You are on page 1of 34

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚ/ር የዋና መ/ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት

የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም

ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ቢሾፍቱ.


በኢኖቬሽንና

ርዕይ
በቴክኖሎጂ ስራንና
ሀብትን ለመፍጠር
የምትመች ሀገር
መገንባት::

2
የቀጠለ …

የሀገራችንን የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ልማት ተወዳዳሪነት


ለማሳደግ የሚያስችል አቅም መገንባት

ተልዕኮ
የሀገራችን የዲጂታል ኢኮኖሚ የሚገነባበትን ከባቢያዊ
ስርዓት መፍጠር

ኢኖቬሽን፣ ቴክኖሎጂ እና ምርምር ለስራና ሀብት ፈጠራ


አበርክቶ እንዲኖራቸው ማድረግ

3
የቀጠለ …

ኢኖቬሽን

የትኩረት
ቴክኖሎጂ
መስኮች

ዲጂታላይዜሽን
4
በጎ ሕሊናና ቅን ልቦና

የማይረካ የመማር ጥማት

እሴቶች የስራ ፍቅርና ትጋት

ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉጉዞ

ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት


5
ዓላማ 1. ሀገራዊ የኢኖቬሽን ምርምርና ቴክኖሎጂ አቅም መገንባት፤
ማሳደግ

ዓላማ 2. ሀገራዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ መገንባትና ተጠቃሚነትን ማሳደግ

ዓላማ 3. የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪዎችን በመገንባት ምርታማነትንና


ተወዳዳሪነትን ማሻሻል
ዓላማዎች
ዓላማ 4. የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ የአሰራርና የሬጉላቶሪ ስርዓት
መዘርጋት

6
የ2014 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ
አፈፃፀም

7
የመሰረተ ልማት ግንባታ
ቡራዩ

 በአማካይኝ የህንጻዎች ግንባታ 97.3 የሳይት ዎርክ 88.5

 የ2 ኬ.ሜ መንገድ የአስፋልት ግንባታ ተጠናቋል፡፡

 ስርዓተ ትምህትርት ረቂቅ ተጠናቋል፡፡

 ውስጥና ከሀገር ውጪ እና ከስቲም ፓውር ጋር የተገኙ የላብራቶሪ ግባቶች ተደራጅተዋል፡፡

 የካፍቴርያ፣ የቢሮ ዕቃዎች ቁሳቁሶች በተመለከተ በመደራጀት ላይ ናቸው፡፡

 አስከ ሚያዝያ 28/2014 ዝቅተኛውን መስፍርት በሟሟላት ስራ ይጀምራል፡፡

8
የቀጠለ….

 የሳቴኤ ባህል ኢንኩቤሽን ማዕከላት አፈፃፀም በመቶኛ 100/72 በአሶሳ ከተማ


የሚቋቋመው ማዕከል ሥራው እየተከናወ ነው።

9
መሰረተ ልማት ማደራጀት

 በ2000 ካሬ ሜትር ላይ የውስጥ ዲዛይኑ ተጠናቆል

 ለማዕከሉ የሚያስፈልጉ ማሽኖች እና መሳርያዎችም ተለይተዋል።


 የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል ግንባታ (KOICA) ቅድመ
ማደራጀት ሁኔታዎች ማጠናቀቅ  ለግንባታ ሥራ ጨረታ ሰነድ ዝግጅት ተጀምሯል፤

በመቶኛ 100 / 90

 ማዕከላቱ የሚቋቋሙበትን መለያ/ማወዳደርያ ሰነድ ተዘጋጀቷል፡፡


 በተመረጡ ሁለት ክልሎች በ2015 ማዕከላት
ለማደራጀት ODC ቅድመ ዝግጅት ሙሉ በመሉ  ማዕከላቱ የሚቋቋሙበት ክልሎች የመለየት (ድሬዳዋ እና ኦሮሚያ) እና
ማጠናቅ የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡ 20/16, 80

10
የአቅም ግንባታ ስራዎች

▪ ሳይበር ሰኪውሪቲ ስልጠና ተሰጥቷል ዕቅድ 20 ክንውን 20 አፈፃፀም 100%፡፡

▪ በዲጂታል ፕላትፎርም አጠቃቀም እና የዳታ ሳይንስ ስልጠና ዕቅድ 250 ክንውን 267 አፈፃፀ 100%፡፡

▪ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ላይ ለ54 ሰራተኞች ቴክኒካል ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

