You are on page 1of 19

የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ የህንፃ

ሹም ተጠሪ ፅ/ቤት
የግንባታ ቁጥጥርና ክትትል
ቡድን
የ 2013 ዓ.ም አመታዊ እቅድ

1.መግቢያ

የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ ህንፃ ሹም ተጠሪ ፅ/ቤት በክ/ከተማችን ያሉትን የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴዎች
የዲዛይን ፈቃድ ይሰጣል፣ የግንባታውን ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል ህገ-ወጥ የሆኑ ግንባታዎችን
ማስቆምና አስፈላጊውን መረጃ መስጠት ስራ ይሰራል፣ በክ/ከተማው ውስጥ የሚሰሩ የኮንስትራክሽን
ባለሙያዎችን ምዝገባና የሙያ ብቃት ምዘና መያዛቸውን ያረጋግጣል በጠቅላላ የኮንስትራክሽን ስራው
በጥራትና አካባቢን በማይበክል መሰረት መሰራቱን ይቆጣጠራል፡፡

ይህ ተከትሎ በ 2013 ዓ.ም የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ የህንጻ ሹም ተጠሪ ፅ/ቤት ስር ያለው ግንባታ
ክትትልና ቁጥጥር መጠቀሚያ ፍቃድ መስጠት ቡድን የእቅዱ አስፈላጊነት የእቅድ መነሻ ሁኔታዎች

2012 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም መሰረት በማድረግ የፊዚካልና BSC እቅድና የድርጊቱ መርሃ-ግብር
በማሟላት እቅዱ ተዘጋጀቷል፡፡

የእቅድ አሰፈላጊነት

 የ 2013 ዓ.ም የህንፃ ሹም ተጠሪ ጽ/በቱ ዕቅድ አስፈላጊነት የሆነበት ምክኒያቶች

 በበጀት ዓመቱ የተሸለ የልማት ሰራዊት ተጠሪ ጽ/ቤቱ ለመገንባታ

 የ 2012 ዓ.ም የታዩ ጠንካራ ጎኖች ይበልጥ ለማስቀጠልና የነበሩ ድክመቶችን ለይቶ የዕቅድ አካል በማድረግ ተጠሪ

ጽ/ቤቱ አፈጻጸም ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ


 በከተማው ደረጃ እና በክፍለ ከተማ ደረጃ የተያዙትን የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ግቦችና አላማዎችን ለማሳካት
ርብርብ ለማድረግ

 በዘርፍ የሚታዩትን የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነትና አመለካከቶችንና ተግባራትንበተሸለ ሁኔታ በህግና
በስረዓት እንድመሩ ለማድረግ

የዕቅድ መነሻ ሁኔታ

 የ 2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም


 የመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም

 የ 2013 በጀት ዓመት ህንፃ ሹም ዕቅድ /የመምሪያው


 ልዩ ልዩ የፌደራልና የክልል አዋጆች፣ደንቦችና መመሪያዎች ስታንዳርዶች

 የሁለተኛ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ

የ 2012 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም

ቁልፍ ተግባር፡- የልማት ሰራዊት ግንባታ አፈጻጸም

 የበጀት ዓመቱ ቁልፍ ተግባር የልማት ሰራዊት መገንባት የማስፈጸም አቅምን ማጎልበት ሲሆን
በበጀት ዓመቱ የቁልፍ ተግባር አፈጻጸም በጥንካሬና በድክመት በመለዬት የዕቅድ አፈፃፀምን
ለመለየት ተሞክሯል በዚህ መሰረት
በጥንካሬ የታዩ አፈጻጸሞች
ከአመለካከት አኳያ፡-

