Professional Documents
Culture Documents
Proposal To Amare
Proposal To Amare
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
1.መግቢያ
የአገራችን የዶሮ ርባታ
• ከነዚህ ውስጥ 97.82% የአገር ውስጥ ዝርያ ሲሆኑ፣ ቀሪዎቹ 2.18% የውጭ ዝርያ
ናቸው፣
o መጠለያ ያለማዘጋጀት፣
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
o የበሽታ መከላከያ ክትባት የለም /የፈንግል፣ ጎንቦሮ፣ የዶሮ ፈንጣጣ/፣
ገበያ፡- ለሚመረተው ምርት ያለው ገበያ የሚ uu መውን ርባታ ዓይነት፣ መጠንና ደረጃ
ይወስናል፣
የዶሮ ርባታ ከመጀመሩ በፊት የሚከተሉትን መሠረታዊ ሁኔታዎች ማወቅና ማጥናት ተገቢ
ነው፡-
2.ታሳቢወች
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
ይህ ቢዝነስ ፐላን 2000(ሁለት ሺህ) ቄብ ዶሮችን በመግዛት ለመስራት የታሰበ ቢዝነስ
ፕላን የሚገዙት ቄብ ዶሮች እድሚያቸው ሶስት ወር የሞላቸው የሆኑ
በ ሁለት ወር ጊዜ ውስጥ እንቁላል ምርት መስጠት ሚችሉ ናቸው ተብሎ ታሳቢ
ተደርጉዋል
ለተከታታይ 18 (አስራ ስምንት ወራት) ሳያቋርጡ እንቁላል መጣል የሚችሉ ቦቫንስና
ሎወሀማነስ የዶሮ ዝርያወችን ታሳቢ ተደርጓል
የቄብ ዶሮ መኖ
የዶሮ ክትባት
የ መነቁር ቆረጣ
የ ቫይታሚን ና የ ዶሮ መድሀኒት
ነፃ ምክርና የድጋፍ አገልግሎት ከ ፍሬንድሽፕ አግሮ ኢነደስትሪ ይገኛል
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
ስላለበትየእንድ ወር ተጨማሪ ጊዜ ታሳቢ ተደርጉል፡፡ይህንንም የ ቓሚ እቃ፤አላቂ
ና የአስተዳደር ወጪ በሚል የተያዙ ሲሆን ስራውን ለመጀመር ብር
475,440(አራት መቶሰባአምስት ሺህ አራት መቶ አርባ ብር) ያስፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም
እንደሚከተለው ቀርቧል፡
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
6.3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ
ተ. ስራ ማስኬጃ መለኪያ ብዛት ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ምርመራ
ቁ ዋጋ
1 ኤሌክትሪክ ና ውሃ በወር 3 2500 7500
2 የሚገዘጎዝ ጭድ በ ቦንዳ 8 65 520
3 ቤቱ የሚረጭበት በ ሊትር 2 500 1000
ኬሚካል
4 ሳሙና ና ኦሞ በወር 1 250 250
5 ቱታ ቁጥር 2 350 700
6 ቦት ጫማ ቁጥር 4 200 800
7 ሰራተኛ በወር 2 3000 6000
8 የቤት ኪራይ በወር 3 1200 3600 ዶሮ
ከመግባታቸው
በፊት 1 ወር
ቀድሞ ቤቱ
መዘጋጅት አለበት
9 ትራንሰፖርት በወር 3 1500 4500
ድምር 23,970
ድምር 475,440
7.1 የወር ወጪ
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
ተ.ቁ ዝርዘር መለኪያ ብዛት ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ምርመራ
ዋጋ
1 የእንቁላል ጣይ ኩንታል 75 1292 96900
መኖ
2 ቫይታሚን(ፎርትቬ ሳቸት 12 220 2640
ት)
3 ሰራተኛ በቁጥር 2 3,000 6000
4 የመብራት ና ውሃ በ ወር 1 2,500 2500
5 ትራንስፖርት በወር 1 1500 1500
6 ሳሙና ኦሞ በወር 1 250 250
የመሳስሉት
7 የቤት ኪራይ በወር 1 1200 1200
ድምር 110,990
7.2 የወር ገቢ
ተ. የወጪ ዝርዝር ብር
ቁ
የቋሚ እቃወች ወጪ 59,440
ቀጥተኛ ወጪ 392,030
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ 23,970
ድምር 475,440
የዶሮች ቁጥር 1800 የሆነው 10% በተለያየ ምክንያት ዶሮች ቢሞቱ ተብሎ ታሳቢ
ተድርጓል
ጥለው የጨረሱ ዶሮች ለበአል የሚሸጡ ሲሆን ቀጥታ ለተጠቃሚ ከተሸጡ እስከ
200 ብር ሲሸጡ 140 ብር ለነጋዴ ቢሸጡ ተብሎ ታስቦ ነው፡፡
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
8.6 ስራው ሲጠናቀቅ ከ ቋሚ ንብረት ሽያጭ የሚገኝ ገቢ
አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ከ አንድ አመት በፊት የተገዛ እቃ ተመልሶ ሲሸጥ ከ 100 ፐርሰንት
በላይ ተጨምሮ ቢሸጥም ቅሉ 10% የእርጅና ቅናሽ ተሰልቶላቸዋል
ከ እቃወቹ መካካል ከፍ ያለ ዋጋ ያላቸውና መልሰው መሸጥ የሚችሉ ሶስት እቃወች ብቻ
ታሳቢ ተደርገል
ተ. ዝርዘር በ ብር
ቁ
1 ከእንቁላል ሽያጭ 3,672,000
2 ምርት ከጨረሱ ዶሮች ሽያጭ 252,000
3 ከቋሚ ንብረት ሽያጭ 60,516
ድምር 3,984,516
9.ማጠቃለያ
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com
ከላይ በዝርዝር እንደሚያሳየዉ ስውን ለመስራት የሚሰፈልገው ብር 475,440( አራት መቶ ሰባ
አምስት ሺህ አራት መቶ አርባ አርባ) የሚያስፈልግ ሲሆን ከዚህ ስራ ግን የተጣራ ትርፍ 1,511,256(
አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አንድ ሺኅ ሁለት መቶ አምሳ ሰድስት ብር ) ማግኘት
ይቻላል፡፡
ስራው እንደሚያሳየው ይህንን ስራ በ መስራት የወጪውን 163.6 ፐርሰንት የተጣራ ትርፍ ማግኘት
ስራውን ስንጀምር ያወጣነው ብር 475,440( አራት መቶ ሰባ አምስት ሺህ አራት መቶ አርባ አርባ) ብር
በ አማካኝ በወር በ ምናገኘው ትርፍ 93,100(ዘጠና ሶስት ሺህ አንድ መቶ) ብር ስራን በጀመርን በ
አምስት ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ መመለስ ያስችላል
ከ ሌሎቹ የስራ ዘርፍ አነፃር ስናየው ዝቅተኛ የስራ ካፒታል የሚጠይቅና ከፍተኛ ትርፍ የሚያመጣ
ዘርፍ መሆኑ በግልፅ ያሳያል
አማኑኤል ዳንኤልና ጓደኞቹ የዶሮ እርባታ, 2012 Prepared By Dr. Andnet Assefa
Email-andnetassefa@gmail.com