You are on page 1of 48

1

የመወያያ ጥያቄዎች
• ስነ-ምግባር ምንድን ነው?

• የስነ-ምግባር ጠቀሜታዎችን ዘርዝሩ?

• በስራ ቦታ ልንከተላቸው የሚገቡን የስነ-ምግባር መርሆችን እንዴት


ታዩታላችሁ?
• የስራ ላይ ስነ-ምግባር ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ያለውን ግንኙነት አብራሩ

• ለስነ-ምግባር ግድፈት ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮች ምን ምን ናቸው?


የመወያያ ጥያቄ
የሰዎች እድገትም ሆነ ውድቀት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
ከስነ-ምግባር ጋር የተያያዘ እንደሆነ በዘርፉ የተሰማሩ
ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡

ይህንን አባባል እንዴት ታዩታላችሁ?

3
1. የሥነምግባር ትምህርት

1.1. ሥነምግባር ምንድነው?


ሥነ-ምግባር አንድ የፍልስፍና ትምህርት ክፍል ሲሆን፣
ስለጥሩና መጥፎ፣ በጐና ክፉ፣ ትክክልና ትክክል ስላልሆነ፣
ፍትሃዊና ፍትሃዊ ስላልሆነ ሃሳብ ንግግርና ድርጊትን የሚገልጽ
ሥርዓት ነው ::

4
Y’ UÓv` TKƒ
SM"U ìvà ወÃU ›É^ÑAƒ' Ÿ›”É ¾S<Á
Se¡ ŸvKS<Áው ¾T>Öup ›É^ጎƒ ወÃU›W^`
(¾›=ƒÄåÁ s”s­‹ Ø“ƒ“ U`U` SዝÑu nLƒ)

ƒ¡¡M ወÃU eI}ƒ TKƒ U” እ”ÅJ’ Tወp“ ƒ¡¡M


¾J’ው” TÉ[Ó ’ው
("`}`)

ተገቢ የሆነውን ፤ጥሩ የሆነውን ፤ትክክል የሆነውን ብቻ መርጠን


ተቀብለን እንድንፈፅም የውዴታ ግዴታ /commitment /
የምንገባበት ነው፡፡
ሥነምግባር አእም[ችን ከመዛጉ በፊት ዝገት
መከላከያ(Anti-Rust) ነው፡፡

ከዚያምየጭንቅላታችንን ዝገት የሚያለሰልስ፣

በ|ላም የሚያስለቅቅ (Lubricant) በሚል በመስኩ


ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡፡
6
የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እንዳይሆን፣ሰብዓዊ
ክብሩን በመጠበቅ ውስጣዊ ፍላጎቱንም ተገቢ
በሆነ ወቅትና ሥፍራ እንዲያማóላ የሚያደርግ
የሕወት ኮምፓስ ነው፡፡

ሥነምግባር በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያለው


እምነትና ተግባር ሥርዓት ሲሆን፣ የሰውን ልጅ
ባህርይ የሚቆጣጠርና ተጽዕኖ የሚያደርግ
ነው፡፡
7
1.4 መልካም ሥነምግባር ግብረገባዊ ወይም መሆን ለምን
ያስፈልጋል (Why be Moral?)
ለዚህ ጥያቄ ሁለት ዓይነት መልሶችን እናገኛለን፡-

ሀ.ሃይማኖታዊ መልስ
ከሲኦል ለማምለጥና መንግሥተሰማያትን ለመውረሥ፣

ከአምላክ ቁጣና ቅጣት ለመዳን

ነፍስን ለማስደሰት

8
ለ.የሰው ልጆች ምክንያታዊ የፍልስፍና መልስ

ኢሥነምግባራዊ ሰው
በራሱ አይተማመንም

ጥፋተኝነት ይሰማዋል

ውስጣዊ አንድነት የለውም

ውስጣዊ ርካታ የለውም፣

ደስተኛ አይደለም፣ 9
Sources of Ethical Norms

The
Individual
Conscience
2.1. ሃይማኖት (እምነት)

