You are on page 1of 48

ቁጥር ደጎ/ኢማ/ሪ-1/1049/2013

ቀን 1/03/2013

የደቡብ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ

ደ/ታቦር

ለሁሉም ከተማ እና ወረዳ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ጉዳዩ፡- የሪፖርት ፎርማት መላክን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው ለኢንቨስትመንት ማስፋፊያና ኢንዱስትሪ ዞን ቡድን ለአሰራር ያመች ዘንድ ወጥ የሆነ የሪፖርት ፎርማት ተዘጋጅቶ መላክ በማስፈለጉ
አዘጋጅተን የላክን መሆኑን እያሳወቅን ከህዳር 2013 ዓ/ም ጀምሮ በዚህ ሪፖርት ፎርማት እንድትልኩልን እናሳሰባለን፡፡ ከዚህ ሪፖርት ፎርማት ውጭ የሚልክ ወረዳና
ከተማ አስተዳደር ሪፖርቱን የማንቀበል መሆኑን ከወዲሁ እየገለፅን --- ገፅ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

‹‹ከሰላምታ ጋር››

1
ማውጫ
1. መግቢያ
2. የቁልፍ ተግባራት ሪፖርት
3. የኢንቨስትመንት ዘርፍ የአበይት ተግባራት ሪፖርት ቅጾች
3.1. የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን የገበያ ጥናት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መከታተያ ቅጾች
3.2. የኢንዱስትሪ ዞን አካባቢ እንክብካቤየዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መከታተያ ቅጾች
3.3. የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ድጋፍና ክትትልየዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መከታተያ ቅጾች

2
1. መግቢያ

2. ቁልፍ ተግባር አንፃር የተከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ

አጠቃላይ የተቋሙ አሰራር፣ አደረጃጀትና ከግብዓት በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በጥንካሬና ድክመት እንዱሁም ሠራተኞች ከዕውቀትና ክህሎት ፣ እና ከአመለካከት
አንፃር ያሉበት ሁኔታ ምን እንደሚመስል ጥንካሬውና ድክመቱ፣ እና በተለይ ድክመቶችን ለማስተካከል እየተሰራ ያለ ስራ በአጭሩ ይገለፅበታል፡፡

ግብ 1፤ የተቋሙን የመፈጸም አቅም ማጎልበት

ተግባር 1.1 ለደንበኞች የተሟለ አገልግሎት መስጠትን በተመለከተ

I.1.1 አገልግሎት ፈልገዉ የመጡ ደንብኞች በተመለከተ

3
በተያዘዉ ----- ዓመት በተቋማችን ------- ባለሃብቶች አገልግሎት ፈለገዉ የመጡ ሲሆን ከነዚህ መካከል --- ወንድ ሲሆኑ -----ሴቶች
ናቸዉ፡፡ አገልግሎት ፈልገዉ ከመጡ ------ ባለሃብቶች ዉስጥ ------- ባለሃብቶች ሙሉ አገልግሎት ያገኙ ሲሆን ------ ወንድና ----
ሴቶች ናቸዉ፡፡

ተ አገልግሎት ፈልጎው ጾታ የአገልግሎት የጠየቀዉ ኛገልግሎት ዘርፍ ምርመራ


.ቁ የመጡ ባለሃብቶች ስም ጠያቂዉ ስልክ አገልግሎት ያላገኘ
ቁጥር
አገልግሎ
ት ያገኘ ሊስማሩበት የተሰማራበት
የፈለጉት ዘርፍ ዘርፍ

ተግባር 1.2. የደንበኞችን እርካታ ማሳደግን በተመለከተ

በተያዘዉ ----- ዓመት በተቋማችን ----- ባለሃብቶች አገልግሎት ፈልገዉ የመጡ ሲሆን ከነዚህም ዉሥጥ ----- ድንበኞች አገልግሎት አግኝተዉ ---------
ደንበኞች ደግሞ በአገልፍሎት አሰጣጣችን ረክተዉ የተመለሱ ሲሆን ከነዚህም ዉሥጥ ----- ወንድና ----- ሴቶች ናቸዉ፡፡

ተ.ቁ በአገልግሎቱ ጾታ ስልክ ቁጥር ያገኙት ምርመራ

4
መርካታቸዉን አገልግሎት
የገለጹ ደንበኞች
ስም

ተግባር 1.3.የፈፃሚውንና አመራሩን የመፈፀምና የማስፈፅምና አቅም ማጎልበት

በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ በተቋማችን ለ----------- ባሙያዎችና አመራሮችስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ------ ወንድና ለ ------ ሴት በድምሩ ለ----- ባለሙዎችና
አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጧል፡፡

ተ.ቁ በስልጠናዉ የተሳተፉ ጾታ የስልጠናዉ ርዕስ ስልጠናዉ የተሰጠበት ጊዜ ምርመራ


አካላት ስም

በ--- ዓመቱ ---- ሙያተኞችን፣-----አመራሮችንና ባለሃብቶችን ያሳተፈ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ታቅዶ --------------- ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ------------- የሰው ኃይል
ያሳተፈ የልምድ ልውውጥ ተካሂዷል፡፡

5
ተ.ቁ በልምድ ልዉዉጥ የተሳተፉ አካላት ስም ልምድ ልዉዉጥ የተደረገበት ቦታ ልምድ ልዉዉጥ የተደረገበት
ጊዜ

ማሳሰቢያ፡-ከልምድ ልዉዉጡ የተገኘ የተሞክሮ ቅመራ ሰነድ እና በተደረገዉ ልምድ ልዉዉጥ የመጣ ለዉጥ አባሪ ይደረግ

ተግባር 1.5. ከአጋር አካላት ጋር ( መሬት፤ ፋይናንስ ፤ መሰረተ ልማት እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር) ተባብሮና ተቀናጅቶ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት
በማድረግ ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢን መፍጠር

በ------ አመቱ ከኢንቨስትመንቱ አንጻር በጋራ የሚፈጸሙትን ተግባራት መለያ ሰነድ በማዘጋጀት ስምምነት ላይ መድረስ ዕቅድ ----- ክንውን -------- አፈፃፀም------
ስምምነት ከተፈጸመ የስምምነት ሰነዱ አባሪ ይደረግ

በስምምነት ሰነዱ መሰረት በትግበራና በአፈፃፀም ወርሃዊ ስትሪንግ ወይም ቴክኒካል ኮሚቴ በተከታታይ መገምገምዕቅድ ----- ክንውን -------- አፈፃፀም------

በ------- ዓመቱ የተመረጡ ባለሃብቶችን ያሳተፈ የምክክር መድረክ ማዘጋጀት ዕቅድ ----- ክንውን -------- አፈፃፀም------

ግብ 2. የገቢ ምንጭን ማስፋትና የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነትን ማሳደግን

ተግባር 2.1. ፕሮጀክት በመቅርፅ ተጨማሪ ሃብት በገንዘብና በዓይነት

በበጀት ዓመቱ ከተመደበልን በጀት በተጨማሪ ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች በመቅርፅ -------------ብር ተጨማሪ ገቢ ከልዩ ልዩ አካላት ለማሰባሰብ ታስቦ
-------------------------ብር ለማሰባሰብ ተችሏል፡፡

6
2.l የሃብት ማፈላለጊያ ፕሮጀክቶችን መቅረፅ

ተ/ቁ የተቀረፀው በፕሮጀክቱ የተጠየቀ የተገኘ ድጋፍ ዓይነት/ በጥሬ በፕሮጀክቱ ሃብት ምርመራ
የፕሮጀክት ሃብት መጠን ገንዘብ፣በቁሳቁስ ወዘተ--- የተገኘ ሃብት የተገኘበት
ዓይነት መጠን/ብር ተቋም ስም
1 ስልጠና
2 ለልምድ
ልውውጥ
3 ግብዓት
ለማሟላት
4 ሌሎች ካሉ
ይጠቀሱ
5
6

አበይት ተግባራት

ግብ 3፡-የኢንቨስትመንት ጸጋዎችን መለያ ጥናት ሰነድ ክልላዊ ሽፋን ማሳደግ

 ተግባር 3.1. የክልሉን እምቅ ሃብት በአማካሪ 1 ጊዜ በማስጠናት ቀዳሚ ዘርፎችን መለየትና መረጃዎችን ወቅታዊ ማድረግ

በመዋቅራችን ባለባቸው ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳዳሮች ----------- የአካባቢ ፀጋዎችን እና የኢንቨስትመንት አማራጮችን የለዩየጥናት ሰነዶች
ለማዘጋጀት/ያሉትን ወቅታዊ ለማድረግ/ ታቅዶ በ--------ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የአካባቢ ፀጋዎችንና የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያሳዩ የጥናት
ሰነዶች ተዘጋጅተዋል/ወቅታዊ ተደርገዋል፡፡(እያንዳንዱ ወረዳ ማጥናት ወይም ያለውን ወቅታዊ ማድረግ አለበት የጥናት ሰነዱ አባሪ ይደረግ)

