Professional Documents
Culture Documents
ህ/ሽ/ማህበር ኢንተርፕራይዝ
ቂ/ክ/ከ/ወ/01/ጥ/አ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ጥር 2007 ዓ.ም
አዲስ አበባ
ማውጫ
1.ኢንተርፕራይዙአጠቃላይመረጃ...........................................................................................................................1
2. የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ........................................................................................................................2
2.1 የኢንተርፕራይዙ የየዓመት የሽያጭ እቅድ......................................................................................................2
2.2 የአገልግሎቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:.....................................................................................................................3
2.3 የኢንተርፕራይዙ ጠንካራ ጎን..........................................................................................................................3
2.4 የኢንተርፕራይዙ ውስንነት.............................................................................................................................3
2.5 መልካም አጋጣሚዎች፡...................................................................................................................................3
2.6 ስጋቶች...........................................................................................................................................................3
2.7 የአገልግሎቱ ደንበኞች....................................................................................................................................3
2.8 አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤..........................................................4
2.9 ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤...................................................................................4
2.10 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት...........................................................................................4
3. የኢንተርፕራይዙ የአገልግሎት እቅድ...............................................................................................................4
3.1 የየዓመት አገልግሎት እቅድ..................................................................................................................................4
3.2 የአገልግሎቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት፣....................................................................................................................5
3.3 የየዓመትየጥሬ ዕቃ ፍላጎት...............................................................................................................................5
3.4 የጥሬዕቃውምንጭናአቅርቦት...............................................................................................................................6
3.5 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ......................................................................................................................................6
3.5.1 የማምረቻ መሣሪያዎች ምንጭና
አቅርቦት……………………………………………………………………….7
3.6 የቅጥር የሰው ኃይልና ወጪ እቅድ................................................................................................................7
3.7. ሌሎች የዓመት የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች……………………………………………………………..8
3.8. የየዓመት የአገልግሎትወጪ /service Cost/………………………………………………………….8
4. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የስራ አመራር እቅድ........................................................................................8
4.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት..........................................................................................................................8
