You are on page 1of 60

የስልጠናው ይዘት

I. የከልቡ ትርጉም እና ታሪካዊ አመጠጥ


II. የከልቡ ባህሪያት
III. የከልቡ ፅንሰ ሀሳብ እና አስፈላጊነት
I V. የከይዘን ልማት ቡድኖች አላማ
V. የከልቡ ጠቃሜታ
VI . የከይዘን ልማት ቡድን አይነቶች
VI I .የከልቡ ቀጠይ የማሻሻያ ስራዎች /PDCA/
VI I I .የከልቡ የችግር አፈታት ሂደት
I X. የከልቡ ስብሰባ እና ፕርዘንቴሽን
X. የከልቡ የችግር / ማነቆ መፍቻ/መለያ ቴክኒኮች
2
1. የከልቡ ትርጉም እና ታሪካዊ አመጠጥ

 የከልቡ አመጣጥ ከጃፓኖች የጥራት ቁጥጥር ቡድን አሰራር


ነዉ፡፡

 በሁለተኛው የአለም ጦርነት የጃፓን ምርቶች በአለም ገበያ


በጥራት ችግር መወዳደር ባለመቻላቸው የተለያዩ
ዕርምጃዎችን በመውሰድ ዛሬ ቁጥር አንድ ጥራት ያለው
ምርት አምራች ኩባንያዎች ባለቤት ለመሆን በቅተዋል፡፡

3
የቀጠለ….
 አመራሩ የጥራት ጉዳዮችን ሃላፊነት እንዲወስድ ማድርግ
ጀመሩ
 የጥራት ቁጥጥር ጥናት ቡድን በመመስረት አለማቀፋዊ
የጥራት ዘዴዎችን ማጥናት፣
 ጥራት ተኮር ስልጠናዎች ለሁሉም ሰራተኞች እና
አመራሮች መስጠት (1950 ዶ/ር ዴሚንግ፣ 1954 ጁራን)
 ከስልጠናዎቹ በኋላ ከስራዉ ጋር ቀጥተኛ ግንነኙነት
ያላቸው ሰራተኞች በስራ ቦታ ያለውን ችግር መፍታት
ጀመሩ::
 በውጤቱም በመደነቅ ሰራተኞች በራሳቸዉ ተነሳሽነት
ትንንሽ ቡድኖችን መመስረት ጀመሩ፡፡
 በጥ.ቁ.ቡ ጉዳይ ላይ በጃፓን ሰፋፊ ስልጠናዎች መስጠት 4
የቀጠለ….

 የጥራት ቁጥጥር ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን ያለውን


መልክ ይዞ የተቋቋመው በ1962 በጃፓን የሳይንቲስቶች
እና መሀንዲሶች ማህበር(JUSE) ሲሆን በ ዶ/ር ኩሩ
አይሽካዋ መሪነትና አነሳሽነት ነው፡፡

5
የቀጠለ…..
 ፍልስፍናው መጀመሪያ በጃፓን ጎረቤቶች ቀጥሎም
በአውሮፓ እና በአሜሪካ ተሰራጭቷል፡፡
 በጃፓን የሳይንቲስቶች እና የመሀንዲሶች ማህበር
በ1970 የተመዘገቡት ቡድኖች 50,000 ሲሆን በ2001
420,000 ደርሰዋል፡፡
 በአብዛኛው የኢስያ ሀገሮች በርካታ የ.ጥ.ቁ ቡድኖች
ያሉ ሲሆን ለመስፋፋት የኢስያ ምርታማነት ድርጅት
(APO) ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል፣
6
የቀጠለ…..