ግብ 4፡- ዉጤታማ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንን በመተግበር የኢኮኖሚ ዕድገት ሊያመጡ በሚችሉ

ዘርፎች ላይ የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ማሳደግ

7
 ተግባር 4.1 በቀዳሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማስተዋዎቅ ባለሃብቶችን መለየት

በ---በጀት ዓመት በተቋማችን አቅም ያላቸውን -------- ነባር/ማስፋፊያ ማድረግ የሚችሉ/ እና -------- አዲስ ባለሃብቶችንኢንቨስት እንዲያደረጉለይቶ
ለመያዝታቅዶ ------ ነባርና ----- አዲስ ባለሃብቶች ለይቶ መረጃ መያዝ ተችሏል፡፡

ሰንጠረዥ------- የተለዩ አቅም ያላቸው ባለሃብቶች መረጃ /potential investor’s data

ተ.ቁ የተለዩ አቅም ያላቸው ባለሃብቶች ስም ጾታ የባለሀብቱ ሁኔታ ዘርፍ ምርመራ


ደራሻ ነባር አዲስ
ወረዳ/ከተማ ስ.ቁጥር

1 ማስተዋል ትሬዲንግ ማህበር ፎገራ 0932909239 አዲስ የገቢያ ማዕከል


2 ደስታው ሙጨ ወ ወረታ 0910169660 አዲስ ሆቴልና ገስት ሀውስ
3 አንተነህ እሸቱ ወ ባህር-ዳር 0911056753 አዲስ የጽዳት ዕቃዎች ማምረት
4 አባይነው ፈጠነ ወ ወረታ 0918700200 አዲስ እንሰሳት እርባታ
5 ሞላ ሙሀመድ ወ ባህር-ዳር 0918341647 አዲስ መጋዝን
6 ሰሎሞን ወርቁ ወ ጎንደር 0918223546 አዲስ ቅመማ-ቅመም ማቀነባበር
7 አይቫር አስመጭና ላኪ ወ ባህር-ዳር 0911202208 አዲስ ወተት ማቀነባበር
8 ጨጨሆ industrial trading ባህር-ዳር 0911241896 አዲስ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት

 ተግባር 4.2.፡-የተለዩ ባለሃብቶችን የተለያዩ የገጽ ለገጽ ፕሮሞሽን ስልቶችን ተጠቅሞ የማስተዋወቅ/የፕሮሞሽን/ ስራ መስራት

በ----ዓመቱ በዞናችን/ከተማ አስተዳደራችን/ ኢንቨስት የማድረግ አቅም አላቸው ተብለው ከተለዩት -----------ነባርና አዲስ ባለሀብቶች ውስጥ -----------
ባለሃብቶችን በፎረም፣----------- በፓናል ውይይት እና ------ ባለሃብቶችን ደግሞ በ 1 ለ 1 ውይይት ለማስተዋወቅ ታቅዶ ---------በለሃብቶችን በፎረም፣-----------
፣በፓናል ውይይት እና ---------- ባለሃብቶችን ደግሞ በአንድ ለአንድ ውይይት ማስተዋወቅ ለማድረግ ተችሏል፡፡

ሰንጠረዥ------- በገፅ ለገጽ የማስተዋወቅ ስራ የተሰራባቸው ባለሃብቶች መረጃ

8
ተ.ቁ ከተለዩት ውስጥ የማስተዋወቅ ስራ ጾ ዘርፍ የባለህብቱ የማስተዋወቅ ስልት መድረኩ
የተሰራባቸው ባለሃብቶች ስም ታ ሁኔታ የተካሄደበት
ከተማ/ቦታ
ነባ አዲስ በፎረ በፓ በ1ለ1 ኩነት ባዛር በራሪ ወረቀት ብሮሸር
ሌሎች
ር ም ናል ውይይት በመስጠት በመስጠት
1 ማስተዋል ትሬዲንግ ማህበር አዲስ  
2 ደስታው ሙጨ ወ አዲስ  
3 አንተነህ እሸቱ ወ አዲስ  
4 አባይነው ፈጠነ ወ አዲስ  
5 ሞላ ሙሀመድ ወ አዲስ  
6 ሰሎሞን ወርቁ ወ አዲስ  
7 አይቫር አስመጭና ላኪ ወ አዲስ  
8 checheho industrial trading አዲስ  

9
 ተግባር 4.4. በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎችን በመጠቀም የኢንቨስትመት አማራጮችና ምቹ ሁኔታዎችን ማስተዋወቅ፣

በተያዘው ----- ዓመት ----------ጊዜ ለዜና/ዶክሜንታሪ/ የሚሆኑ ሰነዶችን አዘጋጅቶ ለሚድያ በመስጠትና ----ጊዜ ደግሞ ወደ ሚድያ ተቋማት በመሄድ /እነሱን
በመጥራት/ እና መግለጫ በመስጠት የኢንቨስትመንት አማራጮችንና ምቹ ሁኔታዎችን ለማስተዋወቅ ታቅዶ ------- ጊዜ ለዜና/ዶክሜንታሪ/ሚሆኑ ሰነዶችን
አዘጋጅቶ በመስጠት እና ---- ጊዜ ደግሞ ወደ ሚድያ ተቋማት በመሄድ/በመጥራት/ መግለጫ በመስጠት ኢንቨስትመንቱን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርተዋል፡፡

ሰንጠረዥ----- ለሚድያ ተቋማት የተሰጡ መረጃዎች ዝርዝር መረጃ

ተ.ቁ መረጃው የተሰጠው መረጃውን የተሰጠበት ቀን መረጃው


የተሰጠበት ስልት መረጃ የሰጠው አካል የተሰጠው
አርዕስት ሚድያ(ተቋም)
1 በጽሑፍ/ለዜና
2 በመግለጫ
3 በሌላ ዘዴ/ይገለፅ

 ተግባር 4.5. የተለዩ ባለሃብቶችን እንዲሁም ሌሎች ባለሃብቶችንና የህብረተሰብ ክፍሎችን ጨምሮ የማህበራዊ ሚድያዎች ማስተዋወቅ ስራ መስራት

በ -------- ዓመቱ የተለያዩ የማህበራዊ ሜድያዎች/ፌስቡክ፣ዩቱብ፣ትዊትር…) ተጠቅሞ --------- መረጃዎችን በመጫን፣ እና ------- መረጃዎችን ደግሞ በማጋራት/ሸር
በማድረግ/ ------------- ተከታዮችን ለማፍራት ታቅዶ ------------ መረጃዎችን በመጫን፣ እና ------- መረጃዎችን ደግሞ በማጋራት/ሸር በማድረግ/ -------------
የህብረተሰብ ከፍሎችን ስለ የኢንቨስትንት አማራጮችና ምቹ ሁኔታዎች የማስተዋወቅ ተችሏል፡፡

10
ሠንጠረዥ----- በማህበራዊ ሜድያዎች የተኙ/የተጋሩ መረጃዎች ዝርዝር

የዞኑ/ከተማው በዓመቱ መጀመሪያ በዓመቱ ኢንቨስትመንትን አሁን የደረሰበት ምርመራ


ማህበራዊ የነበረ የተመለከቱየተጫኑ መረጃዎች የተከታይ ብዛት የላይክ መጠን
ሚድያ ስም ተከታይ የላይክ አርዕስት
ብዛት መጠን

ተግባር 5. ተለይተዉ የማስተዋወቅ ስራ ከተሰራላቸዉ ባለሃብቶች ዉስጥ አቅምና ፍላጎቱ ያላቸውን ባለሃብቶች በተለያዩ ዘርፎች መመልመል እና ፈቃድ እንዲያወጡ
ማድረግ ፡፡

በ--- ዓመቱ ተለይተዉ በተለያዩ ዘዴዎች የማስተዋወቅ ስራ ከተሰራላቸው ------------ ባለሀብቶች ውስጥ ---------ባለሀብቶችን እንደየ አቅማቸውና ፍላጎታቸው
በተለያዩ ዘርፎች የመመልመል እና ----- ቢሊዮን ብራ ካፒታል ያስመዘገቡና ለ----ዜጎች የስራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ ------- ባለሀብቶችን ደግሞ የኢንቨስትመንት
ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ ታቅዶ ----------- ባለሃብቶችን የመመልመል እና ----- ቢሊዮን ብራ ካፒታል ያስመዘገቡ፣ ለ--------ዜጎች የስራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ
----------- ባለብቶች ደግሞ ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ ተችሏል፡፡

ሰንጠረዥ-------- የተመለመሉ ባለሃብቶች ዝርዝር መረጃ

የባሀብቱ ስም የተመለመለበት ዘርፍ የባለሃበት ሁኔታ

11
አግሮፕ ጨርቃጨ ኬሚካል/ኮ/ እንጨና ቱሪዝም አበባ/ ግብርና ሌሎ አዲስ ነባር
ሮሰ ርቅ ግባት ብረት አትክ ች

ሰንጠረዥ----- ተለይተዉ ፕሮሞት ከተደረጉት ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ዘርፍ መረጃ