 በሰራተኞች መካከል ያሉ ስራዎችን በመተጋገዝ አብሮ የመስራት ባህልን ማዳበር


 የተጠሪ ጽ/ቤቱ ስራዎች የኔነት በተሞላበት ሁኔታ ለማከናወን ያለው ተነሳሽነት
 1 ለ 5 ቡድኖች በሰምንት የፈጸሟቸውን ትግበራት በሳምንቱ መጨረሻ አርብ ቀን መገምገም
የልማት ቡደን ደረጃን የግለሰብ ደረጃ የመለየት ስራ በተወሰነ መልኩ ተሰርቷል፡፡
 የውድድር ልማትና ዕርስ በዕርስ መተጋገዝ ፍላጎትም ከጊዜ እየዳበረ መምጣቱ
 በልማት ቡድ በ 1 ለ 5 አደረጃጀቶች ስራዎችን በየሳምንቱ፣እየገመገሙ መሄድ መቻሉ
ከክህሎት አኳያ
 ዕርስ በርዕስ በሚደረገው መማማር ሰራተኛው የመስሪያ ቤቱን ራዕይ፣ተልኮ፣ተግባርና ኃላፊነት
የበለጠ ግንዛቤ እየፈጠረ መምጣቱ
 በየጊዜው የሚታዩ የዕውቀትና የክህሎት ክፍተቶችን እየለዩና እየሞሉ መሄድ መጀመሩ
 በልማት ሰራዊት ፅንስ ሀሳብ ምንነትና አሰፈላጊነት ግንዛቤ እንድፈጠር መደረጉ
 የልማት ቡድን የ 1 ለ 5 አደረጃጀት፣የህዝብ ክንፍ፣የመልካም አስተዳደር፣የመማመር ዕቅዶች
ታቀደው ወደ ተግባር መገባቱ
 የ BSC ውጤት ተኮር ለሰራተኛው ተሞልቶ መሰጠቱ
 ፈጣን የማብቃትና የማዘጋጀት ስራ መሰራቱ

ከአሰራር አደረጃጀት አኳያ

 የተጠሪ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች በልማት ቡድንና 1 ለ 5 አደረጃጀት ተደራጅተው ተግባራትን


በአደረጃጀት በቅንጅት እንድፈፀም አደረጃጀቶች መፈጠራቸው
 በስራ ሂደት ግንባር ቀደሞችን የመለየት ስራ መተግበሩ
 ለስራ ሂደቶች ቼክ ሊስት ተዘጋጅቶ መሰጠትና ግብረ መልስ መስጠት መቻሉ
በድክመት የታዩ
ከአመለካከት አኳያ
 የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባር በየዕለቱ አጀንዳ አድረጎ በመወያየት ችግሩን ፊት ለፊት
የመታገልና የማስወገድ ውስንነት መኖር፡፡
 የህዝብ አገልጋይነት ስሜት ከሚጠበቀው የህብረተሰብ ፍላጎት አኳያ የአገልግሎት እርካታ
አለመፍጠር፡፡
 የአደረጃጀቶችን ጠቀሜታ በዕምነት ጨብጦ የችግር መፍቻ መሳሪያ አድረጎ በመጠቀም እኩል
ውስንነት መኖር፡፡
 የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት አልፎ አልፎ አለመስጠት፡፡
 በህብረተሰቡ የሚነሱ የመልካም ስተዳደር ችግሮችን ትኩረት ሰጥቶ ችግሮችን መፍታት በኩል
ውስንነት መኖር (ከበጀት አኳያ)፡፡

 የህዝብ ክንፍ ዕቅድ መለየት እንደመጨረሻ ግብ መቁጠርና ወደ ተግባር አለመገባት


 ሰራተኞች የጽ/ቤቱ ዕቅድ አፈፃፀም ከራሱ ተግባር በማገናዘብ በዕቅዱ ላይ ባለቤትነት መንፈስ
በመያዝ በኩል ውስንነት መታየቱ
 በአመራሩና በፈጻሚው ለዕቅድ አፈጻጸም ከራሱ ተግባር በማገናዘብ በዕቅዱ ላይ የባለቤትነት
መንፈስ በመያዝ በኩል ውስንነት አለመስራቱ

