You are on page 1of 13

አበራ እሱባለው የግል የዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ

የዶሮ ዕርባታ ማስፋፊያ ንግድ ስራ እቅድ

ግንቦት 2012 ዓ.ም

ድሬ ዳዋ

ክፍል አንድ

የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ መረጃ


1.1 የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- አበራ እሱባለው የግል የዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ

1.2 አድራሻ፡- ከተማ- ድሬ ዳዋ ቀበሌ- 03 የቤት ቁጥር- 4177 ስ. ቁጥር- 0935405105

1.3 ኢንተርፕራይዙ የተሰማራበት የስራ ዓይነት፡- ዶሮ እርባታ

1.4 የኢንተርፕራይዙ ዓይነት፡- የግል

1.5 የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡

በቀበሌ 03 ሰፈረ ሰላም በዶሮ ዕርባታ ሼድ በመንግስት ምችችት በተገኘ የዕርባታ ቦታ ሲሆን የስራ ቦታ ሁኔታና መጠን

ለዕርባታ ቦታ እና ለመኖ ማከማቻ የሚያስፈልግ ቦታን ያካተተ ቦታ ነው፡፡

1.6 የእቅዱ ዓመት፡- ከየካቲት 2012 እስከ ሀምሌ 2013 ዓ.ም

1.7 የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

 ሥም፡- አበራ እሱባለው

 የሥራ ልምድ፡- በዚህ ሥራ ልምድና ክህሎት ያለው

 ስለ ምርቱ/አገልግሎቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡- በዶሮ ዕርባታ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ ወይም

በቂ ልምድ ያለው ነው፡፡

 በድርጅቱ ያለው/ያላት የሥራ ድርሻ፡- ባለቤት

1.8 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ

 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ፡-

ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ

 በዘርፉ ለሚሳተፉ ስራ አጥ ወጣቶች እና ለሌሎች ለሚቀጠሩ ሰራተኞች የስራ እድል በመፍጠር በአስተዳደሩ
ያለውን የስራ አጥ ቁጥርን ይቀንሳል፣

 ባለድርሻ አካላት የተሰጣቸውን ተልዓኮ በተግባር እንዲወጡ በማስቻል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ
ልማት ዘርፍ ውጤታማነት ያሳድጋል፣

 ለዚህ ዘርፍ አንቀሳቃሽ/ሾች የገቢ ምንጭ በመሆን ኑሯቸውን እንዲያሻሽሉ ይረዳል፣

ለሀገር ኢኮኖም የሚኖረው አስተዋጽኦ

 ለሥራ አጦች የሥራ እድል በመፍጠር ሃገሪቱ ከድህነት ለመላቀቅ ለምታደርገው ጥረት አስተዋጽኦ ያደርጋል፣
 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሳካት ያለባቸው ወሳኝ ሚና እንዲወጡ
በማስቻል ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትን ያፋጥናል፣

 የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ አስተዋጽኦ ያደርጋል፣

ክፍል ሁለት

የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ

2.1 ዓመታዊ የምርት እቅድ

የምርት ዓይነት መለኪያ የምርት ጊዜ ምርት ብዛት ምርመራ


የእንቁላል ምርት ከ 2000 ከሚያዚያ 2012 -
በቁጥር
ዶሮዎች መጋቢት 2013
የእንቁላል ምርት ከ 3000 ከሰኔ 2012 - ግንቦት
በቁጥር
ዶሮዎች 2013 900000
የእንቁላል ምርት ከ 3000 ከነሀሴ 2012 - ሀምሌ
በቁጥር
ዶሮዎች 2013

መግለጫ፡-
F 2000 ነባር እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች በሚያዚያ 2012 እንቁላል መጣል የሚጀምሩ ሲሆን እንቁላል
መጣል ከጀመሩበት ወር አንስቶ ለ 12 ወራት እርባታ ውስጥ ይቆያሉ፡፡
F 3000 ነባር እንቁላል ጣይ ጫጩቶች በሰኔ 2012 እንቁላል መጣል የሚጀምሩ ሲሆን እንቁላል መጣል
ከጀመሩበት ወር አንስቶ ለ 12 ወራት እርባታ ውስጥ ይቆያሉ፡፡
F 3000 አዲስ እንቁላል ጣይ ጫጩቶች በነሀሴ 2012 እንቁላል መጣል የሚጀምሩ ሲሆን እንቁላል
መጣል ከጀመሩበት ወር አንስቶ ለ 12 ወራት እርባታ ውስጥ ይቆያሉ፡፡