የባሀብቱ ስም የፈቃድ ቁጥር ፈቃድ ያወጣበት ዘርፍ የባለሃበት


ሁኔታ
አግሮፕ ጨርቃጨ ኬሚካል/ እንጨና ቱሪዝ አበባ/ ግብ ሌሎች አዲ ነባር
ሮሰ ርቅ ኮ/ግባት ብረት ም አትክ ርና ስ
ጨጨሆ industrial trading 1-11118/42/2014  

ተግባር 4. በተለያየ መንገድ ፕሮሞት ተደርገዉ ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችን በተመለከተ

በተቋማችን በተያዘዉ ----- ዓመት በተለያየ መንገድ ፕሮሞት ተደርገዉ -------በአግሮ ፕሮሰሲንግ ------- በጨርቃ ጨርቅ -------በኬሚካልና ኮንስትራክሽን--------
በእንጨትና ብረታ ብረት------በቱሪዝም-------- በአበባ ------ በግብርናና ------ በሌሎች ዘርፎች ------ካፒታል ሊያስመዘግቡና ለ -------- ወንድና ለ------ሴቶች የስራ
ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ በአጠቃላይ------ ነባርና ------ አዲስ ባለሃብቶችን ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ ታቅዶ -------በአግሮ ፕሮሰሲንግ ------- በጨርቃ ጨርቅ
-------በኬሚካልና ኮንስትራክሽን-------- በእንጨትና ብረታ ብረት------በቱሪዝም-------- በአበባ ------ በግብርናና ------ በሌሎች ዘርፎች ------ካፒታል
ሊያስመዘግቡና ለ -------- ወንድና ለ------ሴቶች የስራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ በአጠቃላይ--------ነባርና ------ አዲስ ባለሃብቶችን ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ
ተችሏል፡፡

12
የባሀብቱ ስም ፈቃድ ቁጥር ፈቃድ ያወጣበት ዘርፍ የባለሃበት
ሁኔታ
አግሮፕሮሰ ጨርቃጨ ኬሚካል/ እንጨና ቱሪዝ አበባ/ ግብር ሌሎች አዲ ነባር
ርቅ ኮ/ግባት ብረት ም አትክ ና ስ
ጨጨሆ industrial trading 1-11118/42/2014  

የኢንቨስትመንት ፈቃድና ተዛማጅ አገልግሎቶች

በ------- ዓመት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ፈልገዉ ለመጡ ---- ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ ------ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ
መስጠት ተችሏል፡፡ ፈቃድ የተሰጣቸዉ ባለሃብቶችም -------- ካፒታል ያስመዘገቡ ሲሆን ለ ----- ወንድና ለ---- ሴት በድምሩ ለ ------- ዜጎች የስራ ዕድል የሚፈጥሩ
ናቸዉ፡፡

1. የኢንቨስትመንት ፈቃድ የጠየቁና ያገኙ ባለሃብቶች መረጃ

ተ. አገልግሎቱን የጠየቁ የኢንቨስትመንት የተጠየቀበት ዘርፍ አድራሸ ምርመራ


ቁ የባለሃብቶች ስም ፍቃድ ቁጥር ስልክ ኢሜል
1 ጨጨሆ industrial trading 1-11118/42/2014 ግብርና 0911241896

13
በ ------ ዓመቱ ለዉጥ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ፈልገዉ ለመጡ ---- ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ ------ ባለሃብቶች የለዉጥ
የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ተችሏል፡፡

2. የለውጥ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ፈልገው የመጡ ባለሃብቶች መረጃ

ተ. አገልግሎቱን የጠየቁ የኢንቨስትመንት የተጠየቀበት ዘርፍ ያቀረቡት ጥያቄ ምርመራ


ቁ የባለሃብቶች ስም ፍቃድ ቁጥር ተስተናግ አልተሰናገደ
ዷል ም

በ ------ ዓመቱ ትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ፈልገዉ ለመጡ ---- ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ ------ ባለሃብቶች ትክ የኢንቨስትመንት
ፈቃድ ለመስጠት ተችሏል፡፡

3. የትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ፈልገው የመጡ ባለሃብቶች መረጃ

ተ. አገልግሎቱን የጠየቁ የኢንቨስትመንት የተጠየቀበት ዘርፍ ያቀረቡት ጥያቄ ምርመራ


ቁ የባለሃብቶች ስም ፍቃድ ቁጥር ተስተናግ አልተሰናገደ

14
ዷል ም

በ ------ ዓመቱ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማሳደስ ፈልገዉ ለመጡ ---- ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማደስ ታቅዶ ለ ------ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት
ፈቃድ ማደስ ተችሏል፡፡

4. የኢንቨስትመንት ፈቃድ ዕድሳት ፈልገው የመጡ ባለሃብቶች መረጃ

ተ. አገልግሎቱን የጠየቁ የኢንቨስትመንት የተጠየቀበት ዘርፍ ያቀረቡት ጥያቄ ምርመራ


ቁ የባለሃብቶች ስም ፍቃድ ቁጥር ተስተናግ አልተሰናገደ
ዷል ም

በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የገበያ ችግር ያለባቸውን -------ድርጅቶች ችግር ለመለየት ታቅዶ--------- ችግር ያለባቸውን ድርጅቶች ለመለየት ተችሏል፡፡

የገበያ ችግር ያለባቸው ኢንዱስትሪዎች መረጃ መሰብሰቢ ፎርም

ተ. የኢንዱስትሪዉ ኢንዱስትሪዉ ስ. ቁጥር የተሰማራበት የአምራች ኢንዱስትሪ የገብያ ችግሩ ምርመራ


ቁ ስም የሚገኝበት ዘርፍ ደረጃ ዓይነት
ወረዳ/ከተማ

15
የገበያ ችግር እንዳለባቸው የተለዩ ኢንዱስትሪዎችን ችግር በተለያዩ አማራጮች መፍታት

በ---- ዓመቱ የ------ኢንዱሰትሪዎች የገበያ ችግር በተለያዩ አማራጮች ለመፍታት ታቅዶ የ----------ኢንዱስትሪዎች የገበያ ችግር በተለያዩ አማራጮችን ተጠቅሞ
ለመፍታት ተችሏል፡፡

ሀ.የገበያ ችግር የተፈታላቸው ኢንዱስትሪዎች መረጃ መሰብሰቢ ፎርም

ተ. የኢንዱስትሪ ኢንዱስትሪዉ የተሰ የአምራ ስል ችግሩ የተፈታበት ስልትና የተፈታዉ ብር


ቁ ዉ ስም የሚገኝበት ማራበ ች ክ Outsourc Franchiz Sub Outgro others የተደረገ
ወረዳ/ከተማ ት ኢንዱስ ing ing contracting wer የተ ትስስር በብር
ዘርፍ ትሪው የተደረገ የተደረገ የተደረገ ደረገ
ደረጃ ትስስር ትስስር ትስስር በብር ትስስር
በብር በብር በብር

16
ለ.በሃገር ውስጥ ገበያ ትስስር የተፈጠረ ሽያጭ መረጃ

ተ/ የኢንዱ ኢነዱስትሪዉ የተሰማ የአምራች ሰልክ ትስስር ትስስር በትስስሩ ምርመ


የምር
ቁ ስትሪዉ የሚገኝበት ራበት ኢንዱስት የተፈጠረበት የተፈጠረው የተገኘው ራ

ስም ወረዳ/ከተማ ዘርፍ ሪ ደረጃ ተቋም ምርት ብር
አይነት
መጠን መጠን

ማሳሰቢያ፡- አንድ ድርጅት ከአንድ በላይ ትስስር ከተፈጠረለት ተደጋግሞ በዝርዝር ይገለፅ

ሐ.በሃገር ውስጥ ገበያ ትስስር የተጠቃሚዎች መረጃ

በሃገር ውስጥ ገበያ ትስስር ተጠቃሚ በሃገር ውስጥ ገበያ ትስስር በሃገር ውስጥ ገበያ ትስስር
የኢንዱስትሪዉ የሆኑ የኢንዱስትሪ ተጠቃሚ የሆኑ ወጣቶች ብዛት ተጠቃሚ የሆኑ አካል ጉዳተኛ
ስም ባለቤት (አባለት) ብዛት ብዛት
ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

1. በውጭ ሃገር የገበያ ትስስሩ የተፈፀመ የሽያጭ መጠን


በበጀት ዓመት -----------ኪ/ግ ምርት በመላክ----------ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ --------ኪ/ግ ምርት ተልኮ--------ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡

17
ሀ/በውጭ ሃገር ገበያ ትስስር የተገኘ ገቢ መረጃ መሰባሰቢያ ፎርም

ተ/ የኢንዱ የሚገኝበት የተሰማራበ የኢንዱስ ስልክ ምርቱ የም ወደ ውጭ የተገኘ ምርመ


ርት
ቁ ስትሪዉ ወረዳ/ ት ዘርፍ ትሪው የተላከበት የተላከ ዶላር ራ
አይነ
ስም ከተማ ደረጃ ሃገር ት ምርትመጠንበ መጠን
ኪ.ግ

ማሳሰቢያ፡- አንድ ድርጅት ከአንድ በላይ ትስስር ከተፈጠረለት ተደጋግሞ በዝርዝር ይገለፅ

ለ.በውጭ ሃገር ገበያ ትስስር የተጠቃሚዎች መረጃ

በውጭ ሃገር ገበያ ትስስር በውጭ ሃገር ገበያ ትስስር በውጭ ሃገር ገበያ ትስስር
የኢንዱስትሪ ተጠቃሚ የሆኑ ኢንዱስትሪ ተጠቃሚ የሆኑ ወጣቶች ተጠቃሚ የሆኑ አካል
ዉ ስም አባለት ብዛት ብዛት ጉዳተኛ ብዛት
ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

2. በክልል፣በዞንና በወረዳ/ከተማ ደረጃ የተለያዩ ኤግዚቪሽንና ባዛሮችን ማዘጋጀት

በበጀት ዓመቱ -------------ኤግዚቪሽንና በዛሮችን በማዘጋጀትና -------- ባለሃብቶችን በማሳተፍ -------- ሚሊዮን ብር የሽያጭ መጠን ለማከናወን ታቅዶ -----------
ኤግዚቪሽንና ባዛሮችን በማዘጋጀትና---- ባለሃብቶችን በማሳተፍ----- ሚሊዮን ብርለማከናወን ተችሏል፡፡

ሀ.በሀገር ውስጥ የተካሄደ ኤግዚቢሽንና ባዛር መረጃ መሰባሰቢያ ፎርም

18
የተሳተፊ የሚገኝበት የተሰ የኢንዱ ስል የተካሄ ኤግዚቢሽ በኤግዚብሽን የምርት የተገኘ ገቢ ምር
ኢንዱስት ወረዳ/ከተ ማራበ ስትሪው ክ ደበት ኑ እና ባዛሩ አይነት መጠን መራ
ሪ ስም ማ ት ደረጃ ቀን የተካሄደበ የተሸጠ ምርት በብር
ዘርፍ ት ቦታ መጠን በኪ/ግ

ማሳሰቢያ፡- አንድ ድርጅት ከአንድ በላይ ትስስር ከተፈጠረለት ተደጋግሞ በዝርዝር ይገለፅ

ለ. ሃገር ውስጥ ኤግዚብሽን እና ባዛር የተጠቃሚዎች መረጃ

ሃገር ውስጥ ኤግዚብሽን እና ሃገር ውስጥ ኤግዚብሽን እና ሃገር ውስጥ ኤግዚብሽን


ባዛር ተጠቃሚ የሆኑ ባዛር ተጠቃሚ የሆኑ እና ባዛር ተጠቃሚ የሆኑ
የኢንዱስትሪዉ ኢንዱስትሪ ባለቤት አባለት ወጣቶች ብዛት አካል ጉዳተኛ ብዛት
ስም ብዛት

ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

3. በውጭ ሀገር በተዘጋጁ ባዛሮችየተሳተፉ ባለሃብቶችና የተገኜ ሽያጭ መጠን

አቅም ያላቸውንና በውጭ ሀገር በሚዘጋጅ ኤግዚቪሽንና ባዛር ለመሳተፍ የሚችሉ----------- ባለሃብቶችን መልምሎ በውጭ ሀገር ኤግዚቪሽንና በዛር እንዲሳተፉ
በማድረግ----------- ሚሊዮን ዶላር የምርት ሽጭ ለማከናወን ታቅዶ -----ባለሃብቶነ በማሳተፍ -----ሚሊዮን ዶላር የምርት ሽያጭ ማከናወን ተችሏል፡፡

ሀ.በውጭ ሃገር የተካሄደ ኤግዚቢሽንና ባዛር የተሳተፉ መረጃ መሰባሰቢያ ፎርም

19
ተ/ የኢንዱ የሚገኝበት የተሰማ የኢንዱስ ስልክ በኤግዚብሽን የምርት የተገኘ ገቢ ምርመራ
ቁ ስትሪዉ የሚገኝበት ራበት ትሪው እና ባዛሩ አይነት መጠን
ስም ከተማ ዘርፍ ደረጃ የተሸጠ በዶላር
ምርት መጠን
በኪ/ግ

ማሳሰቢያ፡- አንድ ድርጅት ከአንድ በላይ ትስስር ከተፈጠረለት ተደጋግሞ በዝርዝር ይገለፅ

ለ. በውጭ ሃገር ኤግዚብሽን እና ባዛር የተጠቃሚዎች መረጃ

የኢንዱስትሪዉ በውጭ ሃገር ኤግዚብሽን በውጭ ሃገር ኤግዚብሽን እና በውጭ ሃገር ኤግዚብሽን እና
ስም እና ባዛር ተጠቃሚ የሆኑ ባዛር ተጠቃሚ የሆኑ ባዛር ተጠቃሚ የሆኑ አካል
ኢንዱስትሪ አባለት ብዛት ወጣቶች ብዛት ጉዳተኛ ብዛት
ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

6.በኢምፕሪየም ምርታቸው የተዋወቀ ኢንዱስትሪዎች


በ---- ዓመቱ -----ኢንዱስትሪዎችን ምርታቸውን ኢምፕሪየም ኢንዲያስገቡ በማድረግ-------ገቢ ለማግኘት ታቅዶ----ኢንዱስትሪ ኢምፕሪየም በማስገባት -------
ገቢ ተገኝቷል፡፡
ሀ.ኢምፕሪየም ያስገቡ ኢንዱስትሪዎች መረጃ መሰባሰቢያ ፎርም

ተ/ የድርጅ የሚገኝበት የተሰማራበ የኢንዱስት ስልክ በኢምፕሪየም በኢምፕሪየ ምርመ

20
ቁ ቱ ስም ወረዳ/ከተማ ት ዘርፍ ሪው ደረጃ የተሸጠ የምርት ም ራ
ምርት መጠን አይነት የተገኘ ገቢ
በኪ/ግ መጠን
በብር

ለ. በኢምፕሪየም የተጠቃሚዎች መረጃ

የኢንዱስትሪዉ ስም በኢምፕሪየም ተጠቃሚ የሆኑ በኢምፕሪየም ተጠቃሚ በኢምፕሪየም ተጠቃሚ


ኢንዱስትሪ አባለት ብዛት የሆኑ ወጣቶች ብዛት የሆኑ አካል ጉዳተኛ ብዛት
ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር ወንድ ሴት ድምር

ግብ 5. ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶቸ የሚውል መሬት በዞንና በሳይት ፕላን ለይቶ ማዘጋጀት

5.1. ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል መሬት በሳይት ፕላንና በካርታ የተመላከተ መሬት 100% ማዘጋጀት

 በሁሉም ኢንዱስትሪ ቀጠናዎች በሳይት ፕላን የተመላከተ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል መሬትማዘጋጀት እቅድ ------ ክንዉን --------------
አፈጻጸም---------
 ለሁለገብ ኢንዱስትሪ መንደር ወይም ፓርክ አገልግሎት የሚዉል በሳይት ፕላን የተመላከተ መሬት ማዘጋጀት እቅድ --- ክንዉን -----አፈጻጸም---------

 ለተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚዉል በሳይት ፕላን የተመላከተ መሬት ማዘጋጀ እቅድ------ ክንዉን ------አፈጻጸም---------

 ከኢንዱስትሪ መንደርና ፓርክ ዉጭ (ለሌሎች) ለሚቀርቡ ፕሮጀክቶ መሬት በሳይት ፕላን ማዘጋጀት እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------

21
በሳይት ፕላን የተመላከተ የመሬት መጠን በሄክታር በዝርዝር

ተ.ቁ በሳይት ፕላን ለሁለገብኢንዱስትሪ ለተቀናጀ ከኢንዱስትሪ መንደርና ፓርክ ዉጭ ምርመራ


ያመላከተ ፓርክ መሬት ኢንዱስትሪ ፓርክ (ለሌሎች) መሬት ማዘጋጀት በሄ/ር
ከተማ ስም ማዘጋጀት በሄ/ር መሬት ማዘጋጀት
በሄ/ር
1
2
3
4
5