 በቻይና ብቻ በ2001 ከ1 .7 ሚሊየን በላይ ይኖራሉ


ተብሎ ይገመታል፡፡
 በህንድ ሀገር በት/ት ተgG|H ÜHT ½wÃRÉú
½.Õ.a.oúƏኖ … ™ሉ፡፡

7
የቀጠለ…..
 ከልቡ ማለት ከጃፓን የጥ.ቁ.ቡ የተወሰደ እና በኛ ሁኔታ
የተሻሻለ ሲሆን ሰራተኞች በስራቸው እና በአሰራራቸው
ቀጣይነት ያለው መሻሻል ለማምጣት የሚጥሩበት
ከስራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ከ3-10
ሰራተኞች አባል የሚሆኑበት ቡድኖች አሰራር ነዉ፡፡
 የሰዎች ስብስብ ሲሆን በጋራ ችግሮችን የሚለዩበት
አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ በማቅረብ የስራቸውን የምርት
እና የአገልግሎት ጥራት የሚቆጣጠሩበት እና
የሚያሻሽሉበት ዘዴ ነው፡፡ 8
የቀጠለ…..
 ለሚለዩት ችግር የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው እና የሁሉንም
አባላት ተሳትፎ ለማረጋገጥ አባላቶቹ ከአንድ የስራ ክፍል
እና ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ መሆን አለባቸው፡፡

 ቡድኖቹ የቡድን መሪ እና ጸሀፊ ይኖራቸዋል፡፡


 በሳምንት አንድ ጊዜ ከ(ከ30ደቂቃ-1 ሰዓት) መደበኛ የሆነ
ስብሰባ ይኖራቸዋል፡፡

9
II. የከልቡ ባህሪያት
 አነስተኛ አባላት
 ቀጣይነት ያለው የስራ፣ የምርትና አገልግሎት ማሻሻያና
ቁጥጥር
 ራሳቸውን ችለው የሚንቀሳቀሱ (ራስ መር)
 የከይዘን ቴክኒኮችን መጠቀም
 የአባላቱን ሙሉ አቅም አሟጦ መጠቀም
 እርስ በርስ መገነባባትና የራስን አቅም ማጎልበት

10
III. የከልቡ ፅንሰ ሀሳብ እና አስፈላጊነት

 የከይዘን ልማት ቡድን ስርዓት የሚመነጨው


ከአሳታፊነት እና ሰብዓዊ ተኮር አመራር ነው፡፡

 የአሳታፊነት አመራር ማለት ሰዎች በተቋም


ውስጥ ምንም ዓይነት የሥራ መደብ ላይ ቢሆኑም
በተቋሙ አባልነታቸው /ሠራተኝነታቸው/
ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ እድል
ሊሰጣቸው እንደሚገባ የሚያስገነዝብ ነው፡፡

11
የቀጠለ…
 ሰብዓዊ ተኮር አመራር ማለት ለሰዎችና ለፍላጐታቸው
ትኩረት የሚሰጥ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰዎች የአንድ
ተቋም ከፍተኛው ሀብት ናቸው ብሎ ስለሚያምን ነው፡፡

12
ልማዳዊ የአመራር ፍልስፍና
እና
ከይዘናዊ የአመራር ፍልስፍና
ልማዳዊ የአመራር ፍልስፍና

ሰራተኞች እንደ ሮቦት


የሚታዩበት

14
ከይዘናዊ የአመራር ፍልስፍና
 ሁሉም ሰራተኞች እንደ ሰው የሚታዩበት እና ያላቸውንም
እውቀት እና አቅም አውጥተው እንዲጠቀሙ የሚያስችል
የአመራር ፍልስፍና ነው፡፡