ከክህሎት አኳያ

 ስራን በተቀመጠለት ጊዜ ገደብ የማጠናቀቅ ውስንነት አልፎ አልፎ መታየቱ


 ስራን ቆጥሮ የመስተትና የመቀበል ውስንነት አልፎ አልፎ መታየቱ
 የሚታዩ እቅዶች መሟላት ያለባቸው ይዞታዎች አሟልተው በመታቀድ በኩል ውስንነት መኖር
 የታቀደ ተግባር ሳያንጠባጥቡ በመፈፀም በኩል ውስንነት መኖር
 ለሰራተኛው ወቅቱን ጠብቆ የወር እና የ 6 ወር እቅድ በመስጠት በኩል ውስንነት መኖር
ከአሰራርና አደረጃጀት አኳያ
 በአደረጃጀት የተቀመጡ ተግባራትን በተሟላ ሁኔታ አፈፃፀም የባለሙያ ጉድለት መኖር ለምሳሌ
የስራ ሂደት
 ተከታታይና ጥልቀት ያለው ድጋፍና ክትትል ከከተማ መስተዳደሩ አለመኖር
 ለልማት ሰራዊት አደረጃጀቶች ትኩረት በመስጠት በኩል ውስንነት
ከግብአት አቅርቦት አኳያ
 የስራ ግብአቶች ተቋልተው በወቅቱ አለመገኘት
 ለአገልግሎት አሰጣጥ ምቹ ሁኔታ አለመኖር(ኮምፒውተር፣ወንበር፣ኢንተርኔት፣ቢሮ ወዘተ…
አለመኖር
 በተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት መስጫ የሚሆን ቢሮ አለመኖር
 የበጀት እጥረት መኖር
 የሰው ሀይል በበቂ ሁኔታ አለመሟላት

ዝርዝር አብይ ተግባራቶች

በአብይት ተግባራት ላይ ያጋጠሙ ችግሮች

 የክፍለ ከተማው ስፋትና አገልግሎት ፈልጎ የሚመጣው ተገልጋይ ከሚሰጠው አገልግሎት እና

የሰው ሀይል ውስንነት ጋር ያለመመጣጠን ችግር

 ሰዓት አክብሮ መግባትና በመወጣት እንድሁም ተገላጋይን ጉዳይ በአጭር ጊዜና ጥረት ለመፈፀም

አልፎ አልፎ የሚታዩ ውስንነቶች በባለሙያ መኖሩ እና የጠባቂነት ችግር፡፡

 ከፍተኛ የሆነ የቢሮ ጥበት፣የተረጴዛና ወንበር ዋና ዋናዎቹ፡፡

የ 2013 ዓ.ም እቅድ የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ የህንጻ ሹም ተጠሪ

ጽ/ቤት

አላማዎች፣ ግቦች እና ዝርዝር ተግባራቶች

ዓላማዎች
ዓላማ 1. በቡድኑ የልማት ሰራዊት ግንባታ ተግባሩን ውጤታማ በማድረግ
የአበይት ተግባራቶችን አፈጻጸሞች በተደራጀና በውጤታማነት አኳኋን ማከናወን

ዓላማ 2. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን በማዳከም በህ/ሰቡ ዘንድ

በዘርፍ ላይ ለሚነሱት የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች አጥጋቢ መፍትሄ

እንዲያገኙ ማስቻል

ግቦች
ግብ 1. የልማት ሰራዊት ግንባታ ተግባሩን 100%

ግብ 2. የአደረጃጀቶች ውይይቶችን እና ሪፖርቶችን 100%

ግብ 3. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከቶችን እና ተግባራትን በማዳከም በህ/ሰቡ ዘንድ በዘርፉ

ላይ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን 90% እንዲቀረፉ ማድረግ

ራዕይ

በሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ውስጥ ያሉ ማንኛውም የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴዎችን በጥራትና

ህግን በጠበቀ ሁኔታ እንዲፈጸምና በዚህም ውጤት ለዜጎች ምቹና ተስማሚ የሆነ ክፍለ

ከተማን መፍጠር፣

ተልዕኮ

የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴው በህግና ስርአት ብቻ እንዲፈጸምና ህገ-ወጦችን በማዳከም