F ስለሆነም የዶሮዎች በዕርባታ የቆይታ ጊዜ 18 ወራት ይሆናል በዚህም መሰረት የንግድ ዕቅዱ ለ 1
ዓመት ከ 6 ወር ይሆናል፡፡

2.2 የምርት ሂደት /Production process/

2.3 የምርቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት

ኢንተርፕራይዙ የምርት ወጪውን በማገናዘብ፣ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ምርት መሸጥ መርህን መሰረት በማድረግ 5-7
(ከአምስት - ሰባት ብር) የምረት ዋጋ በማድረግ ምርቱን የሚሸጥ ይሆናል፡፡

2.4 የጥሬ ዕቃ ፍላጎት (3 ወር)

ተ/ቁ ዝርዝር መግለጫ


የዶሮ ብዛት 8000
መለኪያ ኩንታል
1 የዶሮ መኖ ብዛት 486
ዋጋ 1120
የ 3 ወር 544320

መግለጫ
F ለ 8000 ዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች የ 3 ወር መኖ ወጪ ታሳቢ የሆነ ሲሆን ከግማሽ በላይ ኩንታል
በክምችት ያለውን ያካትታል፡፡
2.5 የመስሪያ ዕቃዎች እቅድ

ተ/ቁ ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ ዋጋ


ያለ የሚገዛ ዋጋ
1 የዶሮ መመገቢያ ዕቃ 15 5 በቁጥር 20 155 3100
2 የዶሮ መጠጫ ዕቃ 20 7 በቁጥር 27 135 3645
3 የዕንቁላል መጣያ ሼልፍ 10 5 በቁጥር 15 2200 33000
4 የዕንቁላል መሰብሰቢያ ዕቃ 10 3 በቁጥር 13 300 3900
5 የዶሮ ቤት እድሳት በቁጥር 5000 5000
        48645

መግለጫ
F አዲስ ለሚገዙ ዶሮዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች የዶሮ ቤት እድሳት ለማከናወን 5000 ብር
የሚመደብ ይሆናል፡፡
F 13620 ብር ለዕቃ ግዢ ይመደባል ቀሪዎቹ በዶሮ ዕርባታው የሚገኙ እቃዎች ናቸው፡፡

2.6 የዶሮ ዝርያ


መግለጫ
ተ/ቁ ዝርዝር መለኪያ ብዛት ዋጋ ጠቅላላ
ያለ የሚገዛ
1 አዲስ የዕንቁላል ጣይ ጫጩት √ በቁጥር 3000 35 105000
2 ነባር የዕንቁላል ጣይ ጫጩት √ በቁጥር 3000 35 105000
3 ነባር የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ √ በቁጥር 2000 180 360000
ድምር 570000
መግለጫ
F የዕርባታውን የምርት አቅርቦት ለመጨመር አዲስ 3000 የእንቁላል ጫጩት ለመግዛት የታቀደ ሲሆን
ቀድመው በእርባታ የሚገኙ 3000 የእንቁላል ጫጩት እና 2000 የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች
ተካተዋል፡፡
2.7 ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ
ዝርዝር ብዛት ክፍያ ድምር ምርመራ
ተመላላሽ የእንስሳት ሐኪም 1 1000 1000
የዶሮ ባለሙያ 5 1500 7500
የወር 8500
የ 3 ወር 25500

2.8 ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች


ተ/ቁ ዝርዝር ወጪ
1 የመድኃኒት ወጪ 1500
2 የትራንስፖርት ወጪ 2000
3 ወራዊ ተከፋይ ብድር 10833.33
ድምር የወር 14333.33
3 ወር 42999.9

2.9 የምርት ወጪ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የወር
1 የጥሬ ዕቃ ግዢ (የ 3 ወር) 544320
2 የሰው ኃይል ወጪ (የ 3 ወር) 25500
3 ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ (የ 3 ወር) 43000
ጠቅላላ ወጪ 612820

ክፍል ሶስት

የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ

3.1 የኢንተርፕራይዙ የአንድ ዓመት የሽያጭ እቅድ

ምርት ጠቅላላ
የምርት ዓይነት መለኪያ የምርት ጊዜ ምርመራ
ብዛት ሽያጭ
የእንቁላል ምርት ከሚያዚያ 2012 -
በቁጥር
ከ 2000 ዶሮዎች መጋቢት 2013
የእንቁላል ምርት ከሰኔ 2012 -
በቁጥር 900000 3861190
ከ 3000 ዶሮዎች ግንቦት 2013
የእንቁላል ምርት ከነሀሴ 2012 -
በቁጥር
ከ 3000 ዶሮዎች ሀምሌ 2013

