You are on page 1of 69

በኢንቨስትመንት የጉምሩክ ቀረጥ እና የገቢ ግብር ነጻ የመሆን

ማበረታቻ የአሰራር ማንዋል ላይ የተዘጋጀ የግንዛቤ መፍጠሪያ ሰነድ


የስልጠናው ይዘት

 የጉምሩክ ቀረጥ ማበረታቻ የመጠቀም መብት ቅድመ ሁኔታዎች


 የገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ የመጠቀም መብት ቅድመ ሁኔታዎች
 ከቀረጥ ነፃ የተፈቀደ ዕቃ ዝዉዉር ቅድመ ሁኔታዎች
 የግዥ መንገዶች
 በአደጋ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸዉ ተሽከርካሪዎችን በተመለከተ
2. የአሰራር ማንዋሉ የሸፈናቸው ኢንቨስትመንት ማበረታቻ

1. ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የሚፈቀዱ ዕቃዎች፣

1.1 የግንባታ ዕቃዎች/መሳሪያዎች

1.2 የካፒታል ዕቃዎች/መሳሪያዎች እሰከ አክሰሰሪዎቻቸው፣

የወርክ ሾፕና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣

1.3 የተሸከርካሪ ማበረታቻዎች፣


2. ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት አፈቃቀድ፣

3. የግዥ መንገዶች እና መስፈርቶች፡፡


2.ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ዕቃዎችን ለማስገባት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

2.1 የግንባታ ዕቃዎች


የግንባታ ዕቃ፡- ለፕሮጀክቱ ግንባታ የሚያገለግሉ መሰረታዊ ግብዓቶችን ናቸው፡፡
 የግንባታ ዕቃዎች የተፈቀደላቸው ፕሮጀክቶች ማሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-
 የባለሃብቱ ማመልከቻ ደብዳቤ እና ማቀናነሻ ፎርም
 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ/
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት፣
 መሬት ሰለመኖሩ የይዞታ (ካርታ ወይም የሊዝ ውል) ማስረጃ /ዘርፉ እንዲሁም
የድርጅቱ ስም እና የፕሮጀክቱ ዓይነት/፣
 ባንክ ፐርሚት/ለውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች፤ ወይም መሳሪያዎች ያለውጭ
ምንዛሬ /franko valuta/ የተገዙ ከሆነ
የቀጠለ...

 እንደሀገር ዉስጥ ባለሀብት የተቆጠረ በትውልድ


ኢትዮጵያዊ የውጭ ሃገር ዜጋ የሆነ እንደ ሃገር ውስጥ
ባለሃብት የተቆጠረበት ማስረጃ/ቢጫ ካርድ/
 መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ ሃገር የሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሆነ

ከሚኖርበት ሃገር የኢትጵያ ኢምባሲ የነዋሪነት መረጃ


የድጋፍ ደብዳቤ እና ከፌደራል ዲያስፖራ ኤጀንሲ የድጋፍ
ደብዳቤ
 ዕቃው የተገዛበት የግዥ ደረሰኝ
 የማሸጊያ ሰነድ
 የማስጫኛ ሰነድ
የቀጠለ…
 ስለፕሮጀክቱ የአፈጻጸም ደረጃ ተጠቅሶ የድጋፍ
ደብዳቤ ኢንቨስትመት ፍቃድ ከሰጠው ዞን/ከተማ
አስተዳደር
 የአስፈጻሚ ግለሰብ ማንነት የሚያሳዩ ሰነዶች፤

መታወቂያ ኮፒ /በውክልና ከሆነ ጉዳዩን የሚገልጽ


የፍትህ ውክልና ደብዳቤ እናመታወቂያ ፤ ለመንግስት
የልማት ድርጅት አስፈጻሚ ከሆነ የድርጅቱ ስራ
አስኪያጅ ወይም በተቋሙ የተወከለ ግለሰብ ተቋሙ
የወከለበት ደብዳቤ እና መታወቂያ
የቀጠለ...
 የድርጅቱ ህጋዊ ሰውነት/አደረጃጀት ማሳያ ሰነዶች
 የንግድ ማህበር ከሆነ የመተዳደሪያ ደንብ እና የመመስረቻ ጽሑፍ

እንዲሁም ሊቀመንበሩ የተረጠበት/የተቀጠረበት ደብዳቤ ቃለ-ጉባኤ


 የህብረትስራ ማህበር ከሆነ የማህበሩ መቋቋሚያ ደምብ እና

ሊቀመንበሩ የተመረጠበትቃለ-ጉበኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ


 ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ የተቋቋመበት ደንብ

ወይም ዓዋጅ
 የግንባታ ፍቃድ (ዘርፉን በመጥቀስ)
 የጸደቀ የቁሳቁስ ፍጆታ ሰነድ -Bill of Quantity- (በአማካሪው እና

የግንባታ ፍቃድ በሠጠው መ/ቤት የተረጋገጠ)


 የቁሳቁስ ፍጆታ መጠን (Bill of quantity) ያዘጋጀው ባለሙያ

የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የሙያ ፈቃድ እና የግብር መክፈያ መለያ


ቁጥር (Tin) ሰርቴፍኬት
የቀጠለ….
በተጨማሪም

 የባለኮከብ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች የባለኮከብ ደረጃ እንደሚያሟሉ

የሚገልጽ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ፣

ማሳሰቢያ፡-

 ምርት/አገልግሎት መስጠት የጀመረ ፕሮጀክት የግንባታ ዕቃዎች

አይፈቀድለትም፡፡

 ዕቃዎች ተገዝተው ከመጡ በኃላ የቁሳቁስ ፍጆታ መጠን (Bill of

quantity) ማሻሻል አይቻልም፡፡


የቀጠለ…

 የቁሳቁስ ፍጆታ መጠን ሰነድን (Bill of quantity) የግንባታ ዕቃዉ ወደብ

ካልደረሰ ሰነዱን ማሻሻል ይቻላል

 ማብራሪያ የሚያስፈልጉ ጉዳዮች ካሉ ግን ማብራሪያ

ከሚመለከተው ሁሉ በማቅረብ መስተናገድ ይቻላል/ቢል ኦፍ

ኳንቲቲ ካዘጋጀዉ አማካሪ፣ ከህንፃ ሹም ከመሬት ጋር

በተያየየዙ ጉዳዮች ወዘተ…/፡፡


 ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ ስራና የሙያ

የስራ ፈቃድ ወይም ኮምኒኬሽን የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ፣


2.2 የካፒታል ዕቃዎች

የካፒታል ዕቃ፡- ከዘርፉ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያላቸዉ


የማምረቻ/የአገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች/ዕቃዎችና
አክሰሰሪዎች ሲሆኑ ለእነዚሁ አገልግሎት የሚዉሉ የወርክሾፕና
የላቦራቶሪ መሳሪያዎችንና ዕቃዎችን ያካትታል፡፡ /የካፒታል ዕቃ
ዝርዘር ያላቸው የኮንስትራክ ሽን ዘርፍ በከፊል እና የባለኮከብ ደረጃ
ያላቸው ሆቴሎች ናቸው፣/

