You are on page 1of 80

እንኳን ደህና

መጣችሁ

መሰረታዊ የስራ ፈጠራና


የንግድ ስራ ክህሎት ስልጠና
Compiled by: Misgana B. AATPTC 1
የስልጠናው ዓላማ
• የዘህ ስልጠና ዋና አላማ ስኬታማ የስራ ፈጣሪ ለማፍራት ሲሆን ሰልጣኞች
• መሰረታዊ ስራ ፈጠራ ፣ የንግድ ስራ ክህሎት እና አንትረፕረነርሽፕ
ዙሪያ መሰረታዊ ክህሎት ከፍ እንዲደደደርጉ ማስቻል ፣
• መሰረታዊ የንግድ አስተዳደር ቁልፍ ግብዓት የሆኑትን፡ የገብያ
አስተዳደር፣ የሰው ሀይል አስተዳደረ፣ የመረጃ አያያዝን፣ የግዥና
ክምችት አስተዳደርን፣ የፋይናንስ አስተዳደርን ፣ግብ ማስቀመጥን
፣ ሪፖርት ማድረግ እና የፋይናንስ ተደራሽነትን ክህሎት
መጨመር፣
• የፋይናንስ ምንጮችን መለየትና ተጣቀሚ መሆን መቻል
• የንግድ እቅድ አዘገጃጀት ክህሎትን ከፍ ማድረግ

Compiled by: Misgana B. AATPTC


. 2
መሰረታዊ የንግድ ስራ ጽንሰ ሀሳብ
• አላማው
– ሰልጣኞች ስራ ፈጠራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ
ይረዳሉ
– የአነስተኛና ጥቃቅን ንግድ ጽንሰ ሀሳብ ይረዳሉ
– የአነስተኛና ጥቃቅን ቢዝነሶች ዋና ዋና ጥቅሞት
እና ችግሮችን ይረዳሉ
– የአነስተኛና ጥቃቅን ቢዝነሶች ስኬታማ እንዲሆኑ
ምን ማድረግ እንዳለባቸው ይረዳሉ
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 3
የንግድ ክህሎት እና የአንተርፕርነርሽፕ

¾ስራ ፈጠራ“
የንግድ e^

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 4


?
መወያያ ጥያቄዎች
• ጥያቄዎች
– ስራ ፈጠራ ማለት ምን ማለት ነው?
– አነስተኛና ጥቃቅን ንግድ ማለት ምን ማለት ነው?
– አነስተኛና ጥቃቅን ንግድ ጥቅሞች ምን ምን ናቸው?

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 5


ስራ ፈጠራ (Entrepreneurship)
ስራ ፈጠራ ማለት አዳዲስ ሃሳቦችን በማመንጨት ፈታኝ
ሁኔታዎችን ተቋቁመው በማለፍ ስኬታማ ውጤት የማምጣት
ሂደት ነው፡፡

ስራ ፈጣሪ (Entrepreneur):የራሱን የፈጠራ አቅም፣ ተነሳሸነት፣


አጋጣሚዎችን በመለየት፣ ያሉትን ሃብቶች በአግባቡ በማቀናጀት፣
ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ በመገንዘብ፣ ጥንቃቄ
የሚያደርግና የተጠና ኃላፊነት መውሰድ የሚችል የንግድ ስራ ፈጠራ
ሰው ነው፡፡ Compiled by: Misgana B. AATPTC 6
E†é¿pYÝr}Zv
E†é¿pYÝr}Zv£Mëq¤
£Mëq¤}}
µZvÝ
µZvÝ
¨—FM • .
¨—FL“¿ EM]‹r d«Më“ ˆYN±
¨Ntý †¶»Mëዎv
¨ስኬት
KK?KA‹
KK?KA‹c­c­
‹‹¾T>
¾T>¿ƒ
¿ƒ
’Ña‹Ý
’Ña‹Ý

• ‹Óa‹
• ›Ç=e ’Ñ` £K?Kuƒ }
ªÒÒT> ¡e}„‹
• ytzb‰rq G<’@“ Ó^
SÒvƒ
• ¨<Ékƒ
የንግድ ስራ ፈጠራ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚያበረክተው
ፋይዳዎች

1. የስራ አጥነት ችግር መቀነስ፣


2. ሀገራዊ ሃብትን እንደግብዓት በመጠቀም የውጭ ምንዛሪ ችግር
በመቅረፍ፣
3. የንግድና ስራ ስኬታማነተ በማረጋገጥ ስርጭቱን በማስፋትና ተደራሽ
በማድረግ፣
4. የገቢን አቅም በማሳደግ ተጨማሪ ድርጅቶችን መመስረተ
የሃገርን መጥፎ ገፅታ (ረሃብ) በመለወጥ የስ^ ወዳድነት ባህል ማስፋፋት፣8
5. 01/18/2021
Compiled by: Misgana B. AATPTC
.
.
• ኢንተርፕራይዝ፡ ማለት ምርት/አገልግሎት በማምረት
ወይም በማሰራጨት ትርፍ ለማግኘት የሚንቀሳቀስ
ተቋም ማለት ነው፡፡ኢንተርፕራይዝ በግለሰብ፣
በጥምረት ሊመሰረት ይችላል፡፡
• ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራየዝ : ምርት/አገልግሎት
በማምረት ወይም በማሰራጨት ትርፍ ለማግኘት
የሚንቀሳቀሱ ተቋማት ሲሆኑ ከመካከለኛ እና ከፍተኛ
ኢንተርፕራይዝ የሚለዩት በሰው ሀይል እና ካፒታል
መጠን ነው፡፡
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 9
የቀጠለ….

የኢ ን ተ ር ፕ ራ ይ ዝ አይ ነት የን ግ ድ ዘር ፍ የሰው ሀይ ል ካፒ ታ ል ()
ጥቃ ቅ ን ኢ ን ተ ር ፕ ራ የዝ አገል ግሎት ሰጭ ከ 6 ያነሰ ከ 50,000.00 ያነሰ
አምራች ከ 6 ያነሰ ከ 100,000.00 ያነሰ
አነስተ ኛ ኢ ን ተ ር ፕ ራ የዝ አገል ግሎት ሰጭ 6-30 50,001.00 - 500,000.00
አምራች 6-30 100,001.00 -1,500,000.00

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 10


?
• ለምን ለአነስተኛና ጥቃቅን
ቢዝነሶች እና አንቀሳቃሾች
ትኩረት ይሰጣል?

