You are on page 1of 8

የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ


I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
የጤና መድህን ኤጀንሲ የጤና መድህን አባላት አስተዳደርና ሃብት
አሰባሰብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ


10 36 08

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ

II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት


2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
 የዳይሬክተሬቱን ሥራ በማቀድ ፣በማስተባበር ፣በማደራጀት ፣ በመምራት፣የጤና መድህንን አዋጅና ደንብ ከሚመለከታቸዉ አካላት
በመሆን በማዘጋጀትና በማማሻልና ፣ የፖሊሲ ሃሳቦችን በማመንጨት በሃገር አቀፍ ደረጃ የጤና መድህን ሥርዓት ትግበራ
በመከታተል እና ተደራሽ በማድረግ የተቋሙን ዉጤታማነት ማረጋገጥ ነዉ፡፡
 2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት-1፡ የዳይሬክቶሬቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበርና መምራት፤

 የዳይሬክተሬቱን እቅድ ያስተባብራል ፣ይመራል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፤

 አንደ አስፈላጊነቱ የጤና መድህንን አዋጅና ደንብ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን ያዘጋጃል እንዲሻሻል
የዉሳኔ ሃሳብ ያቀርባል
 የጤና መድህን ስርአት በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚስፋፋበትን መንገድ ያቅዳል፣ ያጠናል፣ ያስተገብራል
 ለጤና መድህን የሚደረገው መዋጮ ለኤጀንሲው የሚተላለፍበትን ስርዓት ይቀይሳል፤በየጊዜው እንዲከለስ ያደርጋ
አፈጻጸሙንም ይከታተላል፤
 የዳይሬክቶሬቱን ስራ ከሌሎች የስራ ክፍሎች ጋር ግንኙነት እንዲፈጠር ሁኔታዎችን ያመቻቻል፤ይደግፋል፣አፈጻጸሙን
ይከታተላል፣
 የዳይሬክቶሬቱን የስራ ክፍል ያደራጃል ፣ያሻሽላል
 በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚገኙትን የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ክፍሎች ይደግፋል፣ያስተባብራል
 በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ ስራዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ፣ ወጪና ጥራት መሰረት መከናወናቸውን
ይገመግማል፣ ያረጋግጣል፣
 የጤና መድህን አባላት ምዝገባና መዋጮ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ የፖሊሲ ሃሳቦችን ያመነጫ
ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡፡

1
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 የዳይሬክቶቴቱን ተግባራት ይመራል፣ ይገመግማል፣ የእርምት እርምጃ ይወስዳል፣ ግብረ መልስ ይሰጣል የእቅድ አፈጸጻ
ሪፖርት ለመሥሪያቤቱ የበላይ ኃላፊ ያቀርባል፣

 የጤና መድህን ስርአት እንዲጠናከር አዳዲስ የፕሮጀክት ሃሳቦችን በማመንጨት ለሚመለከተው ያቀርባል ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፡፡

 የጤና መድህኑን አገልግሎት አሰጣጥ ለመደገፍ የሚያስችል የገንዘብ ምንጮችን ከአጋር ድርጅቶች ሲገኙ፣ ሥራ ላይም እንዲው
ያደርጋል፤

 ከአባልት ምዝገባ እና መዋጮ ጋር በተያያዘ አዳዲስ የአሰራር ስርአቶችን ይዘረጋል፣ያስተገብራል

 የአባላት አስተዳደርና የሃብት አሰባሰብን ለማሻሻል የሚረዱ ጥናቶች እንዲጠኑ ያደርጋል፣ ተግባራዊነታቸዉ
ይከታተላል፣
ዉጤት 2፡ የግንዛቤና ንቅናቄ ስራዎችን ማስተባበር መምራት፤
 የአባላት አስተዳደርና የሃብት አሰባሰብን በተመለከተ አገር አቀፍ ኮንፍረንሶችንና ክልላዊ መድረኮችን ይመራ
ያስተባብራል
 ወጥ የሆነ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችሉ የስልጠና ማንዋል እንዲዘጋጅ ያረጋል
 አገራዊ የግንዛቤና ንቅናቄ መድረኮችን ይመራል ያስተባብራል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል
 እንደ አስፈላጊነቱ የማህበራዊ ራዲዮ መገናኛዎች በመቅረብ ከህብረተሰቡ ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያዎች

ይሰጣል፤ ግንዛቤ ያስጨብጣል፤

 ስለ ጤና መድህን አስፈላጊነት ለከፍተኛ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ይሰጣል

ዉጤት 3. የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ማስተባበር፣ መምራት


 ለዳይሬክቶሬቱ ስር ለሚገኙ የስራ ክፍሎች የስራ መመሪያ ማንዋሎች ፣ያረጋግጣል፣ እንደ አስፈላጊነቱ እንዲሻሻሉ ያደርጋል

 የዳይሬክተሬቱን ሰራተኞች የአቅም ክፍተት በመለየት ክፍተቱ የሚሞላበትን ስልት ይቀይሳል ስራ ላይ ያውላል የስ

እቅዳቸውን ይገመግማል ጠንካራ የስራ አፈጻጸም የሚበረታታበትን ሁኔታ ያመቻቻል፤

 የጤና መድህኑን ለማጠናከር የሚረዱ የተጠኑ የአቅም ግንባታ የፕሮጀክትን ይገመግማል፣ እንዲተገበሩ ያረጋል

 የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ስርአትን ለማሻሻል ከከፍተኛ የትምርት ተቀዋማትና አጋር ድርጅቶች ጋ

2
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

በቅንጅት ይሰራል

 የጤና መድህን ስርአት እንዲስፋፋ ልምድ ካላቸዉ ሃገራትና ተቀዋማት የእዉቀትና የልምድ ልዉዉጥ እንዲኖ
ይሰራል

ውጤት 4፡-የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ውጤታማነት ማረጋገጥ፤

 በሃገር አቀፍ ደረጃ ለጤና መድህን ከመንግስት የሚመደዉን ድጎማ ለክልሎች እንዲተላለፍ ያጸድቃል
 የተቋሙን መዋጮ ሊሰበሰቡ ለሚችሉና ተለይተዉ ለቀረቡ አካላትን ውክልና ይሰጣል ስምምነት፣ ይፈራረማል
 ለጤና መድህኑ ከህብረተሰቡ እና ከአሰሪ ተቋማት መዋጮ በትክክል እንዲሰበሰብ የቁጥጥር ስርአት ይዘረጋል ፣ ይከታተላል

 የጤና መድህን የፋይናንስ ዘላቂነት እንዲኖር አማራጭ የገቢ ምንጮችን ያፈላልጋል


 በአሰሪዎች፣ በአባላትና በተጠቃሚዎች ዙሪያ የሚነሱና በየደረጃዉ ያልተፈቱ ችግሮችን በመገምገም ውሳኔ ይሰጣል
 የጤና መድህን ስርዓት ፍታዊነትን ለማረጋገጥ መክፍል የማይችሉ ቤተሰቦች በጤና መድህኑ ስርዓት እንዲካተ
ከሌሎች የሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን ቅንጅታዊ አሰራርን ይዘረጋል
 ወጥ የሆነ ሃገራዊ የጤና መድህን ስርአት እንዲፈጠር ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር ይሰራል

ውጤት 5፡- የጤና መድህን ትግበራ ውጤታማነት በክትትና ድጋፍ እንዲረጋገጥ ማድረግ፣
 በአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ዙሪያ የተጠኑ ጥናቶችን በተገቢዉ ሁኔታ ስራ ላይ መዋላቸዉን ይከታተላል

 ለጤና መድህኑ የሚዋጣው መዋጮ በወቅቱና በሚፈለገው መጠን መሰብሰቡን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል ፤ችግሮች ስያጋጥሙ
መፍትሄ ይሰጣል፤

 አባላትን በተመለከተ ትግበራ ላይ የሚነሱ ጉዳዮችን ይዳስሳል ለሚመለከተው አካል ማስተካከያ እንዲደረግ የዉሳኔ ሃሳ
ያቀርባል፤ ትግበራዉን ይከታተላል
 ለዘርፉ ሥራ የሚያግዙ የህግ ማእቀፎችን፣ የሥራ መመሪያዎችን፣ ማንዋሎችን፣ ስነ-ስርዓቶችን እና
መግለጫዎችን በአዲስ መልክ የተዘጋጁትን ሰነዶች ዉጤታማነት ይከታተላል

 በአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ በሚመለከት የጥናትና የምርምር ሥራዎች እንዲካሄዱ ሀሳብ ያመነጫ
ያስተባብራል የጥናቱን ውጤት ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል ፋይዳውን በመገምገም ሪፖርት ያቀርባል፣
 የጤና መድህን መዋጮ እንዲሰበስቡ ዉክልና የተሰጣቸዉ ተቁዋማትና አሰሪ መ/ቤቶች በተቀመጠዉ ጊዜ ገደ
ያላስተላለፉትን ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ለሚመለከተዉ አካላት ያቀርባል፣ ተግባራዊነቱን ይከታተላል
3
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 የጤና መድህን ተቋማት ደረጃ በሚደረገዉ አመታዊ ፋይናንስ ኦዲት መሰረት በሚገኙት ግኝቶች ላይ እርም
እንዲወሰድ ለሚመለከተዉ አካላት ያቀርባል፣ ተግባራዊነቱን ይከታተላል

 በአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ አፈጻጸም ዙሪያ የተቀናጀ ድጋፋዊ ጉብኝትን ይመራል

III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች

3.1 የሥራ ውስብስብነት


የዳይሬክተሬቱን ስራ ማቀድን ፣ማስተባበርን፣በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ፣ ወጪና ጥራት መሰረት መከናወናቸው

መገምገምን፣ ማረጋገጥን፣ ተግባራዊነቱንም መከታተልን፤ እንደአስፈላጊነቱ የእርምት እርምጃ መዉሰድን፣ የጤና መድህን
አዋጅና ደንብ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን ማዘጋጀትን፣ የጤና መድህን ስርአት በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚስፋፋበት
መንገድ ማቀድን፣ ማጥናትን፣ማስተግበርን፣ለጤና መድህን የሚደረገው መዋጮ ለኤጀንሲው የሚተላለፍበትን ስርዓ
መዘርጋትን፣ ከቅርንጫፍ እስከ ዋናዉ መ/ቤት የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ዳይሬክቶሬት በተናበበ መል
ማደራጀትን፣ መደገፍን፣ማሻሻልን፣የጤና መድህን አባላት ምዝገባና መዋጮ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስች
የፖሊሲና የፕሮጀክት ሃሳቦችን ሃሳቦችን ማመንጨትን፣የአባላት አስተዳደርና የሃብት አሰባሰብን ለማሻሻል የሚረዱ ጥናቶች ስጠ
ተግባራዊነታቸዉን መከታተልን፣አገር አቀፍ ኮንፍረንሶችንና ክልላዊ መድረኮችን መምራትን፣ማስተባበርን፣በዳይሬክቶሬቱ
ለሚገኙ የስራ ክፍሎች የስራ መመሪያ ማንዋሎች ፣ማረጋገጥን፣ እንደ አስፈላጊነቱ ማሻሻልን፣የጤና መድህኑን ለማጠናከር የሚረ
የተጠኑ የአቅም ግንባታ የፕሮጀክትን መገምገምን፣ እንዲተገበሩ ማድረግን፣ የጤና መድህን ስርአት እንዲስፋፋና ወጥ የ
ሃገራዊ የጤና መድህን ስርአት እንፈጠር ልምድ ካላቸዉ ሃገራትና ተቋማት የእዉቀትና የልምድ ልዉዉጥ እንዲኖ
መስራትን፣ለጤና መድህኑ ከህብረተሰቡ እና ከአሰሪ ተቋማት መዋጮ በትክክል እንዲሰበሰብ የቁጥጥር ስርአት መዘርጋትን፣የጤና መድ
የፋይናንስ ዘላቂነት እንዲኖር አማራጭ የገቢ ምንጮችን ማፈላለግን፣ በአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ዙሪያ የተጠ
ጥናቶችን በተገቢዉ ሁኔታ ስራ ላይ መዋላቸዉን መከታተልን፣ አባላትን በተመለከተ ትግበራ ላይ የሚነሱ ጉዳዮችን መዳሰስ
ለሚመለከተው አካል ማስተካከያ እንዲደረግ የዉሳኔ ሃሳብ ማቅረብን፣በአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ በሚመለከት የጥናት

የምርምር ሥራዎች እንዲካሄዱ ሀሳብ ማመንጨትንና ማስተባበርን የጥናቱን ውጤት ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግን፣ የጤ
መድህን ተቋማት በተደረገዉ አመታዊ ፋይናንስ ኦዲት መሰረት በሚገኙት ግኝቶች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ለሚመለከተ
አካል ማቅረብን የሚጠይቅ ነዉ፡፡