የቀጠለ…

 የካፒታል ዕቃ የሚፈቀድላቸዉ ፕሮጀክቶች መሟላት


ያለባቸው ሰነዶች፡-
 የባለሃብቱ ማመልከቻ ደብዳቤ
 ማቀናነሻ ቅጽ ሞልቶ ማቅረብ አለበት/ለሆቴሎች/
 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ

ምርት ማምረት መስጠት ላልጀመረ


 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት፣
የቀጠለ…

 መሬት ሰለመኖሩ የይዞታ (ካርታ ወይም የሊዝ ውል)


ማረጋገጫ /ዘርፉ እንዲሁም የድርጅቱ ስም እና የፕሮጀክቱ
ዓይነት ተጠቅሶ/፣ እና የፋብሪካ ህንጻ ተከራይቶም ከሆነ ህጋዊ
የኪራይ ውል ዘርፉ ተጠቅሶ የአንድ ዓመትእና በላይ /ለሆቴል
ከሆነ የአምስት ዓመት/እና ከሚመለከተው አካል የአካባቢ ተጽዕኖ
ግምገማ ሰርተፍኬት/ለኪራይ/
 የግንባታ ፍቃድ (ዘርፉን በመጥቀስ)

 ባንክ ፐርሚት/ለውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች፤ ወይም


 መሳሪያዎችን ያለውጭ ምንዛሬ /franko valuta/ የተገዙ ከሆነ
 በትውልድ ኢትዮጵያዊ የውጭ ሃገር ዜጋ እንደ ሃገር ውስጥ

ባለሃብት የተቆጠረበት ማስረጃ/ቢጫ ካርድ/


የቀጠለ...
 መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ ሃገር የሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሆነ
ከሚኖርበት ሃገር የኢትዮጵያ ኢምባሲ የነዋሪነት ማስረጃ እና
በፌራል ዲያስፖራ ኤጀንሲ የተረጋገጠ የድጋፍ ደብዳቤ
 ዕቃው የተገዛበት የግዥ ደረሰኝ
 የማሸጊያ ሰነድ
 የማስጫኛ ሰነድ
 ስለፕሮጀክቱ የአፈጻጸም ደረጃ ተጠቅሶ የድጋፍ ደብዳቤ

ኢንቨስትመት ፍቃድ ከሰጠው ዞን/ከተማ አስተዳደር


 የአስፈጻሚ ግለሰብ ማንነት የሚያሳዩ ሰነዶች፤
 መታወቂያ ኮፒ /በውክልና ከሆነ ጉዳዩን የሚገልጽ የፍትህ ውክልና

ደብዳቤ ይጨምራል፤ የመንግስት የልማት ድርጅት አስፈጻሚ ከሆነ


የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ወይም በተቋሙ የተወከለ ግለሰብ የተቋሙ ደብዳቤ
እና መታወቂያ ኮፒ
የቀጠለ…

 ስለፕሮጀክቱ የአፈጻጸም ደረጃ ተጠቅሶ የድጋፍ


ደብዳቤ ኢንቨስትመት ፍቃድ ከሰጠው ዞን/ከተማ
አስተዳደር
 የአስፈጻሚ ግለሰብ ማንነት የሚያሳዩ ሰነዶች፤
 መታወቂያ ኮፒ /በውክልና ከሆነ ጉዳዩን የሚገልጽ

የፍትህ ውክልና ደብዳቤ ይጨምራል፤ የመንግስት


የልማት ድርጅት አስፈጻሚ ከሆነ የድርጅቱ ስራ
አስኪያጅ ወይም በተቋሙ የተወከለ ግለሰብ የተቋሙ
ደብዳቤ እና መታወቂያ ኮፒ
የቀጠለ…
 የድርጅቱ ህጋዊ ሰውነት/አደረጃጀት/ ማሳያ ሰነዶች
 የንግድ ማህበር ከሆነ የመተዳደሪያ ደንብ እና የመመስረቻ ጽሑፍ

እንዲሁም ሊቀመንበሩ የተረጠበት/የተቀጠረበት ቃለ-ጉባኤ


 የህብረት ስራ ማህበር ከሆነ ማህበሩ መቋቋሚያ ደምብ እና

ሊቀመንበሩ የተመረጠበትቃለ-ጉበኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ


 ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ የተቋቋመበት ደንብ

ወይም ዓዋጅ
 የግንባታ ፍቃድ (ዘርፉን በመጥቀስ)
 ብሉ ፕሪነት ያዘጋጀው ባለሙያ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የሙያ

ፈቃድ እና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (Tin) ሰርቴፍኬት


የቀጠለ…
 ምርት ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት ከጀመረ
 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
 የፕሮጀክቱ 50 ቃሚ ሰራተኛ እና በላይ መኖሩን

የሚያረጋግጥ የቅርብ 1ወር ደመዎዝ የተከፈለበት ፔሮል እና


ግብር የተከፈለበት ማስረጃ (መታወቂያ ፣የቅጥር ደብዳቤ ፣
ሰራተኞች በስራ ቦታ ላይ መኖራቸዉን በመመልከት
የሚያረጋገጥ)
 የ200,000 የአሜርካን ዶላር የወቅቱ የሀገሪቱ ምንዛሬ

በንግድ ስራ ፈቃድ ላይ ሊታያ ይገባል


የቀጠለ…

በተጨማሪም

 ለባለኮከብ ሆቴሎች የህንፃ ግንባታው 80 በመቶ መጠናቀቁን

ህጋዊ ማስረጃ ከህንጻ ሹም፣


 የባለኮከብ ደረጃ መስፈርት ስለማሟላቱ /እንደሚያሟላ የሚገልጽ ከባህልና

ቱሪዝም ሚኒስቴር የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤና ብሉ ፕሪንት በማዛጋጃ የጸደቀ፣

