You are on page 1of 14

ራስ የማብቃት ዕቅድ

አስፈላጊነት
መግቢያ

የአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና ሰዉ


ሃብት ልማት ጽ/ቤት መልካም አስትደደርን
ለማስፈን፤የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን
የመዘርጋት፤ተግባራትን ስኬታማና ዉጤታማ በሆነ
መንገድ ለመፈጸም በአመለካከት፤በእዉቀትና
በክህሎት የበቃ አመራርና ፈጻሚ እንዲኖር ለማድረግ
በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ስለሆነም
እያንዳንዱ ተቋም የተቋቋመበትን አላማና ግብ
ለማሳካት ይችል ዘንድ በዉስጡ ያሉ ሰራተኞች ሚና
ከፍተኛ ነዉ፡፡
ሁሉም ሰራተኛ የግሉን አስተዋፅኦ በግልና በተደራጀ
መንገድ ማበርከት እንዳለበት የሚታመን ሲሆን እኔም
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ
ሃብት ልማት ጽ/ቤት የወረዳ ማስፈጸም አቅም ግንባታ
እና አደረጃጀት ቡድን ባለሙያ እንደመሆኔ በ2012
ሁለተኛ ግማሽ ዓመት ለጽ/ቤቱ ብሎም ለክ/ከተማ
አስተዳደሩ የበኩሌን ድርሻ በጽናትና በቁርጠኝነት
ለማበርከት እችል ዘንድ ያሉኝን ጠንካራ ጎኖች በመለየት
አጠናክሬ ለመቀጠል፤ያሉብኝን ደካማ ጎኖች በመየት
ለማሻሻል እንድችል ይህንን የተከለሰ የራስ ማብቃት
እቅድ አዘጋጅቻለሁ፡፡
2. የዕቅዱ ነባራዊ መነሻ
በ2010 የመጀመሪያዉ ግማሽ ዓመት እንደ ቡድን የተሰጡኝን ተግብራት
ለመወጣት ጥረት ሳደርግ ቆይቻለሁ፡፡ከተሰጠኝ ዋና ተግባር በተጨማሪ
ያሉብኝን ክፍተቶች በመለየት የራስ ማብቃት እቅድ አዘጋጅቼ ተግባራዊ
በማድረግ የነበሩብኝን ክፍተቶች ለመሙላት ችያለሁ፡፡ይሁን እንጂ
አሁንም ማሻሻል ያሉብኝ ጉዳዩች እንዳሉ አምናለሁ፡፡
2.1 ጥንካሬዎቼ
 ስራዎችን በራሴ በመተማመንና በተገቢዉ ሁኔታ ተረድቶ ለመስራት
ያለኝ ሁኔታ፤
 የተሰማራሁበትን ተግባር በጥራት መስራት፤ዕቅድ ማቀድና ሪፖርት
ማዘጋጀት፤
 ስራወችን በቡድን ለመስራት የማደርገዉ ጥረተ፤
 ከለዉጥ ጋር ቶሎ ራስን አላምዶና አዋህዶ ለመሄድ የማደርገዉ ጥረት፤
 በማናቸዉም መድረኮች ላይ ሃሳቤን በነጻነት መግለጽ መቻሌ
2.2 ድክመቶቼ
 የክትትልና ድጋፍ ስርዓት ወጥነት ባለዉ አግባብ
ዘርግቶ ከመተግበር አንጻር ዉስንነት መኖር
 በአዉቶሜሽን ሪፖርት ማዘጋጀት ክፍተት መኖር፤
3.ዓላማ
 የክትትልና ድጋፍ ስርዓት በአግብቡ ዘርግቶ ተግባራዊ
ማድረግ፤
 በ 5 ወር ጊዜ ሪፖርተን በአዉቶሜሽን የሚያደርግ
ብቃት ያለዉ ባለሙያ መሆን፤
4.ዋና ዋና እና ዝርዘር ተግባራት
4.1 የክትትልና ድጋፍ ስርዓት ወጥነት ባለዉ አግባብ ዘርግቶ
ተግባራዊ የሚያደርግ ባለሙያ መሆን፤
 ስለ ክትትልና ድጋፍ አሠጣጥ ግንዛቤ ሊፈጥሩ
የሚችሉ ፅሁፎችን ማንበብ፤
 የተለያዩ የክትትልና ድጋፍ ቼክ ሊስቶችን ማንበብና
ወደራስ ወስዶ ማዘጋጀት፤
 በክትትልና ድጋፍ አፈጻጸሜ ዙሪያ ከሌሎች የስራ
ባልደረቦቼ ጋር በመገምገም የሚሰጡኝን ግብዓቶች
በቀናነት ወስዶ ተግባራዊ ማድረግ፤
4.2 በ 5 ወር ጊዜ ሪፖርተን በአዉቶሜሽን የሚያደርግ ብቃት ያለዉ ባለሙያ
መሆን፤
 የአዉቶሜሽን እወቀቴን ሊያሻሽሉልኝ የሚችሉ ተዛማጅ ፅሁፎችን
በማንበብ ራሴን ማሻሻል፤
 በተቋሜ ስለ አዉቶሜሽን አጠቃቀም የሚሰተዉን ስልጠና
በመዉሰድ ራሴን ማብቃት፤
 የተሻለ የአዉቶሜሽን አጠቃቀም እወቀትና ክህሎት ያላቸዉን የስራ
ባልደረቦቼ በ 1ለ5 የቡድን ዉይይትና በግል እንዲያግዙኝ ማድረግ፤
 ከላይ በተጠቀሰዉ አግባብ ያገኘኃቸዉን እዉቀቶች ቶሎ ወደ ዉስጤ