3.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:

በዶሮ ዕርባታ ስራ ላይ የተሰማሩ በርካታ ኢ/ዞች ተወዳዳሪዎች ሊሆኑ የሚችሉ ቢሆኑም ኢ/ዙ

ከተወዳዳሪዎች የሚለይባቸው ምክንያቶች፡-

1. ጥራት ያለው ምርት ማምረቱ

2. ዘመናዊ የዶሮ ዕርባታ መከተሉ

3. ዘመናዊ የሂሳብ አያያዝን መከተሉ

4. በመሰረታዊ የዶሮ ዕርባታ ሙያ መሰልጠኑ

5. በተደጋጋሚ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና ቴክኒካል ድጋፍ ተጠቃሚ መሆኑ

3.3 መልካም አጋጣሚዎች፡

 በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት መኖር


 ምርቱ አመቱን ሙሉ በተጠቃሚዎች ተፈላጊ መሆኑ፣

 መንግስት ለወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት መስጠቱ፣

3.4 ስጋቶች

 የዶሮ መኖ በጥራት፣ በሚፈለገዉ ጊዜና መጠን ማግኘት አለመቻል፣

 ያልተጠበቀ የዶሮ በሽታ ወረርሺኝ፣

 ጠንካራ የገበያ ውድድር መኖር፣

3.5 ምርቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች

 በበራሪ ጽሁፎች፣

 ድርጅቱን የሚያመላክት ታፔላ በመስቀል፣


ክፍል አራት

የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ

4.1 ጠቅላላ ማስፋፊያ ካፒታል

ዝርዝር በብር
የካፒታል ማስፋፊያ
 ተጨማሪ አዲስ የዶሮ ዝርያ ግዢ 105000
ድምር 105000
ስራ ማስኬጃ ማስፋፊያ
 ተጨማሪ ጥሬ ዕቃ ግዢ 181440
 ሌሎች የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች 13560
ድምር 195000
የማስፋፊያ ካፒታልና ስራ ማስኬጃ ድምር 300000
መግለጫ፡- ከላይ የተጠቀሰው ለማስፋፊያ የሚያስፈልጉ ወጪ ዝርዝር ሲሆን በድምሩ 300000 ብር

የሚያስፈልግ ሲን ይህም በብድር ከሚገኝ የሚሸፈን ይሆናል፡፡

4.2 የመነሻ የሃብት፣ እዳና ካፒታል መግለጫ

ተ.ቁ አርዕስት ሚያዚያ 2012


1 ሃብት  
 ጥሬ ገንዘብ 330500
 ኢንቨንተሪ 392320
 የመስሪያ ዕቃና መሳሪያዎች 43645
 ተንቀሳቃሽ ንብረት 465000
የሃብት ድምር 1231465
2 እዳ
 እዳ ከብድርና ቁጠባ 300000
የእዳ ድምር 300000
3 ካፒታል/ አንጡራ ሃብት/
 የባለቤቱ ካፒታል 931465
ድምር 931465
የእዳና ካፒታል ድምር 1231465

መግለጫ፡-
 ከላይ የተጠቀሰው የባለቤቱን ካፒታል እና እዳ የባለቤቱን ሃብት ብር 931,465 ንብረት የሚጠቀም

ሲሆን ቀሪው ብር 300,000 በብድር ከሚገኝ የሚሸፈን ይሆናል፡፡ በጠቅላላው የሃብት ድምር ብር

1,231,465 የመነሻ የሃብት፣ እዳና ካፒታል ሆኖ ስራውን በስፋት የሚጀምር ይሆናል፡፡

4.3 የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

ተ.ቁ አርዕስት ከሚያዚያ 2012-ነሃሴ 2013


1
ሽያጭ(ሀ) 3,861,190.0

ሲቀነስ

ወጪዎች (ለ)

 የመኖ ወጪ 1,975,700.0

 የሰራተኛ ደመወዝ 136,000.0


2
 ብድር ተመላሽ 173,328.0

 ሌሎች ወጪዎች 56,000.0

ድምር 2,341,028.0

3 ከግብር በፊት ትርፍ 1,520,162.0

ሲቀነስ
4
ግብር (30%) 456,048.6

5 የተጣራ ትርፍ 1,064,113.4

4.3 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break - Even Point/

ሀ. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/


የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/ = ዓመታዊ ሽያጭ x ዓመታዊ ቋሚ ወጪ
ዓመታዊ ሽያጭ - ዓመታዊ ቋሚ ያልሆኑ ወጪዎች