 ብሉ ፕሪንቱን ያዘጋጀው የአማካሪ ድርጅት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፣ የሙያ

ብቃጥ ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት፣ቲን ሰርተፍኬት እና ቫት ሰርተፍኬት፡፡


2.3 የተሽከርካሪ ማበረታቻ

መብቱ የተፈቀደላቸው ፕሮጀክቶች መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-


 ባለሃብቱ ተሸከርካሪዎችን ከዚህ በፊት አለማስገባቱን በፊርማው
ያረጋገጠበት ማማልከቻ፣
 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ምርት

ማምረት መስጠት ላልጀመረ ድርጅት ወይም ፕሮጀክት


 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
 መሬት ሰለመኖሩ ማስረጃ/ካርታ የሊዝ ዉል/ ፣የድርጅቱ ስም እና

የፕሮጀክቱ ዓይነት የተጠቀሰበት ማረጋጫ ካርታ እና የፋብሪካ


ህንጻ ተከራይቶም ከሆነ ዘርፉ ተጠቅሶ የአንድ ዓመትእና በላይ
ህጋዊ የኪራይ ውል /ለሆቴል ከሆነ የአምስት አመትና በላይ ኪራይ
ዉል/
የቀጠለ…
 ፕሮጀክቱ ተግባራዊ የሚሆነዉ በኪራይ ከሆነ
ከሚመለከተው አካል የአካባቢ ተጽኖ ግምገማ
ሰርተፍኬት፣
 ፕሮጀክቱ ተግባራዊ የሚሆነዉ በኪራይ ከሆነ
ማሽኑ/የካፒታል ዕቃው/ ስለመተከሉ በኪራይ ቦታው
ፕሮጀክቱ ካለበት ዞን/ከተማ የድጋፍ ደብዳቤ፣
 የግንባታ ፍቃድ (ዘርፉን በመጥቀስ)
 ባንክ ፐርሚት/የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች ወይም
የቀጠለ...
 መሳሪያዎችን ያለውጭ ምንዛሬ /franko valuta/ የተገዙ ከሆነ
የሚፈለጉ መረጃዎች
 በትውልድ ኢትዮጵያዊ የውጭ ሃገር ዜጋ የዜግነት መታወቂያ ኮፒ
 እንደ ሀገር ዉስጥ ባለሃብት በተቆጠረ መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ ሃገር

ነዋሪ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ/ቢጫ ካርድ/ እና መደበኛ ነዋሪነቱ በዉጭ


ሀገር የሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሚኖርበት ሃገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ
የድጋፍ ደብዳቤ እና ከፌደራል ዲያስፖራ ኤጀንሲ ማህተም
የተረጋገጠ የድጋፍ ደብዳቤ
 ተሸከርካሪዉ የተገዛበት የግዥ ደረሰኝ
 የማሸጊያ ሰነድ
 የማስጫኛ ሰነድ
የቀጠለ…

 ስለፕሮጀክቱ የአፈጻጸም ደረጃ ተጠቅሶ የድጋፍ ደብዳቤ


ኢንቨስትመት ፍቃድ ከሰጠው ዞን/ከተማ አስተዳደር
 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው ባለሃብቱ/የፕሮጀክቱ ባለቤት ከሆነ

ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ፣


 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው በውክልና ከሆነ ሊያስፈጽም
የፈለገውን ጉዳይ በግልጽ የተዘረዘረ የፍትህ ዉክልና ደብዳቤ እና
የተወካይ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ ፣ ለመንግስት የልማት ድርጅት
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ የወከለበት የዉክልና ደብዳቤና የተወካይ
መታወቂያ ኮፒ
 ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ ስራና

የሙያ የስራ ፈቃድፈቃድ ወይም ኮምኒኬሽን የሚሰጣቸውን


የድጋፍ ደብዳቤ፣
የቀጠለ...

ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ


 የመተዳደሪያ ደንብ

የመመስረቻ ጽሑፍ
ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና
የተመረጠበት ቃለ ጉባኤ
ድርጅቱ የህብረት ስራ ማህበር ከሆነ
 የመተዳደሪያ ደንብ
 ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና
የተመረጠበት ቃለ ጉባኤ
የቀጠለ…

ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ


 ተቋቋመበት ደንብ ወይም ዓዋጅ

የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ


እና የመረጠበት ጉባኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ/
ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ከውጭ

የተገዛ ከሆነ ከቀረጥ ነፃ የተፈቀደበት ደብዳቤ፣


የግዥ ደረሰኝ /ለኮንስትራክሽን ስራ
ተቋራጮች፣ለኢንዱስትሪ፣ለግብርናፕሮጀክት/
የቀጠለ…

 ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ ስራ


ፈቃድና የሙያ የስራ ፈቃድ፣
 ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ከአገር ውስጥ የተገዙ

ከሆነ
የሽያጭ ውል
ዕቃዉ በፕሮጀክቱ ስም የተገዛ መሆኑን የሚገልጽ የግዥ
ደረሰኝ
 Commercial Invoice ላይ ተሽከርካሪው Pick UP ከሆነ

2WD/4 WD መሆኑ በግልፅ የተቀመጠ መሆን አለበት


◦ ተሸከርካሪው Pick Up ከሆነ Hammer ወይም Cadilac ያልሆነ፡፡
የቀጠለ...

 ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ከሀገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ

/በተለይም ለኢንዱስትሪ፣ ግብርና እና ለኮንስትራክሽን ተቌራጮች/

የሻጭ ድርጅቱ

 ቫት የተከፈለ ደረሰኝ እና ቲን ሰርተፍኪት

• የሽያጭ ውል ፣
 ለኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ከፒክ አፕና ሞተር ብስክሌት ውጭ ያሉ
ተሸከርካሪዎች ፕሮጀክቱ የሙከራ ምርት ማምረት መጀመሩን የሚገልፅ
የድጋፍ ደብባቤ እና የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ አለበት፡፡ ለግብርና
ፕሮጀክቶች ከፒክ ፣ ሞተር ብስክሌት እና ከጭነት መኪና ውጭ ያሉ
ተሽከርካሪዎች ፕሮጀክቱ የሙከራ ምርት ማምረት መጀመሩን የሚገልፅ
የድጋፍ ደብባቤ እና የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ አለበት
የቀጠለ…

