You are on page 1of 46

የወረዳ ትራንስፎሜሽን አጀንዳ

መግቢያ

የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ማለት፡


 ተግባራትን በብቃት እና በስፋት ማስፈፀምና መፈፀም መቻል
 ግልፅነትና ተጠያቂነትን ማስፈን
 የህዝቡን ተሳትፎና ባለቤትነትን ማሳደግ
 ቀጣይነት ያለው ለውጥ ማስመዝገብ

የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ከፍተኛ አፈጻጸም ያላቸውን


ወረዳዎች በመፍጠር የጤናውን ዘርፍ ራዕይ ከግብ ለማድረስና
የህዝቡን ፍላጎት ለማርካት የሚያስችል ስርዓት እንዲኖር
ለማድረግ ነው፡፡
መግቢያ …

 ወረዳዎች ቁልፍ የማሰፈፀሚያ የአስተዳደር እርከኖች ናቸው፡፡

 ወረዳዎች ዋና የልማት ማዕከል በመሆናቸው

 መሰረታዊ የጤና አገልግሎትን ፍትሐዊነትና ጥራት ባለው መልኩ ለሁሉም

ህብረተሰብ ለማዳረስ

 ለህዝብ ፍላጎትና ጥያቄ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት

ወረዳዎች ወሳኝ ተቋማት ናቸዉ


ግብ

 የጤና አገልግሎት ጥራትና ፍትሀዊነትን በላቀ ሁኔታ ያረጋገጠ ወረዳ


በመፍጠር ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ሽፋንና አጠቃቀምን
በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ማረጋገጥ ነው፡፡
ዓላማዎች

 በአፈፃፀም ደረጃቸው የላቁ ወረዳዎች ማፍራት

 የህብረተሰብ ተሳትፎና ባለቤትነት ማረጋገጥ

 ለተለያዩ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች

የማይበገር የወረዳ ጤና ስርዓት መገንባት

 ማህበረሰቡ በጤና ችግር ምክንያት ለኢኮኖሚ ቀውስ

በማይዳርግ መልኩ አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ

ሌሎች  መረጃን በአግባቡ መሰብሰብ፣ ማደራጀት፣ መተንተንና


የትራንስፎርሜሽን
አጀንዳዎችን ለማሳካት መጠቀም
እንደ ሞተር ሆኖ
ያገለግላል
የሚጠበቅ ዉጤት
ውጤት አንድ ፡-ሞዴል ቀበሌ መፍጠር

 ሞዴል ቤተሰቦችን፤ መንደሮችን፤ ቀበሌዎች፣

ትምህርት ቤቶች፤ እንዲሁም

 በማስፋት ሞዴል ወረዳዎችን በመፍጠር አጠቃላይ

መዋቅራዊ ለውጥ ማምጣት


ሞዴል ቀበሌ ማፍራት፡-እንዴት

1. የጤና ልማት ሰራዊት በአደረጃጀትና ቁመና የመፈፅም

ብቃት እንዲኖር በማስቻል

 የጤና ልማት ሰራዊት የተደራጀ ብቻ ሳይሆን የሚሰራ መሆኑን

በማረጋገጥ፤

 አደረጃጀቱ አካታች (ሁሉን አቀፍ) እንዲሆን በማደረግ፤


የቀጠለ……
 ችግርን በራስ አቅም ለመፍታት የሚያስችል አመለካከት
እንዲፈጠር በማድረግ
 ትብብርና መደጋገፍን መሰረት ያደረጉ፤ማህበራዊ ደንቦችንና
እሴቶችን ለአውንታዊ ተግባር እንዲዉሉ በማደረግ
 ህብረተሰቡ ተሳታፊ፤ያገባኛል ባይ፤ የግልና ማህበራዊ
ኃላፊነቱን የሚወጣና ተጽኖ ፈጣሪ እንዲሆን በማብቃት
የቀጠለ…