4
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 ስራውን በሚያከናውንበት ወቅት የሚያጋጥሙ ችግሮች የመምራትና የማስተባበር እዉቀት ክህሎትና ልምድ የሚጠይቀን
መሆኑ፣የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ የህግ ማእቀፍን ለማዘጋጀት፣ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በበቂ ሁኔታ
አለመግኘት፣የሎጂሰቲክስና በጀት እጥረት መኖር፣በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ተሞክሮዎች ከሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት
አንጻር በአገር አቀፍ ደረጃ እንደየአከባቢዉ ነባራዊ ሁኔታ ተግባራዊ መሆን ያለመቻል፣ የጤና መድህን ስርአት ለኢትዮጵ
አዲስ ከመሆኑ አንጻር ሰፊ የግንዛቤ ክፍተት በማህበረሰቡና በየደረጃዉ ባሉ አመራሮች መኖሩ፣ የሚያጋጥሙ ችግሮች
ወይም ፈታኝ ሁኔታዎች ናቸው፡፡

 እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ተከታታይ የሆነ የአቅም ግንባታ ስልጠና ማግኘት፣አማራጭ የመረጃ ምንጮችን ማፈላግ
ሟሟላት፣ በተመሳሳይ የእድገት ደረጃና ማህበራዊ መሰረት ካላቸዉ ከሀገር ዉጭ ያሉ ተሞክሮዎችን በመቅሰም
ተከታታይ የሆነ ግንዛቤ ለህብረተሰቡና ለአመራሩ በመስጠትና በማሳመን ችግሮችን መፍታትን ይጠይቃል፡፡

3.2 ራስን ችሎ መስራት


3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ
 ሥራው የጤና መድህንን ሥርዓት የተመለከቱ አዋጆችን፤ የማስፈጸሚያ ደንቦችን፣ አጠቃላይ መመርያዎችን እ
ዕቅድን መሠረት በማድረግ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ ጋር በመቀናጀት በመስክና በቢሮ የሚከናወን ነው፡፡

3.2.1 ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ


 የጤና መድህን አባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ስርአት ዉጤታማ እንዲሆን ከቀበሌ፣ከወረዳ፣ከዞንና ከክልል ጋር በመናበ
በሃገር አቀፍ ደረጃ የወጡ አዋጅና ደንብ ተፈጻሚ እንዲሆን በቅንጅት ይገመገማል፡፡
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1 ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/
ዳይሬክተሩ የስራ ክፍሉን ስራ ባያቅድ ፣ባያስተባብር ፣በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ፣ ወጪና ጥራት መሰረት መከናወናቸው
ባይገመግም፣ ተግባራዊነቱንም ባይከታተል፤ እንደአስፈላጊነቱ የእርምት እርምጃ ባይወስድ፣ የጤና መድህንን አዋጅና ደን
ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን ባያዘጋጅ፣ የጤና መድህን ስርአት በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚስፋፋበትን መንገድ ባያቅድ
ባያስጠና፣ ባያስረገብር፣ለጤና መድህን የሚደረገው መዋጮ ለኤጀንሲው የሚተላለፍበትን ስርዓት ባይዘረጋ፣ ከቅርንጫፍ እስ
ዋናዉ መ/ቤት የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ዳይሬክቶሬት በተናበበ መልኩ ባያደራጅ፣የጤና መድህን አባላት ምዝገባ
መዋጮ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ የፖሊሲና የፕሮጀክት ሃሳቦችን ሃሳቦችን ባያመነጭ፣የአባላት አስተዳደር
የሃብት አሰባሰብን ለማሻሻል የሚረዱ ጥናቶች ሲጠኑ ተግባራዊነታቸዉን ባይከታተል፣አገር አቀፍ ኮንፍረንሶችንና ክልላ

