You are on page 1of 9

የምስ/አዘ/በ/ወ/ሳይንስና ኢንፎርሜሽን

ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የኢኮቴ መሰረተ


ልማት ዳይሬክቶሬት የ 2014 በጀት አመት
እቅድ

ግንቦት 2013 ዓ.ም

ቂልጦ

Page 1 of 9
መግቢያ
የወረዳው መንግስት በሀገራችን እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ ለውጥ ውጤታማ፣ ዘላቂና ተቋማዊ ለማድረግ እንዲሁም ከደረስንበት
የዕድገት ደረጃ አንጻር የሚኖረውን ወረዳዊ ተልዕኮ በብቃት ለመወጣት የሚያስችል የአስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር
ፈትሾ ማስተካከል አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት ቀደም ሲል የደቡብ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማት ኢንስቲትዩት ስር
የነበረው የሳይንስ ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስርፀት ዘርፍ ወደ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ እንዲቀላቀል በማድረግ በዞን ደረጃ
የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ እና በወረዳ ደረጃ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት በመባል በአዲስ መልኩ
እንዲቋቋም የክልሉ ም/ቤት በቀን 08/02/2012 ዓ.ም ባካሄደው ጉባኤ የተሻሻለው የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የአስፈጻሚ አካላትን
ስልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 180/2012 ሆኖ መጽደቁ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የተጣለበትን ኃላፊነትና ተግባር ለመወጣት
የሚያስችለውን የ 2013 በጀት ዓመት የ 12 ወር ዕቅድ አፈፃፀም መነሻ በማድረግ ይህ የ 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

Page 2 of 9
ክፍል-አንድ

1. የመምሪያዉ ራዕይ ፣ ተልዕኮ ፣ ዓላማዎችና ዕሴቶች

1.1. ተልዕኮ
 የወረዳው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን
ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣ በመተግበርና በማስፋት ዞናዊ ክልላዊና ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና
በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡

1.2. ራዕይ
 “በ 2030 በወረዳችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣ የማልማት፤
የመፍጠር፣ የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”

1.3. እሴቶች
 በጎ ህሊናና ቅን ልቦና፣
 የስራ ፍቅርና ትጋት፣
 ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
 ለለውጥ በጋራ መስራት፤
 ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
 ችግር ፈቺነት፤
 የማይረካ የመማር ጥማት፤
 ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
 ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣

Page 3 of 9
2. የዕቅዱ ዋና ዓላማ
የዚህ ዕቅድ ዓላማ መምሪያዉ የተሰጠውን ኃላፊነትና ተግባር ማለትም በወረዳው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመዘርጋትንና
የማስፋፋት ሥራዎችን በስትራቴጂያዊ አስተሳሰብ ለመምራት፣ በሁሉም ደረጃ ባሉ ፈጻሚዎች መካከል ተግባቦትን ፈጥሮ
የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ሥራዎችን ድጋፍ በመስጠት ዉጤታማ ማድረግ ነው፡፡

3. የዕቅዱ አስፈላጊነት
 በጽ/ቤቱ የተመረጠውን ትኩረት መስክና የተጣሉትን ስትራቴጂያዊ ግቦች በየደረጃው ያሉ ፈጻሚ አካላት በኃላፊነት ወስደዉ
በባለቤትነት ስሜት እንዲሰሩና ውጤት ለማስመዝገብ የለውጥ ስራዎችን መደገፍ ፣
 በሁሉም ደረጃ የተቀናጀ የፕሮግራም ተግበራትን እውን ለማድረግ የሁሉም ፈጻሚ አካል አስተዋጽኦ አስፈላጊ በመሆኑ
ተሳትፎአዊ አሠራርን ለማስፈን፣
 በደራሽ ሥራዎች የመጠመድን ችግር ለማስወገድና ስትራቴጂያዊ በሆነ አስተሳሰብ የዕቅድ አፈጻጸምን ለመምራትና ለእርምት
እርምጃ አወሳሰድ ምቹ ሁኔታ ለመፈጠር ነው፡፡

4. የዕቅዱ ወሰን
ይህ ዕቅድ ከሀምሌ 01/2013 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የሚከናወን ሴክቶራል ዕቅድ ሲሆን ዕቅዱ
በየደረጃው ላሉ ለሴክተሩ ፈጻሚ አካላት በማውረድ የሚከናወን ሆኖ ይኼውም በወረዳ በሳኢቴ ጽ/ቤት እና በወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች
ደጋፊ የስራ ሂደቶች አስፈጻሚ አካላት የሚከናወን ይሆናል፡፡

ክፍል-ሁለት

2. ከአበይት ተግባራት አንፃር

የተቋሙ የልማት ስራዎችን ለማሳለጥ የተጣሉ ግቦችና በግቦቹ ስር የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን በተመለከተ
1. ብቁና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቋማትን መፍጠር