▪ በኢኖቬሽን ስነምህዳር ለ93 ተሳታፊዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

▪ በአሳ ሃብት እና ቨርቸዋል ፋርሚንግ ለ35 ለኦሮሚያ ስራ ዕድልና ክህሎት ቢሮ የተግባር ስልጠና ተሰጠቷል፡፡

▪ ለ5,202,000 የህብረተሰቡ ክፍሎች የዲጂታል ትራንስፎርሜሸን የግንዛቤ ማድረስ ተችሏል፡፡ /በሚዲያ እና በተለዩ መድረክና ሞዳሊቲዎች/

▪ Gender mainstreaming critical thinking and critical development› በሚል ርዕስ ስልጠና ለመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ተሰጥቷል በቁጥር

390/242 አፈፃፀም 88%

11
ተቋም ማቋቋም እና አሰራር ስርዓት መዘርጋት

 የታለንት ልማት ኢንስቲትዩት በአዋጅ ተቋቁሟል፡፡ የተግባርና ሃለፊነት ደንብ በፍትህ

 ተቋም ማቋቋም ሚ/ር የመጨረሻ አስተያየት ተሰጥቶበታል ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ሊላክ ተዘጋጅቷል፡፡
ዕቅድ 1 ክንውን 1 አፈፃፀም 100%፡፡

 ከፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በድጋሚ የተላከውን የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ ረቂቅ


በአስተያየቱ መሰረት ሶስተኛ ዙር ማስተካከያ እየተዘጋጀ ነው፡፡ አፈፃፀም 95%፡፡
 አዋጆችን ማዘጋጀት
 የስታርት አፕ የንግድ ድርጅቶችን እና ብሔራዊ የኢኖቬሽን ፈንድ አዋጅ
በጠቅላይ ዐቃቢ-ህግ በተሰጠው አሰተያየጥ በማዳበር ለጠቅላይ ዐቃቤ-ህግ ተልኳል
አፈፃፀም 95%፡፡
12
አሰራር ስርዓት መዘርጋት

 የቴክኖሎጂ ባለስልጣን የስልጣንና ተግባር ደንብ ፅድቋል አፈፃፀም 100%፡፡

 የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የስልጣንና ተግባር ደንብ ፅድቋል አፈፃፀም 100%፡፡
 ደንቦችን ማዘጋጀት  የኢትዮጵያ ኒውከሌር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ ለፍትህ ሚ/ር ተልኳል፡፡

አፈፃፀም 100%፡፡

 ኢ-ትራንዛከሽን አዋጅ ማስፈፀሚያ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተልኳል፡፡ አፈፃፀም 100%፡፡

 ፖሊሲን መከለስ ማዘጋጀት


 የሳ.ቴ.ኢ ፖሊስ ፀድቋል አፈፃፀም 100%፡፡

 የኤሌክትሮኒክ መንግስት የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ፖሊሲ ዝግጅት ተጠናቋል አፈፃፀም 100%፡፡


13
ሀገራዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ መገንባትና ተጠቃሚነትን ማሳደግ

 የኤሌክትሮኒክ መንግስት ኔትወርክ  214 ተቋማት ወደ መንግስት ኔትዎርክ ውስጥ እንዲካተቱ ተደርጓል፡፡ 76 የፌደራልና 138 የክልል

አገልግሎትን ማስፋፋት  187 የመንግስት ተቋማት ወደ መንግስት ኔትዎርኩ ውስጥ የ10 Mbps ኮኔክሽን እንዲያገኙ

ተደርጓል፡፡ ለ39 የፌደራልና ለ148 የክልል ቢሮዎች

 የክልልና የከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ የመንግስት አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ 500


 5% የመንግስት ኔትዎርክ መሰረተ
ልማትን ማሻሻል የlayer three switch የግዥ ሂደት ተጠናቆ ውል የማሰር ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ 100%

14
የቀጠለ….

