You are on page 1of 10

መግቢያ

መንግስት የስራ አጥነትንና ድህነትን ለመቀነስና የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል መጠነ ሰፊ
የልማት ስራዎችን እያከናወነና የወጣቶችንና ሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከፍተኛ ስራ
እየተሰራ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህን ለማረጋገጥ የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ስራአጥ ዜጎችን
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፍተኛ ተግባራት እያከናወነ በተጨማሪም ከዚህ ጋር ተያይዞ ወጣቶችን
በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴ በማደራጀት ስራ ፈጥረው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊች ግሮቻቸውን
እንዲያቃልሉ ዕድል የተሰጣቸው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ስለሆነም ይህ የተዘጋጀ ልብስ መሸጫ
የህ/ሽ/ማህበር መንግስት በፈጠረው መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በኢኮኖሚም ሆነ
ማህበራዊ እራሳቸውን ለመቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡ ስለሆነም መንግስት የዜጎችን

ኑሮ ለሻሻል የተለያዩ የልማት ፓኬጆችን በመዘርጋት ስራ አጥወጣቶችን አካባቢያቸውንና

ፍላጎታቸውን መሰረት በማድረግ በአገልግሎት ዘርፍ ላይበማሰማራት ገቢ እንዲያገኙና

እራሳቸውን እንዲችሉ እየተደረ ገይገኛል፡፡ በዚህ መሰረት ስራአጥወጣቶችን የተዘጋጁ ልብሶች

መሸጥ ፓኬጅ ላይበቡድን በማደራጀት የራሳቸውን ገቢ ከማሳደግም አልፎ የህብረተሰቡን

ግንዛቤ ቀይሮ የሌሎችን ስራአጥወጣት የህ/ብ ክፍል ወደ ስራ ዕንዲገቡ ያስችላል፡፡ ይህንን

ታሳቢ በማድረግና መንግስት የዘረጋውን ምቹ የልማት ስትራቴጅና አቅጣጫ በመጠቀም

በወረዳችን በ 3 አባላት ማለትም የ ዲፕሎማ 1 የ 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወጣቶችን አንድላይ

በማደራጀት ይንቀሳቀሳል፡፡

የማህበሩ ዓላማ( Objective]

 ስራአጥወጣቶችንከቤተሰብ/ከአሳዳጊ/

ተረጅነትበማላቀቅየራሳቸውንገቢእንዲያገኙናየኑሮደረጃቸውንበማሻሻልእራሳቸውንእ

ንዲችሉማድረግ፣

 የአባላቱንየኢኮኖሚችግርመፍታት፣

 ለሌሎችስራአጥወጣቶችየስራዕድልበመፍጠርወጣቶችንተጠቃሚማድረግ፣

 የመንግስትንስትራቴጂበመተግበርለሌሎችስራአጥወጣቶችምሳሌመሆን፣
የማህበሩ ምቹ ሁኔታዎች

 አካባቢው (ወረዳው) በቂየሆነየመንግስትተቋማትበመኖራቸው የ

ትምርትቤትዩኒፎርምመስራት፣

 በቂየሆነየመስሪያቦታመኖሩ፣

 በአካባቢውሌሎችልብስሰፊዎችበብዛትአለመኖርበብዛት፣

 ከፍተኛየሆነየመንግስትድጋፍመኖሩ፣
የንግድስራዕቅድ{ቢዝነስ ፕላን}
የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ
1.1የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- ካዲጃ፤ አኒፍ እና ገዋደኖቻቸው ህ/ሽ/ ማህበር
1.2አድራሻ፡-አዲስ አበባ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14
1.3 ኢንተርፕራይዙ የተሰማራበት የስራ አይነት፡-የተዘጋጀ ልብስ መሸጫ የህ/ሽ/ማህበር

1.4 የኢንተርፕራይዙ የዕድገት ደረጃ፡ጀማሪ


1.5የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ እና አጠቃላይ ሁኔታ፡ ይህ የህ/ሽ/ማህበር በ 3 አባል የተዋቀረ ሲሆን
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 አባዶ የሚገኝ ሲሆን የመስሪያ ቦታ ተደራጅተው በተመጣጣኝ የ
መንግስት ሼድ ኪራይ በመከራየት የሚሰራ ይሆናል፡፡
-የመስሪያ ቦታ ውለ የተዘጋጀ ልብስ መሸጫ እና ለቁሳቁስ ማስቀመጫ የሚሆን በቂ ቦታ የሚያካትት
ይሆናል፡፡

