Professional Documents
Culture Documents
መጣችህ
የሰ/ወሎዞን
ኢንዱስትሪናኢንቨስትመንትመምሪያ
የከተማናወረዳአስ/ር ኢንዱ/ኢንቨ/ጽ/ቤት
የ11 ወር አፈጻጸም የመስክ ድጋፍናክትትል
ሪፖርት
ሰኔ/2012ዓ.ም
ወልድያ-ኢትዮጵያ
ከቁልፍ ተግባር ስራ አንጻር
በሰነዱየተለዩኩነቶችንተጠቅሞባለሃብቶችግንዛቤመፍጠር
የተሻለ አፈጻጸም ያላቸዉ፡ወ/ያ፣መርሳ፣ጉ/ቶ፣መቄት፣ዋድላ ናራያቆቦ
መካከለኛ አፈጻጸም ያላቸዉ፡- ቆቦናሀብሩ
ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸዉ፡-ላልይበላ ከተማ
ኢንቨስትመንትንበሚመለከቱየተለዩጉዳዮችላይህዝባዊውይይቶችማድረግ
ላልይበላ፣መርሳ እናዋድላ በስተቀር የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
ኢንቨስትመንትንበሚመለከትለዜናናለህትመትልየልዩመረ
ጃዎችንማዘጋጀት፡-
ጉባላፍቶ፣ላልይበላናመርሳ ያላዘጋጁ ሲሆን ቀሪዎቹ
የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ
ሶሻልሚዲያንተጠቅሞስለኢንቨስትመንትለተለያየህብረ
ተሰብ ክፍሎች ግንዛቤ መፍጠር፡- ከዋድላ ወረዳ ዉጭ
ቀሪዎቹ የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
• በሰነዶችላይተመስርቶበኤሌክትሮኒክስሚዲያባለሃብቶችንማስተዋወቅ፡-
ላልየበላ፣ቆቦ፣ወልድያ እና መርሳ ከተማ አስ/ሮች ያላስተዋወቁ
ሲሆን ቀሪዎቹ ወረዳዎች የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
• ፈቃድ የሚያወጡ ፕሮጀክቶች የሚመዘገብ ካፒታል፡ የተሻለ
አፈጻጸም ያላቸዉ ፡- መርሳ፣ቆቦ፣ላልይበላ፣ሀብሩ እናጉባላፍቶ
መካከለኛ አፈጻጸም ያላቸዉ፡- ወልድያ እናዋድላ
ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸዉ፡ መቄት እና ራያቆቦ ናቸዉ፡፡
• የሚፈጠር የስራ እድል ፡-መቄት መካከለኛ አፈጻጸም ፣ራያቆቦ
ዝቅተኛ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ ቀሪዎቹ ወረዳናከተማ የተሻለ
አፈጻጸም አላቸዉ
የመሬት አቅርቦትዝግጁነትንማረጋገጥ
• በሳይት ፕላንየተመላከተለተለያየኢንቨስትመንትእና
ኢንዱስትሪ መንደር መሬት መከለልን በተመለከተ፡-
ሀብሩ950.245ሄ/ር፣መቄት323.72፣ዋድላ115.03፣ቆቦ
49.5፣ጉባላፍቶ48.9፣መርሳ 26፣ወልድያ 6.2፣ራያቆቦ 5.8
እና ላልይበላ 5 ሄ/ር መከለል ተችለዋል፡፡
• በአጠቃላይ 1530.49 ሄ/ር መሬት በሳይት ፕላን መከለል
ተችላል፡፡
ተገምግመዉ ያለፉ አምራች ኢንዱስትሪ አፈጻጸማቸዉን እንዲያሳድጉ
ማድረግ
• ተገምግመዉ ያለፉ አምራች ኢንዱስትሪዎች ፕሮጀክቶች:- ራያ ቆቦ 1 ፣ቆቦ
40፣ወልድያ 12፣ዋድላ 1፣ላልይበላ 2፣ጉባላፍቶ 2፣ሀብሩ 3 ናቸዉ፡፡