 የብሄራዊ ዳታ ማዕከል የሲቪልና የኤሌክትሮሜካኒካል ሥራዎች 50/ የዓመቱ ዘጠኝ ወር ዕቅድ


 የብሔራዊ ዳታ ማዕከል ግንባታ
31.9 አፈፃፀም በመቶኛ ዘጠኝ ወር 33.3 የጨረታው ተከፍቷል ቴክኒክ ተገምግሟል የፋይናንሻል

ግምገማ ተካሂዷል፡፡

 የወረዳኔት የኔትዎርክ ዋና መሰረተ ልማት ማሻሻያ ግዥ ማከናወን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል

ገምጋሚ ኮሜቴ በኩል የቴክኒክ ግምገማ ተጠናቋል::60/60 100


 የኤሌክትሮኒክ መንግስት
 የመዳረሻ ነጥቦች ጥበቃ (End Point Security Solutions) ትግበራ ግዥ ማከናወን የጨረታው
መሰረተልማት ማሻሻያ ትግበራ
የቴክኒክ ግምገማ ተጠናቆል 60/60 100

 ዳታ ማዕከል የተሻሻለ የኮምፒዩቲንግ አቅም መሰረተልማት እና የመጠባበቂያ ሲስተም ዝርጋታ

ለመስራት የጨረታው የቴክኒክ ግምገማ ተጠናቆል 60/60 100


15
የቀጠለ……

 የኔትዎርክ መቆጣጠሪያና የዳታ ማዕከል መሰረተ ልማት ማኔጅመንት ሲስተም ዝርጋታ የጨረታ ሰነድ

ተዘጋጅቶ በአየር ላይ እንዲውል ተደርጓል፡፡ 25/25 በመቶኛ አፈፃፀም 100%

 የከፍተኛ ስሌት አቅም (High Performance Computing) ፕሮጀክት ልማት አፈፃፀም

ሲስተሞን በመትከል ላይ የኮንፊገራሽን ስራ እየተሰራ ነው፡፡ 97/95በመቶኛ አፈፃፀም 98%

 በተገባው ውል መሰረት ለማይክሮሶፍት ኩባንያ በውቅቱ መከፈል የነበረበት ባለመከፈሉ ምክንያት ተገልጋዮች

ያላቸውን ኢሜይል ባክአፕ ተወስዶል፡፡ ችግሩንም ለመፍታት Term of reference ሰነድ ተዘጋጅቶ የቴክኒክ

ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ 95/86 አፈፃፀም 98%

16
የቀጠለ….

 የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ፣ የማዕድን ፣ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣ የዉሀና ኢነርጂ ፣ለኢትዮጵያ

 gov.et ን የተገበሩ የመንግስት ቴክኖሎጂ ባለስልጣን፣ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን፣ ብሔራዊ ሜትሮሎጂ
ተቋማት
ኢንስቲትዩት፣ ፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት እና ለአካባቢ ጥበቃ

ባለስልጣን እና ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ የኢሜይል አካዉንት ተፈጥሮላቸዋል፡፡ የ9ወር 6/10

አፈፀፀም 100%

17
የቀጠለ……

ሙሉ ለሙሉ በኤሌክተሮኒክ ታግዘው ለህብረተሰቡ የደረሱ አገልግሎቶች ዕቅድ 203 ክንውን 301 አፈፃፀም 100
500
445
450
392
400
350 335 301

300 285

250 222
200 176
163
150
150 120
100
61
50 37
17
0
ሐምሌ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢት

አገልግሎት መስጠት የጀመሩ Exponential (አገልግሎት መስጠት የጀመሩ)


ለምተው አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ የሆኑ በተለያየ ምክንያት ጀምረው ያቋረጡ

18
የቀጠለ….

 ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብት፣ ቤተ-


 የመንግስት ዌብሳይት ፖርታሎችን
ማልማትና ማሻሻል መጻሕፍት ኤጀንሲ፣ ለየመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ፣ እና

ለሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ፖርታል የፍተሸና ማሻሻያ ስራ ተከናውኗል፡፡ የ9ወር

6/5 አፈፃፀም 83%

 ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ለኢንደስትሪ ሚኒስትር አዲስ ፓርታል


 አዲስ ዌብ ሳይትና ፖርታል
የለማላቸው ተቋማት ልማት ስራ ተከናውኗል፡፡ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን

የማልማት ስራ ተጀምሯል፡፡

የ9ወር 6/5 አፈፃፀም 83%


19
የቀጠለ….