የኮንስትራክሽን ስራው በጥራት በማስፈጸም ለዜጎች ምቹ አካባቢን መፍጠር

የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ የህንጻ ሹም ተጠሪ ጽ/ቤት


ግንባታ ቁጥጥርና ክትትል ቡድን እሴቶች
 ሚስጥር መጠበቅ

 አገልግሎቶችን በግልጽነትና ተጠያቂነት መርህ መፈፀም

 በቅንነትና በሀቀኝነት አገልግሎት መስጠት

 ወድና ውስን የተፈጥሮ ሀብት የሆነውን የክ/ከተማችን መሬት ለታለመለት አላማ ብቻ

እንዲውል በትኩረት መስራት

 የፆታ እኩልነት ማክበር

 በልማታዊ ስራዊትነት መንፈስ ተግባራትን መፈጸም

 ከሂደቱና ከሌሎች ሂደቶች ሰራተኞች ጋር ተቋማዊ ተግባራቶችን በውጤታማነትና በጋራ

መወጣት

 አጠቃላይ ተግባራትን በህግና በስርአት ብቻ መፈጸም

1.3 የሚከናወኑዝርዝር ተግባራት


 በክ/ከተማው የሚገነቡ ግንበታዎችን መከታተል

 የግንባታ መጠቀሚያ ፍቃድ መስጠት

 ስራውን በተሰጠው ዲዛይን መሰረት መስራቱን መከታተልና ማስፈጸም

 የተከናወኑ ስራዎችን በወቅቱ፣ በየሳምንቱ፣ በየ 15 ቀኑና በየወሩ ሪፖርት ማድረግ

 የአገልግሎትና እርከን ክፍያዎችን በአግባቡ መሰብሰብና ሪፖርት ማድረግ

 ባለሙያ በሌላቸውና ውክልና ለሚሰጡ ተቋማት የግንባታ ክትትል ማድረግ

 የቁጥጥር ስራ ለማካሄድ ዝክረ-ተግባር ማዘጋጀት በዝክረ-ተግባሩ መሰረት የቁጥጥር ስራውን

ማከናወን፡፡

 የተገኘውን ውጤት ለተጠሪ ፅ/ቤቱ ሪፖርት ማድረግ፡፡


4 የቡድኑ አጋር አካላት
 የአብክመ ስ/ከ/ል/ቢሮ

 የደሴ ከተማ አስተዳር አገልግሎት ጽ/ቤት

 የደሴ ከተማ አሰተዳደር ህንፃ ሹም ጽ/ቤት

 የደ/ወሎ ዞን ኢ/ከ/ል/መምሪያ

 የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

 የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች

 የፍትህ አካላት /ፖሊስ፣ ፍትህ ጽ/ቤት፣ ፍርድ ቤቶች

 ትምህርት ተቋማት

 ብዙሃን መገናኛ ዘዴዎች

 አጠቃላይ ህብረተሰቡ
የ 2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የህንፃ ሹም ተጠሪ ጽ/ቤት ግቦችና መግለጫች

ተ ዕይታ የቡድኑ የዓመት ግቦች ግቦችመገለጫዎችና መለኪያ Base line


የአፈፃፀም ደረጃ የ 2012 ዓ.ም
.
ዎች ውጤታቸው ያለፈው
ኢላማዎች
ቁ ዓመት
የሂደቱ የግብ መግለጫ በ 2013 ዓ.ም ቀይ ቢ አረን የዓመ 1 ኛ 2 ኛ 3 ኛ 4

የዓመቱ የሚጠበቅ ውጤት ጫ ጓደ ቱ ኛ

ግቦች ውጤት
1
የተገ የተገልጋይ ወቅታዊ መረጃ ተገልጋይ የተገልጋይ 90  100 90 92 95 98

ልጋይ እርካታ ለተገልጋይ ማሳዎቅና እርካታ ማሳደግ እርካታ ደረጃ


ዕይታ ማሳደግ ከተገልጋይ ግብረ በመቶኛ
መልስ መቀበል
አፋጣኝ ምላሽ
መስጠት የሲቪል
ሰርቪስ ማሻሻያ
ፕሮግራም ተግባራዊ
በማድረግ ቀልጣፋ
አገ/አሰጣጥን
ማሻሻል
2
የፋይ የአገልግሎት የፕላን ስምምነት ያደገ የመሀንድስ 296878.15  300.000. 75.000. 75.000. 75.000.0
0
75.0
00.0
00 00 00
0
ናነስ ገቢ አቅምን የድዛይን መርመራና የአገልግሎት አገልግሎት
የበጀ ማሳደግ ማፅደቅ ግንባታ ልማት ቢሮ የፕላን
ት ቁጥጥር አገልግሎት ስምምነት፣የድዛ
ዕይታ የሚውል የተሰበሰበ ይን ምርመራና
ገቢን ማሻሻል ማፅደቅ፣የግንባ
ታ ቁጥጥር
አገልግሎት
ክፍያን ጊዜያዊ
የግንባታ ፈቃድ
የበጀት አሳታፊና ፍትሀዊ ፍትሀዊ ግልፅ የበጀት 90  100 100 100 100 100