Page 4 of 9
 የጥገና፣ የስልጠና፣ የዕድሳት፣ የዲማኑፋክቸሪንግ፣ ኢ-ዌስትና የኢንኩቤሽን ማዕከላትን ለማቋቋም 01 የዳሰሳ ጥናት ሰነድ
ማዘጋጀት
 በስታንዳርዱ መሰረት 01 የስልጠና፣ የጥገና፣ የእድሳትና የኢንኩቤሽን ማዕከላትን ማቋቋም
 በስታንዳርዱ መሰረት በተደረገ የቁሳቁስ ድጋፍ 01 የጥገና፣ የዕድሳትና የኢንኩቤሽን ማዕከላትን ደረጃ ማሻሻል
2. ውጤታማ የትብብር ስርአትን ማረጋገጥ
 ለቂልጦ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቴክኒካል ድጋፍ ማድረግ
 ተጠግነው አገልግሎት መስጠት ያልቻሉ ቁሳቁሶችን ከሚመለከታቸዉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር በመሆን ማስወገድ፣
3. ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠርና የሰው ሃብት ውጤታማነትን ማሳደግ
 የስራ አካባቢ ምቹነት ክፍተት ለመለየት 1 የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ማድረግ
 በስታንዳርዱ መሰረት ለስራ አስፈላጊ የሆነ ቁሳቁስ 100 በመቶ ማሟላት
 የፈጻሚን የስራ ተነሳሽነትና የመፈጸም አቅምን ለማሳደግ 1 አነቃቂ መድረኮች ማዘጋጀት
 በተለዩ ክፍተቶች ላይ ለወረዳ ሴክተር መ/ቤት የአይቲ ባለሙያዎች ችግር ፈቺ የአጭር ጊዜ ስልጠና እንዲወስዱ ማድረግ
 ለወረዳ ሴክተር የኢኮቴ ባለሙያዎች ቴክኒካልና መደበኛ ድጋፍና ክትትል 04 ዙር ማድረግ
 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ፈፃሚዎችን 100 በመቶ ማድረስ
4. የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች አጠቃቀምንና አቅርቦት ማሳደግ
 ስፔሲፊኬሽን የሚዘጋጅላቸው የኢኮቴ መሳሪያዎች ገበያ ላይ ስለመኖራቸው 01 ዙር የዳሰሳ ጥናት ማከናወን፣
 02 የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት፣
 የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ለ 23 ተቋማት ማሰራጨት፣
 ለ 12 የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማሰራጨት፣
 ለ 12 የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔሲፊኬሽን ሰነድ መገምገም፣
 ለ 12 የኢኮቴ መሳሪያዎች ቴክንካል ግምገማ ማከናወን፣
 ለ 3 ተቋማት የኔትወርክ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ሰነድ ማዘጋጀት፣
5. የማህበረሰብ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ
 ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት
6. የዲጂታል አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ቁጥር ማሳደግ
 ለ 01 የመንግስት መ/ቤቶች የ(WAN) ዝርጋታ ማከናወን
 ለ 23 የመንግስት መ/ቤቶች የአካባቢያዊ ኔትዎርክ (LAN) ዝርጋታ ማከናወን፣
7. ውጤታማ የሆኑ የቴክኖሎጂ ሀርድዌሮችና ሶፍትዌሮችን ተደራሽነት ማሳደግ
 1 የኢኮቴ መሳሪያዎች ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት፣
 በ 01 የኢኮቴ መሳሪያዎች ለዕድሳት መለየትና ማሰባሰብ፣
 01 የኢኮቴ መሳሪያዎችን አድሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግና ማሰራጨት፣
 ለ 250 የኢኮቴ መሣሪያዎች የሀርድዌር ጥገና ማድረግ፣
 ለኢኮቴ መሳሪያዎች የሀርድዌር ጥገናና ዕድሳት አገ/ት ሊወጣ የነበረ ብር 250,000 ብር የመንግስት ሀብት ማዳን፣
8. በተማከለ የዲጂታል መሰረተ ልማት የተቋማትን የመረጃ ልውውጥ ውጤታማነት ማሳደግ

Page 5 of 9
 የወረዳኔት መሰረተ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት በ 05 ማሳደግ፣
 ኤክስቼንጅ ሜይል አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት በ 13 ማሳደግ፣
 የቪዲዮ ኮንፍረንስ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት በ 05 ማሳደግ፣
 ሊወጣ የነበረ 700,000 ብር የመንግስት ሀብት በቪዲዩ ኮንፍረንስ አገ/ት ማዳን፣
 በስታንዳርዱ መሰረት ጥገናና ማሻሻያ የተደረገባቸው የኔትወርክ መሰረተ ልማቶች በ 06 ማሳደግ
 ከ VSAT ወደ ADSL እንዲዛወሩ የተለዩ ማዕከላት በ 3 ማሳደግ
 ከ VSAT ወደ ADSL በማዛወር የወረዳኔት የብሮድባንድ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ማዕከላት በ 03 ማሳደግ
9. የግሉን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውጤታማነት ማሳደግ
10.
11. ቀልጣፋና አስተማማኝ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ስርጭትን ማረጋገጥ
 ምዘና ከተደረገላቸዉ ምርቶች በዳታ ቤዝ የተመዘገበ ምርት በቁጥር