15
በስራ ቦታ የከልቡ አስፈላጊነት
 ሰዎች በተለመደው አሠራር ውስጥ ተሟሙቀው እንዳይኖሩ

 ዕውቀታቸውን እንዲያሻሽሉ

 በተቋሞቻቸው ግቦች እና የአሠራር ሥርዓቶች ላይ

እንዲመክሩ
 ዕድል በማግኘታቸው እንዲኮሩና

 ሥራዎቻቸውን በራስ መተማመን ስሜት እንዲያከናውኑ

ያስችላቸዋል፡፡
16
IV. የከይዘን ልማት ቡድኖች አላማ

 ሠራተኞች ችግሮችን /ማነቆዎችን የመለየት፣ የማቃለልና


የመፍታት አቅማቸውን ማሳደግ፣
 በሚደረገው ውይይት በሰራተኞች መካከል ጥሩ የእርስ በእርስ
ግንኙነት እና የቡድን ስሜት በመፍጠር የጋራ ብልጽግና ወይንም
ዕድገት መርህን እንዲከተሉ ማስቻል፣
 በስራ ቦታ የሥራ ላይ ሥነ ምግባርን በመገንባት፣ ግድፈቶችን
በመቀነስ ጥራት ያለው ስራ እንዲሰራ ማስቻል፣
17
የቀጠለ…

 ቀና አስተሳሰብን መፍጠርና ማስረጽ

 የግል ኃላፊነትን በአግባቡ የመገንዘብና


የመወጣት ስሜትን መፍጠር
 የስራ ቦታን ምቹ እና አስደሳች
ማድረግ/የተደራጀ ማድረግ/
 የደንበኛን እርካታ ማሻሻል

18
V. የከልቡ ጠቃሜታ

i. በከልቡ ውስጥ አቅም መገነባባት


በከልቡ ውስጥ የራስን አቅም ለማሳደግ መጣር
የችግር አፈታት ክህሎታችንን ለማሳደግ መጣር
ሥራን እንዴት በጥራት መከወን እንዳለብን መማር
ii. የሥራ ቦታን መምራት
የስራ ቦታ መተዳደሪያ ህጎችን ማውጣት
ስታንዳርዶችን መጠብቅ እንዲሁም ሌሎች
እንዲጠብቁ ማድረግ
የሥራ አካባቢን በየጊዜው ማሻሻል (5ቱማ፣የስራ ቦታ
ህጎች መመሪያዎች ወዘተ…)
19
የቀጠለ…
iii. በሥራ ቦታ የሚከሠቱት ችግሮችን መቅረፍ

 በከልቡ ተግባራት መሠረት በሥራ ቦታ የሚከሰቱ


ችግሮችን በደንብ ማጤንና በወቅቱ መፍታት

20
VI. የከይዘን ልማት ቡድን አይነቶች
1.ንኡስ ቡድኖች:-
 የከይዘን ልማት ቡድን አደረጃጀት
እንደተቋሙ ሁኔታ የሚወሰን ነው፡፡
 ብዛት ያላቸው (ከ10 በላይ) ሠራተኞች
ባሉበት የሥራ ክፍል ወይም የሽፍት ስራ
በሚኖረው የስራ ሁኔታ ንዑሳን ቡድኖችን
(sub-circles) መመሥረት ይቻላል፡፡
21
የቀጠለ…..
2.ጥምር ቡድኖች፡-
 ከአንድ የሥራ ክፍል የዘለለና የተለያዩ የሥራ ክፍሎችን
የሚያቋርጥ ችግር ሲፈጠር የከይዘን ልማት ቡድኖች
ጥምረት መፍጠር ይቻላል፡፡