በተጨማሪም
 ማምረት ያልጀመሩ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች
በኢንቨስትመንት ፋቃድ ላይ ቢያንስ 10 ሚሊዮን ብር እና
ማምረት የጀመሩ 10 ሚለዮን ብር ካፒታል በንግድ ስራ
ፈቃድ ላይ ማስመዝገብ አለባቸዉ
 ለአስጎብኝ ድርጅቶች ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
ያወጣውን መስፈርት በማሟላት የማስጎብኘት
አገልግሎት አዲስ/ማስፋፊያ የኢንቨስትመንት ፈቃድ
ወይም አገልግሎት መስጠት የጀመረና የታደሰ የንግድ ስራ
ፈቃድ ስለመኖሩ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው/ 3 ስቴሽን
ዋገን እና አንድ አዉቶቡስ ብቻ ይፈቀዳል - መብቱ የሚፈቀደዉ
በፌደራል ኢንቨስትመንት ነዉ፡፡
የቀጠለ…

 ተሽካርካሪውበፕሮጀክቱ ስም ከዉጭ የተገዛ ከሆነ ከፌደራል


ትራንስፖርት ባለስልጣን የማስገቢያ የፍቃድ ወረቀት ማቅረብ
አለበት፣

 ፒክአፕ ለመፍቅድ ባለኮከብ ሆቴሎችና የኮንስትራክሽን

ተቋራጮች እንደ የደረጃቸው የሚለያይ ሲሆን ሌሎች ፕሮጀክቶች

እንደ የፕሮጀክቱ ዓይነት ቁጥሩ ይለያያል፡፤


የቀጠለ…

በተጨማሪ

 የባለኮከብ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች ባለኮከብ ደረጃ መስፈርት

ስለማሟላታቸው /እንደሚያሟሉ የሚገልጽ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ፡፡

 ለግብርና ፕሮጀክቶች ተሸከርካሪ ለመፍቀድ ባለብቶች ሊያለሙት የቀዱት

የሄክታር መጠንና የሰብል ዓይነት/ የእንስሳት ብዛት/ የቀፎ/ የኩሬ ይዘት የያዘ

ከዞን/ከከተማ አስተዳደሮች የድጋፍ ደብዳቤ፡፡


 የሚቀርቡ ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆኑ የተርጓሚው የሙያና የስራ ፈቃድ ያስፈልጋል፡፡
የሠራተኛ መጓጓዣ ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ለማስገባት

 ምርት ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የሚገልጽ


የድጋፍ ደብዳቤ ኢንቨስትመት ፍቃድ ከሰጠው ዞን/ከተማ
አስተዳደር
 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ
 የኮከብ ደረጃ የሚገልፅ የኢንቨስትመንት ፈቃድ/ለሆቴሎች/
 የኮከብ ደረጃ የሚገልፅ የታደሰ የንግድስራ ፈቃድ /ለሆቴል/
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
 መሬት ሰለመኖሩ ማስረጃ የድርጅቱ ስም እና የፕሮጀክቱ ዓይነት

የተጠቀሰበት ማረጋጫ ካርታ የፋብሪካ ህንጻ ተከራይቶም ከሆነ


ህጋዊ የኪራይ ውል ዘርፉ ተጠቅሶ የአምስት ዓመትእና በላይ
የቀጠለ…
 የግንባታ ፍቃድ (ዘርፉን በመጥቀስ)
 ባንክ ፐርሚት/የውጭ ምንዛሬ ክፍያ ተጠቃሚዎች ወይም
 መሳሪያዎችን ያለውጭ ምንዛሬ /franko valuta/ የተገዛ ከሆነ

የሚፈለጉ መረጃዎች
እንደ ሀገር ውስጥ ባለሀብት የተቆጠረ በትውልድ
ኢትዮጵያዊ የውጭ ሃገር ዜጋ የዜግነት መታወቂያ ኮፒ/ቢጫ
ካርድ/
 መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ ሃገር ነዋሪ እና ኢትዮጵያዊ ዜጋ
ከሆነ ከሚኖርበት ሃገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ የነዋሪነት መረጃ
እና ከፌደራል ዲያስፖራ ኤጀንሲማህተም የተረጋገጠ የድጋፍ
ደብዳቤ
የቀጠለ...

 ተሸከርካሪዉ የተገዛበት የግዥ ደረሰኝ


 የማሸጊያ ሰነድ
 የማስጫኛ ሰነድ
 ስለፕሮጀክቱ የአፈጻጸም ደረጃ ተጠቅሶ የድጋፍ ደብዳቤ

ኢንቨስትመት ፍቃድ ከሰጠው ዞን/ከተማ አስተዳደር በተለይ


25 እና ከዚያ በላይ ቋሚ ሰራተኞች መኖራቸው ተረጋግጦ
መጻፍ አለበት
 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው ባለሃብቱ/የፕሮጀክቱ ባለቤት ከሆነ

ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ፣


የቀጠለ…

 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው በውክልና ከሆነ ሊያስፈጽም


የፈለገውን ጉዳይ በዝርዝር የሚገልጽ የፍትህ ወክልና
ደብዳቤ እና የተወካይ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ፣ ለመንግስት
የልማት ድርጅት የድረጅቱ ስራ አስኪያጅ ወይም የድርጅቱ
ስራ አስኪየየጅ የወከለዉ ግልሰብ የተወከለበት ደብዳቤ እና
የተወካይ መታወቂያ ኮፒ
 ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ

ስራና የሙያ የስራ ፈቃድፈቃድ ወይም ኮምኒኬሽን ቢሮ


የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ/፣

የቀጠለ…

 ድርጅቱ የንግድ ማህበር


 የመተዳደሪያ ደንብ

የመመስረቻ ጽሑፍ
ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የተመረጠበት
ቃለ ጉባኤ
 ድርጅቱ የህብረት ስራ ማህበር ከሆነ
የመተዳደሪያ ደንብ
ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የተመረጠበት
ቃለ ጉባኤ
የቀጠለ…

 ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ


 የተቋቋመበት ደንብ ወይም ዓዋጅ
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የመረጠበት
ጉባኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ
 ከ25 በላይ የቋሚ ሰራተኞች የተቀጠሩ ስመሆኑ የሰራተኞች ስም

ዝርዝር፣ የቅርብ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ወራት የሰራተኞች ደመወዝ


መክፈያ ፔሮል እና የስራ ግብር የተከፈለበት ደረሰኝ ባለሃብቱ
ማቀርብ ይኖርበታል
 ተሸካርካሪው በፕሮጀክቱ ስም ከሆነ ከትራንስፖርት ባለስልጣን