4.3 የቅጥር የሰው ኃይልና ወጪ እቅድ................................................................................................................9
4.4 የኢንተርፕራይዙአስተዳደራዊመዋቅር.................................................................................................................10
4.5 ቅድመ አገልግሎት የሚከናወኑ ተግባራት......................................................................................................10
1.1 4.6 የዮሐንስ፡ሰዒድናጉደኞቻቸው የዶሮ እርባታ ህ/ሽ/ማህበር ኢንተርፕራይዝየቅድአገልግሎትየድርጊትመርሃግብር 11
1.8. ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ
ዮሐንስ፡ሰዒድናጉደኞቻቸው የዶሮ እርባታ ህ/ሽ/ማህበርኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ
ከተማ ወረዳ ስምነት በቂርቆስ ክፈለከተማ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ያለውን አስፋለቱን እንዳቋርጥን ወደ ውስጥ ገባ ብሎ አጎዛ ገቢያ
ወንዝ ዳር ከጥር አንድ ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮበብር 164828)መነሻ ካፒታል ለአካባቢው ህብረተሰብ ጥራት ያለው የምርት
1|Page
አገልግሎት ለመስጠት በ አስር ወጣቶች የተቋቋመ የህብረት ሽርክና ማኅብረ ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡ ባለሃብቶቹ ከቴክኒክና
ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በተለያዩ ሙያዎች በዲፕሎማ ና በሰርተፊኬት የተመረቁ ሲሆን ስራውን በብቃት ለመምራት
የሚያስችላቸውን ክህሎት አዳብረዋል ፡፡
ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ
በኢንተርፕራይዙ ባለሃብቶቹን ጨምሮ ከ 11 ሰው በላይ የስራ ዕድል ከመፍጠሩም በተጨማሪ በአገር ምርትና
ጥሬ ዕቃ አገልግሎት በመስጠት ፣
ያንዱዋጋ ጠቅላላዋጋ
ተ.ቁ ምርትዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ
1 እንቁላል ቁጥር 153000 3 459000 00 የአመት
2 ደሮ ቁጥር 250 130 32500
ድምር 491500
2|Page
ሰዒድናጉደኞቻቸው የዶሮ እርባታ ህ/ሽ/ማህበርጥራቱን የጠበቀ እንቁላል እና ደህንነታቸው የተጠበቁዶሮዎችን
በማቅረብ ፈጣን አገልግሎት በመስጠት ጥሩ ተወዳዳሪ ለመሆን ተዘጋጅቷል ፡፡
ሁሉም የኢንተርፕራይዙ አባላት በሙያው ስልጠና የወሰዱ፣ ዕውቀትና ብቃት ያላቸው መሆኑ፣ ሁሉም
አባላትበቅንነትና በመተሳሰብ የሚሰሩ መሆናቸው እና ከደንበኞች፣ ከሰራተኞች እንዲሁም ከአካባቢ ነዋሪ ጋር
ጠንካራና መልካም ግንኙነት ያላቸው መሆኑ፡፡
የአገልግሎት አሰጣጥ ዘዴ / ጥሬ ዕቃን በአግባቡ ተቆጣጥሮ አለመጠቀምና የጥሬ ዕቃ ብክነት መከሰት፣ እና ተገቢ የሆነ
የማስተዋወቅ(ፐሮሞሽን) ሥራ አለመኖር፡፡
ምቹና ነፃ የመሰሪያ ቦታ መኖር ፡ተስማሚ የሆነ የመንግስት ድጋፍ መኖሩ፣በቂ የውሀና የመብራት አቅርቦት መኖሩ እና
ለስራው የሚያስፈልግ ብድር በአነስተኛ ወለድ የሚገኝ መሆኑ ጥሩ አጋጣሚዎች ናቸው ፡፡
2.6 ስጋቶች
የጥሬ ዕቃ መወደድ፣ ከፍተኛና አቅም ያላቸውተወዳዳሪዎች መኖራቸው በኢተርፕራይዙ ዙሪያ ሚገነቡ ትልልቅ
ግንባታዎች ጠጠርና አሽዋ በሚገለበጡብት ሰዓት የሚበነው ደቃቅ ብናኝ መተነፈሻ አካላቸው ላይ ጉዳት ማሳደር
በዋናነት ያስቀመጣቸው ስጋቶች ናቸው፡፡፡
መፍትሔ የወለሉን መሰኮት በመክፈት ንጽሁ አየር በሚኖረበት ሰዓት ከፍተው እንዳናፍሱ ማዲረግ
ለደሮውች የተሻለ የምግብ ግብዓት በማቅረብ ምሳሌ በቂ ቫየታሚን ጥራት ያልው ምርት ማምረት
ኬክ ቤቶች
በጥቃቅን የተደራጁ ምግብ ቤቶች
በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች ፣
በአካባቢው የተለያየ የንግድ ድርጅት ያላቸው ነጋዴዎች፣
በአካባቢው የሚገኙ ሸቀጣሸጥ ሱቆች ዋና ዋና ተጠቃሚዎች ይሆናሉ፡፡
ለደንበኞች ጥራቱን የጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት እና ፍላጎታቸውን በሟሟላት/ በማርካት/ የአፍ
ለአፍማስታወቂያ እንዲሰሩ ማድረግ፣
3|Page
2.10ሽያጩከፍተኛይሆናልተብሎየሚገመትባቸውወራት
የአንዱወጪ ጠቅላላ ወጪ
ተ.ቁ የምርትዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
የመሸጫ ዋጋው የተተመነው ቀጥተኛ ወጪዎች ማለትም የጥሬ ዕቃ ዋጋ፣አገልግቱን በቀጥታ በመስጠት ተገባር ላይ
የተሰማሩ የሰራተኛች ደመወዝ፣ ሌሎች የስራማስኬጃ ወጪዎችና የገበያ የመሸጫ ዋጋን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው፡፡
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
1 ዶሮ ቁጥር 500 140 70000
2 ቫይታሚን ቁጥር 2 60 120
4|Page
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
3 ውሃ ሊትር 2400 0.5 60
4 መድሀኒት ፍሬ 24 10 240
5 መወልወያ ቁጥር 12 20 240
6 በረኪና ኪ.ግ 12 14 168
7 አጃክስ ሳሙና ቁጥር 180 3 540
8 መጥረጊያ ቁጥር 40 480
12
መኖ ኩንታል 120 600 72000
ድምር 143848
ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ የቋሚ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት አሁን ሊገዛ መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
ያለ የታቀደ
1 ሸራ ሜትር 40 38 1520 00
2 በርሜል ቁጥር 2 400 800 00
3 ጀሪካን ቁጥር 3 25 75 00
4 መመገቢያ እቃዎች ቁጥር 10 100 1000 00
5 መጠጫ እቃዎች ቁጥር 10 120 1200 00
6 እንቁላል መሰብሰቢያ ቁጥር 50 32 1600
7 የማጠቢያ ሳህን ቁጥር 3 45 135
8 እንቁላል ክሬት ቁጥር 2 45 90
5|Page
9 እንቁላል ማጠራከሚያ(ሰቶር) ቁጥር 1 300 300
3.6 የማምረቻመሣሪያዎችምንጭናአቅርቦት
ከጅምላአከፋፋዮች፣
ከቸርቻሪዎች
3.7. ሌሎችየአመትሥራማስኬጃወጪዎች
ሠንጠረዥ 3.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች
6|Page
የወጪ መጠን
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት ምርመራ
ብር ሣ.