በመወስድ እና በተግባር በማዋል ብቃት ያለዉ የአዉቶሜሽን
ተጠቃሚ መሆን፤
 የመጣዉን ለዉጥ በየጊዜዉ እገመገምኩ፤ዉጤቱን እየመዘንኩና
እየለካሁ መሄድ፤
5 እቅዱን ለማሳካት ያሉ ምቹ ሁኔታዎች
 እቅዴን ለማሳካት ያለኝ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት፤
 ምቹ የስራ ቦታ እና በቂ የማቴሪያል አቅርቦት
መኖሩ፤
 የተሸለ ክህሎትና ልምድ ያላቸዉ የስራ ባልደረቦች
መኖራቸዉ፤
 የተለያዩ የመገነባቢያ/የመማማሪያ/መድረኮች
መኖር፤
6. እቅዱን ለማሳካት እንደ ስጋት የተቀመጡ
 በሌሎች ስራዎች በመጠመድ ለግል እቅድ ትኩረት
ያለመስጠት፤
7. የአፈጻጸም አቅጣጫዎች
 ራስን የማብቃት እቅድ ማዘጋጀትና በቡድን መሪ ማጸደቅ፤
 የተቀመጡ ዓላማዎችን ለማሳካት በዝርዝር የተቀመጡ
ተግባራትን በጊዜ ሰሌዳ በማስቀመጥ መተግበር፤
 ራስን ለማብቃት እና የቡድን የመፈጸም አቅም ለማሳድግ
የሚረዱ አጋዥ መፅሀፍትን ማናበብ፤
 የሚሰጡ ስልጠናዎችን በንቃት መሳተፍና መሻሻልን
እየገመገሙና እየመዘኑ መሄድ፤
 በ1ለ5 የዉይይት መድረክና በስራ ባልደረቦች በግል የማገኘዉን
እወቀት በትክክል መጠቀም፤
 በአጠቃላይ ራሴን ለማብቃት ያስቀመጥኳቸዉን ተግባራት
በትክክል በመተግበር እና ቋሚ የግንኙት ጊዜ ከቡድን አባላቴ ጋር
በመፍጠር የመጣዉን ለዉጥ በየጊዜዉ እየመዘገቡና እየለኩ
መሄድ፤
8. የግምገማና የሪፖርት ስርዓት
 በየቀኑ የተከናወኑ ራስን ማብቃትና አጠቃላይ
የተቋሙን ተልዕኮ ከማሳካት አንጻር ተግባራትን በየቀኑ
በግል እየገመገሙና በስታንዳርድ እየለኩ መሄድ፤
 የመጣዉን ለዉጥ በሳምንት አንድ ጊዜ ከቡድን
አባላቶቼ ጋር በ1ለ5 በጋራ መድረክ መገምገም፤
 ሪፖርት በየወሩና በየሩብ ዓመቱ ለቅርብ ኃላፊ
ማቅረብ፤
 ከቅርብ ኃለፊ የሚሰጡ ግብረ መልሶችን ተቀብሎ
ተግባራዊ ማድረግ፤
 የመጣዉን ለዉጥ እያረጋገጡ መሄድና መረጅ መያዝ፤
9. ማጠቃለያ
ይህ እቅድ ሲታቀድ ያሉኝን ጠንካራ ጎኖች የበለጠ
አጠናክሬ ለመቀጠልና የሚታዩብኝን ክፍተቶች
በመለየት ለቀጣይ ሊሻሻሊ የሚችሉበትን ስልት
በማጠቃለል የተቀመጠ ነዉ፡፡ስለሆነም በ2013 በጀት
ዓመት የግሌንና የቡድኑን እቅድ ወጤታማ በሆነ መንገድ
በመፈጸም ከዳር ለማድረስ የእኔን የግል ሚና በትክክል
በመወጣት የተጣለብኝን አገራዊ ሀላፊነት በትክክል
መወጣት ይጠበቅብኛል፡፡
ቅጽ 001 ራስን የማብቃት እቅድ
የእቅዱ ባለቤት ስም፡- -----------------------
የስራ መደብ(ኃላፊነት)፡- -------------------------
አሁን በያዘዉ መደብ የቆየበት ጊዜ፡- አንድ ዓመት
አሁን ያለብኝ ራስን የማብቃት ቅድሚያ ዒላማዎቼን ለማሳካት ምን ዒላማዎቼን ዒላማዎቼን
የአመለካከት ዓላማዎች ምንድን (priority) ተግባራት ማከናወን አለብኝ; ለማሳካት ምን ለማሳካት
/የክህሎት/የእወቀት/ክፍ ናቸዉ; ዓይነት የተቀመጠ ቀነ-
ተት ድግፍ/ሃብት/ ገደብ
ያስፈልገኛል;
   ስለ ክትትልና ድጋፍ አሠጣጥ
የክትትልና ድጋፍ የክትትልና የጽህፈ  
ግንዛቤ ሊፈጥሩ የሚችሉ
ስርዓት ወጥነት ድጋፍ 1ኛ ፅሁፎችን ማንበብ፤ ት
ስርዓት መሳሪያ ከሃ
ባለዉ አግባብ  የተለያዩ የክትትልና ድጋፍ
ወጥነት ዎች፤ ምሌ
ዘርግቶ ቼክ ሊስቶችን ማንበብና
ባለዉ ወደራስ ወስዶ ማዘጋጀት፤ 15
ከመተግበር -
አግባብ  በክትትልና ድጋፍ አፈጻጸሜ ተዛማጅ
እስክ
አንጻር ዉስንነት ዘርግቶ ዙሪያ ከሌሎች የስራ
ነት ታህ
መኖር ተግባራዊ ባልደረቦቼ ጋር በመገምገም
የሚሰጡኝን ግብዓቶች ያላቸዉ ሳስ
  የሚያደርግ በቀናነት ወስዶ ተግባራዊ የጽሁፍ 15
ባለሙያ ማድረግ፤
ማንዋሎ
መሆን፤   ች፤
 
 
     
 በአዉቶሜ    
ሽን በ 5 ወር ጊዜ 2  የአዉቶሜሽን እወቀቴን
ሊያሻሽሉልኝ የሚችሉ ተዛማጅ
- ከሃም
የአፈጻጸ
ሪፖርት ሌ15
ሪፖርተን ኛ ፅሁፎችን በማንበብ ራሴን
ማሻሻል፤ ም
እስክ
ማዘጋጀት በአዉቶሜሽን ግብረ-
 በተቋሜ ስለ አዉቶሜሽን መልስ፤ ታህሳ
ክፍተት የሚያደርግ አጠቃቀም የሚሰተዉን ስልጠና ስ 15
መኖር፤ ብቃት ያለዉ በመዉሰድ ራሴን ማብቃት፤ ኮምፒ
ዉተር፤
ባለሙያ  የተሻለ የአዉቶሜሽን አጠቃቀም
እወቀትና ክህሎት ያላቸዉን የስራ
መሆን፤ ባልደረቦቼ በ 1ለ5 የቡድን
-
ዉይይትና በግል እንዲያግዙኝ
ተዛማጅ
ማድረግ፤ ነት
ያላቸዉ
 ከላይ በተጠቀሰዉ አግባብ
የጽሁፍ
ያገኘኃቸዉን እዉቀቶች ቶሎ ወደ
ዉስጤ በመወስድ እና በተግባር
ማንዋሎ
በማዋል ብቃት ያለዉ ች፤
የአዉቶሜሽን ተጠቃሚ መሆን፤
 
 የመጣዉን ለዉጥ በየጊዜዉ
እገመገምኩ፤ዉጤቱን እየመዘንኩና
እየለካሁ መሄድ፤

 
በአራዳ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት የወረዳ
ማስፈጸም አቅም ግንባታና አደረጃጀት ቡድን የራስ ማብቃት እቅድ
አፈጻጸም ሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ
የርፖርቱ ባለሙያ ስም፡----------------------------- የስራ ድርሻ፤- -------------------
ተ. ዕቅድ ክንዉን በአፈጻጸ የነበሩ በአፈጻጸ የነበሩ በቀጣይ ትኩረት
ቁ ጥንካሬዎች ድክመቶች የሚደርግባቸዉ ዋና
ዋና ተግባራት
           
     
     
     
     
     
     
     
   
   
   
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

You might also like