, Compiled by: Misgana B. AATPTC 11


ለምን ለአነስተኛና ጥቃቅን ቢዝነሶች እና አንቀሳቃሾች
ትኩረት ይሰጣል?
• አነስተኛና ጥቃቅን ቢዝነሶች በተለይ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ድሀ ሀገር
ውስጥ ለእድገት መሰረቶች ናቸው፡፡
• የውድድር መንፈስ በመፍጠር ተጠቃሚዎች ዕቃዎችን/ አገልግሎቶችን
በተሻለ ዋጋ ማግኘት ያስችላሉ፡፡
– ነገር ግን ያላቸዉ ሚና ከሚጠበቀዉ በታች ነዉ፡፡ ይህም በመሆኑ ከፍተኛ
ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል፡፡
• ዋና ዋናዎቹ እገዛዎች፣
– የስለጠና አገልግሎት፡ የማማከር አገልግሎት፡ መረጃ የመስጠት፡ የቴክኖሎጅ
ማስፋፊያና ስርጭት እና የንግድ ትስስርን ለመፍር የሚያስችል እገዛ ማድረግ
ናቸዉ፡፡
– ይህ ስልጠናም ከነዘህ ድጋፎች አንዱ መሆኑን ተረድተው ሰልጣኞች
እንዲጠቀምበት ያበረታቷቸው፡፡

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 12


ጥቅሞች….
• የስራ እድል መፍጠር፡ ….. በአጠቃላይ ከትላልቅ ቢዝነሶች ይልቅ
የተሻለና ብዙ የሥራ ዕድል በመፍጠር የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡
• የፈጠራ ምንጭ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር ለአንድ ሀገር
እድገት አስተዋፅኦ ያደርጋሉ፡፡ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በተፈጠሩ ቁጥር
ምርታማነትና የምርት ሥራ ይጨምራል፣ የአሰራር ቅልጥፍናና
የማምረቻ ዋጋን በመቀነስ ትርፋማነትን ያበረታታል፡፡
• የውድድር መንፈስ መፍጠር፡ ፍትሃዊ የሆነ የምጣኔ ሀብት ውድድር
እንዲኖር በርን በስፋት ይከፍታሉ፡፡ ይህንን ውድድር በመፍጠር የምርት
የአገልግሎት ጥራት የተሻለ የደንበኛ አገልግሎት እና ምርታማነት
እንዲጨምር ያደርጋል፡፡
• ትልልቅ ቢዝነሶችን መደገፍ፡ በአቅራቢነት ወይም በተጠቃሚነት….

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 13


የቀጠለ…

• የሀብት ክፍፍልን ፍትሀዊ እንዲሆን ያስችላሉ


• በቀላሉ ይመሰረታሉ፡፡
• የስራ ባህል እንዲዳብር ያደርጋሉ
• ለንግድ ስራ ት/ቤቶች ናቸው
• የሀገር ውስት (የአካባቢውን) ጥሬ አቃን እና የሰው ሀይል
ይጠቀማሉ

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 14


የአነስታኛ እና ጥቃቅን ንግድ ተቋማት ተግዳሮቶች

• ውስጣዊ እና ውጫዊ
– የአስተዳደር ድክመት
– የገንዘብን ፍሰት አለመቆጣጠር፡ እዚህ ላይ ስህተቶች ይከሰታሉ፡
• አንደኛው ስሀተት፡ ቢዝነሱ የሚፈልገውን ያህል መነሻ ካፒታል ሳይዙ
መጀመር ነው
• ሁለተኛው ስህተት፡ የዱቤ ሽያጭ ማብዛት
• ሶስተኛው ስህተት፡ ኢንቨስትመነት ወጭን ማብዛት
– ዕቅድ አለማውጣት ወይም አለመመራት
– ያልታሰበ እድገት
– ትክክል ያልሆነ ቦታ
– ደካማ የዕቃዎች ቁጥጥር

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 15


የንግድ ስራ ፈጣሪ ባህሪያት
የኢንተርፕሪነር ብቃትን ለመመዘን የሚያስችሉ የብቃት መመዘኛ ባህርያት አሉ፡፡ እነዚህ ባህርያት ሥራን

የማከናወን ብቃትን፣የማቀድ ብቃትን እንዲሁም በራስ መተማመንና ሰዎችን የማግባባት ብቃትን

በሚፈትሹ አጠቃላይ ባህርያት ሥር ተሰባስበዋል፡፡


1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking)
2. ግብን መትለም (Goal Setting)
3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ (Systematic planning & Monitoring)

ሀ/ የዕቅድ ጉድኝት (PLANNING CLUSTER)

ከ3ቱ ዓለም አቅፍ የስራ አመራር ጥበቦች አንዱንና የመጀመሪያው የእቅድ ጉድኝት

(Planning Culster) ይባላል፡፡ ይህ የማቀድ ጉድኝት በውስጡ እንደ ጓደኛሞች

የማይነጣጠል 3ት ክፍሎች አሉት፡፡ እነሱም፡-


1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking)
2. ግብን መትለም (Goal Setting)
3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ (Systematic
Compiled by: Misgana
planning B. AATPTCና ቸው፡፡
& Monitoring) 16
ቀጣይ…
1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking)

• ሥራ ፈጣሪው ማለትም አንተርፕርነሩ ለስራ ከመነሳቱ በፊት ማድረግ ያለበት


መረጃ ማሰባሰብና ማጠናቀር ነው፡፡ መረጃ የሚገኘው ተፈጥሮ ካደለችን
የስሜት ህዋሳት ማለትም ማየት፣ በመስማት፣ በማሽተት፣ በመቅመስና
በመዳሰስ በመጠቀም ነው፡፡
2. ግብን መተለም /Goal Setting/
፡፡ ግብ መጠኑ ሰፋ ያለ ጊዜን መሰረት ያደረገ እንቅስቃሴን የሚያመለክት ፅንስ-
ሀሳብ ሲሆን ፡ ግብና ዓላማ ትርጉማቸው እንዳይምታታና አንድ ያንዱን ቦታ
እንዳይወሰድ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፡፡ ግብ ከፍ ላለ የጊዜ መጠን የሚቀመጥ
ሲሆን ዓላማ በጊዜ መጠኑ አነስ ይላል፡፡ ሁለቱም በ3 ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላሉ፡፡
Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 17
ዋና ዋና የግብ ክፍሎች

1. የረዥም ጊዜ ግብ የ10 ዓመት ዕቅድ መድረሻ ነጥብ


2. የመካከለኛ ጊዜ ግብ የ5 ዓመት ዕቅድ መድረሻ ነጥብ
3. የአጭር ጊዜ ግብ የ1 ዓመት ዕቅድ መድረሻ ነጥብ
• ግብ ሲቀረፅ የሚከተሉትን ነጥቦች ያገናዘበ (SMART) መሆን
አለበት
አጭርና ግልፅ Specific
የሚለካ Measurable
ተጨባጭ Achievable
ግብ
ምክንያታዊ Reasonable
.
ጊዜን መሰረት ያደረገ Time-bound
Compiled by: Misgana B. AATPTC 18
ቀጣይ…
3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ/Systematic Planning & Monitoring/
ከዕቅድ ጉድኝት ውስጥ 3ተኛው የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ የተባለው ነው
በውስጡ ደግሞ ማቀድ /Planning/እና መቆጣጠር /Monitoring/አሉት
3.1 ማቀድ/ Planning/
ማቀድ/ Plan/ እጅግ ቁልፍ የሆኑ 6 ጥያቄዎችን በማቅረብ ፕሮጀክታችን ማለትም ልንሰራው ያሰብነው
ምርት ወይም አገልግሎት በመጀመሪያ ሊመልሳቸው የሚገባቸውን መልሶች በስርዓትና በተደራጀ መልክ
የምንመልስበት መሳሪያ ነው፡፡ እነሱም፡-
1. Why-ለምን (የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት ፣ዓላማና መስፈርቱ
2. What-ምን (የፕሮጀክቱ ጠቀሜታ ማለትም ልናበረክት የፈለግነው ምርት ወይም አገልግሎት
ወሰን(Scope of the project)
3. How-እንዴት (ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማዘጋጀትና ለማቅረብ የምናደርገው የእንቅስቃሴ ሂደትና
ዘዴ (Methodlogy)
4. Who- ማን (የፕሮጀክቱ ድርጅታዊ መዋቅር ማለትም የሚፈለገው የሰለጠነ የሰው ሀይል ብዛት ጥረት
የሚለካበት
5. How much-ምን ያህል (የፕሪጀክቱን በጀት፣የምርት አቅርቦት መጠን )
6. When-መቼ (የፕሮጀክቱ የድርጊት መርሃ ግብር ይመለከታል)፡፡
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 19
ለ/ የተግባር ጉድኝት (Power Cluster)