2. የሰው ሀብት አቅምና ብቃትን ማሳደግ


 በየደረጃው ያሉ አስፈጻሚዎችና ፈፃሚዎችን በማሰልጠን

 ስልጠናው የአመለካከትና የክህሎት ክፍተቶችን መሰረት ያደረገ፤

በመረጃና በዕውቀት የተደገፈ እንዲሆን በማደረግ

 የስራ አጋዥ የሆኑ ማንዋሎችን በማዘጋጀትና በመጠቀም


የቀጠለ…

3. በየቀበሌው ያሉ  ህፃናትና ታዳጊ ወጣቶችን መሰረት ያደረገ


ትምህርት ቤቶች የጤና የጤና አጠባበቅ ስራዎችን መስራት
አጠባበቅ ማበለጸጊያ  በት/ቤቶች ጤናን የሚያበለፅጉ አሰራሮችን
እንዲሆኑ በማድረግ መተግበር፤ ለምሳሌ የግል ንጽህና፤
ልጀገረዶች የወር አበባ መጠበቂያ፤
የመሳሰሉትን መተግበር
 መሰረታዊ የጤና ግንዛቤ ማሳደግ
ወደ ላይ ለማደግ  የት/ቤት ጤና አጠባበቅ ስራዎችን መስራት
ስሩን ማጠንከር
የቀጠለ…

4. አሰራሮችን ማሻሻል
• አዳዲስ ፈጠራና ቴክኖሎጂ በማፍለቅ መተግበር

• የተመረጡ የለውጥ ንድፈ ሀሳቦችን እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ


መተግበር
• ከሕበረተሰቡ ጋር በመመካከር ህዝቡ የተቀበላቸው፤የሚያምንባቸውና
የሚተገብራቸውን አሰራሮችን መዘርጋት

የምንሰራቸው ስራዎች ውጤታማ፤ አዋጪ፤ ዘላቂ


እንዲሆኑ ማድረግ
የቀጠለ…
5. የጤና ኬላዎችን መሰረት ልማት ማጠናከር እና በአስፈላጊ
ግብዐት ማደረጀት
– ጤና ኬላዎች በተሰጠው መመዘኛ (ስታንደርድ) መሰረት
አገልግሎት እንዲሰጡ ማደረግ
– በጤና ኬላ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶችን ህዝቡ እንዲያወቃቸው
ማድረግ
– ለጤና ኬላዉ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ማቅረብ
– ጤና ኬላዎችን መጠገን
– ከጤና ጣቢያ ጋር የቅብበሎሽ ስርአትና ግንኙነት ማጠናከር
የቀጠለ…

6. ክትትልና ግምገማ ማጠናከር

 የቤተሰብ ጤና መረጃ (CHIS) መሰረት በማድረግ የአገልግሎት

ተጠቃሚና የማይጠቀሙትን መለየት፤ ለምን እንደማይጠቀሙ

ማነቆዎችን ማወቅ፤ መፍታት

 በቀበሌና በየደረጃው ያለዉን የኮማንድ ፖስት ማጠናከር


የቀጠለ……
 በአንድ ለአምስት፤ በልማት ቡድን፤ በቀበሌ የክትትልና
ግምገማ ስራዎችን ማጠናከር
 የሶስትዮሽ ግምገማን (አመራር፤ባለሙያና የህብረተሰብ
ተወካዮች) መተግበር
 በየደረጃዉ የድጋፋዊ ጉብኝት አጠናክሮ መቀጠል፤ የአፈፃፀም
ደረጃን በመለየት ማበረታቻ እንዲሁም አስፈላጊዉን ድጋፍ
መስጠት
የቀጠለ…
ሞዴል ቀበሌ ስንል
– በቀበሌው የሚኖሩ ቤተሰቦች ከ85
በመቶ እና ከዛ በላይ ሞዴል የሆኑበት
– ቀበሌው ቤት ከመውለድ ሙሉ
በሙሉ ነፃ የሆነ፣
– ቀበሌው ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ሙሉ
በሙሉ ነፃ የሆነ
– የማህበረሰብ ጤና መድን ሽፋን
100% ሲሆን
– ሁሉም በቀበሌው ያሉ ትምህርት
ቤቶች በጤና አጠባበቅ ሞዴል
ሲሆኑ
ሞዴል ቀበሌ…ወረዳን፡- መፍጠር በክልል እና
ዞን፤ በናሙና
የሚረጋገጥ
ሞዴል ወረዳ