5.1.3. ለሁሉም ኢንዱስትሪ ቀጠናዎች ለተዘጋጀው መሬት 100 ፕርስነት ካሳ ተከፍሎ ከሶስተኛ ወገን የጸዳ እንዲሆን ማድረግ

 ለሁሉም ኢንዱስትሪ ቀጠናዎች በሳይት ፕላን የተመላከተ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል መሬት ከ 3 ኛ ወገን ነጻ ማድረግ እቅድ------ ክንዉን
-------------- አፈጻጸም---------
 ለሁለገብ ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚዉል በሳይት ፕላን የተመላከተ መሬት ከ 3 ኛ ወገን ነጻ ማድረግ እቅድ ------ ክንዉን --------------
አፈጻጸም---------
 ለተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚዉል መሬት ከ 3 ኛ ወገን ነጻ ማድረግ እቅድ-----ክንዉን -----አፈጻጸም-----

 ከኢንዱስትሪ መንደርና ፓርክ ዉጭ (ለሌሎች) ለሚቀርቡ ፕሮጀክቶ መሬት ከ 3 ኛ ወገን ነጻ ማድረግ እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------

22
ከ 3 ኛ ወገን ነጻ የተደረገ መሬት በሄክታር

ተ.ቁ ከ 3 ኛ ወገን .ለሁለገብኢንዱስ ለተቀናጀ ኢንዱስትሪ ከኢንዱስትሪ መንደርና ፓርክ ምርመራ


ነጻ ያደረገ ትሪ ፓርክከ 3 ኛ ፓርክከ 3 ኛ ወገን ነጻ ያተደረገ ዉጭ (ለሌሎች)ከ 3 ኛ ወገን ነጻ
ከተማ ስም ወገን ነጻ ያተደረገ መሬት በሄ/ር ያተደረገ መሬት በሄ/ር
መሬት በሄ/ር
1
2
3
4

5.2.ከአምራች እንዱስትሪዎች ውጭ ላሉ ኢንቨስት ፕሮጀክቶች በሳይት ፕላንና በካርታ የተመላከተ መሬት አይኖርም

5.2.1.የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መሬትወስደው እና ተከታታይ ድጋፍ ተደረጎላቸው ወደ ስራ ያልገቡ ፕሮጀክቶችን መሬት 100% እንዲመለስ ማድረግ

5.2.1.1.በውላቸው መሰረት ወደ ተግባር ያልገቡ ፕሮጀክቶችን መለየት፡-

በውላቸው መሰረት ወደ ተግባር ያልገቡ የግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሲሆኑ በዝርዝር ሲታይ፡-

23
አበባ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----፣

በሰብል ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣

በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣

በእንስሳት ሃብት ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣

በደን ልማት ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጅክቶች ብዛት---እና በሌሎች የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----- ናቸው፡፡

በውላቸው መሰረት ወደ ተግባር ያልገቡ የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሲሆን በዝርዝር ሲታይ

ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣

በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----------፣

በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣

በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----

በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና

በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ---ወደ ተግባር ያልገባ ፕሮጀክቶች

ተ/ቁ የፕሮጀክት ስም ስልክ ቁጥር ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ ወደተግባርያልገባበት


የሚገኝበት ዓይነት ምክንያት
አድራሻ

24
ወረዳ ከተማ

ሰንጠረዥ---ወደ ትግበራ ከገቡ በኃላ በተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ሆነው ስራ ያቆሙ ፕሮጀክቶች መለየት

ተ/ቁ የፕሮጀክቱ ስልክ ቁጥር ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱያለበ ፕሮጀክቱ


ባለሃብት ስም ያለበት ቦታ ዓይነት ትየአፈፃፀም የቆመበት

ወረዳ ከተማ ደረጃ ምክንያት

5.3.ወደ ተግባር ያልገቡ ፕሮጀክቶችን ዝርዝር ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ፡-

ወደ ተግባር ያልገቡ ፕሮጀክቶች ለሚመለከተው አካል መረጃቸው የተላከ የግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ በሰብል ልማት
የተሰማሩት ብዛት-------፣በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በእንስሳት ሃብት ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በደን ልማት የተሰማሩ ፕሮጀክቶች
ብዛት----እና በሌሎች የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----- ናቸው፡፡

25
ወደ ተግባር ያልገቡ ለሚመለከተው አካል መረጃቸው የተላከ የአገልግሎት ሰጭ ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ
የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----------፣ በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣በጤና ዘርፍ የተሰማሩ
ፕሮጀክቶች ብዛት----በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ---ወደ ተግባር ያልገባ ፕሮጀክቶችን ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ

ተ/ቁ ወደ ተግባር ያልገባ ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ ወደተግባር እንዲያውቀውየተፃፈለት


የባለሃብት ስም የሚገኝበት ዓይነት ያልገባበት ተቋም ስም
ወረዳ ከተማ ምክንያት

ወደ ትግበራ ከገቡ በኃላ / በተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ሁነው/በተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ሆነው ስራ ያቆሙ ፕሮጀክቶች ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ

26
ተ/ቁ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱያለበትየ ፕሮጀክቱ ግንባታ መሬት እንዲያውቀ
ባለሃብት ያለበት ቦታ ዓይነት አፈፃፀም ደረጃ የቆመበት ፈቃድ የወሰደበት ጊዜ ውየተፃፈለ
ስም ምክንያት የወሰደበት ቀን፣ወር፣ዓ.ም ት ተቋም
ጊዜ ስም
ወረዳ ከተማ

5.4.የተለዩ ፕሮጅክቶችን እርምጃ እንዲወሰድ በማድረግ መሬቱን 100% ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ ማድረግ

ወደ ተግባር ያልገቡ ፕሮጀክቶችን በመለየት እርምጃ የተወሰደባቸው የግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ በሰብል ልማት የተሰማሩት
ብዛት-------፣በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በእንስሳት ሃብት ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በደን ልማት የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----እና
በሌሎች የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----- ናቸው፡፡

ወደ ተግባር ያልገቡ ፕሮጀክቶችን በመለየት እርምጃ እንዲወሰድባቸው የአገልግሎት ሰጭ ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሆቴልና ቱሪዝም
ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----------፣ በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣በጤና ዘርፍ
የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ-----እርምጃ የሚወሰድበት ፕሮጀክቶች

27
ተ/ቁ የባለሃብት ስም የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱየነበረበትአፈፃፀ ወደ መሬት ባንክ የገባ መሬት ምርመራ
ኣይነት ም ደረጃ መጠን በሄ/ር

የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን መሬት ወስደዉ ወደ ግንባታ ያልገቡ ፕሮጀክቶችን መለየት፤ እርምጃ መዉሰድና መሬቱን ወደ መሬት ባንክ ማስገባት

ተ. መሬትወስደዉባለማልማታቸ አድራሻ የተወሰደ እርምጃ መሬቱን የተነጠቀና ወደ መሬት


ቁ ዉ የተለዩ ፕሮጀክት ስም ከተማ ወረዳ የቃል የጹሁፍ መሬቱን የወሰደበት ባንክ የገባ መሬት

መንጠቅ ጊዜ በሄክታር

1
2
3
4

ባልተያዙ ክላስተር ሸዶች ባሉ ከፍት ወለሎች ኢንተርፕራይዞችን ማስገባት

5.5 ኢንተር ፕራይዞች የገቡባቸዉ ወለሎች ብዛት እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------

ተ.ቁ የተያዘ ወለል የገቡ የተሰማራበት ዘርፍ ያሉበት አድራሻ ስልክ ቁጥር
ብዛት ኢንዱስትሪዎች ከተማ ወረዳ
ዝርዝር

28
1
2
3
4
5

ግብ.6.የኢንቨስትመንትፕሮጀክቶችንበመገምገም፣በመደገፍናበመከታተልበማምረት/አገልግሎት በመስጠት ውጤታማና ዘላቂ እንዲሆኑ ማድረግ

6.1.የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ዝርዝር መረጃ /ፕሮፋይል/100% ማዘጋጀት

6.1.1.ከአምራች ኢንዱስትሪው ውጭ ያሉ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፕሮፋይል በዘርፍ መለየት፡-

በ--- ዓመቱ ተገምግመውና መረጃቸው ተለይቶ ፕሮፋይል የተዘጋጀላቸው የግብርና ብሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሲሆን በዝርዝር ሲታይ
በአበባ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣ በሰብል ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በእንስሳት ሃብት
ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣ በደን ልማት የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------እና በሌሎች የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት-----ናቸው ፡፡

በ---- ዓመቱ ተገምግመውና መረጃቸው ተለይቶ ፕሮፋይል ተዘጋጀላቸው አገልግሎት ሰጭ ብሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሲሆን በዝርዝር
ሲታይ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----------፣በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች
ብዛት----፣በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----
ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ-----ፕሮፋይል የተዘጋጅላቸው ፕሮጀክቶች

ተ/ የፕሮጀክቱ ስም የፕሮጀክቱ አድራሻ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱ ያለበ ችግር


ቁ ዓይነት የሚገኝበት

29
ከተማ/ወረዳ ስልክ ቁጥር አፈፃፀምደረ

ጃ መሬ መንገ ው ትራንስ ቴ
ት ድ ሃ ፎርመር ሊ

6.1.2. ተገምግመዉ ያለፉ የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ------ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------ተገምግመዉ ያለፉ ፕሮጀክቶች ዝርዝር