የተግባር ጉድኝት ስሙ እንደሚያመለከተው ያቀድነው ቢዝነስ እንዴት ወደ ገበያ

እንደምናቀርበው የምንማርበት ዘዴ ነው፡፡

በተግባር ጉድኝት (Power Cluster) ውስጥ ሁለት ጓደኛሞች እናገኛለን፡፡ እነሱም፡-

4.ሰዎችን የማሳመንና የግንኑነት መረብ (Persuation & Networking)

5.ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመን (Independence & Self Confidence)

 
Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 20
4.ሰዎችን ስለማሳመንና የግንኙት መረብ (Persuation &
Networking)
በንግግር ሰዎችን ለማሳመንና የግንኙነት መረብ ስለመዘርጋት ሶስት መርሆችን
መጠቀም አለብን፡፡
1ኛ/ የጀመርነው የቢዝነስ /የንግድ ዓላማ ውጤታማ ለማድረግ ቁልፍ ሰዎችን እና
የድርጅት ወኪሎችን በግንባር በማነጋገር በጓደኝነት መንፈስ ቀርበን ልናሳምናቸው
ይገባል፡፡
2ኛ/ ተከታታይነትና ዘላቂነት ያለው ታክቲክና ስትራቴጂ በመቀየስ የምርታችንን እና
አገልግሎታችንን ጠቃሚነት ልንገልፅላቸው ይገባል፡፡
3ኛ/ የንግዳችን ጤንነትና ጭድገት የተጠበቀ እንዲሆን ተደጋጋሚ ጥረት ያስፈልጋል፡፡
በተለይ ንግግርን ለማድረግ ተፈጥሮ ለሁላችንም ሁለት ነገሮችንን አድላናለች፤
እነሱም አይናችንና እጃችን፡፡ ሌላው ልንጠነቀቅ የምንገባው
ጤንችንን፣ንፅህናችንን
እና አለባበሳችን ሰዎች የሚማርክ መሆን አለበት፡፡

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 21


5.ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመን(Independence & Self Confidence)

ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመንን ለማዳበር የሚከተሉትን 3ት መርሆች


እንመልከት፡፡

1ኛ/ በቀዳሚ ህይወታችን የነበረ የስኬት መጥመምን ረስተን ስለወደፊቱ


በማስብ
በዓላማችን በውሳኔያችን መፅናት፡፡
2ኛ ከሌሎች ሰዎች ቁጥጥርና ተገዥነት የራሳችንን ዕድል ለመወሰን መጣር
3ኛ/ በተገኘው አጋጣሚ ባነጋገርም ሆነ በአኗኗር በራስ መተማመናችንን ማሳየት
ይኖርብናል፡፡
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 22
6.አማራጭ መፈለግና ተነሰሽነት (Opportunity Seeking & Initiative)
ሐ/ የስኬታማነት
ሰዎችን (ACHIEVEMENT
ጉድኝትስራችንን
በኃላፊነት ሳይጠይቁን CLUSTER)
መወጣት አለብን፡፡
ንግዳችንን (በአዲስ አካባቢ፣ምርትና አቅርቦት ማሳደግ አለብን፡፡
ለየት ያሉ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎችን መቃኘት አለብን፡፡
7.ኃላፊነት መሸከም/Risk Taking/
ትንሽ አቅማችንን የሚፈትኑ ኃላፊነቶችን መፍራት የለብንም፡፡
በኃላፊነት ላይ አደጋ አምጭ ነገሮችን መቀነስ አለብን፡፡
አደጋ የሚያመጡ ነገሮችን ለመቃኘት መፍትሄ ማሰብ አለብን፡፡
8.የስራ ብቃትና ጥራት /Demand for Efficientcy & Quality/
የተኮናተርነውን ስራ በጥራትና በተባለው ሰዓት ማጠናቀቅ፡፡
መልካም ዝና ለማምጣት መሞከር አለብን፡፡
ስራዎችን ከተፎካካሪዎቻችን ጋር ሲነፃፀር በጥራት ፣በፍጥነትና በርካሽ ዋጋ
.
መስራት ይጠበቅብናል፡፡ Compiled by: Misgana B. AATPTC
23
ቀጣይ…
9.የዓላማ ፅናት /Persistance/
መሰናክል ሲያጋጥመን እርምጃ መውስድ አለብን፡፡
መሰናክሉን ለመዝለል ተደጋጋሚ ጥረትና ስትራቴጂ መቀየስ፡፡
ግብና ዓላማችንን ሳንዘነጋ እስከ መጨረሻ ውጤት መስራት አለብን፡፡
10.በቃላችን መገኘትና ውልን መፈፀም /Commitment to the
work Contract/
ሥራችንን ለመጨረስ ግላዊ መስዋዕትነትና ብርቱ ጥረት
እናደርጋለን፡፡
የኮንትራት ስራው እንዲጠናቀቅ ከሰራተኞቻችን ጋር አብረን
መስራት
የደንበኞቻችንን እርካታ ለመጠበቅና በአጭር ጊዜ ግንኙነት የረዥም
.
ጊዜ መልካም ስምና ዝና Compiled
ለመገንባት ጥረት ማድረግ አለብን፡፡
by: Misgana B. AATPTC 24
ቁጠባ/personal saving
ለምን እንቆጥባለን?
• የወደፊት ፍላጎቶቻችንን ለማሟላት
• የተወሰነ ፍላጎትን ለማሟላት
• እሴት ወይም ከምንፈልገው በላይ የሆነውን ለማስቀመጥ
• ህግ ስለሚያስገድደን
መች እንቆጥባለን?
• በኢኮኖሚ ለማደግ ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ ስንፈልግ
• ወደፊት ፍላጎት ይፈጠራል ብለን ስናስብ
• ስንገደድ

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 25


የቀጠለ….

ማን መቆጠብ አለበት?
• ለማደግና ለመስፋፋት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው
• ድሀ – ሀብት በማጠራቀም የድህነት አዙሪትን
ሰብሮ ለመውጣት
• ሀብታም – ሀብታቸውን ለማስፋት
• አገሮች – የህዝብ ሀብትን ለማሳደግ
የቁጠባ ጥቅሞች
• በንግድ እንቅስቃሴ ላይ ለማዋል
• አንገብጋቢ የሆኑ የወደፊት ፍላጎቶችን ለማሟላት
• በወለድ ለሌሎች ለማበደር .
5Cs, Banks’ evaluation criteria

• ከባንክ ለመበደር የሚከተሉተን መኖር አለባቸው፡፡


• Capital
• Capacity
• Collateral
• Character, and
• conditions.
2. ወጪን መዝግቦ የመያዝ ጥቅም

