Professional Documents
Culture Documents
2015 E.C 90 DAYS REPORT OF YOUTH AND SPORT
2015 E.C 90 DAYS REPORT OF YOUTH AND SPORT
ተልዕኮ
የወጣቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ
በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለዉ ስፖርትን በማስፋፋት የዜጐችን አካላዊና አዕምሮአዊ ብቃት
በመገንባት የአገራችንን ህዳሴ ማረጋገጥ፣
ራዕይ፡-
እሴቶች፡-
2. ወጣቶችን ማዕከል አድርገው የሚሰሩ የተለያዩ አካላት የተግባር ዕቅድና አፈፃፀም ይከታተላል፣
ስርዓት ግንባታ፣ መልካም አስተዳደርና የልማት እንቅስቃሴዎች ውስጥ በሙሉ አቅም እንዲሳተፋና
ያስተባብራል፤
6. ስፖርትን በተመለከተ የወጡ አገር አቀፍ ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎች በአግባቡ ሠርፀው በከተማችን
እድገት የሚውሉትን የተፈጥሮ ጸጋዎች በመለየት በልዩ ሁኔታ የስፖርት ፕሮጀክቶችንና ተቋማትን
ያዘጋጃል፣ በየደረጃው እንዲገነቡና አገልግሎት እንዲሰጥ ያደርጋል፣ የህግ ከለላ እንዲኖራቸው ድጋፍ
ይሰጣል፡፡
10. የስፖርት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሠጭ ወጣቶችን በስፋት በማደራጀትና በማቋቋም ለዘርፋ እድገት
11. ህብረተሰብ አቀፍ የስፖርት ተሣትፎ ኘሮግራም ወይም ፖኬጅ በማዘጋጀት ማህበረሰቡ በሚኖርበት፣
ያደርጋል፤
12. የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ስልቶችን በመጠቀም የስፖርት ገቢዎችን ያሰባስባል፣ ለታለመላቸው
14. አግባብ ካለው አካል ጋር በመመካከር በወጣት ማዕከላት፣ በታላላቅ ሆቴሎች፣ ሪል-ስቴቶች፣
17. ከከተማውን ብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲና ሌሎች የሚዲያ ተቋማት ጋር በመተባበር ለህብረተሰቡ
ከዚህ መሰረታዊ የተቋሙ ሃላፊነት በመነሳት በ 2015 በጀት ዓመት በ 90 ቀናት ውስጥ ከታቀዱ
ለማቅረብ ተሞክሯል
በትምህርት ዝግጅት
• ዲፕሎማ ቋሚ ወ 1 ሴ 1 ድ 2
• ዲግሪ ቋሚ ወ 5 ሴ 5 ድ 10
• ማስተር ቋሚ ወ 2 ሴ …… ድ 2
ቋሚ ሰራተኛ ወ 8 ሴ 6 ድ 12
ጠቅላላ ድምር ወ 8 ሴ 6 ድ 12 ሲሆን በመምሪያ ደረጃ የሚጠበቅ የሰው ሃይል 18 ነበር 6 የሰው
የአቅመ ደካማ ቤት በአዲስ ቤት መስራት እቅድ 11 ክንውን 17 አፈፃፀም 154.5 % ሲሆን ተግባር
የተሳተፉ ወጣቶች ወ 965 ሴ 1100 ድ 2065 በገንዘብ ሲተመን 4,146,720 ብር
የአቅመ ደካማ ቤት ጥገና እቅድ 44 ክንውን 19 አፈፃፀሙ 43.1% በዚህ ተግባር የተሳተፉ ወጣቶች
ወ 495 ሴ 505 ድ 900 ሲሆን በገንዘብ ሲተመን 627,000 ብር
በመንቆረር ክፍለ ከተማ ውስጥ በርካታ የድሃ ድሃ ቤት የሚያስፈልጋቸውን በመኖራቸው በዘላቂነት