ተ የፕሮጀክቱ የተሰማራ ካፒታ ፕሮጀክቱ ያለበት ስልክ የአደረጃ የኢንቨ/ፈቃድ ሊፈጥር ያሰበዉ ስራ
. ስም በት ል አድራሻ ቁጥር ጀት እድል
ቁ ዘረፍ ከተ ወረዳ አይነት ያለዉ የሌለዉ ወ ሴ ድ

1

ተገምግመዉ ያለፉ አምራች ፕሮጀክቶች መሬት እንዲያገኙ ማድረግ እቅድ ---------------- ክንዉን ----------አፈጻጸም---------

መሬት ያገኙ አምራች ፕሮጀክቶችን ወደ ግንባታ ማስገባት እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------

30
ግንባታ ላይ ያሉ አምራችፕሮጀክቶች ግንባታቸዉን እንዲያጠናቅቁ ማድረግ እቅድ ------ ክንዉን ----------- አፈጻጸም--------

መሬት የያገኙ፤ወደ ግንባታ የገቡና ያጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ዝርዝር

ተ. የፕሮ/ስም የተሰማራ ካፒ ፕሮጀክቱ ስልክ የአደረ የተሰጠዉ መሬት ግንባታዉን ያለበት


ቁ በትንኢስ ታል ያለበት ቁጥር ጃጀት የመሬት ያገኘበት የሚያጠና ደረጃ( × )
ዘረፍ አድራሻ አይነት መጠን ጊዜ ቅቅበት
ከተ ወረ በሄክታር ጊዜ ወደ ግንባ
ማ ዳ ግንበታ ታ

31
የገባ ያጠ
ናቀ

1
2
3
4
5
6.1.3.ባለፈዉ አመትና በበጀት አመቱ ግንባታ ያጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ወደ ማምረት ማስገባት እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------
ወደ ማምረት የገቡ ፕሮጀክቶች ዝርዝር

ተ የፕሮጀክቱ የተሰማ ካፒ ፕሮጀክቱ ያለበት ስልክ የአደረጃ የተሰጠዉ መሬት ግንባታዉን ወደ


. ስም ራበት ታል አድራሻ ቁጥር ጀት የመሬት ያገኘበት ያጠናቀቀበ ምርት
ቁ ዘረፍ ዞን ከተማ ወረ አይነት መጠንበሄክ ጊዜ ት ጊዜ የገባበት
ዳ ታር ጊዜ
1
2
3
4
5

6.1.4.የዘርፍ ለዉጥ የሚያስፈልጋቸዉን የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች በመገምገም 100 ፐርሰንት መፈጸም

32
ተ. የዘርፍ ለዉጥ እንዲደረግ አድራሻ እንዲቀየር የተጠየቀዉ የተሰጠ የዉሳኔ ምርመራ
ቁ የጠየቁ ፕሮጀክቶች ዞን ከተማ ወረዳ ዘርፍ አስተያየት
ዝርዝር ከ----ወደ ----
1
2
3
4
5

6.1.5. ወደ ምርት /አገልግሎት ሚገቡትን ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ችግሮች መለየትና መፍታት

በ-----ዓመቱ ወደ ምርት /አገልግሎት የሚገቡትን ግብርና ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ችግሮች ከመለየት አንፃር ግብርና እቅድ -----ክንውን------አፈፃፀም ------፣በዝርዝር
ሲታይ በአበባ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣ በሰብል ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በእንስሳት
እርባታ ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣ በደን ልመት የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት-----እና በሌሎች የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት-----ናቸው ፡፡

በ-----ዓመቱ ወደ ምርት /አገልግሎት የሚገቡ የአገልግሎት ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ችግሮች ከመለየት አንፃር የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ
----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሲሆን በዝርዝር ሲታይ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት
----------፣በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና
በሌሎችዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ----- ጠቅላላ ችግሮቻቸው የተለየላቸው ፕሮጀክቶች

33
ተ/ቁ የፕሮጀክቱ ባለቤት የፕሮጀክቱ አድራሻ ስልክ ቁጥር የፕሮጀክቱ ዓይነት የተለየው የችግር
ዓይነት
ወረዳ ከተማ

6.1.6.የግብርና አገልግሎት ሰጭ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መሬት ችግር መፍታት

በ--- ዓመቱ የመሬት ችግር የተፈታላቸው ግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን ------አፈፃፀም------ሲሆኑ በዝርዝር ሲታይ በአበባ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ
ፕሮጀክቶች ብዛት----፣ በሰብል ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በእንስሳት እርባታ ልማት የተሰማሩት
ብዛት-------፣ በደን ልመት የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት-----እና በሌሎች የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት-----ናቸው ፡፡

በ---- ዓመቱ የመሬት ችግራቸው የተፈታላቸው የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ ሲሆን በዝርዝር ሲታይ ሆቴልና
ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----------፣በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣በጤና
ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና በሌሎችዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ------------የመሬት ችግሩ የተፈታለት

ተ/ቁ የባለሃብቱ/ አድራሻ የፕሮጀክቱ


ፕሮጀክቱ ስም/ ወረዳ/ከተማ ዓይነት መሬት መሬት የጠየቀው የተሰጠው
ስም የጠየቀበት የተሰጠበት የመሬት መጠን የመሬት መጠን
ጊዜ ጊዜ በሄ/ር በሄ/ር

34
.6.1.7.መሰረተ ልማት እንዲሟላላቸው ድጋፍና ክትትል ማድረግ፡-

ዓመቱ የመሰረተ ልማት ችግር የተፈታላቸው ግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት-----ናቸው በዝርዝር ሲታይ በአበባ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣ በሰብል
ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በአትክልትና ፍራፍሬልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣በእንስሳት እርባታ ልማት የተሰማሩት ብዛት-------፣እና በሌሎች የተሰማሩ
ፕሮጀክቶች ብዛት-----ነው፡፡

በ----- ዓመቱ የመሰረተ ልማት ችግር የተፈታላቸው የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ፕሮጀክቶች ብዛት----- ናቸው፡፡ በዝርዝር ሲታይ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ
ፕሮጀክቶች ብዛት------፣በኮንስትራክሽን ተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት ----------፣ በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣በጤና ዘርፍ የተሰማሩ
ፕሮጀክቶች ብዛት----በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ነው፡፡

የመብራት ችግር የተፈታላቸው እቅድ ------ ክንውን -----አፈፃፀሙ----%

ሰንጠረዥ-----የመብራት እግርየተፈታላቸው ፕሮጀክቶች

ተ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱ የፕሮጀክ የፕሮጀክቱ የተፈታውችግሩ ዓይነት


/ ስም የሚገኝበት ቱ ዓይነት የአፈፃፀም
ወረ ከተማ የመስመር የትራንስፎርመር የቆጣሪ የመብራት
ቁ ደረጃ
ዳ አለመዘርጋት አለመኖር መቆራረጥ

የመንገድ ችግር የተፈታላቸው እቅድ ------ ክንውን -----አፈፃፀሙ----%

ሰንጠረዥ-----የመንገድ ችግር የተፈታላቸው

35
ተ/ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የተፈታውችግሩ ዓይነት
ቁ ስም የሚገኝበት ዓይነት የአፈፃፀም ደረጃ
ወረዳ ከተማ አዲስ መንገድ የመንገድ ጥገና በኪሎ
ግንባታበኪ/ሜትር ሜትር

የውሃ ችግር የተፈታላቸው እቅድ ------ ክንውን -----አፈፃፀሙ----%

ሰንጠረዥ-----የውሃ ችግር የተፈታላቸው

ተ/ የፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱየሚገኝበ የፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የአፈፃፀም የተፈታውችግሩ ዓይነት


ቁ ስም ት
ወረዳ ከተማ ዓይነት ደረጃ መስመር ዝርጋታ የጥገና አገልግሎት

የስልክ ችግር የተፈታላቸው እቅድ ------ ክንውን -----አፈፃፀሙ----% ነው፡፡

ሰንጠረዥ-----ስልክ ችግር የተፈታላቸው

ተ/ የፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የተፈታውችግሩ ዓይነት


ቁ ስም አድራሻ ዓይነት የአፈፃፀም
ወረ ከተ ደረጃ የመስመር የጥገና
ዳ ማ አለመዘርጋት አገልግሎት

36
6.1.8. ለአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት እንዲውል ለተዘጋጀው መሬት 100 ፕርሰንት መሰረተ ልማት እንዲሟላ ማድረግ

ለጠጠር መንገድ በኪሎ ሜትር እቅድ ------ ክንዉን ---------አፈጻጸም-------በብር እቅድ------ክንዉን----አፈጻጸም---------

ለማፋሰሻ ዲች በኪሎ ሜትር እቅድ ------ክንዉን ------------አፈጻጸም--------በብር እቅድ------ክንዉን----አፈጻጸም---------