 ጥምር ቡድኖችም በጋራ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት

ያደርጋሉ

22
የቀጠለ…..
3. አንድን ችግር ለመፍታት የሚደራጅ ቡድን

 አንድ ተቋማዊ ችግር በአንድ ልማት ቡድን

መፈታት ሳይቻል ሲቀር በሌሎች የስራ ክፍሎች

በተወጣጡ አባላት ይመሰረታል፡፡

 ቡድኑም ኃላፊነቱን ከተወጣ በኋላ የሚበተን

ይሆናል፡፡
23
VII. የከይዘን ልማት ቡድኖች (ከልቡ) አደረጃጀት ስርዓት እና
ትግበራ
በአንድ ተቋም ውስጥ ከልቡ ለማቋቋምና ትግበራ
ለመጀመር የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል
ያስፈልጋል፡-
ሀ. የዝግጅት ምዕራፍ
ለ. አደረጃጀት መፍጠር
ሐ. ትግበራ
መ. ማዝለቅ
24
ሀ .የዝግጅት ምዕራፍ
አመራሩን ማዘጋጀት
አመራሩ ስለ ከልቡ ጠቃሜታ ማወቅ አለበት
የሌሎች ቡድኖች ተሞክሮ መውሰድና የራሳቸው
ራዕይ እና ተልዕኮ እንዲቀርጹ ማድረግ
ሰራተኞች ስለ ከልቡ ግንዘቤ እንዲኖራቸው ማድረግ
ስለ ከልቡ ቡድኖች ተግባራት እና የችግር አፈታት
ዘዴዎች ማወቅ፣ ማንበብ እና መማር

25
የቀጠለ…..
 በአንድ ተቋም ውስጥ ከልቡ ለማቋቋምና ትግበራ ለመጀመር
በተለያዩ ደረጃዎች ያሉ አስፈጻሚዎችና ፈጻሚዎች መሰየም
ይኖርባቸዋል፡፡ እነሱም፣
ዓብይ የከይዘን ልማት ቡድን በከፍተኛ እና መካከለኛ አመራር
ደረጃ
የከይዘን ማስፋፊያ ቢሮ
የስራ ክፍል አስተባባሪ- በስራ ክፍል ሀላፊ ደረጃ

የከይዘን ልማት ቡድን- በሰራተኛው ደረጃ


26
ከንቲባ
ለ. አደረጃጀት መፍጠር

ዓብይ የከይዘን
ልማት ቡድን
የከይዘን ቢሮ/ ተ ቋማዊ የለውጥ
ጽ/ቤት/

የ ቋማት አስተባባሪ የ ቋማት የ ቋማት አስተባባሪ


ቡድን አስተባባሪ ቡድን ቡድን

የልማት ቡድን የልማት ቡድን የልማት ቡድን

ቡድን መሪ ቡድን መሪ ቡድን መሪ

አባላት አባላት አባላት


………continued

28
1. የዓብይ የልማት ቡድን ሚና

ዓብይ የልማት ቡድን በከተማው ከንቲባ የሚመራና ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ


ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራር የተkማት ሀላፊዎችን ያቀፈ ሆኖ የሚከተሉት
ዋና ዋና ተግባራት ይኖሩታል፡-
 የተቋሙን የከይዘን ልማት ቡድኖች አመራር መስጠት፣
 የትግበራ ዕቅድ መርሀ-ግብርና መመሪያ ማዘጋጀትና ድጋፍ መስጠት፣
 ለተሻለ አፈጻጸም የማበረታቻ ሥርዓት መዘርጋት፣
 የከይዘን አስተባባሪ በመመደብ የማስተባበር ስራ መስራት
 በትግበራ ላይ የሚያጋጥሙ የአፈጻጸም ችግሮች መፍትሄ መስጠት፣
 የልማት ቡድኖችን ሁኔታ መከታተል እና እንደ አስፈላጊነቱ ምክር መስጠት፣
29
2. የተkማት አስተባባሪ ሚና

የከይዘን ልማት ቡድን አስተባባሪ ከሥራ አመራር አባላት መካከል


የሚመደብ ሲሆን ሥራውም፡-
 ለከይዘን ልማት ቡድኖች ድጋፍ መስጠት፣
 ለቡድኖቹ የሥልጠና መርሀ-ግብር ማዘጋጀትና መተግበር፣
 ምርጥ ተሞክሮች መቀመር እና ለሌሎች የስራ ክፍሎች ማሳያ መፍጠር
 ለሁሉም የከይዘን ልማት ቡድኖች የሚያስፈልጋቸውን ድጋፎች መሟላታቸውን ማረጋገጥና ምቹ
ሁኔታዎችን መፍጠር፣
 ችግሮች ሲከሰቱ ማቃለል፣
 የከይዘን ትግበራ ውጤትን መገምገምና ሪፖርት ማቅረብ፣
 የቡድን መሪዎችና ዓብይ ኮሚቴዎችን ማማከር