• መሬት ያገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ፕሮጀክቶች:- ቆቦ 8 ፣ወልድያ
19፣ዋድላ1፣ላልይበላ 2፣መቄት1፣ጉባላፍቶ 2
• መሬት ያገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን ወደ ቅድመ ግንባታ ማስገባት፡-
የተሻለ አፈጻጸም ያላቸዉ፡-ወልድያ፣ ቆቦ፣ ጉባላፍቶ፣ መቄት፣ ዋድላ፣ ላልይበላ
ናቸዉ፡፡
• አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከቅ/ግንባታ ወደ ግንባታ ማስገባት፡-
ቆቦ፣ወልድያ እና ጉባላፍቶ የተሻሉ
ላልይበላ ከተማ መካከለኛ
ዋድላ የተከናወነ የለምአፈጻጸም አላቸዉ
• አምራች ኢንዱስትሪዎች ግንባታ እንዲያጠናቅቁ ማድረግ ፡-
ወ/ያ መካከለኛ አፈጻጸም ሲኖረዉ፣
ቆቦና ላልይበለ ከተማ የተከናወነ የለም
ተገምግመዉ ያለፉ ከአምራች ኢንዱስትሪ ዉጭ
አፈጻጸማቸዉን እንዲያሳድጉ
• ተገምግመዉ ያለፉ ፕሮጀክቶች፡-
ላልይበላ 32፣ ጉባላፍቶ 2፣ መቄት 9፣ ራያቆቦ 2 እና ወልድያ 2
የተሻለ አፈጻጸም ያላቸዉ ሲሆን
ዋድላ መካከለኛ አፈጻጸም አለዉ፣
ቆቦ የተከናወነ የለም
• መሬት ያገኙ ፕሮጀክቶች ፡-
ሀብሩ 4፣ ራያቆቦ 1 ፣ ላልበላ 32፣ ወልድያ 2 የተሻለ
አፈጻጸም ፣
ጉባላፍቶ 1፣ዋድላ 2 መካከለኛ አፈጻጸም ሲሆን መቄት
የተከናወነ የለም
• ከቅ/ግንባታ ወደ ግንባታ ማስገባት ፡
ላልይበላ 32፣ እና ወልድያ 2 የተሻለ አፈጻጸም
ያላቸዉ ሲሆን ጉባላፍቶ 1 መካከለኛ አፈጻጸም አለዉ፡፡
• ግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ግንባታቸዉን እንዲያጠናቅቁ ማድረግ፡-
ዋድላ እ/ድ 1 የተከናወነ የተሻለ አፈጻጸም ሲኖረዉ
ላልይበላ ከተማ 4 መካከለኛ አፈጻጸም አላቸዉ
የኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን ትስስር ማድረግን በተመለከተ
• አምራችኢንዱስትሪዎችከዩንቨርስቲጋርቀጠናዊትስስርማድረግ ፡-
የተሻለ አፈጻጸም ያላቸዉ:- ሀብሩ፣መቄትና ራያቆቦ ናቆቦ
ከተማ የተሻሉ ሲሆኑ
ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸዉ ዋድላና ወልድያ ናቸዉ ፡፡
• አምራችኢንዱስትሪዎችከቴ/ሙኮሌጂጋርትስስርእንድፈጥርማድረ
ግ፡-
የተሻለአፈጻጸም ያላቸዉ ፡-
ሀብሩ፣ዋድላ፣ጉባላፍቶ፣መቄት፣ራያቆቦ፣ወልድያ እናላልይበላ
ሲሆኑ ቆቦናመርሳ ከተማ መካከለኛ አፈጻጸም ነዉ ያላቸዉ፡፡
• አምራች ኢንዱስትሪዎች የቴክኒካል አቅም ግንባታ
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፡-
የተሻለ አፈጻጸም ያላቸዉ፡- ላልይበላ፣ ሀብሩ፣ መቄት፣
ራ/ቆ
መካከለኛ አፈጻጸም ያላቸዉ፡ ወልድያ እና መርሳ
ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸዉ፡ ቆቦ ከተማ ሲሆኑ ምንም
ያላከናወኑ ጉባላፍቶ እናዋድላ ወረዳ ናቸዉ፡፡
