You are on page 1of 3

1.

መግቢያ

ባለንበት በግሎባላይዜሽን ዘመን ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ /ኢኮቴ/ አለምን ወደ አንድ


መንደርነት መቀየሩ በተደጋጋሚየ ተወሳነው፡፡ ኢኮቴ የአንድን አገር ልማት በማምጣት፣ መልካም አስተዳደርን
በየደረጃው በማስፈንና ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል መሣሪያ ከመሆኑም
በላይ በራሱ እንደ አንድ ክፍለ ኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ የሚታይ ነው፡፡

ሀገራችን የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ /ኢኮቴ/ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች በመረዳት ተቋሞችን


በማደራጃት መሰረተ ልማቶችን በማሟላት ቴክኖሎጂውን ማንቀሳቀስ የሚችል የሰው ሀይል በማሰልጠን
ቴክኖሎጂውን ለሳላም፤ ለልማት እና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እንዲሁም ለተሰለጠ የመረጃ ልውውጥ
ዘርፉ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ይጋኛል፡፡

የቤተመንግስት አስተዳደር ሀገራችን የደረሰችበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ መነሻ በመውሰድ በአዋጅ የተሰጠውን

ራዕይና ተልዕኮ ለመፈጸም ተግባራቱን በኢኮቴ ለመደገፍ ታምኖበት ስራዎች ተጀምረዋል፡፡ ይሁን እንጅ

የተጀመሩት የአይሲቲ ሥራዎችን በተጠናከረና በማይቋረጥ ሁኔታ ለማስቀጠል በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን

ህንጻ ላይ የመረጃ ቋት (Data Center) መገንባት የኔትወርክ አገልግሎቱን (Domain based system )

በማድረግወጥና የማይቋረጥ መረጃና የኢንተርኔት አገልግሎትን ተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ፣ የኔትወርክ

ሲስተሙን በመጠቀም ቁሳቀሶችን በጋራ በ share መጠቀም እንዲቻል፤ በጽ/ቤቱ በተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ

መረጃዎችን ወደ አንድ ቋት ማዕከል በማምጣት ከአደጋ መጠበቅ (Backup) መውሰድ፤ የተለያዩ የአይሲቲ

ቁሳቁሶች እና ኔትወርኩን በመጠቀም ላልተፈቀደ አገልግሎት የሚውሉ ሀብቶችን ለመቆጣጠር፣ ህጋዊ የሆኑ

አንቲቫይረስ በመጠቀም መረጃዎችን ከጥፋት ለመታደግ፣ ወዘተ በ 2011 ዓ.ም የበጀት አመት በጀት ተይዞ

ከላይ የተዘረዘሩ ሥራዎችን ለማከናወን ለቁሳቁስ፣ ለሙያተኞች እና የስልጠና በጀት እንዲያዝልን

የማስፈፀሚያ ሰነድ ቀርቧል፡፡

2. የመረጃ ማዕከል ግንባታ አስፈላጊነት


ወጥየሆነ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ የማይቆራረጥ የኔትወርክና የኢንተርኔት አገልግሎት

ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ፣ መረጃዎች በአንድ ማዕከል እንዲከማቹ ባካኘ እንዲደረጉ

የአይሲቲ ቁሳቁሶችን ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲጠቀሙና ኔትወርኩን ያለአግባብ

የሚጠቀሙትን ቁጥጥር ለማድረግ፣ ለስራ የሚያስፈልጉ የተለየዩ አፕልኬሽኖችን በአንድ ማዕከል

በመከመቸት አገልግሎት እንዲሰጡ ማስቻል፤ ህጋዊ የሆኑ አንቲቫይረስ ሰርቨር ላይ በመጫን ስካን በማድረግ

የመረጃዎችንና የ ICT ን የቁሳቁሶችን ደህንነት ለመጠበቅ፣ በክልሎች የሚገኙ የቤተመንግስት አስተዳደር

ቅርንጫፎች የቪዲዮ ኮንፊረንስ አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ መረጃዎችን ለመለዋወጥ ወዘተ የመረጃ

ማዕከል መገንባት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

3. አለማ

የተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም የተደራጀ ድህንነቱ የተጠበቀ ጥረት ያለው መረጃ ወደ አንድ