Page 6 of 9
የ 2014 በጀት ዓመት የዕቅድ መላኪያ ቴምፕሌት
2014 ዕ
የ 2014 በጀት ዓመት ግቦች እና ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 2013 መነሻ
ዒላማ

ጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቋማትን መፍጠር


ና፣ የስልጠና፣ የዕድሳት፣ የዲማኑፋክቸሪንግና ኢ-ዌስትና የኢንኩቤሽን ማዕከላትን ለማቋቋም የዳሰሳ ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት በቁጥር - 01
ታንዳርዱ መሰረት የስልጠና፣ የጥገና፣ የእድሳትና የኢንኩቤሽን ማዕከላትን ማቋቋም በቁጥር
- 01
ታንዳርዱ መሰረት በተደረገ የቁሳቁስ ድጋፍ የጥገና፣ የዕድሳትና የኢንኩቤሽን ማዕከላትን ደረጃ ማሻሻል በቁጥር - 01

ልጦ ቴ/ሙያ ተቋም ድጋፍ ማድረግ በዙር - 04


ግነው አገልግሎት መስጠት ያልቻሉ ቁሳቁሶችን ከሚመለከታቸው መ/ቤት ጋር ማስወገድ በኪሎ ግራም - 05

ታንዳርዱ መሰረት ለስራ አስፈላጊ የሆነ ቁሳቁስ ማሟላት በመቶኛ 25 100


ከተር መ/ቤቶችን የስራ ተነሳሽነትና የመፈጸም አቅምን ለማሳደግ አነቃቂ መድረኮች ማዘጋጀት በቁጥር 01 01
ረዳ ሴክተር የኢኮቴ ባለሙያዎች ችግር ፈቺ የአጭር ጊዜ ስልጠና መስጠት በቁጥር -- 10
ክተር መ/ቤቶች ቴክኒካልና መደበኛ ድጋፍና ክትትል ማድረግ በዙር - 04
ተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ፈፃሚዎችን ማሳደግ በመቶኛ - 70

ሲፊኬሽን የሚዘጋጅላቸው የኢኮቴ መሳሪያዎች ገበያ ላይ ስለመኖራቸው የዳሰሳ ጥናት ማከናወን በዙር - 01
ኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት በዙር 01 02
ኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ለተቋማት ማሰራጨት በቁጥር 01 22
ኮቴ መሳሪያዎች ስፔሲፊኬሽን ሰነድ መገምገም በቁጥር 22
ኮቴ መሳሪያዎች ቴክንካል ግምገማ ማከናወን በቁጥር 22
ቋማት የኔትወርክ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ሰነድ ማዘጋጀት በቁጥር 01 02

ድርሻ አካላት ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት በቁጥር 10 10

መንግስት መ/ቤቶች የአካባቢያዊ ኔትዎርክ (LAN) ዝርጋታ ማከናወን በቁጥር - 3


ኮቴ ኦዲት ስርኣት የተገበሩ ተቋማትን ማሳደግ በቁጥር
- 01

ኮቴ መሳሪያዎች ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት በቁጥር _ 01


ኮቴ መሳሪያዎችና ለዕድሳት መለየትና ማሰባሰብ በዙር 01 01
ኮቴ መሳሪያዎችና አድሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ በቁጥር 01 01

ኮቴ መሣሪያዎች የሀርድዌር ጥገና ማድረግ በቁጥር --- 500


ኮቴ መሳሪያዎች ለሃርድዌር ጥገናና ዕድሳት አገ/ት ሊወጣ የነበረ የመንግስት ሀብት ማዳን በብር 270‚000 400‚00
ረዳኔት መሰረተ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት ማሳደግ በቁጥር - 10
ዲዮ ኮንፍረንስ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት ማሳደግ በቁጥር - 05
ጣ የነበረ፤ የመንግስት ሀብት በቪዲዩ ኮንፍረንስ አገ/ት ማዳን በብር
-- 200,00

Page 0 of 9
የ 2014 በጀት ዓመት የዕቅድ መላኪያ ቴምፕሌት
2014 ዕ
የ 2014 በጀት ዓመት ግቦች እና ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 2013 መነሻ
ዒላማ

ታንዳርዱ መሰረት ጥገናና ማሻሻያ የተደረገባቸው የኔትወርክ መሰረተ ልማቶች ማሳደግ በቁጥር -- 03
SAT ወደ ADSL በማዛወር የወረዳኔት የብሮድባንድ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ማዕከላት ማሳደግ በቁጥር -- 03

Page 1 of 9

You might also like