5
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

መድረኮችን ባይመራ፣ዳይሬክቶሬቱ ስር ለሚገኙ የስራ ክፍሎች የስራ መመሪያ ማንዋሎች ፣ባያረጋግጥ፣ እንደ አስፈላጊ
ባያሻሽል፣የጤና መድህኑን ለማጠናከር የሚረዱ የተጠኑ የአቅም ግንባታ የፕሮጀክ ቶችን ባይገመግምና እንዲተገበሩ ባያደር
የጤና መድህን ስርአት እንዲስፋፋና ወጥ የሆነ ሃገራዊ የጤና መድህን ስርአት እንፈጠር ልምድ ካላቸዉ ሃገራትና ተቋማ
የእዉቀትና የልምድ ልዉዉጥ እንዲኖር ባይሰራ፣ለጤና መድህኑ ከህብረተሰቡ እና ከአሰሪ ተቋማት መዋጮ በትክክል እንዲሰበሰብ የቁጥጥ
ስርአት ባይዘረጋ፣የጤና መድህን የፋይናንስ ዘላቂነት እንዲኖር አማራጭ የገቢ ምንጮችን ባያፈላልግ፣ በአባላት አስተዳደርና ሃብ
አሰባሰብ ዙሪያ የተጠኑ ጥናቶችን በተገቢዉ ሁኔታ ስራ ላይ መዋላቸዉን ባይከታተል፣ አባላትን በተመለከተ ትግበራ ላይ የሚነ
ጉዳዮችን ባይዳስስና የእርምት እርምጃ ባይወስድ፣ የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ በሚመለከት የጥናትና የምርም
ሥራዎች እንዲካሄዱ ሀሳብ ያሳብ ባያመነጭ፣ ባያስተባብር፣ ባያስተገብር፣የጤና መድህን ተቋማት በተደረገዉ አመታ
ፋይናንስ ኦዲት መሰረት በሚገኙት ግኝቶች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ለሚመለከተዉ አካል ባያቀርብ፣
 በአጠቃላይ ሥራው በአግባቡ ባይከናወን የአባላት ምዝገባና መዋጮ ስራዎች በወቅቱና በጥራት እንዳይከነባወኑ ያደርጋ
ተገልጋዮችን የጤና አገልግሎቱ በወቅቱና በጥራት እንዳያገኙ በማድረግ ተገልጋዮች በተቋሙ አገልግሎት ላይ ቅሬታና እንዲኖራቸ
ያደርጋል፣ ይህም በተቋሙ አጠቃላይ ገጽታ ላይ አሉታዊ ያተጸዕኖ ያሳድራል፡፡
3.3.2 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
 የለበትም
3.4 ፈጠራ
 የአባላት አስተዳደርና ሃብት አሰባሰብ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ የማህበረሰቡን ባህልና አኗኗ
ግምት ዉስጥ ያስገባ አዳዲስ የአሰራር ስርአቶችን፣የህግ ማእቀፍ ማዘጋጀትን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/
3.5.1 የግንኙነት ደረጃ
 ከውስጥ ከቅርብ ኃላፊው፣ ከልዩ ልዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች፣ ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሥራ እስኪያጆች ፣ከውጭ ከክልል ጤ
ቢሮዎች፣ ከዞን፣ከወረዳና ከቀበሌ የመስተዳደር አካላት፣ ከአለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች ጋር፣ በዘርፉ ካሉ አለም አቀፍ ተቋማ
እና ከማህበረሰቡ ጋር ግንኙነት ያደርጋል፡፡

3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ


 ከውስጥ የሥራ መመሪያ ለመቀበል፣ ሪፖርት ለማቅረብ እና ለመወያየት፣ እና በጋራ ለመስራት፣ እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት
ከውጭ የጤና መድህን መዋጮ በተገቢዉ ደረሰኝ በሰብሰቡንና ወደ ባንክ ገቢ መደረጉን፣ ለጤና መድህን አባላት መታወቂያ ሙ
በሙሉ መሰራጨቱን፣በጋራ ለመሥራት እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የገንዘብ፣ ክህሎት ለመጨመር ምንጭ ለማፈላለ
ግንኙነት ያደርጋል፡፡
3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ
 ሥራው የግንኙነት ድግግሞሽ መጠኑ ከሥራ ሰዓቱ 30 በመቶ ይሆናል