አጠቃቀም የመገት አጠቃቀም የበጀት አጠቃቀም


ና በተቋም ማጠናከር አጠቃቀምና ፍትሀዊ፣ተደራሽ
ውጤታማነ ውጤታማነት ነትና ግልፅነት
ት በአግባቡ በተቋሙ ውስጥ
ተግባራዊ በመቶኛ
ማድረግ
3
የውስ የኪራይ የኮንስትራክሽን በግንባታ ከኪራይ 80  100 90 90 90 90

ጥ ሰብሳቢነት ስራዎች በህግና ስራዎች ዙሪያ ሰብሳቢነት


አሰራ ና ሙስናን ስርዓት ብቻ የዳበረ ተግባርና
ር መቀነስ በዘመናዊ አሰራር ግልፀኝነትና አመለካከት የፀዳ
ዕይታ የተደገፈ እንዲሆን ተጠያቂነት አገልግሎት
በማድረግ የሰፈነበት አሰጣጥ በመቶኛ
የግልፀኝነት አሰራር እና
ተጠያቂነት አሰራርን ከሙስና እና
አጠናክሮ ማስቀጠል ከኪራይ
ሰብሳቢነት
የፀዳ አስራር
መዘርጋት
4
ዘመናዊ የህዝብና የመንግስት በክ/ከተማው በዘመናዊ 80  100 90 92 95 78

የግንባታ ሀብት የሆነውን ውስጥ ያሉ መንገድ የግንባታ


ሀብት ውስን ግንባታ ህግ ግንባታዎችን ቁጥጥርና
ስርዓት ዲዛይን
ምርመራ

1
ቆጣራና ብቻ ለታለመለት ለታለመለት ስራ መስራት
ምዝገባ አላማ እንዲውል አላማ
ተግባር ማድረግ ብቻእንዲውል
ማሻሻያ ማድረግ
2
የአገልግሎት የአገልግሎት አሰጣጥ የተገልጋይ የአገልግሎት 90  100 90 92 95 98

አሰጣጥ ስታንዳርድ ደረጃ እርካታ ፈጣን አሰጣጥ


መሻሻያ በማውጣት አገልግሎት ስታንዳርድ
ለደንቦኞቻችንን ወጪቆጣቢና ጠብቀው
አጋር አካላት ውጤታማ የተሰጡ
ቅልጥፍና ያለው አገልግሎት አገልግሎት
አገልግሎት ተደራሽ በመቶኛ
እንሰጣለን ማድረግ
አገልግሎት
አሰጣጡም
ተደራሽና ወጪ
ቆጣቢ እናደርጋለን
የሂደቱን የሂደቱን የስራ ውጤታማ የተዘጋጀ ዕቅድ 1  1 1 1 1 1

የልማት አፈፃፀም ሪፖርት የግንባታ እቅድ በቁጥር


ዕቅድ በዕውቀትና በጥራት ዝግጅት ፈቺና
ዝግጅት ማዘጋጀትና ገላጭ እቅድ
አሰራርን መተንተን እንሰጣለን
ማጠናከር
3
የተዘጋጀ ሂደታዊ 12  12 3 3 3 3

ወርሀዊ ሪፖርት
በቁጥር
4
ምርጥ የተሻለ ተሞክሮ ፈጣንና አቻ የልምድ ----  4 1 1 1 1

ተሞክሮዎ ካላቸው ተቋማትና ቀጣይነት ልውውጥ


ችን ሂደቶች ውስጥ ያለው በቁጥር
የማስፋፋት የጠቀመሩ አገልግሎት
ስርዓትን ተሞክሮዎች ን የሚሰጥ ሂደት
ማሻሻል በግንዛቤ በልምድ መፍጠር
ልውውጥ በመጠቀም
ማስፋፋት
ቅንጅታዊ በጋራ ለመስራት በኔትወርክ በቅንጅት 90  100 90 92 95 98

አሰራርን የሚያስችል አሰራርን ተሳሰረ ሂደት የተከናወኑ


ማጎልበት እንዘረጋለን የህ/ሰቡ የባለቤትነት ተግባራቶች
እና የባለድርሻ ስሜትና በመቶኛ
አካለትና ፍላጎት አርካታ
በመሌትና ሰሜት
እንድኖር እናደረጋለን
የሰራተኛው የአጭር፣የመካከለኛ፣ በዕውቀት ላይ የሰለጠነ ---   10 1 3 3 3