1. ወጪን መዝግቦ መያዝ እያንዳንዱ ምርትና


አገልግሎት ምን ያህል እንደወጣበት
የምናውቅበት ዘዴ ነው
2. የምርትን ዋጋ ለመተመን ይረዳል
3. ምን ያህል ትርፍ ወይም ኪሳራ ውስጥ እንዳለን
ለማወቅ ይረዳል.
4. የትኞቹ ምርቶች ብዙ ወጪ እያስወጡ እንደሆነ
ለመለየትና ለመቀነስ የሚቻልባቸውን
አማራጮች ለመለየት ይረዳል
የንግድ ስራን የማስተዳደር ክህሎቶች
(Business Management Sklls)
1. ስትራቴጂያዊ ክህሎት ›pU SÑ”vƒ፣
 አጠቃላይ የንግድ ስራው እንቅስቃሴ
 የገበያ ተወዳዳሪነትን ማሳደግ

 የደንበኛን ፍላጎት የማርካት ብቃት


 የጠቀሜታ እሴት በመጨመር ከተወዳዳሪዎች ልቆ
መገኘት
Compiled by: Misgana B. AATPTC
29
2. የማቀድ ክህሎት ›pU SÑ”vƒ ፣

 የድርጅቱን የወደፊት አቅጣጫ (ራዕይ) መተለም


 ለወደፊቱ መሻሻል የአሁኑ ዝግጅት

3. የገበያ አሰራርና አመቺነት ክህሎት ›pU SÑ”vƒ

 ያለፈውን አሰራር መገምገም

 የምርት/የአገልግሎት ጥራት

 የደንበኛ እርካታና ቅሬታ መሰብሰብ


 የወደፊቱን አሻሽሎ የማቀድ ብቃት
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 30
4. የገንዘብ አጠቃቀም ክህሎት ›pU SÑ”vƒ ፣
 የገንዘብ ወጪና ገቢ ቁጥጥር
 የንግድ ድርጅቱን በማሳደግ አንፃር
 የተጠና ኃላፊነት አወሳሰድ

5. የፕሮጀክት አመራር ክህሎት ›pU SÑ”vƒ ፣


 ፕሮጀክት ማደራጀት
 ለታለመው ዓላማ ማብቃት
 የሃብት አጠቃቀም ብቃት
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 31
6. የጊዜ አጠቃቀም ክህሎት ›pU SÑ”vƒ ፣
 ጊዜን ለተገቢ ስራ ከፋፍሎ በብልሃት መጠቀም
 ስራን አንደ አስፈላጊነቱ ቅድሚያ የመስጠት ችሎታ
7. ድርጅቱን የመምራት ብቃት ›pU SÑ”vƒ ፣
 ሰራተኞችን ማነሳሳትና የፈጠራ አቅም መገንባት
 ለድርጅቱ ስኬት በቅንጅት መስራት
 የሃብት አጠቃቀም ግንዛቤ መፍጠር
8. ሰራተኛ አመዳደብና ተገቢውን የስራ ድርሻ የማሳወቅ ክህሎት
›pU SÑ”vƒ
 እንደየሙያው የስራ ክፍፍል ማድረግ
 ኃላፊነትና ተጠያቂነት ማሳወቅ
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 32
9. የመረጃ ልውውጥ ክህሎት ›pU SÑ”vƒ ፣
 ምርጥ ተሞክሮዎችን ማላመድ
 በኢኮኖሚ አቅም የተሻለ አዲስ ነገር መስራት
 ሞዴል ከሆኑ ድርጅቶች አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባራትን መማር
10. የመደራደርና ስምምነት መፍጠር ክህሎት ›pU SÑ”vƒ ፣
 በንግድ ድርጅቱ ውስጥ አለመግባባት የሚፈጥሩና የሰራተኛውን
የማምረት አቅም የሚገድቡ ችግሮች ለይቶ በማውጣት በጋራ
መፍትሔ መስጠት፣

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 33


ስኬታማ ኢንተርፕረነር ሊኖረው የሚገባቸው ክህሎቶች
1. የገንዘብን ዝርውውር የመቆጣጠር ክህሎት ማለት፣
• የሂሳብ መዝገብ አያያዝ
• የገንዘበ ፍሰት ቁጥጥር
• ተመላሽ ሂሳቦች ቁጥጥር
• የሃብትና ህይወት ዋስትና ግንዛቤ
• የሪፓርትና የታክስ አያያዝና ቁጥጥር
• የበጀት አመዳደብና አጠቃቀም

Compiled by: Misgana B. AATPTC


34
2. የሰው ኃይል አጠቃቀምና አያያዝ ክህሎት
• የሰራተኞች ቅጥር
• የሰራተኞች ቁጥጥርና አመዳደብ
• የስራተኞች ሥልጠና
• የሰራተኞችን የስራ ፍላጎት አቅም ማሳደግ
• የስራ አደረጃጀትና ክንውን
3. የማምረት/አገልግሎት ክህሎት
• የግብአትና የጥሬ ዕቃ ግዢ
• የመሳሪያዎችና የማሽነሪዎች ግዢ
• የኢንቨንተሪ ቁጥጥርና አደረጃጀት
• የግዥ ማዘዣዎች አጠቃቀም
• የስራ አካባቢ ማደራጀት
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 35
4. የምርትና የገበያ አያያዝ ክህሎት
• የተጠቃሚዎችን ፍላጎት ለይቶ ማወቅ
• አዳዲስ ምርት/አገልግሎትን የማስተዋወቅ ክህሎት
• ከደንበኞች ጋር የሚደረግ የሽያጭ ውል
5. የንግድ ድርጅቱን መመስረት
• የንግዱ ስራ የሚከናወንበት አካባቢ መምረጥ
• የስራ ፈቃድ መያዝ
• የንግዱን መስክ መምረጥ
• የመነሻ ገንዘብ ማዘጋጀት
• የግብዓት ፍላጎት መወሰን

. . 36
የንግድ ስራ አስተዳደር ክህሎቶች
ስትራቴጂ የመንደፍ ክህሎት
• በማደራጀት
• በደንበኛ አያያዝ
• በገበያ መምረጥ
• ከተወዳዳሪዎች አኳያ
የማቀድ ክህሎት
• የወደፊት ተግዳሮቶች
• የተጠና ኃላፊነት
የገበያ ፍላጎት ክህሎት
የገንዘብ አያያዝና አጠቃቀም ክህሎት
የፕሮጀክት አስተዳደር ክህሎት
. የጊዜ አጠቃቀም ክህሎት Compiled by: Misgana B. AATPTC 37
የመረጃ አስተዳደር ስርዓቶች ዝርጋታ
ሽያጭ ምርት ግዢዎች ገንዘብ ነክ ጉዳዮች

1. የቀን ተቀን የሽያጭ መዝገቦች 1. የቀን ተቀን ምርት - 1. በጥሬ ገንዘብ 1. የቀን ተቀን ጥሬ ገንዘብ
2. በጥሬ ገንዘብ ሽያጭ ከዓይነት አንፃር የተደረጉ የቀን ተቀን 2. አበዳሪዎቻችንና ያለብን
3. የዱቤ ሽያጭ 2. የእቃ ብክነት ግዥዎች የገንዘብ መጠን ዝርዝር
4. የቀን ተቀን ሽያጭ ወጪዎች - 3. ስራን የሚያስተጓጉሉ 2. የዱቤ ግዥዎች 3. እዳ ያለባቸውና የእዳው
የማከፋፈያ ወጪ, የማበረታቻ ክስተቶች 3. ቀን በቀን መጠን ዝርዝር
እና የማስታወቂያ ወጪዎች. 4. ከስራ መቅረትን የተጠቀምናቸው 4. በየቀኑ የተከፈለ ደሞዝ
5. የደንበኛ ቅሬታዎች በተመለከተ ሳምንታዊ ነገሮች 5. የቀን ተቀን ወጪ መዝገብ
6. የደንበኞች ዝርዝር ሪፖርት 4. ቀን በቀን
7. የተወዳዳሪዎች ዝርዝር 5. ግብዓት የሚሆኑ ለመጠባበቂያነት
8. ተወዳዳሪዎች የሚያስከፍሉት እቃዎች ዝርዝር – የተያዙ
ዋጋ በየቀኑ
6. የጥገና ወጪ በየቀኑ