1.6 የእቅዱ ዓመት፡ ለ 6 ወር


1.7 የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

i. ሥም፡-
ii. የትምህርት ደረጃ፡-
iii. የሥራ ልምድ፡-
iv. ስለምርቱ/አገልግሎቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡-ሁሉም የማህበሩ
አባል በቂ ት/ት ያላቸውና ስለልብስ ሸያጭ ስራ በቂ ግንዛቤ ያላቸው ናቸው፡፡
v. በድርጅቱ ያለው/ያላት የሥራ ድርሻ፡-የማህበሩ ሰብሳቢ /ስራአስኪያጅ/1
፡- የማህበሩ ፀሀፊ /የማህበሩ ገ/ያዥ /1
፡-
1.8 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት
የሚያበረክተው አስተዋጽዖ

ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ


ምርትና ምርታማነት ማሳደግ
የዋጋ ንረትን መቀነስ

ለሀገር ኢኮኖሚ የሚኖረው አስተዋጽኦ


ስራ አጥነትን መቀነስ
የመንግስት ገቢ ግብርን ማሳደግ

2. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ

2.1. የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት


ኢንተርፕራይዙ ከዲጃ ፤ አኒፍ እና ገዋደኖቻቸው የተዘጋጀ ልብስ መሸጫ በሚባል የንግድ ሥም

ተመዝግቦ ያለ ሲሆን የሥራ አድራሻውም በአዲስአበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 14 ነው፡፡

2.2.የኢንተርፕራይዙ መዋቅር











ግራፍ 2.1 አስተዳደራዊ መዋቅር
የኢንተርፕራይዙ አስተዳደራዊ መዋቅር

2.3. ቅድመ ሽያጭ የሚከናወኑ ተግባራት


ኢንተርፕራይዙ ወደ ሽያች ለመግባት የሚያስችሉትን የሚከተሉትን ተግባራት በተቀመጠ ምመርኃ ግብር
ለማከናወን አቅዷል፡፡

1. የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ/ፈቃድ ማውጣት


2. የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
3. የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4. መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅትን ማነጋገር
5. የመስሪያ ቦታውን
6. ሠራተኛ መቅጠር
7. መሳሪያዎችን መትከል
8. የተዘጋጀ ልብስን መግዛት
9. የሙከራ ሽያጭ ማድረግ
2.4 የተዘጋጀ ልብስ መሸጫ ህ/ሽ ማኅበር ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ሽያጭ ዕቅድ የድርጊት
መርሃ ግብር
ሰንጠረዥ 5.1፡- መርሃ ግብር
ተ የድርጊት መርሃ ግብር(በሣምንት)
ተግባራት
ቁ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
1 የንግድሥራውንማስመዝገብ
/ፈቃድማውጣት
2 የንግድእቅድማዘጋጀት
3 የብድርጥያቄማቅረብ
4 መሣሪያናቁሳቁስአቅራቢድርጅንማነጋገር
5 የመስሪያቦታውን/ህንጻውንማዘጋጀት
6 ሠራተኛመቅጠር
7 መሣሪያዎችንመትከል
8 የተዘጋጀ ልብስን መግዛት
9 የሙከራ ሽያጭ ማድረግ

3. የኢንተርፕራይዙ የግዥ እቅድ

3.1 የ 6 ወር የግዥ እቅድ


ሰንጠረዥ 3.1 የግዥ ዕቅድ ማሳያ
የአንዱወጪ ጠቅላላወጪ
ተ. መለኪ
የምርት ዓይነት ብዛት መግለጫ
ቁ ያ ብር ሣ. ብር ሣ.
ተ.










3.2 የሽያጭ ሂደት/Selling process/

3.3 የምርቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት፡-በ 90 ልብስ ብሸጥ በ 6 ወር 560 ልብስ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ
ልብስ በ 6 ወር ይሸጣል፡፡
1 ልብስ በ 250 ብር ይሸጣል በአጠቃላይ በ 6 ወር 560 ×250 =140,000 ብር ይሰራል፡፡

3.4 የ 6 ወር የጥሬዕቃ ፍላጎት


ሰንጠረዥ 3.2 የጥሬዕቃፍላጎትማሳያ

የጥሬዕቃውዓይነት

1 መደርደሪያ
2 ወንበር
3 ባንኮኒ
4 ልብስ
ጠቅላላ ድምር
መለኪያ

››
››
››

3.4.1 የጥሬዕቃውምንጭናአቅርቦት
ብዛት

5
4
1
560
ያንዱ ዋጋ
ብር
1500
250
1000
140
ሣ.
ጠቅላላ ዋጋ
ብር
7500
1000
1000
78,400
87,900
ሣ.
መግ
ለጫ
3.5 የቋሚዕቃዎችእቅድ
ሰንጠረዥ 2.3 ፡- የቋሚዕቃዎችፍላጎትማሳያ
ተ.ቁ የጥሬዕቃውዓይነት መለኪያ ብዛት ቋሚዕቃ ያንዱዋጋ ጠቅላላዋጋ
መግለ
አሁን ሊገዛየ ሣ
ብር ብር ሣ. ጫ
ያለ ታቀደ .
1 መደርደሪያ ቁ/ር 5 5 1500 7500
2 ወንበር ›› 4 4 250 1000
3 ባንኮኒ ›› 1 1 1000 1000

ጠቅላለ ድምር 9,500

3.5.1 የቋሚ እቃወች ምንጭና አቅርቦት

3.6 ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ


ሰንጠረዥ 3.4 ፡- ቀጥተኛ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ
የሚከፈለውገንዘብመጠን
ተ. ተፈላጊየት/ት መግለጫ
የሥራድርሻ በወር በ 6 ወር
ቁ ደረጃናየሥራልምድ
ብር ሣ ብር ሣ
1 ስራአስኪያጅ (ሰብሳቢ) 10 ኛ ክፍል 2500 15000
2 ፀሀፊ 10 ኛ ክፍል 2200 6600
3 ገንዘብ ያዥ 10 ኛ ክፍል 2200 6600
4 የሽያጭ ሰራተኛ 10 ኛ ክፍል ጨርሶ 1000 6000
ስራ ልምድ ያለው
ጠቅላላ ድምር
7900 28,800
3.7 ሌሎች የ 6 ወር የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች
3.8 የመሸጫ ወጪ/Selling Cost/
ሰንጠረዥ 3.6፡- የመሸጫ ወጪ ማሳያ
ተ. የወጪ አይነት የወጪ መጠን ምርመራ
ቁ ብር ሣ.
1 የልብስ መግዣ 78,400
2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል 28,800
3 የሥራ ማስኬጃ 5000
ጠቅላላ የመግዣ ወጪ 112,200

4.የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ

4.1 የኢንተርፕራይዙ የ 6 ወር የሽያጭ እቅድ


ሰንጠረዥ 4.1 ፡- የ 6 ወር የሽያጭ ዕቅድ ማሳያ
ተ. መለኪ ያንዱዋጋ ጠቅላላዋጋ
ምርትዓይነት ብዛት መግለጫ
ቁ ያ ብር ሣ. ብር ሣ
ልብስ ቁጥር 560 250 140,000

4.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:


 በአካባቢው ያሉት ሌሎች ልብስ የሚሸጡግለሰቦች

4.3 የድርጅቱ (የማህበሩ) ጠንካራ ጎን


 በራስ ተነሳሽነት ስራውን መስራታቸው
 ሁሉም የማህበሩ አባል ስለኢንተፕራይዙ(ስለማህበሩ) አለማበቂ ግንዘቤ መኖራቸው
 ስለልብስ ሽያጭ በቂ የሆነ ስልጠና መኖሩ

4.4.የድርጅቱ(የማህበሩ) ውስንነት

 የመስሪያ ቦታ ጥበት ሊኖረው ይችላል

• ማህበሩወደሌላቦታትውውቅአለማድረግ /አለማሳወቅ/

4.5. የማህበሩመልካምአጋጣሚዎች
 በአካባቢው (በመስሪያቦታው) የተለያዩድርጅቶችናየመንግስትተቋማትመኖሩ
 በአካባቢውሌሎችልብስሰፊቢኖሩምበቂአለመሆን
 በመንግስትበኩልበቂየሆነ የ ቦታድጋፍናክትትልመኖሩ
 ማንኛውምሰውበቀንልብስ
4.6. የማህበሩስጋት

 የውሃ እጥረት
 የፋይናንስድጋፍእጥረት
 የእንቁላልአቅርቦት

4.7. ደንበኞች
 በአካባቢውያሉማንኛውምማህበረሰብ

4.8. የምርቱደንበኞችመልክዓምድራዊስርጭት

4.9. ምርቱንለማስተዋወቅኢንተርራይዙየሚጠቀምባቸውዘዴዎች፤
 በስማበለው
 ሰውበሰው
 ባነርበመለጠፍ

4.10. ኢንተርራይዙምርቱንየሚያሰራጭባቸውመንገዶች፤

4.11. ሽያጩከፍተኛይሆናልተብሎየሚገመትባቸውወራት
 ስብሰባበሚኖርበትወቅት
5. የኢንተርፕራይዙፋይናንስእቅድ
5.1 የመነሻካፒታልእቅድ/ፍላጎት

ሰንጠረዥ 5.1 የመነሻካፒታልዕቅድማሳያ


የባለቤቱአንጡራሃብት በብድርየሚገኝ
የካፒታልፍላጎት ድምር
ብር ሣ. ብር ሣ.
የኢንቨስትመንትካፒታል
 የሥራቦታንለማመቻቸት
 ለቋሚዕቃግዢ 9,500
የማምረቻወጪ
 ቀጥተየሰራተኛደመወዝ/ውሎአበል 28,800
 ጥሬዕቃ 78,400
የሥራማስኬጃወጪዎች
 ቀጥተኛያልሆነደመወዝ/
ውሎአበል
 ኪራይ
 ጥገና
 መብራትናውሃ
 ትራንስፖርት
 የሽያጭወጪ
 እርጅናቅናሽ
ድምር

You might also like