ን እውቀትን የረጅምጊዜ የተመሰረተ ባለሙያ ብዛት


ክህሎት ስልጠናዎችን አገልግሎት በቁጥር
ማሻሻል ለሰራተኛው አሰጣጥ
በመስጠት እና የጠመሰገኑ
የመማማሪያ ባለሙያዎችና
መድረኮችን እና ሂደት
በማመቻቸት መፍጠር
የመፈፀም
አቅማቸውን
እውቀትና
ክህሎታቸውን
እናሳድጋለን
የሰኞ ገበያ ክ/ከተማ የህ/ሹም ተጠሪ ጽ/ቤት የግንባታ ቁጥጥርና ክትትል ቡድን የ 2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የቁልፍ ተግባርና
የፊዚካል ስራዎች ዕቅድ የድርጊት መርሃ ግብር

1. የቁልፍ ተግባር/ የለውጥ ሰራዊት ግንባታ /ዕቅድ

ተ.ቁ የሚሰሩ ዝርዝር ተግባራቶች መለኪያ የዓመ 1ኛ ሩብ ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት ምርመራ
ቱ ሐ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰኔ
ካ ጋ ያ ን
1 የተጠሪ ጽ/ቤቱን የ 2013 ዓ.ም አመታዊ በቁጥር 1 1

የቢኤስሲ ዕቅድ ማቀድ


2 አመታዊ የቢቤስሲ ውጤት ተኮር ዕቅድ በቁጥር 1 1

ማቀድ
3 የ 1 ከ 5 እቅድ ማቀድ በቁጥር 1 1

4 የመማማርና እድገት እቅድ ማቀድ በቁጥር 1 1

5 የዜጎች ቻርተር እቅድ ማቀድ በቁጥር 1 1

6 የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ በቁጥር 1 1

7 የመልካም አስተዳደር እቅድ ማቀድ በቁጥር 1 1

8 ለአደረጃጀቶች ተግባርና አፈፃፀም ግብረ- በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1

መልስ መስጠት
9 የደረጃ ፍረጃ ማካሄድ በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1

10 የ 1 ለ 5 ውይይት ማካሄድ በቁጥር 48 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4

11 የመማማር ዕድገት ውይይት ማካሄድ በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1

12 የወር የቡኤስሲ ውጤት ተኮር ዕቅድ በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1

ለባለሙያዎች መስጠት
13 የወር የቢኤስሲ ውጤት ተኮር ውጤት በቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ለባለሙያዎች መስተት

ተ/ቁ የሚከናወኑ ተግባራት የአመቱ 1 ኛ ሩብ አመት 2 ተኛ ሩብ አመት 3 ተኛ ሩብ አመት 4 ተኛ ሩብ አመት

እቅድ ሃ ነ መ ጥ ህ ታ ጥር የካ መጋ ሚ ግ ሰኔ
1 የፀደቁ ድዛይኖችን 107
መመዝገብና መከታተያ ቁጥር
መስጠት
ሀ 90 7 7 7 7 7 7 8 8 8 8 8 8

ለ 4 1 1 1 1
ሐ 13 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 2
2 የግንባታ ፍቃድ በተሰጣቸው 107
ግባታዎች ላይ ቁጥጥር
ማድረግ ሀ 90 7 7 7 7 7 7 8 8 8 8 8 8

ለ 4 1 1 1 1

ሐ 13 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 2

3 የህንጻ መጠቀሚያ ፍቃድ 2 1 1


መስጠት
4 ነባር /ጅምር ህንጻዎችን ወደ 2 1 1
ቁጥጥር ማስገባት
5 ጊዜያዊ ግባታዎችን መረጃ በመያዝ 65 5 5 5 5 5 5 5 6 6 6 6 6
በተፈቀደላቸው መሰረት
መሰራታቸውን ማረጋገጥ
6 ህገ ወጥ ግንባታዎችን ክትትልና 60 5 5 5 5 5 5 5 5 5 5 5 5
ቁጥጥር በማድረግ ማስቆም መረጃ
መያዝና ለደንብ ማስከበር መረጃ
መስጠት
7 ገቢ መሰብሰብ 38,600 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67 3,216.67
መልካም
የስራ
ዘመን

You might also like