11
2.2 ባህል

12
ባህል:-
ይህ ከማህበራዊ (ግብረገባዊ ማንነት) ተመሣሣይነትና ከባህል
(ልማድ የሚመነጭ እቀባ (ዕገዳን) የሚያካትት ሲሆን በባህል
(ልማድ) ላይ ተመስርተው የሚዳብሩ ጠቃሚ ዕሴቶችን
ይጨምራል
ለምሳሌ
ታማኝነት፣
ሐቀኝነት፣
ቅንነት፣
ግልጽነት ወዘተ
13
2.3 ቤተሰብ ቤተሰብ ሲባል የተቀረፁ ተሞክሮዎችና
የወላጆች መልካም ዕሴቶች በልጆች
ዘንድ ለመልካም ሥነምግባር መፈጠር
መነሻ ሲሆኑ
 አሉታዊ ዕሴቶች ማለትም ማታለል፣
አለመታመን፣ ግለኝነት ሥግብግብነት
ወዘተ … ከሚታይበት ቤተሰብ
የተወለዱ ልጆች መልካም ያልሆነ
ዕሴት (ሥነምግባርን) ይቀስማሉ፣

14
2.4 የዕድሜ ዕኩዮች (ጓደኞች)
በአርያነት የምንወስዳቸው ጓደኞች ለሥነምግባራችን በጐ የሆነ ወይም በጐ
ያልሆነ ተጽዕኖ የማሳረፍ አቅም አላቸው
መልካም ያልሆኑ አርአያነቶች ለምሳሌ ማታለል፣ ማጭበርበር፣ ግለኝነት፣
ወዘተ… ወደ ህብረትና ወደ መልካም ሥነምግባር የማይመሩ ናቸው፡፡

15
2.5 የመኖሪያ አካባቢ
መኖሪያ አካባቢ ከሚፈጥረው በጐ ወይም በጐ ያልሆነ ተጽዕኖና
የህብረተሰብ ወይም የግል ዕሴቶችን ጥሩ ወይም መጥፎ
የማድረግ አቅም አለው፡፡

16
2.7.1 የመልካም ሥነምግባር ጠቀሜታ

2.7.1.1 ለግል ህይወት


ብቃት ያለው ማህበራዊ ግንኙነት ለማድረግ
የተሰጠ ኃላፊነትን ለመወጣት
በግል ጥቅምና በህብረተሰብ ጥቅም መካከል ግጭት
እንዳይኖር ለማድረግ
ሙያዊ ብቃት እንዲኖረው ያደርጋል፣
ኑሮን ለማሻሻልና በዕቅድ ለመመራት ይረዳል ከግል
ስግብግብነትና ከስሜታዊነት ያድናል፣
17
2.7.1.2 ለህብረተሰብ ዕድገት
የመንግሥት አስተዳደር መልካም ሥነምግባር የሰፈነበት እንዲሆን ያደርጋል፣

ህብረተሰቡ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኝ ያደርጋል፣

ሰብአዊና ዲሞከራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ያደርጋል፣

ተቻችሎ መኖርን (tolerance) ያዳብራል፣

ሠዎች ለህግ ተገዥ እንዲሆኑ ያደርጋል፣

ሰዎች መብታቸውን በትክክል እንዲተገብሩና ግዴታቸውን እንዲወጡ


ያደርጋል፣
ሰዎች ለሌሎች እንዲያስቡና እንዲጠነቀቁ ያደርጋል፣
18
.7.1.3 የመንግሥት መ/ቤቶችን አሠራርና
አገልግሎትን ለማሻሻል፣
መንግሥት ብቃትና ጥራት ያለው አገልግሎት ለህዝቡ ይሰጣል፣
አገልግሎት ሰጪና ተቀባይን ያቀራርባል፣
በመንግሥት መ/ቤቶች የሚፈፀም ሙስናን ለመከላከል ያስችላል፣
ህዝብ በመንግሥት ላይ እምነት ካሳደረ የሚፈለግበትን ግብር በወቅቱ
ይከፍላል፣
የመንግሥት የአሰራር ሥርአቶች ግልጽና ተጠያቂነት ያለባቸው እንዲሆኑ
ያደርጋል፣
19
ዲሞክራሲያዊ አሰራርና መልካም አስተዳደር በመንግስት