ማዕከል በመከማቸት፣ የአይሲቲ ቁሳቁሶችንና መረጃዎችን ለማስተዳደር ምቹ ሁኔታ

በመፍጠር፣ የተቀላጠፈ የመረጃ ቅብብሎሽ አገልግሎት በማቅረብ ውድ የሆኑ የአይሲቲ

ቁሳቁሶችን በጋራ (share) በማድረግ ጊዜን፣ ገንዘብን ጉልበትን በቁጠባ በመጠቀም አይሲቲ

ለዕለት ስራችን የላቀ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ማድረግ፡-

4. የመረጃ ማዕከሉ ለመገንባት የሚከነወኑዝርዝር ተግባራት

 በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ህንፃ (Domain Based System) ተግባራዊ በማድረግ የተሳለጠ

የአይሲቲ አገልግሎት መስጠት

 መረጃዎችን ወደ አንድ ማዕከል በማከማቸት (Backup) በማድረግ ደህንነቱን መከታተል፤

 ከመረጃ ማዕከሉን ከቪዲዮ ኮንፊረንስ፤ ከዲጂታል የአሸራ ፊርማ ፤ከሲሲቲቪ ከሜራ ወዘተ

አገልግሎት መስጫ ሲስተሞች ጋር በመቆራኘት መጠቀም ለማስቻል

 ለተቐማችን ለተለያዩ ክፍሎች የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን አፕልኬሽኖችን በመረጃ ማዕከሉ በመጫን

በተዘረገው ስሲተም የሚመለከተው ክፍል ብቻ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መጠቀም ማስቻል፡

 ህጋዊ የሆነ አንቲቫይረስ በመጠቀም መረጃንና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ደህንነት መጠበቅ፤


 ህጋዊ የሆነ አንቲቫይረስ በመጠቀም መረጃንና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከጥፋት

ለመጠበቅ፤

 እንደ ኘሪንተር ፋክስ ወዘተ ያሉ ውድ የአይሲቲ ዕቃዎችን በማጋራት (shares)

ለመጠቀም፤

 የኔትወርክ ፤ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም የአይሲቲ ቁሳቁሶች ቀልጣፋ አግልግሎት መስጠት

ማስቻል እና ለአስተዳደር ምቹ ማድረግ፡

 እንደ ኘሪንተር ፋክስ ወዘተ ያሉ ውድ የአይሲቲ ዕቃዎችን በጋራ (shares)

ለመጠቀም፤

5. መረጃ ማዕከሉ ከተገነባ በኋላ የሚጠበቅ ውጤት

- ደረጃውን የጠበቀ ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነ በበቂ ዕውቀትና ክህሎት የሚተዳደር የመረጃ ማዕከል
ተገንብቶ አገልግሎት ይሰጣል፡
- ሙዝየም መረጃዎችን ዲጂታልይዝ ተደርገው በመረጃ ማዕከሉ አንዲከመቹ ማስቻል፡፡

- በግዥ ፤ ከሌሎች ተቐማት የለሙ ሶፍትዌሮችንና አፕልኬሽኖችን በመረጃ ማዕከላችን በመጫን

ለሚመለከተው ክፍል አገልግሎት ላይ እንዲውል ማድረግ፤ መረጃዎቹ ደህንነቱ በተጠበቀ አንድ

ማእከል እንዲ ከማቹ ይደረገል፡፡

- ህጋዊ (Licensed) አንቲቫይረስ በአንድ ሰርቨር ላይ በመጫን በየቀኑ update በማድረግ የተቐማችንን

ኮምፒዩተሮችና መረጃን ከቫይረስና ከመሳሰሉ ነገሮች ማፅዳት ስካን ማድረግ፤

- የራሳችን ድረ-ገፅ በማስለማት በመረጃ ማዕከላችን ሆስት በማድረግ መረጃን ተደረሽ ማድረግ ፤

የውስጥ የመረጃ ልውውጥን ማሰለጥ ማስቻል (intranet)

- የተለያዩ የአይሲቲ ዕቃዎችን እና መረጃዎችን በጋራ (Share) በማድረግ መጠቀም

መቻል፣

- በየክልሎቹ ከሚገኙ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶችን ጋር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለመለዋወጥ

መስቻል፡

You might also like