የኢንተርፕርነርሽፕ አቅም ግንባታ ተጠቃሚ ማድረግ ፡-
መርሳ መካከለኛ አፈጻጸም ፣ቆቦ ዝቅተኛ አፈጻጸም
ሲኖራቸዉ ቀሪዎቹ የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
• የጥራትናምርታማነት አቅም ግንባታ ተጠቃሚ ማድረግ፡-
መርሳናቆቦ ከተማ መካከለኛ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ
ሌሎቹ ወረዳናከተማ የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
• የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ተጠቃሚ ማድረግ፡- መርሳ
ዝቀተኛ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ፣መቄትናዋድላ
የተከናወነ የለም፣ ራያቆቦ፣ላልይበላ እና ራያቆቦ ደግሞ
መካከለኛ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ ቀሪዎቹ የተሻለ
አፈጻጸም ነዉ ያላቸዉ፡፡
• በተደረገላቸውድጋፍኢንዱስትሪዎችየማምረትአቅም ማሳደግ፡-
መቄት የተከናወነ የለም፣ወልድያ,ቆቦ፣ራያቆቦ ናመርሳ
ከተማ ዝቅተኛ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ ቀሪዎቹ የተሻሉ
ናቸዉ፡፡
• አምራች ኢንዱስትሪዎች የደረጃ ሽግግር እንዲያመጡ
ማድረግ፡- ጉባላፍቶና ሀብሩ መካከለኛ አፈጻጸም
ሲኖራቸዉ፣ወልድያናራያቆቦ ዝቅተኛ አፈጻጸም እና
ላልይበላ፣ ቆቦናዋድላ ማከናወን አልቻሉም፡፡
ብድር አጠቃቀም በተመለከተ
• አምራችኢንዱስትሪዎችንየሊዝፋይናንስ ተጠቃሚ
እንዲሆኑ ማድረግ፡- ወልድያ የተሻለ አፈጻጸም ሲኖረዉ
፣ጉባላፍቶ፣ ራያቆቦና ቆቦ ዝቅተኛ አፈጻጸም ያላቸዉ
ሲሆን ላልይበላናመርሳ ከተማ ከእቅዳቸዉ አከያ
አላከናወኑም፡፡
• አምራችኢንዱስትሪዎችን የስራ ማስኬጃ ተጠቃሚ
እንዲሆኑ ማድረግ፡-ዋድላ ወረዳ
የተሻለአፈጻጸምሲኖረዉ
ላልይበላ፣ጉባላፍቶ፣ራያቆቦ፣ቆቦ፣መርሳናሀብሩ
ያላከናወኑ ናቸዉ፡፡
• ወደማምረትያልገቡአምራችኢንዱስትሪዎችንየሊዝፋይናንሲንግ
ተጠቃሚ ማድረግ ፡-ወልድያ መካከለኛ አፈጻጸም ሲኖረዉ
ላልይበላ፣ጉባላፍቶ፣ቆቦ፣መርሳናሀብሩ ያላከናወኑ
ናቸዉ፡፡
• ወደማምረትያልገቡአምራችኢንዱስትሪዎችን የስራማስኬጃ
ተጠቃሚ ማድረግ፡- ቆቦ ያላከናወኑ
• ከአምራች ኢንዱስሰተሪ ዉጭ የስራ ማስኬጃ ብድር
ተጠቃሚ ማድረግ ፡- ላልይበላ የተሻለ አፈጻጸም ሲኖረዉ
፣ጉባላፍቶ መካከለኛ አፈጻጸም ሲሆን ዝቅተኛ አፈጻጸም
ቆቦና ራያ ቆቦ ያላከናወነ ነዉ፡፡
የመሰረተልማት ችግር የተፈታላቸው
• የዉሃ ችግር ከመፍታት አንጻር፡-
ላልይበላ 2 እና ዋድላ 1 የተሻለ አፈጻጸም
ጉባላፍቶ 1 እና ቆቦ 1መካከለኛ አፈጻጸም አላቸዉ
• የመብራት ችግር ከመፍታት አንጻር ፡- ላልይበላ 4 እና ቆቦ
ከተማ3 የተሻለ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡ ራያቆቦ ያላከናወነ