የማስገቢያ ፍቃድ ወረቀት፣


የቀጠለ…
 ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር
ስለመገዛታቸው የማስጫኛ ሰነድ (Bill of Loading ወይም
Air way Bill /Truck way Bill እና የግዥ ደረሰኝ
Invoice)፣ ከቀረጥ ነጻ የተፈቀደበት ደብዳቤ
 ካፒታል ዕቃዎቹ ከሀገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የግዢ ውል እና

በፕሮጀክቱ ስም ዕቃውን የሚገልጽ የግዥ ደረሰኝ ከአስፈላጊ


ሰነዶች ጋር
2.4 የመለዋወጫ ዕቃዎች

የካፒታል ዕቃ የሚፈቀድላቸው ፕሮጀክቶች ዋጋቸዉ ከካፒታል ዕቃዎች


ጠቅላላ ዋጋ 15 በመቶ የማይበልጡ መለዋወጫዎችን ፕሮጀክቱ ማምረት
/አገልግሎት መስጠት ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ከጉምሩክ ቀረጥ ነጸ
እንዲያስገቡ ይፈቀድላቸዋል፡፡ ባለሀበቱ የገዛዉ መለዋወጫ የካፒታል ዕቃዉን
ዋጋ 15 በመቶ እሳካልበለጠ ድረስ ማምረት ከመጀመሩ በፊት መለዋወጫ
እንዲደደስገባ ይፈቀድለታል

የካፒታል እቃዎች መስፈርሰት ጋር ተመሳሳይ ነው ከመጨረሻዎቹ 2 መስመሮች


ውጭ/50 ቋሚ ሰራተኛና 200000 የአሜሪካን ዶላር/
የቀጠለ…

ባለሃብቱ ማቅረብ ያለበት ሰነዶች፡-


 አዲስ/ማስፋፊያ/ ኢንቨስትመንት ፈቃድ
 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ከአምስት ዓመት ያልበለጠ
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
 የድጋፍ ደብዳቤ ፕሮጀክቱ ካለበት ዞን/ከተማ አስተዳደር
 ባንክ ፐርሚት/የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች ወይም
 መሳሪያዎችን ያለውጭ ምንዛሬ /franko valuta/ የተገዛ ከሆነ

የሚፈለጉ መረጃዎች
• እንደ ሀገር ዉስጥ ባለሀብት የተቆጠረ በትውልድ ኢትዮጵያዊ የውጭ ሃገር
ዜጋ /ቢጫ ካርድ/
 መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ ሃገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሆነ ከሚኖርበት
ሃገር በኢትዮጵያ ኤምባሲ የነዋሪነት ማስረጃ እና ከፌደራል ዲያሰፖራ
ኤጀንሲ በማህተም የተረጋገጠ የድጋፍ ደብዳቤ
የቀጠለ...

 የግዥ ደረሰኝ
 የማሰጫኛ ሰነድ
 የማሸጊያ ሰነድ
 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው ባለሃብቱ/የፕሮጀክቱ ባለቤት ከሆነ

ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ፣


 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው በውክልና ከሆነ ሊያስፈጽም የፈለገውን

ጉዳይ በዝርዝር የሚገልጽ የፍትህ ዉክልና ደብዳቤ እና የተወካይ


መታወቂያ ፎቶ ኮፒ ፤የመንግስት የልማት ድርጅት የድርጅቱ ስራ
አስኪያጅ ወይም ስራ አስኪያጁ የወከለዉ ግለሰብ የተወከለበት
ደብዳቤ እና የተወካይ መታወቂያ
የቀጠለ..

ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ ስራና የሙያ


የስራ ፈቃድፈቃድ ወይም ኮምኒኬሽን የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ/፣
ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ
የመተዳደሪያ ደንብ
የመመስረቻ ጽሑፍ
ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የተመረጠበት ቃለ ጉባኤ
የህብረት ስራ ማህበር ከሆነ
የመተዳደሪያ ደንብ
ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የተመረጠበት ቃለ ጉባኤ
የቀጠለ...

 ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ


 የተቋቋመበት ደንብ ወይም ዓዋጅ
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የተመረጠበት
ቃለ-ጉባኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ
 የተጠየቀው Spare Part ከካፒታል ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 15 በመቶ

የማይበልጡ መለዋወጫዎችን ባለሀብቱ ስሌቱን እርሱ አቀናንሶ


በመሐተም አረጋግጦ ማቅረብ አለበት
 የካፒታል ዕቃዎች ቀረጥ ነፃ የገባበት ደብዳቤ እና ዲክላሬሽን

(ለኮንስትራክሽን ተቋራጭ) ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ማመልከቻ ላይ


መገለፅ አለበት፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ ግን ከ15% ላይ አቀናንሶ
ማያያዝ አለበት፡፡
3. ከቀረጥና ታክስ ነጻ የገባን ዕቃ ማዛወር/ማስተላለፍ

3.1 ዝውውሩ ከአንድ ባለሃብት ወደ ሌላ ባለሃብት ከሆነ


 ከሻጭ መቅረብ ያለበት/ሻጭ በኛ ክልል ከሆነ
 የይዛወረልኝ ማመልከቻ
 መሸጥ የፈለገበትን ዝርዝር ምክንያት፣
 ከዕዳ እና እገዳ ነጻ ሰለመሆኑ ከሚመለከተው መ/ቤት /መንገድ

ትራንስፖርት ወይም ማዘጋጃ ቤት/


 ከገቢ ግብር ነጻ ሰለመሆኑ ከገቢዎች ጽ/ቤት እና ዝውውር

ቢደረግ ጽ/ቤቱ የማይቃወም መሆኑን የሚገልጽ የክሊራንስ


ደብዳቤ
የቀጠለ…

 ከቀረጥ ነጻ የፈቀደበት ደብዳቤ፣


 የሽያጭ ውል
 ዲክላራሲዮን፣ ሊብሬ (ተሸከርካሪ እና የኮንስትራክሽን

የካፒታል ዕቃዎች ከሆነ)፣


 ኢንቨስትመንት ፈቃድ እና የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፣
 የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፊኬት፣
 ድጋፍ ደብዳቤ የኢንቨስትመት ፈቃድ ከሰጠዉ ክልላዊ

አደረጃጀት፡፡
የቀጠለ...

 በውክልና ለሚፈፀም ጉዳይ የመሸጥ የመለወጥ ህጋዊ ውክልና

(ከፍትህ/ውልና ማስረጃ) እና የተወካይ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ

 ዕቃዉ ሲገባ የተፈቀደበት ደብዳቤ

 በገዥ መቅረብ ያለበት


 የይዛወረልኝ ማመልከቻ
የሽያጭ ውል
ኢንቨስትመንት ፈቃድ
የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
የድጋፍ ደብዳቤ ኢንቨስትመት ፈቃድ ከሰጠዉ አካል
ጉዳዩ በውክልና ለሚፈፀም ጉዳይ የመሸጥ የመለወጥ ህጋዊ
ውክልና እና የተወካይ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ
የቀጠለ…
ማሳሰቢያ ፡-
 ሻጭ ከሌላ ክልል ገዥ ከእኛ ከሆነ
 የሻጭ ኢንቨስትመንት ፈቃድ እና የግዥውል
ማቅረብ አለበት
 የገዥ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ፣ ቲን፣ የድጋፍ
ደብዳቤ እና ማመልከቻ ቅጽ መሙላት
 ገዥ ከሌላ ክልል ሆኖ ሻጭ ከእኛ ከሆነ
 የገዥ የኢንቨስትመን ፈቃድ፣ የድጋፍ ደብዳቤ
ፈቃድ ከአወጣበት ክልል እና የገዥ ውል
ያሥፈልገል፡፡
የቀጠለ..

 ከሻጭ መቅረብ ያለበት/ሻጭ በኛ ክልል ከሆነ/


 የይዛወረልኝ ማመልከቻ
 መሸጥ የፈለገበትን ዝርዝር ምክንያት፣
 ከዕዳ እና እገዳ ነጻ ሰለመሆኑ ከሚመለከተው

መ/ቤት /መንገድ ትራንስፖርት ወይም ማዘጋጃ ቤት/


 ከገቢ ግብር ነጻ ሰለመሆኑ ከገቢዎች ጽ/ቤት እና

ዝውውር ቢደረግ ጽ/ቤቱ የማይቃወም መሆኑን


የሚገልጽ የክሊራንስ ደብዳቤ
 ከቀረጥ ነጻ የፈቀደበት ደብዳቤ፣
 የሽያጭ ውል
የቀጠለ…

 ዲክላራሲዮን፣ ሊብሬ (ተሸከርካሪ እና የኮንስትራክሽን የካፒታል ዕቃዎች


ከሆነ)፣
 ኢንቨስትመንት ፈቃድ እና የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፣
 የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፊኬት፣
 ድጋፍ ደብዳቤ የኢንቨስትመት ፈቃድ ከሰጠዉ ክልላዊ አደረጃጀት፡፡

 በውክልና ለሚፈፀም ጉዳይ የመሸጥ የመለወጥ ህጋዊ ውክልና

(ከፍትህ/ውልና ማስረጃ) እና የተወካይ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ

 ዕቃዉ ሲገባ የተፈቀደበት ደብዳቤ


የቀጠለ…

3.2 ዝውውሩ ከግለሰብ ወደ ማህበር ወይም ከማህበር ወደ ግለሰብ ከሆነ


በ3.1 ከተጠቀሱት በተጨማሪ
 ማኅበሩ የተቋቋመበትን የመመስረቻ ጹሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ
 ወደ ማህበር እንዲዞር በመዋጮ እንደሚያዛዉሩ የተያዘ ቃለጉባኤ
 የማህበሩ አዲስ/የማስፋፊያ ኢንቨስትመንት ፍቃድ
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
3.3 በፍርድ ቤት በሐራጅ የሚሸጥን ዕቃ ወደ ሌላ ባለሃብት ማዛዋር እና
ባንኮች/ ድርጅቶች በሐራጅ የሸጡትን ወደ ሌላ ባለሃብት ማዘዋወር
በ3.1 ከተጠቀሱት በተጨማሪ
 የፍርድ ቤት ደብዳቤ እና
 ከባንኩ የተጻፈ ደብዳቤ
ዝዉወር የቀጠለ..
3.4 የፕሮጀክት ለዉጥ ሲሆን /ባለሃብቱ ለነባር ፕሮጀክቱ
ያስገባውን አዲስ ላቌቌመዉ ድርጅት ለማዛወር
በ3.1 በሻጭ በኩል ከተጠቀሱት በተጨማሪ
 ገዥ አዲስ ያወጡት የኢንቨስትመት ፍቃድ
 ድጋፍ ደብዳቤ ኢንቨስትመት ከሰጠዉ አካል
የቀጠለ…
ማሳሰቢያ፡- አንድ ባለሃብት የፕሮጀክት ለውጥ አድርጎ ንብረቱን
ሲያዛውር የዕዳ ዕገዳ ደብዳቤ አይጠየቅም /ለምሳሌ
የመጀመሪያው ኮንስትራክሽን ኪራይ ሆኖ አዲሱ ተቋራጭ ቢሆን/

3.5 ቅሪት አካል ላይ ቀረጥ ለመክፈል በመመሪያ ቁጥር 52/2003


ለኢንሹራንስ/ለሰነዶች ማረጋገጫ ተቋም የሚሰጥ / የውክልና
የድጋፍ ደብዳቤ ለመጻፍ
የባለሃብት ማመልከቻ
የባለሃብቱ የታደሰ ኢንቨስትመንት ፈቃድ
ፕሮጀክቱ ማምረት ከጀመረ ንግድ ስራ ፈቃድ
ቲን ሰርተፊኬት
የድጋፍ ደብዳቤ ከመድህን ሰጪ ድርጅት
የቀጠለ…

ሰርቬይ ሪፖርት እና ሰርቬይውን የሰራው


የባለሙያው የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ
ዕቃው ከቀረጥ ነፃ የተፈቀደበት ደብዳቤ፣
ኢንቮይስ፣ ተሽከርካሪ ከሆነ ዲክላሬሽን እና ሊብሬ
ጉዳዩ በውክልና የሚፈፀም ህጋዊ ውክልና እና
የተወካይ መታወቂያ ኮፒ
የቀጠለ…

4. ከቀረጥና ታክስ ነጻ የገባ ተሸከርካሪ /ለምሳሌ በተሽከርካሪ መመሪያ


4/2005 የተቀመጡትን እና ሲኖትራክ፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር ትራክተር
ወዘተ/ በአደጋ ምክንያት በምትክ ለማስገባት በመመሪያ ቁጥር
52/2003 ተራ ቁጥር 21 መሰረት
 የድርጅቱ ማመልከቻ
 የታደሰ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ወይም
 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ወይም የንግድ ስራ ፈቃድ ከመለሱ

መመለሳቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ከሚመለከተው መ/ቤት


 የግዥ ደረሰኝ
 ማስጫኛ ሰነድ
 ባንክ ፐርሚት
የቀጠለ…
 ያለውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚዎች፡-
• እንደ ሀገር ዉስጥ ባለሀብት የተቆጠረ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውጭ
ሃገር ዜጋ መታወቂያ /ቢጫ ካርድ/
• መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ ሃገር የሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ
ከሚኖሩበት ሃገር የኢት/ኤምባሲ የተጻፈ የነዋሪነት
መረጃና የድጋፍ ደብዳቤ እና በፌደራል ዲያስፖራ
ኤጀንሲ ማህተም የተረጋገጠ የድጋፍ ደብዳቤ
• በትም/ በጤናና በሙያ ተቋማት ለተሰማሩ ብቻ በስጦታ
ለተገኙ መሣሪያዎችና ዕቃዎች የስጦታ ሰርተፍኬት
የቀጠለ..

 ጉዳት የደረሰበት ተሸከርካሪ ላይ ቀረጥ መክፈሉን የሚገልጽ


ደብዳቤ ከጉምሩክ ድርጅት፣
 ቀረጥ የተከፈለበት ተሸከርካሪ ዲክላሬሽን ተሸከርካሪ ከሆነ
 ጉዳት ለደረሰበት ተሸከርካሪ በምትክነት ለማስገባት እንዲችሉ

የድጋፍ ደብዳቤ ከዞን ወይም ከተማ አስተዳደር


 ጉዳዩ በውክልና ለሚፈፀም ከሆነ ህጋዊ ውክልና እና የተወካይ

መታወቂያ
.
5 ከቀረጥ ነጻ ለገባ ዕቃ ወይም ተሸከርካሪ ቀረጥ ለመክፈል በ768/2012/ አንቀጽ
5 መሰረት/ለባለሀቱ መረጃ ለመስጠት/

 የባለሃብቱ ማመልከቻ
 ኢንቨስትመንት ፈቃድ

 ንግድ ስራ ፈቃድ ወይም ንግድ ስራ ፈቃድ ያላወጡ ከሆነ ያላወጡበት

ምክንያት የሚገልጽ ደብዳቤ ከሚመለከተው አካል መቅረብ አለበት


 የግብር መክፈያ ሰርተፊኬት/ቲን/
 ዕቃው ቀረጥ ነጻ የገባበት ደብዳቤ፣ ኢንቮይስ እና ዲክላራሲዮን
 ለተሽከርካሪ ሊብሬ
 በግብር ክሊራንስ /ከዕዳ ነጻ የሆነበት ደብዳቤ/

 በውክልና ለሚፈፀም ጉዳይ ህጋዊ ውክልና እና የተወካይ መታወቂያ ኮፒ


7. የገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ የሚፈቀድላቸዉ ድርጅቶች

7.1 ለአዲስ/ለሚያስፋፉ/ ድርጅቶች


 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ
 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
 የአስፈጻሚ ግለሰብ ማንነት የሚያሳዩ ሰነዶች፤

 መታወቂያ ኮፒ /በውክልና ከሆነ ጉዳዩን የሚገልጽ የፍትህ ውክልና


ደብዳቤ እና መታወቂያ ፤ ለመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ መታወቂያ ወይም በተቋሙ የተወከለ
ግለሰብ የተወከለበት ደብዳቤ እና መታወቂያ
 የድርጅቱ ህጋዊ ሰውነት/አደረጃጀት ማሳያ ሰነዶች

 የንግድ ማህበር ከሆነ የመተዳደሪያ ደንብ እና የመመስረቻ


ጽሑፍ እንዲሁም ሊቀመንበሩ
የተረጠበትቃለ-ጉባኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ
የቀጠለ…
 ድርጅቱ የህብረት ስራ ማህበር ከሆነ ማህበሩ
የተቋቋመበት ደምብ እና ሊቀመንበሩ የተመረጠበት ቃለ-
ጉበኤ /የተቀጠረበት ደብዳቤ/
ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ የተቋቋመበት
ደንብ ወይም ዓዋጅ
ማሳሰቢያ
ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ
ስራና የሙያ የስራ ፈቃድ ወይም ኮምኒኬሽን ቢሮ
የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል፣
የቀጠለ...

 የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ወይም ህጋዊ የኪራይ ውል፣


 የድጋፍ ደብዳቤ ፕሮጀክቱ ከሚገኝበት ዞን ወይም ከተማ አስተዳደር

ኢንቨስትመንት አካል ምርት ማምረት መጀመራቸውን፣ ማምረት


የጀመሩበትን ቀን የሚገልጽ እና ለስንት ዓመት ከገቢ ግብር ነጻ
እንደሚሆን የሚገልጽ ደብዳቤ፡፡
 የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት (VAT)
 ምርቱን ለአገር ውስጥ የሸጠባቸዉ የመጀመሪያዎቹ 3/ሶስት/

ደረሰኞች፣
 የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር የተገዙበት የቀረጥ ነፃ የተፈቀደበት

ደብዳቤ፣ ኢንቮይስ፣ የማስጫኛ ሰነድ ወይም፣


 የካፒታል ዕቃዎች ከአገር ውስጥ የተገዙ ከሆነ የሽያጭ ውልና

የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ


የቀጠለ...

ምርቱን ወደ ውጭ ለሚልክ ለማምረቻ ኢንዱስትሪ ስለሚሰጡ


የገቢ ግብር ማበረታቻ ለመፍቀድ በደንበ ቁጥር 270/2005 አንቀጽ
7 መሰረት
 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ
 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
 ጉዳዩን የሚያስፈጽመው ባለሃብቱ/የፕሮጀክቱ ባለቤት ከሆነ

ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ፣


 ጉዳዩ የሚፈፀመዉ በውክልና ከሆነ ሊያስፈጽም የፈለገውን ጉዳይ

በመገልጽ የፍትህ ውክልና ደብዳቤ እና የተወካይ መታወቂያ ፎቶ


ኮፒ፣ ለመንግስት የልማት ድርጅት የድረጅቱ ስራ አስኪያጅ
መታወቂያ ወይም በዉክልና ከሆነ የተወከለዉ ግለሰብ ድርጅቱ
የወከለበት የውክልና ደብዳቤ
የቀጠለ…
 ማስረጃዎች የተተረጎሙ ከሆነ የተርጓሚው የታደሰ የንግድ ስራና
የሙያ ፈቃድ ወይም ኮምኒኬሽን የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ/፣
 ድረጅቱ በግለሰብ ከሆነ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ
 ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ

የመተዳደሪያ ደንብ
የመመስረቻ ጽሑፍ
ማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና የተመረጠበት
ቃለ ጉባኤ
የህብረት ስራ ማህበር
የመተዳደሪያ ደንብ
የማህበሩ ሊቀመንበር መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና
የተመረጠበት ቃለ- ጉባኤ
የቀጠለ...

 ድርጅቱ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ


ተቋቋመበት ደንብ ወይም ዓዋጅ
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እና
የመረጠበት ጉባኤ/የተቀጠረበት ደብዳቤ
 የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ወይም ህጋዊ የኪራይ

ውል/የአንድ አመት/፣
 የድጋፍ ደብዳቤ ኢንቨስትመንት ካለበት ዞን/ከተማ አስተዳደር

ምርት ማምረት መጀመሩ፣ መቼ ማምረት እንደጀመሩ እና ወደ


ውጭ አገር የሚላኩት (Export) የሚያደርጉት ምርት በመቶኛ
የተገለፀበት ማስረጃ/ከገቢዎች/፣
የቀጠለ…

የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት (VAT)


 ወደ ውጭ አገር የላኩበት ዲክላራሲዮን
 የባንክ ፈቃድ ወደ ውጭ የተላከበት
 የካፒታል ዕቃዎች ከውጭ አገር የተገዙበት

የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ፣ ኢንቮይስ፣ የማስጫኛ ሰነድ


እና ዲክላራሲዮን ፤
8. የግዥ መንገዶች

ግዥ በሶስት መንገዶች ባለሃብቱ ሊፈጸም ይችላል፡፡

 ከአስመጭዎች
 ባላሃብቱ በራሱ ስም/በቀጥታ/ እና

 በባለሃብቱ ስም በአሰመጭዎች ፡፡
 ባለሃብቱ ከአስመጭ ሲገዛ መቅረብ ያለባቸው ማስረጃዎች

ከባለሃብቱ የሚቀርቡ፡-
 ማመልከቻ ደብዳቤ እና ማቀናነሻ ፎርም ሞልቶ ማቅረብ
አለበት፣
 የታደሰ አዲስ /ማስፋፊያ/ የኢንቨስትመንት ፈቃድ፣
የቀጠለ…

 ምርት ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት ከጀመረ የታደሰ


የንግድ ስራ ፈቃድ፣
 የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት፣
 ከዞን/ከተማ አስተዳደር የፕሮጀክቱን ሰታተስ የሚገልጽ
የድጋፍ ደብዳቤ
 በውክልና ከሆነ የወክልና ደብዳቤ (ከፍትህ/ ውልናማስረጃ)
እና የመታወቂያ ኮፒ
የቀጠለ…

 ጉዳዩ የሚፈፀመዉ በባለሀብቱ ከሆነ መታወቂያ


 የቅድሚያ/የክፍያ ክፍያ ደረሰኝ (ከአስመጪ
ለሚፈጸሙ ግዢዎች)
 መሬት ለሚፈልጉ ፕሮጀክቶች የመሬት መረጃዎች
(ካርታ/ሊዝ ውል) እና የግንባታ ፈቃድ
የቀጠለ...

ከአስመጭው የሚቀርቡ፡-

 ከሻጭ ለኮሚሽኑ በአደራሻ የተጻፈ ደብዳቤ


 የሽያጭ ውል
 የሻጭ የታደሰ የአስመጭ እና ላኪ የንግድ ስራ ፈቃድ
 የታደሰ የመጋዘን /የቦንድድ ዌር/ ፍቃድ
 ቫት ሰርተፊኬት
 የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፊኬት/
 ከትራንስፖርት ባለስልጣን የማስገቢያ ፈቃድ ደብዳቤ/ለተሸከርካሪ እና ከካፒታል እቃዎች መካከል ሲኖ

ይጨምራል)፣
የቀጠለ…

 ለግብርና ፕሮጀክቶች የካፒታል ዕቃ ለመፍቀድ የብቃት


ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከግብርና ሚኒስቴር፣
 ለኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የካፒታል ዕቃዎች

ማስገቢያ ከኮንስትራክሽን ሚ/ር ልዩ ተሸከርካሪ ተብለው


የሚታወቁት/ ዕቃዎች የመፍቀጃ ደብዳቤ፣
 ባንክ ፐርሚት/ለውጭ ምንዛሬ ክፍያ ተጠቃሚዎች
 ዲክላራሲዮን/ለተሸከርካሪ እና ሲኖ/
 የግዥ ደረሰኝ
 የማሰጫኛ ሰነድ
 ቢል ኦፍ ላዲንግ/ትራክዌይ ቢል፣ኤይርዌይቢል
የቀጠለ…

ባለሃብቱ በራሱ ስም/በቀጥታ ሲገዛ/


 ባላሃብቱ በራሱ ስም ግዢ ሲፈጽም የተለየ ሰነድ ማቅረብ
ሳያስፈልገው የፈጸመውን ግዢ ሰነዶች (የግዥ ደረሰኝ፣ የማሸጊያ
ደረሰኝ እና ማስጫኛደረሰን)የማስገቢያ ፈቃድተሸከርካሪ ፣ሲኖ
፣ለኮንስትራክሽን የካፒታል ዕቃዎች እና ባንክ ፐርሚት
በባለሃብቱ ስም ሊሆኑ ይገባል፤
 ባለሀብቱ በስሙ ግዠ ሲፈፅም ለተሸከርካሪ እና ለሲኖ ዲክለራሲዮን
አያስፈልግም
የቀጠለ…

 ባለሃብቱ ዕቃዎችን የጉምሩክ መጋዝን ፈቃድ ከሌላቸዉ በአሰመጭዎች ሲገዛ

• ባላሃብቱ በአስመጭ በኩል ግዢ ሲፈጽም በተመሳሳይ የተለየ


ሰነድ የሚጠየቅ ሳይሆን የተፈጸመው ግዢ ሰነዶች (ደረሰኝ፣ የጉዞ
ቢል እና ማስጫኛ) በባለሃብቱ ስም ፎር ዘአካዎንት ኦፍ በሚል
ዥይፈፀማል፡፡ ሆኖም ግን የማሰገቢያ ፈቃድ በአስመጭው ስም
የሚቀርብ ይሆናል፣ ከመጋዝን ፈቃድና ዲክላራሲዮን በስተቀር
ከአስመጭ የሚፈለጉ ሰነዶች መቅረብ ይኖርባቸዋል፣







!
!

You might also like