መ/ቤቶች እንዲመሠረት በር ይከፍታል፣

ቁልፍ የሆኑ የሥነ ምግባር አስተሳሰቦች (የኃላፊነት ስሜት፣

ህጋዊነት፣ ሚዛናዊነት፣ ቅንነት፣ ሃቀኝነት፣ ታማኝነት፣ ብቃትና

ውጤታማነት) ተግባራዊ ይሆናሉ፣

ባለጉዳይን በተገቢው መንገድና በትህትና ማስተናገድ፣

20
¾e^ LÃ e’-UÓv`
 በስራ ቦታ ሁሉም ሁሉም ሰራተኛ ሊያሳየው የሚገባ ትክክለኛ
ባህርይን የሚያመላክት ነው፡፡
ስራን በኃላፊነት መንፈስ ለመስራት ሰራተኛው/ኃላፊው ሊያሳይ
የሚገባውን ባህሪ፣ ለስራውና ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ሊሰጥ
የሚገባውን ክብር፣ ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ሊፈጥር
ስራን በኃላፊነት መንፈስ ለመስራት ሰራተኛው/ኃላፊው ሊያሳይ
የሚገባውን ባህሪ፣ ለስራውና ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ሊሰጥ
የሚገባውን ክብር፣ ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ሊፈጥር የሚገባውን
መስተጋብር እንዲሁም በአጠቃላይ በስራ ላይ የሚኖረውን
ተግባቦት የሚያሳይ ነው፡፡
የስራ ላይ ስነ-ምግባር ሰራተኞች መገለጫ ባህርያት

 የስራ ሰዓትን ለስራ ብቻ ያውላሉ፤ የመግቢያና መውጫ ሰዓትን ማክበር


• የሙያ ኃላፊነታቸውን በቁርጠኝነት ይወጣሉ

• ስነ-ስርዓት ያከብራሉ፤ ለስነ-ምግባር ደንቦች ተገዢ


ይሆናሉ፤ ስራቸውን በህጉ መሰረት ያከናውናሉ፤
• ለሚከፈላቸው ክፍያ ተመሳሳይ ስራ ይሰራሉ

23
መገለጫ ባህርያት የቀጠለ…
 ከተገልጋይ እጅ መንሻ በመቀበል ወይም ያልተገባ ጥቅም
ለማግኘት ሲሉ ስራን አያጉዋትቱም
 በስራቸው ውጤታማ ለመሆን ይጥራሉ

 ስራቸውንም ያለማንም ጉትጎታ ቅስቀሳ ያከናውናሉ፤ እምነት


የሚጣልባቸው ናቸው

24
መገለጫ ባህርያት የቀጠለ…
 የስራ መገልገያ መሳሪያዎወችን፣ ሀብትና ንብረትን በአግባቡ ይይዛሉ

 በቡድን ስራ በመሳተፍ በንቃት ይሳተፋሉ

 ሙያቸው ለሚጠይቃቸው ሁሉ ዋጋ ይከፍላሉ

 ለሁሉም ተገልጋዮች፣ የስራ ባልደረቦችና ኃላፊዎች ጋር ሰላማዊ ግንኙነትን


ያዳብራሉ
 ለተገልጋዮች ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት ሁሌም ዝግጁ ናቸው

25
Top 10 Work Ethics

1 . Attendance / በስራ ላይ መገኘት


• Limit Absences
• Be at work every day possible
• Plan your absence
• Don’t abuse leave time
• Be punctual every day