• የመንገድ ችግር ከመፍታት አንጻር ፡- ቆቦ 2 እና ጉባላፍቶ
1 መፍታት ችለዋል፡፡
ከማእድን ሀብት አንፃር
• የስራ እድል ከመፍጠር አንጻር፡-
ላስታ፣ሀብሩ ናራያቆቦ የተሻለ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ
ጉባላፍቶ፣አንጎት፣ጋዞና ቆቦ መካከለኛ አፈጻጸም ሲኖራቸዉ
ላልይበላ፣ወልድያ፣ዋድላናመቄት ዝቅተኛ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
• አድስኢንተርፕራይዝ ከማደራጀት ፡-
ሀብሩ፣ላስታ፣ወልድያ፣ጋዞ፣መቄት የተሻሉሲሆኑ ፣ራያቆቦ
መካከለኛ
ላልይበላ፣ጉባላፍቶ፣አንጎት፣ዋድላና ቆቦ ዝቅተኛ አፈጻጸም
አላቸዉ፡፡
• ገቢ ከመሰብሰብ አንጻር፡-
ሀብሩ፣ ላልይበላ እና ራያቆቦ የተሻሉ ናቸዉ
ላስታ፣ወልድያ፣ጉባላፍቶ፣አንጎትናመቄት መካከለኛ
ሲሆኑ ጋዞ፣ዋድላና ቆቦ ዝቅተኛ አፈጻጸም አላቸዉ፡፡
• ሁለትዓመትየሞላቸውፈቃድመሰረዝአንጻር
ሀብሩ፣አንጎት፣ወልድያ፣ዋድላ፣መቄትናራያቆቦ የተሻሉ
ላልይበላ፣ላስታና ቆቦ መካከለኛ አፈጻጸም ሲሆን
ጉባላፍቶ ዝቅተኛ አፈጻጸም ነዉ ያላቸዉ፡፡
ተ/ቁ የተቀዋሙ ስም በገንዘብ በአይነት በጠቅላላ ወረዳ
ገንዘብ
1 ወልድያ ባለሃብቶች 187500 70000 257500 ወልድያ
2 ላልይበላ ባለሃብቶች 257000 32530 289530 ላልይበላ
3 መቄት 10000 7000(አንድ የሙቀት 17000 መቄት
መለኪያ
4 ዋድላ 3000 12000 15000 ዋድላ
5 ሀብሩ 5000 2000 7000 ሀብሩ
6 ራያቆቦ ባለሃብቶች 77000 0 77000 ራያቆቦ
7 ቆቦ ከተማ 61160 45000(20ኩ/ልዱቄ 106160 ቆቦ
ት)
8 መርሳ መረጃዉ መረጃዉ አልመጣም መረጃዉ
አልመጣም አልመጣም
9 ጉባላፍቶ መረጃዉ መረጃዉ አልመጣም መረጃዉ
አልመጣም አልመጣም
ድም 699,890
ር
የሪፖርት ጥራትን በተመለከተ
ወልድያ ከተማ
ተግባራት በረፖርት በመስክ ልዩነት
የተላከ የተገኘ
አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከዩኒቨርሲቲ ጋር ማስተሳሰር 13 1 12
አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኢንተርፕርነርሽፕ አቅም ግንባታ 42 41 1
ተጠቃሚ ማድረግ
አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚ ማድረግ 1 4 3
አምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ ማስኬጃ ተጠቃሚ ማድረግ 2 0 2
አምራች ኢንዱስትሪዎችን 6 4 2
የቴክኒካል አቅም ግንባታ
ተጠቃሚ ማድረግ
ላሊበላ
ተግባራት በረፖርት በመስክ የተገኘ ልዩነት
የተላከ
አምራች ኢንዱስትሪዎችንከቴክኒክና ሙያ 11 10
ጋር ማስተሳሰር
ተቋማቱ ያነሷቸው ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች