ/ግ/ኢን/ሽ/ቡድን መሪ ወ 38 2 0911381918  
175 ከተማ ማሙዬ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ድግሪ የአ/ግ/ኢን/ሽ/ቡድን መሪ ወ 30 7 0938013186  
176 ዝናሽ ሚሊዮን ኦሮሚያ ም/ሐረርጌ ጭሮ ድግሪ መልካም ተሞክሮ ቅመራ ሴ 38 6 0955031036  
177 ኬነሣ ሰፉ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ማስተር የከ/ሥ/እ/ፈ/ቡድን መሪ ወ 38 4 0911767287  
178 ነስሪያ ጀማል ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ዲፕሎማ የመረጃ ባለሙያ ሴ 39 6 0911914474  
179 ሀጫሉ ተሸማ ኦሮሚያ ቦረና ያቤሎ ማስተር አገ/ትቡድን መሪ ወ 28 3 0911092996  
180 መስፍን ሙሉጌታ ኦሮሚያ ደ/ም/ሸዋ ወሊሶ ድግሪ የፋይናነስ እና ማሽነሪ ሊዝ አስተባባሪ ወ 38 12 0910654865  
181 ደመቀች ተፈራ ኦሮሚያ ዞን ቢሻንጉራቻ ድግሪ የማ/መሸ/ቡድን መሪ ወ 40 1 0921507268  
182 ጫልቱ ደምሴ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ድግሪ የገ/ት/ባለ ሙያ ሴ 29 4 0910418575  
183 አሰገደች ወርቅነህ ኦሮሚያ ኢ/አባበር መቱ ድግሪ የፋይናነስ እና ማሽነሪ ሊዝ ቡድን አስተባባሪ ሴ 43 3 0912194309  
184 ከተማ በቀለ ቤ/ጉ አሶሳ አሶሳ ማስተር የኢን/ኤክስ/ቴክ/ ሽግግር ዳይ/ዳይሬክተር ወ 43 5 0913376921  
185 ቢያድግ ፈቃዱ ቤ/ጉ አሶሳ አሶሳ ድግሪ የማ/መሸ/ ማዕከላት ቅርቦት/ክት/ እና ድ/ ባለሙያ ወ 33 4 0912907097  
186 አብዲናስር አህመድ ሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ድግሪ የአንድ ማዕከል የሥራ ዕድል ፈ/ሥ/ሂ/ሃላፊ ወ 25 25 0915782299  
187 ሙሃምድ ሁሴን አህመድ ሱማሌ ዞን ጎዴ ድግሪ የሥራ ፈጠራ ዳይ/ዳይሬክተር ወ 32 32 0915230910  

22
188 አህመድ አሰን አ\አ ቢሮ አ\አ ድግሪ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ባለሙያ ወ 30 8 0944078162  
189 ማረፊያ ታዬ አ\አ ቢሮ አ\አ ማስተር የግንባታ ግብዓት ምርት ባለሙያ ወ 30 6 0982001909  
190 አብርሃም ዘሪሁን አ\አ ቢሮ አ\አ ማስተር ህጋዊነት ማስፈን ባለሙያ ወ 30 6 0920717241  
191 ዲኔ አደም ሐረሪ ከተማ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ወ 22 1 0947380600  
192 ሙራድ ኢብራሂም ሐረሪ ከተማ ሐረር ድግሪ የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ወ 28 3 0920686128  

23

You might also like