ለማቋቋም 400 ቤት ለመገንባት የመሰራት ድንጋይ ተጥሏል ለዝቅተኛ የማህበረሰብ ክፍሎች ቤት
መስሪያ የሚሆን ባህር ዘፍ በመቁረጥ በማጓጓዝ የተሳተፉ ወጣቶች ወ 101 ሴ 36 ድ 137 ናቸው
በገንዘብ ሲተመን 6850 ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የማህበረሰብ ክፍሉ 3 በያጆ እንጨት በበጐ
ፈቃደኝነት ለማሰባሰብ ተችሏል ወ 32 ሴ- ድ 32 በገንዘብ ሲተመን 60,000
የመኪና ትብብር ለእንጨት ማግጓዥ 9,000
በጥሬ ገንዘብ በአጋርር አካላት የተገኘ 100,000
ሚስማር 400 ቤት የሚያሰራ በገንዘብ ሲተመን 4,000,000
100 ዚንጐ ቆርቆሮ በገንዘብ ሲተመን 50,000
400 ቤት ለመስራት በአጠቃላይ በር ሲሰላ 4,225,850 ብር ተሰብስቧል፡፡
ከ 400 ቤቶች መካከል ለመጀመሪያ ዙር 30 ቤቶች የግድግዳ ስራ ለማጠናቀቅ ተችሏል አሁን ባለው
ደረጃ የወጣ ወጭ በጥሬ ገንዘብ 98,000 የተሰበሰበና እተሰራ ሲሆን የበጎ ፈቃድ ጉልበትን ጨምሮ
በአጠቃላይ ከ 158000 ብር በላይ ወጭ ማዳን ተችሏል
በሰላም አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ዙሪያ ግንዛቤ ከመፍጠር አንፃር የተሳተፉ ወ 394 ሴ 43 ድ 437
ወጣቶች ሲሆኑ
በሌላ በኩል ፎርጅድ 24000 ብር እና የቴሌ ሽቦ በህገወጥ መንገድ ተቆርጦ ሊወሰድ ሲል ይዘው
ለህግ ያቀረቡ ወጣቶች ያሉ ሲሆን በዚህ ተግባር የተሳተፉ ወጣቶች ወ 22 ሴ ድ 22 በገንዘብ ሲተመን
52000
እንደከተማ ፀጥታውን ለማስከበር ፀጉረ ልውጥን የመከታተልና መረጃ የመስጠት ስራን በተመለከተ
120 የሚደርሱ አካላትን በጥቆማ የተያዙ ከዚህም መካከል 4 ወጣቶችን ለህግ ያቀረቡ መሆናቸው ፡፡
በከተማ የትራፊክ ፍሰትን ጤናማ በማድረግና የሚደርሰውን የአካልና የንብረት ውድመት ለመታደግ
ይቻል ዘንድ 32 ወጣቶች በሰላምና ፀጥታ እና ትራፊክ ፅ/ቤት በጋራ በመሆን ስልጠና ተሰጠው
ወጣቶች ስምሪት በመውሰድ በትራፊክ መብራቶች አካባቢና መስቀለኛ መንገዶች ላይ አንፀባራቂ
ልብስ በመልበስ ህብረተሰቡን ግንዛቤ በመስጠት የተሳተፉ ሲሆን በገንዘብ ሲተመን 86000 ብር ማዳን
ተችሏል
በኮሚኒቲ ፖሊስ እንዲሳተፉ የከተማችንን ፀጥታና ሰላም ለማስከበር የተሳተፉ ወጣቶች ወ 125 ሴ
36 ድ 161 በገንዘብ ሲተመን 19670
ከትምህርት ስራችን አንፃር
ወጣቶች በደም ልገሳ ኘሮግራም እንዲሳተፉ በተፈጠረው ንቅናቄ መሠረት እቅድ 200 ዩኒት
ለመሰብሰብ ክንውን 280 ዩኒት መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን አፈፃፀም 140% ነው፡፡ የተሳተፉ ወጣቶችና
ሴቶች ወ 192 ሴ 88 ድ 280 ከገንዘብ በላይ ህይወት አዳኝ በመሆኑ በብር አይገመትም
በኤች አይቪ ኤድስ ግንዛቤ የመስጠት ስራ የተሰራ ሲሆን በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ ወ 227 ሴ 2068