1 የዕለት ገብ ስብሳብ 3600
2 የትራንስፖርት 1200
3 ዉሃ 1920
4 መብራት 1200
5 ስራ ማስኬጀ 2400
ጠቅላላወጪ 10320
ብር ሣ.
1 የጥሬ ዕቃ 143848
7|Page
2
ተ.ቁ
1
ደሳለኝ አስማማው
ፈቃዱ አባቡ
ኮሌጅዲፕሎማ
የሥራ ድርሻ
ጥበቃ
ድምር
ተፈላጊ የት/ት
የሥራ ልምድ
6 ኛ ኪፍል
ደረጃና
ብዛት
1
በሂሳብ አያያዝ
በሂሳብ አያያዝ
በወር
ብር
7200”
ሣ
አመት
ሦስት
አመት
ሦስት
አመት
7200
ማስታወሻ:- ኢንተርፕራይዙ ውጤታማ እንዲሆን አንድ ሰው ቢያንስ በቀን ስምንት ሰዓት እንዲሁም በሣምንት ስድስት
ቀን መስራት ይኖርበታል::
8|Page
ሣ
00
ም
ሹ
ሂ
ፊ
ሐ
ጸ
ዥ
ያ
ዘ
ን
ገ
ቢ
ሳ
ብ
ሰ
ግራፍ 4.2 አስተዳደራዊመዋቅር
ኢንተርፕራይዙወደስራለመግባትየሚከተሉትንተግባራትበተቀመጠውመርኃግብርለማከናወንአቅዷል፡፡
1. የንግድእቅድማዘጋጀት
2. የመስሪያቦታውን መምረጥና መከራየት
3. የንግድሥራውንማስመዝገብ/ፈቃድማውጣት
4. የብድርጥያቄማቅረብ
5. መሣሪያናቁሳቁስአቅራቢድርጅቶንማነጋገር
6. የስራ ቦታን ማስተካከል ፣ማስዋብና የማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናን
7. የመሣሪያናቁሳቁስግዥ ማከናወን
8. መሣሪያዎችንና የመገልገያ ዕቃዎችን ማስገባትና ማደራጀት ፣
9. ሠራተኛመቅጠር
10.ጥሬዕቃውንመግዛት
ሠንጠረዥ 4.3፡-የድርጊትመርሃግብር
የድርጊትመርሃግብር(በሣምንት)
ተቁ ተግባራት ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ሳምንት
አንደኛ ሳምንት
ሳምንት ሳምንት
1 የንግድእቅድማዘጋጀት
2 የመስሪያቦታውን መምረጥና መከራየት
3 የንግድሥራውንማስመዝገብ/ፈቃድማውጣት
4 የብድርጥያቄማቅረብ
5 መሣሪያናቁሳቁስአቅራቢድርጅቱን ማነጋገር
6 የመሣሪያናቁሳቁስግዥ ማከናወን
7 የስራ ቦታን ማስተካከል ፣ማስዋብና የማስተዋወቅ
ስራዎችን ማከናን
8 መሣሪያዎችንና የመገልገያ ዕቃዎችን ማስገባትና
ማደራጀት፣
9 ሠራተኛመቅጠር
10 ጥሬዕቃውንመግዛት
11 የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማጠናቀቅ ስራ ለመጀመር ቀሪ
ስዎችን ማጠናቀቅ
9|Page
5. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ
5.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት
10 | P a g e
መግለጫ፡-
ከአጠቃላይ መነሻ ካፒታልብር 164828 ውስጥ ብር 100000 ሽ ከምንግስትጽ ብድርየሚገኝ ሲሆን 64828
ቁጠባና ከቤተሰብ ያለ ወለድ የሚገኝ ይሆናል፡፡
በመነሻ ካፒታል ውስጥ የተካተተው የማምረቻና የስራ ማስኬጃ ወጪ የአንድ አመት ከተያዘው ወጪ የአንድ ወሩን
ብቻ ነው የአገልግሎት ተቀናሽ ቋሚ ዕቃው ስራ ላይ ከዋለ በኋላ የሚሰላ ስለሆነ መነሻ ካፒታል ላይ አይካተትም፡፡
11 | P a g e
12 | P a g e
5.3. የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
ሰንጠረዥ 5.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ማሳያ