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 38


አዳዲስ የንግድ ደርጅቶች ለመመስረት የመነሻ ሃሳብ ምንጮች
የሚከተሉት ናቸው፡፡

 የግል ዝንባሌ፣ ፍላጎትና ተነሳሽነት

 ክህሎትና ፈቃደኝነት
 የመገናኛ ብዙሃን
 የንግድ አውደርዕይና ኤግዚቢሽን

 ስኬታማ ከሆኑ የዘርፉ አንቀሳቃሾች

 ከተጠቃሚዎች የሚሰበሰብ መረጃ


.
 የህብረተሰብ አኗኗርCompiled
ሁኔታዎች መለወጥ
by: Misgana B. AATPTC 39
የንግድ ስራዎች ፈጠራ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚያበረክተው ፋይዳዎች
የሚከተሉት ናቸው፡

1. የስራ አጥነት ችግር መቀነስ፣


2. ሀገራዊ ሃብትን እንደግብዓት በመጠቀም የውጭ ምንዛሪ ችግር
በመቅረፍ፣
3. የንግድና ስራ ስኬታማነተ በማረጋገጥ ስርጭቱን በማስፋትና
ተደራሽ በማድረግ፣
4. የገቢን አቅም በማሳደግ ተጨማሪ ድርጅቶችን መመስረተ

5. የሃገርን መጥፎ ገፅታ (ረሃብ) በመለወጥ የስራ ወዳድነት ባህል


.
ማስፋፋት፣ Compiled by: Misgana B. AATPTC 40
የገበያ አመራርና ግብይት ሥርዓት

የንግድ ድርጅት አንቀሳቃሾች ስለገበያ አመራርና ግብይት


አስተማማኝና ተጨባጭ መረጃ እንዲኖራቸው ይፈለጋል፡፡

የገበያ ጥናት ማለት፡- ቀጣይ በሆነ ዘዴ ከገበያ አካባቢ መረጃን


በማሰባሰብ በመተንተንና በማደራጀት
ለተግባር አመቻችቶ ማዘጋጀት ማለት
ነው፡፡

Compiled by: Misgana B. AATPTC


41
የገበያ ጥናት አስፈላጊነቱ
 የትኩረት ገበያን ለይቶ ለማወቅ
 በትኩረት ገበያ ተጠቃሚዎችን የገቢ ሁኔታና
የመግዛት አቅም ለመረዳት
 መልካም አጋጣሚዎችንና ስጋቶችን ለይቶ ለማወቅ
 የገበያ ተፎካካሪዎችን አቅም፣ ዋጋ፣ ጥራትና
አጠቃላይ እንቅስቃሴ ለማወቅ፣
 የደንበኞችን ፍላጎት በመለየት የተሻለ የገበያ አመራርና ስልት
ለመተግበር፣
 አፋጣኝ የመፍትሔ ውሳኔ ላይ ለመድረስ
 ትክክለኛ የገበያ ቅንብር ማለት በምርት/በአገልግሎት ጥራት፣ በቦታ
አመራረጥ በዋጋና ምርትን በማስተዋወቅ ግንዛቤ ለመያዝ

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 42


የደንበኛ አያያዝ ስልቶች
 ቀልጣፋና ተገቢ አገልግሎት መስጠት፣
 በተጠቃሚው ፍላጎት ላይ ተመስርቶ መምራት/አገልግሎት
መስጠት
 ዋጋ የደንበኛን የመግዛት አቅም ያገናዘበ ማድረግ
 የደንበኛን የእርካታ መጠን መለካት
 በአገልግሎትም ሆነ በምርት ጥራት ከተፎካካሪዎች ልቆ መገኘት
 ከደንበኛ ጋር ቤተሰባዊ ግንኙነት መፍጠር
 ተፈላጊ ያልሆነ ግብዓት አለመጠቀም
 የስራ ቦታንና ሰዓትን ለደንበኛ ማመቻቸት
 በምርቱ/በአገልግሎቱ ላይ ቀጣይነት ያለው እሴት መፍጠር
 የተጠቃሚና ጤና የሚያውኩ ምርቶችን ማስወገድ
. የደንበኛን ቅሬታ በአግባቡ ማስተናገድ
Compiled by: Misgana B. AATPTC 43
ዝቅተኛ ጥራት ያለው ምርት የማመረት አደጋዎች

 የድርጅቱን መልካም ስምና ዝና ማጣት ያስከትላል፣ /loss of


image/
 ምርቱ/አገልግሎቱ የገበያ ድርሻ ማጣት ያስከትላል፣
/loss of market share/
 ለከፍተኛ ወጪ መዳረግ፣ /High Costs/
 የንበኛን ቅሬታ ያስከትላል፣ /Customer Complaints/
 የሃብት ብክነት ይፈጥረል፣ /Waste of Resources/
 የተጠቃሚ ላይ የጤንነት አደጋ ያስከትላል /Health
.
problem/ Compiled by: Misgana B. AATPTC 44
 የተጠቃሚን የገቢ አጠቃቀም ያፋልሳል /income budgeting/

 የተጠቃሚን ፍላጎትና እርካታ ያጠፋል /dissatisfaction/

 ተጠቃሚን በምርቱ መተማመንን ያጠፋል /Loss of confidence/

 በገበያ ጊዜያዊ የምርት/አገለግሎት እጥረት ይፈጥራል

/temporary shortage of material/

 በመጨረሻ የመዝጋት ውሳኔ ያስከትላል /Closing down/

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 45


የገበያ ስትራቴጂ
የገበያ ስትራቴጂ የታለመውን ደንበኛ ለይቶ በፍላጎትና አቅም
ላይ በመመርኮዝ ማምረት አገልግሎት መስጠትን በማስቀደም
በምርት ጥራት፣ በዋጋ፣ በስርጭትና በማስተዋወቅ ከተፎካካሪዎች
የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በደንበኛ
ፍላጎት ላይ ተመስርቶ ገበያን በጂኦግራ (በአካባቢ)፣ በፆታ፣
ዕድሜ፣ ገቢ፣ በትምህርት በሌሎች ሥልቶች በመለየት
ተፈላጊውን ትርፍና ስኬት ማግኘት ይቻላል፡፡

Compiled by: Misgana B. AATPTC


46
በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ኢንተርፕራይዞች
የገንዘብ አያያዝና ቁጥጥር
በንግድ ድርጅት ስራ የተመሰረተ ሰው ለብዙ ተግባራት የገንዘብ ዝውውር
ይፈፅማል፡፡