26
2. Character / ተገቢ ባህሪ ማሳየት
 Be honest
“Honesty is the single most important factor
having a direct bearing on the final
success of
an individual, corporation, or product.”
 Be dependable
Complete assigned tasks correctly and
promptly
 Be loyal
Speak positively about the company
 Be willing to learn
Look to improve your skills 27
3 . Team Work / በቡድን ስራ ማመን
• Be a team player
• Leadership abilities
•Be a contributing member
• Accept compromise

28
4 . Appearance / ተገቢ አለባበስን
መጠቀም

Dress Appropriately

Personal hygiene

Good manners
29
5 . Attitude / አመለካከት
Have a good attitude

Accept responsibility for ones work

30
6 . Productivity / ምርታማነት
Do the work correctly
 Get along with co-workers
 Help out whenever asked
 Take pride in your work

31
7 . Organizational Skills / ተገቢ የስራ ክህሎት
Make an effort to improve
Time Management

8 . Communication / ተግባቦት

9 . Cooperation / መተባበር
working together to achieve more

10 . Respect/ ከበሬታ

32
¾S<Á Y’UÓv`
 u}ወc’ Øuw ወÃU ¾Y^ Se¡ ¾T>cucu<
vKS<Á­‹ /W^}™‹/ ¾T>Ÿ}K<ƒ Y’UÓv` ¾S<Á
Y’UÓv` ¾T>vM c=J”፣

እ”Ų=I ¯Ã’ƒ Y’UÓv`U ¾S<Áው ›vLƒ G<K<


¾T>Ÿ}K<ƒ“ ¾T>Ѳ<uƒ Å”w“ Å[Í” ÁSK¡ታM::
“Ethics are as important for
the public servant as blood
for the body”

(Unknown in Van der Waldt & Helmbold,


1995:170).

34
There are seven sins in

Mahatma Gandhi (1869 – 1948)


35
What are the sins?
 Wealth without work,
 Pleasure without conscience,
 Knowledge without character,
 Commerce without morality,
 Science without humanity,
 Worship without sacrifice and
 Politics without principle. -
36
37
o th e r s
h a n g e
T o c h a n ge
v e t o c
a y h a
we m e s !
u r se l v
o
“ጥሩ አገልጋይ መሆንን ያልተማረ ሰው ጥሩ
መሪ ሊሆን አይችልም”

አርስቶትል

39
‹‹የሰባዊነት ጥግ››
መጋቢት 1985 ዓ/ም‹‹ኬቨን ካርተር›› የተባለ ደቡብ አፍሪካዊ የፎቶግራፍ
ባለሙያ ሱዳን ውስጥ ተከስቶ በነበረው ርሀብ ከተባበሩት መንግስታት
የእርዳታ ልዑክ ጋር ለደግነት ወደ ደቡብ ሱዳን ያመራል ፡፡

በአንዷ መከረኛ ዕለትም ይህችን ከታች የምትመለከቷትን ምስል በካሜራው


አስቀረ፡፡ ‹‹ርሀብ አድቅቆት የገዛ ራሱን መሸከም ያቃተው ህፃን ልጅ እና ይህን
ገላ ለመግመጥ የቋመጠ ጥንብ አንሳ›› የረሀብን ክፉ ገፅታ፣ የድርቅን አሰቃቂ
ሁነት፣ የምስኪኖችን እልቂት፣ ቃላት ሊገልፁ ከሚችሉበት አቅም በላይ በሆነ
መንገድ በድንቅ ካሜራው ለአለም አስቃኘ፡፡

41
42
‹‹ቀጫጫ እጆች እንኳን ለመሮጥ፣ ለመቦረቅ ይቅርና የገዛ አካሉን ለመሸከም
ያዳገተው እግር፣ መቆም የከበደው ገላ እና በርሀብ በሞቱ ሰዎች የደለበ ፈርጣማ
አሞራ!!›› ይህን ፎቶ ከወራት በኋላ በ1985 ዓ/ም ለኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ
ተሸጦ ታተመ፡፡ ምስሉ በመላው አለም ታየ፡፡

ፎቶግራፈሩ፣ ክብር እና ዝናን አተረፈ፡፡ ተሸለመ፣ ተሞገሰ፡፡ ዓለም ስለፎቶግራፈሩ


አወራ፡፡ ከዚህ ሽልማት በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በአንድ አስተዋይ
ጋዜጠኛ የተወረወረች ያልተጠበቀች ጥያቄ ግን የህይወቱን አቅጣጫ
እስከወዲያኛው ቀየረችው፡፡ አመሳቃቀለችው፡፡

43
‹‹ህፃኗ ልጅ እንዴት ሆነች….ታደግካት?!!›› አይኖቹ ፈጠጡ….ላብ
አጠመቀው………ቃላት ከአንደበቱ ጠፋ!! ………..በምናብ ወደ ደቡብ
ሱዳንዋ የርሃብ መንደር ተሰደደ፡፡ ጠያቂው ግን ድጋሚ በጩኸት ጠየቀ
‹‹ህፃንዋን ልጅ ታደግካት ??ነው ፎቶዋን ብቻ ነው ይዘኸው የመጣህ????››
ካርተር ጋዜጣዊ መግለጫውን አቋርጦ ወጣ፡፡
ከወዳጅ ከዘመድ ሁሉ ተሰወረ፡፡ ከራሱ ጋር ተጣልቶ ለብቻው ውሳኔ አልባ ዶሴ
ከፈተ፡፡ በገዳይዋ ፊት ጥሏት የሄደው የጎስቋላ ህፃን ነፍስ ለወራት እንቅልፍ
ነሳው፡፡ ካርተር ራሱን ወነጀለ፡፡ የፎቶግራፍ ሽልማቱን ባሸነፈ በሦስት ወሩ
በልጅነቱ ሲቦርቅ ባደገባት ‹‹ፓርክሞር›› በተባለች ለምለም ቀዬ ሀምሌ 19
1986 ዓ/ም በ33 አመቱ እራሱን ገድሎ ተገኘ፡፡ ራሱን የሞት ፍርድ ፈረደበት ፡፡

44
በሞ ቱ ዋ ዜማ ላይ ሆኖ ለወዳጅ ዘመ ዶ ቹ ባስቀ ረው ማ ስታ ወሻ
የሚ ከተ ለው ን ፀፀት አሰፈ ረ " ካለኝ ነገር ቀ ንሸ አልሰጠሁም ፡፡

እኔን ለማ ኖር ስራ የን ብቻ ሰራ ሁ፡፡ ሚ ጡ ከርሀብ ጋር ስት ታ ገል ጥ ንብ


አንሳው በእሷ ጠግቦ ይሆናል፡፡ ሚ ጡዋ ፣ የአሞ ራ ው እራ ት ስት ሆን፣
በሚ ጡ ርሀብ እኔ ተ ሸ ለም ኩ፡፡ ይህም እኔን ሚ ጡ ወዳለች በት የሞ ት
ጎ ዳና እንዲ ሄድ ፀፀቱ አስገደደኝ ፡፡ ደህና ሁኑ ዘመ ዶ ቸ ፡፡

ሰው ሲራ ብ፣ ሲቸ ገር አት ዩ፡፡ ካያ ች ሁም ካላች ሁ ቀ ንሳች ሁም ቢሆን


እርዱ ፡፡ የህሊና ቁ ስል መ ፈ ወሻ የለው ም ፡፡

ራ ሳች ሁን ከህሊና ቁ ስለት ታደጉ፡፡ "


(የሺሀሳብ አበራ) በመረጃ ምንጭነት፡new York times magazine and carter biography ን ተጠቅሜያለሁ፡፡

45
46
47
Asefa Adefrs

0922182468/

assezeni@gmail.com
48

You might also like