 የተቀናጀ የኢንተርፕራይዝ ሃብትን

የማስተዳደሪያ ሲስተም በሁሉም  የተቀናጀ የኢንተርፕራይዝ ሃብትን የማስተዳደሪያ ሲስተም ለማዘጋጀት ግብዓት

የፌዴራል መንግስት ተቋማት እየተሰበሰበ ነው፡፡ የ9ወር 80/20 አፈፃፀም 25 %


አገልግሎት ላይ ማዋል

 የኤልክትሮኒክ ቢሮ (Electronic
 የኢ-ኦፊስን ሲስተም ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ስትራክቸር ውስጥ የማስገባት
Office) የተገበሩ የመንግስት ተቋማት
እና አካውንት የመፍጠር ስራ ተሰርቷል፡፡ User name እና Password (የይለፍ ቃል)

የረሱትን reset የማድረግ ስራ ተሰርቷል፡፡ የ9ወር 90/85 አፈፃፀም 94 %

20
የቀጠለ….

 ሀገራዊ የኔትዎርክ ማሳለጫ የሚያገለግል የዳታ ማዕከል ግንባታ በውስጥ አቅም


 ሃገራዊ የኔትዎርክ ማሳለጫ ፕ
ትግበራ የኤሌክትሮሜካኔካልና የሲቪል ስራዎች ተጠናቋል፡፡ የ9ወር 80/80 አፈፃፀም 100%

 የብሔራዊ ዳታ ስብስብ ልማት  የብሔራዊ ዳታ ስብስብ ልማት የሰነድ ማሻሻያ የጨራታ ሰነድ ለማዘጋጀት ግብዓት እየተሰበሰበ

የሰነድ ማሻሻያ ነው፡፡ የ9ወር 75/50 አፈፃፀም 67 %

21
የቀጠለ….

ከተለያዩ ከዓለም አቀፍና የሃገር ውስጥ ድርጅቶች ጋር (7) ITU, CISCO, HP, AWS, UNCDF,
 በዲጂታል ዘርፍ የተፈጠሩ
አዳዲስ ትብብሮች HOAI… እና ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነቶች ተፈጥረዋል፡፡

 ወደ ተግባር የገቡ ነባር ትብብሮች ከሀገር ውስጥ ዩንቨርስቲዎች እና ITU ጋር በስምምነቶች መሰረት ወደ ትግበራ መግባት ተችሏል፡፡

22
ስታርታአፖችን መለየት፣መደገፍ እና ወደ ኢንተርፕራይዝነት ማጎልበት፤

መሰረተ-ልማት
/የመስሪያ ቦታ/ ቴክኒክ

ፋይናንስ

23
የቀጠለ…

የስታርትአፖች  መስሪያ ቦታን ማመቻቸት፡-

ODC
 በ500 ካሜ ላይ የኦሬንጅ ዲጅታል ማዕከል (Coding Center and
fabrication lab) በ ICT-Park ተደራጅቷል፤

 ከኮይካ ጋር በመተባበር በ600ሺ ዶላር በ2000 ካሜ ላይ ኢኖቬሽን ማዕከል


የማቋቀም ስራ ተጀምሯል፤

 በትራኮን ህንፃ እስከ 30 ለሚደርሱ ለተመረጡ ስታርትአፖች ስልጠና መስጫ


አና መስሪያ ቦታ ላይ በመሰራት ላይ፤

 የዩኒቨርሲቲ እና የግል የኢንኩቬሽን ማዕከላትን መደገፍና ማቀናጀት፤


የቀጠለ…

የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ፡-


 35 ስታርታፖች፣ ከፒቺንግ ጀምሮ

• የተለያዩ የቢዝነስ ዕደገት ስልጠናዎች (#12)

• የቴክኒክ ስልጠና፣ የኢንተርፕሩነርሽፕ፣ የማይንድሴት

• ሜንተር፤ ና የትስስር ድጋፎች፤

 በኦሬንጅ ዲጂታል ማዕከል በኩል ለዩኒቨርሲቲ ኢንኩቤሽን ማዕከላት አባላት ሥልጠና ተሰቷል፤

25
የቀጠለ…

ለስታርታፖች ፋይናንስ ማመቻቸት

 ከልማት ባንክ እና ከተባበሩት መንግስታት ልማት ድርጅት (UNDP) በጋራ የስታርትአፕ እና ኢኖቬቲቭ ድርጅቶች የ1 ሚል.