ድ 2295 ወደ ገንዘብ ሲተመን 1,65,812 ብር መሸፈን ተችሏል፡፡
በጤና መምሪያ ደረጃ ባለሙያዎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ ለመስራት
በተደረገው ንቅናቄ የተሳተፉ ባለሙያዎች ወ 50 ሴ 60 ድ 110 ሲሆን፤
ቤት ለቤት በበጐ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ባለሙያዎች የተሰጡ አገልግለቶች
የጤና ትምህርት ግንዛቤ የተፈጠረላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ወ 5400 ሴ 7800 ድ 13200
የስኳር ህምክና የተሠራላቸው ብዛት ወ 72 ሴ 62 ድ 134 ሲሆን ከዚህ ውስጥ ስኳር የጨመረባቸው ወ
14 ሴ 11 ድ 25 ቱ ሲሆኑ እነዚህ አካላትን በተመለከተ ሪፈር ወደ ሆስፒታል ለመላክ ተሞክሯል፡፡
ሌላው የደም ግፊት የተሰራላቸው ወ 760 ሴ 690 ድ 1453 የደም ግፊት የጨመረባቸው ወ 28 ሴ 45
ድ 73 ቱ ሪፈር ወደ ሆስትፒታል ተልከዋል ፡፡
የአይን ቆብ ህክምና ላይ 31 ሠዎች የተሰራላቸው 2 ሰዎች
የስርዓተ ምግብ ልየታ የተሰራላቸው 8503
ኤች አይቪ ኤድስ የተሰራላቸው 78 ፖዘቲቭ 3
የማህፀን ጫፍ ካንሠር የተሰራላቸው 1211 የተጠረጠሩ 21 ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ተችሏል
የጤና ተቋም 4000 ብር በማዋጣት ለጐዳና ልጆች አልባሳትን ሠጠዋል በአጠቃላይ በገንዘብ ሲተመን
ወደ 245,000 ብር ሊሆን ችሎል
በአካ/ጥ/ጽዳትና ውበት ስራችን አንንር
ለጤና ጠንቅ እና ለማህበራዊ ቀውስ እንቅፋት የሆኑ የመንገድ ላይ ቦዩችን በመለየት የማፋሰስ ስራ
የተሰራ ሲሆን በዚህም 35.05 ኪ.ሜ ለማፅዳት የተቻለ ሲሆን በተግባሩ የተሳተፉ ወጣቶች ወ 1836 ሴ
1822 ድ 3358 የሚሆን ወጣቶች ተሳትፈዋል በገንዘብ ሲተመን ወደ 963760 ብር በላይ ወጭ
መሸፈን ተችሏል
ከወንጀልና መሰል ድርጊቶች ህብረተሰቡን ለመታደግና አካባቢን በማጽዳት እና ሳቢ ለማድረግ ይቻል
ዘንድ 11.6 ኪሜ ሲሚዛ ምንጣሮ የተከናወነ ሲሆን በዚህ ስራ የተሳተፉ ወጣቶች ወ 233 ሴ 215 ድ
448 በገንዘብ ሲተመን 65000 ብር መሸፈን ተችሏል
የዲች ጥገና ስራን በተመለከተ 550 ሜትር የተሰራ ሲሆን ተሳታፊ ወጣቶች ወ 169 ሴ 276 ድ 445
ናቸው ተግባሩ በገንዘብ ሲተመን 41040 ብር
የእንጨት ድልድይ ስራ 19 ሜትር የሚሆን የተሰራ ሲሆን ተሳተፊ ወጣቶች ወ 24 ሴ 18 ድ 42 በብር
ሲተመን ወደ 20000 ብር
የመንገድ ስራን በተመለከተ በአካባቢው አርሴማ ፀበል ተብሎ በሚጠራው ክልል 1.5 ኪሜ
በህብረተሰብ ተሳትፎና በወጣቶች የተሰራ ሲሆን ተሳታፊዎች ወ 175 ሴ 137 ድ 311 በገንዘብ
ሲተመን 41040 ብር
በከተማችን የሚገኘውን ስራ አጥ መረጃ አጥርቶ ስራዎችን ለመስራት እንዲቻል መረጃ መያዝ ተገቢ