ለምሳሌ፡- ለጥሬ ዕቃ አቅርቦት፣


ለቢሮ ለሚያገለግሉ ዕቃዎች፣
የስልክ አገልግሎት፣
የሰራተኛ ደመወዝና ለመሳሰሉት ወጪዎች ይዳረጋሉ
በንግድ ድርጅቶች ውስጥ የገንዘብን ፍሰት በአግባቡ ለመያዝና ለመቆጣጠር
የሂሳብ መዛግብት መኖር አስፈላጊና ወሳኝ ነው፡፡

Compiled by: Misgana B. AATPTC 47


የሂሳብ መዛግብት የሚከተሉትን ጥየቄዎች ይመልሳሉ
1. ድርጅቱ ምን ያህል ትርፋማ ነው
2. ድርጅቱ በአጠቃላይ ምን ያህል ገንዘብ አለው
3. ከዱቤ ሽያጭ ድርጅቱ ምን ይሰበስባል
4. ድርጅቱ በዕዳ የሚጠበቅበት ምን ያህል ነው
5. ከድርጅቱ የሚጠበቀው ግብር ምን ያህል ነው
የሂሳብ መዛግብት ለእነዚህ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ
ይሰጣሉ፡፡

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 48


የሂሳብ ሥራ መረጃ ለማንና ለምን ይጠቅማል:

ለውስጥ ተጠቃሚዎች ለውጭ ተጠቃሚዎች


በድርጅቱ ውስጥ ላሉ ሁሉ በተለይም የሂሳብ ሥራ መረጃ ከድርጅቱ
ኃላፊዎች የመጀመሪያ ተጠቃሚዎች ውጭ ላሉ ተጠቃሚዎች (መረጃ
ይሆናሉ ለምን ቢባል:- ፈላጊዎች) ሲቀርብ ማለት ነው፡፡
 ውጤታማ ዕቅድ ለማዘጋጀት የውጭ ተጠቃሚዎች ማለት ስለ
 ዕቅዱን ለመተግበርና ለማስተግበር ድርጅቱ ውስጣዊ እንቅስቃሴ በቂ
 ውሳኔ ለማስተላለፍ መረጃ የሌላቸው ናቸው
 የንግድ ሥራ ሂደቱን በአግባቡ ለምሳሌ፡- 1. ባለሃብቶች
ለመቆጣጠር 2. አበዳሪዎች
3. መንግስት
*እርግጠኛና ትክክለኛ የሂሳብ ሥራ መረጃ
ለኃላፊዎች መስጠት ትክክለኛ ውሳኔ
በትክክለኛ ሰዓት ውሳኔ ሰጭ ክፍሎች ውሳኔ
በመስጠት ትክክለኛ ሥራ እንዲሠራ
ያደርጋል፡፡

Compiled by: Misgana B. AATPTC


ዘመናዊ የሂሳብ ሥራን ለመጀመር
የንግድ ማህበራት (ድርጅቶች) የዘመናዊ የሂሳብ አያያዝን
በአግባቡ ለመጀመር በመጀመሪያ ደረጃ ሦስት ነገሮችን
መለየት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. የንግድ ድርጅቱ አለኝ የሚለውን ንብረት

2. የንግድ ድርጅቱ ያለበትን ዕዳ

3. የንግድ ድርጅቱ ያለውን የተጣራ ሀብት


Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 50
k×Ã...
• ይህንንም ለማድረግ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ
ቀመር /ስሌት አለን

አለኝ የምንለው ንብረት = አለብኝ የምንለው ዕዳ + የተጣራ ሃብት

የተጣራ ሃብት = አለኝ የምንለው ንብረት - አለብኝ የምንለው ዕዳ

አለብኝ የምንለው ዕዳ = አለኝ የምንለው ንብረት - የተጣራ ሃብት

. 51
የሂሳብ ቀመር

አንጡራ
ሀብት እዳ
ሀብት

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 52


ይህም በምሳሌ ለማስረዳት ያህል

• ወ/ሮ ፍቅርተ በፀጉር ሥራ አገልግሎት ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡ ፍቅር የፀጉር ሥራ


አገልግሎቱን የሚሰጠው ቤት ተከራይታ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ የፀጉር
ሥራ ወጪዎች አሉባት፡፡ ለምሳሌ የፀጉር ቅባት፣ ሣሙና፣ አልኮል እና ሻምፖ እንዲሁም
የተለያዩ ወጪዎች ማለትም የሠራተኛ ደመወዝ፣ ስልክ፣ መብራት፣ ውኃ ትከፍላለች

• ወ/ሮ ፍቅር ይህንን ሥራ ላለፉት በርካታ ዓመታት ያለ ዘመናዊ የሂሳብ ሥራ

ስታከናውን የነበረ ሲሆን አሁን ባለው የፉክክር እና የውድድር ጊዜ ወ/ሮ ፍቅርን የሂሳብ

መዝገብ ሠራተኛ እንድትቀጥርና ድርጅቷ ያለበትን ሁኔታ ማወቅ ፈልጋለች፡፡ በዚህም

ወ/ሮ ፍቅርተ የሚከተሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለሂሳብ መዝጋቢው ሰጥታዋለች፡፡


. Compiled by: Misgana B. AATPTC 53
የቀጠለ…
• በእጅ ያለ Ø_ ገንዘብ --------------------- ብር 390.00
• ›Lm ቁሳቁስ ----------------------------- ብር 100.00
• የውበት ሥራ መሣሪያ ---------------------- ብር 1,625.00
• የፀጉር ማጠቢያና ማድረቂያ ማሽን ---------- ብር 2,400.00
• ብድር ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም --------- ብር 1,000.00
• በዱቤ የተገዙ የውበት መሣሪያ­‹ -------------ብር 1,215.00
ለምሳሌ የተገኙት መረጃዎች እነዚህ ቢሆኑ
 የዘመናዊ የሂሳብ አያያዝን ለመመስረት አስፈላጊ የሆኑትን
መረጃዎች በመለየት መዝግብ
 

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 54


የቀጠለ…
• አለኝ የምንለው ንብረት

• በእጅ ያለ ገንዘብ ----------------------------- ብር 390.00

• ›Lm ቁሳቁስ ------------------------------- ብር 100.00


• የውበት ሥራ መሣሪያ ------------------------ ብር 1,625.00

• የፀጉር ማጠቢያና ማድረቂያ ማሽን ------------- ብር 2,400.00

ጠቅላላ ያለን ንብረት በብር 4,515.00


 

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 55


የቀጠለ…
አለብኝ የምንለው ዕዳ

• ብድር ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም--- ብር 1,000.00

• በዱቤ የተገዙ የውበት መሣሪያ ------- ብር 1,215.00

ጠቅላላ ያለብን ዕዳ በብር 2,215.00


Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 56
የቀጠለ…

• የተጣራ ሃብት

ጠቅላላ ያለን ንብረት በብር --- 4,515.00

ሲቀነስ: ጠቅላላ ያለብን ዕዳ በብር ---- 2,215.00

የተጣራ ቀሪ ሃብት 2,300.00

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 57


መነሻ የሚሆን የሃብት የእጅ ሚዛን ማዘጋጀት

• የሃብትና የዕዳ ሚዛን

ማለት የንግድ ሥራ ድርጅት የሂሳብ ቅፅ ሲሆን በውስጡም እነዚህን


ዝርዝሮች ይይዛል፡፡

 የድርጅቱን ንብረት (አለኝ የምንለውን)

የድርጅቱን ዕዳ (አለብኝ የምንለውን) እናም

የድርጅቱን የተጣራ ሃብት በዛ በተወሰነ ቀን የሚያሳየን መዝገብ ነው፡፡


Compiled by: Misgana B. AATPTC 58
የቀጠለ…

 የመነሻ (የመጀመሪያ) የንግድ ሥራ የሃብትና የዕዳ ሚዛን መገለጫ


የሚያሳየን ሁሉንም አለን የምንለውን ንብረታችንን ያለብንን ዕዳችንን
እንዲሁም ያለንን ቀሪ የተጣራ ሃብት የንግድ ሥራ መረጃን
በምንጀምርበት ጊዜ ያለውን ነው፡፡

• ስለዚህም የመነሻ የሃብትና ዕዳ መገለጫ ማለት አዲስ የሂሳብ ወይም

ንግድ ሥራ መረጃን የምንጀምርበት ነው::

• በምሳሌያችን መሰረት የፍቅር የውበት ሳሎን የመነሻ የሃብትና የዕዳ ሚዛን እንደሚከተለው

ነው፡፡
Compiled by: Misgana B. AATPTC
59
ንብረት ዕዳ
በእጅ ያለ Ø_ገንዘብ -------------- ብር 390.00 ብድር ከአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም----ብር 1,000.00
›Lm ቁሳቁስ --------------------- ብር 100.00 በዱቤ የተገዙ የውበት መሣሪያ ---------ብር 1,215.00
የውበት ሥራ መሣሪያ -------------- ብር 1,625.00 ጠቅላላ ያለብን ዕዳ በብር ……….. 2,215.00
የፀጉር ማጠቢያና ማድረቂያ ማሽን --- ብር
2,400.00 የተጣራ ቀሪ ሃብት
ወ/ሮ ፍቅር ሃብት ………. 2,300.00
ጠቅላላ ያለን ንብረት በብር
4,515.00

Compiled by: Misgana B. AATPTC


. 60
¾w\I }eó gTŒ‹ TIu`
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
¨`/--- ዓ.ም
ጥቅል ሽያጭ……………. 4200
ተመላሽና መተኪያዎች …… 200
ንፁህ ሽያጭ ………….. ..4000
የተሸጠ ዕቃ ወጪ………………..2000
የእርጅና ወጪ ………………..160
ጥቅል ትርፍ…………….. 1840
የስራ ማስኬጃ ወጪዎች…… 360
ትርፍ ከታክስ በፊት………. 1480
ታክስ …………………. 240
ንፁህ ትርፍ …………….. 1240

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 61


¾w\I }eó gTŒ‹ TIu`
የሀብትና ዕዳ መግለጫ
ህዳር 30/2005ዓ.ም

ንብረት ዕዳና ካፒታል


ቋሚ ንብረት 1400 አጭር ጊዜ ብድር 640
ጥሬ ገንዘብ 160 ረጅም ጊዜ ብድር 400
ተሰብሳቢ 640 ተከፋይ ዕዳ 160
ዕቃ ቆጠራ 640 ተመላሽ ዕዳ 160
ጠቅላላ ንብረት 2880 ካፒታል 960
ዕዳና ካፒታል ድምር 2880

Compiled by: Misgana B. AATPTC


. 62
የዱቤ መዝገብ
የዱቤ መዝገ ብ
ደንበኛ: ከበደ
አድራሻ: 01/02 ቀበሌ /100 የቤት ቁ.)
ስልክ: 0911 11 11 11
ቀን ዝርዝር መግለጫ ብዛት የዱቤ ሽያጭ ደንበኛው ያልተከፈለ ፊርማ
የከፈለው (ቀሪ)
5/03/2010 ማስታወሻ ደብተር 10 150.00 100.00
15.00
10/04/2010 እስክርቢቶ ብር 20 120.00 60.00
6.00
30/04/2010 60 100.00

Compiled by: Misgana B. AATPTC


. 63
የቋሚ ንብረት የእርጅና ተቀናሽ

• በአመታዊ ትርፍና ኪሳራ መግለጫ ላይ በወጪነት


የሚያዝ ሂሳብ የቋሚ ንብረቶች እርጅና ተቀናሽ ወጪ
ተብሎ ይታወቃል፡፡
• ይህን ለመስራት አብዛኛው የሚጠቀሙት ዘዴ
የቀጥታ መስመር አገልግሎት ተቀናሽ ወጪ አሰራር
ዘዴ ይባላል ፡፡
ቀመሩም፤
የአገ/ ተቀ/ ወጪ = የቋሚ ንብረ~ የመጀመሪያ ዋጋ - ቋሚ ን/ ከአገ/ ውጪ ሲሆን የሚያወጣው ዋጋ

የቋሚ ንብረቱ የአገልግሎት ዘመን


Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 64
k×Ã...

• ሌላው አማራጭና በኢንተርኘራይዝ እየተሰራበት ያለው የቋሚ


ንብረቶች የአገልግሎት ተቀናሽ ከንብረቶቹ የመጀመሪያ ዋጋ ላይ
የአገልግሎት ተቀናሽ ወጪ በፐርሰንት እንዲታሰብ ይችል ዘንድ
የቀረበው ዝርዝር መረጃ
• የቋሚ ንብረት አይነት የአገ. ተቀናሽ በ %
1. ለህንፃዎች 5%
2. ለትራንስፖርት መኪና 20%
3. ለጽ/ቤትና ለመጋዘን ቋሚ ዕቃዎች 10%
4. ለሌሎች የቢሮ ዕቃዎች 10%
5. ለእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን 10%
6. ማሽነሪዎች 10%
. Compiled by: Misgana B. AATPTC 65
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
ውድቀት መንስኤዎች
1. ትኩረት አለመስጠት
 የአባላት ግጭት
 የቤተሰብ ችግር
 ቁርጠኝነት ማጣት
 ደካማ የስራ ልምድ
2. የማጭበርበር ዝንባሌ
 በጥሬ ገንዘብ
 በምርት
 በሰነድ
Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 66
3. ኢኮኖሚያዊ መንስኤዎች (Economic Factors)
 ከፍተኛ የወለድ መጠን
 የሽያጭ መዛባት
 በቂ ያልሆነ ትርፍ
 የኢንቨንተሪ ድክመት
 የገበያ ተወዳዳሪነት ማነስ
 ደካማ የዕድገት ዕቅድ
 አመቺ ያልሆነ አካባቢ

Compiled by: Misgana B. AATPTC 67


4. የልምድ ማነስ (Lack of Experience)
 የንግድ ዕውቀት

 የዘርፍ መምረጥ ድክመት

 የድርጅቱን የመምራት አቅም ማነስ

5. የገንዘብ አያያዝ ድክመት (poor financial practice)


 የተከማቸ ዕዳ
 ከፍተኛ ወጪዎች
 ዝቅተኛ ካፒታል

6. የስት ራ ቴ ጂ ስህተ ት (lack of strategy)


 የማይንቀሳቀስ ሀብት አለመመጠን

 ከመጠን በላይ መለጠጥ

. Compiled by: Misgana B. AATPTC 68


የCEFE (COMPETENCE BASED ECONOMIES THROUH FORMATION OF ENTERPRISES) ፓኬጅ ይዘት

ኢንተርፕሪነርሽፕ
• ለስኬት ስለሚያበቁ የኢንተርፕሪነሮች ባህሪያትን ግንዛቤ ማስጨበጥ፡

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን ለስኬት ስለሚያበቁ


ባህሪያት አስፈላጊነት ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው፡፡
• ለስኬት የሚያበቁትን የኢንተርፕሪነሮች ባህሪያትን ማዳበር፡