ዶላር የብድር ዋስትና ማዕቀፍ/Credit Risk guarantee Fund ተዘጋጅቷል፡፡ የብድር ዋስትና አቅርቦት ማኑዋል ተዘጅቷል፤

 በአለም ባንክ ከ30 ሚሊ ዶላር በላይ የስታርታአፕ አዋጁ ከፀደቀ በኋላ ድጋፍ ይኖራል፤

 Swiss -Tesfa- 40,000 ዶላር የሚደርስ ስታርትአፖች ድጋፍ

 በHeifer- በውድድር ለአሸናፊ ስታርተአፕ እሰከ 20,000 ዶላር

 በኮይካ - በውድድር ለተመረጡ ለስታርትአፖች በድምሩ 10,000 ዶላር seed money.

 በጃይካ - ለአሰለሬሽን ፕሮግራም 60,000 ዶላር።

 ጂአይዜድ 12 ሚሊ. ዶላር በሂደት ላይ ነው


26
የቀጠለ…

በእስታርታፖችን በመደገፍ የተገኙ ውጤቶች፦

1. ስታርታፖች ለራሳቸው እና ለሌሎች የስራ ዕድል ፈጥረዋል፤

Tikus-delivery አንዱ ስታርታፕ ሲሆን ለ120 ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጥሯል፤

2. በ6 ወራት ውስጥ ሃብት መፍጠር ጀምረዋል፤

ለምሳሌ፤ Omishitu-joy 250ሺ, Awash agri-tech 500ሺ, Tikusdelivery550ሺ

3. ስታርታፖች ተወዳደረው ከዓለም አቀፍ ድርጅት ፈንድ አግኝተዋል፤

ለምሳሌ፤ - kelem AI startup has got 2.5M $ from Plan International Ethiopia

- Omishtu-Joy Startup - Won 1 s t place in Africa Ag-tech and Inclusive Insurance Challenge ( GIIF

Challenge) 25,000 ዶላር ተሸልሟል

- Edumine technologies startup - በውድድር አሸንፎ ቴክኖሎጂውንበሕንድ ሀገር ለማሳደግ ሄዷል፤

4. ኢትዮጵያ በስታርታፕ ስነምህዳር አመላካች በ2014 ዓ. ም ከዓለም ከመቶ ሀገራት ውስጥ ተቀላቅላለች፤ 27
የቀጠለ….

 ለግል የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ


የብቃት ሰርተፊኬት መስጠት የግል አይሲት ኢንድስትሪ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።359/351 አፈፀፀም 98%

 ለክልል የሳይንስና ቴክኖሎጂ


ለአማራ፣ ለአፋር፣ ለጋምቤላ፣ ለድሬዳዋ፣ እና ለሐረሪ ክልሎች ቴክኒካል ድጋፍ ተሰጥቷል
ተቋማት የተደረገ ድጋፍና
ክትትል

IFMIS/E-Payment system /ICSIMS/eGp/ Plan preparation monitoring & evaluation

 ዲጂታል MinTን ተግባራዊ ማድረግ dashboard/ MinT Web-Site and Social Media/ Gate security system/Atendance Seytem

8/7 አፈፃፀም 87.5%

28
ዘርፍ ተሻጋሪ ጉዳዮች

 በክረምት ወቅት 10 የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት ተሰርቷል፡፡

 በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የደም ልገሳ በሁለት ዙር ተደርጓል፡፡

 በአማራና አፋር ክልል አሸባሪው ህውሃት በከፈተው ጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው የመንግስት ተቋማትን

በአይሲቲ፣በቴክኖሎጂ እንዲሁም ሙያዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የመለየትና መረጃውን የማደራጀት ስራ

ተከናውኗል፡፡

 ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ 6 የመጠለያ ካምፖች ጉብኝት ተደርጓል፣ ገንዘብ እና

አልባሳት ምግብ በመሰብሰብ ድጋፍ አድርጓል፡፡

 በድሬዳዋ ከተማ የችግኝ ተከላ እና ከተማውን የማጽዳት ስራም ተሰርቷል፡፡

 150 ሴት ሠራተኞች የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ ተደርጓል

29
በጀት አጠቃቀም
ፕሮግራም ለዓመት የተፈቀደ በ9 ወር ዕቅድ በ9 ወር ስራ ለይ የዋለ አፈፃፀፀም የ9ወር አፈፃፀም
ከአመቱ
ስራ አመራራ (1) መደበኛ 163,216,115 130,572,892 70,162,971 53.73 43
ካፒታል(1) 21,317,313 21,317,313 18,833,756 88.35 88
ኢኖቬሽንና ምርምር(2) መደበኛ 115,560,256 92,448,205
29,090,636 31.47 25
ካፒታል(3) 190,682,687 190,682,687 189,791,369 99.53 100
3 አይ.ሲ.ቲ ልማት/አስ(3) መደበኛ 208,939,777 167,151,822 75,333,635 45.07 36
ካፒታል(10) 571,000,000 456,800,000 111,466,237 24.40 20
4 የቴ/መረጃ ቁጥጥር(4) መደበኛ 6,010,000 4,808,000 547,362 11.38 9
5ዲጂታላይዜሽን(5) መደበኛ 5,930,000 4,744,000 444,418 9.37 7
ካፒታል(1) 5,000,000 5,000,000 0 53.73 43
ድምር መደበኛ 499,656,148 399,724,919 175,579,022 43.92 35
ካፒታል 788,000,000 673,800,000 320,091,362 47.51 41
ጠቅላላ ድምር 1,287,656,148 1,073,524,919 495,670,384 46.1 38
30
የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ምዘና

አማካኝየፋይናነስ አጠቃቀም
አጠቃላይ አማካኝ የፊዚካል ስራ
አፈፃፀም 83.5 %
 ከዘጠኝ ወር 46.1 %

 ከዓመቱ 38 %

አማካኝ የፋይናነስ አጠቃቀም ከዓመቱ

መደበኛ 35 %

ካፒታል 41%
31
ያጋጠሙ ተግዳሮቶች

 የመንግስት አግልግሎት መስጫ ፕላትፎርሞች ቢለሙም ሙሉ ለሙሉ ጥቅም ላይ የማዋል ችግሮች መኖር/ ክህሎት፣መሰረተ

ልማት፣የአመራር ቁርጠኝነት/

 አይሲ.ቲ ፓርክ ጋር ያለው የቦታ ርክክቡ መዘግየት

 የስታርትአፕ አዋጁ አለመፅደቅ ስታርት አፖችን ከመደገፍ አንፃር ተግዳሮት መኖሩ

 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት የግንባታ ስራ ከሚገባው በላይ መዘግይት

 የግዥ በዕቅድ አለመመራት

 በዘርፉ ወጥና ቀጣይንት ያለው የተደራጀ/ Institutional memory/ መረጃ አጥረት


32
ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች

 በበጀት ዓመቱ ተይዞ አስካሁን ያልተሰሩ የፊዚካል ስራዎችና ጥቅም ላይ ያልዋሉ በጀቶች የተለየ የማካካሻ ዕቅድ መርሃ

ግብር በማዘጋጀት መፈፀም፡፡

 በተዘጋጀውን መዋቅር መሰረት የሰራተኛውን ድልድል ማጠናቀቅ፣

 በሚ/ር መ/ቤታችንና በአይሲቲ ፓርክ /IPDC/ መካከል የመንግስት አስፈፃሚ ተቋም መልሶ ማቋቋሚያ አዋጅን

መሰረት አድርጎ ርክክብ ማካሄድ፤

 የስፔስ ሳይንስ እና የጂኦስፓሻል ውህድት በህግ እንዲፈፀም የሰው ሃይል ምደባ

 የቴክኖሎጂ ባለስልጣን በአዲሱ አደረጃጀት ወደ ስራ ማስገባት


33
አመሰግናለሁ!

You might also like