ወራት ጥር የካ መጋ ሚያ ግን ሰኔ ሀ ነሀ መስ ጥ ህ ታሀ
ገቢ በእጅ ላይ 5402.3 5402.3
ገንዘብ 64828 5402.33 5402.33 5402.33 5402.33 5402.33 5402.33 5402.33 5402.33 5402.33
ያለ ገንዘብ 3 3
ከብድር 8333.3 8333.3
100000 8333.33 8333.33 8333.33 8333.33 8333.33 8333.33 8333.33 8333.33 8333.33
የተገኘ ገቢ 3 3
ከሽያጭ 40958. 40958. 40958.3
491500 40958.33 40958.33 40958.33 40958.33 40958.33 40958.33 40958.33 40958.33
የሚገኝ ገቢ 33 33 3
ሌላ ገቢ - - - - - -
ጠቅላላ ገቢ 54693. 54693. 54693.9
656328 54693.99 54693.99 54693.99 54693.99 54693.99 54693.99 54693.99 54693.99
ገንዘብ 99 99 9
ወጪ ቀጥተኛ የጥሬ 11987.33 11987.33 11987. 11987.33 11987.33 11987.33 11987. 11987.33 11987.3 11987.33
ገንዘብ ዕቃ ወጪ 143848 11987.33
33 33 3
ቀጥተኛ 7200
የሠራተኛ 600 600 600 600 600 600 600 600 600 600 600
ወጪ
ቀጥተኛ
3600 300 300 300 300 300 300 300 300 300 300 300
ያልሆነ ወጪ
የቋሚ ዕቃ
9820 - - - - -
ግዢ ወጪ
የብድር ክፍያ
- 500 500 500 500 500 500 500 500 500 500 500
ወጪ
ሌላ ወጪ 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000 1000
12011. 12011. 12011.3 12011.33
ጠቅላላ ወጪ 165468 12011.33 12011.33 12011.33 12011.33 12011.33 12011.33 12011.33
33 33 3
የገቢና የወጪ 42682. 42682. 42682.6
490860 42682.66 42682.66 42682.66 42682.66 42682.66 42682.66 42682.66 42682.66
ልዩነት 66 66 6
መግለጫ፡-
የመጀመሪያው ወር ሽያጭ ከዕቅዱ 50% ፣በሁለተኛው ወር 60% ከ 3 ኛውወርጀምሮ 100% እንደሚሸጥ ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ነው ፡፡
ብድሩ ከመንግስት በወለድ እንደሚገኝና ከአንድ ወር ቆይታ በኋላ ለተከታታዮች አስራ ሁልት ወራት በየወሩ 500 የሚከፈል ነው
ሌላ የገቢ ምንጭ እንደማይኖር ታሳቢ ተደርጓል
1|Page
የቋሚ ዕቃ ወጪ ከእጅ ከሚገኝ የሚሸፈን ሲሆን ሙሉ በሙሉ ግዥው የሚከናወነው በመጀመሪያው ወር ሲሆን የጥሬ እቃ ግዢ፣ ቀጥተኛ የሰራተኛ ደሞወዝ እና ሌሎች ወጪዎች
በመጀመሪያው ወር ከብድር ከሚገኝ ገንዘብ እንደሚሸፈን ታሳቢ ተደርጓል፡፡
የቋሚ ዕቃ ወጭ ሲደመር ጥሬ ዕቃ ሲካፈል የጥሬ ዕቃው ሲቀነስ ቋሚ ዕቃ ወጭ(Break even point) 1 .146 ነው ስለዚሀ አዋጭ ነው ምከናየቱም
አመታዊ ትረፉ ሲሰላ 232892.4 ፡፡
2|Page