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን ለስኬት የሚያበቁትን


ባህሪያት እንዲያዳብሩ ለመርዳት ነው፡፡
Compiled by: Misgana B. AATPTC
69
• አዋጭ የሆነን የሥራ መስክ መምረጥና መለየት፡
ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን አዋጭ የሆነን
የሥራ መስክ መምረጥና መለየት የሚያስችሉ ቴክኒኮች
በማስጨበጥ ስኬታማ አንዲሆን መርዳት ነው፡፡
• የንግድ ሥራ እቅድ ማዘጋጀት
ዓላማ፡-የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን የንግድ ሥራ
እቅድ በማዘጋጀት ስለሚሰሩት ሥራ ግልጽ የሆነ
አቅጣጫ እንዲኖራቸው በሥራቸውም ስኬታማ
እንዲሆኑ መርዳት ነው፡፡
Compiled by: Misgana B. AATPTC
70
• በአካባቢ ያሉትን ሁኔታዎች(ዕድሎች) ለንግድ ሥራ መጠቀም፡

ዓላማ፡-ሰልጣኙ በአከባቢው ያሉትን ሁኔታዎች(ዕድሎች)


ለንግድ ሥራ መጠቀም አንዲችል ለመርዳት ነው፡፡

• ኢንተርፕሪነራዊ ስትራቴጂዎችን መዘርጋት፡

ዓላማ ፡-የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን


ኢንተርፕሪነራዊ ስትራቴጂዎችን በመዘርጋት በሥራው
ውጤታማ እንዲሆን ለመርዳት ነው፡፡
Compiled by: Misgana B. AATPTC
71
• ከልምድ እንደምናውቀው አብዛኛዎቹ ኢንተርፕራይዞች
ገና ከጅምሩ የሚፈርሱት ከላይ የተጠቀሱትን ለስኬት
የሚያበቁትን የኢንተርፕሪነሮች ባህሪያት
ስለማያዳብሩና አዋጭ የሆነን የሥራ መስክ መምረጥና
መለየት ስለማይችሉ እንዲሁም የንግድ ሥራ እቅድ
በማዘጋጀት ስለሚሰራው ሥራ ግልጽ የሆነ አቅጣጫ
ስለማይዙ ነው ፡፡ ስለሆነም በጅምር ላይ ላሉት ይህንን
ስልጠና መስጠት ወሳኝ ነው፡፡

Compiled by: Misgana B. AATPTC


. 72
ንግድ ሥራዎች አመራር
• Ñበያን መምራት (Marketing Management)

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን በደንበኛ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ምርት

በማምረት ደንበኞችን በማርካት ትርፋማ መሆን እንዲችሉ ለመርዳት ነው፡፡

• የምርት ሂደትን መምራት (Operation Management)

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን የምርት ሂደትን በአግባቡ በመምራት

ብክነትን በማስወገድ ትርፋማ እንዲሆኑ ለመርዳት ነው፡፡


. Compiled by: Misgana B. AATPTC 73
• ድርጅታዊ ስራ አመራር (Organizational Management)

• ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን ያለውን የንብረትና የሰው

ሀብት በአግባቡ በማስተዳደር ብክነትን በማስወገድ ትርፋማ እንዲሆን

መርዳት ነው፡፡ ፋይናንስን ማስተዳደር (Financial Management)

• ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሽ የድርጅቱን ፋይናንስ በአግባቡ

በማስተዳደር ወጪና ገቢውን በመመዝገብ ትርፍና ኪሳራውን ለይቶ

በማወቅ ተገቢውን ውሳኔ መስጠት እንዲችል ለመርዳት ነው፡፡


Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 74
የንግድ ሥራን ለማስፋፋት የሚጠቅሙ ስትራቴጂዎች
• በዕቅድ ላይ ተመስርቶ የንግድ ሥራን ማስፋፋት

• ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን እንዴት በዕቅድ ላይ


ተመስርቶ የንግድ ሥራን ማስፋፋት እንደሚቻል ለመርዳት
ነው፡፡
• ውድድር ባለበት የንግድ አለም ውስጥ መስራት፡

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን ውድድር ባለበት


የንግድ አለም ውስጥ እንዴት መስራት እንደሚገባ ለማስገንዘብ
ነው፡፡
Compiled by: Misgana B. AATPTC
. 75
• የገበያን ድርሻ ማሳደግ፡

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን የገበያን ድርሻ በማሳደግ እንዴት የንግድ


ሥራን ማስፋፋት እንደሚቻል ለማስገንዘብ ነው፡፡
• ከሌሎች ጋር በመሆን የንግድ ሥራን መምራት፡

ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን ከሌሎች ጋር በመሆን የሥራ ክፍፍል በማድረግ


፤ ሃላፊነትን ለሌሎች በማስተላለፍ እንዴት የንግድ ሥራን መምራት እንደሚቻል
ለማስገንዘብ ነው፡

• ኤሌክትሮ ማርኬቲንግ፤
ዓላማ፡- የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾችን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎችን በመጠቀም

እንዴት የንግድ ሥራን ማስፋፋት Compiled


እንደሚቻል የሚረዳ ነው፡፡
by: Misgana B. AATPTC
. 76
በንግድ ስራ ለመሰማራት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1.ለኢኮኖሚ ዕድገት ቁልፍ መሳሪያ ሆነው እንዲወጡ ሥራን


አደራጅቶ በተጠና መንገድ የመምራት ብቃት ማሳደግ፣
2. ችግሮችን በአፋጣኝ የመፍታት ብቃት ማሳደግ፣
3. ምርጥ ተሞክሮዎችን የማላመድ ብቃት መፍጠር፣
4. የመረጃ ልውውጥ ብቃት ማሳደግ፣
5. የውሳኔ ሰጪነትና ኃላፊነትን በውል መረዳት፣
6. ስኬታማነትን አልሞ በዘዴና በብስለት መንቀሳቀስ፣
7. በራስ መተማመንና የግል ነፃነት መንፈስ ማስፈን፣
Compiled by: Misgana B. AATPTC
77
8. በስነ ምግባር ታንፆ መንቀሳቀስ፣
9. ተነሳሽነትና በገበያ ተወዳዳሪነት ብቃት ማጎልበት፣
10. ፅናትና መነሳሳት ባለው መንገድ ስራን መተግበር፣
11. ብቃትንና ስኬትን አርአያ ሊሆኑ ከሚችሉ ሰዎች መለዋወጥ፣
12. እርስ በዕርስ መዋደድና ምርጥ ተሞክሮዎች መለዋወጥ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን በአግባቡ በንግድ ድርጅቶቻችን ተግባራዊ


ካረግን ከራሳችን ስኬት አልፈን ቤተሰብ፣ ህብረተሰብን፣ የስራ
ቦታንና ሃገርን የመርዳት (ማገዝ) የሚችል የኢኮኖሚ አቅም
እንገነባለን፡፡
.
Compiled by: Misgana B. AATPTC
78
¼i_v

#£`ëC M¨lÖC ጊዞ l†¿­ ˆYN±


¨¯LWG;
#\rg§WN wd TKKl¾W yg#øã
xQÈÅ ÃDRg#T½ kz!ÃM k
%E§ çnW ¨·Õr;
Thank You
for
listening!!
01/18/2021 80

You might also like