ለድልድይ እቅድ ------ ክንዉን ----------አፈጻጸም---------በብር እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም---------

ለመብራት መስመር እቅድ ------ ክንዉን ------------አፈጻጸም--------በብር እቅድ------ክንዉን ------------- አፈጻጸም----

ለዉሃ መስመር እቅድ ------ ክንዉን --------አፈጻጸም--------- በብር እቅድ ------ክንዉን ------------አፈጻጸም---------

ለቴሌ እቅድ ------ ክንዉን -------------- አፈጻጸም--------- በብር እቅድ ------- ክንዉን -------------- አፈጻጸም---

ተ.ቁ የመሰረተ ልማቱ አይነት


ለጠጠር መንገድ ለማፋሰሻ ዲች ለድልድይ ለመብራት ለዉሃ መስመር ለቴሌ መስመር መሰረተ ልማቱ
መስመር የተከናወነበት
በኪ/ሜ በብር በኪ/ሜ በብር በኪ/ሜ በብር በኪ/ሜ በብር በኪ/ሜ በብር በኪ/ሜ በብር ከተማ/ወረዳ ዝርዝር
1
2
3
4
4

37
6.1.9. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር በጥናት በመለየት መፍታት

የመንገድ ችግር ያለባቸዉን አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች መለየት እቅድ--------- ክንዉን --------------አፈጻጸም-----

የመንገድ ችግራቸዉ የተፈታላቸዉ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች እቅድ ---------ክንዉን --------------አፈጻጸም------

የመብራት ችግር ያለባቸዉን አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች መለየት እቅድ--------ክንዉን --------------አፈጻጸም------

የመብራት ችግራቸዉ የተፈታላቸዉ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች እቅድ---------ክንዉን --------------አፈጻጸም-------

የዉሃ ችግር ያለባቸዉን አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች መለየት እቅድ -----------ክንዉን --------------አፈጻጸም-------

የዉሃ ችግራቸዉ የተፈታላቸዉ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች እቅድ -----------ክንዉን --------------አፈጻጸም-------

የቴሌ ችግር ያለባቸዉን አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች መለየት እቅድ------------ክንዉን --------------አፈጻጸም------

የቴሌ ችግራቸዉ የተፈታላቸዉ አምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች እቅድ -----------ክንዉን ----------------አፈጻጸም-------

የመሰረተ ልማት ችግር ያለባቸዉ እና የተፈታላቸዉ የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ዝርዝር

ተ.ቁ የፕሮጀክቱ የተለየዉ ችግር አይነት የተፈታዉ ቸገግር ምርመ


ስም የመ መብራት የዉሃ የቴ የመንገ መብራት የዉሃ የቴ ራ
ንገድ መስመ ቆጣ ትራንስፈ ሌ ድ መስ ቆጣ ትራንስ ሌ
ር ሪ ርመር መር ሪ ፈርመ

1

38
2
3
4
5
6.1.10. የግብርና አገልግሎት ሰጭ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን የፋይናስ ብድር ተጠቃሚ ማድረግ

6.1.10.1.የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን የፋይናስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፡-

በ--- ዓመቱ የፋይናስ ጥያቄ ያቀረቡ ግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ በዝርዝር ሲታይ በሰብል ልማት ተሰማርተው የፋይናስ
ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት------በአትክልትና ፍራፍሬ ተሰማርተው የፋይናስ የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት ------በእንስሳት ሃብት ተሰማርተው
የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት------ በደን ልማት ተሰማርተው የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት -------ናቸው ፡፡

በ----- ዓመቱ የፋይናስ ተጠቃሚ ለመሆን የፋይናስ ጥያቄ ያቀረቡ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ በዝርዝር ሲታይ የፋይናስ
ተጠቃሚ የሆኑ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ የፋይናስ
ተጠቃሚ የሆኑ በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ
በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

በ--- ዓመቱ የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ በዝርዝር ሲታይ በሰብል ልማት ተሰማርተው የፋይናስ
ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት------በአትክልትና ፍራፍሬ ተሰማርተው የፋይናስ የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት ------በእንስሳት ሃብት ተሰማርተው
የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት------ በደን ልማት ተሰማርተው የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች ብዛት -------ናቸው ፡፡

በ----- ዓመቱ የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ ----ክንውን -----አፈፃፀም------ በዝርዝር ሲታይ የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ሆቴልና
ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ
በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ በማሽነሪ ኪራይ
ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና የፋይናስ ተጠቃሚ የሆኑ በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

39
ሰንጠረዥ-----የፋይናስ ጥያቄ አቅርበው ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች

ተ/ቁ ባለሃብቱ/ ፕሮጀክቱየሚገኝበት የፕሮጀክቱ ብድር የተጠየቀበት የተጠየቀው የተፈቀደ


ፕሮጀክት አድራሻ ዓይነት ተቋም/ባንክ ብር መጠን የብርመጠን
ስም ወረዳ ከተማ

6.1.10.2. የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን በመደገፍ የብድር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ

የሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚ ለመሆን ጥያቄ ያቀረቡ ፕሮጀክቶች እቅድ-----ክንዉን -------------- አፈጻጸም---

የሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች እቅድ -------------------------ክንዉን -------------- አፈጻጸም--

ፕሮጀክት ፋይናንስ ተጠቃሚ ለመሆን ጥያቄ ያቀረቡ ፕሮጀክቶች እቅድ-------ክንዉን -------አፈጻጸም-

ፕሮጀክት ፋይናንስ ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች እቅድ--------------------ክንዉን -------------- አፈጻጸም----

በሊዝ ፋይናንስ የተጠቀሙት የብድር መጠን እቅድ--------------------------ክንዉን -------------- አፈጻጸም-

በፕሮጀክት ፋይናንስ የተጠቀሙት የብድር መጠን እቅድ ------ክንዉን ---------------------------አፈጻጸም---

40
6.1.11 ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ 100% መደገፍ

በ---- ተ.ቁ ጥያቄ ተጠቃሚየሆኑ ሊዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የተጠቀሙት የብድር መጠን የተጠቀሙበት ዓመቱ
ያቀረቡ ፕሮጀክቶች ፋይናንስ በብር ተቋም
ፕሮጀክቶች ዝርዝር በሊዝ ፋይናንስ በፕሮጀክት
ዝርዝር ፋይናንስ
1
2
3
4
5
ከጉሙሩክ ቀረፅ ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ድጋፍ የተጻፈላቸው የግብርና ፕሮጀክቶች እቅድ -----ክንውን----አፈፃፀም-----ሲሆን በዝርዝር ሲታይ
በሰብል ልማት ፕሮጀክቶች ብዛት------በአትክልትና ፍራፍሬ ፕሮጀክቶች ብዛት ------በእንስሳት ሃብት ፕሮጀክቶች ብዛት------ በደን ልማት ፕሮጀክቶች ብዛት
-------ናቸው፡፡

በ----ዓመቱ ከጉሙሩክ ቀረፅ ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ድጋፍ የተጻፈላቸው የአገልግሎት ፕሮጀክቶች እቅድ -----ክንውን----አፈፃፀም-----ሲሆን
በዝርዝር ሲታይ የሆቴልና ቱሪዝም ፕሮጀክቶች ብዛት-----የትምህርት ፕሮጀክቶች ብዛት ------የጤና ፕሮጀክቶች ብዛት------ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ብዛት
-------የማሽነሪ ክራይ ፕሮጀክቶች ብዛት--------------ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ-----ከጉሙሩክ ቀረፅ ነፃ ማበረታቻ ድጋፍ የተጻፈላቸው የሆኑ ፕሮጀክቶች

ተ/ቁ ባለሃብቶች ስም ፕሮጀክቱ የሚገኝበት የፕሮጀክቱ ዓይነት የተጠየቀውየማበረታቻ


አድራሻ ዓይነት
ወረዳ ከተማ

41
በ----ዓመቱ ከጉሙሩክ ቀረፅ ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ድጋፍ የተጻፈላቸው የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች እቅድ -----ክንውን----
አፈፃፀም-----ሲሆን በዝርዝር ሲታይ የጨርቃጨርቅና ቆዳ ፕሮጀክቶች ብዛት-----በአግሮ ፕሮሰሲነግ ፕሮጀክቶች ብዛት ------የኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ፕሮጀክቶች ብዛት------ የእንጨትና ብረታብረት ፕሮጀክቶች ብዛት -------ናቸው

