You are on page 1of 1

የምዝገባና ፍቃድ የ 2014 በጀት አመት ዓመታዊ ሪፖርት

የስራ ዝርዝር
1. አዲስ ፈቃድ መስጠት የአመቱ እቅድ 43 ክንዉን 71 አፈፃፀም 165%
2. ፈቃድ እድሳት የአመቱ እቅድ 150 ክንዉን 155 አፈፃፀም 103%
3. ፈቃድ ስረዛ የአመቱ እቅድ በ% 100 ክንዉን 100% አፈፃፀም 100%
4. ፈቃድ ለዉጥ የአመቱ እቅድ 2 ክንዉን 4 አፈፃፀም 200%
5. ትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጣቸዉ ተገልጋዮች ብዛት የአመቱ እቅድ 3 ክንዉን 5 አፈፃፀም
166%
6. ፈቃድ ያወጡ ፕሮጀክቶች ያስመዘግቡት የካፒታል መጠን /በሚሊዮን/የአመቱ እቅድ
6,832,000,000 ክንዉን 2,601,128,543.70 አፈፃፀም 38.07%
7. ፈቃድ ያወጡ ፕሮጀክቶች ሊፈጥሩ የሚችሉት የስራ እድል ጠቅላላ ድምር
ወንድ የአመቱ እቅድ 4000 ክንዉን 4015 አፈፃፀም 100.3%
ሴት የአመቱ እቅድ 3000 ክንዉን 3053 አፈፃፀም 101.7%
ድምር የአመቱ እቅድ 7000 እስከዚህ ወር ክንዉን 7068 አፈፃፀም 100.9%

You might also like