መሆኑን በመተማመን ወደ ስራ የተገባ ሲሆን በዚህ የስራ አጥ ወጣት ምዝገባ የተሳተፉ ወጣቶች ወ
100 ሴ 77 ድ 177 ሲሆን መረጃውን በአግባቡ ለመመዝገብ ባደረጉት ጥረት የተመዘገበ ስራ አጥ ወ
1259 ሴ 905 ድ 2164 ስራ አጥ መመዝገብ ችሏል በገንዘብ ሲተመን 30000 ብር፡፡
ከዚህ መረጃ በመነሳት በከተማችን ያለ አግባብ ከተያዙ ሴዶች መካከል 14 ሸድ ለ 34 ወጣት
ተሰጧል፡፡
በቀበሌ 05 የቆየ የመዝገብ ቤት በአደስ የማደራጀት ስራ ተሠርቷል የተሳተፉ ወ 20 ሴ 12 ድ 32
በገንዘብ ሲተመን 14370
በክረምት የደረጃ ሐ ግብር ከፋዩችን ቀድመው ግብር ከማስከፈል አንፃር በየክፍለ ከተማው የነበረ
ግንባር ቀደም እና ሌሎች አጋር አካላትና ወጣቶች ሚናቸው ጥሩ የነበረ ከመሆኑ አንፃር በዚህ ተግባር
የተሳተፉ በጎ አድራጊ ወጣቶች ወ 198 ሴ 67 ድ 265 ወጣቶች ተሳትፈዋል በገንዘብ ሲተመን 85620
በመከላከያ የስንቅ ዝግጅት ላይ የተሳተፉ ሴቶችና ወጣቶች ወ 134 ሴ 321 ድ 455 ሲሆን በሶ፣ በሬ፣
በግ፣ ቴምር፣ ለመከላከያ ሠራዊት ደጀን መሆን ተችሏል ወጣቶች ሴቶች ማዘጋጀት
ችለዋል፣የመከላከያ ሠራዊት የመመልመል ስራ ተሰርቷል ፡፡
የበዓል የበግ ቆዳ አሰባሰብን በተመለከተ ለወጣቶችና ለሴቶች ግንዛቤ በመፍጠር የተሰበሰበ
ቆዳ/በአይነት
የበግ ቆዳ 6798
የወደቀ/የተቀደደ 1349
የበሬ 77
የፍየል 24 ሲሆን በብር 271920 ብር መሰብሰብ ተችሏል በዚህም የተሳተፉ ወጣቶችና ሴቶች ወ 80
ሴ 120 ድ 200 ናቸው
በአጠቃላይ በ 2014 በጐ ፈቃድ የተሳተፉ ወጣቶች በገንዘብ ሲተመን 27,038,922.00 ብር ማዳን
ችለናል፡
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴድ ወ ሴ ድ
4
16283
1500
1073
2990
8386
3057
2137
604
98
አገልግሎቱን እየሰጡ ያሉ
ወጣቶች
የ
የተከናወኑ የወጣቶ አ
ች በጎ ት
መለኪ ፈቃድ በ
ተ.ቁ የተሰማሩበትየስራ መስክ ወንድ ሴት ድምር
ያ እቅድ ክንውን እየሰጡ ሲ
ያለበት
ሰአት
በወራሪውቡድንየተጎዱአካባቢዎችንመልሶ
1
መገንባት
በየቀበሌው 2 ለአረጋውን ድጋፍ
1.1 ቁጥር 11 17 965 1100 2065 6 4
ለሚያስፈልጋቸው በአዲስ ቤት መስራት
19
1.2 በየቀበሌው 4 ለአረጋውን ቤት መጠገን ቁጥር 44 495 505 900 6 6
1553 ደርዘን
ደብተር 59
ፖኮእስ 34
1.4 ፖኮእርሳስ
13 ኩንታል 40
በአይነት ኪሎ
ቢስማር 400
ቤት የሚሰራ
100 ዚንጐ
ቆርቆሮ
አልባሳት
በጉልበት
3500
323829
በቁጥ 00
2.1 የችግኝ ጉድጓድ ቁፋሮ 4077 3887 7964 4:00 2
ር በ 13.83 ሄክታ
ር
3500
323829
22. 00
ችግኝ መትከል ቁጥር 6000 5920 11920 4:00 4
2 በ 13.83 ሄክታ
ር
ችግኝ መትከል አጥር በሄ/ር 1.5 45 130 175 4 9
2.5 በሄር