ሞዴል ቀበሌ

ሞዴል
መንደር/ጎጥ
ሞዴል
ቤተሰብ
በወረዳ ኮሚቴ
በቀበሌ ኮሚቴ
የሚረጋገጥ
የሚረጋገጥ
የቀጠለ…

 የሞዴልነት ማረጋገጫ አካሄድና እውቅና አሰጣጥ

 በሁለት ዙር የማረጋገጫ አሰሳ ይረጋገጣል

– በቀበሌው ኮማንድ ፖስትና በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ


– የቀበሌዎች ሞዴልነት የሚያረጋግጥ ቋሚ የወረዳ ኮሚቴ

– የክልል ጤና ጥበቃ ቢሮዎች፤ ከዞን ጤና መመሪያ ጋር በመቀናጀት


ሞዴል ተብለው ሪፖርት ከተደረጉ ቀበሌዎች ውስጥ ናሙና

በመውሰድ ያረጋግጣሉ፡፡
የቀጠለ…

7. ስኬትን በማክበር፤ ለቀጣይ


መዘጋጀት
• የሞዴል ቀበሌ እውቅና አሰጣጥ

• በወረዳ ደረጃ ሞዴል የሆኑትን


ቀበሌዎች ለማበረታታትና ሌሌች
ሞዴል ያልሆኑ ቀበሌዎችን ለማነሳሳት
ለሞዴል ቀበሌዎች ከስር ከስር እውቅና
መስጠትና ማበረታታት ያስፈልጋል።
• የማበረታቻ ፓኬጅ
ውጤት ሁለት፡- ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው የመጀመሪያ ደረጃ ጤና
ክብካቤ አሃዶች

ሞዴል
ትምህርት ቤቶች፤
ቀበሌዎች፣
ጤና ኬላዎች እና
ጤና ጣቢያዎች መፍጠር
ከፍተኛ አፈፃፀም ያለው የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ፤-
እንዴት

1. የጤና ጣቢያ ሪፎርሞችን በመተግበር


 አዲስ የተዘጋጁ የጤና ጣቢያ ሪፎረሞችን አሞልቶ
በመፈፀም
 በስታንዳርዱ መሰረት የመሰረታዊ ጤና አገልግሎቶችን
መስጠት
 ጤና ጣቢያዎችን በብቁ የሰው ሀይልና በአቅርቦት ማሟላት
 የቅብብሎሽ ስርኣትን ማጠናከር፤
የቀጠለ……

2. የአመራርና የመልካም አስተዳደር ፓኬጆችን በመተግበር


 የሚሰራ እና በንቃት የሚሳተፍ የስራ አመራር ኮሚቴ/ቦርድ
ያለው
 የላቀ የአመራር ችሎታ፤ የጋራ ራእይ ያለው፤ በጋራ ለአላማ
የሚሰራና የተደረጀ ኃይል ያለው ተቋም መፍጠር
 የተቀናጀ አሰራር፤ የተሻሻለ ግንኙነት መፍጠር፤ማጠናከር
የቀጠለ……
 በየጊዜው ህዝብን ማሳተፍ፤ ማማከር፤ ግበረመልስ
መቀበል በሚሰጠው ግብረመልስ መሰረት በቀጣይ
መሻሻል
 በዉሳኔ አሰጣጥ ላይ የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ
ማረጋገጥ
 አስፈላጊ ግብአቶችን በማሟላት የአገልግሎት
ጥራትን በማሻሻል የተገልጋገይ እርካታን መፍጠር
የቀጠለ……

3. የጤና ተቋማትን መሰረተ ልማት አቅም በፈቀደ መጠን ሁሉ


ማሟላት (ለምሳሌ መብራት፤ውሃ ፤መፀዳጃ ቤት፤ የእጅ
መታጠቢያ ወዘተ..)
 የመንግስትን፤ ህበረተሰቡንና የአጋሮችን አቅም በማስተባበር መሰረተ
ልማትን ማሟላት
 የሕክምና መገልገያዎችን በአግባቡ መጠቀም ፤ የተበላሹትን በወቅቱ
በማስጠገን ጥቅም ላይ ማዋል፤ የተስተካከለ እና ፍትሀዊ ስርጭት
ማድረግ፤
 የጤና ተቋማት ፅዱና ምቹ የማድረግ እርምጃን ማጠናከር
የቀጠለ……
4. መረጃን በአግባቡ ማጠናከር፤
መተንተን፤ መጠቀም
 ከየትኛውም ምንጭ የተገኘ
መረጃን በመተንተን ለዕቅድ፤
ክትትል፤ ግምግማና ውሳኔ
መጠቀም
 በቀበሌዎችና በጤና ጣቢያ ያለውን
መረጃ ጥራት መፈተሽ፤ ማሻሻል
 ነባራዊ ሁኔታዉን ለማሕበረሰቡ
ማሳወቅ፤ በተለያዩ ዘዴዎች
የህዝቡን ንቃተ ጤና ማሳደግ
የቀጠለ…….

5. በስራቸው ያሉ ጤና ኬላዎችን/ቀበሌዎችን በመደገፍ የጤና

አግልግሎት አጠቃቀም እና ጥራትን ማሳደግ

 የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞችን በተከታታይ በመደገፍ መሰረታዊ የጤና

አገልግሎቶችን ተጠቃሚነት በእጅጉ ማሳደግ

 አንዳንድ ወሳኝ አገልግሎቶችን በውሎገብ ወደ ጤና ኬላዎች በመውረድ

መስጠት
የቀጠለ……

 የግልና የቡድን ዉጤታማነትን በማበረታታት እና በመደገፍ በስራቸው

ያሉ ቀበሌዎችን ሞዴል ማድረግ

 በቀበሌዎች ያሉ የአፈጻጸም ልዩነቶችን መንስኤዎች በመለየት፤

ማህበረሰቡን እና የሚመለከታቸዉን ባለድርሻዎች በማሳትፍ

ማነቆዎችን መፍታት

 ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋት


የቀጠለ…….

6. ሀብትን በአግባቡ መሰብሰብና ውጤታማ በሆነ መልኩ መጠቀም


– ለጤና አገልግሎት ከተለያዩ ምንጮች ሐብትን መሰብሰብ

– የተሰበሰበውን ሐብት የጤና አገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን


ሊያሻሽሉ ለሚችሉ ተግባራት ማከናወን
– ሙስናን መወጋት፤ ወጪ ቆጠቢነትን ማሻሻል
የቀጠለ……..
• ጠንካራ የክትትልና ግምገማ ስርዓትን መዘርጋት
• ውጤትን መሰረት የደረገ የግምገማ ስርዓት ማዘጋጀት
የሶስተዮሽ ግምገማ “የአገልግሎት ተጠቃሚ፤ የባለሙያና
የአመራር” መተግበር

• ለስኬት ዕውቅና መስጠት፤ ለቀጣይ መዘጋጀት


• ደረጃ መስጠት፤ ትጉ ሰራተኞችን ማበረታታት፤ አቅምን
ማሳደግ
የቀጠለ……….

ከፍተኛ አፈፃፀም ያለው የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ


– ሞዴል ቀበሌዎችን ያፈራ፡-

– የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ ሪፎርም በጥራት


የተገበረ
– በቁልፍ የአፈጻጻም መለኪያዎች መሰረት ከፍተኛ አፈፃፀም
(ከ85 በመቶ በላይ) ያስመዘገበ ነዉ፡፡
ውጤት ሶስት፡-የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚነትን ማሳደግ

የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎችን


ተሳትፎ እና ዘላቂነትን ማሳደግ

በኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ የጤና አጠቃቀም ምጣኔ ዝቅተኛ ነዉ፡-


ለዚህም ብዙ ምክኒያቶች ቢኖሩትም….ከፍሎ መታክም አለመቻል
አንዱ ነዉ

የዜጎችን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ እና ቤተሰቦችን


ከአቅም በላይ ከሆነ ከፍተኛ የህክምና ወጪ የሚታደግ የጤና
ፋይናንስ ሥርዓት መንደፍ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚነትን ማሳደግ፡- እንዴት?

1. የግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥራዎችን አጠናክሮ መስራት


– ለአመራሩና ተሰሚነት ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች
ስልጠና መስጠት
– የጤና አገልግሎትን ለሁሉም የህበረተሰብ ክፍሎች
ማዳረስ የግድ መሆኑን፤ ይህንን ማድረግ የሚቻለው
ለጤና ሀብት በማሰባሰብና ፍትሃዊ የአገልግሎትን
ተደራሽ በማድረግ መሆኑን ማስመዝገብ፤
– ለዚህም የጤና መድህን ዋስትና አስፈላጊነትን ማስረዳት
የቀጠለ……
– ተጠቃሚዎችን በመጠቀም የአመለካከት ለውጥ እንዲመጣ
ማድረግ፤ የተለያዩ አደረጃጀቶችን በተለይም ወጣቶችንና ሴቶችን
ትኩረት አድርጎ መስራት

– እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ያሉትን ማህበራዊ ትስስሮች


እንደ እድር፤ ዕቁብና የቁጠባ ማህበራት ጋር መስራት
– በየደረጃዉ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ህዝቡ እንዲያውቃቸው
ማድረግ
የቀጠለ……..

2. የጤና አግልግሎት አሰጣት ጥራትን ማሻሻል

 በጤና ተቋማት የሰው ኃይልና ግባዓት በማሟላት

 አሰራርን በማሻሻል

 የቅብብሎሽ ስርዐትን በማጠናከር የሚሰጡ አገልግሎቶችን

ተደራሽነት እና ጥራት ማሻሻል


የቀጠለ……..

3. የጤና መድህን ኢንሹራንስ ተቋማትን አቅም ማጠናከር


– የሰው ኃይል ማሟላት

– መረጃን በአግባቡ ማጠናከር

– ከመንግሥት የሚሰጠውን ድጎማ እንዲሁም የድሆችን


የሕክምና ወጭ ወረዳዎች መሸፈን፤ ለጤና ተቋማት
ወቅታዊ ክፍያ መፈፀም
የቀጠለ…..

– የጤና መድህን ኢንሹራንስ ተቋማት ከጤና ተቋማት እና

ከማሕበረሰቡ ጋር የበለጠ ተቀራርበዉ የሚሰሩበትን

መንገድ ማመቻቸት

– አላስፈላጊ ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ማታለል፤

ማጭበርበር ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ


የወረዳ ትራንስፎርሜሽን፤ በአርሶ አደር ደረጃ

በአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር ትኩረት

የሚደረግባቸው ጉዳዮች፡

– የተቀናጀና ልዩ ድጋፍ መስጠት

– ተደራሽነትና ጥራትን ማሻሻል

– በየደረጃው አደረጃጀትና አሰራርን ማሻሻል


የቀጠለ……..

– የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን ማጠናከር

– የሴቶች የልማት ሰራዊትና የማህበረሰብ ንቅናቄን

እንደየአከባቢው ተጨባጭ ሁኔታ መተግበር

የሞዴል ወረዳ ምዘና መስፈርት ተመሳሳይ ይሆናል፡፡


ወረዳ ትራንስፎርሜሽን፤ በከተማ

 ለአርሶ አደር አካባቢዎች የተቀመጡት መስፈርቶች እንዳሉ


ሆነው በተጨማሪነት አንድ ቀበሌ/ቀጠና ሞዴል ለመባል ሁሉም
በቀበሌው/ቀጠናው ስር ያሉ ወጣት ማዕከላት በጤና ሞዴል
መሆን አለባቸው
ንጹህና በቂ የመፀዳጃ ቤት ከእጅ መታጠቢያ ጋር
ተዘጋጅቶና ለሴትና ለወንድ ተለይቶ ጥቅም ላይ ሲውልና
የወጣት ማዕከሉ ንፁህ ሲሆን፣
የቀጠለ……

• የተሟላ የመጀመሪያ ህክምና መስጫ ኪት ሲኖር

• ማዕከሉ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና ፣የቤተሰብ

ዕቅድ፣የኤች አይ ቪ/ኤድስ የምክክር አገልግሎት፣ የአቻ

ለአቻ ውይይት አገልግሎቶች ሲኖሩት


ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያዎች

የወረዳ አፈፃፀም ቁልፍ ተካፋይ (Numerator) አካፋይ


አመልካች (Denominator)
1
ሞዴል ቀበሌ የሞዴል ቀበሌዎች ብዛት በወረዳው የሚገኙ
ቀበሌዎች ብዛት

2
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አጠቃላይ በወረዳው
መድን ሽፋን የታቀፉ ቤተሰቦች ብዛት ያለው የቤሰተብ
ብዛት

3
ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው በወረዳው ውስጥ
የመጀመሪያ ደረጃ ጤና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ያሉ አጠቃላይ
ክብካቤ አሃድ ቁልፍ ውጤት አሃድ ብዛት የመጀመሪያ ጤና
ክብካቤ አሃድ ብዛት
ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያዎች የቀጠለ….
.
ወረዳዎች ከመቶኛ ባገኙት አማካይ ውጤት
መሰረት ከፍተኛ፣ መካከለኛና ዝቅተኛ አፈፃፀም
ያላቸው በመባል ይመደባሉ፡፡

ከፍተኛ አፈፃፀም ያለው > or = 85%


ወረዳ

መካከለኛ አፈፃፀም ከ 60-84%


ያለው ወረዳ

ዝቅተኛ አፈፃፀም ያለው < or = 59%


ወረዳ
ተግባርና ሀላፊነት

በዞን ደረጃ
– የወረዳ ትራንስፎርሜሽኑን የሚመሩና በተዋረድ ለወረዳዎች
ሊያሰርፁ የሚችሉ አመራሮችንና ባለሙያዎችን አቅም መፍጠር
በወረዳ ደረጃ
– የወረዳ ትራንስፎርሜሽኑን ለመምራትና ለማስፋፋት
ትራንስፎርሜሽኑን እና የያዛቸውን አጀንዳዎች በአግባቡ መረዳት
– የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች ከወረዳው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር
በማገናዘብ ለማስፈፀም የሚያስችል አቅም ማጎልበት
– የህብረተሰቡን ተሳትፎ በላቀ ደረጃ ለማጎልበት
ማጠቃለያ ማጠቃለያ
የወረዳ ትራንስፎርሜሽን

ግብ
የጤና አገልግሎት ጥራትና ፍህታዊነትን በላቀ ሁኔታ ያረጋገጠ ወረዳ በመፍጠር ሁለንተናዊ የጤና ሽፋን በሁሉም የሀገራችን
አካባቢዎች ለማረጋገጥ ነው፡፡
 
 
ዓላማዎች
 በአፈፃፀም ደረጃቸው የላቁ ወረዳዎች ማፍራት
የህብረተሰብ ተሳትፎና ባለቤትነትማረጋገጥ
ለተለያዩ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የማይበገር የወረዳ ጤና ስርዓት መገንባት
በጤና ችግር ምክንያት ለኢኮኖሚ ቀውስ በማይዳርግ መልኩ አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ
መረጃን በአግባቡ መሰብሰብ፣ ማደራጀት፣ መተንተንና መጠቀም

የሚጠበቁ ውጤቶች
1.ሞዴል ቀበሌዎችን ማፍራት
2.በወረዳው ውስጥ ያሉ የመሰረታዊ ጤና አገልግሎት አሃዶችን ወደ ከፍተኛ አፈጻጸም ማሸጋገር
3.ሁሉም የወረዳው ነዋሪዎች በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን እንዲታቀፉ ማስቻል

የማስፈጸሚያ ስልቶች
የአደረጃጀትና የሰው ሀብት የመልካም የጤና ሀብትና ቅንጅታዊ የህብረተሰብ
አሰራርን ልማትን አስተዳድርን ማሰባሰብና በአግባቡ አሠራርን ተሳትፎን
ማጠናከር ማጠናከር ማስፈን መጠቀም ማጠናከር ማጎልበት
የሁሉንም ትብብር እና
ርብርብ ይጠይቃል

ቅቅቅቅ ወሰኝ ሚና አለዉ


ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር
አመሰግናለሁ
Thank You

You might also like