6
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
 ሥራው እስከ ሃያ አምስት የሚደርሱ ሰራተኞች እና ባለሙያዎች
3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ
 ባለሙያዎች እና ሰራተኞች የመቆጣጠር እና የማስተዳደር ኃላፊነት አለበት፡፡
3.6.2 ኃላፊነት ለንዋይ
 የለውም
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
 ሥራዉ ለሥራ መገልገያነት የሚያስፈልጉት ቁሳቁሶች ወንበር፣ ጠረጴዛ ፣ኮምፒውተር፣ ፋይል ካቢኔት ፣ሸልፍ፣የእንግዳ ወን
በሃላፊነት የመያዝና በጥንቃቄ የመጠቀም ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ንብረቶቹም በግምት እስከ ብር 200,000 ( ሁለት መቶ ሺ
ብር) ይሆናል ፡፡
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
 ስራው የአባላት ጉዳይ ዳይሬክቶሬትን አመታዊ የዕቅድ ዝግጅትን መምራት ፣ መቆጣጠር የጤና መድህ
የሚስፋፋበትን መንገድ ማጥናት ፣ ለጤና መድህን የሚደረገው መዋጮ ለኤጀንሲው የሚተላለፍበትን ስርዓት መቀ
እና በየጊዜው እንዲከለስ ማድረግ፤ የጤና መድህን መተግበር ያለባቸው ተቋማት እና ማኅበረሰብ የጤና መድህን ስርዓ
አባላት መሆናቸውን ማረጋገጥ፤አባላትን በተመለከተ ትግበራ ላይ የሚነሱ ጉዳዮችን በመዳሰስ እንዲሻሻሉ ማድረ
የገንዘብ ምንጮችን ከአጋር ድርጅቶች ማፈላለግ ፣ የቅርንጫፎችን የአባልነትና የመዋጮ ዕድገት በመከታተል አፈጻጸም
ሊያሻሽሉ የሚችሉ ጥናቶች ማካሄድ እና አስፈላጊ ሲሆን የህግ ማእቀፍ እንዲሻሻሉ ማድረግ፣ በምዝገባ መስክ ያለው
የአፈጻጸም ሂደቶች ማስተባበርና መቆጣጠር እና የዳይሬክቶሬቱን የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶች ማዘጋጀት የአእም
ጥረትን ይጠይቃል ከሥራ ጊዜውም 70 በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
 ሥራው የዳይሬክቶሬቱን ባለሙያዎች የሥራ አፈጻጸም ሲገመገም፣ከክልል፣ከዞን፣ከወረዳ አመራሮች ጋር የእቅ
አፈጻጸም ዉይይት ሲደረግና ስልጠናዎችን ሲሰጡ፣ አንዳንድ የአባላት ጉዳይን የሚመለከቱ ቅሬታዎች ሲቀር
ለመፍታት ክርክርን፣ ጭቅጭቅን ፣አለመግባባቶች እና ቶሎ ያለመተማመን ሲፈጠርና ትእግስትን የሚፈታተኑ ችግሮ
ሲያጋጥሙ በተረጋጋ መንፈስ መፍታትን የሥነ-ልቦና ዝግጁነትን፣ ቁርጠኝነትን፣ የሥራ ትጋትን እና ጥረትን የሚጠይቅ ነው
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
 የዳይሬክቶሬትን አመታዊ ዕቅድ እና ሪፖርት ለማዘጋጀት፤ጥናቶችን ለመምራት፣የህግ ማእቀፍ ለማዘጋጀት እና ለመከለስ፣አንዳን
መረጃዎችን ከዌብሳይት ለመፈለግ ፣የተለያዩ መጻህፊቶችን ማንበብ የእይታ ጥረትን የሚጠይቅ ሲሆን ይህም ከሥራ ጊዜዉ
በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት

7
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

 ሥራዉ በመቀመጥ 85 መቶ በመቆም 5 በመቶ ፣ በመጓዝ 10 በመቶ የሚከናወን ነው፡፡


3.8. የሥራ አካባቢ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ
 የለበትም
3.8.2. የጤና ጠንቅ፣
 ሥራው ለመከታተልና ለመደገፍ በወረዳና በቀበሌ ደረጃ በመስክ በመገኝት የንዛቤና ንቅናቄ ስራዎችን በሚያከናውንበ
ወቅት ለዝናብ፣ ለጸሃይ ሙቀትና አቧራ፣በመተንፈሻ አካላትና በቆዳ ላይ መለስተኛ የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላ
እንዲሁም ምቹ የሆነ የመችታና የምግብ አገልግሎት አለማግኘት ለተጨማሪ ለጤና ችግር የሚያስከትል ነዉ፡፡

3.9. እውቀትና ክህሎት፣


3.9.1. ትምህርት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት ዓይነት
የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት ፤ኢኮኖሚክስ፤ስታትስቲክስ ማኔጅመንት ፤ኢኮኖሚክስ
፤ሶሾሎጂ
3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ
የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
10 ዓመት

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

You might also like