= 3,861,190.0 X 820,866
3,861,190.0 - 2,341,028.0
= 2,084,988 birr sales
 በፊደል ተራ <ሀ> ላይ እንደተመለከተው ይህ ኢንተርፕራይዝ ምንም ዓይነት ትርፍም ሆነ
ኪሳራ ሳይገጥመው ለመቆየት በዓመት ቢያንስ ብር 2,084,988 የሚያወጣ ሽያጭ ማከናወን
ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ በላይ ከሸጠ አትራፊነቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን ከዚህ በታች ከሸጠ ግን
ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡

ለ. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/


የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ = የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ዓመታዊ ሽያጭ
የአንድ ምረ መርት መሸጫ ዋጋ
የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ = 2,084,988
7
= 420,000 /ምርት/
 በፊደል ተራ <ለ> ላይ እንደተመለከተው የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት የሚለውን ስንምለከት
ኢንተርፕራይዙ ካለትርፍና ኪሳራ ለመቆየት ቢያንስ አማካኝ በዓመት 420,000 ምርት
እንደሚጠበቅበት የሚያመለክት ሲሆን ከዚህ ምርት በላይ ቢያመርት አትራፊነቱን፤ ከዚህ ምርት
በታች ቢያመርት ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡
ሐ. የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/
የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/ = ዓመታዊ የተጣራ ትርፍ x 100
ጠቅላላ የመነሻ ካፒታል ፍላጎት

= 86.4 %
 በፊደል ተራ <ሐ> የተመለከተው እንደሚያሳየው ኢንተርፕራይዙ ከላይ በተጠቀሰው ምርት
መጠን ቢጓዝ በዓመት ውስጥ የጠቅላላ ኢንቨስትመንት ወጪውን 86.4 % መመለስ
እንደሚችል ያሳያል፡፡
4.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ

  2012         2013                    
  ሚ ግ ሰ ሐ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ሐ
የዞረ 3 3 4 4 5 5 6 7 1, 1, 1, 1, 1, 1, 1,8
ሚዛን 30,500 71,187 17,874 63,361 12,448 83,605 54,762 35,919 823,876 035,433 252,990 473,347 705,304 747,721 786,688 20,055
1 1 1 1 2 2 2 4
ሽያጭ
24,000 30,000 28,800 32,400 64,400 74,400 81,200 04,800 410,800 413,600 425,200 429,200 122,450 114,500 104,200 101,240
ጥሬ ዕቃ 1 1 1 2
ወጪ 60,480 60,480 60,480 60,480 70,410 80,410 77,210 94,010 176,410 173,210 182,010 174,410 57,200 52,700 48,000 47,800
ቀጥተኛ
የሰራተኛ
ደመወዝ 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500 8,500
ወጪ
ሌሎች
የሥራ
ማስኬጃ
3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500 3,500
ወጪዎች
ወጪ
ብድር
ተመላሽ 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833 10,833
ወጪ 1 2 2 3
ድምር 83,313 83,313 83,313 83,313 93,243 03,243 00,043 16,843 199,243 196,043 204,843 197,243 80,033 75,533 70,833 70,633

የወሩ ገቢ
40,687 46,687 45,487 49,087 71,157 71,157 81,157 87,957 211,557 217,557 220,357 231,957 42,417 38,967 33,367 30,607
የወሩ 3 4 4 5 5 6 7 8 1, 1, 1, 1, 1, 1, 1, 1,8
ሚዛን 71,187 17,874 63,361 12,448 83,605 54,762 35,919 23,876 035,433 252,990 473,347 705,304 747,721 786,688 820,055 50,662
4.5 የመጨረሻ የሃብት፣ እዳና ካፒታል መግለጫ

ተ.ቁ አርዕስት ነሃሴ 2013

1 ሃብት  

 ጥሬ ገንዘብ 1394614

 ኢንቨንተሪ 4100

 የመስሪያ ዕቃና መሳሪያዎች 39000

 ተንቀሳቃሽ ንብረት 210000

የሃብት ድምር 1647714

2 እዳ

 እዳ ከብድርና ቁጠባ 126672

የእዳ ድምር 126672

3 ካፒታል/ አንጡራ ሃብት/

 የባለቤቱ ካፒታል 1521042

ድምር 1521042

የእዳና ካፒታል ድምር 1647714

You might also like