ተ/ቁ ድጋፍ የተጻፈላቸው ፕሮጀክቱ የሚገኝበት የፕሮጀክቱ ዓይነት የተጠየቀው


ባለሃብቶች ስም አድራሻ የማበረታቻ
ወረዳ ከተማ ዓይነት

በ----ዓመቱ ከገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በግብርና ፕሮጅክቶች እቅድ -----ክንውን----አፈፃፀም-----ሲሆን በዝርዝር ሲታይ በሰብል
ልማትፕሮጀክቶች ብዛት------በአትክልትና ፍራፍሬ ፕሮጀክቶች ብዛት ------በእንስሳት ሃብት ፕሮጀክቶች ብዛት------ በደን ልማት ፕሮጀክቶች ብዛት -------ናቸው

ሰንጠረዥ----- ከገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ ፕሮጀክቶች

ተ/ቁ ተጠቃሚ ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ ምርት ማምረት የጀመረበትጊዜ/ቀን ከገቢ ግብር


የሆነው የሚገኝበት ዓይነት /ወር/ዓም ነፃእንዲሆን
ባለሃብት አድራሻ የተፈቀደለት ዘመን (
ስም ወረዳ ከተማ ዓመት) ብዛት

42
በ----ዓመቱ ከገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በኢንዱስትሪ ፕሮጅክቶች እቅድ -----ክንውን----አፈፃፀም-----ሲሆን በዝርዝር ሲታይ
የጨርቃጨርቅና ቆዳ ፕሮጀክቶች ብዛት-----በአግሮ ፕሮሰሲነግ ፕሮጀክቶች ብዛት ------የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ብዛት------ የእንጨትና
ብረታብረት ፕሮጀክቶች ብዛት -------ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ-----ከገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች

ተ/ቁ ፕሮጀክቱ ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ ምርት ማምረት ከገቢ ግብር ነፃእንዲሆን


/ባለሃብት/ የሚገኝበት ዓይነት የጀመረበትጊዜ/ቀን /ወር/ዓም የተፈቀደለት ዘመን (
ስም አድራሻ ዓመት) ብዛት
ወረዳ ከተማ

6.1.12.የኢንቨስት ፕሮጀክቶችን የማበረታቻ አገልግሎት 100% ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ

6.1.12.1.የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የጉሙሩክ ቀረፅ ነፃ የማበረታቻ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ

ሰንጠረዥ----- ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ ማበረታቻ ተጠቃሚ የሆነው ፕሮጀክት

ተ/ቁ ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ ፕሮጀክቱ የባለሃብቱ ስልክ የፕሮጀክቱ ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ


ማበረታቻ ተጠቃሚ የሚገኝበት ቁጥር ዓይነት የተፈቀደበት
የሆነው ባለሃብት ስም አድራሻ ቀን፣ወር፣ዓም
ወረዳ ከተማ

43
6.1.13..ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ ማበረታቻዋችን 100% ለታለመለት ዓላማ መዋላቸውን ማረጋገጥ

6.1.13.1.ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ የተፈቀዱ ማበረታቻዋችን ለታለመለት ዓላማ ያላዋሉ ፕሮጀክቶችን መለየት

ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ የተገኘን ሃብት ለታለመለት ዓላማ ያላዋሉትን ግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ-----ክንውን-----አፈፃፀም----

ከጉሙሩክ ቀረጥ ነፃ የተገኘን ሃብት ለታለመለት ዓላማ ያላዋሉትን አገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ-----ክንውን-----አፈፃፀም----

ተ/ቁ ባለሃብት ፕሮጀክቱ የፕሮጀክቱ የማበረታቻ ዓይነት የተወሰደ እርምጃ ዓይነት


ስም የሚገኝበት ዓይነት
አድራሻ
ወረዳ ከተማ
የቃል የፅሁፍ መንጠቅ

ከጉሙሩክ ቀረፅ ነፃ የተገኘን ሃብት ለታላመለት ዓላማ ያላዋሉትን ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ቀረጡን እንዲከፍሉ ማድረግ የግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ
----ክንውን -----አፈፃፀም------

44
የአገልግሎት ደግሞ ብዛትእቅድ ------ክንውን -------አፈፃፀም-----

6.1.14 ድጋፍና ክትትል ተደረገላቸው የግብርና እና አገልግሎት ሰጭ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 100% ወደ አፈፃፀም እንዲገቡ ማድረግ

ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ የግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ------ክንውን------አፈፃፀም------በዝርዝር ሲታይ በሰብል ልማት ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ
የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት------በአትክልትና ፍራፍሬ ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት ------በእንስሳት ሃብት ተሰማርተው ከቅድመ ግንባታ ወደ
ግንባታ የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት------ በደን ልማት ተሰማርተው ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት -----ናቸው ፡

በ----- ዓመቱ ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ -------ክንውን -----አፈፃፀም------ በዝርዝር ሲታይ ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ
የገቡ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ ኮንስትራክስን ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት------፣ ከቅድመ
ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣ ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት--------
ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት---- እና ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገቡ በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች
ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ ---ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ የገባው ሮጀክት

ተ/ቁ ባለሃብት ፕሮጀክቱ ያለበት የፕሮጀ ወደአፈፃፀም ስራ ላይ የዋለ የተፈጠረ ስራ እድል


ስም አድራሻ ክቱ ገባበትቀን/ወር የካፒታልመጠን ቋሚ ጊዜያዊ
ወረዳ ከተማ ዓይነት /ዓ.ም በቢሊዮን ብር ወ ሴ ድ ወ ሴ

በ-------ዓመቱ ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ ግብርና ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ------ክንውን------አፈፃፀም------በዝርዝር ሲታይ በሰብል ልማት
ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት------በአትክልትና ፍራፍሬ ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት

45
------በእንስሳት ሃብት ተሰማርተው ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት------ በደን ልማት ተሰማርተው ከግንባታ ወደ ማምረት
/አገልግሎት መስጠት የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት -------ናቸው ፡፡

በ----- ዓመቱ ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት እቅድ -------ክንውን -----አፈፃፀም------ በዝርዝር ሲታይ ከግንባታ
ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ ሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ ኮንስትራክስን ዘርፍ
የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----፣ ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት
መስጠት የገቡ በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት-------- ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ በማሽነሪ ኪራይ ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች
ብዛት---- እና ከግንባታ ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት የገቡ በሌሎች ዘርፍ የተሰማሩ ፕሮጀክቶች ብዛት----ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ --ከግንባታ ወደ ምርት/አገልግሎት የገባው ፕሮጀክት

ተ/ቁ ባለሃብት ፕሮጀክቱ ያለበት የፕሮጀ ወደአፈፃፀም ስራ ላይ የዋለ የተፈጠረ ስራ እድል


ስም አድራሻ ክቱ ገባበትቀን/ወር የካፒታልመጠን ቋሚ ጊዜያዊ
ወረዳ ከተማ ዓይነት /ዓ.ም በቢሊዮን ብር ወ ሴ ድ ወ ሴ

6.1.15. ወደ አገልግሎት /ማምረት ከገቡ ፕሮጀክቶች ውጤታማዋቹ ኢንቨስትመንታቸውን እንዲያስፋፉ እና ትስስር እንዲፈጥሩ መደገፍ

በ------ዓመቱ ምርት/አገልግሎት ከሚሰጡ ፕሮጀክቶች ውጤታማዋቹን መለየት ግብርና እቅድ------ክንውን-----አፈፃፀም------ሲሆን በአገልግሎት ደግሞ እቅድ------
ክንውን-----አፈፃፀም------

ሰንጠረዥ---- በማስፋፊያ ኢንቨስትመንት ኢንዲሳተፉ ድጋፍ የሚደርግላቸው ባለሃብቶች/ፕሮጀክቶፖች

46
ሰንጠረዥ -----ወደ አገልግሎት /ማምረት ከገቡ ፕሮጀክቶች ውጤታማዋቹ ኢንቨስትመንታቸውን እንዲያስፋፉ እና ትስስር እንዲፈጥሩ መደገፍ

ተ/ቁ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ አድራሻ የነባር ፕሮጀክቱ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዓይነት


/ባለሃብት/ ስም ወረደ ከተማ ዓይነት

በ----ዓመቱ ለተለዩ ውጤታማ ፕሮጀክቶች ተስማሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን መለየት

ግብርና እቅድ------ክንውን-------አፈፃፀም------ሲሆን በአገልግሎት ደግሞ እቅድ------ክንውን-----አፈፃፀም------

በ------ዓመቱ ውጤታማ ፕሮጀክቶች በተለዩ ተስማሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተጨማሪ ኢንቨስትመንት እንዲካሄድ መቀስቀስና መደገፍ ግብርና እቅድ------
ክንውን-------አፈፃፀም------ሲሆን በአገልግሎት ደግሞ እቅድ------ክንውን-----አፈፃፀም------

ሰንጠረዥ ----- በማስፋፊያ የኢንቨስትመንትፈቃድ ያወጡ ባለሃብት

ተ/ቁ የባለሃብቱ ስም ስልክ ቁጥር ተጨማሪ ኢንቨስት ማድረግ የፈለገበት አድራሻ የፕሮጀክቱ ዓይነት

ወረደ ከተማ

47
48

You might also like