3 ሰላምና ደህንነት
ወጣቶች
3.2 በኮሚዩኒቲፖሊሲንግእንዲሳተፉናየከተሞ ቁጥር 125 36 161 4 1
ችን ጸጥታና ሰላም በማስከበር
4 በትምህርት መስክ
የተማ/ በተከታ
4.1 የማጠናከሪያ ት/ት መስጠት በ 13 ት/ቤት 41 36 77 1
ቁ ታይ
ት/ቤት ጥገና
በ 5 ት/ቤት 12
የት/ቤ በተከታ
4.2 ወንበር 1894 64 107 171 5
ቁ ታይ
ከትምህርት በላ ዘርፎች የተሳትፉበናሪሽን ሜአጥር ጥገና
ተገልፃል
5 በጤና ዘርፍ
ከ
5.1 ደም ልገሳ ማካሄድ ዩኒት 200 280 ዩኒት 192 88 280 4
በ
ቀበሌ/
5.3 የወባትንኝ መራቢያን ማጽዳት
ቁ
የህዝ/ ለ5
5.4 ለጤና ፓኬጅ ተግባራዊነት ድጋፍ ማድረግ 50 60 110 2
ቁ ቀናት
6 .ከተሞችን ማስዋብ
6.1 ከተማ ጽዳት/ቦዩችን ማፋሰስ ከ.ሜ 35.05 2036 1822 3858 4:00 9
7 የመንገድትራፊክደህንነትአገልግሎት
በ3እ
የስፖ/ በ2 እድሜ በተከታ
9.3 ስፖርታዊ ውድድር ማካሄድ ድሜ 540 - 540 1
አይነት ደረጃ ታይ
ደረጃ
ወ 1259
11. በቁጥ በተከታ
የስራ አጥ፣ መረጃ ማሰባሰብ ሴ 909 100 77 177 3
1 ር ታይ
ድ 2164
ወ 25
ግንዛቤ የተፈጠረላቸው እና በዚሁ ስራ በቁጥ
ሴ 18
የተሰማሩ ር
ድ 43
11. 1 ላኘቶኘ
በባህል የላበራሪ ኮምፒዩተር ላኘቶብ 4 - 4 3
4 9 ኮምፒዩተር
11. በተከታ
የመስሪያና መሸጫ ቦታዎችን መለየት 34 ሸድ 4 10 14 1
8 ታይ
11.
የወልና የሞተ ከዳ መሬቶችን መለየት
9
12. በተከታ
በደረጃ ሐ ግብር ማሰባሰብ የተሳተፉ 172 265 437 8
1 ታይ
64 2
ጠቅላላ ድምር 14995 17012 32007
ሠዓት 2
በሂደታችን ያሉት ሁሉም ፈፃሚዎች የጋራ ስምሪት ወስደው ስራዎችን እያከናወኑ ያለበት ሁኔታዎች
ተፈጥረዋል፡፡
የሪፖርት ግንኙነት
- አንፃራዊ በሆነ መንገድ ሪፖርት በወቅቱ ለሚመለከተው አካል ለማድረስ ጥረት ይደረጋል
• የስራ ግምገማ
ከተማችን በአዲስ የመዋቅር ሽግግር ከማድረጋችን የተነሳ ሰፊ የሆነ የሰው ሃይል እና የበጀት ችግር
መግጠሙ ስራዎችን ከዚህ በላይ እንዳንሄድ ተፅዕኖውን ለማየት ችለናል
የበጎ ፈቃድ ሪፖርቶች በወቅቱ ያለመድረስ ችግሮች
በቀበሌና በክፍለ ከተማ ደረጃ የራሱ የተቋሙ ተወካይ/ባለሙያ አለመኖሩ
የመሰረታዊ መረጃ በተሟላ መልኩ አለመያዝ/ በጠራ መልኩ አለመሰብሰብ
የእቅድ ትውውቅና የስፖርት ም/ቤት ጉባኤ አለማካሄድ
ሐ/ መፍትሄ
• በሁሉም ክ/ከተሞች የሰው ሃይል ምደባ አንድም ሰው አለመመደቡ ስራው የተንጠለጠለ መሆኑን
ማመንና ችግሩን መፍታት እንደሚገባ
• ተቋሙ በራሱ ሃብት እንዲሰበስብ የጌምዞን፣ ፑል፣ ካራንቡላ እና መሰል ስፖርታዊ የገቢ ስራዎች
እንዲሰበስቡ ቢደረግ
• የክለቡ እና ሌሎች ስፖርቶችን ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ አማርጭ ለመጠቀም የጎጃም ደ/ማርቆስ
ክለብ ያለበትን ቦታ በዘላቂነት አልምቶ ለመጠቀም ቢፈቀድ