30
3. የከይዘን ልማት ቡድን መሪ ሚና
 ሁሉም አባላት ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ አመራር መስጠት

 ቀልጣፋና ውጤታማ የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ማስፈን

 የከይዘን ልማት ቡድን ስብሰባዎችን መምራት

 የአባላትን ሚና ማሳወቅና የቡድን ስራውን መምራት

 መልካም የስራ አካባቢን በመፍጠር እያንዳንዱ የቡድን አባላት ሀሳባቸውን

የሚገልጹበት ሁኔታን ማመቻቸት፣ ማገዝና መርዳት፣ ማበረታታት

 የአባሎቹን አቅም መገንባት እና ሌሎች መሪዎችን ማፍራት

 ዓመታዊ የስራ እቅድ ማዘጋጀት

 በከይዘን ልማት ቡድን ዙሪያ በሚደረጉ ኮንፍረንሶች ላይ መካፈል


31
ጥሩ እና ስኬታማ መሪ ባህሪን መላበስ
 ዘርፈ ብዙ አስተሳሰብ እና ክህሎትን የሚያዳብር

 በመልካም ስነ-ምግባር እና ግብረገብ የተቃኘ

 ተከታዮቹን የሚያከብር እና የሚያበረታታ


 በእጅጉ ባለራዕይ የሆነ (አርቆ አሳቢ) ከዚህ በተጨማሪ
 ማዳመጥ…..አባላቱንበሚገባ ማድመጥ
 መግለጽ ・・・ ለአባሉ በሚገባ መግለጽ
 መርዳት ・・・・ .የአባላትን እንቅስቃሴ ማገዝ
 መወያየት ・・・ ሁሌ ከአባላት ጋር መወያየት
 መገምገም ・・・ ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ውጤትን
መገምገም
32
 ምላሽ መስጠት ・・・ ለውጤቱ ተገቢውን ምላሽ
በጠንካራ እና በደካማ ቡድን መካከል ያለው ልዩነት

34
የአባላት ሚና
 በቀና አመለካከት ራስን መገንባት
 በቡድን ስብሰባ በጊዜው በመገኘት የነቃ ተሳትፎ ማድረግ፣
 ችግሮችን መለየትና የመፍትሔ ሃሣብ ማመንጨት፣
 ከቡድን መሪ ጋርና ከሌሎች አባላት ጋር መተባበርና የሚሰጠውን
ተግባርና ሀላፊነት መወጣት፣
 የከይዘን ቴክኒኮችን ማወቅ፣
 ቀጣይነት ያለው የማሻሻያ ሥራዎችን መተግበር፣
 የስራ ቦታ ህግና ስነ ምግባርን ማክበር
35
1

5
36
ሐ. ትግበራ
የሙከራ ትግበራ (ናሙና) የሚካሄድበት ከልቡ
መምረጥ

 7ቱን የችግር አፈታት ሂደት ቅደም ተከተል


በመከተል ችግርችን መፍታት እና ማሻሻዎችን
ማተግበር

ችግሮችን ለይቶ ለአመራር ማቅረብ እና ችግሮችን


መፍታት

37
መ. የከልቡ ቀጣይነት ማረጋገጥ

የከይዘን ልማት ቡድኖች ፅንሰ ሀሰብን ተቋማዊ


ማድረግ
በሁሉም የስራ ቦታዎች ከልቡ ማደራጀት
በአብይ የልማት ቡድን የከይዘን ቢሮ በኩል ግምገማ
እና ኦዲት ማድርግ

38
VII ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎች /PDCA/
ከልቡ በቀጣይነት
 ስራን ፤ጥራትና ምርታማነትን ለማሻሻል
 አላስፈላጊ ወጪን ለመቀነስ
 አቅርቦትን ለማፋጠን
 የሥራ ላይ ደህንነትን ለመጠበቅ
 ጥራት የተላበሰ የሥራ አካባቢ /Quality work environment/
ለመፍጠር ዋናው መሣሪያ የማቀድ፣ የመተግበር፣ የማረጋገጥ
የማስቀጠል ኡደት/ የማመማማ- ኡደት/ /PDCA cycle/ ነው፡፡
39
የቀጠለ…
ማረም

ውጤቱ አጥጋቢ ካልሆነ

ማቀድ መተግበር ማረጋገጥ

ውጤቱ አጥጋቢ ከሆነ

ማስቀጠል

40
ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎች /PDCA/

ችግሩን
ለቀጣይ መሻሻል ችግሩ አሁን ያለበትን
መምረጥ/መለየት
መዘጋጀት ሁኔታ ማጥናት

ያመጣውን ለውጥ ግብ ማስቀመጥ


መገምገም

መፍትሔውን በስራ የድርጊት መርሐ-


ቦታ መተግበር ግብር ማዘጋጀት

የተቀመጠው ግብ መረጃ መሰብሰብ


መሳካቱን ማረጋገጥ
በጥልቀት እውነታውን/
የመፍትሔ
መንስኤውን
ሐሳቦችን መፈተሸ አማራጭ የመፍትሔ
መመርመር
ሐሳቦችን ማፍለቅ
VIII.የከልቡ የችግር አፈታት ሂደት

1. ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባውን ችግር መለየትና፣መምረጥ


2. መረጃ በመሰብሰብ አሁን ያለበትን ሁኔታ መረዳት/ማጥናት
እና ግብ ማስቀመጥ
3. የዝርዝር መርሀግብር ማዘጋጀት
4. የመንስኤ ትንተና ማከናወን
5. አማራጭ የመፍትሄ ሃሣቦችን ማመንጨትና መተግበር
6. ውጤቱን ከተቀመጠው ግብ አንጻር መገምገም
7. ለተሻለው አሠራር ደረጃ ማውጣት

42
የከይዘን ችግር አፈታት መገንዘብ
ዑደት

1.ችግር ማቀድ
መምረጥ
7.ደረጃ አዘጋጅቶ
2.ነባራዊ ሁኔታ
መቀጠል
ማጥናትና ግብ
ማረም
ማስቀመጥ
6.የተገኘው ውጤት
ማረጋገጥ
3.ዕቅድ
ማረጋገጥ ማውጣት
5.መፍቴሔዎች
ማሰባሰብና
መተግበር 4.መንስኤዎች
መተግበ መዘርዘር
43

IX. የከልቡ ስብሰባ እና ፕርዘንቴሽን

የከልቡ ስብሰባ
ሰራተኞች ለአንድ አላማ እንዲሰሩ ያደርጋል
ሰራተኞች ሀሳብ እና መረጃ
እንዲቀያያሩ፣እንዲተዋዋቁ ፤የቡድን ስሜት እና
ትብብር እዲፈጥሩ የስችላል፡፡
የፕርዘንቴሽን ዋና አላማ
ለ ከልቡ ስራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ ከአመራሩ
ማግኘት እና የቡድኖች የጥራት ምርታማነት እና
ማሻሻያ ስራዎች ለማሳወቅ ነው፡፡
44
የልማት ቡድን ስብሰባ ውጤታማ
የሚሆነው
 ሁሉም አባላት መሳተፍ ሲችሉ
 የስብሰባው አላማ ላይ ግልጽ ስምምነት መድረስ ሲቻል
 ያልተገደበ ወይይት ክፍለ ጊዜ ኖሮ ሃሳቦች ማፍለቅ ሲቻል
 ሁሉም ሰው ሃሳብ መስጠት ሲችል እና ቃላ ጉባዔ መያዝ
 አባላቶች ያለመስማማት ምክንያቶችን ለመፍታት እና
ለማረም ዝግጁ መሆን
 አባላት የሚሰጣቸውን የቤት ስራ መስራት
 የከልቡ ስብሰባ ተወዳጅ እንዲሆን ከተደረገ
 አስፈላጊ ግብዓቶች (ሎጂስትክስ )ማቅረብ
45
የከይዘን የልማት ቡድኖች ስብሰባዎች

የስብሰባ ጊዜ
ስብሰባዎች መከናወን ያለባቸው መደበኛ ሥራን
በማይጎዳ ሁኔታ መሆን አለበት።
ይህም ከ30 ደቂቃ እስከ አንድ ሰዓት በሳምንት አንድ
ጊዜ የስብሰባ ጊዜ መሆን አለበት።
የስብሰባ ሰዓቶቹም ቢቻል
በምሳ ሰዓት አብሮ እየበሉ
በሻይ ሰዓት አብሮ እየጠጡ
በሥራ ሰዓት ሥራ ሳይቆም ወዘተ….

46
የስብሰባ ቦታ

 ስብሰባው የሚከናወነው በስራ ቦታ አመቺ የሆነ ቦታ በማዘጋጀት


ነው
 ከተለመደው የስብሰባ ሥርዓትና በተለየ መልኩ ችግሩ/ማነቆው
በተከሰተበት ቦታ በመሆን ስለጉዳዩ ብቻ ትኩረት በመስጠት
ለመወያየት ያስችላል

47
የስብሰባ አጀንዳ
 ከስብሰባ ቀን በፊት የስብሰባው አጀንዳና ከአባላት ምን
እንደሚጠበቅ አመቺ በሆነ መንገድ እንዲያውቁት ማድረግ
ያስፈልጋል፡፡
 ይህም አባላት ጉዳዩን አውቀውት በቅድሚያ ተዘጋጅተው
እንዲመጡ ያደርጋቸዋል፡፡
 ለእያንዳንዱ አጀንዳም ጊዜ ገደብ ሊሰጠው ይገባል

48
በልማት ቡድኖች በችግር መለየት ወቅት ውይይት
ባይደረግባቸው የሚመከሩ ችግሮች
በልማት ቡድኖች ደረጃ የሚተገበሩ የማሻሻያ ሥራዎች
ከሥራዎች ጋር የተያያዙ ሊሆን ይገባል፡፡
 ስለ ህብረት ሥራ ስምምነት
 ስለግል ጉዳይ
 ስለ ሽልማት
 ስለ ደሞዝና ቦነስ
 ስለ ቅጥር ዝውውርና ዕድገት

49
የቀጠለ…
 የስራ ማቆም አድማ
 ስለ ጥቅማጥቅምና ሌሎችም በቀጥታ
ከሥራ ጋር ያልተያያዙ ችግሮች ላይ
እንዲወያዩ አይመከርም፡፡

50
የስብሰባ ሂደት

 የከይዘን ልማት ቡድን ስብሰባ በተቻለ አቅም ስብሰባው አሳታፊ


እንዲሆን ይፈለጋል፡፡
 በቀረቡት አጀንዳዎች/የመነጋገሪያ ሃሣቦች ላይ አባላት
አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ይደረጋል፡፡

51
የቀጠለ…

 በተቻለ አቅም ውሣኔዎች በመግባባት ላይ የተመሠረቱ እንዲሆን


ማድረግ የተሻለ ሲሆን ካልሆነም በድምጽ ብልጫ እንዲያልፉ
ይደረጋል፡፡
 ለቀጣዩ ስብሰባ ሥራን በመከፋፈልና የስብሰባ ጊዜን በመወሰን
ስብሰባው ይጠቃለላል፡፡
 በየስብሰባ መጨረሻ ላይ የስብሰባ ሂደቱን መገምገም አስፈላጊ
ነው፡፡

52
የቀጠለ…
የስብሰባ ቃለ-ጉባዔ
በእያንዳንዱ ስብሰባ ወቅት፦
 የቀረበውን መወያያ ሃሣብ፣
 የተላለፈውን ውሣኔ፣
 የተሰጠው የሥራ ድርሻ፣
 ፈጻሚ አካልና የጊዜ ገደብ የያዘ ቃለጉባኤ በቡድኑ ጸሓፊ ይያዛል፡፡
 በቀጣይ ስብሰባ ላይ አፈጻጸማቸው በቃለ ጉባዔው መሰረት
ሊገመገም ይገባል፡፡
53
የከይዘን የልማት ቡድን አባላት በግል የሚሰጣቸውን ስራዎች እንዴት
ይሥሩ?

ይህ የከይዘን ልማት ቡድን አባላት በግል የሚሰሩትን ሰዎች


የሚከፋፈሉበት /ድርሻ የሚወስዱበት ነው
ለአባላት የሚሰጡ የግል ሥራዎች ማከፋፈያ ቅጽን
በመጠቀም ሥራዎችን ይከፋፈላሉ
 ይህ የሥራ ክፍፍል፣ ሥራዎች ሳይሠሩ ባለቤት አጥተው
ተንጠልጥለው እንዳይቀሩ እንዲሁም በሚፈለገው መጠን፣
ጊዜ እና ጥራት እንዲተገበሩ ለማድረግ ነው።

54
X. የከልቡ የችግር / ማነቆ መፍቻ/መለያ ቴክኒኮች

 የከይዘን ልማት ቡድኖች ችግሮችን (ማነቆዎችን) ለመለየት


ለመተንተን እና ለማስወገድ የተለያዩ የከይዘን መራጃዎች እና
ቴክኒኮች ይጠቀማሉ እንደ
 5ቱ ማዎች
ያልተገደበ ውይይት (Brainstorming)

ለምን- ለምን አካሄድ (Why-Why Approach),


ዋይ ኬ ቅጽ /y-K sheet/
(5W1H) ወዘተ… ይጠቀማሉ፡፡ 55
የቀጠለ…
1.ያልተገደበ ውይይት
 ያልተገደበ ውይይት ማለት የቡድንና የግል የፈጠራ ቴክኒክ ሲሆን
ለአንድ ችግር የተለያዩ ሃሳቦች ዝርዝር እንደ ወረደ ከአባላት
በማሰባሰብ ወደ አንድ ድምዳሜ ለመደረስ የሚደረግ ጥረት ነው፣
2. ለምን-ለምን (Why-Why approach)
 ከልቡዎች የችግሮችን ምንጭ/መንስኤ በማግኘት የሚፈቱበት
ማሳሪያ በአማካይ 5 ጊዜ የመጠየቅ ዘዴ ነው፡፡
3.ዋይ ኬ ቅጽ /y-K sheet/
 በተቋሙ ውስጥ ያሉ በርካታ ችግሮችን በሀላፊዎች ብቻ ተነቅሰው
ስለማይወጡ ሁለም የከልቡ አባላት በተቋሙ ውስጥ
የሚያስተውሏቸውን ችግሮች በሙሉ ዘርዝረው ለማውጣት
የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው፡፡
56
የከልቡ መሪዎች የሚጠቀሙባቸው ቅጾች

 የቃለ ጉባዔ ቅጾች.docx/3- KPT minutes Form.docx/

 የሪፖርት ማቅረቢያ ቅጽ.docx

57
የቀጠለ…
ለከልቡ ስኬት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ጉዳዮች

የአመራር ቁርጠኝነት
የሁሉም ሠራተኛ ተሳታፊነት
ተከታታይ ትምህርትና ሥልጠና
 ተከታታይ የአህዝቦት ሥራዎች
ውጤታማ የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች
የማበረታቻ ክፍያዎችና ሽልማቶች

58
Stay on
Top wi
KAIZE th
N!!!!

ነበ ርን ፣
ትል ቅ !! !

ፍ ኤም

ንሆ ና ለ …ሸገር ኤ

ቅ ም እ
ትል
ምን ያህል ርቀት መጓዝ ትችሉ ይሆን ?

አመ
ሰግና
ለሁ
ሰናይ መንገድ 60

You might also like